መላእክቶች ቸርች ውስጥ እጅ ጭነው ሲፀልዩ ቪዲዮ ተቀረፁ 20 September 2023

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 фев 2025

Комментарии • 613

  • @divineshowwithpastorsofani5691
    @divineshowwithpastorsofani5691  Год назад +13

    +251 92 276 8942
    ነብይ አማኑኤል ዳባን በዚህ ያገኙታል

    • @arond.g1120
      @arond.g1120 Год назад +3

      Mn endiyadergln new brother? Tewun enji!!

    • @mustefayassin6100
      @mustefayassin6100 Год назад +7

      እብድ አማኑኤል ማለትክ ነው?

    • @BereketAbraha-n1j
      @BereketAbraha-n1j Год назад +4

      የልጆች ጨወታ የሚመስል የሃሳውያን ነብያቶች ወግ ። ኦርቶዶክስ ኣንድ ናት ኣልተከፈለችም

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 Год назад

      @@BereketAbraha-n1jBitikefel batikafel orthodox minim atitekimim ye enjera Ena wot, ye tella Ena tejji haymanot new . Hiwot yelewum ye mutan menfes amiliko new 😂😂😂. Yilik timkitun titeh getan tekebel. Eyesus yadinal! Teret teretun titeh wongel anbib …

    • @askme7620
      @askme7620 Год назад +2

      Thank you ሶፊ ደወዬ አማኑኤልን አማኑኤል ሆስፒታል ግባ ነው የምለው ።

  • @gospelpreacherafeworkalaro6290
    @gospelpreacherafeworkalaro6290 Год назад +76

    ​መላዕክትን ማዘዝ የሚችለው እግዚአብሔር ብቻ ነው፤የትኛውም አገልጋይ መላዕክትን ማዘዝ አይችልም፡፡

    • @Bereket-k
      @Bereket-k Год назад

      Azezeku yaleu ende owner iyedelem yaleu eko. Gen yemenageru neger betam lemamen yekebedale gen eunet egzaber ende adrego ke hone keberun egzaber yewsede. Digmo 1 neger maweke yaleben neger ale esum tamerat le alamenu nw enje le enga lameneu menem iyedelem mekeneyatum enga already eyesus ga dersenale le confirmation iyasefelegenem westachen yale ye egzaber Holy Ghost confirmation yesetenale. Becha gen 1 neger betam yasferang neger ale eyhe video le alamenut be ergetenga net fake nw memeselacheu....digmo 1 meleket le amang och aleng eyesus yemetale sele eyesus enesebeke Please Please

    • @HamziaHussen
      @HamziaHussen Год назад +3

      አሁንም እ/ር አዟቸው በቅዱሳን ዙሪያ ናቸው እንጂ ሰው መላእክትን አያዝ እ/ር እራሱ ያዛቸዋል።"መላእክቱን ስላንተ ያዛቸዋል ተብሎ "ተፅፏል

    • @ednaletsworshipourlord6481
      @ednaletsworshipourlord6481 Год назад +2

      Awy gudi chirash melaektn mazezm tejemere araa tewi egezehaberher aykeledbetm😢

    • @TersitTesfaye2009
      @TersitTesfaye2009 Год назад

      በክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጆች የሆኑትስ?

    • @ituneethiopia8427
      @ituneethiopia8427 Год назад +4

      ​@@HamziaHussenእ/ር ምንድነው?? እግዚአብሔር ብላችሁ የፈጣሪን ስም እስኪ ፃፉ። አለመታደል

  • @ProLifeMotivational
    @ProLifeMotivational Год назад +2

    Moges Alew...ደስ ይላል! እግዚአብሔር እስከመጨረሻው ያፅናው!

  • @mehritlovemehritlove5028
    @mehritlovemehritlove5028 Год назад +1

    ጌታ ሆይ የድፍራት ኃጢአት እንደይዘኝ ጠብቀኝ በርያን በማስተዋል ሙሉኝ

  • @JOSHUA_4950
    @JOSHUA_4950 Год назад +5

    “ያዕቆብም መንገዱን ሄደ፥ የእግዚአብሔር መላእክትም ተገናኙት።”
    - ዘፍጥረት 32፥1
    “And Jacob went on his way, and the angels of God met him.”
    - Genesis 32፥1 (KJV)

  • @efrata4485
    @efrata4485 Год назад +1

    እኔ የሚያሳዝነኝ ወንጌል ሳትሰብክ ዘመን አልቀ😢😢😢

  • @DunamisPower-ki7my
    @DunamisPower-ki7my Год назад +5

    የኢትዮጵያ ህዝብ ሰይጣን ተዐምር አደረገ ሲባል ያምናል....እግዚአብሔር ተዓምር አደረገ ሲባል ይጠራጠራል ውሸት! ሀሰተኛ ይላል..... እንግዲህ ጌታ እየሱስ እንዲህ ይላል "በማቴዎስ ወንጌል ምዕ 11:21 ወዮልሽ ኮራዚ ወዮልሽ ቤተሳይዳ በእናንተ የተደረገው ተዓምራት በጢሮስና በሲዶና ተደርጎ ቢሆን ማቅ ለብሰው አመድ ነስንሰው ንሰሃ በገቡ ነበርና፡፡

    • @nigatuabera4762
      @nigatuabera4762 Год назад

      "ማቅ ለብሰው አመድ ነስንሰው ንሰሃ በገቡ..." ማቅ መልበስ የት ያቃል ጴንጤ :; ጴንጤዎቹ ሱፍ ለብሰዉ 20000 ሚራክል መኒ ለማግኘት እያንዳዳቸዉ 1000 ብር ያዋጣሉ:: ከብዙ የተሰበሰበዉን 200,000 ጠቅላላ ብር ነቢዩ 180,000 ካስቀረ በኃላ 20,000 ሺ ለአንዱ ጴንጤ በቪዲዮ እያሳየ ሚራክል መኒ ብሎ ይሰጣል። ሚራክል በ ሚራክል!

