ዲያቆን መምህርና ጋዜጠኛ አዲሱ አበበ ከደረጀ ኃይሌ ጋር! ክፍል 2 Benegerachin Lay

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 мар 2021
  • ዲያቆን መምህርና ጋዜጠኛ አዲሱ አበበ ከደረጀ ኃይሌ ጋር! ክፍል 2 Benegerachin Lay
    Subscribe: / @artstvworld
    Facebook : / artstvworld
    Website : artstv.tv
    Instagram : / artstvworld
    Twitter : / artstvworld
    Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
    Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
    #ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
    unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2020 Arts Tv World

Комментарии • 253

  • @tsegaberhan2382
    @tsegaberhan2382 3 года назад +37

    የሚያስቀና ወግ። እንዲህ ዓይነት ፍቅር፣ እንዲህ ዓይነት ለዛ፣ እንዲህ ዓይነት አንደበት ---- ኢትዮጵያዊ ጨዋነትን የሚያሣይ ጭውውት። እግዚአብሔር ይስጥልን።

  • @uju5380
    @uju5380 3 года назад +42

    ደረጄ ሃይሌ- ለዛህ፣ወግህ፣አቀራረብህ፣የምስታወስ ችሌታህ ሁሉ ነገርህ የማይጠገብ ድንቅ ጋዜጤኛ ነህ።አንጋፋ ጋዜጠኛ አዲሱ አበበን ስላቀረብክ ደስ ብሎኛል።ደሬ፣ምንግዜም ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሃለሁ።

    • @user-yy6bc5xt5i
      @user-yy6bc5xt5i 3 года назад

      ግን እንግዳውን አስሬ ሽማግሌ እያለ የሚያሸማቀው እራሱን ወጣት ለማድረግ ነው?
      ደረጀ አንተም የጃጀህ ሽማግሌ ነህ ስለዚህ next time stop being rude & insulting your guests.

    • @damtewmekonnen1262
      @damtewmekonnen1262 3 года назад +3

      @@user-yy6bc5xt5i ሁለቱ ሰዎች አብረው ለረጅም ጊዜ የሰሩ ጓደኛሞችም ጭምር ናቸው :: ለዚህ ነው ትንሽ ድፍረትም የለበት በዚህ መንገድ ተረዳው ። አስተያየት ስትስጥ/ጪ ደግሞ አክብሮትና ጨዋነት አይለይህ :

    • @user-yy6bc5xt5i
      @user-yy6bc5xt5i 3 года назад +1

      @@damtewmekonnen1262 points taken, apologies if I caused any offence.

    • @girumdadi6739
      @girumdadi6739 3 года назад

      03

    • @girumdadi6739
      @girumdadi6739 3 года назад +1

      30

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 3 года назад +20

    አይ ደሬ ጎበዝ ጋዜጠኛ አንደበተ ርቱእ አገለለጽህ ደስ ይላል እባክህ አትጥፋብን ታሪክ ያላቸው ስዎችን እያቀርብክ አወያይ ሁለት ምርጥ ጋዜጠኞች እድሜና ጤና ይስጣችሁ🙏🏾❤️

  • @habtubezu4305
    @habtubezu4305 3 года назад +28

    ለወንድሜ እዲሱ ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ:::

  • @tsehaybg9939
    @tsehaybg9939 3 года назад +18

    ደሬ እረጅም እድሜ ይስጥ እንደዚህ ያለ ቃለ ምልልስ ደስ ይላል በርታ በጣም አደናቂ ነን

  • @bheembheem3111
    @bheembheem3111 3 года назад +10

    ታድላቹ ምን አለበት እናንተ የኖራቹበትን ዘመን አንዱን ቀን እንኳን ኖሬ ባየሁት እድሜና ጤና ይስጣቹ😍😍

    • @user-yy6bc5xt5i
      @user-yy6bc5xt5i 3 года назад

      Nostalgia is always selective memory of the past. Never a true account of what really happened.
      So my brother/sister ignore these dinosaurs

    • @asnakemekuria3732
      @asnakemekuria3732 3 года назад

      Are the dinosaur?why are so biased?

  • @solomonkidane4682
    @solomonkidane4682 3 года назад +16

    ሸጋ ዝግጅት ለሁለታችሁም ረጅም እድሜ እንመኛለን!!!

  • @rastamulugeta8806
    @rastamulugeta8806 3 года назад +5

    ደሬ አዲሱ የየዋሁ ዘመን እውነተኛ ጋዜጠኛች ድምፃቹ ሁሌም ህያው ነው እንባዬን መልሱልኝ።እድሜና ጤና ለሁለታቹም

  • @finot4882
    @finot4882 3 года назад +1

    በዘመኔ እንዲህ ያለ ቃለመጠይቅ ሰምቼ አውቅ ይሆን ??? ብዬ እራሴን እጅጉን እስክጠይቅ ያደረገኝ ድንቅ ድንቅ ቃል ምልልስ ጭውውት ፡፡
    እድሜ ይስጥልን ያሳደጋችሁን ድንቅ አንጋፋ ጋዜጠኞች ፤ ፍቅራችሁን አጋራችሁን፡፡
    «በተለምዶው አዲሱ አበበ ነኝ ከቪኦኤ»
    እንወዳችኋለን

