It is obvious that Aboy sibhat seems to regret some of the principles he followed to get where he is now. At least he is responding with responsibility and he is trying to amend the damage by not talking divisive agenda. We have to respect that... it is not because he can’t answer the questions asked but he feels responsible for the mess him and his comrades did and is trying to answer in a politically correct way without offending anybody. This is a great change in attitude and he needs to be praised and not ridiculed. It looks like he is worried so the world he is going to leave for his grand kids!
Painful to watch. When all the politics Sibhat stood for got bankrupt, when all the sibhat's past lies are now examined, there is nothing that Sibhat could say except this: Sorry, I made mistakes, all was propaganda to win power and stay in power.
የጋዜጠኛው ጥያቄ የተመቻችሁ ላይክ
በጣም ጎበዝ ነው
በቂ መልስ አለመለሱልኝም ማለት ነበረበት
የአማራ ብሎ ባይልም ተግባራቸው ግን እንደዛው ነዉ ትክክል ነዉ
እደ አማራ የሰለጠነ በአለማችን የለም አቦይ ሥበሀት መሰከር ሳይወድ በግድ እኮንም አማራ ሆንኩኚ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
በጣም ጀግና ጠያቂ ነህ
እነዲህ ነው የማይሽቆጠቆጥ ጋዜጠኛ 👍
አቦይ ስብሐት ምን ሰልጣን አለውና ይሽቆጠቆጣል
Thank you ETF l like your teaching million times
I learned a lot
** እንደ ኣቦይ ስብሓት ነጋ የነበረውን ሓቅ በትክክል ያስቀመጠ ኢትዮጲያዊ ፖለቲከኛ አላየሁም ! አቦይ ስብሓትን አለማድነቅ አይቻልም ።❤✅✋
ጋዜጠኘው ጀግና ብየሃለው💚💛❤😍👏👏👏👏
I LOVE This interviewer very very knowledgeable journalist much Respect to you sir.
ጋዜጠኛው ወንድሜ ጀግና ነህ ሳላደንቅህ አላልፍም ሰውየው ግን በጣም ይገርማል
እንዲህ። አይነትም ምርጥ ጋዜጠኛ አይቼም አላውቅም።
I really ❤️this journalist ❤️🇪🇹💯
ጋዜጠኛ ያየሰው ሽመልስ አንተ መልካም ሰው ከጋዜጠኝነት በላይ ክብር ይገባሃል!!!
The journalist is great. Please, Eritrean and Ethiopian journalists learn from this man.
Please spear me , leave ER alone
😂😂😂😂😂😂😂
This old man is a comedian 😁 he makes me laugh
አሁን.ግን አስገደዳቹን
ክክክክክክክ. ምንም እኮ ጥቅም የለው ሰውዬው
i guess Im pretty randomly asking but does anybody know a good site to stream newly released tv shows online?
@Bobby Roman i watch on Flixzone. You can find it on google :)
@Enrique Uriel Yea, have been using Flixzone for since april myself =)
የሚገርም ጋዜጠኛ እግዚአብሔር ይባርክህ ስብሃት ነጋ አሁን ባይሞትም ሙቷል አንተና ቃልህም ግን ሕያው ናችሁ ስብሃት በሀሽሽ ጠንዝቶ ምን እንደምትጠይቀውና ምን እንደሚአወራ ግራ ግብት ብሎታል እኔ እደማውቀው የአማራ መሪ ሰምቼ አላውቅም ኃይለ ሥላሴም መንግሥቱም ኦሮሞ ናቸው መለስም ትግሬ የደሳለኝ ልጅም ወላይታ አቢይም ኦሮሞ ስብሃት አማራና ኦርቶዶክስ እንዳለ ላይመለስ ከነ ድርጅቱ የዶግ አመድ ሆኗል እግዚአብሔር ይመስገን አንተ ብርቅየ ጋዜጠኛ አይዞህ ይነጋል እንደታፈንክ አትቀርም ብልፅግና በእሱ ድንቁርና ልክ ያልተሰፋ ሰው አይወድም ከጠላቶችህ ብቻ ሳይሆን ከሆድ አደር ጓደኛና የቅርብ ወዳጆች እራስህን ጠብቅ
ይህ ተንኮለኛ ክፉ ሰው!!
