#የማህበረ_ቅዱሳን_አደገኛው_ምስጢር_
HTML-код
- Опубликовано: 14 дек 2024
- #Pastor_Kassahun_Lemma #Ethiopia #new_protestant_mezmur#glory_zone#ethio_news#dr_wedajeneh#mahibere_kidusan#orthodox#seyfu_on_ebs#yeneta_tube
Pastor Kassahun Lemma Ministries is a global ministry founded and lead by Pastor Kassahun Lemma. our goal is proclaiming the full purpose of God.
°To Restore all things according to the will and word of God by proclaiming the Good news of Jesus Christ.
°Our Ministrie is dedicated to equip and motivate, mentor and educate believers to fulfil there God given purpose in there personal, profestional life.
°To prepare and equip the body of Christ to the second coming of our Lord Jesus Christ.
°Our ministrie is dedicated to unveil the work of the darkness in other hand the healing and delivering power of God according to His will.
°We are committed to awaken the church of Christ to worship in spirit and truth according to the word of God. In spirit means, among other things, that it must originate from within, from the heart; it must be sincere, motivated by our love for God and gratitude for all he is and has done. Worship cannot be mechanical or formalistic.
FOLLOW ME
/ @pastorkassahunlemmami...
FOLLOW ME
m.facebook.com...
FOLLOW ME
...
Copyright © pastor Kassahun Lemma ministries
ብትሳደቡም እዉነት አትሸሼግም።
ደስ የሚሉ የጌታ መንፈስ ያለባቸው ወንድም ።ዘመንዎ ይባረክ።
What a Charisma...I love Mergeta Tsigie so much...The Holy Spirit is upon him...Mergeta you are healed by the stripes of Jesus...you will preach the gospel...you are BLESSED 🙌 😇
መሪ ጌታ እንወድሃለን ተባረክ። በእርግጥ ይነጋል።
የምንውድህ የእግዚኣብሄር ሰው፡ ፓስተር ካሳሁን፡ በቀረበው ፕሮግራም በጣም ተባርከና፡ ተምረናል እና፡ ጌታን ኣገልግሎትህን ይባርኽ። በዚህ በነበረው ቃል ምልልስ፡ ኢትዮጵያን ከኣጋንታዊ ኣለም ተጽእኖ ነጻ ላምውጣት የምታግገሉ፡ ቴቪጅን ሞስኾትን ያልታዩ፡ ብዙ ጀግኖችን እዳልዋት ተረድቻለሁን። ገና ኢትዮጵያ ብኣለም ዙርያ ያላት ተጽእኖ በጣም እየገነን ይሄዳል። የሀን የምሆንበት ግዜ ረጅም እንዃን ባይሆን፡ ኢትዮጵያ ግና ክብረ ነው፡ ያልችውን ከጨለማው መንፈሳዊ ኣለም ንኪኪ ያለውን እና፡ መሰረት ያደረገ ለምጣል ፍቃጠኛ መሆን ኣለባት። ጌታ የሱስን ኣብዝቶ ይባርኽህ። ተባረኽ
Afer tene bela tekur lebash setsn
"ህዝቤ እውቀት ከማጣት የተነሳ ጠፍቷል።" ይላል መጽሀፍ ቅዱስ። ደግሞስ እውነትን ታውቃላችሁ እውነትም አርነት ታወጣችኋለች ብሏልና ስለእኚህ ልበ ብርሃን መሪጌታ እጎዚአብሔር ይመስገን።
ዋውእየሱስጌታነው!!!❤❤🎉 10:00
በጣም ድንቅ ምስክርነት፤ ጽናትና ድንቅ የቃል መገለጥ ። መሪ ጌታ ጌታ ይባርክህ ። ካስሽ ይህን ድንቅ ምስክርነት ስላዘጋጀህ ጌታ ይባርክህ ። በርታ።
ሆና ኣታቅም ኣጭርና ግልጽ ይሄ ተረት ነው
ጌታ ይባረክህ ፅጌ እውነቱ ኢየሱስ ክርስቶስ ማመን ነው የጌታ የሆኑት እየበዙ ይሆዳሉ
ቃለመጠይቁ እጅግ ጠቃሚና ያላለቀ ነው፤ ክፍል ሁለትን በጉጉት እጠብቃለሁ ። ነገር ግን በቃለ መጠይቁ መሀል wow የሚለው ብዙ ግዜ ያለቦታው ነውና የምትጠቀምበት ቢቀርና እንግዶችህን በተለይ ደግሞ በእድሜ የሚበልጡህን በአንቱታ ማናገር ለአንተም ለእንግዳህም ክብር ለተመልካችም ጆሮ ምቾትን ይሰጣል ። በባርኮትህ ኑር !
Merigeta Tsege and Merigeta Ketsela are very special brothers we have in Christ whom the Holy Spirit is using to do His good work in Ethiopia. I am always delighted to hear them speak and my prayers and blessings to them in the name of Lord Jesus!
