Excellent time Excellent opportunity &Excellency leader based on the facts of the Truth I 👍 agree&I respected U Presdant Getachew reda u r sow Intellectual property for the season Tnks again 4 ur really interview by Gentleman journalist simeneh bayfers with Walta tv
Amazing change on the journalist Simeneh from his usual hard talk! No question about Tplf attacking the Northern command, disarmament, disputed regions, TPLF caused Atrocities on Amhara & afar regions, ….! አናትህ ይፍረስ!!!
@DM X Tigray people love Amharas; I have seen it first hand during my work assignments several years ago;the politics is what got us here. What is best for the next generation is peace and coexistence with the same people we share thousands of years of history.
@@Freedom-jb6pn Which Tigray People are you talking about? They killed Amhara in North Gonder and took Wolkayit by force , they killed Amhara in Raya and took that by force too! for the last 27 years when TPLF going around bad-mouthing Amhara , and spreading lies and took part in displacing Amhara from all over Ethiopia, I did not see one Tigray coming out and saying it is wrong. Which Tigray people are you talking about ? About a year ago when they came to Wollo, they came in hundredth Thusnedth to loot Wollo and that was not jut Tigray fighters, that was the People of Tigray and came to Wollo and looted everything and took it back to Tigray. Which Tigray Poeple are you talking about? The people of Tigray hate Amhara so bad ,they need to steal our land and portray us as a bad Ethnic for the rest of the country. Listen , I don't care what anybody say but one thing I know for sure is the People of Tigray are an arch-enemy of Amhara , We just realized it but they have been the cancer to our Ethnic ..so they can go to hell for all we care , politics or no politics , they are the enemy of Amhara people .
እኔ የአንተን ኢንተርቪው ሁሌም ሙሉውን ነበር የማዳምጠው በጣም ትመቸኛለህ። ለማንኛውም ጌቾ አድናቂህ ነኝ
ጌች ምርጥ ፖለቲከኛ ነህ በርታ ማንም ምንም ይበል አንተ ብቻ በርታ እግዝአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ❤❤👍👍
እግዚአብሔር ሆይ እንዲህ በሰላም ለመነጋገር ስላበቃኸን ክብር ይሁንልህ።
እንደ ሃገር አሁን ከልብ የሆነ ንግግርና ይቅርታ ለሁላችንም ያስፈልገናል። ፍትህ የሚረጋገጠው ሰላሙን ስናጸናው ነው!
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር።
የሞተው ተጎዳ 🖤
😢እ
የሞተውማ ሞተ ልጇን ያጣች እናት 😢
መኖር ደግ ነው፤ይህንም አዬን፤የማዝነው በፖለቲከኞች ምክንያት በስሜት ተነድቶ ያለቀው ህዝብ ነው።
ወገኔ ከዚህ ውድቀት እንማር።
አንተን ነው የማትማር እና እማትቀየር። ፅፈህ ሙተህ ነዉ? በመርዝ የተለወሰ አስተያየትህ እዛው ቤትህ።
I think it’s obvious trust comes slowly, it takes time so don’t rush him please . Reconciliation is 1st and trust develops through time
@@nowarpeace2488 wuy gud min atafa ka tifat inimar malatu naw yasikotak
በጣም ልክነህ ብሮ 😢
አሁንም መች አረፍ!