አቦይ ስብሐት ጀግና ላመነበት እስከመጨረሻ
ልክ ነህ ሌባ ታማኝ ነው ለሌብነቱ
@@sebatinfo1904 ሌባ አባትህ ነው
ወንድሜ እነዚህ ሌቦች ሃገር ለመከፋፈል የመጡ ጅቦች አማራ ጀግና ስለሆነ ፈርተው ነው
እኮንም እደናተ በከልል ሳያምኑ ኢቶዮጵያን ሀያል አርጎት አፄ ሚሊኒከ አፄ ሀይለ ሥላሴ ደርግ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ምርጥ መሪወች
ትግራይ ዮሐንስ 30ሺ ሙስሊም አማራን የጨፈጨፈው
አባ የትግራይን ህዝብ አንተን የመሠለ ጀግና የለም ብለኸው ነበርን ??
Great RESPECT, big man SIBHAT!!!
ኣቦይ ስባሓት አማራ በጣም ተጨቁኖ ነበር ካሉ የትግራይንህዝብ አማራ ህዝብ ጨቆነህ ረገጠህ እያላቹሁ የትግራይህዝብ አማራን እስካሁን እንዲጠላህ ያደረጋቹሁት ለምን እውነቱን አትንግሩትም
አትዋሽ ወይም አትሳሳት ህወሀት ለትግራይ ህዝብ "የአማራ ገዥ መደብ ከሚኒሊክ ጀምሮ እስከ ደርግ የነበሩት" ጨቃኝ ናቸው ነው ያለው ህወሀት ከድሮ እስካሁን ጸረ ጨቃኞች እንጂ ጸረ ህዝብ አይደለም ሲቀጥል የትግራይ ህዝብ ባታቀው ወይም በትንቀው ነው እንጂ ማንም ስላለው አይመራም እምነት አቃም ያለው ህዝብ ነው የትግራይ ህዝብ አንድን ህዝብ ጠልቶ አያቅም እንደውም ሰው በሰውነቱ ነው የሚያከብረው በማንም ተነሳስቶ አንድን ህዝብ በማንነቱ አያጠቃም ይሄን በተግባር ታይታል የነ ብርሀኑ ነጋ አማራ ተግራዋይን እንድያጠቃ አድርጎ ከዛ ተግራይ በአማራ ላይ እንዲነሳ ፈልገው ያፈሸለው ሴራ ረሳሀው ምንም ቢጨፈጨፍ ቢገደል በቀልን አልመረጠም እንደውም በላዩ ላይ እንደተሰነዘረው ጥላቻና የዘር ማጥፋት ቅስቀሳ እንጨብትሻለን ምናምን ቀረርቶ ቢሆን በዛ ላይ ህወሀት እንደነዛ ርካሽ ፖለቲከኞች ቤንዚን ብያርከፈክፍበት ኖሮ አማራና ትግራይ ይገዳደሉ ነበረ ግን ህወሀትም እንደዛ አይነት ጸረ ህዝብ የደደቦች ፖለቲካ አልተጫወተም የትግራይ ህዝብም እንደዛ አይነት ስነልቦናዊ መዋቅር የለውም ሆኖም ከየትኛውም ህዝብ ይምጣ መብቱን እኩልነቱን የሚረግጥ ግን ጠላታችን ነው የአማራ ህዝብ ላይ ጥል የለንም ይሄን እወቅ ለቀጣይም
ይህ ታሪክ ኣይደለም ትናንትና የነበረውን ለመቀየር ወይም ለመዋሸት ኣትሞክሩ ዋናው ጠላታችን ኣማራ ነው ብላችሁ ስትማሩና ሌላውን ብሄር ብሄረሰብ በ መጽሀፍ ላይ ኣስፍራችሁ ስታስተምሩ ኣልነበረም ወይ ኣሁን የምናየው ችግርና የእርስበእርስ ጦርነት ውስጥ ሊከተው የተዘጋጀው ወጣትን ጥላቻ ያስተማረው ማነው ቲፒሌፍ ኣይደለም ወይ ፤ ካሁን በሁዋላ ኣማራው ነቅቷል እድሜ ለቲፒሌፍና ጃዋር መሀመድ
