17 August 2023

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 сен 2024

Комментарии • 2,9 тыс.

  • @zemetatapa6347
    @zemetatapa6347 10 месяцев назад +47

    ...ድንግል ሆይ አንቺ እውነተኛ መብልን እና እውነተኛ መጠጥን አስገኘሽልን ፣ የባህሪያችን መመኪያ ነሽ፣ የመዳንችን መገኛ ነሽ ፣ ንጉስ ክርስቶስን የወለድሽልን ነሽ፣ እውነተኛ ትሁት ቅን አገልጋያችን ነሽ፣ ንጉስ ክርስቶስ ከላይ የአንቺን ትህትና እና ፍፁም የዘለዓለም ንፅህናሽን ተመልክቶ በአንቺ ያድር ዘንድ ወደደ መረጠሽም...በእውነት ድንግል ሆይ ስለዚህ ሁሉ እኛ ክርስቲያኖች እንወድሻለን እናከብርሻለን፡፡ ወላዲተ አምላክ ፣ ርህርይተ ህሊና ርህሪይተ ልቦና ኪዳነ ምህረት ሁሉን ከማይዘነጋው ልጅሽ ከጌታችን ዘንድ ምህረቱን ቸርቱን ሠላሙን እንዲሰጣት ለአስራት ሀገርሽ ኢትዮጵያ አሳስቢ፤ አዎ ድንግል ሆይ ስለ ንፁሃን አይደለም ስለተዳደፋት ስለ እንደኔ አይነቱ ከልጅሽ ዘንድ ምህረትን አሳስቢ፡፡

  • @Mankush995
    @Mankush995 Год назад +206

    እኔ ወደ ኦርቶዶክስ ተመልሻለሁ ፍፁም ሰላማዊነትና የእውነት መንፈሳዊነት ይሰማኛል
    ያሳለፍኩት የመናፍቅ ህይወት የጩሀት ራስን ማታለል በተለይ ሊነገር የማይችል የውስጥ ስሜት ተገላግያለሁ እናንተም የኔ ሰላም ፍቅር መንፈሳዊነት መረጋጋት እንዲሰጣችሁን እግዚአብሄር ልቦናችሁን እንዲከፍተው ከልብ ፀልዩ .

    • @fikirybeltal4583
      @fikirybeltal4583 Год назад +4

      አሜን

    • @Abyssinia511
      @Abyssinia511 Год назад +6

      ሌባ ወደ ኦርቶዶክስ የሚሄድ ሙስሊም እንኳን የለም አይደለም ፔንጤ😂

    • @Mankush995
      @Mankush995 Год назад +4

      @@Abyssinia511 በምእራቡም፠ሀገር ቤተክርስቲያን የሚሄድ የለም ምክንያቱም ፕሮቴስታንት የገንዘብ የሽንገላ የውሸት ሀይማኖት ነው እያሉ ኤትስትነትን መርጠዋል ብዙ ቸርቾችም ተዘግተዋል በልመናና በማታለያ ቃላቶቾ አባላቶቻቸውን ለመጨመር የሚያደርጉት ሩጫ ይገርማል

    • @Abyssinia511
      @Abyssinia511 Год назад +2

      @@Mankush995 ስለራስክ አውራ ኦርቶዶክስ ሆነክ ፔንጤ ነበርኩ አትበል::ፅሁፍክ ላይ "መናፍቅ" ያልከው ነገር በፊቱኑ አልቃሻ ኦርቶዶክስ እንደነበርክ ያሳብቅብካል::አታጭበርብር::

    • @elfineshfalk4170
      @elfineshfalk4170 Год назад +1

      ይህ እራሱ ያልገባው ከሀዲ ነው ጌታን አያውቀውም አንድ ስው ጌታን ለራሱ ነው እንጂ በቀለ ወይም ከበደ ልክ አይደለም ተብሎ ጌታን አይከዳም ከሀዲ ይሁዳ ነው። ወንጌል ጌታ ነው ስው አይደለም መከተል በስውር የተጠለፈ በራሱ ያልቆመ ነው።።ስው ሁሉ በራሱ ስራ ፍርድ ያገኛል ቢችል ለነሱ መጸለይ ነው። የወንድሟች ከሳሽ ነው። የገባኝ ጌታን የግል መያዝ ነው ጌታ ይቅር ይበልህ።

  • @antneheseyoum7484
    @antneheseyoum7484 Год назад +303

    ስሜታዊ እንጂ መንፈሳዊነት የለም ጴንጤ ጋር። እኔም ከነ ቤተሰቤ ፫ ወንድም ፩ እህት እናቴን ጨምሮ እናንተ አዳራሽ ነበርን አሁን በንስሃ ወደ አባታችን ቤት ተመልሰናል።

    • @selamethio7252
      @selamethio7252 11 месяцев назад

      😂😂😂😂😂

    • @mtkumtku17
      @mtkumtku17 11 месяцев назад +23

      እንኳን ወደ ክርስቶስ ህብረትና ወደ ንጽሂቷ ተዋህዶ በሰላም መጣችሁ።

    • @kebearmon9414
      @kebearmon9414 11 месяцев назад +11

      የጠፋው ልጅ ወደ አባትህ ቤትተመለስ

    • @mercyyohannes3668
      @mercyyohannes3668 11 месяцев назад +4

      Eleeeeeeeeeee Egzihabeher yemesgen

    • @ummlky1994
      @ummlky1994 11 месяцев назад +11

      እኳን ወደእናት ቤተክርስቲያን በሰላም ተመለሳችሁ❤

  • @user-ux4gq8tr9i
    @user-ux4gq8tr9i 8 месяцев назад +95

    አትፈርስም አትጠፋም በጠላት ኢየሱስ ነው በደሙ የመሰረታት my orthodox❤❤❤😘😘😘😘😘

  • @momethio3664
    @momethio3664 10 месяцев назад +52

    እግዚአብሔር ይመስገን! ወደ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ እምነት ስመለሱ ፍፁም ሰላምና መረጋጋትን የሚጎናፀፉት ነገር ግርም ይለኛል ተመስገን በአባታችን ቤት ፍፁም መረጋጋት አለ❤

    • @user-ns5sh7ok2r
      @user-ns5sh7ok2r 8 месяцев назад

      ደፋር ምን ይለየናል? ምን ዓይነት ደፋር ነው? ለነገሩ ካላመነ ምን ይጠበቃል!

  • @alzemtube5249
    @alzemtube5249 Год назад +103

    አይ ሶፊ ሰውን ለማሳሳት የማያደርገው ጥረት የለም ይገርማል የኔ ጀግና ግሩሜ ያለህ ኮንፊደንስ ብቻ በቂ ነው 🎉🎉🎉 እውነት ነው ጥንታዊቷ ቀጥተኛዋ ዘላለማዊቷ እምነት ቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ናት 🙏🙏

    • @kelemuabalcha380
      @kelemuabalcha380 Год назад

      ጥንታዊቷ የቀድመችዋ ገለመሌ እያላችሁ ወደ ሲኦል መንጎድ መብታችሁ ነው 😂

    • @sofiaethiopia9699
      @sofiaethiopia9699 11 месяцев назад

      ❤❤

    • @alemcherinet1296
      @alemcherinet1296 10 месяцев назад

      Yededeb tig emnet kebher atgenagn

    • @alzemtube5249
      @alzemtube5249 10 месяцев назад

      @@alemcherinet1296 ምን ብደንብ አንብበው እህት የፃፍኩትን እሽ 🙏

    • @alzemtube5249
      @alzemtube5249 10 месяцев назад

      @@kelemuabalcha380 😁እሱን እያየን ቢሆን መልካም ነው እ

  • @emuethiopia2327
    @emuethiopia2327 Год назад +126

    ወይ ፓስተሩ ላይ ያለው እርኩስ መንፈስ ግን የእመቤታችን ስም ሲጠራ ሁሌም ያንገሸግሸዋል ተቃጠል ድንግል ማሪያም ለዘላለም አማላጅ ናት ::✔️

