Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የተዋህዶ ልጆች ደስ ይበላችሁ እኛ መልስ ያላት ቤተክርስቲያን አለችን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ፍቃዱ አኩርተህናል እናመሰግናለን።ያው እነሱ እውነቱን ሊመረምሩና ወደእውነት ሊመጡ ሳይሆን ከኛ የሚወስዱትን ለማወቅ ነው።
ሰው ደስ የሚለው በእግዚአብሐር ቃል እንጂ የአንድ ሃይማኖት ተከታይ ስለሆነ አይደለም ክብርም ምስጋናም ለታረደው በግ ይሁንለት።
@@mesiamha5248 lenat beand haymanot menor acei lum mpnatum gatan atakutm mesadeb bcha newu emtakut
መልሱ እንደ እግዚአብሔር ቃል ሳይሆን እንደኦርቶዶክስ ሆነ እንጂ
ጉልበት ሁሉ ለኢየሱስ ክርስቶስ ይንበረከካል ነው የሚለው መፅሐፍ ቅዱስ
ጌታ ሆይ ያንተ ስላደረከኝ አመሰግንሀለሁ።
ወንዴም ደጉ ምህረቴ ፡እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ፡ የእግዚአብሄር ቃል እውነት ፡ህይወት ነው።
ተመስገን ኦርቶዶክስ ያደረገኝ ቅዱስ እግዚአብሔር
ምን ኦርቶዶክስ ያደረገኝ ቲያለሽ በ ዜሮ እየተዘረረ።
ውሸትን እውነት ማድረግ አይቻልም ።ስግደት ለእግዝሐበር ብቻ
እግዚአብሔር ሰውን እንጃ ሐይማኖትን አልፈጠረም።
For what?silalmelsee new😂😂
@@MekidesTesfaye-fw8ny temesigen orthodox bemehone yemiyasibil neger yelemi biye nw hahahahaha chirash biyasafir enji hahahaha
Memhire Dagu Egziabher Yibarkot!!!!!!! Ye-egziabher Tsega Bastolotalina!!!!
መጋቢ ምስጢር ፈቃደ ሥላሴ ቃለ ሕይወት ያሰማልን .... ደጉ ምህረቴ የሰንበት ትምህርት ቤታችን አገልጋይ የነበረና ብዙ ወንድምና እህቶቻችንን ያስኮበለለ በጣም የሚያስቆጨኝ ነው
እውነት የገባቸው ናቸው ። በአንተ መረዳት መጠን አትጨፍልቃቸው ።
የት ነው ሰንበት ትምህርት ቤት ያስተምር የነበረው ?
መላኩ አንዳለ ሁላቺንም አኩል ባርአዎች ነኝ ራአይ 22:10 አልው አና ሁሉም አንዱ ከአንዱ ላይበልጥ ግን ሁሉም በአንድነት ሊሰግዱለት የተገባው አምላክ ብቻ ነው
አቤት conclusion 😂
ወንድም ደጉ ጸጋ ይብዛልህ ድንቅ ምላሽ
ኦርቶዶክስ እምነትን እንድከተል እስከሀጥያቴ የተቀበልከኝ እግዚሀብሄር ይመስገን ድንግል ማርያምን የሰጠን አምላክ ይመስገን::
egizabher yeseten bichegnawu eyesusinwu ❤❤❤❤❤
እውነተኛ ቃል.
@@tilahuntadesetale65 ድንግል ማርያምን የሰጠህ ከኢየሱስ በላይ እንድታመልካት ነው? ደንቆሮ
አይይይ … ግልፅ እኮ ነዉ በስተመጨረሻ እራሳቸዉ አነበቡት ለማንም እንደማይሰገድ፣ ለምስልም ለቅርፅም አይሰገድም። መላእኩ ዩሀንስን እንዳታደርገዉ ሁለቴም ነዉ ያለዉ። እግ/ር የልቦና አይናችንን ይክፈትልን!!!ከእንግዲህ እኝህ ሰዉ ለማንም አይሰግዱም ። ሀይማኖት አያድንም ሞኝ አንሁን ወገኔ የዘላለም ህይወት ጉዳይነዉ!!!!!!!!
,ዋው፦ ወንድም ደጉ ምሕረቴ እግዚአብሔር ይባርክህ። ድንቅ አገላለጽ ነው። ጸጋውን ያብዛልህ። ፈሪሃ እግዚአብሔር ያለበት ንግግርና ትምህርት ነው። በርታ።
መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመኖዎን ያርዝምልን ከተኩላ መናፍቅ ቤተክርስቲያናችንን ይጠብቅልን።
በግልፅ የእግዚአብሔርን ቃል እየሻሩና እያስተማሩ ሌለውን ደግሞ መናፍቅ በማለት መፅደቅ አይቻልም። አንዳንዶች ደግሞ መመረጥ ነው የሚሉ አሉ። ብርቅ ነው እንዴ ኦርቶዶክስ መሆን Night club የምታመነዝረዋን ሴት ጠይቂያት፥ የእድሜ ልክ የተፈረደባቸው አብዛኞቹ ወንጀለኞችና ነፍሰ ገዳዮች፥ አብዛኞቹ ሌቦች ማህተብ አድርገው አይደለም ያሉት የምን ሐይማኖት ተከታይ ናቸው? መልሱን ለራሳችሁ!! ሌላውን ተኩላ የምትል የደብተራ አስማትና መተት መናሀሪያ በስመ ሚስጥረ ስላሴ ሚስጥረ ዲያቢሎስ አምደ ርቢ ምኑ ተዘርዝሮ
ከመናፍቅ የምንጠብቀዉ ኮሜንት ያዉ ስድብ ነዉ
@@chefhotelcollegeእግዚአብሔር ይገስፅህ
ኦርቶዶክሶች እንደዚህ አይነት አስተምህሮ መከተላችሁ ያሳዝናል :: ድርቅናችሁን አቁማቸው ወደ እግዚአብሔር ቃል ብትመለሱ ይሻላል ::
አንተ ተሳዳቢ ልቦና ይስጥህ
በድምፅ ብልጫ እግዚአብሔር እውነትን አይቀይርም ሂሊና ለራሳችን ይመሰክራል ከራሳችን ጋር እንስማማ
big respect and i learn a lot from this discussion thank you keep it 🥰🥰up
እንግዲህ የእግዚአብሔር ዘመዶች ከሆንን፥ አምላክ በሰው ብልሃትና አሳብ የተቀረጸውን ወርቅ ወይም ብር ወይም ድንጋይ እንዲመስል እናስብ ዘንድ አይገባንም።ሥራ 17:29
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን በውነት ደጉን መገድ መርተውናልና ተዋህዶ ለሁሉም መልስ አላትና ስንዱዋ እመቤት በአለቱ በክርስቶስ እየሱስ የተመሰረተች ናትና ✝️ ለመናፍቅም ተገቢውን ትምርት ሰተዋል ልብካላቸው ይማሩበት ❗️
በነገራችሁ ላይ አቅራቢው ስወድህ ትትናህ ሲያስቀና ጌታ አምላክ አብዝቶ ይባርክህ።ሀሌታዎች ሁላችሁም ጌታ አምላክ አብዝቶ ይባርካችሁ።ትውልድን የሚጠቅም ዘላለማዊ ርስትን እንዲኖራቸው ከሁሉ የሚበልጠውን ነገር እያደረጋችሁ ስለሆነ በድጋሜ ላመሰግናችሁ እወዳለሁ ክብር ይስጥልን
ጥቅሶችን አስገድዶ የማይሉትን ማስባል ድፍረት ነው
መንፈሳዊ አይኑን ለተከፈተለት ሰውና በቅንነት በንፁህ ልብ ሊሚያዳምጥ ሰው የወንጌላውያኑ አስተምህሮ ትክክለኛ ነው እንደ እግዚአብሔር ቃል ነው የሚናገሩት የኦርቶዶክሱ በመፅሀፍ ቅዱስ ቃሉ ላይ ይጨማምራሉ
መምህር ጥርት ያለ ትምህርት ስለሰጡን ቃለ ህይወት ያሰማልን
ስግደት የሚገው ሠማይንና ምድሪን ለፈጠረው ለሠራዊት ጌታ እንጅ ለፋጡራን በፋጹም የተከለከለ ነው። እባክህ ወንድሜ ወደ እው ነት ማለትም ወደ መጸመፋ ቅዲሣዊ አስተምሮ ተመለስ። ጌታ ኢየሱስ ፀጋውን ያብዛልህ።ሰዠ
የአምንዝራ ልጅ ጥፋ ከዚህ።
😂😂😂😂 እኛእኮ የእናንተን ጌታ እየሱስ ን አናውቀውም
ቃል ሂይወት ያሰማልን ለ ሁለቱም ብኣክብሮት መወያየታቸው፡ የሰበሰብቱም እውቆት ስለ ኣካፈሉን እግዚኣብሄር ወደ ሂይወት ይምራን።ግን የውይይት ልምድ ያላቸው መምህራን ቢቀርቡ፡ ትምህርት ና ክርክር ስለ ሚለያይ።በተረፈ ቃል ሂወት ያሰማልኝ።
ኦሪት ዘጸአት 203 ከእኔ በቀር ሌሎች አማልክት አይሁኑልህ።4 በላይ በሰማይ ካለው፥ በታችም በምድር ካለው፥ ከምድርም በታች በውኃ ካለው ነገር የማናቸውንም ምሳሌ፥ የተቀረጸውንም ምስል ለአንተ አታድርግ።5 አትስገድላቸው፥ አታምልካቸውምም በሚጠሉኝ እስከ ሦስተኛና እስከ አራተኛ ትውልድ ድረስ የአባቶችን ኃጢአት በልጆች ላይ የማመጣ6 ለሚወድዱኝ፥ ትእዛዜንም ለሚጠብቁ እስከ ሺህ ትውልድ ድረስ ምሕረትን የማደርግ እኔ እግዚአብሔር አምላክህ ቀናተኛ አምላክ ነኝና።
ወንድሜ እያወቁ እኮ ነው ቃሉን የሚያጣምሙት ሕዝቡ አሁን እየነቃ ለቆ እየወጣ ነው
Ere bakh wode night club new emnwotaw new soft lnbela
ይሄ የተፃፈው ለጣኦት አምላኪዎች ነው በብሉይም ሆነ በሀዲስ ኪዳን ለመላእክትና ለቅዱሳን መስገድ ጣኦት አምልኮ ተብሎ በሄትኛውም ክፍል አልተፃፈም
@@nuneshnunesh3986ወደ ሉተራን አዳራሽ ነው? ተይ እንጂ አትጃጃይ አለፈበት እኮ
ታቦትን ለመጀመሪያ ጊዜ ቀርጾ የሰጠው ማነው? ፈጣሪ አይደለምን? ታዲያ ፈጣሪ እንዴት የራሱን ቃል አጠፈ፣ ደግነቱ ከዲንጋይ ላይ ምን ይበቅላል
My orthodox ❤
መሳፍንት-፮ላይ የሳምሶን እናትመልክት ይዞላት ለመጣው መስዋት ልታቀርብ-ስትል ለእግዚያብሔር እቅርብ አላት
አምላክ አድርጉ ብሎ ያለንን ማወቁና መተግበሩ አስፈላጊ ይመስለኛል። ከተለማመዱት ልምምድ ውጭ የሰማይ አካላትን አይተው ሰዎች ከድንጋጤ ይሁን ከሌላ አንጻር ያደረጉትን ነገር እንደትእዛዝ ወስዶ ለመተግበር መሞከሩ እውቀት ማጣት ነው። ስግደት ለእግዚአብሔር !
ማን ነው ደንግጠው ነው ወይ በሌላ አንጻር ሰገዱ ያለው?
@@thinkitsnotillegalyet ከመጽሐፍ ቅዱስ ለሰዎች ወይም ለመላእክት ስገዱ ብሎ የተጻፈ ነገር ሳይኖር ሰዎች አድርገውት አይተናል። በማን ፈቃድና ትእዛዝ?
