በእንተ መስቀል | አክሊል Vs ፅጌ ሥጦታው | ክርክር | ክርስቲያን Vs ተሀድሶ በቴቄል ቲዩብ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 янв 2025

Комментарии • 657

  • @MulatuAsfaw-b2n
    @MulatuAsfaw-b2n 18 дней назад +10

    አኬ ወንድማችን ከዚህ በላይ ጥበቡንና ቅውቀቱን ያድልህ መጨረሻህንም ፈጣሪ ያሳምርልህ

  • @sgsgsgsg8142
    @sgsgsgsg8142 2 года назад +42

    ወንድሞቼ በእውነት የቃሉ ባለቤት እውነት ለመሰከራችሁለት አምላክ ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን ፫

  • @meluaraya1904
    @meluaraya1904 2 года назад +39

    አክሊል ግን ክርስትያናዊ ስነምግባርህ ትእግስትህ በጣም ድንቅ ነው እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥህ 🙏 ሰውዬው ስሜት ነው የሚገፋቸው ሲያሳዝኑ

    • @dawit8699
      @dawit8699 Год назад

      ሰውየው ከአክሊል በፊት በኦርቶዶክስ ቤተእምነት ትልቅ ደረጃ የደረሱ አገልጋይ እንደነበሩ የምታወውቁ አልመሰለኝም::

    • @veracity8968
      @veracity8968 Месяц назад

      ቢሆኑስ ክፉ መንፈስ ማንንም ሊበላ ይችላል እኮ! ዋናው ቃሉ ይሚለውን መርምሮ ማወቅ ነው ! ለምሳሌ እግዚአብሔር ን ሰገዱለት ይላል እኛም እንሰግዳለን እናንተ ግን አትሰግዱም ! አጽዋማት አሉ እናንተ ግን አትጾሙም ! ቅዳሴ ምን እንደሆነ ሚስጥሩ የዳነበት ያውቃል: የማንንም ካድሬ አሰልጥነው ኦርቶዶክስ መሃል ለቀው ይጫወቱባቹሃል ይህ ምኑም የማይጥም ሲያወራ እርጋታም የሌለው ምኑ ታውቆነው ሰው የሚከተለው??!!! የጠፈ ትውልድ! የእኬ መረጋጋት ግን የእግዚአብሔር መሆኑ ሰሚ ይመሰክራል !!!!!

  • @bereketbikamo6630
    @bereketbikamo6630 22 дня назад +4

    መርጌታ በእውነት በግል አደንቃቸዋለው በተረፈ አኬ ወንድማችን በጣም እናመሰግናለን የሆነው ሁሉ በመንፈስ ቅዱስ እርዳታ እንደሆነ የሚያሳይ ክርክር ነው የምታሳየን ግን እንደ ታናሽ ብላቴና አንድ ነገር መናገር እፈልጋለው እንደ መርጌታ ያሉትን አባቶች በምትሞግትበት ሰአት አውርተው እስኪጨርሱ ታገሳቸው ምክንያቱም እሳቸውን ሞግተህ ስትመልስ የምትመልሰው ፈርኦንን ብቻ ሳይሆን ሰራዊቱንም ነው እና ፕሊስ ትእግስት እየጨመርክ መሄድ ያለብህ ሰአት ነው
    ይህን ኮሜንት ያነበበ ማድረስ የሚችል ሰው ቢያደርስልኝ እባካቹ

  • @na7288
    @na7288 2 года назад +58

    የበግ ደም የፈሰሰበት መሰዊያና የክርስቶስ ደም የፈሰሰበት መሠዊያ ክብሩ አንድ ነዉ ካለ ማን ነዉ ክርስቶስን ዝቅ ያደረገዉ ልብና ይስጦት አኬ ፀጋዉን ያብዛልህ

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 2 года назад +2

      መስሚያ የለዉም ደግሞ ቆቡን ማድረጉ እነ ሆድ አምላኩ ፈጣሪ ወደቤቱ ይመልስክ አሜን

    • @wubamlaksenbeta4992
      @wubamlaksenbeta4992 2 года назад

      @@azebtufa7389 እውነት ነው አይነልቦናውን ያብራለት

    • @FantayeFantu-ix8ld
      @FantayeFantu-ix8ld 4 месяца назад +2

      Meskel malet mekera malete new benchet yemisekel yetregeme newe

    • @FantayeFantu-ix8ld
      @FantayeFantu-ix8ld 4 месяца назад

      Yemeskelu kale lemitefut mogenete newe lega lemendenew yegzabehere hayle newe enchetu sayhon yemikedesen kalu newe

    • @LeltiHailetsion
      @LeltiHailetsion Месяц назад +1

      ያዉ መፅሀፍ ኮ አስቀድሞ ተናግሮዋል የበግ ልምድ ለብሰዉ እንደምመጡ ይናገራል ።።ራሳቹሁ ከመናፍቃን ጠብቆ የተዋህዶ ልጆች።።።

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 2 года назад +19

    ውንድሞቻችን እግዚአብሔር አምላክ የባረካችሁ ከዚህ በላይ እውቀትን ይጨረላችሁ

  • @fitsum65
    @fitsum65 2 года назад +15

    መልካም ውይይት ነው። የተሀድሶን ማንነት ገልጦ ያሳየ ነው። ሌሎችንም እንዲ ማንነታቸውን ማሳየት ተገቢ ነው። ቀጣይ ትዝታው ሳሙኤል ይሁን

    • @genetbogale2544
      @genetbogale2544 2 года назад

      ያሸነፋችሁ መስሎ እንዳይታያችሁ እናንተ ከመንፈስ አልተወለዳችሁም አትረዱትም እናንተ ደስ የሚላችሁ ተረት ተረቱን ነው የሚወዱት በቃሉ እውነት ላይ ብታወሩ ይሻላል መሰዊያ ላይ ቆይታችሁ ምንም ፍሬ የለውም

    • @fitsum65
      @fitsum65 2 года назад +1

      @@genetbogale2544 አይዞሽ እኛ እውነታችንን በስድብ አንገነባም ቢቻልሽ የ666 አምላኪ ፓስተሮችን ሶፍት እየበላሽ ከምትዞሪ መፅሀፍ ቅዱስን በደንብ አንብቢ እወቂ። ክርስቶስን ከልብ ለፈለጉት ሁሉን ይገልጣል። መዳንሽ በቶሎ እንደሚሆን ተስፋ አደርጋለው!!!