    • @meeraalketbi9366
      @meeraalketbi9366 Год назад +4

      እኮ 😂 ማርያም አማላጀ ናት ❤

    • @bethelmerzuk2917
      @bethelmerzuk2917 Год назад

      ​@@meeraalketbi9366
      ማርያም እኮ ሰው ናት የሰው ስም ደሞ ሺ ጊዜ ደጋግመሽ ብትጠሪ ምንም የሚያስደነግጥ ነገር የለውም
      አጋንት ሊፈራው ሊቀጠቀጡለት ሊሰግዱለት ሊበረከኩለት የሚችል ብቸኛው ስም #የኢየሱስ ስም ብቻ ነው
      ስለኛ የሚማልደው #ክርስቶስ# ኢየሱስ ነው
      👇👇👇👇👇👇
      " ስለ እነርሱም #ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል።"
      (ወደ ዕብራውያን 7:25)

    • @mekdesmatiyos
      @mekdesmatiyos Год назад +1

      Uwnet new 😅😅😅

    • @truthprevail2742
      @truthprevail2742 11 месяцев назад

      ተረት ተረት

    • @user-dp4ri4ln2g
      @user-dp4ri4ln2g 11 месяцев назад +1

      ምንያድርግ አዋርዷቸው ንቆዋቸው ሲወጣ ተናደደ😂😂😂😂😂

  • @getachewayele4801
    @getachewayele4801 Год назад +235

    በእውነት ጌታን መረዳት እንደዚህ ነው ለፍቶ መርምሮ ደክሞ በመጨረሻም የእውነት የድንግል ልጅ ጌታን ተቀበለ
    ኦርቶዶክስ ልዩ ናት

    • @tigstuersumo6454
      @tigstuersumo6454 Год назад +6

      ኦርቶዶክስ ለእኛ ውሸት ናት

    • @RHAMAYGATA
      @RHAMAYGATA Год назад +1

      ሌላስ😂😂😂😂

    • @RHAMAYGATA
      @RHAMAYGATA Год назад +5

      ኦርቶዶክስነት አያድነንም እኮ
      አዳኝ ኢየሱስ ብቻ

    • @robelpaulos5148
      @robelpaulos5148 Год назад +15

      ​@@tigstuersumo6454ውሸታም ሰው አውነትን ስለማያውቅ አኮ ነው 😂😂😂 አንደ ኦርቶዶክስ አውነተኛ አምነት በዚህች ምድር የለም ።

    • @medilema9481
      @medilema9481 Год назад

      @@tigstuersumo6454 ewunat newu wushet yelamed sawu ewunat meqabel ayefalegam

  • @finekash561
    @finekash561 11 месяцев назад +47

    ኦርቶዶክስ ሆይ ኑሪልኝ ለዘለዓለም።

  • @haymanotkebede1082
    @haymanotkebede1082 11 месяцев назад +67

    ወንድሜ ከድቅድቅ ጨለማ ወደ ሚደነቅ ብርሀን እንኳን በሰላም መጣህ አምላክ በእምነትህ ያፅናህ

  • @user-qn5yg9kj5v
    @user-qn5yg9kj5v Год назад +43

    እንኳን ወደኦርቶዶክስ ሃይማኖት ተመለሰክ እመቤቴ ማርያም እንኳን ወደትክክልኛሕ ሃይማኖት መለሰችሕ እመቤቴ ማርያም ፍቅር ነች

    • @tigistmamo1325
      @tigistmamo1325 7 месяцев назад

      እግዜቤህር ሁላችሁንም ልቦና ሰታ ትመልሳችሁ

  • @eluleul
    @eluleul Год назад +8

    እኔም ሳይገባኝ ጴንጤ ነበርኩ እግዚአብሔር ረድቶኝ የእመቤታችን አማላጅነት ረድቶኝ ወደ ቀጥተኛዋ ኦርቶዶክስ ተመልሼ ለላሜን አግኝቻለሁ እነ በጋሻውና ዘርፌን ተከትዬ እመአምላክን ክጄ ተጃጅዬ ቀርቼ ነበር ይህን የምታነቡ ኦርቶዶክስ አማኞች በተለይም ሰዎችን የምትከተሉ ሰዎች ጥንቃቄ እናድርግ አደራ ዘማሪ እና ሰባኪ አትከተሉ አደራ

    • @bizunesh5999
      @bizunesh5999 7 месяцев назад +1

      እንኳን እግዚአብሔር እረዳሽ እኔ ግን የመቤቴ ማርያም ምልጃ እረድቶኝ 3ግዜ ፈትነዉኝ አላሸነፉኝም ነገም ዛሬም እመቤታችን ከሁላችን ጋር ትሁን🤲🤲🤲

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp 4 месяца назад

      ጴንጤ የጠላት ሠይጣን ድርጅት ነው ። ጴንጤ ገንዘብ ቁሳቁስ ምግብ ምድራዊ ምቾት ወዘተ ነው። ሀይማኖት አይደለም ።

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp 4 месяца назад

      ​@@bizunesh5999እነሱን አለማስጠጋት ነው። አሳሳች ሠይጣን ናቸው ።

  • @user-oc6kq2nu6q
    @user-oc6kq2nu6q Год назад +21

    ሶፊ እንዴት ነህ ብዙ ጊዜ ፕሮግራምህን እከታተላለሁ ነገር ግን አንተን ለመተቸት አቅሙም ሞራሉም የለኝም አንደ ምከር ውሠደውና ጥያቄ ከጠየክ በሃላ የሠዎችን ሃሳብ አስጨርስ

  • @achumatirunew8510
    @achumatirunew8510 8 месяцев назад +18

    Pastor Sofonias, please give enough time and listen to your guests. It’s not a debate, I think it’s rather an interview 🤔😡

    • @bege5104
      @bege5104 8 месяцев назад +1

      Mr sefoneyas The spirit he has haven't patent because......,......!¡!!!!!!!!

    • @DanielGetahun-e7d
      @DanielGetahun-e7d 7 месяцев назад

      እንኳን ተመለስክ

    • @DanielGetahun-e7d
      @DanielGetahun-e7d 7 месяцев назад

      መቶ እምነትም ይኑረው ዋናው መመለስ ነው።

  • @user-kk5re6vm3m
    @user-kk5re6vm3m 11 месяцев назад +12

    የድንግል ማርያም ምክንያተ ድህን ናት ስትል እግዚአብሔር ዓለምን ለማዳን በመጀመሪያ ያደረገው በመላኩ በኩል ፈቃደ ማርያምን መጠየቅ ነበረ እናታችን ድንግል ማርያምም ዓለም ይድን ዘንድ ምክንያት ሆና ፈቃዶን በእምነት ሰጠች ልብ በል ፈቃዶን ለመስጠት በደቂቃ፣በሰዓት፣በቀን በወራት በዓመት ላስብበት ብትል ድህነታችን ሊዘገይም እንደሚችል ማሰብ ይገባል።ክብር ለጌታ እናት

  • @demkaetiho9287
    @demkaetiho9287 Год назад +26

    ፓስቱሩ ስለ ግሩሜ ነቀፋ ኮሜንት ሲጠብቅ ነበር ግሩሜ የምየ ልጅ በቤትዋ ታፅናህ የኔወድም

  • @Tedy-bd3er
    @Tedy-bd3er Год назад +19

    ድንግል ማርያም ምንም ካላረገች የአንተም እናት በአስተዳደጌ ላይ ምንም ድርሻ የላትም እያልክ ነዉ እንደተወለድኩ ነዉ ያደኩት እያልክ ነዉ እንደዛም ቢሆን አንተን ለማብላት ለማልበስ ለፍተዋል እንኳን የማርያምን የወለደችኝን እናቴን ዉለታ አልረሳዉም ለማንኛዉም እናትህ ሲወልዱክ እንኳን ማርያም ማረችሽ ተብለክ ነው ድምጿን እየሰማክ ያደከዉ እመቤቴ የአምኬ እናት ምልጃሽ ለኔ አፅያተኛዉ ልጅሽ ዘወትር አይለየኝ አሜን