Re listen the video
@@OfficialSingerBekeleMeko-yl2byበሚገባ እንሰግድ ዘንድ ትእዛዝ ተሰጧል
ምንም ልል አልቻልኩም ልስቅም አይሆንም የአህዛብ ነገስታትን አሰቃቂ ሞትን ያልፈሩ ቅዱሳን ፈርተው ነው????ልክ ያልሆነ ነገርስ ቅዱሳንም እግዚአብሔር ዝም ብሏል?በየትኛው የመፅሀፍ ቅዱስ ይዘት??? ክርስቶስ ያብራልህ
አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር መናፍቃን አንድ ቀን ለኢየሱስ ሰገድው ከያቁም
እውነት ታውቃላችሁ እውነትም አርነት ያወጣቸወሃል
ወንድም ደጉ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ።
ኦርቶዶክስ መልስ አላት " በእናንተ ስላለው ተስፋ ለሚጠይቋችሁ ሁሉ መልስ ለመስጠት ዘወትር የተዘጋችሁ ሁኑ " 1ኛ ጴጥ 3፥15
ሲጀመር ድሮ ድሮ ፕሮቴስታንቶች አንድ ጨዋታ ጀምረው ነበር ብቻ ብቻ ብቻ የምትል ግን መፅሀፍ ቅዱስ ላይ የሌለች ።ከከከከከ
Geta menfeskidus Kalireda sew min benegerew ke chelema endemayota be bizu komentoch ayehu.Geta ayenachehun yikefet.
ጨዋታ አይደለም ደግሜ እልሻለሁ መዳን በኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ለክርስቲያን መጽሐፍ ቅድስ ብቻ በቂና ከበቂ በላይ ነው።
በግልፅ የእግዚአብሔርን ቃል እየሻሩና እያስተማሩ ሌለውን ደግሞ መናፍቅ በማለት መፅደቅ አይቻልም። አንዳንዶች ደግሞ መመረጥ ነው የሚሉ አሉ። ብርቅ ነው እንዴ ኦርቶዶክስ መሆን Night club የምታመነዝረዋን ሴት ጠይቂያት፥ የእድሜ ልክ የተፈረደባቸው አብዛኞቹ ወንጀለኞችና ነፍሰ ገዳዮች፥ አብዛኞቹ ሌቦች ማህተብ አድርገው አይደለም ያሉት የምን ሐይማኖት ተከታይ ናቸው? መልሱን ለራሳችሁ!!
@@chefhotelcollege እናተ የሊውተር ልጆች የተዋህዶልጆችን ትከሳላችሁ እናተ ከሳሾች አናተ ፈርሳውያን ናችሁ ለነገሩ ማንያስተምራችሀል አባታችሁ ሀሰተኛ ነብያት ሀሰትን ከሳሽነትን ያስተምቹሀል
EYOB TEBAREK... TEWULED YITEKAMAL... BERTA. MEMIHIRANOCHUM GETA YIBARKACHIHU
መፅሀፍ ቅዱስ ላይ ያልተፃፉ ተፅፈው ያላለቁ ብዙ እንዳሉ በዩሀንስ ወንጌል 21:25ላይኢየሱስም ያደረገው ብዙ ሌላ ነገር ደግሞ አለ ሁሉ በእያንዳንዱ ቢፃፍ ለተፃፉት መፃሕፍት ዓለም ራሱ ባልበቃቸውም ይላል ።
ግን የተጻፈው በቂ እንደሆነስ ታምናለህ??
እውቀትህ ይባረክ ወንድሜ።
ወንድም ደጉ ስላንተ እግዜአብሄርን አመሰግናለሁ። ከዚህ የበለጠ የቃሉን እውነት እንድትገልጸ ስለሚያደርግህ በጸሎት አግዝሀለሁ።
Acts 10 አማ - ሐዋ. ሥራ25: ጴጥሮስም በገባ ጊዜ ቆርኔሌዎስ ተገናኝቶ ከእግሩ በታች ወደቀና ሰገደለት።26: ጴጥሮስ ግን፦ “ተነሣ፤ እኔ ራሴ ደግሞ ሰው ነኝ፥” ብሎ አስነሣው።
Tewahidowu wondim Tekebehal Eji site
ተዋህዶዬ እናቴ
ኦርቶዶክስ መሆን መመረጥ ነው ጴንጤ ለእግዚአብሔር ሲሰግድ የሚያቅ ካለ ራሱ ይገርመኛል basic doctrine lay ብታወያይ ግን ሀሳቤ ነው
ፈራጁ አምልኮን የሚቀበል እግዚአብሔር እንጂ አንተ አይደለህም ኦርቶዶክስ በትክክ ባመለከች ግዜ መንግስት ነበረች ሞላ ኢትዮጵያም ኦርቶዶክስ ነበር ከአፂ ዘረአይቆብ በኃላ ድብልቅልቅ ያለ ለማርያም ለታቦት መስገድ ስረአት ሲመጣ ከመንግስትነት መውረድ ሕዝቧም ወደተለያየ እምነት መበተን እያኑሱ መሄድ ሆነ ጉዘዋ
@@yohannesalemayehu3667 ተረትህን ጨረስክ ታቦቱ መስቀሉ ቅዱሳኑ ሌላው ሁሉም ነገር በቤተክርስቲያናችን የሚከብረው በጌታቸችን በክርስቶስ ነው ክርስቶስ የከበረበትን እና ያከበረውን እናከብራለን።
@@chefhotelcollege ኦርቶዶክስ መሆን መመረጥ ነው አዎ ቤተክርሰቲያናችን ብቻ ናት ለመዳን ሙሉ ዋስትና የምትሰጠው ምእመን ሀጢያት አይሠራም ያለ ማንም የለም ነገር ግን ጴንጤና ካቶሊክ እንደ ቤተክርስቲያን ተደራጅተው በአለም ላይ ግብረሰዶምን እንዴት እያስፋፉ እንዳለ ራሱ አለማስተዋል አዚም ነው።።
@@yohannesalemayehu3667መፅሐፍ ቅዱስ አንብበህ ስለማታውቅ እንጂ ስግደትም ታቦትም ከአፄ ዘረያቆብ በፊት ጀምሮ የነበረ ነው
እኔ እኮ ለምንድነው ከመናፍቃን ጋራ የምትዋያዩት ምን ለማግኘት ነው አንተን ከማይመሰል ጋራ ቃሌን አታሳ ቃሌንም ለውሾች አትሰጥ ይላል ።!!!ያምልኮ ወይም የአክብሮት ስግደት መቼ ም ሳያውቁነው ደሞ አያፍሩም ይጠይቃሉ ደሞ ለኦርቶዶክስ ለማሰተማርም ይሞክራሉ ልጅ ለእናቷ ምጥ አሰተማረቻት አሉ መጀመሪያ እሲ እራሳችሁን ብትመለከቱት ሶፍት የማያበላውን የናይት ክለብ ሙዚቃችሁን ብታሰተካክሉ እንደ መናፍቃን በምድር ላይ አሳፋሪ ስራ የሚሰራ የለም ማሰተዋልን ያድላችሁ ሌላ የምንለው የለም
Good to hear this debate
እንኳን የወንጌል አማኝ የኢየሱስ ክርስቶስ ተከታይ ሆንኩ🙏🙏
ፈጣሪንና ፍጡራንን ለይታቹ እወቁ ስግደት የሚገባው የሁሉም ፈጣሪ ለሆነው ለእግዚአብሄር ብቻ ነው ተከታዩን አታወናብዱ በተለይ ለኦርቶዶክሳዊያን ቃሉን አትጠምዝዝቱ ያልተፃፈ ነገር አትጨምሩ
አንቺ በጭፍን ስለምትኖሪ ሁሉ እንደዛ ይመስልሻል
ስግደት ለእግዚአብሔር ብቻ የሚል መፅሐፍ ቅዱሳዊ ማስረጃ የለሽም
ሁለቱም የውይይት ልምድ የላቸውም ግን በድጋሚ የክርስትናው ትምህርት የምንፍቅናውን ትምህርት አሸንፏል ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 የክብር ስግደት አያስፈልግም ለማለት በብሉይም በአዲስ ኪዳንም ያሉትን አባቶች ደንግጠው ነው ፈርተው ነው ብሎ መናገር አለማወቅ ብቻ ሳይሆን ድፍረትም ነው እግዚአብሔር ይቅር ይበላቸው
ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር !!!!!
አሜን ተዋህዶ ለዘለአለም ትኑር
ዘዳ6:4 ዘፀ:20:3...
አንብብብ
እባክሕ ወንድሜ መምሕር ለስእል በ ሞት ለተወሰዱ ጌታን አገልግለው ላልፉ እንዲሰገድ እያዘዛችሑ ነው ለ መላክቱ ዮሐን ስሲሰግድለት እኔ እንዳንተ ጌታ ከሚያገለግሉ ባርያ አንዱ ነኝለእና አትስገድ ለእምላክሕ ስገድ አለው ይሕ ራዕይ19/9-10
Kezi befit yeteweyayut slale ey..ene memhr fkremaryam
Iegeta leyesuse becha segede
መንፈስ ቅዱስ የሌለው ሰው የእግዚአብሔር ቃል ማወቅ ከባድ ነው እግዚአብሔር አይናቸው ያብራ በቃሉ ከመጨመር ከመቀንስ ተቆጠቡ ኦርቶዶክስ አይበጃቹም ወንጌላዊ ደጉ ጌታ ይባርክህ አቅራቢዮች ተበረኩ እግዚአብሔር የህዝቡን የልብ አይን ያብራ እኔ ድኛለሁ ኢየሱስ ያድናል ስግደቴም ለእሱ ብቻ ነው። የዘላለም ህይወት አለኝ በኢየሱስ ድኛለሁ
The John know what he do, the spirit of God is with him. He bow to respect the Angel.❤❤
ወይ መምህር
መምህር ደጉ እጅግ መልካምን ነገር አስተማሩ። የጥንተቹ የሰገዱት ሁሉ በአካል ላለ ነገር ነበረ።ስግደቱም የአክብሮት እና የአምልኮ ነበሩ።ዛሬ በዘመናችን ደሞ ገና ለገና እነሱን ይወክላል ተብሎ በአካል ለሌሉ መሰገዱ ስህተት ነው።በተረፈ በድጋሚ ሰፊ ጌዜ ሰጣቸው እና ይተማመኑ።ለኛም ትምህርት ሰለ ሆነ።
በርቱ እውነተኛይቱ ሀይማኖት ትገለጥ
ራእይ 22-8-9ይህንም ያየሁትና የሰማሁት እኔ ዮሐንስ ነኝ። በሰማሁትና ባየሁትም ጊዜ ይህን ባሳየኝ በመልአኩ እግር ፊት እሰግድ ዘንድ ተደፋሁ።እርሱም፦ “እንዳታደርገው ተጠንቀቅ፤ ከአንተ ጋር ከወንድሞችህም ከነቢያት ጋር የዚህንም መጽሐፍ ቃል ከሚጠብቁ ጋር አብሬ ባሪያ ነኝ፤ ለእግዚአብሔር ስገድ፡” አለኝ።
ጴprotest ገና አልገባችሁም ያው ሲገባችሁ ጠጋ❤❤❤❤በሉ🎉🎉
ነፈሱን ትቶ ሆዱን ያሰበ ሰው እንኳንስ ሰው ጌታ ቢያስተምረው እንደ ይሁዳ አምላኩን ከመሸጥ የሚያግደው አንድም ነገር የለም ።
መልአኩ ለዮሀንስ እንዳይሰግድ ማስጠንቀቂያ ነው የነገረው። ማስጠንቀቂያ እና ትህትናን መለየት አቃተን ጎበዝ??? ምንድነው ለፍጡር በግድ ካልሰገድን ጃል!!!!!
2tegha geze lmn seged? yohans aywkmn?