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 3 года назад +3

    ጋዜጠና አድሱ ምንም ላይ ብትሰራ ትችላለህ ስለእውነት ድንቅ ሰው ነህ።
    ደሬ እግዚአብሔር ይስጥህ አድሱየን ስላቀረብክልን💛💚❤💛💚❤🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @22dibsh
    @22dibsh 3 года назад +3

    የሚገርም ጭውውት ብዙ ትዝታ የሚገርም ድንቅ ዘመን ተአምር የሚመስሉ ዘመናት የእሁድ ፕሮግራም አይ ፅባይ ው/ሮ ፅሀይ የሚገራርሙ ድንቅ ፕሮግራሞች ጋሽ አዲሱ ከልጅነቴ ጀምሮ ሬድዮ አድማጭ ስለነበርኩ የምትናገራቸው እንዳም ታሪክ አላመለጠችኝም ኢንክሉዲንግ አንድ አፍቃሪ አድማጫችሁ ሳላስብ የሚያደምጠውን የእሁድ ፕሮግራም አቃርጬ ሬድዮኑን ከአንድ ክፍል ወደሌላ ክፍል ሳላስፈቅድ ወስጄበት ድምፅ በሌለው መሳሪያ እናቴን ብሎት ሳልሞት መትረፌንና ፒንሳ ድምፅ የሌለው መሳሪያ መሆኑን ያወኩበት ቀን ሁላ ነው ትዝታ ያመጣችሁብኝ ዘጠነኛ ክፍል ሆኜ ይመስለኛል እለቱ እሁድ ስለሆነ ብዘ ወንደላጤዎች ገላቸውን መተው የሚታጠቡበት ቁርስ ቤት ውስጥ ነበርኩኝ ቁርስ ቤቱ ቁርስ ቤቱ በስው ከመሞላቱ የተነሳ የህድ ፕሮግራሙ በደንብ አይስማም ከሬድዮን አጠገብ ካለ ስው በስተቀር ህዝብ ጢቅ ብላል ቁርስ ቤቱም መታጠቢያ ቤቱም እኔ ማናጀር የሚል ታይትል ባይኖረኝም አይ ወዝ አክቲንግ ላይክ ማናጀር በተፈጥሮዬ ማኔጅ ለማረግ የተፈጠርኩ ነኝ መስለኝ አሜሪካ በመጣሁ በ3አመቴ የፓርክንግ ካምፓኒ ማናጅር ለመሆን በሃላም እስከ ኤርያ ማናጀር ለመሆን በቅቻልህኝ ወደ ታሪኩ ስመልሳችሁ ወደ መታጠቢያው ቼክ ላረግ ስሄድ ከ20 ስዎች በላይ ተራ ይጠብቃሉ መጠበቅ የስለቻቸው ይመስላል ሁለት ሶስቴ ሄጄ ቼክ ሳረጋቸው ከዚያ ሀሳብ መጣልኝ ቁርስ ቢት ውስጥ ያለማንም አድማጭ የሚንጫጫውን ሬድዮ እዚህ ባመጣው መጠበቅ ስልችታቸው የገዙትን የመታጠቢያ በግዜው አጠራር ቦኖ ወይንም ትኪት መመለስ ስለጀመሩ ዘዴው በእሁድ ፕሮግራም መያዝ ነው ብዬቁርስ ቤት የነበረውን ሬድዮ ሶኬቱን ነቅዬ ወደ መታጠቢያው ወስጄ ገና ስክቼ ያ ስልፍ መጠበቅ ስልችቶት የነበረው በጡሀት ግቢውን ሲያቀልጠው ሬድዮኑን ከቁርስ ቤቱ በመውስዴ የተበሳጨው የፉልና እንቁላል አብሳዩ ባለሙያ እሳት ለብሶ ደም ጎርሶ የፉል ስሀን መያዣ ፒንሳውን አናቴ ላይ ሲያሳርፍ የመታጠቢያው ቤት አስተናጋጅ ስትጮህ ሁሉም አንድ ሆነ ኡኡኡ ድምፅ በሌለው መሳሪያ ልጁን ገደሉት የሚል ጩሀት ይስማኛል ምቱ ጠንከር ያለ ስለነበረ ትንሽ ኮንፊውዝ ሆኛለሁ ነገር ግን መሳሪያ እንዳልሆነ በፒንሳ መመታቴን ለማስረዳት እየሆነ እንደነብ ይስማኛል ነገር ግን ድምፅ አይወጣም ግቢው ጫጫታ በጫጫታ ሆነ እኔም ትንሽ ቆይቼ መባነን ጀመርኩኝ ያ ሁሉ ስልፍ ይዞ የነበረ ስው እኔ ላይ በተደረገው የግድያ ሙከራ እጅግ በጣም ተበሳጭተው እብዛኞቹ ትኬታቸውን እየመለሱ የደበደበውን ስው እዚህ ደግመው ካዩት ተመኽስው እዚህ መታጠቢያ ቢት እንደማይመጡ ተናግረው ወደመጡበት ተመለሱ ደብዳቢዬም ያቺ ቀን የስራ የመጨረሻ ቀናቸው ሆነች ድንጋይ ተሽክመውም ይቅርታ ቢጠይቁኝም ጉዳዩ ከኔ አቅም በላይ ስለነበረ ስራቸውን መቀጠል አልቻሉም ይህ ሁሉ እኔም ክይወቴን እሳቸውም ስራቸውን ያጣነው ታቀርቡት በነበረ ምርጥ ፕሮግራም ምን ያህል ህዝብ ውስጥ ጋብታችሁ እንደነበር ነው ያስታወስኝ ሌላው በዛች ዘመን የየበረኝን ደስታና የፍቅር ህይወቴን ነው ያስታወሳችሁኝ እነ ፍቅሩ ደበበ ይፅፉት የነበረውን የፍቅር ፅሁፍ ሁላ ነው ትዝ ያለኝ ጋሽ አዲሱም አንድ ዲባደረከው እንተርቪው ቅር ተስኝቼብህ የነበረ ቢሆንም በዛሬው ቃለምልልስህ ስለአንተ ሞር የማወቅ እድል ስላገኘሁ በተለይ ተካፍሎ የመብላት ልምድህ ልቤን ስለነካው ቅሬታዬን በሙሉ አንስቼ አድናቂህ ሆኛለሁ አንድ ቀን በአካል ሳገኝህ ግን ቅሬታዬን እገልፅልሀለህኝ ለስራህ ይበጃልናየዛሬ 20 ምናምን አመት በቭኦኤ ስለዲስ ነዋሪዎች ከባህል ውጭ መሆንና ስሜት አልባ መሆን በነበረው ዲስከሽን ሀሳብን አቅርቤ ሀሳቤን አየር ላይ አቅርበህልኝ ነበር በአንተ ምክንያት ሀይልኛ የቪኦኤ አድማጭ ነበርኩኝ ከዛች ካስቀየመችኝ ኢንተርቪው በሃላ ግን ከፍተኛ የኢሳት ደጋፊ ሆኜ ቪኦኤ እንዳይደመጥ ካረጉ ስዎች አንዱ ነኝ::

