አስር ጊዜ ባሌን ከሞት አስነስቼዋለሁ ኢየሱስ ቤቴ ድረስ መጣ 23 July 2023

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 сен 2024

Комментарии • 704

  • @helenaddise4565
    @helenaddise4565 Год назад +28

    የኔ እህት አንቺ የአይምሮ ሀኪም ነው የሚያስፈልግሽ

    • @ማር-ዐ5ሰ
      @ማር-ዐ5ሰ 11 месяцев назад

      😂😂😂😂 እውነት ነው ።
      ይቺ በጣም ደፋር ናትት ?

  • @thomasgurmu7393
    @thomasgurmu7393 Год назад +63

    ለመላው፡ የኦርቶዶክስ፡ እምነት፡ ተከታዮች፡ በሙሉ፡
    እንኩዋን፡ ለቅዱስ፡ ገብርኤል፡ አመታዊ፡ በዓል፡ በሠላም፡ አደረሳችሁ፡
    አደረሰን፡
    ለሚቀጥለው፡ አመታዊ፡ በዓል፡ በሠላም፡ ያድርሰን፡
    አሜን፡
    ድንግል፡ ማርያም፡ አማላጃችን፡ ከእኛ፡ ጋር፡ ትሁን፡
    አሜን !!!

    • @zewditudano5897
      @zewditudano5897 Год назад

      ማርያም አማላጅ አይደለችም የኢየሱስ ክርስቶስ እናት ናት የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ አማላጅ አዳኝ ፈዋሽ የዘላለም ሕይወት ከእርሱ በቀር ሌላ የለም እንድንበት ዘንድ የተስጠን ከስማይ ሌላ የለምና ::🙏

    • @Azahel294
      @Azahel294 Год назад +2

      ​@@zewditudano5897ጌታ ሆይ ደረስልን ሁሉም አይኑን ከፍቶ ሊወጠን ከአንተ ሊለዬን እነኋት እናታችሁ ብለህ የመስቀል ስጦታችን ጋር ሊለዪን ነው 😭??😭

    • @Azahel294
      @Azahel294 Год назад

      @@zewditudano5897 እሱ የአንቺ አስተሳስብ ነው እናቱ እኛ ደግሞ መጽሐፍ ቅዱስን አንብበን እሱን መሰረት አድርገን እመቤታችን አማላጃችን የመስቀል ስር ስጦታችን ብለን ተቀብለናል ኢየሱስ ኢየሱስ ፈጣሪያችን አምላካችን የህይወት እረኛችን የዘላለም ማረፊያችን አማላጅ ሳይሆን ተማላጅ ብለን እናምናለን እናምናለን እመቤታችን ማርያም ሁሉም ቅዱሳን በኢየሱስ ስም ያድነናል ብለን እናምናለን እንጂ በራሳቸው ስልጣን ያድኑናል ማለታችን አይደለም አደልም የአለሙን ንጉሰ ክርስቶስ የወለደችው ድንግል ማርያም እናንተ እንኳ የፓስተሩ ሶፍት ያድናል ብላችሁ ትበሉየል❓❓ በዬ አዳራሻችሁ የገሌ ፓስተር ዘይት እያላችሁ ትቀርባላችሁ ...
      ❌❌!!?❓❓❤️😭😭😭😭

    • @senaitgetachew471
      @senaitgetachew471 Год назад

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @fissihagashawbeza2534
    @fissihagashawbeza2534 Год назад +67

    ኦርቶዶክስ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን አሳምሮ ያውቃል ።

    • @dawitazene2138
      @dawitazene2138 Год назад +9

      ኢየሰስ ጌታና አዳኝ መሆኑን ብታውቁና ብታምኑ ኑሮ ፍጡራንን ያድናሉ ብላችሁ ባላመናችሁ ነበር።ኢየሱስ ብቻውን ያድናል።እርሱ አማላጅ አይፋልግም።

    • @reconcilewithGod7159
      @reconcilewithGod7159 Год назад +5

      ድሮ ለምን ኣዉቃለዉ ኣላለም ይህ ሁሉ ጌታ የተቀበለዉ ኦርቶዶክስ? ኦርቶዶክስ ሆኖ ጌታ የማያዉቅ ስለነበረ ነዉ?

    • @ethiopiahagere5377
      @ethiopiahagere5377 Год назад +4

      ያዉቃል? 😂

    • @Mana-cc6jc
      @Mana-cc6jc Год назад +3

      Orthodox geta yesus besem new eneji hayelun kedewwutal, endyawem yesus belen senetera ayewedum ene yehennen new mawekew, eyesus sisal lek seytan endeterah yahel new myakorfu yehenen meseber alebet. Geta eyesus negus new adage new. Eyesus geta new.

    • @user-xc9gd2el6v
      @user-xc9gd2el6v Год назад +3

      😂 Orthodox eko sim new

  • @user-mi9pg7jg8v
    @user-mi9pg7jg8v Год назад +26

    ይህ ነው ያነው ብሎ ለመፍረድ ያስቸግራል ጌታ ሇይ ማረን ይቅር በለን ሴትየዋ በቸርች መታቀፍ አለባት ደህንነት ተማሪ ተረት ተረቱን ተይው በደምብ ፀልይ ለወሬ አትቸኩይ አጣሪ ንግግርሽ አያንፅም ይቅርታ አንተ ደግሞ ሰከን በል ያገኘኸውን ለገንዘብ ብለህ አታቅርብ

