ድንግል ማርያም የውርስ ኃጢአት አለባት ወይስ የለባትም? | የመምህራኑ ፍጥጫ! | Haleta tv

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 янв 2024
  • #Ethiopia #Haletatv #rebunimedia

Комментарии • 701

  • @user-zd5vo1rt1x
    @user-zd5vo1rt1x 6 месяцев назад +50

    የተዋህዶ ቤተክርስቲያን ልጅ በመሆኔ ዘወትር እግዚአብሔርን አመሰግነዋለዉ።

  • @sitotatilahun5434
    @sitotatilahun5434 6 месяцев назад +32

    ሊቀ ሊቃውንት መምህር ስሙር አላምረው ክብር ይስጥልኝ የነጠረ ኦርቶዶክሳዊ ዕይታን ስላሳየኸን እናመሰግንሃለን በማይመስል ፅንፍ ላሉም እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ማስተዋሉን ያድልልን❤❤❤

  • @user-hh2qr9ej8q
    @user-hh2qr9ej8q 6 месяцев назад +34

    ሊቀ ሊቃውንት ስሙር አላምረው(መምህር) ቃለ ሕይወት ያስማዐይከ

  • @bereketkelemu7443
    @bereketkelemu7443 6 месяцев назад +9

    አቶ ግዛቸው ግን በጣም እድለኛ ነህ ካወክበት። በደንብ ነው የተማርከው። ታናሽ ታላቁን ሲያስተምር እንዴት ደስ ይላል። መምህር ሊቀ ሊቃውንት ስሙር ቃለ ህይወት ያሰማልን። አቶ ግዛቸው እባክዎትን ለሌላ ግዜ የእራስዎት እውቀት እና ጥበብን ይዘው ይከራከሩ።

  • @mulukenbirhanu701
    @mulukenbirhanu701 6 месяцев назад +33

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ሊቀ ሊቃውንት ስሙር ደስ የሚል ማብራሪያ

  • @marianagirma326
    @marianagirma326 6 месяцев назад +14

    የኦርቶዶክስ ልጅ በመሆኔ ኩራት ይሰማኛል መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ethiogondarmedia8706
    @ethiogondarmedia8706 6 месяцев назад +13

    መምህር ስሙር የአገልግሎት ዘመንወ ይባረክ

  • @cherryfikir7191
    @cherryfikir7191 6 месяцев назад +22

    ምን አይነት ጭንቅላት ነው
    Genius,confidence,Prof evidence
    ቃል ህይወት ያሰማልኝ መምህራችን

  • @meketetilahun6199
    @meketetilahun6199 6 месяцев назад +7

    እመቤቴ የጌታየ እናት ሁሌም እወድሻለሁ

  • @tinsaelabebe7161
    @tinsaelabebe7161 6 месяцев назад +23

    ድንግል እመብርሀን ወላዲተ አምላክ ቅድስት ንፅይት ብርት ውድስት እግዚአብሔር ይስቀረልን ንፁህት ጥንተ አብሶ የሌለባት እናታችን 🙏🙏🙏ከሴቶች ሁሉ ተለይታ የተባረከች ትውልድ ሁሉ ብፅይት የሚሎት የጌታዬ እናት💞💞💞

  • @BamlakYitayal-dx2pr
    @BamlakYitayal-dx2pr 6 месяцев назад +44

    በ እውነት ተዋህዶ እንደ እነ ባስልዮስ : ቄርሎስ ድል እሚመቱ ሊቃውንት አላት

  • @rahelzsealitemehret6970
    @rahelzsealitemehret6970 6 месяцев назад +10

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልልን መምህራችን ሊቀ ሊቃውንት ስሙር❤❤❤

  • @frehiwotbulto2046
    @frehiwotbulto2046 6 месяцев назад +33

    ይህንን ዝግጅት የምታዘጋጅልን ተባረክ ተማርንበት ኦርቶዶክስ መልስ አላት የሚባለውን አየንበትተባረክ

  • @user-qn6ed5bz4j
    @user-qn6ed5bz4j 6 месяцев назад +12

    መምህር ሊቀ ሊቃውን ቃለ ህይወት ያሰማለን። መልካም ውይይት ነው። ሁላችሁንም እናመሰግናለን ረጋ ያላችሁ ናችሁ። የተረዳነውን ተረድተናል። እውነትን ለማወቅ ለሚፈልግ ሁሉ ጠቃሚ ውይይት ነው

  • @user-ni5tl5fz2n
    @user-ni5tl5fz2n 6 месяцев назад +35

    መምህር ስሙር ዕንቁዋችን ተባረክልን

  • @tsigesitotaw810
    @tsigesitotaw810 6 месяцев назад +44

    አቤት የኦርቶዶክስ ሊቃውንት 🥰🥰
    Proud to be Orthodoxxxxxxx 😎😎

    • @kalkidanmesfin-uu5co
      @kalkidanmesfin-uu5co 6 месяцев назад +1

      ተረት ብቻ😂😂

    • @danielzewdie1732
      @danielzewdie1732 6 месяцев назад +1

      @@kalkidanmesfin-uu5co Share God's Word የዮሐንስ ወንጌል 16
      26፤ በዚያን ቀን በስሜ ትለምናላችሁ፤ እኔም ስለ እናንተ አብን እንድለምን የምላችሁ አይደለሁም፤

    • @AfroEyob
      @AfroEyob Месяц назад +1

      @@kalkidanmesfin-uu5co hulum ngr teret memeslw hesan lij nw

  • @lemlemtsifete1241
    @lemlemtsifete1241 6 месяцев назад +11

    መምህር ስሙር ተባረክ እውነት በሚገባኝ መልኩ ነው ያስረዳሔው እና ተባረክ

  • @user-ln2fb1xt7q
    @user-ln2fb1xt7q 6 месяцев назад +21

    መናፍቃን ስለወንጌል ምንም አያውቁም በደመነብስ ነው የሚያወሩት

  • @gizattefera3696
    @gizattefera3696 6 месяцев назад +8

    መምህራችን መምህር ስሙር ቃለህይወት ያሰማልን!

