አርአያ ተስፋ ማርያም ለምን ታገተ ? የተገደለውን የስብሀት ነጋ ልጅ መከላከያ አላወቀውም Nahoo Special

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 сен 2024
  • #NetsaWeyeyet #Nahooguday #NahooMeznagna #አርአያ #ስብሀት_ነጋ
    Watch more on www.thenahootv...
    / nahootv

Комментарии • 754

  • @alemmengesha8492
    @alemmengesha8492 3 года назад +77

    ወንድሜ ጋዜጠኛ ደስ የምትል ባለሞያ ነህ ስነስረአትህ ለተመልካች የሚስማማ የሚስብ። ፕሮፌሽናል ጋዜጠኛ ነህ እንግዶችህም ምርጥ ኢትዮጵያውያኖች ናቸዉ። ተባረክ።

    • @tilahunabate1773
      @tilahunabate1773 3 года назад +2

      Best journalist and guests
      Let God bless everyone

    • @danielkidanemariam680
      @danielkidanemariam680 3 года назад

      አርአያ የሚመስል ዳንኤል ኪዳነማርያም የሚባል ዩቱብ አለ ተመልከቱ ሼር አድርጉ

    • @charlenegn3711
      @charlenegn3711 3 года назад +2

      በትክክል::

    • @getachewalayu4262
      @getachewalayu4262 2 года назад

      @@danielkidanemariam680 .

  • @miminigussie2794
    @miminigussie2794 3 года назад +31

    አርአያ በጣም ጎበዝና በሳል እውነተኛ የሀገር ፍቅርና ተቆርቋሪነት ያለው ስለሆነ የሀገር ደህንነት መስሪያ ቤት ውስጥ ሀላፊነት ቢሰጠው በጣም ጥሩ አስተዋጽኦ ያደርግ ነበረ።

    • @divoraolive722
      @divoraolive722 3 года назад

      Tadiya le Teklay minster D/r Abiy asawkielet be midya 🤣🤣🤣

    • @andualemsolomon2826
      @andualemsolomon2826 3 года назад

      ትክክል

    • @berhanunagara4876
      @berhanunagara4876 3 года назад

      @@andualemsolomon2826 1

    • @miminigussie2794
      @miminigussie2794 3 года назад

      @@divoraolive722 የኔ ማስተዋወቅ አያስፈልገውም ዶ/ር አብይ አርአያን በደምብ ያውቀዋል ምክንያቱም እውነተኛ አገር ወዳድ ኢትዮጵያዊ ስለሆነ! ምናልባትም የቱጋ እንደሚሾመው እያወጣና እያወረደ ነው የሚመስለኝ እሱንም በቅርብ የምናየው ነው የሚሆነው

  • @abubker450
    @abubker450 3 года назад +67

    አርዓያ የጉምሩክ ሰራተኞችን ስርአት አልባነት ሁሌ የማየው ስለሆነ በትክክል ነው የገለጽኸው:: ለሰዉ ልጅ በተለይም ለኢትዮጵየውያን ቅንጣት ታክል ክብር የላቸውም::

    • @ss-jm8se
      @ss-jm8se 3 года назад +1

      ተወልደ ጁንታውመታሠር አለበት

  • @demisebilacha705
    @demisebilacha705 3 года назад +120

    ይህንን ውይይት በትግርኛ ለትግራይ ተናጋሪው ቢተላለፍ በጣም ጥሩ ነው። አማርኛ ተናጋሪው ብዙ ያውቃል ለትግራይ ተናጋሪው ግን ማወቅ የሚገባው ነገር ይህ ነው።

    • @oneethoipan9565
      @oneethoipan9565 3 года назад +8

      Tekikil naw

    • @teferiwoldeyesus883
      @teferiwoldeyesus883 3 года назад +2

      Appreciate Araya one of the best Ethiopian person

    • @liasol8518
      @liasol8518 3 года назад +7

      Hulum Amargna yawkalu mamen ayifelgum enji.

    • @gugojah8660
      @gugojah8660 3 года назад +1

      @@liasol8518 awo hulgezie wishet sileminager tigrignia tenagariew yihenin kift aff teret teret yeminager akatary anaminewim.

    • @teddytube4034
      @teddytube4034 3 года назад +2

      @@gugojah8660 tplf nesh ende bro

  • @tibkaabate6068
    @tibkaabate6068 3 года назад +14

    በጣም ጥሩ ነው ነጋሽ አርአያን ቶሎ ቶሎ አቅርብልን ፈጣሪ ጠብቆ ለዚህ ላደረስው የተመሰገነ ይሁን እንዲህ ያሉ ኢትዮጵያ ዊ ያብዛልን ኤርፓርት ሰላየኸው ነገር እንዲሰተካከል መረባረብ አለብን

  • @Sebleabesha
    @Sebleabesha 3 года назад +58

    እግዚአብሄር እንደ አርያ ተስፋ ማርያም ጀግኖች ይብዙልን አቶ ስለሺ ወንድሙ አይነት እውነትን የሚናገሩ እውነተኛ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች ጋዜጠኛውንም ሳላደንቀው አላልፍም በርቱ

    • @danielkidanemariam680
      @danielkidanemariam680 3 года назад

      አንድ ጀግና እንደ አርአያ ያለ ዳንኤል ኪዳነማርያም የሚባል ዩቱብ ላይ መመልከት ትችላላቹ።ሼር ሸር አትርሱ

    • @EAPOAmharia
      @EAPOAmharia 3 года назад +1

      Yes indeed

    • @shewayeabebe4798
      @shewayeabebe4798 3 года назад

      @@EAPOAmharia mu

    • @leylabedru6981
      @leylabedru6981 3 года назад +1

      Are mochichi woyanay

  • @hopeethiotube2146
    @hopeethiotube2146 3 года назад +16

    እኔ አሁን የትግራይ ተወላጅ ነኝ እንደ ህወሀት የምጠላው የለም እንደው ፈጣሪ ብቻ ባሉበት ድፍት ያድርጋቸው እናንተ ግን ጀግና ጋዜጠኞች ናችሁ especially አወያዩ

