Ante degmo lelaw geday ye asgeday lig koshasha leba mehon alebih You do not have any moral to say anything about eprp (sewyew bedergue gize bizu temariwochin EPRP (eHAPA) NACHEW EYALE ASGEDLUAL ACHIBERBARI KLETAM NEW

Ke safut meshaf "meskerenet" ke melew jemero rasoten betam awadedu ebakoten ega ye lej lejocjot tazebenot lewdedut mekom mebto new Ababa!!! All my family knows you!!
ምን አይነት ጋዜጠኛ ነህ? 1948 ተወለድኩ: 1948 መጨረሻ 1ኛ ክፍል ገባሁ: 1948 አ/ አ በዕደ ማርያም ት/ቤት ገባሁ:: I can say you weren’t listening to him; instead you were thinking about the next question what you are going to ask.
Tiger Cage ...you moron how many people are watching this... it’s not a personal interview it’s for the public .. the journalist and media are responsible for the appropriate info
The best journalist among the new generation of journalists. He is well read and meticulously to the point. You can tell he was not born at the time, however he was able to interview Captain Tesfaye on the same level of understanding of Ethiopian revolutionary years. Captain Tesfaye is a unique witness of those times and must be admired.
Ante degmo lelaw geday ye asgeday lig koshasha leba mehon alebih You do not have any moral to say anything about eprp (sewyew bedergue gize bizu temariwochin EPRP (eHAPA) NACHEW EYALE ASGEDLUAL ACHIBERBARI KLETAM NEW
I dis agree with your idea , Eritrea has never been supported by USA . Ethiopian should be thankful for USA because H/ Slase ( Ethiopia) got as a present a big gift Eritrea 🇪🇷from America. Also the truth is Eritrean Aman Andom finished that cruel king business
Whatever the case and even if the mistakes made during his reign by our drear Emperor Hailesselassie-I, he wasn't supposed to be deserved the kind of death as testified by captain Tesfaye Eriste.
በለጠ አቀራረብክ ፕሮፌሽናል እና የማይሰለች ነው አስራትንም አንተንም እናመሰግናለን በዚሁ ቀጥል ካንተ ገና ብዙ እንደዚህ አይነት በጊዜ ሰረገላ ወደኋለኛው ዘመን ወስደው እውነታውን የሚያሳዩንና ለዚህኛውም ለሚመጣውም ትውልድ የሚያስተምሩ ታሪኮችን የያዙ ኢትዮጵያውያንን ብታቀርብልን ደስ ይለናል በዚሁ አጋጣሚ የባለታሪካችንንም የሚደንቅ የማስታወስ ችሎታቸውንና ለማይሰለች አገላለፃቸው እንዲሁም በዘመናቸው ኢትዮጵያን ለማቆየት ላበረከቱት ጥሩ አገልግሎቶች ሁሉ እንደአንድ ኢትዮጵያዊ አመሰግናቸዋለው.
ምስክርነት መጽሃፍን አንብቤዋለሁ፤ በጣም ጥሩ የታሪክ ቅርስ ነው፡፡
Min yeteleye neger altsafum..endewim yemyasasit new..mefenkle mengist Maksegno neber esachew Hamus new yetederegew yelalu..be gimit new yetsafut...yasaznal.
the journalist is so good....well prepared for the interview.....shambel tesfaye seems genuine too
እኚህ ሰው የታሪክ መፃሀፍ ናቸው እንኳን የረጅም ጊዜ ታሪክ መናገር አይደለም አመተምህረት ተሳሳቱ ብሎ ማስካካት ስለራስ አውራ ብትባል የሚወራ የለህም ከመተቸት በፌት ማስታዋል ያስፈልጋል ሻምበል እድሜዎ ይርዝም
ዝምበል ጭባ መሃይም የርሱ ብጤ። ዓመተምህረት የዋሸ ቀባጣሪ ውሸታም ነው። አንዴ ቢሣሣት መልካም ! ስኅተት ሲደጋገም ምን ይባል አሮ ?