እንዲህ አይነት ለውጥ ከአቶ ጌታቸው ማየት በእውነቱ ደስ ይላል።ጋዜጠኛውም በደምብ ነው ፍሬያማ ጥያቅዎችን ያነሳህለት።ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ 🇪🇹 ከግዮን ኢትዮጵያ።
ጌታቸው ረዳ በጣም ድራማቲክ ተጫዋች ምሁር እና ቅን ሰው ነው
ጋዜጠኛ ስሜነህ ባይፈርስ ክበርልኝ፡፡ በግሌ ያደረከው ቃለ መጠይቅ በሙሉ ሳዳምጥ ነበርና ሁሌም ሲያስጨንቀኝ የነበረና ሀገሬን የጎዳት ስለነበር የእውነት ደስ ብሎኛል፡፡ከምንም በላይ ህዝብን ማቀራረብ ኢትዮጲያን ማዳን ስለሆነ በዚህ ጉዳይ ላይ ተከታታይነት ያለው ስራ እድትሰራ በፈጣሪ ስም እጠይቅሀለሁ፡፡ አላህ ይገዝህ፡፡
ተመልከቱ ኢትዮጵያዊ ያን ሆይ ንቁ አርፋችሁ ለህዝባችን ለሀገራችን ሰላምን እንስበክ ፖለቲከኞችን ክፈት አንከተል ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹✍️
የአማራ የትግራይ ህዝብ ሰላም የሚያገኝበት ቀን እፎይ የሚልበት ቀን ናፈቀኝ
አሁን እኛ ከዚህ ምን ተማርን የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ ንቃ ሰላም ለምድራችን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ሰላም ለመላው ኢትዬጵያ 🇪🇹🇪🇹
የአንተ ልብ የመለስ እግዚአብሔር ይሁሉንም አይን ልቦና ይመለስልን 😢 በእውነት
እንኳን እግዚአብሔር አተረፈሕ እግዚአብሔር እድል ሲሰጥሕ ብዙ ምትለውጠው ነገር አለ ብየ አስባለሁ እግዚአብሔር ይርዳን አትታበዩ በኩራት አትናገሩ እግዚአብሔር አዋቂነዉና
የእግዚአብሔርን ሥም ከዚህ አረመኔ ጐን አትጥራ።
What ato Getachew saying and wish is good , but who is the base of the current conflict ?
ይህ የዋህነት ነው፤ እመነኝ ይህ ጅንጅብል ጭንቅላት ከእምነቱ ተጠማቂዎች ጋር ሆኖ ኢትዮጵያን ሳያፈርስ እንቅልፍ አይወስደውም፤ ትንሽ ጊዜ ጠብቅ።
@@Zeyede_Seyumአረመኔ እንዳንተ አይነት ሀሳብ ያለው ሰው ነው
ወይ መድሀኒያለም አንተኮ ታላቅ ነህ ስንቱን ታሰማናለህ ታሳየናለህ ሰው ያጠፍል ዋናው ነገር ትናትን ትተን የወደፊቱን እናስብ እርሱ ይቅር ይበለን🙏
ኧረ ንቁ ለማታለል ነው
በጣም እርዲናነትና ብልጣብልጥነት አታብዛ እውነቱን ተቀበል
Appreciate it Getcho 🙏🏿
God bless Ethiopia
ጌቾ በጣም ትገርማለሕ ያን ሁሉ ሰዉ አስገድለክ አንተ ቃለ መጠይቅ ስትደረግ ፍርዱን ለእግዚአብሔር መስጠት ነዉ።
ገች ምርጥ ሰዋ ❤❤❤❤❤
ልዩ የሆንክ መሪያችን እንወድሃለን ❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር አምላካችን ሰላምን ያውርድልን ያለፈው አልፏል በእርቅ ሰላማችን መመለስ አለበት በባለፈው ቂም ጥላቻ ዘረኝነት ይብቃ !!
ጌች ከዚህ በኋላ ያለፈውን ስህተት አትድገመው አደራ
ጤና ይስጥልኝ ስሜ ዳዊ ነው. እኔ ከዋልታ ነኝ እና እኔ ከ KVI የ 9 ዓመት ልጅ ሳለሁ በዋልታ ወይም በአዲስ አበባ ውስጥ የነበረን ወላጅ አልባነት ብዙ ለማስታወስ አልቻልኩም. ነገሮችን ለማወቅ እና ለመረዳት እየሞከርኩ ነበር ነገር ግን ብዙ ለማስታወስ አልቻልኩም እና በ RUclips ላይ ከመመልከት ለመረዳት ከባድ ነው ምክንያቱም የተተረጎመ ስላልሆነ እና መናገር አልችልም ረሳሁና መላው አምሃሪክ. እናንተ ሰዎች ይህንን ካዩ አሳውቀኝ
ጋዜጠ ኛ ስሜነህ ባይፈርስ ጎበዝ ነህ ከድሮም አከብረሃሎህ
ጌች ስትናደድና ስትጠጣ ደህና ስትሆን የምትናገረው ይለያያል ::
ጌችየ መልካም የስራ ዘመን ይሁንልህ ።
እስቲ ከዚህ ቀጥሎ ባለህ ህይወት የጎዳህውን ህዝብ ካስ ከፈጣሪም ምህረትታገኝበት ይሆኖል መልካም ማሰብ ጥሩ ነው ነፃ ያወጣኸል
ስው ጠብሶ አልበልይ, ስው በቁሙ አላቃጠለ, ስው አርዶ አልበላ, ስው እየረሽነ ወደ ገደል አልጣላ, የማይካድራ ጀኖሳይድ አልፈፀመ,ሴት አልደፈረ ,ስው ሳይሞት የፊጢኝ አስሮ ወደ ተከዘ አልጣለ ,መስረተ ልማት አላፈረስ የገበሬ እንስሳ አርዶ አልጨረስ? እና ከወራሪዎች ራሱን ስለተከላከለ አጥፉቻሎህ ሊል ትጠብቃለህ ? ጀላንፎ ነው ያለ አብይ መሓመድ አሊ?