  • @haniawolkhei3368
    @haniawolkhei3368 3 года назад +81

    አሁን አርአያ ያለወ ልክ ነው እኔ ለእረፍት ወደ ኢትዮጵያ ስመጣ ኤርፖርት ያለው ግልምጫና አቀባበላቼው በጣም ያስጠላል እሄ ነገር መስተካከል ያለበት ይመስለኛል

    • @shumeteweldeyes7841
      @shumeteweldeyes7841 3 года назад +6

      Me to the same thing happened to me

    • @gjhj4933
      @gjhj4933 3 года назад +3

      ትክክል ያለው ግልምጫ ሀገርሽ ሳይሆን ሌላ ሀገር የገባሽ ነው የሚያስመስሉት ሲያመነጫጭቁ እኔ ግን ሳስበው ቅናት ይመስለኛል እኛም እንደነሱ ለምን አልሄድንም ብለው በጣም ይደብራል መስተካከል ያለበት ነገር ነው

  • @Werebiya9334
    @Werebiya9334 3 года назад +46

    እኔ ከዚህ ጋዜጠኛው ተስፋማርያም የበለጠ ወያኔን ያጋለጠ ጀግና ለመኖሩ ያጠራጥራል:: የመረጃና ደህንነት ሰዎች ከሰሩት የበለጠ ስራ የሰራ ይመስላል: ደግሞ ጥሩ ጭንቅላት አለውና መንግስት ይሀን ሰው ቢያዳምጥ ጥሩ ነው:: ጠያቂውም ጋዜጠኛ ጎበዝ ነው::

  • @solomondenbel5938
    @solomondenbel5938 3 года назад +25

    አርዓያ የማይሰለች ሰው ሲናገር ውሎ ቢያድር

  • @er9686
    @er9686 3 года назад +95

    በእርግጥ የጉሙሩክ ሰራተኞች ግብረገብ መማር አለባቸው። እንግዳ አቀባበል፣ መልካም ፊት፣ ትህትና ብዙዎቹ ይጎላቸዋል።

    • @danigo7016
      @danigo7016 3 года назад +3

      ኮተታም

    • @peace2all51
      @peace2all51 3 года назад +7

      ፈረንጅ ግን ሲሆን ይሽቆጠቆጣሉ

    • @liasol8518
      @liasol8518 3 года назад +3

      @@peace2all51 Ferenj siyauma yemiserachewun newu yemiyasatachewu.

    • @danielkidanemariam680
      @danielkidanemariam680 3 года назад

      ሀይለኛ ሰው ዳንኤል ኪዳነማርያም የሚባል ዩቱብ አለ ተመልከቱ።ሼር አትርሱ

    • @gizachewgessesse6753
      @gizachewgessesse6753 3 года назад +5

      በትክክል መንግስት : ትኩረትና የገጽታ ግንባታ በተለይ ፣በትራንስፓርት የሚሰሩት ሹፌር አገልግሎት ሰጪ አስተናጋጆች ፣ ከፊታቸው ፈታና ፈገግታ ታክሎበት ሞያን አክብሮ ደንበኞችን በአግባብ መቀበልና መሸኘት በቖሜ መለያ /Brand/ ለጓብኝና ለኢትዮጵያውያን ደንበኞች እኩል መሆን አለበት፣ tourism ዋና የገቢ ምንጭ እንድሆን ከፈለግን ። ይህ ከኤርፓርት እንግዳ አቀባበል ቀዳሚና ዋና ይሁን። Airport employees must be checked be professional what ever you do ,respect all traveller those are your ambassador
      treat with kinds , do your job at most ! 10Q.

  • @kingofking8620
    @kingofking8620 3 года назад +146

    አርያ አምበሳ ነህ ከፋሽስት ህውሃት ጋር ፍለፊት የተጋፍጠክ ጀግና ነህ እናመሰግናለን

    • @danielkidanemariam680
      @danielkidanemariam680 3 года назад +1

      እንደአርአያ ጀግና ሰው ዳንኤል ኪዳነማርያም የሚባል የቱብተመልከቱ።እግዝአብሄር/አላህ/ሀገራችንን በክብር ያኑርልን።

    • @gugojah8660
      @gugojah8660 3 года назад

      @@danielkidanemariam680 AYEE AHYOCH ARAYA EKO TIKIM SILE KEREBET NEW YE TPLF IN SIM YEMIATEFAW. TINISH ASTESASEB LALEW HIBRETESEB ENDEZIH YE MENDER WERIE YEMIAWERA SEW JEGNA NEW. AHYOCH EKO LEMESELTEN BIZU SHEE AMETAT KERTUACUHAL.