ሪiታ ሂliኪiዲi ስማ እንደናተ ተሳዳቢ አይደለሁም አልሰድብህም ሂ ኪ ዲ የተናገርኩት ውሸት አደለም እውነት ነው የወያኔ አገልጋዪች በግልፅ ሚናገሩት ነው ምን መወሻሸት ያስፈልገዋል የትግራይ ህዝብ እንደተነገረው ጥላቻ ክፍንገር ያለማድረጉም በተፈጥሩ አስተዋይ ህዝብ ስለሆ ነነው እንጂ በወያኔ መሪዋች ስለአማራ ህዝብ መጥፋ ነግር ተነግሮታል እና አማራን በጥርጣሪ እንዲያየው ተደርገዋል
@@mefmg2262 መጀመርያ ወየኔ የሚለውን አስተካክል ሲቀጥል ችግርህ "የተነገረውን ሳይሆን መስማት የፈለከው ነው የሰማሀው" አሁንም ላረጋግጥልህ ህወሀት "የአማራ ህዝብ " ጠላት ነው ያለበት ጽሁፍ ወይም ቪድዮ ማምጣት አትችልም "የአማራ ገዥ መደቦች" የሚል ግን ታገኛለህ ህወሀት መቼም ማንም ህዝብ ጠላት አድርጎ አያውቅም የትግራይ ህዝብ በአማራ ሲገደል ሲፈናቀል በአማራ የመንግስት ቲቪ ባለስለጣናት በሚመሩት ስብሰባ ዘራፍ ሲባል የስድበ መአት ሲወርድ ባለስለጣናት ሳይቀሩ የጥላቻ ንግግር ስያደርጉ (አሁንም ቪድዮው አለ) ህወሀት አንድም ቀን ለበቀል የሚያነሳስ ንግግርም ምንም አድርጎ አያውቅም ካለ አምጣ ህወሀት ሁሌም አሸናፊ የሚያደርገው ሚስጢር በሞቀው ቁጥር የመጣለት አይናገርም "ህዝብን ይይዛል" ያላለው አለ ሲባል ታሪኮች እያጣቀሰ ውሸታቸውን እያጋለጠ ህዝብን ያነቃል ይሄ ጥነካሬው አላወቁትም
ሪiታ ሂliኪiዲi ወያኔ (ወይን) ስማቹሁ ነው ማስተካክለው ነገር የለም ራሳቹሁ ነው የላቹሁት በተረፈ ግምገማ እያደረኩ አይደለም ብዙማስረጃስላለ ካንተ ጋ መከራከር አልፈልግም ደግሞ ያአማራገዢ መደብ የሚባል አልነበርም የምታወራው ከ50አመት በላይ ከሆነ የሽዋ ገዢ ነው የጉንደር የውሎ ገዢሚባል አልነበርም
ባላባቷች እንደሆን ትግራይም ነበሩ ዝምበለህ ጥላቻቹሁበግልፅ የወጣዉን ለመሸፋፍን አትሞክር ዙሮዙሮ ጠላቹሁም አልጠላቹሁም የሚሆነዉን አብረን እናያለን
ኢትዮጵያን እንደሆን እድሜ ለ ወያኔ ከአሁን በሃላ አትድንም ቢቻላቹሁ ጥላቻቹሁን አስወግዳቹሁ ስንለያይ ጥሩ ጉረቤት አገሮች ለመሆን ህዝባቹሁን አስተምሩ እንደእስራኤልና ፍልስጤም እድሜልክ እየተላለቅን እንዳኖር
ይህ ስውየ ልቡ በክፋት የተሞላ ግለስብ ስልሆነ ትክክለኛ መልስ ኣይስጥህም ራሱ ስብሀት በየትኛው መደብ እንደሆነ ምግለጽ ኣይችልም ::ተራ ነብሰ ግዳይ ነበር::
