የረዳት አብራሪ ዮሃንስ ተስፋየ ሙሉ ፕሮግራም ክፍል ሁለት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 ноя 2018
  • የረዳት አብራሪ ዮሃንስ ተስፋየ ሙሉ ፕሮግራም ክፍል ሁለት

Комментарии • 435

  • @user-vv2le4bx8d
    @user-vv2le4bx8d 2 года назад +55

    እውነት የወያኔ ስርዓት ፈርሷል ካላችሁ ወደስራው ይመለስልን ይሄ ልጅ

  • @user-ks8ys4xe2e
    @user-ks8ys4xe2e 5 лет назад +92

    በእውነት ያስለቅሳል ፍትህ በዘር በጎሳ ምክኒያት ተገፍተው ለሚሰቃዩ ወድሞቻችን ፍትህ ለየኋንስ

    • @abebe7532
      @abebe7532 2 года назад +1

      yehew yejachwin Agegnu eko kkkk

    • @rozaroza4288
      @rozaroza4288 2 года назад

      @@abebe7532 ቀጥሎ አንተም የእጅህን ታገኛለህ አይዞህ ጠብቅ

  • @user-cn5zv1jy6o
    @user-cn5zv1jy6o 5 лет назад +26

    እንኳን በህይወት ኖርክ ወንድማችን ነገ የተሻለ ይሆናል

  • @ageridese2854
    @ageridese2854 5 лет назад +41

    ወይ ወድሜ አጀቴን በላህው አይዞህ ሁሉም ያልፋል ፈጣሪ ይርዳህ
    እነሱን እግዚአብሔር የስራችውን ይስጣቸው

    • @beletbelay6721
      @beletbelay6721 5 лет назад

      አቤት አምላኬ አዞዝ ወንድሜ እግዚአብሔር ይረዳሀል

  • @ermiasheiy1397
    @ermiasheiy1397 5 лет назад +32

    ወንድሜ በእውነት ክብር ይገባሃል ጀግና ነህ ኩሩ ልጅ

  • @sedikbayahile4218
    @sedikbayahile4218 2 года назад +29

    በጣም የሚገርም አባባል ።በግብርና ስራ መሰማራትህ ምን ይሰማሓል ላለው ጥያቂ ነጻነት።በጣም ደስ የሚል መልስ።ጠንካራ ወጣት።

  • @user-wu4kv3eu1c
    @user-wu4kv3eu1c 5 лет назад +55

    ያሳዝናል በእውነት ወንድሜ #እግዚአብሔር መጽናናቱን ይስጥ

  • @imenbitaddise5448
    @imenbitaddise5448 5 лет назад +23

    አቤቱ እግዚኦ እንዴት ያሳዝናል ብርቱ ወጣት ለእናትህ እንኳን ኖርክላት የወንዶች ወንድ ነህ

  • @user-bh7kw1tt6f
    @user-bh7kw1tt6f 5 лет назад +6

    የኔ ጀግና አይዞህ ከናት ጋር መሆን እራሱ ትልቅ ነገር ነው ከምንም።በላይ።እናት ናት በርታ

  • @user-dw3bf3tp3c
    @user-dw3bf3tp3c 2 года назад +8

    የኔ ልቦና ይስበር 😭😭😭😭😭😭☝☝☝☝☝ፈጣሪ ይፍርድ ልቦናቸው ይስበር ፍትህህህህህህህህህ

  • @senayit7198
    @senayit7198 5 лет назад +10

    አይዞህ ወንድማችን ሁሉም ነገር ለበጎ ነው

  • @ruthbeyene7111
    @ruthbeyene7111 5 лет назад +10

    ይሄ ሰውዬ በጣም ጀግና ነው

  • @ivataiwan2068
    @ivataiwan2068 2 года назад +3

    እግዚአብሔር ታላቅ ነዉ ቅማላም ትግሬን ሲዖል የከተተልን ያዋረደልን እግዚአብሔር ይመስገን ። ከነዘሮቻቸው ትግሬ የተረገመ ይሁኑ አሜን መቼም ቢሆን አንረሳውም

  • @mikimolat7801
    @mikimolat7801 5 лет назад +27

    ይገርማል እግዚአብሔር ከደዚህ አይነት ስራአት እግዚአብሔር ያውጣን

  • @eyrusalemkibret2063
    @eyrusalemkibret2063 2 года назад +5

    ፍትህ ለወንድማችን ......!!!!!!..... ፍትህ .. ፍትህ ...