    • @user-gi9bt8nn1b
      @user-gi9bt8nn1b 3 года назад

      የውጭው የሚደግፋቸው መሰረቱ ዘር ብቻ ስለሆነ ነው

    • @user-gi9bt8nn1b
      @user-gi9bt8nn1b 3 года назад

      ከሀገር ውጪ ያሉት ወጣት ልጆቻቸውን በውጭ የተወለዱትን በደንብ አስትምረው አሰልፈዋል

    • @WT-sv3vx
      @WT-sv3vx 3 года назад

      Werada chamaye tagete bileh new tigrayin yeshetikew ...yihuda

  • @EM-gq9ix
    @EM-gq9ix 3 года назад +50

    አርአያ ሙሉቀን ብታወራ አትሰለችም 😍

  • @saraaliey6867
    @saraaliey6867 3 года назад +40

    አርአያ በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ የጁንታን ታሪክ አበጥሮ የሚያውቅ

  • @dawitdave6328
    @dawitdave6328 3 года назад +11

    አርአያ የሚባል ሰውዬ ግን ስንትና ስንት ጉድ ያውቃል ይገርማል። በመፅሀፍ ቢያወጣው ደስ ይለኛል

  • @salmaallo1516
    @salmaallo1516 3 года назад +6

    ወንድሜ አራያ ንፁህ ኢትዮጵያዊ ነህ እንዳንተ ያለውን ያብዛልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ በእውነት

  • @tamratgodebo3759
    @tamratgodebo3759 3 года назад +6

    አርአያ ተስፋ ማርያም ብዙ የሕወሓትን ምስጥር ስለሚያውቅ በፌዴራል ደህንነት ውስጥ ቢሠራ ጥሩ ነው ምክንያቱም ብዙ የ ቀድሞ የወያኔን ክፉ ሥራ ያጋልጣልና ።

  • @ritaf804
    @ritaf804 3 года назад +37

    Areya should be rewarded that 10 million birr for exposing tplf .He is one of the people that make me to not give up on Ethiopia.

    • @loveethiopia3224
      @loveethiopia3224 3 года назад +1

      I agree👍

    • @danielkidanemariam680
      @danielkidanemariam680 3 года назад

      ዳንኤል ኪዳነማርያም የሚባል አለ ልክ የአርአያ መሳይ ዩቱብ ተመልከቱት

  • @henokmehari7488
    @henokmehari7488 3 года назад +12

    እንኳን ደና መጣህልን ጋዜጠኛ አርአያ ተስፋማርያም ከውጪ ስንመጣ ኤርፖርት ያለው ነገር ያስጠላል ቢታሰብበት ጥሩ ነው ልክ ነው።

  • @mahaket9494
    @mahaket9494 3 года назад +10

    ነጋሽ ልብ ብየሀለሁ የኔ ፍቅር ስለመተከል ቢያንስ አንስተሀል ተባረክ ግን እባካችሁ አማራ በማንእነቱ በየ ቦታው እየሞተ ነው ....

  • @ummoalmi8477
    @ummoalmi8477 3 года назад +22

    እርእያ ጠፍተህ ነበር ስላየሁህ ተደስቻለሁ !! ሁሌም እቅርቡት ባካችሁ የሚናገረው የማይስለቸ !!!💚💛❤️

  • @Solo-yy6dw
    @Solo-yy6dw 3 года назад +7

    ጋዜጠኛ አርአያ ተስፋ ማርያም እንደ ስምህ ተስፋችን ነህ።
    ነብሴ ተንጠልጥላ ነው ምትወድህ።
    ቤተ_ መፃህፍታችን ነህ።

  • @zizzm9700
    @zizzm9700 3 года назад +13

    ጋዜጠኛ አቶ አርአያ ተስፋማርያም እድሜ ከጤና ልዑል እግዚአብሔር ይስጥልን!ይጠብቅልን! ባሉበት በመንገዶትሁሉ ቸሩ ፈጣሪ ይከተሎት !!የሃገር የወገን መከታ ጋሻ !የታሪክ መዝገብ ኖት
    በክብር ያኑሮት!

  • @user-te5gb5vm8o
    @user-te5gb5vm8o 3 года назад +47

    Welcome back Ariaya ewnetim Ariaya neh blessings brother

    • @tibkaabate6068
      @tibkaabate6068 3 года назад +1

      አርአያ በጣም እናመስግናለ ሁለም ሰው እየተሰቃየ ነው የኤርፓርቱ መቼ ይሆን በተክኖሎጂ በተደገፈ የሰለጥነ ስው የሚሰራው ዲያስቦራው ከጥቂት በስተቀር አገራችንን ለመደገፍ ወደ ሆን አላለኝ አገራችን ስንገባ ለየቤተሰብ ጫማ ይዘን ለመግባት በገዛ አገራችን እንሰቃያለን ዶክተር አብይ እባክህን ይህ ነገር ከላይ እስከቻች እንዲስተካከልልን ይደረግ

    • @danielkidanemariam680
      @danielkidanemariam680 3 года назад

      አርአያ የሚመስል ዩቱብ ላይ አለ ዳንኤል ኪዳነማርያም የሚባል ሀይለኛ ሙሁር ተመልከቱት ሼር ሼር አድርጉ

  • @Ethi912
    @Ethi912 3 года назад +17

    ዳክተር አብይ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ላይ ያሉ ስዎች ስውን ማንገለታት በጣም በእኔም ደረሷል ስው ኤርፓርት ውስጥ ግራ ማገባት እና ሀገሩን እንዲጠላ ማደርግ ሌላው በትክክል ስም እንኳን የሚያነብ የኤሜግሬሽን ስዎች ብታስቀመጡ ጥሩ ነው ! አየር መንገድ መፀዳት አለበት !

    • @sarabeyene9921
      @sarabeyene9921 3 года назад +2

      እንድውም እሁን የሻላል ተመሰጌን ነው ሰንት ተሰቃይተናል

    • @Ethi912
      @Ethi912 3 года назад +1

      @@sarabeyene9921 በዚህ ላይ የነቀት ንግግራቸው በስነልቡና ጫና ይሚያደርጉት ነገር እንደሌባ እስራ ጌዜ ጤናኛውን ስው ራሱን እንዳያምን ለማደርግ መሞከር በፍፁም የስራ ሄድት ያማያቁ በተለይ ዝም የሚል እና ራሱን አከቡሩ መጨረሻቸውን ለማየት የፈለገ ስውይጫወቱበታል !

