thank you. I haven't heard anything about this guy that might be different. but I am listening now. I dont know why I feel like this guy is so different. I really feel so different from all the others.
እግዚሃብሄር ይገስጽ !!! ወደ ገላትያ ሰዎች 1 9 አስቀድመን እንዳልን እንዲሁ አሁን ሁለተኛ እላለሁ፥ ከተቀበላችሁት የተለየውን ማንም ቢሰብክላችሁ የተረገመ ይሁን። KJV Gal 1 9 As we said before, so say I now again, If any man preach any other gospel unto you than that ye have received, let him be accursed.
+251911618114 prophet wendimagegn
ለምን የአዕምሮ ሕክምና አትወስዳቸውም ? በዛው ....
ሶፊ ዛሬ ገና አሳከኝ ጌታን 🤣🤣😂😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣 ufffffooooyyyy
I really love his confidence 🤣🤣🤣🤣
Sofonias delete my comment please endatasgedilegne😂😂😂😂🤦♀️🤦♀️
@@blackbeauty6306😂😂😂😂😂
በህይወቴ እንደሶፊ አይነት አላጋጭ ሙድ ያዥ ሰው አይቼ አላቅም😅😅
Kelal azeg ekonwe 😂😂😂😂😂😂
Kelale wiyyyy😂😂😂😂😂😂
ትክክል በእውነት 😅😅😅😅😅😅😅😅
ኸረ እራሱ የለየለት በግ ነው መሰሎቹን እየሰበሰበ።
እውነት እኔ እራሱ የሚገርመኝ እሺ ከዚያስ እያለ የሚያወጣጣው ሙድ😂😂
ወይ ይሄ የኑሮ ውድነት ህዝቡን ሁሉ አጨለለው😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂
😂😂😂
ዘንድሮ የማንሰማው ነገር እና ጉድ የለም
Migerm eko newu
ሶፍ በሰውየው አትደነቅ በስሜ ይመጣሉ የተባሉ ሐሰተኛ ነብያቶች መተዋል ።100% ሐሰተኛ ነብይ ነህ ።ቅዱሱ ቃል ይፈርድብሃል!!!!
😂😂😂😂ሁሉም ሰው ከአባት ብቻ አይወለድም ከጎረቤትም ከጓደኛም ይወለዳል ወንድሜ አይዞህ ደፋርነክ ልዩ አፈጣጠር ሳይሆን ልዩ ድፍረትነው ያለክ
LJU WENGEL AYAQM TASROWAL BESHTEGNAW SOFI NEW ENG
😂😂😂😂
ይመችህ
😂😂😂😂😂
😂😂😂😂
ሶፊ በጣም አዘንኩብህ ጊዜህን ከአበዱ ሰዎች ጋር ማቃጠልህ የኛንም ጊዜ መቀለጃ አደረከው ለነገሩ እኔ ተጀምሮ እስኪያልቅ በሳቅ ተዝናንቼያለሁ
እስቲ አንዳንዴ እንኳን እንሳቅ ። ወሬው ሁሉ ጦርነት ረሀብ ስደት በሽታ በሽታ ነው ። አንዳንዴ መሳቅ ሰውን አይገልም ።
የሀሰተኞች ጠቅላይ ሚንሰተር ሰለሆነ ነው ሰራው ይፍረስ
ውይ ሶፊ ጉደኛ ነህ ግን እንዳላመንክ ያስታውቅብሀል ። የዚህ ሰውዬ አክስት የተረገሙ ጨካኝ ናቸው ።ልጃቸው በሽተኛ ስለሆነች በመሞትዋ በጣም ተደሰቱ ።እንደ ሰውየው አነጋገር በሽተኛ ሆነው የተወለዱ ልጆች ከሴጣን ነው የተወለዱት ብሏል ።
እኔ እንደ ክርስቲያን የተማርነው ይቅር ባይነትን ነው አንተ ተሰደብኩኝ ብለክ እግዚአብሔር በ 3 ቀን ከገደለልክ እየሱስን አሰቃይተው እየገረፉት የሰቀሉትን ጌታ ምን ማድረግ ነበረበት እሱ ግን አምላክ ሆኖ ሳለ ምህረት ነው ያደረገላቸው የሚሰሩትን አያውቁምና ይቅር በላቸው ነው ያለው ሲቀጥል እኔ ይቅር እንዳልኳችሁ እናተም ይቅር በሉ ነው ያለን አንተ ግን የምታመልከው ነፍሰ ገዳይ እና ሽባ የሚያደርግ ነው የመፅሐፍ እግዚአብሔር እንደዚህ አያደርግም ሲቀጥል አንተ ማርያምን አየኋት መለአክቶች መጥተው ያዋሩኛል ትላለክ እንዳለ የምትናገረው ነገር ሁሉ የመናፍስታዊ ነው ለምን እነሱ ናቸው ሰውች ሰደቡን ብለው እርግማን ያሰው በክርስቶስ የዳነ ካለሆነ ቻው ከዛም ደግሞ ህዝቡን ሲሸውዱ በመላእክት ስም የመለአክቶችን ፎቶ በመስቀል ጥንቆላ አና መተታቸውን ያካሂዳሉ ይሄ ሁሉ ንግግር ስሰማው አንድ ጌታን አገለግላለሁ ከሚል ስሰማ ያጠራጥራል በዚህ ላይ የኦርቶዶክስ ደጋፊም ነክ ሲቀጥልም ያማደርገው ለጴንጤ አይሰራም አልክ እንዴት ሲልክ ላልዳኑት ነው ጴንጤማ ድኗል አልክ ወንድማችን እና ብዙውን ስሰማ አገልግሎትክ ጤናማ አይመስለኝም ወንጌል ሲሰብኩ ምራቅ ሲተፋባቸው ሲመቱ ሲያዋርዳቸው ቤተክርስቲያንን በድንጋይ ሲደበድቡ የነበሩትን ሳይረገሙ ሳይሞቱ የእግዜያብሔር መንግስት አገልጋዮች ሆነዋል ጌታ ይባርካችሁ አባብለውና ንወዳችኋለን እየተባሉ በፍቅርና በምህረት ለጌታ ገቢ ሆነዋል ስለዚህ ገታ ልቦና ይስጥክ ።