  • @justdoit7095
    @justdoit7095 5 лет назад +24

    Yohens I appreciate your moral you are so strong man I learn alot from you my god more give you power

    • @soloz9715
      @soloz9715 2 года назад +1

      Yes we should learn how to bring them Ethiopian airlines authority to justice and they should revaluated there position. Pilot Like YOHENS, He is very unique and smarter and very young and he can exile his opportunity to the hire positions but they upset him demote him and final taking his license that he work hard for it and makes him leave .
      Very unfair.
      Brother John, You can get up re do it a gain. Been farmers also the the richest person can be and actually . Them guys they feed them self and there family's from your harvest and market by reversal.
      Be proud ! God bless you!

  • @halimaahmed1040
    @halimaahmed1040 5 лет назад +13

    አይዞህ የኔ ወንድም ሰው በሰው ላይ ይሄንያህል ጭካኔ

  • @septig7906
    @septig7906 2 года назад +2

    Egziabher sele ewenete ferde yesetal. God is always watching.

  • @mekdilakew7468
    @mekdilakew7468 2 года назад +5

    ወንድሜ ሁሉም የእጁን ያገኛል አይዞክ እናትክን ዕድሜ ያርዝምልክ

  • @emaa2726
    @emaa2726 2 года назад +10

    ፍትህ ለወንድሜችን ባዳወች በህግ እንዴጠየቆ እንፈልጋለን እግዚአብሔር ይፍርዳል

  • @ahlammohammed3148
    @ahlammohammed3148 5 лет назад +14

    ፅናቱን ይስጥህ ወንድሜ

  • @haregseifu2031
    @haregseifu2031 2 года назад +1

    Ayzoki yene jagina!!

  • @susu_6900
    @susu_6900 5 лет назад +10

    አይዞ እግዚያቤር ያግዝሀል

  • @mekdilakew7468
    @mekdilakew7468 2 года назад +5

    ፈጣሪ የስራቸውን ይስጣቸው ወንድሜ ፈጣሪ ይርዳክ

  • @endalshtomato3247
    @endalshtomato3247 5 лет назад +6

    አይዞህ እግዚያብሕር ቀን አለው ለሁሉም

  • @Sabdusha
    @Sabdusha 2 года назад +4

    ወንድሜ አይዞህ ያንተ ሀቅ አይቀርም ይወጣል አይዞን

  • @hbetamendalw9023
    @hbetamendalw9023 5 лет назад +21

    የእኔ ጀግና አወ ከባርነት ሞት ይሻላል

    • @eagle4452
      @eagle4452 5 лет назад

      ትክክል ጀግና ነው ጣልያን ተሳዳቤ ትግሪ ፈራጅ ሆኖ አስጨንቀው ከስራው ለቆ ቤወጣም ይህው ጉዳችውን አውጥቶ ጀግንነቶን አሳየን

  • @getanehdelnessahou4726
    @getanehdelnessahou4726 2 года назад +2

    ዮሓንስ የኢትዮጵያውያን መከላከያ ሰራዊት ብትቀላቀል ጥሩ ነው ባይ ነኝ። በምትወስነው ሁሉ ፈጣሪ ከጎንህ ይሁን እላለሁኝ። ፈጣሪ ይርዳህ የፍትህ አምላክ ያያል በርታ ወገኔ።

  • @MH-ox7lt
    @MH-ox7lt 5 лет назад +6

    So calm disciplined person I like your personality A best men character, time will change my brother Stay strong

  • @alemneshfekadu7148
    @alemneshfekadu7148 2 года назад +3

    ወንድሜ ሊነጋ ሲል የጨለመ ይመስላል አይዞህ ጎበዝ ነህ በርታ

  • @jamelayasin210
    @jamelayasin210 5 лет назад +7

    እኳን አተአማራው እኛምእራያወች እየረገጡ ይዘፍናል መታሰር ከስራ መባረር ብርቅ አይደለም የእራያህዝብ ሰው ሳያውቅልን 27 እየተገደልን ቀጥለናል ለማንኛውም አላህ ይርዳህ ያገሬልጅ ያማል