    • @genetbogale2544
      @genetbogale2544 2 года назад

      wedi አንተ መጽሐፍ ቅዱስ አንብበህ ነው መልስ የሰጠኸኝ ማለት ነው እኔ የበላሁት ሶፍት የለኝም የበላሁት የህይወት ቃል እንጂ የ666 ባህሪ እኮ አንተ ውስጥ ነው ያለው ባህሪውም መሳደብ መግደል መዘሞት መራገም የመሳሰሉት የስጋ ባህሪይ የዲያቢሎስ ነው ስድብማ ተገነባ እንጂ ተሳዳቢዎች መሆናችሁ ያደባባይ ጉድ አይደለም እንዴ መሪዎቻችሁ ነፍሰገዳዮች

    • @fitsum65
      @fitsum65 2 года назад +2

      @@genetbogale2544 እንግዲ ባደባባይ ሰው የሚያርደው ወለጋ የጴንጤ ሀገር ነው። ስልጣን ላይ ያለው በህፃናት ደም የጨቀየ ነፍሰ ገዳይ ጴንጤ ነው። በሙስና የጨቀየው የኦሮሞ ባለስልጣን 100% ጴንጤ ነው። እንግዲ ለመናገር እንኳን እንዴት ሞራል ይኖራችኋል። ወይስ የገዳይ ቡድን ውስጥ አለሽበት???

    • @genetbogale2544
      @genetbogale2544 2 года назад

      wedi ፖለቲካውን ለፖለቲከኞቹ እሱን ሁሉን ለሚፈርደው አምላክ አሳልፈን ሰተናል ግድያው ውስጥ ከሁሉም የተውጣጡ ናቸው ያሉበት አማኙን ለመክሰስ ምክንያት አትፈልግ እኛ የክርስቶስ ልብ አለን ወደእርሱ እንጮሀለን ይሰማናል እየሱስ በመስቀል ላይ ሆኖ የሚወጉትን ጨካኞች የሚያደርጉትን ከያውቁምና ይቅር በላቸው ነው ያለው እኛምከእርሱ የተማርን ነን ስትሰድቡን ስትገሉን ስትገፉን እኛ ለእናንተ እንጸልያለን ምህረት ክንዲያደርግላችሁ እንደኦርቶዶክስ ለጴንጤው ጥላቻ ያለው አለ ያውም ብዙ ዘመን ይሄንን ምስኪን ሕዝብ አሳደዳችሁት እውነትን ሲነግራችሁ 666ትሉታላችሁ እናርድሀለን እንጨፈጭፋችኋለን እያላችሁ በጆሯችን እየሰማን ነው ወንጌልን ጠልታችሁ ተረት ተረቱን ወደዳችሁ

  • @ሰሜናዊትየደሙፍሬ
    @ሰሜናዊትየደሙፍሬ 2 года назад +22

    አክሊል ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ 💖🙏😍
    ከልጅ ምሀል ገብቼ አላሉም 😂😂 እድሜ ሳይሆን እዚህጋ እሚያስፈልገው ዕምነት እና እውቀት ነው

  • @emuethiopia2327
    @emuethiopia2327 2 года назад +61

    ጌታ ሆይ ለሳቱት ልቦን ስጥልን ለወንድማችን አክሊል ቃለህየወትን ያሰማልን

  • @Ramatube3
    @Ramatube3 2 года назад +44

    *እንኳን ለቁስቋም ማርያም በሰላም አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች በሙሉ በስደቷ የኢትዮጵያን ስደት የልጆቿን ስደት ታርቅልን አሜን እንኳን አደረሳችሁ 🥰😍*

  • @hatersata.1627
    @hatersata.1627 2 года назад +23

    ሎቱ ስበሐት 😢እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ👉አቤቱ ደግ ሰው አልቋልና ማለት አሁን ነው አኪዬ 👈 እግዚአብሔር ያክብርልን ወንድማችን🙏🙏 አባቶቻችን አረ አታወዛግቡን። ከልጅ መካከል አሉ እድሜ አይደለም ቅዱስ እምነት ካለ ፈጣሪ ከፍ ያደርጋል💒💒

    • @abemelekabemi9406
      @abemelekabemi9406 2 года назад +1

      ተሀድሶ ነዉ. ሰዉየዉ

    • @hatersata.1627
      @hatersata.1627 2 года назад +1

      @@abemelekabemi9406 ኦርቶዶክስ ነኝ እያለ ነበር እኮ 🤔🤔

    • @biumein6638
      @biumein6638 2 года назад +1

      betam koytuwal pente kehoneko gn egnan lemasat kobunna meskelun yyzal

    • @ሰሜናዊትየደሙፍሬ
      @ሰሜናዊትየደሙፍሬ 2 года назад +3

      ምን ያወዛግባን ሰውየው የለየለት ተሀድሶ እኮ ነው

    • @እግዚአብሔርእረኛየነ-ኘ7ፈ
      @እግዚአብሔርእረኛየነ-ኘ7ፈ 2 года назад

      ተሃድሶ ነው ሰው ለማሳሳት ነው የቤተ ክርስትያን የምለብሰው ተጠንቀቁ

  • @ማሂየተዋህዶልጅ
    @ማሂየተዋህዶልጅ 2 года назад +23

    አክሊልና አቡ የዘመኒ ሀዋርያቶች ናችሁ በኡነት እግዛአብሔር አብዝቶ ጥበቡን ያድላችሁ። በርቱልኝ ሀይላችሁ ክርስቶሱ እየሱስነዉ የወላድቷ ምልጃ አይለየን የተዋህዶ ልጆች።

    • @greeneggs7558
      @greeneggs7558 6 месяцев назад

      ትዘባርቃለህ ክርስቶስ ለአንተ በቂ ስላልሆነ የማታመጣው ሰው ብዛት

  • @hermonmehanedsuraj406
    @hermonmehanedsuraj406 2 года назад +3

    በጣም ጎበዝ ነህ ግን በሰውየው ግዜ አየ ገባህ ኣልሰማ ኣልካቸው ግዜ ካደረጋችሁ ብኋላ በግዜ በህግ ምሄድ ነው አግዚኣብሄር ከ ኣንተ ጋር ይሁን ኣክሊል ወንድሜ ብዙ አየተምርን ነው

