Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ይህን ጥያቄ እርሶም በኮሜንት ይመልሱልንዉሃ ሲጠማን ጠብቀን ብቻ ነው መጠጣት ያለብን ወይስ በቀን ውስጥ ይህን ያህል መጠጣት አለብኝ ብለው ነው ሚጠጡት ?መልሶን በ ኮሜንት ይፃፉልንማንኛውንም አይነት የ ጤና ጥያቄ ከየትኛውም ሀገር ሆናችሁ በ ቪዲዮ ብትልኩልን ጥያቄዎችን በ ፋና ቴሌቪዥን በ ዶክተርስ ኢትዮጵያ ስፔሻሊስት ሃኪሞች መልስ እንሰጣለን#1 ደቂቃ የሚሆን ቪዲዮ ከታች በ ተቀመጠው መስፈርት መሰረት መላክ ይችላሉእኔ( ስሞን መጠቀም ይችላሉ)....... ዶክተርስ ኢትዮጵያን መጠየቅ ምፈልገው ............ በማለት ጥያቄዎን ይላኩ!!🚫 1 ደቂቃ የማይበልጥ በ ቪዲዮ ይላኩልን 🚫በ ቴሌግራም (Telegram)በ ፌስቡክ ( Facebook )ኢንስታግራም (Instagram)@DoctorsET ይላኩልንየMeba Entertainment legal Producer of Doctors Ethiopia ©
እባክክ ዶክተር የነርቨበሽታ ማዳኒት ምድነዉ በጣም ጨንቆኞል መላ በሉኝ እናቴ ማለት ህዪዎቴናት
እኔ ዶክተርስ ኢትዮጵያን መጠየቅ ቸምፈልገው አባቴ ሆዱ እየተነፋ አስቸግሮታል የሚበላው ምግብ ሁሉ አይስማማውም ከመነፋቱ ደሞ አየር አይወጣለትም ከዚ በፊት ብዙ መድሀኒቶችን ወስዷል ግን ሊያሽለው አልቻለም ምን ይሻለናል
እኔ ሲጠማኝ ብቻ ነው ትዝ የሚለኝ ግን ማንኛወም ሰው በአማካኝ 2 ሊትር ውሀ መጠጣት አለበት ብዬ አስባለሁ
እኔ ውሀ ስጠጣ ናው ምውላው ያላሁበት አከበቢ ሙቃት ስለሆና በጠም ናው ምጠጣው ግን ድርቃት አስቻግሮኛል ከሸናሁም ያበግ ሰጋራ ይመስል ደራቅ ናው ሰምንት ከቆያሁ ሆዴን ራሴን በጣም ናው ምያመኝ መደሀኒት ናው ያታበላ ናገር ያልሞከርኩት ዬላም ሆዴ ሲጮህ ያስፋራል በጣም ናው ያታቻገርኩት😥አንደንዴ ወገቤንም ያመኛል ያመደም ስራ ናው እያልኩ ዝም ብዬውላሁ
እባካችሁ እኔ እስከ ሶስት ሳምንት ምንም አይነት ሰገራ አይመጣኝ ከመጣም በጣም ያስምጠኛል ዴምም ሁሉ ይፈሰኛል መንስኤው ምን ይሆን በፈጣሪ ተባበሩኝ
ቁርዓን የፈለገ አሁኑ ይምጣ።በቀላሉ ኑ አንብቡ። ጊዜው የቁርዓን ነው።
እኳን ደህናመጣችሁ. እኔ በጣም የሆድ ድርቀት አለብኝ. ሰገራ በሳምት አደየ ነው የሚወጣው ለዛውም ከደምጋ ጋዝም ከመጥን በላይ ይበዛብኛል. እራጅ. ሁልግዜ እነሳለሁ ምንም የለብሽ ይሉኛል. እኔ ግን በህመሙ ተሰቃየሁ. በጋዙም. ምክንያት ከሰው ጋር ለመደብለቅ. አፈርኩ
This is one of the best shows not only in Ethiopia but for Africa tooo...im proud of the whole team
ጥሩ ነው ጥሩ ትምህርት ቀስመናል በነፃ ታክመናል thank you
እናመሰግናል 👍👍👍👍👍👍
ዶክተር ተሳሳትሽ ሳይጠማን መጎንጨት መልመድ አለብን