እባካችሁ እኛን ማይመክል ከሆነ report አድርገን እናስጠፋው ኦርቶዶክስ እና ሙሲሉሞች ዬኒ ማኛን እንዴት ለእምነታቸው ወግነው አስጠፍተው የለ እኛን ይሄ ሰው እንቅፋት አልሆነም? እንተባበር paster በሚል ስም እየነገደ እነሱ እንደዚህ ናቸው ነው ምንባለው። እባካችሁ report በማድረግ እንተባበር።
ፓስተር; እዛው እያለ ፓሊስ ጥራበት: መዳን ያለባቸው: እያገላገልኩዋቸው ነኝ ያለው: የድያብሎስ ስራ ነው: የድያብሎስ ስራ እየሰራ ነው: እ/ሄር ግደል ኣይልም: ከጥቅስ እያስማማ መናገር ኣለበት::
የዮሐንስ ወንጌል 10
10፤ ሌባው ሊሰርቅና ሊያርድ ሊያጠፋም እንጂ ስለ ሌላ አይመጣም፤ እኔ ሕይወት እንዲሆንላቸው እንዲበዛላቸውም መጣሁ።
ተባረክ
አቤቱ እግዛብሄር ሆይ የሚያደርጉትን እና የሚያወሩትን ነገር አያቁም እና ይቅር በላቸው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ሌላ የምለው ነገር የለም።
አሜን 😢😢😢😢
ሆ ምን አይነት ግዜ ደረሰን እብድ እና ጤነኛውን ማወቅ አልቻልንም 😂
ብትልማ ማስጠንቀቂያ ተሰጥቷል😮
ፈራኸው እንዴ?
ምነው በእግዚያብሔር ቃል መሞገት አቃተህ?
ፓስተር ሶፊ!!??
ይሄ እውነት ሙታን ጠሪ ነው መንፈሱ ይመታ
ወይ ሶፎንያስ! ያንተ ሁኔታ ነው የሚያስቀው😂😂
በጣም እንጂ😁
ስፎንዬስ እንደዛህ ዓይነት ስው ማቅሩብ ምን ትምህርት ይስጣል ? እያጣራህ ብታቀርብ ጥሩ ይመስለኛል የስህተት ትምህርት ነው
ትንሽ ቆይቶ አምላክ ነኝ ይላል አዘንኩለት አይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይ
እባካችሁ እኛን ማይመክል ከሆነ report አድርገን እናስጠፋው ኦርቶዶክስ እና ሙሲሉሞች ዬኒ ማኛን እንዴት ለእምነታቸው ወግነው አስጠፍተው የለ እኛን ይሄ ሰው እንቅፋት አልሆነም? እንተባበር paster በሚል ስም እየነገደ እነሱ እንደዚህ ናቸው ነው ምንባለው። እባካችሁ report በማድረግ እንተባበር።
ያለ ቅድስት ድንግል ማሪያም የአለም አይድንም የታወቁ የአሜሪካን ፕሮቴስታንት ተሳስተናል ብለው ወደ ኦርቶዶክስ ተመልሰዋል ።
ይህ ባለአውሊያ ጓደኛችሁ ነዋ😅😅😅
ይህ እብድ እኮ አውሊያ ነበረብኝ ብሎ ወደትክክለኛው ስፍራው ኦርቶ ተመለሰ እኛ ግን አንድ ቀውስ ስለሸኘን ተደስተናል😅😅😅
ምስጉን ነው ...በዋዘኞችም ወንበር ያልተቀመጠ..(መዝ1:1)
ፓስተር በእውነት ከዘመናችን ኮሞዲያን እንደምትበልጥ በርግጠኛ ማወቅ አለብህ በርታ
“ነገር ግን እኛ ብንሆን ወይም ከሰማይ መልአክ፥ ከሰበክንላችሁ ወንጌል የሚለይ ወንጌልን ቢሰብክላችሁ፥ የተረገመ ይሁን።”
- ገላትያ 1፥8
thank you. I haven't heard anything about this guy that might be different. but I am listening now. I dont know why I feel like this guy is so different. I really feel so different from all the others.
በጌታ በእየሱስ ስም በግራ እጅህ እየሰራ ያለውን የጥንቆላ፣የድግምት ስራ የፈረሰ ይሁን!!!!! ከ3 ቀን በኋላ ከፈለክ እዛው ሆለታ መጥቼ በእየሱስ ክርስቶስ ስም ከእስራትህ እንድትፈታ እፀልይልሐለሁ!!!
አይችሁ የማርያም ጠላቶች እንዴት እንደተናደዱ፣ በናትህ እጇን ንካና ሽባ አርጋት።
@@yetbarek63kkkkkk😂
ያንተ ደሞ ከፋ
ወይ ቅዠት !!!
