የአማራ ሕዝብ ፈተናዎች በደርግ ባለስልጣን

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 авг 2021
  • የRUclips ቻናላችንን Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፣ ይከተሉን! ሚዛናዊ፣ ፈጣንና ትክክለኛ መረጃ በተንቀሳቃሽ ምስል ያገኛሉ!
    bit.ly/2RnNHCq

Комментарии • 325

  • @tadesseteferra742
    @tadesseteferra742 2 года назад +19

    በጣም ፣ አስተማሪና፣ ሚዛናዊ፣ ውይይት፣ ነበር። እናመሰግናለን፣ አቶ፣ ፋሲካ ።

    • @rastahailu7335
      @rastahailu7335 2 года назад +1

      This guy should be in every tv station. Very knowledgeable. Great interview and answer.

    • @kiflejote6128
      @kiflejote6128 2 года назад +1

      What a fantastic information! Thank you ato fasica.

    • @dadaopal7058
      @dadaopal7058 2 года назад +1

      ያስቆጫል እቶ ፋሲካን ቀድመን አለማግኘታችን ። ምድረ ካድሬን አዳራሽ አስገብቶ ነበር ማስተማር። ጋዜጠኛ " ደርግ፤ደርግ፤ደርግ" ሕወአት እኮ የለም የሱን ማስተጋባት ለምን አስፈለገ።

    • @tesfawamare836
      @tesfawamare836 3 месяца назад

      ጓድ ፋሲካ ሲደል በውቀትላይ የተመሰረት በልበ ሙሉነት ሐቁን ነው ያፈረጡት ዕዲአይነቶቹ ሙህር አገር ብዙሣትጠቀመችበት ባክኘው እየቀሩነው
      ያሣዝናል!!!

  • @democracyfirst1871
    @democracyfirst1871 2 года назад +24

    You are an intelligent economist and political analyst, comrade Fasika sidelil.

  • @imebetlene7603
    @imebetlene7603 2 года назад +20

    Thank you. At last, someone who is willing to take some responsibility for the mess we are in.

  • @abinazeraghegnehu467
    @abinazeraghegnehu467 2 года назад +15

    What a wonderful interview!!

  • @garyterefe7332
    @garyterefe7332 2 года назад +5

    Thanks! MR Fascia Sidelil....I can't wait your book!
    God bless you and your family!

  • @fitihzegeye5418
    @fitihzegeye5418 2 года назад +6

    101% ትክክል ነው።።።

  • @KefaleAlemu
    @KefaleAlemu 2 года назад +36

    እዉነተኛ ኢትዮጵያዉያን እንዲህ ነው የሚናገሩት። እግዚአብሄር ይስጥልን አቶ ፋሲካ ሲደልል ።

    • @keftam
      @keftam 2 года назад

      ለምን ሰውየው ስማቸውን በቅድሚያ አላስተዋወቀም? ምንም ብዙ ጥፋት ያጠፉ ሰው ቢሆኑም።

  • @yeshimebetabebaw8792
    @yeshimebetabebaw8792 2 года назад +7

    የተናገሩት ሁሉ ትክክልና እውነት ነው እንኳንም ፈጣሪ ለምስክርነት አተረፋችሀ...

  • @Kezihimkezam
    @Kezihimkezam 2 года назад +5

    ግሩም የሆነ ሚዛናዊ እና አስተማሪ ውይይት ነበር ::

  • @solomontenaw6503
    @solomontenaw6503 2 года назад +16

    Wonderful interview although the journalist is not mature enough! Great admiration and respect for Ato Fasika! You have a great wealth of knowledge. Your memory is amazing. The issues you raised are very critical. I am very eager to read your books. I also expect more interviews from you. Thank you and may God bless your remaining years!

  • @Shoaminale
    @Shoaminale 2 года назад +36

    ምን አይነት ጋዜጠኝነት ነው የትምህርት እና የሥራ ልምድ ቢቀር የእንግዳውን ስም እንኳ ሳያስተዋውቁ ወደ ውይይት መግባት?
    የልጅ ነገር ማለት ይህ ነው!

