Ethiopia - ESAT ድሮና ዘንድሮ - ከሌ/ጄነራል አዲስ ተድላ ጋር የተደረገ ቆይታ | ክፍል 4 | Sat 16 Apr 2022

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 фев 2025

Комментарии • 244

  • @AD-st2bi
    @AD-st2bi 2 года назад +9

    እስከዛሬ ከሰማኋቸው የደርግ ባለስልጣናት ጀነራል አዲስ አሳማኝ እና ምክንያታዊ ናቸው አንደበታቸውም ደስ ይላል።

  • @mashofantaye8494
    @mashofantaye8494 2 года назад +3

    እግዚአብሔር ነብሳቸውን በገነት ያኑር። እነዚያን ሁሉ ጀግኖች ለሀገራቸው ብዙ የስሩ እንዳይሆን አድርጎ ጨረሳቸው።

  • @stoptheamharagenocide4716
    @stoptheamharagenocide4716 2 года назад +11

    ኢሳቶች የታሪክን ዕውነት የምታስቀሩልን ምርጦቻችን ናችሁ:: ብዙ የሚያምታታ ሁኔታ እንዳይባዛ ትክክለኛ ታሪክን ከባለታሪኮች ማስቀረት ከምንም በላይ ውድ እና ቅርስ ነገር ነው! እጅግ እናመሰግናችሁዋለን!!!

  • @caleb7859
    @caleb7859 2 года назад +23

    ደርግን በትክክለኛው እና በእውነት ሊታመን በሚችል ሁኔታ ከሌሎች በተሻለ መልኩ ያቅማቸውን ያክል ያለድብብቆሽ በጥሩ የአነጋገር ጥበብ የገለፁ ብቸኛ ሰው ይመስሉኛል እናመሰግናለን

    • @yaredteshome9603
      @yaredteshome9603 8 месяцев назад +2

      ቨቨቨቨ፤፤ሀ

    • @GeneneWakene
      @GeneneWakene 7 месяцев назад

      ።።

    • @HundeBiqilaAsli
      @HundeBiqilaAsli 3 месяца назад

      @@yaredteshome9603 ይችህ ሴትዮ የቀደሞ ሥረዐት ነፈቂ መሆኑዋን ትረደለችችሁ የሴት ሙጢ

  • @jaredwassif1329
    @jaredwassif1329 Год назад +2

    Thanks journalists, and General tedla

  • @mesfintekle9676
    @mesfintekle9676 2 года назад +8

    Thank you it was great interview. I hope we have learned from him

  • @tekletsega7986
    @tekletsega7986 2 года назад +4

    ይህ ሰውየ በጣም ንፁህና እውነተኛ ነው። እድሜ ይስጠው

  • @lemlemhagos2750
    @lemlemhagos2750 8 месяцев назад +2

    አንድ የኢምባሲ ሀኪም ይህን ያህል ጉዳት የደረሰበትን ሰው እንዴት ችላ ሊለው ቻለ?? እናንተስ ምንም እንዳልተፈጠረ ምግብ ቀርቦ መብላት ምንም ዓይነት እርህራሄ ያለመኖር የጨካኔ ጥግ ነው። አሁን ማውራት ለቤተሰቡም የተዳፈነን እሣት መቆስቆስ ነው።

  • @bethlehemtesfaye5381
    @bethlehemtesfaye5381 2 года назад +6

    በጣም ትክክለኛ አስተያየት ነው የሰጡት የጄነራል አዲስ ተድላ። በጣም ሚዛናዊ ናቸው

    • @koala10ish
      @koala10ish 2 года назад

      ዝምበል አሮጊት አህያ፦ ኤርትራ ጭራቁ ሃይለስላሴ ባሜርካ ተደግፎ ብቻ ነው በግቦ የወረራት እንጂ ምንም ጊዜም የኢትዮጵያ አካል ሁና አታቅም ለ ፩፭ ሺዎች አመታት፦ ሁሉም የኢትዮጵያ ነጓውስት እስከ ቴዎድሮስ እና ሚንሊክ የኤርትራ ምድር ረግጠው አያቁም፦፦፦ እከካም አጋሜው አሉላ ብቻ ነው ለ፭ አመታት [የኤርትራው ንጉስ ወልደሚካኤል ከጌታው ግማታም ካሳ መርጫ ዮሃንስ ከሶስት ወራር ጦሩነት ማሸነፍ ሳይችል ሲቀር በሰላም አሳበው ክደው በአድዋ በእስር ከማረኩት በኋላ] ወደ ኤርትራ የረገጠው።

    • @abyssiniaethiopia5331
      @abyssiniaethiopia5331 2 года назад +1

      @@koala10ish የምትፀፈዉ በኛ አልፋቤቶ ቁጥርም ኦንደዛ ግን ቀኝ ግዛት ትላላቹ; የማይነጋ መሰላት በቋጥ አ....የሰጋፖር ከተማ መቸነው አገራቹ ጉራ ብቻ ።

    • @koala10ish
      @koala10ish 2 года назад +1

      @@abyssiniaethiopia5331 ዝምበል ውሸታም አሮጊት አህያ፦

    • @koala10ish
      @koala10ish 2 года назад

      @@abyssiniaethiopia5331 ዝምበል ውሸታም አሮጊት አህያ፦ የኤርትራ ህዝብ በምንም ተአምር ከኋላ ቀር ኢትዮጵያ እንቀላቀል ብሎ አያቅም፦ ዘልዓለም ስትዋሹ አትኑሩ፦ ኤርትራ ጭራቁ ሃይለስላሴ ባሜርካ ተደግፎ ብቻ ነው በግቦ የወረራት እንጂ ምንም ጊዜም የኢትዮጵያ አካል ሁና አታቅም ለ ፩፭ ሺዎች አመታት፦ ሁሉም የኢትዮጵያ ነጓውስት እስከ ቴዎድሮስ እና ሚንሊክ የኤርትራ ምድር ረግጠው አያቁም፦፦፦ እከካም አጋሜው አሉላ ብቻ ነው ለ፭ አመታት [የኤርትራው ንጉስ ወልደሚካኤል ከጌታው ግማታም ካሳ መርጫ ዮሃንስ ከሶስት ወራር ጦሩነት ማሸነፍ ሳይችል ሲቀር በሰላም አሳበው ክደው በአድዋ በእስር ከማረኩት በኋላ] ወደ ኤርትራ የረገጠው።

  • @seifu7043
    @seifu7043 2 года назад +3

    Gen. Addis Tedla thank you very much.

  • @donbosco3732
    @donbosco3732 2 года назад +9

    ብዙ ግፍ ከፈጸሙት የደርግ ኣባል አዲስ ተድላ: ትረካው ደስ ይላል 30 ዓመት ኤምባሲ ቢሆንም እስር ቤት መሆኑ መቸ ይቀራል::እንክዋን ወረ ነጋሪ ለመሆን በህይወት ቀረህ::

    • @Koke01-24
      @Koke01-24 2 года назад +3

      በታም ትክክለኛ አስተያየት፣እኔ በሕይወት አለው ትልቅ ምስክር ነይ፣ አባቴን እና ስንት ቤተሰቦቼን ገለው አስከሬን እንኮን አልቀበርኩትም አሁን እንደቀልድ ያወራል፣አምላክ በልጅ ልጆቻቸው የሚደርስ ግፍ ነው የሰሩት፣ስለትክክለያ አስተያየትዎ አመሰግናለውይ።

    • @veracity8968
      @veracity8968 5 месяцев назад

      እኔም 3 አጎቶቼን ገለው ለ1ዱ ቤቱ ደጃፍ ስለረሸኑት ሬስውን ቤተሰብ ነው ያነሳው 2 ቱ አስክሬን የለንም እንዲሁ ሲለቀስ ተኖረ!!! እግዚአብሔር በሰማይ ይፈረዳቸው መንግስቱ ማምለጡ ያሳዝናል !!! ደርግ ጭካኔን ያስገባው እሱ ነው !!!!

  • @berhanumoges4192
    @berhanumoges4192 2 года назад +10

    መንግስቱ ኃይለማርያም አንድ ሰው እስኪ ቀር ያለው ትዝ እያለኝ እያለ ተናገሩት ያ ሁሉ ሕይወት እንደ ዋዛ እርሱም እግረ አውጪኝ ....

  • @alphaville7115
    @alphaville7115 2 года назад +11

    I watched all parts of the show with a great deal of interest. The interviewer tried her best to get as much information as possible. Shout out to her for a job well done. I learned a lot from it.I found General Addis Tesla to be a reasonable, humble and a balanced person. I should say he looks great for his age. I wish him good health and happiness.

