ፓስተር ቢኒያም ሽታዬ ከአቤል አቡነና ሌሎችም ጋር ዱላ ቀረሽ ክርክር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 дек 2024

Комментарии • 763

  • @gosaye6209
    @gosaye6209 3 месяца назад +2

    ፐስታር ብንያም እግዝያብሄር ይበርክህ ኦርቶዶክስ ላዘላለም ትኑር ❤❤❤❤

  • @aboujoudaboujoud8389
    @aboujoudaboujoud8389 11 месяцев назад +5

    ፓስተር ቢኒ ልክልካቸውን ንገራቸውን ንገራቸው ለነገሩ አዪገባቸውም ቢንዬ ድንገዪ ላዪ ውሀ ማፍሰስ ስለሆነ አዪገባቸውም ቢን ልክልካቸውን ስለምትነግራቸው ለዛነው የሚጠሉክ አንተ ትክክለኛ ጌታን የምታከብር ነክ ከእናቱ ጋር ድንግል ትጠብቅክ ጠላትክን ትጥረግልክ ፓስተር ቢኒ ኑርልኝ ❤❤

  • @aboujoudaboujoud8389
    @aboujoudaboujoud8389 11 месяцев назад +5

    እመቤቴ ትጠብቅክ ፓስተር ቢንያም ጠላትክን ትደምስስልክ ጥላ ከለላ ትሁንክ ፓ ቢኒ ኑር ❤

  • @aklilunana6407
    @aklilunana6407 10 месяцев назад +1

    ጋብ ወንድሜ እወድሀለሁ አቦ እግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤❤❤❤

  • @sisayeshetu9298
    @sisayeshetu9298 Год назад +17

    አፌ ቁርጥ ይበልልህ ፓሰተር ቢኒ

    • @SenbitSoma
      @SenbitSoma 10 месяцев назад

      ድሮም ባዶ በርሜልን ማን ይጠላል። ኢየሱስ ራሱ በሸላቶቹ ፊት ዝም ብሏል።ዝም በል/ይ ከቻልክ/ሽ

    • @ShawlTesfaye
      @ShawlTesfaye 7 месяцев назад

      ይቅራሪጥ እንደቃልሸ ልህ

    • @ShawlTesfaye
      @ShawlTesfaye 7 месяцев назад

      ይሄ እብድ ሰውዬ ለምን ታስጮብናላችሁ ይሄን አሳማ ድንጋይ እራስ

    • @ShawlTesfaye
      @ShawlTesfaye 7 месяцев назад

      kkkkkkkk

    • @ShawlTesfaye
      @ShawlTesfaye 7 месяцев назад

      አማኑኤል ሆስፒታል ነበር ስልቻ !

  • @heleenheleen3936
    @heleenheleen3936 Год назад +17

    ወንድማችን ፓስተር ቢኒያም ተባረክ ቃለ ህይወትን ያሰማልን አቀኛ ፓስተር ❤❤🎉🎉

    • @abdissamoges8512
      @abdissamoges8512 11 месяцев назад +1

      አዎ እናተ ኢየሱስን የሰደበ ሁሉ ወዳጃቹ ነው። ለዚህም ብዙ ገንዘብ ይበላችኋል ገፍግፉ መናፍቃን ሞኞች በገዘባቹ ተሳዳቢ ስትገዙ ትኖራላቹ ሁላችን ከናተ ወጣን ገና ባዶ ትቀራላቹ። ባዶ።

    • @SenbitSoma
      @SenbitSoma 10 месяцев назад

      የእግዚአብሔር ቃል ተረት ተረት አይደለም በስማ በለው አይሠራም

  • @habtamubenalf6701
    @habtamubenalf6701 Год назад +6

    ፓስቴር ቢኒያም እ/ር እድሜና ጤና ይስጥልኝ እኮራባሃለዉ በትክክልም የእ/ር ሰዉ

  • @chiefmagalcho1017
    @chiefmagalcho1017 11 месяцев назад +18

    ሕይወት የማይሰጥ የወንበደዎች ክርክር የትኛውንም ቤቴ እምነት የማይወክሉ ግለሰቦች ናችሁ ጌታ እግዚአብሔር ይገስፃችሁ ይቅርም ይበላችሁ።

