Anchor Media ህዝባዊ ዕምቢተኝነት በከተሞች - አቶ ልደቱ አያሌውና ገለታው ዘለቀ ያደረጉት ውይይት
HTML-код
- Опубликовано: 17 окт 2024
- Join this channel to get access to perks:
/ @mesaymekonnen5
Mesay Mekonnen, Anchor Media, Anchor Ethiopia, Anchor, Ethiopia, BBC, DW Amharic, VOA Amharic, ESAT
አቶ ልደቱ ላንተ ትልቅ ክብር አለኝ ከመሳይ ቀርበህ በማየቴ በጣም አዝናለሁ አንተና ነፍሰገዳይ በምን ትገናኛላቹ
ነፍስህ ቂጥህን ይብዳህ
fruitful discussion!!! Fantastic.
it's good to hear discussion based on substance and fact!
ልደቱ💪
ልደቱና ገለታው መገናኘታቸው በጣም ደስ ብሎኛል ምክንያቱም ሁለቱም ሀገር ወዳድና አዋቂ ናቸው:
ልደቱ ክደቱ
ልደቱ አታላይ
ፈጣሪ ነብሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን ለወገን ዘመዶቻቸው መፅናናትን እመኛለሁ ።
የሁለት ገልቱዎች ወግ!
በጣም ያሳዝናል ጐፋ ነፍስይማር ድል ለ አማራ ፋኖ ለጀግናዎች ለ አማራ አማራ ብቻ የሚል !!
@@hayatebrahim3061 ድል ለፋራ - እየትንፈራፈረ ለሚሞት!! ኪኪኪኪ
@@gakitdebubu7655 ማንም ምንም ቢል ጆሮአችን የሚሰማዉ ድምፅ የአማራ ና የአማራንብቻ ነዉ እየመረረህ ቢሆን ትዉጠዋለህ ፋኖ አማራ ፋኖ ጀግናነዉ ጥሩአርጐ ያስተዳድርሀል
@@hayatebrahim3061 እየመጡ ነው፣ እየመጡ ነው - ሁለት ዓመት ሙሉ እየተንፏቁቁ - አሁን አሁንማ እየተባሉ ፣ እየተላለቁ፣ እኛን እያሳቁ እየየየ እያሰሙን እየቀረቡን ነው … ክክክክክ
@@gakitdebubu7655 አዳሜ ቁጭ ብለህ ፋኖ ለአንተ አይነቱ አይሰጥም ነፍሱን እሺ ሌላዉ አማራ በ1አመቱ እዲካርበደበደ ይገርማል አትርሳ 50 or 17 አመት አልተዋጋም እሱም 17 አመትሲዋጋ ማን አብሮት እደነፈር ልቦናቸዉ ያቀዋል አሁን ማንም የአማራን ልቦና እዲሰብር አንፈቅድም ማንም እሺ
@@hayatebrahim3061 አርበደበደ ወይስ ተርበደበደ? የት ደርሶ? ገረጨጭ? ቲሊሊ? አዲስ አበባ እንደሆነ ወይ እጅ ሰጥቶ ወይም ሞት አምሮት ነው! ያውም ችክ መስሎ ችክ ጀርባ ተሸጉጦ - ቂቂቂቂቂ
ትግላችን እስከ ነፃነታችን ወደፊት! ፋኖ ያለጥርጥር ያሸንፋል!!!ክብር ለጀግኖቻቺን ፋኖዎች 🙏🙏🙏💪💪💪🐯🐯🐯🔥🔥🔥ከአዲስ አበባ!!!
በፖለቲካ ጉዳይ ከስር የሚሰጡትን የሕዝብ አስተያዬቶች ሳይ ኢትዮዽያዊያን ከመቶ አመታት በኋላም የፖለቲካ ግንዛቤ የሚኖራቸው አይመስለኝም። ከ100 አመት በኋላ ተመልሰን ማዬት ብንችል ተመሳሳይ አስተሳሰብ የምናይ ይመስለኛል።
Thank ledu may brazier
ሁሌም ለሐገር መልካም አሰብ አለ ልደቱ
የልደቱ ሰው እንደሆንክ የገባኝ አማራው ለሕልውናው እየተዋጋ ስለ ፌዲራሊዝም ስትሰብክ ነው። ልደቱ ባንዳ ነው። ሕወአት ከሥልጣን ባይነሳ ኖሮ ዛሬም ልደቱ እዛው አገሩ ነበር።
በርቱ የብዕር አርበኞቻችን ! ድል ለተገፋው ለኢትዮጵያ ህዝብ ! በአደጋው ህይወታቸውን ላጡ ወገኖቻችን ነብስ ይማር !
ለወገኖቻችን ነብስ ይማር በአፀደ ገነት ያኑርልን እግዚአብሔር💔💔💔😭😭😭😭😭
Thanks Geletaw and Ledetu!!
