የመምህራኑ ዱላ ቀረሽ ክርክር | "ታቦት ለመስራት መጥረቢያ ይዤ አልወጣም" | የሙሴ እና የኦርቶዶክስ ታቦት ለምን ተለያየ? | Haleta tv

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 авг 2024

Комментарии • 1 тыс.

  • @amirsad4113
    @amirsad4113 7 месяцев назад +246

    የኦርቶዶክሶቹ ትህትና ግን ከምን የመነጨ ነው ፕሮቴስታንት ነኝ ግን እዚህ ላይ ሚቀርቡ ውይይቶችን ሁሌ ሳይ ኦርቶዶክሶች ይገርሙኛል ጸልዩልኝ

    • @Tewodros-tm7bs
      @Tewodros-tm7bs 7 месяцев назад +4

      Atadengir ye abatih lij neh maninetih yetgelete.yetekliye teqimatin atishaw.

    • @abrhamalemayehu2280
      @abrhamalemayehu2280 7 месяцев назад +7

      ለምን አትሄድም ታድያ ወንድም

    • @ABC-zt2rz
      @ABC-zt2rz 7 месяцев назад +10

      ትህትና ላንተ/ላንቺ ምንድን ነው? መጥምቁ ዮሐንስ '' እኔ ላንስ እርሱ ሊልቅ ይገባል አለ'' በእግዚያብሔር ክብር ግን ስትመጣበት፥ ንጉስ ይገስጸል፥ ሀይማኖተኞችን ያስጠነቅቃል!

    • @elsafekadu3743
      @elsafekadu3743 7 месяцев назад +14

      ወንጌል ትህትና አደለም መገለጫው የዘላለም ሕይወት ጉዳይ ነው የዘላለም ሞት ወይምየዘላለም ሕይወት የነፉሰ ጥያቄ እረፉት ነው❤❤❤ መጽሐፉ ቅዱሰ አንብቡ❤❤

    • @Mguijvcxdg
      @Mguijvcxdg 7 месяцев назад +14

      ነገር ግን ወደዚህ ወደ ትሑት፥ መንፈሱም ወደ ተሰበረ፥ በቃሌም ወደሚንቀጠቀጥ ሰው እመለከታለሁ።”
      - ኢሳይያስ 66፥2 ትሁት ማለት እንደ እግዚአብሔር ቃል የሚናገር ነው እንጂ ቀስ ብሎ የሚያወራ አይደለም

  • @selamixttesfay283
    @selamixttesfay283 7 месяцев назад +17

    እንደነዚህ ዐይነቶች አዋቂ ነይ ባይ ነው ቤተክርስቲያንን እንደ እሾህ የሚውጏት እግዛብሔር ስራቸውን በአደባባይ እየገለጠባቸው ነው ኦርቶዶክሶች ዘመኑን የምንዋጅ ያርገን ኦርቶዶክስ ሃይማኖት ለዘላለም ትንኑር

  • @user-ri9pt3mb8s
    @user-ri9pt3mb8s 6 месяцев назад +5

    መምህር በላይ በእድሜ አባታችን የምንለዎት በትምህርተዎ መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናዎት ንግግርዎት በተረጋጋ መንፈስ ስለሆነ እግዚአብሔር ከርሰዎ ጋር እዳለ ያስታውቃን ❤🎉❤🎉

  • @AsratBekele-ww5tf
    @AsratBekele-ww5tf 7 месяцев назад +10

    በጣም የገረመኝ በcomment ላይ ሰው እውነቱን ከማወቅ ይልቅ ሁለቱን ሰዎችን ማዕከል በመድረግ የኔ መምህር ልክ ነው የኔ መምህር ልክ ነው የምለው ሀሳብ ነው የተፀባረቀው፣ይሄ እውነቱን ለማወቅ የሰዎቹ ንትርክና ክርክር ሳይሆን ማንበብ እውነቱን እንድታውቅ ያደርግሀል፣እናም ወገን መፅሐፍ ቅዱስ እናቢብ፣ስድብ ደሞ የሰይጣን ነው የምሳደብ ደሞ የእግዚአብሔር ልጅ ሳይሆን የሰይጣን ልጅ ነው።👍🙏

  • @user-ih5xr6ox5v
    @user-ih5xr6ox5v 7 месяцев назад +24

    በጣም የሚያሳዝን ነው ምክንያቱም አንደኛ ሙሴ የመምህሩን አሳብ አላስጨርስ እያሉ በዛም ላይ አላስፈላጊ ቃላት እየተጠቀሙ መወያየት እንዴት ይቻላል

    • @teferitaye
      @teferitaye 6 месяцев назад +2

      ልእልናን እባካቹህ ከኦርቶዶክስዋያን ተማሩ መንጋ መሆን እና መለፍለፍ እውቀት አይሆንም

  • @zinunegnyekidistArsemaAr-uu4lb
    @zinunegnyekidistArsemaAr-uu4lb 6 месяцев назад +7

    ፍቅርን ከክርስቶስ ትህትናን ከማርያም ♥️♥️♥️ተዋህዶ ስንዱ እመቤት ክርስቶስ በደሙ የመሰረተሽ ሁሉን በመፅሐፍ ቅዱስ የምትመልሺ
    ንፁ የሰርግ ቤት አዳራሽ ሙሽራውና ሙሽሪት የሚገኙብሽ
    የገሀነም ደጆች የማይችሉሽ ጌታሽና አምላክሽ ለፍርድ እስከ ሚመጣ በምድር ያለሽ ግን ሰማያዊ ሥርዓትን የምትፈፅሚ ለዘለዓለም ኑሪልን

  • @haqiwalatmrer7739
    @haqiwalatmrer7739 2 месяца назад +2

    የሁለቱም ሉዩነት በጣም ቀላልና ጠረት ያለ ነገር ነው። የተዋህዶ መምህር በ ኣባቶች መጻህፍት እና በቤተክርስትያኑዋ እምነት ትአሞርክሶዉ ሲናገሩ። የታሃድሶ መምህር ግን በ መጽሃፍ ቅዱስ የተጻፉት ጽህፎች ተሞርክሰው ነው።ልዩነቱ እዚ ላይ ነው።

  • @leulmesfin5902
    @leulmesfin5902 7 месяцев назад +24

    1 John 2:17 ዓለሙም ምኞቱም ያልፋሉ፤ የእግዚአብሔርን ፈቃድ የሚያደርግ ግን ለዘላለም ይኖራል

  • @ethiojapan5557
    @ethiojapan5557 7 месяцев назад +24

    ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሲሉ ራሱ እንዴት የልብን ሐሴት ይሞላል በጌታ ስም🥰🙏ክብርና ሞገስ ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ትህትናን አላብሳ የሰጠች💚💛❤️🙏

    • @mintemolla158
      @mintemolla158 6 месяцев назад +1

      መፅሐፍ ቅዱስ አንብብ አጉል ትህትና አቁም

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 6 месяцев назад

      Ewunet bileshal ye Ethiopia orthodox Eyesus Christos sitil mesimat yasidesital 😂😂😂
      Orthodox teret teret sitil enji Eyesus christosin sim sititera mayet engida neger new . Mekeregna Maryam yemil sim ale 😂😂😂. Besua sim yemitimelek aganinint alech 😂😂😂

  • @briletube
    @briletube 7 месяцев назад +11

    መደማመጥ የሌለበት ነው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ትግስት ለዘላለም ትኑር

    • @user-hz1zt9dh8v
      @user-hz1zt9dh8v 6 месяцев назад

      የዕውቀት ማነስ ትዕግሥት ሆኖ አያውቅም

    • @mintemolla158
      @mintemolla158 6 месяцев назад

      ትእግስት ትህግስት አትበል አይኖቻቹ ታውሮሀል መፅሐፍ ቅዱስ አንብብ

  • @bruktesefaye
    @bruktesefaye 7 месяцев назад +20

    አቤቱ ይቅር ይበለን ልቦናችንን ክፈትልን

  • @lishannegussie4018
    @lishannegussie4018 6 месяцев назад +4

    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘለዓለም ትኑር! እምነት ከእውቀት ጋር ደስ ሲል!!!

    • @behailushimels2154
      @behailushimels2154 6 месяцев назад

      እውቀትና እምነት መነሻውም ማረፊያውም የእግ/ር ቃል ነውኮ።የራስ አሳብ አይደለም እውቀትና እምነት የሚባለው።

  • @hasenzzinabu1295
    @hasenzzinabu1295 7 месяцев назад +5

    መምህራችን እግዚያብሔር ይባርክህ ኦርቶዶክስነትህን በተግባር ገለጽክ ዘመንክ ይባረክ

    • @melkamusonko
      @melkamusonko 7 месяцев назад

      ሐዋርያት ለምድነው ታቦቱን ያልቀረጹት ?