    • @HshsHahahll
      @HshsHahahll 8 месяцев назад

      Anti. Wtatochen. Endzi eyalchu GI eyalchew. Lbachewn eyecbrachew yetlate mechawcha ltdrgwahwe. Daniel. Ceat yhonew. Beti krectian alematwa Daniel yembalew betcrctain eyea lij endatyaregwal eytbalea lbnecebreaut teacfa kortea lebaunteacbre tealiat gebabet beateacrctian yeanlij falegamame tatealbat

  • @alemneshwolde9950
    @alemneshwolde9950 Год назад +32

    ቢኒዬ እዉነት ኑርልን

  • @Petertolove
    @Petertolove 11 месяцев назад +9

    ቢንያምን ያብዛልን እዉነት ተናግሮ በመሸበት ማደር ተባረክ💕🙏💕

    • @yourvoteisimportant
      @yourvoteisimportant 11 месяцев назад +1

      ወደ ሰይጣን ሰለተመለስ

    • @lukaseyob1976
      @lukaseyob1976 10 месяцев назад

      ቢኒያም አጭበርባሪ።

  • @SaraSousou-v5q
    @SaraSousou-v5q 11 месяцев назад

    ፈጣሪ ገላገለክ ቢኒዬ ከነዚ ኩታራዎች ንግግር እንኩዋን አያቁም

  • @bullobedasso7347
    @bullobedasso7347 Год назад +6

    አድሰአበበ ነወር ነኝ ከዝህ ሰዉ ጋር ተቀምጬ እንኳን ልየወራ ይቅርና እርሱ የተቀመጠበት ቦታዉ ለይ እንኳን ተቀምጬ አለዉቅም ይህ ብዙዎችን ይዞ የምጠፋ ሰዉ ነዉ።

  • @kalkidankalkidan8424
    @kalkidankalkidan8424 11 месяцев назад +1

    ቢኒዬ መሀል አርገው ሊጨፈልቁህ ይሞክራሉ አንተ ግን እንደወርቅ ተፈትነህ ነጥረህ የወጣህ ሁሌም ውሸትን የምታጋልጥ እውነትን ይዘህ የምትቀጥል ድንቅ ወንድማችን ሁሌም ፈተና ስለሚኖር በርታ እላለሁ አንድ ቀን እንደመብረቅ የሚጮኸው ሁላ እውነት በርቶለት ወደእናት ቤተክርሰትያን እንደሚመጣ ተስፋ አለን !!

  • @BeimnetDereje-e9c
    @BeimnetDereje-e9c 10 месяцев назад

    ነብይ ገቢ ዘመንህይለምልም ትክክለኛ አገልጋይስሙት በደንብ

  • @MulualemMekonnen-kn8kl
    @MulualemMekonnen-kn8kl 5 месяцев назад +1

    አቤት ሀሜት ፓስተር ቢኒያም ትልቅሰው አይደለህም ያጠፉት እ/ር ይጠይቃቸው ይዎኒ አይመጥናችሁም አንደበታቹ ይፈወስ

  • @solomontaa3555
    @solomontaa3555 Год назад +5

    ፓስተር ቢንያም አግዚአብሔር ይባርክህ 🙏🙏በአግዚአብሔር ቤት የምልከሰከስ ሁሉ ጠራርገህ ለማጋለጥ አግዚአብሔር ይርዳህ በርታ ከጎንህ ነን በርታ 🙏

    • @elenatananteneh
      @elenatananteneh Год назад +2

      ወሬኛ ለወረኛ ተባባሪ ናችሁ

  • @RUTHTESFA-g4i
    @RUTHTESFA-g4i 11 месяцев назад +3

    “ሕዝቤ የጠፉ በጎች ሆነዋል፤ እረኞቻቸው አሳቱአቸው፥ በተራሮችም ላይ የተቅበዘበዙ አደረጉአቸው፤ ከተራራ ወደ ኮረብታ አለፉ፥ በረታቸውንም ረሱ።”
    - ኤርምያስ 50፥6

  • @KalinaMuluken
    @KalinaMuluken 3 месяца назад +1

    ፓስተር ቢኒያም 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hannalulu4576
    @hannalulu4576 Год назад +16

    ለዚህ ሰውዬ የፖስተርነነት ሹመት የሰጠው የትኛው ቤተከርስቲያን ነው? እንደዚህ አይነት ሰው እንዴት የአንድ ቤተክርስቲያን መጋቢ ይሆናል።ጌታ ምህረት ያድርግለት

    • @DaneilDawit
      @DaneilDawit 11 месяцев назад

      haha ina ante neh inde????