    • @gjhj4933
      @gjhj4933 3 года назад +1

      @@Ethi912 / እዛ ኤርፖርት ላይ የሚሰራ ወንበዴ ሁሉ ጉቦ ለምዶ ነው እኮ የሚያመናጭቁት ጉቦውን ሲያይ ይስገበገባል አፈር ይብሉና ጅቦች

    • @romeneshhailu5439
      @romeneshhailu5439 3 года назад +1

      @@Ethi912 k

  • @tgstlssn6778
    @tgstlssn6778 3 года назад +20

    አራያ በጣም ደስ ይለኛል ንግግሩ በጣም አሳማኝ ሰው

  • @ummoalmi8477
    @ummoalmi8477 3 года назад +36

    ሞትማ እረፍት ነው !!! የእጋዚ ሚስትን ያስቃዩትን እነሱም በቁማቸው ይቅመሱት ክንፈንም ያስገደሉት እነሱ ናቸው !! ስቃዩን ይቅመሱት !! ልጆቾን ያጣችው እናት የንፁሀን ደም ይፍረድ😓

  • @user-gu7mz1gt7c
    @user-gu7mz1gt7c 3 года назад +15

    ነብሳቸው. ለሳት ያድርገው ፈጣሪ አይቀበላቸው

  • @qtf9298
    @qtf9298 3 года назад +38

    አርአያ ያለበት አንተርቪው ሁሉ ያጥርብኛል ሰአቱ

    • @danielkidanemariam680
      @danielkidanemariam680 3 года назад

      ዳንኤል ኪዳነማርያም የሚባል ሀይለኛ ሰው ዩቱብ ላይ ተመልከቱት።ሼር አድርጉ አርአያን የሚመሳሰል

    • @Mohawk1982
      @Mohawk1982 3 года назад

      I believe he is writing a book.

  • @endatresawteklehaimanot3979
    @endatresawteklehaimanot3979 3 года назад +16

    ዘረኝነት በቀላሉ የሚጠፋ ነገር አይደለም።ዘረኝነት ጥላቻ ጎሠኘኝነት ስካር ነው።በጥላቻ ተተብትበዋል ።።

  • @likukebede8440
    @likukebede8440 3 года назад +14

    ጋዜጠኛ አርአያ የወያኔን ተንኮል እና ሴራ አብጠርጥሮ የሚያውቅ ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያዊ ነው ለአዘጋጆቹ ምስጋና እያቀረብኩ የወያኔው ተውሳኮች በሙሉ ስላልጠፉ አርአያ place እራስህን ጠብቅ ከአንተ የምንጠብቀው ብዙ መረጃ አለ

    • @woubshetakafawork172
      @woubshetakafawork172 3 года назад

      መፅሃፉን እየጠበቅንም መሆኑን ማስታወስ አለብን ! ዛሬ ደግሞ የተረኞቹንም ሚስጥር ስለምንጠብቅ ራስህን ጠብቅ እንለዋለን !

  • @a.maghsoodi2432
    @a.maghsoodi2432 3 года назад +16

    Araya we love ❤️ you from Germany you are amazing intelligent truly Ethiopian ❤️

  • @girmaytesfazgi9841
    @girmaytesfazgi9841 3 года назад +6

    እግዚአብሔር ተዋጊ ነዉ እግዚአብሔር ነው ህውሀተን የተዋገቸዉ

  • @jegnaserawit4477
    @jegnaserawit4477 3 года назад +3

    ታላቅ ምስጋና ለወንድም ነጋሺ በዳዳ ይልመድብህ ወንድማችን ግሩም ዝግጂት !!!!!!!!

  • @yilmaaklilu7940
    @yilmaaklilu7940 3 года назад

    ወዳጄ አቶ አርአያ ሳላሰልስ የምትሰጣቸውን ዘገባዎች ካለመሰልቸት በተቻለኝ መጠን ለመከታተል ሞክሬያለሁ:: በጣም አደንቅሀለሁ ነገር ግን አንዳንድ ጊዜ ሲያመችህ በአማሮች ላይም ስለደረሰው ስቃይና መከራም እንዲሁ የምታውቀውን ብትዘክር እጅግ እደሰታለሁ:: አማራ በመሆኔ ሳይሆን ምናልባት የህውሀት የስቃይና የመከራ ገፈት የመጀመሪያው ተጎንጪ አማራው ስለሆነና ስቃዩም የሚበዛው በአማራው ላይ በመሆኑ ነው:: ይህንን ደግሞ አንተም ጥሩ አድርገህ ስለምታውቀው ነው:: አመሰግናለሁ!!!

