የጋዜጠኛው ምስክርነት - ቆይታ ከዓርአያ ተስፋማርያም ጋር (ክፍል ሁለት)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 янв 2025

Комментарии • 567

  • @marek5323
    @marek5323 4 года назад +1

    ጋዜጠኛ አርዓያ ተሰፋማርያም በእውነት የምትደነቅ ድንቅ ጋዜጠኛ መልከ መልካም የሆንክ ለእውነት የምትኖር ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሰለሆንክ ኮርቼብሀለው! ደግሜ ደጋግሜ ነው የሰማሁህ የማትጠገብ ነህ እግዚአብሄር ይጠብቅህ!!!

  • @saratadessenegewo2059
    @saratadessenegewo2059 4 года назад +2

    ጋዜጠኛ አርአያ እጅግ በጣም የምትደንቅ ትግራዋይ ኢትዮጵያዊ ነህ። አድናቆቴ ባለህበት ቦታ ይድረስህ። አንድ ነገር በጣም ያሳዝነኛል። ምን መሰለህ ትግራዋይ ነን የሚሉ ነገር ግን ትግራዊያንን ያረደ ፤ ሜዳ ላይ የጣለ፤ ያሰቃየ፤ ያዋረደ፤ ትግራዋይ የተሰዋለትን አላማ ያጠለሸ, ዘራፌ ፤ነፍሰ ገዳይ ፤ የሐገር ባንዳ እና ማፍያ ቡድን የሆነዉን ህወሓት ፦ከትግራይ ህዝብ መለየት ሲያቅተዉ እና ህዉኅት ምንም ግፍ እነዳልሰራ እና ጉዳዩን የዘር ፓለቲካ ሲያስመስሉት ሳይ ያመኛል በእዉነት ነዉ ምልህ ያመኛል። ደግሞ እንዳንተ አይነት ጀግና የትግራይ ማህፀን ስላፈራች ኩራት ይሰማኛል። ስለ አቶ ክንፈ ግድያ መቼ ልትነግረን ነዉ ይቆይ ያልከዉ???? እዉነትን መግለጥህን መቼም እንዳታቆም ። ትግራዋይ ብሎም ኢትዮጵያዊያን ከነዚ ባንዳዎች እስኪገላገሉ። እጅግ በጣምም አከብርሃለሁ !!!!!!

  • @eleleta5821
    @eleleta5821 4 года назад +132

    በዛ በጭንቅ ግዜ በተለይ 1990 ዎቹ የምትፅፈው የጋዜጣ ፅሁፎች በጣም ይገርመኝ ነበር በጣም ደፋር ነህ አድናቂህ ነኝ ።

  • @wondafrashbutta4760
    @wondafrashbutta4760 4 года назад +64

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ ወገኔ ላንተ ልዩ አክብሮት አለኝ

    • @mesfindebele4650
      @mesfindebele4650 4 года назад +5

      such hero ethiopian i admire him but take care they will kill you 10q for those golden info

    • @annasmith3778
      @annasmith3778 3 года назад

      Me too. He’s amazing 🤩

  • @seebee2478
    @seebee2478 4 года назад

    Good job araya Ethiopia needs people like u.

  • @solomonkebede4839
    @solomonkebede4839 4 года назад +2

    ፋና ቲቪ እናመሰግናለን በርትታቹ እንደ ጋዜጠኛ አርአያ እውነተኛ ታሪክን ለህዝብ የሚያደርስ እንግዳ ጋብዙልን ጋዜጠኛ አርአያ እናመሰግናለን ጀግና ባለሞያ ነህ ።

