''ቤተክርስቲያኗ ተሐድሶ ያስፈልጋታል!!'' | Orthodox Church | Aba Tsige | Yegna TV

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 дек 2024

Комментарии • 118

  • @Rurama-bv7rx
    @Rurama-bv7rx 2 года назад +8

    በርቱ አባቶቼ ባለቤተዎን እግዚአብሔር ይማራት❤

  • @bisratgirma6964
    @bisratgirma6964 11 месяцев назад +2

    እውነት ነው እግዛብሄር ይባርካቹ ዘመናቹ ይባረክ እውነት ገብቷቸው ሰዎች ወንጌል ሲሰበክ ደስ የሚላቸው ግዜ ይመጣል እንዲ በስድብ ኮመንቱን የሞሉት ሰዎች ወንጌል ገብቷቸው ስለስድብ ሳይሆን ስለክርስቶስ አፋቸው በወንጌል ቃል የሞላል ግን ገድል ገድል የሚሉ መጨረሻቸው ገደል ነው::

  • @tewodrossemungus3556
    @tewodrossemungus3556 10 месяцев назад +2

    ተባረኩ ፀጋው ይብዛላችሁ ...

  • @BinyameAesmamawe
    @BinyameAesmamawe 4 месяца назад +1

    እውነቱን ስለነገራችሁን በጣም እናመሰግናለን

  • @tadelemitku1307
    @tadelemitku1307 7 месяцев назад +1

    Be blessed ....እዉነት ተናጋሪ አባቶቻችንን አያሳጣን

  • @Yabuna194
    @Yabuna194 Месяц назад

    TEBAREKU...yhen ewunet geta ende mgeltew enem amnalew

  • @SaraAli-gj4qf
    @SaraAli-gj4qf 2 года назад +3

    ልቦና ይስጣቹህ

  • @kassudejene9314
    @kassudejene9314 2 года назад +3

    እባካችሁ ወደ ወንጌል እንመለስ ፣ ክርስትና እግዚአብሔር የሰጠን የራሱ ሃይማኖት ነው ፣...ሃይማኖቴን አልካድህም።” ራእይ 2፥13 ይላልና ። እንድን ዘንድ አንድያ ልጁን እግዚአብሔር አብ ሰጥቶናል ። እንደ ቃሉ ባለመኖራችን የዘላለምን ሕይወት እያጣን ነው ፣ ምድሪቱም በዚህ አመጻችን ርግማን ውስጥ ናት ፣ የዓለም ጭራ ሆነናል ። እንደ ሌላው ሕዝብ ወንጌልን ባንሰማ ይሻል ነበር ። ወንጌልን ፣ የተሰጠንን መክሊት ቀብረን ርግማን ማትረፋችንን ልብ እንበልና የ1600 ዓመታት በላይ የቆየ መርገም እናስወግድ ፣ ንስሐ እንግባና ከእግዚአብሔር ታርቀን እንገኝ ። ሕዝባችንን ጌታ ኢየሱስ ይወደዋል ፣ ኃጢአትን ግን ይቀጣል ፣ የሚቀጣን ደግሞ መልካም አባት ስለሆነ ነው ። ጌታ ይርዳን !

  • @temesgen1652
    @temesgen1652 2 года назад +5

    የሐሰተኛ ዘመን ላይ ነን ተጠንቀቁ

  • @Only-true91
    @Only-true91 Месяц назад

    God bless you 🎉

  • @BinyameAesmamawe
    @BinyameAesmamawe 4 месяца назад

    እውነት ይዛቸዋል እና በርቱ

  • @joeking2028
    @joeking2028 Год назад +1

    GOD bless you all
    🙏🏻❤❤❤❤❤😏

  • @RasAmko
    @RasAmko 8 месяцев назад +1

    💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪God bless you yn abatoch Berta God with you. Atifiru God alen

  • @amirsad4113
    @amirsad4113 4 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ ያደረከኝ ሁሉም ቤተክርስትያንን ለመስደብ ለመንቀፍ ማያደርገው ጥረት የለም እውነትን ለመቃወም የማይጥር ሰይጣን የለም ተመስገን ነው እናንተንም ስታልፉ እናያችኋለን ቤተክርትያን እንደሆን ሁሌም አብርታ ትኖራለች😊