  • @yimer2543
    @yimer2543 3 года назад +3

    እድለኞች እኮ ናችሁ የዛኔው ትውልዶች አሁን ራሱ ለዛችሁ እንዳለ ነው
    እኛ አለን እንጅ ያልታደልን

  • @ha-nt9pu
    @ha-nt9pu 3 года назад +1

    ጋዜጠኛ ደረጀ ሀይሌ የጥንት የጠዋቱን የኢትዮጵያ ጋዜጠኝነት ድንቅ ቅርስ የሆነውን ጋሼ አዲስ አበበን ፈልገህ ስላገኘህልን እናመሰግናለን ።

  • @arity72
    @arity72 3 года назад +2

    እንዲህ አይነት ፍቅር መከባበር መተሳሰብ የተሞላው ኣርኣያ የሆነ ኢትዮጵያዊነት ስላሳያችሁን አመሰናለሁ። ደረጀ በርታልን።

  • @abateawoke6553
    @abateawoke6553 3 года назад

    ሁለቱ ምርጥ ጋዜጠኞች! እድሜ ይስጣችሁ!! ጋሽ ደረጀ የድሮ ታሪኮችን የምታቀርብበት መንገድ በጣም ደስ ይላል፤ ግን ትጠፋለህ!!ዲ/ን አዲሱ አበበን ግን በሬዲ ብቻ ነበር የማውቀው፤ እና አንዴ የሚሊኒየም ይመስለኛል ከሚሚ ስብሃቱ ጋር መድረክ ሲመራ ያየሁት!! በጣም ትልቅ እና ሙያውን አክባሪ ጋዜጠኛ ነው፡፡

  • @meskeremberhanu5301
    @meskeremberhanu5301 3 года назад +6

    የማከብራችሁ የሬዲዮ ሞገሶች ጋዜጠኛ አዲሱ አበበ እና ጋዜጠኛ ደረጀ ሃይሌ እረጅሙን እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ!!!
    በድዳችሁ እስክትበሉ ያቆያችሁ!!!
    በእውነት በጣም ደስ የሚል ትዝታችሁን ነው ያጫወታችሁን። ከምንሰማው የመከራ ዜና ወጥተን ፈታ አድርጋችሁናል፣ እነመሰግናለን!
    🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @andargeassefa1632
    @andargeassefa1632 3 года назад +2

    ጋሽ አዲሱ ወዳጅህን ዲያቆን በቃሉ ተገኘወርቅ ዘመንበረ ጸባዖትን የምንጊዜም ድንቅ ወዳጆች ናችሁ:: ስለ አንተ ምርጥ ሰብዕና ሲነግረኝ እያደነኩህ እኖር ነበር:: ዛሬን በዚህ መልስ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል::