  • @beliyouksolomon1652
    @beliyouksolomon1652 3 года назад +8

    I had an amazing time listening to you guys eventhough it was hard to hear TPLF crimes.
    Keep up the hard work 🙏🏽

  • @merkebselam6456
    @merkebselam6456 3 года назад +10

    ኣርኣያ ተስፋማርያም መጽሓፍካ ብሃንቀውታ ኢየ ዝጽበያ ዘለኩ ኣጆካ በርትዕ

  • @daycome5639
    @daycome5639 3 года назад +5

    እግዚአብሔር አምላክ መጥፎ ሰዎች ከጉምሩክ ይንቀልልን ለአየር መንገድ ደሞ ምርጥ አስተዳደር ይስጥልን ተወልደ ደሞ የሰራው ጥሩ ስራም እንዳለ መጥፎም በጣም አለ እግዚአብሔር ያጋልጥህ

  • @gebrehannabalcha6280
    @gebrehannabalcha6280 3 года назад +11

    አርአያ ተስፋማርያም pleaseበኢትዮጵያ ቴሌ ቪዥን ላይ ይህንን ሃሳብህን ብትገለፅመልካም ነውየሚሆነው ።

  • @user-gu7mz1gt7c
    @user-gu7mz1gt7c 3 года назад +39

    አራያየ ሳይገሉብን እራስክን ጠብቅ. ግምርኮች. ጥጋባቸው. ልክ የለምውም እና ስደተኛች. እዴት. አድርገን እቃቻችንን አብይ ይመልከተን.
    ጉምርክ ወይ. ይዘጋ. እግራችንን ይዘን እንግባ

    • @bizuneshmengiste130
      @bizuneshmengiste130 3 года назад +3

      ትክክል ጉምሩክ ሆነ አየርመንገድ ኢሜግሬሽን የትም ቦታ የነሱ ሰዎች እንደአሸን ፈልተዉ ተቆጣጥረዉታል ወደፊት ይበርድላቸዉ ይሆናል

    • @ihateliersdeathforillumina9613
      @ihateliersdeathforillumina9613 3 года назад

      @@bizuneshmengiste130 የጊዜ ጉዳይ ነው የሚያሳዝነው ካለፈው አለመማራቸው ነው።

  • @jegnaserawit4477
    @jegnaserawit4477 3 года назад +2

    ትልቅ ግሩም አስተማሪ ይሆነ ውይይት የኢትዮጵያ ዓምላክ ይባርካችሁ አቅራቢዉን ጨምሮ !!!!!!!!

  • @eleleta5821
    @eleleta5821 3 года назад +4

    የአባት ግፍ ለልጅ ይደርሳል ልጆቹ ያሳዝናሉ

  • @YMZA
    @YMZA 3 года назад +7

    አርአያ ከትግሬ የማከብረው ብቸኛው ሰው አንተ ብቻ ነህ፤ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጥህ፤በርታልኝ!

  • @YH-yj5cc
    @YH-yj5cc 3 года назад

    በጣም ጠቃሚ ውይይት ነው። እናመሰግናለን። አዎን አሸባሪዎቹ የሕወሓት መሪዎችና ጀሌዎቻቸው ፤ በአካል ተሰብረዋል ግን መርዛማው መዋቅራቸው ከተንሸዋረረው፣ ከተወላገደውና ከዘቀጠው የስነምግባር፣ የግብረገብነት፣ የኢሰብዓዊነትና የጸረ እምነት ወረርሺኝ፤ በጥንቃቄ በትእግስትና በቆራጥነት እየተዋጋን መስበር ይጠበቅብናል። ሰብረን ማምከን፣ ሌሎች ተረኞችና መስል ጀሌዎቻቸው እንዳይተኩብን በንቃት መጠበቅ ይኖርብናል፤ በኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን በቀጣናችንም ሆነ በዓለም አቀፍ ደረጃ /እንደ አል ሼባብ፣ አልቃይዳ፣ ታሊባን ቦኮ ሃራም... መሰል/የአሸባሪነት ሴራቸውን እንዳይቀጥሉ የማድረግ ያላሰለሰ ትግል ይጠብቀናል፤ ቀጣዩና ዋናው የትግል ምእራፍ ማለት ነው።
    ስለዝግጅታችሁ ባለውለታችሁ ነን፤ በርቱ በምንችለው ሁሉ ትብብርና ድጋፋችን ይቀጥላል።
    ፈጣሪ ይርዳን።

  • @morningmorning1191
    @morningmorning1191 3 года назад +52

    አረ በናትህ አርአያ ወንድ እናትህ ወለድኩ ትበል

    • @sofimuv2270
      @sofimuv2270 3 года назад

      🕷️🕷️🕷️🕷️🕷️🕷️🐛🐛🐛🐛🐛🐛🐛

    • @LenaLena-yx5sh
      @LenaLena-yx5sh 3 года назад

      አስቀያሚ ነህ አርአያ አዲስ ጫማ ከሆነ ትቀረፃለህ

    • @LenaLena-yx5sh
      @LenaLena-yx5sh 3 года назад

      ዶሮን ሲያታልሎት ውሀ አሙቀው ለገላሽ ነው አላት ተከስተ ስብሀት የተገደለው አባቴን አትውሰዱ ሲል ነው የተገደለው

  • @peace4all178
    @peace4all178 3 года назад +5

    Very educated and fruitful discussion. Keep up the good job.

  • @misrakbbekele6962
    @misrakbbekele6962 3 года назад +1

    ወንድ ትክክል ነው የምትናገረው የኢትዮጵያ ልጅ ነህ የእጁን አግኝቷል የስብሀት ልጅ ተመስገን ።

  • @tsionkaleb9674
    @tsionkaleb9674 3 года назад +1

    የናሆ ጋዜጠኛ ስብእናህ እና የሞያህን ሀላፊነት እንደተወጣህ ነው ያየሁት በርታ ፣ ጋዜጠኛ አራእያ ፣ ነጋሽ በእውነት አስደናቂ ወይይት ነው በርቱ

