- Видео 10 553
- Просмотров 48 626 248
Nahoo TV
США
Добавлен 18 июл 2018
Nahoo TV | ናሁ ቲቪ | is a private Infotainment TV station with a motto of promoting Ethiopian Culture, History & general well being of the society.
የተማሪዎች የምገባ ሜኑ ያስነሳው ቅሬታ - የሰራተኞች ፓርቲን ስለማቋቋም
የኢሰመጉ እገዳ - ስቅተኛ የደሞዝ ወለል ተወሰነ፤ የተማሪዎች የምገባ ሜኑ ያስነሳው ቅሬታ - የሰራተኞች ፓርቲን ስለማቋቋም
#nahootv #nahoonews #hasabenibab #nahoosport #nahoomeznagna#nahoowektawi #ethiopianewstoday #sahlework #zewdie #fano #tplf #addisababa #earthquake #irreecha #tplf #soldiers # OLA #pressfreedom #ethiopia #cpj #abiyahmed #federalpolice #jondaniel #elias #diriba #mekele #tigraynews #ethiopianairlines #chinanews #happynewyear #newyear #2017 #irreecha #meskel #ethiopiannewstoday #oromoliberationfront #kenya in Haiti # America about GAZA #tigraymekele #warinamhararegion #ፋኖ #fano #federal defense force #nahoonews #Eritrea news # Sudan news #debretsion #gebremichael # Amhara Regional state #tplf #sudan Army #jawarmoham...
#nahootv #nahoonews #hasabenibab #nahoosport #nahoomeznagna#nahoowektawi #ethiopianewstoday #sahlework #zewdie #fano #tplf #addisababa #earthquake #irreecha #tplf #soldiers # OLA #pressfreedom #ethiopia #cpj #abiyahmed #federalpolice #jondaniel #elias #diriba #mekele #tigraynews #ethiopianairlines #chinanews #happynewyear #newyear #2017 #irreecha #meskel #ethiopiannewstoday #oromoliberationfront #kenya in Haiti # America about GAZA #tigraymekele #warinamhararegion #ፋኖ #fano #federal defense force #nahoonews #Eritrea news # Sudan news #debretsion #gebremichael # Amhara Regional state #tplf #sudan Army #jawarmoham...
Просмотров: 453
Видео
የኢሰመጉ እገዳ - ስቅተኛ የደሞዝ ወለል ተወሰነ
Просмотров 4,5 тыс.14 часов назад
የኢሰመጉ እገዳ - ስቅተኛ የደሞዝ ወለል ተወሰነ፤ የተማሪዎች የምገባ ሜኑ ያስነሳው ቅሬታ - የሰራተኞች ፓርቲን ስለማቋቋም #nahootv #nahoonews #hasabenibab #nahoosport #nahoomeznagna#nahoowektawi #ethiopianewstoday #sahlework #zewdie #fano #tplf #addisababa #earthquake #irreecha #tplf #soldiers # OLA #pressfreedom #ethiopia #cpj #abiyahmed #federalpolice #jondaniel #elias #diriba #mekele #tigraynews #ethiopianairlines #chinanews #happynew...
በጣም እድለኛ እና ስኬታማ ነኝ
Просмотров 1192 часа назад
በጣም እድለኛ እና ስኬታማ ነኝ አቶ ቴዎድሮስ አጥናፉ የቲዎስ ቴክኖሎጂ ዋና ሥራ አስፈፃሚ #nahootv #የሥራ_ሰውsew #ena #hasabu #nahoowektawi #ethiopia #meznagna #habesha #malkeish #ያዘመን #የጥንት_የጥዋቱ #old #oldmusic #oldmemories #nahootvmeznagna #nahootv #nahooentertainment #nahoowektawi #nahoointerview #nahootv #yemengedlayteyake # ምን እንይ# አንድ አፍታ #andafta #ናሁቲቪመዝናኛ #ናሁቲቪ #ናሁኢንተርቴይንመንት #ናሁወቅታዊ #የእሁድጣዕም #ናሁቲቪኢንተርቪው
ታላቁ ሰው ወደ ሀገር ገብቷል! አርሴናልና ባርሳ!