    • @koala10ish
      @koala10ish 2 года назад +1

      ዝምበል አሮጊት አህያ፦ ኤርትራ ጭራቁ ሃይለስላሴ ባሜርካ ተደግፎ ብቻ ነው በግቦ የወረራት እንጂ ምንም ጊዜም የኢትዮጵያ አካል ሁና አታቅም ለ ፩፭ ሺዎች አመታት፦ ሁሉም የኢትዮጵያ ነጓውስት እስከ ቴዎድሮስ እና ሚንሊክ የኤርትራ ምድር ረግጠው አያቁም፦፦፦ እከካም አጋሜው አሉላ ብቻ ነው ለ፭ አመታት [የኤርትራው ንጉስ ወልደሚካኤል ከጌታው ግማታም ካሳ መርጫ ዮሃንስ ከሶስት ወራር ጦሩነት ማሸነፍ ሳይችል ሲቀር በሰላም አሳበው ክደው በአድዋ በእስር ከማረኩት በኋላ] ወደ ኤርትራ የረገጠው።

    • @koala10ish
      @koala10ish 2 года назад

      ዝምበል ውሸታም አሮጊት አህያ፦ የኤርትራ ህዝብ በምንም ተአምር ከኋላ ቀር ኢትዮጵያ እንቀላቀል ብሎ አያቅም፦ ዘልዓለም ስትዋሹ አትኑሩ፦ ኤርትራ ጭራቁ ሃይለስላሴ ባሜርካ ተደግፎ ብቻ ነው በግቦ የወረራት እንጂ ምንም ጊዜም የኢትዮጵያ አካል ሁና አታቅም ለ ፩፭ ሺዎች አመታት፦ ሁሉም የኢትዮጵያ ነጓውስት እስከ ቴዎድሮስ እና ሚንሊክ የኤርትራ ምድር ረግጠው አያቁም፦፦፦ እከካም አጋሜው አሉላ ብቻ ነው ለ፭ አመታት [የኤርትራው ንጉስ ወልደሚካኤል ከጌታው ግማታም ካሳ መርጫ ዮሃንስ ከሶስት ወራር ጦሩነት ማሸነፍ ሳይችል ሲቀር በሰላም አሳበው ክደው በአድዋ በእስር ከማረኩት በኋላ] ወደ ኤርትራ የረገጠው።

    • @khalfeyukulu3053
      @khalfeyukulu3053 2 года назад

      @@koala10ish መዓስ ደኣ ንጉስ ነይሩ ወደይ ደኣ ኣብ ኤርትራ ። ካብ መዓስ ደኣ እዩ ከ ራእሲ ወልደንኪኤል ንጉስ ዝኑቡረ ደኣ ካብ ስሚዒት ወጺካ ኣብ ክውንነት ተዛረብ ። ኣብ ዘመነ ምሳፍንታ ዶብ ገለ ኣይነበረን ከምኣብነት ደቂ ክልተ የሕዋት ሃዘጋን ጸዓዘጋን ንባዕሎም ቡዙሕ ግዜ ተዋጊኦም ኣብ መወዳእታ ግን ራእሲ ወልደልክኤል ምስ ሓባብ ኮይኑ ን ጸዓዘጋ ሲዕሪዋም ። ኣቀዲሚ ከኣ ኣዲኦም ን ራእሲ ወልደንኪኤል ወይዘሮ ኢለኒ ድሕሪ ሞት በዓል ቤታ ናብ ትግራይ ከይዳ ናብ ውቤ ከይዳ እያ ስልጣን በዓል ቤታ ናብ ደቃ ክመሓላለፍ ተገይሩ ።ስለዚ ዶብ ኣይነበረን ሱቅ ኢልካ ኣይትሃውትት ንቅድም ፍለጥ ። ብ ታሪክ ይኩን ኣብ መጻሕፍቲ ቡዙሕ ዘይ ዝረበሉ ባሕሪ ነገስታት ዝበሃል ነይሩ ። እዚ ክብል ግን ምስ ኣምሓራ ርክብ ከምዝነበረና ዝነግር ወላ ሓደ የለን እንተ ምስ ትግራይ ግን ከበሳታት ኤርትራ ሓደ ህዝቢ እዩ ፍቶ ጽላእ። ግን ሃገራት ብ ዓሌት ወይ ካልእ ኣይትመስረታን። ኣብ ኣፍሪቃ ከኣ ምስ ምምጻእ ኤሮባ ተመስሪቱ ወላ ኢቶብያ ታሪክ ኣንብብ ስማዕ ከኣ እዝወድሓንካ።

    • @koala10ish
      @koala10ish 2 года назад

      @@khalfeyukulu3053 ደምባራው ተዲ፣ ቡሽቲ እንደርታው ተወልደ፣ ቅዘናም ብስራት፣ ሻርሙጣ አበባ፣ ሁላቹም እከካም አጋሜዎች ናቹ፣ ስለ ኤርትራ ምንም አያገባቹም። ቡዳዎች። ቲዲፍ በሁመራ በጀግኖች ፋኖዎች ተቃጥለዋል፦ ምንም አቅም የለውም ወልቃይት ነጻ ለማውጣት እንኳን ወደ ኤርትራ ሊገባ አምበሶች ዋርሳይ መንደላዮች እያሉ። ይልቁንስ አጋሜዎች ዘመዶቻቹ በርሃብ እያለቁ ናቸው፣ ስለነሱ አስቡ። ፈሳሞች፦

    • @koala10ish
      @koala10ish 2 года назад

      @@khalfeyukulu3053 ሁላቹም እከካም አጋሜዎች ናቹ፣ ስለ ኤርትራ ምንም አያገባቹም። ቡዳዎች።

  • @Mirkuzz
    @Mirkuzz 2 года назад +8

    This is the best candid interview of the former Derg officials I’ve seen so far. And BIG kudos to the interviewer. Unfortunately, many other interviewers interrupt, try to make their opinions & show off their own knowledge on a subject matter.

    • @yonastekle1848
      @yonastekle1848 2 года назад

      he is Criminal , what candid interview you are talking about ... the man committed genocide.. so disguted he was give the platform to talk so much rubiish

    • @nikolaiermilbobeica4542
      @nikolaiermilbobeica4542 2 года назад

      @@yonastekle1848 he is innocent he is one of the legendary humble great intellectuals of not only the DERG regime but also in the whole history of Ethiopia

  • @shailu365
    @shailu365 2 года назад +5

    Like the interview. Good answer. The journalist is the best.

    • @koala10ish
      @koala10ish 2 года назад

      ዝምበል አሮጊት አህያ፦ ኤርትራ ጭራቁ ሃይለስላሴ ባሜርካ ተደግፎ ብቻ ነው በግቦ የወረራት እንጂ ምንም ጊዜም የኢትዮጵያ አካል ሁና አታቅም ለ ፩፭ ሺዎች አመታት፦ ሁሉም የኢትዮጵያ ነጓውስት እስከ ቴዎድሮስ እና ሚንሊክ የኤርትራ ምድር ረግጠው አያቁም፦፦፦ እከካም አጋሜው አሉላ ብቻ ነው ለ፭ አመታት [የኤርትራው ንጉስ ወልደሚካኤል ከጌታው ግማታም ካሳ መርጫ ዮሃንስ ከሶስት ወራር ጦሩነት ማሸነፍ ሳይችል ሲቀር በሰላም አሳበው ክደው በአድዋ በእስር ከማረኩት በኋላ] ወደ ኤርትራ የረገጠው።

  • @muludershe7897
    @muludershe7897 2 года назад +9

    ጀነራል አዲስ : የመንግስቱን : ፋሺስትነት : ጨካኝነት : እየተከላከሉ ይታያል : በቃለ መጠይቁ : እውነትን አፍረጥርጦ የሚናገር ይጥፋ : ያሳዝናል !

