እርግዝና እንዳልተፈጠረ አረጋግጣችሁ የእርግዝና ምልክቶች የምታዩበት 10 ምክንያቶች| Negative pregnancy test & pregnancy symptoms

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 окт 2024

Комментарии • 239

  • @healtheducation2
    @healtheducation2  2 года назад +32

    እንኳን በሰላም መጣችሁ ላይክ እና ሼር በማድረግ ሌሎችንም አስተምሩ🙏

    • @hekmatyoutube9971
      @hekmatyoutube9971 2 года назад +2

      እናመሰግናለን ዶ/ር

    • @ሂዊየማሪያምልጅቻናል
      @ሂዊየማሪያምልጅቻናል 2 года назад

      Eshe doctre amsgnlwe

    • @hafizamommom1198
      @hafizamommom1198 2 года назад

      ኢበክህ Drመልስልኝ

    • @MesrakeMesrake
      @MesrakeMesrake 2 года назад

      እድሜዬ 41ነው ለ6ወር ፔሬዴ አይመጣም ነበረ ሆስፒታል ሄጄ ምንም ችግር እደሌለና የወሊድ መከላከያ ለ2ወር ብወስድ ፔሬዴ እደሚስተካከልና ማርገዝ ስለምፈልግ ችግር እደሌለው ነገሩኝ አተ ምንትላለህ ዶክቶርዬ ?

    • @ውዴየመብርሀንልጅ
      @ውዴየመብርሀንልጅ 2 года назад

      መመርመሪያው ስሙ ምንድ ነው

  • @samso9413
    @samso9413 Год назад

    ትምህርትክ. በደብ. አብራርተክ. ነው. ምታስረዳን. እናመሰግናለን. ያገሬ. ሀኪሞች

  • @azitub1621
    @azitub1621 28 дней назад

    Thanks doc❤😊

  • @Tta8yimm1ooo
    @Tta8yimm1ooo 3 месяца назад

    አመሠግናለሁ ዶክተር

  • @ኩንፈየኩንዩቱብ-ለ7ከ
    @ኩንፈየኩንዩቱብ-ለ7ከ 2 года назад

    ምርጥ አለህ እድማና ጤና የብዘልህ ዶክታር

  • @Helen-is5kp
    @Helen-is5kp Год назад +9

    ዶክተርዬ ፔሬዴ የመጣው 6 ነው እኔ 27 ሴክስ አረኩኝ አሁን ወገቤን ያመኛል ሆዴንም ይነፋኛል

  • @Hemeenberuh12Hemeenberuh-rx9kg

    በጣም እናመሰግናለን፡፡

  • @r.k.h2875
    @r.k.h2875 2 года назад +1

    Selam Doctor titan betam yekoteketegnal,, yekontetegnal pregnancy test arega alaregzkum fetegna Chak arga yehone? Tuten mekontetegni lela mekniyat yehonal betam new mekontetegni?

  • @እጅግነሸyouTube
    @እጅግነሸyouTube 2 года назад

    አመሰግናለሁ

  • @mekdiyab9782
    @mekdiyab9782 2 года назад +1

    አመሰግናለው

  • @GgGg-nv9kr
    @GgGg-nv9kr 2 года назад +1

    Selam doctor ene gena 1wernegn gn dame 2gize fesognal tenama new

  • @MariamHasan-d2q
    @MariamHasan-d2q 8 месяцев назад +1

    ቁጥር አስቀምጥ ዶክተር

  • @adistegegne3327
    @adistegegne3327 2 года назад

    Enamesegenalen doctor selameh bezit yibelelegn

  • @EdenTsegaye-u2d
    @EdenTsegaye-u2d Год назад +2

    Ebakih dokiter ergezina mirmera aderge ergezina yelm ebalalew gen borce awetaw dep tewegechalew

  • @znbeznbe3821
    @znbeznbe3821 2 года назад

    እናመስግናለን ዶክተር!

  • @ሀበሻዊት-ኘ2መ
    @ሀበሻዊት-ኘ2መ 7 месяцев назад

    ጥያቂያችንን መልስ ጅ ዶክተር

  • @hulusewebrahim9195
    @hulusewebrahim9195 2 года назад

    Enamesegnalen doctor

  • @Bent_adaamaa
    @Bent_adaamaa 2 года назад +1

    Thunks dokter 👍🥰

  • @ፍቅሬእወድሀለሁለዘላለም

    አንደኛ ነኝ ለኮሜንት እናመሰግናለን ዶክተር

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  2 года назад +2

      እንኳን ደህና መጣሽ እህት🙏

    • @SaraAhmed-wm7mo
      @SaraAhmed-wm7mo 2 года назад

      Dr. Video bezu geze eketatelalehug ene lemargez bezu geze mokere altesakam yemetredag neger kale bakeh??

    • @ፍቅሬእወድሀለሁለዘላለም
      @ፍቅሬእወድሀለሁለዘላለም 2 года назад

      @@SaraAhmed-wm7mo የኔ ውድ አይዛሽ ፈጣሪ ልጂ ለሚፍልግ ሁሉ ይስጠን እኔም እንዳች ነኝ ልጂ ለመውለድ የማልከታተለው የለም ግን ደግሞ ፈጣሪ ሲቸር ነው አይዛሽ እሺ ሁላችንም የሀሳባችንን ያሳካልን

  • @MuluneshMelekamu
    @MuluneshMelekamu 4 месяца назад

    Selam dector yehon tiyake neberegn

  • @tube-gk1tn
    @tube-gk1tn 2 года назад

    እኳን ደህና መጣህልኝ ዶክተር እናመሰግናለን ዶክር ደምረኝ

  • @enuayele6135
    @enuayele6135 2 года назад

    Yedem memsasel yergezena cheger yaseketelal

  • @MuluneshMelekamu
    @MuluneshMelekamu 4 месяца назад

    Yewer abeba kayehu ke 1 wer ke 20 ken buhala yenetebtab miliket ayehu ena ahun hoden yamgnal hakim ga hije chek sareg yeshit tubo enfection new alugn docter ante men tilgnalehi betam chenkognal

  • @ayenalamadenaw8974
    @ayenalamadenaw8974 2 года назад

    Thank you doctor

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  2 года назад

      🙏

    • @amiratube6888
      @amiratube6888 2 года назад +1

      @@healtheducation2 ለምድነው ጥያቄ ማትመልሰው አብዛኛውን ሰው ይጠይቃል ግን አትመልስም

  • @alemukebede6604
    @alemukebede6604 Год назад +1

    Salem doc hcg negative nenyi gen hode eya camre no ,ye irgzina milktochinm xux,ufrat ,tsagur lahi ahichalo mindino?