  • @merymery2594
    @merymery2594 2 года назад +3

    አዉነት በጣም ጠንካራ ነህ ልክ አንዳንተ ሚዲያዉ ያላያቸዉ ብዙ ሙሁሮች ሠረአቱ ሠላባ የሆኑም አሉ አግዛቤር መልካሙን ያምጣልን ኦ ከባርነት ነጻነት እዉነት ነዉ

  • @mahinahi3885
    @mahinahi3885 5 лет назад +6

    አይዞክ እግዚአብሔር ይፈርዳል ከሰው ምንም አትጠብቅ አምላክ ይፍረድባቸው

  • @semira1209
    @semira1209 2 года назад +3

    አይዞህ ወዲሜ በሌብነትና በዘርኝነት ታጥሮል ሁሉም ቦታ ይገርማል ማፈሪያወች ባደባባይ ወጣ ጉዳቸው ሲወጣ አፋቸው ይያያዛል ባለስልጣኖቹ

  • @user-ml4sf4si3q
    @user-ml4sf4si3q 5 лет назад +27

    ወደ ስራው ይመለስ

  • @user-kp9ug8in1z
    @user-kp9ug8in1z 5 лет назад +9

    የዚህን ልጅ ጉዳይ ተከታትላችሁ ኣሳውቁን

  • @user-ke6vs4tf7k
    @user-ke6vs4tf7k 2 года назад +3

    አይይይ ያሳዝናል ቸሩን ዘመን ያምጣልን😢☝

  • @user-or8do1jo1g
    @user-or8do1jo1g 3 года назад +1

    እግዚአብሄር ተሥፉ አለው ወድምዬ አይዞን ለበጎነው ኡፉፉፉ ይከብዳል ዘርኛን ያጥፉልን መዳኒአለም 🙏

  • @esikedar.mikashea7462
    @esikedar.mikashea7462 2 года назад

    አይዞን አማራዬ በማነት ይህን ያህል እኛ ምን ብናደርጋቸው ነዉ

  • @sisayneshalemu4678
    @sisayneshalemu4678 2 года назад

    Beau Yetsekayu Alu ye Air menegedu Amerare Gudy bagebabe yara beau Berkley yEthiopa wetatoch Endsu honewal

  • @selamselam6036
    @selamselam6036 5 лет назад +14

    ዶር አብይ በነካ እጅህ አየር መንገድ የወያኔ ገዳዬች እዛ ናቸዉ የተጠራቀሙት የፍርድ ያለህ

  • @marthahabesha807
    @marthahabesha807 2 года назад +1

    የወያኔን ፡ ስርአት ፡ እግዚአብሄር ፡ ይበቀላቸዋል ።

  • @user-tt9ph1ti5g
    @user-tt9ph1ti5g Год назад

    የኔ ጌታ አላህ ካተ ይሁን

  • @yaiiyaii2564
    @yaiiyaii2564 2 года назад +1

    የነፃነት ጀግና ነው።

  • @gfdsaggfdsax7941
    @gfdsaggfdsax7941 5 лет назад +2

    አውራሪስ ሰላም ላንተ ይሁን
    ዋናው ጬና ነው ሰላምህ ለውዝ እናትህና ለሁላችን

  • @kbzbarca6667
    @kbzbarca6667 5 лет назад +6

    This is unbelievable!!!!!

  • @esikedar.mikashea7462
    @esikedar.mikashea7462 2 года назад

    እግዚአብሔር የስራቸውን ይስጣቸው
    የኔ ጀግና ጎበዝ

  • @user-ef8sc5fl8j
    @user-ef8sc5fl8j 3 года назад +3

    የሚገርም ልጅ አቦ ፈጣሪ የምትመኘውን በሙሉ ያሳካልህ

  • @tgtgdestaw5015
    @tgtgdestaw5015 5 лет назад +27

    ወይኔ ወንድሜ አስለቀሰኝ አሳዘነኝ
    ተምሮ እዳልተማሩ መሆን።

    • @raheldejene6116
      @raheldejene6116 5 лет назад

      እግዚአብሔር ይፈርዳል!!!!!!!