    • @mulugetaseleshi7422
      @mulugetaseleshi7422 2 года назад +1

      አልተከላከሉም

    • @540963
      @540963 Год назад

      የወያኔ አስተሳሰብ አራማጅ በምንም አይረካም

  • @peaceglory9773
    @peaceglory9773 2 года назад +2

    Thank you Sir! Enjoy the rest of your life as well deserved! God bless you 🙏

    • @veracity8968
      @veracity8968 5 месяцев назад

      Blood of our families are on his hand like it or not

  • @alemerge6434
    @alemerge6434 2 года назад +1

    Thanks for ur contribution for Ethiopia 💚💛❤️

  • @nikolaiermilbobeica4542
    @nikolaiermilbobeica4542 2 года назад +3

    Thanks to your excellency General addis tedla over all your well detaild answers for the last 4 consecutive interview and to wonderful journalist

    • @koala10ish
      @koala10ish 2 года назад

      ዝምበል አሮጊት አህያ፦ ኤርትራ ጭራቁ ሃይለስላሴ ባሜርካ ተደግፎ ብቻ ነው በግቦ የወረራት እንጂ ምንም ጊዜም የኢትዮጵያ አካል ሁና አታቅም ለ ፩፭ ሺዎች አመታት፦ ሁሉም የኢትዮጵያ ነጓውስት እስከ ቴዎድሮስ እና ሚንሊክ የኤርትራ ምድር ረግጠው አያቁም፦፦፦ እከካም አጋሜው አሉላ ብቻ ነው ለ፭ አመታት [የኤርትራው ንጉስ ወልደሚካኤል ከጌታው ግማታም ካሳ መርጫ ዮሃንስ ከሶስት ወራር ጦሩነት ማሸነፍ ሳይችል ሲቀር በሰላም አሳበው ክደው በአድዋ በእስር ከማረኩት በኋላ] ወደ ኤርትራ የረገጠው።

    • @nikolaiermilbobeica4542
      @nikolaiermilbobeica4542 2 года назад

      @@koala10ish shut up your stinky mouth crazy complexar go to hell!

  • @rask-manmichaelk6287
    @rask-manmichaelk6287 2 года назад +19

    እኔ የገረመኝ እንደዜ የተረጋጋ ስው ደርግ ውስጥ እያሉ ነው እንደዛ ውጣቱን ሴገደሎ የነበረው ይህው እናነተ የጅመራችሁት ግድያ ማቆመያ የሌለው አገር ሁኖል።

    • @johnnykeita7392
      @johnnykeita7392 2 года назад +1

      Weshetam

    • @Anson..23-s2l
      @Anson..23-s2l Год назад +1

      Derg wist sergo geb tebaboch ena zeregnoch seleneberu enesu nachew sew segelu yeneberut ...

    • @tameratgutema9834
      @tameratgutema9834 Год назад +1

      መግደል የጀመረው በመጀመሪያ ኢህአፓ ነው። ይህንን ግድያ ለመከት ደግሞ ደርግም መግደል ጀመረ ብዙ ገዳይ ድርጅቶች ነበሩ ደርግን ብቻ ተጠያቂ ማድረግ ተገቢ አይመስለኝም

    • @hoppyhope9751
      @hoppyhope9751 Год назад

      አንተም ስታረጅ ትረጋጋለህ

  • @zewidekebede7449
    @zewidekebede7449 11 месяцев назад

    Thank you

  • @maxarte5753
    @maxarte5753 2 года назад +6

    One of the last and Great heroes of Great Ethiopia. Great interview. Great history.

    • @veracity8968
      @veracity8968 5 месяцев назад

      What hero ??? For removing horrifically our great King ??? He has blood on his hands like all of them !!! ደደቦች

  • @hailechane2269
    @hailechane2269 2 года назад +2

    Thanks Genral for your service

  • @alge6087
    @alge6087 2 года назад +10

    General Addis Tadila explained the very fact about the Derge before 1983 . His speech is very very impressed me because he told the truth so many things in details. He is really really very educated and skillful General. We and those new ethiopian generation will learn from this History. He was very regretted by horrific death of 60 Ethiopian higher ministers and top others officials in 1966 by the Derge. Also in 1983, 14 ethiopian generals were killed because of they trying to overthrow Colonel Mangistu Hilamarim I was 10th grade at that Year when I heard by break news on Ethiopian Radio in 1983 . Night time and still I remembered it. That was very very huge mistakes in our country and Ethiopia lost so many educated people . As concequece, Wayne and shabia get victory and even we lost our ports and so Many things !!!! Moreover, our people and country divided by Wayne ethinc idiology cancer . As the result, many ethiopian people died and displaced from their own country like , from Walaga Bindhsngul and others places.
    The most surprised thing is, ethiopian people killing each other's because of Wayne declared war for the 3rd time after went Mekel from Addis Ababa. Those Wayne officials do not have Brain and still doing same fuke jobs. General Addis, said that * ethiopian politicians still doing similar idiea like before 1983. As my understanding,
    *"The politicians now in Ethiopian they are fighting like during their era!*. This is true!!
    Everybody can make a mistake but we have to learn from the past mistakes!! Now Amhara politicians, Oromo politicians and others fighting each other's to repeat same horrific events in this country again !! But the consequences, will be the worst than during the Derge. Finally,. Thank you ethiopian Radio for inviting this Ethiopian General Addis Tadila. She did her interview
    In very very professional minner . She is very Organized, and very polite woman
    So I saw her interview from the beginning to the last . On the others,. I like too much the former ethiopian army because they scarfied for ethiopian unity but they left on the street without any benefits by Wayne
    However, Wayne Gurrela fighers got countless benefit from Ethiopia for they didn't do anything for our country before 1983,

    • @abyssiniaethiopia5331
      @abyssiniaethiopia5331 2 года назад +1

      We'll said.

    • @addiszemenjembere4600
      @addiszemenjembere4600 2 года назад

      It was 1981

    • @yonasgede7258
      @yonasgede7258 2 года назад

      Both Gen. Fanta and Gen. Addis were served as Minster's for industry minster. From bigning why Mengistu moved them from military to civil service. There are some rumours ,?Would you ask him please. I would like to apreciated to the detailed history you have explained.

    • @veracity8968
      @veracity8968 5 месяцев назад

      Derg killed millions and too many of us lost family wto recovering their body ! This man never condemned Derg he is equally guilty and criminal ! To this day they did not apologize to the atrocities they committed !!! Derg was the early cancer that brought on us woyane by refusing to surrender power ! Fuck this man ! He is a liar and talk as if he did nothing !!!! You see we found my uncle a highly educated man murdered on the street we will never forget !!! Derg was fascist a bucherer !!!

  • @bethelephrata7487
    @bethelephrata7487 Год назад +1

    ደርግ ሃገራችን እግዚአብሔር የለም የሚል ርዕዮት አስገብቶ እስከ አሁን ደሙ አልቀቀንም ገና ብዙ ዋጋ ያስከፍለናል።

  • @derejeabate1591
    @derejeabate1591 Год назад

    Interesting story, thank you Lt. General. God bless the rest of your life. Thhank you the best ESAT journalist.

  • @sabagizawgizaw8606
    @sabagizawgizaw8606 2 года назад +4

    ' ማን ያርዳ የቀብር ማን ያውራ የነበረ " በህይወት ተርፈው ታሪክ ለመፃፍ አብቃዎት ጀነራል ::

  • @ermihabteshzeray5343
    @ermihabteshzeray5343 2 года назад +3

    Proud of you General Adis Tedela

  • @ermihabteshzeray5343
    @ermihabteshzeray5343 2 года назад +3

    I love to listen to Letennant Adis Tedela. God bless you and your family

  • @AB-py2hj
    @AB-py2hj 2 года назад +7

    Very good interview. Highly educational about the Derg regime and the revolution. Correction: Col Mengistu is a graduate of Holeta Military school not Harar Military academy. I know the General meant Holeta. It is an honest mistake.
    Thank you General for your service to Ethiopia. Congratulations for your new freedom and wish you all the best. Only a handful of people experience what you experienced in their lifetime. You look very good for your age and after nearly 30 years of confinement.
    Good interviewer with good questions.

    • @gmbarxorona2655
      @gmbarxorona2655 2 года назад

      IGNORANT YOU SHOULD HAVE LISTENED AMAN TO GIVE ERITREA FEDERATION LOOK AT YOUR MAMA ETHIOPIA NOW

    • @issupetros2337
      @issupetros2337 2 года назад

      1Q

  • @maxarte5753
    @maxarte5753 2 года назад +9

    Even though I have misgivings and reservations about how historical Ethiopian regimes treated the Somali Ethiopians, I still have respect for great Ethiopians who served their nation based on the politics of the time except of course the atrocities committed against Somalis in Ethiopia. History is history.

    • @ezrameko2685
      @ezrameko2685 2 года назад +1

      Well, it is not just Somalis that suffered under the DERG fascists but the country as a whole. Many brothers and sisters have been murdered by these people day in day out; when I was going to school in the mornings, there were corps laying down on the streets with 'key shibir yifafam' written on their bodies! Their family members could not pick up their bodies for fear of being killed themselves! On top of that, people were not allowed to mourn for those killed that way! This guy and his cronies don't seem to realize the extent of their crimes and the impact they had on the population. I, for one, remember those instances so vividly after over 40 years!!! They were the scum of the earth!