Просмотров 3,1 тыс.2 часа назад
ታላቁ ሰው ወደ ሀገር ገብቷል! አርሴናልና ባርሳ! #nahootv #nahoonews #nahoosport #sportnews #niko #arsenal #barcelona #player #nahoomeznagna #nahoowektawi For more : ቴሌግራም :- t.me/NahooTelevision ፌስቡክ፦ Nahooethiopia ዩትዩብ፦ruclips.net/user/NahooTVEthi... Web-Site :- nahootelevision.com/
የኢትዮጵያ ማስተባበያ እና የሶማሊያ ወቀሳ የመሬት መንቀጥቀጥ በፈንታሌ
Просмотров 5222 часа назад
የመቐለ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች አመፅ “አንድ ዳቦ ለቁርስ” - የኢትዮጵያ ማስተባበያ እና የሶማሊያ ወቀሳ የመሬት መንቀጥቀጥ በፈንታሌ፤ የመቐለ ዩንቨርስቲ ተማሪዎች ተቃውሞ #nahootv #nahoonews #hasabenibab #nahoosport #nahoomeznagna#nahoowektawi #ethiopianewstoday #sahlework #zewdie #fano #tplf #addisababa #earthquake #irreecha #tplf #soldiers # OLA #pressfreedom #ethiopia #cpj #abiyahmed #federalpolice #jondaniel #elias #diriba #mekele #tigraynews #ethiopian...
የዕለቱ አጫጭር ስፖርታዊ መረጃዎች!!
Просмотров 7142 часа назад
የዕለቱ አጫጭር ስፖርታዊ መረጃዎች!! #nahootv #nahoonews #nahoosport #nahoomeznagna #nahoowektawi For more : ቴሌግራም :- t.me/NahooTelevision ፌስቡክ፦ Nahooethiopia ዩትዩብ፦ruclips.net/user/NahooTVEthi... Web-Site :- nahootelevision.com/
የመቐለ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች አመፅ “አንድ ዳቦ ለቁርስ”
Просмотров 2 тыс.2 часа назад
የመቐለ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች አመፅ “አንድ ዳቦ ለቁርስ” - የኢትዮጵያ ማስተባበያ እና የሶማሊያ ወቀሳ የመሬት መንቀጥቀጥ በፈንታሌ፤ የመቐለ ዩንቨርስቲ ተማሪዎች ተቃውሞ #nahootv #nahoonews #hasabenibab #nahoosport #nahoomeznagna#nahoowektawi #ethiopianewstoday #sahlework #zewdie #fano #tplf #addisababa #earthquake #irreecha #tplf #soldiers # OLA #pressfreedom #ethiopia #cpj #abiyahmed #federalpolice #jondaniel #elias #diriba #mekele #tigraynews #ethiopian...
አርሴናል የአትላንታውን ተጫዋች?
Просмотров 3 тыс.4 часа назад
አርሴናል የአትላንታውን ተጫዋች? እነሆ ምግብ ከኢዎቢ! #nahootv #nahoonews #arsenal #atlanta #player #nahoosport #nahoomeznagna #nahoowektawi For more : ቴሌግራም :- t.me/NahooTelevision ፌስቡክ፦ Nahooethiopia ዩትዩብ፦ruclips.net/user/NahooTVEthi... Web-Site :- nahootelevision.com/
አሳሳቢው የመሬት መንቀጥቀጥ በኢትዮጵያ
Просмотров 6734 часа назад
በሶማሊያ የሚሰማራው የግብፅ ጦር፤ የንብረት ዝውውር እገዳ በአ.አ፤ የአንካራን ስምምነት ስለማጠናከር - እየጨመረ የመጣው የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ #nahootv #nahoonews #hasabenibab #nahoosport #nahoomeznagna#nahoowektawi #ethiopianewstoday #sahlework #zewdie #fano #tplf #addisababa #earthquake #irreecha #tplf #soldiers # OLA #pressfreedom #ethiopia #cpj #abiyahmed #federalpolice #jondaniel #elias #diriba #mekele #tigraynews #ethiopianairlines #chin...
አርቴታ ሳካን አስመልክቶ ማረጋገጫ ሰጥቷል!
