በነገራችን ላይ! ዓቢዩ ብርሌ(ጌራ) ከደረጀ ኃይሌ ጋር|E07|Benegrachin Lay! Abiyu Birile(Gera) with Dereje Haile

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 ноя 2019
  • በነገራችን ላይ! EP07P03 - ዓቢዩ ብርሌ (ጌራ) ከደረጀ ኃይሌ ጋር
    የኢሕአፓ ሠራዊት (ኢህአሠ ) መስራች አባል
    Benegerachin Lay EP07P03 - Abiyu Birile (Gera) with Dereje Haile
    Founding Member of EPRP's Army
    #BenegrachinLay #በነገራችንላይ #DerejeHaile #ደረጀኃይሌ

Комментарии • 249

  • @fikiretube6797
    @fikiretube6797 4 года назад +12

    ስለ አባትህ ስትናገርና ስታለቅስ እኔም ሁልት ሶስት ግዜ ሰምቻለሁ የሚገርመው በሰማሁት ግዜ ሁሉ እኔም እያለቀስኩ ነው የስማሁት የአባት ፍቅር ሁልግዜ ከልብ አያወጣም ።አባቴ ለእኔ የነበረው ፍቅር ለእኔ የሚጨነቀው እኔም ወደእሱ እስከምሄድ አልረሳው በተለይ አንዳንዴ ሳስበው አለቅሳለሁ ጥሩ አባቶች በአጠቃላይ ነፍሳቸው በገነት ይረፍ።

  • @user-yy8hv4vh9r
    @user-yy8hv4vh9r 4 года назад +4

    ዓብዩ በጣም objective የሆነ ኢትዮጵያዊ ነው። ክብርና ጤና እመኛለሁ። ደረጀ ግን ሰውየው ባታቋርጠው ጥሩ ነበር። ሃሳቡ እንደ ልቡ ለመግለጽ መፍቀድ ነበረብህ። ኣንተን ልትሰማው መስማት ብቻ የምትፈልግ ሆኖ ተሰማኝ።

  • @Rakibella17
    @Rakibella17 4 года назад +21

    ለካ ክቡር ሶው ወትሩ ዘውትር ክቡር ኖው ኢድሜና ጤና ይስጥህ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷👌👌👌👌

    • @nmariam123
      @nmariam123 4 года назад +2

      Amarawun metetlut yehew amarwu endezih new jegna hezb

    • @birumcaemengesha2518
      @birumcaemengesha2518 4 года назад

      5አው

    • @mussiesiyoumhagos3924
      @mussiesiyoumhagos3924 3 года назад

      PPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPPP

    • @manche110
      @manche110 2 года назад

      @@nmariam123 kotetam!

  • @shebelaw33
    @shebelaw33 4 года назад +4

    በጣም ድንቅ ፕሮግራም ነዉ። አመሰግናለሁ ጋዜጠኛ ደሬ, ጌራ እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ አበቃዎት ይሄው ለመጪዉ ትዉልድም ታሪክን እያወረሱ ነዉ ። ያ ጊዜ በዛ በጨቅላ አእምሮዬ ዉስጥ ጥሎት ያለፈው ብዙ ነገሮች እስካሁን አልጠፉም ወደፊትም አይጠፉም። አ.አ ዉስጥ
    በምትፅፏቸዉ መፈክሮች ነበር ማንበብ የተለማመድኩት ገና ከየኔታ ተመርቄ 0 class ገባሁ 1969 ዓ.ም የቀዉጢ ጊዜ ተኩስ በየቦታው እናም የዛን ጊዜ ታሪካችሁን ማንበብና መስማት በጣም ያስደስተኛል ስሜቴ ን ነዉ ሚነካዉ።

  • @kalkidansegedsibereatnaf2307
    @kalkidansegedsibereatnaf2307 4 года назад +19

    በዉንት ያለማጋን 3 ግዠ ነወ የሰማሁት በጠም ልብ የምነክ ታረከ የማሠደሠት መጸሀፈን ማንብበ ግደ ነወ ደረጀ እንደዠህ እየፈለቀከ ታላቅ ታሬኮቸን ሰላቀረበከልን እነመሰገነለን

  • @abimelektekalign428
    @abimelektekalign428 4 года назад +12

    አብዩ ብርሌ ን ጌራን ስላቀረብክልን ደረጀን በጣም በጣም አመሰግናለሁ።የጌራ አቀራረብ ብዙ ትዝታ የቀሰቀሰና ለሞቱት አንብተን እርማችን ያወጣንበት አቀራረብ ነበር።ዛሬን እንድንኖር አድርገው ህይወታቸውን ለኛ መኖር የለወጡት ሁሉ ክብር ይገባቸዋል።ክብር ለሰማዕታት።

  • @ryuryu7599
    @ryuryu7599 4 года назад +21

    ወይ አባቴ እንኳን ለዚህ አበቃህ በጣም ደስእያለኝ ከመጀመሪያ እስከመጨረሻ በፍቅር ያደመጥኩት ኢተርቪው ነበር አለቀብኝ

  • @jkonjo7928
    @jkonjo7928 4 года назад +3

    እንደናንተ አይነቱን የሀገር ፍቅር እና በህዝብ ነፃነት ስትሉ የከፈላቹት ትልቅ ዋጋ እና ወኔ እንዲህ ስንሰማ እና አሁን ያሉትን ታጋይ ነን ባይ ፓለቲከኞች ለሀገራነው በተለይ የኢትዮጵያ ስም ሲጠራ ሲያንገሽግሻቸው ስናይ አይ የሁለት አለም ሰው ለማለት እንገደዳለን በእውነት ትልቅ አድናቆት ይገባቹሀል የቀደማቸ ታጋዬች ደረጄ ቀጥልበት እንዲ ወኔ ያላቸውን ሰዎች በማቅረብ

  • @user-yn5kd8sk3g
    @user-yn5kd8sk3g 4 года назад +14

    ደሬ ቆየህብን እኮ ቶሎ ቶሎ ፖስት.... Respect to our hero .... the story so amazing ... I see Ethiopia n I’m jealous of those bk day... im so ashamed by my generation 😭😭😭😭

    • @ProudAmhara
      @ProudAmhara 3 года назад

      This is the generation that destroyed Ethiopia! 😁 You don’t want to be part of these idiot generation!

