I HAVE NEVER HEARD ANYONE, FROM ETHIOPIA, WHO HAS TRIED TO DISCUSS LIFE AND DEATH IN A VERY DETAILED AND ENLIGHTENED MANNER! I TRULY APPRECIATE HIM, I HAVE LEARNT FROM IT AND I HAVE ENJOYED IT SO WELL!!!
የጥበብ ሁሉ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው ። Fact ! But this man is on another level & a good philosopher . ሶፊ ከዚህ በፊት ካቀረብካቸው ነጋዴዎችና አታላዮች አቶ ሙላት በጣም ነው የተመቸኝ ። ጆሮ ያለው ያደምጥ ።
Hayimanotegna sithon bebado mechoh enji manbeb,meteyek maselasel yemibalu tekikilegna mengedochin sayihon bezi menged yemiheduten logical sewochin eyasadedu mewger new sirachew, ke ewket yetsomu nachew abzagnochu hayimanotegnoch sibalu, Even they can't read the Bible, bebado yeweresuten hayimanot bicha mastegabat new sirachew. This guy is really rational.
I love this man. I think there is great knowledge gap between pastor sofi and this intelegent man. To be honest greater than 90 percent of his thought does have fact so don't try to judge this guy but try to catch his knowledge. God bless you .
How do you understand him? I don't understand a lot of things he is saying let's say i am stupid. I just need someone to tell me in plain language without any paradox or fallacy. One thing i pretty sure about all his ideology is he is against having social, political, or any kind of system created? I just need to know when did we had only God's system in our creation?
What a great interview I really liked this guy and the way he thinks I hope I will see him with bigger platforms🫶🏽🫶🏽 ፓስተሩ ያልገባው ብዙዎች በአሁኑ ግዜ እንደዚህ ነው ምናስበው ብዙም ጥያቄ አለብን
በጣም የገረመኝ የሚናገረው ነገር በሙሉ ስለ እግዚያብሔር እና ስለ እየሱስ ልክ ነው
መቼም መቼም ቢሆን እንደዚህ አይነት ትልቅ እንግዳ ከዚህ በኃላ ሶፊ ሊያቀርብ አይችልም ። excellent person
😢😢😢😢😢 ኧረ በድንግል አታሹፉ!
😅😅😅😅😅😅 you right ✅️
አልገባንም ከገባህ
ABSOLUTELY TRUE, AN AMAZING PERSON!
ሶፊ ከዚ ጋር ምን አናገረህ የሄ ሰውየ የተሳሳተ ጭንቅላት አለው አነደገናም በእየሱሰ ክርሰቶሰ የልጅነት ሰልጣን የለውም አደነባባሪ ነው