  • @addisabeba7918
    @addisabeba7918 3 года назад +2

    ደረጀ ሃይሌ ዙበይዳ እንዲሁም አዲሱ አበበ ከመፀሃፍት አለም የምወዳቺሁ ጋዜጠኞች አቦ አላህ እድሜአቺሁን ረጂም ያድርገው። ጋሽ አዲሱ በልጅነት አእምሮየ እሁድ ማታ ከመፀሃፍት አለምን ለማዳመጥ ባደኩባት ገጠር እንጣላ ነበር እንዲሁም ፍቅር እስከመቃብርን እያዳመጥኩ ያለቀስኩት። ደረጄ ሃይሌ ዙበይዳን ስንት ግዜ እየደጋገምኩ ያዳመጥኩት ፰ ግዜ ፣አንዳንዴ በትዝታ እኔንም ጉዋደኞቸንም ይመስለኛል ግን መጨረሻ ላይ እንባው ሲፈስ እኔም መቛቛም ያቅተኛል።ስንቶች ናቸው በዱሮ ፍቅር አላማቸውን የሳቱ ፣??????????

  • @user-cf6or9ds4q
    @user-cf6or9ds4q 3 года назад +6

    ድንቅ ፣መሳጭ፣ለዛ ያለው ጨዋታ ደሬ የጋዜጠኞች ቁንጮ ነክ።

  • @mahletzeleke5920
    @mahletzeleke5920 3 года назад +4

    Wow what an amazing interview I really enjoyed and get excited yo see my top journalist sit on z table with their classic sound....thank you big respect A to Adisu wish u good luck and Dere big respect too ❤❤❤❤

  • @eheteezineh816
    @eheteezineh816 3 года назад +4

    I thank you so much dereje haile for showing us addisu abebe

  • @lishanmulugeta4589
    @lishanmulugeta4589 3 года назад +3

    በጣም በጣም ደሥሥሥሥሥሥሥሥሥ የሚል ጭውውት!

  • @user-kn7rw5zx6c
    @user-kn7rw5zx6c 3 года назад +9

    ደረጀ አንተ የተወደድክ ሰው ላንተም ረጅም እድሜ ከጤና ጋር !

  • @hibsttadese2982
    @hibsttadese2982 3 года назад

    በቅድሚያ እንኳን ደህና መጣህ ድምፀ መረዋዉ እንኳን ድምፅህን የመግቢያ ሙዚቃችሁን ያሰደሰታል። ተገርማለህ እኔ እኮ ገና በሰላሳዎቹ ነበር የምትመሰለኝ አሁንም እመ ብርሐን እድሜ ከጤና ጋር ትሰጥህ አሜን።

  • @fre6233
    @fre6233 3 года назад +3

    አቤት! ድንቅ ነው

  • @ermiasbezuwork6080
    @ermiasbezuwork6080 2 года назад

    የነበር ሲነገር ይመስላል ያልነበር በሆነ አጋጣሚ የናንተ ሰዎች ጋር ይህን የመሠለ ጨዋታ አጋጥሞኝ ነበር ዛሬ እንደሙዚቃ መልሼ ሰማሁት በጣም ደስ አለኝ

  • @kidanassefa9985
    @kidanassefa9985 3 года назад +2

    Thanks it was my dream to see Ato Addisu in person. He ls really graceful person like his voice. It was very nice interview.I hope & pray God fulfill u wishes & give both of u long & happy life .

  • @andualemmengistu133
    @andualemmengistu133 3 года назад +2

    ድንቅ ዝግጅት ይህ ቀረሽ የማይባል እጅግ አመሰግናለሁ ።

  • @user-dg6nq3oc2e
    @user-dg6nq3oc2e 3 года назад +1

    ጋሽ አዲሱን በድምፅ ብቻ ነበር VOA ላይ የማውቀው ለማየት ከምጏጏቸው ሰዎች መካከል ነበር ጋሽ አዲሱ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል
    አንደበተ ርቱዑ

  • @haftumuyesheret5400
    @haftumuyesheret5400 3 года назад +3

    እሚገርም ትዝታ እና ጨዋታ ዋዉ

  • @nahomtesfayemamo8104
    @nahomtesfayemamo8104 3 года назад +1

    Dere thank you for interviewing such an iconic Teacher and Journalist Addisu Abebe.

  • @praisepower5095
    @praisepower5095 3 года назад +5

    ግሩም ቃለ መጠየቅ !
    እንቁላል ፋብሪካ የተባለው " ግሪካዊ /አርመናዊ የሆነ ሰው የኬክ መጋገሪያ ነበረው ታዲያ የአከባቢው ገበሬዎች እንቁላል እያመጡ ይሸጡለት ነበር " ታዲያ ገበሬዎቹ ናቸው ስም ያወጡለት
    (ትክክለኛ መረጃ ነው)

  • @SW33T3ST3
    @SW33T3ST3 3 года назад +1

    Wow!! Best 1 hour and 16 min spent 👏👏👏 THANK YOU Dere!!!
    “ With radio, the listener absorbs everything.” Bob Edwards

  • @danieltiruneh2024
    @danieltiruneh2024 3 года назад +9

    በነገራችን ላይ ይሄን መውሰድ እችላለሁ?!
    እንደ አንተ በለዛ ያስረጀን። ደረጀ እድሜህን ወዲህ በል😂

  • @etanimhaile6475
    @etanimhaile6475 3 года назад +3

    The best memory thank you.