  • @alemshetmulate8280
    @alemshetmulate8280 Год назад +1

    በነገራችን ላይ ካየሁት እንግዶች እውነትና እና እውቀት ስነምግባር ሀገር ፍቅር ያየሁበት ታላቅ አባት::
    እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥዎት::

  • @misterekitata1298
    @misterekitata1298 4 года назад +5

    I felt ashamed by myself. such an author, revolutionary,,professional man that dedicated his life for good but I missed this excellent interview with Dereje while we are from the same home town.Long Live my hero the true son of Ethiopia

  • @eritreanhiwot4667
    @eritreanhiwot4667 4 года назад +6

    ኣብይ ብርሌ፡ መጽሃፉን በተመስጦ ትንፋሽ ሳልሰጥ ነው ያነበብኩት። ያንድ ሰው ታሪክ ብቻ ሳይሆን የዚያን ግዜ ወጣቶች ገድልና የመስዋእትነት ታሪክ ነው። የራሳቸውና የቅርብ ቤተሰቦቻቸውን ኑሮ መሻሻል ሰውተው ኣገራቸውና ህዝባቸው ለማሻሻልና የእድገት ጎደና እንዲነክስ ሂወታቸው ኣበርክተዋል። ያለህን ቆራጥነት፡ ቅንነትና ፍቅር ኣደንቃለሁ።

    • @kante5318
      @kante5318 4 года назад +1

      ኣበይ ክረኽቦ እኽእል ዝሃወይ ዛመፅሓፍ

  • @birratedhowai6799
    @birratedhowai6799 9 месяцев назад

    ምርጥ እውቀቱ ችሎታውና ቅንብሩ በላይ የተለየ ድምጽ እጅግ እርካታ ይሰማኛል። ጸሀይዬ መሀሪ ና ሙሉጌታ ደበበ አጅ ሰጥቶ ማአከላዊ እሰርቤት አብረን ነበር 1969. እንዲሁም አሰተማሪዬ የነበረ, አንበሳው, ጀግናው መምህር በላይነህ ገብረማሪያም እዚሁ ነበር።

  • @user-qi4tz4rm3j
    @user-qi4tz4rm3j 4 года назад +5

    እግዚአብሔር እንደ ዓቢዩ ብርሌ (ጌራ) ትምህርና የፖለቲካ እውቀት ጠገብ ፡ ወደ በትረ ስልጣት ብያመጣቸውና ኢትዩጵያ የሰላም ደሴት በሆነች።

    • @jemilaibrahim5071
      @jemilaibrahim5071 4 года назад +1

      Ethiopia hulem selam nat desset mehonuwa gideta new endenante aynet gorebet keminoren...

  • @tinalove7727
    @tinalove7727 4 года назад +14

    ደሬ እኔ ደስ ይለኛል ዝግጅትህ፡፡ ግን እድሉን ለተጠያቂው ብትሰጥ የበለጠ መጽሃፉ ላይ ያልተጻፈ ብዙ ከሳቸው ልንሰማ እንችል ነበር፡፡ እዚህ ላይ ብታሻሻል ጥሩ ነው፡፡ አስፈላጊ ሲሆን ብቻ ነበር መጽሃፉን መጥቀስ የነበረብህ፡፡

    • @walbet2700
      @walbet2700 4 года назад

      ደሬ ተመሳሳይ እንግዳ ጠይቆ ይህን እርስዎ የሚሉትን መንገድ አልተከተለም። እንደሚገባኝ መቆስቆስ የሚያስፈልገውና የማያሰፈልገው ትጠያቂ አለ። እንዲያውም ደረጀ ከዳታ ይልቅ እንግዶቹ የሚሰማቸውን ስሜት እንዲናገሩ በግልፅ ይገፋቸዋል። ያም ምርጥ ዘዴ ነው።

    • @Setotaye2024
      @Setotaye2024 4 года назад

      Tina love ልክ ነው እውነት እንደተጻፈም ይገልጽልናል👍🏾

  • @survivalbelay8838
    @survivalbelay8838 3 года назад +1

    ላገሪትዋ በማይሰራ የትግል ጉዞ /ህዝቡን ባላወቀና ባልተገነዘበ/ ብዙ ህይወት ያውም በለላ ኑሮ ራሳቸዉንና አገራቸዉን መጥቀምና ማገልገል ሲችሉ መሰዋት ያሳዝናል ፡፡አቶ አብዩ ብርለ አለመቆጨትህም ገርሞኛል ምናልባት አሁን በተጎናጸፍከው ኑሮ ረክተህ ይሆናል

  • @amanuabdu7181
    @amanuabdu7181 3 года назад +1

    ሊደማመጥና ሊግባባ ያልቻለ እርስ በርሳቸው እንኳን የተሰነጣጠቁ እርስ በርሳቸው የተገዳደሉ ከተቃዋሜዎቻቸው ጋር ለመነጋገር ያልፈቀደ ትውልድ በተሳሳተ የዐገር ፍቅር ተብሎ ለሰው ልጅ ህይወት ዋጋ ያልነበረው ትውልድ፣ ሀገርን በመውደድ ስም ለሀገር ያልበጀ ፣የብዙዎችን ህይወት ያላዳነ (መንግስቱም ሀገር ወዳድ ነበሩ ነገር ግን የሚደማመጥ ትውልድ ስላልነበረ እርስ በርስ ተገዳድሎ ሀገርን ወደዃላ ያስቀረ በእያንዳንዱ ማህበረሰብ ውስጥ ጠባሳን የተወ ልዩነትን የፈጠረ) ፣ ያነበበውን ከአካባቢውና ከማሀበረሰቡ ጋር ሳያዛምድ እንደ ገደል ማሚቶ ያስተጋባ ፣ መሳሪያና ማምለጫ በሌለበት ሁኔታ ወጣቱን ያስገደለ ያደጉትን የገደለ ያስገደለ ብዙዎቹ ከወያኔ ጋር ለመስራት ወደዃላ ያላሉ ከ40 አመት በዃላ እንኳን የማይተማመኑ ምህረት ሊያደርጉ የማይወዱ ሴረኞች እሰከዛሬም ድረስ ሀላፊነት ወስደው ይቅርታ ያላሉ ለራሱም ለሀገሩም ያልሆነ ትውልድ

  • @ewnetm6420
    @ewnetm6420 4 года назад +7

    Wow amazing. I have just finished now. This man is amazing. Lizmerlet. Yegeba!!!!!! Egege betam telek. Sew new le ethiopa tagelewal. God bless him and his family!!!! Der thank you !!!! Lela. Neber like movies 🎥.