    • @LamdaAlpha65
      @LamdaAlpha65 2 года назад

      መች ጋዜጠኞች ሆኑ? ዝም ብለው ውታፍ ነቃይ ጀማሪ ካድሬ ናቸውኮ።

    • @ayele.t1840
      @ayele.t1840 2 года назад +1

      True 👍

    • @abebe7532
      @abebe7532 2 года назад

      ende ene tazibehal ! kkkkkkkk

    • @jonijoni534
      @jonijoni534 2 года назад

      እውነትዎትን ነው ።ሆኖም ገና ለጋ ወጣት መሆኑን አይርሱ

    • @werqzeleke2815
      @werqzeleke2815 2 года назад

      Weyane's education system result,

  • @user-gw3ly1vd3z
    @user-gw3ly1vd3z 2 года назад +14

    ጋዜጠኛውን የሚሳደቡ ኮሜንት ሰጭወች ተረጋጉ ስድብ ምን ያደርግ ል አስተከክል የምትሉን አስተከክል ብሎ መምክር ይቻላል
    እኒህ ትልቅ ኢኮኖሚስት የቀድሞው መንግስት ባለስልጣን አሁንም ቢሆን መሥራት በሚችሉበት ላይ ናቸው የአማራ ክልል መንግሥት የኢኮኖሚ አማካሪ አድርጎ ሊጠቀምባቼው ይገባል

    • @asterweldesilassie9109
      @asterweldesilassie9109 2 года назад

      ትክክል ሃሳብ ነው አንዳንዴ እንግዶች የራሳቸው ፍላጎት ሊሆን ይችላል ስርና መስረት ያለው ንግግር ነው እንዲህ መፍረድ ተገቢ አይደለም

    • @woldaitekola4986
      @woldaitekola4986 2 года назад

      በእንግድነት ያቀረብከው እንግዳ ስም ያለማስተዋወቅ ጉድለት የለም

  • @ethiokalekern9521
    @ethiokalekern9521 2 года назад +14

    ወንድሜ የደርግ እያልክ ባትጠራቸው መልካም ነው በደርግ ዘመን የነበሩት ሁሉም የኢትዮጵያ አገልጋይ ነበሩ ትህነግ ግን ሲመጣም ሲከርምም ኢትዮጵያዊ ያልሆነ ጎጠኛ ቡድን ነው ስለዚህ የቀድሞዎቹን በክብር በስልጣን ስማቸው የቀድሞ የኢትዮጵያ እንደዚህ ባለስልጣን እያልክ አንተም ጥራ ሌሎችም ጭምር

    • @LoveAndPeace2424
      @LoveAndPeace2424 2 года назад

      ዘመኑ የደርግ ጊዜ ነበር ሌላ ምን አርእስት ሊሰጠው ይችላል? ይሄ የተለመደ አባባል ነው። ሁሉም ዘመናት ጥሩም መጥፎም ታሪክ ትተው አልፈዋል ብናሽሞነሙነው ታሪክን መደበቅ አይቻልም።

  • @tayeabayre1314
    @tayeabayre1314 2 года назад +11

    What a wealth of knowledge!
    What a memory!
    Tremendous experience to emulate by the present Ethiopian leaders.
    In spite of his age, he can be given a government post compatible with his educational background and pro fessional experience.

  • @fitihzegeye5418
    @fitihzegeye5418 2 года назад +4

    እጅግ በጣም ጠቃሚና ሀቀኛ ትንተና ነው እንግዳው የሰጡት።።። ጓድ መንግስቱ ኃይለማርያም ትዝ አሉኝ።።። አሚኮዎች በርቱ።።።

  • @jemaneshsisay9265
    @jemaneshsisay9265 2 года назад +17

    It is a wonderful interview, teaches big lesson. Thanks!

  • @girmagebereslassie457
    @girmagebereslassie457 2 года назад +9

    አቶ ፋሲካ ሲደልል በደርግ ዘመን የታወቁ ፣በእውቀት የተሞሉ ፣በጣም የተረጋጉና በሁሉም ዘንድ የተከበሩ ሰው ናቸው !እንደ እሳቸው ሌሎችም ቢቀርቡ የተሻለ ነው ፣ነገር ግን ጋዜጠኛው እንግዳውን በትንሹ እንኲን ማስተዋወቅ ያለመቻሉ የጋዜጠኛውን ድክመት ያሳያል !!