    • @Wellaitay
      @Wellaitay 11 месяцев назад

      Ante yshermuta lij.he tells you the truth, he is much better than the one who ask people',, pay me first to pray for you.😅

    • @elaridebesai671
      @elaridebesai671 11 месяцев назад

      ዳስተር ለመሆን ማን ይከለክላሃል የሚሰጥህስ ማነዉ እያንዳንዱ እንደፍላጎቱ ቤት ተከራይቶ ዘይት ገዝቶ ራፓፓፓ ቅቛቅ እንዲል ከፈለገ ከማነዉ ስልጣኑ የሚወስደዉ ሁሉ ምድረ ሌባ ኣባታቸዉ ደሞ የጥልቀቱ ዲያብሎስ ነዉ

    • @mebratujoulufe4495
      @mebratujoulufe4495 10 месяцев назад

      የስዊዲን እርዳታ ድርጅት ከስንዴና ሰልባጅ ጋር ነዉ ፓስተርነት የሰጠው ::

  • @meskeremlegese8397
    @meskeremlegese8397 Год назад +11

    አባታችን መምህር ቢኒያም ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ጊዜዎትን ይባርክ❤❤❤❤🙏

    • @abdissamoges8512
      @abdissamoges8512 11 месяцев назад +1

      ጣኦት አምላኪ ስለሆናቹ ነው?

    • @kallidjabo8434
      @kallidjabo8434 11 месяцев назад

      Ara Kazi sawuyye gize maqaxal biqaribachu

  • @betelmulu4897
    @betelmulu4897 11 месяцев назад +1

    ኦርቶዶክስ ቤት ገንዘብ የለም እግዚአብሔር እየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጂ ብቻ ነው እናም ወደ እናት ቤታቸው የተመለሱ ወገኖቻችን እውነትን እንጂ ገንዘብን ሊያገኙ አይመጡም በድንግል ማርያም ልጂ ግን በእውነት ስትኖር በረከት አለ እናም አትከራከሩ እግዚአብሔር ክርክርን ይጠላልና እግዚአብሔር ማስታዋልን ይስጠን እንዲሁም ፊቱን ያብራላችሁ

  • @panoramaHotel-f5f
    @panoramaHotel-f5f 11 месяцев назад +1

    tilik sew endet bemedea lay sew yamal?

  • @YisehakAbreham-s6w
    @YisehakAbreham-s6w 10 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ከተያዛችሁበት እርኩሰት ነፃ ያውጣችሁ ያወቃችሁ እየመሰላችሁ ለብዙዋች መሰናክል የሆናችሁ ከክርስቶስ ሠዋችን የምታርቁ ምህረት ያርግላችሁ አደባባይ የወጣችሁ እናንተ።

  • @Jaktah
    @Jaktah 10 месяцев назад +2

    ጀግና ቢኒ

  • @YonasGirmay-z4l
    @YonasGirmay-z4l 11 месяцев назад

    ቢኒያም መጨረሻ ያሰምርልህ : አስፈራሃኝ

  • @yeshikebed9649
    @yeshikebed9649 Год назад +6

    የሚገርመው ይህን ቢኒያም የሚሉትን አፉም ልቡም ያልተገረዘ የወንድም መገለጫ የሌለው ፓስተር እያላችሁ የጌታን ስም አታስነቅፋ ስለቢኒያም መጀመሪያ የተናገረው ይገልጠዋል ሆዳም ለማኝ ነው ስራፈተን የምንሰማው ህይወትን ስበኩን

  • @tsionsamuel233
    @tsionsamuel233 11 месяцев назад

    afirealehu benante mekniat ! mindinaw endezih yemitilefelifut!!!! mejemeria hasabachihun betera menager limedu!!!!!