ባጭሩ ዳግማዊ እየሱስ ተወለደ አትሉንም ! እንዲህ አይነቱን ወሬ የሚያምኑ የሚያራግቡ ጅላጅሎች
ሰላሉ ።
@yitbarek63 የማርያምን ስም ስለጠራልህ ፃዲቅ ወዳጅህ ሆነ አይደል አይ ድንቁርና 😢
በጌታ በእየሱስ ስም ይሄ የጥልቅ አገልጋይ ወገኖች እባካችሁን እንፀልይ እንደዚህ አይነት ያቺ ምሟርተኛይቱ ሴት ጳውሎስ የገሰፃት ሴት ብዙዎችን ባለፀጋ ስታደርግ ነበር ግን በእየሱስም ይወድቃል
አሜን ይውደቅ
አሜን በእየሱስ ስም ለዘላለም ይውደቅ
ሶፍዬ ኑርልኝ እብዶችን እያመጣህ ታዝናናናለህ።
ያ ነብይ የ እብዶች ጠቅላይ ነህ ያለው እውነት ነው።።።
ወንድሜ በህይወት አለህ?🙄🙄
😂😂
@@jalieabebe4504😅😅😅
የቀድሞው ፕሮቴስታንቶች በሕይወት የሌሉም ያሉም የክርስቶስን ቃል ጠብቀው የኖሩ ሳያዛቡ ያስተማሩ የሰበኩ በአካባቢያቸው ስማቸው በመጥፎ ስማቸው ሳይነቀፉ በጉርብት እና በማህበራዊ ኑሮ የነበሩ ናቸው
Kefeta ያንን ነብይ አልከው/ሽው ? እሱም እኮ ሌላ እብድ እና አጭበርባሪ ነው
በጌታ በኢየሱስ ክርሰቶሰ ሰም ይሄ የዘንዶ መንፈሰ የተረገጠ ይሁን ለህዝብህም ማሰተዋልን ሰጠው 🙏
Zendo mhonun bmn awkesh ?
@@danielbizuneh1221 ከለ ወንድ ዘር የተወለደ አንድ ነው እሱም ኢየሱስ ክርሰቶሰ የመጄመሪያም የመጬረሻም አንድ ብቻ አሁን እዬተነሳ ከለ ወንድ ተወለድኩ የሚል የአጋንንት ሰራ የዘንዶ ሴራ ነው ካለ ወንድ ዘር አዳኛችን ከማሪያም ተወልዷል ከሱም በፊት የለም ከሱም ቡሀላ አይኖርም ይሄ አሳች ዳቢሎሰ ነው ከሰይጣን ነው የተወለደው ማለት ነውየሰው ሰጋ ለብሶ ሰይጣን ኢየሱስን ለመምሰል ጥረቱ ብዙ ነው ለዚህም ነው ወደ መሬት የቸጣለው
በጣም ያዝናናል ብዙ ሰው ገድያለሁ አለ ሶፊ ትንሽ ሳይፈራ አይቀርም ገዳይም የወደፊቱን አዋቂ አንድ አላህ ብቻ ነው
አሜን በግራ እጅህ የተሰራው የደብተራ ድግምት በኢየሱስ ሰም የረከሰ ይሁን ለዘላለም እንዳይሰራ ይሁን !!!
ቀሺም ደብተራ ማለት ምን ማለት እንደሆነ ታውቂለሺ ግን?የምንፍቅና ህይወትኮ እየሡሥ ክርሥቶሥንና መላይክቱን በድፍረት ማሣነሥ ነው
በጌታ በኢየሱስ ስም ተገፀስ።
ክብር ለሚገባው ክብር እንሰጣለን እሱም ነፍስን ማዳንና መግደለ ለሚቻለው ለጌቶች ጌታ ለእግዚአብሔር ብቻ ነው።
እባካችሁ እኛን ማይመክል ከሆነ report አድርገን እናስጠፋው ኦርቶዶክስ እና ሙሲሉሞች ዬኒ ማኛን እንዴት ለእምነታቸው ወግነው አስጠፍተው የለ እኛን ይሄ ሰው እንቅፋት አልሆነም? እንተባበር paster በሚል ስም እየነገደ እነሱ እንደዚህ ናቸው ነው ምንባለው። እባካችሁ report በማድረግ እንተባበር።
ሶፍንያስ በጣም ያሣዝናን አፍን ሞቶ ሲናገር የእግዚአብሔርን ፍጥረት አካል ጉዳተኛን በመርገም ነው የሚፈጠሩ ሲል አያፍርም ሽክላሠሪው የወደደውን ያደርጋል እግዚአብሔር ምህረት ያርግልን እግዚአብሔር ምህረት ያድርግልህ እግዞ እግዞ ማረን ክርስቶስ
እባካችሁ እኛን ማይመክል ከሆነ report አድርገን እናስጠፋው ይሄን ሾው ሊታረም አልቻለም ተመክሮ ተመክሮ ኦርቶዶክስ እና ሙሲሉሞች ዬኒ ማኛን እንዴት ለእምነታቸው ወግነው አስጠፍተው የለ እኛን ይሄ ሰው እንቅፋት አልሆነም? እንተባበር paster በሚል ስም እየነገደ እነሱ እንደዚህ ናቸው ነው ምንባለው። እባካችሁ report በማድረግ እንተባበር።እንደቀልድ አትውሱዱት
ዘንድሮ የማንሰማው ነገር የለም በሳቅ ነው የሞትኩት እግዚአብሄር ይማርህ
እኔም በጣም ነው ያሳቀኝ የፖስተሩ አጠያየቅ እራሱ ያስቃል
አቤት የእግዚአብሔር ትግስት አቤት ምህረትህ ጌታ ሆይይይይይይይ
እባካችሁ እኛን ማይመክል ከሆነ report አድርገን እናስጠፋው ይሄን ሾው ሊታረም አልቻለም ተመክሮ ተመክሮ ኦርቶዶክስ እና ሙሲሉሞች ዬኒ ማኛን እንዴት ለእምነታቸው ወግነው አስጠፍተው የለ እኛን ይሄ ሰው እንቅፋት አልሆነም? እንተባበር paster በሚል ስም እየነገደ እነሱ እንደዚህ ናቸው ነው ምንባለው። እባካችሁ report በማድረግ እንተባበር።