    • @werqzeleke2815
      @werqzeleke2815 2 года назад

      Weyane's education system lacks scientific training, don't expect too much

    • @mulugetaseleshi7422
      @mulugetaseleshi7422 2 года назад

      ልክ ነህ::ትንሽ ልጅ ነው:: እሳቸውን የሚመጥን ጋዜጠኛ መጠይቁን ማቅረብ ነበረበት::

  • @mesfinshiferaw6616
    @mesfinshiferaw6616 2 года назад +11

    Ato Fasika is genuine person. He openly acknowledged the mistake they made which created opportunity for TPLF to seize power.

  • @ketselamulat1199
    @ketselamulat1199 2 года назад +2

    እናመስግናለን እረጂም እድሜ ይስጥልን!!!!!!!!

  • @abelmekonnen7571
    @abelmekonnen7571 2 года назад +3

    Nice to see you sir !

  • @berhanukebede4437
    @berhanukebede4437 2 года назад +15

    He is topnotch economist and well read professional. His response are all based on facts and deep history knowledge of the country.I am awaiting eagerly to read his book.

  • @robelwondimagegn8523
    @robelwondimagegn8523 2 года назад +21

    This interview very interesting and a big lesson learned, valuable in all political and economical situation analysis in the past thanks Amhara Media Corporation, We shall win.

  • @yyzz114
    @yyzz114 2 года назад +2

    በጣም መልካምና አስተማሪ "ታሪክ" እና
    ምርጥ ጋዜጠኛ, በርታ እናመሠግናለን!!

  • @yelekal05
    @yelekal05 2 года назад +11

    Interviews like this are important very! wise guy very honest about his mistakes and intentions. its good to learn from the past. TPLF has always been a cancer that slowly spread from the past lies in history and the urge for revenge on innocent Amharas and Oromos to divid and rule. GAMEOVER ! King Abiye is here he knows Ethiopias past as far as the future.

  • @Masinqo
    @Masinqo 2 года назад +1

    ወንደም ታርቆ በል እኒህን ሰዉ በመፅሐፋቸዉ ዙሪያ ድጋሜ ቃለ መጥይቅ አድርግልን።

  • @Vision-uf4hm
    @Vision-uf4hm 2 года назад +4

    ሁሎም አማራው ላይ አለቃ የሚሆን ሌላው ነው አሁን መቆም አለበት

  • @ermiastessema1066
    @ermiastessema1066 2 года назад +20

    The interviewer didnt even mention Ato Fasika's name at the begingin fo the interview. I know the former official was Mr. Faskika but for young listeners of the show it would be strange not to name the person even in betweens the question and answers. You need to take courses.

    • @werqzeleke2815
      @werqzeleke2815 2 года назад +1

      Most of them on social media aren't trained as journalist/ presenters.

    • @samsonassefa8298
      @samsonassefa8298 2 года назад +2

      I know! That's the first thing I noticed because I was waiting for his name to be mentioned.

    • @bushmanzanigaba3972
      @bushmanzanigaba3972 2 года назад

      ቅሶአል፡ግን፡ምን ዓይነት የስራ፡ዘርፍ፡ላይ፡እንደነበሩ፡አልጠቀሰም።

  • @tomygemorawa4056
    @tomygemorawa4056 2 года назад +1

    Excellent and very truly analysis of the situation in Ethiopia before and at present..

  • @girmawa3942
    @girmawa3942 2 года назад +2

    Thank you

  • @berget432
    @berget432 2 года назад +18

    Here we go!!!!!! Amhara is coming!!!! Such a wonderful interview. We shall win,

    • @tewfikabajamal484
      @tewfikabajamal484 2 года назад

      dont expect amhara is gona come back the power thas a sream

    • @yohanneshailut9820
      @yohanneshailut9820 2 года назад

      Get out of your narrow crap mind talking about Amhara, Oromo, Tigray wont help you need to grow up that kind of thinking is the cancer we have to heal from our country to leave peacefully

