የረዳት አብራሪ ዮሃንስ ተስፋየ ሙሉ ፕሮግራም ክፍል አንድ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 дек 2024

Комментарии •

  • @meirafw5419
    @meirafw5419 6 лет назад +87

    "አንገት ከሚሰበር ባይበላስ ቢቀር!!!"
    ወንድሜ በርታ የእናትህ አምላክ ትልቅ ቦታ ያደርስሀል::

  • @ousmanfereja6194
    @ousmanfereja6194 6 лет назад +40

    እዉነት እዉነት እላችኋለሁ እንደ አማራ ሕዝብ የተገፉ የለም ፡፡ ግን የእዉነት አምላክ አላህ ይድረስልክ ካንተ የተማርኩት እጅ አለመስጠት ነው ጀግና ነግ ወገኔ በርታ ወንድሜ

  • @nosahem6653
    @nosahem6653 3 года назад +4

    እግዚአብሔር ቸር ነው አንተ የበላይ እነሱ የበታች የሚሆኑበት እሩቅ አይደለም ቅርብ ነው አይዞህ ጀግና ነህ

  • @ayahlushwoldeyes9619
    @ayahlushwoldeyes9619 3 года назад

    አይሰው ይህ አለም ምድራዊ ነው ሰውን ይህን ያህል ማውረድ አይገባም ደስ የሚለው እግዚአብሔር አያዳላም ሁሉም ያቺን አፈር ሁሉም እኩል ያገኛታል በአፈ ቀላጤነት ፍርድ አይዛባም ስለእግዚአብሔር ፍርድ እንጠብቃለን ስራው ይመለስ መንግስም ጣልቃ ገብቶ ሞራሉ ተጠብቆ እባካችሁ ባጭር ጊዜ ፍርድ ይሰጥ የኛ ጀግና ፍርድህን ከእግዚአብሔር ጠብቅ የኛ ጀግና ግብርናውንም ጀግና ወንድ ስለሆንክ ነው በስመ ወንድ ማን ም ሞልፋጣ ሱፍ የለበሰ እኮ አያርስም አንተ በሁሉም ሁንበት የኛ ጀግና ተባረክ

  • @firdutolosa7567
    @firdutolosa7567 3 года назад +76

    በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው ወጣት አብራሪው ላይ የደረሰበት ሰበብ ደስ አይልም ካፒቴን ዮሴፍ ሃይሉ ከንግግራቸው ችግር አለባቸው ራሳቸውን ማየት ያስፈልጋቸዋል ካፒቴን ዮሀንስ ወደስራው ሊመልሱት ይገባል ይቅርታም ጠይቀውም ቢሆን

    • @tesfaye8253
      @tesfaye8253 3 года назад +2

      ሌባ ነው ።ይህ አይነት ምቀኛ ዘር እየቆጠረ ጥቃት ሲያደርስ የነበረ ደደብ።በውሸት ለማሳመን ይሞክራል ።

    • @elsanikita74
      @elsanikita74 3 года назад

      @@tesfaye8253 mznvbvbznxvvbzmbcmbnzm

    • @አልፈለቅሚድያ
      @አልፈለቅሚድያ 3 года назад +4

      ትክክል

    • @sisaydubale1185
      @sisaydubale1185 3 года назад

      @@tesfaye8253፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦ሰ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      @@tesfaye8253 ደምሪኝበፈጣር

  • @wondwossenyeshitila1836
    @wondwossenyeshitila1836 3 года назад

    ዮሐንስ ተስፋዬ አንተ ጎብዝናህን ከአንደበትህ ተረድቻለው ስለ አንተ ተጠይቆ የመለሰውን ሰውዬው እጅግ ደካማ ወይ ፈሩጆችን ወይ ትግሬዎችን ለማስደሰት ነው በኤርፖርት ውስጥ አሁንም አሉ እንደዚህ አይነት ችግር ያለባቸው ሰዎች አሉ የማይችለው እሱ ነው ኢትዮጵያ ውስጥ በጣም ደካማ ሰዎች አሉ ለቀህ ለመውጣት የወሰድከው ውሳኔ አንተን ያኮረሀል ይህ ሰው ግን እርግጠኛ ነኝ ውስጡ ህሊናው ተመትቶ እንደሚኖር እርግጠኛ ነኝ።

  • @አማራዊትነፈጠኛዋነይየጊዬ

    የጎጃም ጀግና ነህ አንተ ግን ምን ዋጋ አለው እድሜ ለውያኔ አማራ እንዲያድግ የማይፍልግ ጊንጥ ውያኔ ድፍት ያድርግህ የመቅበሬያህ ቀንም ድርሶዋል አይዞክ ውንድማለም

  • @gfdsaggfdsax7941
    @gfdsaggfdsax7941 6 лет назад +8

    አይዞህ እግዚአብሔር ካተጋር ነው እካን እግርህ እጅህ ከስር ቤት ወጣ ለስው ልጅ ጤና ነውና ነጳንትህ ለዘላለም እመኝልሀለሁ እኔም ከዱባይ

  • @አልማዝዘይነብ
    @አልማዝዘይነብ 6 лет назад +75

    ጥንካሬን ሳላደንቅ አላልፍም
    እኔ ብሆን ወይ መቼም ከመጣ የማይቻል የለም እንጅ
    አማራ በድሮ ታሪኩ ብቻ ነው የሚወሳው አብሽሩ አማራዎች ታሪካችንን እንደገና እናድሳለን