  • @maremasied4555
    @maremasied4555 8 месяцев назад +1

    መልስልኝ ቸክሳረግ በጣም መለየት የማይቻል ሁለተኛ ያስመረ ምልክት አለው ፈዛዛ ከመሆኑ ትንሽ

    • @seadetube8022
      @seadetube8022 8 месяцев назад

      እረጉዝ ነሺ😂❤❤

    • @maremasied4555
      @maremasied4555 8 месяцев назад

      አወን በዚሁ አጋጣሚ እህቶቸ ሁለተኛ ካስመረ ምንም ይፍዘዝ ምልክት ካለው እርግዝናነው

  • @taibahali7857
    @taibahali7857 2 года назад

    ዶክተርየ ሰላምህ ይብዛ ልን እንወዳሀለን

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  2 года назад

      አመሠግናለሁ እኔም እወዳቹሀለው🙏

  • @User-rh8di
    @User-rh8di 2 года назад +5

    ጤና ይስጥልኝ ዶክተር እባክክ ተጨንቃለው እርዳኝ በቴሌ ግራም አውራኝ 😭😭

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  2 года назад

      መልዕክት አስቀምጪልኝ

    • @User-rh8di
      @User-rh8di 2 года назад +1

      @@healtheducation2 ሠላም ዶክተር እኔ ግራ ገባኝ ባለፈው ኢቲዮጲያ ለእረፍት ለ3ት ወር ሔጄ ነበር ከዛ መከላከያ መርፌ ወሠድኩ ከዛ አደወሠዱክ ከ2ት ወር በሗላ ፔሬድ ትኒሽ ቲኒሽ በየቀኑ ለሑለት ወር ከምናም ይታየኝ ነበር ከዛ ደሞ ከቆመ 3 ወር ሆነኝ ለምንድነው እኔ አሑን ያለውት በስደት ነው አርግዜ ይሖን ብዬ ፈራሑ

    • @rabya1233
      @rabya1233 2 года назад +1

      @@User-rh8di መጣልሽእዴ እህቴ እኔም ጨቆኝን

    • @User-rh8di
      @User-rh8di 2 года назад

      @@rabya1233 ጭንቀቴን እግዚአብሔር ገላገለነኝ

    • @ዜድዜድአፍቃሪህ
      @ዜድዜድአፍቃሪህ Год назад

      @@healtheducation2 የት አለ ቁጥርህ

  • @سالمحمور
    @سالمحمور Год назад +2

    ሰላም ዶክተር እኔ ቤሬድ ባዬሁ በሁለተኛዉ ቀን ግንኙነት አደረኩ ግን ሳዬዉ የለም ይለኛል ካዬሁ ሁለት ወር ሆነኝ ሆዴንም ይነፋኛል ድካም ይሰማኛል በጣም ምንይሆን መልስልኝ አረ

  • @ayisheayimam3858
    @ayisheayimam3858 Год назад

    ዶክተር እባክህን አታለፈኝ /የወሊድ ከኒን 6 ሳአት ቦሀላ ቢስመልሰኝ የመስራት አቅሙ እዴት ነው ?

  • @BgVh-hv3ew
    @BgVh-hv3ew 2 месяца назад

    ሰላሞ ወድሜ እባክህ መልስልኝ 2ት ወሬነው ግን መከላከያ ክኒን እየተጠቀምኩ ነበር ግን ደሞ ፐሬዴ ቀር

  • @G4ivuj
    @G4ivuj 9 дней назад

    ከኢትዮጺያ ስመጣ መርፌ አስቀብሬ ነበር የወር አበባዬም በትክክል እያየሁ ነበር ግንኙነት ካረኩ በሆላ ቀረብኝ አርግዤለሁ ማለት ነው ዶክተርዬ ፍትህህህህ

  • @senitufaa1284
    @senitufaa1284 2 года назад +1

    Yemetekele dem mefeses hulum set laye yetayale ende dr ?

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  2 года назад

      implantation bleeding/የመትከል ደም መፍሰስ አብዛኞቹ ነፍሰጡር ሴትች ላይ የሚከሰት ነው ሁሉም ላይ ላይከሰት ይችላል እህት! የመትከል ደም መፍሰስ ግን ቀላል ደም መፍሰስ ነው ግራ እንዳትጋቡ እሺ!