    • @MeskiLove-y4o
      @MeskiLove-y4o Месяц назад

      እፈሩ የተክልዬ ቅዘን ያድናል 😂ምትሉ አፈ የላቹም የመቃወም

  • @NatiG1
    @NatiG1 2 года назад +1

    ድንግልማርያም ትፈርባችሁ አሜን።

  • @natnaelkassahun8111
    @natnaelkassahun8111 9 месяцев назад

    ጌታፀጋያብዛላችሑ

  • @gashawbelay9406
    @gashawbelay9406 2 года назад +1

    እራሣችሁን አድሡ ቤተክርስቲያን እማ ቅድስት ናት።በጣም ግራ ገብቷችኋል።መጀመሪያ ወደ ራሣችሁ ተመለሡ።ሁሉ ነገር ትትና ያስፈልገዋል።ጸድቂያለሁ በሉ ፍርድ የራሡ እንተወው እኔ ግን የትኛው ስራየነው ዝብሎ እየዘለሉ ጸድቂያለሁ ማለት መመጻድቅ ነው።

  • @Jeruslem
    @Jeruslem 2 года назад +4

    የሚያረጅ ቤተ ክርስቲያን የለንም
    መናፍቃን የመቃጠል መብታችሁ የተጠበቀ ነው

  • @habtomberaki3740
    @habtomberaki3740 2 года назад

    Tebareku geta kantegera new

  • @mekonnenessa9359
    @mekonnenessa9359 11 месяцев назад +1

    ኦርቶዶክሳውያን ለምንድነው የምትሳደቡት ,,,አባቱ እግዚአብሄር የሆነ ህዝብ አይሳደብም

  • @BinyameAesmamawe
    @BinyameAesmamawe 4 месяца назад

    በፊትም በጣም ብዙ ጥያቄ ነበረን

  • @IssakMebratu-vf6yg
    @IssakMebratu-vf6yg 11 месяцев назад

    ጀግና አባታችን ጽጌ አሸናፊ ኖት

  • @tsegayeasrat9917
    @tsegayeasrat9917 2 года назад +4

    እንኳንም ወጣችሁ ገና መማር አለባችሁ እንኳን ልታስተምሩ

  • @medimedi-ik8oj
    @medimedi-ik8oj 2 года назад +1

    ቤተክርስቲያን አትታደስም ባይሆን እርሶዎ ወደ ፀበል ሄደው ይታደሱ👎👎👎👎

  • @Ethiopia2103
    @Ethiopia2103 2 года назад +1

    ሐይማኖት በምርምር እረ ፈጣሪ ልቦና ይስጠን

  • @Star-q2u9x
    @Star-q2u9x 9 месяцев назад +1

    መሪጌታ ስጦታው ስልክዎትን ላኩልን

  • @tedlakinfe9663
    @tedlakinfe9663 2 года назад +2

    "ከምትሰሙት ነገር ተጠበቁ"። ለነዚ ስም አጥፊዎች ያልተባለውን ተባለ ያልሆነውን ሆነ እያሉ የሚያሳስቱ ናቸው። ለነዚህ አይነቶቹ መድሐኒት የሆነ በሚገርም ሁኔታ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ምላሽ የተሠጠበትን የዲ/ን ያረጋል አበጋዝ መጽሐፍ #መድሎተ_ጽድቅ ይባላል አንብቡት። አንብቡት እነዚህ ግለሰቦች በቅዱስ ሲኖዶስ የተወገዙ መናፍቃን ናቸው። ዘመናቸውን የኢትዮጵያን ቤተ ክርስቲያን ካልታደሰች እያሉ ለመክፈል ምዕመኗን ለማስካድ የሚደክሙ ምስኪኖች ናቸው ዘረኞች ናቸው ጥንቃቄ ይወሰድ ተሐድሶ ፕሮቴስታንት ናቸው።

  • @Ethiopia2103
    @Ethiopia2103 2 года назад +3

    እናንተ እንጅ ምዕመኑ ምንም የለበትም በምፅዋተ ሙዳይ ትጣሉና ዘራፍ የተለየ አስተምሮ አለኝ ትላላችሁ በቃ የኢኮኖሚ ችግራችሁ ይታወቃል አትፈሩ ግልፁን ተናገሩ ታላላቅ አባቶችም ወረድ ብለው ይመልከቱ

  • @selam-rs1ob
    @selam-rs1ob 11 месяцев назад

    zemenachu yibark yewengel arbegnoch nachhu

  • @tsehayneshassefa7439
    @tsehayneshassefa7439 2 года назад

    Enquan tebarerachihu

  • @nebelalanebelala7225
    @nebelalanebelala7225 2 года назад +1

    የኛ ቲቪ የሃይማኖት ጉዳዮች ውስጥ ጣልቃ ባትገቡ ።ለህብረተሰቡ የሚመጥን ና የሚያፋቅ ፕሮራሞች ብታቀርቡይሻላል ። ነገር ግን እንደነዚህ ያለ ፕሮራሞች የግጭት መንስዔ ናቸዉ ። ተጠንቀቁ!!!