  • @wedimanna6724
    @wedimanna6724 4 года назад +14

    Ato Dereje, your level of background preparations for this interview and the previous ones is commendable. I have enjoyed the entire segments of the interview as well as the last couple of interviews, including with Ato Assegid Andargachew and Ato Lale Labuko. Amazing and a big thank you.

  • @eshetu4148
    @eshetu4148 4 года назад +26

    That discipline you learned in Asimba/Eritrea/Somalia helped you to be successful man later in life. You inspired me really.

    • @berhanehaile4149
      @berhanehaile4149 4 года назад +3

      He is very honest and inspiring man. Free and determined individual. If critical people that were part of history in Ethiopia only speak the truth and in the event where they participate things would have been very smooth in East Africa. He never speak where he was not involved at all; no hearsay talk. God bless his family and we send him respect from Eritrea. There truth is there were Eritrean that fought with Ethiopia and as well Ethiopian that fought alongside Eritrea due to event they control or they did not control. All had the vision of forming good east Africa. One day true peace will come between Eritrea and Ethiopia where we will be only concerned to build good economy and relationship so that we all use our resources to prosper the people of both nation. He talks with no conspiracy and very honesty.

    • @raakuu2272
      @raakuu2272 2 года назад

      Where's asimba

    • @dawitzewdie4125
      @dawitzewdie4125 2 года назад

    • @dawitzewdie4125
      @dawitzewdie4125 2 года назад

      @@stfrcnhghlndr ኦ።

    • @kingsol6607
      @kingsol6607 2 года назад

      @@raakuu2272 asimba is in north eastern tigray, erob zone.

  • @Setotaye2024
    @Setotaye2024 4 года назад +1

    ዋው በጣም ቀናሁቦወት ለሀገር መዋጋት እንዴት ወኔ ያመጣል ነገር ግን ከራስህ ወገን ጋር ሳይሆን ከኛ ውጭ ያ ነው ጠላት የሚባለው እንደ ጣሊያን እኔ በዛ ግዜ ብኖር ኖሮ በእርግጠኝነት ለሀገሬ እፋለም ነበር በተለይ ሰላይ ሆነህ አራቸውን ማስበላት

  • @leilee6960
    @leilee6960 4 года назад +1

    ዋው እስካሁን የት ነበርኩ ብዬ ተቆጨሁ
    የዚህን ምርጥ ጋዜጠኛ እንደ ጅረት ውሐ
    የሚንቆሮቆር ደስስስስስስ የሚል ድምፅና
    የሚያምር ስልት ያለው የአነባብ ዜማና
    የጠያቂነት ስነምግባር የተሞላበት ዜማዊ
    ድምፅ እስካሁን ሳላውቀው ያለፉትን ፕሮግራሞች ባለመስማቴ ብቆጭም
    አሁን ግን የአንተ የሆኑ ስራዎች በመዳሰስ
    ላይ እገኛለሁ።
    በዚሕ በአደረግከው ጥያቄ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነበር አቶ ደረጀ በጣም
    አመሰግንህ አለሁ በጣም አደንቅህ አለሁ
    ለዚህ ብርቅዬ ስራህ እግዚአብሔር አምላክ
    እድሜና ጤና ይስጥህ. respect ክቡር ጋዜጠኛው አቶ ደረጀ።

  • @ketemamisirach4724
    @ketemamisirach4724 4 года назад +1

    He so humble.
    He deserves a better life.
    For sure will missed this kind of humble, rich in history and choose to serve his country from the bottom of his heart. This is what we lost in current politics all of them are selfish.
    Much respect Sir
    God bless you

