የጋዜጠኛው ምሥጢር - ቆይታ ከዓርአያ ተስፋማርያም ጋር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 фев 2025
  • የጋዜጠኛው ምሥጢር - ቆይታ ከዓርአያ ተስፋማርያም ጋር

Комментарии • 751

  • @kedirjemal1212
    @kedirjemal1212 2 года назад +1

    ውንድሜ አርአያ በጣም እንወድሀለን አንድ ቀን አግኝቼ ባወራህ ደስ ይለኛል በጣም ደስ የሚል ንግግር ነው ምታደርገው የወያኔ ሚስጥርህን ዘቅዝቀህ ማውታጥህ እውነት የኢትዮጵያ ልጅ መሆንህን አስመስክረሀል ትግሬ ሁነ በብር ሳትታለል ለገባኀው ቃል መሰረት ተግብረሀል አላህ ከጠላቶች ይጠብቅህ ወድሀለው

  • @takeletsega9118
    @takeletsega9118 2 года назад +1

    He have been a great Journalist thanking him and wish to read his book !

  • @kemalabakabe6409
    @kemalabakabe6409 2 года назад +1

    Mr. Araya You are real journalist. Keep it up.Bravoo

  • @mekedszerihun2053
    @mekedszerihun2053 4 года назад +9

    ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው ያደረከው ኢንተርቪ በጣም ደስ የሚል ያላወቅነውን ያልሰማነው ነገር ነው እንድናውቅ እንድንሰማ ነው ያደረግከው በጣም ተመችቶኛል አርአያ ተስፋማርያም ለማንኛውም ራስህን ጠብቀህ እንቅስቃሴ አድርግ ፡፡

  • @coolnassa1420
    @coolnassa1420 4 года назад +5

    ጋዜጠኛ አርአያ እግዚያብሄር እንኳን አተረፈህ በጣም ነው የማስታውስህ መትውህ ሙቶዋል ብለው ጥለውህ እንደሄዱ አስታውሳለሁ ፅሁፎችህንም አነበው ነበር...good to see you brother እንኳን ኖርክልን from Sydney,Australia

  • @frehaile6298
    @frehaile6298 3 года назад +4

    www thanks for sharing,Mr Araia also please don't give up for future to help your country people, God bless you and your family very honestly man, Mr Araia emportant parson for the victims all ✌
    thanks 🙏😍

  • @nigushilufabay798
    @nigushilufabay798 4 года назад +51

    ጋዜጠኛ አርአያ እንኳን አየሁህ፡
    ለብዙ ጊዜ ሳላይህ በመቆየቴ ነብሰ በላው ግፈኛው ስርዓት አጥፍቶት ይሆን ስል ሁሌ እራሴን ስጠይቅ ኖሬአለሁኝ፡ አሁን ግን እንዲህ አምሮብህ በተረጋጋው አንበተህ ነጭ ነጯን ደግመህ ስላስታወስከን እና በህይወት መኖርህን በማየቴ ፈጣሪን አመሰገንኩት።
    ቀሪው ዘመንህ የተባረከ ይሆን ዘንድ ምኞቲር ከፍ ያለ ነው።
    ህዝባችን ፍትህ ባያገኝ እንኳን ሃቁን ግን ማወቅ ይኖርበታል እና ስራህን በርትተህ ትቀጥልበት ዘንድ ተማጸንኩኝ።

  • @ethiopiaeritrea7586
    @ethiopiaeritrea7586 4 года назад +1

    ጋዜጠኛ አርአያ በጣም ለእዉነት የቆምክ ጠንካራ ሰዉ ነሀ በርታ። የትግራይ ህዝብም ላለፉት ሁለት አመታት በህወሓት ስብከት አይምሮዉ ተመርዛል ይሄን ህዝብ ለማስተማር በምትደክመዉ መንገድ ሁሉ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን። የልጅህ መልካሁሉ ፈጣሪ ያሳይህ። ❤️❤️❤️

  • @yeshecan7
    @yeshecan7 4 года назад +3

    I should say (Dear Araya) you are very awesome and smart minded Journalist...keep going to your destination you are on the right truck......Ethiopia needs journalists like you.