  • @Woinshet27
    @Woinshet27 3 года назад +3

    ጋዜጠኛ አርአያ አክባሪክ ነኝ ,ቀጥሉበት

  • @fafenkebede4485
    @fafenkebede4485 3 года назад +27

    በጥቆማ አትጠራጠሩ ሳዳምን አሳልፎ የሰጠው የቅርብ ዘመዶቹ ናቸው

  • @abebamebrate9929
    @abebamebrate9929 3 года назад +14

    🙏 big respect for the best journalist

  • @emebetdegaga1515
    @emebetdegaga1515 3 года назад +1

    እዴት ዓይነት ኢትዮጵያዊ ጀግና ነህ ብታወራ ብታወራ የማትጠገብ እግዛብሔር ጤናና እድሜ ይስጥህ

  • @biniyamaklilu3852
    @biniyamaklilu3852 3 года назад +11

    we love you all may GOD protect you from enemies

  • @tadessehaile7866
    @tadessehaile7866 3 года назад +11

    በየቀኑ መጠጥ የሚጠጣ ሰው በጣም ፈሪ ይሆናል መጠጥ ወኔ ይሰልባል ነገር ግን በምላሳቸው ጀግና ይመስሉሃል ግን አይደሉም ለዚህ ነው የሚፈሩት

  • @yeshiadamukatjikonde6490
    @yeshiadamukatjikonde6490 3 года назад +41

    Ethiopian immigration officers at the airportare rude and abusive. Especially, if you are an Ethiopian . I have my own terrible experience

    • @liasol8518
      @liasol8518 3 года назад +3

      Not only the immigration officers all Ethiopian officers if you are Ethiopian they are rude, disrespectful they don't have manner ingeneral they don't know what customer service is.

    • @hermayaredhermayared1197
      @hermayaredhermayared1197 3 года назад

      +😉😭😘

    • @ELMIZZZ
      @ELMIZZZ 3 года назад

      እስቲ በቅንነት ደምሩኝ በስልክ ብቻ የምንሰራውን ቪደዮ ተመልከቱልን ጋይስ ቢያንስ 1k ሰብስክራይብ ካገኘን ካሜራ ይገዝልናል ...
      በቅንነት መደማመር ይቻላል...

  • @user-tj9vx2tm8h
    @user-tj9vx2tm8h 3 года назад +1

    አርአያ ጀግና ኢትዮጵያዊ ነዉ። በጣም እንወድዋለን።

  • @samrayimre7879
    @samrayimre7879 3 года назад +3

    ነጋሽዬ ስወድክ እንዲሁም ጋዜጠኛ አራያ ተስፋ ማርያም ማርያም ትጣብቃቹ

  • @ethiopiahagere8408
    @ethiopiahagere8408 3 года назад +1

    ጋዜጠኛ አርአያ ተስፋማርያም እግዚአብሔር ጤና እና እድሜህን ይስጥህ
    ጋዜጠኛ ስለሺ እውነት ከልብ ነው ሁሌም የምናከብርህ

  • @queenfafi
    @queenfafi 3 года назад +11

    Ethiopia, they need to replace every employee of airline! The past 7 year I have to go trough this... definitely every government agency need to be reform.

    • @janemoha4420
      @janemoha4420 3 года назад +2

      Yes always Ethiopians suffering in airpor

    • @janemoha4420
      @janemoha4420 3 года назад +2

      In Airport.

  • @egjjhdjmhg3902
    @egjjhdjmhg3902 3 года назад

    ጋዜጠኛ አርአያ በጣም ጀግና ነህ ወሏሂ ቃላት የለኝም ስላንተ ተሰምተህ አትጠገብም አሏህ ከተንኮለኞች ይጠብቅህ ከአሏህ በታች ራስህን ጠብቅ ጥንቃቄ አድርግ አብሽር ወያኔዎች አልቆላቸዋል ጓደኛህም አቅራቢ ጋዜጠኛውም ጎበዞች ናችሁ በርቱ

  • @asterademe2123
    @asterademe2123 3 года назад +11

    ኢትዮጵያ መምጣት ሣስብ ተርኞች ክ ኤርፖርት ጀምሮ ይሚያሳዬት ወይም ይለው disrespect ነው ምን አለበት ሥርአት እንዲይዙ ቢደርግ ሌላው ሻንጣ ይሚጉትቱት እይተቀባበሉ ለአምስት ሥድስት እንግዳውን ይበዘብዛሉ ይሚመለክተው ሥነሥርአት ያሲዙዋችው

    • @abebatafesse1515
      @abebatafesse1515 3 года назад

      እውነት ነው፣ እኔንም መርሮኝ ነበር።

  • @amesal2
    @amesal2 3 года назад +25

    እባካችሁ እነዚህ ስዎች አትበሉ ስው ለመሆን ስው መሆን ያስፈልጋል እነዚህ ዲያብሎስ ቁራጭ ጁንታ ናችው፣!!!!!!

  • @frehiwotengida9279
    @frehiwotengida9279 3 года назад +1

    እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ፈጣሪ ይጠብቅህ ከክፉ የምታልማትን ሀገር ለማየት ያብቃህ

  • @Samuel-sk2rp
    @Samuel-sk2rp 3 года назад +9

    MANY THANKS ARAYA FOR DISCLOSING TPLF RUDE WORK AND CRIME ; GOD BLESS YOU

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 3 года назад +14

    Aray Tesfa Mariam is incredably genuine and
    decent person .
    I wonder why he is not appointed by Dr. Abiy Ahmed
    in the new cabinet of Tigrai Regional Administration.

    • @wt2676
      @wt2676 3 года назад +1

      Araya speaks his mind! He calls a spade a spade; he is not a sheep that can be contolled. This one reason why he is an independent investigative journalist.

    • @Fikru1948
      @Fikru1948 3 года назад +1

      @@wt2676 I don't buy your assessment. Our Prime Minister is the best Ethiopians ever had.
      Among other things it's his job to jump up and assign someone for promotion. Otherwise,
      the P.M wouldn't have a problem to promote him. We trust the P.M
      today than ever.
      If he had not been the
      P.M the Majitat Mechis
      TIHNEG would've ruled us for Centuries.