  • @bettyjes3421
    @bettyjes3421 Год назад +5

    ነቢይ አማኑኤል እግዚአብሔር ይባርክህ ሞገስህ ያስታውቃል ፀጋው ይብዛልህ❤

  • @አለምጌታነህ-ተ2ዘ
    @አለምጌታነህ-ተ2ዘ Год назад +2

    አሜን እሚል እኮ አይጠፋ ይህ የዋህ ህዝብን እንደ ከብት ይነዱታል እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ ወደ ልቦናችሁ ቅዱስ ሚካኤል እላያችሁ ላይ ያለውን የዳቢሎስ መንፈስ ይቀጥቅጥላችሁ

    • @bettyjes3421
      @bettyjes3421 Год назад

      ለራስሽ አስቢ እኛ ሁሉንም የምንለይበት የመንፈስ ቅዱስ ስጦታ ተሰጥቶበታል ።እየሱስን ተቀበይ እሱ ያድንሻል😊

    • @አለምጌታነህ-ተ2ዘ
      @አለምጌታነህ-ተ2ዘ Год назад +1

      @@bettyjes3421 ክክክክክ ጦራይሎች ነው ወይስ ሜክሲኮ በናትሽ ሀሳሂው መሲህ ሞኝ ሆናችሗል ስታሳዝኑ። እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ስፈጠር ጀምሮ የድንግል ማርያም ልጅ የአለም ሁሉ በጌታ እየሱስ ክርስቶስ ያመንኩ የተጠመኩ ነኝ በድንግ ማርያም አማላጅነት እማምን በመላእክት በፃድቃን በሰማእታት ተራዳይነት እማምን ነኝ ክብሩ ይስፋ የድንግል ማርያም ልጅ ጌታችንና መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ

    • @ABIRHAMGIRMAY
      @ABIRHAMGIRMAY 9 месяцев назад

      @@አለምጌታነህ-ተ2ዘ አሜን አሜን አሜን ።

  • @sarabeyene139
    @sarabeyene139 Год назад

    ጌታ እየሱስ እኔ ካደረኹት በላይ ታደርጋላቹ ብሏል።እግዚአብሔር ሁልጊዜ ማለዳ ማለዳ አዲስ ስለሆነ እንዲህ ብቻ ነዉ ብለን ልንገታዉ አንችልም።ከዚህም የበለጠ በምድራችን የእግዚአብሔር ክብር ይገለጣል እኔ አምናለሁ።

  • @abrahamsisay7337
    @abrahamsisay7337 Год назад +27

    በመጨረሻው ዘመን ብዙ ሀሰተኛ ነቢያት ይነሳሉ ያለው ጌታችን እና መድኃኒታችን ኢዬሱስ ክርስቶስ ነው::እንግድህ ምን እናንተ ትገርማላችሁ ገና እኮ ብርሃን ለብሶ ኢዬሱስ ነኝ የምልም አለ እግዚአብሔር ይፍታን🙏🙏🙏🙏

    • @JOSHUA_4950
      @JOSHUA_4950 Год назад +2

      “በመንገድህ ሁሉ ይጠብቁህ ዘንድ መላእክቱን ስለ አንተ ያዝዛቸዋልና፤”
      - መዝሙር 91፥11
      “For he shall give his angels charge over thee, to keep thee in all thy ways.”
      - Psalms 91፥11 (KJV)

    • @socialmarketingcourses2207
      @socialmarketingcourses2207 Год назад +1

      I tend to take the word of God literally...test the spirit...and not let yourself taken for a fool!! If it is from God.....What does 1 John 4 2 mean?
      Signs of the Spirit's Reality - My conclusion is that what 1Jn 4:2 means is this: "By this you know the Spirit of God: every spirit which sincerely confesses that Jesus Christ has come in the flesh and which has a corresponding disposition of loving reverence and submission to Jesus Christ, is of God."

    • @teshalegetahun9252
      @teshalegetahun9252 Год назад +1

      እግዚያብሔር ከቃሉ ዉጪ አይሰራም በዘይት አእንድፀልዩ ለቤተክርስቲያን ሹማግሌ እጅ መጫን እንጂ ለመላእክት እጅ መጫን አልተሰጠም የሆነ ሁሉ ከእግዚአብሔር ነው ወይስ ብሎ ማሰብ አለብህ ሰዉዬ, የሳቂ ነጉሥ በላችው ጥራዉእና አብረሄው ሳቂ.