እግዚአብሔር ይመሥገን ከዛ መጥፎ መጠፋፋት አልፈን ይህን እርቅ ማየት ሥለቻልን ፤ ሰላም ለሁላችንም ይሁን
ሁላችንም ካለፈው ሥህተቶቻችን ተምረን ለቀጣዩ ጊዜ መልካሙን ሁሉ ያድርግልን ❤
ጌች እንኳን ለዚህ አደረሰህ ያለፉት ጊዜያትን የጦርነቱን ማለቴ ነው በሁሉም አቅጣጫ አሳዘኝ በዙ የዚህች ሀገር የወደፊት ተስፋዎች የተበሉበት በመሆኑ አሳዛኝ ጊዜ ነበር አሁንም ለቀሪው ትውልድ የመወትሆነንን ሀገር እንደ ኢትዮጵያ ትውልድን በመካስ ስራ ላይ በመተባበር እንደምትሰሩ ተስፋ አለኝ ግን ቃለመጠይቅቁ ላይ ፈታ አላሉም ጓድ ጌች
አቤት ጌታ ሆይ ህዝቤ ከዚህ ምን እንማር ይሁን::
Gedayoch. Benesant. Endemenoro. New. Ye menmarew. Lela men eatalen ay #Ethiopia. !!!!!!!! Lelaw hager behon yeh. #Nebs Bel. Ye #Sekel neber
ፖለቲካ ቆሻሻ እንደሆነ እንማራል
እግዚአብሔር ሰላም ያርግልን ሀገራችንን አሜን
ያንን ነው የምንፈልገው ስላም
ጥሩ ቃለምልልስ ነው በህዝቦች መካከል መተማመን የሚፈጥር፣ የሰላም ጉዞውን ከፍ የሚያደርግ፣ የጦርነት ስጋትን የሚቀንስ ፤ አንተም ስሜነህ ሀላፊነት የሚሰማህ recognition ማግኘት የሚገባህ ጋዜጠኛ ነህ።።።።
ጌቾ ያራዳ ልጅ በጣም ነው ማከብርህ real Politics ❤❤
ፀፀትህን እግዚአብሔር ያዝልቅልህ ሌላ የምለው የለም
እግዚአብሔር ይመስገን እንዲህ አይነት መግባባት ለመወያየት ያበቃህን ጌታ ስምህ ይባረክ ሰላማችን ይብዛልን ጌች እንኳን ጌታ አተረፈህ እንግዲህ እግዚአብሔር እድል ሲሰጥ የህይወት ለውጥ ያስፈልጋል በርታ አገራችን ኢትዮጲያን እግዚአብሔር ይባርክ በትክክል አዲስ አበባም መወዳደር ትችላለህ ማን ይከለክልሀል አገርህ እኮ ነው።
God is big glory to him
ጌቾ የእውነትና ፅናት ሰው - ይቅናህ
ጌታቸውን ልትጠላው ትችል ይሆናል አለማድነቅ ግን የሚቻል አይመስለኝም ጌች ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ለትግራይም ለኢትዮጵያም ብዙ ትሰራለህ
ጌቾ ምርጥ የዘመናችን ምርጥ ፖለቲከኛ ነህ
ብዙነገር አልፏል ብዙነገር አተናል ይህን በይቅርታ መሻገር ብቸኛው መፍትሔ ነው ፍትህ ይስፈን ከተባለ መጠፋፋት ነው ትርፉ ያሳለፍነውን መከራ ለመበቀል ወደ ሗለ ከተመለስን ድጋሚ ብዙ ነገር እናጣለን ።
ሚዲያ በተባለው በሙያዊ ስነምግባር የሚሰራ ሚዲያ መደገፍ የጦርነት ነጋዴዎችን ከገበያው ያስወጣል ። እኛም ከመገናኛ ብዙሃን ፍቃድ ወስደን በስነምግባር እየሰራን ነው ። ሁላችንም ለኢትዮጵያ እድገትና ለውጥ እንበርታ ።