  • @SolomonWeyesa-z1w
    @SolomonWeyesa-z1w Месяц назад +3

    አክሊሉ ቃላትን ከአፋቸው መልቀም እና የራስህን ስሜት ከማውራትና መምህሩን ማሳጣት ነው የያዝከው
    ይልቁንስ ሀሳባቸውን አስጨርሳቸው በየመሀሉ እሳቸው ለመዝለፍ የምታደርገው ሙከራ ግብዝነትህ ነው

  • @AsayewFeleke
    @AsayewFeleke 27 дней назад +1

    ለድህነት በሚሆን ነገር አሁንም አዎ መጽሀፍ ቅዱስ ብቻ ። ከዚ ውጪ ሌላ ነገር የለም ።

  • @yona5082
    @yona5082 2 года назад +5

    ኦሪት ዘጸአት 40
    9፤ የቅብዓቱንም ዘይት ወስደህ ማደሪያውን በእርሱም ያለውን ሁሉ ትቀባለህ፥ እርሱንም ዕቃውንም ሁሉ ትቀድሳለህ፤ ቅዱስም ይሆናል።
    ኦሪት ዘጸአት 40
    10፤ ለሚቃጠል መሥዋዕት የሚሆነውንም መሠዊያ ዕቃውንም ሁሉ ትቀባዋለህ፥ መሠዊያውንም ትቀድሳለህ፤ መሠዊያውም ቅድስተ ቅዱሳን ይሆናል።

  • @SalamSalam-wv9to
    @SalamSalam-wv9to 12 дней назад

    አኬ እውቀት ከጥበብጋ ትግስትህ እርጋታህ ደስ ሲል እግዚአብሄር እረጅም እድሜ ማቱሳላ የተዋህዶ አርበኛ ❤❤❤

  • @tesfayagonfa7904
    @tesfayagonfa7904 11 дней назад

    ጽጌ ስጦታው ተበላ ተበላ ዛሬ አልቻለም ሲሸነፍ ይሄንን እንተወዉና ይላል ያስቃል ጽጌ ስጦታው ኮሜዲ ነውkikikikiki

  • @basabera86
    @basabera86 2 года назад +1

    ወንድም አክሊል ብዙ ጊዜ ድምፅህ የወረደ ነዉ ብታስተካክለዉ ደስስስ ይለናል በተረፈ በርታልን ወንድማችን🙏

  • @ዘማሪትየሺወርቅያረጋል

    አክሊልዬ እግዚአብሔር ፀጋውን ያሰማልን እኔ የሚገርመኝ መናፍቃኖች የሚቸኩሉት ነገር እንከቆርቆሮ መጮህ ነው ማዳመጥ የለም አክሊል ትህትናህን ሳላደንቀው አላልፍም የትልቅ ትንሽ ነው ሰውዬል ክብር አይወድም የሚያወሩትን እኳን አያውቁትም መዳረቅ በቻ ነው ቆይ እምነት በድርቀት ይሆናል እንዴ ኧረ በማርያም ማዳመጥ የተሳናቸው ደረቆች ናቸው ሁሉም መኔፍቃኖች

  • @meskeremdemssie3988
    @meskeremdemssie3988 2 года назад +1

    ማንም የተቀባበለ የለም የሚሉት ሲያጣ አትጨርጨር መልስ የለህም በቃ ታዲያ ካልገባህ ምን ያድርግህ አኬ ተባረክ

  • @xohszgd
    @xohszgd Месяц назад +1

    ኤኬ ብርታ ቃል ሕይወት ያሰማልን ፅጋውን ያብዛልሕ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MaratuAbune
    @MaratuAbune 16 дней назад +2

    ዉሸታቻዉ እንድ ስጋላጥ በጣም ደስ ይላል ጆሮ ያለዉ በማስታል ይስማ አበታችን ጌታ ጸጋዉን ያብዝላችሁ ተባራኩ ❤❤❤❤❤❤

  • @teddygirma5135
    @teddygirma5135 11 дней назад

    አኬ ዘመንህን አምላክ ይባርከዉ እኔን ጨምሮ ብዙ በጨለማ የኖርን ሰዎችን ወንጌልና ብርሃን ስለሆንክልን ጨምሮ ይባርክህ ።

  • @ZelalemBelay-p1d
    @ZelalemBelay-p1d 15 дней назад

    ተበልተሃል አኬ አባቶች የምትላቸዉ ብዙ ግዜ ፎርጅዶቹን ነዉ

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ

    አክል በርታልን በእውነት ፀጋውን ያብዛላቹ አባባ ፀልዩ ንሰሀ ይግቡ🥰🥰

    • @misrakmisu2750
      @misrakmisu2750 2 года назад +1

      Wude sewyew eko tehadso new

    • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ
      @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ 2 года назад

      @@misrakmisu2750 ኦርቶዶክስ ነኝ 🥺🥺🥺 እያለ እኮ ነው

    • @misrakmisu2750
      @misrakmisu2750 2 года назад +1

      @@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ wude yeteganweu tehadso new ene tehadso negne sle yesemashew hulme bihone tehadsoweche orthodoxawiyanen lemasasate ena lematerater orthodox negne yelalu gen kidus kalu enalen kefrechew tawekochewalachew endalen benegegerachew mane endehonu melyete enchelalen betechemariem sinodos awegotale wude eshi

    • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ
      @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ 2 года назад

      @@misrakmisu2750 👏🌹

    • @tatekabera3130
      @tatekabera3130 2 года назад +1

      @@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ አረ ፈፅሞ አደለም ሰውየው ተሀድሶ ነው በቤተክርስቲያን ተወግዟል