ልደቱ ግን እትዮጵያ ገብቸ ነው የምታገለው ሲል አልነበረም እንዴ የ97ቱ ደም ከእጁ ሳይደር የአሁንን ወጣት ሊያስበላ አሜሪካ ተቀምጦ የሚያላዝነው😊😊😊
ልጋጋም አሁንም 97 ላይ ተከንችረህ፤ አንዱንም ያለውን ሀሳብ ሳትሰማ፤ በጭፍን በጥላቻ እና በመቅበዝበዝ ውጤት ካመጣህ ግፋበት ይቅናህ፤ አንብብ፤ አሁን ልደቱን የምትወቅስበት ጊዜውም ሰአቱም አይደለም፤ ከ1.5 ሚሊየን ህዝብ በላይ የጨፈጨፈውን አብይ አህመድን ትተህ ልደቱ ጋር ያለህ ጥላቻ አይገባኝም፤ አንተ ጠላኸውም አልቨላኸውም አንተ አንድ ግለሰብ ነህ፤ ልደቱ ሀሳብ ብቻ ነው ያለው፤ አስተዋይ ያሆነ ሀሳቡን ሰምቶ ይሞግታል፤ እንደአንተ አይነቱ ደሞ በጭፍን የተናገረውን አንዱንም ነገር ሳትሰማ፤ ኮመት ትፅፋለህ፣ ካዋጣህ ቀጥል፤ ለንዳንተ አይነቱ ግለሰብ ቦታ የለንም። ሀሳብ ብቻ፤ no more war
@@Ethiiopia123 አስተያየትህን በስድብ ባትጀምረው መልካም ነበር በተረፈ ግን እኔ ለሆዳም ልክስክስ ካድሬ ቦታ የለኝም አንተና ልደቱ አብርችሁ አንድ ገደል ውስጥ መግባት ትችላላችሁ የታሪክ አተላ
የደናቁርት ምኞት እና ወሬ:: ላም አለኝ በሰማይ :: ጋጃ እያጨሰ ነው ሚመኘው እሄን ቱሪናታ::
ወሬ ቢበዛ በአህያ አይጫንም!! ፋኖ እና ጠበንጃ ያሸንፋል!! ወሬ : ወሬ ነው:: ከዛ አልፎ አያቅም:: ገጀራ የያዘ ኦሮሞ በወሬ አይመለስም::
ይህ ትግል ውስብስብና ፍሬ አልባ የሆነው ልደቱ አያሌው የሚባል ሰው ከትግሉ ለመራቅ ባለመቻሉ ነው። ገለታው መልካም ስብእና አለህ ጠላፊ ግምቦቴዎች አጀንዳቸውን እንዳያሸክሙህ።
Listen before you spread judgment, because of gullible like you and others where we are now
ልደቱ አያሌውን የሚያክል እውቀት ያለው ፖለቲከኛ ኢትዮጵያ ውሰጥ የሚገኘው አዋሸ አርባ ወየይም ቂሊንጦ ብቻ ነው ።ሌላው አጨብጫቢ ነው። 💚💛❤🙏
ግምቦቴዎችማ በዉሸት ልደቱን በህዝብ አስጠልተው አሁን በህገመንግስቱ እየማሉ ከገዳዮች ጋር ይደንሳሉ።
መሳይ ትልቅ ስህተት እየሰራህ ነው ልደቱ የሚባል ለሆዱ አደር ሰው አታምጣብን የምንወድህ የምናከብረህ የህዝብ ልጅ መሳይ ከልደቱ እራቅልን እባክህ እባክህ
ድል ለተገፋው ለአማራ ህዝብ ❤❤❤
አቶ ልደቱ እና አቶ ገለታው እንኮን ስላም መጣቺሁ
ትንታኒያቺሀ ይበል የሚያስብል ነው
ድል ለነበልባሉ ፋኖ 🎉🎉🎉🎉🎉
ማንም ምንም አለ እኛ ፋኖዎች እናሸንፋለን ድላችን በደማችን 💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️
Mesay blessed 💚💛♥️
እንዴ ልደቱ አይነት አርቅ ምያስብ ብኖር ሐገርችን እና ሕዝባችን እንድ በሏ ቅርቃር ውስጥ አይገባም ነባር
ልደቱ አሁን በጣም ተለውጧል አናም አሁን ጥሩ አመለካከት ነው ያለው
እንደዛ እያልክ ተጃጃል ጅል
የታመምክ ,አሁንም ሰላማዊ ትግል ይላል, ገለል በል
ሁለቱም ያስፈልጋል። ልደቱ ለወያኔ ስስ ልብ ያለው ቢሆንም የኢትዮጵያን ፖለቲካ ፈትፍቶ የበላ ነው።
ፋኖዎቹ ወፌ ቆመች አሎደቀች እያልን ስንደግፈው የነበረው ፋኖ እንኮን ህዝቡን ራሱን አንድ ማረግ አልቻለም በጣም የሚያናድ አስቀያም ያልተጠበቀ መከፋፈል የአማራን ህዝብ ሆነ በተስፋ እየተጠባበቀ ያለውን ቀሬዉን ቀሬው ኢቲዬጲያዊ ተስፋ የሚያስቆርጥ ከሚገለፀው በላይ አናዳጄ ሆኖዋል
የረባ ነገር ሳታመጡ እንዲሁ ስትዘላብዱ እድሜ…. እድሜ ፀጋ ነው። ሃሃሃ
