ሰበር - የታሰበልን ሴራ በሚዲያዎቹ ሲጋለጥ | ሀኒዬ ከመገደሉ በፊት አስገራሚው የመጨረሻ ቃሉ
HTML-код
- Опубликовано: 21 окт 2024
- Join this channel to get access to perks:
/ @abelbirhanu
Welcome to my channel I'm Abel Birhanu from Ethiopia if you subscribe my channel you get more benefits. news, blogging , information,vine .....all Entertainment are available in my channel subscribe now
youtube
www.youtube.co....
Facebook
/ abelbirhanu21
በድንበር እንኳን የማትጋራን ግብጵ በዚህ ልክ የኛን እያንዳንዷን እንቅስቃሴ ለመከታተል መጣሯ ከቅናት ውጪ ምን ሊባል ይችላል?
ያአላህ ሀገሬን ሰላም ያርግልን
ያአላህ አልሙን ሰላም ያርግልን
😢😭😭💔😔🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇿🇦🇿🇦🇿🇦🇿🇦🇿🇦🇿🇦🇿🇦🇿🇦🇿🇦🇿🇦🇿🇦🇿🇦🇿🇦🇿🇦🇿🇦🇿🇦🇿🇦🇿🇦🇿🇦🇿🇦🇿🇦🇿🇦🇿🇦🇿🇦🇿🇦🇿🇦🇿🇦
አልሰማሽም እንዴ ኢትዮጵያ የክርስቲያን አገር ብቻ ናት የኛ ሙስሊም አይደለችም ይሄ የአማራዎች ክርስቲያን አስተሣሰብ ነው የደንቆሮኦች
ደቡብ አፍሪካ ምን ሆነች?
እኛ አንድ እንሁን እንጃ ሌላው እዳው ገብስ ነው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🎉🙏
ሀኒዬዬዬዬዬ አላህ ለጀነት ያድርግህህህ መቼም ቢሆን በልባችን ውስጥ ነህ!!!!!!
ኩዌት ማሬ ሁለተኛ ሀገሬ በእውነት እግዚአብሔር አለማትን አጉራትን እንዲሁም ሀገራችንን ኢትዮጵያ ሁለተኛ ሀገሬኔ ኩዌትንም ይጠብቅልን❤❤❤
❤❤❤ ኢላሂ በቃ በለን በእዝነት አይንህ እየን ከዛሬ ነገ ሠላም ይመጣልናል ደሥታ እናገኛለን ሥንል እየባሠመጣ በኛ በሠው ልጆች ምንም መፍትሄ አላገኘንም መፍትሄው ቁልፍ ያለው አተጋ ነውና ኢላሂ ሆይ በቃበለንና ሠላም ሥጠን ያረቢ በእዝነትህ ሠላም አውርድልን
❤❤❤ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሠላም ውሎን ተመኘሁላችሁ መልካም ቀን❤❤❤❤🎉🎉🎉
አሜን 🙏
እኛ የአላህ ነን ወደርሱም ተመላሾች ነን
አላህ ይዘንለት ከሸሂዶች ያድርገው 🇵🇸🇪🇹
በሠላም ያሳደረን ደግ አምላክ በሠላም ያዉለን መልካም የእረፍት ቀን ይሁንልን🙏🙏🙏🙏
ኢትዮጵያቺን በጀግኖች ልጆችዋ ተከብራ ትኖራለች አሜን አሜን አሜን
ኩዌትዬ በኩረና ምክንያት ወጥቼ በመቅረቴ አዝናለው የምወድሽ በምክያት ነው ሰላምሽ ይብዛልኝ
በልቡ ኢማን ያለው የመሞቻው ቀን ያስታውቀዋል ካለው እምነት የተነሳ ኑዛዜን እንዲናገር አላህ ያስችለዋል እስማኤል 3 ልጆቹን በአንደቀን ነው ያጣው ግብፅ ስብሰባላይ ነበር ያኔ የፊቱ ገፅታ ብዙም ነበር አላል ይዘንለት ጀነትንም መኖሪያው ያድርገው ሀኒዬ
እግዚአብሔር ነፍሳቸውን ይማር እግዚአብሔር ለአለም ሁሉ ሰላሙን ያድለን በቃ ይበለን የምሰማው ሁሉ ያስፈራል እግዚአብሔር ይጠብቀን መልካሙን የምሰማበት ዘመን ያምጣልን አሜን ሰላም ለሰው ዘር ይሁን።
Amin❤
ድረሺልኝ ኣሜሪካ😂😂
በርታልን አቤል ወንደማችን ነገር ግን ለምን ፋኖ ሰላለበት ሁኔታና ሰለመከላከያ ዘገባ አታሰማንም
😭😭😭😭🇵🇸🇵🇸💔 Allah yizanilat
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
ኩዌት ሁለተኛ አገሬናት❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ስላም ለሰው ዘር ሁሉ❤