    • @fanahadsh2473
      @fanahadsh2473 Год назад +3

      እኔም እየሱስ ቅርቤ ነው❤ መከታዬ ነው❤ ዶክተሬ ነው!!!!!! ይክበርልኝ ጌታ ❤ ኢየሱስ ክበር!!! እሱ በተከሸነ ቃላት አይሽወድም! አምናታለሁ።

    • @tsigeredagetachew6342
      @tsigeredagetachew6342 Год назад

      እውነት ነው እንደዚ አይነት ዝብርቅርቁ የወጣ ተረት

  • @netsanet3269
    @netsanet3269 Год назад +99

    ውድ ኦርቶዶክሳውያን እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ በአል በሰላም አደረሳችሁ እግዚአብሄር የአመት ሰው ይበለን ኦርቶዶክስ ለዘላላም ፀንታ ትኑር

    • @yetnayetabera9980
      @yetnayetabera9980 Год назад +1

      😂😂😂😂😂

    • @Heavennebiyu
      @Heavennebiyu Год назад +2

      ❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏 Amen Amen Amen

    • @Yodie19
      @Yodie19 Год назад +6

      የነገስታት ንጉስ የጌቶችም ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የዓለም መድሃኒት ይቅር በለኝ!?የራማው ልኡል የእግዚአብሔርን ፊት እለት እለት የምታየው ሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል እወድሀለው ሰላም ላንተ ይሁን!!🙏

    • @ER_Computer
      @ER_Computer Год назад +2

      AAmen ❤

    • @cocococo5920
      @cocococo5920 Год назад +4

      ቀናት ሁሉ የእግዚአብሔር ነዉ ሊከበርም ሊመለክም የሚገባዉ ጌታ ብቻ ነዉ ኮተት አታብዙ

  • @rebeccamekonnen6331
    @rebeccamekonnen6331 Год назад +18

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የቅርብ አምላክ ነው " ቅኖች የእግዚአብሔርን ፊት ያያሉ" እግዚአብሔር ለቃሉ ታማኝ ነው እንደተናገረ ያደርጋል!!!

  • @simehd6238
    @simehd6238 Год назад +12

    ኢየሱስ ቤቴ ገብቶ ኩርሲ ላይ ተቀመጠ በኃላም ውጣ ልተኛ ነው ብለው ዝም አለኝ: እንዴ እኔ አልገባኝም አዳሜ ሁሉ ሌላ አለም ላይ ናችሁ ማለት ነው😢😢??

  • @nahommulugeta4507
    @nahommulugeta4507 Год назад +8

    እኔ ግን በውስጤ የገባኝ እውነት እንደሆነ እና በራሷ ሁኔታ እግዚአብሔር እንደሚሰራ ነው

  • @bethlhamyimam139
    @bethlhamyimam139 Год назад +9

    እህቴ እውነት ይወራሽው ሁሉ ከጌታ ከሆነ ጌታ እየሱስ ስሙ ይባረክ ክብሩን ሁሉ እሱ ይውስድ አንቺም ካንቺም የተወለዱትም ክዝህ በላይ የጌታ ክንድ የገለጥባችሁ ተባርክሽ ለበረክት ሁኚ 🙏🙏🙏

  • @selambeyene9572
    @selambeyene9572 Год назад +4

    ጌታኮ ደግ ነው ሰው እንደሚያይ አይደለም የጌታ እይታ ልዩ ነው መልክ አይል እውቀት አይል ብር አይል ኢየሱስዮ ልዩ ነው በእውነት የጌታ መሆን ምነኛ መታደል ነው ።

  • @fantahunareda3970
    @fantahunareda3970 Год назад +22

    ጌታ ሆይ ንፅህ ልብ ፍጠርልን ይህ በማብራራት አይሆንም ሰዎች ቅንነት ቢቻ ያስፈልገናል

    • @yonasfeleke7494
      @yonasfeleke7494 Год назад +1

      ቅንቅን ይብላህ አንተን ነበር ሳር ማጋጥ

    • @Samri3344
      @Samri3344 Год назад

      @@yonasfeleke7494 kkkk 👏👍👌

  • @user-gt1mx3bd5m
    @user-gt1mx3bd5m Год назад +8

    እየሱስ መጥቶ ቤትሽ ቻው ሔድኩ ብለሽ ያልሽው ነገር ግርምታ ፈጠረብኝ ኢትዮጲያን የሰው እንግዳ መጥቶ እንኮንስ ቤት ጠብቅ ብለን ትተን አንሔድም እና የምልሽ ነገር በሰላም ነው 😮😮

    • @tsigeredagetachew6342
      @tsigeredagetachew6342 Год назад +1

      እረ ምን ሰላም አለ ሆሆ እንደዚ አይነት እብደት የትም የለም ።

  • @birtukanbelongtojesus29.
    @birtukanbelongtojesus29. Год назад +6

    ደስ ይላል እምነትሽ አድኖሻል ተባረኪ ❤ጌታ ኢየሱስ አያሳፍርም ላልተቀበሉት በስሙ ላላመኑት እንግዳ ነገር ስለምመስላቸው ለእኛ ግን ኦየሱስ ያድናል እርኩስ ተብለን ተሰድበን እናውቃለን ❤ፍደል ይገድላል እምነት ያድናል

  • @hanagebeyehu7106
    @hanagebeyehu7106 Год назад +15

    ሶፊ እንደዚህ ጤነኛ ሰውአቅርብልን ተባረክ

    • @dungedunge7226
      @dungedunge7226 Год назад +1

      😂😂😂😂😂😂እውነትም ጤነኛ😂😂😂😂😂

    • @ማር-ዐ5ሰ
      @ማር-ዐ5ሰ 11 месяцев назад

      😂😂😂 እ ጤነኛ እረ በጣም ?
      ለመሆኑ ጌታችሁ ነው ጥፍር ቀለምና ሱሪ ልበሱ የሚላችሁ ?