  • @solomonyalemzwede9480
    @solomonyalemzwede9480 2 года назад +4

    አቶ ፋሲካ ሲደልል እናቱ የወለደችው ጀግና፣ የአትዮጵያዊ ውሀ ልክ፣ የእውቀት ገበታ ለአመነበት ጉዳይ የበሬ ግንባር የሆነ ሰው፣ በተለይ በአማራነቱ ከምንም በላይ የሚያምንና ከልብ ኩራት የሚሰማው ኢትዮጵያዊ ዜጋ መሆኑን የምመሰክርለት ከልቤ የማከብረው አንደ ተወለደኝ ታላቅ ወንድሜ የምመለከተው አርአያና መመኪያ ወንድሜ መሆኑን ስመሰክር ከፍተኛ ክብርና ኩራት ይሰማኛል። መጽሐፉ ብዙ የሚነግረን ብዙ የሚያስተምረን እውነትን ያጨቀ ግሩም መጽሐፍ ነው። ወንድሜ እድሜህን ያርዝመው ጤናህን ይስጥህ የምትወዳትን ኢትዮጵያ ትንሳዔ እንዲያሳይህ እመኝልኻለሁ። መግለጽና ማስረዳቱንም ታውቅበታለህ የተካነ መምህር ነበርክና። አንተ ዩኒቨርሲቲ ነህ የምልህ ያለምክንያት አይደለም ዘርፈ ብዙ የእውቀት ማሕደር ስለሆንክ እንጂ። ጋሼ ፋሲካ የምልህ አስተማሪየ ስለሆንክ መሆኑን ስመሰክር በደስታ ብቻ ሳይሆን ተማሪህ በመሆኔ ከልብ የምኮራብህ የእውቀት አባቴ ስለሆንክ ነወ።

  • @Redfox-lq4dz
    @Redfox-lq4dz 2 года назад +2

    Well rounded full of information interview thank you.

  • @Fano775
    @Fano775 2 года назад +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማዎ ኢትዮጵያን ያደቃችሁ እናተ ነበራችሁ

  • @habtekassa
    @habtekassa 2 года назад +7

    Wonderful interview! Measured, factual, analytical and truthful. Ato Fadika is the first one I heard who accepted responsibility for miss management of the war against Woyane that led to the terrorist organization March to Arrat Kilo. We are still seeing the ramifications of that. I can’t wait to read his upcoming book

    • @kokebassefa396
      @kokebassefa396 2 года назад +1

      Very realistic & truthful.

    • @abbelnichola3792
      @abbelnichola3792 2 года назад

      Well said .
      Your feelings is very hard to swallow , because without collaboration of the so-called "Amhara elites , T.P.L.F ethnic, terrorist organization will never march into Ethiopian capital city without any resistance by mighty Ethiopian Royals Armed Forces.

  • @yeagerlij4540
    @yeagerlij4540 2 года назад +7

    ዘረኛው ትህነግ የሚባል እጅግ በጣም ኃላ ቀር አሰተሳሰብ ያላቸው በበታችነት የሚሰቃዩ መጥፋት ያለባቸው የወንጀለኞች ሰብሰብ ናቸው ሆኖም የአማራ ህዝብ ተደራጅቶ ታሪክ መሰሪያውና እራሱን ነፃ የሚያወጣበት ታሪካዊ ወቅት ላይ ይገኛል

  • @fikreworkneh8503
    @fikreworkneh8503 2 года назад +2

    እናመሰግናለን አባታችን አወ ይቅርታ መጠየቅ የታላቅነት ምልክት ነው እና በኔ በኩል ይቅርታወትን ተቀብያለሁ እንደዜጋ።

  • @jonijoni534
    @jonijoni534 2 года назад +4

    What an honest interview.ዘመኑን ስለነበርኩበት ለእውነተኛነቱ ምስክር ነኝ።we used to hate him, because we were EPRP sympathaisers

  • @selamselamh9666
    @selamselamh9666 2 года назад +11

    This is really a very great, a very valuable interview I've ever seen! Thank you Ato Fasika; thank you Amara media!

  • @dannnu01
    @dannnu01 2 года назад +6

    እንግዳው ማን እንደሆኑ እንኳን ማስተዋወቅ የለም በጣም ይገርማል።

  • @tamratwolde8192
    @tamratwolde8192 2 года назад +4

    ከኢንተርቪው በፊት ስለተዋወቁ ለኛ ሳያስተዋውቅ እረሳው።

  • @zewduhailu5368
    @zewduhailu5368 2 года назад +3

    አቶ ፋሲካ ሲደልል ለሰጠኸው ምላሽ እናመሰግናለን !!