  • @helenmengistie5606
    @helenmengistie5606 Год назад +4

    እግዚያብሔር ከርኩስ መንፈስ ነፃ ያዉጣቹ

  • @user-pu3jb5wt1i
    @user-pu3jb5wt1i Год назад +12

    ፓስተር ቢኒያም እውነት ይውጣ የምትለው ነገር መልካም ነው። እየሱስ ይባርክህ!

  • @YeNigusLijNigus
    @YeNigusLijNigus 22 дня назад

    (ወደ ገላትያ ሰዎች ምዕ. 5)
    ----------
    13፤ ወንድሞች ሆይ፥ እናንተ ለአርነት ተጠርታችኋልና፤ ብቻ አርነታችሁ ለሥጋ ምክንያትን አይስጥ፥ ነገር ግን በፍቅር እርስ በርሳችሁ እንደ ባሪያዎች ሁኑ።
    14፤ ሕግ ሁሉ በአንድ ቃል ይፈጸማልና፥ እርሱም። ባልንጀራህን እንደ ራስህ ውደድ የሚል ነው።
    15፤ ነገር ግን እርስ በርሳችሁ ብትነካከሱ ብትበላሉ እርስ በርሳችሁ እንዳትጠፋፉ ተጠንቀቁ።
    16፤ ነገር ግን እላለሁ፥ በመንፈስ ተመላለሱ፥ የሥጋንም ምኞት ከቶ አትፈጽሙ።

  • @AddiseAbeba
    @AddiseAbeba Месяц назад

    ቢኒየ ተባርክ ሌሎቻችሁ ተርጋጉ አድምጡ

  • @amareeshetefasika417
    @amareeshetefasika417 Год назад +8

    ይኸ ቢኒያም የሚባል ሰዉ ፖለቲከኛ ነዉ ይኸ ሰዉ ከሰዉ ፊት የሚቀርብ አደለም ጌታ ምህረት ያድርግለት

  • @amraosman1548
    @amraosman1548 11 месяцев назад +1

    Enante ahun…tsidk menged felagiyoch nachuw or be sm haymanot negedyoch?

  • @anderson46u8iy
    @anderson46u8iy 11 месяцев назад +1

    እየሱስ ክርስቶስ በዘመን መጨረሻ በስሜ ይመጣሉ እንዳለው ይኸው በስሙ መጡ ሐሰተኞቹ ተኩላዎች በተጨማሪም የሰይጣንን ልሳን ወርሰው እንደ እብድ በመለፍለፍ ላይ ካሉ አሳሳች ጴንጤዎች እንጠበቅ አደራ።
    ልብ ያለው ልብ ይበል በተለይ በአሁን ሰዓት ኢትዮጵያ ውስጥ በጴንጤነት ተመራርጠው በኦሮሞ ብሔር ተሸፍነው ባለስልጣን ተባብለው እንዳለ ከጠቅላይ ሚንስትሩ ጀምሮ ይኸው ዛሬ የኢትዮጵያን ሕዝብ በማንገላታት እያረዱ እና እያፈናቀሉ ኢትዮጵያን ላይዋን ያስዋቡ በማስመሰል ዉስጧን በማፈራረስ ውስጥ ለውስጥ ኢትዮጵያን ጠል እና አፍራሽ ከሆኑ ኢሉሚናቲን ከሚደግፉ የውጪ ሐገሮች ጋር በስውር የጥፋት ስራ በሕዝቦችዋ እና በሐገሪቷ ላይ እየሰሩ ስለሆነ የገባችሁ እና ጤነኛ የሆናችሁ የኢትዮጵያ ሕዝቦች ሁሉ ከፈጠራችሁ ፈጣሪ ጋር በመሆን ለዘላለም ኑሩ አሜን።

  • @DhdJf-qn5uv
    @DhdJf-qn5uv 8 месяцев назад

    እናንት በእየሱስ ማታአሙን ፊጢረቶች እግዚአብሔር አምላካችሁ አስቡት

  • @EtsegenetAbebe-jf1ed
    @EtsegenetAbebe-jf1ed 11 месяцев назад +3

    አረ ወንጌልን ስበኩ ጌታ ሊመጣ ነው ስለሰው ስታወሩ አረ ጌታ ይድረስላቹ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @KalebHailu-q6x
    @KalebHailu-q6x 11 месяцев назад