    • @Bathen910
      @Bathen910 Год назад +1

      😅😅😅😅

    • @basildetino6842
      @basildetino6842 Год назад +1

      ራስህን እይ ወሬ ከምታወራ

  • @JOSHUA_4950
    @JOSHUA_4950 Год назад +4

    “በመንገድህ ሁሉ ይጠብቁህ ዘንድ መላእክቱን ስለ አንተ ያዝዛቸዋልና፤”
    - መዝሙር 91፥11
    “For he shall give his angels charge over thee, to keep thee in all thy ways.”
    - Psalms 91፥11 (KJV)

  • @ritafisum9975
    @ritafisum9975 Год назад +7

    እግዚኦ የድፍረት ጥግ

  • @woinshetdejene4912
    @woinshetdejene4912 5 месяцев назад

    እስካሁን እንቅልፌን ሰውቼ እየሰማሁ ነገር ግን የእግዚአብሔር ሰው ነብይ ሚራክል ሲል ጥርጥር ውስጥ አስገባኝ።

  • @ab4745
    @ab4745 Год назад +22

    አቤቱ ይምህረት አምላክ ይቅር በለን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @selamawitberhanu4816
    @selamawitberhanu4816 Год назад +2

    ሀዋሪያቶች እኮ የሠማነውን ያየነውን ብለው የሚሠብኩት እኮ ክርስቶስን እንጂ ድንቅና ታምራትን አይደለም

  • @Deziafrica
    @Deziafrica Год назад

    ትህትናህ ደስ ይላል ከመፅሓፍ ቅዱሳዊ ዕውቀት ጋር፤ተባረክ ነብይ።

  • @AmharicBibleTube
    @AmharicBibleTube Год назад +7

    ትሕትናና እግዚአብሔርን መፍራት ባለጠግነት ክብር ሕይወትም ነው።
    መጽሐፈ ምሳሌ 22:4

  • @selamlekulekimu2393
    @selamlekulekimu2393 Год назад

    እነዚህ ነብይ ነኝ፣ ሐዋርያ ነኝ፣ ፓስተር ነኝ የሚሉ ሐሰተኞች ግን ድፍረታቸው ከባድ ነው። እግዚአብሔርን በፍጹም አያውቁቱም። የሠይጣን አገልጋይ ናቸው።

  • @tadelechlema7379
    @tadelechlema7379 Год назад +5

    እግዚአብሄር ይችላል እንክዋን መላእክቱና አህያም አፍ እውጥታ መላእክት እፊትዋ እንደቆመና አላሳልፍ እንዳላት አልተናገረችም? የበለአምና የባላአቅ ታሬክ ።ይችላል እግዛብሄር

    • @natnaelalem270
      @natnaelalem270 Год назад

      በየትኛው ፅድቅ ነው እግዚአብሔር በየሰኮንድ እየመጣ ቃል የሚናገረው ሰይጣን ነው ነሚጫወትባችሁ አንዱ መቶ ከእግዚአብሔር ጋር እደባደባለው ሲል ሰማው ጭራሽ በዚህ ጉባዬ መላእክት አይመጡም ምክንያቱም ክዳችኋል እነሱም ስልጣን አላቸው ሰይጣን አውቆ መጀመሪያ መልአክትን ያስክዳል ምን ፅድቅ አላችሁ ሰይጣን ነው የሚጫወትባችሁ

  • @TersitTesfaye2009
    @TersitTesfaye2009 Год назад

    እኔ በመላእክት መገለጥ አገልግሎት አምናለሁ ምክንያቱም በእግዚአብሔር መንግስት መኖርና በየትኛውም ሁኔታናነገር ላይ መሰልጠን እንደሚችል ስለማምን አሁንም በዚህ በክፋት በተሞላች አለማችን ላይ በበለጠ የመለኮትን ጣልጋ ገብነት እናፍቃለሁ

  • @tsehayneshtesfaye1866
    @tsehayneshtesfaye1866 Год назад +11

    የሐሰተኞቾነቢያት ጠቅላይ ምንስትር አቶ ሰፎንያስ ሞላልኝ ሆይ ኧረ እፈር

    • @Nadia-e5s3r
      @Nadia-e5s3r Год назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @medayared
    @medayared Год назад +8

    ፍካሬ ኢየሱስ የተፃፈ እየሆነ ነው ያለው ንቁ ከሰማይም እሳት እስከ ማዝነብ ተኣምር ያደርጋሉ ሃሰተኞች ነብያት ይነሳሉ ይላል ወጎኖቼ ንቁ ግዜው ደርሰዋል😢😢😢

  • @shiferawfeyissa9876
    @shiferawfeyissa9876 Год назад +12

    አዲስ አበባ ለከፈተው ሱቅ ጥሩ ማስታወቂያ ሰራለት። እግዚአብሔር አስቀድሞ በቃሉ እንደተናገረ " ሕዝቤ ዕውቀት በማጣቱ ምክንያት ጠፍትዋል" ብልዋል። አዬዬዬዬ😢😢😢

    • @RHAMAYGATA
      @RHAMAYGATA Год назад

      😢😢😢😢😢

    • @tsigeredagetachew6342
      @tsigeredagetachew6342 Год назад

      ሕዝቤ እውቀት ከማጣቱ የተነሣ ጠፍቶአል አንተም እውቀትን ጠልተሃልና እኔ ካህን እንዳትሆነኝ እጠላሃለሁ የአምላክህንም ሕግ ረስተሃልና እኔ ደግሞ ልጆችህን እረሳለሁ።
      ሆሴዕ 4፤6

  • @ayinetadesse1345
    @ayinetadesse1345 Год назад +5

    እግዚአብሔር ዛሬም ይሰራል አሜን ሁሉም እውነት ነው

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 Год назад +1

    እግዚአብሔር ታላቅ ነው እግዚአብሔር አገልግሎትህን ያሰፋው በአለም ዙሪያ

  • @kidistabera5385
    @kidistabera5385 Год назад

    እግዚኦ ፡ መሐረነ ፡ ክርስቶስ። እግዚአብሔር ፡ ሆይ ፡ ምንድነው ፡ የምታሰማን። ቅደሱን ፡ መላእክትን ፡ ማዘዝ?!