  • @eliaswoldemariam7760
    @eliaswoldemariam7760 2 года назад +8

    He was one of civilian highly educated,well respected official during his time . Yes unity and vigilance is important to win . The strongest is always survive. Western foreign policy is Crystal clear it is their interest . At the same time it is very important to have a healthy mutual benefits relationship for economic growth. To implement this kind of relationship needs professionals with merit not with races. This interview is a true political analysis. I am hopeful the new generation and current government benefits out of it . “ Ethiopia Tikdem “

  • @aaronbalcha522
    @aaronbalcha522 2 года назад +8

    ወያኔ ወደ ሲኦል በአፋጣኝ መግባት አለበት!!!!

  • @bezamekonnon4546
    @bezamekonnon4546 2 года назад

    የተማረ፣ይግደለኝ፣፣ይላል፣ያገሬ፣ሰው፣፣እውነትን፣መሰረት፣ያደረገ፣አስተማሪ፣ትንተና፣እና፣ገለፃ፣እናመሰግናለን፣እድሜ፣ይስጠዎት፣አባታችን፣አቶ፣ፋሲካ፣ሲደልል።

  • @jegnaserawit4477
    @jegnaserawit4477 2 года назад +14

    የሚይረካ ተታሪክ ጋር የትጣጣመ ትልቅ አስትያየት ተብልህ ሠዉ ምስጋናችን ይድረስዎ እውነቱን ስላበሠሩ !!!!!!!!!!!!!

  • @mordecai4675
    @mordecai4675 2 года назад +1

    WOW አቶ ፋሲካ ሲደልለኝ ፦ You're very intelligent and resourceful. Thank you !!

  • @bisrathaile1141
    @bisrathaile1141 2 года назад +4

    ክቡር አቶ ፋሲካ ከልብ እናመሰግናለን፤ ከደርግ አመራሮች ሁሉ ኢትዮጵያ በወያኔ እና በሻቢያ እጅ ለመውደቋ ኃላፊነት ወስዶ ይቅርታ የጠየቀ ከእርስዎ በቀር መኖሩን አላውቅም ፡፡ እውነታው ግን ያ ነው! ኢትዮጵያ ጠላቶቿ ቢበዙም ደርግ ግን ራሱን ጨምሮ አገርን ለመጉዳቱ ጥያቄ የለውም፤ 'ህዝቡ ከደርግ የባሰ አይመጣም' እስከማለት ደርሶ ነበር፡፡ ለዚህ ደግሞ የደርግ አመራር ከተጠያቂነት አይድንም፤ በተለይም ሊቀመንበሩ መንግስቱ ኃ/ማሪያም ስልጣን ወዳድነቱ የሚመራውን ኃይል እስከመብላት አድርሶታል! አገራችን እና ህዝቧንም ለአውሬ ሰጥቷል!

  • @tamratwolde8192
    @tamratwolde8192 2 года назад +6

    Great Interview

  • @ZeraYakob
    @ZeraYakob 2 года назад +9

    ግሩም የሆነ ትንትና እና አትያይ! መጻህፍትዎን በጉጉት እንጠብቃለን፡፡

  • @jegnaserawit4477
    @jegnaserawit4477 2 года назад

    ግሩም ውብ ድንቅ አስተማሪ የሆነ ውይይት ተእቶ ፋሲካ ሲደልል እግዜእብሄር እድሜና ጤና ይስጦት አቅራቢዉም በጣም ሊመሰገን ይገባል !!!!!!!!!!!!

  • @yohansgebregzabiher9393
    @yohansgebregzabiher9393 2 года назад +1

    Waw good man

  • @Nachew46
    @Nachew46 2 года назад +18

    The way you had started the interview was not right. You ought to have told us his name and his professional career.

  • @kiflebekele3680
    @kiflebekele3680 Год назад

    I'm a fan of mengestu. In fact I'm totally against. But out of so many sometimes you get this kind of knowledgeable , genuine, respectful Ethiopians . Thank you for taking responsibility for some of the Derg failed policies . My respect to you Sir.