  • @AshuMeresa
    @AshuMeresa 13 дней назад +1

    መሪ ጌታ ኸአኬ ተቀራርባቹ ብትወያዩ ጥሩ ነበር ከርሶ ብዙ ይማራል

  • @የደብተራልጅነኝ
    @የደብተራልጅነኝ 2 года назад +24

    የቅዱስ ዮሐነስ አፈ ወርቅ መጸሐፍ የመናፍቅ እራስ ምታት ነዉ ማንበብ አለብን 😍😍😍😍

    • @dawit8699
      @dawit8699 Год назад

      የዮሐንስ አፈወርቅ መፅሀፍ በመፅሀፍ ቅዱስ ይመዘናል እንጅ እሱ የበላይ ባለ ስልጣን አይደለም

    • @SofoniyasKedirYesuf
      @SofoniyasKedirYesuf Год назад

      ​@@dawit8699min yaltbale tawralek St.jhon ke Bible yebltal nw ways ye St.jhon metshft le menfqan ers mithat nw yalew yalalewin atbel

    • @RyRy-vu8te
      @RyRy-vu8te 3 дня назад

      ትክክል

  • @alem2334
    @alem2334 2 года назад +2

    እንዳው በእግዚአብሔር እንደው ባዛኝቷ ይሄ አሁን ለመረዳት ከባድ ሆኖ ነው አባታችን ዝም ብለው ሚቅበዘበዙት አሁን ያሉትን አሁኑኑ ሚክዱት እንደው በስተረጅና ምን አይነት ሰይጣን ቢጠናወቶት ነው ስንትስ ብር ገስቶዎት ነው ከእውነት መንገድ ከክብርዎ ወርደው ሚሰቃዩት እግዚአብሔር ከተጠናወቶት ሴጣን ይለዮት ልቦና ይስጦት ሌላ ምን ይባላል 😭😭😭😭

    • @zelalem411
      @zelalem411 22 дня назад

      Ere egni mene abat nachew ? Abat meselew asach ye dabilos feres nachew enji siyastelu

  • @ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ
    @ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ 2 года назад +1

    በእውነት ቃል ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን አኩዬ የኔ ተወዳጅ 💞💞💞

    • @getachew188
      @getachew188 Год назад

      የአክሊል ጥረት የተሰቀለውን ክርስቶስን አስረስቶ የተሰቀለበትን እንጨት እናክብር እያለ ነው ። 😊

  • @babasol3673
    @babasol3673 2 года назад +23

    አኬ የኔ ጀግና ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @TitiMekonnen
    @TitiMekonnen 4 месяца назад +5

    አክይ ተባረክ ይሄን ተኩላ መርጌታ አፉን አዘጋሀው በላ ልበልሀ ፕሮግራም ላይ እኮ በ ማርያም ላይ እንደ ጎዳና አዳሪ ነበር የምያላግጠው

    • @derejeassefa9747
      @derejeassefa9747 4 месяца назад

      ተኩላውማ ይሄ መጥረቢያ ፊት ነው

    • @derejeassefa9747
      @derejeassefa9747 4 месяца назад +2

      አክሊሉ ቅልብልብ ነህ ከሰው አፍ ቃል ቀጨም አድርገህ ለማጣመም ትጣደፋለህ መሪጌታን አትመጥናቸውምተጣድፎበመለፍለፍ መርታት አትችልም ።ስድ ነህ ደሞ እራስ መሀል እየገባህ ረጅም ጊዜ እየለፈለፍክ አላስወራ እያልክ ኸረ ስሙኝ ስሙኝ ትላለህ አጉራዘለል! ተረታም! ሚዛንህ ሁሉከመፅሐፍ ቅዱስ ውጪ በሌሎች ሰዎች ፅሁፍ ላይ የተመሠረተ ነው

    • @ERMIYESKETEMA
      @ERMIYESKETEMA 4 месяца назад

      እውነቱን ገና ይናገራሉ

    • @Ayukatube
      @Ayukatube 4 месяца назад

      @@derejeassefa9747 በትክክል ተረድተኸዋል

    • @AlmaSweet
      @AlmaSweet 8 дней назад

      የደቆሮ አሳብ ተምታስብ በደብተማር መጀመሪያ 😂ለስድቡ ትደርሳለህ​@@derejeassefa9747

  • @SaraSara-kn5dg
    @SaraSara-kn5dg 2 года назад +1

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን እግዚኦ በዚህ እድሜ ክደት ምን ይባላል የእግዚአብሔር ስም ስጠራ ሳይጣን ለምን ይበሳጫል አቤቱ አምላኬ ሆይ ጆሮአቸው ለደነቆራ አይናቸው ለታወረ ልባቸው ለደነደነ ትግስት ለተሰወረ ሰዎች አንተ ግለፅላቸው አባቴ

  • @ZerihunSheberu
    @ZerihunSheberu 7 месяцев назад +2

    መሪጌታ ፅጌ ስጦታው በርቱ እውነት ያሸንፋል አንተህ መፀሐፍን ብቻ ተናገር ስራውየመንፈሰ ቅዱሰ ሰራነው ።መሰቀል ስንል አደኛው የክርሰቶስ መከራነው።ሌላውመሰቀል ክርሰቶስ የተሰቀለበት አርሱም በመሰቀል የሚሰቀል የተረገመ ነው።

  • @amsaleworku139
    @amsaleworku139 Год назад +1

    ክርስቲያኖች በኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ያምናሉ

  • @ዘማሪትየሺወርቅያረጋል
    @ዘማሪትየሺወርቅያረጋል 2 года назад +12

    አክሊል የምር ቻይ ነህ ምድረ ቆርቆሮ ጭሆታቸው ኧረ በማርያም የማዳመጥ ችግራቸው ይገርማሉ ኦርቶዶክስ ያረገኝ አምላክ ይመስገን ውይ ቆርቆሮ ናቸው ትንሾቹም ትልቆቹም እንደ እብድ ናቸው አክሊል ምርጥ የሰው ተጨንቀሃል አላሉም የተጨነቁስ እርሶ ኖት መልስ ሲያጡ ምክንያት ይደረድራዉ ኧረ በማርያም የወረደ ሰው ባይ ይሄ ትልቅ ሰውዬ ተከብረው በመኖሪያቸው ቀለው ይገኛሉ አክሊል የተዋህዶ አንበሳ እቁ ቀሪ ዘመንህ ይባረክ እግዚአብሔር ጆሮህን ያበርታልህ ውይ ሰውዬው ለለፈለፉት እኔ ጆረዬ ደኖቆረ አንድ ደህና መልስ ሳያቀርብ በድርቅና ጆራችንን አቆሰሉን ውይ