Просмотров 1,8 тыс.4 часа назад
አርቴታ ሳካን አስመልክቶ ማረጋገጫ ሰጥቷል! #nahootv #nahoonews #nahoosport #sportnews #arsenal #arteta #saka #nahoomeznagna #nahoowektawi For more : ቴሌግራም :- t.me/NahooTelevision ፌስቡክ፦ Nahooethiopia ዩትዩብ፦ruclips.net/user/NahooTVEthi... Web-Site :- nahootelevision.com/
በሶማሊያ የሚሰማራው የግብፅ ጦር፤ የንብረት ዝውውር እገዳ በአ.አ
Просмотров 2,4 тыс.4 часа назад
በሶማሊያ የሚሰማራው የግብፅ ጦር፤ የንብረት ዝውውር እገዳ በአ.አ፤ የአንካራን ስምምነት ስለማጠናከር - እየጨመረ የመጣው የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ #nahootv #nahoonews #hasabenibab #nahoosport #nahoomeznagna#nahoowektawi #ethiopianewstoday #sahlework #zewdie #fano #tplf #addisababa #earthquake #irreecha #tplf #soldiers # OLA #pressfreedom #ethiopia #cpj #abiyahmed #federalpolice #jondaniel #elias #diriba #mekele #tigraynews #ethiopianairlines #chin...
የፌዴሬሽኑ ስልጣን በመጨረሻም ዝምተኛው አትሌት እጅ ገብቷል!
Просмотров 2517 часов назад
የፌዴሬሽኑ ስልጣን በመጨረሻም ዝምተኛው አትሌት እጅ ገብቷል! #nahootv #nahoonews #nahoosport #nahoomeznagna #nahoowektawi For more : ቴሌግራም :- t.me/NahooTelevision ፌስቡክ፦ Nahooethiopia ዩትዩብ፦ruclips.net/user/NahooTVEthi... Web-Site :- nahootelevision.com/
“አየር መንገዱ አካል ጉዳተኞችን አግልሏል”
Просмотров 2877 часов назад
“አየር መንገዱ አካል ጉዳተኞችን አግልሏል” - ኢሰመኮ፤ ለአካል ጉዳተኞች ምቹ ያልሆኑት የኢትዮጵያ አየር ማረፊያዎች ፤ ከሠራዊት አባልነት የኮበለሉ የፖሊስ አባላት #nahootv #nahoonews #hasabenibab #nahoosport #nahoomeznagna#nahoowektawi #ethiopianewstoday #sahlework #zewdie #fano #tplf #addisababa #earthquake #irreecha #tplf #soldiers # OLA #pressfreedom #ethiopia #cpj #abiyahmed #federalpolice #jondaniel #elias #diriba #mekele #tigraynews #ethiopianair...
አርሴናል አጥቂ ለማስፈረም!
Просмотров 3,8 тыс.7 часов назад
አርሴናል አጥቂ ለማስፈረም! ሳላህ ስጋቱን ገለፀ! #nahootv #nahoonews #nahoosport #nahoomeznagna #nahoowektawi #arsenalfc #mosalah For more : ቴሌግራም :- t.me/NahooTelevision ፌስቡክ፦ Nahooethiopia ዩትዩብ፦ruclips.net/user/NahooTVEthi... Web-Site :- nahootelevision.com/
ከሠራዊት አባልነት የኮበለሉ የፖሊስ አባላት
Просмотров 1,4 тыс.7 часов назад
ከሠራዊት አባልነት የኮበለሉ የፖሊስ አባላት፤ “አየር መንገዱ አካል ጉዳተኞችን አግልሏል” - ኢሰመኮ፤ ለአካል ጉዳተኞች ምቹ ያልሆኑት የኢትዮጵያ አየር ማረፊያዎች #nahootv #nahoonews #hasabenibab #nahoosport #nahoomeznagna#nahoowektawi #ethiopianewstoday #sahlework #zewdie #fano #tplf #addisababa #earthquake #irreecha #tplf #soldiers # OLA #pressfreedom #ethiopia #cpj #abiyahmed #federalpolice #jondaniel #elias #diriba #mekele #tigraynews #ethiopianairl...
በሳምንቱ መጨረሻ የሚደረጉ ተጠባቂ ፍልሚያዎችን ተዳሰዋል!
Просмотров 63614 часов назад
በሳምንቱ መጨረሻ የሚደረጉ ተጠባቂ ፍልሚያዎችን ተዳሰዋል!