  • @AddisHiwot-t1t
    @AddisHiwot-t1t Год назад +109

    የግሩም በራስ መተማመን እና እርጋታው በጣም ደስ ይላል

  • @yaredbekele1689
    @yaredbekele1689 11 месяцев назад +4

    ሁሉ በእግዚአብሔር ነው።አውቆም ይሁን ሳያቅ ሰው በራሱ ፍቃድ ይሰራል።ለሰራውም ተጠያቂ ነው።ያደለው ለእግዚአብሔር ራሱን አገልጋይ ይሆናል።እመቤታችን ቅድስት ማርያም ነፍሷንና ሥጋዋን ለእግዚአብሔር ማደሪያ ሥላደረገች ለእኛ ለሰዎች መዳኛ ምክንያት ሆነች።ይህን ሥንል ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ትውልድ የፍጥረት ሁሉ አዳኝ መሆኑን መካድ አይደለም።ቅዱሳን ነፍሳቸውን ሥጋቸውን ለእግዚአብሔር አድርገው የዚህ ዓለምን ጣዕም ንቀው ለእኛ ለኃጢያተኞች የጥሩ ምሳሌ ሆነው ሥለሚያደርጉት ድርጊት እናመሠግናቸዋለን።እኔ የጤና ባለሙያ ብሆን የታመመ ሰውን አክማለሁ አድናለሁ።እንጂ ጠ/ሚኒስተር መቶ አይደለም የሚያክምህ።ይህ ሥርዓት ነው።እያንዳንዱ ሰው የራሱ የማዳን ሥልጣን አለው።የሥጋ።ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ የነፍሳችንም የሥጋም አዳኝ ነው።የኢትዮጲያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን በእግዚአብሔር የተመረጡ ሰዎችን ታከብራለች።በምልጃቸውም ታምናለች።ከእግዚአብሔር የተሰጡን ሥጦታዎች ናቸው።ስብሐት ለእግዚአብሔር ።

  • @kidistshineda2445
    @kidistshineda2445 11 месяцев назад +34

    አቤት እርጋታ አቤት ውበት የድንግል ማርያም ልጅ

  • @meselachzegiyorgis2296
    @meselachzegiyorgis2296 Год назад +94

    ግሩም በእውነት ሶፎንያስን አስጨነከው አንድ ቀን ይዘምርላት ያመሰግናት ይሆናል መፀለይ ነው የድንግል ልጆች ስለሆንን ስላደረገን እግዚአብሔር ይመስገን

    • @mesfinberise3977
      @mesfinberise3977 Год назад +1

      የመጽሐፍ ቅዱስመሠረት የሌለው ልቦለድ ማውራት ምኑን ያስጨንቃል ያሳዝናል እንጂ

    • @fikirybeltal4583
      @fikirybeltal4583 Год назад

      አሜን በእውነት

    • @kidistshineda2445
      @kidistshineda2445 11 месяцев назад +1

      አሜን

    • @balager21
      @balager21 10 месяцев назад

      አሜን ፫

  • @Tsion-fd9es
    @Tsion-fd9es Год назад +111

    እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም እርገት በአል አደረሳችሁ ። መዝ 45:9

    • @BizuayehuTechanie
      @BizuayehuTechanie Год назад +3

      የንጉሦች ሴት ልጆች ለክብርህ ናቸው፤ በወርቅ ልብስ ተጐናጽፋና ተሸፋፍና ንግሥቲቱ በቀኝህ ትቆማለች።
      መዝሙረ ዳዊት 45 : 9 ነው የሚለው አንወሻሽ

    • @user-ru7nx5bt2p
      @user-ru7nx5bt2p Год назад +2

      ​@@BizuayehuTechanie እና ታዲያ ምን እርሱ ለእርገቷ ምን እንቅፋት አለው እረ ተዉ እናንተ Protestant ሁሉ ነገር ላይ protest አታርጉ ካቶሊኮች እኮ በእርገቷ የምናሉ እናንተ ግን ሁሌ protest

    • @KeneanMinshr-ql6zc
      @KeneanMinshr-ql6zc Год назад

      😂😂😂😂 ኧረ ሳቄ ናልኝ

    • @user-ru7nx5bt2p
      @user-ru7nx5bt2p Год назад

      @@KeneanMinshr-ql6zc ይሄኔ እኮ ፎሮቄ ነሽ/ህ

    • @dawitgirum1305
      @dawitgirum1305 Год назад

      tadiya egnam eko kesetoch teleyita nigist yehonech dingilmariyam nat new yalnew

  • @yiftuabebe7624
    @yiftuabebe7624 Год назад +97

    ወንድማችን ግሩም በርታ አምላካችን መንፈስ ቅዱስ ፀጋውን እውቀቱን ይጨምርልህ ታውቃለህ ቤተክርስቲያን ስለክርስቶስ እውቀቷ ባህር ውቂያኖስ አይገልፀውም ተቀድቶ ተጠጥቶ አያልቅም ሁሌ አዲስ ሁሌ ልዩ ብርሃን ነው በተጋህ ቁጥር ይጨመርልሀል እንኳንም ከመናፍስቱ አለም ተላቀቅ በርታልኝ በፆም በፀሎት በርታ የጽድቅ የጦር እቃን አብዝተህ ልበስ ጠላትህ ይበልጥ ሊፈትንህ እንደሚችል አወቅ ጠንክር በዚህ ዘመን የመቶ አመት እምነት እርቃኑን ቀርቷል የ666 መንፈስ የት እንዳለ ታይቷል በርታልኝ በዙ ተጋድሎ አለ እላለሁ እህትህ

    • @aklilmesele5083
      @aklilmesele5083 Год назад

      ❤❤❤❤❤👏👏👏👏

    • @dagimmekonnen6640
      @dagimmekonnen6640 Год назад +1

      Betikekl ihete

    • @roseb6753
      @roseb6753 11 месяцев назад

      ብዙ ተጨቃጨከው ሶፊዬ ከክርክር ራቁ

  • @lelemtesfay1967
    @lelemtesfay1967 11 месяцев назад +37

    መጨረሻህን ያሳምርልህ ለንስሀ ሞት ሁላችንንም ያብቃን ከተኩላዎች እመብርሀን ትጠብቀን

  • @selamawitgenale4955
    @selamawitgenale4955 11 месяцев назад +9

    ቃለ ህይወትያሰማልኝ ወንድማችን ግሩም የእኔ አባት ነፍሱን ይማረውና ከተወለደና46 እስኪሞላው ድረስ ጴንጤ ነበረ ነገር ግን እንደገና ተምሮ ወደ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ሲመለስ 18 አመት በቀን 4 ግዜ መርፌ ይወጋ ነበረ ሲጠመቅና ወደ ቅዱስ ቁርባኑ ሲቀር አባቴ ከዛ በየቀኑ ከሚወስደው አቆመ ዳነ ክብሩን የድንግል ልጅ ይውሰድ
    አየህ ሶፎኒያ የእመቤቴን ጣዕሟን ለማወቅ የግድ በቤቷ መኖር አለብህ
    ቀላሉን ነገር ልንገርህ አንዱን ብርቱካን ልጠህ ካልበላህ ይጣፍጣል ማለት አትችልም እመቤቴንም ለማወቅ በቤቷ መኖር አለብህ ከውጭ መፍጨርጨር የለብህም
    ሲቀጥል እመብርሃን እንኳን ወልዳ በእናቷ ማህፀን ሰለችድውያን ሆዷን ሲነኩ ይፈወሱ ነበር ።

  • @user-rq1ck8rr5g
    @user-rq1ck8rr5g Год назад +190

    ግሩሜ ይመችህ ልኩን ነግረኸዋል ቤተክርስቲያንን ተረዱዋት እውነት ነው እጁን ባፋ አስጭነኸዋል ይበልጥ ደግሞ እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናህ ወላዲተ አምላክ ካተጋር ትሁን❤