  • @markiyaeshetue6586
    @markiyaeshetue6586 Год назад +3

    ጌታ ሆይ ማረን ከእንዲህ ያለ ድፍረት

    • @rahelamare9877
      @rahelamare9877 Год назад

      የምን ድፍረትአልገባኝም መላእክታት ሁሌም በእግዚአብሔር ዘንድ መልእክትን አድራሽ መሆናቸው ይታወቃል

  • @woinshtegebrebesha9872
    @woinshtegebrebesha9872 Год назад +4

    Am from Debre zeit but never heared about this prophet. Thank you pastor sofonyas for showing Us this programe. Glory to God. 🙏🙏🙏🙏

    • @tutiyir1916
      @tutiyir1916 Год назад +1

      Seriously 😂😂😂😂

    • @rasayifat5726
      @rasayifat5726 Год назад

      ቶሎ ሂድ ገንዘብ ያበራክታል አሉ።

  • @JOSHUA_4950
    @JOSHUA_4950 Год назад +1

    “ሁሉ መዳንን ይወርሱ ዘንድ ስላላቸው ለማገዝ የሚላኩ የሚያገለግሉም መናፍስት አይደሉምን?”
    - ዕብራውያን 1፥14
    “Are they not all ministering spirits, sent forth to minister for them who shall be heirs of salvation?”
    - Hebrews 1፥14 (KJV)

  • @shinbirayimer5694
    @shinbirayimer5694 Год назад +14

    ወደዚ ሚዲያ ብቅ የምለው ውሸትና ለመስማትና 😂ለመሳቅ ነው የምገባው

  • @shewayehaile8130
    @shewayehaile8130 Год назад +5

    አይ ኢትዮጵያ ህዝቡን ተጫወቱበት ይገርማል😊😢

  • @Zerihun-n7o
    @Zerihun-n7o Год назад +2

    ነብይ አማኑኤል አሁንም ጌታ አብዝቶ ይባርክህ !!! ነገሮች በሚከብዱበት ሥፍራዎች ለወንጌል ስትል ብዙ መስዋዕት እየከፈልክ ነው ።

  • @socialmarketingcourses2207
    @socialmarketingcourses2207 Год назад +4

    This particular servant of God does appear different from the ones I have been hearing from Ethiopia. I had my missgiving about the 'prophets' but this servant of God is one I would like to get in touch with and explore God's word and guidance I need rather crucially at present. God bless you prophet Amanuel Daba...may God bless your mission and render your life a real vessel of His word to the world right now!!!!!!!!!!

  • @bettygetachew2273
    @bettygetachew2273 Год назад +2

    የሀሰተኞች ጠቅላይ ሚኒስተር

    • @Nadia-e5s3r
      @Nadia-e5s3r Год назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @KingsTVCa
    @KingsTVCa Год назад +17

    እነክበበው በጠፉበት ዘመን እ/ር እናንተን ሰጠን ምርጥ ኮሜዲ የአቢይ አህመድ ቅምጦች

    • @በላይነህካሳ
      @በላይነህካሳ Год назад

      እነ ደብተራ ደጋሚ አገጋንንት ጎታች ሁሉ የአብይን ስም አፋችሁ ላይ ተነቅሳችሁታል

    • @amarewoldekidan9649
      @amarewoldekidan9649 Год назад

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 Год назад +1

      Ante aleh aydel ye girar tawula lay tikis tsifeh tabot negese yemitil 😂😂😂. Ye Teklehaymanot kizen Ke christos dem gar ekul new yemitil debitera 😂😂😂. Ke mutan menfes amiliko satiwota lelawun yemetechet moral yelehim 😂😂😂

    • @ituneethiopia8427
      @ituneethiopia8427 Год назад

      እ/ር??? እግዚኦ እባካችሁ እግዚአብሔር ብላችሁ ፃፉ

    • @alemneshkelemework9319
      @alemneshkelemework9319 Год назад

      በጣም አሳቀኝ !!አመስግናለሁ !!ትችላለህ !!

  • @lozabogale3561
    @lozabogale3561 Год назад +16

    አቤት ጉድ ነው በመጨረሻው ዘመን የማንሰማው ነገር የለም

    • @ABIRHAMGIRMAY
      @ABIRHAMGIRMAY 9 месяцев назад

      በታም ያሳዝናሉ እነዚህ ፕሮቴስታንቶች ከልድ ሁሌም አያልቅባቸውም ደግሞ አንተ መዝናኛ ውስጥ መላዕክት መጥቶ ታየ ሲል አያሳዝንም እንዴ?

  • @ab4745
    @ab4745 Год назад +19

    እረፋ እረፋ እረፋ ጠያቂውም አስጠያቂውም ተው ተው ተው ይህ ድራማ ይብቃችሁ

  • @senbetgebre
    @senbetgebre Год назад +1

    ይህ ነገር ሰዎችን ወደ መላዕክት አምልኮ ማለት መላዕክትን ወደ ማምለክ እንዳይወስድ ጥንቃቄ መደረግ አለበት የኛሰው ትንሽ ነገር እንደምበቃው መረሳት የለበትም ተባረኩ!!