“የኑሮ ውድነቱ ዜጎችን ለህገ-ወጥ ስደት እየዳረገ ነው”
Просмотров 1,6 тыс.14 часов назад
“የኑሮ ውድነቱ ዜጎችን ለህገ-ወጥ ስደት እየዳረገ ነው”
አጀንዳ የሆነው የአዲስ አበባ ባለቤትነት፤ የህወሓት አዲስ የትግል ስልት
Просмотров 6 тыс.16 часов назад
አጀንዳ የሆነው የአዲስ አበባ ባለቤትነት፤ የህወሓት አዲስ የትግል ስልት
የህወሓት አዲስ የትግል ስልት፤ ከንቲባ አልባዋ መቐለ ከተማ
Просмотров 9 тыс.16 часов назад
የህወሓት አዲስ የትግል ስልት፤ ከንቲባ አልባዋ መቐለ ከተማ
“ያለ ቅድመ ዝግጅት የውጪ ባንኮችን ማስገባት የሀገር ውስጥ ባንኮች ላይ ተፅዕኖ ያሳድራል”
Просмотров 48019 часов назад
“ያለ ቅድመ ዝግጅት የውጪ ባንኮችን ማስገባት የሀገር ውስጥ ባንኮች ላይ ተፅዕ ያሳድራል”
የውጪ ባንኮች እንዲገቡ ተፈቀደ፤የቃሊቲ ታራሚዎች ዝውውር - ዝቅተኛ የደመወዝ ጣርያ
Просмотров 3,1 тыс.21 час назад
የውጪ ባንኮች እንዲገቡ ተፈቀደ፤የቃሊቲ ታራሚዎች ዝውውር - ዝቅተኛ የደመወዝ ጣርያ
ራያ ዓድና ሃምኣኻትኹም ድበለ ሰብ ትዳልይላ
Interesting interview thanks Teddy
This guy did not speak and read Amharic well
በጣም የተማርኩበት interview ነው
በትራንስፖርት ዘርፍ ቀለል ያለ ሲስተም ስለዘረጋችሁ እናመሰግናለን
ጥራዝነጠቅ ልቅምቃሚ እንግሊዝኛ ሲቀላቅሉ ደም ነው የሚያፈሉት !!!! ይሄ በቂጥ ዝና ያገኘ ሁሉ እየተነሳ ይመፃደቅብናል
አረ ዜና እንዲህ አይነበብም ።
Anyone helps how I get his book
yasazenale sebawi mebete
ይሄን ወርቅ ትውልድ የበላው ያ ባሪያ
ጋዜጠኛው እራሱ ጠይቆ እራሱ ይመልሳል። አያስጨርስም። የሚፈልገውን ብቻ ነው የሚሰማው
የእግዚአብሔር መንግሥት ቀርባለችና ንስሐ ግቡ፡ <<ጌታ ኢየሱስ>>. ማቴዎስ 4:17
☝️🇪🇹🌎☝️🤲
Abatachi be miqeribibet program layi zefenu mindnew
I'm
ጌሾ አይቀቀልም እዴ እኔ በኛ አካባቢ ጌሾ ተቀቅሎ ነው ሚገባው
☝️🌎🇪🇹☝️🤲
I think Elias had a crash with the guest in her peak time . He is more interested to talk abt her bauty than her profession.