ሙላት ኢትዮጵያ እንዲህም አይነት ጀግና አላት ኮርቼብሀለው ልናደንቀው እንጂ ልናደናቅፈው አይገባም
እውነት ነፃ ያወጣል ! ይላል መፅሀፍ ። ሰውየው ነፃ ወቷል ለኢትዮጵያ ሕዝብ ሁሉ ነፃ መወጣትን ተመኘሁ 🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹
እውነት ነው፥ በአለም ፍልስፍና ብዛት ከእውቀት ነጻ ወጥቷል።
@@MillionMengesha-u6u ሰውየው የሳቃትን ሳቅ ጋበዝኩህ😁😁😁 ምክንያቱም እኔ ልክ ነኝ ብለህ ስለምታሰብ እና ለሐይማኖታህ ወገንተኛ ሆነህ ሌላውን የሚሰማ ልብ ስለሌለህ መቼም አይገለጥል ህም ... የምያሳዝነው ሐይማኖተኛ ህዝብ ግን በዘር በሐይማኖት ፖለቲካ የተጨማለቀ ከሆነ ህዝብ ምን ይጠበቃል ይሄ ሰው ግን ከዘር እና ሐይማኖት ጎራ የፀዳ ንፁህ ማንነት አለው ::🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ይሄን ለኢትዮጵያ ሕዝብ እመኛለሁ ::
@@abel1579 ወዳጄ፥ ለኢትዮጵያና ለኢትዮጵያውያን እኔም ካሉብን ችግር ወጥተን ሰላማዊ ኑሮን ሰላማዊ ህይወትን ብንኖር እመኛለሁ። ጉዳዩ ያ አይደለም። እውነት ነጻ ያወጣል ብለህ ከጠቀስከው መጽሐፍ፥ ሰይጣንን ከእግዚአብሔር ሲያበላልጥበት እየሰማህ፥ አንዱን ሲያነሳ አንዱስን ሲጥል እየሰማህ፣ ከተጻፈው ውጪ እያለ መጽሐፉን ሲያጣቅስ እየሰማህ፣ መጽሐፉን እንዳነበበ ሰው ጳውሎስ 14 መልእክታትን ሲጽፍ ጥቅስ ጠቅሷል ወይ ብሎ ሲጠይቅ ትሰማዋለህ፥ አንብቦ ቢሆን ግን ጳውሎስ በሁሉም መልእክቶቹ "እንዲህ የተጻፈውን ታወቃላችሁ"፣ "እንዲህ ተብሎ እንደተጻፈ" ብሎ እንዳጣቀሰ ይረዳ ለበር፤ ተራ የቀለም ጉዳይ ግራ ሲገባው እያየህ፣ ሰውን ሰው ያደረገው አፈሩ ብቻ ሳይሆን ፈጣሪ እፍ ያለብን ነፍስያ እንደሆነ እያወቅን፥ እስተንፋሱን (እግዚአብሔርን) ረስቶ አፈር ላይ ችክ ብሎ እየሰማህ፥ ይዘልቅናም ደግሞ የእግዚአብሔር መልክ እንደጎደለን ሲናገር ትሰማዋለህ (ላለንበት ችግር ሁሉ ፈጣሪን መርሳታችን ከእርሱ መራቃችን መሆኑ እሙን እንደሆነ ሳልዘነጋ ማለት ነው)፥ እንዲህ በተደጋጋሚ በራሱ ሃሳብ ሳይረጋ፥ በአጉል ፍልስፍ ናውዞ ከቁምነገሩ የራቀን ሰው፥ እውነት እና እውቀት ነው የያዘው ካልከኝ ይገርመኛል። ትንሽ እውቀቱን እና ብዙ ግራ መጋባቱን እያየህ፥ ለኢትዮጵያ ህዝብም ይሄን ከተመኘህ ይገርመኛል። ፍልስፍናም፣ ሙግትም በልክ እና ለተሻለ እውቀት እስከሆነ ድረስ መልካም ነው፥ ሁሉን መርምሩ መልካሙን ያዙ ይላልና መጽሐፉ። እንግዲህ እንደምርጫህ በህይወቱም በሳቁም ልታጅበው ትችላለህ።
ወዳጄ ብለህ ስለ ጀመርክ አከበርኩህ :: ሃሳባችን እኮ አንድ ነው :: እኔ ነፃ ወቷል እንጂ የተናገረው ሁሉ ትክክል ነው አልወጣኝም ( ይሄን ያልኩት ማሰብ ስለ ጀመረ ነው ) ሌላው አያስብም ማለት አይደለም ግን ቢያንስ አስቦ አሰቦ "ሰዉ " የሚለው ነገር ዘር ብሔር ጎሳ ቀለም ሐይማኖት ያልተጫነበት ንፁህ ፍጡር መሆኑ ገብቶታል :: ከዚህ ሁሉ ነፃ ልንወጣ የምንችለው ከጎራ ክፍፍል ወጥተን ሰዉ መሆን ስንጀምር ነው :: ይህንን ነው የተመኘሁት ወዳጄ
ከምንድን ነው ነፃ የወጣው?
I HAVE NEVER HEARD ANYONE, FROM ETHIOPIA, WHO HAS TRIED TO DISCUSS LIFE AND DEATH IN A VERY DETAILED AND ENLIGHTENED MANNER!