እነዚህን ተሸክመን 27አመት መኖራችን በኛ በዜጎች በራሳችን በራሴ አፉሪያለሁ፣
ንግግራቸው አስተሳሰባቸው ይከረፋል፣፣
እኔ ግብፃዊ ነኝ ሙስሊም ነኝ ውሃ ለሁሉም እንደሚሆን ላስረዳህ እወዳለሁ ግድቡ ኤሌክትሪክ እንዲያመነጭ አስቸኳይ ፍላጎትዎን እናደንቃለን ግን ብዙ እንጎዳለን በአባይ ውሃ ሙሉ በሙሉ ላይ እንገኛለን ፡፡ እዚህ ግብፅ ውስጥ የውሃ ድህነት እንዳይሰማን እና ጦርነትን እንደማንወደው የግድቡን ሐይቅ ለአስር ዓመታት እንዲሞሉ ለተወሰነ ጊዜ እንዲያቀርቡልን ብቻ ነው የምንፈልገው ነገር ግን ለዚያ ተዘጋጁ
ጀግና ጋዜጠኛ
Ambessa sebhat nega jegna 💪💪💪💪💪💪💪💛❤💛❤💛❤💛❤💛❤temhertawi new
Genet yarejewen anbesa teshekemeshew zure.engam ereft enagengalen.
ኢትዮጵያን ለማፍረስ ግድ ጨቃኝ ተጨቃኝ ብሄር አርገው እርስ በርስ ማባላት፣ ባይሆንማ በብሄር ባይከፋፍሉት ፣ይህን ሁሉ ዘመን አይናቸዉን አውጥቶ ያበራቸው ነበር፣
ጋዜጠኛው በእውነት ጀግና የጀግና ጀግና ነው!!! ይህን ጭንቅላቱ የደረቀ ሽማግሌ almost gave him major heart attack 🙏🏾
የኛ ጅግና እናክብራሀለን ባንተ በጣም ነው ምንኮራ
እግዚአብሄር ያጥፋህ ይህ አጋሰስ ሺመግሌ ግን አንድን
9:48 aboy confessed about TPLF and Tigrai
Right! He amputated or hypnotized the Agames. Still they are in that state as I'm writing this.
Dedeb Weyane!!
አቶ ስብሃት አንተ ዕድሜህን ጨርሰሃል ለቀጣዪ ትውልድ ግን ጥለኸው ያለፍከው የታሪክ ጠባሳ ገና ብዙ ዋጋ ያስከፍላል አንተ በወልቃይት ጠገዴ ጠለምት በአማራ ህዝብ ላይ የፈፀምከው ወንጀል ጭፍጨፋ እና ዘር ማጥፋት ገና በታሪክ መዝገብ አልሰፈረም የአማራን ህዝብ ነው ያጠፋኸው ገዢ መደቡንማ የት ታገኘዋለህ ትግላችሁ ፀረ አማራ ለመሆኑ ምንም ጥርጣሬ የለውም አሁንም ጥላቻችሁ ልታጠፉት የተነሳችሁት የአማራን ህዝብ ነው !
አማራን ለማጥፋት ብዙ ደክመሃል ግን አልቻልክም ወደፊትም አትችልም አንተ ፀረ- አማራ የጥላቻ አባት ነህ ! አታፍርም አንደበት አለኝ ብለህ በዚህ ዕድሜህ ትዋሻለህ ! የኢትዮጵያን ሠራዊት የደርግ ነበር የምንለውያልከውም ውሸት ነው የአማራ ጦር መጣ ነበር የምትሉት ! በአማራ ላይ ያለህ ጥላቻ ሞተህ እንኳን አብሮህ አይሞትም አንተ ካንሰር ነህ !