    • @user-db4tb5nl3z
      @user-db4tb5nl3z 4 месяца назад

      Kkkkkk

  • @kiddtube1747
    @kiddtube1747 Год назад +2

    እህቴ ሆይ ንግግርሽ ያለሽ ቅንነት ደስ ይላል፣ ጠያቂው ግን በጣም ማወጣጣት የሚመስል አይነት ነገር ነው የሚታይበት ስለዚህ የምመክርሽ
    ይሄ አንቺ ያለሽን ልምምድ ብዙ አታውሪ ራስሽን ቃሉን በማንበብና በፀሎት አሳድጊ፣ በተረፈ ግን ለሰዎች ይህንን ንገሪያቸው ተብሽ እስካልተነገረሽ ድረስ አታውሪ ለሰዎች ኢንተርቴን ማረጊያ ነው አንዳንዴ ከተለመደው ውጭ ስለሚሆንባቸው ከማመን ይልቅ እየሰነጣጠቁ አባባልሽን ልትጎጂና ልትጠራጠሪ ትችያለሽ

  • @user-kv5yz9vf9z
    @user-kv5yz9vf9z Год назад +8

    ስምረት ጌታ ዘመንሽን ይባርክ ሶፊ ስምረትን ስላቀረብካት ተባረክ የሚገርም ምስክርነት ነው።

    • @Lisane-sv8jf
      @Lisane-sv8jf Год назад

      Denanik aydle 😅😅😅

    • @Tina-wz4nl
      @Tina-wz4nl Год назад

      እቃ እቃ ጨዋታ

    • @yetnayetadmasutegegn
      @yetnayetadmasutegegn 7 месяцев назад

      ይህ ለተዋህዶ ምንም ነው
      ርካሽ ከሆነ ቤቱ እናቱ ዋናው ራሱ ዳቢሎስ ቢሆን በፀበል በስዕለ አድህኖ ሠከንድ አይቆይም።እናቱ

  • @maryfesseha6874
    @maryfesseha6874 Год назад +11

    ጌታ ስሙ ብሩክ ይሁን:: ስለእውነት ይህችን ሰው በሙሉ ያለችውን እውነት እንደሆነ ነው የገባኝ:: ❤❤

    • @AzebTelahun-ho7zl
      @AzebTelahun-ho7zl Год назад +2

      እዉነት ደኛ ጌታ እየሱስ መቀለጃ አይደለም የእናንተ ግን በየመዝናኛዉ ቁጭ ብሎል እንዴት ደፋር እንደሆናችሁ ይገርመኛል ሴትየዋን ባልሽ ይሙት ወይስ ዉሽማሽ ይሎታል መቀለጃዬ ሙች አለቻት

    • @helugalerey9557
      @helugalerey9557 Год назад

      Einem ❤❤

  • @kefetatube3338
    @kefetatube3338 Год назад +15

    ሰላም ፓ/ር ሶፊ። ባለፈው ሳምንት ነበይ ኤፍሬምን ዛሬ ያቀረብካትም እህታችንን ተምረንባታል።
    እብድ አምጥተክ ከምትበጠብጠን አሰተማሪ ሰው አቅርብልን።
    በርታ ወንድማለም።

  • @ptegegn2
    @ptegegn2 Год назад +17

    ይህች ልጅ እውነተኛ ነች ታስታውቃለች።

    • @Nani-wf7dj
      @Nani-wf7dj Год назад

      እንዴት እውነት ነው? አስረጅኝ

    • @yayushgole2244
      @yayushgole2244 Год назад

      እንዴት ????

    • @Azahel294
      @Azahel294 Год назад

      እህ የእናንተ ሲሆን እውነት ነው የኦርቶዶክስ ሲሆን ግን ተረት ተረት ነው ይገርማል ?😭❌❌❌❌❌???

  • @yilem1073
    @yilem1073 Год назад +10

    እንዲ አይነት ደፋሮችን ኬት እንደምታመጣብን

  • @mestialmayhu990
    @mestialmayhu990 Год назад +6

    ጌታ እየሱስን ቤት ጥለሽ ቸርች ሄድሽ ይሁና አይ ሶፎንያስ

  • @webe9479
    @webe9479 Год назад +3

    ጌታ በሚገባን መንገድ ራሱን ይገልጣል ስለዚህ በሚገባት ሁኔታ ራሱን ገለጠላት

    • @ElEl-hd2ps
      @ElEl-hd2ps Год назад

      ኦረ ተይ ጌታን ትታ ቸርች መሄድ ማንን ለማምለክ ምነው እንደዚ ጌታ ቀለለባችሁ እሱኮ የአለማት ጌታ ነው

  • @habeshist
    @habeshist Год назад +8

    ሶፋኒየስ እኔም አረ ሚገርም ተረት ተረት አለኝ ብታይ በጣም ነው ሚገርምህ ሙት መድረክ ጋብዘኝ አና አፍ ሚያሲዝ ታሪ ነው ሚራክል 😉😉 ነው ስልህ እደውም ...