  • @mihretkebede50
    @mihretkebede50 2 года назад +7

    ከአፋቸው ታውቃላችሁ። ሲሰሙት ግን የራሳቸው ንግግር አያሳፍራቸውም ለመረዳት እንኳን አይፈልጉም ዝም ብሎ መድረቅ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው.....አኬ በእድሜ በጤና ይጠብቅህ ወንድሜ

  • @DerejeHaile-n1i
    @DerejeHaile-n1i 10 месяцев назад

    አሳች አሳመሲህ ሰባኪዎችን ጌታ አምላክ ንጉስ ኢየሱስ ክርስቶስ ከእነ ሀሰተኛ ትምህታቸው እንደ ይሁዳ ከምድረ ገጻችን ቶሎ ያስወግድልን!!! ።

  • @firehiwotmisganaw376
    @firehiwotmisganaw376 2 года назад +13

    እግዚያብሄር በጸጋዉ ይጠብቅልን አንተንም አቡንም🙏

  • @bench1221
    @bench1221 2 года назад +3

    ይህ ሰዉ እኮ ከእዉቀት ነፃ የሆነ እና ጭብጥ የሌለዉን የክህደት መንፈስ ይዞ የሚዞር ሰዉ ነዉ

  • @amsaleworku139
    @amsaleworku139 Год назад +2

    አቶ ፀጌ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @toniproudgirls609
    @toniproudgirls609 2 года назад +17

    አኬ እድሜ ጤና ፀጋውን ያብዛልክ

    • @Ramatube3
      @Ramatube3 2 года назад +2

      አሜን እንኳን አደረሳችሁ

  • @LeltiHailetsion
    @LeltiHailetsion Месяц назад

    ለካሓድያን ማስረዳት በከብድኳስ አክልል ወንድሜ ግን በትዕግስት የምትመልሰዉ መልስ እግዝአብሔር ዕደዘመንህ ይጨምርልህ የቅዱስ ጳዉሎስ የቅዱስ ጴጥሮስ በረከት ይደርህ እመቤተየ ማርያም ከክፉ ትጠብቅህ በርታልኝ አኬዋ❤❤❤❤

  • @sgsgsgsg8142
    @sgsgsgsg8142 2 года назад +5

    በእውነት ከአባት የማይጠበቅ ከዳተኝነት ንግግር ይገርማል ቃልን አጥፍቶ ገለባብጦ የመናፍቅ አጋንት አይነ ልቦናቸውን ዘግቶታል የመስቀሉ ጌታ ዋጋ ያስከፍላቻዋል ይከፍላሉ በከባድ ቅጣት ይቀታቸዋል እዲህም አለ አይሁድ በየሱስ ስም

  • @tesfayeangasu5709
    @tesfayeangasu5709 Год назад

    Tebarek tesegah ybza dengel EMA feker tbarkh.....!!!!

  • @jordanjordan682
    @jordanjordan682 10 дней назад

    ተደበላለቀባቸው ....እግዚአብሔር ይግለጽልዎት

  • @እኔስማርያምንእወዳታ-ቘ6ሰ

    "ውሀ ቢወቅጡት እንቡጭ" ምንም አይገባቸውም
    ከሌላ ዕምነት የሚመጡት ሁሉም ትዕግስትና ስርዓት የላቸውም ምክንያቱም የሚመልሱት ምንም ነገር የላቸውም
    ወንድሞቻችን በእውነቱ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በርቱ እግዚአብሔር ያበርታችሁ ።

    • @greeneggs7558
      @greeneggs7558 6 месяцев назад +1

      ተረት ተረት ነው እናን እምነታችሁ

  • @fanikidstube6104
    @fanikidstube6104 Год назад

    በእውነት አኬ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ የሰውየው ነገር ግን ግርም ይላል በእውነት በጣም ያሳዝናል እንደዚ ጭፍን ጥላቻ ያሳዝናል ያልተባሉትን ይቀባጥራሉ እስካውን ይህን የመሰለ ውይይት አለማየቴ አሳዘነኝ ግን ብዙ ተምሪያለው ወንድሞቼ ተባረኩ መጨረሻችውን ያሳምረው🙏🙏🙏

    • @MeseluHeyi-qi7js
      @MeseluHeyi-qi7js Год назад

      እይ ስለስድቡ ነው ጌታ የሚባርከው ለማንኛውም ሀይማኖት ውርስ አይደለም እሺ መፅሀፍ ቅዱስ አንብብ

  • @እውነትበጊዜዋውብናት
    @እውነትበጊዜዋውብናት 2 года назад +1

    እንዳለመታደል ሆኖ ሰው በእድሜው ቢገፋም መንፈስ ቅዱር ከራቀው ከንቱ ነው እኝም ሰውዬ የእድሜ ባለጸጋ እንጂ የእውቀት አደሉም የዘመኑ የንፋቄ ሰባኪ መሆናቸው እራሱ የትንቢቱ ምልክት መጤዎች አንዱ ናቸው እሳቸው ልክ እና የገባቸው መስሏቸው ነው ግን ስተው ለማሳት ዳቢሎስ እየተጠቀመባቸው ነው
    እግዚአብሔር ወደ ልቦናቸው ይመልሳቸው
    እናንተን ግን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርኳችሁ

  • @surafelabite315
    @surafelabite315 16 дней назад

    Neutral ሆኜ አድምጫለሁ ነገርግን አኬን ሳላደንቀው አላልፍም። ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን🙏🙏🙏

  • @dinksira7724
    @dinksira7724 2 года назад +2

    ካፈርኩ አልመለስን እኳነው ደግሞ ልቡና ይስጦ አባታችን ወደ እናት ቤትዎ ይመልሶ ማረፊያ ያጣች ወፍ ሆኑብን፡፡

  • @neginegi4902
    @neginegi4902 Год назад +4

    የዘወትር ህልሜ እንዲህ አይነት ወጣቶች ኦርቶዶክስ እዲኖራት ነበር ያንንም እውን ሆኖ አየሁት እግዚአብሔር ይባርካችሁ እውነት የበራላችሁ ሆናችሁ ለትውልዱ ሁሉ መትረፊያ ያርጋቹ

  • @amsaleworku139
    @amsaleworku139 Год назад +4

    we adore the one who died on the cross to the Lord Jesus Christ. it is not a cross wood that we adore