ማራራ እውነት ብሆንም ጌታቸው ምርጥ ፖለቲከኛ ነው
ያልከውን ለመፈጸም እግዚአብሄር ይርዳህ :: እዉነት ነው ሰላም ከሰፈነ ከድህነት እንወጣለን ::
ትጎራይ በጣም ብዙ ጀግኖች አላት
ሌላውስ ኢትዮጵያዊ ሁሉ ጀግና ነው ምክንያቱም ያለፈ በጀግንነት የሚያሥተሣሥር የጋራ ታሪክ አላቸው።
ጌቾ ላምን ፈለኩ እግዚአብሔር ይርዳን። አንተም አጥብቀህ ፀልይ።በሰላም ፈላጊነትህ ፅና።
ጌች ምርጥ ሰው
የወደድኩት ጥሩ ቃለምልልስ!!!
ጌች❤
ምናለ ተው ስትባሉ ብትሰሙ ኖሮ ይሄ ሁሉ ፀፀት አይኖርም ነበር... አሁንም ድክ ድክ የምትሉ ሌሎች ትምክህተኛ እና ትቢተኛ ብሄርተኛ ጎረምሶች ከዚህ ተማሩ...እግዚያብሄር ትእቢትን ይፀየፋል!!!
ሰላምን የመሰለ ዬለም። ሁሉም ለራሱ የሚፈልገውን ሰላም ለሌዉን መስጠት
ጊዜ ጌታ፣ጊዜ ዳኛ። መልካም ዕድል።ለማም ከፋም የሐሳብ ሰዎቻችን( our thinkers) ይኑሩ!
ጦሪነት ክፉ ነው እኔ የአጎቴን ልጅ አጥቻለሁኝ
ስላም ለአገራችን ይሁን ከስላም ብዙ ነገር ይገኛል እግዚአብሔር አምላክ ስላሙኑ ይስጣን
አይዞሽ እህት
እግዛብር.ይመስገን.ሰላም.እየሰፈነ.ነው
በተረፈችህ ጊዜ መልካም ስራ ስራ
አሁን እኮ አንተ መቀመጫህን የሽበተ የጌቿ አባት ሽማግሌ ትሆናለህ? እግዚአብሄር ካንተና ጌቾ ቀድሞ ማን እንደሚወስድ አይታወቅም እድሜ ስጭና ከልካይ ይመስል የቀረህን ግዜ ትላለህ? የቀረችው ግዜ አንተ ላታያትም እኮ ትችላለህ::
ምን ማለት ነው በተረፈችህ ጊዜ እነማዲንጎ አቅራርተው በጊዜ ሄደዋል እውነተኛ ሰው ይቆያል
ከልባችሁ ሰላም የምትፈልጉ ከሆነ እናተም ትጥቅ ፍቱ የአማራም የኦሮሞም ታጣቂ ትጥቅ ይፍታ ሰላም ይውረድ ስራችንን እንስራ እንደግ እንልማ። የሰው እልቂት ስደት መስማት አንገሽግሾናል።
የኢትዮጵያ ህዝብ መማር ካለበት ከዚህ ከቅርብ ጊዜ ጥፍት መማር ይችላል ሰላም ለኢትዮጵያ ይምጣ
የሚገርም ነው አቶ ጌታቸው በነበረው ሁኔታ የእናንተ ስዎች ከእኔ ቤት አድረዋል እንደአጋጣሚ ምንም ጥፋት የለም ፍሪጅ ተቆልፎ ስለነበር እጀታ ብቻ ወልቋል ነገር ግን በግርግዳው ተሰቅለው ከነበሩት ፎቶግራፎች የእኔ ብቻ ተመርጦ ተቀዳዶና መስተዋቱ ደቆ ተገኝቷል ይህን አድራጊ ባገኘውና ምክንያት ቢያስረዳኝ እስከ አምስት መቶ ሺህ ወሮታ ለመስጠት ዝግጁ ነኝ ።
ፍርድ የሌለበት ኢትዮጵያ
thank god for showing us this day. There is always hope. Who knows Ethiopia may prosper.