(sewyew bedergue gize bizu temariwochin EPRP (eHAPA) NACHEW EYALE ASGEDLUAL ACHIBERBARI KLETAM NEW
😊❤😂3😂@3Q😂❤❤❤E❤11❤111❤`
@@gadi6563
ሻመበል ተሰፋየ ርሰቴ ግሩምና ኩሩኢትዮጵያዊ መኮንን በግል ጥረታቸው በደረሱበት ሁኔታ አሁን ታሪክን ሲነግሩን
በንጉሠ ነገሰቱ ዘመን የነበረውን አስተዳደር
ግሩምና መልካም ዘመን ሲያመልክት ጊዜውን ያልጠበቀ ሶሻሊሰታዊ አብ ዮት አሰፈላጊ አልነበረም ።
Betam Ofen sew bisu yaye new👍👍👍
መጽሐፋቸው ቆንጆ ነው። ብዙ ትምህርት ያገኘሁበትና ደስ እያለኝ ካነበብኩዋቸው መጽሐፎች አንዱ ነው።
የት ነው መፀሐፍቸው የሚገኝው
LoV Etp እኔ ከአገርቤት ነው ያስመጣሁት።
አስራት ለዕሑድ የሚሖን ቆንጆ የኋላ ታሪክ ነው። ስታስረዱ የሓገራችን መሪዎችን ብቻ ሳይሖን የውጭ ተፅዕኖችን እየጠቀሳችሁ አስረዱ። ሑሉም ነገር የዛኔ ግልፅ ይሖናል። የእኛ ችግር እርስ በዕርስ ጥላቻ ብቻ ሳይሖን የምዕራባዊያን ትልቅ ጭቆና አለበት All in one አድርጋችሁ አስረዱ
እንግዳው ሀቀኛ መሆናቸው ያሳብቃል። ደግሞ ለዛ አላቸው ደስ ይላሉ። መጽሀፉን ማንበብ እፈልጋለሁ። አደራ በአንድ ክፍል ብቻ እንዳያልቅ። መጽሀፉ ላይ ያልጻፏቸው ብዙ ታሪክ እንደሚያውቁ መገመት ይቻላል። በልጤ የአንተ አያያዝም አሪፍ ነው። እስከዛሬ በምን ሁኔታ እንደቆዩና የት እንዳሉ ጠይቃቸው።
זז⁰ז
Ante degmo lelaw geday ye asgeday lig koshasha leba mehon alebih
You do not have any moral to say anything about eprp
(sewyew bedergue gize bizu temariwochin EPRP (eHAPA) NACHEW EYALE ASGEDLUAL ACHIBERBARI KLETAM NEW
@@gadi6563 ልብዳህ!
@@alemuale7216 kimalam lemagn yelemagn lig lebayeleba lig Weyane yeziach yeshele lig
Diros kenante min yetebekal
@@alemuale7216 enatih ahunim tedebika new ende yemtusheremutew?
Asrat well done tell the story of old Generation that tell the truth excellent program more of this please many thanks 🙏
ይህ ቃለመጥይቅ በጥንቃቄ መደረግ ነበረበት ጋዜጤኛውም የታሪኩ ባለቤትም ድጋሚ ኢዲት ማድረግ ያስፈልግ ነበር ስውየው ከእድሜም ይሁን ሌላ ነገር ትንሽ ዘብረቅረቅ ያለ ነገር ይታያል
ከእድሜ ጉዳይም አለ
እድሜ ይሰጠወት
Ante degmo lelaw geday ye asgeday lig koshasha leba mehon alebih
You do not have any moral to say anything about eprp
(sewyew bedergue gize bizu temariwochin EPRP (eHAPA) NACHEW EYALE ASGEDLUAL ACHIBERBARI KLETAM NEW
One excellent truth teller among million lairs the history of Ethiopia
በጣም ግሩም ቃለ መጠይቅ ነበር ። በርካታ ብዥታዎቼን አጥርቶልኛል ።
ምላሰኞች ነዉ የቀራችሁ ያዉም አብዘኛዎቹ አማራ ናቸዉ ለቃለመጠየቅ የሚቀርቡም እነሱ ናቸዉ በንግግራቸዉ ማወቅ ትችላላችሁየአሁኑ ጥላቻም አለባቸዉ
በጣም ይገረማል 1948 ተወለድኩ 1948 ትምህርት ጀመርኩ🤔🤔🤔 እና እኔ በ5 እሜቴ ትምህርት መጀመሬ ተሳስቻለሁ ማለት ነው ።
እንደሰማሁ ያንተን አይነት ኮመንት ነበር ስፈልግ የነበረው አሁንም ልፈልግ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
sewuyew mn albat be 1938 tewoledku lemalet yihonal. mejemeriya siletenagerew besihtet bezia class silejemerebet ketele. sihtet mefeleg qelal new. lemisale ante በ5 እሜቴ bilehal...endeteredahut gin ''Amete'' lemalet meselegn. mejemeriya eski le comment kemetadef Fidelochin leyiteh tsaf
How it is possible, the date of birth and the school entrances the same
Wow it's nice conversation.Keep it up
ደስ የሚሉ ሙሁር አዋቂ
(sewyew bedergue gize bizu temariwochin EPRP (eHAPA) NACHEW EYALE ASGEDLUAL ACHIBERBARI KLETAM NEW
የውነት ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ በርታ እዲህ አይነት የታሪክ ሰዎችን አቅርብልን
በርቱ አስራቶች ! እነኝህን የመሳሰሉ እንግዶች በማቅረብ ልምዳቸውንና ምስክረነታቸውን እንዲሰጡ ማድረግ ብዙ ጠቀሜታ አለው !!