🙏 💚💛❤️🙌 Praise the Lord that He is shining His Light in the dark places 🙏
iyesusi kiristos bichawun yadinal🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹
አንቺ መናፍቅ በሀይማኖትሽ ላይ አተኩሪ ስንት ጉድ protestant ውስጥ አለ ምድረ ሸርሙጣ
@@thomasgebremedhin7969ይህ የፃፍከው ማንን እንድታምን ያሳያል
ታቦትከድንጋይከእንጨትከብረትይሰራልአሁንግንአበቃለት
እግዝአብሔር ይባርክ እንደዚሁ እዉነቱን ግለጡ አሁንም እየሱስ ያድናል
ፓስተር ካሳሁን ለጠየከው ጥያቄ መልስ ሲሰጥ አስጨርስ ጣልቃ አትግባ እንስማው ስላቀረብክልን እናመሰግናለን ተባረክ
እሱ እኮ ለመማር ወይም ከስህተቱ ለመታረም ሳይሆን በቅዱሳኑ ላይ ያለውን ጥላቻ ከልቡ ወስጥ እያወጣ የሚተፋበትን ግዜና ቦታ ማግኘቱን ብቻ ነው የሚያየው!!!! ቢነግሩትም ጆሮው እየገለበጠ በራሱ ቋንቋ ነው የሚነግረው::
@woine123 ene sexo teqaxelu
Paster kasish zemenik yibarek🇪🇹😍💔
Gosh Pastor kasahun. Berta. Kekefa tileyaleh. Le teteyakiw gize tisetaleh. Teteyakiw indimeles taregaleh. Demo atakuritim mehal iyegebah. Wonderfull
የኔ ሃሳብ ተናገርክልኝ መርጌታ። ከነዚ ፓስቶሮች ያንተ መረዳት ይበልጣል።
ኣሰገራሚ ዉይይት you pastor kasahun &"ሜሪ ጌታ እዉነት እየገለጣችሁት ስለሆኔ እሰከ ደም ጠብታ የፈለገውን ዋጋ ከፍላችሁ ሂዱበት ታሸንፋላችሁ ለእዉነቱ ጌታ ከእናነተ ጋራ ነውና እውነት እዉነት ነው ።በርቱ እዉነት ተብሎ ውሸት ሰመለክ የነበረው ስጋለጥ ዘመን መጣ ።ወደ ፍፃሜ ይቸኩል እውነት የተረዱ ከእናንተ ጋራ ይወግናሉና በርቱ ።
God bless you paster. Keep going,he helps you!!
በጣም የሚገርም ምስክርነት ነው
ለብዙ ሰዎች የምያስተምር ነው
በርታ ፓስቶር !
ወንጌል ድል ያደርጋል ጌታ ዘመን አመጣ የገባው ወደ ጌታ ዞር ይበል
Geta yebarkh ❤️❤️❤️❤️🙏🙏
ወይኔ ወንድሜን አይዞህ እግዚአብሔር ያድናሀል ተባረክ መሪጌታ ጽጌ ተባረክ ፓስተር ካሳሁን
Share adregulet tebareku
@@PastorKassahunLemmaMinistries እሺ ወንድሜ
በጣም ጥሩ ዉይይት ነዉ። ይበረታታሉ ጤና ይስጥልን
እግዚኣብሄር ልቦና ይስጣቹህ 🙏🙏🙏
Lebona setot ke xaot wede Getaw temelese
Kibir le Egzabher yihun ,betam des yilal Tebareku !!!!
በለላ ጉዳይ እንደገና በጋበዝ እጅግ በጣም ደስ ይለኛል ፓስተር
ታቦተ ፅዬን ኢትዬጵያ የለም ምክንያቱም ሰለሞን 970-930 BC ስለኖረ ያንጊዜ መጣ ከተባለ
ዖዝያን ከሰለሞን 200 አመት በኋላ መቅደስ ገብቶ
ለምፃም የሆነው ታቦቱ በእስራኤል መቅደስ ስለነበረ ነው ታሪኩ ስለሚጋጭ ትክክል አይደለም እኛ አገር የለም ።
Woyinae be dingle enae lerso tesakikae aleku, kirstos mihiretun yilakilot lela minim alilotim, gizae degu hulun yasayenal. Proud to be ORTODOX 🙏 💕
Ay anchi sew bizu mister ale
Read bible pls
God bless you. You are a real servant of the Lord Tsige
May God Bless U !!!!
ታቦተ ፅዬን ኢትዬጵያ የለም ምክንያቱም ሰለሞን 970-930 BC ስለኖረ ያንጊዜ መጣ ከተባለ
ዖዝያን ከሰለሞን 200 አመት በኋላ መቅደስ ገብቶ
ለምፃም የሆነው ታቦቱ በእስራኤል መቅደስ ስለነበረ ነው ታሪኩ ስለሚጋጭ ትክክል አይደለም እኛ አገር የለም ።
Getan sila erso betam amesaginalehu agalgilotih betam barikognal lazelalem amilake yibarikih.