  • @ዳግማዊ-ዘ8ዘ
    @ዳግማዊ-ዘ8ዘ 4 года назад +2

    አርአያ መረጃውን ከነ አመተ ምህረት ከነ ስማቸው ሰአት ሳትቀር ቁልጭ አድርጎ ነው ያቀረበው ሚደንቅ ጋዜጠኛ ነው። የዘመኖቹም ባለስልጣናት ከዚህ ትልቅ ትምህርት ይወስዳሉ ብዬ አስባለው ተደብቆ ሚቀር እውነት አይኖርም ቢዘገይም! እናመሰግናለን። ኢትዮጵያ ሀገራችንን ተባብረን ከድህነት ማላቀቅ ሀገር እራቁት ካስቀሩ ጅቦች ማላቀቅ የህዝቡ ድርሻ ነው! ፈጣሪ ይርዳን🙏

  • @mussahussen2719
    @mussahussen2719 4 года назад +81

    ጋዜጠኛ አረአያ ወደ አመራርነት ቢመጣ ደስ ይለኛል ምክናየቱም ብዙ ዋጋ ከፍሏል በትክክል ሀገርን እና ህዝብን ያገለግላል ብየ እገምታለሁ

    • @damtewmamo7458
      @damtewmamo7458 4 года назад +7

      ጥሩ ብለሐል ነገር ግን ለአመራርነት እራሱን የቻለ ትምህርት፣ የስራልምድ ወዘተ ያስፈልጋል። ባይሆን በዚሁ በስራ መሰኩ እንዲቀጥልበት ማበራታታት ያስፈልጋል። ማንኛውም አስተዳደር ቁጥጥር ያስፈልገዋል።

    • @70እንደርታ
      @70እንደርታ 4 года назад

      አማራን ሊመራ ነው?😁

    • @mussahussen2719
      @mussahussen2719 4 года назад +2

      @@70እንደርታ የኢትዮጵያን ህዝብ በሙሉ ነው እንጅ

    • @michaelberhane4423
      @michaelberhane4423 4 года назад

      True, yes.

    • @ebrahimahmed438
      @ebrahimahmed438 4 года назад

      @@70እንደርታ zyo

  • @jonhydebela1407
    @jonhydebela1407 4 года назад

    ደጋግሜ ብሰማዉ ብሰማዉ የማልጠግበዉ ታሪክ እባክህ ይህንን ታሪክ ምንም ሳትቀር በመፅሐፍ አሳትመው እጅግ በጣም ተዓምረኛ ጋዜጠኛ ነህና ሃገራችን ኢትዮጵያ እዉነተኛ ታሪኳን ካንተ ከእዉነተኛ ልጅዋ ትፈልጋለችና

  • @sultantemam1272
    @sultantemam1272 4 года назад +5

    በጣም የገረመኝ ነገር ቢኖር እነዚህን አውሬዎች ስማቸውን ስትጠራ አቶ እያልክ ነው የምትጠራቸው ይህ ያንተን የስዕብና ትልቅነት ነው የሚያሳየው እናም አላህ ይጠብቅህ

  • @lilyguade210
    @lilyguade210 4 года назад +11

    ምሪጥ የኢትዮጵይ ልጅ ኑርልን እድሜ ጤና ይስጥህ እውነት የቆይል እንጂ እውነት ይውጣል

  • @aleleignmulualem1221
    @aleleignmulualem1221 4 года назад +1

    የኔ ጉጉት በእርግጥ አንተ በብዙ ኢትዮጲያውያን ልብ ውስጥ መኖሪያህን አግኝተሀል፡ ብንሞት እንኳን ይዘንህ አብረን መሆናችን ያስደስተኛል፡ የጽድቅ ስራ ሰርተሀል፡ በመከራ ውስጥም አልፈሀል፡ በመናኛ ነገር ኢትዮጲያንና ሕዝቦቿን አልሸጥክም፡ እድሜ ይስጥልን፡፡እናም ሀገርህ ሀገሬ ቀጣይ ለአንተ የምትሰጥህ ቦታ ምን ይበቃት ይሆን ?
    ሰላም ይብዛልህ !!!