ራእይ 22 (Revelation)8፤ ይህንም ያየሁትና የሰማሁት እኔ ዮሐንስ ነኝ። በሰማሁትና ባየሁትም ጊዜ ይህን ባሳየኝ በመልአኩ እግር ፊት እሰግድ ዘንድ ተደፋሁ።9፤ እርሱም፡- እንዳታደርገው ተጠንቀቅ፤ ከአንተ ጋር ከወንድሞችህም ከነቢያት ጋር የዚህንም መጽሐፍ ቃል ከሚጠብቁ ጋር አብሬ ባሪያ ነኝ፤ ለእግዚአብሔር ስገድ፡ አለኝ።
ለምን እንደተጠቀሰ ማወቅ ያስፈልጋል ቅዱስ ዮሐንስ መንፈስ ቅዱስ ገልጾለት ከወንጌሎች ሁሉ የከበረውን ቅዱሱን የዮሐንስ ወንጌል የፃፈ ነው ታዲያ መልአኩ አትስገድልኝ ሲለው ሳያውቅ ቀርቶ ሳይሆን ''ቃል ሥጋ''ሆነ ብሎ የፃፈውን ወንጌላዊ ሲያከብረው አትስገድልኝ አለው። የክብር መሆኑን የሚያሳየን ድጋሚ ቅዱስ ዮሐንስ መስገዱን ያመለክተናል።የምናነበውን ይበልጥ መረዳት ይኖርብናልGenesis 19 አማ - ዘፍጥረት1: ሁለቱም መላእክት በመሸ ጊዜ ወደ ሰዶም ገቡ፤ ሎጥም በሰዶም በር ተቀምጦ ነበር። ሎጥም ባያቸው ጊዜ ሊቀበላቸው ተነሣ፤ ፊቱንም ደፍቶ ወደ ምድር ሰገደ፥Joshua 5 አማ - ኢያሱ13: እንዲህም ሆነ፤ ኢያሱ በኢያሪኮ አጠገብ ሳለ ዓይኑን አንሥቶ ተመለከተ፥ እነሆም፥ የተመዘዘ ሰይፍ በእጁ የያዘ ሰው በፊቱ ቆሞ ነበር፤ ኢያሱም ወደ እርሱ ቀርቦ፦ ከእኛ ወገን ወይስ ከጠላቶቻችን ወገን ነህን? አለው።14: እርሱም፦ አይደለሁም፤ እኔ የእግዚአብሔር ሠራዊት አለቃ ሆኜ አሁን መጥቼአለሁ፡ አለ። ኢያሱም ወደ ምድር በግምባሩ ተደፍቶ ሰገደና፦ ጌታዬ ለባሪያው የሚነግረው ምንድር ነው? አለው።1 Chronicles 21 አማ - 1ኛ ዜና16: ዳዊትም ዓይኖቹን አነሣ፤ የእግዚአብሔር መልአክ በምድርና በሰማይ መካከል ቆሞ፥ የተመዘዘም ሰይፍ በእጁ ሆኖ ወደ ኢየሩሳሌም ተዘርግቶ አየ። ዳዊትም ሽማግሌዎችም ማቅ ለብሰው በግምባራቸው ተደፉ።Daniel 8 አማ - ዳንኤል16: በኡባልም ወንዝ መካከል፦ “ገብርኤል ሆይ፥ ራእዩን ለዚህ ሰው አስታውቀው፡” ብሎ የሚጮኸውን የሰውን ድምፅ ሰማሁ።17: እኔም ወደ ቆምሁበት ቀረበ፤ በመጣም ጊዜ ፈርቼ በግምባሬ ተደፋሁ፤ እርሱም፦ “የሰው ልጅ ሆይ፥ ራእዩ ለፍጻሜ ዘመን እንደ ሆነ አስተውል፡” አለኝ።18: ሲናገረኝም ደንግጬ በምድር ላይ በግምባሬ ተደፋሁ፤ እርሱም ዳሰሰኝ ቀጥ አድርጎም አቆመኝ።Numbers 22 አማ - ዘኍልቍ31: እግዚአብሔርም የበለዓምን ዓይኖች ከፈተ፤ የእግዚአብሔርን መልአክ በመንገድ ላይ ቆሞ የተመዘዘም ሰይፍ በእጁ ይዞ አየ፤ ሰገደም፥ በግምባሩም ወደቀ።Judges 13 አማ - መሣፍንት20: ነበልባሉም ከመሠዊያው ላይ ወደ ሰማይ በወጣ ጊዜ የእግዚአብሔርም መልአክ በመሠዊያው ነበልባል ውስጥ ዐረገ፤ ማኑሄና ሚስቱም ተመለከቱ፥ በምድርም በግምባራቸው ተደፉ።Exodus 20 አማ - ዘጸአት5: አትስገድላቸው፥ አታምልካቸውምም፤ በሚጠሉኝ እስከ ሦስተኛና እስከ አራተኛ ትውልድ ድረስ የአባቶችን ኃጢአት በልጆች ላይ የማመጣ፤
ክርክሩ ዋይ ውይይቱ ካቶሊክ እና orthodox ማሃል ቢሆን ጥሩ ነበር ::penxe meche ይሰግዳል?
wondim degu fetar kerehun edimeken yibark, kalu ewunet new ayichemer ayikenes.
አይኖችህን ወደሰማይ አንስተህ አምላክህ እግዚአብሔር ከሰማይ ሁሉ በታች ላሉት አህዛብ ሁሉ የሰጣቸውን ፀሀይና ጨረቃን ክዋክብትን እና👉 የሰማይ ሰራዊትንም ባየህ ጊዜ ሰግደህላቸው አምልከሀቸውም እንዳትስት ተጠንቀቅ: ኦሪት ዘዳግም 4:19እግዚአብሔር ለሰማይ ሰራዊት ሰግደህ እንዳትስት ተጠንቀቅ እያለ ነው።
ena ezih lay yesemay serawit yetebalut eko kewakbt nachew
bezalay demo ye amlkot sgdet atsged nw yalew
tebarek wendme
Luke 4 አማ - ሉቃስ8: ኢየሱስም መልሶ፦ “ ‘ለጌታ ለአምላክህ ስገድ እርሱንም ብቻ አምልክ፡’ ተብሎ ተጽፎአል፡” አለው።
Revelation 19 አማ - ራእይ10: ልሰግድለትም በእግሩ ፊት ተደፋሁ። እርሱም፦ “እንዳታደርገው ተጠንቀቅ፤ ከአንተ ጋር የኢየሱስም ምስክር ካላቸው ከወንድሞችህ ጋር አብሬ ባሪያ ነኝ፤ ለእግዚአብሔር ስገድ፤ የኢየሱስ ምስክር የትንቢት መንፈስ ነውና፡” አለኝ።
እንግዲህ ተስማምተናል ካሁን በኋላ ጽዬን የሚለው ማርያምን አደለም እንዲሁም የምትሰግድለት በአካል በአካል መኖር አለበት መምህሩ በነኝህ ላይ ተስማምተዋል።
ተይባክሽ ግን ሰግደት ታቃላችሁ እናተ መቃወም ብቻነው እመታቁት
እባታቸው ይደፋቸዋል መስገድ ኣይችሁም ለእግዚአብሔር ብቻ ነው የሚሰገደው
Wow, wondim DEGU, stay blessed
መጸሐፍ ቅዱስ ይበልጣል ወይስ የኦርቶዶክስ አስተምህሮ???ለእኔ ግን ለዘላለም መጸሐፍ ቅዱስ ይበልጣል እላለሁ!!!
መፅሐፍ ቅዱስን ማን ሰጠህ?ከየት አገኘኸው?ከቤተክርስቲያን እና ከመፅሐፍ ቅዱስ የቱ ቀድሞ ነበር?መፅሐፍ ቅዱስን ቆጥሮ ይሔ ነው ብሎ የሰጠህስ ማን ነው? የማቲዎስ ወንጌልን ማቲዎስ እንደፃፈው በምን አወቅህ? የማቲዎስ ወንጌል ብሎ የሰየመልህ ማን ነው? የዮሐንስ ወንጌል ?የሉቃስ ወንጌል.....ወዘተ ህትመትስ መቼ ነው የተጀመረው? ቤተክርስቲያን መሰረቷ ክርስቶስ ነው በሐዋሪያት የታነፀች በሐዋሪያት ቅብብሎሽ /apostolic succession/እዚህ ደርሳለች ማር16:16 ወደዚች ህብረት እንድትመለስ እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ በቅንነት መርምር
@@Kgdity8eitkg ጥያቄው ለማን ነው?
ሃሌታዎች መካከለኛ ሆናችሁ ለምታቀርቡት ሐይማኖታዊ ውይይቶች ትልቅ አክብሮት አለኝ በርቱልኝ በዚሁ ቀጥሉ በሰለጠነ መልኩ እንዲህ መወያየት ብልህነት ነው ትውልዱም የሚማረው ነገር ይኖረዋል በተለይ መቻቻልንና በትዕግስት መወያየት እንደሚቻል ያሳያችሁበት ትልቅ መድረክ ነው ቀጥሉ
ከንግግራቸው የተማርኩት በሁለቱ አንድ ናቸው በአክብሮትና በአምልኮ ስግደት ተስማምተዋል የፀጋ ስግደት ማለት በመንፈስ ስዕል ፊት መስገድን ወንጌላውያን አይቀበሉም
እጅግ ጎበዝ እውነት ነው ግን መናፍቅን መንገር ድንጋይ ላይ ውሀ ማፍሰስ ነው
ኢሳያስ 46: 5-6በማን ትመስሉኛላችሁ? ከማንስ ጋር ታስተካክሉኛላችሁ? እንመሳሰል ዘንድ ከማን ጋር ታስተያዩኛላችሁ? ወርቁን ከኮረጆ የሚያፈስሱ ብሩንም በሚዛን የሚመዝኑ እነርሱ አንጥረኛውን ይቀጥራሉ፥ እርሱም አምላክ አድርጎ ይሠራ ዋል፤ ለዚያም ይጐነበሱለታል ይሰግዱለትማል።"
በፕሮስቴታን ላይ በኃይልና በትህትና የሚሰራው የጌታ መንፈስ ስሙ ይባረክ
ሀሀሀ የሚያንፈራግጠው ነው?የሚያስጮከው ወይስ የሚያስቀባጥረው?ሀሀሀሀሀ ቀልደኛ
ችግሩ እምትፈልጉትን ብቻ ነው እምትወስዱት
you are a hypocrite.