  • @phineausstclaire2361
    @phineausstclaire2361 4 года назад +6

    Journalist Araya, I have read a number of your articles. You are truly courageous and patriotic Ethiopian. Thank you for enlightening us all. Keep Safe All. Tecola

  • @samsonramato825
    @samsonramato825 4 года назад

    ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው ያደረከው ኢንተርቪ በጣም ደስ የሚል ያላወቅነውን ያልሰማነው ነገር ነው እንድናውቅ እንድንሰማ ነው ያደረግከው በጣም ተመችቶኛል አርአያ ተስፋማርያም ለማንኛውም ራስህን ጠብቀህ እንቅስቃሴ አድርግ ፡

  • @haymanotfikadu8737
    @haymanotfikadu8737 3 года назад +2

    You are my hero long life
    God belssing you& your family

  • @cucinaitalianaa
    @cucinaitalianaa 3 года назад +1

    እረጅም እድሚና ጤና ወድማችን ምግዚም እራስሕን ጠብቅ እግዚአብሔር ከክፉሁሉ ይጠብቅሕ
    እውነተኛ ሰው ነሕ

  • @zerihunbalta5636
    @zerihunbalta5636 4 года назад +1

    በጣም ነው የምናመሰግንህ ወንድማችን።የማናቃቸውንና የምንጠራጠርባቸውን መረጃዎች ሁሉ በልበሙሉነት በመረጃ አስደግፈህ አፋችንን አስከፍተህ ነግረኸናል። ከምስጋናዬ ባሻገር በማጠቃለያህ ላይ ወደ ሀገር ገብተህ ቀሪ እድሜህን ለሀገር ጉዳይ ላይ ለማዋል ባለህ ፕላን ላይ ከስጋት በመነጨ አልወደድኩልህም። ምክንያቱም ጀግና ባልባሌ ይሞታልና ባለህበት ሀገር የአብይ መንግስት እስኪረጋጋ በመቆየት ለጊዜውም ቢሆን ዩቱይብ ክፈትና ያሉህን መረጃዎች በሙሉ ዝርግፍ አድርገህ ለሕዝብ እንድታሳውቀን እመኛለሁ። እንደስምህም ዓርአያ ይህ ነው የኢትዮጵያ ልጅ እንድትባል እመኛለሁ። እግዚአብሔር ፈቅዶ እስከዛሬ ቆይተሀልና ቀሪ ግዜህን በጥንቃቄ ልትኖር ይገባል። አስጀምረኸናልና ውጤት እስኪያመጣ አስጨርሰን። ፋናዎችም እናመሰግናለን ዓይናችሁን እየገለጣችሁ ነውና በርቱ። ኢትዮጵያ በልጆችዋ ሕብረት ለዘላለም ትኑር።

  • @salembante2651
    @salembante2651 4 года назад +3

    እግዚአብሄር ይስጥህ የተናገርከውን ሁሉ እጋራሃለሁ እውነት ነው የእኔም ታሪክ ከወልቃት እስከ አዲስ አበባ ብነግርህ ትገረማለህ ህወሃት የወንጀለኞች ስብስብ ነው ላንተ ትልቅ ክብር አለኝ በርታ የእኔ አንበሳ !!!

  • @FanoGeresuDuki
    @FanoGeresuDuki 4 года назад +6

    I remember him when I was buying " Ethio piece" long time and he was genuine Ethiopian and I thank him. God bless Araya

  • @yedrev3806
    @yedrev3806 4 года назад

    The best Ethiopian ethics journalist I have ever seen.

  • @tsegayemesele9031
    @tsegayemesele9031 4 года назад +16

    This journalist has integrity and compassion. You are a brave man.
    Thank you!

  • @yghebre
    @yghebre 4 года назад +3

    Very passionate, truthful, articulate, and most of all courageous man - whether Ethiopian or Tigrayan is not relevant but absolutely commendable reporter and individual.

  • @tsehayalyou8227
    @tsehayalyou8227 4 года назад

    👍ጋዜጠኛ አርአያ ገብረ እግዚአብሔር እንኳንም ተርፈክ ይሄንን እውነት ለመመሰከር አበቃህ👍 ምንም የማይሳነው አምላክ አሁንም ሰለእነዚህ ጅቦች የምታውቀውን ሁሉ ለኢትዮጵያ ህዝቡ አሳውቅ በእድሜ በጤና የቆይልን ።👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏

  • @addisababa6540
    @addisababa6540 4 года назад +3

    Thanks you are hero God bless you & I wish you long life, health !!!