  • @ከቤጎምላሌ
    @ከቤጎምላሌ 2 года назад +6

    የምስራች ቁልፍ ቁልፍ ጥያቄዎችን ነው የጠየቅሻቸው:: በተለይ ቤተሰባቸውን የማሸሽ ቅድመ ዝግጅት ማድረጋቸው: ከምዕራባውያን ጋር እየሰሩ እንደነበር ግልፅ ነው::

  • @kiparamobkama9901
    @kiparamobkama9901 2 года назад +6

    ሲፈልጡ ሲቆርጡ ከርመው፤የለሁበትም ይደብራል

    • @veracity8968
      @veracity8968 5 месяцев назад

      ይቅርታ ለሕዝብ መጠየቅ ያቃታቸው ስብስብ !!! ቱ

  • @גטהכסמהגכהרין
    @גטהכסמהגכהרין 2 года назад +2

    በጥሩ ሁኔታ ጄኔራል ብዙ ነገር እስውቀውናል ደስ የሚል ቃለመጥይቅ ነው ጋዜጠኛው አጥያየቅ ግሩም ነው አስፈላጊ የተባሉትን ሁሉ ነው የጥየቅች
    ኮሎኔል ብርሃኑ ባዩህ አንድ ዩቱብ ሚድያ ላይ ቅጥ ያጣ ድንብር ብር ያለ ቃለ መጥይቅ ሰጥተዋል
    ከደርጎች የተማሩ የተባሉት ብርሀኑ ባይህ የተጠበቀውን ሁነው አልትዩም እርጂና ? የጥየቂወች አላዋቂነት በጣም ብዙ ሕዝብ ቅር አሰኝታል እኒህ ስውየ ነበሩ እርሶ እኮ ርእሰ ብሄር ነወት የተባሉት ብሉን አዝነናል
    እስኪ ውብ ባለሙያ ጋዜጠኛ ብርሀኑን አቅርበሺ ጥይቂው ምንጊዜም ትልቅ ታሪክ ነውና

  • @ethiopiadagne
    @ethiopiadagne 2 года назад +1

    Thank you for the detailed interview. Well presented. It reflects v positively on the interviewer. Well done!

    • @koala10ish
      @koala10ish 2 года назад

      ዝምበል አሮጊት አህያ፦ ኤርትራ ጭራቁ ሃይለስላሴ ባሜርካ ተደግፎ ብቻ ነው በግቦ የወረራት እንጂ ምንም ጊዜም የኢትዮጵያ አካል ሁና አታቅም ለ ፩፭ ሺዎች አመታት፦ ሁሉም የኢትዮጵያ ነጓውስት እስከ ቴዎድሮስ እና ሚንሊክ የኤርትራ ምድር ረግጠው አያቁም፦፦፦ እከካም አጋሜው አሉላ ብቻ ነው ለ፭ አመታት [የኤርትራው ንጉስ ወልደሚካኤል ከጌታው ግማታም ካሳ መርጫ ዮሃንስ ከሶስት ወራር ጦሩነት ማሸነፍ ሳይችል ሲቀር በሰላም አሳበው ክደው በአድዋ በእስር ከማረኩት በኋላ] ወደ ኤርትራ የረገጠው።

    • @HamasenBr
      @HamasenBr 2 года назад +1

      እኔም ይህን ብያለሁ። ስለዚያኛው ቅሌታም ሽማግሌ ብርሃኑ ባይህ የፃፍኩትን ኮሜንት አንብብልኝ ባክህ።

    • @koala10ish
      @koala10ish 2 года назад

      ዝምበል ውሸታም አሮጊት አህያ፦ የኤርትራ ህዝብ በምንም ተአምር ከኋላ ቀር ኢትዮጵያ እንቀላቀል ብሎ አያቅም፦ ዘልዓለም ስትዋሹ አትኑሩ፦ ኤርትራ ጭራቁ ሃይለስላሴ ባሜርካ ተደግፎ ብቻ ነው በግቦ የወረራት እንጂ ምንም ጊዜም የኢትዮጵያ አካል ሁና አታቅም ለ ፩፭ ሺዎች አመታት፦ ሁሉም የኢትዮጵያ ነጓውስት እስከ ቴዎድሮስ እና ሚንሊክ የኤርትራ ምድር ረግጠው አያቁም፦፦፦ እከካም አጋሜው አሉላ ብቻ ነው ለ፭ አመታት [የኤርትራው ንጉስ ወልደሚካኤል ከጌታው ግማታም ካሳ መርጫ ዮሃንስ ከሶስት ወራር ጦሩነት ማሸነፍ ሳይችል ሲቀር በሰላም አሳበው ክደው በአድዋ በእስር ከማረኩት በኋላ] ወደ ኤርትራ የረገጠው።

    • @ethiopiadagne
      @ethiopiadagne 2 года назад

      @@koala10ish You are rude and ignorant.

  • @stoptheamharagenocide4716
    @stoptheamharagenocide4716 2 года назад +1

    ኢሳቶች የታሪክን ዕውነት የምታስቀሩልን ምርጦቻችን ናችሁ:: ብዙ የሚያምታታ ሁኔታ እንዳይባዛ ትክክለኛ ታሪክን ከባለታሪኮች ማስቀረት ከምንም በላይ ውድ እና ቅርስ ነገር ነው! እጅግ እናመሰግናችሁዋለን!!! የደርግ መንግስ አንዲት ታለቅ ኢትዮጵያን ተረክቤ ሳለ የተቆራረሰች እና የባሕር በሯን የተደፈረች ሐገር በታሪካዊ ጠላት ቅጥረኞች አላስደፍርም ብሎ መዋጋቱ ትክክል ነበር!!! ሰው በላ ደርግ ሲል የነበረ ወያኔ ራሱ ግን የሐገሪትዋ ጠላቶች ቅጥረኛ ወንበዴ ሆኖ ሐገርን እና ሕዝብን ሲያምስ የነበረ የሌባ ስብስብ መሆኑን ሥልጣን ይዞም 30 ቢሊዮን ዶላር የሐገርን የምስኪኖች የርዳታ ገንዘብ ከሐገር ያሸሸ የሞላጮች ስብስብ ነበር:: የደርጎችን እማ ይኸው በድህነታቸው ምስኪን ሆነው አገኘናችው! እውነት አርነትን ታወጣለች! ውድቀት ለሶላቶ ዘራፊ የሕገር ጠላቶች!!!ቅጥረኞቹም ሲያሸሹ በከረሙት የደሀ ዕጣፈንታ ዶላር የፈረንጅ ማፍያ እየገዙብን ነው!!!

  • @selamawitangesom3426
    @selamawitangesom3426 2 года назад +2

    Rip General Aman Andom our hero

  • @saratekle1029
    @saratekle1029 Год назад +1

    That’s God it was over you guys are the reason may people like me lost our father

    • @veracity8968
      @veracity8968 5 месяцев назад

      Yes and they never apologize ! This phony man says even Menguistu የመሪ ብቃት ችሎታ ይለው ሰው ነበር 🤮🤮🤮. They are still in denial

  • @Ghyfffd
    @Ghyfffd 2 года назад +2

    ሌ/ጄ አዲስ ተድላና ሌ/ኮረኔል ብርሀኑ ባይህ በፈጣሪ ፈቃድ ከብዙ ጊዜያትና ውጣውረዶች በኋላ ለዚህ ምስክርነት መብቃታችሁ እድለኛም ናችሁ ፈጣሪ ሊመሰገን ይገባዋል, ይሄንን ለማለት የፈለኩት እናንተ የታሪክ ምስክሮች ናችሁ እናንተን በህይወት ማግኘት ለኛ ከፃፋችሁት መጽሀፍ በተጨማሪ ብዙ ጠቃሚ መረጃዎችን እንደምታጋሩ እምነት አለኝ, በተለይ ወያኔ ካመጣብን የብሄር ክፍፍል ጣጣ ወተን በኢትዮጲያ አንድነት ላይ መራመድ የምንችልበት መንገድን ታመላክቱናላችሁ ብዬ አምናለሁ, ደርግ በኢትዮጲያ አንድነት ላይና ለኢትዮጲያ ሁለንተናዊ እድገት ጠንካራ አቋምና ፍላጎት ነበረው ብዬ አምናሁ የደርግ ትልቁ ስህተት ነው ብዬ የማምነው የንጉሱና የስልሳዎቹ ሚኒስትሮች ግድያ ነው ይህ መሆኑ ሄዶ ሄዶ የውድቀቱ አንዱ መንስኤ ሆኗል ይህም ሆኖ ደርግ በኢትዮጲያዊነት ላይ ባለው የማያወላውል አቋሙ በጣም ያስደስተኛል; ምክንያቱም የሰውልጅ ለኑሮውም ለእድገቱም ቤተሰብ መስርቶ ለመኖሩም ቅድሚያ የሚሰጠው ለሀገር በመሆኑ ነው ሀገር ከሌለ ምንም ነገር ስለሌለ ነው በመሆኑም ወያኔና መሰሎቹ በሚፈበርኳቸው የሀሰት ትርክቶች' በሚፈጥሯቸው ክፍፍሎችና ግጭቶች ለብዙሺ አመታት የኖረችን ሀገር አፍርሰው በምናባቸው በሳሏቸው የራስ ሀገር የመፍጠር የቅዠት መንገድ ተጉዘው ለዚህ ከፍተኛ ችግር ዳርገውናል' እናም የነዚህ ከሀዲ ገንጣይ ወንበዴዎች ማንነት ከናንተ በላይ የሚያውቅ ይኖራል የሚል እምነት የለኝም ስለዚህ በዚህ ዙሪያ በተጨበጠ መረጃ ለአሁኑ ትውልድ እውነታውን የማሳወቅና የማንቃት ስራ ትሰራላችሁ የሚል ከፍተኛ ተስፋ አለኝ በተለይ ይሄ ትውልድ የሀገር ፍቅሩ እንዲሸረሸርና ግላዊ የማይረባ ጥቅም ላይ እንዲያተኩር ሆን ተብሎ የተሰራበት በመሆኑ ሀገራችን ለቀጣዮም ትውልድ የምትተርፍ እንጂ አሁን ላለው ብቻ ሆና እንዳትቀር ቅብብሎሹ እንዲቀጥል ለማድረግ የናንተ አስተዋጾኦ ወሳኝ ነው ብዬ አስባለሁ' በተረፈ በድጋሚ በዚህ ጊዜ; እናንተን ማግኘታችን እድለኛም ነን እላለሁ.