እስኪ እባካቹ ንገሩኝ እኔ ኤርቴራዊት ኢትዬጵያዊት ነኝ እኔ በራሴ አማራ ገጂ የሚባል አይቼም ሰምቼም አላውቅም😂በግድ አለ 😁እንደው አማራውስ ቢሆን ኢትዬጵያዊ አይደል እንዴ እስኪ እባካቹ ወደፊት እንሂድ በአን ኢትዬጵያ እንመን
ኣሁንማ ሊቀላቀሉዋችሁ ነው አቀባበል አርጉላቸው ባይተዋርነት እንዳይሰማቸው
እኮ
ባልዘፈሺ ባልዘፈሺ ዘፍነሺም ባላፈርሺ ኣቦይ መጨረሻክ እደቀበሮ በጎደ የሚሖን ይመስለኛል ሸባ።
ጋዜጠኛው ጀግና ነው
Sebhat nega is Hero
You are the best journalist!!!!!
Much love
ጋዜጠኛው ጎበዝ ነው አፋጠው ይህን ወራዳ ሽማግሌ
ትክክል የተሸነፈ. ሰባሀት ስበብ. አያጣም. አሁን. ተሸንፋችኋል
Aboy Sberlna and all amazing Tigray leader and all strength GOD Keeps you from all evils
ጎበዝተባረክ ውሸት መልስ የለውም፡
አቦይ ስብሃት አርጅተዋል !!
gemtewal enji
ኣቦይ ስብሓት ጀግና ኣርዓዶም
....
ጋዜጠኛውን አከብራለሁ አቦይ ስበሐት ግን ለጥያቄው ትክክለኛውን መልስ ,መሥጠት አልፈለጉም የአማራና የትግራይ ህዝበ ግን አንድ ነው መሬት ነው የሚያጋጫቸው በጋራ ሁለቱም ይጠቀሙበት ሢሞቱ ጥለውት ነው የሚሄዱት
ኣማራው የተደረገበትን ኣሁን ኣልናገርም ብለዋል ፤ ታዲያ ለምንድነው ለሀያሰባት ኣመት ኣማራውን ጠላት ኣድርጋችሁ ስትቀጠቅጡት የነበረው?
Ayemrow teslebowal aleu eko ahun yemenayw hune short memory
ህወሃት መገንጠልን የማይደግፍ ከሆነ ለምን እስካሁን ትግራይ ነፃነት ግንባር ( ትነግ/ ህወሓት) ተባለ????
techekunen slenebere be derg agezaz
@geta agzen mn bedlenachu new mnalbat betarik slemnbeltachu new!
ስዩም መስፍንን ባየሁብት አይኔ ይሄን ሰውየ ሳየው አቅለሸለሸኝ ጀዝባ ንግግሩ እራሱ ስያስጠላ አተ 100 ግዜ ሞተህ ስዩም በተረፈ ቅንቡራ የሆነ ነገር
ይህ ሰውዬ ኣርጅተዋል ለምን ሌላ ሰው ኣትጠይቕም?
Tilik sew konew tikikleja tarik yemyawkew endiii denkoro
ካሁኑ መሐይም ትውልድ ስብሃት ሺህ ጊዜ ይበልጣል።
የዘንድሮ ትውልድ ይጠየቅ ? እነዘር ቆጣሪ ? ሆ
ይህን ያአርብ አሮጌ እስከአጋሮቹ አስሮ በደንብ ስለ እናት አገር ማስተማር ነበር። በወንበዴ ስትገዛ የነብር፤ አሁንም እንጃ።፣
ሰውየው ምንም አይጠቅምም እኮ አርጅቷል እኮ
አረጂቶም ጀግና ነው እርስፔክት አርጋቸዋለው
@@tgtg5979 ውዳቂ ሽማግሌ ነው
አቦ ጠይቀው እስኪ አማራ ኢትን ጨቁኗል የሚል ፕሮፓጋንዳ ሲያወሩና አኖሌን ያሰሩና እስካሁን ያስጨፈጨፉን እነዚህ እንጅ ሚስኪኑ የትግራይ ህዝብማ ሚስኪን ነው አባሉት እንጅ
የበታችነት ስሜት ያላቸዉ ሰዎች ናቸዉ 29 አመት አማራን ገለዉ ረግጠዉ የኖሩት ዘር አይዉጣላቸዉ
ሰዉየዉ ምንም መልሱ ሁሉ አይጣፍጥም
Awesome journalist in any level!!!