I TRULY APPRECIATE HIM, I HAVE LEARNT FROM IT AND I HAVE ENJOYED IT SO WELL!!!
እንደው አንተ ሰው ከየት ጋርቤጅ ነው እያወጣህ የምታቀርባቸው በጣም ያሳዝናል እኔን የሚያዝናናኝአጠያየቅህ ፊዝህ በጣም ነው የሚመቸኝ ለቀዋል ሰዋቹ ደሞ ይች ከላይ እስከታች በማየት የምታጠናቸው ያዝናኑኛል ይመችህ
የእግዚአብሔር ነገር ለፍጥረታዊ ሠው ዝግ ነው /ሞኝነት ነው/ የሚለውን አላነበባችሁምን
መዳን ማለት ከሠይጣን ግዛት ወጣ
ከሠይጣን ግዛት የወጣው በሕይወት መዝገብ የተመዘገበ ነው
ይህ ሰው በሕይወቱ መታወቂያ /የሕይወት መታወቅያ አለው
ከሠይጣን ግዛት መዝገብ ተሠርዞአል ማላት ነው
ዳኔ መለት ነው
ይህም በማመን ነው
ጌታ ምስክሬን አዴዚህ ሰውየ ያዝናናው ያለ አይመስለኝም
በጣም ምርጥ ሀሳብ ይሄን ልጅ አገናኙኝ እባካችሁ
በቅርቡ እናገኘዋለን
Ere atekeledu befetari yemetefaw bezu nw
Very challenging view which most will reject, yet direct message.
እውነት ሰውየው የገባው ነገር አለ ነገር ግን ከህብረተሰብ ቀድሞ መንቃት በራሱ ችግር ነው እንጂ የሱ ብዠታ እኛም ጋር አለ እግዛቤር አይመረመርም ብለው ገሰፀውን ነው ዝም ያልነው
አቤት አቤት አቤት እንደዚህ አይነት አመለካከት ምን አይነት አመለካከት ነው
Ethiopian needs more people like him rather than the so called pastors, priests or whatever.......
Very true ❤
Love it ❤
He is brilliant ✨✨✨
Thank you for sharing ❤
ትእዛዝ ነዉ ሰላምታ በተቀደሰ ሰላምታ ሰላም ተባባሉ ይላልየእግዚአብሔር ቃል
"ይመችህ ብራዘር ሀቅ ተናገርክ" ሰዎች ረጋ ብላችሁ ተረዱ ይሄ ህዝብ እውቀት ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቱአል ። ለመረዳት ለፈለገ ሰው ቀላል ነው
Black jesus remember me in your thoughts. I believe you, you are the Jesus we are waiting for long time. The son of god.
ክርስቶስ እየሱስ ልቤን አፅናው የድንግል ልጅ ምህረቱን ይስጥክ በጤናክ አደለክም እን እብድ ውሻ የሜአቅበዘብዝክ
ጋዜጠኛዉ ወንድማችን ተባረክ ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቅህ።
አብዶ ለራሱ የሚያሳብድ በሺታዉን ሊያስተላልፉ የሚፈልግ ሰዉ ነው እግዚአብሔር ይማረዉ ሁላችንም ከደዚህ አይነት ሰወች ይጠብቀን።
Real philosophy 👏👏
የፈልስፈና አጋንት ገብቶበታል ጌታ ይፈውስው ውንድሚን
ሶፊ ቆንጆ ቆንጆ እብድ ነው የምታቀርብልን ተባረክ እያዝናናህን ነው
ሰውየው የቁም ሙት ያለው እኮ እንዳንተ ያለውን ከንቱ ነው ሰውየው ሚናገረውን እውነት ማየት የተሳነህ 😂😂ሶፊም እኮ
@@adwamedia-db6cv አንተም የሱ ቢጤ ደነዝ እብድ ነህ እዉነት ምንድን ነው አንተ ላም እምነት ቀያይሮ ማብድ አህያ ነህ
😂😂😂😂
አንተ ሀይማኖተኛ ነህ ማለት ነው ጌታ ከሀይማኖተኝነት ይገላግልህ
@@kidestteferi2476 ሌላኛዋ ቀዌ ደግሞ መጣሽ ደነዝ
አቤቱ እግዚአብሔር ምህረቱ ስንቱን ችሏል ይሔ ሰውዬ ቃሉንና እግዚአብሔርን ሳያከብሩ የፈለገ ቢፈላሰፍ መዳረቅ አያስፈልግም ፌዘኛ ነገር ነው ቃሉንና እግዚአብሔርን የሚያቃልል መንፈስ በኢየሱስ ስም ይወጋ።
የጥበብ ሁሉ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው ። Fact !