እንኩዋን ጌታ ከገዳይ እጅ አተረፎት እና ለዛሬው ቀን አደረሶት
Tebareku
God bless you Brothers btam asflgi new lehzbachin .tebarku😊😘
የመጨረሻው ቀን ይህንን ይመስላል ተጠንቀቁ ወገኖቼ ተኩላው የበግ ለምድ ለብሶ እያጓራ ነው እንፀልይ፤እንፁም፤እንስገድ አብዝተን፤እንመፅውት የድንግል ልጅ ቅዱስ አማኑኤል ይርዳን አሜን።
Abetu Geta egzbher Hoye Ante Bicha Ewnet Wangelin Asayachewo Amelakitachewo🤲🤲🤲🤲🤲🤲Bewnet Sile inesu Meslhe gidetachin new 🙏
Wow geta ybarkot ewnetin bemegilet geta barkotal
በስመአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ የጥንት አባቶቻችን አዎ ከፍቅራቸው የተነሳ ነው የናንተ አስተምሮ አንድም ለገንዘብ አንድም ለስልጣን የርሶን ደግሞ ፈጣሪ ይመርምረው የጀማነሽን ሰምቼ አዘንኩ ከዛም ይሕን ግብዝነት
ታቦተ ፅዬን ኢትዬጵያ የለም ምክንያቱም ሰለሞን 970-930 BC ስለኖረ ያንጊዜ መጣ ከተባለ
ዖዝያን ከሰለሞን 200 አመት በኋላ መቅደስ ገብቶ
ለምፃም የሆነው ታቦቱ በእስራኤል መቅደስ ስለነበረ ነው ታሪኩ ስለሚጋጭ ትክክል አይደለም እኛ አገር የለም ።
Geta Yebarkehe Tebareku !!!!
ፓሰተር ካሳሁን እግዚአብሔር ብርታትና ጤና ይሰጣችሁ ኢትዮጵያ የገቀጠለች እየተቀጠለችም ያለችው ፈጣሪ መሪቶአችሁ አሁን እያሳወቃችሁን ወይም እየተጋለጠ ባለው የውሸትና የማደናገሪያ ትርክት ሰለሆነ የታለከው እንዲድን በርቱ
ልብሱን ለበሱ እንጂ አንድ ናቹ ለገንዘብ ብላቹ ኦርቶዶክስን እምነት ለማጥፉት ትጠራላቹ ግን ፈፅሞ አይሳካላችሁም እኛ እበዛለን እጂ በግ ለምድ ለብሰው ለሚመጡ ሰዎች ቦታ አሰጥም።
ክርስቶስ እኮ ነው እውነት መንገድ ሂወት ሌላ ነገር በመፈለግ አትንገዳገጂ ።
Egiziabihar libona yisiteni
ኦርቶዶክስ መቼም አትጠፋም መጤ ሀይማኖት አይደለም
አሰተኞች ከቤቱ ይጀምራሉ በእውነት ሌላው እምነትን አትነኩም ምክንያቱም ባዶ ስለሆኑ እውነት ስለሌላቸው ኦርቶዶክስ ተዋህዶን ለማንበርከክ ትደግማላቹ እጂ ምንም አታመጡም ባገኛቹት መንገድ ስለ ኦርቶዶክስ ከማውራት የተሻለ ሃሳብ እንኳን የላቹም አለም በከሃዲያን በጡት ነካሽ ስለተሞላች ባገኛቹት መንገድ እንቅልፍ ትፈለፍላላቹ እግዚአብሔር ከምድር እደስዶም ያጠፋቿል ይህ ሁሉ አላማ ማህበረ ቅዱሳንን ለማዳከም ነው ማህበረ ቅዱሳን በእነዛ በእሳት የጋዩ ቤተክርስቲያን በየገጠሩ እየገቡ ለብዙን እንባ አብስዋል እናት ግን ስራ ፈት አትስሩም አታስሩም ወይ ምድር ሁሉን ተሽክማለች
Metshaf kidus manbeb betjemeri anchim getan betekebelesh
miigarm new teberekuu paster kasahun siwadih geta yibark💕💕💕💕💕💕 bles you mamir marigetaa
የምትራገሙና የምትሳደቦ እህቶችና ወንድሞች
የእግዚአብሔር መንግሥት ቀርባለችና ንስሐ ግቡ ስጋችሁ ሳይሆን ነፍሳችሁን ከጨለማው ገዢ አስመልጡ የተሰጣችሁን ጊዜ እና ዘመን ተጠቀሙበት ሌላውንም ጥቀሙበት
Egziabher yimesgen yihe new wengel Paster geta yibarkih
ተባረኩ
I love it
GOD BLESS YOU MERIGETA
የተኩላ ለምድ ለባሽ
ቱሪናፋ
የሰይጣን ስራ አስኪያጅ መርጌታ ልቦናሕ የጠፋብህ መተተኛ ነህ
የቱጋ ነዉ እኔ እፅፍልሐለዉ ያለዉ አቤት ዉሸት ጥቅሱን ንገረኝ
ተቦተ ፂሆን አድ ነዉ ከየት አመጣሕዉ የቅዱስ ሚካኤልን ታቦት ያልተባለዉነ ዉሸታም
We have to help them establish a Tehadeso church and minister to people in the way they can understand. This is a branch of ministry and outreach that needs to be supported by all followers of Christ regardless of denomination because the preaching of the gospel and the deliverance of people from false teaching and idol worship is a universal mission for all true Christians who know the Lord in spirit and in truth. Let's please pray for them and support them in the way we can? 🙏
Wow ይገርማል ተባረኩ
ታቦተ ፅዬን ኢትዬጵያ የለም ምክንያቱም ሰለሞን 970-930 BC ስለኖረ ያንጊዜ መጣ ከተባለ
ዖዝያን ከሰለሞን 200 አመት በኋላ መቅደስ ገብቶ
ለምፃም የሆነው ታቦቱ በእስራኤል መቅደስ ስለነበረ ነው ታሪኩ ስለሚጋጭ ትክክል አይደለም እኛ አገር የለም ።
Wow egziabher kari zamnotin yibark🤔🤔
የእግዚአብሔር ሰው ፓስተር ካሳሁን ለማ መሪጌታ ፅጌ ስእለጋበዝካቸው ከእልብ አመሰግናለሁ በግሌ እባካችሁ ቁዱሳ ከጎኑ ሁናችሁ በፃለት በፍይናስ እርዱአቸው ✝️❤️
😂🤣
ለውሸት ከጎን ለነገሩ በውሸት እንጂ መች እውነት መች ታውቁትና ። ፍርፋሪ የናፈቀው ሁሌም እናንተው ጋር ይመጣል
መሪ ጌታ ፅጌ???