  • @tadesseebero8304
    @tadesseebero8304 Год назад

    በጥያቅህ በጣም አደንቅሃለሁ በኢየሱስ ላይ መብራት ማጥፋት እቤቷ ጌታን ትታ ለእርሱ መታስቢያ ወደ ተሠራው ቤ/ክ መሄድ ትንሽ ግርምታ ፈጠረብኝ ስው ወድቆ ይስግድለታል እንጂ እንድህ ድፍረት ጌታን ቀርቶ በምታውቀው ስው ላይ መብራት ማጥፋት በር ዘግቶበት መሄድ ስታይ ለማመን ይከብደኛል ተባረክ ፓስተር ሶፎንያስ

    • @semengabel120
      @semengabel120 Год назад

      ሰክራ ነበር መሰለኝ ከእየሱስ አከራዮቿን ፈራች የሌለ ውሸታም

  • @user-yu4bf9qq4y
    @user-yu4bf9qq4y Год назад +5

    ኮሜቶች በብዛት ከሷ የባሱ እብዶች ናቸው ፈጣርርዬ ለይትህ ምታ እረ ና ማንም እየተስነሳ ነጫወቻ አርገህ እኮ😢

  • @kinenki1009
    @kinenki1009 Год назад +3

    በትክክል እኔ አምኛታለሁ ጌታ ለልበ ነፁሀን ቅርብ ነው

  • @getebekele8167
    @getebekele8167 Год назад +11

    Sofiye, what an amazing testimony. It is beyond the human mind.
    Anyway, this is the kind of work you should bring with us, not about false prophets & others. This world has a lot of negativity, what we need is something that helps us grow in the Lord.
    Than you for this.
    I am sure this sister will be used by the Lord in a wonderful way.

  • @josephzeray4627
    @josephzeray4627 Год назад +10

    God bless you sister for this unique testimony!!!

    • @abd538
      @abd538 Год назад

      can you think reasonably? I think you are dull

  • @getutolla4312
    @getutolla4312 Год назад +4

    ማየት እፈልጋለሁ ተገልፅልኝ በማለት የምትፀልይ ሴት እቤትዋ ሲመጣ ጥላው መተኛት እና በር በላዩ ላይ በር ዘግቶ መሄድ ተቃርኖ ነው ወይ ውሽትዋን ነው ወይም የእምሮ ችግር ይኖርባታል

  • @mehritlovemehritlove5028
    @mehritlovemehritlove5028 Год назад +22

    አቤት የዘመኑ ፍጽሜ ደርሶል ጌታ ሆይ ማስተዋል ስጠን ጉድ ሰይሳማ አይቃርም

  • @yosefasefa6024
    @yosefasefa6024 Год назад +10

    ክርስትና ከኢየሱስ ጋር ያለ የህይወት ልምምድ ነው ጌታ በቀኜ ቆሞ አበረታኝ ይላል

    • @ElEl-hd2ps
      @ElEl-hd2ps Год назад

      እና እሷ ያየችው ኢየሱስ ነው ብለህ የምታምነው ተው ባክ

  • @hamelmalyehualaw5859
    @hamelmalyehualaw5859 Год назад +16

    የጌታየ እናት እመቤቴ ክበሪልኝ የኔ ንግስት

    • @reconcilewithGod7159
      @reconcilewithGod7159 Год назад +1

      ኤርምያስ 44
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ¹⁶ አንተ በእግዚአብሔር ስም የነገርኸንን ቃል አንሰማህም።
      ¹⁷ ነገር ግን እኛና አባቶቻችን ነገሥታቶቻችንም አለቆቻችንም በይሁዳ ከተሞች በኢየሩሳሌም አደባባይ እናደርገው እንደ ነበረ፥ ለሰማይ ንግሥት እናጥን ዘንድ የመጠጥንም ቍርባን እናፈስስላት ዘንድ ከአፋችን የወጣውን ቃል ሁሉ በእርግጥ እናደርጋለን፤ በዚያን ጊዜም እንጀራ እንጠግብ ነበር፥ መልካምም ይሆንልን ክፉም አናይም ነበር።
      ¹⁸ ለሰማይ ንግሥት ማጠንን ለእርስዋም የመጠጥን ቍርባን ማፍሰስን ከተውን ወዲህ ግን፥ እኛ በሁሉ ነገር ተቸግረናል፥ በሰይፍና በራብ አልቀናል።
      ¹⁹ እኛስ ለሰማይ ንግሥት ባጠንንላት የመጠጥንም ቍርባን ባፈሰስንላት ጊዜ፥ በውኑ ያለ ባሎቻችን ምስልዋን ለማበጀት እንጐቻ አድርገንላት ኖሮአልን? የመጠጥንም ቍርባን አፍስሰንላት ኖሮአልን?

  • @mustefayassin6100
    @mustefayassin6100 Год назад +15

    አይ ሶፎኒያስ እብዶችን እሰበሰብክ ታዝናናለክ ይመችህ። አቦ

    • @yayahala615
      @yayahala615 Год назад

      ምን ትላለች 😂😂😂 ሰታሳዝን

    • @yemserachyegetalij1707
      @yemserachyegetalij1707 Год назад

      እብድ አይደለችም የእምነት ሰው ነች

  • @wondwosenatanaw8729
    @wondwosenatanaw8729 Год назад +17

    እናንተ ባትኖሩ ይህንን የኑሮ ውድነት እንዴት ይገፋን ነበር

  • @addis2619
    @addis2619 Год назад +5

    እቺን ሴትዮ ዘመድ ካላት ቶሎ ወደ አማኑኤል ይውሰዷት

    • @emuye4756
      @emuye4756 Год назад

      😂😂😂😂😂

  • @tadelechlema7379
    @tadelechlema7379 Год назад +8

    በድጋሚ እንደምናይሽ እርግጠኛ ነኝ ጌታ ያለው ይሆናል።❤

    • @abd538
      @abd538 Год назад

      jil nesh endanchi jil mehon bichal teru neber

  • @cocococo5920
    @cocococo5920 Год назад +5

    እሕታችን በፀጋሽ አገልግይ ፀጋዉ የተሰጠሽ ለአካሉ ነዉ አንቺ አንድ ብልት ነሽ ‼️🙏🏾

    • @user-ho1sn9qi5w
      @user-ho1sn9qi5w Год назад

      😂😂😂😂

    • @user-if3jd1jo2c
      @user-if3jd1jo2c Год назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @netsaneta9349
      @netsaneta9349 Год назад