    • @wt2676
      @wt2676 3 года назад

      @@Fikru1948 You answered the wrong question. I was talking about Araya, not PM Abiy. Yes, both their names begin with A, that's where their similarities end! Goodnight 😴

  • @Myday4333
    @Myday4333 3 года назад +2

    A group of amazing gentlemen, keep it up 👍 you guys are a blessing for our country - Ethiopia !!!

  • @zizzm9700
    @zizzm9700 3 года назад +1

    የኢትዬጵያ አየር መንገድ ሰራተኞች በጣም ህዝቡን እያማረሩ እንደሆን በተደጋጋሚ ሰዎች ይናገራሉ!ባሁኑ የተረኞችም ጥርቅም በጣም አስቸግረዋል ሰው ሰው አይመስላቸውም ፣ጭራሽ የሙዚቃ ቤት አርገውታል!ሴቶቹ የተጠየቁትን ከመመለስ ይልቅ ባላየ እየዘፈኑ ነው ሚያልፉትና የተረኝነቱ ስሜት በዝቶአል ! በኢትዪጵያ አየር መንገዱ ሰራተኞች ላይ ይታሰበት!

  • @sablagesses6503
    @sablagesses6503 3 года назад

    እውነት እውነት ነጋሽ በዳዳ በጣምነው የማደንቅህ ሁላችንም የናሁ ቲቪ ጋዜጠኞች በጣም ጎበዞች ስለውነት ሟቾች ናችሁ እንደው የእውነት አምላክ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ከፍ ከፍ በሉልኝ

  • @zenylema8717
    @zenylema8717 3 года назад +5

    እግዚአብሔር ይጠበቃችሁ

  • @awolnur182
    @awolnur182 3 года назад +4

    አርአያ ተስፋ ማርያም በዕዉነት ጀግና ነህ የዜግነት ግዴታህን ተወጥታሀል

  • @elizabethassefa1754
    @elizabethassefa1754 3 года назад +4

    ሙሉ ቀን ውይይትህን አንሰለቸውም የኢትዮጵያ አየር መገድ መስተካከል አለበት ለሰው ክብር መስጠት አለበት እኛ አገራችን ናፍቆን ስንመጣ እንድንጠላው ሲስተሙን አታድርጉ እባካቹሁ

  • @tigana9453
    @tigana9453 3 года назад +1

    ጋዜጠኛ አርአያ ሁሉም ተመሳስሎ እዉነት አድበስበሶ በሚሰራበት በዛ ጊዜ የተጋፈጠ ጀግና ጋዜጠኛችን ነው

  • @abunneaaron3192
    @abunneaaron3192 3 года назад +32

    የኢትዮጵያ አየር መንገድ በጅንታው የተሞላ ነው. the same people are working yesterday and today,, what do you expect.😡 አፈራባታቸው ይብሉና. ሌባ ሁሉ.😡

    • @zoomatazoo3520
      @zoomatazoo3520 3 года назад +1

      ክክክክ
      this how African must work.
      በየ30 አመቱ ደሕና አድርጎ የሚያሽ እና የገሚደቁስ የለዋወጣል
      so what ነጫጩባዎቹም እየገቡ ተሰግዶላቸዉ ይዘርፋሉ።

  • @nebyualemayehu30
    @nebyualemayehu30 3 года назад +9

    ነጋሸ በዳዳ ❤❤❤

  • @beletemamo6360
    @beletemamo6360 3 года назад +7

    እንደዚህ ያለ ለእውነት የሚኖሩ ሰዎች ማግኘት እንዴት ደስ ይላል

  • @milatbrehe3408
    @milatbrehe3408 3 года назад +7

    የመተከል ጉዳይ ዝም አትበሉ ይህ ነገር ከቆየ ለሌላ ይተርፋል

  • @negodatatselam443
    @negodatatselam443 3 года назад +1

    It is very good discussion please do it part Two guys and Thanks .

  • @hanatesfamariam5350
    @hanatesfamariam5350 3 года назад

    አርአያ ምርጥ ኢትዮጵያዊ የዘመናችን ጀግና ኑርልን ክጁንታው አራስህ ጠበቅ

  • @samuilekuney2946
    @samuilekuney2946 3 года назад +2

    በጣም ይገርማል የጉምሩክ አሰራር እስከ አሁን ያለመቀየሩ ከ 4 አመት በፊት ከተመሳሳይ አገር ወደ አገሬ ስገባ ተመሳሳይ ሁኔታ ገጥሞኝ ሻንጣዬ ተዘርግፎ ኪሴ ሳይቀር ተበርብሬ የ30,000 ብር ቀረጥ አስከፍለውኝ ደከፈልኩበትን ደረሰኝ ለታሪክ አስቀምጬዋለሁ

  • @abadenmelash2465
    @abadenmelash2465 3 года назад +46

    አረአያ ተስፋማርያምን ብቻ ብትጠይቅ ጥሩ ነበር

    • @weday1
      @weday1 3 года назад +1

      Same feeling 😉

    • @MrChuckmike
      @MrChuckmike 3 года назад +1

      Yes ask only araya the other guy looks like በግ አራጅ 😂😂

    • @kedusemikael6713
      @kedusemikael6713 3 года назад

      @@MrChuckmike በግ አራጅ በሳቅ ሞትኩ ክክክክክ

    • @MrChuckmike
      @MrChuckmike 3 года назад

      @@kedusemikael6713 🤣🤣🤣

    • @dawitteklu7698
      @dawitteklu7698 3 года назад

      He is good and knows his stuff, its just his style of talking.