በተጨመረልህ ዘመን እግዚአብሄርን ፈርተህ ህዝብህን ማገልገል ይሁንልህ ! እባካችሁ ባለስልጣኖች ለደሃው እራሩ! የማይረሳ መልካም ማስታወሻ በተሰጠህ ዘመን ሰርተህ ማለፍ ይሁንልህ! ማንያውቃል እግዚአብሄር በአንተ ሊሰራ የወደደው ነገር አለ ማለት ነው! እግዚአብሄር እንዲረዳህ የዘወት ፀሎቴ ነው. በሃላፊነት ተንቀሳቀስ እግዚአብሔርም ይረዳሃል
ሰላምምምምምም ያማራ እና የትግራይ ህዝብ❤
Diqalaa amaraa😂😂
@@aregashgabre824 ሸዋ ብሎ ኦሮሞ የለም😂😂😂😂
@@redbag3453 ዕበት 😂ከብት እንዲት እንደምንጠላችሁ 🤮🤮🤮
አቶ ጌታችው የእግዚአብሔር ሰላም ከእረሳው ጋር ይሁን ❤❤❤
Excellent time Excellent opportunity &Excellency leader based on the facts of the Truth I 👍 agree&I respected U Presdant Getachew reda u r sow Intellectual property for the season Tnks again 4 ur really interview by Gentleman journalist simeneh bayfers with Walta tv
Amazing change on the journalist Simeneh from his usual hard talk! No question about Tplf attacking the Northern command, disarmament, disputed regions, TPLF caused Atrocities on Amhara & afar regions, ….! አናትህ ይፍረስ!!!
ጌቹ ጡሩ ኣገላለፅ
እንኳን ተረፍክልን
ሁሌም ህወሓት እና የትግራይ ህዝብ አንድ ናቸው ትላለህ። እርስዎ የጥላቻ ንግግር መሪ አባል ነዎት። እዚህ ደረጃ ላይ እንዴት እንደደረስን አይገባኝም። ጌቾ ጨካኝ ነው። መቼም ማንም ሊያምንህ አይችልም።
💯 exactle. Your video
በጣም ደስ የሚለው ጌች ወደቀልቡ ተመልሷል ። ያልተመቸችኝ ኢትዮጵያን ለማፍረስ ሲኦል መውረድ ካለብን እንወርዳለን ያላትን መካዱ ነው ። ያኔ በነበረው ሁኔታና ስሜት መናገሬ ስህተት ነው ቢል እናምን ነበር ።
I see remorse in his talk. Amhara and Tigray people deserve peaceful coexistence.
Tigrawoch Enatachew Tebeda !
@DM X Tigray people love Amharas; I have seen it first hand during my work assignments several years ago;the politics is what got us here. What is best for the next generation is peace and coexistence with the same people we share thousands of years of history.
@@Freedom-jb6pn Which Tigray People are you talking about? They killed Amhara in North Gonder and took Wolkayit by force , they killed Amhara in Raya and took that by force too! for the last 27 years when TPLF going around bad-mouthing Amhara , and spreading lies and took part in displacing Amhara from all over Ethiopia, I did not see one Tigray coming out and saying it is wrong. Which Tigray people are you talking about ? About a year ago when they came to Wollo, they came in hundredth Thusnedth to loot Wollo and that was not jut Tigray fighters, that was the People of Tigray and came to Wollo and looted everything and took it back to Tigray. Which Tigray Poeple are you talking about? The people of Tigray hate Amhara so bad ,they need to steal our land and portray us as a bad Ethnic for the rest of the country. Listen , I don't care what anybody say but one thing I know for sure is the People of Tigray are an arch-enemy of Amhara , We just realized it but they have been the cancer to our Ethnic ..so they can go to hell for all we care , politics or no politics , they are the enemy of Amhara people .