  • @Tom-lg1uf
    @Tom-lg1uf 5 месяцев назад

    ታጋይነት በረሃ ላይ ምንኩስና በገዳም ውስጥ እወነተኛ ምንንና ናቸው። አንዳኛው ፓለቲካዊ ሌላኛው ሃይማኖታዊ ከመሆናቸው በስተቀር ። ሁለቱም የግል ኑሮንና ህይወትን እርግፍ አድርገው ለፓለቲካዊና ለሃይማኖታዊ ግብና አላማ ራስን አሳልፎ የመስጠት ዝግጁነትና ቆራጥነትን የሚጠየቁ ፈተናዎችን ተጋፍጦ መኖርን በደስታ የሚቀበል ስብእናን የሚያላብሱ የሰው ልጅ ሆድ የሌለው እእምሮ ብቻ ያለው የግል ኑሮን የተጠየፈ እውነተኛ መናኝ የሚሆንበት የህይወት ምእራፍ ነው። አቶ ጌራ "በሂይወታችን በጣም ደስተኛ የነበርንበት ዘመን ታጋይ (የበረሃ ታጋይ) የነበርንበት ነው" ሲል በዚህ ምክንያት ይመስለላሎኛል። ልዩነታቸው መኖክሴ ሁለት ጊዜ ይገነዛል አንዱ ምንኩስናን ሲቀብል ሁለተኛው ከተጠየፋት አለም በስጋ ሲለይ። ታጋይ ግን የሚገነዘው (ያውም እድለኛ ከሆነ ) አንዴ ነው። ሁሉን ነገሩን ሰጥቶ ላመነበት አላማ ሲሰዋ። ሁለቱም በአጭሩ "ጣፋጭ ስቃዬች " ብሎ ማስቀመጥ ይቻላል። ብዙ ውጣውረድ ባሳለፉና በተፈተኑ ቁጥር ለቆሙለት አላማ ይኸውም አንዱ ለአለማዊ ፅድቅ (የሰው ልጅ ነፃነትና መብት መከበር) ሌላኛው ለሰማያዊ ፅድቅ ሲሉ የከፈሉት መስዋእትነት እንደሆነ ተቀብለው በደስታ ያጣጥሙታል፣ይኩሩበታል ፣በፍቅር ያወሱታል። ሁለቱም ምነናዎች የሰው ልጅ የግለኝነት ባህሪና ስብእና የማይታይበት በመሆኑ አንተ ትብስ አንቺ ትብሽ የተባባሉ አብረዋቸው ለተጓዙ ታጋዬችና መነኩሴዎች (መንኳሾች) እውነተኛ ፍቅር አላቸው።
    ይሁን ሁለቱም ከተማ ሲገቡ ስጋዊ ፍላጎታቸው ከተቀበረበት ፈንቅሎ ወጥቶ ይጎመራና ይፈታተናቸዋል ፣ጠልፎም ይጥላቸዋል። ስጋዊ ሂወት በመኖር ላይ ነውና ከጥቂቶች በቀር ሁለቱም መናኞች ያፈርሳሉ።
    ጨዋታውን ከአራት አመት በኋላ ደግሜ ሰማሁት።በጣም የሚገርም ጨዋታ ነው። እጅግ ለዛና ትህትና የተሞላበት ነው የአቶ ጌራ አገላለፅ። ያለፈበትን ውጣ ውረድ እንደ ቀላል በሚስብና በሚጣፍጥ መልኩ ነው የገለፀው። ክብር ላመኑበት አላማ መስዋእት ለሆኑት ሁሉ! የሰው ልጅ አእምሮና ህሊና ብቻ እንጂ ሆድ የሌለበት የሚመስልበት የነጌራ ትውልድ አሁን የሰው ልጅ ሆድ ብቻ እንጂ አእምሮና ህሊና ያልፈጥረበት መስሎ ሳይሆን ሆኖ የተገኘ ትውልድ ተክቶት ስታይ ግርምትን ይፈጥራል። ነገር ግን የአሁኑን ትውልድ የፈጣረው የያኔው ትውልድ ነውና ተጠያቂው ያ ትውልድ መሆኑን መዘንጋት አይገባም። ሆኖም አንድ ትውልድ የራሱን ዘመን እንጂ ያለፈውን ትውልድ ዘመን እንደማፕኖር ደግሞ ልብ ማለት ይገባል።
    አንድ አዛዉንት ደርግ በወደቀ ሰመን የተናገሩትን ላንሳና አስተያየቴን ልቋጭ።
    ያኔ ውይይት እየተባለ በሚጠራው ታክሲ ውስጥ ነው። ከአንድ ጋር አዛውንት አብረን በተሳፈርንበት ታክሲ ውስጥ ሂሳብ የሚቀበለው ወጣት አዛውንቱ ለሰጡት ብር ሊሰጣቸው ይገባ የነበረውን መልስ ሳይሰጣቸው በመቅረቱ ምክንያት "መልስ ስጠኝ " ይሉታል። ወጣቱም አያቱ የሚሆኑት አዛውንት ከፍ ዝቅ እያረገ "ሰውዬ ስጥቼዎታለሁ አልክዎት እኮ!!" ይላቸዋል። ቢሉት ቢነገሩት ሰጥቼዎታለሁ ብሎ ድርቅ አለ። የሚያግዛቸው ተሳፋሪም ጠፋ።የዚህን ጊዜ ነው ሰውየው በታክሲው የተሳፈርነውን በየተራ ብግርምትና ስብር ባለ አተያይ እየተመለከቱን "እናንተ ደርግ የሚባለው ስይጣን ከገደለው ይልቅ አበላሽቶት የሄደው ይበልጣል" አሉን። እውነታቸውን ሳይሆን ይቀራል?!!

  • @bereketberhane7722
    @bereketberhane7722 2 года назад +2

    Simply - humbled! Listening to the 3-part story of this trail=blazing village child who was born on the shores of Abay, who absconded from the well-trodden pathway of a university degree with the assured successful life time career, instead choosing a revolutionary pathway, and then, after ending up as a refugee - despite all the ups and downs - went on to join the best universities in the USA - including Yale, and then - simply astounding - sat down to reminisce about his fallen comrade-in-arms and then write that fat book.. Again, simply humbled by this great - and, yet very modest - human being!!! He is indeed an embodiment of that generation of giants that had such huge love and vision for their country - Ethiopia, and Africa and even the whole world! Can't wait to read your 2nd volume.

    • @derestesfaye9240
      @derestesfaye9240 2 года назад +1

      Giants? Rather midgets, I would say. They would soon be forgotten because nothing of value from them would pass to the next generation.

  • @gullilateshetu379
    @gullilateshetu379 4 года назад +10

    very interesting discussion. the man looks genuine.happy to hear discussion.it teaches.the man's decency is great.thank you Dereje for inviting such a great figure and experienced guest to us.