    • @nebuyosefa2084
      @nebuyosefa2084 2 года назад

      የኔታን ታዲያ ለምን እደዛ ኣትሉም ስለሚደግፋቹ ነው

  • @MaranataJesus-bg2bk
    @MaranataJesus-bg2bk 9 месяцев назад

    Egziabher enaten selseten enamesgenewalen ewent be enate eytegelete selhone kiber le medanitalem yihun

  • @tewahdohaimanote
    @tewahdohaimanote 2 месяца назад

    ሳታውቁ እንደዚህ መናገራችሁ ያሳፍራል

  • @gashawbelay9406
    @gashawbelay9406 2 года назад +1

    መጀመሪያ ቤተክርስቲያንን እወቋት ካወቃችኋት እራሣችሁ ጠበቃ ትሆኗት አላችሁ ግን ተማሩ ምንም አታውቁም።ቆብ መርካቶ ሞልቷል።

  • @asmamawjegar5761
    @asmamawjegar5761 2 года назад +1

    አደንኳቹ እውንት

  • @tewahdohaimanote
    @tewahdohaimanote 2 месяца назад

    እያንዳንዱን ኦርቶዶክስ ብትጠይቁት ጠንቅቆ ያስረዳችኃል

  • @AdinaYinges-fq6qi
    @AdinaYinges-fq6qi 6 месяцев назад +1

    ልብሰ ተክህኖአችንን አውልቁ ።የእናት ቤተክርስትያን ንው። አስብኳችሁ ልብሱን ስታወልቁ ምን እንደምትመስሉ ፡ሸቃጮች።

  • @natnaelkassahun8111
    @natnaelkassahun8111 9 месяцев назад

    ያለማርያም 😮ደሕንነት የለም እየተባለ ኦርቶዶክስ የምታውጅ ከሖነ ኢየሱስ ስጋለብሶዋጋ የከፈለበት ሑሉ ማቃለልናመካድነው

  • @የተሰቀለውንትመስላለች

    የክርስቶስ ሙሽራ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ። ከንጉሱ ቤት ንቅንቅ የለም። እናንተ ሀሳዊ መሲህ።

    • @tesfasibatu-bj5mm
      @tesfasibatu-bj5mm 6 месяцев назад

      mnm eyesusin yemitsebarki hiwot yelem ortodox wusit yekarani nwu,bedenb anibib geta yirdahi❤❤❤

  • @saba275
    @saba275 Год назад

    👍🏽🙏

  • @mekonnendeg8938
    @mekonnendeg8938 6 месяцев назад +1

    ቆቡን እና ቀሚሱን አውልቁ

  • @hailuabebe1285
    @hailuabebe1285 2 года назад +1

    እናንተ ግን ለምን ቅድስት ቤተክርስቲያንን አትተዋትም

  • @tadelekebede491
    @tadelekebede491 2 года назад +7

    ለመልስ ከቤተክርስቲያን ሰው ጋብዘሽ ካላቀረብሽ ወዬውልሸ

    • @amentubeyegeta2952
      @amentubeyegeta2952 8 месяцев назад +1

      @tadelekebed Ante erasih mindinew bleh lefird Weymouth lezacha titiralew enante gin meche new yemitmarut yihe hulu sew yewetaw ante yemitawkewin Sayawk meseleh???

    • @danielbizuneh1221
      @danielbizuneh1221 6 месяцев назад

      Who are you ?