መስገድ መፆም ወ ዘ ተ አይመቻችሁም አትፈልጉም በቃ ተውት
ትህትና የሌለበትን ድፍረት የበዛበትን ቦታ ነው የጠራኸው
የአኦርቶዶክስ። ተወካይ የሆንከው። ወንድም። ንስሓ። ግባ ዳርዳሩን። አትሂድ ስግደት። ለእግዚአብሔር ብቻ። ነው።
😅😅😅😅😅
ለእግዚአብሔርስ ቢሆን ሰግደክ ታውቃለህ ጴንጤው🙄
እስኪ እኛም ንስሐ እንድንገባ "ለእግዚአብሔር ብቻ" ስገድ የሚል ቃል ከመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅስ አሳዩን።
አየ አንተ ማን ፈራጅ አረገህ 😅😅
አይ መናፍቅ አንተው በጊዜ ንስሐ ግባ
የአክብሮት ስግደትየአምልኮ ስግደትየፀጋ አምልኮ መለየት ቀላል ነዉ
በዚ ሚዲያ ነው orthodox የሆንኩት :: አማሰግናሎው 🙏
እኔ በዚህ ሚዲያ ነው ፕሮቴስታንት የሆንኩት
እያሱ የተከበረ ነው ሁለት የእግዚአብሔር ሰራዊት አለቃ ነኝ እያለው ነው የሰገደውሌላው መላእክትም እመቤታችንም ቢሆን ከኛ እንዳሉ ነው እም ምነው በመሰሰረቱ አይምሮአችን ለተኮል ከጠመመ ብናናነብም አይገባንም በመሆኑም መናፍቁ ይህ ለአአአንተ ነው ጌታ ያለውን ቃሉን አንብብ እርሱ የህያዋን እንጂ የሙታን እአይይደለምሌላው ለፀፀሎት ስትትቆም ብቻህን እንድድዳልሆንክ ይነግርሀል ይህ ምማለለት ስስትሰግድም አብረውህ ከመ ፍትህ እንዳሉ ታይያለህ እውነት ከአንተ ቢናር ሰማይ ተከፍቶ ታይ ነበር ግን በጠማማነት የተሞላላህ ነህ
ድጋሚ ይህ ውይይት ብቀጥል ባይ ነኝ
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሆኜ ስለተወለድኩ አምላኬ ልኡል እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ አባታችን መምህር ግርማ ልኡል እግዚአብሔር እድሜአቸዉን ያርዝምልን በረከታቸው ይደርብን በደንብ አስተምረውናል የአምልኮት ስግደት የፀጋ ስግደት መስገድ ይገባናል የአምልኮት ሂወት ካለን ልኡል እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቀናል
የአግዚአብሔር። ልጅ ለመሆን ጣር እንጅ በሀይማኖት። አትመካ ተመሳሳይ። ስተት የተሞሉ ተወያዮች ሁላችሁም ተሳስታችሁ አል
ስግደት። ለእግዚአብሔር። ብቻ ነው
ሂድ። አንተ። ሰይጣን ለእግዚአብሔር። ብቻ። ስገድ። ተብሎ። ተጽል
ከስእሎቹ። ጀርባ ሰይጣን። ብቻ ነው ያለው
@@haileengida9239 በስመአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ልኡል እግዚአብሔር ይገስፅህ ልቦና ይስጥህ
ለእኛ ለኢትዮጵያ አይውድ ስግደትኔ አምልኮ አያስተምሩንም ኢትዮጵያ እኮ ከእስራያል ልጆች ቀደማ በሕግ ልቦና እግዛአብሔርን ታመልክ ነበርአብርሃም ወደ መልከፅድቅ ይድና ተማር ብሎታል እግዛአብሔር ሙሴም ሕግና እርሻ የተማረው ከዮቶር ነው ይተማረው
ጭራሽ ከእስራኤልም እንቀድማለን ልትሉን ነው? መልከፀዴቅ ኢትዮጵያዊ ያረገው ማነው? አፈ ታሪክ ለይ እንጂ
እውነትነውወንድሜመሕልቃችን መፅሐፍቅድስነው
መላእኩማ ለእኔ አትስገድ እኔ የዚህን መዐፍ ቃል ከሚጠብቁ ከአንተም ጋር አብሬ ባርያ ነኝ ሂድና ለእግዚአብሔር ስገድ ሲል ለዮሀንስ እንዳታደርገዉ ተጠንቅ አለው
እራእይ ያለዉ ልትሽሩት ነው 🙄😂
ቅዱስ ዮሀንስ በጣም የከበረ ስለሆነ ነው
Imiye tewahido dinqi nati
የማይረባ ዉይይት ሁለቱም የአምልኮ ለሰዎች የአክብሮት ሰግደት እንዳለ ያምናሉ ልዩነት የሆነወ እንቅስቃሴዉ ላይና በአካል ለሌሉ ሰዎች የሚል ነዉ ምንም አይጠቅምም👈👈👈👈
ሰግደት ለእግዝአብሔር ብቻ ነው::
Marayam ayidalachim 😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳⛪😳
Memhir Degu Yemiwakilut Ye-aymanot bet Yelachewum :::; Yemiwakilut Ewunet Yehonawun Ye-Egziabher Kidus Kalin bicha nawu.
ስራ ያጣች መኖክሴ ቆቧን ቀዳ ትሰፋለች ብሏል ያገሬ ሰው ። የቅዱስ አምላክ ቅዱስ ልጂ ቀን እየሰበከ ማታ ማታ በጎቴሰማኔ በአትክልቱ ቦታ ባለችው ትንሽ ሰአት ቁራጭ አጎዛ አንጥፎ እየተኛ እየፀለየ የአባቱን ትእዛዛት እና ለአባቱ ክብር ለሰው ልጆች ድሕነት ሰርቶ በአባቱ ቀኝ ተቀምጧል ። አሑን የምናያቹህ የሐይማኖት ቡድኖች በትምቃራኒው በእግዚአብሔር ፈንታ እናንተ ልትከብሩ ፣ ልትበሉ ፣ ልትበለፅጉ ስሙን መነገጃ እያደረጋቹህ ልትኖሩ ቀኖና ዶግማ ስርአት አብጂታቹህ ልትኖሩ ነበር ። ሲያምርሕ ይቅር ። ስንት ሚሰራ እና በእውነት ስራው እና ፍቅሩ ተነግሮ የማያልቅ አምላክ ተቀምጦ ለፍጡራን ስግደት ይገባል ወይስ አይገባም ወሬ ። ብዙ አመት ከቤተሰቡ የተለየ ሰው ሲገናኝ ያለቅሳል ፌንት ይበላል መሬት ይስማል እጁን ወደሰማይ ይዘረጋል ይጮሐል ። ልክ እንደዚሁ የተወደደ የእግዚአብሔር ቃል ያደረበት ሰው ከብዙ ግዜ በውሐላ ሲመለስ ሲገናኝ ሰዎች የመጀመሪያ ቀን ስሜታቸውን በብዙ መልኩ ይገልፃሉ ነገርግን ያንኑ ስሜት ለምሳሌ መሬት ስመው እንደሆነ ነጋ ጠባ ሑል ጊዜ አያደርጉትም ። አያደርጉትም ። ራእይ 19፣ ራእይ 22 ላይ ቅዱስ ዮሐንስ ለቅዱስ ገብርኤል ሲሰግድ እንዴት ነው ያስጠነቀቀው? ይሕ የአሕዛብ ዘመን እስኪፈፀም እግዚአብሔር ባይተው ኖሮ ቅዱስ ገብርኤል በስሙ የተሰሩትን ቤተክርስቲያናት መቶ እጥፍ እንደ ሒሮሽማ እና ናጋሳኪ የዶግ አመድ አድርጎ ገልብጦ ይመታ ነበር ። ያውም የመፅሐፍ ቅዱስ እውነትና መሰረት የለለው የሽንኩርት መክተፊያ የመሰለ ጣውላ ላይ በተሳለ ስእል ምስል ላይ ነጋ ጠባ ህዝቡ እየሰገደ ። እናቴ ማን ናት ወንድሞቼ አባቴ ማን ነው? ግያዝ እኮ የነብየ ኤልሳእ ገበዝ ነው የነበር ። ሐዋርያት እና አማኞች ከእመ ብርሐን ጋር አብረው በአንድ ሐሳብ እና ልብ ነበር ሲፀልዩ የነበር ፣ እመብርሐንም መልአኩ ሲያበስራት እኔ የእግዚአብሔር ባሪያው ነኝ ነው ያለች ልክ ቅዱስ ገብርኤል ዮሐንስ ሲሰግድለት አስጠንቅቆ እንደነገረው ። ከ1 እስከ 30ቀናት በአል በራስ ፈቃድ መሰየም እና ማክበር መቼ እና እንዴት ተጀመረ? በእውነት እብራውያን እስራኤላውያን ዛሬ በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የሚደረገውን ልማድ ያውቁታል? የእግዚአብሔር በአላት አሉ በብልይ እና በአዲስ ኪዳን ሲከበሩ የነበር ። ድንግል ማርያም ፣ ቅዱሳን መላእክትን ፃድቃንን ስማቸውን እየጠራን እያነሳን እግዚአብሔር በሕይወታቸው የሰራላቸውን ድንቅ ስራ ልንጠቅስ እንችላለን ከዚህ የተረፈው ሁሉ አዋቂ የሳለውን ስእል ምስል ለራሳችን አብጅተን ፀጋ ክብር እያልን ግን እንሰግድ ዘንድ በእውነት አግባብነት የለውም ። በእውነት ስእል ካስፈለገም ኢሳያስ 53 ሳሉት ። ወይንም አንዲትን የጋንቤላ ጥቁር ሴትን እመብርሐን አንድ አጭር ጥቁርን የቅዱስ አምላክ ቅዱስ ልጂ ሐዋርያትንም እንደዛው ሳሉ እውነትኛ እብራውያን እስራኤላውያን ያን ይመስሉ ነበር ። ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን የብዙ ዘመናትን ስእል አውጥተው ለአለም ያስተዋውቁትን ተመልከት የሮማው ጳጳስ ሚፀልዩባትን ተመልከት ፣ በአመት አንዴ ብቻ ኢሮፕ ላይ ምትወጣውን ስእል ተመልከት ። ኢየሱስ ወይስ ዘኪዎስ አጭር? አንድ የራሻ አርኪዮሎጂ ያገኘውን መረጃ ተመልከት ። በሮም ካታኮንብ የተሳሉትን ስእላት ተመልከት ። የሮማ ወታደር ቅዱስ ጳውሎስን አንተ ግብፃዊ ነሕን ብሎ የተሳሳተው እንዴት ነው ፡ብፃውያን ጥቁር ሳሉ? ስምኦን መስቀሉን የተሸከመለት ጥቁር የተባለው በምን ሁኔታ ነው? እንግዲህ ስእል ምስል ካስፈለገ የእብራውያን ማንነት ለጋምቤላ እና ሱዳናውያን ሚቀራረብ ስእል ተስሎ ይኖር ምንም እንኳ ሑለተኛው ሕግ በሰማይ በምድር በውምንድ እና በሴት ማንኛውንም ዓይነት ምስል ለራስሕ አታስቀምጥ ቢልም። ደባል ታቦት አለ አድራሻቸው የማይታወቅ ቅዱሳን እስኪ እግዚአብሔር ያሳያቹህ በዛ ደብር ሑሌ ይሰገዳል ። እመኑኝ ታላቅ ጥፋት ነው ።
ወንድ ሜአታስብ እኛ ላመንበት አንተን ምን አስጨነቀህ አታስብ የኛን ለኛ ተወው😊
@@Dana-jy5jl ይቅርታ ወንድሜ አንተን አልነበረም እኔማ ተዋህዶ አማኝ ነኝ። አንዳንዴ የክህደታቸው ጥግ ስለሚገርመኝ ቸኩዬ አላየሁትም።ብቻ እኛማ አምልኮውንም እናውቃለን እነርሱ ግን ስግደትን አንድም ቀን ፈጽመው ቢያውቁ እንኳ ይቅርታ ለማንኛውም
ለሞተ ሰው አይሰገድም የሚለው ተምሬበታለው ከውውይቱ
መምህራኖችን ስታቀርቡ አስተማሪ ሊሆኑ ይገባል የህይወት ጉዳይ ነውና
መላኩ ስገስፀው ፍጡር በሙሉ አምላኩን የሚአውቅ ተፈጣሪ ስለሆነ አይሰገድለትም ከለው የፅጋ ላክብሮት አያሉ ለ አምላክ ብቻ የተገባውን መሸራረፍ ምንፍክና ነውና አባካቺሁ ይህንን የወጣለት አልሃቺሁን akumu
እምየ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር
መጋቤ፡ሐይማኖት፡ፈቃዱ፡አረጋ፡በእውነት፡አንጀት፡አርስ፡መልስ፡አግኝተናል፡አምላከ፡ቅድስ፡ቂርቆስ፡ይጠብቅልን፡ግን፡ምነው፡ግዕዙን፡ለማን፡ተወከው።
እኔ ፕሮቴስታንት ነኝ የሱሚናሪ ነው የምከታተለው ግን እስኪ ፕሮቴስታንት አንድ ሰው ለእየሱስ ሰገደው ይቃሉ እንዲትስ እደሚሰገደ የውቃሉ በነገራችን ላይ በየ መንደሩ የተከፈቱ እኜን አየወኩሉም
ርዕሱ የወሰደ ነው።
እስቲ ጴንጤዎች ለጌታ ስገዱና እንያችሁ
ወይ መስገድ 5 ደቂቃ እንኩዋን እራሳቸውን ችለው አይንበረከኩም ሲንበረከኩ አልጋላይ ተደግፈው ነው አውቃቸዋለሁ ከመናፍቅ መንፈስ ልኡል እግዚአብሔር ይጠብቀን
ተዋህዶን indawqat bible indaneb yaderegegn le mejemrya only jesus yemibal dirijit wust yale penxe new inameseginqchwalen inantem xeyiqu እኛም inmaralen
lam ortodoks kalehyhot yasemaln bedenb argeh astemrehe wal ❤❤❤
ሰግደት የአክብሮ የአምልከው እና የመገዛት ምልክት እንጅ የአምልከው ብቻ አይደለም ይህ ክርክር ውስጥ አያስገባም የሚያከብር ሰው ልሰግድ ይችላል ።የአምልከው የይሆን ፍጠርን እንደ ፈጣረነቱ አከብርን ስንሰግድ።ፍጡር የምከርብ ከክብራቸው ፈጣር እን ሰጠ ክብር መጠን አከብረን ስንሰግድ የፀጋ ሰግደት ይባላል የፀጋ መባሉ ክብር በፀጋ ከእዝግአብሔር ስለተገነ ነው። ዮሐንስ ለመላክት ስሰግድ በስህተት አይደለም ምክንያቱ ዮሐንስ ከአህዛብ የተገነ ሳይሆን አይሁዳን ነው። ለማን እንደ ምሰገድ እንደ ማይሰገድ ያውቃል ሁለተኛ ከጌታ የተማር ሶስተኛ ድግሞ መንፈስ ቅድስ ተቀበለ የእውነት መንፈስ በመጣ ጊዜ ወደ እውነት ይመራቸዋል እንዳለ ጌታ በእዝግአብሔር መንፈስ ይመራል እንጅ በስጋ ፍቃድ አይደለም ዮሐንስ መንፈስ ቅድስ ተቀበለ በጋላ ፍፀም አይሳሳትም ዮሐንስ የምሳሳት ሆነ መልክቱ ሁሉ ስህተት ልኖር ይችላል ማለት ነገር ቅድሳን ሐዋርያት መንፈስ ቅድስ ተቀበሉ በጋላ በፍፀም አልተሳሳቱም።ስለዝ ዮሐንስ ለመላክት ሰግደት እንደ ሚገባ አውቆ ሰገደለት መላኩም ዮሐንስ ክብር አውቀው በክብር እኩል መሆን ነገር።
አስተካክል ስለ አድንኖ አይልም🎉🎉🎉🎉
የተዋህዶ ልጆች ደስ ይበላችሁ እኛ መልስ ያላት ቤተክርስቲያን አለችን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ፍቃዱ አኩርተህናል እናመሰግናለን።ያው እነሱ እውነቱን ሊመረምሩና ወደእውነት ሊመጡ ሳይሆን ከኛ የሚወስዱትን ለማወቅ ነው።
ሰው ደስ የሚለው በእግዚአብሐር ቃል እንጂ የአንድ ሃይማኖት ተከታይ ስለሆነ አይደለም ክብርም ምስጋናም ለታረደው በግ ይሁንለት።
@@mesiamha5248 lenat beand haymanot menor acei lum mpnatum gatan atakutm mesadeb bcha newu emtakut
መልሱ እንደ እግዚአብሔር ቃል ሳይሆን እንደኦርቶዶክስ ሆነ እንጂ
ጉልበት ሁሉ ለኢየሱስ ክርስቶስ ይንበረከካል ነው የሚለው መፅሐፍ ቅዱስ
ጌታ ሆይ ያንተ ስላደረከኝ አመሰግንሀለሁ።
ወንዴም ደጉ ምህረቴ ፡እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ፡ የእግዚአብሄር ቃል እውነት ፡ህይወት ነው።
ተመስገን ኦርቶዶክስ ያደረገኝ ቅዱስ እግዚአብሔር
ምን ኦርቶዶክስ ያደረገኝ ቲያለሽ በ ዜሮ እየተዘረረ።
ውሸትን እውነት ማድረግ አይቻልም ።ስግደት ለእግዝሐበር ብቻ
እግዚአብሔር ሰውን እንጃ ሐይማኖትን አልፈጠረም።
For what?silalmelsee new😂😂
@@MekidesTesfaye-fw8ny temesigen orthodox bemehone yemiyasibil neger yelemi biye nw hahahahaha chirash biyasafir enji hahahaha
Memhire Dagu Egziabher Yibarkot!!!!!!! Ye-egziabher Tsega Bastolotalina!!!!