  • @yehdegoyosephe1196
    @yehdegoyosephe1196 4 года назад +2

    SINCE 1940 TO 1975 THE MOST WONDERFUL EGGS THAT WE LOST FROM ALL ERITREAN AND ETHIOPIAN. .I REMEMBER I WAS 14 YEARS OLD 1975 . WHEN I BECAME TO REMEMBER THE TIME TO DAY I LOST A LOT OF FAMILY MEMBERS AND FRIENDS. BUT AS SAME TIME I HAVE A FREE DOME IN ERITREA CALLED STATE OF ERITREA..THANK MR BRILLE I LIKE YOU SO MUCH YOU ARE VERY HAMBLE PERSONALLY. GOD BLESS YOUR FAMILY AND FRIENDS. FROM ERITREA YOSEPH YEHDEGO

  • @Setotaye2024
    @Setotaye2024 4 года назад +2

    ሙሁር መሆኖዎ እርግጥ ነው ደስስስ የሚሉ ነዎት ረጋ ያሉ እውነተኛነትዎ እውነት እና ግልጽ ነው በግሌ ላደረጉት ነገር አመሰግንዎታለሁ እርስዎ ጀገና🙋🏾‍♀️ነዎት ለሚቀጥለውም ታሪኮዎን ያካፍሉን መልካሙን ሁሉ እመኝሎታለሁ🙏🏾

  • @kumlachewbizuneh3589
    @kumlachewbizuneh3589 2 года назад +4

    ደረጃ ሃይሌ ትልቅ ኢትዮጵያዊ ነህ። መድሃይኔዓለም ፀጋውን እና ብርታቱን ይስጥህ። የጊሻኑን ብቃያ ዐብይ ብርሌን(ጌራ) የማውቀው በወሬ ነበር። በአካባቢያ የጎበዝ ተመሪ ጉልላት ሆኖ ይወሳ ነበር። እኔም የኢህአፓ አባል የሆንሁት የእሱን ዱካ ተከትዩ ነበር። እኔ ግን የሄድሁት አሲምባ ሳይሆን ደግማዊ-አሲምባ ነበር። ዳግማዊ አሲምባ በጎጃም ክፍለሀገር በመተከል አውራጃ በዳንጉር ወረዳ ተጠንስሶ ነበር። አቶ ደረጃ ኃይሌ የታሪካችን ወመዘክር ስለ ሆንህ በርታ። እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን !!!

  • @woretagezaw9262
    @woretagezaw9262 4 года назад +4

    Thank You አቶ ደረጀ!!

  • @abdumunir2616
    @abdumunir2616 Год назад

    ደረጀ የምር ጀግና ጋዜጠኛ ይህ ትውልድ ከነጌራ መማር ያለበት ብዙ ነገር አለ አስደናቂ ታሪክ

  • @yoseftsion7667
    @yoseftsion7667 2 года назад +2

    Incredible story 👏 I blame the 60th generation for the problems We are facing today.

  • @abrahamt2356
    @abrahamt2356 4 года назад +3

    የምለውን ያሳጣኝ ልዩ ታሪክ

  • @deressge451
    @deressge451 Год назад

    ደረጀ እድሜና ጤና ይስጥህ አሌፋ ኦሜጋ ጋዜጤኛ ብሎ ዝም

  • @amiciman
    @amiciman 4 года назад +7

    Mr Gera, I was born in the 70's, so I was too young to know about the revolution first hand, but I have always been mesmerized and interested about the struggle during the 70's, and also most importantly about the men and women that were part of this struggle. It was really a lost generation, and what a great generation you guys were. You were patriotic, dedicated, disciplined, visionaries and most of all SELFLESS. It is easy for most of us here to write and comment hidden behind a computer screen without any sacrifice or repercussion, but for a person who is capable of going to both UPen and Yale to sacrifice it all and die trying to bring out change and a better future for the next generation is both poetic and inspiring. I am inspired and touched by the person that you are and the sacrifices that you made. Your story is a story of a hero. A hero is not only the one who bring about change or wins a war but also one that lives a selfless exemplary life. A hero dedicates his/her life for a better cause or good. You have won twice in life. You lived your dream fighting for a cause, and now you have your successful personal life. Thank you for all that you have done for us! Your story will always resonate with me.

  • @user-em3jw6sk5e
    @user-em3jw6sk5e 5 месяцев назад

    ያቀረብካቸው ሁሉም የስልሳዎቹ ትውልዶች የሚገርም የሀገር ፍቅር ያላቸው ናቸው። ለየት የሚያደርገው እነሱ የገደሉት ያጠፉትን አያወሩም። ስንቱን በየቢሮውና በከተማ ሽምቅ ገደሉ፣ አስገደሉ አነዚያ ተገዳዮች ኢትዮጵያዊ አይደሉም? ሁሉን ነገር ደርግ ላይ መለጠፍ ተገቢ ነው? ደርግ ለምን ቀይ ሽብርን ተገበረ? መነሻው ምን ነበር? መልሱን ያውቁታል ግን መርጦ ማልቀስ ጀግና አያሰኝም። ወንድም ወንድሙን እየገደለ እንዴት ጀግና ያሰኛል!

  • @SEYsingin
    @SEYsingin 4 года назад +4

    Brave Man #AbiyuBerlie #Gera! Wish You all the best for upcoming books. Glad You showed respect to our heroic parents that resisted foreign fascist Italo+ colonizers! The Generation tried to resist present feudo + nationalist local fascists. & some of the Young hate The Generation for reasons - it is OK, as they will learn, too :)

    • @GishAbay
      @GishAbay 4 года назад

      Semere-Ab Etmet Yohannes
      Dear Haile (Semere-Ab): What a great surprise! I am happy to hear from you and see your image (at least) after so many years! Thank you so much my brother and comrade for your kind and generous compliments! It is inspiring! I hope you got my book. Look forward to seeing you some day soon!
      All the best!
      Abiyu (Gera)

  • @goitomtewelde4569
    @goitomtewelde4569 4 года назад +1

    ልብ ውስጥ ድረስ የሚነካ እውነተኛ ታሪክ - ሓቅን ቁልጭ ኣድርጎ እንደ መስታወት ታሪክ ነው(ጌራ)

  • @nesrujemal2675
    @nesrujemal2675 2 года назад

    እውነት ስለእውነት የእነዚህን ሰዎች ስብእና የዛሬዎቹ ጠልፎ ሯጭ ፖለቲከኞቻችን ይኖራቸው ይሆን ምናለ የነዚህን ሰዎች ኢንተርቪው አይተውት እራሳቸውን በገመገሙና እውነተኛ የሀገር ስሜት ከብሄርና ከጎጥ ምን ያህል ርቀት እንዳለው በተረዱ።