    • @eagle4452
      @eagle4452 6 лет назад +4

      ጀግና ነው ጣልያን ተሳዳቤ ትግሪ ፈራጅ አሸማቃቂ በአማራ ላይ ቢዘምቶ ምን ይገርማል
      በአደዋ የተሸነፈ ጣልያን አማራን ቢጠላ ምን ይገርማል ገንጣዮ ዘረኛው ኢትዪ የሚጠላ አማራን ቢጠላ ምን ይገርማል
      አሸማቅው ስራውን ትቶ ቢወጣም አሆን የሱ ተራ ሆኖ በሚሊዪን ህዝብ ፈት አሸማቀቃችው ማንም ደፍሮ ቲቨ ላይ ሳይወጣ ይህ ወጣ ጀግና ነው

    • @አልፈለቅሚድያ
      @አልፈለቅሚድያ 3 года назад +2

      @@eagle4452 ትክክል

    • @አልፈለቅሚድያ
      @አልፈለቅሚድያ 3 года назад +1

      ኢንሻአሏህ

    • @almasmm8019
      @almasmm8019 3 года назад

      እግዛቤሄር መልካም ናው በመናቱ ብቻ ናው እንጅ ጠልያኑ ብከሳውም እንዳ ዜግናቱ ይሄ ልጅ መስታከካልም ይቻለል ነባር ብቻ አማራ ብቻ በመሆን ናው

    • @genetgirmay7048
      @genetgirmay7048 3 года назад

      @@eagle4452 Honda

  • @ፀጋናመከራ
    @ፀጋናመከራ 3 года назад

    ፈጣሪይርዳህ ወንዲሜ አሰመሳይነህ ሰውየ እሰከመሰሎችህ ሰራችሁይዲረቅ ጋዜጠኞቹ ፈጣሪይባርካችሁ ልጁ በማንነቴ እየተሰደብኩ እየተሳቀቁእያለ ባለስልጣኖች ሲፍቁ ጁንታናቸው ሀታ አማራም ቢሆኑ ዘረኞች ሰራችሁይዲሰቅ

  • @marthahabesha807
    @marthahabesha807 3 года назад +10

    በጣም ፡ የሚገርመዉ ፡ የቀድሞ ፡አለቃ ፣ ያ ፡ ሠላቶ ፡ የወያኔ ፡ አሽቃባጭ ። የሰራብህን ፡ ተንኮል፣ እግዚአብሄር ፡ ይበቀለዋል ። እየፀለይኵልህ ፡ ነው ፡ አይዞህ ፡ ወንድሜ ። ታሪክህ ፡ ያስለቅሳል 😭😭😭

  • @MinilikGetnet
    @MinilikGetnet 5 месяцев назад +1

    Ayzoh Wondme

  • @rahmamohammad5280
    @rahmamohammad5280 6 лет назад +25

    አሏህ ከትልቅ ቦታላይ ሁነህ የማይበትን ቀን ቅርብ ያድርግልኝ ወላሂ ይሄን ልጂ ሳየው ልቤ ስብር ይላል

  • @gezehagndessalgn983
    @gezehagndessalgn983 8 месяцев назад

    ያስታውቅብሀል መጥፎ ማንነት አለበህ አቶ ዮሴፍ ሀይሉ

  • @rozaroza4288
    @rozaroza4288 3 года назад +3

    አይዞህ አሁን ቀን ተቀይራል አንተ ብቻ አይደለህም ሌሎችም ደርሶባቸው የታስሩ ሁሉ አሉ አንተ አሁንም ገኗ ወጣት ነህ ትመለሳለህ አላህ ይርዳህ

  • @lebleb3498
    @lebleb3498 3 года назад +6

    ችሎታ አለው ቢመለስ ጥሩ ነው ፍትህ ለዚ ልጅ አባካቹ ይምጣ እያለነው አሁንም አረፈደም ተመለስ እባክህ

  • @kaleymazola9509
    @kaleymazola9509 6 лет назад +119

    አብራሪው ገበሬ እያላችሁ ከምትዘፍኑ ከዛ አውጥታችሁ ወደስራ ብትመልሱት አንድ ነገር ነብር :: እስከዛሬ እዛው መሆኑ ይገርማል

    • @viber907
      @viber907 3 года назад +3

      Gebrena eko, lalelet kehulu yebelete sera newu

    • @kinfer9572
      @kinfer9572 3 года назад

      Y7

    • @eshetuabera3969
      @eshetuabera3969 3 года назад

      @@viber907 (ıkjkkkkkjk

    • @lebleb3498
      @lebleb3498 3 года назад +3

      እውነት ነው ፍትህ ፍትህ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @silvergold2134
      @silvergold2134 3 года назад +2

      Even they can't helping him been a farmer that how rich mind he has and rich person he is for him and for and his family and over all for Ethiopian peoples.
      he is a very genius man and Overall as he mentioned he got his freedom!!🏆🏆🏆

  • @yeshiwasmengistu2095
    @yeshiwasmengistu2095 3 года назад

    ልዑል እግዚያብሔር የስራህን ይስጥህ ሌላ ምን ይባላል!!!!