Yeserachehun yesetachehu zerachehu yetefa
በአንድ ወቅት ይሄው የጃጀ ሽማግሌ አማራንና ኦርቶዶክስን ለአንዴ እና ለመጨረሻ ግዜ ቀብረነዋል ብሎ ተናግሮ ነበር ይህን አይክድም ።
ወንድሜ እባክህ ሌላ ስድብ ብትጠቀም ይሻል ነበር ምክንያቱም ሽማግሌ መሆን በራሱ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው።
@@millionshiferaw9217 በሀገርና በህዝብ የሚያላግጥ እንዲሁም ስያላግጥ ለኖረ ይህ ያንሰዋል እንጂ አይበዛበትም ወገኔ ።
ደናቁር!!በስተእርጅናጀው ያሳደጉት የቤት እንሰሳ አሁን የዱር ሆኖ እሄው ሰው አርዶ እየበላ ነው :: እኛም በዚህ ዘመን ተወልደን አድገን እኳን ለአደግንበት አማራ እና ትግራይ ማህበረሰብ እናተን የአራዊቶችን አባት ሳይጨምር በባህላችንም በእምነታችንም የሰው ልጅ ክቡር ነው::
Aboy sibhat our hero Long liv
ኤህ ኣብኣ ኣላትልኪ
Fre please take your old hero keep him at your house so keep his mouth shut?
አይ አቦይ ስብሀት እምትገርም ሰው ነህ እምትመልሰው አጣህ
ስብሀት ነጋ ኤክስ ባርድ ሁኗል
ረሀብ የትግራይን ህዝብ አንጀቱን ገንጥሌታል እድሜ ለእናተ 😎
ደሞ ብትገነጠሉስ የት ልትደርሱ በላይ ሻቢያ በጎን አፋር እና ቄሮ በታች እና አዋሳኝ ላይ ፋኖ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ሀያ ሰባት ዓመት ሙሉ በተግባር በደንብ እስኪያንገሸግሸን ስላየናችሁ ምንም ያህል ስትለፈልፍ ውለህ ብታድር የኢትዮጵያ ሕዝብ ወይ ፍንክች አይሰማህም ። ጊዜና ገንዘብ በሜዳ አታባክኑ ። የኢትዮጵያ ሕዝብ በደንብ ያቃችዋል።
Sooo why you saw??
If I were heard this interview 8 month ago I would have to send this guy to MEKODENIA.
እኔ ኤርትራዊ ነኝ። ኣቶ ስብሃት ነጋ የሚሉትን ነገር መዘባረቅ ብቻ ነው ኣንጂ። ትሃህት ይባሉ ነበር ባጭሩ ልግለጽላቹ። "ተሓህት" (ተጋድሎ ሓርነት ሕዝቢ ትግራይ )የሚል ስም ይዘው በረሃ ወጡ ማለት ለ ትግራይ ብቻ ነጻ አማውጣት ከዛ ሳዕብያ "ኣይሆንም ልክ እንደና ኤርትራውያን ሃገር መገንጠል ኣትችሉም ስለዚህ "ኢሕወደግ " (ኢትዮጵያ ሕዝብ ወያነ ዲሞክራሳዊ ግምባር ) ተብሎ እየተጠራ ለኢትዮጵያ ዲሞክራሲና ነጻነት ትግሉን 17 ኣመት ቀተለ ማለትነው። በመጨረሳም ኣዲስ ኣበባ ከያዘ ሕወሃት እና ኢሃደግ መሰረተ ማለት ነው ። ባጭሩ ወያኔ የ ሳኦብያ ቡችላ ሆኖነው ሂወቱን ያሳለፈው ። ኤርትራን ኣስገነጥሎ የዓሰብ ባህር ኣያስፈልገንም ብሎ ፡ ታጋዮቹን በሙሉ ኣዲስ ኣበባ ከገባ በውሃላ እንደ ሳኦብያ ኣባረራቸው። የተሰዉ እንኳን በተሰቦቻቸው ኣላገዘም ብቻ ሳይሆን ኣላስታወሳቾውም ምክንያቱ ስልታን ብቻ ነው የሚታየው የነበረ ኣሁን ትግራይ ውስጥ በሆቴል ኑሮውን እያጣታመ የሚገነው ጃንዳ!!
