10 ኩላሊታችን እየተጐዳች መሆኑን የሚያሳዩ አስጠንቃቂ ምልክቶች 10 signs your kidneys are crying for help

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 июн 2024
  • ኩላሊታችን የሰዉነታችን የማጣሪያ መሳሪያዎች ናቸው። ጤናማ ሁነው በትክክል ማገልገል ካልቻሉ መርዛማ ንጥረነገሮች በመጠራቀም አደገኛ ሁኔታዎችን ይፈጥራሉ።
    በሚያሳዝን ሁኔታ በአለማችን ከ1,000,000,000 በላይ ሰዎች በኩላሊት በሽታ አለባቸው፣ ንግግር ግን 10% የሚሆኑት ብቻ ናቸው በሽታው እንዳለባቸው የሚያውቁት። ይህ ሊሆን የቻለዉም የኩላሊት በሽታ ምልክቶች ከሌሎች በሽታዎች ጋር ተመሳሳይ ስለሆኑ ነው። በጣም አስከፊ የሆኑት ምልክቶች መታየት የሚጀምሩት በሽታው በጣም ከተባባሰ በኋላ ነው።
    በዚህ ቪድዮ ብዙዎቻችን ልናስተውላቸው የሚገቡ እና ቀድመው የሚከሰቱ 10 አስጠንቃቂ የኩላሊት በሽታ ምልክቶችን እናያለን።
    ተጋበዙልኝ...
    10 ኩላሊታችንን የሚጐዱ መጥፎ ልማዶችን 10 bad habits that destroy your kidneys -==- • 10 ኩላሊታችንን የሚጐዱ መጥፎ ልማ...
    #kidney
    #health
    #signs
    #symptoms
    #signsandsymptoms
    #medical
    #healthy
    @wudutenachin
    footage from -==- www.pexels.com/

Комментарии •