    ቢኒያም ወደ ኢየሱስ ተመለስ

  • @EtsegenetAbebe-jf1ed
    @EtsegenetAbebe-jf1ed 11 месяцев назад +2

    በጣም ነው የምታሳዝኑት የቲቢቱ መፈፀሚያ ስትሆኑ ማየት ያማል በናተ አፍ የእግዚአብሔር ስም ሲጠራ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @sambbr
      @sambbr 11 месяцев назад

      😢😢😅😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮እብድ 😢😢😮😮😮😮😮😮😮😮😮

    • @SamuelAbera-vt8vx
      @SamuelAbera-vt8vx 11 месяцев назад

      you are right buddy

  • @ShibikomHailu
    @ShibikomHailu 10 месяцев назад +3

    ሶፊ በጣም ነዉ የምታዝነዉ ሰዉየዉን ማስቆም አትችልም ? የአንተ ቤት አይደለም

  • @aynalayinalem8228
    @aynalayinalem8228 Год назад +8

    biniyam geta yimarh nisa yasifeligihali

  • @eshacewkebede5993
    @eshacewkebede5993 11 месяцев назад

    ሚዮት አድርገዉ
    አብሮ መጮኽ የለበትም
    ዝም ብለሕ ስማ ትምሕርቱን

  • @Ubuntu1623
    @Ubuntu1623 11 месяцев назад

    ጌታ ሆይ ተመስገን ምድረ ፓስተር እንዲህ ሲንጫጫ እንደ ማየት ደስስስስስስ የሚል ነገር አለ?

  • @emanuelafarina8957
    @emanuelafarina8957 11 месяцев назад

    mamma Mia,አቶ ቢኒያም ክዋርቶዶክስ ውደካቶሊክ ጌታ እየሱስ ይቅር ይበልህ

  • @mechukaleb4699
    @mechukaleb4699 10 месяцев назад +2

    በውሽት የሰውን ሰብና ስለሚያወራ በህግ መጠየቅ አለበት።

  • @purecell7614
    @purecell7614 10 месяцев назад +1

    ውይሢየሥጠሉ

  • @askme7620
    @askme7620 Год назад +2

    እርግጠኛ ነኝ ኃያሉ እግዚአብሔር ከልጁ መድሃኒያለም ክርሰቶስ ጋር በዙፋናቸው ላይ ዱቅ ብለው ወደታች እያዩ " እረ ፋራዎች በዙ እያሉ " ሙድ እያዙ በሳቅ ፍርፍር እያሉ ነው 🤣🤣🤣 ። 100% !
    * ፓስተር ቢኒያም በጣም ነው የተመቸኝ 🤣🤣🤣

  • @MandefroLegso
    @MandefroLegso 11 месяцев назад

    የማንን እንስማ ቃውጥ ነው

  • @tsegayedagne4858
    @tsegayedagne4858 Год назад

    ወንጌል የክርስቶስ ሥጋና ደሙነው ህይወትነው ይህንን እውነትየተቀበሉና የዳኑ ይታወቃሉ የቤተክርስቲያን ራስ ክርስቶስነው ተረትመተረቱም አይጠቅምም ቤተክርስቲያንን አሁንየሚመራ መንፈስቅድስነው ማንምሊያስተምራችሁ አያስፈልጋችሁም ቅድስቅባቱ ይላልናቃሉ አሁን ማነውሊመራና ሊያስተምር የሚችል መንፈስቅድስ ነው ዝምብላችሁ በሥጋአትመሩ።

  • @tadesesema2033
    @tadesesema2033 Год назад +1

    የሁከት መድረክ

  • @tesjij8484
    @tesjij8484 Год назад +2

    ወይዘሮ ቢኒያም ስፍር ውስጥ በሀሜትና በአሉባልታ ዋንጫ የበላችና ከካቶሊክ በሌብነት ተባራ በስረቀችው ፅጉር ቤት ከፍታ እሱም አልሳካ ሲላት ወንጌላዊ ነኝ ብላ እራሷን ፓስተር ብላ እሱም አልሳካ ሲላት የሚስረቅ ታቦት ፈልጋ ኦሮቶዶክስ ነኝ ያለች የአሉባልታ ዋንጫና የመንታ ምላስ ባለቤት ናት