I realy apperciate the journalist
አቤት የአማራ ጥላቻ 🤔🤔 መንግስቱ ኦሮሞ ነው ሀይለስላሴ ኦሮሞ ናቸው አማራ በምን እዳው ነው ሚቀጠቀጠው አንተ እበት ሽማግሌ ውሻ እንኳንም ሳትሞት በቁምህ ተዋረድክ እሰይ🙏🙏🙏
መንግሰቱ ኦሮሞ ነው ሀይለ ሰላሴ አማራ ነው ግን አማራን ሰለሚፈሩት ይጠሉናል
Giornalista 👍👍👍👍
እኚህ ሰውዬ በበሽታ ምክንያት የሚሉትን አያውቁም አማራ ተብሎ አይነሳም because በኢትዩጵያዊነት ስለሚታመን ነው አባባ እድሜ ለናንተ በዘር የከፋፈላችሁን እኔ ኢትዩጵያ ውስጥ ሳድግ ጎዋደኛዬ የምን ዘር እንደሆነች እንኩዋን አላውቅም ነበር
Were are you yayesew one of the best journalists
ጋዜጠኛው ተመቸኝ
aboi, you are very sharp... respect!!
እስኪሞት ወይም አንደበቱ እስኪዘጋ እውነት ከአፉ አይወጣም። በተጨማሪም የብዙ ሰዎች ደም አስክሮታል ።አቤት ጉድ ግን ወጣቱ ትውልድ ከዚህ በላይ ምን ማሳያ ያስፈልጋል
አያችሁ ይሄን ተንኮለኛ ቀልደኛ ሰውየ ስንት ሰው አስጨርሶ እንኳን ስለምን እንደታገለ አያውቅም።ጋዜጠኛው ጎበዝ ነው አጠያየቁ ይሄ ወስላትቅ ሰውየ በ90 አመቱ እንኳን እውነት እንዲህ ታንገበግበዋለች።አማራ ገዥ የሚባል ነገር በፍጹም አልነበረም አኣሳቸው ግን ኢትዮጵያ ያሉትን ኦሮሞም ይሁኑ አማራ ወይም ትግሬ የአማራ ገጽ ብለው ይጠሯቸዋል።
Big wushetam!!!!!!!!!!!!!!!
ኣቦይ ስብሐት ነጋ ታላቅ ሰው
ያየሰው ሸመልስ ድንቅ ጋዜጠኛ
እንዴ ጋዜጠኛው ህወሀት ጋር ወዶ ገባ የሆንክ መስሎኝ ነበር፣ ይቅርታ፣እንዲ አደባባይ አስጣቸው፣ ወንድ ብዬሀለሁ
ግን ይቅርታ አድርግልኝ ይህን ትፋታቸውን ከዚህ በላይ የመስማት ትግስቱም ፍላጎቱም የለኝም፣
ደህና ዋል
Tateh sew shimeles I don't know why people blames u what I can see is u are a hero
ወይ ስባት
😅😅😅😅😅😂😂😂አይ ወይኔ ፓለቲከኛ በነዚህ ጉእዞች እኮ ሐገራችን ምትታመስ አይ አንች ሐገር አምላክ ይድረስልሽ
Teyaki gaztgn lemen betfi atlwom balge shemagle
አዎን የርስዋን ሌብነት እርስዎ አያውቁትም ሰዉ ግን አቦይ ሙልጭ ያሉ ሌባ ናቸዉ ይላል አቦይ እባክዎት በሰረቁት ገንዘብ ለትግራይ ህዝብ ዉሀ አስገቡለት
ለንጉስ ሀይለ ስላሴ እና ለሰራተኞቹ ሌባ እያላቹ ገደላቹ ለመለስ እና ለሰራተኞቹ እንዲህ ማለት አዲስ አደለም
It is obvious that Aboy sibhat seems to regret some of the principles he followed to get where he is now. At least he is responding with responsibility and he is trying to amend the damage by not talking divisive agenda. We have to respect that... it is not because he can’t answer the questions asked but he feels responsible for the mess him and his comrades did and is trying to answer in a politically correct way without offending anybody. This is a great change in attitude and he needs to be praised and not ridiculed. It looks like he is worried so the world he is going to leave for his grand kids!