መታወቅ ያለበት ታሪክ እንደነጋሪው ስለሆነ ፍርዱን ለአድማጭ መተው ነው !!
Meri G hahaha 48 teweled 48 timhrit jemere 48 timhrit cherese endeszi ayenet wishitam sewye endet tadenkutalachu kikikikik
Asmeret Teklit basted
Thank you Shambel ,you told trueth.
You told the truth ? Don’t hear what this old man saying , he was born 1948 went school 1948 and went to Addis 1948😁even tho he is better than u
Ante degmo lelaw geday ye asgeday lig koshasha leba mehon alebih
You do not have any moral to say anything about eprp
(sewyew bedergue gize bizu temariwochin EPRP (eHAPA) NACHEW EYALE ASGEDLUAL ACHIBERBARI KLETAM NEW
አማራ እኮ ነው የገደላቸው
እውነት ነው አደንዛጅ እፅ ተሰጦቸው አልሞት ሲሉ በትራስ አፈኑዋቸው። ያጡሩራ ባሪያ ግን ለምን እደማይጠየቅ መልስ የለም።
ጥሩ ወይይት ነው አስራቶች በርቱ
በሌ ጥሩ አስተማሪ ፕሮግራም ነው ያቀረብከው በርታ ።
አ ይ ባ ል ም. 😢
ሰውየው ይቀላቅላቅል ውብሽት ደሴ የጦር መኮነነን እንጅ ያውም የ2ኛ ክፍለጦር የ35ኛ ሻለቃ አባል አባል ነበሩ ስለዚህ ሰውየው እየተሳሳቱ ሰለሆነ ስለዚህ ትዝብት ላይ እየወደቁ ነው ይህን አሰተያየት እየሰጠሁት የውብሸት ደሴ የቀርሞ አባልኝ ብሁአላም የደርግ አባል ነበሩ
በ1948 ተወልደው በ1949 ትምህርት ጀመሩ ከመወለዳቸው በፊት kg ነበሩ ወይ?
የዓመተ ምህረት ስህተት አለ በጣምምምምም!!!!
የንጉሱ መሞት በጣም ያሳዝናል
ስልጣኔን እሺ እለቃለሁ እገሪቷን ግን አደራ ነው ያሉት እንቢ አላሉም
ለሀገራችንና ለህዝባቸው ምንም እንዳልሰሩ ተቆጥረው በዚያ እድሜአቸው መገደላቸውያሳዝናል ።
አሁን በህዝባችን ላይ የደረሰውን የሚደርስው
መከራ ፣ስደት ፣እልቂት ፣እርስ በርስ ጠላትነት ፣እውቀት አልባነት የንጉሱ የግፍ ሞት ፣ለቅሶ እርግማን ሳይሆን አይቀርም ይህ መከራና ችግር የስቃይ ቅጣት እስከ ሶስት ትውልድ ድረስ ይሄዳል ባይ ነኝ ።ከዚያ በሀላ ሰላም የምናገኝ ይመስለናል ።
ይሄ ሰዉ ብዙ መረጃ ያለዉ ሰዉ ነዉ በተሻለ ሰዉ ቢጠየቅ ብዙ ነገር እንሰማ ነበር።
Birhanu Seyoum ክክክክየሚገርም ነው አስራት ግን ብቁ ጋዜጠኞች የላቸውም ክክክ
ለጊዜው ሁሉን መናገር ያስፈልጋል ወይ ትምህርት በመከነበት ጊዜ ተምሮ ይህ ጋዜጠኛ የሚሰራቸው ሥራ ና የሚጋብዛቸው አንግዶች ያስመስግኑታል ሁሌም መተቸት አንደሆነ ልማድ ሆንዋል ! ምን ጥራት ትምህርት ኖሮ ነው ጋዜጠኞች ጠርተው የሚወጡት የሚለውን መርምር!!! አንደዚህ ሰው የምትተቹ ሰዋች አትመቹኝም ለምን አንተ ምን ሰርተህ ነው አሱን የምትትቸት ??? ያሳዝናል ደሞ ያዳማቂው 14 ላይክ መስጠቱ አይ አቲዮጵያ መተቸት አንጂ አኔ ምን ልስራ የሚል የለም ! ይህ ልጅ ሁሌም ታታሪ ነው አኔ በጣም አድናቂው ነኝ ሳይሰለች አራሱን ያሻሽላል ብዙ ምርጥ ፕሮግራም ይዞ ይመጣል ዛሬም ይህን ያመጣልህ አሱ ነው !!