ዛሬ ጠፋክ እኮ አቤላ እንኳን ሰላም መጣህ ❤
ኩዌትዬ የኔ ናፍቆት ሰላም ለአለም ሁሉ❤
ሃኒዬ ለኔ ልዩ ሰው ነው
በልቡ ኢማን ያለው ሰው መሞቻውን ቀን ያውቀዋል አላህ በጀነተፊርዶስ ያስደስተው እስሜኢል ሀኒያ እድሜውን ሙሉ ለሀቅ ሲታገል የኖረ ጀግና ነበር 😭😭😭💔💔💔
😢😢 አላህ ይራህመው
Selam le Somalia
በርታ አቤል
ለግብጾ እንድህ በላት "የኢትዮጵያ የባህር በር ባለቤት የመሆን ጉዳይ የተበላ ዕቁብ ነው፣ አንድ ብቻ ሳይሆን ሦሥት የባህር በር ይኖራታል።" እናም አንዳችም የሚታመጣው ነገር እንደለላትና ገናም ግብጽ ተንበርክካ ኢትዮጵያን የሚትለምንበት ጊዜ ከፍት እየመጣ መሆኑንም ጨምረህ ንገራት!!!
ሰለም አደርክ አርፍደሀል
Jegena meri ismael haneye 💪🏻💪🏻❤❤❤❤🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸
አቤል በሰላምህነው. ዛሬአረፍክ❤❤❤❤
አቤል መልካም ሰው ነህ ስለ እስልምና አንብብ
Gebse seytan Hager nat😊
አቤላ ...የዛሬ ዜናክ በጣም ረፈደ, ጠብቀንም ብሆን አድምጠነዋል, የምረጃ ምንጫችን❤❤
Kuwait ❤❤🎉
አላህ ይራህማቸው😢😢😢
Top news
Kuwait 🇰🇼
ኩዌት ሁለኛ ሀገሬ😅🥰
10q abeal
የሳጥናኤልጎልኢትዮጵያ፣የሚለውንመፃፍሰውየሆነሁሉቢሰማውቢያነበእናቢጠነቀቅባይነኝ።ምንእደተሴረልንእየትሬረያለውንሁሉንበግልፅተቀምጧልወገንሆይበዘርበብሔ፣ርከምንባላሰርችአድርጋችሁለብዙዎችአዳርሱት፣እጅግጥልቅሴራነው😢😢
God bless our world 🌎 ❤
❤❤❤❤
ሰላም ላገራችን ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለአለም በሙሉ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ እግዚአብሔር የሞቱን በመንግስት ሰማዕታት ያሰባቸው ነፍሳቸውን ይማር
እግዚአብሔር ካለም ላይ ጦርነት ነው ያልፋለን የጦርነት መዘዙ ከባድ ነው ጌታችን መዳኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ማረን ይቅር በለን መልካሙን ዘበን አምጣልን 🙏🙏🙏
ስለ ሶማሊያ አዲስ ነገር ካለ ብትነግረን ጥሩ ነው
Allah selamun yamtalln
ለኢትዮጵያ ሕዝቦች መልካም ሰንበት ይሁን ❤❤❤
ግብፅ እስከመቼ የኢትዮዽያ የወገብ ቅማል ሆና እንደምትኖር እንጃ😢😢😢😢
አቤሉ😢
Egzibehare Selmen Yeweredelne
ብራቦ. አቤል
Abela enwedahalen
ኮይት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤
ኢራን ጉራ ብቻናት
Eska zare betam teru nah gen esmail hanyan antu bemalat astekakelaw
ወራሪዋ ሀገር ህጻናትን በመግደል በአለም ሪከርድ ሰብራለች
Wushetam
❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
የአባይ ግድብ የኢትዮጵያ ነው ቀይ ባሕር ባለቤት አለው 🇪🇷🇪🇷🇪🇷
ግሞ ቀይ ባሕሩንም ማን ይከለክላታል ለእናንተ ሱማሌ ላንድ ይሻላል አለዚያ በቁማችሑ አሰብን እዳታሶስዱ አርፋችሑ ተቀመጡ ይሔ የታፈነ ሕዝብ ዝም የሚል አይደለም አሑን ይሐዲግ አይደለም አብይ ነዉ አገሩን የሚወድ አገሩን የሚያከብር መሪ
መቼም አይጨናገፍም እች መርዝ የሆነች ክፉ ሀገር
Ewnet naw motm hiywotm yalew Allah zend naw ye Allah nen wede allahm temelashoch nen😢
❤
አራት ነጥብ የለውም እንዴ?