But this man is on another level & a good philosopher .
ሶፊ ከዚህ በፊት ካቀረብካቸው ነጋዴዎችና አታላዮች አቶ ሙላት በጣም ነው የተመቸኝ ። ጆሮ ያለው ያደምጥ ።
በጣም የገረመኝ አንተ ሌላ መፀሀፍ እራስህን አድርገህ የተፃፈው በቂ እንዳልሆነ ተጨማሪ ሌላ እንዳለ የሚመስል አገላለፅ አይቻለሁ በተረፈ ብዙ አስተማሪ ነው።
በመፅሀፍ ቅዱስ የስራኤል ገበሬዎች የፃፉት ነው አላምንም ይላል ደግሞ መፅሀፍ ቅዱስን ይጠቅሳል። በጣም የሚያሳዝን ሰው ነው
Fall in love with this philosopher
የሚገርም እውቀት ነው ያለው ከባድ ሚዛን ነው ዋው ዋው ዋው እስከዛሬ ግራ የገባኝ ነገር ገለጸው
I really appreciate your understanding! Marvelous idea!
Muleee big respect for u👍👍👍👍🙏🙏😎
This guy described the true picture of the human nature inwardly and outwardly. My appreciation to him and the history as well.
ይሄን ልጅ አገናኙኝ ምርጥ ሀሳቦች አሉት
ሁሉንም አስተያየቶች አንብቢያቸዋለሁ፣ 1 እንኳን ሎጂካል ሆኖ እና ነፃ ሆኖ ልጁን የሞገተ አላየሁም። ጆሮ ያለው ጠፋ እንጂ ልጁ ምክንያታዊ ሆኖ ነው የሚያወራው!!! ከጠያቂው ጀምሮ ሁሉም ጆሮና ማስተዋል አጥተዋል😂😂😂😂 ይመችህ ሙሌ (MTN)👍👍👍 በእውቀት የሚመልስለት የቲዮሎጂ ሰው ጋብዘህ ቢወያዩ፣ መደናገሩ ይጠራል ባይ ነኝ።
Hayimanotegna sithon bebado mechoh enji manbeb,meteyek maselasel yemibalu tekikilegna mengedochin sayihon bezi menged yemiheduten logical sewochin eyasadedu mewger new sirachew, ke ewket yetsomu nachew abzagnochu hayimanotegnoch sibalu, Even they can't read the Bible, bebado yeweresuten hayimanot bicha mastegabat new sirachew. This guy is really rational.
ወረኛ እየሱስ ክርስቶስን መሳደብ ነው ሎጂክ የሱ ቢጤ ቆሼ
ግዜክ እያለፈ ነው ሃይማኖት አለን ባይ ስንት ደም አፈሰሳችሁ እዛች ሀገር ላይ 5 እስከ 10 ዓመት ውስጥ ትልቅ ለውጥ ይመጣል ሃይማኖት ትደበካላች ቀንክን ጠብቅ @@dungedunge7226
የዘመናችን ምርጡ ፋላስፋ!!!!!!
i understound the bible such a way , realy he was amzing
ከመፀሀፍ ውጪ የምታቀው እግዚአብሔር የራስህ ምናብ የፈጠረው ቅዠት ነው እግዚያብሔር እራሱን የገለጠው በልጁ በቃሉ እና በፍጥረቱ ነው ይህንንም ልናውቅ የምንችለው ከመፅሀፍ ቅዱስ ነው
wooooo sofin zm new yasbalew rational yehon sew👏👏👏👏👏👏
Mulat is realy the member of the new movement age!