  • @aminaahmed4180
    @aminaahmed4180 4 года назад +1

    ኡኡኡኡ እናንተን መስማትና ማየት አይምሮ ያድሳል ስራ በሰሪው በባለቤቱ እጂ ያምራል።እሚገር ቃለመጠይቅ እንግዳውም በኢትዮጵያ ጨዋነት በእውነት ልብ የሚነካ ያልተዘጉ ሰነዶችን እያነሳችሁ ስትጨዋወቱ ብዙ ቁም ነገር አስጨበጣችሁን እናንተ እውነተኛ ጋዜጠኞች ደረጀን ዓለምነህን ሳንረሳ ብስል ጥልቅ እውቀት ያላችሁ የአገራችን ሀብቶች ናችሁ እድሜ ከጤናጋር አላህ ይስጣችሁ።እናመሰግናለን

  • @ጄሩሳሌም
    @ጄሩሳሌም 4 года назад +1

    ጋዜጠኛ አርአያ ተስፋማሪያም; የሰይጣን ልጆችን ስራ በሚገርም ሁኔታ ስላቀረብክ እና ይህም ለሀገራችን ህዝቦች ጥሩ መረጃ ስለሰጠህ ከልብ እናመሰግናለን. ለቀጣይ ለሀገርህ ያለኽን እውቀትና ልምድ እንድታካፍል እንጠይቅሀለን ።

  • @adoniasgedion7855
    @adoniasgedion7855 4 года назад +3

    Araya, you'r a true son of ethiopia. I am really happy with the work you've done. Thankyou.

  • @dawit5033
    @dawit5033 4 года назад +2

    Thank you Sir, Ethiopia need a person like you truth always makes you free.

  • @yidnkachewtaye6324
    @yidnkachewtaye6324 4 года назад +1

    ውድ ወንድሜ አርአያ እንዳንተ ያለ ሰው በህይወት ፈጣሪ ማቆየቱ ለምስክርነት ነው ፤ ፈጣሪ አሁንም ዕድሜ ይስጥህ ብድርህን በልጅህ ይክፈልህ.............................

  • @tamirumulugeta2141
    @tamirumulugeta2141 4 года назад +12

    አርያ የቺካጎ ወንድማችን አንተ እና ሲሳይ አጌና እኮ ምርጥ ጎግሎች ናችሁ በሳሎች ኢንተርቨውንም አየሁ ደስ ብሎኛል የጠየቀህም ጋዜጠኛ ያለ ዛሬም አላየሁት በጣም ምርጥ ነው ልክ እንደ መአዛ ብሩ ኑሩልን

  • @bamlakuamente8939
    @bamlakuamente8939 4 года назад +7

    ዓርአያ ተስፋማርያም እግአብሄር በህይወት ጠበቆህ ስላለየሁህ ደስ ብሎኛል እውነት የጊዜ ጉዳይ ነው ትወጣለች፡፡ አብዛኞቹን እንዳልከው በምትጽፈው ጋዜጣ አነብ ነበር ታዲያ ብዙዎች አያምኑም ነበር ይህው ከአመታት በሃላ በግንባር ተገኝተህ በቃልህ የሰጠህው ምስክርነት አንድ ነገር አስታወሰኝ ኢአሀዲግ አዲስ አበባን ሲቆጣጠር በደርግ ስርዓት በቀይ ሽብር ለሞቱት የሙታን አጥንት እየወጣ ህዝብን ሲያስለቅሱ በጊዜው የተመለከቱ የሚያውቁት ነው ታዲያ እነዚያ በግፍ በአንድ ጉድጋድ በግፍ ለተቀበሩት የቀን ጉዳይ እንጂ ህጋዊ መንግስት ተመርጦ አጽማቸውን በክብር ሊያርፍ ይገባል ፡፡

  • @kederreshid6848
    @kederreshid6848 2 года назад +1

    አራያ ተስፋ መረያም ጀግና ጋዜጣኛ አድናቂናኝ ሀገር ወዳጅ እና በዴራ ወዳጅ ።

  • @belewyigermal9575
    @belewyigermal9575 4 года назад +12

    ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ ጋዜጠኛ አረአያ፤ የመጨረሻዋ መልስህ እና ምኞትህ የሁላችንም ምኞት ነዉ

  • @tigestmekonene6019
    @tigestmekonene6019 4 года назад +2

    አንተ ትክክለኛ የአዱ ገነት ልጅ ነህ እውነት ትቆያለች እንጂ አትጠፋም ተባረክ🙏

  • @benjesol2864
    @benjesol2864 4 года назад +4

    This is the real journalism brave and professional. The one who has fighting facist TPLF with his pen 🖊 am proud of you keep up the good work !!