  • @teddybirhanu6334
    @teddybirhanu6334 4 года назад

    One thing I will say to this Guy is , What a brave & Smart Ethiopian Former Journalist. Honestly, I take my hats off for u. GOD Bless ur family, በደም የወሰዱት ያንን ሁሉ የኢትዮጵያ ንፁሀን ህዝብ ህይወት በሰማይ ቤት ይጠየቁበታል። ኢትዮጵያ ለዘለአለም ትኑር 🙏🏼🇪🇹.

  • @misrakteferifeleke7728
    @misrakteferifeleke7728 4 года назад +2

    ወንድሜ አርእያ እግዚአብሔይ ይባርክህ አንተ ተርፈህ ይህን ጉድ እንድናውቀው ስላደረከ በጣም እናመሰግናለን ለእኔ መትረፍህ እራሱ አስደንቅኛል አሁንም እራስህን ጠብቅ እነዚህ መርዘኞቸ አንዳያገኙህ

  • @Limitless115
    @Limitless115 4 года назад +12

    This is What an amazing journalist look like. I guess those so called journalists have to learn a lot from this great guy. I can watch you all day long! Thanks for Fana Tv crew! Keep it up!

    • @hailualemaw5903
      @hailualemaw5903 4 года назад +1

      I would not write more to appreciate this journalist .
      There is a lot to learn......

    • @yonatanhibistu2312
      @yonatanhibistu2312 3 года назад +1

      @@hailualemaw5903 q

  • @samueladal3847
    @samueladal3847 4 года назад +1

    ሰሚ ያጣ ጀግና ኢትዮጵያዊ ,እንደ ህውሓት መሰሪነት ብዙ የምትቆይ አይመስለኝም አምላክ ካንተ ጋይሁን
    በጣም ነው የማከብርህ ::

  • @Jemalseid57
    @Jemalseid57 4 года назад +80

    ደግማችሁ ደጋግማችሁ አቅርቡልን መቼም ማይጠገብ ነው!

  • @michaelberhane4423
    @michaelberhane4423 4 года назад +13

    A real journalist. The most amazing interview I have ever listened. God Bless You Ato Araya. Take care of yourself.

  • @meryesu
    @meryesu 4 года назад +1

    ጋዜጠኛ አርአያ ተስፋማሪያም ምን አይነት መዝገበ ቃላት ነህ!!! እንኳን ተወለድክ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ!

  • @samsona676
    @samsona676 4 года назад +1

    Best journalist both of you . Egzabeheir beheywet yakojeh leze mesekerenet new Tnx 💚💛❤

  • @Mr.xhiken
    @Mr.xhiken 4 года назад +4

    ይህ ሰው በእድሜ ዘመኔ ድፍረቱንና የሚፅፋቸዉን ፅሁፎች ሳደንቅለት ነበር ዛሬ ደግሞ 20 ዓመት ወደ ኋላ መልሶ ቁስሌን እየነካካ ዉስጤን ነው። ወያኔዎች የሰሩትን መዘርዘር ከጀመርን የሚያልቅ አይደለም ያማል መቀሌ 5 ዓመት ሰርቻለሁ ከጀነራል ክንፈ (ወዲ ዳኜ) ጋር 7 ዓመት ሰርቻለሁ ይህ ሰዉ የሚናገረው ሀሉ ሀቅ ነው ዉይ....... ወገኖች ያማል።

  • @ahmedsettegn9367
    @ahmedsettegn9367 4 года назад

    Areaya
    Got bless you and your family.
    May God repay you for your patriotism and true journalism.

  • @yasminsebokas5707
    @yasminsebokas5707 4 года назад +6

    ወይ ፈጣሪ አረ ምን አይነት ፍጡር ናቸው እውነት እነዚህ አረመኔዎች ገዳዬች ኢትዮጵያዊ ናቸው? ዓርአያ ትልቅ ሰው እውነተኛው ትልቅ ጋዜጠኛ God Bliss you 💕

  • @samuelleykun661
    @samuelleykun661 4 года назад +6

    Really incredible!!! genuine information. Thank you for that!