@@masreshatrefeofficialtube9203 አንች የሰዉን ነገር ሳይሆን እዉነቱን ያዥ እዉነት ሁሌም እዉነት ነዉ ፡፡መፅሐፍ ቅዱስን አንብብ እዉነቱ እዛ ዉስጥ አለ ግን ድረሰት ጋር አትህጅ
አደራ ብርማ ልቀቁባቸው....
paster tebarek
የሌላውን ሻማ ማጥፋት የእናንተን እንዲበራ አያረግም።
ይሁዲ ነኝ እስካሁን የሚያንገበግበን በአምላካችን የተሰጠን ታቦት ነው
አባታችን ፀጌ ፈልጌ ነበረ 😢❤
ከክርስቶስ ልደትና ሞት ትንሳኤ በኃላ ታቦት የለ ሸለቆ ተራራ መውጣት መውረድ የለው ነፍስን ለማፅደቅ ጠዋትና ማታ
የዳነው በእምነት ነው አይደለም በስራ
የእግዚአብሔር ቃል እንዲህ ይለናል አንድም እንኳ ፃዲቅ የለ ሁሉ ፀጥያትን ሰርተው የእግዚአብሔር ክብር የጉደለን
ጻድቅ የምን ሆነው ባንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ሥናምን ነው::
ታቦተ ፅዬን ኢትዬጵያ የለም ምክንያቱም ሰለሞን 970-930 BC ስለኖረ ያንጊዜ መጣ ከተባለ
ዖዝያን ከሰለሞን 200 አመት በኋላ መቅደስ ገብቶ
ለምፃም የሆነው ታቦቱ በእስራኤል መቅደስ ስለነበረ ነው ታሪኩ ስለሚጋጭ ትክክል አይደለም እኛ አገር የለም ።
ክክክክክክክክክክ ኣታስቁን እባካቹ፡ እንደፊክሽን የምታነቡት መጽሃፍ ሊገባቹ ኣይችልም! ኣጋንንትም ያምናሉ ፡እናተ ከስራ ነጻ ስለሆናቹ መስራትም ስለማትፈልጉ የጥቅስ ሰዎች ብቻ ሆናቹ ቁጭ፡ ፡ እምነት ያለ ስራ ከንቱ ነው
geta yibarek
ተባረኩ ልጆቼን የነካ የዓይኑን ብሌን የነካ ነው ዘካሪያስ 2፡8 ቃሉን ለከ ከበሽታቸው ፈወሳቸው ተብሏል ወደ ኢየሱስ እንጮሐለን እሱ ያለው ይሆናል በርታ ለእውነት። እውነት እየወጣ ነው።
Tewodachual yegeta birukan
God bless you!
ቁራ ወደ አንገቱ ቀሚስ ያጠልቃል -- Prophecy fulfilled.
ወዮ የመዳኒቶች ሁሉ አውራ የሆነው አምላከ ክርስቶ እያለ በመዳኒት ነው ምኖረው አላለም አና እምነትህ የታለ ?
ህዝቡን ያጠፋው እኮ እነዚ ከመፅሀፍ ቅዱስ ውጪ ያሉት መፅሀፍቶች ናቸው ጌታ ልቦናቹው ወደ ቃሉ እስትንፋስ እንዲመልሳቸው እግዚያብሄርን እንለምነዋለን ልቦናቸው በኢየሱስም ይከከፈታል 🙏
Arfesh ke Dansa ena chuffash gar Shalalabababaaaaa😂😂😂😂Atyim..pentay bilo sebaki....666 Endehonachu hulum nekabachu 😂😂
Berta pastor wedenewal.....tiru ewiket new eyasigegnehen yalehew
ቸሩ መድሐኒያለም ጨርሶ ይማራችሁ
ምርጥ መሪ ጌታ፣ እግዚአብሔርን ለማገልገል እስከ ሞት የቆረጡ አስተማሪ ናቸው። ከጎኖ በጸሎትም ሆነ በሚያስፈልጎ እቆማለሁ። ስልክ ቁጥሬን ልሰጥዎ ሁሉ እችላለህ፣ ከወንጌል ስራ አንጻር ከርሶ ጋር እቆማለሁ።
ጌታ ይባርካቹ በጣም ጥሩ የሆነህ ውይይትነው ይህ ታቦት ኢትዮጲያ ውስጥ በእውነት ቢኖር እስራኤል ዝምብላ ትቀመጣለች ይህ የማይመስል ትርክነው እዝቡን የሚያታሉት ዶሮን ሲያታልላት በመጫኛጣላት እደሚባል ተረት እዝቡን አታለሉት ያሳዝናል
Geta yebarekot!