      😂😂😂😂😂ayshalem2 blt

  • @Wewewe9613
    @Wewewe9613 Год назад +10

    በቃላት ያልተሽሞነሞነ የሰውን ልብ ለመግዛት ዝግጅት ያላረገች ትጉህ ሴት ትመስያለሽ ውስጤ ከሁሉም በላይ እውነት እንደምትናገሪ ይነግረኛል ጌታ አንደበትሽንም እውነትሽን እንድታስረጅ ይቃኝልሽ ጌታ ይባርክሽ እህቴ

    • @Nani-wf7dj
      @Nani-wf7dj Год назад

      ይነረኛል ስትይ ማን ነው የነገረሽ?

    • @Wewewe9613
      @Wewewe9613 Год назад

      @@Nani-wf7dj ልቤ

  • @edengetachew3952
    @edengetachew3952 Год назад +6

    እየሱስዬ አዎ ይናፍቃል❤❤❤

  • @solometebeje5211
    @solometebeje5211 Год назад +9

    ❤ተባረኪ የሚገርም የፍቅር ልብ አለሽ ዋጋ ብትከፍይም ከጌታ ዘንድ ሽልማት አለሽ።❤

  • @user-cr5ut3le9e
    @user-cr5ut3le9e Год назад +10

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ በጣም ደስ የሚል ልምምድና ምስክርነት ነው ፀጋውን ያብዛልሽ ከውዳጅ ይልቅ የሚጠጋገን ኢየሱስ ብቻ ነው ።ውንድሜ ሶፊኒያስ ጌታ ይባርክህ❤

    • @ElEl-hd2ps
      @ElEl-hd2ps Год назад

      እንደዚ አይነት ልምምድ የለም ጌታን አታቅልሉት

  • @Godisgood-yd7xv
    @Godisgood-yd7xv Год назад +4

    Amazing testimony 👏👏👏👏
    Praised be the Lord. 🙏🙏 🙏

  • @kerojiwolde3431
    @kerojiwolde3431 Год назад +5

    እግዚአብሔር ይቅር ይበልሽ ታመሻል😢

    • @tsigeredagetachew6342
      @tsigeredagetachew6342 Год назад

      ዶክተር የማያድነው በሽታ ነዋ የያዛት😮😮😮

  • @mulualembaye6127
    @mulualembaye6127 Год назад +1

    ግን እኮ የእግዚአብሔር ቋንቋ የተለየ ነው አሰራሩም ልዩ ነው እኔ ጌታ ይህን አያደርግም አልልም የኔውድ ኢየሱስ ልዩ ከእልፍ የተመረጠ ነው

  • @Sabdusha
    @Sabdusha Год назад +1

    የኔ ውድ እህት ጀግና ነሽ የግዝያብሄር ሀይ ካንቺጋር ነበረ ነውም
    ውዴ ተባረኪ

  • @danielteshome1809
    @danielteshome1809 Год назад +2

    ጌታ ብርክ ያርግሽ እህቴ እውነት እየተናገርሸ እንደሆነ ግልጽ ነው።

  • @vivaman6113
    @vivaman6113 Год назад +8

    የማታመጣብን ጉድ የለም😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @solomontibebu6653
    @solomontibebu6653 Год назад +2

    ያልጠፋነው ከእግዚአብሔር ምሕረት የተነሳ ነው።

    • @haregashine7998
      @haregashine7998 Год назад

      ቸርነቱ ከቶ እያልቅምና
      ደግነቱ ከቶ አያልቅምና
      ይገባዋልክብርና ምስጋና

  • @AzebTelahun-ho7zl
    @AzebTelahun-ho7zl Год назад +5

    አይዞሽ ገለቴ የዛ ያጭበርባሪዉ የሚስጥረ ሚስት ነሽ

  • @goldensoul5540
    @goldensoul5540 11 месяцев назад

    ኦርቶዶክስ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን አሳምሮ ያውቃል ። የኔ እህት አንቺ የአይምሮ ሀኪም ነው የሚያስፈልግሽ!!!

  • @yadituluu4574
    @yadituluu4574 Год назад +5

    ኧረ እባካችሁ 🙊በፈጣሪ ምን አይነት ጉድ ነዉ ኧረ ተዉ አስተዉሉ😢

  • @mekdeslemma2599
    @mekdeslemma2599 Год назад +8

    የዋህ ሴት አይ ቅንነት አይዞሽ ጌታ ሁሌም ካንቺ ጋር ነዉ ታምር ባይሆን የዘላለም ህይወት እራሱ ከታምራት በላይ ነው በታምራት ሳይሆን ስምሽ በህይወትመጻፍ ላይ በመጻፉ ደስ ይበልሽ እምነትሽ ደስ ይላል

  • @Ethio597
    @Ethio597 11 месяцев назад +1

    ሶፊን ማየት የጀመርኩት ሰሞኑን ነው እንዲህ እይነት አዝናኝ ኘሮግራም እያለ በ አእነ ቤቲ ደረቅ ሾው አኮ አንጀታችን ተቃጥሎ ችግር ውስጥ ገብተን ነበር

  • @user-xu2zo7bq8x
    @user-xu2zo7bq8x Год назад +1

    ለሌላ ግዜ የተሰቀልክትን መስቀል ፣የተበሳው እጅህን የእሾክ አክልህን አሳየኝ በይው የኔ እህት መነንገሰስ ሁሉ ማነን

  • @junefirst500
    @junefirst500 Год назад +17

    የእምነት፡ ጀግና፤ ባሏን፡ ያዳነች፤ ልጆቿን፡ ከአይምሮ፡ ጠባሳ፡ የከለለች፡ ውብ፡ ሴት!