  • @samrawitgirma9744
    @samrawitgirma9744 4 года назад +1

    ወንድሜ አንተ በጣም እድለኛ ነህ ኢ/ር እንኳን ይህንን አንድትመሰክር አደረገህ ፡ አንተና ሲሳይ አንደበተ ሩቱህ ናችሁ ፡ ተባረክ ወንድሜ ፡ እራስህን ጠብቅ ፡

  • @todtod5393
    @todtod5393 4 года назад +25

    i used to listen this guy on paltalk .. back to 2012 2013.... this guy telling the truth in details !!! every one should listen this guy if u waanaa know bout Weynee !!!

  • @yghebre
    @yghebre 4 года назад +1

    I am going to repeat the same thing I have said before - Very passionate, truthful, articulate, and most of all courageous man - whether Ethiopian or Tigrayan is not relevant but absolutely commendable reporter and individual.

  • @ገብርኤልአባቴ-ሠ1ቘ
    @ገብርኤልአባቴ-ሠ1ቘ 4 года назад +2

    ፍናዎች የጋበዛቹች ጋዜጠኛ በሳልና ብዙ መረጃ ያለው ሰው ስለሆነ ደጋግማቹ ብታቀርቡት ህዝቡ ብዙ ግንዛቤ እንደሚሰጥ 100% እርግጠኛ ነኝ

  • @tgstlssn6778
    @tgstlssn6778 4 года назад

    ጠያቂውም ተጠያቂውም ችሎታው አላችሁ በጣም አንዱ ሲጀምር ሌላው ይጨርሰዋል እናመሰግናለን

  • @abedegoule7782
    @abedegoule7782 4 года назад +3

    Araya, thank you for all these information. Please write a book so that the next generation can study this as part of our dark history.

  • @sagesamel962
    @sagesamel962 4 года назад +24

    I am so proud of you! ወዲ እደይ

  • @shimelesshumi1267
    @shimelesshumi1267 4 года назад +34

    እየሰማን ያለነው እጅግ ዘግናኝ መረጃ ነው::ወያኔ በምድር ላይ ምን ያልፈፀመው ውንጀል አለ? ወያኔ=ስጋ የለበሰ ሰይጣን! Thanks Mr. Areya!

  • @የኛኢትዮጵያ
    @የኛኢትዮጵያ 4 года назад +4

    በጣም እናመሰግናለን። በርታ። ከትግራይ ሕዝብ ጎን ቆመህ ስለተናገርክላቸው በጣም አሪፍ። ሕወሐት በአጠቃላይ የኢ ንቀርሳ ነው መወገድ አለበት። ፈንቅል ያሸንፋል 💚💛❤️ 💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾

  • @melakudese1907
    @melakudese1907 4 года назад +4

    #We know all about what you are talk inn,
    You are lovely journalist and honest

  • @kalidmohamed9383
    @kalidmohamed9383 4 года назад

    Hi Fana Tv Media For Your Invit of True Ethiopia Journalists Araya Tesfamariam I'm Very happy with You So Thank You Very Much

  • @limayahe363
    @limayahe363 4 года назад +1

    Journalist Araya, you are truly brave. I hope you write a book about your experiences. I know tplf to be cruel, I never know they this cruel to thier people. I hope to read your book soon, you owe this in particular to the new generation who might not really know how terrible tplf leaders are.
    Stay safe my country man

  • @tesfatesfu2672
    @tesfatesfu2672 4 года назад +2

    የምንግዜው አንደኛ ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ሪዮት አለሙ አንተንም ጨምሮ ለማንም የማታጎበድዱ ለሆዳቹ የማታድሩ ምርጦች ናቹ የምታዘጋጁትን ጋዜጣ አነበው ነበር ጀግና ናቹ