  • @trineshtrinesh7673
    @trineshtrinesh7673 6 лет назад +55

    እግዞ ማህርነክርስቶስ ስት አይነት ሰው አለ እግዚአብሔር ይፍረድ አይዞህ ወድሜ ለሁም ግዜ አለው አተ ጀግና ነህ

    • @nishaowassi2674
      @nishaowassi2674 3 года назад

      Semucaluu and lug bumuseluum nutuu tuburull 🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @lubabasaidshumye3422
    @lubabasaidshumye3422 3 года назад

    በእዉነት ጀግና ነህ አስለቅሰህኝል ወላሂ አማራ ይህን ጦርነት ማሸነፍ አለብን የትግራይን እርኩስ ማጣፍት አለብን

  • @mlove4025
    @mlove4025 3 года назад +20

    ጎበዝ ወንድሜ በርታ አላህ ይጠብቅህ ሰሜን ወሎ እንዴት ሆነ ውድ የአማራ ልጆች አላህ ይጠብቃችሁ አማራ ብቻ የሚገደልበት ዘመን ላይ ነን በራሳችን ሆዳም ባለ ስልጣን ሌላ ባንዳ ያልሆነ ይመረጥልን ህዝባችን አለቀ

  • @ss-gu9ge
    @ss-gu9ge 4 года назад +9

    እግዝኦኦኦኦኦኦ ማሀረነ ክርስቶስ ጌታሆይ ካንተ ተስፋ አይቆረጥም በጣምነው ነው ልቤ የተሰበረው ያማል ያማል ያማል ግን ከአንድ ከፈጣሪ ፍርድ አለ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @mountcarmel7116
    @mountcarmel7116 3 года назад +20

    still he is young, and he can be restored if the government involves. Let's collect petition to Ethiopian civil aviation. do something, it is not too late. good luck bro.

  • @hayatsalah843
    @hayatsalah843 3 года назад +1

    Ayermenged yeleba drjet newu
    Mengst yeresawu betttt!!!
    Leba leba leba!!!! Manem destegna ayedelem eza wustttt
    Alah yesrachewun yestachewu
    Wendmem Alah yatenkrh! Kenesu endeyawum gebrnawu 100 💯 yeshalal deg areke ant ❤️😍

  • @seadahabesha2943
    @seadahabesha2943 6 лет назад +50

    የጉምርክና የአየር ስራ አስፈፃሚወች ይቀየሩ ጉምሩክ ብራችንን እና ልብሳችንን እቃችንን የተዘረፍን ነው መላ ይፈጠርልት

    • @hdhfj4390
      @hdhfj4390 3 года назад +2

      ።ትክክል በይበልጥ ሚጣ የምትባል ሌባ አለች እሳ መታሰር አለባት ሙሰኛ ነች

    • @zelalemmoges1408
      @zelalemmoges1408 3 года назад

      @@hdhfj4390 .

    • @ፀጋናመከራ
      @ፀጋናመከራ 3 года назад

      ትክክል

  • @tsigetadesse4934
    @tsigetadesse4934 3 года назад +1

    አይዞህ አንበሳዬ ፈጣሪ ከአንተ ጋር ነው ፍርድ ከፈጣሪ ነው በነገራችን ላይ ሀሰት የነገሰበትና ውሽተኞች ምላስ ብቻ የበዛበት ጊዜ ፈጣሪ ይፋረድልህ ቀን አለ ለሁሉም ልጅ ያለው ሰው ለምን ይዋሻል ባካችሁ ይህን ታሪክ ብዙ ሰው ቅሬታውን ያቀርባል ተው ።በወለዳችሁት ይደርሳል ግፍ ፍሩ ልነገ ።

  • @tutueshetu4690
    @tutueshetu4690 3 года назад +21

    የዘር ጭፍጨፋ የተጀመረው በጥይት ብቻ ሳይሆን በሞራል ነው የገደሉት ጆንቷዎች በውጪ ሀገር በኢምባሴ ሁሉ

  • @siham4848
    @siham4848 3 года назад +1

    This guy Lair the way talk about Captain YOHANNES is Lai I proud of you jegna Captain YOHANNES I respect 👏👍you

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ለ2ሸ

    ፍትህ ለወድማችን ስነልቦናውን ሰብረው እድህ ያደርጉ ለህግ ይቅረቡ ፍትህ ለየኋንስ ይህ ሰውየ ሲናገር እራሱ ይለይበታል የሆነ ሌባ ነገር ነው አጠቃላይ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ይፈተሽልን ስት ወገኖቻችንን አሰድደዋል ፍትህ

    • @ኤልሻዳይሁሉንቻይ
      @ኤልሻዳይሁሉንቻይ 3 года назад +3

      ትክክል100%💓💓💓👍👍👍👌👌👌🙏🙏🙏

    • @alemzewddemisse7546
      @alemzewddemisse7546 3 года назад +1

      መንግስት ቤቱን ፈተሽ አድርግ

    • @jerusalembereket7032
      @jerusalembereket7032 3 года назад

      አየር መንገዶች እግዚአብሔር ቀን አለው ልጄን በኩላሊት ጠጠር በህክምና በተረጋገጠ መረጃ ጠሊያን ውስጥ ታማ ጥላችኋት የመጣችሁት እነ ዶር ሳባ እግዚአብሔር ይመጣል ። ፍርድቤት ያሰቃያችሁን።ይረሳል?ህግ የልጄን ላብ የበላቹ አየር መንገዶች ደሞዟን አምጡ ወይም ልጄን ወደ ስራዋ ገበታ መልሱ እኔም ከነመረጃዬ ለሚዲያ አቤት እላለሁ ።