ጋዜጠኛው አመሰግናለሁ።
1948 የተወለድ 1948 ትምህርት የጀመሩ :: ትንሽ ቡሎናቸው የላላ ይመስላሎ :: ጋዘጠኛውም ዘገምተኛ ነው የሜመስለው :: ወንበዴ የሜለው :: ኤርትራ ለኤርትራውያን ብለው ነው ወንድምቻችን ደማቸውን ያፈሰሱት ::
የመጀመሪያው ሀቀኛና እውነተኛ ሰው፣ ዘር ይውጣልህ ሻበል፣መፅሀፋን አፈላልጌ አነበዋለሁ።እስታሁን የተፃፈውን የተድበሰበሰ ትርክት ያጋልጣል።
Ion oo
ይህ ትክክለኛ ማስረጃ ነው!!!በኔ በኩል ስለንጉሱ አገዳደል ሁለተኛ ምስክር ናቸው እኝህ ሰው። እናመሰግናለን!!!
¹
በዚያን ጊዜ ቀለም ቆጠርኩ የሚለው ሁሉ የሃሰት ጸረ ኢትዮጵያ ትርክት እያነበበ አእምሮው የተመረዘ ነበር። መንግስቱ ይህንን የዉጭ ሃይሎች ተንኮልና ወንጀል በዚያን ጊዜ ያዉቅ ይሆን? ይህንን ነገር የኢትዮጵያ ህዝብ ቢያዉቅ ለሚቀጥለው ትዉልድ ትልቅ ትምህርት ይሰጣል። ያሳዝናል!! ንጉሱ ግን እርምጃ መውሰድ እየቻሉ እንደዚያ ባለ ሁኔታ ለስልጣን ብለው የማንንም ህይወት ሳያጠፉ መሞታቸው ጻድቅ መሆናቸዉን በግልጽ ያሳያል።
Shambel Tesfaye is a unique person. Born in 1948, started school in 1948, attended Addis Ababa university in 1948.
😂 he the guy should correct him
Ante degmo lelaw geday ye asgeday lig koshasha leba mehon alebih
You do not have any moral to say anything about eprp
(sewyew bedergue gize bizu temariwochin EPRP (eHAPA) NACHEW EYALE ASGEDLUAL ACHIBERBARI KLETAM NEW
ሰላም ጋሸ ተስፋየ እንዴት ነህ
ታዴያ ብዙ ያአገለገሉ ንጉስ አፈነዉ የገደለ አገረ በምን ምኬናያት ስላም እንደገት ይመጣል በዙ የስሩትን ጅግና አፍኖ መግደል ጥሩ አይደለም
ማን ይናገር የነበረ እሚባለው ለዚህ ነው።
ምናለ ደረጄሀይሌ ቢጠይቃቸዉ
ጋዜጠኛው ግን ትግሪ ይመስላል?
ከመግደል ምን አተርፋችሁ?ከመግደልና ከማስገደልስ ምን ተማራችሁ? አሁን ሰውን ለማትረፍ፤ ሀገርን ከጥፋት ለመከላከል ምንድን እየሰራችሁ ነው? አሸናፊ የሰራዊት ጌታ እግዜአብሔር ግን ስራው ድንቅ ነው!!!