  • @Kiruva_
    @Kiruva_ 7 месяцев назад +47

    ምርጥ መምህር ኦርቶዶክስ Forever❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-bc6vu3ht5d
      @user-bc6vu3ht5d 7 месяцев назад +1

      memeles aqtot tetebatebelh . Ortodox taot newu yemtshekem . Eyesus yadnal . Eyesus beqi kebeqi belay newu . Ye Egzabhiern qal ( Bibel ) anbewu .

    • @Kiruva_
      @Kiruva_ 7 месяцев назад

      @@user-bc6vu3ht5d minm alitentebatebu gize silasetachew new liyaweru silu meche fata tisetalachihu awo egnam esun enamnalen Medan be geta new gn Orthodox bezam bezihim bitil emitastemirew yegetan kal new ante amibibe Cheri's mejemeriya eshi Yehe kefo yehone mindihin aseraw bro Orthodox min tastemiralech mindenew emilewin lemawek bedemb ewek mejemeriya eshi.

    • @ethiopia5644
      @ethiopia5644 6 месяцев назад

      ​@@user-bc6vu3ht5dሰውየህ ሞገሱ ተገፎ በሀሰት ስለጮኸ ያወቀ መሰለህ እንዴ በጭራሽ አይገናኙም ሲያምታታ ሲያጭበረብር እንጂ ያየነው እውቀት ሲያስተላልፍ አላየንም ስለሆነም ደግመህ አድምጠው

    • @user-hz1zt9dh8v
      @user-hz1zt9dh8v 6 месяцев назад +2

      እኔ ከእኔ ጀምሮ ኦርቶዶክስ የምንከተል ሁሉ ጭፍን ደጋፊዎች ነን።

    • @Kiruva_
      @Kiruva_ 6 месяцев назад

      @@user-hz1zt9dh8v lalemehon temari anibibi erasishin enje egnan atikitechi anchi silalawekish hulum banchi ayiteram enatu

  • @wasunfisha8109
    @wasunfisha8109 7 месяцев назад +25

    መምህር በላይ ቃለህይወት ያሰማልን ከማይሰማ ጋር ማውራቶት ብቻ ማክበርን አሳይተውናል እናመሰግናለን

    • @Beryaa
      @Beryaa 7 месяцев назад

      ጭፍን ጥላቻ መምህርህ እኮ ናቸው ፀጥ ብለው እውነት እየሰሙ ያሉት

  • @user-ws9vn7np3e
    @user-ws9vn7np3e 7 месяцев назад +27

    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እውነተኛዋ እና የመጀመሪያዋ ብቸኛ የክርስትና ሀይማኖት ትኑርልን!!!!!

    • @prophethenok4061
      @prophethenok4061 7 месяцев назад

      😂😂😂

    • @selamabreham2852
      @selamabreham2852 7 месяцев назад

      አሜን

    • @bizunehnigussie8795
      @bizunehnigussie8795 7 месяцев назад +1

      Nope

    • @dagi6055
      @dagi6055 7 месяцев назад +1

      esu yewshet teret new ethio west nw yihe weshet yetfetrw

    • @danielmamush
      @danielmamush 7 месяцев назад +1

      የሌላውን አያጣጣልክ የራስህን ጣርያ አታስነካው

  • @prophethenok4061
    @prophethenok4061 7 месяцев назад +21

    “በበዛችሁም ጊዜ በምድርም ላይ በረባችሁ ጊዜ፥ ይላል እግዚአብሔር፥ በዚያ ዘመን፦ የእግዚአብሔር የቃል ኪዳኑ ታቦት ብለው ከእንግዲህ ወዲህ አይጠሩም ልብ አያደርጉትም፥ አያስቡትምም፥ አይሹትምም፥ ከእንግዲህ ወዲህም አይደረግም።”
    - ኤርምያስ 3፥16

  • @user-dh5ky2ir1i
    @user-dh5ky2ir1i 7 месяцев назад +9

    መምሕራችን መምህር በላይ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን🎉🎉🎉
    መሪጌታ ነኝ እያልክ ለራስክ ክብር የምትሰጥ አንተ በመደበኛ ስምህ ሙሴ ብቻ።
    የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ስርዓትና ህግ መሪጌታ ተብለህ ለመጠራት አይገባህም ስርዓት እየጣሱ መሪጌታ አለዴ ቀልድ አንተ ምን ታደርግ እንኳንስ መሪጌታ *መ* የምትለው አንዷ ፊደል አትመጥንህም እንደማይገባህም እራስህ ትመሰክራለህ እስካሁን እየተሳሳትክ ያልተወገዝኩት ትክክል ስለሆንኩ ነው ይላል ደግሞ ማፈሪያ ወጥ ረገጥ ዘላን ልቦና ይስጥልን ይስጠነ
    ክብር ለሚገባው ክብር ስጡ
    እንዲህ አይነቱን ግን መወገዝ አለበት
    የቤተ ክርስቲያንን ስርዓትና ህግ ለእኔ ካልተመቸኝ እኔ ባወጣሁት ህግ መመራት አለባት የሚል ግለሰብ መናፍቅ ነው።

  • @marymenegesha9894
    @marymenegesha9894 5 месяцев назад +1

    መሪጌታ ነኝ ባዬ ሰውዬ የመጣው ፣የሆነ የአሉባልታ መልእክት ሊያስተላልፍ ነው እንጂ የመጣው ሊነጋገር ( ሊማማር) አይደለም የመጣው። የተዋሕዶ ልጅ በመሆኔ አምላኬን አመሰግነዋለሁ❤❤❤

  • @natty3166
    @natty3166 7 месяцев назад +37

    የኦርቶዶክስ መምር ትግስት ሳላደንቅ አላልፋም❤

    • @girmasiyume7036
      @girmasiyume7036 7 месяцев назад +3

      tigist sayhon,alewokem enji kkkkk

    • @user-hz1zt9dh8v
      @user-hz1zt9dh8v 6 месяцев назад

      የድድብና መንፈስ

    • @wondeyohaness9354
      @wondeyohaness9354 6 месяцев назад

      ​@@girmasiyume7036 እዉቀት የሌለዉ ሰዉ ትለያለህ ባክህ....😂😂😂

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 6 месяцев назад

      @@wondeyohaness9354Antem aleh aydel tawula tabot new yemitil ye debitera lij 😂😂😂
      Gena Bizu tiwaredaleh 😂😂😂
      Kotetihin yizeh atiketilim gizew dersoal 😂😂😂

    • @ethiopiawit4171
      @ethiopiawit4171 6 месяцев назад +1

      ምንም ቢሆን በትእግስት ካልሆነ መጯጯህ ነዉ የሚሆነዉ ኦርቶዶክስ ስርአት ናት በራሷ በዛ ላይ አስተማሪ ነዉ የሚጠፋዉ ነገር የለም ሁሉን ያዉቃል መምህራችን❤

  • @jemaladem1692
    @jemaladem1692 6 месяцев назад +3

    ትህትና ትህትና ምትሉ ግን፡ ውይይቱ እኮ ትህትና አይደለም : ወይስ መልከ ጥፉን በስም ይደግፉ አይነት ጨዋታ ነው፡፡

  • @asheakiya904
    @asheakiya904 7 месяцев назад +8

    “እነርሱ እስራኤላውያን ናቸውና፥ ልጅነትና ክብር ኪዳንም የሕግም መሰጠት የመቅደስም ሥርዓት የተስፋውም ቃላት ለእነርሱ ናቸውና፤”
    - ሮሜ 9፥4

    • @satenawyewahu1867
      @satenawyewahu1867 4 месяца назад

      ታዲያ እኛ ለኦርቶዶክሳውያን በሐይማኖት ወይም በእግዚአብሔር ልጅነት እስራኤላውያን አይደለንም፤ዕስራዔል ዘነብስ?🤔

    • @enkumengist1668
      @enkumengist1668 Месяц назад

      ​@@satenawyewahu1867እኛ ኢትዮጵያውያን ነን

  • @user-hr2vu5zi4m
    @user-hr2vu5zi4m 6 месяцев назад +2

    ይህን ያክል ትብኢት ግን የርኩስ መንፈስ ካልሆን ምን ሊሆን ይችላል??? መምህር ትህትናዎ ብቻ መልስ ነው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልዎት🙏

  • @addisforum1618
    @addisforum1618 7 месяцев назад +67

    ትህትናን ከኦርቶዶክስ መምህራን እንማር🙏ታቦት በምድር ብቻ ሳይሆን በሰማይም አለ።ዮሐ ራዕ 11:19በምድር ማየት የማትፈልገውን ታቦት ገና በሰማይም ታየዋለህ ማለት ነው😀 ዘንድሮ የጥቅስ ሸምዳጆቹ አላዋቂነት እየተገለጠ ነው።አባ ቃለህይወት ያሰማልን🙏

    • @hamerewengielzeethiopia2950
      @hamerewengielzeethiopia2950 7 месяцев назад