    • @birhanusofian6347
      @birhanusofian6347 5 месяцев назад

      ማንም አይመልሥም ሸፋፍነው ያልፋሉ እንጂ

  • @natnaelkassahun8111
    @natnaelkassahun8111 9 месяцев назад

    እባክሽ ጅላጅል አትበይ ሙተቸት አይደለም መፃሐፍቅዱስን የሚቃወም ማነኛውም ፁሑፍና ሐሳብ ሑሉም መታገልአለን

  • @tadelekebede491
    @tadelekebede491 2 года назад +3

    መናፍቃን ናችሁ ተፋቱን በቃ

  • @getahun3497
    @getahun3497 2 года назад +1

    ከውሾች ተጠበቁ እነዚህ ውሾች ናቸው

  • @kybayisapky5368
    @kybayisapky5368 2 года назад +2

    ወይ መድኃኒ አለም አሁን ሰው ናቹ

  • @mollarayatube-
    @mollarayatube- 2 года назад +2

    የሰይጣን መሰብሰቢያ ጣቢያ

  • @giovannarosa3447
    @giovannarosa3447 Год назад +1

    Ortodoks geday honech degmo?egziho maren fetariye

  • @ሀይሚሀይሚ-ኀ8ፈ
    @ሀይሚሀይሚ-ኀ8ፈ 2 года назад +3

    ጂል ጂላጂል ከቱ ነብስ ይማር በቁም ነው የሞታቹት ኦርቶዶክስን ለመተቸት መጀመሪያ ስው ሁኑ የማሪቲን ሉተር ቡችሎች 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 እኔ ግርም ያለኘ አለማፈራቹ አላዋቅ ሳሚ ንፊጥ ይለቀልቃል አለ ያገሬ ስው አላዋቅ ተናጋሪ ይስታል ያስታል የትልቅ ትንሺ ንፊጥ ጭንቅላት 😤😤😤😤😤😤😤😤😤😤😤😤😤😤😤

    • @bisratgirma6964
      @bisratgirma6964 11 месяцев назад

      እውነት ሲነገርሽ ውስጥሽ ያለው ግድንግድ ጋኔል ተቆጣ ሲጀመር እውነተኛ የክርስቶስ ተከታይ ብትሆኚ እንዲ ተሳዳቢ አቶኝም

    • @ሀይሚሀይሚ-ኀ8ፈ
      @ሀይሚሀይሚ-ኀ8ፈ 11 месяцев назад

      @@bisratgirma6964 😂😂😂😂😂😂መናፍቅ እውነት ያውቃል እንዴ እ የስው ከቱ ናቸው እኮ ሲቀጥል ጋንኤል ያለባቸው እናንተ ናቸው በየ አዳራሹ እና በየመንገዱ እብድ ውሻ እንደ ነከስው የሚያቅበዘብዛችው ንገሩኝ ባይ ጮማ እራስ 😂😂😂😂😂

    • @bisratgirma6964
      @bisratgirma6964 11 месяцев назад

      ጮማው የ አህያ ነው የበሬ kkkkkkkkkkkkk

    • @bisratgirma6964
      @bisratgirma6964 11 месяцев назад

      @@ሀይሚሀይሚ-ኀ8ፈ kkk

  • @getahun3497
    @getahun3497 2 года назад

    እና መናፍቅ አይደለንም ልትሉ ነው???🤣🤣🤣 ኦረደቶዶስ መሆን ይናፍቅሀል ምድረ ገተት

  • @aregtegegn9224
    @aregtegegn9224 4 месяца назад

    የጅብ ልጅ ሆዳም

    • @Zereyakobtebiban
      @Zereyakobtebiban 2 месяца назад

      ከመሀይም አንደበት የሚፈልቀው ስድብ ብቻ ነው

  • @ashenafiasfawe5721
    @ashenafiasfawe5721 2 года назад

    የእውነት ወንጌሉ መስቀሉ ልብሱ የእናንተ መገለጫ አይደለ እንደው የሌባ የሀሰተኛ የሀሳዊ ክርስቶስ አሰራር ስለሆነ ነው እንጂ

  • @ኦርቶዶክስመዝሙር-ኸ5ቨ

    ይህን ነገር ከልብ እከታተለው ዘንድ የግድ ነው

  • @solking9797
    @solking9797 2 года назад

    ሲጀመር እውቀት ሳይኖርሽ ጋብዝሽ ከምታደናቆሪን ከቤተክርስትያን አቅርበሽ አነጋግሪ ዝም ብለሽ እንደክረምት እንቁራሪት አታስጮሂብን

  • @bini8416
    @bini8416 2 года назад

    1፡ ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ እኮ እናንተ ከኔበላይ ማድረግ ትችላላቹ አላለም ወይ?? 2፡ ኦርቶዶክስ ደሞ የትኛውን ከዱሳንን ነው ከእየሱስ በላይ ያደረገችው? (ሁሌ ቁርባን በጌታችን እየሱስ ሰጋና ደም ብቻ ነው)