    • @hailualemaw5903
      @hailualemaw5903 4 года назад

      ትክክል።
      የሰውነት ልክ።
      ቀጥ ብለው በኩራት የሚሄዱ ምርጦች።

  • @wowwow5075
    @wowwow5075 3 года назад

    The new Ethiopian Dictionary!! Respect man !!! 🇪🇹💚💛❤️🇪🇹

  • @fikremariammelka4461
    @fikremariammelka4461 4 года назад +1

    Thank you so much it is very good information

  • @welelaalex2901
    @welelaalex2901 4 года назад

    very confidential journalist tnx a lot

  • @abebateklu1167
    @abebateklu1167 4 года назад +5

    ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ👍🏾

  • @danielwondimu568
    @danielwondimu568 4 года назад +1

    Thank you Mr Areaya. Please organize it with a book generation can learn and do research .

  • @cherinetyohannes1105
    @cherinetyohannes1105 4 года назад +9

    አራአያ እባክህ እራስህን ጠብቅ እነዝህ ሰዎች ገና አልሞቱም አድፍጠው ነው ያሉት እንዳያጠፉህ እራስህን ጠብቅ ፈጣሪም ይጠብቅህ ለሃገርቱ ትጠቅማለህ እባክህ ወዳ አሜርካ ተመለስና ይሄ ይለፍ እባክህ ለሀገር ትጠቅማለህ

  • @brtelove4771
    @brtelove4771 3 года назад

    ይገርማል ባገራችን ላይ ሲሰራ የነበረው ግፍ አቤት ፈጣሪ

  • @yewubdarlemma6225
    @yewubdarlemma6225 3 года назад

    ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ እንወድሀለን

  • @temesgenMA2023
    @temesgenMA2023 4 года назад +29

    የህወሓት በደል ተነግሮ አያልቅም ጋዜጠኛ አርአያ እናመሰግናለን።

  • @tadetade7585
    @tadetade7585 4 года назад +17

    It's a time to fly to USA bro
    Just to be in the 'safe' side
    Action bro. WE LOVE YOU

  • @californa6827
    @californa6827 2 года назад

    አራያ በጣም ነዉ ምወድህ ያራዳ ልጅ 104ጊዜ ነው ያየውት ስለእውነት መኖር እንዴት ደስ ይላል አራያ

  • @mengistuyetbarek5070
    @mengistuyetbarek5070 4 года назад

    ጠያቂው ጋዜጠኛ እርጋታህ እና ግርማሞገስህ በጣም ደስ ይላል።

  • @antenehhailu240
    @antenehhailu240 4 года назад +4

    ፈጣሪ ይጠብቅህ ጀግና ነህ እውነት ትዘገያለች እንጂ እንደዚህ ትውጣለች ,ዩትዩቡን ግን አፍጥነው

  • @Henok58133
    @Henok58133 4 года назад +1

    አርአያ ፈጣሪ ከነቤተሰብህ እድሜና ጤና ይስጥህ፣ ምርጥ ኢትዮጲያዊ!

  • @baroze9738
    @baroze9738 4 года назад +12

    ወንድሜ እግዚአብሄር ይጠብቅህ::

  • @abelkebede4623
    @abelkebede4623 4 года назад +2

    Waiting your book great man. Thank you for your service

  • @מקונןטדילה
    @מקונןטדילה 4 года назад +6

    ያሳዝናል አንደዛሬ አልቅሼ አላውቅም ፈጣሪ በህዋት ላይ ይፍረድ

  • @yosief-eri9302
    @yosief-eri9302 4 года назад +1

    Thanks Araya T/mariam GBU with your family 🙏👍

  • @selihom6023
    @selihom6023 4 года назад +3

    keep Fyting for the truth! God bless you dear Brother,

  • @getahooymaren5616
    @getahooymaren5616 4 года назад +5

    አቤት እግዚያብሔር ስንት ጉድ ነው የምንሰማው ???? የገረመኝ ነገር ግን ይህንን ሁሉ ጉድ በምን አቅም ተሸክመህ እስከዛሬ በሕይወት ኖርክ ???ከአዕምሮው በላይ ነው... ፈጣሪ ይጠብቅህ !!