    • @dungedunge7226
      @dungedunge7226 Год назад +1

      እየሱስ ቤቷ የመጣ 😂😂😂😂😂😂😂

  • @tigsamson9695
    @tigsamson9695 Год назад

    በጣም የምትገርሚ ነሽ ጌታችን እየሱስ የማይተኛው የማያንቀላፋው የአለም ብርሐን የሆነው ክርስቶስ እቤትሽ መቶ የብርሐን አምላክለሆነው የጌቶች ጌታ የንጉሶች ንጉስ ላይ ለሱ መብራትሽ በዝቶበት አጥፍተሽበት ተኛሽ ትንሽ አይከብድም በልኩ ቢሆን ውሸትሽ እንደዚህ ክብሩን ያቀለ ልሽው ደፋር ነሸ ምናለ የሚወራውም የማይወራውም ብንመረምር ለይተን ብናቅ ዝምብለን ባንተረተር

  • @mehretyebzalgn1786
    @mehretyebzalgn1786 Год назад +8

    ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ብቸኛ አዳኝ
    ኢየሱስ ያድናል🙏🙏🙏🙏🙏💔💔💔

  • @tamratgodebo3759
    @tamratgodebo3759 11 месяцев назад

    ጌታ ሰው ለሌላቸው ለምስኪኖች ይደርሳል ጌታ ሕዝቡን አይጥልም ተብሎ ተፅፎአል አየሽ ማንም ባይኖርሽ ጌታ አልጣለሽም!

  • @LionAfrica-y7x
    @LionAfrica-y7x Год назад +3

    Amazing testimony! It’s real man!

  • @chaltuabebe4233
    @chaltuabebe4233 Год назад +3

    እግዚአብሔር ይቅር ይበልሽ!!!አየሱስ አንደዚ ፕሮሞሽን መሥሪያ ይሁን?! 😢😢ያሳዝናል!!

  • @lois1778
    @lois1778 Год назад +2

    ወደ ቃሉ እንመለስ!!! ጌታን በፎቶ ማወክና በቃሉ ማወቅ ይለያል

  • @Ethio22
    @Ethio22 Год назад +2

    ይሔው በሚዲያሕ እየዞረች እኮነው እኔም ውጭ ሖኘ ነው የማያት 🥰 ቅን ሴት ናት ግን❤️

  • @genetyitafer5637
    @genetyitafer5637 Год назад +1

    በጣም ትገርምያለሸ ትልቁ የአለማወቅሸ ኦርቶዶክሰ ጌታችን መድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስን እንዳንች የቆሎ ጓደኛዋ ሳይሆን የጌቶች ጌታ የአማልክት አምላክ አልፋና ኦሜጋ ከድንግል ማርያም የተወለደ በሞቱ ለእኛ ህይወት የሰጠ ብላ ታሰተምራለች እንዳንች የቆሎ ጓደኛ የሱሰን እወደዋለሁ
    እያለች አታቃልለዉም በበኀላችን ታላላቅ ሰዎችን እያከበርን ነዉ ያደግነዉ የአወራሸውን ግን ታዉቂዋለሸ ???ደግሞ ጨዋ ጠንቅቆ ያዉቅና ያወራል እንዴት ሰለማታዉቂዉ እምነት ታወሪያለሸ የሰጋ ችግር ነበረብሸ እሱን ለመላቀቅ ገባሸ እራሰሸ ያልሸዉን ነዉ።ባልሸ ከእንቅልፈ ነዉ የምታሰነሸዉ መቼም በደፍረት የሚደርሳችሁ የለ በቻይና ጫማ ጥፊ ታወጡ የለ እሰኪ የእምነትሸን ልክ መረምሪና እኔ ማነኝበይ ሀዋርያቶች እኔ ጭንጋፍ ነኝ ነዉ ያሉት ብዙ አሰተምርሸ ነበር ግን ምን ያደርጋል ግዜ።።።ደደ

  • @tsegasisay26
    @tsegasisay26 Год назад +2

    እንኳን ንግግርሽ እንዲያው ሲያዩሽ ፀጋ የሞላብሽ ሴት ነሽ ተባረኪ በጌታ እወድሻለሁ ዋጋ የከፈልሽባቸውን ልጆችሽን ይባርክልሽ

  • @ribkayeshitila5467
    @ribkayeshitila5467 Год назад +1

    ያስቃል ግን እዉነት ሊሆንም ይችላል አላዉቅም

  • @alemteka3149
    @alemteka3149 Год назад +8

    እራስን መሳት እና መሞት ልዩነቱን ማወቅ አቃተሽ ።ይቺ ደሞ የባሰባት ነች ።በየ ሆስፒታሉ ጋብዟት እና 😊በሽተኞች ትፈውስ የሞተ ታስነሳ

  • @yafetmengesha8178
    @yafetmengesha8178 Год назад +10

    This is true testimony , I know her personally especially her relationship with Christ, she always talks to me about what God has done for her and I am the one who blessed through her life. If you are born again in Christ, explain your reasons according to the word of the God.