  • @yitagesushimeles
    @yitagesushimeles 6 месяцев назад +13

    መምህራችን ሊቀ ሊቃውንት ሥሙር አላምረው ቃለ ሕይወትን ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @user-rb8bg9md3t
    @user-rb8bg9md3t 6 месяцев назад +32

    አንድ ሰው ቤተ እምነቱን ወክሉ እስከ መጣ ድረስ የራሱን የሆነ አስተምሮ ማቅረብ እንጂ የማያምንበትን የሌላ በቴ እምነት የማይቀበለውን እንደ መረጃ አርጉ ማቅረብ ማለት የራሱ የህነ ትምህርት እንደ ሌለው ያሳይል ።
    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤

    • @fhhf3250
      @fhhf3250 6 месяцев назад +6

      መናፉቁ እኮ ልቃዉንቱ ይላል አስር ግዜ ግን እኮ አያምንባቸዉም

    • @tarikuaengida1131
      @tarikuaengida1131 6 месяцев назад +4

      ቀላል ታምንበታለህ ወይ ሲባል በሊቃውንት አይ ከፍዬ ነው እማምንበት ብሎ እረፍ ከፍሎማመን ጉዶሎነትን ያመለክታል

  • @user-zh8od7mg4i
    @user-zh8od7mg4i 6 месяцев назад +13

    እመ አምላክ ድንግል ማርያም ቅድስት ውድስት ንጽህት ናት ❤❤❤❤❤

  • @haymanotanagawu1102
    @haymanotanagawu1102 6 месяцев назад +20

    ተዋህዶ ሃይማኖቴ የጥንት ነሽ የእናትና አባቴ ማህተቤን አልበጥስም ትኖራለች ለዘላለም አንተ ማህተብህን በዚህ እድሜህ በጠስከዉ እርሱ ልብ ይስጥህ

  • @hiruttsigab9274
    @hiruttsigab9274 6 месяцев назад +93

    ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር እመቤታችኝ የተመሰገነች ትሁን

    • @kukukuku5502
      @kukukuku5502 6 месяцев назад +2

      Eyesus Kirstos Yadenal❤️

    • @adilalaabay1571
      @adilalaabay1571 6 месяцев назад

      ​@@kukukuku5502 awo yadenal
      Ena ayedanem man alek
      Men ende ebd zem belek bechashn techoyalesh

    • @dafna4027
      @dafna4027 6 месяцев назад

      ​@@adilalaabay1571አሜን በለሽ ተይው እሄ እውነት ነው ትችት አይደለም ሀሳብሽን የምያፈርስ ነገር አልተፃፈም።

    • @zemariam19
      @zemariam19 6 месяцев назад +2

      አሜን እህታችን እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን ለማመስገን እና እናቴ ብሎ ለመጥራት ትውልድ መሆን ይጠይቃል ዮሐንስን ማወቅ ይጠይቃል

    • @mussiemihretab59
      @mussiemihretab59 6 месяцев назад

      Amen Amen Amen ❤❤❤

  • @meseretyigletu9958
    @meseretyigletu9958 6 месяцев назад +9

    i really love this program
    ...am proud of my ethiopian orthodox tewohedo church ⛪️

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 6 месяцев назад +18

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የተዋህዶ መምህር ተሀድሶዎች ፈጣሪ አይናችሁን ያበራ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-zd5vo1rt1x
    @user-zd5vo1rt1x 6 месяцев назад +7

    እመቤታችንኮ ለአምላክ የተመቸ እንዲሁም የተወደደ ነፃ ፈቃድ ነበራት ። ሥሉስ ቅዱሰ ለአዳም አባታችን የገባዉን ቃል ኪዳን የፈፀመዉም የተወደደ ንጽሕናዋን በመዉደድ ነፃ ፈቃድዋን በመምረጡ ነዉ።

  • @user-el3ho6gu2w
    @user-el3ho6gu2w 6 месяцев назад +8

    “መልአኩም ወደ እርስዋ ገብቶ፦ ደስ ይበልሽ፥ ጸጋ የሞላብሽ ሆይ፥ ጌታ ከአንቺ ጋር ነው፤ አንቺ ከሴቶች መካከል የተባረክሽ ነሽ አላት።”
    - ሉቃስ 1፥28
    ☝️መምህር ስሙር በእውነት ቃሉ ከሴቶች የተለየሽ ይላል..?!!

  • @kingdomofaxum6891
    @kingdomofaxum6891 6 месяцев назад +14

    ሰለመድርኩ ትልቅ አክብሮት አለኝ
    የተወያዮች ጭዋነትም አደንቃለሁ
    ወላድተ አምላክ ጥንተ አብሶ (የውርስ ሓጥአት )አለባት የምለው ወንድም ልያስተላልፈው የፈለገ ትልቅ ግን ስሑት ትምህርት አለ በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን ውስጥ እነዚህ ሁለት አንፃር የሆኑ አመለካከቶች እንዳሉ አድርጎ ስእል ለመፍጠር ደጋግሞ ጥረዋል። በሎጅግ ራሱ የማስኬድ በአንድ እምነት ውስጥ ውስጥ ሁለት አንፃር የሆኑ እሳቤዎች ልኖሩ አይችሉም በዚህ አዝኘበታለሁ። እኔ አላት ብየ አምናለሁ ማስረጃየ ብሎ ብያቀርብ መብቱ ነው እንዴት ነው የምታመልኩት ? ሳይል እንዲህ ነው የምታመልኩት ማለት ከፕሮተስትታንት ዓለም የምጠላው ክፍል ነው።
    መምህር ስሙር እግዚአብሔር ያክብርህ በእውነት

  • @TesfahunMekonen
    @TesfahunMekonen 6 месяцев назад +9

    It's a blessing to see people who are voluntarily open their heart to discussion. I respected all of you. And I appreciated what you are doing.

  • @behemoteunited2957
    @behemoteunited2957 6 месяцев назад +7

    ፕሮቲስንታንት ትህትናን ውይይትን ኑና ከሀሌታ ተማሩ ሀሌታ በርቱልን ሰው እንዲህ ስወያይ ደስ ይላል!!!!