    • @alemassefa1824
      @alemassefa1824 2 года назад

      @@healtheducation2 ድንገታኛ እርግዝነ መከለካያ ወስጄ ነበር በሰምንቱ ትንሽ ደም ፈሰሳኝ መደንቱ አልሰራም ማለት ነው ከአረገዝኩ ብዬ በጣም ፈረሁት ሌላ ድገም መደንት ልውሰደው ምን ማድረግ አለብኝ ዶክቶር

  • @enatenewdatalhu3104
    @enatenewdatalhu3104 2 года назад +4

    dr እባክህ ለተቆረ ብልት እና ብብት ፍቱን መድሃኒት
    የሃረብ ሀገር ስራ ከሙቀቱ ከብርዱ ተቀላቅሎ ተቆረብኝ please

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  2 года назад +3

      እሺ ቀጣይ የጤና መረጃን እሰራበታለሁ

  • @sarqtuaw2599
    @sarqtuaw2599 2 года назад +1

    ሰላም ወንድማችን በጣም እንመሰግናለን ከልብ

  • @MimeMime-z1o
    @MimeMime-z1o 7 месяцев назад

    ሰላም ደክተር መ ግንኙነት አድርጌ ግን ኪኒን ወስጃለሁኝ ከወሰድኩ በኋላ ግን 6ቀን ደም ፈሶኛል መልስ ስጠኝ

  • @JsvJdb-y1z
    @JsvJdb-y1z 5 месяцев назад +1

    ዶክተር እንዳየኸው መልስል ፔሬድ በመጣ 14 ግንኙነት አርኩኝ ያስሜን ወስጃለው 5 ቀን 3 ሳምንት ሁኖኛል እርግዝና ይፈጠራል ወይ አላወኩት የወር አበባ የሚመጣ 30

    • @fnfdkjj5930
      @fnfdkjj5930 3 месяца назад

      እንደት ሖንሽ ውደ በአላህ መልሽልኝ ጨንቆኛል እኔም

  • @amenhmohamed3018
    @amenhmohamed3018 2 года назад +1

    ሰላም ዶክተረ ፔሬዴ ከመጣ 4 ወረ ሆነኝ ሆስፒታል ሄጄ ችግረ የለውም አሉኝ እኔ ግን በጣም ፈራሁ ለምን ይሆን የቀረው ብዪ ያስጨንቀኛል

  • @werqekeyar7116
    @werqekeyar7116 2 года назад

    ዶክተር ከዚበፊት የሶስት ወር እረጉዝ ነበርኩኝ ከዛ አስወር ደኝ ካስጠርኩት በሆላ ፔሬዴ በፊት በሚመጣበት ቀን ቀርቶ ከሀያቀን ቤቶች መምጣት ጀመር ለአራት ወርያክል አሁንደሞ ፆም ከገባ ጀምሮ መምጣት መህድ ምጣት መህድ ሆነ አሁንደሞ ስምት ቀኔ ሆነ ካቆመ ዝብሎ ድካም መሠማት ወገቤን መከትከት ድካሙ ከዚህ በፊት እርግዝና ሲጀምርኝ የተሠማኝ ምልክትነው ወገቤን ሲያመኝ እደገና ፔሬድ ሊመጣይሆን ብየ አሰብኩ ትላት ግን የርግዝና መሞከሪያውን ከገዛውት ሶስት ወር ሊሆነው ነው ትላት ሞከርኩት የለሽም እርግዝና አለኝ ፔሬዴደሞ በጣም ተዛባብኝ ህክምና ህጀ ፆሙ በገባ በአምስትቀን ተመረመርኩ መዳኒት የፔሬድ ማስተካከያ አዘዘልኝ አልወሰድኩትም ከዛ ከሀኪቤቱ ከተመለስኩኝ በሆላ ፔሬዴ የጠኝ ቀን መጣ የመጀመሪያ ቀን ብንኝ መጣ ከዛ የጓጓለ መፍሰስ ጀመርኝ ከዛ እየቀነሰ እስከደጠኝቀን ከዛበሆላ አልመጣም አሁንደም ምልክት የድካም አየሁ እናዶክተር መልስልኝ ምክንያቱን

  • @betiyalew4455
    @betiyalew4455 2 года назад

    ዶክተር እባክህ መልስልኝ። የወር አበባዬ constant አይደለም። እና በ ግንቦት16 የወር አበባ መጣ እና በ19ተኛው ቀን ( ቀጣይ ወር ሰኔ 5 ላይ ማለቴ ነው)ግንኙነት ባደርግ እርግዝና ሊፈጠር ይችላል ወይስ አይችልም?

  • @EdK-q7f
    @EdK-q7f 2 месяца назад

    ዶክተር እኔ ሁለተኛ ልጅ ለመውለድ እየሞከርኩ ግን ምንም የለም መድሀኒት ካቆምኩ 1 አመት ሆኖኛል ግን እርግዝና ሙከራ ከጀመርኩ 6 ወር ሆነኝ ምን ላድርግ ዶክተር መልስ ስጠኝ

  • @hanieyu7739
    @hanieyu7739 2 года назад

    ሰላም ዶከተር በመጀመሪያ ስለ ቀና ምላሽህ እግዛብሄር ያክብርልኛ ያገባሁት በቅርብ ጊዜ ነው ግን ካገባሁ ከ3ወር ቡሀላ ፔሬዴ 10ቀን እያለፈ ነው የሚመጣው ምን ላርግ

  • @EndrisDawed-n6n
    @EndrisDawed-n6n 2 месяца назад

    ዶክተረ እሥከወር ያሣያል አ?????

  • @kiyakiya5389
    @kiyakiya5389 2 года назад

    Selam Dr ene positive hono resulte gen kurtet Ena ye dem fesash alegn lemdnew

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  2 года назад

      ቁርጠቱ የእርግዝና ምልክት ነው የተለመደ ነው! ነገር ግን የደም መፍሰሱ የመትከል ደም መፍሰስ/implantation bleeding ከዛህ ውጪ ከሆነ ህክምና ማድረግ አለብሽ ችግር እንዳለ እየጠቆመሽ ነው! ነገር ግን ለ 1 ወይም 2 ቀን ብቻ የሚፈስሽ ከሆነ ፅንስ በማህፀን ሲተከል የማህፀንን ሽፋን ስለሚሰብር የደም መፍሰስ ያጋጥማል! የእርግዝና የመጀመሪያ ምልክት ነው ማለት ነው! ነገር ግን ቀላል ነው ከቀናት በላይ የሚቆይ ከሆነ ከማህፀን ውጪ እርግዝናን ስለሚያመለክት መታከም አለብሽ አስጊ ይሆናል!