  • @fikriewoldesamyat1448
    @fikriewoldesamyat1448 4 года назад

    እውነትና ንጋት እያደር ይጠራል እግዚአብሔር ይመስገን ክብሩም አይጒዋደል ለዘለአለምም የተመሰገነ ይሁን ።

  • @yonasyonas9076
    @yonasyonas9076 4 года назад +1

    It's amazing journalist

  • @nigatgagne2639
    @nigatgagne2639 4 года назад

    ይሄ ጋዜጠኛ በቂ ጥበቃ ሊደረግለት ይገባል ፡፡ ጋዚጠኛው የሀገሪቱን የ27 ዓመት ሚስጢር የያዘ መፃፍ ነው፡፡ እናመሰግናለን፡፡

  • @a.maghsoodi2432
    @a.maghsoodi2432 4 года назад

    Amaizing Journalist 🙏❤️🇪🇹🇩🇪

  • @samsona676
    @samsona676 4 года назад

    Egzabeheir yetebekeh gegena ethiopiawi ye tigray hakeja tena yeseteh big respect ye tracie leg 🙏🏻🙏🏻🙏🏻💚💛❤👍

  • @HM-cq4vk
    @HM-cq4vk 4 года назад +1

    You are hero I wish you the best for your future !!

  • @harrarm71
    @harrarm71 4 года назад +2

    You are the most brilliant person.

  • @blenadnan2528
    @blenadnan2528 4 года назад

    I can't wait to read your book. You are full of information about this evil party

  • @laploplegend9194
    @laploplegend9194 4 года назад +8

    በ 3ኛው ቃለ መጠይቅ በጉጉት እጠብቃለሁ በተለይ በበርሃና በኤርትራውያ የተዘረፈ ንብረትና ሰቆቃ የተፈጸመው እንድታጋልጥቸው ተስፋ ኣደርጋለሁ ኣደራ የምልህ ግን በምትሀድበ ቦታ ጥንቃቀ ለህወትህ ኣድርግ የወያነ እጅ ረጅም ነው፣

  • @felimingo52
    @felimingo52 4 года назад +3

    We demand a third program! The man is too good to walk around with all the information about TPLF thugs!!!

  • @ሶልበጣምከልቤየኤፍሬምታም

    ይህ ሠው ትልቅ ዲክሽነሪ ነው ።በጣም አልጠግበውም እሚያስደስት ጋዜጠኛ ነው።

  • @ማርያምማርያም-ጰ6አ
    @ማርያምማርያም-ጰ6አ 4 года назад +1

    ከእረጂም አመት ቡሀላ ሰለአየውህ ደስ ብሎኛል እመቤቴ ትጠብቅህ እየሩሳሌም ልጂህ ሰላም ትሁንልህ

  • @tesfamichaeltameru7206
    @tesfamichaeltameru7206 4 года назад +1

    ለእውነት የቆምክ ጀግና ሰው ነህ!!!!!

  • @speedcall5197
    @speedcall5197 4 года назад

    በጣም አስተማሪ ነው እናመሰግናለን

  • @botu8999
    @botu8999 4 года назад +1

    እኔ በእንባ ነው ይህን interview ያየሁት በምድራችን ላይ የተደረጉት ነገሮች ለመስማትም ለማመንም ይከብዳሉ እግዚአብሔር ብቻ ያስበን መፍትሄውንም ያምጣልን እጅግ በጣም ያሳዝናል

  • @Aberos556
    @Aberos556 4 года назад +6

    You are very amazing and interesting please tell us more 🙏 we need to hear 👂 about kenfe😭 and hayelom😭 and we need more part thank you 😊

  • @michaelmg7836
    @michaelmg7836 4 года назад +1

    Thanks for sharing bro. Long live

  • @shewangzawalemu553
    @shewangzawalemu553 4 года назад +2

    እውነትም ስምን መላአክ ያወጣዋል እውነትም አርአያ እግዚአብሄር ይባርክህ!!!