  • @fekadutadesse6682
    @fekadutadesse6682 4 года назад +2

    Thank you Dere . You are the best

  • @user-yv6go8fw5z
    @user-yv6go8fw5z 4 года назад +5

    ደሬ እግዚአብሔር ይስጥህ በወሬ በስማ በለው የስማነውን ከራሳቸው ሰላስማህን ቶሎ ቶሎ ፕሮግራም ስራልን እንዳንተ ማእዛ አይነት ጋዜጠኛ ይመቸኘል በርታ ቶሎ ቶሎ ፕሮግራም ስራልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር kensas ST

  • @abateasres9597
    @abateasres9597 4 года назад +1

    አቶ ደረጀ አቶ ጌራ የልጅነታችንን ሁኔታ አስታዎስን ሰለ ተከበረ አቶ አለሙ አምቤ ትልቅ ሰው ሳይረሱ መሰታወሳቸው፣ እስኮላር ሽፕ የተወሰደባቸውን ትክክል እንደነበረ አስታወሰኝ በትምህርት ቤቱ ውስጥ በተማሪዎች ዘነድ ይወራ እንደነበር ፣በ 20 ሤንተም መኘቆርቆሪያ ጠላ የገዛ እንደነበር በ10ሣንተም ልሎችም ነገር ይገዛ ነበር ለጌራ አሁንም እግዚአብሔር ረጅም እድሜ እመኛለሁ አሜን።

  • @user-dg4sj8eo5i
    @user-dg4sj8eo5i 5 месяцев назад

    What a surprise!!! I didn't know this Arts Tv World. Because of Gera's interview whom I was with,Abege,Kiflu T. , etc and for the best interviewer respect!!! Debesay

  • @hfhfggfhgh1447
    @hfhfggfhgh1447 3 года назад +1

    በጣም ይሳዝናል ጥንካሬዎ ባደንቅም እንደተነፈቃቹ በሞት መለያየት ያዛዝናል

  • @amanuelrussom1855
    @amanuelrussom1855 4 года назад +2

    I give may maximum respect Mr. true man

  • @amanuelabera5697
    @amanuelabera5697 3 года назад +1

    Der በጣም ትልቅ ሰዉ ነክ እድሜና ጠና ይስጥ ምን ላድርግ ዉድድድድድ ነዉ ማድርግ

  • @tkxviwes5322
    @tkxviwes5322 2 года назад

    ደሬ አንጀት አርስ ጋዜጠኛ ። እድሜና ጤናዉን አብዝቶ ይስጥህ ።

  • @meseretgeberesedike7339
    @meseretgeberesedike7339 2 года назад +1

    Thank you

  • @Time364
    @Time364 3 года назад +1

    I can't wait to read your book. Thank you!

  • @solomontesfaye3717
    @solomontesfaye3717 4 года назад +4

    Dear Dereje, u r excellent as usual,Mr.Gera u r honest and hamble. When I see u I thought ur the gentle university professor instead of famous solder specially like Gera.i refer the book of yeasimba fikir and interesting interview with the author kahsay helded by Dereje earlier.now appreciate all but Mr Gera I have one question for u.despite the matter over 40 years your era authors and revolutionaries,still fill they are in the battlefield filed and catagorized the other parts like the enemy.that thought still observed on your EPRP,Meison,derg and others,....but why ??? German and Israel,USA and Japan now friends working for their mutual interest.so how could u expect a better Ethiopia today.fathers are filled enemies.i have been reading most of ur era books I heard interviews.may be Dereje also a nice witness. Am sure he also shares similar comments.but I appreciate ur courage, persistence and integrity.by the way Dereje also a good reference and library by him self.long live for u Dereje with all respect.Tnx

  • @gg5350
    @gg5350 4 года назад +8

    Hi Dereje, you have been inviting interesting and very important interviews for the public or audience. Keep it up!

  • @belaywolde1014
    @belaywolde1014 4 года назад +7

    ደረጀ የኢሃአፓ አድናቂ!

  • @mestawetendaylalu2977
    @mestawetendaylalu2977 4 года назад +2

    ለልጆችዎ ይህን ታሪክ ሰርቻለሁ ብለው ነው የሚያኮራቸው? ልክ ናችሁ ፍቅር ነበራችሁ፤ ፍቅር የሀገር ፍቅር ?

  • @getagethon3033
    @getagethon3033 4 года назад

    እኔ ባደኩበት የገጠር መንደር ኢህአፓወችን ልጂ ሳሉ እውቅ ነበር ልክ እንደፍርግ ገበሬወችን ያስር ይገድሉ ነበር ባአጠቃላይ ኢህአፓ በኢትዮጵያ ፓለቲካ ትልቅ ኪሳራ ያደረሰ መጥፎ የፓለቲካ ድርጅት ነው
    ግን ይህን የመሰሉ ታጋዮች ታሪክ መስማት በጣም ያስደስታል

  • @kassamohammed5598
    @kassamohammed5598 4 года назад

    The 60ts what a kind of generation.
    Dear, Dereje keep in touch, I really really like your program. Simple what Dereje touch something, it comes to exceptional.

  • @tokiari1
    @tokiari1 4 года назад +5

    Dereje Haile you are my all-time favorite journalist!!! Rejim Edime!!!!

  • @jemes917
    @jemes917 3 года назад +1

    Very professional journalist!

  • @user-zn3wi4nq9o
    @user-zn3wi4nq9o 4 года назад +6

    ጠያቂዉ ሰከረ እኮ።ጠያቂ ነዉ ተጠያቂ?ትንፋሽ ኣልሰጥ ኣለ እኮ።

  • @tesfaiasbu6694
    @tesfaiasbu6694 2 года назад +2

    Ato Berle! He must have little pie from TPLF's dinner. Finally, MBA changed your prospect of revolutionary view to $ (Green) ownership.