  • @hayume166
    @hayume166 3 месяца назад

    ሰላም ዶክተር እኔ ዉልጄ አጠባለሁ አንዴ ብቻ ፔሬዴ መጥቷል ከዛቡሓላ አልመጣም ግን ማስመለስ የማስታወክ ምልክት አለኝ እና ገዝቼሳይ ምንምየለም

  • @AminaatAsan
    @AminaatAsan 10 месяцев назад

    ሽንት በቀዳዳወቹ ነው ምናስገባው ወይስ ቀዳዳወቹን ሽቱስጥ ነክርን ነው ምናወጣው ካዘስ እንከድነዋለን ማለቴ እሆን ልክ እንደስኪቢርቶ መክደኛ ያለውን የምታቁ ንገሩኝ አትለፍኝ

  • @ghanemmobile4957
    @ghanemmobile4957 11 месяцев назад

    ዶክተር እኔ መጀመርያ አንድ ደማቅ ሁለተኛው ፈዛዝ ሰጠኝ በሳምንቱ አንድ ብቻ ሰጠኝ ጤና ጣቢያ 15 ቀን ቀጠሩኝ ምን ይሆን በጉጉት ልሞት ነው የእርግዝና ሲሜቱ እዳለ ነው

  • @allahmdlalah5459
    @allahmdlalah5459 Год назад

    ሠላም ዶክተር እኔ ፔሬድ በጨረስኩ በ3ኛው ቀን ባሌጋ ግንጅነት አደረኩ ለ2 ቀን እንክብል ነው የተጠቀምኩት በ3 ኛው ቀን መርፌ ተወጋሁ መርፌ በተወጋሁ በ3ኛው ቀን ወዲያው ደም ፈሠሠኝ ቢያሥ ለ5/4 ቀን የሚሆን ከዛ ወዲህ ፔርዴ አልመጣም 4ወር ሆነኝ ሆዴ ተነፍቷል በ3ኛው ወር ቆሻሻ መሣይ ደም ቅልቅልጋ ወደ 10 ከማህፀኔ ይወጣ ነበር አርግዠ ይሆን ወይሥ የበሽታ ነው ?

  • @meeridawit-kj3jj
    @meeridawit-kj3jj Год назад

    Mediyanit.feligale

  • @HayatMeles
    @HayatMeles 2 месяца назад

    ❤❤❤

  • @mersecoolmersecool4588
    @mersecoolmersecool4588 2 года назад +2

    ሰላም ዶክተር እኔ የ3አመቱን ነበር አሁን አስወጥቼዋለዉ ማርገዝ ፈልጌ ግን ፔሬድ አልታየኝም ፔሬድ ካየሁ በኋላ ነዉ እርግዝና የሚፈጠረው?

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  2 года назад +2

      አዎ ኦቩሌት ለማድረግ ፔሬድ መምጣት አለበት! ምናልባት ካስወጣሽው በኋላ ፔሬድሽን መደበኛ ለማድረግ Primolute ወስደሽ ከሆነ ጠብቂው ይመጣል ከዘገየ ግን ወደ ጤና ተቋም መሄድ አለብሽ

    • @ማርያምእናቴአንችውጠብቂኝ
      @ማርያምእናቴአንችውጠብቂኝ 2 года назад

      @@healtheducation2 እሽ ዲክተርየ በጣም እናመሰግናል ጥያቃ ነበረኝ እናም ከወለድኩ ሱስት አመቱ እስኪሁን ፔራድ አላየሁም ሳይመጣ ማርገዝ ይቻላል

    • @SaharObaid
      @SaharObaid 2 месяца назад

      ሠላም ቁጥር ፈልጌነበር

  • @ወለተእየሱስየድንግልልጅ

    ዶክተር እባከወትን ለቤቱ አድስነኝ እኔ ሳውደ ነኝ ያለሁት አሁን ባሌ ጋር ግንኑኝነት ያርኩት ቴሬደ በመጣ 8 ቀኔ ነው ግንኙነት ያርኩት አሁን የውር አበቦየ አልመጣም የውሊድ መቆጣራያ ወስጃለሁ አሁን ወገቤን ሆደን እያመመኝ ተሳቃየሁ ንገርኝ ውንድሜ

  • @MishaMisha-r1j
    @MishaMisha-r1j Год назад

    ሰላም ዶክተር የወር አበባ ሳይመጣ 45ቀን ሆነኝ ከዚህ በፊት እንዲህ አይነት ነገር አጋጥሞኝ አያዉቅም አናም እርግዝና ስመረመር አይደለሽም ተባልኩ ግን ቱቴ ላይ አንዳንድ ምልክቶችን አያለው አባክ መልስልኝ

    • @EnkoyAndarge
      @EnkoyAndarge Год назад

      degmese temrmeri andande laytay yichlal enam mlkto ke koyebse temermeri

    • @AminaatAsan
      @AminaatAsan 10 месяцев назад

      እኔም እንዳቺ ነኝ እንዴት ሆንሽ

  • @zanatz9864
    @zanatz9864 2 года назад

    ሠላም ነው

  • @zelalemyohannes2019
    @zelalemyohannes2019 2 года назад

    Be ultra sound meche mawek enchlalen

  • @dgfg1480
    @dgfg1480 Год назад +1

    ዶክተር የወር አበባዬ አልመጣም እናም እቤቴ ውስጥ ስመርመር አንዱ ደማቃ ነው አንዱ ፈዛዛ ነው😊😢😢😢😢😢

  • @weynuo
    @weynuo 11 месяцев назад

    ዶክተር መልስልኝ በፈጠረህ አምላክ በጣም ጎጉቼ ነበር ላይሳካ ነዉ መሰለኝ😢
    እና ቢሪዴ እጥቅምት 7መጣ እና ከባሌ ጋር እጥቅምት 16 ተገናኝተን እስከ እጥቅምት 20 ቆይተን ተለያየን አሁን ዛሬህዳር 1 መጣ ቢሪዴ እና አላረገዝኩም ማለት ነዉ??😢😢