  • @konjitgeremew8837
    @konjitgeremew8837 3 года назад

    ድርዬ ስታምሩ እግዛብኤር እድሜና ጤና ይስጣችሁ ደርዬ አትጥፉ አይዞህ ብርታ❤️❤️❤️

  • @demekesiltan1805
    @demekesiltan1805 3 года назад

    ሁለት አንጋፋ ጋዜጠኛ ደሬ እና አዲሱ አበበ ድምጻችሁ ልዩ ነው እድሜና ጸጋውን ያድላችሁ። ሁሌም መስማት የምፈልገው ድምጽ ቢኖር ደረጀ ሃይሌን

  • @user-yx4te2oe8w
    @user-yx4te2oe8w 6 месяцев назад

    Thank you for your Life story thank you God.
    May Almighty God bless your life and your beloved family.
    Thank you Dereje Haile to be the parent of this show great Job.
    May God bless you
    This is our Legacy.
    Best show

  • @melakutsegaye1633
    @melakutsegaye1633 3 года назад +12

    የሚገርም ጭውውት ነው::እንደጅረት ውሃ ይዞ የሚሄድ እድሜና ጤናውን ይስጣችሁ::ትውልዱንም የአቀራረብ ለዛ:እውነትን አስተምሩት ገና ብዙ እንጠብቃለን!

  • @geyoh2551
    @geyoh2551 3 года назад

    It is so nice to see you Ato Addis. Your voice brings so much good memories of back home, Ethiopian radio and VOA. Thanks Dereje

  • @MT-ou8sh
    @MT-ou8sh 3 года назад +1

    Long live Gashe Adissu!!! 💚💛❤

  • @mimiaddisu4840
    @mimiaddisu4840 3 года назад

    ተሰምቶ የማይጠገብ የስራ ጊዜ ነው ያሳለፋችሁት የፍቅር ዘመን ይሄ የዘር ፖለቲካ ህዝቡንም አገራችንንም አወከብን እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @nabilfereja4886
    @nabilfereja4886 3 года назад +1

    Dere classic , ምርጥ ጋዜጠኛ 100%. As usual another great interview. 🙏

  • @michaelsibhat7871
    @michaelsibhat7871 3 года назад +1

    I love this journalist he’s well prepared and educated.

  • @mesfindemessie1642
    @mesfindemessie1642 3 года назад +1

    ምናለ ድምጻችሁን ብቻ እየሰማሁ ብኖር!!
    ሁለታችሁንም (አዲሱንም ደረጀንም) በጣም የምወዳችሁ ጋዜጠኞች ናችሁ:: ግን ከውብ ተፈጥሮአዊ ውበታችሁ በተለየ የድምጻችሁ አምላኪ ነኝ:: ገጽታችሁን በቴሌቪዥን መስኮት ሳላይ በአዕምሮዬ የሳልኳችሁ ስእል እና አሁን የማየው ገጽታችሁ አልገጥምልኝ አለ:: በሬዴዮ ታምራላችሁ በቴሌቪዥን አታምሩም እያልኩ እንዳልሆነ አምላክ ያውቃል::
    ድሮስ ሃሳብ ሃሳብ አይደለ? አዲሱ ከቪኦኤ ከለቀቀ በሗላ ወደ VOA ዝር ብዬ አላውቅም ምንም እንኳ አሉላን ብወደውም ያለአዲሱ ሊሆንልኝ አልቻለም::
    በተለይ የአሉላና አዲሱ የእሁድ ፕሮግራም!!
    አዲሱ እድሜዬ 73 ነው ሲል ጉድ አልኩ እኔ በፍጹም ሊዋጥልኝ አልቻለም:: 73 ሳይሆን 37 ነው የሚመስለው! እኔ እንደሚመስለኝ በዚያ የልደት ሰርተፊኬት የሃኪም ማስረጃ እምብዛም በነበረበት ዘመን እንደኔ እቤት ተወልዶ የነገሩትን ይዞ ነው አለያም ዋሽቷል እንጂ በምንም ተአምር የ73 እመት አዛውንት ድባብ ሳይታይበት 73 ዓመት ሊሆነው አይችልም::
    ሌሪ ኪንግ የሚሉት ለምን እንደሆነም አሁን ገባኝ::
    ደረጄ :-
    ሰምቼው እንጂ አይቼው የማላውቀውን በጣም የምወደውን እና የማከብረውን አዲሱን ስላሳየኽኝ እንግዳም አድርገህ ስለጋበዝከው እንደ ፕሮግራም ታዳሚ ላመሰግንህ እወዳሁ:: ውይይታችሁ እጅግ ያምራል!!
    ደግሞስ ሁለት ድንቅ ጋዜጠኞች ገጥመው (ሰኔና ሰኞ) ፕሮግራሙ ምን ሊሆን ይችላል?!