  • @yonasyonas7997
    @yonasyonas7997 6 месяцев назад +13

    ሊቀ ሊቃውንት ቃለ ህይወትን ያሰማልን።ባይሆን በቀጣይ ክፍል ሊቃውንት ስለጻፉት....በተለይ አስሬ ሀይማኖተ አበው እያለ ሰለ ነበር በደንብ ለማጥራት በዚህ ጉዳይ ሊቃውንት የጻፏቸውን ማብራሪያ ቢሰጥባቸው ።በቀጣይ ክፍል ይህን ብታቀርቡ ሀሌታዎችን እጠይቃለሁ።

  • @mahletzeleke5920
    @mahletzeleke5920 6 месяцев назад +4

    አቤት ትህትና የኦርቶዶክስ ልጅ መታደል ነዉ እመብርሃን እናቴ በልጇ ፊት ትመስክርል ወንድሜ🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @amirsad4113
    @amirsad4113 6 месяцев назад +46

    ኦርቶዶክስ ባልሆንም የኦርቶዶክሱ መምህር አረዳድ ሚገርም ነው ያኛው ሰውየው ግብ ስለ ራሱ እውነት ነው ሚያወራው ወይስ ስለ ተለያዩ መምህራን ሃሳብ🤔 ማለቴ እሱን ምን አገባው የራሱን እውነት ሚያምነውን ለምን በማስረጃ አይሞግትም በዚህ ፕሮግራሞች ላይ የማያቸው ውይይቶች ኦርቶዶክስ እንድሆን እያስገደዱኝ ነው ጌታን

    • @user-pj1uy9xs4l
      @user-pj1uy9xs4l 6 месяцев назад +1

      Wde....orthodox sitatat yelabatim igna yeteredanbet menged sitat sile hone inji..... orthodox hugne.....ke protestant ye faranjoch filsifina wuchi

    • @Abel377
      @Abel377 6 месяцев назад +6

      ኦርቶዶክስ ቤትህ ነው ። ሁልጊዜም ያንተን መምጣትና የጠራውን የክርስትና የዶግማ ትምህርት እንድትከታተል ምኞቴ ነው።

    • @wendafrashesime4547
      @wendafrashesime4547 6 месяцев назад +1

      Egziabhare yerdahe

    • @user-pb6ql2qp9q
      @user-pb6ql2qp9q 6 месяцев назад +1

      ልክ ነህ አግዚአብሔር ወደ እውነተኛዋ መንገድ ይምራህ⛪️

    • @bettykifle2812
      @bettykifle2812 6 месяцев назад +5

      እባክህን ኦርቶዶክስን በተከታዮቿ አትመዝናት እኛ ባለማወቃችንም ባለመታመናችንም ሀይማኖታችንን እዚህ ለመድረሷ ምክንያት ነን። የእውነት ጌታን ለማወቅና ለማምለክ ፍጹም ንጽህት ናት። ባትመለስ እንኳ መሰረተ እምነቷን ለመረዳት ሞክር እግዚአብሔርም ይረዳሀል።

  • @abeb.i.g236
    @abeb.i.g236 6 месяцев назад +11

    ምን ምን አለ ማርያም ለቀቅ ብታረጉዋት ይችን ቅድስት ድንግል ድንቅን የአምላክ እናትን በዚህ ድፍረት ማርያምን ሀጥያተኛ ነበረች ብሎ ለክርክር መምጣት ያስገርፋል መጣሁ ጅራፌን ይዜ። ጠብቁኝ

    • @nardosashebr4137
      @nardosashebr4137 6 месяцев назад

      ለሴጣን "በሴቲቶ እና በአንተ መካከል ጠላትነት አረጋለው" እግዚአብሔር እንዲ አለው።። እና ቃሉ መፈፀሚያ ናቸው😅

    • @dagi6055
      @dagi6055 6 месяцев назад

      @@nardosashebr4137 ለሴጣን ብለህ/ሽ የተባለውን ለሰው ምነው አደረግሽው?

    • @dagi6055
      @dagi6055 6 месяцев назад

      መፅሃፍ ቅዱስ እንዲህ ይላል " ሁሉ ኃጢአትን ሠርተዋልና የእግዚአብሔርም ክብር ጎድሎአቸዋል" ሮሜ 3:23። ኢየሱስ ክርስቶስ በ 33 አመቱ በመስቀል ላይ ተቸንክሮ መስዋት እስከሆነበት ጊዜ ድረስ በሰው ዘር ላይ የአዳም የውርስ ሃጥያት ነበር ይህም በሰውና በእግዚአብሔር መሃከል የጥል ግርግዳ ሆኖ ነበር ክርስቶስ በደሙ ግርግዳውን አፈረሰው እንጂ። የግብር ሃጥያትን በተመለከተ ሮሜ 3 ላይ በግልፅ ተቀምጧል "ልዩነት የለምና ሁሉ ሃጥያትን ሰርቷልና..." ታዲያ ማርያም ሰው አይደለችምን? ይህ የሮሜ መልክት እሷን አይመለከታትምን? የክርስቶስ መስቀል ላይ መሞቱ ለማርያም ምንም ትርጉም አልነበረውምን?

    • @nardosashebr4137
      @nardosashebr4137 6 месяцев назад

      @@dagi6055 እናንተ ሴጣንን አታስንቁ እንዴ😉😉

    • @Sillasie-neamin
      @Sillasie-neamin Месяц назад

      @@dagi6055 ይገርማል አይን አላቸው አያዩም ፣ ጆሮ አላቸው አይሰሙም አንሁን ወገን ሉቃ 2/1 "በዚያም ወራት ዓለሙ ሁሉ እንዲጻፍ ከ አውግስጦስ ቄሳር ትዕዛዝ ወጣች " የሚለውንስ ለምን አትጠቅስም አውግስጦስ የማን ሀገረ መንግስት አስተዳዳሪ ነው አለም ሁሉ ለምን አለ? በምስራቅ ያለች የ ኢየሩሳለም አይደለምን? እመቤታችን ስትባል ለምን አይናቺሁ ይቀላል ከዚህ ይጠብቀን አይነ ልቡናችንን ያብራልን። ዘፍ 6/9 "ኖኅም በትውልዱ ጻድቅ ፍጹምም ሰው ነበረ " ይንንም አገናዝብ/ቢ ወንድሜ/እህቴ።

  • @yemeru9732
    @yemeru9732 6 месяцев назад +7

    ሀሌታዎች በጣም ድንቅ ባህልን ( ሰላማዊ የሃሳብ ሙግት) እየፈጠራችሁ ነው ። በርቱ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-kq6bu5pe8m
    @user-kq6bu5pe8m 6 месяцев назад +79

    እኔ ኘሮቴስታት ነኝ ። ይህ የኦርቶዶክስ መምህር እውነት ብርሃን ናቸው። ለ ።14 ዓመት የ ጨለማ ጉዞዬን አበሩልኝ። በእውነት ለመናገር 95% ወንጌላዊ እንደ እኔ ምናልባትም ከኔ የባሰ። ኦርቶዶክስ አሁን 15 ሚሊየን የጠፋነውን ለመቀበል መዘጋጀት አለባት።haleta ቃላት የለኝም።