  • @saratekle1029
    @saratekle1029 Год назад +1

    The Eritrean people blood is on your hand h

    • @veracity8968
      @veracity8968 5 месяцев назад

      And many of us Ethiopians !!!! We were under tyranny

  • @geleta1610
    @geleta1610 9 месяцев назад +1

    ደርግ በጥቅሉ የታሪክ አተላ ነው። ለጠቅላላ እውቀት እንስማው እንጂ።

  • @siyoumy
    @siyoumy 4 месяца назад

    Video ye tekorarete bota alew lemin?

  • @mulugetaseleshi7422
    @mulugetaseleshi7422 2 года назад +10

    ጄኔራል አዲስ እውነተኛ ተናጋሪ ነዎት:: በተለይ ስለመፈንቅለ መንግስቱ የተናገሩት ፍፁም እውነት ነው::

  • @wediadi6788
    @wediadi6788 9 месяцев назад

    0:48 However it is appropriate to give credit when it is due. Lt.Colonel Addis Tedla and his colleague went to the coup-makers to find out what was happening and went into the ministry offices to discuss with General Merid & others. They braved to go to the coup makers even though they knew General Haile Giorgis was already killed by one of the main coup makers.

  • @drendalamawat15
    @drendalamawat15 2 года назад

    ጄኔራል አዲስ ስለኮሎኔል ተስፋዬ ወልደሥላሴ ምን ይላሉ? በኮሎኔል ፍስሃ ሃሳብ ይስማማሉ?

  • @tarekehadgu2205
    @tarekehadgu2205 2 года назад

    ጥሩ ኢንተርቪው። ጀነራሉ ብዙ እውቀት ኣላቸው። ጆርናሊስትዋ ስምዋ ማነው ጎበዝ ነች. I like her, what her name ?

  • @wediadi6788
    @wediadi6788 9 месяцев назад

    19:40 It is said that when the Felashas were sent to Israel, the Derg removed the seats of the planes in order to send as many Felashas as possible, like goods!

  • @chelsea-pk8jq
    @chelsea-pk8jq 2 года назад +10

    የጀነራል ኣማን ኣስተያየት ኣለመቀበል መዝዙ ያው ህልቂት ነው የፈጠረው ኣሁን ልብ መግዛት ነው ይብቃን።

  • @ermiyesketema299
    @ermiyesketema299 Год назад

    እሳቸው እኛ ቤት ሲመጡ አስታውሳለሁ

  • @abdisahaga8779
    @abdisahaga8779 11 месяцев назад +2

    ደም ጠጪው ደርግ አባል ሁነህ ወጣቱን ጨርሰህ አሁን ዘና ብለህ ታወራለህ

  • @moeawale4891
    @moeawale4891 2 года назад

    Not bad . He corroborates what most rumors had it about the Derg and the revolution situation and military rule of those dark days. looks humble and speaks softly not metow, metew etc. anymore. as age, prison and perhaps geriatric illness (the constant cough) eats slowly.
    I happen to know onev Gen Tesfaye's Sons college here in Canada drcadeses ago. . Very gentle and disciplined guys . They never mentioned about their father ir show anything about their past life when someone mentioned to me about . RIP

  • @tsehaybg9939
    @tsehaybg9939 2 года назад +1

    ጀነራል ፋንታ በላይ እንድሁም ተደብቆ ኳንቴነር ውስጥ ተግኝቷል እጅ የስጠ ተብሎ ነው በውቅትቱ የተገልፀው እራሱ አጠፈ ይሚለው ከእውነት የራቀ ነው ግን የማይገኙ ጠንካራ የጦር መኮንኖች ጠፍቷል እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ የሚበጀውን ያምጣ👍👍👍👍

    • @koala10ish
      @koala10ish 2 года назад

      ዝምበል አሮጊት አህያ፦ ኤርትራ ጭራቁ ሃይለስላሴ ባሜርካ ተደግፎ ብቻ ነው በግቦ የወረራት እንጂ ምንም ጊዜም የኢትዮጵያ አካል ሁና አታቅም ለ ፩፭ ሺዎች አመታት፦ ሁሉም የኢትዮጵያ ነጓውስት እስከ ቴዎድሮስ እና ሚንሊክ የኤርትራ ምድር ረግጠው አያቁም፦፦፦ እከካም አጋሜው አሉላ ብቻ ነው ለ፭ አመታት [የኤርትራው ንጉስ ወልደሚካኤል ከጌታው ግማታም ካሳ መርጫ ዮሃንስ ከሶስት ወራር ጦሩነት ማሸነፍ ሳይችል ሲቀር በሰላም አሳበው ክደው በአድዋ በእስር ከማረኩት በኋላ] ወደ ኤርትራ የረገጠው።

  • @teferaabera4979
    @teferaabera4979 2 года назад +1

    ሙዚቃሽ( intro ) ለጆሮ ይደብራል

  • @kebedel8888
    @kebedel8888 2 года назад +1

    Justice for blood thirsty derg members has to be served, he is hesitant even for apology, he has no remorse

    • @veracity8968
      @veracity8968 5 месяцев назад

      He talks as if he is an angel shame

  • @samsonabraha7702
    @samsonabraha7702 2 года назад +3

    አረመኔው መገስቱ ኃይለማሪያም የሆለታ ገነት ጦር ትምህርት ቤት ምሩቅ ነው የሐረር ጦር አካዳሚ አይደለም ጀነራሉ እርጅና ነው መሰለኝ ተሳስተዋል

    • @veracity8968
      @veracity8968 5 месяцев назад

      ይሸፈፍናል ይሄ ራሱ ይዋሻል

  • @engidatadesse5675
    @engidatadesse5675 2 года назад +2

    ጄኔራል አንድ ቦታ ኮለኔል መንግስቱን የሀረር ጦር አካዳሚ ምሩቅ ያሉት ስህተት መሰለኝ። ኮለኔል መንግሥቱ የሆለታ ምሩቅ ናቸው። ጄኔራል ጠፍቱኣቸው ሳይሆን ሆለታ ለማለት ፈልገው ይመስለኛል። ከዚህ በተረፈ ጋዜጠኛ የምስራች አጥናፍ ጎበዝ ጋዜኛ ነሽ።

    • @koala10ish
      @koala10ish 2 года назад

      ዝምበል አሮጊት አህያ፦ ኤርትራ ጭራቁ ሃይለስላሴ ባሜርካ ተደግፎ ብቻ ነው በግቦ የወረራት እንጂ ምንም ጊዜም የኢትዮጵያ አካል ሁና አታቅም ለ ፩፭ ሺዎች አመታት፦ ሁሉም የኢትዮጵያ ነጓውስት እስከ ቴዎድሮስ እና ሚንሊክ የኤርትራ ምድር ረግጠው አያቁም፦፦፦ እከካም አጋሜው አሉላ ብቻ ነው ለ፭ አመታት [የኤርትራው ንጉስ ወልደሚካኤል ከጌታው ግማታም ካሳ መርጫ ዮሃንስ ከሶስት ወራር ጦሩነት ማሸነፍ ሳይችል ሲቀር በሰላም አሳበው ክደው በአድዋ በእስር ከማረኩት በኋላ] ወደ ኤርትራ የረገጠው።

    • @007eakonchu3
      @007eakonchu3 2 года назад

      He just forgot about it.