    • @tigstuersumo6454
      @tigstuersumo6454 Год назад +1

      እንዴት

    • @gy8086
      @gy8086 Год назад

      ካካካካ😅

    • @burtemakriya7303
      @burtemakriya7303 Год назад

      አሜን

    • @fantahunkifle9146
      @fantahunkifle9146 Год назад +9

      ሶፎንያስ ምላስ እንጂ ጆሮ የሌለህ መናገር እንጂ ማዳመጥ የማትችል አብዛኛው ፕሮቴስታንት አንተ ትወክላቸዋለህ።

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 Год назад

      ❤❤❤❤❤❤አሜን አሜንንንን

  • @lulumulatu558
    @lulumulatu558 Год назад +48

    ክብር ለድንግል ማሪያም ልጅ

  • @Rozy908
    @Rozy908 Год назад +87

    ኮሜዲያን ሶፊ ሰውን ኢንተርቪ ስታደርግ ክብር ይኑርህ😏ወንድሜ እንኳን ወደ እናት ቤትህ ተመለስክ💙

  • @RahelGirma-k6p
    @RahelGirma-k6p 7 месяцев назад +2

    ልጁ በጣም ግራ መጋባት ውስጥ ነው ,የተጠሩ ብዙዎች ናቸው የተመረቱ ግን ጥቂቶች ናቸው ጌታ ኢየሱስ ያድናል

  • @z_amen87
    @z_amen87 11 месяцев назад +17

    ግሩሜ በእውነት ደስ የምትል ልጅ ኮንፊደንስህ እርጋታህ በጣም ደስ ይላል በቤቱ ያፅናህ

  • @amel2941
    @amel2941 Год назад +18

    ጌታ ልመጣ በደጂ ነው ምዱራዊ ኑሮ ብመችም ባይመችም በጌታ እግር ስር ይመቻልና እንዲውም ይሰውራልም ዘመኑ ክፉ ነው ዘመኑን ዋጁ ይላል እና ልውጥህ ከተዘጋጀው አውሬ ይታደገሃልና ወንዲሜ ጌታን ጥለህ አትሄዲእግዝያብሕር ይርዳህ

    • @alemeneshargaw2484
      @alemeneshargaw2484 Год назад +1

      ኦርቶዶክስ ዉስጥ እግዚአብሔር የለም እንዴ?

    • @fkadiemisganaw
      @fkadiemisganaw 8 месяцев назад

      ጌታን አምላክ ብላ ከምታምን ወጥቶ ወደ አማላጅነት እንዲመጣ ነው?

    • @HshsHahahll
      @HshsHahahll 5 месяцев назад

      Wdegeta tmelace ayetkmme cewnew ytktlkew. Eyesusen beaha. Mektale nw. Haminot aeydnem eysuse becha yadnale

  • @shewayehaile8130
    @shewayehaile8130 Год назад +44

    ሶፊ ይልቅስ እንደ ግሩሜ በግዜ አምልጥ ዘመኑ አልቋልና

  • @salwasalwa1870
    @salwasalwa1870 Год назад +37

    ወንድሜ ድንግል ማርያም ታፅናህ ጥበብንም ትስጥህ የድንግል ማርያም ልጅ መሆን መታደል ነው ላውቋት ትምህርቷን ❤❤❤

  • @SebatSabie777
    @SebatSabie777 11 месяцев назад +9

    ቅዱስት ድግል ማርያም አመብርሃን ታማልዳለች ፀሎታቺንም ትሰማለች

  • @tilahunkassa846
    @tilahunkassa846 11 месяцев назад +9

    ሶፍ ግን የሚታነሳቸው ጥያቄዎች ምንም ውሃ አያነሱም ልጁ ስለብሔር ያነሰው ሀሰብ በጣም ጥሩ ዕይታ ነው ይመችህ አባቴ!

  • @Oumlizaaa
    @Oumlizaaa Год назад +27

    ሶፊ እልክ አያዝህ Interview ለምታደርጋቸዉ ሰዎች Respect ይኑርክ አመለካከታችሁ ቢለያይም ክብር የሚባለዉ ነገር አስፈላጊ ነዉ

  • @almazmeskele7036
    @almazmeskele7036 Год назад +84

    ሶፈኒያስ የትእቢት መንፈስ አለብ እግዚአብሔር በላይ ላይ ያለውን መንፈስ እግዚአብሔር ይገስፅል አሜን በል

  • @aynalem2449
    @aynalem2449 Год назад +121

    ኦርቶዶክስ ሁሌም ክርስቲያን ነው የምሰብክ ነው ማርያም እንውዳታለን💚💚🙏🙏🙏

    • @sentayehualemu6312
      @sentayehualemu6312 Год назад +2

      እመቤታችንን የሚጠላት ጴንጤ ካለ መጸሀፍ ቅዱስ አላነበበም ክርስቶስን ዋና ያደረገች ቤተ ክርስቲያን የክርስቶስ ነች! አንተ አሁን መከራና ስደት ፈርተህ ካልሆነ ስድብና ትችት ትተህ ኦርቶዶክስ ቤት አውደ ምረቱ አካባቢ መዳን ብቻውን በሞተላችሁ በኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው ብለህ እንድትሰብክ ከፈቀዱልህ ካላባረሩህ ሳትሸፍነው ስበከው

    • @todaytube718
      @todaytube718 Год назад

      kkkkkkkk abune mnaminin tita ?@@sentayehualemu6312

    • @pesefor8707
      @pesefor8707 Год назад

      Atikelij ehite mariyam karegech Ye EYESUS mot ena ERGET kentu yaregish alìmeseleshim ? 2 erget yelem ke metsihaf kidus andim bota lay anbibesh makireb atichiyim EGIZABIHER yirdash Amen

    • @user-fe2eu3ps6p
      @user-fe2eu3ps6p 11 месяцев назад

      Amen ⛪⛪⛪❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @netsanetmandfro7815
    @netsanetmandfro7815 11 месяцев назад +13

    ወንድማችን ግሩም እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናክ

  • @eleni311
    @eleni311 Год назад +3

    አንዳንዶች ሰይመጡ የሚመለሱ አሉ ጴንጤዎች ጋ የዘላለም ህይወት እንጂ ብር እና ድግሰ አረቄ ዳንኪራ የለም አለምን ሳይተው ወደ ኢየሱስ መምጣት አይቻልም አንዱን መምረጥ ነው ኢየሱስ ብቻውን ያድናል ሀሌሉያ 🙏

    • @user-iv5sg7ks4f
      @user-iv5sg7ks4f 8 месяцев назад

      ኦርቶዶክስ ስንድ ናት በምክንያት ነዎ የትኛው ጴጤ ተውጅ ሲጀመር ምን ፍለጋ መጠጥ ቤት ትሄዳላችሁ ግን ቆም ብላችሁ አስብ እባካችሁ ቤታችን ለሁላችን በቂናት

    • @eleni311
      @eleni311 8 месяцев назад

      @@user-iv5sg7ks4f እኔ ወደ ድሮ ቤት አልመለሰም ለምን ብትሉኝ ጣኦትን ሰለተፀዬፍኩ ኦኔ ወደ ድሮ ቤት አልመለሰም ህይወት ሰሌለ እኔ አልመለሰም እዛ ቤት ድግምት ሰላለ በጭራሸ አልሞክረውም በአለም ቆሻሻ የተጬማለቀች ሰለሆነ መተተኛ ኦርቶዶክሰ ዘረኛ ኦርቶዶክሰ ድግምተኛ እናተው ትቢተኛ ተሳዳቢ ተራጋሚ ኦርቶዶክሰ ጉቦኛ አርቶዶክሰ አሁን ደሞ አላህአክበር ማለት ነው የቀራችሁ እንጂ እንደ ሙሀመድ ልጆች ኢየሱስ ያለውን መደብደብና ቢመቻችሁ መግደል ጄምራችኋል ንሰሀ ግቡ በናተ ሰራ ነው አገራችን እረሀብና ጦርነት አላጣት ያለው