  • @Nani-dz5dz
    @Nani-dz5dz 2 года назад +18

    እኔ የሚገርመኝ ትንቢቱ መፈጸሙ ነዉ ለክርስቶስ መስቀል ጠላቶች ሆነው ይነሳሉ የሚለው ቃል ሲፈጸም

    • @abebazemede6897
      @abebazemede6897 Год назад +1

      Esu demo menu gar new emilew esti enanbebew botawn negren

  • @ZelalemBelay-p1d
    @ZelalemBelay-p1d 15 дней назад +1

    ኢየሱስ ለእንጨት አልተሰዋም አደናጋሪ መንፈስ ነዉ ያለብህ አክሊሉ። ታቦትን ጠረጴዛ የምትል እኮ ነህ።

    • @bejbehrir
      @bejbehrir 11 дней назад +1

      እየሱስ እንጨት ላይ ነው የተሰዋው እንጂ ለእንጨት ተሰዋ ያለክ ማንም የለም። በዛ ላይ 1ኛ ቆሮንጦስ 10፥21 ላይ "ታቦት" the lord's table(የጌታ ማእድ) ተብሏል፣ እኛ በተለምዶ ነው ታቦት የምንለው እንጂ በቅዳሴያችን ላይ እራሱ "ቅዱስ ጠረጴዛ" እያልን ነው የምንጠራው። ልቦና ይስጥክ ❤

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 2 года назад

    በእውነት ወንድማችን ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ 🤲🤲🤲❤❤❤

  • @yenemar937
    @yenemar937 2 года назад +19

    ልጅ መስመር ስስት ድሮ አባት ይመልሰው ነበር ጊዜው ተገላብጦ የ አባት አሳሳች መጣብን ደሞኮ ክርር ብለው ከየትም ላምጣው የኔ ልክ ነዉ የሚሉት ነገርስ በስተርጅና ዝቅጠት 😭😭😭 ከአውነታው እየራቁ የመስቀሉን ኃይል እየካዱ ጊዜው እያለቀባቸው ነዉ ለንሰሃ ሳይበቁ መጠራትም አለኮ. ምክር ቢቀበሉ ግን ሱባኤ ገብተው ሶስት ሰባት ቢጠመቁ አጋንንቱ የመስቀሉ ኃይል መቋቋም አቅቶት ይለቃችው ነበር

    • @mareg-7610
      @mareg-7610 2 года назад

      Betikekel

    • @edalex833
      @edalex833 2 года назад

      ምን ይደረግ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው እግዚአብሔር ይማራችው ለነገሩ ሰይጣንስ መልአክ አልነበረም
      Luke 1 (አማ) - ሉቃስ
      17: እርሱም የተዘጋጁትን ሕዝብ ለጌታ እንዲያሰናዳ፥ የአባቶችን ልብ ወደ ልጆች የማይታዘዙትንም ወደ ጻድቃን ጥበብ ይመልስ ዘንድ በኤልያስ መንፈስና ኃይል በፊቱ ይሄዳል።

    • @veracity8968
      @veracity8968 Месяц назад

      አሰልጥነው የላኩት ካድሬ ነው ይሄ ኦርቶዶክስን ለማፍረስ ብዙ ሴራ አለ ! አኬ ጀግናው አጋለጠው !!! በ ብቻ የሚያምኑት መርጠው አማኞች ምን ጉድ ነው

  • @babyayalew8059
    @babyayalew8059 2 года назад +14

    አኬ brother የምር እግዘብሔር ይጠብቅህ
    ጎበዝ

  • @KibreKibre.w
    @KibreKibre.w 24 дня назад

    መሪጌታ!
    የወንጌል እውነት ላልበራለት ከአንድ ቀናኢ ሃይማኖተኛ ጋር መዳርቅዎን ያስተውሉ ወነጌልን የመሸፋፈን እልህ ነው የሰውየው ትግል

  • @meselechzedingilds9618
    @meselechzedingilds9618 2 года назад +7

    ወይ ጉድ እኮ ነው ልቦና ይስጣችሁ እኛ አንፈራም አናፍርም በመስቀል እናምናለን እንመካለን አቶ ፅጌ እኛ የሚናፍርበት ሃይማኖት የለንም

  • @ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio

    እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ ፀጋ ሲገፈፍ ለካ እንድህ ምላስ ብቻ ነው የሚኮነዉ ። ወንድማችን ትግስቱን ይስጥህ ።

  • @fabroniyafentaw989
    @fabroniyafentaw989 2 года назад

    ወንድማችን አክሊለ ሰማዕት ቃለ ህይዎት ያሰማልን።

  • @hermelaaddi8713
    @hermelaaddi8713 18 дней назад

    Akee Egnii Keletam ...kobunem Meskelunwm Kemtoo MabRer NEEW

  • @saraoqubazgi9677
    @saraoqubazgi9677 2 года назад +1

    Qale hiwet yasemaln wendmachn.
    Khulum belay degmo tgsth beqi new betam new emadenqachu yetewahdo ljoch.
    Wendmoche lezchi orthodox tewahdo emnet yeqomuchu egziabiher edmena Tena abzto yadlachu beunet betam ewedachualehugn!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @Tesfalem-tl7le
    @Tesfalem-tl7le 22 дня назад

    አክሊለ ደረቅ ስለሆነ ክርስቶስ ራሱ መጥቶ ቢሰብክ አይቀበለዉም። ጌታን ተቀበለ።

  • @zebiderazmeraw8862
    @zebiderazmeraw8862 2 года назад +5

    እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ይስጣችሁ የቃሉባለቤት ልዑል እግዚአብሔር የተዋህዶ እቁወች በርቱልን ይከተኩላ ሰውየ አኬጋር መቆም እንደት ይችላል

  • @mulubelay6386
    @mulubelay6386 2 года назад +8

    አክልሉ ወንድማችን በርታ. ይህ ሰውየይኮ. ስምንት ሃይማኖትን ቀይሯል. አሁን በቀደም ፈጣር የለም ማለትም ደርሷል. አቤቱ የጠፉቱን እግዚአብሔር ይመልስልን