  • @AB-rv1tl
    @AB-rv1tl 3 года назад +2

    ጀግና ወንዴሜ አርአያ አንባሳ እራስን ጠብክ አላህ ይጠብቅ

  • @Eritrea_Bella
    @Eritrea_Bella 4 года назад

    This journalist is a big treasure for Ethiopian people.

  • @asterbeshah2897
    @asterbeshah2897 4 года назад +1

    Egziabeher yebarkhi
    AHUNEM MEDHANIALEM YETEBIKH

  • @eritreatecletsion2816
    @eritreatecletsion2816 4 года назад +1

    A very brave man! your honesty is obvious. keep up the good work!

  • @bgzlyj3580
    @bgzlyj3580 4 года назад +21

    እርአያ በሀምሳ አምስት አመት እድሜዬ እንደዚህ ልብ የሚፈነቅል ታሪክ ሰምቼ አላውቅም! ልዩየማደንቅህና የማከብርህ ኢትዮጵያዊ ነህ ዘርህ እንደ ባህር አሸዋ ይብዛ! 🙏

  • @yeshecan7
    @yeshecan7 4 года назад

    Tesfaye....you are very wise and you know how to ask and you gave him enough time to explain things....keep doing such a job.

  • @እርግቧ
    @እርግቧ 4 года назад +2

    እመቤቴን የጀግኖች ጀግና ነህ ክበርልን በቃ የውነት የኢትዮጵያ ልጅ ነህ ድንግል ትጠብቅህ 🙏🙏🙏

  • @addisalem3869
    @addisalem3869 4 года назад +3

    የተናገረዉ እኮ እዉነት ነዉ የኔ የአጎቴ ልጅ ገና 12ኛን ክፍል ጨርሶ ዩኒቨርስቲ ሊገባ ዝግጅት ባለበት ሰአት በባድመ ጦርነት ተመልምሎ እናቱ ይኑር ይሙት እሚገርማቹ እንዳለቀሰች በሀዘን ሞታለች ።

  • @tsitta...g
    @tsitta...g 3 года назад +1

    ጀግናው ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን እንወድሀለን

  • @edensimon1843
    @edensimon1843 4 года назад +95

    ትንታጉ ጋዜጠኛ ዓርአያ ከእዛ ሁሉ መከራ በኃላ እግዚአብሔር እድሜ ሰጥቶህ እንኳን ለሀገርህ አበቃ 🙏🏽

  • @coolnassa1420
    @coolnassa1420 4 года назад +63

    ወንድሜ አስለቀስከኝ ቤተሰቦቼ ትግሬ ናቸው ግን ተወልጄ ያደኩት አዲስ አበባ ነው እኔ ኢትዮጵያዊ ነኝ ከመቀመጫዬ ብድግ ብዬ I salute you ....በእግዚያብሄር እራስህን ጠብቅ...ፃፍልን ፁሁፎችህን ለብዙ አመት እከታተለው ነበር

  • @admasualemu6451
    @admasualemu6451 4 года назад +3

    አርአያ እንኳን ሰላም መጣህ! እንኳን ለዚህ አበቃህ! ፅናትህ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ የትግራይ ልጂ!

  • @jegnaserawit4477
    @jegnaserawit4477 3 года назад +2

    ውድ አርአያ ተሥሥፉ ማርያም እንዳተ ያለዉን ሃራዊ ጀግና ትግራይ ላይ እንደመሰየም መንግሥታችን ከፍ ያለ ጥበቃ አዘጋጅቶ እንተን የሚያክል የሚያህል ኢትዮጵያዊ ስለሌለ ይህን ሠዉ ትልቅ ጥበቃ እድርገን ብንመድበዉ ትልቅ ተዓምር ሊያሳለን የሚችል ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነው ይህ ለምን እንደማይሆን ጥያቄዬ ለ ውድ ዓብያችን ነዉ እናስብበት ይህ ክቡር የኢትዮጵያ የ በኩር ልጅ ነዉና ብምንም በኢትዮጵያዊነቱ የማይደራደር ጀግና ልብ ያለው ልብ ይብእል
    ኢትዮጵያዊ ለትግራይ ሃላፊነት የሚመጥን ለሃገርም ለትግራይም ህዝብ ደህንነት የሚወክል

  • @semabera2485
    @semabera2485 4 года назад +4

    Araya Tesfamariam is one of the most proud and hero son of Ethiopia, he is extremely brave. God bless you brother. Enquan lezih abekah. Egziabher yitebkih. Truth always prevails, God's is always the winner.