    • @redibeyan8777
      @redibeyan8777 Год назад +1

      That's doesn't makes sense at all. Hahaha she should see a doctor!!

    • @wuhbetnatey8325
      @wuhbetnatey8325 Год назад

      ❤❤❤Amen blessed!❤❤❤

    • @tessemamizer9907
      @tessemamizer9907 Год назад +1

      አሜን ጌታ ይባረክ ደስ ብሎኝ ነው የሰማሀት
      ብመጀመርያ ጊዜ የፖስተር ሶፎንያስ ፕሮግራም ቁጭ ብዬ የጨረስኩት ተባረኪ በይልኝ

  • @yayushgole2244
    @yayushgole2244 Год назад +1

    አልገባኝም በኮሜንት ትክክል ነት እያላችሁ የምትፅፉ ሰዎች እራሳችሁን መርምሩ እያለች ያለቻው ነጭ ሰውዬ በረባሶ የጠለቀ እቤቴ ገብቶ ወንበር ላይ ተቀመጠ አልጋላይ ተቀመጠ አረ በመድሀኒት አለም ወንጌል አማኞች ምን ሆነን ነው ለዝች እህት እንፀልይላት ከይቅርታ ጋር

  • @tsigeredagetachew6342
    @tsigeredagetachew6342 Год назад

    በኢየሱስ ስም የሚነግድ መንፈስ ነው ባንቺ ላይ እየሰራ ያለው!! ንሰሃ ግቢ እህቴ ጌታ ይርዳሽ።

  • @fikirybeltal4583
    @fikirybeltal4583 11 месяцев назад

    እኔኳ ይገርመኛል የጴጤ ምስክርነት እየሱስ ነገረኝ ጴጤ መሆን በቃ መላክ ነህ ወድያው ነው እየሱስ የሚያነግርህ

  • @ramayouns9321
    @ramayouns9321 Год назад +1

    Amazing testimony you are so blessed sister

  • @AbebeAlemu-lo7nm
    @AbebeAlemu-lo7nm Год назад +4

    Amazing holy spirit all ways with us amen

  • @user-fz1qm3ti5t
    @user-fz1qm3ti5t Год назад +2

    እኔ የምለው ለምንድነው ተሠብስባቹ አማኑኤል የማትወስዷት

  • @kokebekuffa5516
    @kokebekuffa5516 Год назад +14

    በትክክል እውነት ነው ለቀረቡት ጌታ ኢየሱስ ቅርብ ነው

  • @SolomonSeyum-ju1sq
    @SolomonSeyum-ju1sq Год назад +1

    እባክህእባክህይህሁሉየምታቀርበውምን፣ማንንይጠቅማልያንጻል?ያስተምራል?ያጽናናል?ወይስያ ልዳኑት እንዲያምኑ ወይስ ይህን ሰምተው እንዳያም ኑያደርጋል?እባክህ የወንድሞች ምክር ስማ እና ከዚህ ጥቅም የሌለው የማያንጽ ፣ የማያስተምር፣ ህይወት ከሌለው፣ ነገር እንድትወጣ በጌታ ፍቅር እለምንህአለሁ ወንድሜ።ጌታ ይባርክህ

  • @tessemamizer9907
    @tessemamizer9907 Год назад

    ይሄ የቁዱሳን የህይወት ልምምድ ይባላል.አይገባም ያላቹህ ሰዎች እንዴት ይግባቹህ የመንጘስ ቁዱስት ልምምዱ ሳይኖራቹህ.

  • @haileengida9239
    @haileengida9239 Год назад +1

    ቅሩብ እግዚአብሔር ለየዋነ ልብ ። ቅን ነሽ አሁንም ጌታን። አግኝው የቀድሞ ፍቅርሽን ጠብቂ በርቺ ጌታን። ነው። ያየሽው ።

  • @user-fh8fr7gv3r
    @user-fh8fr7gv3r Год назад +4

    ሲጀመር የእግዚአብሔር ፀጋ ያደረባቸው ሰዎች ሚዲያ ላይ ወጥተው አይቀባጥሩም አይ ፈጣሪ ገና በዙ እናያለን እድሜ ይስጠን

  • @fantahunareda3970
    @fantahunareda3970 Год назад

    ፓ/ር ሶፊ ተአምራት ሰዎችን ወደ ጌታ አያመጣም ቃሉ ነው ሰዎችን የሚያጸናው

  • @elizabethketema7740
    @elizabethketema7740 Год назад +5

    ጌታ ይባርክሽ

  • @chanedegefu9406
    @chanedegefu9406 Год назад +2

    ይቅር ይበላችሁ ዘመን የማያሳየን ነገር የለም ፈጣሪ ይጠብቀን ያሳዝናል እንዲህ እግዚአብሔርን መዴፈር አይከብድም?

    • @yafetmengesha8178
      @yafetmengesha8178 Год назад

      Yehe meskernet nw enji egziabhern medfer aydelem wendime bedenb eyastewalk betsema eskemecherashew lanetm hiwot yehonihal!