  • @Ramatube3
    @Ramatube3 2 года назад +9

    *ፅጌ የሚባለው ልጅ ግን 🤣የእውነት ያሳዝነኛል መቸ ነው የተቀረጸ ወይኔ ቀርቶብኛል የእውነት መቸ ነው የተቀረጸ በቲክቶክ አይደለም እንዴ?ለማነኛውም ጽጌ የሚባለው ሰው ግን ትክክለኛ አይመስለኝም የእውነት ለማነኛውም እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው*

    • @misrakmisu2750
      @misrakmisu2750 2 года назад +1

      Tehadiso new

    • @Ramatube3
      @Ramatube3 2 года назад

      @@misrakmisu2750 ምስራቅ ታዲያ ተሀድሶ ከሆነ ከእነ ቀለሜ ጋር ምን አለው ይገርማል እውነት ግን ተሀድሶ የሚለውን እኔ ብዙም አላውቅም ጸረ ማርያም ጸረ ክርስቶስ ከሆኑ ጴንጤ ነው የምላቸው አብረው ስለሚኖሩ 🤣😂🤣😂🤣

    • @Ramatube3
      @Ramatube3 2 года назад

      @@misrakmisu2750 እንኳን አደረሰሽ

    • @misrakmisu2750
      @misrakmisu2750 2 года назад +1

      @@Ramatube3 enkuwan abro aderesen tehadso malete eko yepente kernechafe nachew leza new andaleye yayehachew weyem degmo tehadso malet orthodox negne belo derek yemile pente malete new slezi andachew

    • @Ramatube3
      @Ramatube3 2 года назад +1

      @@misrakmisu2750 የሚገርሙ ናቸው ማርያምን 🤣😂🤣ተያቸው ለምን ሽ ሁነው አይመጡም ይሄው እያናጠለ እየመለሰ ነው 😂🤣🥰😊😊😊ምስር ቤተሰብ ሁኝ ወደ ቤት ጎራ በይና 🥰🥰🥰😊😊

  • @nardoosnardoos6781
    @nardoosnardoos6781 2 года назад +1

    አክሊልዬ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ወንዲማችን

  • @tigisttilahun3381
    @tigisttilahun3381 2 года назад

    እንዴት አይነት ዘመን ላይ ደረስን .... ሰው እንዴት በዚ ደረጃ አለማወቅን ያውቃል አበስኩ ገበርኩ በሥላሴ ስም

  • @amsaleworku139
    @amsaleworku139 Год назад +1

    Mr tsege is a hero of god

    • @babimergia3856
      @babimergia3856 8 месяцев назад

      Bexam tikikil neh ye sexan agent nachewu

  • @AbagetanehEngidawork
    @AbagetanehEngidawork 12 дней назад

    እኔ በእግዚአብሔር ጣት አጋንንትን የማወጣ ከሆንኩ የእግዚአብሔር መንግሥት ወደ እናንተ ደርሳለች

  • @HabtamuKelemi
    @HabtamuKelemi 18 дней назад

    አኬ እግዚአብሔር ትግዕስቱን አብዝቶ ይስጥህ

  • @راكانعلي-ذ8م
    @راكانعلي-ذ8م 2 года назад +3

    አክሊል በርታ👏👏👏👏👏👏👍👍👍👍💚❤💛🙏🙏

  • @addisnet21
    @addisnet21 2 года назад +13

    🔴ፖሮቴስታንት እና ታሀድሷ በቻቸውን ሲሆኑ እንደ ጀግና ያደርጋችዋል - ኦርቶዶክስ ፍት ሲቀርቡ ግነ ባዶ ናቸው- ወፍ የልም ሚስኪን- thank you አኪ❤️-
    ✅መፅሐፍ ቅድስ ማንበብ የሚችሉም አይመስለኝም::
    🤦‍♂️አይ ታሀድሷ... ባዶ ባዶ-ያለም
    ✅ከመፅሐፍ ቅድስ ውጪ አላምንም ይሉና ከዛ እሰኪ አሳዩኝ ከመፅሐፍ ውስጥ ሲባሉ ግን ወፍ የለም-
    💁‍♂️እራስህን አድስ ቤተክርስያንን ማደስ አትችልም እሷ ታድስሀለች እንጂ!!

    • @greeneggs7558
      @greeneggs7558 6 месяцев назад

      አይ ድንቁርናኽ

    • @addisnet21
      @addisnet21 6 месяцев назад

      @@greeneggs7558 ዋጠው እውነቱን ኦርቶዶክስን መከራከር ኦርቶዶክስን እንደመስድብ ቀላል መስሎሽ አዳሜ ለዘመናት ባዳራሽ ተደብቀሽ ስትፍክሪ ነበር እሁን እድሜ ለTiktalk ፊታችን ምቆም እንኮን እንደማትችሉ አሳየናቹ

  • @aberufisha
    @aberufisha 11 месяцев назад

    የተዋህዶ እንቁ መድሀኒታለም ይጠብቅህ

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 2 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድሜ አክሊል

  • @abelteklu-p6s
    @abelteklu-p6s 12 дней назад

    በመጀመሪያ መስዋዕት የሚቀርበው በደጅ እንጂ በቅድስተ ቅዱሳን አይደለም በቅድስተ ቅዱሳን ታቦት ነው ያለዉ፣ሊቀ ካህኑ ብቻውን የሚገባበት ክፍል ነው፣ ሲቀጥል ምን አይነት ክርክር ነው የበለጠ ቢበልጥ ዋናው ነገር እኮ ነገር ድህነትን ነው፣ የመስቀሉ አምልኮት ከእግዚአብሔር መንግሥት የሚያስቀይረኝ ይቀራል፣ የሚጠቅመኝ ከሆነ እስግዳለሁኝ፣ክርክሩን መሆን የነበረበት በዚ መልክ ነው

  • @amsaleworku139
    @amsaleworku139 Год назад +1

    sir tsege God bless you

  • @tesfayeangasu5709
    @tesfayeangasu5709 Год назад +1

    Wendme bkrstos tebarek kale Hiwet yasemah

  • @MadinaAli-c7m
    @MadinaAli-c7m 11 месяцев назад +1

    ቆባቸውን።ማስወለቅ።ይገባል።

  • @sintemedhanealem5946
    @sintemedhanealem5946 2 года назад +4

    ሰው እንዴት ጆሮም ልብም ያጣል ሽማግሌው አንድ ማስረጃ ሳያቀርቡ ተደናቁረው አደናቆሩን እኮ. ይሄንን ሶዬማ እኔ ምንም የማላውቀው እራሱ ላብ ላብ አስብላቸዋለው