የእየሱስን ክብር የሸፈነ ሀይሉን የሸፈነ የክፉ መንፈስ በጌታ በእየሱስ ስም ሰራው የፈረሰ ይሁን
እውነት ነው የተመታ ይሁን
እባካችሁ እኛን ማይመክል ከሆነ report አድርገን እናስጠፋው ኦርቶዶክስ እና ሙሲሉሞች ዬኒ ማኛን እንዴት ለእምነታቸው ወግነው አስጠፍተው የለ እኛን ይሄ ሰው እንቅፋት አልሆነም? እንተባበር paster በሚል ስም እየነገደ እነሱ እንደዚህ ናቸው ነው ምንባለው። እባካችሁ report በማድረግ እንተባበር።
እግዚዮ ጌታ ሆይ ስንቱን ቻልከው ።
😢😂🤦♀️🤦♀️
ኧረ እኛስ እራሱ ስንቱን ቻልነው 😅😅
😂😂😂😂😂😂
@@Toddlerworld21😂😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅😅😅
እግዚአብሔር ፡ ምህረት ፡ ያድርግልህ ፡ ሶፊ ፡ በዚ ፡ ባለቀ ፡ ዘመን ፡ ሰዉ ፡ ንሰሀ ፡ እንዳይገባ ፡ይኸን ፡ ተረት ፡ በሚዲያ እያመጣህ ፡ ሰዉ ግዜዉን በተራ ፡ ነገር ፡ እንዲያሳልፋ የምታደርገዉ ፡ ነገር ፡ ነገ ፡ ሰማይ ፡ ትጠየቃለህ፡ ወንጌል ፡ ስበክ ፡ አያንፅም,,,,,ያለወንድ ፡ ተፀንሼ ፡ ተገኝዉ ፡ ያልከዉ ፡ ሰዉ አስተዉል ፡ እናትህና ፡ አባትህ ፡ አብረዉ ፡ እያሉ ፡ ተፀንሰህ ፡ ነበር ፡ ግን ፡ እናትህ ፡ አላወቀችም ፡ ነገር ፡ ግን ፡ከ3 ፡ ወር ፡ በሀላ ፡ ነፋሰ ፡ ጡር ፡ እንደሆነች ፡ አወቀች ፡ እና ፡ በሆዳ ፅንሱ ፡ ቀርቶ ፡ ነበር ስለዚህ ፡ አባትህ በህይወት ፡ ካሉ ፡ ሰላም ፡ በላቸዉ ፡ ንሰሀ ፡ ግባ።
❤
❤
😢❤😂😅
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
🎉🎉😢❤😮
እንኳን በአንተ በእግዚአብሔር ልጅ በኢየሱስ ክርስቶስ ሰው ቀልዷል፣ እብድ ፣ይህ የእግዚአብሔር መንፈስ ሳይሆን የጥልቁ መንፈስ ነው፣ድንግል ማርያም ብሎ ምጣራት ሴት የጠራፏ ንግስት ናት፣ የሰውን ልጅ ከስዖል እና ከሞት ልያድን እና ከስዖል የማውጣት ስልጣን የተሰጠው ለእግዚአብሔር ልጅ ለኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው፣አንተ ሰው በአንተ ውስጥ እና በአንተ ላይ ሆኖ የምሰራውን እርኩስ እና ክፉ መንፈስ እግዚአብሔር ይገስጸው
😂😂😂😂😂 ወይኔ ሶፊ ብንሞት እራሱ በሳቅ ነው ወይ ዘንድሮ ማለቃችን ነው 😅😅
😂😂😂😂😂😂😂😂😂መጨረሻ,የሚያብደዉ ሦፊነዉ
ትልቁ ዳቦ ሊጥ ሆነ አሉ ያገሬ ሰዎች አንደኛ ያለ ወንድ ተወለድኩ ሁለተኛ ማርያም ተገለጠችልኝ ???? ወይ ከጥልቁ አለም ዘንድሮ የማይሰማ ጉድ የለም የሞቱ ሰዎች በምድር ለሚከናወነው ነገር የማወቅም ሆነ የመገለጥ እድል ፋንታ የላቸውም ጭራሽ ከሲኦል ማውጣት ትችላለች ወይ ዘንድሮ እግዚአብሔር ይራራልህ እውነቱንም ይግለፅልህ ወንድሜ የተሳሳተ መንፈስ እየተገለጠልህ ነው አምላኬ ሆይ እባክህ እርዳን የሰው ልጅ በብዙ እየሳተ ነው😢
በጣም የሚገርመው አንድም ቦታ የእየሱስን ስም መጥራት አልቻለም የማን ወገን እንደሆነ ግልጽ አድርጎልናል
በጌታ በየሱስ ሰም በዚህ ሰው ላይ ያለ የመንፈስ አሰራር ከየሱስ ጋር የሚገዳደር መንፈስ እጠድላሁ በውሀ ላይ አሄዳለሁ ደፋር መንፈስ እግዚአብሔር ይገልብጥህ
በነካ እጅህ ሀገራችንን እረፍት የነሷት ላይ ፀልይ እና አሰደምመን እስኪ 😜
Yes😅
😅😅😅😅😅
😂😂
ፖ/ር ዛሬ ያቀረብከዉ ነብይ ትሁትና በጣም ጨዋ የሚናገረዉም የሚታመን ነዉ በተለይ በየቤቱ ከተወለዱ ጀምረዉ ለቤተሠባቸዉም ስቃይ ለራሣቸዉ የሚሠቃዩት ቢሞቱ ገዳይ አይባልም ለቤተሠባቸዉም እረፍት ነዉ ፖ/ር አንተግን እደዛሬዉ የደነገጥክበትና ግራ የተጋባህበት ቀን የለም
ያለ ወንድ ዘር መወለድ የተከናወነው የዛሬ ሁለት ሺህ አስራ ስድስት አመት በእመቤታችን ማህፀን ነው! በዚህ መንገድም የተወለደውም የሁላችን አባትና አምላክ እየሱስ ክርስቶስ ነው!