    • @YsreshKerga
      @YsreshKerga 6 месяцев назад +5

      በ45ደቂቃ ውይይት ብርሃን ሆኑልኝ ስትይ አታፍሪም ?ስሜታዊ አትሁኝ ። ውሸትም ሀጥያት ነው ። ያልሆንሽውን ነበርኩ አትበይ።

    • @workayehutanetse7883
      @workayehutanetse7883 6 месяцев назад +2

      ውሸቷን ነው​@@YsreshKerga

    • @kalkidanmesfin-uu5co
      @kalkidanmesfin-uu5co 6 месяцев назад +3

      ኦርቶዶክስ አስተምሮቷ ከመፅሀፍ ቅዱስ ውጪ ናት ሁሌም ተሀድሶ ያስፈልጋታል

    • @Titi-mq9df
      @Titi-mq9df 6 месяцев назад

      የተሀድሶ መጨረሻ ፓጋኒዝም ነው
      ኦርቶዶክስ አትታደስም!!! ይናፍቃችኋል!!!​@@kalkidanmesfin-uu5co

    • @abulolakew2852
      @abulolakew2852 6 месяцев назад +1

      The Orthdox Church is one that preserved a it passed down the Bible way before the Reformers received it.

  • @feleke2284
    @feleke2284 6 месяцев назад +15

    ፊደል ይገላል ትርጓሜ ይህወት ይሰጣል ። ኦርቶዶክስ ቀጥተኛ መንገድ ሊቀ ሊቃውንት ስሙር ቃለ ህይወት ያሰማልን !

  • @tagaylemma7306
    @tagaylemma7306 Месяц назад

    እዮቤ ተባረክ በጣም ደስ የምል ዘመናዊነት እሳቤን እያመጣህ ነው በዚህ ቀጥል በነገራችን እኔ የወንጌላዊያን አማኝ ነኝ አክራሪነትን ወደጎን በመተው ወደ መጽሐፍ ቅዱስ ትኩረት ቢናደርግ በሚለው ሐሳብ ላይ ማተኮሩን እያበረታታህ ነው አንተም በርታ ተባረክ

  • @elsabetassefa1676
    @elsabetassefa1676 6 месяцев назад +10

    እግዚአብሔር ብርሃን ይግለፀልህ ወንድማችን በርታልን

  • @addisnet21
    @addisnet21 6 месяцев назад +8

    🔴ከሀጥያተኛ የተወለደ ጌታ የለም!!

  • @mulualemchikuala1731
    @mulualemchikuala1731 6 месяцев назад +1

    አንደኛ መልአኩ የተባረክሽ ነሽ ሲላት ገና በማኅጸን ሳትጸንሰው ነው። ይህም አስቀድሞ የነጻች መሆኑን ያሳያል።
    ሰዎች ጸጋቸው ተገፉ ወድቀው ሳለ፤ ገና ሳትጸንሰው ቅዱስ ገብርኤል ጸጋን የተመላሽ ሆይ ብሏታል። መምህራችን ይህን ሁሉ ማስረዳት ነበረበት። የማስረዳት ብልጠት ይጎልበታል።

  • @woinshetayalew5181
    @woinshetayalew5181 6 месяцев назад +8

    እሷ የተለየች አይደለችም ያለው ፕሮቲንስታንቱ የተለየችማ ሁና ነው አንቺ ከሴቶች ሁሉ የተባረክሽ ነሽ ብሉ ያላት መላእኩ።

    • @EthioUtube20
      @EthioUtube20 6 месяцев назад

      የተባረክሽ ነሽ ማለት ከ ውርስ ሀፂያት ነፃ ነሽ ማለት አደለም::

    • @OromayOromay
      @OromayOromay Месяц назад

      ​​የተባረክሽ ነሽ ማለት በናንተ ቤት ትርጉሙ ምንድነው?

  • @yeshiabera6303
    @yeshiabera6303 6 месяцев назад +3

    ድንግል ማርያምን ለመክሥ ምክንያት የሚፈላልጉ መናፍቃን እግዚአብሄርን ይገፅሳችሁ ንሥር መምሕሕራች ነጥቡን ፀጋዉን ይጨምርልሕ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meskeleberhe2475
    @meskeleberhe2475 6 месяцев назад +6

    መሪጌታ ጽጌ የተወገዘ ነው የቤተክርስቲያን ሊቃውንት ነው ብለህ መከራከር አትችልም።
    በተረፈ ውይይቱ በጣም አሪፍ ነው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በኩል የመጣው መምህር 90% ስጥቼዋለሁ
    በአባቶች ፋንታ ልጆች ተወለዱልንእንኳን የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ ሆንኩ።❤❤❤
    ሀሌታ ሚዲያ እናመሰግናለን ።
    በክፍል ማድረግ እንጂ ጀምራችሁ ማቆም የለባችሁም...............

  • @KirosMehari
    @KirosMehari 2 месяца назад +1

    ኦርቶዶክሳዊነት ይለምልም! ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር🙏

  • @user-yi1lp8qo5f
    @user-yi1lp8qo5f 6 месяцев назад +5

    I like such ethical discussion with in the time frame

  • @zemariam19
    @zemariam19 6 месяцев назад +24

    ለምን ሀሌታ መካነ ኢየሱስ ከ ሙሉ ወንጌል በነገረ ድህነት ላይ ብታከራክራቸው ደስ ይለናል please

    • @ZaselasseBikila
      @ZaselasseBikila 6 месяцев назад +3

      ይመች ምርጥ ሀሳብ ነው😂❤🎉

    • @tsegawminyilshewa2052
      @tsegawminyilshewa2052 6 месяцев назад +2

      Tekekel

    • @Abenezer_Sh_Dh
      @Abenezer_Sh_Dh 5 месяцев назад

      የጎጃም ሲኖዶስ ከትግራዩ ሲኖዶስ ጋር አገናኝቶ ቢያከራክርልን እጅግ ደስ ይለናል! 🙏

    • @TheKf320
      @TheKf320 2 месяца назад

      "የጎጃም ሲኖዶስ" ብሎ እራሱን የሚጠራ አካል ስለመኖሩ አላውቅም። ቅባቶችን ለማለት ካልሆነ በስተቀር።
      እራሱን 'የትግራይ ሲኖዶስ" የሚል አካል አለ። ይህ ልዩነት ግን የፖለቲካ መሆኑ እየታወቀ የሃይማኖት ልዩነት ሳይኖራቸው በምን መሠረታዊ የመከራከሪያ ዐውድ ነው ለክርክር የሚቀርቡት? ​@@Abenezer_Sh_Dh