  • @merbarr1645
    @merbarr1645 Год назад +26

    ልብ ያለው ልብ ይበል ስለሀሰተኛ ነቢያት
    ማቲዮስ 7 : 21,

    • @abeltsehay-r7r
      @abeltsehay-r7r Год назад +1

      Weshetam Matthew 7 :21 didn't say anything like that

    • @tsigeredagetachew6342
      @tsigeredagetachew6342 Год назад +1

      በሰማያት ያለውን የአባቴን ፈቃድ የሚያደርግ እንጂ፥ ጌታ ሆይ፥ ጌታ ሆይ፥ የሚለኝ ሁሉ መንግሥተ ሰማያት የሚገባ አይደለም።የማቴዎስ ወንጌል 7፤21

  • @AmharicBibleTube
    @AmharicBibleTube Год назад +14

    ትዕቢት ከመጣች ውርደት ትመጣለች፤ በትሑታን ዘንድ ግን ጥበብ ትገኛለች።
    መጽሐፈ ምሳሌ 11:2
    አምላክ ይቅር በለን

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA Год назад +5

    የሀሰተኞች ነብያት ጠቅላይ ሚንስቴር እንኳን ደህና መጣ😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @Nadia-e5s3r
      @Nadia-e5s3r Год назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @Alam-k6l
      @Alam-k6l Год назад

      😂😂😂😂 ቀደምሽኝ እኮ

  • @getubest6908
    @getubest6908 Год назад +5

    ወይ ዘንድሮ ጭራሽ አለምን:-ምድርን የፈጠረ አምላክ በ-'ላብራቶሪ' ሊመረመር እባካችሁ በዚህ ኑሮ ችግር ጦርነት:-ሰላም ለማግኘት ፀሎት:-እግዚዮ:-በማለት በምናለቅስበት ጊዜ ጭራሽ ሌላ ፌዝ:- ቀልድ:- ይቅር ይበለን😭

  • @JOSHUA_4950
    @JOSHUA_4950 Год назад

    “የእግዚአብሔር መልአክ በሚፈሩት ሰዎች ዙሪያ ይሰፍራል፥ ያድናቸውማል።”
    - መዝሙር 34፥7
    “The angel of the LORD encampeth round about them that fear him, and delivereth them.”
    - Psalms 34፥7 (KJV)

  • @tadelechlema7379
    @tadelechlema7379 Год назад +1

    ነብያቶችን የጠራው የሰማይ አምላክ እግዛብሄር ነው። የጠራው ጌታ እየሱስ ይመርምር ሰው ዝም ብሎ ይእግዛብሄርን ማዳን ቢያይ ጥሩ ነው ጌታ ያድናል

    • @rasayifat5726
      @rasayifat5726 Год назад

      የዋህ.....ራሳቸውን በራሳቸው ነው ነቢይ ሐዋርያ የሚሾሙት።

  • @ElnathanBehailu
    @ElnathanBehailu Год назад +1

    ስርዐት ያለው ሰው ነው ተባረክ እውነቱን ነው

    • @ayshaahmed8148
      @ayshaahmed8148 Год назад

      ምን ስርአት አለውቀስ ያለመስሎ የሀገር ውሽት. ያዎራል 🤣🤣የሰው ልብ ለመብላት ለማስመሰል አይ ፈጣሪ

  • @zenaberhanu4969
    @zenaberhanu4969 Год назад +1

    ኧረ በእግዚአብሔር ብቻ እመኑ መላእክትን አዝኩት የሚል በእግዚአብሔር ስም ጥቅስ እየደረደረ አይሸዉዳችሁ‼️ቃሉ እንደማናገረዉ መንፈስን መርምሩ‼️መልአክትን የሚያዘዉ እግዚአብሔር ብቻ ነዉ።።።

  • @zerihunodda2202
    @zerihunodda2202 Год назад +1

    ነብይ ÷ ፖስተር ÷ ሐዋርያዬ....ነኝ እያላችሁ የምትጃጃሉ ሁሉ እግዚአብሔር የማጭበርበርን ክፋ መንፈስ ያርቅላችሁ!!! ወዳችሁ አይደለም:: ተይዛችኃል:: ከዚህ የ ቅዠት ደዌ ትድኑ ዘንድ ፈጣሪ ይርዳችሁ!!!

    • @Nadia-e5s3r
      @Nadia-e5s3r Год назад

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏

  • @ቢንትሁሴን-ቐ3ሰ
    @ቢንትሁሴን-ቐ3ሰ Год назад +8

    እባካችሁ እምነትን እንዲሁ ቀለል አድርጋችሁ መሳቂያ አትሀኑ እግዚአብሄር ቃል ቀልድ አይደለም

  • @beyapease6686
    @beyapease6686 Год назад +3

    እና መላክት ያማልዳሉ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍::

  • @VickYes-ph5uv
    @VickYes-ph5uv Год назад

    Yes i trust god send angels to save people and protect ❤mezmerdawit 91.11 ❤❤❤🎉🎉🎉is 👍👍👍👍still gods miracle working through angel so glory to the lord. 😄 😇 👼👼👼👼👼👼

  • @tofa7285
    @tofa7285 Год назад +1

    ወይ ቅዠት ሁሉም ዕድሜያቸው ተመሣሣይ ነው ተመካክረው ነው እዚህ ሽቀለ ውስጥ እሚገቡት ።

    • @Nadia-e5s3r
      @Nadia-e5s3r Год назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @saroncheje
    @saroncheje Год назад +2

    የተፃፈው ስልክ ስህቴት ነው Sofi.

  • @wongelawit15832
    @wongelawit15832 Год назад +4

    MR. sofonias ,your facial expression and the way you ask always makes me smile😆

  • @derefer6509
    @derefer6509 Год назад +1

    God bless you all of you. You are realy showing us the word of God and the work of God. Jesus is Lord.