ድፍረትህ ደግሞ ከተአምረ እየሱስ ለራስህ መውሰድህ ነው 😂
አንተ እግዚአብሔር ይገስጽህ!
የሶስት ወር ፅንስ መታቀፏን ረስታ ነው
ሰራው የደረሰ በሰሙ ሰልጣን. እውነት
❤❤❤❤❤❤❤❤
እባካችሁ እኛን ማይመክል ከሆነ report አድርገን እናስጠፋው ይሄን ሾው ሊታረም አልቻለም ተመክሮ ተመክሮ ኦርቶዶክስ እና ሙሲሉሞች ዬኒ ማኛን እንዴት ለእምነታቸው ወግነው አስጠፍተው የለ እኛን ይሄ ሰው እንቅፋት አልሆነም? እንተባበር paster በሚል ስም እየነገደ እነሱ እንደዚህ ናቸው ነው ምንባለው። እባካችሁ report በማድረግ እንተባበር።
ይመችህ ሶፊ ልምታቀርብልን አዝናኝ እና መሳጭ ታሪኮች እኔማ ሱስ ይዞኝ ሁሌ በጉጉት ነው ምጠብቅህ !! እባክህ በነካ እጅህ እህተ ማርያምንንም አቅርብልን
😂😂😂😂😂😂😂😂ዉይ ትገለዋለች
ተምራ ማርያም ተራስ ነው 😳😳🤣 እና ኤርሚ ተሽውዶዋል እስክ ዛሬ ድረስ ዋንው ይታምር ማርያም ደራሲ እዝ በሕውት አለ ኤር ዬ ኤርሚ አለ ኤርሚን ጥሩልኝ
እግዚአብሔር አምላክ በምህረቱ ያስበን❤❤❤
Prime minister
ግን ከአማኑኢል ነው እንዴ ምታመጣቸው እንዲያዝናኑን ስላሰብክልን እናመሰግናለን
አለቀልሽ😂😂
እውነት ነው ያልልከው ይሄ ሰውዬ ከአማኑኤል ነው የሚለቃቅማቸው ፊቱ እራሱ የተመታ ነው ሆዲን ነው ያመመኝ በሳቅ የበሬ የሚወጋውን መርፌ ዉጋው ሰውነቱ ያነጥር እንደሆነ ቀዳዳ
እግዚአብሔር ይገስፅህ እነዚህ የጠራሀቸው የከበሩ ዬእግዚያብሄር ምርጦች ናቸው
ይህኸው በሕይወት አለን ገና እንኖራለን 'ሕይወት ፣መንገድ፣እውነት ኢየሱስ ነው❤
ሰይጣን ቃል በቃል ሲያውራ ዛሬም በትክክል አውኩ ውንድምዬ በጌዜ ንሰሃ ግባ ሉሲፈር እየተጫውተብህ ነው። የእግዚአብሔር ቃል እኮ በሚክኒያት ነው መንፈስን ሁሉ አትመኑ መርምሩ ያለው ጌታ ሆይ ስለእውነተኛ ቃልህ ተመስግን አንተ ብቻ እውነተኛ ጌታ ነህ❤
አንተ ሰው ወይኔ አፍህ ሊቆስል ነው 🤔😀😀
አብዛኛው ንግግር በቃሉ ሚዛን ሲታይ እዚህ ግባ የሚባል አይደለም ; ከቃሉ አትለፍ ❤❤❤ ንግግር የሚያንፅ ይሁን ❤❤ የዚህ interview ከጥቅሙ ጉዳት ያመዝናል❤❤ ወንጌልን ብቻ ስበክ ሌላው ትርፍ ነው ❤❤ ግን የሞቱ ጉዳይ ይታሰብበት ❤❤ ለpolice መረጃው ❤❤
ልቤ ከመጎዳቱ የበዛ እንኳን ልስቅ ፈገግ ማለት እንኳን እርቆኝ ነበር ። አይ ዛሬ ሆዴን እስከሚያመኝ ነው የሳኩት። ግን በአንድ በኩል ይሄ ሰው የህክምና ክትትል ያስፈልገዋል የሚል የግል አስተያየት እሰጣለሁኝ።😂😂
ልብሽ በመጎዳቱ ጽናቱን ፈጣሪ ይስጥሽ
Minim ayaskem
እረ፣ወየው፣ቀላል፣ያስቃል፣ጠያቂም፣ያስቃል፣ጉድ፣እንድህምአለ፣መገን፣ዘንድሮ፣ስልኬዋ፣ብዙ፣አሳየችን፣የስልኬ፣ውለታ፣በምን፣ይከፈላል፣ከፍቶኝ፣የምታስቀኝ😂😂😂😂
አጭበርባሪ ጠንቋይ የሠይጣን መልእክተኛ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ሥም በአንተ የሚሠራና የሚጠቀም የዲያብሎስ ሥራ ይፍረስ፡
😅😅😅😅😅
አቤት ድፍረት
አቤቱ ጌታ ሆይ የአፋችንን አትቁጠርብን!!!