  • @tlemlem
    @tlemlem Год назад +23

    ቅድስት ድንግል ማሪያም የድህነታችን ምክንያት ነች እሜን:: ቅድስት ድንግል ማሪያም አዎን አማላጅ ነች አሜን:: ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ከልጅሽ ከወዳጅሽ ከኢየሱስ ክርስቶስ አማልጅን አሜን:: እልልልልልልል!!! ወንድማችን እንኳን ከጨለማው አለም ወደ ብርሃን አለም ወደ አቲ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ተመለስክ:: ኢየሱስ ክርስቶስ የቅድስት ድንግል ማሪያም ልጅ በቤቱ ያፅናህ:: ወንድሜ ተዋህዶ ከገባችህ እና ከተረዳሀት ሱስ ነች:: የእናቱ እና የልጁ የቅዱሳን ምልጃ እና ተራዳይነት ይጠብቅህ:: ፖስተር ሶፊ እና የጨለማ ዓለም በመዳንህ ብስጭት ብለዋል:: ሉስፈር እና መልዕክተኞቹ በመዳንህ ጭስዋል:: በርታ ፀልይ ይህንን የጨለማ መንፈስ መዋጋት የምትችለው በፆም እና በፀሎት ብቻ ነው:: በርታ ወንድሜ:: ለአንተ የበራልህ ብርሃን ለእነሱም ይብራላቸው:: የአንድ ስው መዳን በስማይ ደስታ ነው እና:: እልልልልልል!!!🙌🏽🙌🏽🙌🏽💒💒💒🙏🏽🙏🏽🙏🏽😍🥰 🎇🎇🎇🎇🎆🎆🎆

    • @aklilmesele5083
      @aklilmesele5083 Год назад

      ❤❤❤❤👏👏👏👏

    • @Israel9563
      @Israel9563 Год назад

      ትክክለኛ

    • @user-td5fk6lg3y
      @user-td5fk6lg3y 11 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-fe2eu3ps6p
      @user-fe2eu3ps6p 11 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

    • @user-fe2eu3ps6p
      @user-fe2eu3ps6p 11 месяцев назад

      I'm so proud to be orthodox Christian ⛪⛪⛪❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @eliasmasresha688
    @eliasmasresha688 Год назад +7

    መጨረሻዬን አሳምርልኝ
    እንዲህም አይነት አወዳደቅ አለ። የቆመ ሚመስለው እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ።
    የእምኑታችን ጀማሪ ክርስቶስን እያየን እሩጫችንን በትዕግስት እንሩጥ ሰውን እይደለም።

  • @Irespectethiopa
    @Irespectethiopa Год назад +96

    የድንግል ማሪያም ልጅ ቸሩ መድኃኔዓለም ይጠብቅህ ያፅናህ መጨረሻህን ያሳምረው ገና ተዋህዷ ትበዛለች ❤❤❤❤❤

    • @user-fe2eu3ps6p
      @user-fe2eu3ps6p 11 месяцев назад +1

      Amen 🙏🙏🙏

    • @edenwinea
      @edenwinea 11 месяцев назад

      Anchi wey ante haymanot new yemtamelkiw enga gin kirstos new yeminamelkew so that’s big difference Jesus Christ is the only way to Heavenly Father. not orthodox not protestant, not Tehadso aleke…

    • @Irespectethiopa
      @Irespectethiopa 11 месяцев назад

      @@edenwinea ኦርቶዶኮስ መሆን መመረጥ ነው ልክ እንደስጦታ የሚጣፍጥን ነገር የሚያቀው የቀመሰው ብቻ ነው።ስለማታውቁት አታውሩ አንተ/አንች መልስ ለመስጠት አይደለም ድንግል ማሪያም ታስታርቃህ/ሽ ፆለቴ ነው።
      (To be orthodox is to be chosen, just like a gift, only the one who has tasted it knows what you don't know.)

  • @Amentube1037
    @Amentube1037 11 месяцев назад +10

    Girum በጣም ጀግና ነህ አሁንም በርታ ተዋህዶን አጥና በደንብ ለወደ ፊት ጥሩ አቃቢ እምነት ትሆናለህ ብዬ አስባለው።

  • @genetmulugeta3288
    @genetmulugeta3288 11 месяцев назад +7

    አፌ ቁርጥ ይበልልህ አሜን የጌታዬ የንጉሴ እናት ብለን እንጠራታለን መንፈስ ቅዱስ አሁንም ይግለፅልህ ወንድሜ ሶፎንያስ ተረጋጋ በጩኸት ሳይሆን በእውቀት ተናገር ፊትህ ተረብሿል

  • @abrehamasrat3808
    @abrehamasrat3808 Год назад +117

    እኔ በግሩም ፊት ላይ የሚታየኝ በራስ መተማመን በጣም ነው ልቤን የሞላው!!

  • @user-ks7ho4uc8y
    @user-ks7ho4uc8y Год назад +7

    ጌታችን መድሀኔታችን እየሱሰ ክርስቶስ መዳን በድንግል ማርያም ባይሁን እኩ ከድንግል ማርያም እኩ መወለድ አያሥፍልገውም ነበር እግዚአብሔርን ስማይ እና ምድርን ስውና ምድር እፅዋትን ና አውአፉን ሁሉ ሲፈጥር ቃል ብቻ ነበር የማወጣው አባታችን አዳም ግን አትብላ የተባለውን እፀበለሥ በበላ ስአት ለምን ይሁን ከልጅ ልጀህ ተወልጂ አድንሀለሁ ብሉ ለምን ይሀን ቃል የገባላት ? ለምን ይሁን እንደሊላው ጊዜ ቃል አውጥቶ አዳም ሁይ ይቅር ብየሀለሁ ሄድ ማለት አቅቶት ይሁን ከድንግል ማርያም የተወለደው ? ጌታችን መድሀኔታችን እየሱስ ክርስቶስ እኩ መፅጉን እኩ አልጋህን ተሽክመህ ቡሉ ቃል ሳወጣ አልጋውን ተሽክሙ ሲሄድ አይተናል በሊላ ቦታ ደግሙ ሀጢያተኛው መጥቶ ጌታ ሆይ ሀጢያት ስርቻለሁ እና ይቅር በለኝ ብሉ ጌታን በጠየቀው ጊዜ ህድና እራሥህን ለካህ አሳይ ለምን አለው ?

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 Год назад +104

    ግሩምዬ የተዋህዶ ልጅ ጌታ ዘመንህን ይባርክ ይለምልም በሰው ፊት ሞገሱን ይስጥህ ፊቱን ያብራልህ ❤

    • @amenberhane4310
      @amenberhane4310 Год назад +4

      ወይጋዜጠኛ አላዋራ አለው በኢየሱስ ስም ልጁን በደንብ ማዳመጥ ፍልጌ ነበር

    • @queensheba2506
      @queensheba2506 Год назад +1

      Dear Sofoniya, why are you bullying, the young man?
      Most of the time you are interrupting when he is talking. because you don’t want to hear about your mafia's group of pastors?

    • @meheretgebreselassie836
      @meheretgebreselassie836 11 месяцев назад

      Sofi kalat sentiko eriiiiiiii embuwaaaaa

  • @blackbelay882
    @blackbelay882 Год назад +8

    በቀደመችዉ እናታችን ሄዋን ሞት ወደአለም ሲገባ በዳግማዊት ሄዋን በእመቤታችን በቅድሰት ድንግል ማርያም ህይወት ወደ አለም መጣ ህይወትም እየሱስ እርሰቶሰ ነዉ

  • @EthioLidu
    @EthioLidu Год назад +25

    አይ ሶፊ ግራ ገብቶካል አንተም ትክክለኛ ወደሆነችው እየሱስ ክርስቶስ ወደ ሚመለክባት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እግዚአብሔር ይመልስ የጌታዬ እናት አመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ትርዳክ😢😢😢

    • @tigstuersumo6454
      @tigstuersumo6454 Год назад +1

      ኦርቶዶክስ ትክክል ነው አይደለም በምን አውቃለሁ ስህተት ብኖርስ?