ወይ ልደቱ(ክህደቱ) ባገኘው መድረክና አጋጣሚ የሕወሐት ድምፅ መሆን ተቀዳሚ ተልዕኮው መሆኑን አስመስክሯል። አሁን ደግሞ ብቅ ብቅ ማለት ያበዛው: የፋኖ ትግል አብይን እያስጨነቅው ስለመጣ ሕወሐት ይህችን አጋጣሚ ተጠቅሞ ወደ ቀደመው ስልጣኑ ይመለሳል በሚል ተስፋ ነው። ካንሰርን እኮ የከፋ በሽታ ያደረገው: ከውስጥ የሰውነት አካል(organ) ተመሳስሎ ስለሚፈጠር ነው። የአማራን ሕዝብ ለእዚህ ግፍ እንዲበቃ ያደረጉት: አንድ ጊዜ በመንግስትነት ስም በሌላ በኩል በተቃዋሚ ስም እያደናገሩ ያሉት ልደቱን የመሰለ ከአማራ ሕዝብ አብራክ የወጡ ካንሰሮች ናቸው።
አንተ እንዳልከው ለረዥም ጊዜ እልደቱን ስወቅስ የነበርኩ ሰው ነኝ ነገር ኢትዮጵያውያን ስሜታዊ ነን ሁሉን እናምናለን በቅንጅት ጊዜ ልደቱን ከወያኔ ገንዘብ ተቀብሎ የህዝብን የለውጥ እንቅስቃሴ አክሽፋል የሚባለው ልደቱ የተወራው በነብርሀኑ ነጋ ነበር እኛም አምነን ተቀበልን አሁን ወያኔ ከስልጣን በህዝብ አመፅ ሲባረር አቶ ልደቱ ዶ/ር ብርሀኑን በዛን ጊዜ ስለፈፅመው ተንኮልም ይሁን በገንዘብ መገዛት እኔና ብርሀኑ ነጋ በህዝብ ፊት እነጋገር እራሴብ ማፅዳት ለህዝብ እፈልጋለሁ ሲላቸው ዶ/ር ብርሀኑ እውነተኛ ከሆኑ አቶ ልደቱን ቀርበው እውነቱን ሁለቱም ባለበት ለማሳወቅ ፈቃደኛ መሆን ነበረባቸው ነገር ግን አቶ ብርሀኑ አልፈለጉም ይህ ምንን ያመለክታል ? ግልፅ ነው ሌላው ለሀገርና ለህዝብ ታጋይ ነኝ ባዮ አቶ ብርሀኑ የገዳይ መንግስት አገልጋይ ሆነዋል አቶ ልደቱ ግን የአብይን ሥልጣን አልተቀበለም ይህ ምንን ያመለክታል ልደቱ አሁንም ሰላማዊ ትግልን ይመርጣል ይህንን እኔም እራሴ በሁለት ምክንያት እመርጣለሁ 1 በህዝብ አመፅ ከሆነ መስዋዕትነት ይቀንሳል 2 የሰላማዊ ሰልፍ ትግል ዓለማቀፋዊነት ድጋፍ ያገኛል ስለዚህ ሀገራችን ከገባችበት ውዳቂ የዘረኝነት አስተሳሰብ ልትወጣ የምትችለው መላ ኢትዮጵያውያን አምፅው ግፈኞችን በማባረር ወንጀለኞችን ለፍርድ በማቅረብ ፍትሀዊ ለሁላችንም የምትመች ማንም የማይገፋበት አስተዳደር ልናቆም ይገባል ብዬ አምናለሁ !!!
መንግሥት የት አለን ወንድም ልደቱ !!!!!!!!!!!!
ልደቱ / ክደቱ / በየሚዲያው ዝም ብለህ ነው የምትንከራተተው በ 97 ላይ ከኢትዮጵያ ህዝብ ያገኝኅው አድናቆት ፍቅር የእናቶች በፅሎት አፈር ድሜ አስገብተህ በገንዘብ አሳልፈህ ድምፃችንን ስለሸጥከን ከልባችን ውስጥ ወጥተኅል አሁን ላይ ከንቱ መንከራተት 😂
ኣቶ ክህደቱ እንዳንተ የስልጣን ጥማት ያለው ሰው ያለ ኣይመስለኝም
ጥሩ ሃሳብ ነው!እስኪ ኑና ምሩት...እምቢ ማለቱን🙄
ድል ለፋኖ ውድቀት ለወረኞ እና ለብልፅግና ልደቱ ከትግሉ ዘወር በል ሞራን የለህም
Please ስላለፈው ይሄ ሆነ ብሎ ኔገቲቭ ከማውራት አሁን ምን እያለ ነው ብሎ ማመዛዘን ነው
ስልጣን ላግኝ: ወያኔ ይቅርታ ተደርጎለት አብሮኝ ይስራ: ሰላማዊ ቀልድ ቀልደን ሚሊዮን ሰው የገደለ አብይ እናውርድ ወዘተ.. ነው የሚለው እሄ ዘተት
እባክህ ልደቱ ሰለእራስህ ብቻ አውራ እኛ አያልክ ከማትወክለው ህዝብ ጋር አትቀላቅል
አቶ ልደቱን ሰምተን ቢሆን ዬት በደረስን ነበር:: እንደሰው ሊሳሳት ይችላል:: ግን ብዙ ወደፊት የሚገባን ዛሬን በርሱ መነፅር ማዬት የተሳነንን ፅፎቹን ደጋግሞ ማንበብ ይጠቅማል::
እናመሰግናለን 💚💛❤🙏
ብልፅግና የአሳማ እርባታ ነው።ፋኖ ሁሌም ያሸንፋል!!!