  • @mistawotmalka799
    @mistawotmalka799 2 года назад

    Selam doktor marife katawagaw tasas 27 ,04,2014 yami,aliqi gize maziya 21,new yamilew karidu malisun ibakih basaw agar new yalewit

  • @naimajuhare7380
    @naimajuhare7380 2 года назад +1

    ውዱሚ እበኪሁ ቁጣርሁን አስቀሚጥልኝ ዲውይ አወርሀልው እሽ ልጁ መዉሊድ እፍልግልው ከሙከርኩ አዴ 1አሚት ናው😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ሞን ለሪግ መለ በለኝ ዱክታር

  • @belintefera340
    @belintefera340 2 года назад

    ቅድም በመለስክልኝ መሠረት በዚሁ ቀጥልልኝ የወር አበባዬ ከወር በላይ ይቆያል ግንበወር አበባዬ የመገመሪያዉ ቀን ቢደረግ አረግዛለሁ ይህ አጋጣሚ ስለገጠመኝ ነዉ

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነውእና

    የወር ኣበባ ካለፈ በስንት ቀን ነው ምናውቀው

  • @kameleak4174
    @kameleak4174 2 года назад +1

    ለምታድርስን መርጃ እነመስግናለን ወድ ጥያቄየ ስመለስ የቤት ውስጽ ሙከራ ስዳርግ ሁለት ቀይ ያሳያል አዱ ደማቅ ሲሆን አዱ ደግሞ ፍዛዛ ነው
    ይሄ ምንን ያመለክታል

  • @rukaysabebe323
    @rukaysabebe323 7 месяцев назад +1

    ዶክተር መልስልኝ እባክህ እኔ ክኒን ተጠቅሜ ነበር ከባሌ አድ ቀን ነዉ ዬተገናኘነዉ ፔረድ በጨረስኩ ባድ ቀኔ ነዉ ዬተገናኘነዉ በሳምቱ ትንሽ ደም ፈሰሰኝ ከዛ ደሞ ወር እደሞላኝ ሀይደ ሲቀርብኝ በቤት ዉስጥ ስመረመር ምንም ዬለም አድመስመር ብቻ ነዉ አሁን ከባሌ ከተገናኘሁ 5ተኛ ሣምቴ ትናት ጨረስኩ እና ማታ ትንሽ ደም ፈሰሰኝ ሆደን ይቆርጠኛል ደሙ አሁንም አለ ግን ብዙ አይደለም ሠዉነቴላይ ለዉጥ አለ ብዙ ነገር ግን ደሙ ምድነዉ እባክህ መልስልኝ

  • @genetmulugeta3288
    @genetmulugeta3288 2 года назад +1

    ትመልስልኝ ይሆን አላውቅም ፔሬዴ በ 2 እና 3 ወር እየመጣ ነበር ግን በ3ኛ ወሩ ሲመጣ ጠብቄ ግንቦት 8መጣ ከ14እስከ 21ድረስ ሞከርኩ እንዳለ ምልከቱ የርግዝና ነው ግን ቼክ ሳደርግ የለም አለኝ ምን ይሻለኛል በጣም ልጅ ያስፈልገኛል ምን ላርግ

    • @enasshahen4103
      @enasshahen4103 2 года назад +1

      አትጨነቂ እህት ልጅ የእግዚአብሔርን ስጦታ ነው የቻልሺውን ሞክሪ የቀረውን ለፈጣሪ ተይው።

  • @dubaidubai4630
    @dubaidubai4630 2 года назад

    እካንደና መጣህ

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  2 года назад

      አመሠግናለሁ እንኳን ደህና ቆየሽኝ🙏

  • @HikmaSeid-zq4xv
    @HikmaSeid-zq4xv 19 дней назад

    D/r ena welje lj atchalehu bewelid kezam ke1Amet belay tebka aregezku gn ke5samnt alalefem kezam behola mnm lifeter alchalem mrmeram adergalehu ahun gn yewer abebaye werun masalef jemere ebakh melslgn

  • @agerefentahun9291
    @agerefentahun9291 Год назад

    አረ ዶክተር እኔም ችግር ገጠመኝ ከቤት ስመረመር ውይክ ፔዜቲብ ነበርኩ ጤናጣቢያ ደግሞ ኔጌቲብ ሆንኩ ሲቀጥል የወር አበባየ መቶ ከሄደ አስርቀን አልፎታል እናም የተዛባ ነበር

  • @rossethiotube
    @rossethiotube 2 года назад

    ዶክተር ከልብ እናመሰግናለን ክበርልን

  • @G4ivuj
    @G4ivuj 9 дней назад

    የ3 አመቱን መርፌ አስቀብሬ ነበር ለ6 ወር ያህል የወር አበባዬ እያየሁ ነበር ግን ግንኙነት ካረግሁ በሆላ ቀረብኝ አርግዤለሁ ማለት ነው

    • @G4ivuj
      @G4ivuj 9 дней назад

      መልስልኝ ዶክተርዬ በጣም ጨንቆኛል

  • @saniyamuhamed3843
    @saniyamuhamed3843 Год назад +1

    Kagebahu arat were new alaregezkum mn larg

  • @muhabasule5331
    @muhabasule5331 Год назад +1

    እኔ ጥያቂ አለኝ መልስም እፍልጋለሁ የወር አበባየን በጨርስኩ በ3ቀኒ ከባሌ ጋ ተገናኝሁ 5ቀን ተቀመጥኩ አልተጠቀምኩም በተመለስኩ በሳምንቴ ወገቤን ያመኛል ደካምም ይስማኛል ግን ዛሬ በጃሂዙ ሳየው 1ቀይ ብቻ ነው ያሳየው ቤሪደም ወሩ አልፎ 4ቀን አለፍው እሺ ካላርግዝኩ እደት ቤርደ አልመጣም መልስ እፍልጋለሁ