      ጥሩ ነው በሰማይ እናየዋለን

    • @jelo3241
      @jelo3241 7 месяцев назад +1

      ​@@Ya-rm4qp አሳቀኝ የእምዬን ወደ አብዬ ማለት ይሄ ነው

    • @michaelyemariamlij2633
      @michaelyemariamlij2633 7 месяцев назад

      የታቦቱ እቃዋች እንጅ ታቦቱ ወደ ባቢሎን አልሄደም
      1Esdras 1:54 . And they took all the holy vessels of the lord ,both great and small , with the veseels of the Ark of God , and the kings treasures , and carried them away in to Babylon . ( የታቦቱ እቃዋች እንጂ ታቦቱ ተወስዷል የሚል ሽታውም የለም) ፓስተርዬ መጀመርያ እስቲ በደንብ ያንብቡ ። ኦርቶዶክስ አትሳሳትም ።

    • @semonegnawere
      @semonegnawere 7 месяцев назад +2

      ትህትናና አላዋቂነትን መለየት ጥሩ ነው

    • @addisforum1618
      @addisforum1618 7 месяцев назад

      ​@@semonegnawereእውቀት ትህትናን ያጎናፅፋል ።ጩኸትና ዘለፋ የአላዋቂነት መገለጫ ነው

  • @mesayassefa3808
    @mesayassefa3808 7 месяцев назад +61

    አቤት የኦርቶዶክስ ትህትና መልስ የድንግል የአስራት ልጆች !

    • @eyobaabush5954
      @eyobaabush5954 7 месяцев назад +4

      አይ ትህትና አለማወቅን መሸፈኛ ካባ ናት😅😅😅

    • @amenbekele6128
      @amenbekele6128 7 месяцев назад

      They admire the humility as they couldn’t stand the humiliation 😂

    • @prophethenok4061
      @prophethenok4061 7 месяцев назад +5

      እውነት የለሌው ትህትና በአፍንጫየ ይውጣ

    • @selamabreham2852
      @selamabreham2852 7 месяцев назад +5

      ,ኦርቶዶክሶች እኮ ትህትናን ከ አባታቸው ከ ግታቸው ከ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው የተማሩት ለዛ ነው ትሁታን የሆኑት።

    • @semonegnawere
      @semonegnawere 7 месяцев назад

      ትህትናና አላዋቂነትን መለየት ጥሩ ነው

  • @user-qh3gf9ek3d
    @user-qh3gf9ek3d 7 месяцев назад +3

    ኦርቶዶክስ መምህራኖች ግን ጤናማ ናቸው እንዴ ለካ ብዙ ዘበነዎች አሉ ይገርማል

  • @user-sd5zj5ih8o
    @user-sd5zj5ih8o 7 месяцев назад +2

    ራይ የሐ፦11፥19 ላይ የሠማያዊ መቅደስ ተከፈተ የቃልክዳን ታቦት ታዬ የምለው ቃል እንዳለ ያውቃሉ ስለዝ ይህንን እያለ እንደት ተሻረ ይላሉ ነገር ግን ተዋርሶ ስለተዋረሱ ይህ ክደት ባትናረው አንቴ ካሀድ

  • @user-ws9vn7np3e
    @user-ws9vn7np3e 7 месяцев назад +12

    በመጀመሪያ መምህር መሪጌታ ነኝ ባዩን ማውገዙ በጣም ነው ደስ ያለኝ:: ወደ ጴንጤ ሄዶ የኦርቶዶክስን ማእረግ ይዞ መቀመጥ ምን አስፈለገ:: መምህር መልሳቸውን ለመመለስ ሲሞክሩ የጴንጤው ሰውዬ በጣም የጥል መንፈስ ይዞ መልሳቸውን ለማዳመጥ ሳንችል እዛው ዘፀአት ላይ እየደነፋ ጨረሰው:: እሳቸው ያዳምጣሉ እርሱ ግን ሁሌ እኔ ልደመጥ ባይ ነው:: መሪጌታ ሆነህ የተማርከው ከኦርቶዶክስ - አንተ ነህ ኦርቶዶክስን የምታስተምረው!!!

    • @user-xm8lb7rx8s
      @user-xm8lb7rx8s 7 месяцев назад +1

      አይገርምም? ምጥ ለ እናቷ አስተማረች😢 ምፅ

  • @user-ze1ds8np1c
    @user-ze1ds8np1c 6 месяцев назад +3

    Pastor, I appreciate ur Biblical deep understanding, May God bless u more and more

  • @meseretkassawmohammed2992
    @meseretkassawmohammed2992 7 месяцев назад +4

    መምህር በላይ ወርቁ ምርጥ መምህር ናቸው። ለዚህ አይነቱ የክርክር አካሄድ ግን መምህር ሔኖክ ቢጋበዝ የተሻለ ነበር። በተረፈ መምህር በላይ ወርቁ ፍቅርና ትህትናን አሳይቶናል። ባለ ሚኒስትሪው መርጌታ የነበሩትም ከቤተክርስቲያኒቱ መስመር ቢሸሹም ሀሳባቸውን የሚገልፁበትና ልዩነታቸውን የሚያሳዩበት መንገድ ግን ግሩም ነበር። ያ ማለት ግን አንዱ አንዱን አሸንፏል ማለት አይደለም። ዲያቆን ሔኖክ ጋር ቢቀርቡ ጥሩ ነበር።

  • @abolcoffee5119
    @abolcoffee5119 7 месяцев назад +26

    የጴንጤ ያልተረጋጋ መንፈስ ከፀጉሩ እስከ እግሩ ጣት ነው ሚንቀሳቀሰው
    ፍፁም ሚዛናዊ ነት የጎደለው ሙግት ሲሆን የአንድ አሰልቺ ድምፅ ሲንጣጣ ብቻ ነው ሚሰማው

    • @amenbekele6128
      @amenbekele6128 7 месяцев назад

      Ofcourse you couldn’t stand the humiliation lol

    • @nigususolomon6083
      @nigususolomon6083 7 месяцев назад

      ሲበራልህ መረጋጋት አትችልም። ካልበራልህ ፀልይ

    • @abolcoffee5119
      @abolcoffee5119 7 месяцев назад +1

      @@nigususolomon6083 አዎ ሲበራልሽ ኢነ ሃዲዱ እየዘፈንሽ ሚራአከል ሞኒ ለማውጣት ባንክ ተሰለፊ አይ መደንዘዝ

    • @yordanostegegn5520
      @yordanostegegn5520 7 месяцев назад +1

      Sewyew protestant adelem orthodox nw ena tikikl hasab nw emiyanesaw anbibu mejemerya

    • @abolcoffee5119
      @abolcoffee5119 6 месяцев назад +1

      @@amenbekele6128 ስለበራልህ ነው ባንክ ሄደህ የሌለህን ብር ልታወጣ ምትሰለፈው ደንዝዘሃል እኮ

  • @tewodrostezera7551
    @tewodrostezera7551 7 месяцев назад +21

    መጀመሪያ ታቦትና ጸላትን የማይቀበል መናፍቅ ስለ አሰራሩ ምን ይመለከተዋል።

    • @dagi6055
      @dagi6055 7 месяцев назад +2

      man sira alek man azezek

    • @TameArt
      @TameArt 6 месяцев назад

      Antem cheger yelwem bela endeschw

    • @beimnetdamene6887
      @beimnetdamene6887 6 месяцев назад

      Orthodox hulunim mesebseb tifeligalech yigebagnal yemil neger ale le Israel yetsete tabot ....likawunt nen bayoch yihe endet yitefachewal be addis kidan tabot yelem ...yezelalem mesiwat eyesuskirstos nw.

    • @enkumengist1668
      @enkumengist1668 Месяц назад

      አንተ ትቀበላለህ?

  • @wedassietsige915
    @wedassietsige915 7 месяцев назад +22

    የፐሮቴስታቱ መምህር ግን ለምንድነው ብስጭት(2) የሚሉት ለምድን ነው?

    • @Memmare
      @Memmare 7 месяцев назад +2

      ክፉ መንፍስ

    • @mintemolla158
      @mintemolla158 6 месяцев назад

      like You 😂

    • @ethiopiawit4171
      @ethiopiawit4171 6 месяцев назад

      በላያቸዉ ላይ የምንፍቅና መንፈስ አንድ በሽታ ነዉ ይጠብቀን

    • @user-ut3un8qx5s
      @user-ut3un8qx5s 6 месяцев назад

      አጋንት ነዋ ይህ ግልፅ ነው

    • @biruktawitdesta8857
      @biruktawitdesta8857 2 месяца назад

      አጅሬ አብሯቸው ስለሆነ ነዋ የማይረጋጉት

  • @zemariam19
    @zemariam19 7 месяцев назад +12

    ሀሌታ ሁሌ ደሞ አወያዩ ከorthodox የሚያመጣቸውን ግን ከorthodox ብሎ ያስተዋውቃል ከመናፈቅ ወገን የሚያመጣውን ግን አያስተዋውቃቸውም ለነሱ ከለላ ያረጋል እንዴት ነው ነገሩ?