  • @fhhf3250
    @fhhf3250 6 месяцев назад +5

    እመቤታችን የለባት አለቀ ምን አግብታቹ ነዉ ይህ የኛ እምነት ነዉ

  • @OneDay1say1
    @OneDay1say1 6 месяцев назад +1

    ተሃድሶና ነቀዝ አንድ ናቸው በእነ ሊቀ ሊቃውንት መ/ር ስሙር ቃለ እግዚአብሔር መድኃኒትነት መታከም አልያም እንዲህ ባዶ ማድረግና ደረቅ እንጨት ማድረግ ይገባል
    መምህራችን ክብር ጨምሮ ይስጥልን

  • @betylemma1051
    @betylemma1051 6 месяцев назад +7

    Orthodox is full of knowledge, full of wisdom. We are the one who don't know, the religion has answer for all your questions. Come !

  • @meseretbaye8328
    @meseretbaye8328 6 месяцев назад +7

    Eske Alem Fistamea Aganent Emebetachen Endeasadedat Yenoral ,Wede Teleku Aswerwerawalech Ena..... Emebeta kibresh BeAlemu hulu kefe Yebelena 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @exaltingjesus9109
    @exaltingjesus9109 5 месяцев назад

    መምህር አግዛቸው፣ በጭፍንነት ቤተ እምነቴ ከሚሉ ሰዎች ይልቅ በእግዚአብሔር ቃል ስትሞግት፣ የእግዚአብሔር መንፈስ ያስታውቅብሃል። መምህር ተባረክ🙏

  • @betinew
    @betinew 6 месяцев назад +1

    Memhir Simur may God bless you. You’re full of wisdom. Proud to be orthodox

  • @abebekidie4864
    @abebekidie4864 6 месяцев назад +1

    ተመስገን አምላካችን እግዚአብሔር ሆይ እንዴት ድንቅ ነህ በመምህራኖቻችን አድረህ ጠበቃ የምትሆነን፡እነርሱ እንደስማቸው መቃወም ነው፡ጠላትነትታቸውም በሴቲቱና በልጇ ላይ ነው!

  • @gebretsadikgetu3938
    @gebretsadikgetu3938 3 месяца назад +1

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ሊቁ

  • @Ael29500
    @Ael29500 6 месяцев назад +4

    ስለ እመቤታችን ሃጢአት ምናምን እያላችሁ በእግዚአብሔር ስራ አትግቡ ንጽሕት !!!!

  • @user-jh9mx6yh9t
    @user-jh9mx6yh9t 6 месяцев назад +19

    አባቴ ይመለሱ ወደ እውነት ምንም የሚያድሱት ነገር የለም

  • @mulugetamersha7617
    @mulugetamersha7617 6 месяцев назад +5

    መምህራችን ስሙር እግዚአብሄር ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን አምላክ መንፈስ ቅዱስ የበለጠ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @yohasethio7669
    @yohasethio7669 6 месяцев назад +2

    ውድ የሐሌንታ ተከታታይ የተዋህዶ ልጆች ከመፀሃፍ ቅዱስ ጎን ለጎን የቅዱሳንን መፀሃፍት አንብቡ ብዬ ከአባቶች የሰማሁትን ምክር ላካፍላችሁ እወዳለሁ።
    የቅዱሳን ህይወት ተንቀሳቃሽ መፀሃፍ ቅዱስ ነው። ከእነሱ ብዙ እንማራለን ከአወናባጅ መናፍቃን እንድናለን።

  • @selambirhanu7875
    @selambirhanu7875 6 месяцев назад

    Like likawunit Kale Hiwot Yasemalin.

  • @user-ep1wl5gy6h
    @user-ep1wl5gy6h 5 месяцев назад

    ቃለሂወት ያሰማልን የኛ እንቁ መምሕር ወይኔ በደስታ ነዉ ያዳመጥሁት እምየ ተዋሕዶ መልሳላት የምንለዉ በምክንያትነዉ ከትትና ጋራ አመላለሱ ያስደምማን በድሜ በጤና ያቆይልን የተዋሕዶ አለኝ ከምትለዉ አዱ እንቁ መምሕራችን ነሕ በድሜ በጤና ያቆይልን❤❤

  • @ewunetnatsnat
    @ewunetnatsnat 6 месяцев назад +3

    ደስ የሚለው ነገር የውይይቱ/ የክርክሩ ሂደት በፍፁም መከባበርና መንፈሳዊ ትህትና መሆኑ ነው። ለዚህ እግዚአብሔር ይባርካችሁ።

  • @emebetmoges3318
    @emebetmoges3318 6 месяцев назад +11

    ሲጀመር ምን አይነት ነገር ነው የምታቀርብት ሀሌታዎች።እሷን ተዋት ሀጢያት ቢኖርባት ኖሮ ለምን እናቱ አርጓ መረጣት።ስለዚህ የህዝቡን የኑሮ ውድነት ብታቀርቡ ይሻላል

    • @dagi6055
      @dagi6055 6 месяцев назад

      yewirs hatyat yeadam zer bemhon yemitelalf ke kirstos bekr hulum sew yalebt hatyat nw

    • @thinkitsnotillegalyet
      @thinkitsnotillegalyet 6 месяцев назад +4

      ​@@dagi6055የውርስ ሃጥያት የሚባለው ነገር እንኳን በድንግል ማርያም በእኛም የለም

    • @amirsad4113
      @amirsad4113 6 месяцев назад

      ሃጥያት ይወረሳል🤔 ​@@dagi6055

    • @dagi6055
      @dagi6055 6 месяцев назад +1

      @@thinkitsnotillegalyet ማን ነው እንዳይኖር ያደረገው? ክርስቶስ ወይስ ማርያም? ሲጀመር ሁሉ ሃጥያትን ሰርቷል የእግዚአብሔር ክብር ጎድሎታል ይላል መፅሐፍ ቅዱስ ይህም ማርያምንም ያካትታል።

    • @OromayOromay
      @OromayOromay Месяц назад

      ​@thinkitsnotillegalyet ያንተ ደሞ ባሰ የውርስ ኃጢአትማ በሁላችንም ላይ ነበረ በእመቤታችን ላይ ግን አልነበረም ለምን ለራሱ ለይቶ ጠብቋታልና ነው