ልደቱ ምናለ ባትደክም፤ የከተማውን ሕዝባዊ እንቢተኛነት ተወው! አልሰራም፤ ሰርቶአያውቅም፤ የማይግባባ እና የ፣ማይስማማ ልሂቅ ባለበት ሀገር በከተማ አመጽ ለውጥ ይመጣል ብለህ በአማራ ትግል ለመቀለድ የምታሰብው እኩይ ሃሳብ ዋጋ የለውም፤ የአማራን ትግል ከፋፈላችሁእና የከተማ አመጽ አላችሁ እናንተ ኢትዮጵያኒስት ነን ባይ አጭበርባሪዎች! ከእንግዲህ አአማራ በጉልበት ነው የሚነግሰው፤ ያንተ ዲሞክራሲ ሰላማዊ ትግል አማራን ነው ያስጠቃው፤ ከቻልክ አማራን እርዳ አለዛ ግን አትንዘባዘብ፤ ለአማራ ትግል እንቅፋት አትሁን!
አቶ ልደቱ አሚሪካ ተቀምጠዕ ስለ ሰላማዊ ትግል ማውራት አይከብዶትም።
እርስዎ በዋናነት የአገሪቷን ፖሉቲካ ሲዘውሩ 😊ምን አይነት ርእዮተ አለም አሰረፁ??! ስለ ሊበራሊዝም ብዙ ሲደሰኩሩ ይሰማል። የሊበራሊዝም ፅንሰሀሳብ ከወደቀ ቆይቷል። እርስዎ ሲመሩ በነበረው ፓርቲ ውስጥ ይህንን ፅንሰሀሳብ ሳያሰርፁ ተከተሉኝ ማለት አይከብድም። እንደእኔ ዳር ዳሩን ይዞራሉ ግን አንድ ነፍስ ያለው ነገር ሲሰሩ አይታዩም። እዛው አዚሪት ውስጥ ነው የሚሽከረከሩት።
እንደእኔ ሚዲያው ፓለቲከኞችን ቀድሞ ካልሄደ የኢትዮጵያ ነገር ከድጥ ወደማጡ ነው። ይህን ለማድረግ የሀሳብ ልዕልና ያስፈልጋሕ። ስለሩስያ ስታወሩ ይሰማል። ሩስያኖች የራሳቸው አገር የማስተዳየጅደር መዋቅር እና ማነት ያላቸው ህዝቦች ስለሆኑ መንግስታቸው ደበከመ ወቅትም ሆነ በበረታበት ግዜ ከማነታቸው አይወርዱም። እኛ እንደማህበረሰብ የሚቀርቡን እነሱ ሆነው ሳለ ልባችን ምእራቡ ላይ ስለሆነ ከአዙሪቱ መቼም አንወጣም።
መጀመርያ እኛ ማነን የሚለው ፅንሰሀሳብ መፈታት አለበት። ዘለን ማነታችንን ሳናውቀው ስለሊበራሊዝም ብቻ ሳይሆን ሲከፋን ሊበራሎቹ ጋር እየተወሸቅን ስለሀገር ፍቅር ማውራት ትክክል አይመስለኝም።
@@bethlehemtesfaye5381 ሶሻሊስቶቹ ጋር ሆነንኮ የገባንበትን ማጥ አየነው! ይኸው እስካሁን ድረስ ከውድቀት ወደባሰ ውድቀት የምንሄደው ፖለቲካውና ፖለቲከኞቻችን በግራው የኮሚኒስት አስተሳሰብ የተጠመቁ ስለሆኑ ነው። ሊበራል አመለካከት መሠረቱ በአገራችን ጠንካራ ስላልሆነ በግራውና ግራ በተጋባው ፖለቲካ ተተብትበን አንዴ በመደብ ክፍፍል አንዴ በጎሳ ክፍፍል እንዳክራለን። ሊበራሊዝም ለማንም ዘመናዊ መንግሥታዊ ስርዓት የሚበጅ መሆኑን ፖለቲካል ሳይንቲስቶችና ተግባር የመሰከሩለት ነው። ልደቱና ሌሎች ጥቂቶች ይኸንን ለማስረዳትና ለማስረጽ ሞከሩ እንጂ ምንድን ነው ጥፋታቸው? እነሱን አልሰማም ብለህ በኋላቀር ስነልቦና ስትገዳደል መኖር ትችላለህ፤ እነሱ ምን ያርጉህ⁉️
Geletaw, How come you trust Lidetu? One million dollar Question!