    • @AsratBekele-ww5tf
      @AsratBekele-ww5tf 7 месяцев назад

      መቼ ነው ግን ከሲድብ ወታችሁ ለማውራት ልብ የምኖራችሁ??

  • @amanueldemisse
    @amanueldemisse 7 месяцев назад +12

    የሁልጊዜ ተከታታይ ነኝ ሀሌታዎች በጣም ነው የምወዳቹ በተለይ ይህ ፕሮግራሞቻቹ እንዴት እንደሚመቸኝ አይማኖት አለኝ የሚል እንዲ ሲነጋገሩ እንዴት ደስ ይላል በእውቀት የሚሆነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ

    • @hailugetahun867
      @hailugetahun867 6 месяцев назад

      ዝምብለህ ፈጣሪን እመን ባክህ ዛሬ የሰቀልነው ሰው ነገ ወርዶ ታገኘዋለህ።ያወሩታል እንጅ አይኖሩትም

  • @ermibel541
    @ermibel541 7 месяцев назад +24

    አወያዩ ሆን ብሎ ነው፡፡ ባለፈው እንዲሁ የሌላ ሃይማኖት ጋር ማወያየት ሲገባው እምነታቸውን ያለዩ ሰዋች እያመጣ ማወያየቱ ትክክል አይደለም፡፡ መምህር በላይም እምነቱ በትክክል ለይቶ ከማያስቀምጥ ሰው ጋር ነው መወያየት የለቦትም ሁሌ የሌሎች ተንኮል ማራመጃ መሆን የለብንም፡፡ ተወያዩ ለይቶ የየትኛው ሃይማኖት ተከታይ መሆኑን መጀመሪያ መለየት አለበት፡፡

    • @frehaymanot2324
      @frehaymanot2324 7 месяцев назад +4

      በትክክል እኔም ጠያቂውን ታዝቤዋሁ፣ሁለተኛ የሚያደላው ከርእስ አሰጣጡ ቀነጫጭቦ ሲያቀርብ ራሱ ለአንድ ወገን ያደላ ነው

  • @Future_Tech7
    @Future_Tech7 7 месяцев назад +6

    መሪጌታ ሙሴ እግዚያብሄር ይባርክህ

  • @getumuluken8300
    @getumuluken8300 7 месяцев назад +15

    አንድ ጥያቄ ልጠይቅ! ከባህር ውጪ አሣ ህይወት አለው ወይስ የለውም? ታዲያ መርጌታ ለመባል እኮ ባህሩ ውስጥ(ኦርቶዶክስ ውስጥ ማለቴ ነው) መገኘት ያስፈልጋል።

    • @yuelberaki9178
      @yuelberaki9178 5 месяцев назад

      ጥሩ ምሳሌ ነው የሰጠኸው😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @zintalemasmare4304
      @zintalemasmare4304 Месяц назад

      መች እሱስ ስሙን ፈለገው ህይወቱን እንጂ

  • @sismeskelu4572
    @sismeskelu4572 7 месяцев назад +8

    ጸጋዉን ያብዛልህ መሪጌታ ሙሴ ተባረኩ።

  • @Fev-gs5gl
    @Fev-gs5gl 7 месяцев назад +13

    ሰውየው ሲመጣ ተናዶ ነው የመጣው። ወንጌል ነው ምታወራው ወንዱም ስርሀት ይኑርህ ተረጋጋ። 😢 አባት ለትህትናዎት እናመሰግናለን🙏🏾

  • @eme-birihan-kene-atley
    @eme-birihan-kene-atley 7 месяцев назад +4

    ሀሌታዎች ከፕሮቴስታንት ወገን የሚመጡትን ስታስተዋውቁ የመጡበትን ቸርች አስተዋውቁ

    • @dagi6055
      @dagi6055 7 месяцев назад

      lemn felek🤣

  • @meazakassa7124
    @meazakassa7124 7 месяцев назад +10

    እውነትም ኦርቶዶክስ መልስ አላት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @henokbirhane4288
    @henokbirhane4288 7 месяцев назад +18

    እኔ ብዙም እውቀት የለኝ ግን እንደ ሙሴ ያለ ደንቆሮ ሰው አይቼ አላቅም የሰው ንቀቱ ወይ እምዬ ኦርቶዶክስ ሁሌም ለዘላለም ኑሪልኝ ሙሴ ካወራው አንድም ፍሬ ሃሳብ የለዉም ከመጮህ ዉጭ ሰው እንዴት እውነታይ ይዞ በርጋታ አይከራከርም ወራዳ ነገር ነው

    • @prophethenok4061
      @prophethenok4061 7 месяцев назад +1

      የተናገረው እንዲገባህ መፅሐፍ ቅዱስን አንብብ

    • @eme-birihan-kene-atley
      @eme-birihan-kene-atley 7 месяцев назад +1

      ​@@prophethenok4061 በናንተ ቤት መጽሀፍ ቅዱስ ማንበብ ሰው እንድታናንቅ ያደርጋል እንዴ

    • @AmanuelKelifa
      @AmanuelKelifa 7 месяцев назад +1

      ሀሳቡን ሞግት

    • @birhanueticha1086
      @birhanueticha1086 7 месяцев назад +1

      ደንቆሮ አይባልም መጽሐፍ ቅዱስ አለማንበብህን ነው ያሳበቀብህ። “እኔ ግን እላችኋለሁ፥ በወንድሙ ላይ የሚቆጣ ሁሉ ፍርድ ይገባዋል፤ ወንድሙንም ጨርቃም የሚለው ሁሉ የሸንጎ ፍርድ ይገባዋል፤ ደንቆሮ የሚለውም ሁሉ የገሃነመ እሳት ፍርድ ይገባዋል።”
      - ማቴዎስ 5፥22

    • @birhanueticha1086
      @birhanueticha1086 7 месяцев назад +1

      “እኔ ግን እላችኋለሁ፥ በወንድሙ ላይ የሚቆጣ ሁሉ ፍርድ ይገባዋል፤ ወንድሙንም ጨርቃም የሚለው ሁሉ የሸንጎ ፍርድ ይገባዋል፤ ደንቆሮ የሚለውም ሁሉ የገሃነመ እሳት ፍርድ ይገባዋል።”
      - ማቴዎስ 5፥22

  • @otakugamer748
    @otakugamer748 7 месяцев назад +10

    ፔንጤ ግን ለምን ተረጋግታችሁ አታወሩም ትህትና እማየዉ ሁሌም ኦርቶዶክስ መምህራን ላይ ብቻ ነው

    • @-sewtube6216
      @-sewtube6216 7 месяцев назад +3

      @@Ya-rm4qp ውሸትን ያዘለ በልቡ እውነት የሌለ ሰው በጩኸት ብዛት ለማሳመን ይጥራል። ጆሯችን ደነቆረ እኮ

    • @nigususolomon6083
      @nigususolomon6083 7 месяцев назад

      ውድ ኦርቶዶክሶች ሆይ ወንጌል እስኪበራላችሁ ድረስ መረጋጋታችሁን ቀጥሉበት።

    • @thinkitsnotillegalyet
      @thinkitsnotillegalyet 7 месяцев назад +2

      ​@@nigususolomon6083ወንጌል ሲገባን መረጋጋታችንን እናጣዋለን እያልክ ነው?😂😂😂😂

  • @AbiYegeta
    @AbiYegeta 7 месяцев назад +6

    በግድ ኦርቶዶክስ ነኝ ብሎ ግግም አለ አይ ሙሴ መንበሩ 😂😂

  • @Memmare
    @Memmare 7 месяцев назад +6

    መናፍቅ ግን ክፉ መንፈስ ተጠናዉቷቸዋል

    • @AsratBekele-ww5tf
      @AsratBekele-ww5tf 7 месяцев назад +1

      እናንተን ከክፉ መንፈስ ለማውጣት እየተጋን ነው!!