  • @yemareyamelegi2483
    @yemareyamelegi2483 4 года назад

    You are genuine journalist! don't eat and drink any place except your house because TPLF still is behind the curtain! Te care yourself! We need you! We love you! God bless you

  • @ibrahimdino9656
    @ibrahimdino9656 4 года назад +1

    Jegna journalist araya !you are a hero! Berta

  • @berhane7472
    @berhane7472 4 года назад

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ አቶ አርያ በጣም መልካም ስው ነህና እግዚአብሔር ይጠብቅ 🙏🏽🙏🏽

  • @awolnur182
    @awolnur182 4 года назад

    በእውነት ጀግና ነህ የጠቅላይ ሚኒስቴሩ አማካሪ መሆን አለብህ ደሞ ራስህን ጠብቅ እነዚህ የሰው ደም ያሰከራቸው ችግር ላይ እንዳይጥሉ

  • @zikratube3171
    @zikratube3171 4 года назад +1

    አላህ ይጠብህ ጀግና

  • @tekaligntamiru7940
    @tekaligntamiru7940 4 года назад +8

    short memory ያለበት ሁሉ ይህን ሁሉ ግፍ ረስቶ ህውሀትን

  • @DirasatLanguage
    @DirasatLanguage 4 года назад +2

    Great interview!

  • @endatresawteklehaimanot3979
    @endatresawteklehaimanot3979 4 года назад +1

    Araya honest journalist , I use to follow up his story from the beginning ,vary interesting ,story tallingman abut weyne.

  • @11223h_v
    @11223h_v 4 года назад

    አርአያ በጣም የምወደው የማከብረው ምርጥ የህሊና ሰው ተባረክ

  • @Like-xj4fr
    @Like-xj4fr 4 года назад +45

    አቢቹ ነጋ ነጋ
    ድንቅ ታሪክ ሰርቶ ነገረን ሲነጋ
    አሳፈረልን የፌስ ቡክን መንጋ
    ከእንግዲህ 360 ይሻለዋል እንደ OMN ቢዘጋ
    ኤርሚ ሀብትሽ ተቦርነ ጀምሩ ስራ ፍለጋ
    ተቸግራችሁ ጉሮሮአችሁ ሳይዘጋ
    ከእንግዲህ የለም አሉባልታ የሚወጋ
    ብትሞክሩ እንኳን ትቀምሳላችሁ አለንጋ
    የወያኔ ባንዳ ጌቾ ውስኪውን ሲለጋ
    እኛ ችግኝ ተከላ እስከ በጋ
    አቢቹ ነጋ ነጋ

    • @hibrekelemat4
      @hibrekelemat4 4 года назад +2

      ልጨምርበት ነበር ምንም የቀረ ጋ የለም

    • @mechukaleb4699
      @mechukaleb4699 4 года назад

      I love it.. really..thanks

    • @megdelawitm.1897
      @megdelawitm.1897 4 года назад

      ጋ ጋ ጋጋ ጋ😃 so funny 😆

    • @derejesisay9044
      @derejesisay9044 4 года назад

      በጋ ጀምረክ በጋ ጋጋጋ

  • @netsolo8225
    @netsolo8225 4 года назад +2

    በጣም እናመሰግናለን

  • @townepark3674
    @townepark3674 4 года назад +1

    good job telling truth the bast guy

  • @tsionkaleb9674
    @tsionkaleb9674 4 года назад +2

    የሰማይ አምላክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ

  • @ሸዋይፋትየጣናዉሞገድ
    @ሸዋይፋትየጣናዉሞገድ 4 года назад +1

    ሚገርም ጉድ ነዉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ለእዉነት መቆምህ ሚገርም ነዉ ህይወትክን አደጋ ላይ ጥለክ