    • @Tsion-fd9es
      @Tsion-fd9es Год назад

      አባቶችን ጠይቅ ይነግሩሀል

    • @dadydady3547
      @dadydady3547 11 месяцев назад

      😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-bj1ck9fk8i
    @user-bj1ck9fk8i Год назад +17

    ሁላችንም እየተመለስን ነው ወደ ቀድሞ ሀይማኖታችን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ክርስትና ሀይማኖታችን ኦርቶዶክስ የቀናች የቅዱሳን ሀይማኖት የጥንቶ የጥዋትዋ 💒💯✅ የሉተር ፍልፍስና ❌ ወጣን

  • @-kolegnaw1164
    @-kolegnaw1164 Год назад +13

    ይሄ ሁሉ የነበጋሻው ትዝታው ዘርፌ ሥራ ነው 😢😢😢😢 አሁንም ያልገባቸው ብዙዎች አሉ

  • @KidestGashaw-r1p
    @KidestGashaw-r1p 11 месяцев назад +13

    እውነት ነው መዳኒታችን አዳኛችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው የመዳን ምክንያታችን ድንግል ማርያም ናት!! ክብር ለእየሱስ ክርስቶስ እና ለእናቱ ለድንግል ማርያም ይህንንም የ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን እምነትና አስተምዕሮ ነው

  • @utopiainsight
    @utopiainsight 7 месяцев назад +2

    እኔ ግሩም ነኝ ። እግዜር ይባርክሕ ግሩሜ ከ ድፍረት ሃጢያት ይጠብቅሕ

  • @fanikidstube6104
    @fanikidstube6104 Год назад +11

    ያልተባለ ለምን ትላለ በጣም ጠማማ ሰው ነክ ሶፊ

  • @abebechmerid168
    @abebechmerid168 Год назад +45

    እሴይ ግሩም እግዚአብሔር ይባርክ ሶፊ በመመለሱ አትናደድ አንተንም የድንግል ማርያም ልጅ ፍቅር ያግኝህ

    • @endaleararsa5916
      @endaleararsa5916 Год назад

      Buruke geta eyesusu gera kemegabate yawuteke unetun yaberileke yekemesiko wonegele anide kene yawotekeli eshi

    • @endaleararsa5916
      @endaleararsa5916 Год назад

      Kkkkkk

  • @sisaygebre9656
    @sisaygebre9656 Год назад +19

    ሶፊ እኔ እናቴን ከንቺ ልወለድ ብዬ ሳልፈልግ ወልዳኝ ለእናቴ ያለኝ ፍቅር የተለየ ነው፡፡አቅሙ ቢኖረኝ እናቴ እድታርግ ባደርጋት ደስተኛ ነኝ፡፡እንዴት አምላካችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርቶስ እንዴት ከእኔ ያነሰ ፍቅር ለናቱ ይኖራል ብለህ ታስባለህ፡፡

    • @kidantube4742
      @kidantube4742 Год назад +1

      ሰማይ ከምድር ከፍ እንደሚል እንዲሁ ሀሳቤ ከሀሳባችሁ መንገዴ ከመንገዳችሁ ከፍ ያለ ነው ።

    • @aklilmesele5083
      @aklilmesele5083 Год назад

      ❤❤❤❤👏👏👏👏👏

  • @Nasuri979
    @Nasuri979 8 месяцев назад +2

    በየሱስም ልመን ይህን interview ! ሀዋርያ ነበርኩ ..,ትንቢት ይናገር ነበር ...and he is like young boy 👦… and his confidence..ሰወች አልቀናል ማረን እንበል 🙇🏾‍♀️🙇🏾‍♀️🙇🏾‍♀️🙇🏾‍♀️🙇🏾‍♀️

  • @rozahassen2026
    @rozahassen2026 8 месяцев назад +1

    ሶፊ ለተመልካቾችህም ሆነ ለእንግዶች ክብር የሌለህ መንፈሳዊነት የማይታይብህ ሰው ነህ ከሌሎች ልምድም ውሰድ በጣም አሰልች ክርክር ብቻ ያለው ቃለ ምልልስ ነው። ግሩሜ ያንተ እርጋታህ ብቻ መንፈሳዊነትህን ይገልጻል ተባረክ እንኳን ወደ ቤትህ በጊዜ መጣህ።

  • @MezgebeErena
    @MezgebeErena Год назад +21

    ሶፊ እኔ እንዳንተ ብሆን ዛሬውኑ ብሞት ይሻለኝ ነበር ሽንፈትን መቀበል መልካም ነው እኔ ለአንተ ተሸማቀቅኩ።።

    • @fetsumkidanne9679
      @fetsumkidanne9679 11 месяцев назад

      ሞት መምረጥ ሞት እኮ ያመጣል ጠንቀቅ!😢

  • @user-pf9kr8wl4u
    @user-pf9kr8wl4u Год назад +25

    ሶፊ ዛሬ ኦርቶዶክስ ሆንኩ በኔታ ታስፈራለህ ልጁን ጌታ ይባርከው ፓስተርዪ ደረቅ ነህ መፈስ ቅዱስ ጭራሽ አያቅህም

    • @user-se8wv7gn5n
      @user-se8wv7gn5n 11 месяцев назад

      ትክክል ። ሶፊ እኮ ተላላኪ ነው ። የሚፈልገውን መልስ ካላገኘ ፡ከመንዛዛቱ የተነሳ ጥያቄው ሚድያ ላይ የቀረቡትን እንደው ዝቅ ዝቅ ዝቅ እያደረገ ንቀቱ በስማም ፈጣሪ ይቅር ይበለው ።፡ችግሩ እሱ ከሞቀ ቤት ወጥቶ ፡በፈተና የተንገላቱትን ያንገላታቸዋል። ፈጣሪ ልብን ይስጠው።

    • @HshsHahahll
      @HshsHahahll 5 месяцев назад

      Sofi tdrehen ljohen blesss Berta kalune bela paster Dawit bless

  • @abrehamasrat3808
    @abrehamasrat3808 Год назад +39

    እኔ ግን በግሩም ፊት ላይ የሚታየኝ በራስ መተማመን በጣም ነው ልቤን የሞላው!!

  • @AsefsAsr
    @AsefsAsr 8 месяцев назад +1

    Baga nagaan dhufte maaliif soofii mataan dhukkube ati baga nagaan dhufte

  • @Amentube1037
    @Amentube1037 11 месяцев назад +5

    ሶፎኒያስ ግን ወደራስህ ተመለስ ጌታ ይርዳህ❤ ትንሽ ዕውቀት ያጠፋልና እይታህን አስፋው።

  • @Miko_Hanamori
    @Miko_Hanamori Год назад +48

    ያገሬ ልጅ ወንድሜ እንኳን ወደ እናትህ እናታችን ወደ እሙሃይ ቤተክርሥቲያን ተመለስክልን እኛ ማንም እንዲጠፋብን አንፈልግም

    • @user-fe2eu3ps6p
      @user-fe2eu3ps6p 11 месяцев назад

      Amen ⛪⛪⛪❤❤❤🙏🙏🙏

    • @endalamawasmare4130
      @endalamawasmare4130 11 месяцев назад +1

      በእግዚአብሔር የሚያምን ሁሉ ይቻለዋል ሶፈኒያስ በደንብ ብታዳምጥ ግን ምን አለበት ሰውን ተወና እግዚአብሔርንም ባትፈራ የራስህ ህሌና ይታዘብሀል።እንደ ጳዉሎስ እስክትመለስ ድረስ አይንህ ጨልሟል አዕምሮውህም ዝጓል። ቅዱስ ጳዉሎስ ዓይኑ ከበራለት በኋላ ሦስተኛው ሰማይ ደርሶ የተመለሰ ክቡር ሀዋርያ እኔ ጭንጋፍ ነኝ ያለ ዝቅ ብሎ ከፍ ያለ አንተ ደግሞ ልክ እንደ ሳጥናኤል ከፍ ያልሁ ነኝ ስትል ገሀነም እየገባህ ስለሆ ከአጓጉል አዋቂ ነኝ ከማለት ዉጣ ለድፍረትህ ሁሉ አዛኝቷ ድንግል ማርያም ከተወደደዉ ልጇ መድሃኒዓለም ታማልድህ