  • @kiflebidika7537
    @kiflebidika7537 6 месяцев назад

    ወደ ሮሜ ሰዎች 9
    1-2
    ብዙ ኀዘን የማያቋርጥም ጭንቀት በልቤ አለብኝ ስል በክርስቶስ ሆኜ እውነትን እናገራለሁ፤ አልዋሽምም፤ ሕሊናዬም በመንፈስ ቅዱስ ይመሰክርልኛል።
    3
    በሥጋ ዘመዶቼ ስለ ሆኑ ስለ ወንድሞቼ ከክርስቶስ ተለይቼ እኔ ራሴ የተረገምሁ እንድሆን እጸልይ ነበርና።
    4
    እነርሱ እስራኤላውያን ናቸውና፥ ልጅነትና ክብር ኪዳንም የሕግም መሰጠት የመቅደስም ሥርዓት የተስፋውም ቃላት ለእነርሱ ናቸውና፤
    5
    አባቶችም ለእነርሱ ናቸውና፤ ከእነርሱም ክርስቶስ በሥጋ መጣ፥ እርሱም ከሁሉ በላይ ሆኖ ለዘላለም የተባረከ አምላክ ነው፤ አሜን።

  • @danielgeremew1465
    @danielgeremew1465 7 месяцев назад +2

    ለሙሴ
    በታቦት ላይ የሚጻፈው የእግዚአብሔር ስም ብቻ አይደለም ላልከው ነገር፣ መቼም መጽሐፍ ቅዱስ የሚከበር መጽሐፍ መሆኑንን ታምናለህ፤ ይኸውም ከእግዚአብሔር ስምና ከቃሉ የተነሳ መሆኑን የምትክድ አይመስለኝም። ግን እኮ መታወቅ ያለበት መጽሐፍ ቅዱስ የእግዚአብሔር ና የቅዱሳን ስም ብቻ ሳይሆን የነፈረኦን ስምም ተጽፎበታል። አልፎ ተርፎም የሰይጠንም ስም ተጽፎበታል። የሰይጣን ስም ስለተጻፈበት ከብሩን አሳነሰ ወይ? በጭራሽ።
    በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ የአሳታሚ ስም፥ የታተመበት ዓመተ ምህረት፣ ፣ የአሳታሚ አርማ ወዘት ብጻፉበትም ክብሩን አያጎድለውም።
    መጽሐፍ ቅዱስ ከፍየል ቆዳ በብራናም ሆነ ከአንጨት በወረቀት ብጻፍም ያው መጽሐፍ ቅዱስ ነው። ክብሩ አንድ አገልግሎቱም አንድ ነወ። የታቦትንም (መሰዊያውንም) ጉዳይ በዚው ተረዳ።
    በአጠቃላይ ስለ ታቦት መታወቅ ያለበት ጉዳይ ሥርዓተ አምልኮ የሚፈጸምበት መሆኑን ነው። ይህንን የማይቀበሉ የሃይማኖት ድርጂቶች መሠረታዊ የሆነውን የክርስቲና ሥርዓተ አምልኮውን(አኮቴተ ቀርባንን) አማናዊነቱን የማያምኑ ከሆነ መከራከሩ ጉንጭ አልፋ ክርክር ነው የሚሆነው።

  • @zemariam19
    @zemariam19 7 месяцев назад +15

    ለምን ጴንጤን ከፕሮቴስታንት ጋር አታወያይልንም። ብዙ ሰው ሁለቱ እምነቶች አንድ ናቸው ብሎ ነው የሚያምነው ሀሌታ የኘሮቴስታንት ሚዲያ እንደሆነ እናቃለን ግን እውነትን ፍለጋ ከሆነ ድረስ ብዙ ልዩነት ያለበት የዚኛውን ክፍለ ዘመን ዲኖሚናሽን ብያንስ ወደ ማርቲን ሉተር ሀሳብ እንዲቀርቡ ብታረግ በነገራች ላይ ማርቲን ሉተር የኘሮቴስታንት መስራት እና ባለቤት እራሱ በአሁን ዘመን ያሉትን ኘሮቴስታንቶች ሰይጣኖች ይላቸዋል እና ቢያን አስተምሮአቸው ለሉተር እንዲቀርቡ አቅርባቹ አወያዩቸው።

    • @mgsflt-dj8ju
      @mgsflt-dj8ju 7 месяцев назад

      ፔንጤ ነበርኩ እያልክ ነው?😂

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 6 месяцев назад

      Yaworahew teret teret new 😂😂
      Teret teret bota yemisetew orthodox bet bicha new 😂😂😂
      Ezaw teret teretihin wode orthodox wusedew 😂😂😂

    • @zemariam19
      @zemariam19 6 месяцев назад

      @@sweetman5249 የቀለሜ ልጆች ካለስድብ ሌላ አታቁም አይደል እስቲ ጎበዝ ከሆንክ አብብ እና ሞግተኝ እውነተኛ ነገር ነው ያወራሁት በቀላሉ ማረጋገጥ የምትችለውን ነገርን ለመሳደብ አትቸኩል እግዚአብሔር ወደ እውነተኛው መንገድ ይምራክ

    • @zemariam19
      @zemariam19 6 месяцев назад

      @@sweetman5249 አይ የቀለሜ ልጆች እንደው ካለስድብ በቀር ሌላ ነገር አታቁም አይደል እስቲ ለማንበብ ሞክር እና በእውቀት ቻሌጅ ለማረግ ሞክር

    • @bewketgelaw7415
      @bewketgelaw7415 3 месяца назад

      yenante lisa eyalchhu yemitchohutm teret altebale.

  • @mercy9108
    @mercy9108 7 месяцев назад +4

    ታቦት እንካን በምድር በሰማይ አለ !! ዬሀንስ ራእይ ላይ ሰማይ ሲከፈት የታየው የፅላቱ ታቦት እይደለምን ?
    " እላዋቂን አውቃለው ሲል ታገኘዋለህ " አሉ የጴንጤ ቃለ እግዚአብሔር አዋቂ በህይወቴ አይቼ አላውቅም ሊያወሩ ይችላሉ ግን ጥልቀት የለውም ::
    ትሁቱ ወንድማችን ከዚህም በላይ ይጨምርልህ

    • @mintesnot6857
      @mintesnot6857 7 месяцев назад

      በሰማይ የታየው ታቦት የአርሴማ ነው ወይስ የተክለሃይማኖት ??

    • @bewketgelaw7415
      @bewketgelaw7415 3 месяца назад

      wondme kifu kemtmels bitaneb ayshalim.

  • @amanuelgetachew9598
    @amanuelgetachew9598 7 месяцев назад +2

    “አዲስ በማለቱ ፊተኛውን አስረጅቶአል፤ አሮጌና ውራጅ የሆነውስ ሊጠፋ ቀርቦአል።”
    - ዕብራውያን 8፥13
    “እነዚህ ሊመጡ ያሉት ነገሮች ጥላ ናቸውና፥ አካሉ ግን የክርስቶስ ነው።”
    - ቆላስይስ 2፥17
    ሮሜ 3
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ²¹ አሁን ግን በሕግና በነቢያት የተመሰከረለት የእግዚአብሔር ጽድቅ ያለ ሕግ ተገልጦአል፥
    ²² እርሱም፥ ለሚያምኑ ሁሉ የሆነ፥ በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን የሚገኘው የእግዚአብሔር ጽድቅ ነው፤ ልዩነት የለምና፤

    • @amanuelgetachew9598
      @amanuelgetachew9598 7 месяцев назад

      አይ ደንቅም

    • @bewketgelaw7415
      @bewketgelaw7415 3 месяца назад

      ራይ የሐ፦11፥19 ላይ የሠማያዊ መቅደስ ተከፈተ የቃልክዳን ታቦት ታዬ የምለው ቃል እንዳለ ያውቃሉ ስለዝ ይህንን እያለ እንደት ተሻረ tilaleh wondme

  • @genetworku168
    @genetworku168 7 месяцев назад +6

    ሀሌታዎች ተባረኩ እንዲህ የሚያስተምሩ ፕሮግራሞችን ባቀረባችሁ ቁጥር ሰዎች እውነት ስለምትገለጥ

  • @abrhamalemayehu2280
    @abrhamalemayehu2280 7 месяцев назад +15

    በመረዳት የሚመጣጠኑ ሰዎችን ብታቀርቡ ይሻላል

    • @mursis4162
      @mursis4162 7 месяцев назад

      በጣም ደግሞ ግልፍተኛና ራሱን ብቻ አዋቂ አድርጎ ላስተምርህ ነው ቁጭ ያልኩ ሲል ስድ አደግ መሆኑ ጥለው አለመውጣታቸው ራሱ ለሚድያ ሚመጥን ሰው ምረጡ ምታስተላልፍትንም ለዩ ስርአት የጎደለው ውይይት አትለጥፉ

    • @user-hz1zt9dh8v
      @user-hz1zt9dh8v 6 месяцев назад

      ለኦርቶዶክስ ዘንድሮ
      አቶ በላይና ቄስ በላይ አልሆኗትም

  • @ZeeAl87
    @ZeeAl87 Месяц назад

    በዚህምድር ስኖር ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ሆኜ እንድኖር ስለፈቀድክልኝ አምላኬ ሆይ ተመስገንልኝ