Because he is also a banda boy.
Because he is not idiot like you! Who did Lidetu betray? Dr Brehanu nega? Lidetu is the only brilliant politician in Ethiopia
ኢትዮጵያ ፖለቲካኝነኝበይ ሁሉም በአንድ መቆጫ ብወቃጥ አንድ ልዳቱን አይወጡም🎉🎉🎉🎉❤❤
The two man super star
ህዝባዊ አመጥ አሁን መደረግ አለበት ብልጥግናን ለመደምሠሥ ጠቃሚ ነው
Wayene's favorite son
Telling the truth is allergic to amhara politicians and elites, ask your self why the majority of Ethiopian are against you
አቶ ልደቱ በ1997 አምኖህ የወጣዉን ወጣት ያሰጨርሰክዉን የካድከዉን መቸም የኢትዮጵያ ህዝብ አይርሳዉም አንተ የከሰርኩ ፓለቲካኛ ነኝ ብለሀል ሰለዚህ ...... ምንም አታመጣም ያዉ ከህዉሀት ጋር ነዉ የምትሰራዉ ህዉሀት ላሊበላን ይዞ የህዝብ ቤት ሲዘርፍ ያንተ ሆቴል በህዉሀት ቀማኛ ወታደር ይጠበቅ ነበር ካንተ ምንም አንጠብቅም አትፈትፈት
Any body telling the truth is tplf, because of extrimsts like you where we are now, timkhtenga
Tplf favorite son
ወግ በመሰንቅ እርሞጃ አንሄድም
At least you can get money from you tube
አቶ ገለታው ከፍተኛ ስህተት እየሰራህ ነው። ይህንን ግለሰብ ማመንህና ማቅረብህ ያስገርማል። ስንት ነገር የምታውቅና ስታስተምር የነበርክ ሰው ይህ ግለሰብ ለማንና ለምን እንደሚሰራ አለመገንዘብህ፣ ዝም ብሎ የሚያወራ እውቀት አልባ መሆኑን አለመረዳትህ ገርሞኛል።
Amhara politicians elite ,you are against all Ethiopian politicians then who is your friend
@@befairbalance7507 the reality is not that woiane is cancer of cancer ye Ethiopia nekersa
ልደቱ አስር ቢኖሩ አገር አትታመሰም ነበር።
@@asratberhanie1594በጣም ታስቃለህ ለ 27 አመት የኢትዮጵያ ህዝብ በህውሀት ሲጮቀን ልደቱ ሆቴሉን ከፍቶ ቢዝነስ እየሰራ ከህውሀት ጋር ውስኪውን ይጨልጥ ነበር 😅
@@befairbalance7507 No , no, no, Sir! You are absolutely wrong! Days are gone that people will buy into your anachronistic anti-Amhara slogan, trumpted in Ethiopia over the last 50 years, and led only to unprecedented level of hatered, displacement, and genocidal killing. Make no doubt that today, the Fano-Amhara struggle against the destructive & genocidal government of Col Abyi Ahmed has a massive heartily support from the majority of peace loving people throught out Ethiopia!
አቶ ልደቱ እራሳቸው በሰላማዊ ትግል መታገል እንደማይቻል አምነው ትተው ከሄዱ በኋላ አሁን የሚመክሩት ማንን ነዉ ? የሃይማኖት አባት አገራቸዉ መግባት በተከለከለበት አገር ስለ ሰላማዊ ትግል ማዉራትዎ ይገርማል !!
ልደቱና ብርሃኑ ነጋ ከኢትዮጵያ ፖለቲካ ከልተገለሉ ካልራቁ?...የኢትዮጵያ ፖለቲካ አይሻሻልም(..ወደመልካም ጎዳና አይመጣም),...
ልደቱ ሚባል ቦቴ አፍ
መሀይም ደፋር ነው ። አቶ ልደቱ አያሌው አብይ ያለእውቀት በግርግር ያገኘውን ሰልጣን ቢያገኝ ኢትዮጵያችን የት በደረሰች ነበር ። ድል ለአማራ ፋኖ ድል ለኢትዮጵያውያን 💚💛❤🙏
ገለታው ልደቱ የሚባለው ሰውዬ የማይገባኝ አሁንም መንግስት አለ ብሎ ያስባል !
ሀሳቡን እገዛለው ስትል ተገርሚያለው.
ብልፅግና የሚባል ጨፍጫፊ ከነወረሰው የዘር ህገመንግስት እስካልተወገደ ድረስ ሁኔታዎች ይቀጥላሉ!