    • @koala10ish
      @koala10ish 2 года назад

      @@007eakonchu3 No, he didn't....All damn Ethiopians should stop talking about sovereign Eritrea! Just go and claim the ape land Djibouti sold by your pagan King Menelik!

  • @melamha6640
    @melamha6640 Год назад

    ያደገች ፡ወደ ላይ በአለም በላይ የወጣችው ኢትዮጵያን የገደላችዋት እናንተ ናችሁ። OUR country has never be the same after that. Her children is paying the ግፍ of His Majesty. ህዝባን በስደት የአለም መሳቂያ ሆነን።

  • @asfawgetachew713
    @asfawgetachew713 2 года назад +1

    I think when Mengistu Hailemariam was changing and asign his staffs in different positions the reason was there was negotion between Mengistu regime and Rebeles gruop but the rebels was put pre condition that mengistu have to resigned inorder to the negotiation to be successful i remember that Mengistu Hailemariam on his last speech to ethiopian peple he said after that he reorganized and new assignment given starts to facilitate to quite from his power to go to Zimbabwe 🇿🇼 .

  • @korichafantaye1135
    @korichafantaye1135 2 года назад

    HULUME LE BEGO NEWE ENJOY THE REST OF YOUR LIFE.

  • @טדיטייאציאו
    @טדיטייאציאו 2 года назад +1

    ከዚህ ወዲያ ውረደት ምን አለ ከሀገረ ውስጥ ጥገኝነት ከዛው መገዳደል

  • @kokikokiki5945
    @kokikokiki5945 2 года назад +2

    ጀነራል፡ፋንታ፡ሲያመልጥነው፡የተመታው፡እጅአልሰጠም

  • @ethiodes
    @ethiodes 2 года назад +3

    እኔ በበኩሌ ደርግ በሚባለው ስርአት ውስጥ የነበሩ ባለስልጣኖችም ሆኑ ተራ ዜጎች ጥልቅ ፍቅር አለኝ ደርግ እውነት ለመናገር ዛሬ ኢትዮጵያ ብለን የምንጮህላትን አገር በውስጣችን የሳለ ነው ጥልቅ አክብሮት አለኝ....አለመታደል ሆኖ እንጂ ኢትዮጵያን እንደ ቱርክ ወይም ዛሬ ተፈርተው እንደሚኖሩ እንደነቬትናም ታላቅ አገር ያደርጋት ነበር:: አሁንም ኢትዮጵያዊነት ይለምልም!

  • @metasebiaseboka1347
    @metasebiaseboka1347 Год назад

    እራሱን እንዴት ያጠፋል፧ እጅን ከሰጠ መሳሪያ ያስረከበ ሰው በምን እራሱን አጠፋ?

    • @BEst-tn4ir
      @BEst-tn4ir Год назад

      Yes. Good observation, but one can commit suicide with out a gun. But, still, if Fanta wanted to commit that act, he would have done it on the first couple of days. It shows that he wanted to live. Betam betam betam yasazenal. እንደ ሀገር ነዉ የሞትነዉ ... ለሰዉ ሕይወት value ያልነበረዉ ስርአት!

  • @geleta1610
    @geleta1610 9 месяцев назад

    አይ መንግስቱ!?😭😭 የገዛ ጎደኝቹን አብሮ ከተሰበሰበበት አዳራሽ እያነቀ ያስገደለ ጨካኝ ባሬያ፣ መጨረሻ ሰአት ሽል ሲል ሊነግርህ ነበር ድሮሰ!? ፣ የአድርባይነትና በሰው ሳንባ መተንፈስ ትረፉ ፀፀትና ከተረፉ ሲያረጁ ወግ ማውጋት ነው። ቀጥል ጋሽ አዲስ!!😢😢😢

  • @teferigungul4620
    @teferigungul4620 11 месяцев назад +1

    61 የቀድሞ ባለ ስልጣኖች ፈጃቹ አታፍሩም

  • @Guto2790
    @Guto2790 11 месяцев назад +1

    This were All Military people! They took over civilian's, position and failed to run Ethiopia!

  • @dhaile8772
    @dhaile8772 2 года назад +1

    ይህ ገዳይና አስገዳይ "ባይሆን ጥሩ ነበር" ይላል ስለተረሸኑት 60 ሰዎች ሲናገር። አሁንም አብዮቱን defend ያረጋል! አረመኔ

    • @veracity8968
      @veracity8968 5 месяцев назад +1

      This is the error of the journalist she did not ask though questions !!! She is sitting with a criminal yet it looks like they are chilling

  • @fitsunmekonnen2880
    @fitsunmekonnen2880 2 года назад +1

    የናተን ቤተሰብ ወደ Europa አሽታችሁ የኢትዮጵያን ወጣት በጦርነቱ ማግዳችሁ ለሀገራችን ነው የታገል ነው ማለት አቶ አዲሰ አሰቀጥጥም በዚህ እድሜህ ጥያቄ ደሞ እየዘለሁ ነው የሚመለከት

    • @veracity8968
      @veracity8968 5 месяцев назад

      ትክክል!!! እነ አሻግሬ ይግለጡ እነ ፍቅረ ግዮርጊስ ወዘተ ደሞ ለ 10 ዓመት ሰው ሳናይ ይላል ዓይን አውጣ እኛ ቤተሰቦቻችን ታፍሰው ግማሹ ሲገደል ቶርች ሲደረግ ዓለም በቃኝ የተባለው ሲኦል !!! ለምን እሱን አትጠይቃቸውም?? እውነት ለ
      ኛ ክህደት ነው !!!

  • @kutebar896
    @kutebar896 2 года назад

    Sometimes I really wonder why discuss past politics?? When the present is burning with no solution is it meant to be history ?

    • @veracity8968
      @veracity8968 5 месяцев назад

      This past is the origin of the cancer today ! Yet he never apologized !!! For 17 y they terrorized people

  • @mussiekaleab9979
    @mussiekaleab9979 2 года назад +5

    አሜሪካና የተባበርት መንግስታት ናቸው በኃይል ኤርትራን ከኢትዩጵያ ጋር የቀላቀሎዎት እንጂ ኤርትራ የኢትዩጵያ አካል ሆና አታቅም በኃይል ወስዳቻት መስዋዕት ከፍለን አገራችን ኤርትራን አስመልስን ሰልዚ ኤርትራን እርሷት ።🇪🇷

    • @mulugetaseleshi7422
      @mulugetaseleshi7422 2 года назад

      ጥርስ የገባች አገር ወይንም Ethiopian at bay የሚለውን መፅሃፍ አንብብ:: ኤርትራውያን ከ ኢትዮጵያ መገንጠላቸው ለስደት ዳረጋቸው እንጅ አልተጠቀሙም:: ለኢሳያስ አፈወርቂ ፈላ ጭ ቆራጭ አገዛዝ ተዳረጉ እንጅ አልተጠቀሙም:: ከመላው ኢትዮጵያውያን የትሻለ ኑሮ የነበራቸው ኤርትራውያን ነበሩ:: ለማንኛውም ኤርትራ በመንግስቱ ሃ/ማርያም ድክመት ከኢትዮጵያ ተገንጥላለች::የዘረኛ ፋሽስቱ መለስ ዝዜናዊ እቅድ አልተሳካም:: አሁን የሚፈለገው ሰላማዊ ግንኙነት ብቻ ነው::

    • @mulugetaseleshi7422
      @mulugetaseleshi7422 2 года назад +1

      ከኤርትራ ህዝብ ሁለት ሶስተኛው በስደትና በመከራ ውጭ አገር ይኖራል ::

    • @TsehayAdmasu-n3j
      @TsehayAdmasu-n3j Год назад

      አሁንም የምትፈልጉን እናንተዉ ኤርትራውያን ናችሁ እንጂ እኛ አይደለንም

  • @asfawabebe5938
    @asfawabebe5938 2 года назад +1

    ነገር ግን አስመራ የነበረዉን ሰራዊት ወደ መሀል አገር ለማንቀሳቀስ ለምን አልተሞከረም?