  • @getnettesfaye3387
    @getnettesfaye3387 3 года назад

    በጣም የማደንቀው ምርጥ ጋዜጠኛ እሁድን እንድ ውድ ካረጉኝ ምክንያቶች ዋነኛው ነው ትክክለኛ ና ለእውነት የኖረ ሰው አሁንም ድምፁ የማይቀየር ነው ኑርልን

  • @milireda2877
    @milireda2877 3 года назад +4

    ቃለ መጠይቅን ደረጀ ሃይሌ እና መዓዛ ብሩ ሲሰሩት እንዴት እንደሚያስደስተኝ!!!

  • @wondiyeayele9509
    @wondiyeayele9509 3 года назад

    ደረጀ ኃይሌ አንጋፋዉን ጋዜጠኛ አዲሱ አበበን ስላቀረብክልን ደስ ብሎኛል እናመሰግናልን ፡፡ ጨዋታችሁ እንዴት ይጥማል፤ ሁለቱም ክፍል ሳልጠግበው አለቀ !!

  • @mofob7042
    @mofob7042 3 года назад +1

    Great interview! Enjoyable and educative. Keep up the great work! You both are in a profession where you can make a difference. Wish you both the best.

  • @flagotgrum1221
    @flagotgrum1221 3 года назад

    በስመአብ የሚገርም መድሃኒት የሆነ ጨዋታ፡፡ እድሜ ከጤና ይስጥልን የሀገራችን ሰበዞች!!!

  • @sol.kuku.964
    @sol.kuku.964 3 года назад

    I proud of you. You are an amazing man . Blessing and wish long life with full health

  • @genetm.19
    @genetm.19 3 года назад

    You guys tnx for the memory talk specially about my dad tnx again

  • @lidiyazeleke4158
    @lidiyazeleke4158 3 года назад +1

    እንኳን ደህና መጣችሁ በጉጉት ስጠብቃችሁ ነበር ምርጥ የኢትዮጵይ ልጆች

  • @jubaluba1532
    @jubaluba1532 3 года назад +1

    የማይጠገብ ፍቅር የሆነ ጨዋታ ነበር። የሚያሳዝነው ግን አሁን ያሉት ወጣት ጋዜጠኞች እንደዚህ ገራሚና እጅግ ተወዳጅ የስራ ህይወት ይኖሩ ይሆን ! አይመስለኝም ! በዘርና በብሽሽቅ ፖለቲካ የተቃኘ ትውልድ ጋዜጠኛ ነው ያለው።

  • @MT-ou8sh
    @MT-ou8sh 3 года назад

    My respect to you!!! God bless you!! 💚💛❤

  • @mistrehailu7633
    @mistrehailu7633 3 года назад +1

    Best interview Dere... thank you with my best respect.

  • @nicoleoliver2499
    @nicoleoliver2499 3 года назад +1

    Wow. Deseyelial Thank you

  • @dessalegnbefekadu7371
    @dessalegnbefekadu7371 3 года назад

    Thank you , great conversations !

  • @tomorrow9473
    @tomorrow9473 3 года назад

    ወይኔ ያንን የመሰለ ጊዜ አሳልፋችሁ አሁን የሰዉ ኩላሊት እና ጉበት የሚበላበት ጊዜ ላይ ደረስን።

  • @lulahasen8150
    @lulahasen8150 2 года назад

    as always an excellent interview. your guest is humble and professional.

  • @firewbantalem2860
    @firewbantalem2860 3 года назад

    አቢዬ በደሌ እኮ ዛሬም--- ነች
    በጣም ደስ የምል ያን ግዜ

  • @bladobelly9989
    @bladobelly9989 3 года назад

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጠወ ጋዜጠኛ ደረጀ ሀይሌ ችሎታህኮ በስማም ግሩም ነዉ

  • @dawitteklet9613
    @dawitteklet9613 3 года назад

    Thankyou Gash Adisu for ur life experience wish u both well 🙏

  • @frehiwotdebebe3974
    @frehiwotdebebe3974 3 года назад

    በጣም የምከብራቺሁ ጋዜጠኛቺ ናችሁ እባካቺሁ ኮራኔል መንግስቱ ወደ አገራቸው እንድመለሱ የህነ ነገር አርጉ ኢትዮጵያ በታሪኮ አንደ እንኳን መሪዋን ታክብር እድሜቸው ሂዲዋል በሰው አገር ከሚሞቱ 💔🙏

  • @adambosat238
    @adambosat238 3 года назад

    You are both our hero
    We love you so much ,I am hoping
    You are teaching ethical Journalism.

  • @mendayetekle2868
    @mendayetekle2868 3 года назад

    በጣም የማደንቃችሁና የምወዳችሁ ሁለት ምርጥ ጋዜጠኞች ቀናቶቼን ስላደመቃችሁልኝ በደስታና በተድላ ድመቁልኝ!!