የሚገርም መረዳት ዛሬ ተሰበኩ ዋዉ እብድ መሳይ አስተዋይ
ዋው ለኔ ልክ ነው እወቀትን ነው የገለፀው እውነት ነው
የሚያደርጉትን አያውቁምና ይቅር በላቸው አምላኬ
የራሽን ምርምር እና እውቀት ጣለውና መፀሐፉን በየዋህነት ተቀበለው።
This guy is a genius. The problem is people can't understand easily. Actually c. J. Yung has taught this before 49-50 years. He is out of the matrix.
the briliant person that i know who knows true humanity😊
I love this man. I think there is great knowledge gap between pastor sofi and this intelegent man. To be honest greater than 90 percent of his thought does have fact so don't try to judge this guy but try to catch his knowledge.
God bless you .
Ehenw yetemare saw!!!!!!!!!
This man is really brilliant🙌
የሚገርም እንግዳ እንደዚ አይነት ሰዎችን ልናበረታ ይገባል
ጥራዝ ነጠቅ ዕውቀት ይሉሃል ፤ ይህን ይመሥላል
ጌታ ይገስፅ
በጣም ተመችቶኝ የተከታተልኩት ፕሮግራም ነዉ።
በርታ❤
ሶፊዬ ተባረክ ስንት አይነት ሰዎች አሳየኸን።
ሶፊ ጌታ እየሱስ በደሙ ይሸፍንህ
እንዲህ አይነት ነገርን ከስር የመመርመር ተሰጥኦ ያላቸው ጥቂት ናቸው። መመርመርንም ፈጣሪ ይፈቅዳል። ይልቅ እውቀት ያላቸው የሚያነሳውን ጥያቄ ለመመለስ መሞከር አለባቸው። እንደቀልድ እና እሱንም እንደሚያስት ሰው ማየት አያስፈልግም።
ጴንጤዎችን ብዙ አውቃለሁ አሁን አሁን የሚመጡት ጤንነታቸው አጠራጣሪ ብቻ ሳይሆን የጨለሉ ናቸው አብዛኛዎቹ ፓስተሮች ሙሉበሙሉ ነቢያቶች
እውነት ነው
ሳቁንንንንንን ስወደውውውው
There is no one whom i like this individual.
Pure and original.
What's his name please
absolutely. this is pure and true but it difficult to live in our daily life that is why always we reject the truth.
@@werqzeleke2815mulatu tazebachew
ENZEH Gojamwoch Ym kmsut Abesho mkerachwun Abelscjre
የትንቢት መፈፀሚያ ከመሆን እግዚያብሔር ይጠብቀን አሜንንንን
ትንቢቱ ሳይነካው የሚያልፍ የለም!
እሱ ማንን የትንቢት መፈጸሚያ እደሚያደርግ የሚያወቅ የለም ( እጅግም ራስህን ጻድቅ አታድርግ ይላል መ.ቅ )
ወንድሜ እኔም እንዳንተ አስብ ነበር አባክህ መርምር ሀይማኖት በሙሉ ከፈጣሪ ጋር አያገናኝም ግን መመርመር አለብህ ለዚ መጠየቅ ይኖርብሃል ሌሎች ሐይማኖቶች ለሚሰጡት ሀሳብም ጀሮህን ክፍት አድርግ እሱ ጤነኛ እና ደስተኛ ነው ሐይማኖተኛው ነው ታማሚ እስከዛሬ ሐይማኖት ያላቸው ሁሉ ተጎድተዋል
@@abel1579 እውነት ነው ኃይማኖት በሙሉ ከፈጣሪ አያገናኝም፥ ቁም ነገሩ ከፈጣሪ የሚያገናኘውን እውነተኛውን ፈልጎ ማግኘት ላይ ነው። ልክ እንደዚህኛውም ሰውዬ በሸውራራ ፍስልስፍናም ከአንዱ ሸሽቶ አዲስ ኃይማኖት መመስረትም አያድንም።
ስለደስተኛንቱና ጤነኝነቱ ያነሳኸው፥ የተቀዣበረና ሃሳቡ ያልተረጋጋ ሰው ደስተኛ ነው ካልን አስቂኝ ነው፤ ሲቀጥል ሁሉም አዲስ ነገር እኮ መጀመሪያው (ጫጉላው) አስደሳች ነው። ስካሩን ከደስታ እንቁጠረው ካላልክ።
የአይሁድ ገበሬዎች
Thank you for covering his view. The interview left me deeply grateful knowing from what I have been saved by God's grace!!!
