And the omega-3 fatty acids in many types of fish can promote a baby's healthy cognitive development. As long as you avoid fish known to be high in mercury or contaminated with pollutants, seafood can be a regular part of your healthy-eating plan during pregnancy.
Eshi inmsegenelen konjo Gin stekerebih iregetegna honesh akerbi miknutum.ke 100%99 tekekel new bilen sila minamin lelewu dagimo be moyechu biteseru turu new
አመሠግናለሁ ፈጣሪ ይረዳኝ ከአንድ አመት ከ ሶስት ወር ቡሃላ አገባለሁ አረግዛለሁ 😚😚😚😚
Yemiadeg lij yesetesh
Hi agebash aregezidh inde mamaye
እኔ 4 ተኛ ወሪ ነው ያገሬ ልጆች በሰላም ለመገላገል ያብቃሽ በሉኝ ያሳስባል
Bselam yegelagelshe
እኔ ትናንት 5ወሬ ግን በጣም ወፍርሁ ምን ይሻለኛል በአንድ ወር 4ኪሎጨመርሁ 78ገባሁ አረኡኡኡ እንቅልፍ በጣም እተኛለሁ
@@ethiopiay1219 ማሚዬ ያላስፈላጊ ወፍረት ለጤናሽም ጥሩ አይደል እና ለፅሱም መተኛት የባስ ያፋፋዋል ሰውነትሽ እዲፍታታ ቀለል ያለ ስራ መስራት ወክ ማድረግ ቤት ውስጥ መቀሳቀስ ጥሩ ነው እኔ አሁን 6ወሪ ግማሽ ሆኖል እስካሁን ምንም የተቀየረ ስሜት የለኝም ሆዴም ብዙ አያስታውቅም ስራ እሰራለሁ አልቀመጥም ያ ደሞ ለወሊድ መጥሽን ያቀለዋል የኔ ምክር ተቀሳቀሽ ነው የምልሽ አመጋገብሽንም አስተካክሊ ለውጡን ታየዋለሽ
አይዞሺ
@@ethiopiay1219 ወላሂ እኔ የ8 ወር ነብሰጡር ነኝ ግን ኪሎየ 57 ብቻ ነኝ ንገሪኝ እስኪ ኪሎ ለመጨመር እኔ ከመጀመሪያውም ምግብ ብዙ አይወሰደንም
ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን ለወደፊት ይጠቅመኛል እስኪ ላዳምጠው
ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን
እናመሰግናለን እህቴ!የሱፍ ፍትፍት በጣም እጠቀማለሁ ለነብሰ ጡር የሱፍ ፍትፍት ጎጂ ነው
እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ ጥሩ ትምህርት ነው
ጎበዝ ጠቃሚ ትምህርት ነው እናመሰግናለን::
አመሰግናለሁ እህቴ እኔ እረጉዝነኝ እናም በተለይ ሻይ በጥልም እጠጥልለሁ ይህንን ንገርኝ እስኪ
Good information thank you so Much for Everything sis from #Asmara
ኣንድ #ጥያቀ ኣለኝ ፥ ኣንድ ኣንድ ጊዜ ኣልኮል
በ "መጠጣት" ነው #ቆንጆ የተወለዶው ይባላል ኬት ወራት ነው ማቆም ያለባት ?