  • @getachewlemma4392
    @getachewlemma4392 2 года назад

    Such personality we need not only bei Amhara region's bout wide out bei Dr.Abiy Government. God bless you Mr.Faseka.

  • @aynalemhaddis174
    @aynalemhaddis174 2 года назад +3

    He is very historians when it comes to analyzing politics.

  • @mamemame7275
    @mamemame7275 2 года назад +1

    Ato Fasika sidelil is a smart and honest person long livr

  • @dayotilahun495
    @dayotilahun495 2 года назад +1

    Gash fasiika u r one of z top ethiopian economists, u have done a lot for ur country all z addis abeba condominium, the current electric project; agricultural project are all ur out put. Colonel mengistu, dergue vice president all were surprisingly express as economists hero (mekonnen nalbandian pharmacy (

  • @user-kn9pu3gh7p
    @user-kn9pu3gh7p 2 года назад +4

    የምዕራቡ ዓለም ለሰብዓዊ መብት ሊቆም አይችልም!!!!! ሰብዓዊ መብት ቢያሳስባቸው??? ባገራቸው ለምን ሰው በቀላሉ ይገደላል?????

  • @haimanotbeyene449
    @haimanotbeyene449 2 года назад +2

    ልክ ነዎት በእኛ ጥፋት አለ ግን

  • @quaragonder4735
    @quaragonder4735 2 года назад

    Teeling to Us the true history of your part is amazing!! Ato Fasika S, Mother Ethiopia Thanks U, Amazing analys 💚💛❤

  • @nesanetlehulum9046
    @nesanetlehulum9046 2 года назад +1

    ይሰማቸውን አልነገከንም

  • @muludershe7897
    @muludershe7897 2 года назад

    እባክሕ አጠያየቁን እውቅበት !
    ምን እንደሆኑ : ስማቸውን አስተዋውቅ እባክሕ !

  • @asterweldesilassie9109
    @asterweldesilassie9109 2 года назад +1

    እውነት ነው ይቅርታ ታላቅ ነው የኢትዮጵያ ህዝብ በታሪክ አብሶ 40---50 አመት ያለ እረፍት ስቃይ የተፈራረቀበት ህዝብ ነው እንዲህ ታሪክን ክስሩ የሚስረዳ ሙህር ያስፈልጋል Thank. You 🙏

  • @natnaelassefa6867
    @natnaelassefa6867 2 года назад +4

    ስማቸው ማነው ለምትሉት በመጀመሪያ በመሀል አስተዋውቆአቸዋል ባይሆን እንዃን ይህን የመሰለ ውይይት ዋጋ ለማሳጣት የሚደረግ ግርግር ደስ አይልም ማንነታቹሁን ቁልጭ አርጎ ያሳያል ቁም ነገሩ ያልተዋጠላቹ ናቹ ሀቁ ይህነው።sorry

  • @gidaalex6391
    @gidaalex6391 2 года назад +2

    ጥሩ ውይይት ነው።። ሆኖም ጋዜጠኛው ስማቸው እና background ለምን ምስተዋወቅ ተሳነው

  • @heldabekele6191
    @heldabekele6191 2 года назад

    Wow this is what we need to know , long life for you A to Fasika I so happy to day heard the Ethiopians politics .Thanks so so very much . good job proud to this interested intervew.

  • @guenetgebre1584
    @guenetgebre1584 2 года назад +4

    Well rounded articulate intellectual fasika sidellil. Brilliantly composed knowledge.

  • @mekonnenbeyene2211
    @mekonnenbeyene2211 2 года назад +3

    ይቅርታ መጠየቃቸው ትልቅነት ነው። የወያኔ ተባዮች ለሥልጣን መብቃቱ በደርግ ባለሥልጣናት መባለግ ነው። ሕዝብ እያወቀ የለቀቃቸው።
    ትልቁ ድንቁርና ጥፋትን አርሞ ማስተካከል ሲገባ ካፈርኩ አይመስለኝ በማለት የተወሰዱት እርምጃዎች ለዚህ አብቅቶናል።

  • @debelae
    @debelae 2 года назад +1

    Interesting 👍🏾

  • @littlemushraams3402
    @littlemushraams3402 2 года назад

    Thank you አቶ ፋሲካ

  • @ashemanall
    @ashemanall 2 года назад +3

    እንደነዚህ አይነት አመትዮጵያውያን ተደብቀው መድረኩ በ ውሪዎች ተሞላ ..... !!!