Hi
ተስካሩን አውጣለት ለሀማስ
የዚህ አለም ውጥንቅጥ ሴራ እየተወሳሰበ ስለሆነ በየአቅጣጫው ሀገራችንንም ከሌሎች ተምረን ለማዳን ነቅተን መጠበቅ አለብን ። ግብጽ ሴራዋ የታወቀ ስለሆነ የወደብ ስምምነታችንን አፋጥነን ተግባራዊ ማድረግ ወሳኝ ተግባራችን መሆን አለበት ።
😢
hlneme zana sebre batle yemretale
ይቺ ግብፅ ግን አሻጥር ከመስራት ወደኋላ አትልማ
ኮይት❤❤❤
❤😭😭🤲🏻💔
😭😭😭
አይ ኢትዬ ያልታደልሽ የራሥን ሠቶ የሠዉ ፍለጋ እድሜ ለመለሥ ና ወያኔ
🇮🇷🇮🇷🇮🇷🇮🇷🇮🇷🇮🇷🇮🇷🇮🇷🇮🇷🇮🇷🇮🇷🇮🇷🇮🇷🇮🇷Iran's
ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለአለም ሁሉ!
ሚሊየኖችን ተክቶ ነው የሄደው አልሀምዱሊላህ, እኛ ሙስሊሞች ሆዳችንን ለሞሙላት ህሊናችንን አንሸጥም ሀቅ ሀቅ ነው, መግደል ደግሞ የመሸነፍ ምልክት ነው
ማስታወቅያ እያበዛህ ነዉ ጀለስ
To late
ጊቢፂ የተፃፈሁነዉ አገር መትኖሮ ሲለዝ እትዮጵያ ግዘዉ አዉነዉ የመጨረሻዘመን ትባረካለ ሰላሙዋ ይበዛል ግቢፂ ያሊተፈፀመቃል አለ ባዳማትሆናለሼ ትፈሪሳለሼ እሱቃል አልተፈፀመም አርፈሺተቀመጪ
ስለ አገርህ ከመዘገብ ይልቅ የጠገቡትን አገሮች እያነሳህ ትቀልዳለህ።
ወይ ዝም በል ፖለቲኩዉን አቁም ገንዘብ ከፈለክ ከፖለቲካ ዉጭ በሌላ ታገኝዋለህ ዝም ማለትም ይመረጣል
ኣድቨርትህን ዝጋ
የኢራኑ ጠ/ሚ ስሙን ማን ነበር ያልከው?
Momtm hiywotm ke Allah naw
😂😂😂 ኢራን ለዘልኣለም ትሞታለች ኢስራኤል ለዘልኣለም ትኖራለች ❤❤❤
አቤት አቤት ሀገሬ የባህርበር ቢኖራት ሀያል ሀገር መሆኗን አረጋግጫለው የግብፅን ወጥ በወጥ መሆኗን ስሰማ 🇪🇬🤠🤣ድል ለውዷ ሀገሬ 🇪🇹💪ኤርትራ ካላረፈችና ፀባዮን ካልቀየረች መቀላቀሏ አይቀርም እኛ ባንፈልግም ህዝቦቿ ወደ ኢትዮጵያ ሀገራቸው ይመለሳሉ በፍቃዳቸው ኢሄ ነውረኛ ሽማግሌ ኢሳያስም ወደሞት እየቀረበነው
Enatin bida ye AHIYA ENA YE Zinjiro lig . Eretra mental ema tawikaleh Dedeb hahiya
Yetigray and Eritrean hezboch matfat betam asfelagi now
Translation enji analysis mesirat mayichil ye you tube tekelabi bere!