😂😂😂😂😂 ወይኔ በሳቅ የሚያምንኮ አይጠፍም ሱብሀነከ ያረብ ለይተህ ምታ የተሳደባችሁ ሰወች ግን ሙታችኋል ወይስ አላችሁ😂😂😂😂😂
ሞተዋል ከየት መጥተው ይመልሱልሀል ።ይሄ ሰውየ በጣም ብዙ ሰው ገድሏል ለምን በፖሊስ ተይዞ አይጠየቅም
ሶፊ እግዚአብሔር የስራህን ይስጥህ።
😂😂😂😂
ይህ አገልግሎት ሳይሆን በነፍስ ግድያ መጠየቅ አለብህ ሶፊ ይህ ምታት ነዉ ጌታ እላዉላይ ያለውን መንፈስ ይገስጸው
ጋዜጠኛው ትንሽ ጠንቀቅ በል የምትስቅበት ከሆነ አንተንም እንዳይሸኝህ . . . ማንም እየተነሳ ነብይ ነኝ እያለ እግዛብሔር መቀለጃ ዘመን ላይ መድረሳችን ያሳዝናል:: እነዚን አጭበርባሪዎች እና ነፍሰ ገዳዮች ዝም ብሎ የሚያይ ፖሊስ ተኝቷል:: ሸኚውን ለፖሊስ ጠቁመው እንጂ::
የውሸት ምስክርነት እንደሆነ መንፈሱ ይመሰክራል
ግን አንተ አልሞትክም?
Please let us know if you survived tomorrow 😂
አራ የዘንድሮ ጉድ አልማትክም😅😅😅😅
በተለይ የሰፎንያስ ንግግር 😂
tikikil new liju, he is always right
በኢየሱስም በግራ እጅህ የምሰራው መንፈስ የተመታ ይሁን
አንተን አንጠላም በአንተ ለይ የለው መንፈስ ይመታ !!
ስንት አይነት ቀልደኛ ሰው አለ
አይይ ሶፊ ከጦርነቱ በመከራ የተረፍነውን በሳቅ ልትፈጀን እኮ ነው 😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂
መለሰ ይቅር በለን🤩😂😂😂
አረ ጌታ ሆይ ቶሎ ምጣ ቀልደኞች ቀልደው መቀለጃ ሆነን ሳንቀር
እንኳን መድረክ ላይ ብቻዬን ሆኜ. የእብደት አስተሳሰብ ሳስብ ይሄን ድፍረት ባስብ ቀኑን ሙሉ ይቅር ይበለኝ ስል ነው ምውለው
በጌታ በኢየሱስ ስም ሟርተኛ መንፈስ .ጌታ በሽተኞችን እፈወሰ ያልፍ ነበር ነዉ የሚለዉ እንጅ ከነሃጢያታቸዉ አይገድልም የመጣዉ ለታሰሩት ስለሆነ ፈጥነህ ንስሀ ግባ ወንድሜ
እላይክ ላይ ያለውን መንፈስ እግዚአብሔር ይገስፀው,የእግዚአብሄር ምህረት ያግኝህ ,
በጌታ በአየሱ ስም ስራህ የፈረሰ ይሁን አንተ ወንድም ማርያም ሳትሆን የሙታን መንፈስ ነው ጌታእየሱስ ይርዳህ
እግዚአብሔር ለስሙ ክብር ብሎ ያንሳህ።አሜን
😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂
😅😅
መንግስት ይህንን ስውዪ መጠየቅ አለበት ትልቅ ገዳይ ነው አያስቅም፣፣፣፣መንግስት ይህንን፣ጉዳይ ሪፖርት ይደረግ እባካችሁ ፣፣፣እንተባበር አደራ በፈጣሪ ስም እጠይቃለሁ።።።።
እንዴት ገዳይ ፣ ሌላ ገዳይን ለፍትህ ያቀርባል?