መጋቢ ምስጢር ፈቃደ ሥላሴ ቃለ ሕይወት ያሰማልን .... ደጉ ምህረቴ የሰንበት ትምህርት ቤታችን አገልጋይ የነበረና ብዙ ወንድምና እህቶቻችንን ያስኮበለለ በጣም የሚያስቆጨኝ ነው
እውነት የገባቸው ናቸው ። በአንተ መረዳት መጠን አትጨፍልቃቸው ።
የት ነው ሰንበት ትምህርት ቤት ያስተምር የነበረው ?
መላኩ አንዳለ ሁላቺንም አኩል ባርአዎች ነኝ ራአይ 22:10 አልው አና ሁሉም አንዱ ከአንዱ ላይበልጥ ግን ሁሉም በአንድነት ሊሰግዱለት የተገባው አምላክ ብቻ ነው
አቤት conclusion 😂
ወንድም ደጉ ጸጋ ይብዛልህ ድንቅ ምላሽ
ኦርቶዶክስ እምነትን እንድከተል እስከሀጥያቴ የተቀበልከኝ እግዚሀብሄር ይመስገን ድንግል ማርያምን የሰጠን አምላክ ይመስገን::
egizabher yeseten bichegnawu
eyesusinwu ❤❤❤❤❤
እውነተኛ ቃል.
@@tilahuntadesetale65 ድንግል ማርያምን የሰጠህ ከኢየሱስ በላይ እንድታመልካት ነው? ደንቆሮ
አይይይ … ግልፅ እኮ ነዉ በስተመጨረሻ እራሳቸዉ አነበቡት ለማንም እንደማይሰገድ፣ ለምስልም ለቅርፅም አይሰገድም። መላእኩ ዩሀንስን እንዳታደርገዉ ሁለቴም ነዉ ያለዉ። እግ/ር የልቦና አይናችንን ይክፈትልን!!!ከእንግዲህ እኝህ ሰዉ ለማንም አይሰግዱም ። ሀይማኖት አያድንም ሞኝ አንሁን ወገኔ የዘላለም ህይወት ጉዳይነዉ!!!!!!!!
,ዋው፦ ወንድም ደጉ ምሕረቴ እግዚአብሔር ይባርክህ። ድንቅ አገላለጽ ነው። ጸጋውን ያብዛልህ። ፈሪሃ እግዚአብሔር ያለበት ንግግርና ትምህርት ነው። በርታ።
መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመኖዎን ያርዝምልን ከተኩላ መናፍቅ ቤተክርስቲያናችንን ይጠብቅልን።
በግልፅ የእግዚአብሔርን ቃል እየሻሩና እያስተማሩ ሌለውን ደግሞ መናፍቅ በማለት መፅደቅ አይቻልም። አንዳንዶች ደግሞ መመረጥ ነው የሚሉ አሉ። ብርቅ ነው እንዴ ኦርቶዶክስ መሆን Night club የምታመነዝረዋን ሴት ጠይቂያት፥ የእድሜ ልክ የተፈረደባቸው አብዛኞቹ ወንጀለኞችና ነፍሰ ገዳዮች፥ አብዛኞቹ ሌቦች ማህተብ አድርገው አይደለም ያሉት የምን ሐይማኖት ተከታይ ናቸው? መልሱን ለራሳችሁ!! ሌላውን ተኩላ የምትል የደብተራ አስማትና መተት መናሀሪያ በስመ ሚስጥረ ስላሴ ሚስጥረ ዲያቢሎስ አምደ ርቢ ምኑ ተዘርዝሮ
ከመናፍቅ የምንጠብቀዉ ኮሜንት ያዉ ስድብ ነዉ
@@chefhotelcollegeእግዚአብሔር ይገስፅህ
ኦርቶዶክሶች እንደዚህ አይነት አስተምህሮ መከተላችሁ ያሳዝናል :: ድርቅናችሁን አቁማቸው ወደ እግዚአብሔር ቃል ብትመለሱ ይሻላል ::
አንተ ተሳዳቢ ልቦና ይስጥህ
በድምፅ ብልጫ እግዚአብሔር እውነትን አይቀይርም ሂሊና ለራሳችን ይመሰክራል ከራሳችን ጋር እንስማማ
big respect and i learn a lot from this discussion thank you keep it 🥰🥰up
እንግዲህ የእግዚአብሔር ዘመዶች ከሆንን፥ አምላክ በሰው ብልሃትና አሳብ የተቀረጸውን ወርቅ ወይም ብር ወይም ድንጋይ እንዲመስል እናስብ ዘንድ አይገባንም።
ሥራ 17:29
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን በውነት ደጉን መገድ መርተውናልና ተዋህዶ ለሁሉም መልስ አላትና ስንዱዋ እመቤት በአለቱ በክርስቶስ እየሱስ የተመሰረተች ናትና ✝️ ለመናፍቅም ተገቢውን ትምርት ሰተዋል ልብካላቸው ይማሩበት ❗️
በነገራችሁ ላይ አቅራቢው ስወድህ ትትናህ ሲያስቀና ጌታ አምላክ አብዝቶ ይባርክህ።ሀሌታዎች ሁላችሁም ጌታ አምላክ አብዝቶ ይባርካችሁ።ትውልድን የሚጠቅም ዘላለማዊ ርስትን እንዲኖራቸው ከሁሉ የሚበልጠውን ነገር እያደረጋችሁ ስለሆነ በድጋሜ ላመሰግናችሁ እወዳለሁ ክብር ይስጥልን
ጥቅሶችን አስገድዶ የማይሉትን ማስባል ድፍረት ነው
መንፈሳዊ አይኑን ለተከፈተለት ሰውና በቅንነት በንፁህ ልብ ሊሚያዳምጥ ሰው የወንጌላውያኑ አስተምህሮ ትክክለኛ ነው እንደ እግዚአብሔር ቃል ነው የሚናገሩት የኦርቶዶክሱ በመፅሀፍ ቅዱስ ቃሉ ላይ ይጨማምራሉ
መምህር ጥርት ያለ ትምህርት ስለሰጡን ቃለ ህይወት ያሰማልን
ስግደት የሚገው ሠማይንና ምድሪን ለፈጠረው ለሠራዊት ጌታ እንጅ ለፋጡራን በፋጹም የተከለከለ ነው። እባክህ ወንድሜ ወደ እው ነት ማለትም ወደ መጸመፋ ቅዲሣዊ አስተምሮ ተመለስ። ጌታ ኢየሱስ ፀጋውን ያብዛልህ።ሰዠ
የአምንዝራ ልጅ ጥፋ ከዚህ።
😂😂😂😂 እኛእኮ የእናንተን ጌታ እየሱስ ን አናውቀውም
ቃል ሂይወት ያሰማልን ለ ሁለቱም ብኣክብሮት መወያየታቸው፡ የሰበሰብቱም እውቆት ስለ ኣካፈሉን እግዚኣብሄር ወደ ሂይወት ይምራን።
ግን የውይይት ልምድ ያላቸው መምህራን ቢቀርቡ፡ ትምህርት ና ክርክር ስለ ሚለያይ።
በተረፈ ቃል ሂወት ያሰማልኝ።
ኦሪት ዘጸአት 20
3 ከእኔ በቀር ሌሎች አማልክት አይሁኑልህ።
4 በላይ በሰማይ ካለው፥ በታችም በምድር ካለው፥ ከምድርም በታች በውኃ ካለው ነገር የማናቸውንም ምሳሌ፥ የተቀረጸውንም ምስል ለአንተ አታድርግ።
5 አትስገድላቸው፥ አታምልካቸውምም በሚጠሉኝ እስከ ሦስተኛና እስከ አራተኛ ትውልድ ድረስ የአባቶችን ኃጢአት በልጆች ላይ የማመጣ
6 ለሚወድዱኝ፥ ትእዛዜንም ለሚጠብቁ እስከ ሺህ ትውልድ ድረስ ምሕረትን የማደርግ እኔ እግዚአብሔር አምላክህ ቀናተኛ አምላክ ነኝና።
ወንድሜ እያወቁ እኮ ነው ቃሉን የሚያጣምሙት ሕዝቡ አሁን እየነቃ ለቆ እየወጣ ነው
Ere bakh wode night club new emnwotaw new soft lnbela
ይሄ የተፃፈው ለጣኦት አምላኪዎች ነው በብሉይም ሆነ በሀዲስ ኪዳን ለመላእክትና ለቅዱሳን መስገድ ጣኦት አምልኮ ተብሎ በሄትኛውም ክፍል አልተፃፈም
@@nuneshnunesh3986ወደ ሉተራን አዳራሽ ነው? ተይ እንጂ አትጃጃይ አለፈበት እኮ
ታቦትን ለመጀመሪያ ጊዜ ቀርጾ የሰጠው ማነው? ፈጣሪ አይደለምን? ታዲያ ፈጣሪ እንዴት የራሱን ቃል አጠፈ፣ ደግነቱ ከዲንጋይ ላይ ምን ይበቅላል
My orthodox ❤
መሳፍንት-፮ላይ የሳምሶን እናትመልክት ይዞላት ለመጣው መስዋት ልታቀርብ-ስትል ለእግዚያብሔር እቅርብ አላት
አምላክ አድርጉ ብሎ ያለንን ማወቁና መተግበሩ አስፈላጊ ይመስለኛል። ከተለማመዱት ልምምድ ውጭ የሰማይ አካላትን አይተው ሰዎች ከድንጋጤ ይሁን ከሌላ አንጻር ያደረጉትን ነገር እንደትእዛዝ ወስዶ ለመተግበር መሞከሩ እውቀት ማጣት ነው። ስግደት ለእግዚአብሔር !