  • @AbinetTarekegn
    @AbinetTarekegn 11 месяцев назад

    Kiristos eyesus yemotalatin saw labadalu eywnekefachuna bey Mas medawu Hulu yesawun Sim eyexarachu yasazinali

  • @ErmiasYemane-u1b
    @ErmiasYemane-u1b 10 месяцев назад

    Binyam shtayo egziabiher ykr ybelh

  • @mulujesus1289
    @mulujesus1289 11 месяцев назад

    በትክክል ይየ ነብይ ዉስጤ ነዉ ጌታ ይባርክህ አቡና ፈራጅ ማን አረገዉ ጌታ ልቦናዉን ይመልሰዉ ኢየሱስ ጌታ ነዉ በትክክልይየነብይዉስጤነዉጌታይባርክህአቡናፈራጅማንአረገዉጌታልቦናዉንይመልሰዉኢየሱስጌታነዉአሜን ❤❤

  • @hirutkidanemariam9535
    @hirutkidanemariam9535 Год назад +5

    አገልጋይ እየተባሉ ድሀን የሚያታልሉ እባካችሁ እግዚአብሔርን ፉሩ

  • @liyamebratu9694
    @liyamebratu9694 11 месяцев назад

    አቤቱ ማህርነክርስቶስ

  • @teferidasa8087
    @teferidasa8087 11 месяцев назад

    Shumagile betam metifo nwu malet nwu! Ahun indezi nwu paster????? +?

  • @mesfinmathewos4398
    @mesfinmathewos4398 11 месяцев назад

    what is the basic concept?

  • @path-to_success
    @path-to_success 11 месяцев назад +2

    ነብይ ገቢ አከብርሀለሁ በጣም ጎበዝ ነህ እውነት ነው የተናገርከው በሙሉ ጌታ ይባርክህ

  • @BeimnetDereje-e9c
    @BeimnetDereje-e9c 10 месяцев назад

    እውነቱነው ጋቢ በደንብ ስሙት 9:25

  • @emanuelafarina8957
    @emanuelafarina8957 11 месяцев назад

    ስም አጥፊ ከሳሺ የስውን ስም የምያጠፍ በወድም አማቺ ላይ ፀብን የሚዘር መንፈሲ የተጠናወተህ ክፉ ቢንያም አጋንት አለቃ ጌታ ሆይ በመጨረሻው ዘመን ፍርዲ ከቤታ ያለው በአይን አየን ክሳሺ መንፈስ ጌታ ይገስፂህ

  • @mame8874
    @mame8874 Год назад +3

    ያፌት ተባረክ ብርክ በልልኝ ምርጥ ንግግር ቢሰሙህ ጥሩ ነበር በተለይ ቢኒያም እባክህ ከታናናሾችህ ተማር ከወለድካችው ልጆችህ ተማር ፍቅር ፍቅር ወንዶች ልጆችህ ነገ እንደዚህ ቢሆኑ ልክ እንደ አንተ ታፔላ እየለጠፈ ወንድሞቹን ቢከሳቸው ምን ይሰማሀል ይሄ የምትሰድበው ሰው ሁሉ ክርስቶስ ደም ከፍሎበታል ሙሴ ለምን ከከነአን እንዳልገባ ታውቃለህ ህዝቡን ተናግሮ ነው በመሪባ ውሀ እግዚአብሄር ለህዝብ ክብር አለው ምን አይነት ደፋር ነህ ጌይ ብለህ ስትሳደብ አረ እባክህን ተመለስ ኢየሱስ አያጨበጭብልህም እንደ ኦርቶዶክስ

  • @abitadesse-tv8ec
    @abitadesse-tv8ec 11 месяцев назад

    ነብሰ ይማረ የሞተ ሰው አምጥታቸው መድረኩ ዠእብዶች ባታደረጉት

  • @EtsegenetAbebe-jf1ed
    @EtsegenetAbebe-jf1ed 11 месяцев назад +1

    ሶፎንያስ የኔንም ብር ብትመልስልኝ?