እውነትም ሶፎኒያስ የምትባለው እግዘብሔርን የማትፈራ መሆንህን እያየን ነው ሰይጣኖችን እየጋበዝክ የሠይጣን መናሀሪያ ሆናችሁ ጌታ ይገስጻቹሁ
ፓስተ ሆይ ምስክርነቱን ሰማን ፡ የነገን የሚያውቅ ከአላህ በስተቀር ማንም የለም፡ አላህ የእስልምናን መንገድ ይምራቹህ፡አሜን
ኣላህ ኮ እግዚኣብሄር ነው፡ እግዚኣብሄር የማያምን ሙስሊም የለም፡ ኣላህ የማያምን ክርስትያን የለም።
ልዩነቱ በ Jesus and Mohammed ነው ያለ እህቴ።
እባካችሁ እኛን ማይመክል ከሆነ report አድርገን እናስጠፋው ይሄን ሾው ሊታረም አልቻለም ተመክሮ ተመክሮ ኦርቶዶክስ እና ሙሲሉሞች ዬኒ ማኛን እንዴት ለእምነታቸው ወግነው አስጠፍተው የለ እኛን ይሄ ሰው እንቅፋት አልሆነም? እንተባበር paster በሚል ስም እየነገደ እነሱ እንደዚህ ናቸው ነው ምንባለው። እባካችሁ report በማድረግ እንተባበር።😊
@@Volvo-FH-Aero አቤት አቤት 😂 የኛ theologian 😂!
አላህ ደሞ ማነው??? አላህ እሚባል ጣዎት እንጂ አምላክ የለም። አምላክ አየሱስ ብቻ ነው
Sofi is the real comedy… me dead laughing
አንተ ከብት የሆንክ ሰውዬ ምን ሊጠቅም ይሄን ሰው ያቀረብከው
በጣም የሚገርም ሰው ነው ችግር አለ መርዳት ይቻላል ወገን ነው ግን ሶፊ የመጨረሻ ነው ያሳከኝ እሱን ትቼ አንተን አንተን ነው ሳይህ የነበረው አዝናንተሀኛል ይመችህ አድናቂህ ነኝ❤
ኧረ እንደው ይሄ የመጨረሻው ዘመን ተፅፎ ካነበበነው በላይ የከፋ ነው እግዚኦኦኦኦ ማህረን ብቻ ነው አድነኝ
እኔ አንድ ናጋር ማወቅ እፋልጋሌዉ ይሰዉ ትምእርት ቤት ጋብቶ ታምሮ ይሞታል ዎይስ በዝ በዳዳቢናቱ በዱንቁሪናዉ ይሞታል ??
ወይ ጸግም እንተዘይ ሞይትናስ ካልእ ክንሰምዕ ኢና 💙💙💙💙🙏
ሀሰተኛ ነብያት እንድዮም ገና ንርእይ እና ጉደም
ወይኔ ሶፊ በእውነት ነብስህ አይማርም ልጁን ቀላል አላገጥክበት😂😂😂😂😂
እብዶችን ግን ከየት ነው የምታገኛቸው ለማንኛውም ሲደብረኝ ነው ያንተን ብሮግራም የማየው
ወይ,........እንደእግዚአብሔር እንጨት እየለቀምኩ አመጣላት ነበር ሶፉ እዳትወድቅ በትንሽ ስአት በሗላ እግዚአብሔር ነኝ ይልሀል ያበደ ዘመን
እግዚአብሔር ሆይ ማረነ!!!
ጌታ ሆይ እንደ ቸርነትህ እንጂ
እንደ በድላቺን አይሁን ✝️
😅😅😅😅😅😅 ኡህ ሞትኩኝ በሳቅ ሶፊ በጣም ነው ያዠናናህኝ እግዢአብሄር ይስጥልኝ:: አኔም ከሆሎታ ነኝ, ከ ንግዲህ በሇላ እኔም እቀዳለሁ እንደዚህ ሰሚካለ? ቀዳዳ ነዉ! በሳቅ ገደልከኝ Sofi.
Thank you sofi God bless you!!!
እንድም አለ!!!
“እንደዚህ አይነት ታምራት ደስ ይለኛል" አይ ሶፊ ከነብዩ ይልቅ አንተ ነህ ምታስቀኝ
😅😅😅😅😅
እባካችሁ እኛን ማይመክል ከሆነ report አድርገን እናስጠፋው ይሄን ሾው ሊታረም አልቻለም ተመክሮ ተመክሮ ኦርቶዶክስ እና ሙሲሉሞች ዬኒ ማኛን እንዴት ለእምነታቸው ወግነው አስጠፍተው የለ እኛን ይሄ ሰው እንቅፋት አልሆነም? እንተባበር paster በሚል ስም እየነገደ እነሱ እንደዚህ ናቸው ነው ምንባለው። እባካችሁ report በማድረግ እንተባበር።
ነፍሰገዳይ መንፈስ በየሱስ ስም የተወጋ ይሁን
ሰላም ለዚህ ቤት ፓስተር ብዙ ጊዜ እከተልሃለሁ ግን ሰዎችን ገዳ ከጠራህ በኋላ አስተያየቶችን አልጽፍም የእግዚአብሔርን ቃል እንዲፈልጉ ያደርጓቸዋል ለምን እንደ እግዚአብሔር ቃል ወንጌልን አትቃወምም ከውሸታሞች ለምን ትሻላለህ ይሄ መፅሀፍ ቅዱስን በአይኔ አይቼው አላውቅም ነው እኔ ወረዳን የደገፍኩትን ያህል የምሰራው እስትንፋስ ደሙ ነው ለኔ ደሙ ነው ስለ ጉድለቴ አታውሩ ቢናገሩት በየትኛው መጽሃፍ ቅዱስ ይሞታሉ
ያለ ወንድ ፈቃድ የተወለደው ጌታችን ኢየሱስ ክርሰቶሰ ብቻ ነው እኔ በምንም አይነት ሁኔታ ላምን አልችልም
ልታምኒም አስበሽ ነበር ክክክክ ወይ ዘንድሮ
ህዝብ ልትጨርስ ነው እንዴ ሶፊ😂😂😂😂😂😂
የጠረፏ ንግስት መንፈስ ናት የምትመራህ ጌታ ሆይ እርዳዉ ፡፡
በኩራዝ ነው የምትመራው ?