ማን ነው ደንግጠው ነው ወይ በሌላ አንጻር ሰገዱ ያለው?
@@thinkitsnotillegalyet ከመጽሐፍ ቅዱስ ለሰዎች ወይም ለመላእክት ስገዱ ብሎ የተጻፈ ነገር ሳይኖር ሰዎች አድርገውት አይተናል። በማን ፈቃድና ትእዛዝ?
Re listen the video
@@OfficialSingerBekeleMeko-yl2byበሚገባ እንሰግድ ዘንድ ትእዛዝ ተሰጧል
ምንም ልል አልቻልኩም ልስቅም አይሆንም የአህዛብ ነገስታትን አሰቃቂ ሞትን ያልፈሩ ቅዱሳን ፈርተው ነው????ልክ ያልሆነ ነገርስ ቅዱሳንም እግዚአብሔር ዝም ብሏል?በየትኛው የመፅሀፍ ቅዱስ ይዘት??? ክርስቶስ ያብራልህ
አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር መናፍቃን አንድ ቀን ለኢየሱስ ሰገድው ከያቁም
እውነት ታውቃላችሁ እውነትም አርነት ያወጣቸወሃል
ወንድም ደጉ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ።
ኦርቶዶክስ መልስ አላት " በእናንተ ስላለው ተስፋ ለሚጠይቋችሁ ሁሉ መልስ ለመስጠት ዘወትር የተዘጋችሁ ሁኑ " 1ኛ ጴጥ 3፥15
ሲጀመር ድሮ ድሮ ፕሮቴስታንቶች አንድ ጨዋታ ጀምረው ነበር ብቻ ብቻ ብቻ የምትል ግን መፅሀፍ ቅዱስ ላይ የሌለች ።ከከከከከ
Geta menfeskidus Kalireda sew min benegerew ke chelema endemayota be bizu komentoch ayehu.Geta ayenachehun yikefet.
ጨዋታ አይደለም ደግሜ እልሻለሁ መዳን በኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ለክርስቲያን መጽሐፍ ቅድስ ብቻ በቂና ከበቂ በላይ ነው።
በግልፅ የእግዚአብሔርን ቃል እየሻሩና እያስተማሩ ሌለውን ደግሞ መናፍቅ በማለት መፅደቅ አይቻልም። አንዳንዶች ደግሞ መመረጥ ነው የሚሉ አሉ። ብርቅ ነው እንዴ ኦርቶዶክስ መሆን Night club የምታመነዝረዋን ሴት ጠይቂያት፥ የእድሜ ልክ የተፈረደባቸው አብዛኞቹ ወንጀለኞችና ነፍሰ ገዳዮች፥ አብዛኞቹ ሌቦች ማህተብ አድርገው አይደለም ያሉት የምን ሐይማኖት ተከታይ ናቸው? መልሱን ለራሳችሁ!!
@@chefhotelcollege እናተ የሊውተር ልጆች የተዋህዶልጆችን ትከሳላችሁ እናተ ከሳሾች አናተ ፈርሳውያን ናችሁ ለነገሩ ማንያስተምራችሀል አባታችሁ ሀሰተኛ ነብያት ሀሰትን ከሳሽነትን ያስተምቹሀል
EYOB TEBAREK... TEWULED YITEKAMAL... BERTA. MEMIHIRANOCHUM GETA YIBARKACHIHU
መፅሀፍ ቅዱስ ላይ ያልተፃፉ ተፅፈው ያላለቁ ብዙ እንዳሉ በዩሀንስ ወንጌል 21:25ላይኢየሱስም ያደረገው ብዙ ሌላ ነገር ደግሞ አለ ሁሉ በእያንዳንዱ ቢፃፍ ለተፃፉት መፃሕፍት ዓለም ራሱ ባልበቃቸውም ይላል ።
ግን የተጻፈው በቂ እንደሆነስ ታምናለህ??
እውቀትህ ይባረክ ወንድሜ።
ወንድም ደጉ ስላንተ እግዜአብሄርን አመሰግናለሁ። ከዚህ የበለጠ የቃሉን እውነት እንድትገልጸ ስለሚያደርግህ በጸሎት አግዝሀለሁ።
Acts 10 አማ - ሐዋ. ሥራ
25: ጴጥሮስም በገባ ጊዜ ቆርኔሌዎስ ተገናኝቶ ከእግሩ በታች ወደቀና ሰገደለት።
26: ጴጥሮስ ግን፦ “ተነሣ፤ እኔ ራሴ ደግሞ ሰው ነኝ፥” ብሎ አስነሣው።
Tewahidowu wondim Tekebehal Eji site
ተዋህዶዬ እናቴ
ኦርቶዶክስ መሆን መመረጥ ነው ጴንጤ ለእግዚአብሔር ሲሰግድ የሚያቅ ካለ ራሱ ይገርመኛል basic doctrine lay ብታወያይ ግን ሀሳቤ ነው
ፈራጁ አምልኮን የሚቀበል እግዚአብሔር እንጂ አንተ አይደለህም ኦርቶዶክስ በትክክ ባመለከች ግዜ መንግስት ነበረች ሞላ ኢትዮጵያም ኦርቶዶክስ ነበር ከአፂ ዘረአይቆብ በኃላ ድብልቅልቅ ያለ ለማርያም ለታቦት መስገድ ስረአት ሲመጣ ከመንግስትነት መውረድ ሕዝቧም ወደተለያየ እምነት መበተን እያኑሱ መሄድ ሆነ ጉዘዋ
በግልፅ የእግዚአብሔርን ቃል እየሻሩና እያስተማሩ ሌለውን ደግሞ መናፍቅ በማለት መፅደቅ አይቻልም። አንዳንዶች ደግሞ መመረጥ ነው የሚሉ አሉ። ብርቅ ነው እንዴ ኦርቶዶክስ መሆን Night club የምታመነዝረዋን ሴት ጠይቂያት፥ የእድሜ ልክ የተፈረደባቸው አብዛኞቹ ወንጀለኞችና ነፍሰ ገዳዮች፥ አብዛኞቹ ሌቦች ማህተብ አድርገው አይደለም ያሉት የምን ሐይማኖት ተከታይ ናቸው? መልሱን ለራሳችሁ!!
@@yohannesalemayehu3667 ተረትህን ጨረስክ ታቦቱ መስቀሉ ቅዱሳኑ ሌላው ሁሉም ነገር በቤተክርስቲያናችን የሚከብረው በጌታቸችን በክርስቶስ ነው ክርስቶስ የከበረበትን እና ያከበረውን እናከብራለን።
@@chefhotelcollege ኦርቶዶክስ መሆን መመረጥ ነው አዎ ቤተክርሰቲያናችን ብቻ ናት ለመዳን ሙሉ ዋስትና የምትሰጠው ምእመን ሀጢያት አይሠራም ያለ ማንም የለም ነገር ግን ጴንጤና ካቶሊክ እንደ ቤተክርስቲያን ተደራጅተው በአለም ላይ ግብረሰዶምን እንዴት እያስፋፉ እንዳለ ራሱ አለማስተዋል አዚም ነው።።
@@yohannesalemayehu3667መፅሐፍ ቅዱስ አንብበህ ስለማታውቅ እንጂ ስግደትም ታቦትም ከአፄ ዘረያቆብ በፊት ጀምሮ የነበረ ነው
እኔ እኮ ለምንድነው ከመናፍቃን ጋራ የምትዋያዩት ምን ለማግኘት ነው አንተን ከማይመሰል ጋራ ቃሌን አታሳ ቃሌንም ለውሾች አትሰጥ ይላል ።!!!ያምልኮ ወይም የአክብሮት ስግደት መቼ ም ሳያውቁነው ደሞ አያፍሩም ይጠይቃሉ ደሞ ለኦርቶዶክስ ለማሰተማርም ይሞክራሉ ልጅ ለእናቷ ምጥ አሰተማረቻት አሉ መጀመሪያ እሲ እራሳችሁን ብትመለከቱት ሶፍት የማያበላውን የናይት ክለብ ሙዚቃችሁን ብታሰተካክሉ እንደ መናፍቃን በምድር ላይ አሳፋሪ ስራ የሚሰራ የለም ማሰተዋልን ያድላችሁ ሌላ የምንለው የለም
Good to hear this debate
እንኳን የወንጌል አማኝ የኢየሱስ ክርስቶስ ተከታይ ሆንኩ🙏🙏
ፈጣሪንና ፍጡራንን ለይታቹ እወቁ ስግደት የሚገባው የሁሉም ፈጣሪ ለሆነው ለእግዚአብሄር ብቻ ነው ተከታዩን አታወናብዱ በተለይ ለኦርቶዶክሳዊያን ቃሉን አትጠምዝዝቱ ያልተፃፈ ነገር አትጨምሩ
አንቺ በጭፍን ስለምትኖሪ ሁሉ እንደዛ ይመስልሻል
ስግደት ለእግዚአብሔር ብቻ የሚል መፅሐፍ ቅዱሳዊ ማስረጃ የለሽም
ሁለቱም የውይይት ልምድ የላቸውም ግን በድጋሚ የክርስትናው ትምህርት የምንፍቅናውን ትምህርት አሸንፏል ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 የክብር ስግደት አያስፈልግም ለማለት በብሉይም በአዲስ ኪዳንም ያሉትን አባቶች ደንግጠው ነው ፈርተው ነው ብሎ መናገር አለማወቅ ብቻ ሳይሆን ድፍረትም ነው እግዚአብሔር ይቅር ይበላቸው
ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር !!!!!
አሜን ተዋህዶ ለዘለአለም ትኑር
ዘዳ6:4 ዘፀ:20:3...