  • @newg3441
    @newg3441 3 года назад +7

    Let's stand together to prevent ባለተራዎች from becoming like TPLF

  • @user-io3mp1kq4s
    @user-io3mp1kq4s 3 года назад +1

    ምርጥ ውይይት ነው ጋዜጠኛው ሃሳባቸውን አስጨርሳቸው በመሃል አትግባ

  • @peace2all51
    @peace2all51 3 года назад +6

    አርአያ እንደ ስምህ አርአያ!

  • @etmother2877
    @etmother2877 3 года назад +4

    ለምታደርጉት አስተዋጽኦ ሁሉ ኢትዬጵያ አትረሳዉም፣ ደስ ይበላችሁ እንጅ ለማንም አትንበርከኩ!

  • @beshadutolera8469
    @beshadutolera8469 3 года назад +2

    Thank u for all this detail its good to know about TPLF LET GOD REMOVE THIS JUNTA.

  • @gibuhaile196
    @gibuhaile196 3 года назад +10

    የኢትዮጵያየቁርጥ ቀን ልጅ ነው

  • @queensheba2506
    @queensheba2506 3 года назад +11

    I have this experience!!! they did the same thing because of my Amhara name😭😭😭

  • @user-fb8ke3xw2y
    @user-fb8ke3xw2y 3 года назад +9

    God 🙏 thank you 🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴💯💪

  • @romanfreed9745
    @romanfreed9745 3 года назад +6

    እነዚህ ሰዎች ምን አልባት ሌላ ክልል ውስጥ ተደብቀው እንዳይሆን ለምሳሌ በማይጠረጠሩበት አማራ ክልል???? አማራ ክልል የነሱ ሰዎች አይጠፋም

    • @metsihetkebede116
      @metsihetkebede116 3 года назад

      አይሆንም አይባልም!
      ቆይ እስቲ ማድቤት ውስጥ በደንብ ልይ
      ;-)

  • @jerryeyer5610
    @jerryeyer5610 3 года назад

    ወንድማችን አንተ እኮ ንፁ ኢትዮጵያዊ ነህ እናመሰግናለን እውነትን እየተናገርክ እየገለጥህ ነው፡፡

  • @saved1580
    @saved1580 3 года назад +1

    አሁንም አልጠራም። ሆን ተብሎ ይህን ምርጥ ሰው ለማበሳጨት የተደረገ ነው።

    • @betithebesti
      @betithebesti 3 года назад +1

      የጁንታው ግልገሎች በየመስሪያቤቱ ተሰግስገው አሁንም ይደነፋሉ

  • @user-mb6mk4sd5b
    @user-mb6mk4sd5b 3 года назад +6

    የነኝህ መሰሪወች ገፍ በየቀኑ ሲነገር የሚሰማው ሰው ሊፈጽመው የማያስበውን በጠራራ ጽሐይ ፈጽመውታል።
    በዚህ ስሌት የደርግ ዘመን ምንኛ የጨከና ጣራ አለመሆኑ ነው

  • @lamrof
    @lamrof 3 года назад +3

    ባለኮፍያው የሚጨምራቸው ብጣሽ የእንግሊዝኛ ቃላት የሠፈር ህጻን ያስመስሉታል።

  • @solomonyosef6768
    @solomonyosef6768 3 года назад +1

    ክብር ለኣርያችን🙏💚💛❤️🙏

  • @user-er9zn1fd7r
    @user-er9zn1fd7r 3 года назад +1

    ነጋሽ በዳዳ ያባቴን ስም መልስልኝ ሌላው በጣም ድንቅ ና ወሳኝ መልክቶች ነበሩ በርታ ላአገር አንድነት ለፍቅርና ለህብረት ለመቀራረብ ስለምትሰሩ እናመሰግናለን እንዲህ አይነት ሚዛናዊ የሆኑ ሰዋች የሰው ውሀ ልኮች ቢበዙልን አገራችን እንዲህ አይነት ችግር ውስጥ አትገባም ነበር ጋዜጠኛ አራያ ተስፋማርያም እንወድሀለን ሁል ግዜ ኢትዮጲያን ለማዳን ስለምታደርገው መልካምነትህ እናመሰግናለን እድሜ ይርዘም ስለሺም በርታ ❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @deenoyesefa7715
    @deenoyesefa7715 3 года назад +1

    Wonderful discussion. I like it.

  • @alemsebokaalemseboka5611
    @alemsebokaalemseboka5611 3 года назад

    እውነት ነው ጉሙሩኮችማ መወገድ አለባቸው ሌላ አደረጃጀት ይፈልጋል እኛ አረብ ሀገር እንኳን ቆይተን ስንገባ መቼም 10 አመት ቆይተን ኮተታችን ይበዛል እና በጣም ነው ሚያስቃዬን እና መንግስት እባክህ ለዚህ ቦታ ትኩረት ይሰጠው ሌላው አፍሪካዎች ንብረታቸውን እንደፈለጉ ነው ሚያስገቡት እኛም ወደሀገር ስንገባ ነፃነታችን ይጠበቅልን እባካቹ ይብቃን መገፋቱ

  • @a.maghsoodi2432
    @a.maghsoodi2432 3 года назад +5

    Exactly Ariaya. 👏

  • @roserose8937
    @roserose8937 3 года назад +1

    እውነት ይገርማል አንተ ጀግና ነህ ምርጥ ጋዜጠኛ 💚💛❤ አሁንም ስራት የለም

  • @genettadese888
    @genettadese888 3 года назад +1

    እንዲህ ነው እሚያማርሩን አገራችን ስንገባ እንዴት እንደሚያመነጫጭቁን