  • @MenelikTvEthio360
    @MenelikTvEthio360 11 месяцев назад

    እኔ እስከአሁን 80 ወይም 90 ጊዜ ወድቄ (sizer) ጥሎኛል የተወሰነ ሰዓት ራሴን ስቼአለሁ ግን ያንቺ አይነት ሰው አይቼ አግኝቼ ተጸልዮልኝም አላውቅም እነቀለሁ።

  • @merondejene1579
    @merondejene1579 Год назад +1

    ❤እግዚአብሔር የቅርብ አምላክ ነው ለዴማሆስ መንደኞች ተገልጾል ዝምብላቹ ያለ እውቀት አትናገሩ

  • @destaabera-qb6jr
    @destaabera-qb6jr Год назад +5

    ❤God bless you 🎉

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p Год назад

    የስድብ አሰተያየት የሰጣችሀ ሰወች በእውነት አማኝ ከሆናችሁ ንሰሃ ግቡ። ጌታ አብዝቶ የሚወደው የሚቀርበው በማይታሰቡ ሰወች ነው ።ለዚህም ምስክሩ አድስ ኪዳንን ማንበብ ነው። ሲፈውሳቸው የነበረው የተረሱትን ነበር በነገራችን ላይ እግዚአብሔር ከምናስበው በላይ አስገራሚ ነው 🙏🙏🙏
    ጌታ በየዋህነት ከሚፀልዩ ጋር ጉዳይ አለው ጌታ እየሱስ ዘመንሽን ይባርክ

  • @berhanu9307
    @berhanu9307 9 месяцев назад

    ርእሱን ቢቻ ኣይቼ ከፍቼ ለመስማት ኣፈርኩ
    ዘመድ ኖሮዋት አማኑኤል ቢየስገቡዋት ትድን ይሆን?
    ሶፎኒያስ ግን ለምንድነው እብዶችንና የኣእምሮ እድገት ተጠቂ የሆኑትን ቢቻ የምታንጋጋብን
    ለኣድማጭ ተመልካቾችህ ክብር ሊኖርህ ይገባል!!

  • @peaceloveunity3079
    @peaceloveunity3079 Год назад +12

    ሶፊ ያቺ ደብረጽዮን ሩዝ ሲበላ በአዲስ አበባ ኮንዶሚኒየም ይያዛል ያለችው እስቲ አቅርብልን

  • @rahelestif2112
    @rahelestif2112 Год назад +1

    እንኳን ደፈረኝ አላልሽ አንቺ ዝተት እየሱስ ጓደኛሽ አደረግሽው እኮ ፎእ መሃይሞች።

  • @user-xc9gd2el6v
    @user-xc9gd2el6v Год назад +4

    እብዶች እየበዙ ነው😮

  • @vfgvrf2364
    @vfgvrf2364 Год назад

    በጣም የሚገርመኝ ፀበል አያድንም እያላቹህ የእናተ በአለም ሀፅያት የጨቀያችሁት ፀሎት የተደረገበት ውሃ ፈወሰ ስትሉ አታፍሩም

  • @WaliaIbex
    @WaliaIbex Год назад

    የተጠየቀችዉን እንኳ በአግባቡ ተረድታ የማትመልስ ተብታባ ጋር እየሱስ ስራ ፈቶ ነዉ ሚመጣዉ።

  • @tadelechlema7379
    @tadelechlema7379 Год назад +6

    ምን አይነት እድለኛ ነሽ ።ታድለሽ😢

  • @guttemagurmu9739
    @guttemagurmu9739 Год назад +3

    Oh My! I love it!

  • @kongetmesfin4329
    @kongetmesfin4329 Год назад

    ማርያም ማርያም እመብረሐን አዛኝቱ ቤዛዊተኩሉ ወላዲተአምላክ የጭንቅአማላጇ ትመልስሽ ወደደጇ

  • @lincktech1119
    @lincktech1119 Год назад +2

    That is called Anastasia …..she connect everything to what she want to connect that’s the reason ……

    • @yafetmengesha8178
      @yafetmengesha8178 Год назад

      I don’t think the way you think of bro she is a true preacher of God please give your reason according to word of God rather insulting her!

  • @yabtay6043
    @yabtay6043 Год назад

    የኔ ጌታ እየሱስ መጫሚው ጨረቃ መርገጫው ፀሀይ ነው ያንቺ አንፖል አያስፈልገውም አምላክ ሳናውቅ በድፍረት የምንሰራውን ሀጥያት ይቅር ይበለን

  • @FrehiwotWakjira
    @FrehiwotWakjira Год назад +6

    አንተ ሰው ግን እብዶችን ከየት ነው የምታገኛቸው

  • @yabtay6043
    @yabtay6043 Год назад

    እኔ ምለው ግን ኦርቶዶክስ ጌታ እየሱስን የማታውቅ የማታምን ነው ሚመስላቹ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን እየሱስን በልቤ አንገሴ ስሙን ሁሌ እጠራዋለው ብዙም አድርጎልኛል ደሞ ፀበል ለምን ሌላ ተአምር ሌላ አምልኮ አደርጋቹ ታዩታላቹ እናነት የተፀለየበት ዘይት እያላቹ ለዚያውም በብር ትሸጡ የለ ብቻ እየሱስን የናነተ ብቻ አደረጋቹ አትናገሩ እና ምናመልከው አንድ አምላክ ነው ፡፡

  • @unitityisstrenght6578
    @unitityisstrenght6578 7 месяцев назад

    ከየት ነው ያገኘሃት ደሞ ይችን የአብዶች መሪ እየሱስን አወጣሁትም አለማለቷ......

  • @gashedebele9947
    @gashedebele9947 Год назад

    ወደ ጌታ ከመምጣቴ በፊት ኦርቶዶክስ ነበርኩኝ....በዛ እያለው ምንም ነገር ስለ ጌታ አላውቅም ነበር ነው ያልሽው ልበል........አሁን በምድር ላይ ከእናንተ ውጪ አስቂኝ ነገር ምን አለ ?? ምንም.........ሶፊ ይመችህ በክበበው ገዳ ፈንታ ያንተ ኮሜዲያን እንግዶች ስላሉ ጥሩ መደበሪያ አጊንተናል...በርታ