ነቄዞች😂😂😂 ከፋኖ ትግል ዉጡ ባንዲያዎች።።።
አልሰሙት ሁኖ
==========
መቸም ሰም እና ወርቅ ያው ዙሮ ዙሮ ሰም ነ:: ቲያበሳጩ ግና ኩክኒያም በላቸ:: ኣምስቱ ሰም መቸም ሌላ ናቸ:: ዲንገት በስድሳስዲስት ጠጋዬ በዲሽቃ ዴሽቋቸ ታልሆነ... ሸንኮራ ኣምስት ነ:: ኩክነያም:: ገላንጎራ እጀጠባብ::
ኢትዮጽያ ውስጥ በተፈጥሮ ህግም ሆነ በተፈጥሮ አደጋ ከሚሞትው ህዝብ ቁጥር በአብይ አሕመድ መንግሥት የሚገደለው ቁጥር ይበልጣል
በሣልና ሚደመጥ ፖለቲካ ነበር ሠሚ የለ አገራችን
ልደቱ ቀልደኛ እንሽላሊት ነች:: ሰው ዛሬም ሞኝ ነው ብላ ታስባለች:: ሺዋችን መስዋዕት ገብሮ ለአንተ ቱሪናታ ስልጣን ሚሰጥ ጅል አለ እንዴ?
ገለታው አማራ ወይም ኦሮሞ ስለሆነ ሳይሆን ኢትዮጵያዊና ሚዛናዊ የሆነ አመለካከት ስላለው ነው እንዲህ ነው ስብእና ማለት!!!
ገለታው you are making big mistake.
Geletaw:why do you invite him?
You have to have explanation why?
መሳይ... ዝግጅቱ ያው ''ብሮፓጋንዳ'' ትለሆነ የእንግዶቹ ንግግራቸው... 🤔
ልደተ ከልብ ካዘኑ😊
Going around the bush
❤
ልደቱ በህዉሃት ላይ አንጀቱ አይችልም!..ህዉሃትን እንደነፍሱ ነዉ የሚወዳት!...እንደህ ይላል" በ27 ዓመቱ የግፍ አገዛዝ ያጠፋችዉ ህዉሃት ብቻ ሣትሆን....ኦሆዲድም ብአዴንም ደህድንም ሁሉም ናቸዉ "....ይላል!
በዚህ ካልተስማማን አሁንም ለዉጥ ማምጣት አንችልም"..ይላል ጨምሮ!!
የዚህ ሰዉዬ ድንቁርና እኮ የተለዬ ነዉ...ምን ያህል ገንዘብ ቢሰጡት ነዉ??....
ህዉሃት አኮ የነዚህ የተባሉትን ድርጅቶች ጠፍጥፋ ክፋታቸዉንም ከርሷ እንዲበልጥና ህዝባቸዉንም እንዲበድሉ በየዕለቱ...እየገመገመች የበለጠ ታዛዥ የሆኑትን የተሻለ እንዲከፉና እንዲበድሉ ከኋላቸዉ ሆና በከፍተኛ ሁኔታ ስትሠራ የነበረችዉ ህዉሃትና ህዉሃት ነበረች‼....ምን አይነት ድንዛዜና ሆዳምነት ቢኖርብህ ነዉ እስካሁን ለህዉሃት ጠበቃ ሆነህ ህመማችንን የምታባብሰዉ??...በቃ አንተ ገለል በል።ይበቃሃል‼
Any body telling the truth is tplf, amhara politicians elite are allergic to truth
የትኛውም ድርጅት ድክመት ጥንካሬ እንዳለ ሁሉ ድክመትም አለው። ኢሕአዴግ የ4 ድርጅቶች ስብስብ መሆኑና አራቱም አንድ ላይ ሲወስኑ እንደነበርም ለማንም ግልፅ ነው። ድርጅቱ የሰራው ጥሩ የሚባል ስራዎችንም እንደሰራ ለቀባሪ አረዱት ነው። ነገር ግን በዚህ ሁሉ ለሰራው ሳይሆን ላጠፋው Tplfን ብቻ ነጥሎ መወንጀል ከነበረው የማንነት ሁኔታ እንደነበር ባለፉት አመታት የተገለጠና ላንተ ብቻ የተደበቀ ሆኖ ይሰማኛል። ይሄም አሁን ላይ ሕዝብ በደንብ ተረድቶት ከፊሉም ፀፀቱን እየገለፀ ነው። አንተም ጥላቻህን ብቻ ነው ያንፀባረቅከው። ከእንግዲህ በዚህ በወደቀ አመለካከት የሚሸወድ ሰው የለም። በበቂ ተምረናል።
You kind off ppl that speared hate , you should removed your self .. stupid ! think for generation ..