  • @almazalemu5229
    @almazalemu5229 Год назад +1

    ለመሆኑ መላእክት ሰዎችፎቶ ማንሳት ይችላሉ? በጣም በጣም ያስፈራል ክርስቶስ ብቻ ክፉ ከሆነ ነገር ይጠብቀን እግዚአብሔር ብቻ ነው እውነቱንና ሀሰቱን የሚለይ መንፈስ ይስጠን በጥብቅ ልንፀልይ ያስፈልጋል የእግዚአብሔር ህዝብ ሆይ

  • @ermiastadeseofficial5553
    @ermiastadeseofficial5553 Год назад +2

    Debretabour university akewalew betam migerem lji new blessed

  • @baba2191
    @baba2191 Год назад +1

    ደፋር ነብይ ነኝ እያልክ ራስህ ጨዋታ እየተጫወትክ ግሞች ኢትዮጵያኖች አብዛኞቹ ሴጣን በሀጢያታችሁ የሚቀናባችሁ

  • @sunnyethio3782
    @sunnyethio3782 Год назад +3

    ትልቅ ስህተት እናት ማርያም ልጅ ማሪያም የሚባል የለም

  • @JOSHUA_4950
    @JOSHUA_4950 Год назад

    ኤፌሶን 2
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ²⁰ በሐዋርያትና በነቢያት መሠረት ላይ ታንጻችኋል፥ የማዕዘኑም ራስ ድንጋይ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፤
    ²¹ በእርሱም ሕንጻ ሁሉ እየተጋጠመ በጌታ ቅዱስ ቤተ መቅደስ እንዲሆን ያድጋል፤
    Ephesians 2 (KJV)
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ²⁰ And are built upon the foundation of the apostles and prophets, Jesus Christ himself being the chief corner stone;
    ²¹ In whom all the building fitly framed together groweth unto an holy temple in the Lord:

  • @Lizabellalulu-gq9jj
    @Lizabellalulu-gq9jj Год назад +1

    ኡኡኡኡኡኡ ዉሸት ንግድ ሌብነት መላአክት ይህን አያደርጉም ይህ ህዝብ መበላት መታለል እጣፋንታዉዉ

  • @Fkr12204
    @Fkr12204 Год назад +3

    ወንድሜ የእግዚአብሔር ስው እውነተኛ የጌታ ስው ነክ እያዳመጥኩ ውስጤ ፍራት ፍራት ሲለኝ የሆነ ሀይል አንተላይ እዳለ ተስማኝ ይገርማል እስካሁ የብዙ አገልጋይ ስምቻለው እደዚ ሆኜ አላውቅም ቅባቱ በበለጠ ይጨመርብክ

  • @LeEthiopiaLijoch
    @LeEthiopiaLijoch Год назад +1

    ጠቅላዩ የዛሬ እንግዳዎት ይለያል

  • @yohannesasfaw7299
    @yohannesasfaw7299 Год назад +1

    የሀሰተኞች ጠቅላይ ሚኒስትር ነህ

  • @MarefiaGebre-kn5fp
    @MarefiaGebre-kn5fp Год назад +3

    I see god's calling in this prophet so god bless you continue

  • @banchirgawodajo4432
    @banchirgawodajo4432 Год назад

    “እነሆም፥ ሙሴና ኤልያስ ከእርሱ ጋር ሲነጋገሩ ታዩአቸው።”
    - ማቴዎስ 17፥3

  • @HanyTade-sp8fj
    @HanyTade-sp8fj Год назад +2

    CAN YOU Interview ASTER AWAKE Please..sophiye

  • @atanawgondar3910
    @atanawgondar3910 Год назад +1

    ሲሞላቀቅ ግን ዲያስፖራ ነው ሚምስለው "ሁሉ ድንቅ ነው ጌታ ይባረክ"

    • @RHAMAYGATA
      @RHAMAYGATA Год назад +1

      በጣም😂😂😂😂😂😂

    • @EftaTube600
      @EftaTube600 Год назад

      በጣም 😂😂😂

  • @Mara-wl7ph
    @Mara-wl7ph Год назад +2

    መዝሙር 91
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹¹ በመንገድህ ሁሉ ይጠብቁህ ዘንድ መላእክቱን ስለ አንተ ያዝዛቸዋልና፤
    ¹² እግርህም በድንጋይ እንዳትሰናከል በእጆቻቸው ያነሡሃል።

  • @-everythingames
    @-everythingames Год назад +1

    ቆይ ከዚህ ቃለ መጠይቅ ያተረፈዉ አዘጋጁ ብቻ ነዉ ምክንያቲም ገንዘብ እየሠራ ነው አኔ እንደ ክርስቲያን ምንም መንፈሳዊ ትምርት የለበትም

  • @sarabeyene139
    @sarabeyene139 Год назад

    ጌታ ይባርክህ ነብይ አማኑኤል ፣የእዉነት የእግዚአብሔር ቃል ያለህ ነህ ።ዘመንህ ይባረክ

  • @yiftuabebe7624
    @yiftuabebe7624 Год назад +1

    አይ እናንተ ሰዎች ሰይጣን የእግዚአብሔርን መልዐክ እስከሚመስል እንደሚያስት ይታወቃል አሆን በእናንተ የሚታየው ይሄ ነው እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጣችሁ ሎቱ ስብሐት ጴንጤዎች አሁንስ የክፉ መንፈስ መገለጫ ሆናችሁ አቤት ድፍረት ድፍረት ቢዝነስ ቢዝነስ ማስፋፋት