Ke safut meshaf "meskerenet" ke melew jemero rasoten betam awadedu ebakoten ega ye lej lejocjot tazebenot lewdedut mekom mebto new Ababa!!!
All my family knows you!!
ጋዜጠኛው ሰይጣን ነው ገገማ መቀየር አለበት ፖሊሲ እንኳን እንደዚህ አያፈጥም ሰውየው ምስኪን ግልፅ ናቸው ኡፍፍፍፍፍ ታሪክ ብዙ ያስተምራል እናመሰግናለን አባት
ምን አይነት ጋዜጠኛ ነህ? 1948 ተወለድኩ: 1948 መጨረሻ 1ኛ ክፍል ገባሁ: 1948 አ/ አ በዕደ ማርያም ት/ቤት ገባሁ:: I can say you weren’t listening to him; instead you were thinking about the next question what you are going to ask.
I was as confused as you were too
Hahaha...I was thinking exactly the same.
haha I was wondering as to what was going on. I couldn't believe my ears & I hat do go back & listen it again. Is the journalist sleeping?
እኔም ገርሞኛል። ጋዜጠኛውም ሰውየውም።
This man is funny useless. Kkkkkk
48 ተወልዶ 48 ትምህርት ገባሁ ምንድን ነው ሚያወራው ....ጋዜጠኛ አታስተካክልም you need to focus ...ንቁ ጋዜጠኛ ያርማል
ከእናቱ ሆድ የወጣው በሰባት አመቱ ነዉ ።ወይም የ48 መጋኛ አለባቸው
ስኳሬ ቲዩብ 😂😂😂😂😂
Tiger Cage ...you moron how many people are watching this... it’s not a personal interview it’s for the public .. the journalist and media are responsible for the appropriate info
The best journalist among the new generation of journalists. He is well read and meticulously to the point. You can tell he was not born at the time, however he was able to interview Captain Tesfaye on the same level of understanding of Ethiopian revolutionary years. Captain Tesfaye is a unique witness of those times and must be admired.
በ1948 ተወልደው በ1948 ትምህረት ጀመሩ 😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁
ይኮምካሉ።
በድፍረትም ይሁን ባለማወቅ የሚቀባዥረውን ሁሉ ይቅር በለው ጌታየ!
አንተ ቱልቱላ ቡሐቃ!
አንተ ከስምህ ጀምረህ ትል የሆናችሁ ፍጥረቶች
በጣም ደስ የምል ታሪክ ነው ።
(sewyew bedergue gize bizu temariwochin EPRP (eHAPA) NACHEW EYALE ASGEDLUAL ACHIBERBARI KLETAM NEW
በጣም ደስ የሚል እውነተኛ ታሪክ አቀራረብ ነው ለትውልዱም ቢሆን እውነተኛውን ነገር ማስረዳት ተገቢ ነው የበለጠ ለማወቅ መጽሐፉን ማንበብ ጥሩ ነው
Ante degmo lelaw geday ye asgeday lig koshasha leba mehon alebih
You do not have any moral to say anything about eprp
(sewyew bedergue gize bizu temariwochin EPRP (eHAPA) NACHEW EYALE ASGEDLUAL ACHIBERBARI KLETAM NEW
አዲስ መረጃ አገኝቼ ነበር እርሶ እራሶ የሀይለስላሴ ግድያ ላይ እርሶ እንዳቀናበሩት ይነገራል
I dis agree with your idea , Eritrea has never been supported by USA . Ethiopian should be thankful for USA because H/ Slase ( Ethiopia) got as a present a big gift Eritrea 🇪🇷from America. Also the truth is Eritrean Aman Andom finished that cruel king business
ዝወዓልን ይንገርካ ዝቅበረን የርድካ!!
ርራስ እምሩ ሀይለስላሴ የአፄ ሀይለስሏሴ የቅርብ ዘመድ የታላቅና ታናሽ ልጆች ናቸው አያቴ ሲናገሩ ሰምቻለሁ።
ጠያቂ ጋዜጠኛ ማስታወሻህን ለረጅም ጊዜ ባትመሰጥበት ወይም ስታነብ ከካሜራ እይታ ውጭ ብትሆን ተጠያቂም በጠያቂ የትኩረት ማጣት ሊሰማው ይችላል :: ቃለ ምልልሱ መረጃ ሰጪ ነው::
How about Bealu Girma can you ask him if he had some information I know it's too late can you ask him for next interview
የተወለዱት 1948 ትምህት የጀመሩትም 1948 ምን ማለት ነው ኮሌጅም ገባሁ ያሉትም 1959 በተወለዱ በ10 ዓመታቸው ነው እንዴ ኮሌጅ የሚገቡት ?