ጤና ይስጥልኝ ዶክተሮች እስኪ ለጥያቄ መልስ ስጡኝ እኔ ለመፀዳዳት በጣም በጣም እየተቸገርኩ ነው መፀዳጃዬ አልፎ አልፎ በጣም ይበላኛል ከሰገራው ጋ አንድ አንዴ ትንሽ ደም ይጨምራል ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የሆነ ትንሽ አበጥ ያለች ነገር ጫፍ ላይ አለች ኪንታሮት ነው ወይስ የሰገራው መድረቅ እያቆሰለው ነው ? ደግሞ የሰገራ ሽታም ነገር እየሸተተኝ ይሰነብታል
እኔም ሆድ ድርቀት ለተወሰነ ወራት ሲያሰቃየኝ ነበር ለካ አመጋገቤ ነው አመጋገቤን ሳስተካክል ተወኝ አልሃምዱሊላህእህቶች ሆድ ድርቀት ካለባችሁ ውሃ ጠጡ እንዲሁም በዋናነት አመጋገባችሁን አስተካክሉ ቅጠላ ቅጠል ነገር ተመገቡ ለምሳሌ ጎመን መሎህያ ሾርባ ምናምን ነገር ተመገቡ በእርግጠኝነት ይተዋችኋል።ሆድ ድርቀት ሲበዛ ኪንታሮት ነው ሚያስከትል ተጠንቀቁ።
እሚገርመው ዶክተር ያልሽው ተመችቶኛል ውሀ ካልጠማኝ በስተቀር መጠጣት አልችልም አመሰግንሻለሁ በጣም አረጋጋሽኝ
ሰላም ናችሁ? ኪንታሮትስ ሊያስከትል ይችላል ?
I'm sufferig by acne..............is there any cure for it like surgical or tolo miyatefa???????????????
ምግብ ከመመገቤ በፊት ባለው ጊዜ ሆዴን ሽምቅቅ አድርጎ ይይዘኛል ምንድነዉ ችግሩ?
የነ ጥያቀ ብ telegram ልክዋለው
👍👍👍👍😍😍😍😍
ሆድ ድርቀት በ እርግዝና ወቅት ክተክሰተ እና ግዴታ መድሃኒት መውሰድ ካለብን : በእርግዝና ወቅት መድሃኒቱን መጠቀም እንችላለን ወይ???????
sultan 4:36 4:39 4:40
እኔ በቀን 8 ብርጭቆ ነው ምጠ ጣው ግን ድርቀት ይዞኛል ምን ልበል
እኔ እራሱ ውሀ 4 or 5 ቀን ነው የምጠጣው ሀይለኛ ሆድ ድርቀት አለብኝ በሱ የተነሳ ኪንታሮት ሁላ ወቶብኛል መታከምም አልቻልኩም ምክቱም ሀገር ውስጥ አይደለውም እንደዚህ አይነት ነገር ማውራት ነውር የሆነበት ሀገር ነኝ😭😭😭
ብዙ ሰው እውቀቱ ስለሌው እንጂ ህክምናው በጣም ቀላል ነው ። ቤተል ሆስፒታል ዶ/ር ስዮም በዚህ ዙሪያ የሚሰራ ሃኪም ነው
አረብ ሀገር ነው ያለው እንዴት ማግኝት እችላለው እዚህ እንደዚህ አይነት ነገር ማውራት ከባድ ነው አይረድክም ከአመት በላይ ሆነኝ በድርቀት የተነሳ በኪንታሮት ስሰቃይ ምንም ማድረግ ስላልቻልኩ አለው ዝም ብዬ
I want ask about anal fissure i sick and i can't treated im also health professional
ይህን ጥያቄ እርሶም በኮሜንት ይመልሱልን
ዉሃ ሲጠማን ጠብቀን ብቻ ነው መጠጣት ያለብን ወይስ በቀን ውስጥ ይህን ያህል መጠጣት አለብኝ ብለው ነው ሚጠጡት ?
መልሶን በ ኮሜንት ይፃፉልን
ማንኛውንም አይነት የ ጤና ጥያቄ ከየትኛውም ሀገር ሆናችሁ በ ቪዲዮ ብትልኩልን ጥያቄዎችን በ ፋና ቴሌቪዥን በ ዶክተርስ ኢትዮጵያ ስፔሻሊስት ሃኪሞች መልስ እንሰጣለን
#1 ደቂቃ የሚሆን ቪዲዮ ከታች በ ተቀመጠው መስፈርት መሰረት መላክ ይችላሉ
እኔ( ስሞን መጠቀም ይችላሉ)....... ዶክተርስ ኢትዮጵያን መጠየቅ ምፈልገው ............ በማለት ጥያቄዎን ይላኩ!!