የልደቱ ትልቁ ችግር አሁን በሰጠው አስተያየት ተገልጿል።" በኢህደግ ውስጥ የነበሩ ድርጅቶች በሙሉ ተጠያቂዎች ናቸው" ማለትህ በወያኔ ላይ ያለውን ታማኝነት ለመግለጽ ካልሆነ በስተቀር የትኛው ክልል ነበር ወያኔ የማይፈልገውን ነገር መፈጸም የሚችለው? ያለወያኔ ፈቃድ መሪዎቻቸው እንኳ መሞረጥ ይችሉ ነበር? ስለዚህ የሀገሪቱ የችግር ምንጭ ወያኔ ነበር ማለት ምኑ ላይ ነው ስህተቱ? ሊደቱ ዛሬ የጀመረው ስራ ውጤት እንዲያሰገኝ ከፈለገ ሸፍጡን አቁሞ ሌላ ሰው መሆን ይጠበቅበታል።
ገለታው? አማራ መሆኑ ነው? ክክክክክክክ
No need to be Amhara to involve in politics where you get open door that’s business
which is main point pls continue to motivate people if may God help lidtu to get win and to get down abey
ገለታውየማከብርህ ትልቅ ፖለቲካ ተንታኝ ሆነህ ይህን ሰውዬ ምንም መስራት እንዳለበት እንኮ የማያውቅ ከምጣው ጋር ተለጣፊ ብለው የማያሳፍረኝሰውዬ ደግመህ እንዳትጋብዝመላካም ነው
እኔ እዛው አካባቢ ነይ እና 300
አራሽዉንም ታግይም የጦርንም ስልጣንዉ። ሀገርንም ሚያምሳትም ያለም የዉሸትም መከላከያም አወላልቆንም መትቶም የያዘዉንም ትጥቅም ላደጋምሽሚጠቀምበርም ህዝብንም ማጥቅያም መሳርያዉ መቃማትም ግድንም ነዉም ቃምቶም የመከላከያም ትጥቅም አራሽዉንም ህዝብንም አማራም የበላይነትም የሀገርዉንም የጦርንም ሀይልም ይዝዎም። ማስተዳደርም ከልጆችዉንም ካራሽዉንም ህዝብንም ልጅዎችም። ጋርንም መታገል መታገልብነዉ መፍ6ሄዉንም ትግልነዉ። አማራም አራሽንም ህዝብንም ልጅም ሙህራናትም እራስዉም ሀገርዉንም የጦርንም ስልጣንዉ። ተቀብሎም በሀይልዉም ማስተዳደርም አራሽዉምም ህዝባችንም አስፈንም በክንዳችንም በትግላችንም መምራትም ከልካይም የለም ለጅግማም ወንድንም ታጋይም አማራም ልጅም ፋኖም ፋንን አማራም ታገል ታገል ኣራም ንቅናቂዎችንም። የሳይንስ እና የተክኖሎጅም ንቅናቂዎችንም። ሀይልም ነንም።
እሱ ከተማ ሆኖ እየመጡ ነው አለ ! አልክ ? ግን አንተስ የት ሆነህ ነው ይህን የምትለው ? ለምን ሀገር ገብተህ የከተማ ትግሉን ከፊት መስመር ተሰልፈህ አትመራውም? አፍህን ሞልተህ ነፃሚያወጣኝ የለም ራሴው ካልሆንኩ ትላለህ ማፈሪያ ነህ በዕውነት ።አንተ በየ አምስትና አስር አመቱ እንዳልታወቀ አዙሪት በሀገሬው ህዝብ አናት ላይ እየተመላለስክ ህዝባዊ እንቢተኝነትን ትሰብካለህ : ምን ያለህ ጉድ ነህ ማን አምኖ እንዲከተልህ ነው ግን ያኔ 97 ላይ የሰራሀንን ጉድ ለማን እንገር እኮ ለማን እናስታውስ ዳሩ አንተ ምን ታረገው short memory ህብ አደለም የነበረበትን ያለበትን የማያው ህብ በዛ ያኔ ይህን ቡሀቃ አፍህን ከፍተህ መርዝህን እንደወረደ ታስግተዋለህ የስራህን ይስጥህ
@Geletaw... seriously... "Respect Kidetu" ❓❓❓... I lost some respect for you brother... 🤔🤔🤔😡😡😡
ገለታው በጣም እወድህ ነበር ያቀረብከው ሰው መቅረብ የለበት ሰው ነው
Well said and Well explained ato lidetu, I was reading from many amhara politicians elite about ato lidetu, any body committed fair and fair judgment is tplf or the enemies of Ethiopian, Ethiopia is the land of all ethnicity, ask your self why is the majority of Ethiopian are against you, during tplf meles with all pros and cons mistakes Ethiopia was changed to the world stage economically, security, diplomacy, stability, socially, education, infrastructure, urban and rural development, and the list on and on until this government comes to the power Ethiopia is going down at the speed of light, ,the only government transferred power in civiled way is only tplf or eprdf in Ethiopian history.
ልደቱ እራሱ አቁአም የሌለው
ማሻ አላ
ምርጥ ባንዲያዎች😂😂😂😂😂
ባንዲያ ምንድነው
ወሬ ትቶ መዋጋት ነው. አማራጭ የለም, ለማግኘት አትጣር!