@@dmx3674 የአንተን እናት በአህያ ጀላ ላስበዳት አንት ቆማጣ የቅንቅናም ዘር ገና ከነ ቁምጥናህ መቀመቅ ትወርዳለህ የአህያ ዘር።
@@Freedom-jb6pn አማራ ምኑ ነው የሚወደደው???? ቁምጥናው ቅጥፈቱ ዘራፊነቱ ሽፍትነቱ የቱ ነው አማራ እንዲወደድ የሚያደርገው??? ከተቻለ ከአማራ የጸዳችን ትግራይ እንመሰርታለን ።ካልሆነ እንደ ዳይኖሰር ቢጠፉ ምርጫዬ ነው ።አማራ ቆማጣ የቆምጬ ልቅላቂዎች ።
እቶጌታቸውን በጣም በጣም አደነቅኩት። በዚህች አራት አመት ውስጥ በትግራይ ተወላጆች ላይ የተፈጸመውን ግፍ በይፋ ያጋለጡት መንገድ አንድን ብሄር እምራዋለሁ ከሚል አመራር የሚጠብቅና ትክክለኛም ነገር ነው ። አማራን እምራዋለሁ ከሚል አመራር ለሰላሳ አመት በአማራ ላይ በአማራነቱ ብቻ ስለሚደርሰው ግፍ ለመቃወም እና ለመናገር ድፍረት ለማግኘት ከጌታቸው ትምህርት ይውሰዱ ።
Perfectly fine forever 1oooooo adda with all inshaallaah
የማይረሳ ጉራና ፉከራ።
Of. Courses. Our. Excellent 👌👌👌👍👍👍 Good 💯💯💯 exactle. Good night our leadership skills
ጌች ጥሩ ተራማጅ ነው ትግራይን ካሉበት መከራ ያወጣቸዋል የሚል ተስፋ አለኝ አላህ አገራችንን ሰላም ያድርግ
ለምን ትግራይን ብቻ ኢትዮጵያን ይቻላል
ጥርቅርቅ አስላም እኛን መከራ የሚያወጣን እግዛብሔ እንጅ ጌታቸው አይደለም
ስላም ፍቅር ተስፋ ህገ እግዚአብሔር ነው::
እግዚአብሔር ደግሞ እድሜ ሲስጥ ለንስሀ ነው::
ሁሉም መልካ ምድር የእግዚአብሔር ነው::
ስው የእግዚአብሔር የእጅ ሥራ በሀምሳሉ የተፈጠረም ነው::
ስው በሙሉ የአዳም ዘር ነው::
ቋንቋ ደግሞ መግባቢያ ብቻ ነው::
ከሁል በፊት ህገ እግዚአብሔር ይከበር:: ፍቅርም ስላምም ስምምነትም ይመጣል::
ማስተዋሉን ለሁሉ ይስጥልን::
Amen!
This breaks my heart 😢😢😢
Getachw Reda👌👌
Respect
ደስ ይላል
ወልቃይትና ራያም ከተስማማን ይበቃናል ሰላም ለሁሉም ኢትዮጵያዊ በናታችሁ ❤ ሁሉም ክልል አቅም ያለዉ ሰላም ሰባኪ የህዝቡን ጥቅም የሚያስከብር መሪ ያስፈፈልገዋል ።
ጎንደር እና ኣገውም ከተስማማን ይበቃናል።
Esu seyamereh nw
እሰው ቤት ገብተህ ወይንም ጎረቤትህ ቤትህ ገብቶ ይሄ ቤት የኔ ቤት ነው ቢልህ ከተስማማን ይበቃናል ትለዋለህ ?
እግዚአብሔር ለሁሉም የስራውን ይሰጣል
Very interesting interview good luck.
Gecho akeberehalew,,, ye tigren hezeb askeberehal. 💪💪💪💪💪
በደንብ አስቀብሯል 😆😆
Peace for Ethiopian and Eritrean done.
Excellent job simeineh!
ጌቾ ጀግና ❤
ለደጉ የትግራይ ህዝብ ከንግዲህ ጦርነት ይብቃው አሳርፉት!