  • @edeneden7916
    @edeneden7916 Год назад

    ሠላም ነዉ ፓስተር ሶፌ
    የነብዩ ቁጥር አይሰራም የሚሠራዉን ኩጠሽር ላኪ

  • @zagolzeethiopia1486
    @zagolzeethiopia1486 Год назад +13

    ኢትዮጵያ እና እግዚአብሔር ሰው ያጡበት ክፈ ዘመን ። የማንም መጨማለቂያ ሆንን

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 Год назад

      Awo tawula tabot new tebilo be sew Ena be egziabher yetekeledebet hager Ethiopia 🇪🇹 bicha nat. Kelid Zare altejemerem

    • @rasayifat5726
      @rasayifat5726 Год назад

      ​​@@sweetman5249
      ለማንም ውርጋጥ ሐዋርያ ነቢይ እያለ የሚሰገድ፤
      Guest House ዘይት በመሸጥ የሚዘረፍ፤
      ከእግዚአብሔር ጋር እነጋገራለሁ በሚለ ሕዝብን የሚያጃጅል

    • @rasayifat5726
      @rasayifat5726 Год назад +2

      የሌለህን ገንዘብ እግዜአብሔር ባንክ ከተተልህ? የሚያሰዝኑት ፣ በእንደናነተ አይነቶቹ አራዳዎች የሚጨበረበሩት የዋሆች ናቸው።

    • @rasayifat5726
      @rasayifat5726 Год назад +1

      ሕዝቡ ላይ በደከመ ጎኑ እየገቡ BUSINESS ይሠሩበታል።

    • @tigitk5795
      @tigitk5795 Год назад

      @@rasayifat5726 ጭሰ አልባው ኢንድሰትሪ kkkትክክለኛ አገላለፀ ምን ጉድ ነው እብዶች በዙ አማኑኤል ተዘጋ እንዴ ወይሰ ኪኒናቸውን ሳይጨርሱ እያመለጡ ነው የሚወጡት አይ ጴንጤ በቃ የሚያርጉትን አያቁምና ይቅር በላቸው

  • @helenehelene4564
    @helenehelene4564 Год назад +3

    በእናንተ ምክኒያት ነብይ የሚባሉትን ሁሉ ማመን አልቻልኩም። በቃ ነብይ የሚለውን አገልግሎት መፅሓፍ ቅዱስ ላይ ብቻ ነው ማምነው

    • @Dena.E
      @Dena.E Год назад

      በትክክል

    • @amhawolde4690
      @amhawolde4690 Год назад

      ነብይ ደምሳሽን ሞክሩት ?😉 እሱ ይሻላል

  • @yohannesyihune1075
    @yohannesyihune1075 Год назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክ ፓስተር,ሶፌኔያስ

  • @ituneethiopia8427
    @ituneethiopia8427 Год назад +1

    መምህር ተስፋየ አበራን ለምን አታቀርበዉም።።።??? ዝም ብለህ ሰዉን የማያንፅ ነገር ለምን ትሰበስባለህ።

  • @junefirst500
    @junefirst500 Год назад

    ፓስተር፡ ሶፊ፤ ይህ ወጣት፡ ድምፁ፡ እንኳን፡ ልዩ፡ ነው፤ ሐቀኛ፡ ይመስላል! የበለጠውን፡ ይዟል፤ እኔ፡ የምፈራው፡ የተመረጡትን፡ ክፉው፡ እንዳይጠልፋቸው። መላእክት???

  • @tsegayedagne4858
    @tsegayedagne4858 Год назад +1

    ሲጀመር ምንምሊያደርግ ለማይችል አንድሰው ጊዜሰጥቶ ማየትምአያስፈልግም በቃልየተገለጠ ስለሆነ።

  • @RetaKetema
    @RetaKetema Год назад

    ወገኖቼ እንግዲህ የሲሞን ልጆች ይህ የሚናገረውን በአዲስ ኪዳን መንፈስ ውስጥ ሆናችሁ በእግዚአብሔር ጥብ ገምግሙ የመዳን ቀን አሁን ነው የሚለውን አስተውሉ።ድሮም እኮ ከጣሪያ ላይ ሣንቲም በጉባኤ ላይ ሲበተን ስናይ ስንሸወድም አድገን ይህችኛዋ ተነቅቶባት እየተሻሻለ እየመጣ ነው።ሶፎንያስ ሁሉንም ጋብዝልንና የብልጽግና ወንጌል አጥማቂዎችን ጉድ እንየው።የማይሰራ ይብላ ...ወንጌል ዛሬ በነብያት ቀርቦልን ብዙዎች ተዋጅተውበታል...ወገን ይህችን ትክክለኛ የወንጌል ልጆች እንጠቀምበታለን።ይሄ ነው እኮ ብ...ል...ፀ...ግ...ና...