    • @sofiasofia2752
      @sofiasofia2752 3 года назад +2

      ትክክል ከትኬት ቆራጭ ጀምሮ ስነስራአት የላቸውም በደንብ መታየት አለበት አየር መንገድ ብራችንን ከፍለን ተንቀን ነው የምንስተናገደው

    • @marimyelemiwa1664
      @marimyelemiwa1664 3 года назад

      ሳህ

  • @mestawotnigusu1830
    @mestawotnigusu1830 3 года назад

    Ewnat ehe sawye la egi ekareb zimita ayisfaligim wandime yohanis ewnat betam anjet ebalal yesu taraki

  • @yaiiyaii2564
    @yaiiyaii2564 3 года назад +4

    የኢትዮጵያን አየርመንገድ እንማን እንደተሰገሰገ የማን ቤት እንደሆነ እናውቃለን በሀገር ውስጥ በረራ የምንታዘበው ብዙ ነገር አለ።

  • @hanayoutube7934
    @hanayoutube7934 3 года назад +1

    ጉልበት ለ እግዚአብሔር ነው ጌታ እስ እውነት እፍሬድ አይዞህ ወደም ያንስ እውንት ጌት ያወጣል

  • @enanuabohoy6809
    @enanuabohoy6809 5 лет назад +9

    I love Amhara peoples!

    • @banchibaylie8150
      @banchibaylie8150 3 года назад

      አረ ወይኔ ወሬው የሰውየው ወሬ አቃጠለኝ አረ ወደ ሕግ በተሎ የሞራል ርምጃ ወስዶበት ምን ሊያረገው አስቦ ነበር አረ ጁንታ አይ አየር መንገድ እንዴት ብሎ ይሆን እዚህ የደረሰው አረ ውውውውውው

  • @christinasimon9314
    @christinasimon9314 3 года назад

    ስንቱን ያአማራ ልጂ. ከጥቅም ውጭ አደረጉት

  • @tigestbekele5143
    @tigestbekele5143 6 лет назад +54

    በጣም የሚገርም ነገር ነው ኤርፖርት ያለው ችግር ከዚህም የባሰ ነው

    • @ዜድወሎመቅደላቤተአማራ
      @ዜድወሎመቅደላቤተአማራ 3 года назад +1

      አማራ ስለሆነ ነው ኡፍ

    • @hanatadesse8950
      @hanatadesse8950 3 года назад

      @@ዜድወሎመቅደላቤተአማራ ።

    • @elisayimer2910
      @elisayimer2910 3 года назад +1

      ወያኔው ጅብ። እረ ሳይገሉህ

    • @jerusalembereket7032
      @jerusalembereket7032 3 года назад

      ካፒቴን ዮሴፍ እንኳን እጅግ በጣም በጣም ጥሩ ከሚባሉ ሰዎች አንዱ ነው የተመሰገነ ሰው ነው።በጣም በስርአቱ የታነፀ ሰው ነው።አሁን ሚዲያ ላይ አየር መንገድን ወክሎ ስለቀረበ መሰደብ የለበትም ።ጉዳያችንን የሚያጣምሙ ኧረ ከጀርባ አሉ።ዶር ሳባ የአየር መንገዱ ዶር ናት በጣም በጣም ሚዳያ ላይ መጠየቅ አለባት የልጄን መረጃ ደብቃ ፍርድ ቤት ያንከራተተችንንንን

    • @abdullatheef7248
      @abdullatheef7248 3 года назад

      አይዞክ ወንድማቺን ፈጣሪ ይርዳህ

  • @birhanuchanyalew3025
    @birhanuchanyalew3025 6 лет назад +1

    ጀግና ነህ አማራ ባርነትን ይፀየፉል ለሁዱ አያድርም ። ግፋ የፈፀሙብህ ሰዎች ደግሞ የዘሩትን ያጭዳሉ የጊዜ ጉዳይ ነው ነገ እሚሆነው አይታዎቅም ሌላ ቀን ይመጣል

  • @ritashababa2754
    @ritashababa2754 6 лет назад +41

    እግዚአብሔር ቀን አለዉ አይዞህ እዉነት እንባየን መቆጣጠር አልቻልኩም

  • @bizualemniguss1283
    @bizualemniguss1283 3 года назад

    አይዞህ የማንነት ጥያቄ የማያውቀውና እንዲሁ ስለወደደን ብቻ በራሱ አምሳል የፈጠረን አምላክ እሱ አይተውህም ለሁሉም እሱ የከእንደገና አምላክ ነውና ብትወድቅም ያነሳሀል።

  • @Dallol253
    @Dallol253 3 года назад +5

    Where is this pilot now/ in 2021?
    territories junta tplf must cleaned from Ethiopian airline.