ጌታ ኢየሱስ ማሰተዋል ይስጥ ወደ ልቦና ይመልስ ብዞች ትውልድን እያጠፋ ስለሆነ ማስተዋል ይገባል ዘሜኑ ቀረቡዋል ንቁ የእግ/ር ቃል ማንበብና መርዳት እንድንችል ጌታ አይምሯችን ይከፈትልን ብዙዎቹ በስሜ እያሳቱ ይመጣሉ ነገር ግነ እስኬ መጨረሻ የጸና ይድናል!!!!
እባካችሁ እኛን ማይመክል ከሆነ report አድርገን እናስጠፋው ይሄን ሾው ሊታረም አልቻለም ተመክሮ ተመክሮ ኦርቶዶክስ እና ሙሲሉሞች ዬኒ ማኛን እንዴት ለእምነታቸው ወግነው አስጠፍተው የለ እኛን ይሄ ሰው እንቅፋት አልሆነም? እንተባበር paster በሚል ስም እየነገደ እነሱ እንደዚህ ናቸው ነው ምንባለው። እባካችሁ report በማድረግ እንተባበር።እንደቀልድ አትውሱዱት
ያለወንድ ከሆነ በህልሟ ዲያብሎስ ቸምሷት ነው አርግዛህ የወለደችህ 😂😂😂
እውነት ብለሀል ወንድሜ
😂😂😂😂😂😂
ስትሞት አሳዉቀን።😅😅😅
@@moviesprint😅😅😅
😂😂😂😂😂
ሉቃ 6:28 የሚረግሙአችሁን መርቁ ይላል እንጂ ግደሉ የሚል የለም
ስለዚህ ከፍሬአችሁ ታውቃችሃላችሁ
በጌታ በኢየሱስ ስም የጭለማ ስራ ይፍረስ
እውነት የውሸት ነብያቶች ጠቅላይ ሚኒስተር
ከሶፍ ቀልድ የልጁ የዋህነት ይሻላል
ሰው ገደልኩ እያለ እንዴት ተው የዋህ የሚሆነው
menagre yemayichil erikusi yeshexan liji enideti tanagiralhi alaha lanitem yiqir yibeli
አይ ሶፊ ከየት ነው የምታመጣቸው?😂😂😂😂 😅😅😅😅
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ሶፊን በጣም ነው የምመቸኝ በጣም ነው የምያስቀኝ 😂😂😂
እኔም😅😅😅😅😅
እኔ ራሱ ኮመዲ ነገር ኦኮ ነው 😂😂
ሀሰተኛ ነብያቶች ናቸው
ሶፊ የጨለሉትን እያቀረብክ ሙድ ስትይዝ አንተም እንደእነሱ እንዳትጨልል ብቻ
በጌታ በእየሱስም ጌታ ይገስፅህ
ሶፊ በጌታ ፀልይለት 1000 መንፈስ ያውም የጥልቁ መንፈስ ነው ያለበት
ሁለታቸውን እኾ አንድ አይነት መንፈስ ነው ያላቸው
የጠፈሯ ንግሥት
አቤቱ ጌታ ሆይ ተኩላዎች ገብተው ጎረኖውን ለበለቡት፡
የብርሃን መላዕክት መስለው በረቱን የበዘበዙ የመጨረሻ ዘመን የሃሰተኛው ክርስቶስ ነብያት ከሰማይ እሳትን እስከማውረድ አቅም እንዳላቸው መጽሐፍ ቅዱስ ተናግሮናል
በታዓምራት አንሸወድም ።
ከዚህ ውሸታ መንፈስ ተጠንቀቁ
መዝሙር 127= 3
ልጆች የእግዚያብሔር ስጦታዎች ናቸው
ካማንኤል አምለጡ ነው ወይ
ሶፊ እንዴት ነው ነገሩ ድራማ እየሰራህ ነው??? የምታቀርባቸው ዕብዶች ናቸው?
ወይ ዘንድሮ የማይሰማ ነገር የለም
ሶፊ በጣም ታስቃለህ😅😅😅😅
አረ እባካችሁ ወይኔ በሉ ወይኔ ወይኔ ወይኔ ጌታ ቶሎና
ወይኔ 😂😂
ኧረ ወይኔ😂
😂
እይ ሶፌ በጣም ችግር ስለገጠመኝ ላውራእ እፈልግእለው እባክህ ደውልኝ
ጌታ ሆይ ቶሎ ና ቶሎ ና
እናትህ ስትወሰልት አርግዛህ ከእየሱስ ጋር ታወዳድራለህ ከንቱ
😂😂😂
እግዚሃብሄር ይገስጽ !!!
ወደ ገላትያ ሰዎች 1
9 አስቀድመን እንዳልን እንዲሁ አሁን ሁለተኛ እላለሁ፥ ከተቀበላችሁት የተለየውን ማንም ቢሰብክላችሁ የተረገመ ይሁን።
KJV
Gal 1
9 As we said before, so say I now again, If any man preach any other gospel unto you than that ye have received, let him be accursed.
አረኡኡኡኡኡኡኡ ያዙልኚ ኪኒኑን አልወሰደም 😄😄😄😄😄😄😄😄😄😅
ቻዉ 😭😭😅😅😂😂
😂😂😂😂😂😂