  • @sarahmohammed8130
    @sarahmohammed8130 6 месяцев назад +1

    አባታችን መምህር በላይ ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤🎉🎉🎉

  • @muluneshmetaferia7809
    @muluneshmetaferia7809 7 месяцев назад +11

    ቃለሕይወት ያሰማዎት የ ኦርቶዶክስ ተዋሀ‍እዶ መምህራችን❤

  • @meskisisay8480
    @meskisisay8480 7 месяцев назад +16

    ኦርቶዶክስ ሀገር ናት ስለተባላ እንቅልፍ አጣችሁ 😮
    ግን ጥሩ ነው ቢያንስ እንከን ፍለጋ ብዙ ማንበብ ሊኖርባችሁ ነዉ 🤏

  • @firehiwotamenu5127
    @firehiwotamenu5127 7 месяцев назад

    እባካችሁ አማራዎች ጴንጤ አትሁኑ። ጴንጤ የአማራን ባህል: ሀይማኖት: ቅርስ ለማጥፋት በፈረንጆች የተላኩ አደገኛ የአማራ ጠላቶች ናቸው።

  • @ShareWhatMatters
    @ShareWhatMatters 7 месяцев назад +14

    ይህ እወያይ ብዙ ጊዜ ኦርቶዶክስ እና ተሀድሶ ነው የሚያወያየው። I think it is intentional. በውይይቱ ላይ ለማለት የምፈልገው፣
    መምህር በላይ እቋም ያለው እምነቱ እና ሀይማኖቱ በደንብ የሚታወቅ ነው፣ to the contrary the other guy, መሪጌታ (??) ውሴ የምን ሃይማኖት ተከታይ እንደሆነ የማይታወቅ፣ ኮርቶዶክስን እኔ በፈለኩት ካልቀረጽኳረት ሃይማኖት እይደለችም የሚል፣ የእግዚአብሔር ፀጋና እርጋታ የጐደለው ሰው ነው። የሚያምንበትን እና ያለበትን ሀይማኖት በግልጽ እሳውቆ የሚመጣ ሰው፣ ባትቀበሉትም እንኳን ታከብሩታላችው። ተመሳስሎ የሚመጣ ግን እረኛውን ገሎ መንጋውን ለመብላት እንደሚመጣ ተኩላ ነው።
    He just here to discredit ኦርቶዶክስ።
    Furthermore, he references books that he does not accept, but the Orthodox faith does. Why is he allowed to use books he doesn't believe in? In any trial, there should be a set of laws (i.e., a written document) that both parties agree upon, serving as common ground. Everything should be referred to from there. This doesn't imply that the two parties don't have other books they accept, whether it be a holy book or the Quran, but the shared foundation is the law book. If one uses a non-common book to disqualify the other, it is only fair for the other party to refer to his book to justify his position. He cannot just use it to justify his opposition but refuse to accept anything if the other party doesn't use it.

    • @betinew
      @betinew 7 месяцев назад

      I feel the same. It wasn’t a fair and balanced discussion. Haleta should take note on this

    • @user-hz1zt9dh8v
      @user-hz1zt9dh8v 6 месяцев назад

      ደግፈህ ሞተሃል መልስ ካለው ይመልስ
      በላይ አይ በላይ
      ካንተ ቄስ በላይ ይሻላል

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 6 месяцев назад

      Ahun Orthodox Haymanot mehonu new ? 😂😂😂
      Tawula be cherik tekililo yemisegid taot amilaki enji 😂😂
      You guys are very embarrassing 😂😂😂
      Tabot yemibal kotet be Addis kidan yelem 😂😂😂

    • @ShareWhatMatters
      @ShareWhatMatters 6 месяцев назад

      @@sweetman5249 2000 ዓመት ህዝቡ ሳያፍርበት አሁን ነጮች ስለነገሩህ ነው ያፈርከው?

  • @amanuelgaminghouse3279
    @amanuelgaminghouse3279 7 месяцев назад +9

    በመረጃ የሚያስረዱት
    መምህር እና እውቀታቸው ግሩም ነው።

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 6 месяцев назад

      Esti min masireja akerebu? 😂😂
      Yetelemedewun teret teret degemulih enji 😂😂😂
      Orthodox masireja linorat ayichilim noroatim ayawukim. Ethiopia 🇪🇹 wusit bicha yetefetere tera teret teret nat …

    • @user-hv5wp6nq7g
      @user-hv5wp6nq7g 6 месяцев назад

      ተረት እኮ እውነትን መሰረት ያደረገ ነው ተረት ማለት ታሪክ ማለት ነው ታሪክ ደግሞ እውነታ አለው ስለዚህ እንኳን በመፅሐፍ ቅዱስ የተፃፈውና ተረትም እውነት ነው።​@@sweetman5249

  • @user-tj5nl5iq2e
    @user-tj5nl5iq2e 6 месяцев назад +1

    ተሃድሶ ነኝ ባዩ ብዙ ግዜ የድፍረት ና የንቀት ንግግር ያደርጋል ልቦና ይስጥክ 🤔

  • @negerhuluyoutube6730
    @negerhuluyoutube6730 7 месяцев назад +1

    መምህር በላይ ወርቁ እግዚአብሔርቃለሕይወት ያሰማዎት። በመቅለብለብ በመጮህ ሐሳባቸውን ለመጫን የሚፍጨረጨሩትን እድህ በትኅትና ማስተናገድ መታደል ነው። የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ልጆች በመንፈሳቸው ይለያሉ። ደግሞ የሌት ወፍ ብለው የገለፁት ግሩም ነው። ይህ ወሮበላ እግዚአብሔርን የሚፈታተን እንጅ ሰውን አይደለምና ይጠብቀው

  • @user-hr2vu5zi4m
    @user-hr2vu5zi4m 6 месяцев назад +6

    ይሄን ፕሮግራም በጣም ነበር እምወደው ግን እንደዚህ አይትት ስርአት የሌለው ተሳዳቢ ውርጋጥ ማቅረባችሁ ግን አሳዝኖኛል::

  • @addisnet21
    @addisnet21 7 месяцев назад +23

    🔵መሞገት የማይቸል ሰው አታቅርቡ አሰተማሪ እና ማጋቸ ይለያያል

    • @user-hz1zt9dh8v
      @user-hz1zt9dh8v 6 месяцев назад

      በላይ ጸጋው መካሰስ ነው

  • @behailushimels2154
    @behailushimels2154 6 месяцев назад +2

    ውይይቱን ወድጄዋለሁ በጣም ደስ የሚልና አስተማሪ ሆኖ አግኝቼዋለሁ።የግል አስተያየቴን ለመስጠት ያህል የኦርቶዶክስ ቤ/ክ ከእግ/ር እና ከመፅሐፍ ቅዱስ ቃል ይልቅ አባቶች የምትላቸውን እና ቃላቸውን ታምናለች።በተጨማሪ ከእምነት ቃል ይልቅ የታሪክን ቃል ታምናለች።ትልቅ ልዩነትና ችግር የፈጠረው ይሄ ነው።

  • @Ethiopia1612
    @Ethiopia1612 7 месяцев назад +1

    ኸረ እባካችሁ፡ ድፍረት በዛ፡ እንዲህ ዓይነት ክርክር ድፍረት ያመጣልና ይብቃ፡፡

    • @Tewodros-tm7bs
      @Tewodros-tm7bs 7 месяцев назад +1

      Yemin difiret nuw chalew enji getimeh yelende?

  • @amenbekele6128
    @amenbekele6128 7 месяцев назад +9

    Every orthodox here admiring the humility of the teacher as they couldn’t stand the humiliation lol

  • @nazrawitedros5028
    @nazrawitedros5028 7 месяцев назад +12

    ሃሌታዎች በርቱ❤ ደስ ብሎኝ የምከታተለው እና የምማርበት ፕሮግራም ነው😊

  • @EsraelBB
    @EsraelBB 29 дней назад

    መሪጌታ ሙሴ እጅግ ድንቅ መረዳት ነው እግዚአብሔር ይባርኮት። ተሀድሶ ያስፈልጋል ለምድሪቱ ፣ በተረትና በ44 ጣኦታት እንዲሁም በዘይት ነጋዴ ሀሰተኛ ፓስተሮቸ ክርስቶስን ከዚክ በሁአላ መሸፈን አይቻልም። ተሀድሶ ለምድሬ, እየሱስ ክርስቶስ ብቻውን ያድናል።

  • @Natnaeltasew-gj3vv
    @Natnaeltasew-gj3vv 7 месяцев назад +6

    አወያዩ ስታወያይ ስርዐት የሌለውን ሰው ስርዐት ማስያዝ ልመድ

  • @akeroteklu8127
    @akeroteklu8127 7 месяцев назад +3

    የብሉ ኪዳን ታቦት በእስሬኤል ህዝብ እና በእግዚአብሔ ጋር የተደረገ ኪዳን የስምምነት ምስክ ነው ህዝቡ ህጉን ለመጠበቅ ። ከእስራኤል ውጪ ያለ ህዝብ በዘመኑ አህዛብ ነበርን እኛን አይመለከተንም ሌላው እግዚአብሔር አዲስ ኪዳን እደሚያደርግ ተናግሮዋል