ታቦት ማለት 10 ቃላት ነው ከዚህ ውስጥ አንዱ ሕግ አትግደል ይላል ኦርቶ ግን ልገሉሁ ደብድበኽው ልገሉህ ስሐተታቸውን እያጋለጡ ነው ጌታ እኮ ፍቅር ነው ጠላትህን እነደራስህ ውደድ ነው ያለው ጌታ ተባረኩ።
Tsegawn yabzalot abate paster kasish tebarek betifu
ሎቱ ስብሐት! ሎቱ ስብሐት! ሎቱ ስብሐት! ኸረ ጌታ ሆይ መጨረሻዬን አሳምርልኝ😭😭
አንድ ነገር ብቻ እወቁልኝ ኦርቶዶክስ ነበርኩ እናም በኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን አንቱ የተባልኩ ሊቅ ነኝ ግን ኦርቶዶክስ ስህተት ነች ትምህርቶቿም ሀሰት ናቸው ብሎ መክሰስ በኛ ቤተክርስቲያን ብቻ ሳይሆን አለም ላይ ባሉ አሀት አቢያተ ክርስቲያናት የምናውቀው የቆዬ የተሐድሶ መናፍቃን አካሄድ ነው፤ በመሆኑ ልባችን እንደ አንተ አይነት ትንሽ ሰው በተናገረው ነገር የምንደነግጥ መስሎክ እንዳይሸወድ
በመሰረቱ የተሐድሶ ምንፍቅና አካሄድ ከዚህ የተለዬ ምን ነገር አለውና ነው የምንገረመው፤ ጠላቶችን ከውስጧ ማስነሳት እኮ ነው ዋና መገለጫው፤ እኔ ወላዲተ አምላክ ምስክሬ ናት የፈጠረኝ አምላክ እግዚአብሔር ምስክሬ ነው አሁን ላነሱት ጥያቄ በሙሉ በቂ መልስ አለኝ የሊቃውንቱ ጉባኤ የእርሶን አይነት ተራ መናፍቅ የሚያነሳውን ጥያቄ ለዛም እንደዚህ የወረደ ጥያቄ ለመመለስ ግዴታ የለበትም፤ በመሰረቱ አውቆ የተኛ ቢቀሰቅሱት ይሰማል እንዴ?? ምን ይሁን ብለው ነው ፖትሪያሪኩ ታቦተ ጽዮንን አይቻታለሁ ብለው አንተ ጋር እሰጣ ገባ የሚገቡት?? እንደው በወረደ ጥያቄህ አዝነው ከመሳቅ ውጭስ ምን ሊያደርጉ ይችላሉ??
አንድ ነገር ልብ በሉልኝ እንኳን መሪጌታነት ማዕረግ ፕትርክና እና ጵጵስና ማዕረግ ደርሰው የወደቁ ብዙ መናፍቃንን እናውቃለን ይሄ ለኛ አዲስ አይደለም፤ በክርስትና ታሪክ ከአርዮስ በላይ ሊቅ አልነበረም መጨረሻው ግን የክርስቶስን የባህሪይ አምላክነት መካድ ስለሆነ ቤተክርስቲያን በጉባኤ አውግዛዋለች፤ ለአንተ አይነቱ ተራ መናፍቅ ግን ሊቃውንት ጉባኤው መሰብሰቡ እንደውም አስገርሞኛል ይሄ የሚገባህ አልነበርክም ምክንያቱም እኔ ተራ ምእመኗ ለአንተ ጥያቄዎች በቂ መልስ አለኝ፤ ለዛም ነው የምትናገረውን ምንፍቅና ስሰማ ልቤ ድንግጥ እንኳን ያላለው
የሚያሳዝነኝ ነገር ይች ተራ ነገር አስበርግጋው ወደ አዳራሽ የሚሮጥ ሰው ካለ ነው፤ የኔ ጌታ ሊቀ ሊቃውንት ተብሎ በቤተክርስቲያን መሾም ለቅድስና ማረጋገጫ አይደለም የትኛውም ማዕረግ ላይ ሆነህ በዲያቢሎስ ተፈትነህ ልትወድቅ ትችላለህ ኦርቶዶክስ ነበርኩ ብለህ የምትዘራው ምንፍቅና ኦርቶዶክስ መኖሯን ሳያውቁ ምንፍቅናን ከሚዘሩት መናፍቃን በምንም አትለይም በምንም፤ ዋናው ነጥብ አንተጋም ሌሎቹጋም ዲያቢሎስ እንክርዳድ መዝራቱ ነው!!!!!