    • @Hdhdu-m7g
      @Hdhdu-m7g 6 месяцев назад

      እደት ሆሺ እህቴ

  • @bertukandawud6099
    @bertukandawud6099 2 года назад

    ለቤቱ አዲስ ነኝ ዛሬ ነው የተቀላቀልኩ ዶ/ር አንድ ጥያቄ ልጠይቅ እንደምትመልስልኝ ተስፍ አደርጋለሁ በማሃፀን የሚቀበረውን ለአምስት አመት ተጠቅሜለሁ አሁን ግን ግዜው ካለቀ ቦሃላ አስወጣሁት ካስወጣሁት አንድ አመት ሞላኝ እናም ማርገዝ እችላለሁ ወይስ ዶ/ር ላማክር በመጀመሪያ ?ደግሞ ፔሬዴ የሚመጣው በየ24ቀኑ ነው እስኪ ዶ/ር የቻልከውን ያህል እርዳኝ

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  2 года назад

      መሉ በሙሉ ምንም የማህፀን ችግር ከሌለ ማርገዝ ትችያለሽ ነገር ግን አንዳንድ ግዜ የእርግዝና መከላከያ ከተጠቀማችሁ በኋላ ቶሎ እርግዝና ላይፈጠር ይችላል የመድሀኒቱ(IUD) ተፅዕኖ ነው!

  • @salamhiru3375
    @salamhiru3375 Год назад +1

    እባክህ ጥያቄ አለኝ

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  Год назад

      ምን ነበር

    • @salamhiru3375
      @salamhiru3375 Год назад +1

      @@healtheducation2 እሺ እኔ 1 ወር 20 ቀን ሆነኝ እና ፓርድ አልመጣም እና አኪም ህጄ ነበር እርጉዝ አይደለሽም አሉኝ እና የምን ችግር ነው። ዶክተር እባክህ ጨቆኛል ግን ግንኙነት ባደርኝ 8 ቀን የደም ምልክት አይቸ ነበር 2 ቀን ግን ትንሽ ጠቆር ያለ ነው እና እቤትም አየሁት በሽት ግን አድ መስመር ብቻሽነው ምን ላድርግ

    • @salamhiru3375
      @salamhiru3375 Год назад

      ​@@healtheducation2 መልስ አሰጡም😢😢😢😢

    • @salamhiru3375
      @salamhiru3375 Год назад

      @@healtheducation2 ችግራችሁ መልስ አሰጡም ???

    • @salamhiru3375
      @salamhiru3375 Год назад

      @@healtheducation2 መልስ አሰጡም ማለት ነው

  • @buzayehuhaile9167
    @buzayehuhaile9167 2 года назад +2

    እኔም በዚህ ነገር በጣም ተቸግራለው በጣም እራሰ ምታት ጠዋት ድካም ይሰማኛል ያቅለሸልሻኛል

  • @SurinderSingh-ex3bh
    @SurinderSingh-ex3bh 2 года назад +3

    የኔ ቢሪድ አንድ ቀን መቶ አቆመ ምን ይሆን

  • @addisgirma852
    @addisgirma852 2 года назад

    ደ/ር ፔሬድ መምጣት የነበረበት ግንቦት 15 ነበር አልመጣም ይደክመኛል ይርበኛ ግን በቤት ቸክ ሳደርግ እርግዝና የለውም ቸኩየነው ወይስ ምንሊሆን ይችላል እባክህ መልስእፈልጋለሁ

  • @asdggcc
    @asdggcc 5 месяцев назад

    ደኩተር እኔ የወረ አበባየ ከቀር 8ቀን ሆነኝ ግን ሰሞከረዉ የለም

  • @የደሴዋ-ከ2ቐ
    @የደሴዋ-ከ2ቐ 8 месяцев назад

    እደትነው ማውረድየሚቻለው😢

    • @emaneman4948
      @emaneman4948 8 месяцев назад

      ሀይ እና መድሀኒት ፈልገሽ ነው

    • @emaneman4948
      @emaneman4948 8 месяцев назад

      መዳኒት የሚሸጥ አውቃለው

    • @bilenblen
      @bilenblen 7 месяцев назад

      እስኪ ጠቁሚኝ😢​@@emaneman4948

    • @salwaasma9228
      @salwaasma9228 6 месяцев назад

      ​@@emaneman4948በጣምእፈልጋለሁየወርነዉበናታችሁ

    • @fatmahasan8903
      @fatmahasan8903 5 месяцев назад

      እህትነብስአታጥፊ

  • @saniyamuhamed3843
    @saniyamuhamed3843 Год назад

    selam dokter

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ለ1ደ

    ዶክተር እደምመልስልኝ እርግጠኛ ነኝ እኔ ከባሌ ከተገናኘሁ 12ቀኔ ነው ግን በሳምቱ ጥቁር ደም ላምን ፈሰሰኝ በዛው ጠፋ የእርግዝና ምልክት ነው ማለትነው አሁን ምርመራ ባረግ ይታወቃል ከዛወድህ ተገናኝተን አናቅም

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  2 года назад

      ከ 3 ቀን ቡሀላ የቤት ውስጥ የእርግዝና ምርመራ በሽንት አድርጊ ይታወቃል! ወይም በህክምና ተቋም ደግሞ ከግንኙነት በኋላ በደም ምርመራ ከሆነ ከ 8 ቀን ቡሀላ ይታወቃል። በሽንት ከሆነ ደግሞ ተመሳሳይ ነው

    • @saadaa6752
      @saadaa6752 Год назад

      ዶክተር በደም ይታወቃል እንደ ጨንቆኛል መልስልኝ😊

  • @hirafamily6780
    @hirafamily6780 2 года назад +3

    ዶክተር እድሜዬ 24 ነው የወር አበባዬ ተዛብቶብኝ አያውቅም ነበር ሰሞኑን ግን 2, ወር ሆነኝ በመሀል ለ 3 ቀን ቡኒ ነገር በጣም በቲኒሹ ጠብ አለና ቆመ የደም ምርመራም አድርጌ እርጉዝ አይደለሽም ተባልኩ ምናልባት የበለጠ እርግጠኛ ለመሆን አትራሳውንድ መታየት አለብኝ?