ኣብዛኛው #የሚንመገቦ በ ፕላስቲክ ና ቆርቆረዎች ናቸው ለምሳሌ እንደ #ሳልሳ #ፉል ብዙህ ኣሉ ግን ደግሞ ወቅታቸው (date)የተጻፈ ናቸው
ኣመሰግናሎው
esk telo lergezi betseltachih esebi lij betam ewudwalew ena ke 3wer bewehala egebalewe hageryi ena egziabehr kefikedo wedeyawe merguze efiilegalew
እሽ የኔ መስመት ለምስቴ ይጠቅመተል
እናመሰግናለን ግን ፈራሁ ብዛቱ ምን አይነት ምግብ ልመገብ😢
እኔምማርገዝ:እፈልጋለሁ:አላህይወፈቀኝ
አላህ ይወፍቅሽ ሷሊህ ልጅ ያረብ እኔም ስምት ወሬ ያረብ ወልጅ ለመሳም ያብቃኝ
በጣም አመሰግናለው ጥያቄ መጠየቂ ከተች ፀፊልን
ሰላም መዕዛ ጥያቄ መጠየቅ ትችያለሽ።
@@ADDISINSIGHT ሀይ ከዚን በፊት ከሰራሽ አላቅም ለመውለጃ ለእናትም ሆነ ለህፃኑ የሚያስፈልግ ነገሮ ብትሰሪልን ጥሩ ነበር አመሰግናለው
@@ADDISINSIGHT እህት ልጆች መህፀን ውስጥ የሚፀዳዱት በምን ምክንያት ነው መፍትሄስ አለ
Tmhrtshi arfi newu berchi enamesegnalen
በእርግዝና ወቅት በከሚመጡ ነገሮች ለምሳሌ ደም ግፊት ስኳር እንዴት እራሳችንን መከላከል እንችላለን
Selam addis insight teyake meteyek felige neber
እናነሰግናለንን ማማዬ
Good video content... thank you!!! but your Amharic accent is poor, try to adjust it.
በሶ ፡ አጃ ፡ ሙቅ።(አጥምት)በእርግዝና ግዜ መብላት ሆና ማጣጠት ውሪጃን የስካትላል ምባለው እውናት ናው ወይ?
ከይቅርታ ጋር: ጥሩ ናቸው ያልሻቸው ነገሮች በሌላ በኩል አደጋ ያስከትሉ ይችላሉ ጥንቃቄ አድርጉ ብለሻል። ጥንቃቄው ምን አይነት ጥንቃቄ ነው? ካልሆነማ የነገርሽው ለመጠቀምም ላለመጠቀምም ግራ ያጋባል
tadeya min nenbela enatye
ሲስተር እር የምግብ ሽታ አዙሮ ሊደፋኝ ነው ምድነው መደሀኒቱ የምታውቅ ንገሩኝ በአሏህ እህህህህ
መዳኔቱ ምግብ እዳይሽትሽ በቻልሽው መጠን መራቅ ነው እኔም እንዳንች ነኝ
Mabereyareyawen ataserezemew yeselechenal
okay...thank you
እናመሰግናለን እህት
በቀን አንድ ስኒ ቡናም ጽንስ የጎዳል ማብራሪያ ብትሰጭኝ
egzabeher yesetilel ehita.
እናመሰግናለን ከሁለት ዓምት ባዓላ አገባሌው ብዬ አስባሎ
በሰላም ያደርስሽ እህት
Memolakek kanch wodia Le asar
ples ye eregezena ken kemechie esekie mecha new maregez yalbegn
የታሸጉ ምግቦች መመገብ የለባትም ያልሽው እሳት ነክቶት ቢሆንስ ችግር አለው እህት??
And the omega-3 fatty acids in many types of fish can promote a baby's healthy cognitive development. As long as you avoid fish known to be high in mercury or contaminated with pollutants, seafood can be a regular part of your healthy-eating plan during pregnancy.
ከልብ እናመሰግናለን እማ
Kalamየማርያምልጅ Kalam11
Aere betam bzu tyake neberg slk magegit ketechal agzug
Ergizna wokit meche ende mikeseti kenochi layi sefa yale dekika btawori destegna negn ....endet ende mksetu
እባክሽን፡የአማርኛ፡ቅላፄሽን፡አስተካክይ!!!
ሰላም ማሬቸ በስደት ያላችሁ የዚህ ሀገር ወተት ብነጠቀምስ
ሚያቃጥል ምግብስ እዴት ይታያል
አብሽ መጠጣት ችግር አለዉ ?