አንድ ነገር ብቻ ልበል አዎ ታቦተ ጽዮን ኢትዮጵያ ውስጥ ናት!!! አሳዮኝ ወይ አይታቹ ንገሩኝ ብሎ ለመጠየቅ ከኢ አማንያን ወገን ብትሆን እረዳህ ነበር፤ ኦርቶዶክስ ነበርኩ የሚሉ የአንተ አይነት ሰዎች ግን ይሄንን ሲጠይቁ ያስቃል ያሳዝናልም ቆይ ታቦተ ጽዮን በምን ሁኔታ እንደምትጠበቅ አያውቁም?? ስርአቱን ባይማሩ እንኳን ከተማሩት አልሰሙም ?? ፓትሪያሪክ እንኳን ቢሆን ሊያየው ቀርቶ አጠገቡ ሊደርስ የማይፈቀድለትን የአንተ አይነት ዱርዬ ካዬውማ ምኑን ታቦተ ጽዮን ሆነ😒
ለማንኛውም ካላየሁ አላምንም ማለት ለቶማስም አልበጀው የመለኮት እሳት አቃጠለው እንጂ፤ ታቦተ ጽዮን መኖሯን አምናለሁ የማየት ግዴታም የለብኝም፤ ክርስትና የእምነት እንጂ የማየት ጉዳይ አይደለም ያመንከውን ግን ታየዋለህ፤ የአንተ አይነት ዱርዬዎች በመሰረቱ ታቦቱን ብታዩ እንኳን ፌክ ነው ብላቹ ከማፌዝ ወደኃላ አትሉም አየሁ ብሎ የሚነግራችሁ ሰውም ቢኖር ከማፌዝ ያለፈ ልባችሁ ድንግጥ አይልም ለዛም ነው ይሄን የወረደ ጥያቄ ሲሰሙ ፖትሪያሪኩ ስቀውብህ ያለፉት፤ በል እስራኤል ሂድና ታቦተ ጽዮንን አሳዮኝ በላቸው ካላየን አናምንም ለሚሉ የአንተ አይነት ሰዎች ቀላሉ መንገድ እሱ ብቻ ነው ታቦቱ እነሱጋ ከሆነ ያሳዩሀል😊
ቤተክርስቲያን ትላንትም ዛሬም አስከአለም ፍፃሜ ያው ናት ሰዎችን በንስሀ ታድሳለች እንጂ አትታደስም!!!!!!!!
እውነት ነው
እውነቷ ይቺ ነች፡፡ ቢመርም መዋጥ ነው እንግዲህ፡፡ መሪ ጌታ እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይባርክዎት !!!
እዉነት ነው እንዴ ቶሞስ ተጠራጣሪ ነው ካላየው አላምንም ብሉዋል ከዛን አይቶት አምኑዋል ግን ጌታቺን ሳያዩ ይምያምኑ ብፁዋን ናቸው ብሉዋል የፈለገዉን ቢያወራ አትፈረስም ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ምክንያቱም ከላይ ስለሆነች ❤🙏
የእውነት አምላክ ይጠብቅልን
@@user-ho1fu8vu6s አሜን ፈራጁ እርሱ ነው ዋጋቺን ከላይ ነው
God bless you ❤❤❤❤❤❤
Tabareik❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ለምኑ ተባረክ ልብሱን ለብሶ ሲሰልል ኣልሳካ ሲለው ወጣ ሀሀሀሀሀ ኣይ ጴንጤ መናፍቅ እኮ ነው ስውየው ፂዬን ማርያም መቼ ታምናላችሁ ዲያቢሎስ ናችሁ ሁላችሁም
protestant ከዝሙት እና ከዘፈን ውጪ ምን ታውቃላችሁ እናንተ ትጠፋላችሁ
አቤት አቤት የሚገርም ነው
የተሰጡትን ኩመንቱች ሳነብ እንደ ስው አዘንኩኝ. እና እንዲህ አልኩት ጌታ ሆይ የሚያደርጉትን አያውቁም እና ይቅር በላቸው
ቃሉን አንብቡት እውነት እንዲበራላችሁ
በተረት እና በታሪክ አትመሩ ሰዎች እባካችሁ
እግዚአብሔር ብቻ ይሁን አምላካችሁ
ከኔ በቀር ሌሎች አማልክቱች አታምምልኩ ይላል ፈጣሪያችን
ወንድማችን መሪ ጌታ እድለኛ ነዎት በላይ በሠማይ ዋጋዎት ትልቅና የከበረ ነዉ ሁሉን የሚችል አምላክ ቀሪው ዘመንዎትን ይባርክ ለበረከት ሁኑ
May God Bless you abundantly for your briefing of spiritual illusions for those who are denying the power of our savior Jesus Christ and magnifying those small gods.
gods!? Where you see those!? Don't you know the Saviour is the son of St.Merry which is shares her blood and soul!? Why you protestors are undermine your spirit!
ፅጌ ስጦታው እውነተኛ የክርስቶስ ወታደር በርታ ጌታ የበለጠ ፀጋ ይጨምርልህ ዘንድ ፀሎቴ ነው አውቃለሁ በምን ሁኔታ እንደምታልፍ
አሜን ይነጋል ለኦርቶዶክስ ወገኖቻችን የዲይብሎስን ስራ ሊያፈርስ እየሱስ ክርስቶስ ተገለጠ !!! እውነት አርነት ያጣል !!!