    • @mulugetaseleshi7422
      @mulugetaseleshi7422 2 года назад +1

      ኮል መንግስቱ ፍቃደኛ አልነበረም:: ጀነራል አምሃም ፕሬዜዳንት ካስትሮም ጠይቀውት ነበር::

  • @አነኢየኤርትራ
    @አነኢየኤርትራ 2 года назад +2

    ኣይገባቹም እንጀ ሻቢያ ከሳምንት በፊት በሬድዮ ወደ ዝምባቤ እንደ ሚሄድ ገልጠዋል
    አንተ ታቃለ

  • @wediadi6788
    @wediadi6788 9 месяцев назад

    28:00 In other words Mengistu hijacked an Ethiopian airlines plane to run away from Ethiopia, a country he had ruled with absolute cruelty for17 years, promising to fight to the last man and bullet!

  • @kumlachewbizuneh3589
    @kumlachewbizuneh3589 Год назад

    ዓባይ ይብለኝልህ ጊዮን ይብላኝልህ፤
    እኔም ወንድም ቀረኝ አንተም ድንጋይ ቀረህ።
    (አለች ወንድሞን ዓባይ የወሰዳባት አስላቀሽ)
    እናንተ ደርጎች ይብላኝላችሁ፤
    እናንተም ሥልጣናችሁን አጣችሁ፤
    እኛንም ሀገራችንን አሳጣችሁ።

  • @saratekle1029
    @saratekle1029 Год назад

    I will never forget the sound of meig 23 it killed all my friends my the lord judge you and the Eritrean people

  • @ddddariba2782
    @ddddariba2782 2 года назад +2

    Gebremedhin Borga is Derg's right hand who killed hundreds of people in Bole, addis ababa then Gondar & Jimma. While he left to Jimma, Mulugeta Dinqu (10 aleqa) took over and resume the killings in Bole. Both Gebremedhin borga & Mulugeta Dinqu (10 aleqa) were Addis Tedla followers. He is not telling the truth.

    • @ddddariba2782
      @ddddariba2782 2 года назад

      Response to a question who GEBRE MEDHIN BORGA WAS

  • @Mashquke
    @Mashquke Год назад

    ለምን ፋንታ በላይ የለቱለት መከላከያ ውስጥ አይደለም እንዴ የምን ምርመራ ነው?

  • @thomasyohanns9522
    @thomasyohanns9522 2 года назад

    በመጀመሩ እኛ ኤርትራ ዊያን ነጻ የነበርን ከ ፌደሬሽን በፊት .....

    • @veracity8968
      @veracity8968 5 месяцев назад

      ታድያ ነፃ ከወጣቹ ለምን ኢትዮጵያን ለቃቹ አትወጡም ??? It is an honest interrogation I have ! All of you want to live in AA why is that ??? We need really to have clarity on what you guys want

  • @SolomonWondemu-eq1re
    @SolomonWondemu-eq1re 2 месяца назад

    እከካም አገር ሻጭ😎

  • @emru2030
    @emru2030 2 года назад +1

    ጠፋ አሉ አብዮት በደም አገዛዙ
    ወያኔ ግን ጠፋ በዘሩ በመርዙ
    እናተም ቀሪዎች እንዲህ ተናዘዙ
    እንደ ወያኔዎች እንዳትደነዝዙ

  • @aelafyfru2513
    @aelafyfru2513 Год назад

    የመናገር ወኔ ከየት አመጣው ፋሽሽት

  • @binyamtesfaye2104
    @binyamtesfaye2104 2 года назад

    Menge graduated not from Harar but rather from Holeta...

  • @kebedemousema9330
    @kebedemousema9330 2 года назад +5

    ጄነራል ሀዲስ የመሠላቸውንና ያመኑበትን የግንዛቤአቸውን ያህል አግባብ ያለው መልሥ ነው የሰጡት
    ብርሃኑ ባይህ ግን ቅዠታም ውሸታም ነው :

    • @veracity8968
      @veracity8968 5 месяцев назад

      ሚስቱ ናት መርዝዋ የነበረች ኤርትራዋ ናት

  • @ethioeritreaupandup1074
    @ethioeritreaupandup1074 2 года назад +2

    አዎ !!!! የጄኔራሎቹ መፈንቅለ መንግስት ተሳክቶ ቢሆን ኖሮ፤ ጀነራሎቹ ከሻእብያ ጋር በመስማማት ነገሩን በቋጩት ነበር ። ሌሎች የነበሩት የሕዝብ ጥያቄዎች ይሄን የሚባል አቅም ስላልነበራቸው በኢትዮጵያዊ ማእቀፍ መፍትሄ ይገኝለት ነበር ። ያ ሳይሆን በመቅረቱ በደርግ እና በሰራዊቱ ዉስጥ በአነስተኛ እርከን የሚገኙ መኮንኖች በስዉር ቡድን ተደራጅቶ ከወያኔ ጋር ግንኙነት በመፍጠር 400ሺ የኢትዮጵያ ጦር ኤርትራ እንዲቀመጥ በማድረግ፤ ወያኔን ይሄ ነዉ በማይባል ዉጊያ ሳይገጥመዉ አፄ ሚኒሊክ ቤተመንግስት እንዲገባ ተደረገ ። በስምምነታቸዉ መሠረት 1998 በባድመ አሳበዉ ኤርትራ ላይ ወረራ አካሄዱ ፤ ነገሩን ከድጡ ወደ ማጡ ወሰዱት ፤ አሰብ ወደብም ሆነ ሌላ የባሕር በር አልተገኘም የባሰዉኑ ኢትዮጵያን በብሔር ብሔረሰብ ፖለቲካ አዘቅት እንድትገባ አረጓት።
    አሁንስ እኛ ከድሮ ምን እንማራለን? እልህ እና ሰሜታዊነት አቁመን አጀንዳ የሚሰጡንን አገሮች ይሁኑ ቡድኖችን ሴራ ትተን በእዉነተኛ ታሪክ ተፈታትሸን በራሳችን መንገድ ነገሮችን በመፍታት ለቀጣይ ትዉልድ በትንሹ በሰላም የሚኖርባትን አገር እናስረክባቸዉ። 🇪🇷🇪🇹

    • @koala10ish
      @koala10ish 2 года назад

      አንተ ግማታም አሮጊት አህያ፣ ለምንድነው ስለ ኤርትራ መናገር ማታቅምው፧ አንቺ ውርንጭላ ጋዘጤኛ ደግሞ ስለ ኤርትራ መናገር ማቆም አለብሽ፦ ክፍት አፍ፦

    • @koala10ish
      @koala10ish 2 года назад

      ዝምበል አሮጊት አህያ፦ ኤርትራ ጭራቁ ሃይለስላሴ ባሜርካ ተደግፎ ብቻ ነው በግቦ የወረራት እንጂ ምንም ጊዜም የኢትዮጵያ አካል ሁና አታቅም ለ ፩፭ ሺዎች አመታት፦ ሁሉም የኢትዮጵያ ነጓውስት እስከ ቴዎድሮስ እና ሚንሊክ የኤርትራ ምድር ረግጠው አያቁም፦፦፦ እከካም አጋሜው አሉላ ብቻ ነው ለ፭ አመታት [የኤርትራው ንጉስ ወልደሚካኤል ከጌታው ግማታም ካሳ መርጫ ዮሃንስ ከሶስት ወራር ጦሩነት ማሸነፍ ሳይችል ሲቀር በሰላም አሳበው ክደው በአድዋ በእስር ከማረኩት በኋላ] ወደ ኤርትራ የረገጠው።

    • @ethioeritreaupandup1074
      @ethioeritreaupandup1074 2 года назад

      @@koala10ish 🤐please 🙏

    • @ethioeritreaupandup1074
      @ethioeritreaupandup1074 2 года назад

      @@koala10ish 🤐please 🙏

    • @koala10ish
      @koala10ish 2 года назад

      @@ethioeritreaupandup1074 Then tell the old fool donkey not to lie! Eritreans never been, never wanted and never said to be part of Ethiopia! Get it?

  • @edenkidane1625
    @edenkidane1625 2 года назад

    መጀመሪያ ታሪክ በትክክል ማስቀመጥ እንደገና ኤርትራ ከደርግ በፊት ኤርትራ የምትባል ሃጉር ነበረች ሃይለስላሴ በግድ በፌደሬሽን ብሎ ከኢትዮጵያ ጋር አንድ ኡደረግዋት ደርግ ጨፈጨፈ የኤርትራ ህዝብ ሃይሌስላሴ በስቅላት ግን ቡቂም መኖር ጥሩ ሰላልሆነ በምጽዋ በናፓል ታሪ በደንብ አስቀምጡ

  • @fassilgabremariam7849
    @fassilgabremariam7849 2 года назад +1

    Mengistu Haile Mariam is also a big liar

  • @berhaneghebru6315
    @berhaneghebru6315 2 года назад +2

    The interview is interesting! However, the General, who was in the highest hierarchy of power, after all these years failed to understand & accept with authority comes responsibility & accountability. For example, on the loss of the 60 Ethiopians, he provided a half baked apology. Eventhough, he acknowledged that it was wrong then & now, to kill these "60" , not to mention General Andom & all those intellectuals in one single day in 1974, he still remained in power for another 17 years untill he lost power in 1991. It is sad they destroyed the country with politics of execution resulting in unimaginable loss of life & property, but when it comes to his own life, he ran away to the Italian Embassy to save his own skin. He is lucky that he is alive and better for him to repent now than to go to Hell later on! May Peace & Prosperity be for Ethiopia, Eritrea & the whole of East Africa!!!