  • @tokitoki1117
    @tokitoki1117 4 года назад

    Tnx alot

  • @walbet2700
    @walbet2700 4 года назад +3

    እግዚአብሄር ይስጣችሁ ኣርት ቲቪ፥ ደረጀ ሃይሌ። ለተከበሩት እንግዶቻችሁ። በቸርነት ሳትሰስቱ ያን በወሬ ብቻ የምናውቀውን ታሪክ ስላካፈላችሁን! ክቡር ጌራ እናመሰግናለን!

    • @messilove8657
      @messilove8657 4 года назад

      Esatwey abeba Zebihere Seb yihe ye Ethiopia telat new

    • @walbet2700
      @walbet2700 4 года назад +1

      @@messilove8657 ሊሆኑ ይችላሉ ባለሁበት ዘመን ነው የምፈርደው። ያሁን እድሜኣቸውን ሳይሆን የማየው በ20 ኣመታቸው ኣላማ ብለው ትክክል ነን ብለው ያመኑበትን ቆራጥነት ነው። መማሪያችን እንጂ መጨቃጨቂያችን ሊሆኑ ኣይገባም። ማን ነበር ልክ ማን ነበር የተሳሳተው እሱ ትርጉሙ አንፃራዊ ነው። ለኔ ጨርቄን ምቅን ሳይሉ ለሃገር ግንባታ (ቢሸወዱም ባይሸወዱም) የተነሱበት ውሳኔ ነው የሚደንቀኝ። የኢትዮጵያ ትኩሳት ብቻ ሳይሆን አለም አቀፋዊ ትግል የተቀላቀሉ ወጣቶች ነበሩ። ከላቲን ኣሜሪካ ሃገራት ውጭ ብዙዎቹ ከሽፈዋል።
      ሰላም

  • @abdisaaga9209
    @abdisaaga9209 Год назад

    What an interview ! Dereje the level of ur knowledge is outstanding . Des yilal .
    And how this man(Gera) looks is amazing he looks in his early 50s. I am really happy for u to live this long and see have ur own family. Ur emotion towards ur parents question were the saddest one. Thank u for the book.

  • @user-dg4sj8eo5i
    @user-dg4sj8eo5i 5 месяцев назад

    What Gera said is correct. Respect!!! Debesay

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 Год назад

    Thank you so much Dereje and Ato Abiyu this was one of the best interview God bless you both

  • @user-wv6nd7rd4p
    @user-wv6nd7rd4p 4 года назад +1

    አስየው ጋዜጠኛ ደረጄ ሀይሌ አጀማመርህ ብቻ ይበቃል ከተፈጥሮ ከነድምፅህ የእውነት የጋዜጥኝነትን ሙያና ፕሮፌሽናል የተላበሰክ ነህ። እግዚአብሔር እድሜና ጤና ለዘላለም እንዲሰጥህ እንመኝልሀለን። ከልብ እናመሰግናለን። በርታልን፣ በተለይ የድሮ የአገራችን መሪ የነበሩትን እና ታሪክን የሚያውቁ በተለይ በተለይ ሰለ አፄ ሚኒልክ አገዛዝ እውነታውን እንዴት ያስተዳድሩ እንደነበር የሚያውቁ የታሪክ ሙሁራን ካሉ ብታቀርብልን?? ሚኒሊክ ጡት ቆረጡ ኤያሉ ሕዝቡን የሚያባሉ አሉ ፣ በአሁን ሰዓት ትልቅ ብጥብጥ እያመጣ ያለነው በኢትዮጵያ ውሰጥ እኔ በበኩሌ አላምንበትም። የአሁኑ አይብስም ሰው ዘቅዝቆ መሰቀል በቆንጨራና መጨፍጨፍ በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ነብሳቸውን ይማርልን። ጋዜጠኛ ደረጄ ከልብ ነው የምናመሰግናለን በጣም ኢንተረሰቲንግ ነው።

  • @endalkyidenekal8878
    @endalkyidenekal8878 3 года назад

    Wow Amazing like he said life changing interview

  • @hailualemaw5903
    @hailualemaw5903 4 года назад +4

    አቶ ደረጀ እባክህ እንግዶችህን አታቋርጥ ። የማያስፈልግ ቦታ ለይ ነው የምታቋርጠው።የእንግዳህን ትእግስት አደንቃለሁ ።

  • @user-px7vw5su6b
    @user-px7vw5su6b 2 месяца назад

    Better late than never.Thank you Arts Tv.

  • @abushgurmu4006
    @abushgurmu4006 3 года назад

    ደሬ የኢትዮጵያ ፈርጥ እባክህ የኢትዮጵ ታሪክን ለልጆቻችን ከአምላክ በተሰጠ ስርቅርቅ ድምፅ እባክህ ተርክልን ባስከበረህ አምላክ እለምንካለው።

  • @helinabeletetekiwe3250
    @helinabeletetekiwe3250 3 года назад

    Such an interesting interview! Ato Gera edme yistewot! Yezan zemen sewoch Werk nachu Dereje you are the best!

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1z 4 года назад +7

    Truly magical. Amazing! Thank you.

  • @selamabraham7356
    @selamabraham7356 4 года назад

    Bedel ayedelem yeterefut , ye egizieabheer meheret ye egizieabheer tebeqa new be hiwet eske zare yequmachut
    Egizieabheer semu yebarek

  • @amanielyohans2615
    @amanielyohans2615 Год назад +1

    VERY GOOD POINT

  • @joewellajoe5377
    @joewellajoe5377 3 года назад

    What a GREAT ...

  • @tetetesfaye9641
    @tetetesfaye9641 3 года назад

    ደርዬ አመስግናለሁ ትችላለህ!❤

  • @kiparamobkama9901
    @kiparamobkama9901 4 года назад +1

    It was a good interviewed .We got bunch of experience that how Ethiopia shifted from any thing phase to something,but Are we profitable or banckrupted?the evalutations left to Ethiopian?