  • @user-od6bw2gh7f
    @user-od6bw2gh7f 6 месяцев назад +3

    ስለምጥ የገለፀበት መንገድ የሱን ምንፍቅና እንዲደግፍለት ፈብርኮ ያልጠፋ ምልክት ብሎት አለፈ። መ ምህር ስሙር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @kaleb3028
    @kaleb3028 6 месяцев назад +6

    በሚቆሩቡበት ሰዓት ሰለመቤታችን ለመከራከር ይመጣሉ ሚገርም ነው እግዛብሔር ልቦና ይሰጣቹ ኦርቶዶክሰ መልሰ አላት ለምምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤

  • @Ethiopia1612
    @Ethiopia1612 6 месяцев назад +6

    እንዲህ ዓይነት ክርክር አስፈላጊ አይደሉምና ለባለቤቱ ለፈጣሪ መተው የተሻለ ነው፡ የአምላክ እናት መሆን ከዐዕምሮ በላይ ነውና ልንመረምረው አንሞክር፡በዚህ፡ክርክር ምክንያት የምናመጣው ገለጻ የስጋ ሀሳብ ነውና ፈጣሪን ያስደስተዋል ብየ አላስብም፡ በልካችን እንሁን፡ ልቦና ይስጠን፡፡

    • @YonasFikre-px7wp
      @YonasFikre-px7wp 6 месяцев назад

      Betam tiru asteyayet new Ethiopia begle ameseginalehu .

    • @Ethiopia1612
      @Ethiopia1612 6 месяцев назад +1

      @@YonasFikre-px7wp ልናውቅ የሚገባን ተጽፎልናል ያንን ሳንኖርበት ሰው ሊጠይቅ የማይገባውን መጠየቅ ስለደፈርን ከእመ ቤታችን አልፈን ስለጌታ መወለድ ለመተንተን ሲሞክሩ ዘረመል XY እያሉ ሲቀባጥሩ ሰምተናል ይህን ያመጣው ልክን አለማወቅ ነው፡ ልንፈራ ይገባል ያለብን ወይ የፈጣሪ ስራ እያሉ መደነቅ ብቻ ነው፡

    • @user-it7wn4xo7z
      @user-it7wn4xo7z 3 месяца назад

      በጣም አሪፍ ነው ለኛም እውቀት እንድናገኝ መልካም አጋጣሚ ነው

    • @OromayOromay
      @OromayOromay Месяц назад

      ተቃዋሚዎችን አፋቸውን ማዘጋት አለብን ይሄ ግድ ነው

  • @user-we4nd4pe7w
    @user-we4nd4pe7w 5 месяцев назад

    ቃል ሕይወትን ያስማልን ❤

  • @haderahazkias5673
    @haderahazkias5673 6 месяцев назад +1

    “መልአኩም ወደ እርስዋ ገብቶ፦ ደስ ይበልሽ፥ ጸጋ የሞላብሽ ሆይ፥ ጌታ ከአንቺ ጋር ነው፤ አንቺ ከሴቶች መካከል የተባረክሽ ነሽ አላት።”
    - ሉቃስ 1፥28 lelochimi setochi lelela sira yeteleyum alu mekakel newu yemilewu.

  • @dessaedmtw4652
    @dessaedmtw4652 Месяц назад

    “ከእኔ ይልቅ አባቱን ወይም እናቱን የሚወድ ለእኔ ሊሆን አይገባውም፤ ከእኔ ይልቅም ወንድ ልጁን ወይም ሴት ልጁን የሚወድ ለእኔ ሊሆን አይገባውም፤”
    - ማቴዎስ 10፥37

  • @samrawitgebrewold8785
    @samrawitgebrewold8785 3 месяца назад +1

    ወይ ፕሮቴስታንት በጣም የሚያሳዝኑ ፍጥረቶች

  • @hiwottesfaye7968
    @hiwottesfaye7968 6 месяцев назад +1

    Kale hiwot yasemalin wendimachin amennn

  • @endashtube8354
    @endashtube8354 6 месяцев назад

    መምህር ስሙር እናመሰግናለን።

  • @salemdesta5248
    @salemdesta5248 5 месяцев назад

    መምህር ስሙር ተባረክ በሚገባ ግሩም የሆነ አገላለልፅ አድርገሀል ከአሳሳቾች እግዚአብሔር አገራችንንና ቤተክርስቲያናችንን ይጠብቅልን🙏👏👏👏

  • @micky_yetewahedo
    @micky_yetewahedo 6 месяцев назад +2

    አይ ሊቅነት እማምላክን ራሱ ጠይቆ ራሱ ይመልሰዋል። የኔታ ስሙርዬ እግዚአብሔር ያጽናዎት!!

  • @user-pl2fq2mh3x
    @user-pl2fq2mh3x 6 месяцев назад +3

    ችግሩ እኮ ከአወቁ በሃላ እኔ ትክክል ነኝ ማለቱ ላይ ነው:: ቆይ እመብርሃን የውርስ ሃጥያት የለባትም ብሎ ማመን ትክክል አይደለም የሚል ሰው እኮ እኔ አዋቂ ነኝ ነው:: እግዚአብሔር የሚሰራውን የሚያውቅ ነው ከእርሱ አንበልጥም ዘር አስቀርቶልናል እርሱም ደግሞ እመቤታችን ናት እውቀታችንን በሃይማኖት ለመፅናት እናድርግ እስከመጨረሻው የሚፀና እርሱ ግን ይድናል!!!

  • @user-hq7pz7zx1p
    @user-hq7pz7zx1p 6 месяцев назад +1

    ደስ ይላል መ ስሙር ቃለሕይወት ያሰማልን።❤

  • @tizitabiyafers1404
    @tizitabiyafers1404 6 месяцев назад +3

    አሁን እኝህ አባት በመቁረቢያቸዉ ሰአት ምን ይሉታል ድንግል ማሮያም ልቦናዎትን ትመልሰዉ።

  • @user-zv6jc7ej2t
    @user-zv6jc7ej2t 6 месяцев назад +3

    ይገርማል ተሀድሶ ማርያም ጥንተ ሀብሶ አለባት ከተባለ መንፈስቅዱስ የፀለለው ክርስቶስን ለመጠበቅ ነው እያሉን ነውዪሔ ደግሞ ክርስቶስ መንፈስ ቅዱስ ባይፀልል ክርስቶስ ጥንተ ሀብሶ ይኖርበት ነበር እያለን ነው ማለት ነው ስለዚ መንፈስ ቅዱስ ክርስቶስን ሊጠብቅ ወረደ የክርስቶስን ሁሉን ቻይነት የሚጠራጠር ትምህርት ነው መናፍቃን ሲመረመሩ ፍፃሜው ክህደታቸው ክርስቶስን ነው ማርያም ሚያነሱት ማስመሰያ ነው

