በፍፁም ማድረግ የለልብን 7 በየቀኑ የምንሠራቸው የሚጐዱን መጥፎ ልምዶች 7 Simple Daily Habits Secretly Ruining Your Life

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 июн 2024
  • በእለት ተዕለት ሕይወታችን የምናከናውናቸው ተግባራት በህይወታችን ላይ አውንታዊ ተጽዕኖ ሊኖራቸው ይገባል። ይሄንንም እርግጠኛ ለመሆን የምናደርጋቸውን እያንዳንዳቸውን ተግባራት እና እንቅስቃሴ በደንብ መመርመር ይገባል። ዛሬ በዚህ ቪድዮ ብዙዎቻችን በየቀኑ ሳናስተውል የምንተገብራቸው ቀላል የሚመስሉ ነገር ግን ጉዳታቸው ስር የሚሰድ ፣ ዘላቂ እና ውስብስብ የሆኑ በብዛት በየቀኑ የምንተገብራቸው መጥፎ ልምዶችን እናያለን።
    ተጋበዙልኝ!!!
    4 ውሃ ስንጠጣ የምንሰራቸው ስህተቶች 4 common mistakes of drinking water -==- • 4 ውሃ ስንጠጣ የምንሰራቸው ስህተቶ...
    footage from - www.pexels.com/
    #Bad habits #daily habits #skipping breakfast #HTN # hypertension #Diabetes #Heart disease #digital #obesity #overeating #dehydration #daily excercise #Physical excercise #Excessive screen time #Eating processed food #Drinking water
    #Lack of sleep #Bad daily habits
    #poor posture #health #lemon #nutrition #medical #healthy #food #healthy #badhabits ‪@Wudutenachin‬

Комментарии • 2

  • @user-fi1ql7du2p
    @user-fi1ql7du2p Месяц назад +1

    ወድ ወንደማችን አላህ እደሜና ጤና እንዴሥጥክ እመኝልሀለው የምትሥጠው ትምህርት በጣም ይገባል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉ኑርልን🎉🎉🎉🎉

    • @Wudutenachin
      @Wudutenachin  Месяц назад

      አሚን, አብሮ ያኑረን! አመሠግናለሁ!!!