  • @besrategabrel2414
    @besrategabrel2414 4 года назад +2

    ወንድማችን አቶ አርአያ፦ ጀግና ኢትዮጵያዊነህ! ለእውነት ቁመህ በሠራኸው ከልብ ንጹህ ሥራህ፣ ከብዙ ውጣውረድ በሇላ እድሜ አግኝተህ፣ ችግሮችን በየፈርጁ ተቋቁመህ፣ ፈተናውን አልፈህ፣ ታሪክህንም ለእኛ አካፍለኸን፣ እንኳን አንተም በሕይወት ቆመህ ልጅህን ለዚህደረጃ አምላክአደረሰልህ። ኢሀደግ በሠሩት በደልና ግፍ በትግራይ ሕዝብላይ በሕይወት እስካሉ ይከፍሉታል። ነገረ ሥራቸው ከማፊያና፣ከናዚ ተግባር የተለየ አይደለም። ዶር ነጋሶንም ነብሳቸውንይማርልን። ከልብ የአደረጉት ደግ ሥራቸው በጣም ልብ የሚነካነው። በዚህ ወቅት የፋና አዘጋጅንም በጣም እናደንቃለን። ኢትዮጵያ ለዘላለም በነጻነት ትኑርልን!

  • @hailegetahun6801
    @hailegetahun6801 4 года назад +24

    በጣም፡ብርቱ፡ኢትዮጲያዊ፡ነህ።
    እውነትም፡ኣርአያ።
    ልጅህንም፡ያሳድግልህ፤ለወግ፡ለማዕረግ፡ያብቃልህ። ከሕዝብ፡ጎን፡በመቆምህ፡አቸናፊ፡ነህ።

  • @Jemalseid57
    @Jemalseid57 4 года назад +23

    እጅግ ስጠብቀው የነበረው ቃለ መጠይቅ!

  • @jednatab5003
    @jednatab5003 4 года назад +2

    What an interview so impressive!! All this amateur journalist should learn from this guy. He ask and he listens really well with out interrupting. The whole interview was really captivating 👏👏👏

  • @User-xt1hb
    @User-xt1hb 3 года назад +1

    ዙልምን. መጥላትህ. ከእዉነት. መቆምህ. ፈጣሪ. አትርፏሀል. አሁንም ይጠበግህ. እዲለኛ. ነህ. የህንንም ማየትህ. አሁንም. ባዳወች ጠፍተዉ. አገር. ሰላም. ሁና. በሰላም ያኑረን

  • @FREEDOM_RT222
    @FREEDOM_RT222 4 года назад +2

    የኢትዪጵያ ምርጥና እውነተኛ ልጅ አርኣያ ። Respect !!!!

  • @mdahmad9252
    @mdahmad9252 3 года назад +1

    አለህ ኢዲሜና ጤና ይስጥልን

  • @SolomonTsegaye-op4nw
    @SolomonTsegaye-op4nw 5 месяцев назад

    አርዓያ ተሥፋማሪያም እኛማ ምን እናውቃለን ደንቁረን ፤ተባረክ እግዚያብሔር ይሁንህ ይሄንን ያንተን ፕሮግራም ሳደምጥ እንባዬ ይወርዳል

  • @alexberhe8370
    @alexberhe8370 4 года назад +1

    I am impressed, what clear information so brief and sound like the truth. Please we want to know more we need this guy back for the second time, he has a lot to say, God bless his daughter.

  • @melakudese1907
    @melakudese1907 4 года назад +4

    Please take care bro
    You are real honest man, God bless you bro

  • @tilahunabebe4408
    @tilahunabebe4408 4 года назад +1

    አርአያ፡የእውነት፡አርአያ፡ነህ፡ለዘመኑ፡አስመሳዮች፡ቢማሩ፡ካንተ፡በልጅህ፡መልካም፡ውጤት፡ደስ፡ይላል፡እድሜ፡ጤና፡ሰላም፡እመኛለሁ

  • @emmanuel6935
    @emmanuel6935 4 года назад +1

    Yegermal Enkuan Egzabher Reda Brother Gena Bezu Gud Yewetal Yegize Guday New Hulem Melkam Sew Egzabher Yetbkewal Betam Adenkhalew Araya.