  • @meron1567
    @meron1567 Год назад +2

    የራሱን ክብር የወደደ የሰዉን ነዉር በአደባባይ ይገልጣል ነዉረኛ ፖስተር ተብዬ ለሚስትህና ለልጆችህ አዘንኩ ማፈርያ በእዉነት በጌታ ፊት ራስህን ፈትሽ በብዙ ርቀሀል ተመለስ

  • @hanag8198
    @hanag8198 Год назад

    ይቅር ይበልክ ቄስ ቢኒያም ወንጌልን ለማጣመ ም መመከርክ ይህ ጠማማ ንግግርህን እገዚያብሔ ተፀይፎታል

  • @tesfayeabebekedida9129
    @tesfayeabebekedida9129 11 месяцев назад

    Hawunsi paster binyam tikikl yional

  • @natanem8865
    @natanem8865 11 месяцев назад

    ያያወን የሰማወን ነው የተናገረው በኔ በቃ ንሰሃ ገቡ ::

  • @propheteliasjlchurchtvworldwi
    @propheteliasjlchurchtvworldwi 11 месяцев назад

    ደንግጣለ ተመችኝ

  • @tadesesema2033
    @tadesesema2033 Год назад

    ስርዓት የለለው ቤትት ሆን ብሎ ለማንጫጫት ነው። ወንጌል እየተሠራህ ይመስልሃል?

  • @mulusewmola47
    @mulusewmola47 11 месяцев назад

    መቶ ኘረሰንት አለኸ በቃ

  • @MuluneshTarekenyi
    @MuluneshTarekenyi 11 месяцев назад

    መደማጥ የሌለበት የመጥ ቤት ጩኋት አደረጋችሁት።ስርአትይኑራችሁ

  • @user-pu3jb5wt1i
    @user-pu3jb5wt1i Год назад

    አቤል እየሱስ ይገስፅህ! እንዴት ከቤተክርስቲያን ግለሰብን ደግፈህ ትቆማለህ? ወመኔ ነህ አንተ እና አንተን መሰል ሰዎች ናችሁ ዝሙትን በቸርች የምታስፋፉ! ምዕመናን የምታስወጡ! በድጋሜ እየሱስ ይገስፅህ።

  • @BetelemmagarsaBetelemmagarsa
    @BetelemmagarsaBetelemmagarsa Год назад +3

    Geebii, 👍👍👍👍👍👍💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @TamiratAde
    @TamiratAde Год назад +3

    ብንያም ያላ መስራጃ መዎራት እንዳ አበዳ ውሻ ነው ሐሰተኛ ምላስ በእግ/ር ፍት አስጻያፍ ነው

  • @nigusekebede4186
    @nigusekebede4186 11 месяцев назад

    አቤል ማስረጃ አምጣ ማስረጃ አምጣ ማስረጃ አምጣ ከምትል ካላወቅክ አላውቅም ነበር ዮናታን እንዲ ካደረገ ግን የማላጋልጥበት ምክንያት የለም አትልም እውነት ካለህ??? ቢኒያችን ተባረክ ፈጣሪና እውነትን ይዘህ ቀጥል ወደፊት!!!!!

  • @kaki682
    @kaki682 11 месяцев назад

    መደማመጥ የማትችሉ ምንአይነት ጉዶዎች ናችሁ??????

  • @achamyeleshhuluka5918
    @achamyeleshhuluka5918 11 месяцев назад

    ይኽንን እብድ ለምንደነው የምታቀርቡት የእግዚአብሔርን ስም አታሰድቡ እባካችሁ መሳለቂያ ሆናችሁ እኮ በጣም አዝናለው እግዚአብሔር ይገሰፃችሁ

  • @EshetuEnsermu
    @EshetuEnsermu 11 месяцев назад

    Kereker becha

  • @Zaid-ju6ps
    @Zaid-ju6ps 11 месяцев назад

    አላሃምዲሊላ ዲንል ኢስላም

  • @destata7749
    @destata7749 11 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ሆይይይይይይይይ
    በጌታ በእየሱስ ስም
    ያዘራኝነት መንፈስ መታማተ
    ይሁን