  • @yonevahos777sohavenoy8
    @yonevahos777sohavenoy8 4 года назад +18

    አቶ ዓርአያ ተስፋማርያም ሰለሰጠህን ኢንፎርሜሽን በጣም እናመስግናለን ወንድሜ ፈጣሪ ይባርክህ!
    መቼም የትህነግ ጉድ ተነግሮ አያልቅም ! ዛሬም መቃብር ውስጥ ሆነው አብዮታዊ ዲሞክራሲን ይዘምራሉ! ከሞት ባሻገርም መለሰ ዜናዊን ማስቀየም አይቻልም የተባሉ ይመስል!
    ጉድ በል! ይላል ያገሬ ሰው.....

    • @nebyumuhmmed7689
      @nebyumuhmmed7689 4 года назад

      እወነት.ተናጋሪ.ታላቅ.ሰወ.እራስህን.ጠብቅ.አላህ.ይጠብቅህ.ሁሉ.ጋዜጠኞች.እንዳንተ.ቢሆኑ.አሪፍ.ነበር!!

  • @samuelakalewold4870
    @samuelakalewold4870 4 года назад

    Dear Beloved Araya- would you plese consider publishing a book that contains all your articles.

  • @seyoumt9877
    @seyoumt9877 4 года назад

    መፅሀፍህን በጉጉት እጠባበቃለሁ አምላክ ይጠብቅህ::

  • @gizachewtemesgen5047
    @gizachewtemesgen5047 4 года назад +1

    ጋዜጠኛ ዓርሃያን በፋና ብሮድ ካስት እና በአዘጋጁ ጋዜጠኛ ሥም ምስጋና እያቀረብኩ ፤ ስለሌላ መረጃዎችን የሰማሁትን ለማጋራት እና እንድታጣሩ ጭምር ለመጠቆም ያክል ነው። ይኸውም ካዲላ የመድሃኒት ፋብሪካ የአቦይ ስብሃት እና ቤተሰባቸው ሼር እንዳለበት በዚሁ አጋጣሚ ብታጣሩ ለማለት ጭምር እያልኩ እንደዚህ ዓይነት የኢንቬስትጌሽን ጋዜጠኞችን አበርቱልን እላለሁ።

  • @ashusahle2773
    @ashusahle2773 4 года назад

    Thank you so much sir!

  • @jemahm2000
    @jemahm2000 4 года назад +1

    Great Interview again. We need PART - 3.

  • @assefaseifu8520
    @assefaseifu8520 4 года назад

    ሰላም እባክዎ ኹሉንም ባግኝ ይጠቅመኝ ነቡር።። በቅድሚያ ምስጋናን! ኮማንደር ነኝ

  • @emmumillion1039
    @emmumillion1039 4 года назад +1

    እባክህ ስለ ሙሉጌታ ተስፋዬ ጠይቅልኝ: ሙሉጌታ ከወያኔ ጋር ከበረሃ አብሮአቸው መምጣታቸውን አውቃለሁ: ለተወሰነ ጊዜ በጋዜጠኝነት ይሰራ ነበር ይባላል: እባክህ እውነቱን ጠይቅልን: አመሰግናለሁ::

  • @bahirushebi6680
    @bahirushebi6680 4 года назад +1

    Professional investigative journalist or reporter.

  • @mulualemmulualem6710
    @mulualemmulualem6710 4 года назад +1

    I can't wait to read your book!

  • @danielkeba3550
    @danielkeba3550 4 года назад +59

    አረያ ወያኔ በህይወት እያለም ማንንም የማይፈራ በሰው ልጅ እኩልነት የሚያምን ምረጥ ኢትዮጵያዊ ነው እግዚአብሔር እነደአነተ አየነቱን ያብዛልን