ዜናችሁ አይነፋም ሚዲያዉን የሚመጥን ስሩልን እንዳለ Fake አትዘግቡ
kanede dabo belaye mene lebelu newu
Were is he now may be played by የበሻሻዉ አራዳ
በጣም የምትደነቅ ኤልያስ እንዴት አገኘሀቸው ይህን መጡቅ አእምሮ ሰው።
Amen3 🙏☝️
☝️🇪🇹🌎☝️🤲🤲🤲
አብይ አህመድ ሆይ ዛሬ የአማራ ክልልን ለፋኖ ልስጥና ልደራደር የሚል የጽሁፍ ወሬ አየሁ። እንዲህ አይነት ከንቱ ሀሳብ አታስብም አልልም። ምክንያቱም ፋኖ የአማራን ጥያቄወች ጠረፔዛ ላይ አምጥቶ ጥያቄወቻችን ይመለሡልን ዘንድ በጠረጴዛ ዙሪያ እንነጋገር ሲልህ ደጋግመህና ደጋግመህ በአማራና በጥያቄወቹ ላይ አፌዝህ። ፋኖ አበዚህና በመሠል መጥፎ ድርጊቶችህ አዝኖና ተከፍቶ መሣሪያ አንስቶ ከ4ኪሎ ሊያባርርህ ወደውጊያ በገባ ዓመት ባልሞላ ውስጥም ከአማራ ክልል መንግስት ጋር ፋኖን አደራድሩት እያልህ ደጋግመህ በአማራ ላይ እያፌዝህ የአማራን ህዝብ በሠማይም በምድርም በጭካኔ እየጨፈጨፍህ ቀጥለህበታል። ዛሬ ደግሞ ክልሉን ለፋኖ ልስጥና ልደራደር ብለህ ማፌዝህም የሚጠበቅ ነው። ግን ሌላውን ተወውና በጭካኔና በጅምላና በማስጨፍጨፍ ህይወታቸውን የቀጠፍሀቸው ንጹሀን አማሮችና ኢትዮጵያውያን ጉዳይ እንዴት ባለ ሁኔታ ነው የምትደራደረው? የዶሮ ጫጩት የጨፈለቅህ መሠለህ እንዴ? ልክ እንደነሢ ህይወትህን ብታጣ እንኳ ያንሣል። የአማራ ክልልንም የአማራ ብልጽግና ያለዚያም ፋኖ መራው ያው ያማራ ክልል ነው እየተመራ ያለውም በአማራ ነው። በርግጥ ፋኖ የአማራ መንግስት ቢሆን እንደብአዴናውያን ያለመደላድል የምትጋልበው አህያ አይሆንልህም ይጋልብህ እንደሁ እንጅ። ዋናው የፋኖ መዳረሻ ግን አንተን ከ4ኪሎ አባሮ ሁሉንም ኢትዮጵያውያንን እኩል የሚያገለግል ስርዓት መዘርጋት መሆኑን ፋኖወች ደጋግመው ሢነግሩህ ሰምቻለሁ። አንተስ አልሠማሀቸውም እንዴ? አብይ አህመድ ሆይ መቸም ለሀገርና ለህዝብ የምትጠቅም ጠ/ሚ እንደማትሆን በማያሻማ ሁኔታ ተረጋግጧል። በመሆኑም የኢትዮጵያና የኢትዮጵያውያን ችግርና መከራ የሆንኸው አንተና በዙሪያህ ያሉ በዘር ኮሮጆ ውስጥ የተወሸቁ ክፉና መጥፎወቹ ናችሂ። እና ይህን ችግር ለመቅረፍ ከ4ኪሎ ገለል ማለት የሚሻል አይመስልህም? እንዲሁ ለነገሩ ነው እንጅ ዘር ማጥፋትና ዘር ማጽዳት ለ6 ዓመት ወንጀል የፈጸምህ ወንጀለኛ ነህና የትም ብትሄድ በዓለም አደባባይ ከመጠየቅና ማንቁርትህን ተይዘህ ወህኒ መውረድ እንደማይቀርልህ ከሁላችንም በላይ አንተ ስለምታውቀው ብቸኛ እድልህ ንጹሀንን እየጨፈጨፍህ ማምሻም ቢሆን እድሜ ብለኸው ጊዜው ደርሦ እንደ ቆሻሻ ኩንታል ተጎትተህ ከቤተመንግስት እስክትወጣ 4ኪሎን እንደማትለቅ ግልጽ ነው። ደሞምኮ ትንሽ የሠናፍጭ ፍሬ ያህል ለሀገርና ለህዝብ የአዘኔታ ብልጭታ ብትኖርህ ኑሮ ብትችል የሽግግር መንግስት አዋቅረህ ስልጣንህን በማስረከብ ያለዚያም ብን ብለህ ቤተመንግስቱን በመልቀቅ ኢትዮጵያን በታደግሀት ነበር። ግን ሀገራችንንም ህዝቦቿንም የምትጠላበት መንፈስህ ልክ የለውምና ይህን ሀገር የሚታደግ ቅዱስ ተግባር ልትፈጽም ከቶም አይቻልም። ከእባብ እንቁላል እርግብ አይገኝ ድሮስ። ፋኖ ከሀገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን ጋር በመቀናጀት አብይ አህመድና ጀሌወቹ ምድሯን ሲዖል አድርገው ወደ እንጦሮጦስ የገፈተሯትን ሀገራችንን በመታደግ ወደቀደመ ክብርና ሞገሷ በመመለስ ለዜጎቿ ሁሉ የምትመች ሀገር የመሆኗን ፀጋ እንደሚመልስላት በሙሉ ልቤ እተማመናለሁ። ያርግልን !!! አሜን! !!