  • @ermitkd
    @ermitkd 8 месяцев назад

    3ቱንም ክፍል ባላለቀ ብዬ ነበር የተከታተልኩት 🙏

  • @eteneshgebremariam4221
    @eteneshgebremariam4221 3 года назад +3

    አንተስ ጨበጥካቸው እኔ ደግሞ መች ይሆን የምጨብጣቸው?
    እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @belaywolde1014
    @belaywolde1014 4 года назад +3

    ጥሩ ጋዜጠንኛ መሆን ማለት ማዳመጥ ና አለማቋረጥ ነው ! መጀመሪያ ይህን ተማር! ሂሳዊ ጠያቂም ሁን የነገሩህ ን ሁሉ እልል ብለህ አትቀበል

  • @user-hv1sk2zx6u
    @user-hv1sk2zx6u Год назад

    ተገዳድለው ተንከባለሁ ተከፋፍለው እስካሁንም ያው ይህው አንድ አንድን እያሳደደ ይኖራል. የ60ዎቹ ድስኩ ይህው ዛሬም እየተባባስ አለ.

  • @semegnabebe1586
    @semegnabebe1586 3 года назад +2

    This message is for the journalist please...don’t interrupt the conversation with frequent questions.

  • @ermiasaynekulu2628
    @ermiasaynekulu2628 3 года назад +1

    Excellent program. Sad that there was a disconnect between generations.

  • @nazarethketema4220
    @nazarethketema4220 4 года назад +3

    እኛም እናመሰግናለን፤፤ድንቅ ውይይት ነው፤፤አጅግ ጨዋ እንግዳ፤፤

  • @gamingwitholma6053
    @gamingwitholma6053 4 года назад +9

    Much respect sir!

  • @kebronyonas7107
    @kebronyonas7107 2 года назад

    DERE, WHAT A MEMORY!!!!

  • @abuyimer9626
    @abuyimer9626 2 года назад

    Wow dar your are the next maza briu

  • @jegnaserawit4477
    @jegnaserawit4477 2 года назад

    ያልበሰለ ጭንቅላትት ያቦካዉ ነዉዉድ ሃገራችንን ለዚህ ሁሉ ያበቃት የለብ ለብ ማርክሲዝም እስታሁን ያላለቀ ማጥ ውስጥ ሃገራችንን እዚህሁሉ ጣጣና ማጥ ውስጥ የከተታት ምን ዓይነት የከሠረ ትውልድ ??????????????????

  • @semosemo6922
    @semosemo6922 4 года назад +1

    ደረጂ በድጎሚ አቅርብልን ሰለ አሮብ ብትነትንሉን ደስ ይለኖላ

  • @user-zn3wi4nq9o
    @user-zn3wi4nq9o 4 года назад +3

    ተጋባዡን ሰዉዬ ግን ሳላደንቅ ላልፍ ኣልፈልግም።

  • @amourgagnetoujours
    @amourgagnetoujours 4 года назад +2

    ደሬ ላሪ ኪንግን ልታስንቅ ነው በርታልን። አቶ ጌራ እግዚአብሄር ያክብርልን።

  • @getahunmulugeta3459
    @getahunmulugeta3459 4 года назад

    betam des yemilu des yemil sibihenana yemiyamer negigir tarikim yalot tilik sew newot behiweinet wededikot ato gera

  • @foyatabebe5739
    @foyatabebe5739 Год назад

    What a sacrifice., agreat heroism. He is agreat fighter and soldier.

  • @abrahamt2356
    @abrahamt2356 4 года назад +3

    በጣም በጣም ጀግና ቆራጥ ከቤተሰቡ ላገሩ የሚሞት ቆራጥ ትውልድ ፣ግን ምን ዋጋ አለው ።

  • @wehibbedri556
    @wehibbedri556 3 года назад +2

    ደረጀ በጣም ጥሩ ነው ..... ግን ሁሌም እነደምለው እባክህ 1. ጥያቄዎችህን ግልፅ አርገህ አሳጥረህ አቅርብ
    2. አታቋርጣቸው
    3. ብዙ እንዲናገሩ አድርግ

  • @tajedinmohamed5801
    @tajedinmohamed5801 4 года назад +5

    ደረጀ ለፕሮግራምሕ አአሥተማሪነት አመሠግናለሁ ወደደፊትም የበለጠ እንደምታ ቀር ብልን በመተማመን ለእንግዶችሕ ስሜታዊነት ሦፍት ብታዘጋጀ ጥሩ ነው

  • @eshetu4148
    @eshetu4148 4 года назад +4

    The guest had s lot to say but he continues to interrupt him and stop the flow by talking more times than the guest himself. It seems this journalist is trying to impress his guest. I want to read the book.

  • @user-dm1gu9hj8h
    @user-dm1gu9hj8h 4 года назад +18

    የኢትዮጵያ ጋዜጠኞች soft (tissue) paper ለምን እንደማታዘጋጁ አይገባኝም። ስሜት የሚነኩ ነገሮች ተጠያቂዎች ሊጠየቁ እየቻሉ ሲያለቅሱ ሶፍት አለማቅረባችሁ ያሳዝናል

    • @cgcgj6403
      @cgcgj6403 3 года назад +1

      ትክክል በማንኛዉምፖሮግራ የመድረክ መሪ ሶፍት አያረቡም በጣም አለመሠልጠን ብለዉ ይቀለኛል

  • @shewangzawetesema4657
    @shewangzawetesema4657 4 года назад

    እንደነዚ ያሉ ናቸው...ለዚ መከራ ሁሉ ምክንያቶች.

  • @eshetu4148
    @eshetu4148 4 года назад +2

    UPen and Yale after Asimba. Mind blowing. You are impressive.

  • @berhaneghebremeskel5622
    @berhaneghebremeskel5622 4 года назад +1

    በኣባሎች መካከል ምንም ልዩነት ኣልነበረም ግን ማእከላዊ ኮሚቴና ፖሊት ቢሮ ብዙ ስህተቶችን ኣድርገዋል የብዙ ወጣቶች መሞትም ሌላው ስህተት ነበር የማእከላዊ ኣባላትም ሜዳ ገብተው ከሰራዊቱ ጋር መስራት ሲገባቸው ውጭ ነበር የሚኖሩት