  • @hayati6198
    @hayati6198 3 года назад

    ለልጁ መፍትሄ ፈልጉለት ወሬው አይጠቅመውም አየር መንገድ የውሻ ስብስብ ከዘበኛ እስከ ሙሉ ኤርፖርት ሰራተኞች ፊታቸው ሲያስፈራ ሲያመናጭቁን ሀገራችንን ናፍቀን ስንገባ ጥገኝነት የሄድን ነው የሚመስላቸው በሌላሀገር ግን የማናውቀው ነገር ካለ እጃችንን ይዘው ነው ሚያስተናግዱን

  • @ጎጃምነውአገሬ
    @ጎጃምነውአገሬ 3 года назад +4

    ለእውነት እማትሰሩ ሰዎች ልቦና ይስጣችሁ ምርጡን ጀግና ህልሙን አጨለማችሁበት ብቻ ለበጎ ነው 💔💔💔💔

  • @addis312
    @addis312 3 года назад

    አይዞህ ፓይለት አእምሮህን አትጉዳ ወደሙያህ ትመለሳለህ ይዋሻል አለቃህ ለውጭ ዜጋ ማጎብደድ ልማድ ነው ወገንን ማስቀየም ስለ ይፈልግ አንተን ዝቅ አድርገህ አይዞህ እግዙእብሄር ከ ያደርግሃል

  • @yaineshimlis2815
    @yaineshimlis2815 3 года назад +8

    ፍት ለወንድማችን አፈር ይብሉ የሰውን እድል የሰው እንጀራ መንገድ ላይ የሚቆም ይፋረዳቹ የሰማይ አምላክ

  • @FF-yl6es
    @FF-yl6es 3 года назад +1

    ፍትህ። ለወድማችን ሲጀመር። ስት ከሀድ አሉ ዩሀንስ ውነቱነው በማንነቱ ሊባሩት ይችላሉ
    ሲመሥለኝ ይሄ ሰውየ ነው ዩሀንስን የጎዳው አነጋገሩ አላማረኝም

  • @beferdugetachew252
    @beferdugetachew252 3 года назад +15

    አየር መንገዱ በጣም የተበላሸ አሰራር እንዳለው ግልጽ ነው። አይዞህ ወንድሜ !!!!!!

  • @danielmengistu1080
    @danielmengistu1080 3 года назад +1

    Denkorowoch! Talianawi habeshawun kesira siyasbarir betam yasazinal

  • @ኢትዮኦርቶዶክስናት
    @ኢትዮኦርቶዶክስናት 6 лет назад +36

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለወንፍማችን

  • @dinkemihrete3508
    @dinkemihrete3508 2 года назад +1

    Ewinet betam new yetesemagn gin ahun yemasitebabilew betam mikegna new ewinet musegna new behon enika enidezeh ailim yetemare alitemaren / be ewiket yebeletew yanesewin yemeyasanis kehone kedimom be ewiket alibeletewim malet new mikegna neh betam tiwilid atabelsh likibirih bicha le zega yematasib gunita gegema mehaim neh geziba lesuma fetare alelet gin anite koshasha geziba ahun atitebateb gim enakachihu alen geziba gedel giba

  • @meazshwubet2257
    @meazshwubet2257 3 года назад +5

    መሰማት አልቻልኩም እነዚህ ደነዞች ብሔረሸ ፈለጎ የተወለደ የለም ጀግና ነህ ወንድሜ በዶክመንትህ ትሰራለህ አትዘን ብዙ የሰው ህይወት የሚበያላሹ ተምረው ያልቸማሩ አሉ በርታ ታሪክ ያነሳቸዋል።

  • @g.ahabteselassie7187
    @g.ahabteselassie7187 3 года назад

    Ye Weyane sera new.

  • @hayatmohammedmohammed2489
    @hayatmohammedmohammed2489 3 года назад +5

    ፍትህ ለወንድማችን በጣም ብዙ ወንድሞቻችን አሉ አንድ አመት የተባረሩ አላህ ይልአንኩም በስ!

  • @dinkemihrete3508
    @dinkemihrete3508 2 года назад +1

    Ewinet new be maninetu masekayetachewin alem yakal atasimesel yesew hiwot abelashiteh koshasha gedel giba betam balege neh nigigirih metifo neh geziba geziba geziba geziba geziba koshasha dirom ye tigire ewiket yeseitan tegibar new yemeseraw benegerachin lai ene amiharea silehonihu aidelem gin ewinetu ih silehone new jeeziba mehaim neh yetemare yalitemaren enidih ayaderigim .gin dirom tinish yemeyak sew hulunim yawek imesilewal

  • @moharamohara127
    @moharamohara127 3 года назад +3

    ምስጊን ወንድም አለሜ አይዞህ ሁሉም በእግዚአብሔር ይቻላል አይ ኢትዮጵያ ሁሉም አላት ግን ምቀኝነት ስላለ ነው ኃላቀር ሆኖ ያስቀራት ኤጭ አይዞን እውነት ያሸንፋል

  • @yemisrachlulseged3002
    @yemisrachlulseged3002 3 года назад

    የእግዚአብሔር ፍርድ ሩቅ አይደለችም ሁሉም በሰፈረው ቁና ልክ ይሰፈራል።

  • @Yedingillij2127
    @Yedingillij2127 6 лет назад +26

    እግዚአብሄር እውቀትክን ይባርክልህ ጤናህን ይስጥህ 💚💛❤️ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ውድ ልጆቿን እግዚአብሔር ይጠብቅ