  • @freemind5454
    @freemind5454 Год назад

    Shabey benante bret mentlo konew ashenefu mechem meshenefach atamnu ,hlum gze fukera.russia ,america hlum ategebachuw neberu shabya betam tenkara nachew ,zemble kolel atbel.

  • @hulumleagerumaletalebet5778
    @hulumleagerumaletalebet5778 2 года назад

    አሁን ጊዜው ሁሉ ከአለፈ በኋላ እየተኮፈሱ መሰረት የሊለው መፀሀፍ ለመቸርቸር ብቻ ሲባል እንጃ ሊሆን ይችላል ነበር ያየነው እንደዛ ነበር እየተባለ የሚቀርብ መልስ ቢቀር ይሻል ነበር። በመጀመርያ እነዚህ ግለሰቦች በስልጣን ዘመናቸው አንድ ቀንም ጋዚጠኛ አጠገባቸው አድርሰው አያቁም እኔ ምናቸውም አልጣመኝም።

  • @amanwehib8367
    @amanwehib8367 2 года назад

    The Eritrean major Daniel, who was a Derg member, blames in his book Sisay Habte for the killing of General Aman.

  • @SesenHadish
    @SesenHadish 9 месяцев назад

    ከእናንተ የማየሻል የለም፣ ደርግ?!!!!

  • @fassilgabremariam7849
    @fassilgabremariam7849 2 года назад

    Mengistu Hailemariam is the central to the destruction of Ethiopia. Gen Aman’s idea of Federation for Eritrea would have avoided most of the bloodshed.

  • @jalomagan6444
    @jalomagan6444 2 года назад

    የዘመቻ መርየም የሰዉ ኃይል የነበረዉን ኃይለማሪያም ግድ አስደብድቦ አዋሬ ያስጣለዉ ስዉ ብር አዱስ ተድላ እውነት መናገር አይችልም።

  • @koala10ish
    @koala10ish 2 года назад +2

    ዝምበል አሮጊት አህያ፦ ኤርትራ ጭራቁ ሃይለስላሴ ባሜርካ ተደግፎ ብቻ ነው በግቦ የወረራት እንጂ ምንም ጊዜም የኢትዮጵያ አካል ሁና አታቅም ለ ፩፭ ሺዎች አመታት፦ ሁሉም የኢትዮጵያ ነጓውስት እስከ ቴዎድሮስ እና ሚንሊክ የኤርትራ ምድር ረግጠው አያቁም፦፦፦ እከካም አጋሜው አሉላ ብቻ ነው ለ፭ አመታት [የኤርትራው ንጉስ ወልደሚካኤል ከጌታው ግማታም ካሳ መርጫ ዮሃንስ ከሶስት ወራር ጦሩነት ማሸነፍ ሳይችል ሲቀር በሰላም አሳበው ክደው በአድዋ በእስር ከማረኩት በኋላ] ወደ ኤርትራ የረገጠው።

    • @bmsk0076
      @bmsk0076 2 года назад +1

      ተበጂ ቁልቋል ራስ ኣስካሪ

    • @koala10ish
      @koala10ish 2 года назад

      @@bmsk0076 አንተ ግማታም አሮጊት አህያ፣

    • @bmsk0076
      @bmsk0076 2 года назад

      @@koala10ish ሸለፈታም ኣስካሪ ልክስክስ

  • @Mr46ha
    @Mr46ha 2 года назад +1

    Most likely general Tesfaye G/ Kidan might have died of hypoglycemia ( or low blood sugar).

  • @abrahamzekios5252
    @abrahamzekios5252 Год назад

    Asap port and red sea port belong to ethiopia tigray we will take over official by military and by law in USA 🇺🇸 and Europe union TDF will join ethiopia national defence federal government ethiopia have international ports. Diaspora tigrayns support abi amhed asap port and red sea port belong to ethiopia. Thanks from tigrayns USA 🇺🇸 ethiopia forward 😂

  • @chelsea-pk8jq
    @chelsea-pk8jq 2 года назад +3

    ፍላሻ መጅመሪያ በሱዳን ከነኣህየዎቻችው ጭምር በስዳን በርሃ ገዳርፍ ኣካባቢ ሙስስ ኦፐርሽን ይባላል ኦፕረሽን ስውየው ያው ኣጋጣሚ ወደስልጣን የመጡ ናቸው ኣወሮፕላኖች መጥተው ይወስዱችው ነበር ይህን አንዴት ኣያውቁም ጀነራል ተብዮው ውሽት ታሪክ ያስለቻል የስውን አአምሮ ማበልሽት ነው ነገሩ።

    • @chelsea-pk8jq
      @chelsea-pk8jq 2 года назад

      ታሪኩን በጣም የሚገርምም ነው ለኣንድ ፍላሻ ወደ ሱዳን ለማድረስ ያለ ልጆች ያለ ኣህያ ክርክር ነበረ ከ600 ዶላር መጨረሻ በ250 ለኣንድ ይህ ክፍሊት ለሚያሽጋግሩት ነበር ለሱዳን ባለስልጣኖች ደግም በተለይ በጺያን ግዜ የነበረው የድህንነት አና ምክትል ፕሬስደነት ኣል በገራ ኣልዳሂካ ማለት ሳቂዋ ላም ማለት ነው የሚታወቀው በሙስስ ኦፕሪሽኑ ትልቅ ኣስተዋጽኦ ነበረው የኦፕሪሽኑ ስም ትልቅ ቢሆንም የተሳራው ስራ በተራ ኣው ኣሽጋጋሪወች ነበር ቢህ ስራ ለተሳትርፉ ወደ ኣሜርካ ለሜሄድ ኪዝ ኣበርክቻለሁ በማስረጃ ብዙ ስው ተጠቅምበታል ኣሁን ጀነራሉ ሆነ ጋዜጠኛዋ የሚችበችቡት ለዚህ ትውልድ ምኑ ነውጥቅሙ ያው ሁሉ የሚያሳዝን የሚቆጭ ስውን የበላ ወድ ኋላ ያስቀረ ብቱ ብቱቱ አናት የለሽ ኣባት የለሽ አና የነለማ በገበያ ያተርፍ ባይ ኣጉዳይ የ3 መጻሕፍትን ያስታውስኛል ኣሁን ማስብ ያለብን አንዴት በስላም በመተባበር አንደስው ይህችን ምድር አንኑርበት ።

    • @koala10ish
      @koala10ish 2 года назад +1

      ዝምበል አሮጊት አህያ፦ ኤርትራ ጭራቁ ሃይለስላሴ ባሜርካ ተደግፎ ብቻ ነው በግቦ የወረራት እንጂ ምንም ጊዜም የኢትዮጵያ አካል ሁና አታቅም ለ ፩፭ ሺዎች አመታት፦ ሁሉም የኢትዮጵያ ነጓውስት እስከ ቴዎድሮስ እና ሚንሊክ የኤርትራ ምድር ረግጠው አያቁም፦፦፦ እከካም አጋሜው አሉላ ብቻ ነው ለ፭ አመታት [የኤርትራው ንጉስ ወልደሚካኤል ከጌታው ግማታም ካሳ መርጫ ዮሃንስ ከሶስት ወራር ጦሩነት ማሸነፍ ሳይችል ሲቀር በሰላም አሳበው ክደው በአድዋ በእስር ከማረኩት በኋላ] ወደ ኤርትራ የረገጠው።

  • @gamachubeyena2628
    @gamachubeyena2628 2 года назад

    Former Derg official's politburo executive members must be charged for their War crimes and crime's against humanity. Italy's embassy self-confinement is not considered like serving prisoners terms.

  • @tesfayberhane5805
    @tesfayberhane5805 2 года назад

    ክክክክክክክ ክሳብ ኣብ ጉድጓድ ዝኣትዉ ድዮም ዝሕስዉ፧! አዞም መጽዓይናታት

  • @gashuhabte7230
    @gashuhabte7230 2 года назад

    ጋዜጠኛ ለመሆኑ የጀኔራል አማንና የእነ ጄኔራል ፋንታን የመንግስት ግልበጣ እንዴት አገናኘሽው?