ዘባራቂ ስለሆኑ አላስተዋሉትም
Interesting history.
(sewyew bedergue gize bizu temariwochin EPRP (eHAPA) NACHEW EYALE ASGEDLUAL ACHIBERBARI KLETAM NEW
ሲለ ራስህን ታሪክ የማታውቅ ሲለ ታሪክ ሲትናገር ይግርማል
1948 ተወለዱ ,1948 ትምርት ጀመሩ ,,1948 ዩኒቨርሲቲ ገቡ🙄🙄🙄 የጋዜጠኛውም ጨምሮ psychiatric evaluation is የግድ!
you are telling the truth this guy BS factory
የእኔም ጥያቄ ነው ሰሰልጨርሰው ወጣሁ ከዚያ በኋላ ማመን ስለከበደኝ።
1849 naw masal yatawaladut🤣🤣🤣🤔
የቀኛአዝማች አዶም ቤተሰቦች ሱዳን ውስጥ ነበሩ ፡ ቀኝአዝማች አንዶም ቤተሰባቸውን ከእንግሊዝ ቅኝ ግዛት ከነበረችው ሱዳን ወስጥ ትተው የኢትዮጵያን አርበኞች ተቀላቀሉ ፡ ይህን አፃ ሀይለስላሴ ያውቁ ስለነበር ወደ አገራቸው በሱዳን አርገው ሲመለሱ አማንን አፈላልገው አገኙትና ወደ ኢትዮጵያ ወስደው አሳደጉት ፡ አማን የአንዶም ልጅ የአባቱን ፈለግ ተከትሎ ለሃገሩ ኢትዮጵያ እንደተፋለመ አለፈ ።
ነፍስ ይማር ጀኔራል ፣፣፣ ስለ አስራተ ካሳ ከማንም በበለጠ የሚያውቁትን አቶ ኢሳያስ አፈወርቂን በህይወት ስላሉ ቢጠየቁ ጥሩ ይመስለኛል ፡ ታሪክን እንደታሪክነቱ የሚቀበሉ ከሆነ ማለት ነው ።
10q ሻምበል በደርግ ወታደር ከተደረገው የህዝብ ጭፍጨፋ ከባሕር በጭልፋ ብትሆንም አውነት ስለተናገሩ አናመሰግናለን።
ነዞም አቦና በየን ኪንረኪቦም ንኪእል።
ደርግ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ ቆራጡ ምኒሻ ነበር።ባላባቱን ሁሉ የደመሰሰ ለድሃ የማያዝን ባላባት የመሬት ባለቤት ሁኖ ድሃውን እያሰራበ ለራሱ ሰገዱልኝመ ሲል የነበረውን የመደብ ባላባት ገዥ የደመሰሰ ዳሃውን የመሬት ባለቤትነት ያደረገ የህዝብ ልጅ ነበር ደርግ።
እቦታው ነበርኩ
ንግስተ ሳባ ስታድዬም ኣስመራ
ጀነራል ኣማን ኣንዶም
ኤርትራ ትቅደም ነው ያሉት
ይሀም የሆነው በስቴድዩም ሞልቶ የነበረው ህዝብ ኢትዮፕያ ትቅደም ለሚለው መፈክር
ኤርትራ ትቅደም ብሎ መልስ ሲሰጥ
ጅነራል ኣማን ኣንዶም
መልሰው ኤርትራ ትቅደም ኣሉ
ቅጽበታዊ መልስ
ህዝቡ ያለማቃረጥ ኣንጨበጨበ
I’m
ሻምበል ተስፋዬ በወቅቱ ኮማንደር ለማጉተማ ይህውሳኔ ሲወሰን የደርግ አባልም አልነበሩም በጦሩም ተወክለው አልመጡም በወቅቱ በነበረው ውሳኔላይ እንኩዋን ሊያማክሩ በስፍራውም አልነበሩም እና አስተካክሉ በአሉባልታና ተባለ ነገሩኝ በሚል ታሪክ አይፃፍም
አስራት በኩራት በርቱ
እስራት ካሳ በቀ.ኃ.ስ. ፈቃድ ጥይትም ሌላም ነገር ይሰጡ እንደነበር ግን ያውቃሉ
Important interview. How can we get his book from Abroad?