    • @saragirma5196
      @saragirma5196 6 месяцев назад

      በመጀመሪያ የእግዚአብሔርን ስም በአጭር አደል አይጸፍም😢

    • @sarabekele6589
      @sarabekele6589 4 месяца назад

      የሉተር እየሱሰ አናቀውም ምን አገባችው የሉተረ እየሱሰ ታቦት የለውም የሉተር ፈልሰፈና ነው😊

    • @bewketgelaw7415
      @bewketgelaw7415 3 месяца назад

      ራይ የሐ፦11፥19 ላይ የሠማያዊ መቅደስ ተከፈተ የቃልክዳን ታቦት ታዬ የምለው ቃል እንዳለ ያውቃሉ ስለዝ ይህንን እያለ እንደት ተሻረ ይላሉ

  • @ethiokuraz2972
    @ethiokuraz2972 7 месяцев назад +4

    ስለ እውነት እንጂ ስለ ትህትና አይደለም ውይይቱ እውነት ስላለው ነው ወስጡ የሚቆጣው ወደ እውነት መመለስ ነው የሚያድነው

  • @muleman6328
    @muleman6328 6 месяцев назад +1

    የእመቤታችንን ስም አታርክሱ ከሴቶች ሁሉ የተለየች ነች ።

  • @user-hw3vq7ow9w
    @user-hw3vq7ow9w 6 месяцев назад +1

    መሪጌታ እንደ መጽሐፍ ቅዱስ ያስረዳል መምህሩ እንደ ኦርቶዶክስ ስርዓት ይተነትናሉ ትዕግስታቸዉ ይደነቃል ግን ሠዉ ለመታገስ ሁለት ምክንያቶች አሉ አንድም ከጌታየፀጋዉ ቃል ዕዉቀት ሲሆን አንድም ካለማወቅ መልስ ማጣት ሊሆን ይችላል

  • @ethiopiahagere9433
    @ethiopiahagere9433 7 месяцев назад +12

    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ❤

    • @mintemolla158
      @mintemolla158 6 месяцев назад

      አንብብ መፅሐፍ ቅዱስ

    • @bewketgelaw7415
      @bewketgelaw7415 3 месяца назад

      kidus metshafn egna endenante manbeb bicha sayhon hulem bekdasewa hone besreatua getachin medhanitachin eyesusn new yemtsebkew.
      demo be kidus metshaf geta hoy geta hoy yemil hulu mengisten aywersim tizazen yemiaderg engi bilual.

  • @tewodrostezera7551
    @tewodrostezera7551 7 месяцев назад +3

    ይህንን ያህል የስዕለአድኖ ሲያንቋሽሽ ጠያቂው ዝም ማለቱ ያለማስቆሙ ያሳዝናል ።የመናፍ ሚዲያ ሳይሆን አይቀርም።

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf 6 месяцев назад +2

    ኦርቶዶክስ ለዘላም ትኖርልን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @TsegayeKassa-id7km
    @TsegayeKassa-id7km 7 месяцев назад +3

    ሙሴና ዮሀንስን በታቦተ ጽዮን ላይ አከራክሯቸው በላይ የሚያውቀው ነገር የለም
    ማለት የነበረበትም የታሪክ መምህር አይደለሁም ነበር ምን አስቀባጠረው ስለማያውቀው ነገር

  • @aschalewgeberaselasse4681
    @aschalewgeberaselasse4681 7 месяцев назад +4

    ምን አይነት ነገር ነው ደቂቃው በቂ አይደለም በደንብ ማብራራት አለባቸው አታቋርጣቸው

  • @zufanmengistu2311
    @zufanmengistu2311 7 месяцев назад

    ይህ ሰው በእርሱ ቤት ተዋህዶን ሊያዋርድ የመጣ በሃይልና በዱላ ነው የሚናገረው የእግዚአብሔርን ቃል በዝግታና በትህትና ነው የሚነገረው :: በእውነት ለእኝህ አባት እግዚአብሔር አሁንም ፀጋውን ያብዛልዎት በሙሎ ለተዋህዶዎች እውነት እራሱ በዚህ ይገለጣል :: ልክ አዳራሻቼው ውስጥ እርብሽብሽ ጩኸት ዝላይ እንደለመደው እዚህ ውይይት ላይ እየመጣ ያ መንፈስ ሰውየውን እያስቼገረው ነው ያለው ::

  • @AlemtsehayAlamata-ht3dt
    @AlemtsehayAlamata-ht3dt 23 дня назад

    ኦርተደኩስ ለዘላለም ትኑር መምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-hr5vf4ib3m
    @user-hr5vf4ib3m 7 месяцев назад +17

    "እኛ የብሉይ ኪዳን ታቦት የለንም! በቅርስነት አንዷ አክሱም አለች" (ዲያቆን ብርሃኑ አድማስ)

    • @ethiopiaabyssinia9261
      @ethiopiaabyssinia9261 7 месяцев назад

      geek

    • @sarabekele6589
      @sarabekele6589 4 месяца назад

      መፅሀፈ ቅዱሰም ከቄሮ ዛፈ ያሳደገው የተሰራ ወረቀት ነው ለምን ተሸክማችው ትዞሰራላችው ዛፈ አታመልኩም 😂

    • @sarabekele6589
      @sarabekele6589 4 месяца назад

      መፅሀፈ ቅዱሰም ተሸክሞ መዞር ጣሆት ነው ወረቀቱ ከዚፈ ሰለሚሰራ ለዛፈማ የአባገዳ ዛፎች አሉ በአመት ቅቤ የምንቀባቸው

    • @sarabekele6589
      @sarabekele6589 4 месяца назад

      የሉተር እየሱሰ እናቱ ማናት????

  • @Meron6895
    @Meron6895 7 месяцев назад +3

    ለመምህራችን የሕይወትን ቃል ያሰማልን
    ድንጋይ ላይ ውሃ ቢፈስበት ምንም አይገባውም ስለዚህ______

  • @SuperJimad
    @SuperJimad 7 месяцев назад +1

    የአዲስ ኪዳን ታቦታች ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው!! የብሉይ ኪዳን ታቦት ጥላ ነው! አካሉ ክርስቶስ ከተገለጠ በሃላ ግን አገልግሎቱ አብቅቷል! ትውልድ ሆይ በመስቀል ደሙን ወዳፈሰሰልን ወደ ጌታችን ወደ ኢየሱስ ተመለሱ!!!

  • @Mom2023new
    @Mom2023new 6 месяцев назад

    ለኢያሱ፣ ከሙሴ ጋር እንደሆንኩ ከአንተም ጋር እሆናለሁ የለው ጌታ፣ ህዝቡን ይዘህ ከነአን ትገባለህና ህዝቡን ይዘህ ተጓዝ ነው ያለው እንጂ ስ እጨት እየጠረባችሁና የሆነ ስዕል እየሳላችሁበት ህዝቡን አሸከማችሁ አምልኩኝ ፍፀጹም አላለም፣ እግዚአብሔር አንድ አምላክ ነው!! የሚከተሉትና የሚመለኩ ትናንሽ አምለኮች የሉትም፣ እውነቱን እንድታውቁ፣ ብሉይ ኪዳንና አዲስ ኪዳንን ልታጠኑ ግድ ይላችኋል!! እኛ ግን በጣም ነው የምንወዳችሁ!! ወንድሞቻችን ናችሁ!! ተባረኩ

  • @TsegayeKassa-id7km
    @TsegayeKassa-id7km 7 месяцев назад +7

    ስለታቦተ ጽዮን የታሪክ ተመራማሪ ነው መመለስ ያለበት በዚህ ጉዳይ ላይ ጥናት ያደረገ ሰው።ሲጀመር የባቢሎን ንጉስ ወደ መቅደሱ ሲገባ ጽላቱን አላገኘውም የማረከው ማደሪያውን ነው።ጽላቱ ከመቅደሱ ቀድሞ ወጥቶ ነበር።

    • @ResRubenzAsoni
      @ResRubenzAsoni 7 месяцев назад

      በጣም የምጋራው ሐሳብ ነው እውነት😊

  • @user-lu8lg1pj3u
    @user-lu8lg1pj3u 7 месяцев назад +3

    ኢዮቤ ተባረክ እባክህ መምህር ጌታቸው ምትኩን ከኦርቶዶክስ ጋር ጋብዘው ይሔም ውይይት ደስ ይላል ተባረኩ ግን መሪጌታ ሙሴ አክብራቸው አንተ ከዶ/ር ዘሪሁን ሙላቱ ጋር ስትወያይ መመለስ አቅቶህ ነበር

  • @user-md6ni8zn4j
    @user-md6ni8zn4j 3 месяца назад

    ቃል ሂወት ያሰማልን መምህራችን
    አቶ መርጌታ መስተዋል የድልልን😌

  • @Tewodros-tm7bs
    @Tewodros-tm7bs 7 месяцев назад +2

    Bravo 👏👏 Haleta TV Egziabher yibarkachihu.Misaliyawi Araya 1 Ethiopian free ideaTV.