  • @ab4745
    @ab4745 Год назад +1

    አምላከ እስራኤል

  • @tamratgodebo3759
    @tamratgodebo3759 Год назад

    እግዚአብሔር አምላክ ትላንትና ያደረገዉን ድንቅና ተአምራትን ዛሬ አያደርግም አንልም በትክክል ያደርጋል እናምናለን ችግራችን እኮ ዛሬ ብዙ የኮፒ ሰዎች ስላሉ ያስፈራል ስለዚህ ተጠንቅቀን መስማት ጥሩ ነው ወይንም ደግሞ ማንኛውንም ተአምራት ከመፅሐፍ ቅዱስ አኩያ ማየት አለብን ምክንያቱም ሰይጣን ራሱ የመላዕክን መልክ መስሎ ይገለጣል ተብሎ ተጽፎአልና ይላል ::

  • @habhabcell3510
    @habhabcell3510 Год назад +1

    እዉነት ሶፍንያስ ዩትበር ብር በትክክል ዘርዘርክ ስትጠቀመዉ ልጆችክን ስታበላ አይሰማክም በእዉነትጌታ ምህረት ያርግልክ የወንጌል ጠር አፈርኩ ባንተ ወንጌል ስናገር ሌቦች አታላዮች ተባልን

  • @tesfamichaelweldesellasie3331
    @tesfamichaelweldesellasie3331 Год назад +1

    pastor , please respect our mind

  • @merbarr1645
    @merbarr1645 Год назад

    ክፉ እና አመንዝራ ትውልድ ምልክት ይሻል፥ ከነቢዩም ከዮናስ ምልክት በቀር ምልክት አይሰጠውም። ማቲዎስ 16:

  • @melakualebachew7791
    @melakualebachew7791 Год назад

    ሳፊ ጎበዝ ነህ ዩቲዩብ እንዴት ገንዘብ መስራት እንደሚቻል በቀላሉ እያስተማርክ ነው ህዝብን ከምናምን ለመጠበቀ አይደለም ሰውየው ዘንዶ ተገደለበት አገር ዛሪ ደም እየፈሰሰበት ነው አይ ምስክሮች

  • @shimzewge1195
    @shimzewge1195 Год назад +5

    በመላእክት ላይ የድፍረት ቃልን ተናግረሀልና እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጥህ። በላቦራቶራቶሪ ተመርምሮ የሚረጋገጥ የመላእክት እጅ! ?እንደዚህ መቀለድ ተጀመረ?

  • @mezmurwithlyricsvideo4427
    @mezmurwithlyricsvideo4427 Год назад +2

    ቲሽ ሸወደኝ መልአክ አያለሁ ብዬ ሰፍ ስል ዘይት ያሳየኛል፡፡

  • @mazaseyum6711
    @mazaseyum6711 Год назад +1

    ዛሬም ሶፊ አይቀርብህም መላህከት መንፈስ ናቸዉ እረ በእግዚአብሔር ቃል ሞግተዉ ወይ ተማር ብቻዉን ተአምራት የሚያደርግ እግዚአብሔር ነዉ እግዚሆሆሆሆሆሆሆሆሆ ማርና ክርስቶስ አባቴ ይሰራል እኔም እሰራለሁ ነዉ የሚለዉ ቃሉ ቢሆንም አናምንም ከእግዚአብሔር ቃል ዉጪ በቃሉ አረጋግጡልን

  • @natnaelalem270
    @natnaelalem270 Год назад +1

    መላእክት መቼ ስራ ጠፋባቸው አንተ ጋር መተው ጣት የሚያስቀምጡት ሰይጣን እየተጫወተብህ ነው ባክህ ጠረቄ ነህ ምን ያህል ንፁህ ብትሆን ነው እያበዳችሁ ነው ታዲያ ሰለ ኢትዮጵያ ጦርነት ማስቆም አልቻልክም ሰይጣን ከሰማይ እሳት ማውረድ ይችላል ካመንክበት

  • @እግዚያብዬርይወደኛል

    😢 የመስቀል ስር ቁማርተኞች የዘንድሮ አገልጋዮች

  • @asterherpo8994
    @asterherpo8994 Год назад

    ሶፊ መፀሐፍ ቁዱስ ላይ ካለ ማስረጃ ባሰጠን

  • @mesfintekle6382
    @mesfintekle6382 Год назад +1

    ጠቅላይ ሚኒስቴር ሶፎንያስ

    • @Nadia-e5s3r
      @Nadia-e5s3r Год назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Yilmahailu23
    @Yilmahailu23 Год назад +2

    ቀልደኛ ሄነሃል ሶፎንያስ የምትባል ሰውዬ
    ዪቲዩብ ብር ለማግኘት የማንንም ኮልኮሌ እየለቃቀምክ ክርስትናን አታሰድብ

  • @ab4745
    @ab4745 Год назад +1

    ሚካኤል ገብርኤል ፋኑኤል ሩፋኤል,,,,,,,,,,,,,አቤቱ ይቅር በለን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😱😭

  • @zewdituadera8216
    @zewdituadera8216 Год назад

    God bless you thank you

  • @Hamere-ij8np
    @Hamere-ij8np Год назад

    ከጌታ በቀር ማመን አንፈልግም...ገብርኤል፤ ሚካኤል አትበሉ ብለው አሁን የመልአኩ ጣት ፎቶ ይዞ በዚህ አስነካቸዋለሁ የታመሙትን እያዳንኩ ነው ብሎ አረፈው። የመድሀኔአለምን ጸበል አትጠጡ ብለው እነሱ የኔን ዘይት ወስደው ጤናቸውን አገኙ፤ ገንዘብ አገኙ ብለው ያወራሉ። የሚገርም ነው በጣም።

  • @fitihzegeye5418
    @fitihzegeye5418 Год назад

    Pastor Sofi welcome 🙏ye menfesawi gazetegnet sinemigbarna chilotah hulem yemidenek new🙏

  • @tsegayemesele9031
    @tsegayemesele9031 Год назад +6

    Just focus on the scripture and preach the word that’s all you need!

  • @junefirst500
    @junefirst500 Год назад +1

    Yes, pastor Sofi Sid Roth it is Supernatural show might invite Prophet Amman & will investigate if he is really see Angeles.