ዋሆ በጣም ያሳዝናል የሴጣን ስራ ትውልድ እውነት እዲያውቅ አይፈልግም ጌታ ግን መልካምነው እደሰው አይደለም ፖ|ር ካሳውን እባክህ እዬን ሰው እርዱት ትልቅ እውነት ነው ያስረዳን
Share adregulet
@@PastorKassahunLemmaMinistries መቼስ እናንተ ብር ትዎዳላችሁ እርዱት አው
tebareku. be 'King Josiah' zemen tabotu nebere yalubetin kifl biyasawukun des yilegnal.
ሕዝቤ እውቀት በማጣት ጠፍቶአል አለ ቅዱስ እግዚአብሔ. በፆምና በፆሎት ካልሆነ በቀር የናንተ የድቁርና የሁከት መንፈስ አይለቅም!.
ታቦተ ፅዮንን ሲጀመር ፈጣሪ የፈቀደለት ነው እሚያየው በፆም በፀሎት በስግደት ልቡ ነፁህ የሆነ ተንኮል የለለው ለገንዘብ ያላደር እጅ ባሁን ዘመን ያላቹሁት አገልጋይ ከዛም ከዛም እግራቹሁ እሚርግጥ በእምነታቹሁ እምትወላውሉ ሰወች እዴት ታቦቷን ማየት ይቻላቹሀል በፍፁም አትችሉም ሌላ ግዜ ደግሞ የክርስቶስ ግማደ መስቀል ግሸን የለም ብላቹሁ እደምትናገሩ እርገጠኛ ነኚ
ለተጠየቁት ጥያቄ መልስ ያልፋሉ '' ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የኢትዮጵያ ድርና ማግ የተሰፋችበት ነው '' የሚለውን ጥያቄ መመለስ አስፈራቸው ምክንያቱም ሰውዬው የዚህ ዓለም ገንዘብና ድሎት የአታለላቸው ሰው ናቸው ዝም ብሎ መቀባጠር ......???
ጥያቄውን. ለምን ዘለሉት አስመሳ. ናቸው አይገርማችሁም
geta ytebikew. yabizaleti Gena bizu ewunet yigeietal
በጣም መልካም ነው ፓስተር ዘመን ይባረክ
Yibedashe
ተባረኩ ትውልድን ወደ እውነት መመለስ መርሞሮ ተሞሮ ስለሆነ የወንጌልን አደራ ተወጥተዋል ፤ በድካምሆትሞ የእግዚአበሔር ሐይል ይገለጣሉ ፣ ይነጋል ።
የሰው ስም እየጠሩ ምስክርነት አግባብ አይደለም ለነገሩ ውሸቶትን ለማሳመን ይህንን ማድረግ ግዴታዎ ነው ብቻ የእውነት አምላክ ክርስቶስ ሁሉንም ያያል
Mekesesena leheg makerb engemeraln
ግን እኒህ ሰዎች ከዳቢሎስ የተላኩ ቁራዎች ናቸው ልበል ደግሞ የኛን የክብር ልብስ ለብሷል ቅሌታም መናፍቅ
@@samiwota7925 የኛን የክብር ልብስ ? ማነው ያንተ ያደረገው ?? ልብሱ በብሉይ ኪዳን ለእስራኤላውያን ካህናት በእግዚአብሔር የተሰጠ እንጂ ላንተ ወይ ለእናንተ የተሰጠ ማንም የማይጋራው የግል ሃብት አይደለም ። አትዘበራርቅ ። እውነትም መንገድም ሂወትም ክርስቶስ ብቻ ነው !!
Pls read bible
ይመስለኛል Graham Hankok ኢትዮጵያ ብዙ ጊዜ ስለቆዬ ይሉኝታ ይዞት ታቦቱን በዐይኑ ሳያይ አለ ብሎ ተናግሯል። ግን ስህተት ነው ሳያይ አለ ማለቱ የጥናቱ Credablity አጠያያቂ ያደርገዋል።
"መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና" ሐዋ 4፡12.
"በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዝአብሔር አንዲያ ልጁን እስኪስጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና" ዮሐ 3፡16.
"በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዝአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል" ዮሐ 3፡18።
ታቦተ ፅዬን ኢትዬጵያ የለም ምክንያቱም ሰለሞን 970-930 BC ስለኖረ ያንጊዜ መጣ ከተባለ
ዖዝያን ከሰለሞን 200 አመት በኋላ መቅደስ ገብቶ
ለምፃም የሆነው ታቦቱ በእስራኤል መቅደስ ስለነበረ ነው ታሪኩ ስለሚጋጭ ትክክል አይደለም እኛ አገር የለም ።
ወንጌል ያሸንፋል ገና በገጠርና በከተማ ይሰበካል ሊድን የሚፈልገውን ጌታ መንፈስ ቅዱስ ያድነዋል ክብር ምስጋና ለስሙ ይሆን ለዘላለም አሜን
ለየት ያለ የመንፈስ ቅዱስ መገለጥ የሞላብክ በጌታ ወንድሜ አንተን እንደ ጳውሎስ ለስሙ የለየህ እግዚአብሔር ይመስገን
በምድር ብትንገላታ በሰማይ አክሊል ይጠብቅሃልና በርታ
ባለም ሳላችሁ መከራ አለባችሁ ነገን እያሰባችሁ በጌታ ፀጋ በርቱ
በጣም ደስ የሜል ምስክርነት ነው ለብዙዎች የሚጠቅም ነው ጌታ ይባርካችሁ ♥♥♥♥
እባካችሁ የሚትሳደቡ ወገኖች መጀመርያ መጽሐፍ ቅዱስን በደንብ መርምሩ ገድልና ድርሳን የሰዎች ሀሳብ ናቸዉና
ሀሳባቸው እንኳን ቢሆን የበቁ አባቶቻችን ናቸው እንደኛ እውቀት የራቃቸው አይደሉም። ሁለተኛ ደግሞ ጻድቅ ስለሆኑ የመንፈስ ቅዱስ እርዳታ አይለያቸውም። እንደዛ የሚስጥር ገንቦ የሆነውን መጽሐፍ ነው ድርሰት ምትሉት ? ያነበባችሁት አልመሰለኝም። ጀምረን መጨረስ ጭንቅ በሆነበት አለም እነኛን ሁሉ መጽሃፍት የጻፉ ቅዱሳንን ስራ ማጣጣል ተገቢ አይመስለኝም። እግዚአብሔር በአንድም በሌላም ያስተምራል።
ወንድሞቼ እኔ ወደ ጌታ ኢየሱን ያመንኩት ይነጋልን አንብቤ ነዉ፡፡
በጣም ደካማ ኢንተርቪው። አቅራቢው በጥላቻ የተሞላ ትንሽነት የሞላው ሰነፍ ነው። በቀጥታ ስለሚያምንበት መረዳት መወያየት ሲችል በሌላ ቤተክርስትያን እምነት ብሽሽቅ የሚመስል ዝግጅት ማቅረብ ወራዳነት ነው።
እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ ማንም ምንም ቢል የጥንታዊቷ ኦርቶዶክስ አትጠፋም ትክክለኛዋ እምነታችን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ናት እንደእርሶ አይነት ከሀዲ አባት መልሱን ከእግዚአብሔር ይቀበላል
tebarek
ጅብ የማያውቁት ሃገር ሄዶ ቁርበት ኣንጥፉልኝ ኣለ። እንኳንስ
ዶር ከሲስ ዘበነ ቀርቶ ተራው ምእመን እንኳን መልስ ኣያጣልህም ።
ወንድሜ አንተ እሳቸውን እንኳን ለመናገር ይቅርና ቴክኖሎጂን ተጠቅመህ ሀሳብህን መግለፅ አትችልም ከእኮ መጀመሪያ ቀሲስ እና ከሲስ ለይ
@@absamiministry2497 የአይጥ ምስክር ድንቢጥ .
ትክክል
@@absamiministry2497 አንተንስ ምን እንበልክ 'ከእኮ' ብለህ እየጻፍክ ከሲስ እና ቀሲስ ብለህ ቃላት አሳሳትክ ብለህ ትወቅሳለህ የራሷ አሮባት አሉ😂😂
ቁምነገሩ ይህ ቪዲዮ ፕሮቴስታንቶች ምን ያህል የማሰብ ችሎታችሁ እንደወረደ ነው ያረጋገጠልኝ እኔ ይሄው የምወዳት እመአምላክን ነው የምልህ ለዚህ ዱርዬ መናፍቅ ጥያቄዎች በቂ መልስ አለኝ ከበቂም በላይ እንደው ጥያቄዎቹ አስጠልተዋቸው መምህራኑ ንቀው ቢተውት ለኔ መልስ መመለስ አቃታቸው አላለም🤣🤣
አይ መናፍቃን ይች የማትረባ ጥያቄ ነች እንዴ ከቤተክርስቲያን ያስኮበለላቹ ?? እናንተ የነ አርዮስና ሰባልዮስን አይነት መናፍቅ ቢመጣማ እግዚአብሔር የለም ብላቹ መካዳቹ አይቀርም በጣም መማር አለባቹ ለመጠይቅም ማወቅ ተገቢ ነው እንደህፃን ዝም ብሎ መጃጃል ደስ አይልም😒
God bless you
ውይ ዳቆን ፅጌ ጌታ ይባርክህእውነትም ደፋር ይነጋልን አንበቦ ጌታን ያመን ብዙ ናቸው
ኤርምያስ 315የእግዚአብሔር ቃል ታቦት ብለዉ ከእንግድህ ወዲህ አይጠሩትም አይሽቱምም። ወንድሜ ጌታ እበቀላለሁ ብለዋ ል አሁንም ከነቤተሰቦችህ በደሙ ይሽፍንህ በዌራ ዘይት ፀልይና ተፈውሻለሁ ብለህ ተቀባ አይዞህ Jesus Saves በጌታ ስንት ድግምት ተደርጎብኛል ጌታ አሽነፈ ድል በድል ሁልጊዜ ተባረኩ
እግዚአብሄር ልቡና ይስጥህ።
ታቦተ ፅዬን ኢትዬጵያ የለም ምክንያቱም ሰለሞን 970-930 BC ስለኖረ ያንጊዜ መጣ ከተባለ
ዖዝያን ከሰለሞን 200 አመት በኋላ መቅደስ ገብቶ
ለምፃም የሆነው ታቦቱ በእስራኤል መቅደስ ስለነበረ ነው ታሪኩ ስለሚጋጭ ትክክል አይደለም እኛ አገር የለም ።