🚫 1 ደቂቃ የማይበልጥ በ ቪዲዮ ይላኩልን 🚫
በ ቴሌግራም (Telegram)
በ ፌስቡክ ( Facebook )
ኢንስታግራም (Instagram)
@DoctorsET ይላኩልን
የMeba Entertainment legal Producer of Doctors Ethiopia ©
እባክክ ዶክተር የነርቨበሽታ ማዳኒት ምድነዉ በጣም ጨንቆኞል መላ በሉኝ እናቴ ማለት ህዪዎቴናት
እኔ ዶክተርስ ኢትዮጵያን መጠየቅ ቸምፈልገው አባቴ ሆዱ እየተነፋ አስቸግሮታል የሚበላው ምግብ ሁሉ አይስማማውም ከመነፋቱ ደሞ አየር አይወጣለትም ከዚ በፊት ብዙ መድሀኒቶችን ወስዷል ግን ሊያሽለው አልቻለም ምን ይሻለናል
እኔ ሲጠማኝ ብቻ ነው ትዝ የሚለኝ ግን ማንኛወም ሰው በአማካኝ 2 ሊትር ውሀ መጠጣት አለበት ብዬ አስባለሁ
እኔ ውሀ ስጠጣ ናው ምውላው ያላሁበት አከበቢ ሙቃት ስለሆና በጠም ናው ምጠጣው ግን ድርቃት አስቻግሮኛል ከሸናሁም ያበግ ሰጋራ ይመስል ደራቅ ናው ሰምንት ከቆያሁ ሆዴን ራሴን በጣም ናው ምያመኝ መደሀኒት ናው ያታበላ ናገር ያልሞከርኩት ዬላም ሆዴ ሲጮህ ያስፋራል በጣም ናው ያታቻገርኩት😥አንደንዴ ወገቤንም ያመኛል ያመደም ስራ ናው እያልኩ ዝም ብዬውላሁ
እባካችሁ እኔ እስከ ሶስት ሳምንት ምንም አይነት ሰገራ አይመጣኝ ከመጣም በጣም ያስምጠኛል ዴምም ሁሉ ይፈሰኛል መንስኤው ምን ይሆን በፈጣሪ ተባበሩኝ
ቁርዓን የፈለገ አሁኑ ይምጣ።
በቀላሉ ኑ አንብቡ።
ጊዜው የቁርዓን ነው።
እኳን ደህናመጣችሁ. እኔ በጣም የሆድ ድርቀት አለብኝ. ሰገራ በሳምት አደየ ነው የሚወጣው ለዛውም ከደምጋ ጋዝም ከመጥን በላይ ይበዛብኛል. እራጅ. ሁልግዜ እነሳለሁ ምንም የለብሽ ይሉኛል. እኔ ግን በህመሙ ተሰቃየሁ. በጋዙም. ምክንያት ከሰው ጋር ለመደብለቅ. አፈርኩ
This is one of the best shows not only in Ethiopia but for Africa tooo...im proud of the whole team
ጥሩ ነው ጥሩ ትምህርት ቀስመናል በነፃ ታክመናል thank you
እናመሰግናል 👍👍👍👍👍👍
ዶክተር ተሳሳትሽ ሳይጠማን መጎንጨት መልመድ አለብን
ጤና ይስጥልኝ ዶክተሮች እስኪ ለጥያቄ መልስ ስጡኝ እኔ ለመፀዳዳት በጣም በጣም እየተቸገርኩ ነው መፀዳጃዬ አልፎ አልፎ በጣም ይበላኛል ከሰገራው ጋ አንድ አንዴ ትንሽ ደም ይጨምራል ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የሆነ ትንሽ አበጥ ያለች ነገር ጫፍ ላይ አለች ኪንታሮት ነው ወይስ የሰገራው መድረቅ እያቆሰለው ነው ? ደግሞ የሰገራ ሽታም ነገር እየሸተተኝ ይሰነብታል
እኔም ሆድ ድርቀት ለተወሰነ ወራት ሲያሰቃየኝ ነበር ለካ አመጋገቤ ነው
አመጋገቤን ሳስተካክል ተወኝ አልሃምዱሊላህ
እህቶች ሆድ ድርቀት ካለባችሁ ውሃ ጠጡ እንዲሁም በዋናነት አመጋገባችሁን አስተካክሉ ቅጠላ ቅጠል ነገር ተመገቡ ለምሳሌ ጎመን መሎህያ ሾርባ ምናምን ነገር ተመገቡ በእርግጠኝነት ይተዋችኋል።
ሆድ ድርቀት ሲበዛ ኪንታሮት ነው ሚያስከትል ተጠንቀቁ።