  • @negaasefa4140
    @negaasefa4140 3 года назад

    የጉድ ቀን አይመሽም ነገሩ ትልቅ ተስፋ ከፈጣሪ ተፅፎልናል ኋለኞች ፊት ይሆናሉ ስለፓይለቱ ኢተርቪ የምታረጉት ሰዉ እራሱ ችግር አለበት አዳድ ጊዜ የተማሩ ሰዎች ድርጊታቸዉ አስጠያፊ ሆኖ ሳይ አለመማሬን እወደዋለሁ እባካችሁ መልካምነት ሁሌም መልካም ነዉ መልካም ሰዉ ሁኑ መልካምነት ከክፋት ይበልጣልና የዚሕ ፓይለት መጨረሻስ መን ይሆን የምታዉቁ ፃፉልኝ አድ ቀን ፈጣሪ እድሜ ከሰጠኝ የኤርፖርቱ ስራ አስኪያጅ እደሚሆን ጥርጥር የለኝም ይሁንለት።

  • @የዶርአብይደጋፊ
    @የዶርአብይደጋፊ 6 лет назад +146

    ጥንካሬክን አለማድነቅ አይቻልም ለመስማት እምባዬን መቆጣጠር ባልችልም የተሻለ ስራ አላህ ይስጥክ

    • @silvergold2134
      @silvergold2134 3 года назад +2

      Yes a better job may god award him.

    • @adelsalloub905
      @adelsalloub905 3 года назад

      ~pTpWptpwtq~PtrPTqtptwpTPwwQ~pŕT~rtpqwpwpwup~~PTpwptpqUpwqt~pwptqtq

    • @gherieg.1091
      @gherieg.1091 3 года назад +1

      የአሕመድ ስራ እኮ ነው ታድያ ይሄ ? አሁንም ትደግፈዋለህ ?

  • @abebetemesgen5895
    @abebetemesgen5895 3 года назад

    በጣም እሚገርም ነው! ካፒቴን ዮሴፍ ሃይሉ ኖርማሊ ከባድ ጭንቀት ውስጥ እንዳለ መረዳት ችያለሁ። ምክንያቱም የዐይኖቹ ከልክ በላይ መከፈት መከደን ምስክሮች ናቸው።
    ሌላው ስለ ጉዳዩ ለመናገር ፈቃደኛ አይደለም። ምናልባትም ከመጀመሪያው ጉዳዩ በቀጥታ እሱን እንደሚመለከተው ስለሚያውቅ እንቢ ቢል ችግር ውስጥ እንደሚገባ ስለሚያውቅ ነው። እሚናገራቸው ቃላቶች እርስ በእርሳቸው ይጋጫሉ የልጁን ብቃት ሲያምን እንመለከትና ግን ደግሞ ጣልያናዊው ካፒቴን ነው የጻፈበት እኔ ምን ላድርግ ይላል። የአንደበቱ መርበትበት በራሱ ራሱ ላይ ችግር እንዳለ ያሳያል። በዛ ላይ ወደመጨረሻው በጣም እየተቆጣ ነው። ይሄ ማለት ከጅምሩ ለልጁ የነበረውን ንቀትና ጥላቻ ነው እሚያሳየው።

  • @J.AYDEN_
    @J.AYDEN_ 6 лет назад +37

    አይዞክ ወንድማችን እግዚያብሄር ይፍርዳል::

    • @hiwothadgu5448
      @hiwothadgu5448 3 года назад

      አሜን እግዚአብሔር ይፈርዳል

  • @hawahawa8959
    @hawahawa8959 3 года назад +1

    አይ እማማ ኢትዮጲያ አይ የአማራልጂ ስቃይ
    አይዞህ ወድሜ

  • @hiwotmesfin2284
    @hiwotmesfin2284 3 года назад +5

    በማንነት ላይ ችግር የምትፈጥሩ ሠዎች የእጃችውን ታገኛላችሁ።

  • @አባይቻናል
    @አባይቻናል 3 года назад

    የኔጀግና. ግን. አማራ. እሥከመቸ. ይጨቆናል. ለወዲሜ ፉትህ. ያሥፈልጋል.

  • @አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም

    ያሣዝናል ትግሬ ወያኔ ጥላት ናቸው ለአማራ ህዝብ

  • @mekdeswondimeneh608
    @mekdeswondimeneh608 3 года назад +1

    በአለህበት ሥራ እግዚአብሔር ይርዳህ እግዚብሔር አምላክ ዝቅ ዝቅ በሉ ይላል እርሱ ከፍ ያደርጋልና፡፡

  • @alexandersibhatu6065
    @alexandersibhatu6065 6 лет назад +20

    Great man!!!!

    • @endalewadam105
      @endalewadam105 6 лет назад +1

      you stupid give up talking. nonsense

    • @mesidesign12
      @mesidesign12 3 года назад

      @@endalewadam105 junta nek meselegn. Yesu hemem kante yhun

  • @yazewtesfayewolle1735
    @yazewtesfayewolle1735 3 года назад +1

    ባለታሪኩ ፓይለት እግዚአብሔር ይርዳህ ከኢትዮጵያ ውጪ መስራት ትችላለህ

  • @samuelfasil2451
    @samuelfasil2451 6 лет назад +3

    betam yemgeremewuuu...i have listen....so many rumors..in this institiution especially regarding to leaders...and i have work experience.....ayeneh wushet enadalebet dingatee endalebet..yastawukalllll

  • @degolabraha9972
    @degolabraha9972 6 лет назад

    Egziabher endametah le Ethiopia hizb le hiwotu derash honehal you save this all lucky ethiopian people, let God give you the full power , and bless luv you Dr.abiy.