  • @eliasalemayehu5790
    @eliasalemayehu5790 3 года назад +1

    the best interview I ever watched!

  • @mogesdemlie4074
    @mogesdemlie4074 3 года назад +1

    ክበሩልን። ረዥም እድሜ እመኝላችኋለሁ። ደሬ እባክህን ከጋዜጠኞች መዓዛ ብሩን፡ ከ 'ያ ትውልድ' ሕይወት ተፈራን (የ 'ማማ በሰማይ' መጽሐፍ ደራሲ) ጋብዝልን።

  • @zekariassolomon4642
    @zekariassolomon4642 3 года назад +1

    Great conversation

  • @woldewolde7481
    @woldewolde7481 3 года назад

    ደስ የሚል ኢትዮጵያዊ ጨዋነት ያለው ጭውውት ነበር እናመሰግናለን ! ለጋሽ አዲሱ እረዥም እድሜ እንመኛለን !!!

  • @tmsgenamlakekbermsganalant3958
    @tmsgenamlakekbermsganalant3958 3 года назад

    God bless you 🙏❤ this is respected ethiopian thank you

  • @getamesaywoldetsadik4513
    @getamesaywoldetsadik4513 3 года назад

    You guys are amazing!! I wish if I meet Adisu

  • @solomonfaris
    @solomonfaris 3 года назад

    wonderful interview

  • @tewodrosmacgyver4383
    @tewodrosmacgyver4383 3 года назад

    መዝጊያው እጅግ ውብ ነው 'በነገራችን ላይ ይሔን መውሰድ እችላለሁ' !

  • @abelkebede4623
    @abelkebede4623 3 года назад

    Blessings

  • @Dantesfayemd
    @Dantesfayemd 3 года назад +1

    Thank You!

  • @kinfe5473
    @kinfe5473 3 года назад

    Thanks dary.

  • @getamesaywoldetsadik4513
    @getamesaywoldetsadik4513 3 года назад

    Such a sweet conversation

  • @ermiasheiy9747
    @ermiasheiy9747 3 года назад

    በእውነት ከልቤ ነው ሺአመት ኑርልን አዲሱ አበበ።

  • @tesfayeasmamaw9078
    @tesfayeasmamaw9078 3 года назад

    ትዝታችሁና ጭውውታችሁ በጣም ደስ ይላል እ/ር እድሜና ጤና ይጣችሁ።እንደዚህ ዓይነት። ፍቅር ለመመለስ ፕሮግራሞች መስራት ይቻላል?

  • @henokamelga1650
    @henokamelga1650 3 года назад

    ውብ ጨዋታ!! ለሁለታችሁም ጤና ፣ እረጅም እድሜ እመኛለሁ❤🙏

  • @danielzerubabel3859
    @danielzerubabel3859 3 года назад

    What a lovely conversation

  • @oromay02
    @oromay02 3 года назад +1

    You look good ! Adisu

  • @TheHulule
    @TheHulule 3 года назад

    Sweet conversation!

  • @takelealemu1484
    @takelealemu1484 3 года назад

    በስመ አብ ደስ ሲሉ ጨዋታቸው ።

  • @emmyt311
    @emmyt311 3 года назад

    Long life to Adesu!!😍😍

  • @girumbezarealestateconsult2923
    @girumbezarealestateconsult2923 3 года назад

    አቤት ለዛ ምርጦች ረዥም እድሜ እመኛለሁ

  • @mesenbetfentie5608
    @mesenbetfentie5608 3 года назад

    I can't have all episodes of your interview

  • @eliasayalew4533
    @eliasayalew4533 3 года назад

    ችስትታው
    I like it that.
    I'm proud of you Guy's

  • @haregmeka8464
    @haregmeka8464 3 года назад

    ደስ ስትሉ!

  • @jamboandu3402
    @jamboandu3402 3 года назад +2

    አዲሱ አበበ እውነተ ለመናገር የእድሜህን ቁጥር እስክትናገር ድረስ ፤ ደሬ ምን ነክቶታል ፤ ይሄን ያህል የእድሜ ልዩነት እንዳላቸው ነገር አካበደ እያልኩ ነበር ። በእኔ ግምት እንዲያውም አስረጅቼህ ሃምሳዎቹ መጨረሻ ላይ አስቀምጬህ ነበር ። haha
    እውነት ለመናገር በዚህ ቁመና ላይ የመገኘትህ ምስጢር እንቅስቃሴ ማድረግህ እና ከሰላማዊ ቤተሰብ ጋር የተረጋጋ ህይወት ማሳለፍህ ነው ።
    ክፍል ሶስት ኖሮት ሁሉ ብናዳምጥህ ደስ ባለን ነበር ። ደሬ ጨከነብን እንጂ ።
    ደሬዋ ሽቅርቅር ብለህ ፣ ቅንድብህን አበጥረህ ፤ ለዛ ባለው አቀራረብህ ግስጥ ስትል ፤ ለሙያህ ምን ያህል ክብር እንዳለህ ማረጋገጫ ነው ። ሁሌም በጉጉት እንጠብቅሀለን ።
    ማጠቃለያ ፤ አዲሱ ስለ ቀድሞዎቹ የአገራችን ነቀርሳ የፖለቲካ ፓርቲዎች ፤ በስም ኢትዮጵያዊ በግብር ግን የዘር ፖለቲከኞችን ስብስብን እንደማይደግፍ ሲናገር ፤ ለአንዱ ወግኖ አንዱን ለማጣጣል ሳይሆን ፤ ለሁሉም የዘር ፓርቲዎችን ድጋፍ እንደሌለው ለመግለጽ እንደሆነ ቅን ልብ ያለው ሰው ይረዳዋል ።
    እረጅም እድሜ እንመኝልሀለን !!!