  • @gebtezera5822
    @gebtezera5822 4 года назад +16

    በምታወጣው አጅግ በሚያስገርሙ፣ በሚያሰፈሩ መረጃዎች የተሞላውን ፅሑፍህን ደጋግሜ አንብቤያለሁ ።በእውነቱ በዚያ እጅግ አስፈሪ ወቅት እንደ አንተ ዓይነት ለዕውነት ቆመህ፣ ህይወትህን መስዋዕትነት አድርገህ ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ ነፃነት የታገልክ ታላቅ ሰው ነህ። በአካል ስለአየሁህ በጣም ከፍተኛ ደስታ ተሰምቶኛል ። አሁንም ከሀቅ ፈቀቅ ሳትል በምትሰጠው መልስ ተደንቄአለሁ። በመጨረሻ መፅሐፍ ለመፃፍ አስቤአለሁ ስትል በመስማቴ በጣም ደስ ብሎኛል። ሚሊየን መፀሀፍህን ለማንበብ በጉጉት እንደሚጠባበቁ አልጠራጠርም ።
    እግዚአብሔር ያሰብከውን ሁሉ ያሳካልህ ዘንድ ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን ደ

  • @hebrons.123
    @hebrons.123 4 года назад +2

    You the best araiya may God protect you from those evil people!

    • @musseberhane4799
      @musseberhane4799 4 года назад

      እውነት ቢመሽም ገና ከዚህም በላይ ትወጣለች
      የሀቅ የመፈንጃ ወቅት አሁን ነው በርታ

  • @sambeyen9464
    @sambeyen9464 4 года назад

    I thank you from the deepest of my heart, true and Jeniunity will always prevail. Keep the good job 👏

  • @አንድአፍታወሬጠላሁ
    @አንድአፍታወሬጠላሁ 4 года назад

    I heard how you survived back then but only your voice at the time. I’m glad to see you sir. You are one honest journalist I’m glad you stand for the truth. God bless you.

  • @milireda2877
    @milireda2877 4 года назад +2

    አርአያ ምናለ ይሄን ታሪክ በ መፅሀፍ መልክ ብትፅፈው ብዙ ስህተቶች እንዳይደገሙ ጠቀሜታው ብዙ ነው :: ከ 1990ዎቹ ጀምረህ ይሰሩ የነበሩ ሴራዎችን ኢትዮጵያ ውስጥ ሁነህ ለ ህዝብ ማሳወቅህ የሚገርም ነገር ነው ::

  • @ሚሚተካ
    @ሚሚተካ 4 года назад +138

    አርአያ ወንድሜ እራሰህን ጠብቅ የምትበለውና የምትጠጣው እባክህ አሰታውሰ እነዚህ ጨከኞች ታውቃለህ አንዱ ጋዜጠኞች ከሰንት አመት ባሀላ ኢትዮጵያ ገብቶ ቤተሰቦቹ ሳይጠግቡት የሞተው ባልሳሳት በለጠ ይባላል ።ለማንኞውም እራሰህን ጠብቅ አደራ።

    • @MIkItube
      @MIkItube 4 года назад +8

      አወ ትክክል ጋዜጠኛ ደምስ በለጠ ነው ያኔ ከሀገር እንደገባ የገደሉት

    • @эфиопияиАддис-Абеба
      @эфиопияиАддис-Абеба 4 года назад +6

      አዎ የስድስ ኪ ሎ ልጅ ጋዜጠኛ በለጠ በገባ በ15 ቀኑ አረፈ አሳዛኝ ነበር ።

    • @jaguarrotschild364
      @jaguarrotschild364 4 года назад

      Ye abiy ye mecheresha eta fantaw yasamerilet🦍🦍👿👿 yehe shintam

    • @jaguarrotschild364
      @jaguarrotschild364 4 года назад

      Yehe hula ye tplf aleken ye opdo or andm beaden silenesu lemin atinegrunem Fa na

    • @lizalidavis7492
      @lizalidavis7492 4 года назад +1

      @@jaguarrotschild364 Yeken jiboch

  • @ewnetuyineger491
    @ewnetuyineger491 4 года назад +1

    ARAYA- YIHEN BETAM YEMIGERM ASEKAKI TARIK - LEMIN ATITSIFEWIM!