    • @AM-dc5hd
      @AM-dc5hd 2 года назад

      @@raheldejene6116 Ayikerim

  • @nebibekele3019
    @nebibekele3019 2 года назад +4

    "YUANES "ABSOLUTELY RIGHT BROTHER, "WENDERFUL "

  • @nice7303
    @nice7303 5 лет назад +3

    አይዞህ ወድሜ ዘመን መታል እኳን በሕይወታ ተረፍል በሕይወት ያለ ሰው ለውጥ አለ

  • @user-gd9wq3on2w
    @user-gd9wq3on2w 5 лет назад +2

    አይዞህ ወድማችን እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @tigistalmu4063
    @tigistalmu4063 2 года назад +1

    በጣም የሚገርም ነገር ነው የተማረ ማይሰራበት ሀገር

  • @sofyamohamd1215
    @sofyamohamd1215 2 года назад

    ፈተና የሚበዛዉ አላህ የሚወደዉንነዉ ብቻ ጤና ሁን

  • @pqlqpnknk6306
    @pqlqpnknk6306 5 лет назад +2

    የኔ ወንድም እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥህ በረታልን ዋናው ጤና ነው

  • @sofyamohamd1215
    @sofyamohamd1215 2 года назад

    ስራ ክቡርነዉ የኔ ጀግና ትግስት አለህ ያዉም ሙሉ ጤናህን ይዘህ አልሃምዱሊላህ

  • @user-ks8ys4xe2e
    @user-ks8ys4xe2e 5 лет назад +73

    የህግ ያለህ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ይፈተሽልን ምድር ሌባ እና ዘረኛ የተጠራቀምበት ነው የሰው እቃም ይዘርፋሉ እነዚህ ሌቦች

  • @H.A.A.N
    @H.A.A.N 2 года назад

    Endecheleme aykerem yenegale Allah yeteshalewn yeseteh

  • @alemejigukassa8681
    @alemejigukassa8681 2 года назад

    Jesus loves you ❤ We All Amhara # No More

  • @peace2ol425
    @peace2ol425 5 лет назад +7

    አማራ አሁን በአማራነቱ ተደራጅቷል ና አብንን እንርዳ አማሮች በከፍታ ላይ እንደአባቶቻችን እንድንበር

  • @znetmohammed4533
    @znetmohammed4533 5 лет назад +5

    😢😢😢😢😢😢ያሳዝናል

  • @eyerusalemtadesse6580
    @eyerusalemtadesse6580 2 года назад +3

    Work hard do not give up keep going 💪

  • @KaliKali-fk2uf
    @KaliKali-fk2uf 5 лет назад

    ስወ ሲወድቅም ሲነሳም ነው የእናትህ ፃሎት ይርዳህ እና በሙያህ ስራ ጥላት ደድ እንዳይለው ጎበዝ ነህ ታገስ ያንተ ቀን ይመጣል እግዝያቤሄር ይርዳህ ያሳደዱህን ያሳድልህ ቅዱስ ገብሬል

  • @alemmulualem3037
    @alemmulualem3037 5 лет назад +4

    ወይኔ አማራን እደው እዳያድግ አይደል እዴ ትግሬ ጥረቱ ወይኔ አማራ መቸም አይጠፋም እዉ ቀቱን እደያዘ ይኖራል

  • @mesfinsolomon355
    @mesfinsolomon355 2 года назад

    Yiha beta tilik bedel new lefirid yikirebu enazeh betam yasazinal

  • @user-hu4om4zx2v
    @user-hu4om4zx2v 3 месяца назад

    ፍትህ ለመላው አማራ

  • @Melona75
    @Melona75 5 лет назад +3

    የእኔ ወንድም አስለቀስከኝ ጥንካሬህም ብርታትህ እሚገርም ነው እግዚአብሔር ለተበዳዬች ይፍረዳል እንዚህ ግፍኞች በእጥፍ ይከፍሎታል