  • @Love-nr1zp
    @Love-nr1zp 6 месяцев назад

    ቃለሕይዎትን ያሠማልን መምህር ስሙር🌹🌹🌹🌹🌹
    እውነቱ ግልጽ ነው
    ❤️ጌታ ቅዱስ ነው
    ☦️የተዋሀደውም የቅድስት ድንግል ማርያምን ቅዱስ ሥጋ ነው።
    ክብር ምሥጋና ይኹን ለአምላካችን ቅድስት ሥላሴ።
    🌹ተዋሕዶ ቅድስት ሃይማኖት🌹
    ሀሌታ ተከራካሪ ስትጋብዙ የሚመጣጠን መምህር ጋብዙ
    ሊቀሊቃውንትን ከተራ መምህር ጋር ማከራከር ሚዛኑን አልጠበቀም
    ጠንካራ ተከራካሪ ቢጋበዝ ሊቀሊቃውንት ብዙ ያስተምሩን ነበረ
    ቤተክርስቲያን መልስ ናት የምንለው በምክንያት ነው። ሊቀሊቃውንት ጥያቄ ጠይቅ ሲባል ያው ለመርሐግበሩ ነውጂ እኔ መናፍቅን የምጠይቀው ጥያቄ የለኝም አሉት☦️👏👏👏👏

  • @user-hq7pz7zx1p
    @user-hq7pz7zx1p 6 месяцев назад +1

    ደስ ይላል መ ስሙር ቃለሕይወት ያሰማልን።

  • @demkaetiho9287
    @demkaetiho9287 5 месяцев назад

    ለመምህራችን ወንድማችን ስሙር የህይወትን ቃል ያሰማልን አሜን፫ እውነት ነው ተዋህዶ ያነፀችልን እንቁ በዘመናችን።
    ውድ የተዋህዶ ልጆች እመቤታችን አይነ ልቦናችንን ታብራልን እደወተት ዝም የማይገቡን ሚድያወች እየዋልን ከመጥፋት ያባቶቻችን አምላክ እየሱስ ክርስቶስ ይርዳን።
    ለካ ኦርቶዶክስን ለመቃረን የውቀት ችግር አደለም ጠማማነት።ጠማማነት።ጠማማነት ምክንያቱም እነአርዮስም ሊቅ ነበሩና

  • @betisha272
    @betisha272 6 месяцев назад

    የተጣመመ ልብ አእምሮ አይቀናም በፍፁም ልባችንን ከፍተን እምንቀበለው ንፅህናዋን ቅድስናዋን ነው መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🙏

  • @mekuriazeleke5414
    @mekuriazeleke5414 5 месяцев назад

    ሊቀመልአክት ቅዱስ ገብርኤል አንቺ ከሴቶች ሁሉ ተለይተሽ የተባረክሽ ነሽ ብሎታል እመቤችን የተመረጠች ናት ።እመቤታችን በግብርም በሀሳብም ድንግል ንጽህት ናት።

  • @berhanueshete9689
    @berhanueshete9689 6 месяцев назад +2

    አንቺ የተባረክሽ ነሽ ማን እመቤታችንን ነው የማህፀንሽ ፍሬ የተባረከ ነው ማንን ጌታችን ኢየሱስ ን ነው መፅሀፍ ቅዱስ እመቤታችንንም እየሱስንም የተባረከ የተባረከች ብሎ ይነገረናል ሌላው እመቤታችን ፀጋ የተባለ ሁሉ የሞላባት ናት አንድ ፀጋ ሳይሆን ፀጋ ሁሉ የሞላባት ናት እመቤታችንን ክብፘን ከኦርቶዶክስ ሌላ የተረዳት ያለ አይመስለኝም እንደዚሁ የእየሱስ ክርስቶስ አምላክነትን እንዳልተረዱት ሁሉ አማላጅ ስለሚሉ በዚህ አጋጣሚ እየሱስ አምላክ ነው ወይስ አማላጅ ነው የሚለውን ክርክር ይዘህ ና ክህደት ይጋለጣል

  • @user-md6ni8zn4j
    @user-md6ni8zn4j 2 месяца назад

    ቃል ሂወት ያሰማልን መምህራችን የመናፊቃን ነገር ግን ይገርማል ምቀኞች

  • @biuletesgakassa6680
    @biuletesgakassa6680 6 месяцев назад

    ታላቅ መምህር ስሙር እግዚአብሄር ጨምሮ እዉቀቱን ይግለፅልህ

  • @bkagimengesha
    @bkagimengesha 6 месяцев назад +1

    በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ
    ግን ከዛኛው ጎራ ያሉት አባት ምላሽ እየተሰጣቸው መልሰው ጥያቄውን እሚደግሙት ሌላ መልስ ማጣታቸው እውነት እውቀት መማጣታቸው እዚሁ አደበታቸው ይናገራል

  • @tesfaethiopia4436
    @tesfaethiopia4436 6 месяцев назад +2

    አባታችን ግዴለዎትም መጨረሻው ደርሷል ሁሉን ነገር ትተው ወደቀለደመችው ሀይማኖት ቢመለሱ???? ሁሉ ከንተ ነው።ዛሬ ይች ሀይማኖት በውጭም በውስጥም ፈተና የሚበዛባት ምክንያት እውነተኛና ቀጥተኛ ስለሆነች ብቻ ነው።ሁሉም ሊጥላት ይታገላታል ነገር ግን መስራቿ ክርስቶስ ስለሆነ ማንም ሊነቀንቃት አልቻለም።ሁሉንም አሸንፋ ከዚህ ደርሳለች!!! አንገታቸውን የሚሰጡላት እውነተኛ ልጆችም አሏት።

  • @alemtsehaydadi8547
    @alemtsehaydadi8547 6 месяцев назад +5

    Orthodox first 👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏

  • @belelegnjemaneh3693
    @belelegnjemaneh3693 6 месяцев назад +1

    ሐሌታወች በርቱ ሀሳብ ተቀራርቦ መነጋገር መለመድ አለበት።

  • @AbushZerfa
    @AbushZerfa 6 месяцев назад +6

    ሰውየው አባቶች አባቶች አለን አንድም አባት ሳይጠራልን ጨረሰው ውይይቱን ። ቀጣይ ጠንከር ያሉ የማይሸኮረመሙ አቅርቡልን ። ስለ ጨዋነታቸው እናመሰግናለን

    • @hamster-u1j
      @hamster-u1j 4 месяца назад

      ትህትናም ነዉር የሆነበት ሠአት ላይ መድረሳችን ያሳዝናል።

  • @kebide2231
    @kebide2231 6 месяцев назад

    ጥሩ ውይይት ነው።

  • @user-ni5tl5fz2n
    @user-ni5tl5fz2n 6 месяцев назад +16

    እኔ የሚገርመኝ ፕሮቴስታንቶች ማርያም ሞተችን ያምናሉ መነሳቷን ግን አይቀበሉም።ሞተችን ከየት አንብበው አመኑ????