* ዘመኑ 1983 ደርግ ሲወድቅና እኔ የነበርኩበት በኤርትራ የነበረው ሰራዊት ሲበተን እኔ እድሜዬ በሃያ ዎቹ መጀመሪያ የነበረ ወጣት ወታደር ነበርኩ በወቅቱ አብዛኛው የሰራዊቱ አባላት ወደ ሱዳን እና ጎንደር ሲወጣ የተወሰንን በመንገድ አለመመቸት ምክንያት ወደ ትግራይ መግባት ግድ ሆኖብን ነበር በወቅቱ ሻአብያና ወያኔ አንድ ስለነበሩ ሽሽታችን ከእሳት ወደ ረመጥ እንደ መግባት ያክል እየተሰማን ነበር ሆኖም መገንጠልን ከሚያቀነቅኑት ይልቅ በኢትዮጵያዊነታቸው ለሚያምኑት ወያያኔ እጃችንን ሰጥተን ቢገድሉንም እንሙት ብለን መረብ ወንዘን ተሻግረን ገባን ሆኖም በህዝቡ የተደረገለን አቀባበል ሲወራ ከነበረው እና ከገመትነውም ከፈራነውም ውጪ በጣም የተለየ ነበር ሩህሩን እና ደጉን የትግራይ ህዝብ ያኔ ነው ያየሁትም ያወቅኩትም ( በመርከብ ወደ ኤርትራ ገብቼ ከአምስት አመት በላይ በኤርትራ በረሃ ሳሳለፍ የትግሬን ምድር አላውቀውም ነበር!) አካባቢው በጦርነት እጅግ የተጎዳ ና ህዝቡ በጣም የተጎሳቆለ ቢሆንም ውሃ እየሰጠ ካለው እያካፈለ አይዟችሁ እያለ ተቀበለን እናቶች በርህራሄ ደረታቸውን እየደቁ አለቀሱ ወጣቶች የደከመውን ደገፉ ሴት ወንድ ሳይሉ እምናርፍበትን ቦታ አዘጋጁለን ለቀናት እስክ ናገግም በፍቅር አስተናገዱን ከዛም መንገድ መሩን በዚህም የድንበር ከተማዋ ከራማ ጀመሮ እስከመቀሌ በእግር ስንጓዝ የተደረገልንን ሳስብ ሁሌ በትግራይ ህዝብ እገረማለሁ ያላቸውን ያካፈሉንን በለስ እየቆረጡ ያበሉንን ጠላ የጋበዙንን በኡቅሮ ምግብ አብልተው አጠጥተው አጉላላ ድረስ በመኪና የሸኙንን እንዲሁም በአጉላላ አንድ ቤተሰብ አባትእና እናት እንደልጆቻችው አይተው አዝነው እያለቀሱ ሳይጸየፉን ያስተናገዱን መኝታ ያዘጋጁልን እንዴት ይረሳል?ስንቱን ልዘርዝር?በትግራይ ህዝብ ድጋፍ ሰራዊቱ በተበተነ አንድ ወር ባልሞላ ጊዜ እኔ እና ጓደኞቼ አዲስ አበባ እደገባን ስናገር እታመን ይሆን? በወቅቱ የተረዳሁት ይህ ህዝብ ዋናው ኢትዮጵያዊ መሆኑን ብቻ ሳይሆን እውነተኛው ሰው ዘር መሆኑን ነው!ጨዋና የተከበረ ህዝብ ነው ለዚህ ህዝብ ፈጽሞ ጦርነት አያስፈልገውም ነበር የያኔውስ እሺ ከጭቆና ለመላቀቅ የተደረገ ትግል ብለን እንውሰደው የአሁኑን እልቂት መከራ ምን እንበለው በናንተ በፖለቲከኞች እልህ የመጣ መከራ አይደል? እባካችሁ ከንግዲህ የትግራይ ፖለቲከኞች በአጉል ጀብደኝነት ይህን ህዝብ ወደ ጦርነት ከመገፋት ይልቅ ከጦርነት አሳርፉት እና ወደ ጀመረው ልማት ምሩት እንደሚባለው ህዝቡ ለጦርነት የተፈጠረ አይደለም !ሰላም እና እረፍት ፈላጊ ሰው አክባሪ ሰው ወዳጅ ተካፍሎና ተከባብሮ የሚኖር ህዝብ ነው!ጦረኛ ያልሆነ ጥሩ መሪ ቢያገኝ ሰርቶ የሚበለጽግ ለሌሎች አርአያ የሚሆን ታላቅ ታሪክ ያለው ኩሩ ኢትዮጵያዊ ፍቅር የሆነ ህዝብ ነው !