  • @gutachaka9808
    @gutachaka9808 2 года назад +6

    የዚህ ሰው ሕመም የሁላችን ነው።

  • @user-vf4ck7pv8m
    @user-vf4ck7pv8m 5 лет назад +7

    ጀግና ነህ አማራነት ኩራትነው
    ወያኔ ትግሬ ያጥፍችሁ የታሪክ አተላ ትግሬ ያጥፍችሁ

  • @mshiwota1688
    @mshiwota1688 2 года назад +2

    እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ አይዞህ ጠንካራነህ

  • @abenentwondie220
    @abenentwondie220 2 года назад +1

    benatachihu tilik reform yasfeligenal

  • @xhhdhhdhd6714
    @xhhdhhdhd6714 2 года назад

    የአላህ

  • @amareseggai8957
    @amareseggai8957 2 года назад +9

    Hey,You are very talented,I am sure you will fly one day not as a co pilot
    as a Captain.
    They just set you up just because they knew how smart and quick
    learner you are. they didn't want you to take their job,because they haven't seen a very smart person.

  • @solomonbitew5174
    @solomonbitew5174 2 года назад

    I have no word proud of you jegna ye amhara leg

  • @ggde3012
    @ggde3012 5 лет назад +3

    አይዞህ ገበሬ መሆን አያሳፍርም መስረቅ ነው የሚያሳፍረሙ

  • @berhanunetsanet8555
    @berhanunetsanet8555 5 лет назад +2

    My eyes full of tears!

    • @AM-dc5hd
      @AM-dc5hd 2 года назад

      The same here

  • @xftsdt2323
    @xftsdt2323 2 года назад

    በትክክል ነፃነት ነው

  • @ahmadalshamsi1848
    @ahmadalshamsi1848 2 года назад +1

    አማራን ሁሌእደጨቆኑነው አላህ ፍርድ ይስጠን

  • @rahelabera6919
    @rahelabera6919 2 года назад

    እኔን ወንድሜ እውነት በጣም በጣም በጣም ነው ያዘንኩት ህወሀት አፈር ብሉ ፈጣሪ ስትሞቱም ለሲኦል ይበላችሁ
    አይዞት እማማዬ ለልጅወት ኑሩለት
    አንተ ጀግናነህ ልበጠንካራ ብሩህ ተስፋ ያለህ ልጅነህ ነገ ንጉስ ነህ ፈጣሪ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ የተሻለን ነገን ታያለህ
    እድሜ ልካቸውን አማራ አማራ እንዳሉ አሁን ወደ አፈር መግቢያቸው ቀን ቅርብ ነው አይዞህ ወንድሜ