ይህ የኣዕምሮ ህመምተኛ የዘነጋው ነገር አለ ፣ ይህ እጅ እግር አይን እና ጉልበት በአጠቃላይ መላው አካላቴ የእኔ ነው ስል እኮ ፈጣሪ የሰጠኝ ፀጋ ነው ብዬ ስለመማምን በቸርነቱ የተሰጠኝ ማንነት ነው ብዬ ስለምቀበል ነው እንጄ እኔ ራሴ የፈጣሪ መሆኔን ዘንግቼ አላውቅም ፣ሁሉም ሰው ሰው ነው እና አንድ አይነት ነው አማኙም ኢኣማኝም ሁሉ አንተ ነህ ብሎ ድምዳሜ የሚሰጥ ሰው መስማት ራሱ ሀጥያት ነው ። ለዚህ ሰው ከማህበረሰብ መኖር ስህተት ነው ብሎ የሚያምን የጋራ ቅቡል ህጎች ስነ ምግባሮች እና ማህበረሰባዊ እሴቶች እና ግዴታ እንደ ሆነ የሚቀበል አይንህ ጨፍነህ ስትገልጥ ሁሉ ነገር ሽንገላ ነው ብሎ የሚያስብ ፈጣሪ የሰጠን ፀጋ ሁሉ እንደሽንገላ የሚቆጥር ያበደ ሰው ነው ። ይህ ሰው እንደ ህንዶች ዕምነት ባለፈው ማንነቴ በግ ፣ፍየል ፣ጅብ ፣ሳር ፣ጭቃ ፣እባብ ፣ወዘተ ነበርኩ ብለው እንደሚያምኑ ሰዎ ች ነው ፣
ሁሌም የተሸነገለዉን የተገለበጠዉን የዉሸቱን የህይወት ስርዓት ለማጋለጥ ለሲስተሙ አንድ እብድ ይጠይቃል ? Thank you brother !!
ወይ እግዚአብሔር ትግስቱ
ለተቀበሉት ሁሉ ግን በስሙ ለሚያምኑ ለእነርሱ የእግዚአብሄር ልጆች ይሆኑ ዘን ስልጣንን ሰጣቸው ነው ተብሎ የተጻፈው
wore what dose it men ? it sec you didn't understand what it mean..
Gobez sahuyyenw ehe yemmiger saw
ሰውየው የሚናገር ሁሉም አሳመነኝ የት ነው ሚያስተምረው እውነተኛ እውቀት ነው ያለው
Exuseme selam atebelu eyalesh
@@hiwotyerdaw1697 በደምብ ስሚው don’t pre judge
ሳትወለድ አትካፈልም (አትወርስም)። ስለዚህ በመወለድ የዘላለም ህይወትና የፅድቅ ማንነት ተካፋይ መሆን ይቻላል።
እኼ ሰዉ በዓለም ላይ ያሉትን የፍልስፍና መፅሀፍት በሙሉ በልቷል።ፍልስፍናና ሃይማኖት ተቀላቅሎበታል
Religion and philosophy is two sides of a coin
ምርጥጥሰው
ለሰራኽኝኝኝ እልም አኑረኝ
This guy is worth hearing 👌 👏 sofe try to lisen & give him a chance to finish his sentence without interrupting .