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 года назад +1

    ወይ የናንተ ቅዥት ደግሞ መጣችሁ? 😂
    መች ይሆን ከቤተክርስቲያን ራስ ምትወርዱት?ቤተክርስቲያን እውነት መሆኗን ማወቅ የሚፈልግ ሁሉ እንደነዚህ አይነት አብሾ ያለባቸውን መስማት በቂ ነው ምክንያቱም ሌላን እምነት ሲወቅሱ በጭራሽ አይታዩም ለምሳሌ ጀግና 💪🏿😎🤣ከሆናችሁ እስኪ ክርስቶስ ኢየሱስን ለአሕዛብ ስበኩ?? አታደርጉትም እናውቃልን ክብር ለመድኃንያለም በቤቱ ያኖረኝ ጌታዬ 🤲🏿እሰይ አጠነከራችሁን እኮ ዝም እንዳትሉ በየ ሚዲያው እየመጣችሁ ለፍልፉ እኛ እንድንነቃ 🙇🏿‍♀️🙇🏿‍♀️🙇🏿‍♀️

  • @wendmwendm9388
    @wendmwendm9388 Год назад

  • @yenatwuletatube6678
    @yenatwuletatube6678 Год назад

    ene aro tsege gen Lemen erasachehun chilachehu yerasachehun asetemehero atasetemerum
    Beka fikad ametun church meseretu yemetamenuten asetemeru

  • @yomeke100
    @yomeke100 2 года назад

    ቤተ ክርስቲያንን እየጠሉ ሰው ለማሳሳት ለምን አልባሳቶቿን ትጠቀማላችሁ እነ አባ አብደላ

  • @YagiAbrham
    @YagiAbrham Месяц назад

    አንተ ከካቶሊክ ምን ጉዳይ አለክ አርፈህ የራስህን እምነት ስበክ!

  • @muhammedbin885
    @muhammedbin885 2 месяца назад

    እስካሁን ካየሆቸው ከሰማሆቸው የክርስቲያን አይነት ለየት ያላችሁ ደሞ ስራአታችሁ አለባበሳችሁ ። ይህንን በገድላትና በተአምራት የተጨማለቀ ህዝብ ግን የሚሰማችሁ አይመስለኝም ። ምእመኑንም ሀገሪቱንም ወደ ሆላ ያስቀራት ይሄው ምናምንቴቸው ነው ።

  • @kurymengesha3926
    @kurymengesha3926 2 года назад +1

    ገና ያልነቁ ክርስቲያኖች አሉ
    የነሱ ቀስቃሽ ናችሁ ቡዙ የሚታደስ አለ

    • @bosenagashu1673
      @bosenagashu1673 2 года назад

      ራስሽ ታደሽ እግዚአብሔር አያረጅም 🤣🤣

  • @giovannarosa3447
    @giovannarosa3447 Год назад

    Tebeln kamenachehu yebermelu kdus gorghis tebel hedachehu tetemkachehu man tkklegna mehonun kerasu kesemeatatu gorghi tsemalachehu

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf 11 месяцев назад

    ሌቦች እረፍ ልብሱን አውልቁ⁉️⁉️👀👀👀እግዚአብሔር ይፈረድባችዋል⁉️⁉️ሀሰተኞች⁉️⁉️ቤተክርስቴያን በናተ በወረድ አፍ አይጠራም⁉️⁉️በየገስታውሱ የምታስረግዙት ሴቶች እረፍ😅😅😅

  • @ኤፍታህወለተስላሴ-ፐ9ፀ
    @ኤፍታህወለተስላሴ-ፐ9ፀ 2 года назад +1

    አንተ አብሿም ሰውየ ነገሩ የዝብርቅ መፈስ አለብህ።ለዛ ነው ሚስትህን ዝም ብለሆ አስታምም

  • @Bobdon-xm8ft
    @Bobdon-xm8ft Год назад

    እሳት በ እናተና በ ልጆቻቹ ላይ ይውረድ።

  • @ዮሴፍ-ቘ4ዘ
    @ዮሴፍ-ቘ4ዘ 2 года назад

    ወራዶች ናቸው ያቀአብሻቸው እነዚ ልክስክሶች የቤተክርስቲያኗ ልብሰ ተክእኖ ለምን ይለብሳሉ ውሾች ናቸው

  • @SalamSalam-yi5md
    @SalamSalam-yi5md 2 года назад

    ኢሄ የቆደቆደ ሽማግሌ በቀደም ሲያለቅስነበር ሚስቴ ታማለችብሎ😁😂😂😃😄😄😅😅😅😅😅አተም አልጋበያዝክ

  • @meseretmelkamu4066
    @meseretmelkamu4066 2 года назад

    እናንት ሆዳሞች በሆዳችሁ በዝች ቅድስት ሀይማኖት ላይ የተነሳችሁ ሀሳዊ መሲዎች

  • @serenamalek6130
    @serenamalek6130 2 года назад

    ምድረ ተኩላ ልብሳችንን እና ስማችንን ተዉልን ልብ ካላችሁ መሰጅድ ገብታችሁ አትሰብኩም ?