    • @salamhiru3375
      @salamhiru3375 Год назад

      እባክሽ እዴት ሆሽ እኔም እዳች ነኝ የደም ምርመራ አደርኩኝ ግን የለም አሉኝ ምን ላድርግ እባክሽ መልሺልኝ እህት 😢😢😢😢😢

    • @XxXx-wr5rg
      @XxXx-wr5rg Год назад

      እንደት ሆንሽ እህት

  • @hayatmohamed2689
    @hayatmohamed2689 2 года назад

    ሰላም ዶክተር እኔ ብዙ ምልክት አለኝ ካልካቸው በዚ ቼክ ሳረግ ቤት ውስጥ አንድ ቁጥር አሳየኝ

  • @seadaassefa7754
    @seadaassefa7754 2 года назад +6

    ኑርልን ዶክተርየ ግን እኔ ምንም ሳልጠቀም አመት አለፈኚ እርግዝና እቢ አለኚ ምንም አልጠቀምም እና ግዜ እየጠበቀ ብልቴን ያሳክክኛል የዛ ጠንክ ይሆን እደ

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  2 года назад +2

      ማሳከክ ብቻ ነው ወይስ ሌላም ምልክት አለው? የተለየ ፈሳሽ,የፈሳሽ ጠረን,ማቃጠል ተያይዘው እነዚህ ምልክቶች ካሉ ኢንፌክሽን ሊሆን ስለሚችል ህክምና ይፈልጋል!

    • @seadaassefa7754
      @seadaassefa7754 2 года назад +3

      መጥፎ ጠረን የለዉም ግን ነጪና ወፈር ያለ ይፈሳል ባለቤቴጋም በግኑኚነት ስአትም ያመኛል ቁስለት አለዉ

    • @اميسرى-ظ1ه
      @اميسرى-ظ1ه Год назад

      ​@@healtheducation2 ዱክተር ባፍጣኝ መልስልኝ ሁለት ሁኖ አዱ ድምቅአንዱ ፍዝዝ ነውያለው እድትነው

    • @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ
      @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ Год назад

      @@اميسرى-ظ1هእኔም ምን ሆነልሽ ውዴ

    • @ኢተቂላህነፍሲ
      @ኢተቂላህነፍሲ 11 месяцев назад +1

      @@اميسرى-ظ1ه እርግዝናነው

  • @kebironekebirone1884
    @kebironekebirone1884 2 года назад

    ሰላም ዶክተር ጥያቄ ልጠይቅህ ነበር እንደምትመልስልኝም ተስፋ አደርጋለሁ አንደኛው ጥያቄየ ጡቴ የወር አበባየ ሊመጣ 10 እና 8 ቀናቶች ሲቀሩት አካባቢ ያመኛል ይወጠራል መጠኑም ይጨምራል ሌላው ደግሞ ለምሣሌ በዚህ ወር ግንኙነት ባደርግ በቀጣዩ የወር አበባየ ሊመጣ ሲል ማለትም ከ14ኛው ቀን ጀምሮ የወር አበባየ እስኪመጣ ድረስ በጣም ያመኛል ጡቴም ከድሮው በተለየ ነው የሚያመኝና መጠኑም የሚጨምረው በዛ ላይ ያቅለሸልሸኛ ከዛ የወር አበባየ ሲመጣም ከድሮው በተለየ ነው የሚያመኝ የመጨረሻው ጥያቄየ ደግሞ ጡቴን ሣፈርጠው ውሃ የሚመስል ፈሣሽ ይፈሣል ግን የወር አበባየ ሊመጣ 4 እና 5 ቀናት ሲቀሩት ግን ባፈርጠውም አይፈሰኝም ከዚህ በፊት አርግዥም ሆነ ወልጀ አላውቅም ፈሳሹ የምን ችግር ነው ዶክተር በእርግጥ እኔ ራሴ ካላፈረጥኩት በስተቀር ዝም ብሎ አይፈስም እርግዝና እንዳይፈጠር ሊያደርግ ይችላል እንዴ ብትመልስልኝ በጣም ደስ ይለኛል ዶክተር በጣም ነው የሚያስጨንቀኝ

  • @semirasemira6930
    @semirasemira6930 2 года назад

    ሰላም ዶ/ር ፔሬድ የመጣበት በ ቀን 26/ 11/ 14 መጨረሻ ግንኙነት ያረኩት በ ቀን 7/12/14 ነው ሁሌ በፊት ከመጣበት 3 ወይም 4 ቀን ቀደም ብሎ ነው ሚመጣው አሁን ግን ቀን 26/12/14 ሀነ አልመጣም አንዴ ክሊኒክ አንዴ ደሞ ቤት ቼክ አርጊያለሁ negative ነው ሁሉም ምልክቶች አሉኝ ጡቴ ብቻ ምንም አይሰማኝም ዶ/ር ምን ትመክረኛለህ?

  • @andualemkebede-wc5nc
    @andualemkebede-wc5nc Год назад

    Welda mtek sit yetbo mezgat yagatmatal endey

  • @sadaseyd2563
    @sadaseyd2563 2 года назад

    እባክህ ደኩተርየ እዳየህው ባስቸኳይ መልስልኝ የርግዝና መከላከያ የ3 ወር መርፌ ተጠቅሜ ነበር አሁላይ የመርፌው ሳአት ሊያልቅ ነው ግን እስካሁን የወር አበባ አይቸ አላቅም ሶስተኛ ወሬ ነው ሊያልቅ ሳምት ቀርቶታል አሁን ግን ወገቤን በጣም ያመኛል ምን ሁኘ ይሆን መልስልኝ

    • @haninhaninhaninhanin4866
      @haninhaninhaninhanin4866 Год назад

      የ3 ወር መርፌ ደም ልክ 3ት ወርሽን ሥጨርሺ ነው ትንሽ ብልጪ የሚለው አዎ ወገብም ያማል

  • @hafizamommom1198
    @hafizamommom1198 2 года назад

    ትምህርትህን ተከተቲዬው ነበር Dr በርታ!!!!!!