ከዚህ በላይ ምን ያዳምጠዉ
ይህንንሁሉ ጥንክር ነግሮህ የጅልል ጥያቄ ትጠይቃለህህ---😢😢😢ሲከብድህህህ-ከፍቶሀልልል ትላለህ😢😢😢
እንደዚህ አይነት ወጣ ያለ አመለካከት ያላቸው ሰዎች ናቸው የሰውን አይን የሚከፍቱት
አጋንት በሰውየው ያለው ሲያስካካብ አድል ሰተህው መስማትህ ይገርማል። ጌታ እግዚአብሔር ሲንቅ ሲያጣጥል ብቻ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በምህረቱ ይጎብኛችሁ እኔስ ይህንን አልሰማም።
Yhe sewye ewnet alew
የዚህን ሰው መጠይቅ ሳደምጠው አድ ነገር ወደሁዋላ መለስ ብዬ አድ ነገር አስታወሰኚ
ከጥቂት አመት በፊት ወደ ስራ ለመሄድ የመስራቤቴን ሰርቪስ መኪና ለመያዝ ፓርላማው ፌት ለፊት ባለው እግረኛ መቆሚያ ላይ ቆመን ሰርቪሳችን እስከሚመጣ የጠዋት ፀሐይ እየሞቅን ከባልደረቦቻችን ጋር እየተጨዋወትን ከመሃላችን አዱ ባልደረባችን በጭውውታችን የተወረወረች ቀልድ ሆዱ እስከሚቆስል ሲስቅ ባለበት አድ አእምሮው ችግር ያለበት ህመምተኛ በእኛ ፊት እያለፈ እያለ ቆሞ የሚስቀውን ባልደረባችንን እያዬ ወደኔ ጠጋ ብሎ ስማ ይህ ጉዋደኛችሁን እዲህ አትሳቅ በለው እኔን ሲጀምረኚ እዲህ እደእርሱ እየሳቅሁ ነው ብሎኚ አለፈ ይህ ወንድሜ ግን በጤናው ነው?
Only few people can understand what this person talking about. He is worthy 👍👍
I have hard time to understand what he talked about.
How do you understand him? I don't understand a lot of things he is saying let's say i am stupid. I just need someone to tell me in plain language without any paradox or fallacy. One thing i pretty sure about all his ideology is he is against having social, political, or any kind of system created? I just need to know when did we had only God's system in our creation?
እጅግም፡ምርምር፡አህምሮን፡ያደክማል፡
እባክህ ይህን ወንድም በድጋሚ ብትጋብዘው በጣም አስፈላጊ ሰው ነው ለኔ
Bro, this person doesn't know what he's talking about. Study the word in depth please.
TRUST in Jesus. He's the only way.
Yeh sew amelekaketu betam yetesasate new. Bible anbeb.
He's a false prophet.
Fazuka New
ከዘለዓለም እስከዘላለሙ ህያውእና አሸናፊ በሆነው በክርስቶስ እየሱስ ብቻ ነው የዘላለም ህይወት የሚገኘው ወድም የደገና አምላክ የምህረት አምላክ የሆነው ምህረቱን እጅግ የብዛል ይመልስ ይቅር ይበልህ የተደፈነውን ልብህ ጭፍኑን አይንህን ይግለጽልህ ።
ሀይማኖት ጭምብል ሆኖብሃል ጌታ ለአንተ ይግፈፍልህ
ኸረ አግዚአብሔርን ፍሩ
What a great interview I really liked this guy and the way he thinks I hope I will see him with bigger platforms🫶🏽🫶🏽 ፓስተሩ ያልገባው ብዙዎች በአሁኑ ግዜ እንደዚህ ነው ምናስበው ብዙም ጥያቄ አለብን
ከቸር ሰው ጋር ቸር ሆነህ ትገኛለህ፤ ከቅን ሰው ጋር ቅን ሆነህ ትገኛለህ፤ ከንጹሕ ጋር ንጹሕ ሆነህ ትገኛለህ፤ ከጠማማም ጋር ጠማማ ሆነህ ትገኛለህ የሚለው ቀል ታወሰኝ።
የሚያወራውን ከሰማችሁት አሪፍ ነገር አለው
The first time I saw a person who understand whi he is ...He is really the image of God ..one with God
መቼም የምትረካ አይመስለኝ ወገድሜ የክርስቶስ ጥገኛ እስክትሆን
በጣም ደስ የሚል አመለካከት ያለው ሰው ነው። እስከ ዛሬ ካመጣሀቸው ጋር በፍፁም አይመሳሰልም ።የሚገርም ሰው ነው።
ዘፋኝ ፀደንያ የዚህ ሰውዬ ግርፍ ነች
የሚያወራውን ያውቃል ጎበዝ !!