  • @THESURAFELB
    @THESURAFELB 2 года назад

    Leave ths Holy Church ALONE....HERETICS !!!

  • @giovannarosa3447
    @giovannarosa3447 Год назад

    Egna yetntwan new yemnamnbat tehedso 666new

  • @chalagirma8358
    @chalagirma8358 10 месяцев назад

    ተሐድሶ አያስፈልግም እናንተ ተከሏቸው

  • @Sara-j9c6e
    @Sara-j9c6e 7 месяцев назад

    እዩ ጩፋ ጋ ተበርክኮ ሲሰግድ የነበረው ሠውየ ነው አደል

  • @mebachu
    @mebachu 2 года назад

    ስንት ተከፈለሽ!?

  • @mikiyasdereje4119
    @mikiyasdereje4119 2 года назад

    የበግ ለምድ የለበሱ ተኩላዎች....ልብሱን ና ማረጉን አውልቁ ፓስተሮች ናቸው.... ...ደሞ ሊያስፈራሩ ይፈልጋሉ እርግጠኛ ነን ደብተራነት ጥንቆላ ሲሰሩ ቆይተው ደና ብር ሲከፈላቸው ደግሞ በዚ መጡብን....ጋዘጤኘዋ እራስሽ ታሳዝኛለሽ... እግዚአብሔር ይቅር ይበላቹ

  • @giovannarosa3447
    @giovannarosa3447 Год назад

    Sle meskel adebabay endet eslam yaredebetn bila ortodoks endet yrdal metaf kdus lay teleyou blual

  • @NatiG1
    @NatiG1 2 года назад

    የተሐድሶ ጫጫታ ይቅር ይበላችሁ

  • @and_alegn5272
    @and_alegn5272 2 года назад

    ጋሽ ስጦታው ክፉ ሰው ከገፋህ ለምን ተሀድሶ ሆንህ? አንዱን ያዝ ወይ ተገፍቼ ነው እንጂ ኦርቶዶክስ ነኝ በል ወይ ደግሞ ተሀድሶ ነኝ ካልህ ራስህ ወጥተሀል ማለት ነው፡፡ መሀል ለመሀል እየሄድክ ሰውን ግራ አታጋባ፡፡ ወንጌል ገብቶኛል በምትለው ልክ እመን እንጂ የኦርቶዶክስ ምእመን እንደፈለገው ቢያምን ምንም ስለማይመለከትህ አርፈህ የራስህን ትምህርት ስበክ፡፡ ደንቆሮ! ኦርቶዶክሶች ከፈለጉ ዛፍስ ቢያመልኩ ምን አገባህ? አማኝ ፍለጋ ከሆነም የያዝኸው ሰብከህ አሳምን እንጂ እንዲህ አልነበረም ማመን የነበረባችሁ እያልክ አታዝገን ሶየ. . . የደንቆሮ ጥግ

  • @giovannarosa3447
    @giovannarosa3447 Год назад

    Krstos yalasgededewn enate begd tekebelu eyalchehu eyasgededachhu new enatetehedso should mafk pente nachehu kenechrashu wlk beluna beortodoks sm atnegdu

  • @yerfubesha1998
    @yerfubesha1998 2 года назад

    ቱልቱላ

  • @LeulmesfinLeul-i8e
    @LeulmesfinLeul-i8e 6 дней назад

    እናንተ የከንቱ ከንቱ ከንቱ ከንቱ ከንቱዎች

  • @davetechnocenter8668
    @davetechnocenter8668 2 года назад +1

    Please hen page unsubscribe adergu 666 new am sure

  • @gonfadebele1201
    @gonfadebele1201 8 месяцев назад

    እንደዚህ ቅራቅንቦ የሚያቀርቡ የቲዪቦችን የተዋህዶ ልጆች Unsubscribe አድርጎ
    እኔ አሁን Unsubscribe አደረኩኝ

  • @መሃመድሸሁ
    @መሃመድሸሁ 4 дня назад

    የሽማግሌ ቅሌታም።

  • @gedefawbirhanu6474
    @gedefawbirhanu6474 2 года назад

    የሞታችሁ