ማር ጥቅም ወይም ጉዳት አለዉ ወይ
❤
Yene mare demesesh siyamer
እኔ እቁላሌ አይዳብርም ግደታ ለመውለደ መዳበር አለበት ምን ልመገብ ሀኪም ቤትም ተመላለሰኩ
መድሀኒት አለ
አልኮን በምገበ ጠጢቸለዉ ለመዉረድ ፈሊጌነበር ጊን ኢምቢ አለኝ
ይቅር ይብልሽ
ቡና መጥፎ ነው እንዲ?
አዎ
Awo
አልኮል ማለት ጋዝ ያላቸው ነገሮች በሙሉ ነው ለምሳሌ ሰመናብ ነው
Awo ehtie kebeza chigr alew pepsim yasordal blewal
አወን
ሰላም ሀይሚ ህሊና እባላለሁ ካስታወሽኝ ኦሜጋ የዳኒ ጓደኛ እባክሽ እፈልግሻለሁ ሀይሚ
Yene jonjo yelb dikam medahanit mndinewu
እደምትመልሽልኝ ተስፍ አረጋለው የሁለት ወር እረግዝነኝ እና ለክትትል ስሄድ ገና ቤት አልሰራም ምላርግ ስላቸው አስወጥተሽ እደገና አረግጅ ነው ሚሉኝ እባካችሁ መላ በሉኝ
እህት ፈጣር የስጠሽን ተቀብይ ቤት መኪና ሁሎ ኖሮ ልጅ የላችውም እሽ ጊዜ አይጥብቅሽም ወልጅ እኔ ሁለተኛ አርገዘኩ መስል አላህ ምድርላ እህት ውለጅ እንዳታወርጅ
ፈጣሪ ጋር እንዳትጣሊ።እህቴ እኔም ሳላስበው አርግዥ ወልጃለሁ በጣም ደስ ብሎኛል አሁን አመት ሆናት እናቴ ጋር ነች እና እህቴ የዘላለም ፀፀት እንዳትይዥ ውለጅው
እህቴ አይዞሽ ሀኪምሽን ከማርገዝሽ በፊት አማክሪው ስሙን ባላስታውሰውም ከእርግዝናው በፊት የሚታዘዝ መድሀኒት ነው
እንዴ እስከ 3 ወርኮ ቦታ አይዝም ገና ደም ነው
እህቴ ተርጋጊ እግዚአብሔር ን አመስግኚ እሱ የሰጠሽን ተቀበይ እዳትጣሊ ከፍጣሪ ጋር
Eshi inmsegenelen konjo
Gin stekerebih iregetegna honesh akerbi miknutum.ke 100%99 tekekel new bilen sila minamin lelewu dagimo be moyechu biteseru turu new
Erre atemolaqeqe betekekel awre
ቡና ነበር የሚያምረኝ ጠጥቸዋለሁ
እኔም እጠጣለሁ ማማ ገና 3 ወሬ ነው አንች እንደት ነሽ ወለድሽ ገና ነሽ
Abet ayeneshi siyamer ...
ጥያቄአለኞ
አላህ ይወፍቀኝ ያርብ
እርጉዝ ሴት ቁልቋል ትመገባለች አትመገብም
መመገብ ያለብንም ብትነግሪን
ገና ለማርገዝ ለምን ፍልግም ሰሪልን ማማየ
አሪፍ ምክር ነው ግን ማስታወቂያ አታብዝ
thank you for your comment
እኔስ አሁን ለገና ገብቼ አርግዛለውም አገባሁ
ምነው አማረኛውን ባታጨማልቂው በትክክል አውሪ
Gurdrd yalsch kongo nesch
በስርአት አውሪ
እረ አረቦቹ ይበሉታል
ይቅርታ አረሥኪ መለረሽልኘረ
ውሉም ውሽት ነው
እላቃሽ ላይ ምን አሥቀምጠሻል 😏
አማርኛሽ ሲያስጠላ
ples ye eregezena ken kemechie esekie mecha new maregez yalbegn