  • @Miko_Hanamori
    @Miko_Hanamori Год назад +13

    ወንድም ሶፎንያስ አንተንም እግዛብሄር የተሰበረ ልብ ስጥቶህ ወደ እናት ቤተክርሥቲያን ይመልድህ ዋናው እንደወጡ መቅረት ነው ክፉውው

    • @user-se8wv7gn5n
      @user-se8wv7gn5n 11 месяцев назад

      ሰው ሰብሮ ስባብሮ እንድ ቀን መሰበረ ይቀራል ።፡እንዳ፡ቀን እጋንንቱ ተጠቅሞበት ተጠቅሞበት እንደሾመው ሲወረውረው ሲዪውምርደው የእምብረሓሙ ስላሴን ይፈልጋል ። ወደ ኦርቶዶክስ ይመለሳል

  • @zufankebede3707
    @zufankebede3707 Год назад +51

    ጅግና ለዝህ ክሃድ ጰንጤ ልኩን ነግረሄዋል❤❤

    • @eyerusdegefa
      @eyerusdegefa Год назад +2

      አንድ ቁም ነገር አላወራምኮ ጥያቄ እንኳን መመለስ ያልቻለ ጀግንነት ይናፍቀዋል ይሄ አጭበርባሪ

  • @bezawitmengiste51
    @bezawitmengiste51 8 месяцев назад +1

    ከዚህ ውይይት የተረዳሁት ነገር ቢኖር የመቤታችን ማርያም ስም ሲጠራ ሶፎኒያስ እንዴት ደሙ እንደሚፈላ ነው. እግዚኦ አምላክ ላከበራት የመናፍቃን እንዲ መሆን ይገርመኛል.

  • @SaraSara-mn7we
    @SaraSara-mn7we 9 месяцев назад +2

    ዋው ኮፊደክስ 100 %
    ጀግንነት & ትትና 100 %
    ከሚገርማችሁ ልብ ብላችሁ አይታችሁ ከሆነ እስከዛሬ ሶፉ ሲቀርባቸው የነበሩ ሰወች ከንግግራቸው ጀምሮ ትኮስ እብድ ነው የሚመስሉ አስቡት ከልብ አድምጡት አማራየ ስረዓቱን በዚሁ መረዳት ትችላላችሁ ❤

  • @nigistmahai1842
    @nigistmahai1842 Год назад +24

    ትሰማለች ፀሎታችንን ምክንያቱም ፀጋ የተሞላሽ ሆይ ብሎ ከሴቶች ሁሉ አንቺ ትለያለሽ ብሏታልና በፀጋ ሙሉ ስለሆነች ትሰማለች ወንድም ሶፎንያ

    • @messymeet6296
      @messymeet6296 Год назад

      ኤር 😂

    • @wondosendebebe6
      @wondosendebebe6 Год назад

      😂

    • @Zee-uj6mf
      @Zee-uj6mf Год назад

      እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድማችን ሶፎኒያ ልቦና ይስጥህ

    • @helinasebsibew8615
      @helinasebsibew8615 11 месяцев назад

      እኔን ሰምታኛለች። ከሰማሁት የነካሁትን ይበልጥ አምናለሁ። ወ

  • @fissihagashawbeza2534
    @fissihagashawbeza2534 Год назад +40

    በአሠራሮች ላይ ችግሮች ይኖራሉ።ዋናው ነገር ግን በሥላሴዎች ማመን ነው ። አብ ይወስናል ።ወልድ ይሠራል። መንፈስ ቅዱስ ለተሠራው ሥራ ህይወት ይሰጣል ። ማርያም ደግሞ የእግዚአብሔር ወልድ እናትና አማላጅ ናት ።መላዕክትና ቅዱሳንም እንዲሁ።❤❤❤❤

    • @mesfinberise3977
      @mesfinberise3977 Год назад +3

      በእግዚአብሔር ቃል መሠረት አውራ እንጂ ስሜትህን አታውራ።

    • @alemtsehay2403
      @alemtsehay2403 Год назад +1

      Amen amen amen 🙏

    • @gedionendalkachew12
      @gedionendalkachew12 Год назад

      ስለ ምሥጢረ ሥላሴ በደንብ ተማር
      ሥላሴ በሰሳኔ አንድ ናቸው የሶስቱም ውሳኔ አንድ መለኮታዊ ውሳኔ ነው ልዩነታቸው በአካል ነው

  • @fanikidstube6104
    @fanikidstube6104 Год назад +38

    አቤት ሶፊ ንቀትህና ከእውቀት ነጻ መሆንን ያሳየህበት ኢንተርፊ

  • @RahelGirma-k6p
    @RahelGirma-k6p 7 месяцев назад +1

    ግሩም,እውነት ለሰዎች ብለ ጌታን እንዴት ትተዋለህ,ጌታ ይወድካል❤❤❤

  • @meseretteferi6132
    @meseretteferi6132 11 месяцев назад +9

    እንኩዋን በሰላም መጠህ ወደ ትክክለኛው መንገድ ወንድሜ❤

  • @tigistsarahnew3305
    @tigistsarahnew3305 Год назад +13

    ግሩም እንኳን ወደ እናትህ ድንግል ማርያም ተመለስክ ተመስገን እግዚአብሔር ይመስገን የጠፉትን በጎች እንደዚህ ይመልስ

  • @aman7077
    @aman7077 Год назад +16

    ግሩም በጣም ትሁት ድንቅ ሰው ነህ ❤❤❤❤ እንኳንም ከሌቦች ዋሻ ወጥተህ ወደ ቅድስት ቤ/ክ ተመለስክ!!!!

  • @MeredBadarga
    @MeredBadarga Год назад +9

    ግሩም ገና በሰው ያደረ ሰይጣን ብዙ ይፈታተንሀል ምክንያቱም ከገባኽበት ጨለማ ወደብርሃን ወተሃል በርታ ወገብኽ አጥብቅ አብዝተኽ ወደሷ ጬኽ ብዙ ሚስር ተገልፅሀለች ምክንያት ካልከኝ ባለሙሉ ፀጋ ነችና❤

  • @TigistAbrham
    @TigistAbrham 8 месяцев назад +1

    Brother, may God protect you from the evil eye. Awesome you are back to the right religion I am so happy.
    Orthodox Tewahido Tsenta Tinurrrrrrrr😍

  • @kiraPaul-od1sq
    @kiraPaul-od1sq 2 месяца назад

    Weyne wendme😢😢😢😢😢Libn yezegaw min yihun kebrihan wede chelema mehedh kehiewet wede mot lemehed tengebegebk lib yist endtimeles bat meles gin woyolik yetsifat liji hone be mot tinoraleh Bichegnaw Amalag Christ nw Amennnnn

  • @rahelmoges4736
    @rahelmoges4736 Год назад +11

    ግሩምዬ ማርያምን ገና አላወካትም እሳ ምርጥ እንና ብፁ ናት የየሱስ እናት::

  • @hilinaseifu469
    @hilinaseifu469 Год назад +64

    He is looking for a true fellowship because he knows the truth. Very calm and wise. I wish to here his preachings and teachings ❤❤❤

    • @emyembet6241
      @emyembet6241 Год назад +2

      He is Dangerous !
      Negerochin be geta menfes mermir bro !

    • @tigstuersumo6454
      @tigstuersumo6454 Год назад +2

      How?

    • @Tsion-fd9es
      @Tsion-fd9es Год назад +2

      true

    • @user-se8wv7gn5n
      @user-se8wv7gn5n 11 месяцев назад +1

      Me to.