  • @mehadimehadi8795
    @mehadimehadi8795 4 года назад +1

    ምርጥሰው አቦ ይመችህ ጀግናነህ ሽአመት ኑርልን

  • @wowwow5075
    @wowwow5075 4 года назад

    We Love u for the truth!!!! Keep ist up man!!! 💚💛❤️💚💛❤️

  • @danielzerubabel3859
    @danielzerubabel3859 4 года назад +1

    Thanks brother

  • @isayaskibebe7595
    @isayaskibebe7595 4 года назад +1

    Great job and great man. I love you

  • @ጄሩሳሌም
    @ጄሩሳሌም 4 года назад +34

    ጠያቂው ጋዜጠኛ አጠያየቅህ ለተጠያቂው ጊዜ አሰጣጥህ ጭምር ለሌሎች ጥሩ ልምድ የሚሰጥ በመሆኑ ቀጥልበት ።

  • @mikiasmahari4411
    @mikiasmahari4411 4 года назад +1

    Great Ariaya tesfam ariam Mirtu Ethiopiawiw Jornalist

  • @mussahussen2719
    @mussahussen2719 4 года назад +2

    እድሜና ጤና ይስጥህ ጋዜጠኛ አረአያ ጀግና ነህ

  • @ksaid8621
    @ksaid8621 4 года назад +4

    Thank you so much brave man

  • @aseralamana3969
    @aseralamana3969 4 года назад +3

    በጣም የሚገርም የዚህ ጋዘጠኛ እውነት ልክ በቅርጽና በመልኩ በዓይነቱ የማይለይ በኤርትራ እስከ ዛሬ ኣለ እድሜና ጤና ይስጥህ እንዳንተ የመሳሰሉ ጋዜጠኞች ብታስተምርና ብታፈራ በጣም ጥሩ ነበር ኣርኣያ ኒክ ነይም ልሰጥህ ኣፍቅድልኝ ማንደላ ጋዘጠኛ ኣርኣያ ሰይማሃለሁኝ ጤና ይስጥህ ባለህበት እኔ ኣንድ የ ELF ተጋዳይ ሁኘ 1975 እስክ 20 2020 ሓምሌ ኤርትራን እንደ ትውልድ ኣገሬን ልገባ ያልቻልኩኝ ሰው ነኝ የተማርኩት ሃይ ስኩል በባሌ ኣዝማች ደግለሃን ጎባ ሆኖ በ ቀሃስ ላይፍ ሳይንስ ተማሪ 2nd year ትቸ ወደ በረሃ የገባሁት 1982 ወድ ሱዳን 1983 ወደ USA ኣበቃ god bless you and bless Ethiopian Araya long life & I love ❤️ you

    • @helen8440
      @helen8440 4 года назад

      What are you talking about? What does eritrea have to do with these?

  • @ashyalemu8373
    @ashyalemu8373 4 года назад +1

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ እነዚህ እባቦች እግዚአብሔር የእጃቸውን ትስጣቸው

  • @solyanagebremelak5772
    @solyanagebremelak5772 4 года назад +1

    glad to have you.

  • @yaaw2023
    @yaaw2023 4 года назад +1

    Good points: It is good that you have mentioned about good health care, modern agriculture, fire and emergency services, sanitation. Finally, peace!
    Thank you. Take care!

  • @megdelawitm.1897
    @megdelawitm.1897 4 года назад +1

    አርአያ ስላየንህ ደስ ብሎኛል. ስትጠፋ አስበን ነበር. Take care.

  • @rahelworku6710
    @rahelworku6710 4 года назад +1

    ድንቅ ውይይት ኢትዮጵያዊነት የታየበት ይበል የሚያስብል ነው🙏

  • @buhcotilahunshora9376
    @buhcotilahunshora9376 4 года назад

    በጣም ያስፈራል ሰምቼ የማላቀዉን ታርክ ሰማሁ ጌታ ሆይ ኤሄንን ጥፋት ያጠፉ ሰዎች ይቅር በላቼዉ፡፡

  • @azebkifle4714
    @azebkifle4714 4 года назад +1

    አርእያ አሜሪካ እንደመጣ በኢሳት ነው መሰለኝ በራሱ ላይ የደረሰውን እና ህወሓት የሚሰራቸው ግፎች አጋልጦ ከዛ በኋላ ከሚዱያ ጠፍቶ አሁን ብቅ ሲል በጣም ደስ አለኝ። እግዚአብሔር ይጠብቅህ በርታ።

  • @betelhemgetachew3116
    @betelhemgetachew3116 4 года назад +42

    በጣም ጥሩ ቆይታ ነበር አሁንም ህዝቡ መንቃት አለበት ለስልጣን የሚሮረጠው እቤቱ ቁጭ ብሎ ነው ወጣቱን የሚያስጨርሰው:: ነገ ስልጣን ሲይዝ ዞር ብሎ አያይህም::

  • @eskinderhailemariam4162
    @eskinderhailemariam4162 4 года назад +11

    የወያኔዎች ስራ ይህ ጀግና ጋዜጠኛ የሚነግረን ለብዙዎቻችን አዲስ መረጃ ነው ሆኖም አይገርምም ነገር ግን ለኔ የጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብየይ ስራ እጅግ በጣም አስገርሞኛል

  • @yonitube1631
    @yonitube1631 4 года назад +2

    interviewer journalist you are extraordinary ....i really proud of you two guys

  • @Black-Lion-Africa
    @Black-Lion-Africa 4 года назад +17

    We Want Part two and more of this Interview...............Areaya" got lots of information to all Ethiopians !!! I Like to say Thank You !!!