  • @Singitton
    @Singitton Год назад +1

    መሪጌታ ጽጌ አፍ ነው ያሲይዘው።

  • @genetgezaheng6942
    @genetgezaheng6942 2 года назад

    ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን አስተማሪው ምንም አያውቅም

  • @robelboktsion9672
    @robelboktsion9672 2 года назад +3

    Aye sew malet aklilye ewedh alew egziabher xega bexega lay ychemrlgh

  • @samichor8894
    @samichor8894 2 года назад

    Akebereka emeneten meles selalat menefesawi kenat aderebug wedemi fetari yebareki

  • @Tsion-d1d
    @Tsion-d1d Год назад +2

    እማምላክን ይሄንን ሰውዬ ሳየው የዳቢሎስ Best firendu ነው የሚመስለኝ እስኪ እዩት

  • @amyyohanns7301
    @amyyohanns7301 2 года назад +3

    Aka weda rejem edema ena tena yeseteh betam new yemewdeh😍😗😗😗

  • @jembia7857
    @jembia7857 Год назад

    ወይጉዴ ወጣቶቻችን በርቱልን 💕

  • @aklesiazegiorgis5510
    @aklesiazegiorgis5510 2 года назад

    Ababaye meskel yaye Ganien slemiberegig be Afwo tederbo Meskel Endatyz Eyalwot ymeslegnal Egziabher wedelbuwot Ymelswot. Atchihu Degmo. Kes blew Yawru. Egna Erswo sebekum Alsebekum ye rtiet Tewahdo Lijoch nen. Aklile wendmachin Kalehiwet yasemalin.

  • @TewodrosBerhani
    @TewodrosBerhani 2 года назад

    በጣም የተመቼኝ ያን ሁሉ ደክመህ ያዝ ብላቹህ አልጠየቃችሁም አላለም። አኬ አውቆ የተኛ ነዎ ነገሩ

  • @SisayFeleke-e4h
    @SisayFeleke-e4h 22 дня назад

    አዲስ ኪዳንን አሜን ብላ ያልተለወጠች ቤ/ክ ጋለሞታ ትባላለች!!!
    (የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 1)
    ----------
    16፤ እኛ ሁላችን ከሙላቱ ተቀብለን በጸጋ ላይ ጸጋ ተሰጥቶናልና ሕግ በሙሴ ተሰጥቶ ነበርና፤
    17፤ ጸጋና እውነት ግን በኢየሱስ ክርስቶስ ሆነ።
    ጸጋና እውነትን ባለመለየት ፣?
    የሙሴን አገልግሎት ከኢዩሱስ ጋር በመቀላቀል?
    " እንግዲህ ወንድሞች ሆይ፥ በእርሱ በኩል የኃጢአት ስርየት እንዲነገርላችሁ፥ በሙሴም ሕግ ትጸድቁበት ዘንድ ከማይቻላችሁ ሁሉ ያመነ ሁሉ በእርሱ እንዲጸድቅ በእናንተ ዘንድ የታወቀ ይሁን።"
    (የሐዋርያት ሥራ 13:38-39)

  • @tigisttesfaye6684
    @tigisttesfaye6684 11 месяцев назад +6

    መሪ ጌታ ፅጌ በጣም ነው ማከብርዎት በጣም አዋቂ እና ትሁት አባት ኖት:: ስሙኝ ጋይስ ያልከው ሰውዬ እባክህ ተረጋጋ

    • @hanaabinet1751
      @hanaabinet1751 10 месяцев назад

      thank you. liju mekeraker bicha nw hule endeza nw melis yemibal neger yelewum

    • @veracity8968
      @veracity8968 Месяц назад

      ትተይዝዋል የኛን ልብስ መስቀል ይዞ መናፍቅ 🤣🤣🤣🤣

  • @amedworkabera7043
    @amedworkabera7043 10 дней назад

    መርጌታ ጽጌ ተምሮ ነው መርጌታ የሆነው ማንም ሊቀማው አይችልም

  • @amsaleworku139
    @amsaleworku139 Год назад +2

    አክሊል የመጽሐፍ ቅዱስ እውቀት ስለጎደለህ አንብብ

    • @Zedye
      @Zedye Месяц назад

      አላልሽም😂

  • @tesfayagonfa7904
    @tesfayagonfa7904 11 дней назад

    እረረረረረረረረ ጽጌ ስጦታው ዛሬ ጉድሽ ፈላ ተይዘሻል መዋረድሽ ነው

  • @ىىمللم
    @ىىمللم 2 года назад

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏💚💒💚

  • @Ayukatube
    @Ayukatube 4 месяца назад +1

    አክሊል እኮ አናዶ እየዘለፈ ለመርታት እንጅ ጀግና ለመባል የሚሰራ ለካ ተራ ሰው ነው አሁን ገባኝ እራሱን ያጋንናል

    • @Mesfinsisay-u3s
      @Mesfinsisay-u3s 4 месяца назад

      እምነቱ እራሱ አይፈቅድም አኬ ሙሉ ሰው ነው ጎዶሎ አይደለም

  • @ገኒእህተማሪያም
    @ገኒእህተማሪያም 2 года назад +4

    እግዚአብሔር ልቧናቸውን ይመልስላቸው የተሀድሷ ቄስ የተምታታ ነገር ነምን ይናገራሉ

    • @tatekabera3130
      @tatekabera3130 2 года назад

      ተሃድሶ ማለት እኮ ድርቅ ብሎ ኦርቶዶክስ ነኝ የሚል ፕሮቴስታንት ነው

  • @tewachewahadu
    @tewachewahadu Год назад +2

    አባት የሚናገሩትን መስማት የማትችሉ። መጸሐፍ ቅዱስን የማታውቅ አንተ እንጅ እሳቸውማ ለእኛ የሞተበት መስቀሉ ወይስ ለእኛ የሞተው ኢየሱስ የከበረው? ብለው ለጠየቁህ መልስ

    • @hanaabinet1751
      @hanaabinet1751 10 месяцев назад

      thank you.ake yemibalew temama nw beka yemayegenagn neger yagenagnal