*ታላቁ የትግራይ ህዝብ ሆይ የደረሰብህን መከራ ስሰማ እና ባልረባ ነገር በጦርነት ስትናጥ እና ልጆችህ በየበረሃው ሲረግፉ ስመለከት እንዲሁም በጨካኙ በሻቢያ የበቀል በትር መመታትህን ሳውቅ በጣም አዝኛለሁ በእውነት ከልቤ አንብቻለሁ!ለወደፊቱ መልካም እንዲሆን እና እኔንም አምላኬ ውለታህን ሳልከፍል እንዳይወስደኝ እጸልያለሁ!
አክባሪህ እኔ የቀድሞው ወታደር ነኝ!
ጌቾ😅አራዳ እኮ ነሽ ይመችሽ
አራድነት ሳይሆን ሳይንስ ነው
ጊቾ እንደሰው ማሰብ ጀመረ መስለኝ እኔ እኔጃ ጆሮየን ተጠራጠርኩት ይህ ቃል ከሱ አንደበት ነው የወጣው አይ ጊዜ ደጉ
ዛሬአልጠጣሁኖነው
የምገርም ሰው ነው አላውቀውም ነበር❤
ታዉቃለህ ስክራም ሴሰኛ ገዳይ::you have short memory.
እንዳላውቅክ ብትሞት ይሻልክ ነበር. አውን አውቄያለሁ ብለክ ከምታወራ
@@HAHA-ws4fg ከአንተ አይነቱ ምን ይጠበቃል ባዶ
መጨረሻዉን ያሳምረው
ተደራጅታችሁ መጥታችሁ ኢትዮጵያን እንደምታተርፍዋት ተስፋ አዱርጋለሁ::
it is good progress. let peace prevail to the entire Ethiopia
ጌቾ የፖለቲካ ሊሂቅ ።ንግግሩን ጣፋጭ አስተማሪ እውነት ናቸው።
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጌችዬ ምርጥ ጪንቅላት እንዳለህ ብዙሀኑ ያዉቃል ምንአለ ጭንቅላት ሌላቸው ጪንቅላት መሆን ብትችል ደስ ይለኛል አድናቂህ ነኝ ።
ሞራሉ ኑሮዎችሁ እንደሰው ወንበር ላይ ቁጭ ብለሕ ስታዎራ ና የችግሩ ጠንሳሽ ና የዛሁላ ግፍ ፈጣሪ ሌላ አካል እንዳለ አድርጎ ማውራት የሁለት አለም ሰዎች መስሎ ይታያል። የትግራይ ሕዝብ ስቃይ ተዋናዩ አንተ መሆንሕ አልገባሕም ማለት ነው። በእውነት ግን በሁለቱም ወንድሞቻችን አጥተናል እናንተንም አንዲሕ ሳንቲም እንኳ የጠፋችሁ ሳትመስሉ ስትተቃቀፉ አይተናል። እውነቱን ጌታ ይፍረድ።
Congratulation for yours sincerely for. Selaam all inshaallaah
ዋናው የተረፍው ሰው በሰላም እድኖር መሪውቹ ከዚህ ችግር ህዝቡን ታደጉት እናተ በማጣችሁት የድሀልጂ አለቀ ፈጣራቸሁን ፍሩ ጌቾ የተቀየርክ ትመስላላህ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያደርግልን አድነታችን ይመልስልን🙏
Gech you're great man!!!
ከባለንጀራህ ጋር መጣላት አለና ሁሉን ምስጢር አትንገር: መታረቅ አለና ክፉ ነገር አትናገር የሚባለውን ማህበራዊ ምክር ከትናንቱ ሽምቅ ተዋጊ ከዛሬው ጊዜያዊ አስተዳደር ርዕሰ መስተዳድር አቶ ጌታቸው ረዳ መማር አለብን::