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  2 года назад

      አመሠግናለሁ🙏

    • @hafizamommom1198
      @hafizamommom1198 2 года назад

      Dr ኢኔ የኢርግዝነ ምልክት ኢየተየኝነው መለትም የጡት መወጠር ረስ ምታት ድካም ከኢምብርቴ በታች መቀጠል ኢነ ቁርጠት ሽንት ቶሎቶሎ መሽነት የዎገብ ህመም አንደንዴ መቅለሽ ጠቶቼ ጨፍ መደንዘዝ ፔሬዴም ቀርቶዋል አሁን 1ዎር ነው ግንኙነት ስነደርግ ግን ቀዲሜ ክንኑን ዊጬ ነበር ኢርግዝነ check አዲርጌ ነበር 13ቀኔ HCG ቶሎ release ለሆን ስለምችልነው negativeየሰን አሉኝ probabil sign ኢንደረገዝሽነው አሉኝ ኪኒኑ ስጠቀም ተሰሲቼ ነዉ ዎይስ አስተመመኝ አይደለም ዎይስ ምንይሆን?

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  2 года назад

      @@hafizamommom1198 በቴሌግራም አናግሪኝ @Doctoryohanes

    • @hafizamommom1198
      @hafizamommom1198 2 года назад

      @@healtheducation2 postpill ኢነ choice ተመሰሰይ ነቻው?
      ኢኔ የወጥኩት choice 1ፍሬ ነው

  • @የውርጃመዳኒት
    @የውርጃመዳኒት День назад

    ሳውዲ ያላቹ ያልተፈለገ ፅንስ ያጋጠማቹ መዳኒቱ አለ ዜሮ አምስት ዘጠና ሰወስት ሰማንያ አምስት ዜሮ ስምንት 62

  • @kidukiduabichu3281
    @kidukiduabichu3281 2 года назад

    Selam docteryeee perede hedo bemagistu sex adrgiyalew bemagistu demo kebad ye hod kurtet yewegeb himem &alfo alfo yeras mtat &yedkam smet alebgn ehe kehone 10egna kene new test Ladrg yihon pls d/c. Ameseginalew🥰🥰🙏🙏🙏🙏

  • @saniyamuhamed3843
    @saniyamuhamed3843 Год назад

    Ltredagni tchlaleh

  • @weyenebahiru4405
    @weyenebahiru4405 Год назад +1

    መስመሩ ከታች ከሆነስ

  • @ሂዊየማሪያምልጅቻናል

    ዶክተር

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  2 года назад

      ሠላም

    • @fatimaa2958
      @fatimaa2958 2 года назад

      @@healtheducation2 ዶክተር በምንላገኝህ ፈልጌህነበር

  • @tube-cw3px
    @tube-cw3px 2 года назад

    ዶክተር ጥያቄ አለኝ የወር አበባየን በጨረስኩ በ2ተኛዉ ቀን ግንኙ ነት አረኩ አሁን ከወር በላይ ሆነኝ የወር አበባየም ቀረ ሆደንም ይቆርጠኛል ቶሎቶሎ ብይ ይለኛል ያቅለሸልሸኛል

    • @yordanosasmamaw9871
      @yordanosasmamaw9871 Год назад

      ሐኪም ቤት ብትሄጅ የሚሻል ይመስለኛል!

  • @guygfugg6897
    @guygfugg6897 2 года назад

    ስላም ዶክተር እኔ የወር ኣባበይ ከጭረሱኩ ብኣራተ ቅን ጭረስኩኝ ከዛ በሃላ ደግሞ በኣምስተኛው እና በስድስተኛወ ቅን ግንኝነት ኣደረኩ እናም ኣረግዝ ይሁናልው በልህ ውንድሜ እንታለፈኝ ከዛም የቴሲት ኣምጡች ኣይች ነበር ግን ኣንድ መስመር ነው የሁኖው መሊስልኝ እባክ

    • @zd9022
      @zd9022 Год назад

      አራረገሽም አንድ ከሆነ

    • @karemak-ot2mo
      @karemak-ot2mo 19 дней назад

      እደትሆሽ እህት

  • @denaitsidu8243
    @denaitsidu8243 Год назад

    ዶክተር የት ሰፈር ነው ስራህ

  • @አሎሄአሎሄአሎሄ
    @አሎሄአሎሄአሎሄ Год назад

    እናመሰግናለን ወንድሜ እኛስ ሁለታችን 20ቤት ነን ምንም አናውቅም ልጅ ንፈልጋለን ግን ወፍ የለም😢

  • @ferdowsamohammednur303
    @ferdowsamohammednur303 2 года назад

    Dr Batam enamasaginal

  • @Rናኝያአለህበርያ
    @Rናኝያአለህበርያ 2 года назад

    እኔግንኙናት ዬላኝም ግን በትንፈሽ እንደሆና አለውቅም ፕሬዴ ከቆዬ 2ወር ልዮናኝ ናው ክስግ ብባቻ ነበር ከዛ ቦሀላ ፕሬደ አልማጣም ደሞ ማስመለስ ትንሽ ሆዴን ይቆርጣኘል ምግብ ልበለ አይሰጣኝም ምነልበት ብዬ ምርመር አደራኩ ስያደርግ ደሞ ጦወት ትንሽ ዎሀ ጣጥቼ ናበር ምርማረ መድራግያውም 15 ያክል ቆይቶ ናበር ከዛ ቼክ ስያደርግ 2 ቃይ አሰዬኝ ግረ ገብቶኘል?

  • @ZZZainb_1234
    @ZZZainb_1234 8 месяцев назад

    ደክተረ