    • @Godissogood2me
      @Godissogood2me 6 месяцев назад

      ግን የጌታችን እናት ሰው ናት,መልአክ ናት ወይስ አምላክ ናት? ደግሞ እንዳትሳደቡ ከቻላችሁ በጨዋነት መልሱልኝ

    • @dafna4027
      @dafna4027 6 месяцев назад +1

      ​@@Godissogood2meሰው ናት።

    • @kalkidanmesfin-uu5co
      @kalkidanmesfin-uu5co 6 месяцев назад +2

      ሰው ሆኖ ሞቶ ተነስቶ ያረገ አላየንም ሞቶ የተነሳውም አላዛር ድጋሜ ሞቷል ማርያምም ሞታለች ጌታ ሲመጣ አብራ ትነሳለች

    • @user-ni5tl5fz2n
      @user-ni5tl5fz2n 6 месяцев назад

      @@kalkidanmesfin-uu5co ሞቷን ከየት አነበብሽ?

    • @user-pg9xr1ht5y
      @user-pg9xr1ht5y 6 месяцев назад

      ሞተች የሚለውን ካነበባችሁ ምነው ታድያ መነሲቶን የሚያነብ አይን አጣችሁ ያሳዝናል በእውነት ልቦናችሁ ታብራላችሁ ግብረ ሐዋሪያትን አቡቡ

  • @EthioUtube20
    @EthioUtube20 6 месяцев назад +1

    ከሀፂያት ውጪ የሆነው እየሱስ ብቻ ነው ::
    “እኛ በእርሱ ሆነን የእግዚአብሔር ጽድቅ እንድንሆን፣ ኀጢአት የሌለበትን እርሱን እግዚአብሔር ስለ እኛ ኀጢአት አደረገው።”
    2ኛ ቆሮንቶስ 5፥21
    “እርሱ ኀጢአትን ሊያስወግድ እንደ ተገለጠ ታውቃላችሁ፤ በእርሱም ኀጢአት የለም።”
    1ኛ ዮሐንስ 3፥5
    “ነገር ግን እናንተ የተዋጃችሁት ነውርና እንከን እንደሌለበት በግ ደም፣ በክርስቶስ ክቡር ደም ነው።”
    1ኛ ጴጥሮስ 1፥19
    ሁሉም ጥቅሶች የሚያስረዱት ከ እየሱስ በቀር ሁሉም የሰው ልጅ ሀፂያት ( የውርስ ሀፂያት) አለበት ማሪያምን ጨምሮ ::
    "ይህ የእግዚአብሔር ጽድቅ ኢየሱስ ክርስቶስን በማመን የሚገኝ ጽድቅ ነው። ልዩነት የለም፤
    ምክንያቱም ሁሉም ኀጢአትን ሠርተዋል፤ የእግዚአብሔርም ክብር ጐድሎአቸዋል"
    ሮሜ 3: 22-23

  • @ambawabitew1644
    @ambawabitew1644 5 месяцев назад

    እንኳን እመቤታችንነቢያትና ሀዋርያት እንኳ የሚል ቃል ሲናገር ሰማሁትና አዘንኩ: ጌታ በማቴ 12:46-50 ላይ ይህ የመለኮትና የመጣበትም አላማው የወንጌል ጉዳይ እንጅ የዝምድና ጉዳይ እንዳልሆነ መረዳት አለብህ::

  • @netsanetdemissie8012
    @netsanetdemissie8012 6 месяцев назад +2

    wow so amazing am so proud to be orthodox

  • @yosefkassa5812
    @yosefkassa5812 6 месяцев назад

    It very good keep it up!! it is better rather than. ...........

  • @user-vf6xw4lv6e
    @user-vf6xw4lv6e 6 месяцев назад +7

    የጆባዎቹን አስተምህሮ ይዛችሁ መጣችሁ ደግሞ 🤔🤔የውርስ ኃጢአት ምንድነው? የሰው ዘር የአዳምን ኃጢአት ወርሶ ነውኮ እስካሁን እየሞተ ያለው ድንግል ማርያም ግን ኃጢአት አለባት የለባትም የሚለው ጊዜ ከማባከን ውጭ ምንም ጥቅም የለውም ዞሮ ዞሮ የዓለም አዳኝ የሆነውን ክርስቶስን በድንግልና ወልዳለች በቃ ዋናው ጉዳይ ይሄ ነው ቢኖርባትስ ምን ልታደርጉ ነው ምን ልትፈጥሩ ነው? ያው እንደ ፈረደባችሁ ሌላ ሃይማኖት ነው የምትመሰርቱት ከዛ ውጭ ምን አላማ ሊኖራችሁ ይችላል??🤔🤔

  • @danielzewdie1732
    @danielzewdie1732 6 месяцев назад +1

    Share God's Word መዝሙረ ዳዊት 45
    10፤ ልጄ ሆይ፥ ስሚ እዪ ጆሮሽንም አዘንብዪ፤ ወገንሽን ያባትሽንም ቤት እርሺ፤
    11፤ ንጉሥ ውበትሽን ወድዶአልና፥ እርሱ ጌታሽ ነውና።
    መዝሙረኛው የተናገረው ለቤተክርስቲያን ከሆነ የቤተክርስቲያን አባት ድሞ እግዚአብሔር ነው ስለዚህ ቤተክርስቲያን የአባቱእን ቤት መርስት የለባትም ስለዚህ የተናገረው ለስው መሆን አለበት :: ስው ከተጠራጠረ እና ግትር ከሆነ እንደዚሁም ከተደበላለቀበት መተው እሚመረጥ ይመስለኛል ::