የሰው ደስታ የሚያስደስታቹ 350 አስገቡኝ 50 ብቻ ነው የሚቀረኝ ❤🙏
ሠላም ለእስራኤል ሞትና ውድቀት ለመላ ጠላቶቿ✌
ምነዉ ዘገየህ ኪኪኪ
አይ ኢራን እስኪ አርፈሽ ቁጭ በይ
Gibtse ye ethiopia ye wegeb kimal nat
በተጠመደ ፈንጂ ነው የተገደለው አቤላ
Kemye Bahere Nowe Yeleme Mane Bamene Nebere Azazshe Adergachowe Retrawiyane Demachowene Nowe Yemenyelki kflowe Enantene Fekrue Ena Degmo Enayalene 😂😂😂😂
ፊትህ ለሶሌማን
ኢራን 😂
አንተ ሰው ኤርትራ ከኢትዮጵያ አልተገነጠለችም ሲጀመር አካልዋ አልነበረችም የምታወራው እወቅ
መሪ ብሄድ መሪ ይተካል ካለም በራሱ የሟረተ አይመስልም።ያው የሞተ መሪያቸውን በሞት ስላጡ በሌላ መሪ ስለሚተካ እነሱን ለማፅናናት ነው።
አስራኤል ወድም ፍልስጤም ኦያስገደልሽ በኢትዩጲያ ታብጃለሽ
ሀኒዬ ፀረ ፈልሰጤም ፀረ እሥራኤል ነበረክ የፈልሰጤም ህጻናት በገነት ሆኖው ሲኦል ሊያሰገብህ እየጠበቁሁ ነበረ ህጻናት መንግሥቱ ሰማያትን ይወረሳሉ አንተ ገሃነም ውስጥ ትገባለህ
የወዬኗ ልጅ ኢራን ኢራቅ እያልክ ትቀልዳለህ ህፃን አሮጊት ሽማግሌ በየጊዜዉ እየተገደለ ምንም አዘኔታ የሌለህ ሰዉ ነህ የዚህ ጨፍጫፊ መንግስት ረዳት መሆን አያስፈልግም
እስራኤልን የሚጠብቅ
አይተኛም አያንቀላፋም አሜን
ሰላም ለአለማችን ሁሉ
የሰላም አምላክ ቸሩ አባታችን
ቅዱስ አማኑኤል በምድር ላይ ሁሉ😇
ፍቅርን እና ሰላምን ያውርድልን።
ቢዘገይም እግዚአብሔርን የሚቀድመው የለም
ሀሌ ሉያ🙏🏽❤❤😇🇪🇹🇮🇱🙏🏽
ስላም ለአለማችን ብለሸ እስራኢል ትያለሽ እንደ አይ ስው
ሂትለር. ሲጨፈጭፉቸው ተኝቶ እያቀላፋ ነበር😂😂😂😂
ቀጥል ባት
ኤርትራ ከኢትዮጰያ አልተገነጠለችም ከኒያም ከእንሊዝ አልተገነጠለችም
Yoo🙄
ምን ማለት ነዉ ተገንጥላማ የራሷን ሀገር መስርታለች😅
then where were u?
@@እመቤትየደሴዋ ኬኒም ከእንግሊዝ ተገንጥላላች።ጀቡቲም ከፈንሳይ ተገንጥላለች
የሀኒዬ ደም ፈሶ አይቀርም ሙጃሂዶዎች ይመለስሱታል ደግል ይቀጠላል ፍልስጤም ነፃ ይወጣል እንሻሏህ
እዲህ እያላችሁ ህዝብን ጨረሳችሁ አጨብጫቢ ሁላ🤛
@@እመቤትየደሴዋ አይድል
የኢትዬጵያዉያን የማያልቅ ተረት ተረት ትዉልድም የሚያጠፋ የሃሰት ታሪክ ኤርትራ መቸ ኢትዬጵያ ሆና ታዉቃለሽ ትክክል ተገስታ ነበረች እንጂ ስለዚህ እባክህ ትዉልድ ኣታጥፋ 🇪🇷🇪🇷💪🏻👈🏻
was there any name called Eritrea before bahire negash invaded by turkey?
and when was aseb was part of Eritrea before Eritrea separation?
The education level is upt 4 or 8, the rest is filled with shabyia's creative
history and imagination,good luck with it
in short nobody will be tricked with the title mind of your