አንብብብ
እባክሕ ወንድሜ መምሕር ለስእል በ ሞት ለተወሰዱ ጌታን አገልግለው ላልፉ እንዲሰገድ እያዘዛችሑ ነው ለ መላክቱ ዮሐን ስሲሰግድለት እኔ እንዳንተ ጌታ ከሚያገለግሉ ባርያ አንዱ ነኝለእና አትስገድ ለእምላክሕ ስገድ አለው ይሕ ራዕይ19/9-10
Kezi befit yeteweyayut slale ey..ene memhr fkremaryam
Iegeta leyesuse becha segede
መንፈስ ቅዱስ የሌለው ሰው የእግዚአብሔር ቃል ማወቅ ከባድ ነው እግዚአብሔር አይናቸው ያብራ በቃሉ ከመጨመር ከመቀንስ ተቆጠቡ ኦርቶዶክስ አይበጃቹም ወንጌላዊ ደጉ ጌታ ይባርክህ አቅራቢዮች ተበረኩ እግዚአብሔር የህዝቡን የልብ አይን ያብራ እኔ ድኛለሁ ኢየሱስ ያድናል ስግደቴም ለእሱ ብቻ ነው። የዘላለም ህይወት አለኝ በኢየሱስ ድኛለሁ
The John know what he do, the spirit of God is with him. He bow to respect the Angel.❤❤
ወይ መምህር
መምህር ደጉ እጅግ መልካምን ነገር አስተማሩ።
የጥንተቹ የሰገዱት ሁሉ በአካል ላለ ነገር ነበረ።ስግደቱም የአክብሮት እና የአምልኮ ነበሩ።
ዛሬ በዘመናችን ደሞ ገና ለገና እነሱን ይወክላል ተብሎ በአካል ለሌሉ መሰገዱ ስህተት ነው።
በተረፈ በድጋሚ ሰፊ ጌዜ ሰጣቸው እና ይተማመኑ።ለኛም ትምህርት ሰለ ሆነ።
በርቱ እውነተኛይቱ ሀይማኖት ትገለጥ
ራእይ 22-8-9
ይህንም ያየሁትና የሰማሁት እኔ ዮሐንስ ነኝ። በሰማሁትና ባየሁትም ጊዜ ይህን ባሳየኝ በመልአኩ እግር ፊት እሰግድ ዘንድ ተደፋሁ።
እርሱም፦ “እንዳታደርገው ተጠንቀቅ፤ ከአንተ ጋር ከወንድሞችህም ከነቢያት ጋር የዚህንም መጽሐፍ ቃል ከሚጠብቁ ጋር አብሬ ባሪያ ነኝ፤ ለእግዚአብሔር ስገድ፡” አለኝ።
ጴprotest ገና አልገባችሁም ያው ሲገባችሁ ጠጋ❤❤❤❤በሉ🎉🎉
ነፈሱን ትቶ ሆዱን ያሰበ ሰው እንኳንስ ሰው ጌታ ቢያስተምረው እንደ ይሁዳ አምላኩን ከመሸጥ የሚያግደው አንድም ነገር የለም ።
መልአኩ ለዮሀንስ እንዳይሰግድ ማስጠንቀቂያ ነው የነገረው። ማስጠንቀቂያ እና ትህትናን መለየት አቃተን ጎበዝ???
ምንድነው ለፍጡር በግድ ካልሰገድን ጃል!!!!!
2tegha geze lmn seged? yohans aywkmn?
ራእይ 22 (Revelation)
8፤ ይህንም ያየሁትና የሰማሁት እኔ ዮሐንስ ነኝ። በሰማሁትና ባየሁትም ጊዜ ይህን ባሳየኝ በመልአኩ እግር ፊት እሰግድ ዘንድ ተደፋሁ።
9፤ እርሱም፡- እንዳታደርገው ተጠንቀቅ፤ ከአንተ ጋር ከወንድሞችህም ከነቢያት ጋር የዚህንም መጽሐፍ ቃል ከሚጠብቁ ጋር አብሬ ባሪያ ነኝ፤ ለእግዚአብሔር ስገድ፡ አለኝ።
ለምን እንደተጠቀሰ ማወቅ ያስፈልጋል ቅዱስ ዮሐንስ መንፈስ ቅዱስ ገልጾለት ከወንጌሎች ሁሉ የከበረውን ቅዱሱን የዮሐንስ ወንጌል የፃፈ ነው ታዲያ መልአኩ አትስገድልኝ ሲለው ሳያውቅ ቀርቶ ሳይሆን ''ቃል ሥጋ''ሆነ ብሎ የፃፈውን ወንጌላዊ ሲያከብረው አትስገድልኝ አለው። የክብር መሆኑን የሚያሳየን ድጋሚ ቅዱስ ዮሐንስ መስገዱን ያመለክተናል።የምናነበውን ይበልጥ መረዳት ይኖርብናል
Genesis 19 አማ - ዘፍጥረት
1: ሁለቱም መላእክት በመሸ ጊዜ ወደ ሰዶም ገቡ፤ ሎጥም በሰዶም በር ተቀምጦ ነበር። ሎጥም ባያቸው ጊዜ ሊቀበላቸው ተነሣ፤ ፊቱንም ደፍቶ ወደ ምድር ሰገደ፥
Joshua 5 አማ - ኢያሱ
13: እንዲህም ሆነ፤ ኢያሱ በኢያሪኮ አጠገብ ሳለ ዓይኑን አንሥቶ ተመለከተ፥ እነሆም፥ የተመዘዘ ሰይፍ በእጁ የያዘ ሰው በፊቱ ቆሞ ነበር፤ ኢያሱም ወደ እርሱ ቀርቦ፦ ከእኛ ወገን ወይስ ከጠላቶቻችን ወገን ነህን? አለው።
14: እርሱም፦ አይደለሁም፤ እኔ የእግዚአብሔር ሠራዊት አለቃ ሆኜ አሁን መጥቼአለሁ፡ አለ። ኢያሱም ወደ ምድር በግምባሩ ተደፍቶ ሰገደና፦ ጌታዬ ለባሪያው የሚነግረው ምንድር ነው? አለው።
1 Chronicles 21 አማ - 1ኛ ዜና
16: ዳዊትም ዓይኖቹን አነሣ፤ የእግዚአብሔር መልአክ በምድርና በሰማይ መካከል ቆሞ፥ የተመዘዘም ሰይፍ በእጁ ሆኖ ወደ ኢየሩሳሌም ተዘርግቶ አየ። ዳዊትም ሽማግሌዎችም ማቅ ለብሰው በግምባራቸው ተደፉ።
Daniel 8 አማ - ዳንኤል
16: በኡባልም ወንዝ መካከል፦ “ገብርኤል ሆይ፥ ራእዩን ለዚህ ሰው አስታውቀው፡” ብሎ የሚጮኸውን የሰውን ድምፅ ሰማሁ።
17: እኔም ወደ ቆምሁበት ቀረበ፤ በመጣም ጊዜ ፈርቼ በግምባሬ ተደፋሁ፤ እርሱም፦ “የሰው ልጅ ሆይ፥ ራእዩ ለፍጻሜ ዘመን እንደ ሆነ አስተውል፡” አለኝ።
18: ሲናገረኝም ደንግጬ በምድር ላይ በግምባሬ ተደፋሁ፤ እርሱም ዳሰሰኝ ቀጥ አድርጎም አቆመኝ።
Numbers 22 አማ - ዘኍልቍ
31: እግዚአብሔርም የበለዓምን ዓይኖች ከፈተ፤ የእግዚአብሔርን መልአክ በመንገድ ላይ ቆሞ የተመዘዘም ሰይፍ በእጁ ይዞ አየ፤ ሰገደም፥ በግምባሩም ወደቀ።
Judges 13 አማ - መሣፍንት
20: ነበልባሉም ከመሠዊያው ላይ ወደ ሰማይ በወጣ ጊዜ የእግዚአብሔርም መልአክ በመሠዊያው ነበልባል ውስጥ ዐረገ፤ ማኑሄና ሚስቱም ተመለከቱ፥ በምድርም በግምባራቸው ተደፉ።
Exodus 20 አማ - ዘጸአት
5: አትስገድላቸው፥ አታምልካቸውምም፤ በሚጠሉኝ እስከ ሦስተኛና እስከ አራተኛ ትውልድ ድረስ የአባቶችን ኃጢአት በልጆች ላይ የማመጣ፤
ክርክሩ ዋይ ውይይቱ ካቶሊክ እና orthodox ማሃል ቢሆን ጥሩ ነበር ::penxe meche ይሰግዳል?
wondim degu fetar kerehun edimeken yibark, kalu ewunet new ayichemer ayikenes.
አይኖችህን ወደሰማይ አንስተህ አምላክህ እግዚአብሔር ከሰማይ ሁሉ በታች ላሉት አህዛብ ሁሉ የሰጣቸውን ፀሀይና ጨረቃን ክዋክብትን እና👉 የሰማይ ሰራዊትንም ባየህ ጊዜ ሰግደህላቸው አምልከሀቸውም እንዳትስት ተጠንቀቅ: ኦሪት ዘዳግም 4:19
እግዚአብሔር ለሰማይ ሰራዊት ሰግደህ እንዳትስት ተጠንቀቅ እያለ ነው።
ena ezih lay yesemay serawit yetebalut eko kewakbt nachew
bezalay demo ye amlkot sgdet atsged nw yalew
tebarek wendme
Luke 4 አማ - ሉቃስ
8: ኢየሱስም መልሶ፦ “ ‘ለጌታ ለአምላክህ ስገድ እርሱንም ብቻ አምልክ፡’ ተብሎ ተጽፎአል፡” አለው።
Revelation 19 አማ - ራእይ
10: ልሰግድለትም በእግሩ ፊት ተደፋሁ። እርሱም፦ “እንዳታደርገው ተጠንቀቅ፤ ከአንተ ጋር የኢየሱስም ምስክር ካላቸው ከወንድሞችህ ጋር አብሬ ባሪያ ነኝ፤ ለእግዚአብሔር ስገድ፤ የኢየሱስ ምስክር የትንቢት መንፈስ ነውና፡” አለኝ።
እንግዲህ ተስማምተናል ካሁን በኋላ ጽዬን የሚለው ማርያምን አደለም እንዲሁም የምትሰግድለት በአካል በአካል መኖር አለበት መምህሩ በነኝህ ላይ ተስማምተዋል።
ተይባክሽ ግን ሰግደት ታቃላችሁ እናተ መቃወም ብቻነው እመታቁት
እባታቸው ይደፋቸዋል መስገድ ኣይችሁም ለእግዚአብሔር ብቻ ነው የሚሰገደው
Wow, wondim DEGU, stay blessed
መጸሐፍ ቅዱስ ይበልጣል ወይስ የኦርቶዶክስ አስተምህሮ???ለእኔ ግን ለዘላለም መጸሐፍ ቅዱስ ይበልጣል እላለሁ!!!
መፅሐፍ ቅዱስን ማን ሰጠህ?ከየት አገኘኸው?ከቤተክርስቲያን እና ከመፅሐፍ ቅዱስ የቱ ቀድሞ ነበር?መፅሐፍ ቅዱስን ቆጥሮ ይሔ ነው ብሎ የሰጠህስ ማን ነው? የማቲዎስ ወንጌልን ማቲዎስ እንደፃፈው በምን አወቅህ? የማቲዎስ ወንጌል ብሎ የሰየመልህ ማን ነው? የዮሐንስ ወንጌል ?የሉቃስ ወንጌል.....ወዘተ ህትመትስ መቼ ነው የተጀመረው? ቤተክርስቲያን መሰረቷ ክርስቶስ ነው በሐዋሪያት የታነፀች በሐዋሪያት ቅብብሎሽ /apostolic succession/እዚህ ደርሳለች ማር16:16 ወደዚች ህብረት እንድትመለስ እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ በቅንነት መርምር
@@Kgdity8eitkg ጥያቄው ለማን ነው?
ሃሌታዎች መካከለኛ ሆናችሁ ለምታቀርቡት ሐይማኖታዊ ውይይቶች ትልቅ አክብሮት አለኝ በርቱልኝ በዚሁ ቀጥሉ በሰለጠነ መልኩ እንዲህ መወያየት ብልህነት ነው ትውልዱም የሚማረው ነገር ይኖረዋል በተለይ መቻቻልንና በትዕግስት መወያየት እንደሚቻል ያሳያችሁበት ትልቅ መድረክ ነው ቀጥሉ
ከንግግራቸው የተማርኩት በሁለቱ አንድ ናቸው በአክብሮትና በአምልኮ ስግደት ተስማምተዋል የፀጋ ስግደት ማለት በመንፈስ ስዕል ፊት መስገድን ወንጌላውያን አይቀበሉም
እጅግ ጎበዝ እውነት ነው ግን መናፍቅን መንገር ድንጋይ ላይ ውሀ ማፍሰስ ነው
ኢሳያስ 46: 5-6
በማን ትመስሉኛላችሁ? ከማንስ ጋር ታስተካክሉኛላችሁ? እንመሳሰል ዘንድ ከማን ጋር ታስተያዩኛላችሁ? ወርቁን ከኮረጆ የሚያፈስሱ ብሩንም በሚዛን የሚመዝኑ እነርሱ አንጥረኛውን ይቀጥራሉ፥ እርሱም አምላክ አድርጎ ይሠራ ዋል፤ ለዚያም ይጐነበሱለታል ይሰግዱለትማል።"
በፕሮስቴታን ላይ በኃይልና በትህትና የሚሰራው የጌታ መንፈስ ስሙ ይባረክ
ሀሀሀ የሚያንፈራግጠው ነው?የሚያስጮከው ወይስ የሚያስቀባጥረው?ሀሀሀሀሀ ቀልደኛ
ችግሩ እምትፈልጉትን ብቻ ነው እምትወስዱት
you are a hypocrite.