  • @tesfamichaeltameru7206
    @tesfamichaeltameru7206 4 года назад +3

    ለእውነት የቆምክ ጀግና ሰው ነህ!!!!!

  • @MIkItube
    @MIkItube 4 года назад +3

    ለእውነት መኖር እንደዚህ ነው ። ፈጣሪ ይጠብቅህ ከእነዚህ መርዞች ተጠንቀቅ

  • @addisababa6540
    @addisababa6540 4 года назад +3

    Fana very interesting thanks!!

  • @bbtbekele2294
    @bbtbekele2294 4 года назад

    What is a history unveiled behind the curtain for the moments of the hidden facts of TPLF Mr. Araya T/M keep it up indeed you done the good job for telling us wonderful truth meanwhile it is very tough lessons for the generation to generation also thanks' to the journalist Mr.Tesfaye Shimeles for his very robust and competency techniques in his professionalism.

  • @harrarm71
    @harrarm71 4 года назад +12

    Thank you, Thank you, Thank you, Thank you, Thank you, for telling this hidden truth. God Bless the Ethiopian Tigrai people. I hope one day the TPLF clicks will face justice

  • @tesemazelelew4378
    @tesemazelelew4378 4 года назад +1

    Hul gizie ye Adugenet lij!!!
    Enie betesebochie Oromowoch nachew enie gin zeregnnetn yemitelana yemiteyef Ethiopiawi negn!!!!
    Wendmie betam thanks.
    Hul gizie Abzagnaw ye geter sew
    kifu new.Welajochachin ke geter bimetum Adugenet gebtew seltinew
    aseltinewinal.
    Ye Adugenet lij zer yelewm!!!

  • @menelikhaile9718
    @menelikhaile9718 4 года назад +5

    WOW This is The best Interview With Actual Facets ....

  • @yenesewmekete9979
    @yenesewmekete9979 4 года назад +2

    እጅግ በጣም ይገርማል በመፅሀፍ መልክ መፃፍ አለበት

  • @mr.supernatural396
    @mr.supernatural396 4 года назад +11

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹አንተ እናትዬን ጀግና ነህ
    አከበርኩህ ኢትዮጵያ ልጅ አላት🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @hiss8298
    @hiss8298 4 года назад +1

    Big respect

  • @dawitalemayehu4495
    @dawitalemayehu4495 4 года назад +16

    ዶክተር ነጋሶ ጊዳዳ እዉነተኛና ንፁህ ልብ ስለነበረዎት ጥሩ ያደረገ ሁሌም ይጠራል አልሞቱም ነፍስዎን በገነት ያኑረዉ

  • @addis312
    @addis312 4 года назад +3

    ከታሪክ መማር ብልህነት ነው እውነት ትመነምናልች እነጂ አትሞትም ከዚህ ታሪክ ተማሩ ሰህትት አትስሩ ነብስንም አታሰቃዩ አትግደሉ
    ጉድጔድ አርቀህ አትቆፍር የሚገባበት አይታወቅም እና. በረታ እንክዋን ለምስክርነት አበቃህ አመሰግናለሁ

  • @dmelake
    @dmelake 4 года назад +10

    Araya (Eyerusalem Araya) is one of the breve sons of Tigray. He paid dearly for the causes he believes in. In the face of adversary, a threat for his and his family lives, he stood up against the TPLF, the African version of the Third Reich. We, need more of him, keep up the good work.

  • @menale5109
    @menale5109 4 года назад

    I like the interviews you held with real sources.

  • @woinshetmersha3764
    @woinshetmersha3764 4 года назад

    ደ/ር አብይ ያዝን አንበሳ ጋዜጠኛ መረጃ እንደምሰሙ እርግጠኛ ነኝ አሁን ቁልፍ ቦታላይ አሉ የተባሉትን ሰዎች በአስቸኳይ ማንሳትና ለፍርድ ማቅረብ አለባቸው