ዳር ዳር አትበል። በቀጥታ የፋኖን የትጥቅ ትግል ባሉበት ይቀላቀሉ በል። ለ political correctness በሚል ፕራግማቲክ ያልሆነ ስትራቴጂ እያራመደ constituency አልባ ፖለቲከኛ ነው ልደቱ
አይ ልደቱ ...አለህንዴ ...ሞት ከቶ እንዴት ...SAD
አንድ እና አንድ ነዉ ሪጂም ቼንጅ ነዉ ፔሬድ እጅግ ብዙ ዉስብስብ ችግር ያለባት ቁጭ ብሎ ተወያይቶ ተቋም መስርቶ የሽግግር ፍትህ መስርቶ እጅግ ቅንጦት እጅግ መንበላጠጥ ነዉ
ስርአቱ የብሄር ብሄረሰቡ በኢትዮጵያ ምንም አይወጣለትም ግን ከኢሃዲግ መውደቅ በሃላ በትክክል በህጉ መሰረት እየተመራ ነው ወይ አይደለም።
Message. You could not get some one for interview?
Ledetu anet banda sel fano ayagebahim ok anet weyani banda sel amhara min agebak
እባካችሁ አግሪታ ልጅ አልወለደችም እግዴልጅ ነው ያሉት. ሰለቸን. ትራምፕ ቢመራን እላለው. ከግዴ ልጆች. ኢትዬጲያዊ መርቶ ውጤት አይኖርምም. ዜሮ ነው
ልደቱ መቼ አማራ እንደምትሆን አይገባኝም ። ግቡን አልመታም ማለትህ እንዴት ነው ነገሮችን የምትረዳው? ሰልፋችን ካልተሰማ ሰይፋችንን እናነሳለን ነበር ያነው ታዲያ ግቡን መታ ለማለት አንተ አራት ኪሎ ወንበር መያዝ አለብህ ?
10/08/2016 - 20/11/2016
ታላቁ አምላካችን እግዝብሔር ምንም ጊዜ ቢሆን ከተገፉት፣ ከተበደሉት፣ ግፍ ከተፈጸመባቸው ጋር ነው፡፡ ያግዛቸዋል፤ ሀይልም ይሆናቸዋል፡፡ በአሸናፊነት በድል ያጎናጽፋቸዋል፡፡ በሌላም በኩል ከሴይጣን ጋር የሚተባበርና የሚመራ አወዳደቁ አያምርም፤ ፈጻሜውም የከፋ ይሆናል፡፡ በዚህ ምንም ጥርጥር የለም፡፡
Victory for Russia; defeat for Westerns those who followers of devils.
አገረ እግዚአብሔር የሆነችውን ኢትዮጵያን የቅዱሳን መላዕክታት፣ ነቢያት፣ ሐዋርያት፣ የጻድቃን ሰማዕታት ጥበቃ፣ በረከትና ረድዔት አይለያት። አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!!
እባካችሁ የምናከብራችሁ ሰዎች ጥንቃቄ ብታደርጉ። ገለታው በግሌ አከብርሀለው። ቢታጠብ ቢታጠብ ቢታጠብ የማይፀዳን ግለሰብ ሀሳቡን ግዙት ማለት ለአንተም ውርደት ነው። በግለሰብ ሻይ ቡና እያላችሁ ማውጋት ትችላላችሁ። ግለሰቡ ለኛ ጥሩ ምሳሌ አደለም። የአቋም ሰው አደለም። እድል ቢሰጠው እንደ ሽንፍላ አይቀየርም።
መንግስት መንግስት ስላልከው መግስት ሰይሆኔም
ቤተ ሰቦቹን በአደጋው በሞት ያጣውን ታዳጊ ህፃን እኔ ለመርዳት የምችልበትን መንገድ ብትፈጥሩልኝ? ስልክ ቁጥሩን በሚዲያ ማገኛት ብችል?
Ato Geletaw, you should have followed up and asked when Lidetu said, ‘the armed struggle will not bring and result and it is up to the political elite to bring the change’. A lot of contradictions in his rhetoric. TPLF recently won through armed struggle.
Any results , rather.
በርቱ ስንጠብቀው የነበረ ልዩ ዝግጅት።
In the cover lived world everything is somehow cheap except social life
እኔ ልደቱ ጥያቄ ለመሁኑ አንተ ወይሰ አማራ ወይሰ? ኢትዮጵያዌ??? ሆቴል ወያኔ ያረፈበት ለምን?? ሌላዉ ማዕድ ነበርክ? ቅንጅት?ኢደፓ ወዘ ተረፈ ??? አንተ እና ብርሐኑ ነጋ፣መራራ ጉደኔና፣ በየነ ጴጥሮሶ፣ ኦነግ፣ወያኔ ብልፅግና በሙሉ ጥፎ በቃ በቃ በቃ 🔫🔫🔫
❤❤❤❤
Stop talking and work for grassroots organization family to family neighbor to neighbors, village to village.
ሰውየው አምባገነን ነው በምንም መንገድ የሽግግር መንግስት አይታስብም ባይ ነው የአዲስ አበባ ህዝብ በፍርሃት ተውጦአል ኢትዮጵያውያብዙምሁራን ወልዴለችና በፋኖ ትግል ዙሪያ ከሙሁራን ዲያስፖራብዙ ስራይጠበቃልብእግዚአብሄር ያግዘን