  • @terrame
    @terrame 2 года назад +8

    ይቅርታ ማለትዎ በጣም ትልቅነትዎን ያሳያል። የአማራ ህዝብ ወደፊት እንዴት በኢኮኖሚ የተሻለ ሊሆን የሚችሉበትን ነገር በጥናት ቢጠቁሙን ?

  • @samuel2335
    @samuel2335 2 года назад +12

    The first thing you do before you interview your guest is introduce him by name. Where do you guys get journalist training if you get one at all?

  • @abebawtsegaw7410
    @abebawtsegaw7410 2 года назад +1

    Where were you sir for this long? Best guest ever interviewed by AMC, I have learnt a lot!

  • @nouiismael2696
    @nouiismael2696 Год назад

    ጓድ ፋሲካ ሲደልል እድሜ ይስጥህ ጓድ መንግስቱ በጓድ ኃይሉ ይመኑ እንዳይገደል ምክንያት በመሆንህ ከልብ እናመስግናለን በወቅቱ ኮለኔሉ ተገድለው ቢሆን ኖሮ ሊፈጠር የሚችለው ትርምስ እና ሊጠፋ ይችል የነበረው የንፁኃን ህይወት ቀላል አይሆንም ነበር። ዛሬ ላይ የምናያትንም በብሄር የተበጣጠቀች ኢትዮጵያን ማየት ብርቅ ይሆን ነበር። ለሁሉም በድጋሚ ምስጋና ይገበኃል።

  • @abrarosman5301
    @abrarosman5301 2 года назад +2

    ስዩም መስፍን (አምባየ መስፍን)ነበር ስሙ።ባህርዳር ፖሊቴክኒክም ተምሯል።

  • @bmesafint
    @bmesafint 2 года назад

    Thank you ato Fassa you our Ethiopian hero !!

  • @MohammedAhmed-df6zc
    @MohammedAhmed-df6zc 2 года назад +4

    እሚገርም ታሪክ ነው

  • @tsii2683
    @tsii2683 2 года назад

    i wish they live in this era.

  • @mg4339
    @mg4339 2 года назад +2

    እንግዳውን ለተመልካች ለማስተዋወቅ ከስሙ ነው የሚጀመረው። የእንግዳው ስም መልስ መስጠት ሲጀምር ቢፃፍም፣ በግምቴ አንዳንድ ተመልካቾች ቻናሉን በእዛ ጊዜ ውስጥ ለውጠውታል፣ እና በእውነት ይታረም።

  • @eddieb3857
    @eddieb3857 2 года назад +6

    Host next time please start by introducing your guest by name to viewers. Poor introduction.

    • @wt2676
      @wt2676 2 года назад

      Please display your guests name in the description for completion and search.

  • @menberetessema6314
    @menberetessema6314 2 года назад

    የተከበሩ አቶ ፋሲካ በደርግ ዘመን የተፈጸመውን አሰከፊ በደልና ገፍን አምነው በድፍረት የኢትዮጵያን ሕዝብን ይቅርታ በመጠየቅዎ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ፤ በተጨማሪም በእውነት ላይ ተመርኩዘው ስለሰጡት ማብራሪያ እግዚአብሔር ይሰጥልኝ። ምንም እንኳን በወቅቱ ልጅ ብሆነም በዚያን ዘመን የተፈጸመውን ግፍ ከተቀበሉት ቤተሰብ ሰለወጣሁ ሁል ጊዜ በጸጸት እኖር ነበር ዛሬ ግን በእርሰዎ አንደበት እንደተካስኩ ቆጠርኩ።

  • @shawarradarare5893
    @shawarradarare5893 2 года назад

    The Reality Information This Thanks

  • @eke1914
    @eke1914 2 года назад +1

    Amera media good job

  • @tesfayedarsema415
    @tesfayedarsema415 2 года назад +2

    ያልተመለሰ ጥያቄ ቢኖር ደርግ በሕውኃት የመሸነፉ ሚስጥ ምን እንደነበር ነው። በተረፈ በገለፅዋቸው ሃሳቦች በጣም ረክቻለሁ። አደንቃለሁ።

