"በጄኔራል ፋንታ በላይ ላይ አስነዋሪ ተግባር ተፈፅሟል" |ሻምበል ተስፋዬ ርስቴ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • ኢትዮ ኒውስ | ታሪክ | ፖለቲካ

Комментарии • 22

  • @saronkifle434
    @saronkifle434 3 года назад +1

    ጥሩ መረጃ ነው ተስፋዬ ወልደኪዳን ግን ጉዳዩ ላይ አለበት ይባላል ።ተጨማሪ መረጃ ካለ።

  • @belayhayleab249
    @belayhayleab249 3 года назад +4

    ተስፋዬ ወ/ስላሴ መከላከያ ግቢ ተተኩሶበት አመለጠ ማለት እንዴት ይታመናል? ገና ከምሳ በፊት ጀነራል ኃይለጊዮርጊስ ሀብተማሪያም ለፍስሃ ደስታ እነ መርድ ስብስባ ጠርተውኛል ሲሉት :ደህና እናውቃለን ምሳ አንወጣም አንተ ሂድ አሏቸው? ለምን ?እንዴት አወቁ? ጀ. አምኃ ደስታን እነ መርድ ለምን አገለሉት? ተስፋዬ ቢሮ ሂድ ያሉት ሆን ብለው ነበር :ስብስባ እንዲዘገይ:: የአምኃ ምክትል ሰለሞን በጋሻው ለምን ተመረጠ? ተስፋዬ ርስቴ ጫፍ ይዘዋል እንጂ አያውቁትም:
    1. እነ መንግስቱ ቀድመው ያውቃሉ:2. ጀነራሎቹ በዚያ ቀውጢ ጊዜ አልተስማሙም ነበር ለምን? 3. ጀነራሎቹን ካልተወገዱ ጦርነቱ ስለማያልቅ እነሱን ለመምታት በምዕራብ ኃያላን የተቀነባበረ ኩዴታው በራሱ በመንግስቱ እንዲከሽፍ የተሰራ ነው የሚሉ አሉ:: እንዲከሽፍ የተዘጋጀ ነበር : እውነቱን ለማወቅ ጥልቅ ምርመራዊ ጥናት ያስፈልጋል::

    • @beletekassa2026
      @beletekassa2026 3 года назад +1

      እስኪ ወደ ፊት በዝርዝር እንዲቀርቡ ጥየቄዎችን ያቅርቡልን

    • @belayhayleab249
      @belayhayleab249 3 года назад

      @@beletekassa2026
      አቀርባለሁ :አሁን ፊልድ ስራ ላይ ስለሆንኩ ስመለስ አቀርባለሁ: 3,ሳምንት በኋላ

    • @belayhayleab249
      @belayhayleab249 3 года назад +1

      @@beletekassa2026
      1.ከምሳ በፊት እነ ፍስሐ ደስታ እንዴት ሊያውቁ ቻሉ? መከላከያ ሚኒስትሩ ቢሯቸው ቤተ መንግስት ስለነበረ ፍስሐ ክምሳ በኃላ እነ መርድ ስብሰባ ጠርተውኛል :ሁኔታው አላማረኝም ሲሉት ደህና ሂድ አላቸው:: ጸሐፊያቸው የሰማችው ነው::
      2. ፍንቀላው ፋንታ በላይ ሲመራው ቆይቶ የዚያን ቀን ለምን በማን ለመርድ ተሰጠ? ፋንታ ስለዘገዬ ተስፋዬ ትርፌ መርድን ምራ አለው ነው : እዚህ ብዙ ማለት ይቻላል:: አምኃ ደስታን ለምን አገለሉት?
      3` መርድ ለደምሴ ቡልቶ መንግስቱን መተነዋል ብሎ ለምን ዋሸው?መንግስቱ ለምን ተገዶ አስመራ አላረፈም::? አዲሳባ ጀቶቹን ግንኙነት ማን ቆረጠባቸው?
      4`ቁምላቸው ጦሩን ይዞ ቦሌ ሲያርፍ ማን ሬዲዮ ግንኙነቱን ቆረጠበት?
      5``ውበቱ ፀጋዬ ከጦላይ ሊልከው የነበረው ኮማንዶ ለምን ቀረ?
      6` ወርቁ ዘውዴ በፖሊስ ኮማንዶ መከላከያን እንዲከብና ጥበቃ እንዲያደርግ ታዞ ለምን ሳያደርግ ቀረ?ወዘተ
      ተስፋዬ ወስላሴ በአሜሪካ የተሰውን ጀነራሎችን የማስወገድ ዘዴ ነው የሚለው ትክክል ይመስላል:
      የአሜሪካው ስለላ ድርጅት እነዚህ ጀነራሎች እያሉ መንግስቱን መጣል አይቻልም ስለዚህ በራሱ በመንግስቱ ይወገዱ ብሏል( በኩዴታው)
      ማጠናከሪያ: መንግስቱ ማዕረጋቸው ተገፎ እንዲባረሩ ተስማምቶ ተስፋዬ አይሆንም ይመቱ አለ አሸነፈም ለምን? መንግስቱ በሕዝብና በጦሩ እንዲጠላ::
      ተስፋዬ ወ ስላሴ በቅጥረኝነት ኢትዮጵያን ያጠፋ የተረገመ ቆሻሻ ሕዳጣን ነበር:: በድምና አጥንት የተገነባች አገር እንድትፈርስ ዋናውን ሚና ተጫውቷል::
      በስም ብቻ የጠራኋቸው ጄነራሎች ናቸው::