  • @minilikdukem2232
    @minilikdukem2232 7 месяцев назад +17

    መርጌታ ሙሴ እግዚአብሄር ይባርኮት!!! ብዙ ህዝቦችን አይን የሚገልጥ መልእክት አስተላልፈዋል፡፡ ለህዝባችን ማስተዋል ይስጥልን

    • @besemay
      @besemay 6 месяцев назад

      የተሻለ አዲስ ኪዳን ሰጠን እንጂ እራሱ የሰጠውን አላዋረደም። ጢሞቴዎስን ጳውሎስ ይዞ ገዘረው ያለው በአዲስ ኪዳን ነበረ፤ የብሉይ ኪዳንን ሕግ መፈጸም ኃጢአት ፈጽሞ አይሆንም፤ ክርስቶስን ከማመን ጋር እስከሆነ ድረስ። የዲያብሎስ ልጅ ይህን ይክዳል።

  • @Jesus-4721
    @Jesus-4721 7 месяцев назад +9

    የአዲስ ኪዳን መሠረትና የውል ስምምነት ከብሉዩ ኪዳን ጨርሶ የተለየ ነው። የአዲሱ ኪዳን የውል ስምምነት የተመሠረተው
    በድንጋይ ላይ የቀረጹትን ሕግጋት በመጠበቅ ወይም ባለመጠበቅ አይደለም። ነገር ግን በክርስቶስ ብቸኛ አዳኝነት በማመን
    ወይም ባለማመን ላይ ነው። እንደ ብሉይ ኪዳንም የእስራኤልን ሕዝብ ብቻ አቅፎ አሕዛብን የሚያገልል አይደለም፤ ነገር ግን
    ለእስራኤላውያንም ለአሕዛብም፤ ለዓለም ሕዝብ ሁሉ መዳኛ እንዲሆን እግዚአብሔር የሰጠው ኪዳን ነው። በረከቱም በከነዓን
    ምድር ገብቶ ምድራዊ በረከትን መቀበል አይደለም፤ ነገር ግን የአዲስ ኪዳን ዋናው በረከት መንፈሳዊ ነው ይህም በእግዚአብሔር
    ፊት መጽደቅን፣ ከፍርድ መዳንን፣ የዘላለም ሕይወት ማግኘትን፣ የእግዚአብሔር ልጅ መሆንን ወዘተ የመሳሰሉትን መንፈሳዊ
    በረከቶችን ያካተት ነው።
    ወደ ኤፌሶን ሰዎች 1
    3 በክርስቶስ በሰማያዊ ስፍራ በመንፈሳዊ በረከት ሁሉ የባረከን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ።
    የዮሐንስ ወንጌል 1
    12 ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤ 13 እነርሱም
    ከእግዚአብሔር ተወለዱ እንጂ ከደም ወይም ከሥጋ ፈቃድ ወይም ከወንድ ፈቃድ አልተወለዱም።
    የዮሐንስ ወንጌል 3
    16 በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ
    ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።
    የአዲስ ኪዳን መሠረትና የውል ስምምነት ከብሉዩ ኪዳን ጨርሶ የተለየ ስለሆነና ታቦቱ ደግሞ የብሉይ ኪዳኑ ውል የሆነውን
    የሕጉን የምስክር ጽላቶች የያዘ፤ ስለ ብሉይ ኪዳኑ የሚመሠከር፤ ከብሉይ ኪዳኑ ጋር የተቆራኘ ስለሆነ፤ ለአዲስ ኪዳን ምስክር
    ሊሆን አይችልም። እግዚአብሔር ያሰበውም የታቦት አገልግሎት እግዚአብሔር ከእስራኤል ሕዝብ ጋር በሲና ተራራ ስላደረው
    ቃል ኪዳን መመሥከር እንጂ በክርስቶስ ደም ስለሆነው ስለ አዲሱ ኪዳን እንዲመሠክር አይደለም።
    አዲስ ኪዳን በድንጋይ ጽላት ሳይሆን በልብ ጽላት ላይ የሚጻፍ፣ ሰዎችን መኮነን ሳይሆን ማጽደቅ የሚችል ለእስራኤል ሕዝብ
    ብቻ ሳይሆን ለዓለም ሕዝቡ ሁሉ የሆነ፣ በኮርማዎችና በከብቶች ደም ሳይሆን በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ደም የተመሠረተ
    የተሻለ ኪዳን ነው።
    የማርቆስ ወንጌል 14
    22 ሲበሉም ኢየሱስ እንጀራን አንሥቶ ባረከ ቈርሶም ሰጣቸውና። እንካችሁ፤ ይህ ሥጋዬ ነው አለ። 23 ጽዋንም አንሥቶ
    አመስግኖም ሰጣቸው፥ ሁሉም ከእርሱ ጠጡ። 24 እርሱም፦ ይህ ስለ ብዙዎች የሚፈስ የአዲስ ኪዳን ደሜ ነው።
    Couldn't send
    Write to ኢየሱስ ይወድሃል

    • @AbushZerfa
      @AbushZerfa 7 месяцев назад

      እስቲ 1ኛ ቆሮንጦስ 10፤16-18 ፃፍልኝ ምን እያለን ነው የምን መሰውያ ነው እያለን ያለው ???

    • @praisejesus9480
      @praisejesus9480 7 месяцев назад

      ብሩክ በቃል የተሞላህ/የተሞላሽ

  • @birukfekadu
    @birukfekadu 7 месяцев назад +1

    የወንጌላዊ አማኝ ነኝ ታቦትን በአዳስ ኪዳን አያስፈልግም ያለው ያንፀባረቀው በመረጃም በዕውቀትም የደረጀ ነገር ብታቀርብም በተቃራኒ በኩል ያለውን መስማትን ብዙ ከእርሳቸው መማር አለብህ።

  • @user-wm9ni3ri9z
    @user-wm9ni3ri9z Месяц назад

    አባቶቻችን ተሳስተዋል የጨመሩትን እንዴት ነው ማውጣት ምንችለው እኛንም ለዘላለም ሊያሳስቱን ነው

  • @user-tq6qm5xe7c
    @user-tq6qm5xe7c 7 месяцев назад +3

    የኔአባት አቤት ትህትና ❤❤❤

  • @tsegayeterefe872
    @tsegayeterefe872 7 месяцев назад +7

    መርጌታ ሙሴ በደንብ አብራርተዋል ጌታ ይባርኮዎት መምህሩ በመረጃ ሳይሆን የሚያወሩት በስማበለው ነው ስለ ፅላትም ፈፅሞ መረዳት አልቻሉም ለማንኛውም መምህሩ ከመምህር ሙሴ ጥሩ ፅውቀት አግኝተዋል

  • @EyerusKasu-zl9rc
    @EyerusKasu-zl9rc 4 месяца назад

    ወይኔ ኦርቶዶክስ መምህር ትህትና ኢሔ የተሀድሶው ግን ምድነው ብስጭት ብስጭት ይላል የሁከት መንፈስ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር የበግ ልምድ የለበሱ ነጣቂ ተኩላወች ጌታ ይጠብቃት ሀይማኖታችን

  • @God-db9vp
    @God-db9vp 7 месяцев назад +1

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ የኦርቶዶክስ መምህር ቤተክርስትያናችን የማታምንበት ትምህርት ነው የያዘው፡ ተሳስተዋል።

  • @Tewodros-tm7bs
    @Tewodros-tm7bs 7 месяцев назад +3

    Mergeta Egziabher yibarkihhh.

  • @Behailu-zh1nx
    @Behailu-zh1nx 7 месяцев назад +6

    በእንደዚ አይነት የተሳሳተ ትምህርት መታወቅ ከምትፈልግ ፀጋህን ፈልገህ ብትድን መልካም ነው። በተረፈ የጎዳህ አዳማጭ ስላሎንክ ነውና በብዙ አዳምጥ ኦርቶዶክስ ነኝም አትበል ሁሉን በፈጠሩት በስላሴ ሳታምን

    • @bewketgelaw7415
      @bewketgelaw7415 3 месяца назад

      ራይ የሐ፦11፥19 ላይ የሠማያዊ መቅደስ ተከፈተ የቃልክዳን ታቦት ታዬ የምለው ቃል እንዳለ ያውቃሉ ስለዝ ይህንን እያለ እንደት ተሻረ ይላሉ

  • @Meme-mv7qj
    @Meme-mv7qj 7 месяцев назад +1

    በስነ ስርአት አወያዪ አለበለዚያ ሙሉ ኦርቶዶክስ እንዘሜት ባቸዋለል 😡😡😡