በኖርኩበት ዘመን ባለፈው ዘመኔ እደ ስብሀት ነጋ እኔስ አላየሁም ጨካኝ አረመኔ ባንዳ ውይይይይይይ
አይ አማራ እንደአለመታደል ሁኖ ሰው አናወጣም ያየሰው ሸመልስ እግዚአብሔር በስጦታ ለአማራ የተሰጠ ካማራ የተፈጠረ ነው ግን እኛ እስለአላከበርነው ከምሀል ይዋለላል ያዬ ሰው ሽመልስ አማራወች ና ምራን ብንለው አማራ የድሮውን ክብር ያገኘ ነበር ግን ደመቀ ገዱ እያልን ጋላ እና ትግሬ ሲጫወትብን ይኖራል።
Sekarame zebaraki, the fact that Oromo is in power lewatelachu alchalachehume.
Aboy Sibhat Arjitewal. Poletika yiqir yebelaw qurs mersat yejemeru yimeslalu. Lela sew bititeyiq yishal neber meselegn.
ነብስክን በሲዎል ያኑረው
አምንንንንንንንንንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንንንንን
አብይ አህመድ ንጉሳችን ነው እናንተ የነቀቀለ
ብሔርተኛን ሰው አጥብቀህ ስትይዘው እንዲህ እንደ ስብሐት ነጋ መግቢያ ነው የሚያጣው።
አቶ ሊላይ ሃ/ማርያም ስለ ስባህት ነጋ ሲያወራ ሰምቼ ሰውየውን ለማወቅ ፈልጌ
ይህን መጠይቅ ሰማሁት
እረ ሰውየው ምንም አያውቅም
ዝንብሎ ሴራ ፖለቲካ ብቻነው የሚውቀው
ያየሰው እንክትክት ብሎ ተሸንፏል😂😂😂😂😂
የአማራ ገዢ መደብ ኖሮ አያውቅም። እስከ 66 ዓም የትግሬና የእስራኤል ተወላጆች ገዙን። ቀጥሎ መንግስቱ ኢትዮጵያዊው ገዛን። ቀጥሎ ትግሬ ወያኔ ግዛን። አሁን ደግሞ ኦሮሞ እየገዛን ነው። በድጋሚ አማራ ሥልጣን ይዞ አያውቅም። አንጎል ያለው ከኔ ይስማማል።
@geta agzen አባታቸው ሰለሞን እስራኤል ነው። እናታቸው ሳባ ትግሬ ናት።
Painful to watch.
When all the politics Sibhat stood for got bankrupt, when all the sibhat's past lies are now examined, there is nothing that Sibhat could say except this:
Sorry, I made mistakes, all was propaganda to win power and stay in power.
Impressive old man! Long live!!
የአማራ ገዢ ኖሮ አያውቅም። ንጉሣዊ ሥርዐቱ ትግሬና እስራኤል ነው። ደርግ ብሔረ ኢትዬጵያዊ ነው። ስብሃት ነጋ በጣም ተሳስተዋል።
ቂቂቂቂቂ
ወንድሜ, አቦይ ስብሀት ጭንቅላትህን ገና በደንብ ያዞሩሀል
Deros ke Dereke ACHEBERBRI LEABA MENE Tetebekaleh
aboi alekew -
] M
Kkkkkk