ምንደዲነዉ ዘጋችሁት
አክሊሉ ኃብተወልድን ያክል ንጹህ ሰው መግደል የጅል ጅልነት ነው!!!
ደርግን የመረጠው የየክፍሉ የወታደር ክፍል ነው ማለትም ምድር ጦር አየር ኃይል ባህር ኃይል የፓሊስ ኃይል ናቸው
these man is intelligent too
Minaw Bamlak?
(sewyew bedergue gize bizu temariwochin EPRP (eHAPA) NACHEW EYALE ASGEDLUAL ACHIBERBARI KLETAM NEW
የተወለደው በ48 ትምህርት የጀመረው በ48 ብዕደማርያም አዲስ አበባ ሀይስኩል በ48 ገባ የሚገርም ታሪክ ነው
Pppp⁰⁰⁰⁰0 is
ገብቶለት እኮነው
አዛን ከጀርባ ይሰማል ማሽአላህ
አይ የጅል ነገር
Asrat we are proud of you that u show us the back old story
የ50 አመታት ፀረ አማራ ትግል በህውሀት ድል ተጠናቀቀ:: ድርግና መኢሶን በኦሮሞ መሪዎች የኢህአፓ ትግል በትግሬዎች መሪነት ተጠቃሎ ጭንቅላት ያለው አማራ ተደምስሶ ትግሉ ፍፃሜ አገኘ:: ወጣቱ አማራ ዛሬ የነቃና ጠላትንና ወዳጅን ለይቶ የማየት ብቃት አለው ብለን ተስፋ እናደርጋለን
Intersting
የሺ አምበል!!!ተስፋየ ርስቴ!!! መጽሐፋቸውን ለማግኘት እጅግጏጏሁ!!!!!👌🏾🥰
Ahunum aemorachew mulu new betam adenkalehu bertu shambel.
Where is editor?
ታሪካችንን ማወቃችን መልካም ነገር ነው!!!ወታደሩ ንጉሱን በመግደል ሀገር አዋርዶ ራሱም የሳትራት ሆኖ ሀገር ተዋርዳ ቀረች እንጂ ምንም የተሻለ ነገር አልመጣም!!! አሁንም መደማመጥና መከባበር ከሌለ ከሀገርጠላቶች ተላልፎ መሰጠት ብቻ ነው ትርፉ!!!የ80 ዓመት ሽማግሌን መህደል ምንም አያስፈልግም ነበር። ኃይለ ሥላሴን ያከብር የነበረ ዓለም ለነመንግስቱ ግሩፕ አክብሮት እንዳልሰጠ ሁሉ አሁንም ጠቅላይ ሚንስትር አብይን ያከበረ ዓለም ክብር እንዳይነሳት ለሀገሪቷ መጠንቀቅ ያስፈልጋል!!!
አባባ እኮ አለ አልሞተም አለ።ሞሳዽ ብቻ ነው አባባ እንዲሞት የሚፈልገው፤ አባባ ጃንሆይ አባታች ይመጣል ሁሉንም ዋጋውን እንደስራው ሊሰጥ ይመጣል አባታችን ይመጣል ዝም አይልም ስራውን ጨርሷል።
መንቀፍ እንወዳለን ጭንቅላት የሰጠን የራሳችንን መርምረን የሚመስለንን ለመቀበል የማናቀውን ካወቁት ለመማር ነው።1948 የሚለውን ትችት መስማት አመመኝ
ስም እየጠሩ የሌላውን ሰው ሃጥያት ለማብዛት የሚለፈልፉ ሰዎች እውነተኛ አይመስሉኝም፡፡ ወይ እራሳቸው ከሃጥያቱ ተሳታፊ ናቸው፣ ወይ መፅሃፋቸው እንዲሸጥ ሽቀላ ነው ….. !