    • @ZAPAW1992
      @ZAPAW1992 2 года назад

      እንዴ ሶሻሊዝም ነዋ 😆

    • @mulugetaseleshi7422
      @mulugetaseleshi7422 2 года назад

      በነገራችን ላይ የሚለውን ፕሮግራም አዳምጥ ከጋዜጠኛ ደረጀ ጋራ interview አድርገዋል:: you tube ላይ Interview with Fasika Sidelil with Dereje.ብለህ ግባ::

  • @Solomon-vy2kh
    @Solomon-vy2kh 2 года назад +3

    ስማቸው ማነው? ስማቸውን አላስተዋወክም።

  • @Ethiopi1219
    @Ethiopi1219 2 года назад +2

    የዋህነትና አርቆ አሳቢነት ምን ያህል የአማራውን ህዝብ ዋጋ እንዳስከፈለ የአሁኖች መሪዎቻችን ከዚህ መማርና ልምድ መውሰድ ያስፈልጋል ረጅም እድሜ ይስጥዎት አባቴ🙏

  • @AbdissaAgga1500
    @AbdissaAgga1500 2 года назад +7

    ጋዜጠኛ ለእንግዳው የሚመጥን አይደለም : ጥያቄውም የሚሰጠውም መንደርደሪያ ሀሳብ ብስለትና ማንበብ ይጎድለዋል::
    ንባብ ልምድ መቅሰምና ነገርን መገንዘብ ልመድ:

  • @aritiethio7674
    @aritiethio7674 2 года назад +3

    Awaki sew sinager des yilal muhir des yilal!

  • @tewodrosabatatek5588
    @tewodrosabatatek5588 2 года назад +3

    ይሄንን መሳይ እኢንተርቪው የድምፅ ጥራቱ
    መበላሸቱ እጅግ የሚያሳዝን ነው::

  • @wondwossenabebe7582
    @wondwossenabebe7582 2 года назад +1

    የጠያቂና የተጠያቂ ችሎታ ያልተመጣጠነ ውይይት ።አይ የአማራ ሚዲያ።ችሎታችሁን አዳብሩ

  • @tsegayeobolu4633
    @tsegayeobolu4633 2 года назад

    Every body should lireally factsten this interview
    Thanks Mr fascia he spoke tangible fact

  • @a.karega9949
    @a.karega9949 2 года назад +1

    🙏🏽🙏🏽

  • @AbdissaAgga1500
    @AbdissaAgga1500 2 года назад +11

    እንግዳው የበሰለ እምቅ እውቀት አላቸው : ለትውልድ የሚተርፍ :

  • @mulugetaseleshi7422
    @mulugetaseleshi7422 2 года назад +5

    አቶ ፋሲካ ሲደልል የደርግ አባል አልነበሩም::ነገር ግን ኢሕድሪ ሲቋቋም የፖለቲካ ቢሮ አባል ነበሩ::

    • @ss-jm8se
      @ss-jm8se 2 года назад +1

      ሲቪል የደርግ አባል አልነበረም

  • @kabeshaw
    @kabeshaw 2 года назад +2

    እግዚያብሔር ይባርኮት !!! ዕድሜ ጤናሆን ያብዛሎት !!!

  • @eke1914
    @eke1914 2 года назад +1

    Thanks for you're excellent advice

  • @Ambaye45
    @Ambaye45 2 года назад +6

    የአቶ ፋሲካ ሲደልልን መጽሐፍ በጉጉት እንጠብቃለን ።ጋዜጠኛው ለዚህ ቃለምልልስ በደንብ እንዳልተዘጋጀ ያስታውቃል። ሆኖም ብዙ ጠቃሚ መረጃ አግኝቸበታለሁ።

  • @wt2676
    @wt2676 2 года назад +2

    _Ato Fassika Sedelell, Thank You!_

  • @yebioteklehaimanot6249
    @yebioteklehaimanot6249 2 года назад

    Derg's head is crazy everlasting .!!!!