  • @shenkutekemirab1192
    @shenkutekemirab1192 3 года назад +1

    እፎይይይይይ!!! ለዛ ያለው የጨዋታ ጥማቴን ቆረጥሁ(ኩ😉) ... የእሁድ ጧት የሬድዮ ፕሮግራምን በሃሳብ ናኘሁበት... ታምራት አሰፋ አባይነሽ ብሩ ከፍ ያለው አዘዘ ተስፋዬ ሀብተገብርኤል ዝናሽ ማሞ ቤዛዬ ግርማ ዳንዲዮ ሰርቤሎ ... መፅሃፈ ሲራክ , " አያናድድዎትም?", ዜና ትንግርት ....የሬድዮ ሱሰኛ ያደረጋችሁኝ..ገና በልጅነት... ዛሬም ድረስ

  • @mutonichance3723
    @mutonichance3723 3 года назад +1

    ረጅም ዕድመ ተመኝን ኣቶ ኣዲስ 🙏

  • @የEthiopia
    @የEthiopia 3 года назад

    ደስ የሚል ጨዋታ

  • @wesenyebelay6809
    @wesenyebelay6809 3 года назад

    ድምፃቻቹ ለዘላለም የማይጠገብ ለዘላለም አይጥፉ

  • @wassimgm3188
    @wassimgm3188 3 года назад

    አይ ግዜ... ምን አለ ብናንተ ግዜ በተፈጠርን ያስብላል ልዩ ደስ የሚል ወቅት
    ዘረኝነት የለ ምናምን.... አስቀናቹህን

  • @user-ub6jg8tc8d
    @user-ub6jg8tc8d 3 года назад

    ምርጦች!!!

  • @hidayaabdellah3418
    @hidayaabdellah3418 3 года назад

    የወጣትነት ዘመኔን መልሳችሁልኝ በጣም በደስታ ሁለቱንም ክፍል ጨረስኩት እናመሰግናለን ንጉስ ጓደኛውንም አንድ ላይ ብታቀርባቸው ኖሮ ደግሞ ጨዋታው በጣም ይደራ ነበር

  • @meskibiru9314
    @meskibiru9314 3 года назад +4

    Dere, ስታወራ ብትውል አይሰለቸኘም።

  • @kiflenegussie7742
    @kiflenegussie7742 3 года назад

    ሰላም!ደሬ ብዙ አዳዲስ ምሥጢሮችን ጎለጎልከው አይደል!? አዲሱ አበበን በሁለተኛ ደረጃና በኮሌጅም አብረን ነበርን፣በደንብ ዐውቀዋለሁ። አሁን "ምኒልክ" በሚለው ጣቢያ ከሚደናበር ወይ ራሱን ችሎ ወይ ከሰሎሞን ክፍሌ ጋር ሌላ ዘመናዊ የቲቪ ዝግጅት ቢያቀርቡ የተሻለ ይመስለኛል። ጎበዝ፣ታታሪና ብልህ ነው።ሆኖም የጓደኛዬን የዓለማየሁን እህት አግብቶ ወልጅ ከወለደ በኋላ ስለፈነገላት ተቀይምዋለሁኝ። በሌላ በኩል አሜርካን ሥራ ክቡር ነው፣አንተ ግን ፤"ሻንጣ መሸከም "በማለትህ ቅር ብሎኛል፣ምክንያቱም በሀገራችን ሥራ ባለመኖሩ አንዳንዶች" ልዋጭ፣ልዋጭ፣ቆራሌው፣ገብስ፣ገብስ..."እያሉ ቤተሰብ ያስተዳድሩ የለም?ይልቅ ኢሳይያስ ልሳኑ የጌታቸው ልሳኑ፣የአቶ ልሳኑ ሀ/ወልድ ልጅ።(የጓደኛችንና በዐመፀኛው የተገደለው) ወንድም ነበር።ነፍስ ይማር።በመጨረሻም፣አቶ ደረጀን አንድ አጭር ጥያቄ ላቅርብ፤"በዘመነ ጁንታ የጥያቄና የመልስ ዝግጅት እንዴት ለማቅረብ ቻልክ?ለምነረ ሥራውን ተውክ?ምክንያቱም ካንተ በኋላ የመጡት ሴቶች (ዔደን፣......) እንከን እንዳለባቸው እየተነገረ ነውዕድሜና ጤና ለሁለታችሁም።