    • @elaridebesai671
      @elaridebesai671 8 месяцев назад +1

      እንደፍላጎትህ ሱቅ ትከፍታለህ ከከሰርክ ደሞ ስቁ ዘግተህ ትጠፋለህ የግዝአቢሄር ቤት ትከፍተው ትዘጋዋለህ የችርቻሮ ሱቅ ማለት አይ የዲያብሎስ ቤት

  • @fadhd2120
    @fadhd2120 Год назад +16

    አምላካችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የአማልክት አምላክ የጌቶች ጌታ ነው እንጂ አማላጂ አይደለም ጌታ ሆይ አንተን ባለማዎቅ አማላጂ ለሚሉህ ልቦናቸውን አብራላቸው🙏🙏🙏

    • @mesfinberise3977
      @mesfinberise3977 Год назад +1

      ሮሜ 8:34 እስክ አንብብልን⁉️ምን ይላል⁉️

    • @AmanAman-dv2gj
      @AmanAman-dv2gj Год назад

      ገድለ ማርያምን ያንብቡ እንጂ በእውነትም ደስ አይላቸውም በአመፃ ግን ደስ ይላቸዋል

    • @Israel9563
      @Israel9563 Год назад

      በለው

  • @amannuna8509
    @amannuna8509 8 месяцев назад +1

    ይሄንን ፓስተር ሁል ጊዜ እታዘበዋለሁ። የድንግል ማርያም ስም ሲጠራ አይኑ የሚንሸዋረረው፣ አፉ የሚያያዘው እና እጁ የሚንቀጠቀጠው ነገርስ ስሟ ይሄንን ያህል ሃይል እንዳለው ማሳያ ትሆናለህ ለወገኖችሁ።

  • @saraderba2899
    @saraderba2899 11 месяцев назад +3

    እርጋታክ እንዴት ደስ ይላል በማርያም በቤቱ ያፅናክ ያፅናንን እኛንም😊😊😊

  • @kidusyared2730
    @kidusyared2730 Год назад +11

    ግሩሜ በእውነት ተባረክልኝ

  • @alemgena989
    @alemgena989 Год назад +4

    ግሩም የጎንደሩ ፍሬ እንኳን በሰላም ወደ ቀደምት ተዋህዶ እምነትህ ተመለስህ ❤❤❤ የእነሱ የሥም ፓስተርነትን ንቀህ ንሰሃ ገብተህ በዚህን አይነት በአደባባይ ለቅድስት ቤተክርስትያን መስክረህ በመመለስህ አከብርካለሁ እግዚአብሔር ከእንግዲህ በቤቱ ያጽናህ የምትናገረው ሁሉ ትክክል ነህ። ለእነሱም ልቦና ይስጣቸው።

  • @zagayeerkwun6310
    @zagayeerkwun6310 Год назад +80

    እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ክብር እና ምስጋና አምልኮት እና ዉዳሴ ለአንተ ይሁን።አንዱን የጠፋውን ልጅህን ስላሰብከዉ።

    • @tewodrosassefa-gd8dp
      @tewodrosassefa-gd8dp Год назад

      በሀይማኖት መኖር መገኘት ላይሆን ይችላል። በግል እ/ርን መለማመድ ዋናው ነገር ነው።

    • @user-nt7wi5rj9b
      @user-nt7wi5rj9b Год назад +1

      ​@@tewodrosassefa-gd8dpእግዚአብሔር በምህፃረ ቃል አይፃፍም ስርአት ከዚህ ይጀምራል እኛ እግዚአብሔርን በሙሉ ነው የምፅፈው

    • @Israel9563
      @Israel9563 Год назад

      ​@@tewodrosassefa-gd8dpእንዲህ አትፃፉ

    • @IssaiasMehari
      @IssaiasMehari 8 месяцев назад

      Sofi are you interviewing him or debating him?

  • @blackbelay882
    @blackbelay882 Год назад +4

    የሰው ልጅ ብረሀንነት ቃሉን አክብሮ ለሚሰማዉ ብቻ ነው የመላእክት ብረሀንነት ደግሞ ቃሉን አክብሮ ለሚሰማውም ለማይሰማዉም ነው እግዚአብሄር ይመሰገን

  • @redatyilma6850
    @redatyilma6850 8 месяцев назад +2

    Pregnancy. not easy, how you imagine she amazing God bless you welcome you can orthodox church I Amen Jesus name

  • @abyssiniagold2955
    @abyssiniagold2955 Год назад +27

    እንኳን ወደ እየሱስ ክርስቶስ ኦርቶዶክስ ሃይማኖት ተመለስክ ወንድም

    • @user-fe2eu3ps6p
      @user-fe2eu3ps6p 11 месяцев назад

      So happy ⛪⛪⛪❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @abrehamasrat3808
    @abrehamasrat3808 Год назад +12

    😢😢በጣም የምትገርመው በጩኸት ማዉራትህን ልክ እንደ እውቀት እና እንደ ጥሩ ጋዜጠኛ የሆንክ የሚመስልህ ቀሽም!! ካልገባህ ግን በሄዋን ሞትን እንደቀመስን በድንግል ማርያም ድህነትን አግኝተናል::😢😢

    • @user-se8wv7gn5n
      @user-se8wv7gn5n 11 месяцев назад +3

      ጥዪቄ ጠይቆ እሱ መስማት የፈለገው እስኪልተመለሰለት ድረስ አልስማም እያለ ያጣድፋል ። ይሕ የቡናቤት ውይይት እንጂ ቃለ ጥዪቄ አይመስልም ።

  • @ERMY-1972
    @ERMY-1972 Год назад +34

    ኦርቶዶክስ ሁሌም እውነት ናት።

  • @user-zg7qb4tz9t
    @user-zg7qb4tz9t 7 месяцев назад

    የድንግል ማርያም ልጂ እየሱስ ክርስቶስ በቤቱ እሰከመጨረሻዉ ያፅናህ የመላእክ አለቃ መላኩ ቅዱስ ሚካኤል ሁልጊዜም ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤❤

  • @የኔ-ሸ3የ
    @የኔ-ሸ3የ 11 месяцев назад +8

    በጣም የምትደንቅ ሰው ነህ እንዲስምህ ግሩም እግዚአብሄር እንኳን ወደ ቤትህ መለሰህ

  • @biruktawiteya6636
    @biruktawiteya6636 Год назад +44

    በግዜ አምልጠሃል አንተ ወንድሜ ጎበዝ ሌሎቻቹም ከሱ ተማሩ የእውነት ጊዜው ሳይረፍድ

    • @barseakele498
      @barseakele498 Год назад

      ከኔ ጋር መነጋገር ሚፈልግ ካለ እናውራ

  • @fikirsisay
    @fikirsisay Год назад +12

    አይ ሶፊ, ረጋ ብሎ አላዋቂነትህን አወጣብህ!

  • @repact_culture
    @repact_culture Год назад +4

    በእውነት ተምሬበታለሁ ክርስቶስ እውነት ነው ድንግል ማሪያም የእውነት እናት መሆናን

  • @jtwmariam4608
    @jtwmariam4608 16 дней назад

    I admire your courage confidence and your determination and commitment brother well come back to orthodox faith

  • @tsehayberhe1327
    @tsehayberhe1327 8 месяцев назад +2

    ያለወላዲት አምላክ አማላጅነት ዓለም አይድንም ሶፊ ወንድሜ ግራ አይግባህ ብርሃኑን አምላክ ያብራልህ ወደ ቀጥተኛዋ አኦርቶዶክስ ያምጣልን ወንድሜ ግሩም እንኳን ደህና መጣህ ይህን ያደረገልንን የድንግል ማርያም ልጅ አኢየሱስ ክርስቶስ ክብርና ምስጋና ይድረሰው ከናቱ ከድንግል ማርያም ጋር አሜን ❤❤❤

  • @solomonbahretibeb775
    @solomonbahretibeb775 Год назад +7

    This is the best of your programs I ever watched.