Entertaining!
You need to have quantum physics knowledge to understand this smart guy. The only interview I liked ever on this media
ከ 1000 ፓስተር 1000 ቄስ አንድ ይህ ሰው የተሻለ መሰለኝ
የዚህ ሰውዬ Church የት ነው? መሄድ እፈልጋለሁ
ባለፈው የፍቅርሲዝም church ከሄድክበት ፊት ለፊት ያለው ቤት😂😂😂😂
ሶፈ ወንድሚ ተጠቀቅ ይህ ቃዠቶ የሚያቃዝ ነው ተጠንቀቅ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
Great philosopher
This right not philosophy
እኔ ምለው ለየትኛውም ህይወትና አገልግሎት መመዘኛውና መሠረት መሆን ያለበት መጽሐፍ ቅዱስ ብቻ ነው
በማንም ሰው ፍልስፍና በፍጹም በምንም መንገድ መጽሐፍ ቅዱስ አይመዘንም አይመረመርም
ይሄ ሰው በድፍረት የሁሉ ነገር ፈጣሪና ባለቤት እንዲሁም ኤልሻዳይ ሁሉን የሚያውቅ የሞትና የህይወት ቁልፍ በእጁ የያዘውን የናዝሬቱ ኢየሱስን በዚህ መልኩ ማቃለልና ማዋረድ
እርግጠኛ ነኝ ቀጥተኛ የክርስቶስ ኢየሱስ ተቃዋሚ መልዕክተኛ 666 ነው ብዬ አስባለው
ፈጽሞ ፈሪሃ እግዚአብሔር የለበትም እንደ ኢትዮጵያዊነት ወጋችንና ባህላችን ታላቅ እንኳን ይፈራል ይከበራል
አለማወቅ በትልቁ
ዋው ብርቅዬዬ
This is deep and I agree with brother tazebawe.
I have never heard fro this type of habesha that is awakened just refreshing n fantastic please what is his full name?
ሰውየው የሚያወራው ነገር ልክ በማር እንደተለወሰ መርዝ ነው። የሚናገራቸው ነገሮች ትንንሽ የተቆራረጡ እውቶች የሚመስሉ ነገር ግን ሲጨመቁ ምንም ትርጉም የማይሰጡ ናቸው እሱን መጠየቅ ያለበት እንዲህ አይደለም የመፅሀፍ ቅዱስነ
ዋና ዋና አስተምህሮች ላይ ያለውን ምልከታ ነው መጠየቅ ያለበት።
this man has an idea worth listening!
Absolutely.
exactly!
ያም ሆነ ይህ የትኛዉም ሰው ይምጣ አይምጣ እኛ ክርስትያኖች መነሻችን የእግዚአብሔር ቃል መፅሐፍ ቅዱስ ነው ከመፅሐፍ ቅዱስ ዉጭ የሆነ ትምህርት ሁሉ ከሰይጣን ነው ያሉን መንገዶች ሁለት ብቻ ናቸው የእግዚአብሔርና የስይጣን ከሁለቱ የመረጥነዉን መከተል ምርጫችን ነው ::
This man is a real philosopher❤❤❤❤
ለሚመጥነው አድማጭ ይሄ ሰው አስተሳሰቡ ድንቅ ነው። ችግሩ ግን፣ ያለበት ማህበረሰብ እስኪገባው ገና ገና በጣም ብዙ ዘመናት ያስፈልጋል።