  • @Jesusislord-zt5xu
    @Jesusislord-zt5xu 3 года назад

    Thanks for your information !

  • @marigoldan1
    @marigoldan1 4 месяца назад

    ስለ ተስፋዬ ወልደስላሴ የተናገሩት it makes sense

  • @madk6808
    @madk6808 2 года назад

    እዚህ ላይ አስተያየት ለመስጠት በጣም ያሳዝነኛል በጣም ብዙ ጥናት ይፈልጋል እኝህም ሰው ብዙ የማያውቁት ወይም ብዙ የመርሳት ችግር እንዳለባቸው ያሳያል። ስለዚህ ታሪኩን ሙሉ አይደርገውም። ጥናት ምርምር ያስፈልገዋል።

  • @mesfinkaleb5130
    @mesfinkaleb5130 3 года назад +2

    ያንተን ቪዲዮ ለማየት እንፈልጋለን ግን የጠቀጠከው የማስታወቅያ ብዛት ካቀረብከው ዝግጅት በላይ ስለሆነ ቪድዮህን ማየት አቁመናል ።ምንድነው ይህን ያህል የማስታወቂያ መአት መደርደር ? ተርበሀል ? ስራውን ልታቆም አስበሀል ? ወይስ ባንድ ሳምንት መክበር አሰብክ ? ወዳጄ ብልጥ ሁን የዩቱብ ቪዲዮ ቢበዛ 5 ማስታወቂያ ታስገባለህ ከ ሳምንት ቆይታ በኋላ ሌላ መጨመር ትችላለህ ያንተ ግን ተዐምር ነው ። በዛ ላይ ሰውየው ምሽግ ውስጥ ነው የተቀረፁት ?? የዘንድሮ ነው ወይስ የዛሬ 33 ዓመት ?? ምንድነው ድምፁ ምንድነው የቪዲዮው ጥራት ?? አስተካክል ተመልካች እያጣህ ነው

    • @beletekassa2026
      @beletekassa2026 3 года назад

      ስለምስልና ቪዲዮ ጥራቱ ይቅርታ zoom ስለሆነ ነው

  • @user-ry7vt7db6l
    @user-ry7vt7db6l 2 месяца назад

    የክብር ዘበኛ ይላሉ ሻምበል ተስፋዬ? እየዘነጉ ነው ልበል።

  • @yerusalemokube4352
    @yerusalemokube4352 2 года назад

    ANTE RASEH YE BEALU GERMAY GEDAY TEHONALEH SELETANEH ENA ANEGAGERH YASTAWEKEBEHAL
    YE BEALU RESA YET ENDETEKEBERE TAWEKALEH WESHAWOCH

  • @mlove4025
    @mlove4025 3 года назад

    😘😘😘😘😘😘🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @woldemariambekele4085
    @woldemariambekele4085 3 года назад +1

    Min yadergal ke selasa amet behuwala menager befit aynagerum neber beteret yetelekefachihu sewoch kkk

  • @tewodrosworku7346
    @tewodrosworku7346 3 года назад

    ከፍትኛ የድምጥ ችግር አለ አስተካክሉ።

  • @solomontibebu4630
    @solomontibebu4630 3 года назад

    This guy is the supporter of Mengistu Hailemariam.

  • @aseabe4843
    @aseabe4843 2 года назад

    የክብር ዘበኛኛኛኛ ???አይ እርጅና ነው ወይስ መዘንጋት ?ክብር ዘበኛ እኮ ከጃንሆይ ጋር ቀረ !!

  • @yerusalemokube4352
    @yerusalemokube4352 2 года назад

    Ere ye bealu gerema geday new

  • @user-ry7vt7db6l
    @user-ry7vt7db6l 2 месяца назад

    ሰውየው ተምታቶበታል።

  • @afeworkkebede1223
    @afeworkkebede1223 3 года назад

    Op inn nnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnn

  • @solamansolaman2146
    @solamansolaman2146 2 года назад

    ይህ ሰውዬ ውሸታም ነው

  • @solamansolaman2146
    @solamansolaman2146 2 года назад

    የህ ሰውዬ ውሸታም ነው