select a language
የዚህ ጋዜጠኛ አስተያየት ምንድነው። የሆነ እኮ እየተናደደ የሚያቸው እና የንዴት አግራሞት ያለው ነው የሚመስለው። ፊት ህን ፈታ አርገህ የጨዋ ደንብ አዳማጭ አትመስልም እንዴ ልክ እኮ የሰውየውን ወሪ የሚያቆረፍድ አስተያየት ነው ያለህ። አንተ ልማድ ሆኖብህ ይሆናል። ግን ጆሮ ሰተህ የማዳመጥ አይነት ፊት ማሳየት አለብህ ለቪዲዮ ካሜራው።
ተባረክ እኔ አራሱ ድንጋይ ውጦ ነውይ እኮ አልኩኝ ሰውየው ደስ ሲሉ እሱ ግን ደባሪ ጋዜጠኛ ፊት ነው ያለው ::ከ አባት ግን ብዙ ተማርን አሪፍ ናቸው
ያናደደው ነገር ኮ ተገዳዩ የሰማንያ ኣንድ ሽማግሌ ንጉሥ፡ ገዳዩ ከደብረ ብርሃን የመጣ ኣፋኝ ኣማራ፡ ሁኒታውን ተወሳሰበበት። ተራኪው ደግሞ በተወለደበት ቀን ትምህርት የገባ የፎገራ ጎንደሬ። ይሄው የኛ ታሪክ፡ ኣያስደንቅም፡ የደጃት ከበደ ተሰማ ስራም እዩት።
አስራት ሚዲያ ያአማራ እስትንፋስ ብቻ ሳይሆን የኢትዮጵያ ሚዲያ ሆኖ አየሁት
Nice story thanks i know about the pillow about 20 years ago that true. Mengistu was bad 🍎 try to find the book thanks from Philadelphia
Whatever the case and even if the mistakes made during his reign by our drear Emperor Hailesselassie-I, he wasn't supposed to be deserved the kind of death as testified by captain Tesfaye Eriste.
ወደሇላ አናወራበታለን አያለ ግዜዉን ጨረሰዉ
እቤቶ ወሰዶ ሊያወራቸዉ ነዉ?
እረ ኢትዮጲያ ውስጥ ሽማግሌ እና እውነት የሚናገር ጠፋ!!!የደህንነት አላፊ ሆነው ሰርተው እነርሶ እያሎ ሴአወሩ አያፍርም እኛ እያሎ ቤያወሩ የምርቦታል በ17 አመት ለተስራው መልካም ይሆን መጥፎ ነገር ሀላፊነት መውሰድ አለብወት
ይሄ ሰዊየ እስካኣሁን ሽፍቶች ይላል ደግሞ የኛ ወታሃደሮች ህዝቡን ጨፈጨፉ ይላል ማነው ሽፍታ ህዝብ የምገድል ወይስ ለ ናጽኔት የምንቀሳቀስ። ኣሬመን ስንት ሰላናውያን ኤርትራውያን ጎድሎ ይሆናል ።
በ1948 ተወለድኩ በ1948 ትምህርት ጀመርኩ?
ህምምም
የሀገር፡ዕንቁዎች፡እውነተኛ፡የኢትዮጵ።ልጆች፡ናቸው፡
አማን ሚ/አምዶምም ቢሆን በጅፕ ሰው ተልኮ እንዲጠራ ከመ/ቤቱ ቢጠየቅ እምቢ ብሎ ያውም ቀድሞ ተኩስ ከፍቶባቸው ነው የተገደለው፣ ገዳዩም በአምስት ጥይት ተደብድቦ በህይወት ተርፏል...
1948 ዓ. ም ተወለዱ: 1948 ትምህርት ጀመሩ: 1948 በእደ ማርያም ገቡ : መስከረም 18 ቀን 1948 አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ገቡ::mn የሚሉት ተረት ተርት ነው::እንዘህ ሰዎች ጤኔቾች አይደሉም::
Field marshal
4 months ago
48 ተወልዶ 48 ትምህርት ገባሁ ምንድን ነው ሚያወራው ...and yeweshet meate
አዬ የኮሜንታተሮች IQ በቃ ትንሽ ስህተት ተገኘች ፃድቃንም አዋቂዎችም ከናንተ በላይ የለም ምነው ሰው አይሳሳትም እንዴ? ጋዜጠኛው ማስቆምና ይህን አይጋጭም ማለት ነበረበት አንድ ሰአት ካወሩት ቁም ነገር በአንዲት ዘለላ አረፍተ ነገር ትበጠረቃላችሁ ድንዙዛን you have to concentrate on the big picture guys.
በ1948ተወለዱ
በ1948 ትምህርት ጀመሩ
በ1948 ወደ አዲስ አበባ ሄዱ
አልገባኝም?
G.C AKOTATER NOWE ,ATSHWEDE.