  • @yohannesbezuneh2379
    @yohannesbezuneh2379 5 лет назад +1

    በእውነት ያስለቅሳል

  • @fikirteshiferawmihretu3251
    @fikirteshiferawmihretu3251 5 лет назад +2

    አይዞህ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ወንድም

  • @badmawededu6078
    @badmawededu6078 5 лет назад +19

    ህወሀት ትግሬ በአማራ ህዝብና ታሪካዊ ቦታ ላይ የተከዜን ወንዝ ድንበር ተሻግሮ ለወረራ ጎንደር በሆነ በወልቃይት ጠገዴ ጠለምት ሁመራ ከመጣ ከ1972 አ.ም ጀምሮ የፈጸመው ወንጀል ተነግሮም ሆነ ተጽፎ የማያልቅ፣ ዘግናኝ፣ ሰቆቃና በጥልቻ ይላ ቆሞው በግልጽና በስውር በጭካኔ የፈጸሙት ታሪክ ምን ጊዜም የማይረሳው ነው፡፡ ችግሩ ግን በጉልበት ከያዙት ስልጣን ተባረውና በወንጀል በገነቡት ትግራይ መቀሌ ፈርተው ተሸሽገው የመሸጉ በመምሰል አሁንም በአማራ ላይ ወንጀል መፈጸም አለማቆማቸውና የአማራ ተወካይ ነኝ የሚል ብአዴን ስሙ እንጂ ተግባሩ ግን አሁንም ያው የነበረከት ስምኦን ቡድን ሆኖ መገኘት ነው፡፡
    ብአዴን ነው አማራን በትግሬ ሲያስጠቃ የኖረ፡፡ ብአዴንም ነው አዴፓ ሆኖ አሁንም የአማራን ጉዳይ ቦታ ባለመስጠት ስለወልቃይት ጠገዴ ጠለምትና ሁመራ ጎንደሬነትና ስለመላው ራያ ወሎየነት መብት የወራሪ ትግሬ ሳይሆን የእሱ እንደሆነ አውቆና አምኖ በአደባባይና በግልጽ እየሰበከ መደረግ ያለበትን በሁል ጊዜ ማድረግና ወደ ነበር ታሪካዊና ህጋዊ ግዛታቸው ማስመለስ ሲገባ ዳተኛው፣ ሰነፉና የተኛው ገዱ የሚመራው አዴፓ ግን አሁንም አማራን በትግሬ እያስጠቃ ይገኛል፡፡ ገዱ አንዳርጋቸውና ብአዴን የነበሩት እነዚያ በመጥፎ የሚታወቁት ሁሉም ስልጣን እስካልቀቁ ድረስ የህወሀት በአማራ ላይ የጥፋት መረብ እንደተዘረጋ ገና ይቀጥላል፡፡
    ከህወሀት ፓለቲካዊ የህዝብ ቆጠራ ማለትም የውሸት አሀዝ በመውጣት እውነቱ እንደሚገልጸው ከ3 ሚሊዮን የማይበልጥ ትግሬ ነው ሀያልና ታላቅ የሆነን አማራ በብአዴን ርዝራዦች አማካኝነት አሁንም በራያና በወልቃይት በራሳቸው እርስት ላይ በአማሮች ላይ ወንጀል እያደረሰ የሚገኝ፡፡ የአማራ መገናኛ አሁንም በረከት ስምኦን ከመቀሌ ሆኖ የሚመራው የሚመስል ሲሆን ወሳኝ የሆነን ጉዳይ ቸል እያለና እያድበሰበሰ ነገር ግን ስለተራ ነገር ሲዘባርቅና ሲጃጃል ይታያል፡፡ ማፈሪያ ሜዲያና ተራና በስም ብቻ ጋዜጠኛ የሆኑትም ናቸው በአማራ ሜዲያ እንደ ዝንብና ጉንዳን ታጭቀው የሜዲያ ሰው የሚመስሉ፡፡
    ስለወልቃይት ጠገዴ ጠለምት ሁመራና ስለመላው ራያ ሽፋን የማይሰጡና ሲሰጡም ቆርጠው እየጣሉ ለህወሀት የሚጠቅምን ብቻ የሚያቀርቡ የውስጥ ጠላቶች ናቸው፡፡ አታላይ ዛፌ ከወልቃይት ጠገዴ ጠለምት በህወሀት ተፈናቅለው በሰሮቃ ከሰፈሩት ወልቃቴይዎች ጋር ሆኖ ተከዜ ነው መዳረሻችን ያለውን ጭምር ቆርጠው ነው የእሱን ንግግር ቀንጪበው ያቀረቡት፡፡ ወራሪ ህወሀት ግን በወረራ ለመቀጠል የሀሰት ወሬ ስለወልቃይትና ራያ ያለማቋረጥ ይረጫልና የራሱን ፌደሬሽን በህወሀት ካድሬ አማካኝነት ለመጠቀም ሴራና ተንኮል ይጎነጉናል፡፡ ጥሩው ነገር ግን የአማራን ሜዲያ የሚያስንቅ በጣም ብዙ ሜዲያዎች ስላሉ የአታላይ ዛፌን ንግግርም ሆነ ሌላውንም ሁሉንም እንሰማለንና እንመለከታለን፡፡ በበረከት ስምኦን የመሰረተና አሁንም በእሱ ሰዎች ታስሮ የተያዘ የአማራ ሜዲያ ግን በአማራ ላይ ከሚያደርሰው ጊዜያዊ ጉዳት በስተቀር የትም የማይደርስ ሲሆን በዳዴ ሲሄድ ኖሮ ለአንድ ቀን እንኳን ራሱን ችሎ ሳይቆምና ወደፊት ሳይራመድ ባለበት ቦታ የሚሞትና የሚቀበር ነው፡፡
    አማራ ማድረግ ያለበት ቢኖር ሰነፉ፣ ዳተኛውና ገና የተኛው ገዱ አንዳርጋቸው የሚመራው የአማራ ጠላት ብአዴን ስሙን ቀይሮ አዴፓ የሆነ ቢሆንም አፈጣጠሩ ግን በአማራ ላይ ጠላት እንዲሆንና ይህን ብቻ ሲሰራና ህወሀትን ሲያገለግል ስለኖረ አሁንም በዚህ መልክ የሚቀጥል መሆኑ ታውቆ ህዝቡ ራሱን በማደራጀትና በተቀናጀ መልክ በመስራት ህወሀት ትግሬ በጉልበት የወሰደውን ታሪካዊ ግዛቱን ማለትም ወልቃይት ጠገዴ ጠለምት ሁመራንና እንዲሁም መላው ራያን በጉልበት ብቻ ማስመለስ እንደሚችል አውቆ አማራ የሆነ ሁሉም በዚህ ላይ መነጋገር፣ መደራጀት፣ መዘጋጀትና በተለያየ መንገድ ወደ ስራ መግባት አለበት፡፡
    ህወሀት ትግሬ ግን አንድ አማራ ቆሞ እስከሄደ ድረስ በጪራሽ የተከዜን ወንዝ ወሰን ተሻግሮ ጎንደር ከሆነ ወልቃይት ጠገዴ ጠለምት ሁመራ አንድም ጫማ መሬት ብትሆን ከወንዙ ማዶ በሚገኝ በትግራይ ስር ማስተዳደር የለበትም፤ አይችልምም፡፡ የተከዜ ወንዝ ትግራይን በርቀት መከለሉ ትልቅ የተፈጥሮ ስጦታና አስተማማኝ የሆነ ሰላም የሚያወርድ ነው፡፡ ከነሱ ጋር በየብስ ወሰን መገናኘት መላው ራያን ጨምሮ በወሎ በኩል ያለው ከበቂ በላይ ሲሆን በዚህ በኩል የሚመጣን የነሱን ወንጀል ለመከላከል ቀላል ነው፡፡ ተከዜ ግን ክፋታቸውን፣ ሴራቸውን፣ ተንኮላቸውንና ወንጀላቸውን በመረዳት በተፈጥሮ አጥርና ድንበር ሆኖ ከጥንት ጀምሮ በርቀት ያገዳቸው ነው፡፡
    አማራ ግን ማወቅ ያለበት ቢኖር አዴፓ በመባል ስሙ ቢቀየርም ራሱ ግን አሁንም ብአዴን ሆኖ የቀጠል የአማራ ጠላት መሆኑንና በሰነፉ፣ ዳተኛው፣ ግድየለሹና የተኛ የሚመስል ገዱ አንዳርጋቸው እየተመራ ታሪካዊ መሬቶቹን ጨምሮ በህወሀት ትግሬ ያጣውን ሀብቱንና መብቱን ለማስመለስ እንደማይሰራና እንደማይችል በማመን ራሱ ህዝቡ ከዳር እስከዳር ሆ... ብሎ በጋራ በመነሳት ከአብንና ሌሎች የአማራ ተቋማት ጋር በመሆን በጉልበት ብቻ ማስመለስ እንደሚችልና ትግሉም በጦር መሳሪያ ብቻ ሳይሆን በተለያየ መንገድ በህወሀት ትግሬዎች ላይ ስራን መስራት አለበት፡፡
    የአማራን ገበሬ፣ ተፈጥሮ፣ ገበያና ሌላውም በህወሀት ትግሬዎች እንዳይዘረፍ ማድረግ አንዱና ወሳኝ የትግል ስልት ነው፡፡ በተለያየ አቅጣጫና መንገድ በነሱ በአረመኔ ጠላቶች ላይ በመጨከን በሀይል ብቻ ሲሆን ህወሀትን ድባቅ መምታት እንደሚቻል ሁሉም አማራ ማወቅ አለበት፡፡ አዴፓ ግን ስሙ እንጂ ተግባሩ አሁንም በበረከት ስምኦን ቡድን የሚመራ የህወሀት መገልገያ እቃ ብአዴን እንደሆነ ነው፡፡ የተከዜ ወንዝ ድንበር በጪራሽ በህበት ትግሬ አይጣስም፡፡ ይህ የሞት ወይም የህይወት ጉዳይ የሆነና በምንም ተአምር ወዴትም ዘንበል የማይል ቀጥተኛ የሆነ ታሪክ፣ መብት፣ ሀቅና አውነት ነው፡፡