መስገድ መፆም ወ ዘ ተ አይመቻችሁም አትፈልጉም በቃ ተውት
ትህትና የሌለበትን ድፍረት የበዛበትን ቦታ ነው የጠራኸው
የአኦርቶዶክስ። ተወካይ የሆንከው። ወንድም። ንስሓ። ግባ ዳርዳሩን። አትሂድ ስግደት። ለእግዚአብሔር ብቻ። ነው።
😅😅😅😅😅
ለእግዚአብሔርስ ቢሆን ሰግደክ ታውቃለህ ጴንጤው🙄
እስኪ እኛም ንስሐ እንድንገባ "ለእግዚአብሔር ብቻ" ስገድ የሚል ቃል ከመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅስ አሳዩን።
አየ አንተ ማን ፈራጅ አረገህ 😅😅
አይ መናፍቅ አንተው በጊዜ ንስሐ ግባ
የአክብሮት ስግደት
የአምልኮ ስግደት
የፀጋ አምልኮ
መለየት ቀላል ነዉ
በዚ ሚዲያ ነው orthodox የሆንኩት :: አማሰግናሎው 🙏
እኔ በዚህ ሚዲያ ነው ፕሮቴስታንት የሆንኩት
እያሱ የተከበረ ነው ሁለት የእግዚአብሔር ሰራዊት አለቃ ነኝ እያለው ነው የሰገደው
ሌላው መላእክትም እመቤታችንም ቢሆን ከኛ እንዳሉ ነው እም ምነው በመሰሰረቱ አይምሮአችን ለተኮል ከጠመመ ብናናነብም አይገባንም በመሆኑም መናፍቁ ይህ ለአአአንተ ነው ጌታ ያለውን ቃሉን አንብብ እርሱ የህያዋን እንጂ የሙታን እአይይደለም
ሌላው ለፀፀሎት ስትትቆም ብቻህን እንድድዳልሆንክ ይነግርሀል ይህ ምማለለት ስስትሰግድም አብረውህ ከመ ፍትህ እንዳሉ ታይያለህ እውነት ከአንተ ቢናር ሰማይ ተከፍቶ ታይ ነበር ግን በጠማማነት የተሞላላህ ነህ
ድጋሚ ይህ ውይይት ብቀጥል ባይ ነኝ
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሆኜ ስለተወለድኩ አምላኬ ልኡል እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ አባታችን መምህር ግርማ ልኡል እግዚአብሔር እድሜአቸዉን ያርዝምልን በረከታቸው ይደርብን በደንብ አስተምረውናል የአምልኮት ስግደት የፀጋ ስግደት መስገድ ይገባናል የአምልኮት ሂወት ካለን ልኡል እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቀናል
የአግዚአብሔር። ልጅ ለመሆን ጣር እንጅ በሀይማኖት። አትመካ ተመሳሳይ። ስተት የተሞሉ ተወያዮች ሁላችሁም ተሳስታችሁ አል
ስግደት። ለእግዚአብሔር። ብቻ ነው
ሂድ። አንተ። ሰይጣን ለእግዚአብሔር። ብቻ። ስገድ። ተብሎ። ተጽል
ከስእሎቹ። ጀርባ ሰይጣን። ብቻ ነው ያለው
@@haileengida9239 በስመአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ልኡል እግዚአብሔር ይገስፅህ ልቦና ይስጥህ
ለእኛ ለኢትዮጵያ አይውድ ስግደትኔ አምልኮ አያስተምሩንም ኢትዮጵያ እኮ ከእስራያል ልጆች ቀደማ በሕግ ልቦና እግዛአብሔርን ታመልክ ነበር
አብርሃም ወደ መልከፅድቅ ይድና ተማር ብሎታል እግዛአብሔር ሙሴም ሕግና እርሻ የተማረው ከዮቶር ነው ይተማረው
ጭራሽ ከእስራኤልም እንቀድማለን ልትሉን ነው? መልከፀዴቅ ኢትዮጵያዊ ያረገው ማነው? አፈ ታሪክ ለይ እንጂ
እውነትነውወንድሜመሕልቃችን መፅሐፍቅድስነው
መላእኩማ ለእኔ አትስገድ እኔ የዚህን መዐፍ ቃል ከሚጠብቁ ከአንተም ጋር አብሬ ባርያ ነኝ ሂድና ለእግዚአብሔር ስገድ ሲል ለዮሀንስ እንዳታደርገዉ ተጠንቅ አለው
እራእይ ያለዉ ልትሽሩት ነው 🙄😂
ቅዱስ ዮሀንስ በጣም የከበረ ስለሆነ ነው
Imiye tewahido dinqi nati
የማይረባ ዉይይት ሁለቱም የአምልኮ ለሰዎች የአክብሮት ሰግደት እንዳለ ያምናሉ ልዩነት የሆነወ እንቅስቃሴዉ ላይና በአካል ለሌሉ ሰዎች የሚል ነዉ ምንም አይጠቅምም👈👈👈👈
ሰግደት ለእግዝአብሔር ብቻ ነው::
Marayam ayidalachim 😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳⛪😳
Memhir Degu Yemiwakilut Ye-aymanot bet Yelachewum :::; Yemiwakilut Ewunet Yehonawun Ye-Egziabher Kidus Kalin bicha nawu.
ስራ ያጣች መኖክሴ ቆቧን ቀዳ ትሰፋለች ብሏል ያገሬ ሰው ። የቅዱስ አምላክ ቅዱስ ልጂ ቀን እየሰበከ ማታ ማታ በጎቴሰማኔ በአትክልቱ ቦታ ባለችው ትንሽ ሰአት ቁራጭ አጎዛ አንጥፎ እየተኛ እየፀለየ የአባቱን ትእዛዛት እና ለአባቱ ክብር ለሰው ልጆች ድሕነት ሰርቶ በአባቱ ቀኝ ተቀምጧል ። አሑን የምናያቹህ የሐይማኖት ቡድኖች በትምቃራኒው በእግዚአብሔር ፈንታ እናንተ ልትከብሩ ፣ ልትበሉ ፣ ልትበለፅጉ ስሙን መነገጃ እያደረጋቹህ ልትኖሩ ቀኖና ዶግማ ስርአት አብጂታቹህ ልትኖሩ ነበር ። ሲያምርሕ ይቅር ። ስንት ሚሰራ እና በእውነት ስራው እና ፍቅሩ ተነግሮ የማያልቅ አምላክ ተቀምጦ ለፍጡራን ስግደት ይገባል ወይስ አይገባም ወሬ ። ብዙ አመት ከቤተሰቡ የተለየ ሰው ሲገናኝ ያለቅሳል ፌንት ይበላል መሬት ይስማል እጁን ወደሰማይ ይዘረጋል ይጮሐል ። ልክ እንደዚሁ የተወደደ የእግዚአብሔር ቃል ያደረበት ሰው ከብዙ ግዜ በውሐላ ሲመለስ ሲገናኝ ሰዎች የመጀመሪያ ቀን ስሜታቸውን በብዙ መልኩ ይገልፃሉ ነገርግን ያንኑ ስሜት ለምሳሌ መሬት ስመው እንደሆነ ነጋ ጠባ ሑል ጊዜ አያደርጉትም ። አያደርጉትም ። ራእይ 19፣ ራእይ 22 ላይ ቅዱስ ዮሐንስ ለቅዱስ ገብርኤል ሲሰግድ እንዴት ነው ያስጠነቀቀው? ይሕ የአሕዛብ ዘመን እስኪፈፀም እግዚአብሔር ባይተው ኖሮ ቅዱስ ገብርኤል በስሙ የተሰሩትን ቤተክርስቲያናት መቶ እጥፍ እንደ ሒሮሽማ እና ናጋሳኪ የዶግ አመድ አድርጎ ገልብጦ ይመታ ነበር ። ያውም የመፅሐፍ ቅዱስ እውነትና መሰረት የለለው የሽንኩርት መክተፊያ የመሰለ ጣውላ ላይ በተሳለ ስእል ምስል ላይ ነጋ ጠባ ህዝቡ እየሰገደ ። እናቴ ማን ናት ወንድሞቼ አባቴ ማን ነው? ግያዝ እኮ የነብየ ኤልሳእ ገበዝ ነው የነበር ። ሐዋርያት እና አማኞች ከእመ ብርሐን ጋር አብረው በአንድ ሐሳብ እና ልብ ነበር ሲፀልዩ የነበር ፣ እመብርሐንም መልአኩ ሲያበስራት እኔ የእግዚአብሔር ባሪያው ነኝ ነው ያለች ልክ ቅዱስ ገብርኤል ዮሐንስ ሲሰግድለት አስጠንቅቆ እንደነገረው ። ከ1 እስከ 30ቀናት በአል በራስ ፈቃድ መሰየም እና ማክበር መቼ እና እንዴት ተጀመረ? በእውነት እብራውያን እስራኤላውያን ዛሬ በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የሚደረገውን ልማድ ያውቁታል? የእግዚአብሔር በአላት አሉ በብልይ እና በአዲስ ኪዳን ሲከበሩ የነበር ። ድንግል ማርያም ፣ ቅዱሳን መላእክትን ፃድቃንን ስማቸውን እየጠራን እያነሳን እግዚአብሔር በሕይወታቸው የሰራላቸውን ድንቅ ስራ ልንጠቅስ እንችላለን ከዚህ የተረፈው ሁሉ አዋቂ የሳለውን ስእል ምስል ለራሳችን አብጅተን ፀጋ ክብር እያልን ግን እንሰግድ ዘንድ በእውነት አግባብነት የለውም ። በእውነት ስእል ካስፈለገም ኢሳያስ 53 ሳሉት ። ወይንም አንዲትን የጋንቤላ ጥቁር ሴትን እመብርሐን አንድ አጭር ጥቁርን የቅዱስ አምላክ ቅዱስ ልጂ ሐዋርያትንም እንደዛው ሳሉ እውነትኛ እብራውያን እስራኤላውያን ያን ይመስሉ ነበር ። ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን የብዙ ዘመናትን ስእል አውጥተው ለአለም ያስተዋውቁትን ተመልከት የሮማው ጳጳስ ሚፀልዩባትን ተመልከት ፣ በአመት አንዴ ብቻ ኢሮፕ ላይ ምትወጣውን ስእል ተመልከት ። ኢየሱስ ወይስ ዘኪዎስ አጭር? አንድ የራሻ አርኪዮሎጂ ያገኘውን መረጃ ተመልከት ። በሮም ካታኮንብ የተሳሉትን ስእላት ተመልከት ። የሮማ ወታደር ቅዱስ ጳውሎስን አንተ ግብፃዊ ነሕን ብሎ የተሳሳተው እንዴት ነው ፡ብፃውያን ጥቁር ሳሉ? ስምኦን መስቀሉን የተሸከመለት ጥቁር የተባለው በምን ሁኔታ ነው? እንግዲህ ስእል ምስል ካስፈለገ የእብራውያን ማንነት ለጋምቤላ እና ሱዳናውያን ሚቀራረብ ስእል ተስሎ ይኖር ምንም እንኳ ሑለተኛው ሕግ በሰማይ በምድር በውምንድ እና በሴት ማንኛውንም ዓይነት ምስል ለራስሕ አታስቀምጥ ቢልም። ደባል ታቦት አለ አድራሻቸው የማይታወቅ ቅዱሳን እስኪ እግዚአብሔር ያሳያቹህ በዛ ደብር ሑሌ ይሰገዳል ። እመኑኝ ታላቅ ጥፋት ነው ።
ወንድ ሜአታስብ እኛ ላመንበት አንተን ምን አስጨነቀህ አታስብ የኛን ለኛ ተወው😊
@@Dana-jy5jl ይቅርታ ወንድሜ አንተን አልነበረም እኔማ ተዋህዶ አማኝ ነኝ። አንዳንዴ የክህደታቸው ጥግ ስለሚገርመኝ ቸኩዬ አላየሁትም።
ብቻ እኛማ አምልኮውንም እናውቃለን እነርሱ ግን ስግደትን አንድም ቀን ፈጽመው ቢያውቁ እንኳ
ይቅርታ ለማንኛውም