  • @seblesime4126
    @seblesime4126 3 года назад +5

    ኡ ! በጣም የሚያሳፍር ነገር ካፒቴን ዮሴፍ ተንተባተብክ። እናንተ ባለስልጣኖች ቁጭ ብላችሁ የግፍ እንጀራ ትበላላችሁ። ለጌታም ጌታ አለው! የደሀ እምባ ፈሶ አይቀርም።

  • @marimyelemiwa1664
    @marimyelemiwa1664 3 года назад

    የኔወንድም ጥንካሬህን ወደድኩልህ አብሺሪ. ሁሉምለበጎነው ይሄሠውየ ዘርኛነው ነው ዘርመናገርአልፈልግም ይላል አያችሁ ይሄ ሆዳም

  • @tsigetadesse4934
    @tsigetadesse4934 3 года назад +4

    ልክ ነህ ጋዜጠኛ ጎበዝ ነህ እረ ብዙዎች ያልቅሳሉ አንወሻሽ እባካችሁ በርቱ ጠይቁ በመልሱ ብቻ በደሉን እናያለን።

  • @abuneyosef628
    @abuneyosef628 3 года назад

    የኢትዮጵያ አየር መንገድ የአንድ ብሔር የበላይነት አለበት።

  • @የማርያምልጅ-ነ2ኘ
    @የማርያምልጅ-ነ2ኘ 6 лет назад +31

    ፍትህህህህህህህህህ

  • @hanonyohannes3565
    @hanonyohannes3565 3 года назад

    እንዲህ በተከበረ መሥሪያ ቤት የዘር ነገር ማምጣት አየር መንገዱን ብቻ ሳይሆን እኛን ተሣፋሪዎችንም አደጋ ላይ መጣል ነው:: ያሣፍራል ::የእኛ ሀገር ነገር በማስረጃ እና በችሎታ የማይሠራ ስለሆነ መንግሥት መጣ ሄደ ሁሌም አሣዛኝ ነው በ አየር ላይም ፈጣሪራርቶልን እንጂ:: እውነቱተጣርቶ አጥፊው መቀጣት ያስፈልጋል በሕይወት እና በአየር መንገድ ቀልድ ይቁም!:: አብራሪውም ያለ ባህሪው በድስክርሚኔሽን ሰለባ ከሆነ ወይ አየር መንገዱ ወይ በደል ያደረሱሰት ስዎች ተከሰው ካሣ መክፈል አለባቸው:::

  • @znetmohammed4533
    @znetmohammed4533 6 лет назад +7

    እኔን እንድህ ያሳዘነ አንተን ምን ያክል ጎድቶህ ይሆን ግፈኞችን አላህ የስራችሁን ይስጣችሁ
    አይዞህ ወንድሜ እስራህ ተመልሰህ ለማየት ያብቃን

  • @aschebogala7673
    @aschebogala7673 6 лет назад +1

    አይዞን ወድማችን የዋንስ ለሁሉም ነገር ፈጣሪ ምክኛት አለው ጠክር በርታ ፈጣሪ ቀሪ ዘመንህን ያሳምርልህ
    እነዚ የቀን ጅቦች ፈጣሪ ከምድረ ገፅ ያጥፋችው እናተ ውሾች ከሠው ብታመልጡም ከፈጣሪ ፍርድ አታመልጡም
    ፍትህ ለወድማችን የዋንስ ይሁን

  • @mulumesele9025
    @mulumesele9025 6 лет назад +14

    ኢንሻአላህ ሁሉን ያልፋል

  • @AB-cj4uz
    @AB-cj4uz 3 года назад

    Ato Yosef Hailu, Yohannes yemilew ewunet kehone, Egziabiher ye-ejihin yistih!!! God is not mocked!!!

  • @abrahamdemissie9747
    @abrahamdemissie9747 3 года назад +3

    Racism is one of the greatest threat to good and sound Management! That is why Ethiopians fight Tigre racist folks !

  • @amsalegizaw8829
    @amsalegizaw8829 3 года назад

    Ebakachu ligoich yalachiu begizabare sim eleminachuolhu Endimeles erdut yemimleketachihu wendmoche erdut tebareku

  • @ድምድም
    @ድምድም 3 года назад +5

    ሰውየው በጣም ተንተፍትፏል

  • @xftsdt2323
    @xftsdt2323 3 года назад

    ስንቶች ሞቱ አቤት ፈጣሪ ግን የስረሰቸውን ይስጣቸው ዝም በልሌባ አስመሳይ ውይይይይ ተቃጠልኩኝ ወይኔ ባገኝው በጥርሴ ነበር

  • @saidgigi275
    @saidgigi275 3 года назад +3

    ምናለበትህ ባልሰማሁት ወይ ግበፋቹሁ በሰዉ ልጅ ላይ በጭቅላቱ የምትጫወቱሁ ፈጣሬ ይፍረድባቹሁ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 አንተ ጀግና ነክ💔💔💔💔💔💔💔 የዮሀንስ አኮሁንቱን ብታረጉ ኢትዮጵያን በጣም እንረዳዋለን በጣም ያዛዝናል

  • @jegnaserawit4477
    @jegnaserawit4477 3 года назад

    ይህንን ብርቅዬ የሃገር አለኝታ ድርጅታችንን አየር መንገዳችንን ማጥራት ማጥዳት ያስፈልጋል ኩራታችንን እንዳናጣ !!!!!!!