  • @TeshomeBisetegne
    @TeshomeBisetegne Год назад +4

    Bini ❤

  • @asterlema-sy2dr
    @asterlema-sy2dr Год назад +1

    ❤❤❤❤ተባረኩ

  • @Lemlemlem54
    @Lemlemlem54 11 месяцев назад

    Ene yemlew pastor Benyame lemdenew kenze doreyga tawralke

  • @kalkidankalkidan8424
    @kalkidankalkidan8424 11 месяцев назад +1

    ይሄ ሰውዬ ስለማርያም እናትነት ላለማመን ተቃጥሎ መሞቱ ነው ከራሱ ጋር የተጣላ ማንንም አይወድም እዚህ ውስጥ ያላችሁትን አይመጥንም ከሱ ጋር ማውራት የለባችሁም ተሳዳቢ እንዴት እየሱስ እያለ ይጮሀል አዎ ቢኒዬ እግዚአብሔር ይፍታቸው ያላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል ቢኒዬ ለዚህ ተሳዳቢ ከሁሉም በፊት ፍቅርን አስተምረው ባይሰማም ይሰማል ።

  • @fikrujiregna4086
    @fikrujiregna4086 11 месяцев назад +1

    ሥርዓት

  • @TeketelLonseko
    @TeketelLonseko 11 месяцев назад

    ምን የሚባል ውይይት ነው እሄ? ???

  • @bullobedasso7347
    @bullobedasso7347 Год назад +1

    ሄሎ ጡሩ አዉርተሃል ልከቸዉን ነግሬሃቸወል ጴጥሮስ ግን ተዘቅዝቆ ነዉ የሞተዉ በዘይት የተቀቀለዉ ዮሐንስ ነዉ ።

  • @gizawgirma3023
    @gizawgirma3023 11 месяцев назад

    Betame yemegermewe wengale lesebku New weyise Agelgay lemamate new paster sofoniyas Kerstos yememeten sew Akebe dese Ayelume Abeso Bineyame yemesele

  • @wassihunjember
    @wassihunjember 11 месяцев назад +1

    ፓስተር፡አይደለሁም፡እያለ፡ፓስተር፡ብላችሁ፡ለምን፡ትጠሩታላችሂ

  • @motivationalspeech-world
    @motivationalspeech-world 11 месяцев назад

    MINIM MAYANITSI KIRIKR,PLEASE WONGELGA TEMELESU

  • @yeabsiraabate9023
    @yeabsiraabate9023 5 месяцев назад

    Betam sibeza htsanat nachhu enanten blo agelgay weregnoch weradoch arfachu getan agelglu

  • @fremanpool4575
    @fremanpool4575 Год назад

    Yasazenal pastor tebeyewoch ,,,,

  • @KidestMelese-o2u
    @KidestMelese-o2u Год назад

    ኤፍሪም ሰምህና ምግባርህ ይለያየነው ልባና ይስጣችሁ

  • @DagneNegussie
    @DagneNegussie 11 месяцев назад +1

    ደብተራ ቢኒያም

  • @senitade638
    @senitade638 11 месяцев назад

    Koltafawun wededikut

  • @RobaAsnaku
    @RobaAsnaku 7 месяцев назад

    Poster Sofi Devine Showu iyagadelk newu

  • @tilahunamdisa8269
    @tilahunamdisa8269 Год назад +2

    Aweyayu selegeta alegebawem bizenesu bekerebh yeshalal getan admek enje

  • @ademHalen
    @ademHalen Год назад +7

    ቢኒያም የምትባል ሰውዬ ይብላኝ ለቤተሠብህ

  • @JfbcGdhhd
    @JfbcGdhhd 11 месяцев назад

    Gebe Jegna

  • @wosensegeddemissie1214
    @wosensegeddemissie1214 Год назад +1

    ይህንን ሰውዬ ቦታ ለምን እንደሚሰጡት አይገባኝም ለምንስ በህግ አይጠየቅም ዛሬ ጊዜው ተራቋል ዲንኤ የሚባል አለ