  • @GIGIYOUTUBE1927
    @GIGIYOUTUBE1927 9 месяцев назад

    በጣም ያማል😢

  • @berryberry2124
    @berryberry2124 2 года назад

    ወንድሜ አሁን ቴክኖሎጂ የተስፋፋበት ዘመን ወረቀትህን ውጭ ብትልከው እጃቸውን አጥበው ነው የሚቀበሉህ ያገር ሰው ቀብሮሀል አንተ ምንግዜም ጀግና የጀግና እናት የወለደችህ ነህ ፈጣሪ ፍርዱን ይስጥህ

  • @streetfightingfunny7953
    @streetfightingfunny7953 2 года назад

    ፈጣሪ አማራን ይባርክ ።

  • @merejaeth2801
    @merejaeth2801 2 года назад

    በጣም ይገርማል

  • @user-el5fh1fe5k
    @user-el5fh1fe5k 5 лет назад +3

    አይዞክ ወንድሜ ለሁሉም ቀን አለዉ

  • @sofyamohamd1215
    @sofyamohamd1215 2 года назад

    የኔ ጀግና እናት የእናት ዉለታ ከባዲነዉ ጠክረሽ አስተምረሽ ታታሪልጂ አዲርሠሽነበር ግን ምቀኛ ምን ይሁን

  • @user-or8do1jo1g
    @user-or8do1jo1g 3 года назад

    ተመሥገን በል ወድም ሠው ሙሉሠውነትሕ ጤንነት ይበልጣል ሁሉም ይስተካከላል ከእግዚአብሄር።

  • @lilililingshe6284
    @lilililingshe6284 5 лет назад +1

    አይዞን እየነጋ ነው

  • @user-fn7jh2gh1z
    @user-fn7jh2gh1z 5 лет назад +1

    አላህ አለህ ወንድሜዋየ አብሽር ለበጎ ነው

  • @user-qo1dz3mh6m
    @user-qo1dz3mh6m 2 года назад

    ማሻአላህ ያረብ

  • @user-yn7ym6sk9t
    @user-yn7ym6sk9t 5 лет назад

    ውይይይይይ ወንዳለም አይዞህ እግዚያብሔር የጃቸውን ይሰጣቸዋል እንኳን በሒይወትህ ለቀቁህ ያጣኸውን ንብረት ፈጣሪ ይሰጥሀል

  • @mimiworku406
    @mimiworku406 5 лет назад +1

    በጣም ነው የሚያሳዝነው

  • @marimyelemiwa1664
    @marimyelemiwa1664 2 года назад

    የኔምሥኪን ወንድም አላህ የተሻለውን ይሻልህ ያርብ. አይዞህ

  • @tikdemlegesse3405
    @tikdemlegesse3405 2 года назад

    አረ ኡፍፍፍፍ ይሄን የመሰለ እውቀት ያለው ወጣት ይሄኔ ስንቱን ወጣት ገለው ይሆን አረ ኡፍፍፍፍፍፍ እግዚአብሔር ይፈረድባቸው አይዞህ በርታ 😭😭😭😭😭😭😭😭ምን አይነት ክፍ ናቸው

  • @sinidushimels5771
    @sinidushimels5771 2 года назад +6

    The sad truth about Ethiopian Airlines officials. Where is this man now? what can we do to help him?

  • @fantafanta6244
    @fantafanta6244 5 лет назад +3

    እውነት ብለሃል ወንድማችን ከባርነት ነፃነት / ሞት ይሻላል

  • @tebebuhaile1688
    @tebebuhaile1688 5 лет назад

    እኔ ወንድሜ ኮርቼብሀው ጀግና የጀግና ልጅ ነህ ወደፊት ትልቅ ቦታ እግዚአብሔር አስቀምጦታክ ማየት እመኛለው ይህን ስፅፍ ቃላት እንሶኛል ለሁሉ ግዜ እለው

  • @user-ex5kh9fq3t
    @user-ex5kh9fq3t 5 лет назад +1

    አይዞህ ነገሩ ሁሉ. እውነት ከሆነ ሁሉ ያልፋል