  • @ፎገራጎንደሬዋ
    @ፎገራጎንደሬዋ 6 лет назад +9

    ቃዜጤኞች ተባርኩ

  • @nejuwoloyewa4485
    @nejuwoloyewa4485 3 года назад

    ሲጀመር ሰውየው አስመሳይ ነው ያስታወቃል አይዞህወንድሜ ታገስ የሴረኞች ጊዜ አልቋል ማንነትህን መገለፅ የማትፈልገው ቺግር ስላለብህ እጅ ብሔርን መግለፅ ኢቶጲያን መካድ አይደለም ጁታዎች የስራቺሁን ይስጣቺሁ

  • @abshowdiasporatube7871
    @abshowdiasporatube7871 3 года назад +8

    ሁሉም መልካም ይሆናል አዞን

  • @SARAYOUTUBE-c1p
    @SARAYOUTUBE-c1p 3 года назад

    የኔ ቡሩክ ወንድንም እውቀትህ በጣም ይግርማል እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ይጨምርልህ ግን እመነኝ እግዚአብሔር የበለጠ ነገር አለው አይዞህ

  • @alemejigukassa8681
    @alemejigukassa8681 3 года назад +5

    Jesus loves you ❤

  • @zenbworkbekele4448
    @zenbworkbekele4448 3 года назад

    Jesus Christus andu yulu geta yegzhber leje ymaryam abgetötet yerdah yemertlh Jesus Christus andu yulu geta yegzhber leje ymaryam leje yslam sprach geben

  • @abeggar7016
    @abeggar7016 3 года назад +4

    ዮሃንስ ጀግና።

  • @muludamtew9951
    @muludamtew9951 3 года назад

    እናንተ ጅቦች ለካ እውነት ነበር ማንነት ወንጀል ነበር ክፉ አይዞህ የኛ አንበሳ ቆራጥ ወንድ

    • @muludamtew9951
      @muludamtew9951 3 года назад

      ውይይይ ተቃጠልኩ አለመግደልህ ጀግና ተግስተኛ

  • @የአፄዎቹዘርነኝ
    @የአፄዎቹዘርነኝ 6 лет назад +31

    ዮሴፍ የሚሉህ ተብታባ ሰውዬ ለጣሊያን የምትሰግድ ደደብ ከሱ ይልቅ የሰው ዜጋ አመንክ አነጋገርህ እንኳን ምንም አያሳምንም
    አይዞን ወንድማችን እዚህ የደረሰከው በእውቀትህ ነው የሰው ልጅ ወድቆ አይቀርም ታሪክ ይቀየራል ነገ የተሻለ ይሆናል
    ስልጣን አለኝ ብላችሁ የሰውን ልጅ ማሸማቀቅ ነገ ትጠየቁበታላችሁ ጌታም ዝም አይልም

  • @danieladefires721
    @danieladefires721 3 года назад +2

    Please yihe sew ahun yalebet huneta yitawekal wey?? Any Update???

  • @ማያየገብሬልልጅማ
    @ማያየገብሬልልጅማ 6 лет назад +16

    እደ መሸ አይቀርም አይዞህ ወድሜ ጠካራ ነህ

  • @addisyelma4218
    @addisyelma4218 3 года назад +1

    በውኑ የእውነት አምላክ ለዬሴፍና ለተውልደ የስራችሁን ይስጣችሁ::

  • @zenatali7762
    @zenatali7762 6 лет назад +8

    ሰውየው አቀዠቀዠው ግን የሰራው ግፍ ነው መልሰም ያሳጣው ልጁን እባካችሁ ወደስራው መልሱት አቦ ቅጥልልልይቡሉ እዳቃጠሉን ወንድሚ ዳሃ እናትህ አስተምረውህ እደዚህ መስራታቸው ይገርማል የናትህም ያንተም ቀን ይብራላችሁ የቤተሰብህ ሁሉ ወንድሜ

  • @Hayat-nu3fm
    @Hayat-nu3fm 6 лет назад +1

    በጣምታዛዝናለህመሸም፣የሥራቸውን፣ሠጠቸው፣አይዞህ፣ወደም፣እኔም፣ሠምቸለሁ፣ሥላተ፣የሆነልጂ፣ከአሜሬካ፣አገር፣ሥላተ፣ሢናገር፣ሠምቻለሁ፣እዳተው፣ከሥራው፣የተባረረ፣

  • @MY-gr8lo
    @MY-gr8lo 6 лет назад +5

    We need JUSTICE, we are waiting for the justice from the Ethiopian government.

    • @azmerawbelay6418
      @azmerawbelay6418 3 года назад

      This is what the TPLF racist's have been doing on the people of Amhara.

  • @fghuiuhhu9115
    @fghuiuhhu9115 3 года назад +1

    ጎጃም ጎደር እያቺሁ በሠው የተጫወታሁ እግዚአብሔር የሥራቺሁን ፋጣር አምላክ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