በረቱ ጥሩነው።❤❤❤❤❤
💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💖💖👏👏🙏🙏🙌🏻🙌🏻🙌🏻💙💙💖💖💙💖
Bukayo saka faxari yee mari
If think the news can be prepared in soft copy. Just use an ipad, do not show this dirty folded paper....it looks you brought the paper in your pocket to the news desk. The presenter looks fluent but the paper and the hand gestures are not good.
Amen3
☝️🇪🇹☝️😢🤲🤲🤲
ጠላ መግዛት ፈልጌ ነበር ቦታው ና ስልክ ቁጥር ጠቁሚኝ እባክሽ ለቅዱስ ገብርኤል ፈልጌ ነው አባክሽ
ዘንድሮ ዶክቴር ፕሮፌሰሬ ማስፈራርያ ሆነኮ።😅😅 ጀርመን ሀገር ዋናው የወያኔ ማደራጃ እንደሆነ እናውቃለን።😅😅 ይሄንን ቆዳ ሰውዬ ወያኔ ስልጣን ላይ እያለች ድምፁን ሰምተነው አናውቅም።😅😅😅😅
ሀዬዬዬዬ
What about Eritrean case? Presenting the war with Eritrean forces as a civil war is absolutely wrong. Eritrea was fighting for its right to decide on its fortune and it achieved that goal. Ethiopians don't want to wake up yet. We have never been part of this feudal Ethiopia. The war hit the target for Eritrea.
Enesu mechem Ayshashalum
❤❤❤❤❤❤❤
አቶ ኤልያስ ለመሆኑ ኢሀፓ የሚባለው ከዚህ በፊት ድርጅቱን ይመሩ የነበሩት ኤርትራውያን የመሰረቱት ድርጅት ብዙ ወጣት ኢትዮጵያውያንን አስጨርሶአል:: አሁን ኢህሀፓ የሚባለው ስም ራሱ መነሳት የለበትም ነው የምለው ::
☝️🌎☝️😢
🎉❤ 13:10 ❤
Alexander Isak
የኤርትራ ነገርስ? ጦርነት ነው ወይስ እንደ ወያነ በኢትዮጵያውያን መሃል የተደረገው ውጊያ ነው ? ኦጋዴን ተወረናል ስለዚ እሱ ጦርነት ነው ኣልክ ሻለቃ። ለምን ኤርትራ እንደወረራቹ እና በ30 ኣመት ጦርነት ተሸነፍን ለምን ኣትልም? ወይስ ኤርትራውያን እንደኢትዮጵያውያን ነዉ የምታያቸዉ? Let’s be fair and speak the truth not half truth. ❤️❤️❤️🇪🇷🇪🇷🇪🇷
ስለሺ ፩ኛ
ጤና ይስጥልኝ አቶ ኤልያስ ! ከፕሮፌሰር ዓለምአንተ ጋ የምታደርገው ቃለመጠይቅ ላይ እንድታነሳው የምፈልገው ጉዳይ አለ። ከአአ ሲወጡ ያገዛቸው አቶ ገድለአማኑኤል ኪዳኑ ነበሩ:: ስለሳቸው የሚያውቁት ካለ ብጠይቅልኝ ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው።
መ ጽሐፉ የት ይገኛል።
ወይዘሮ ዘርፈሽዋል
ክፍሉ ታደሰ የኢትዮጵያን ወጣቶች ያስጨፈጨፈህ ዘረኛ ከሀዲ ነው።
Scarrrrry
What is the color of his face ?
ሀሳብ የማቅረብ መብት ነው አማራም ሱማሌም አፋርም አ አ ተጠሪነቷ ለወላይታ ነው ማለት ይችላሉ ውሳኔው ያኔ ይታያል ከወለጋ መጥቶ የኔነው ካለ ከደራ መጥቶ የኔነው እንዳይል የሚከለክለው ህግ የለም የለማ ቦታ ከመመኘት አካባቢውን ማልማት