"አገሬን አሞብኝ"

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 дек 2024
  • የRUclips ቻናላችንን Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፣ ይከተሉን! ሚዛናዊ፣ ፈጣንና ትክክለኛ መረጃ በተንቀሳቃሽ ምስል ያገኛሉ!
    bit.ly/2RnNHCq

Комментарии • 946

  • @tesfahunfeleke01
    @tesfahunfeleke01 3 года назад +4

    የሚያምር ቆይታ። የጨዋ ልጅ፤ የጀግና ልጅ ሲናገር እንኳን ደርዝ አለው።

  • @RockBoyHamood
    @RockBoyHamood 2 года назад +5

    ፋኖልዩዬ አብሺር አማራዬ የኔአይበገሬ አላህያግዛቹህ ያረብብብ አማራዬ
    አማራዬ🇪🇹🌺
    አማራዬ🇪🇹🌺
    የኔልዩወቺአላህይጠብቃቹህያረብብ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺

  • @kefayzeleke1571
    @kefayzeleke1571 2 года назад +5

    ሁሌም ከልቤ የሚንጎራጎር ድምፅ በጣም ነው የምወደው በወቅቱ የወጣ ነውና ደስ ይለኛል በርታልን ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @RockBoyHamood
    @RockBoyHamood 2 года назад +5

    አብሺር አማራዬ የኔኩሩ የማያልፍእና የማይነጋየለም አማራዬ የማይጠቅማትንትክክል የኔፋኖአይበገሬዉ

  • @xciteali30
    @xciteali30 3 года назад +31

    ወይኔ ግጥሞቹ ግን ሁሉም ሰምና ወርቅ ናቸዉ በጣም ደሰ ይላል 😅😅😅🇲🇱👍

  • @addo7307
    @addo7307 3 года назад +3

    አገሬን አሞብኝ የሚለዉማ በጣም አስለቅሶናል ጀግና ደስ የሚል ስራ ነዉ

  • @salamyayo6955
    @salamyayo6955 3 года назад +6

    እዬን ቆፍጣና ነፍጠኛ አግቼ ብሸለመው በጣም ደስ ይለኛል ሺ ዓመት ኑርልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ 💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @diwethanna410
    @diwethanna410 3 года назад +2

    አዲነው መወለድ የጀግናቱ ለጅ ያባተቹ ትክ ተባረክ ውንድማለም ሰምቸ አማልጠግበው ወኔ ቀሥቃሸ ፉከራ አድሜናጤና ለጅግኖቻችን ሃገራችን ኢቶዮጵያ ሰላሟን ያብዛልን ኣሜን 👏👏👏💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤

  • @emubilaltubeemubilaltube8410
    @emubilaltubeemubilaltube8410 3 года назад +107

    የዚህ ጀግና ልጅ ቀረርቶ በየቀኑ ደጋግሜ በለቅሶ 😢😢😢😢😭😭 እሰማለሁ🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ዘድሮማ እዳለቀስን አንቀርም የአማራ ጀግኖች ደሞቼ አብሽር በቅርብ እንስቃለን 🇪🇹🕊

    • @jemailseid3498
      @jemailseid3498 3 года назад +3

      እውነት እኔም በጣም ነውያለቀስኩት ስቴ ዴጋግሜ አዳመጥኩት

    • @tube-zg3gc
      @tube-zg3gc 3 года назад +2

      እኔም ደጋግሜነዉ የምሰማዉ

    • @امحياة-ز7ز
      @امحياة-ز7ز 3 года назад +2

      አየሠማሑማልቀሥሔነብኝ አገሬንአሞብኝስል

    • @y.5206
      @y.5206 3 года назад +2

      አይዞን ያገሬ ሠዉ እግዛብሔር ይሄን ለቅሶ ወደ ሳቅ ይቀይረልናል

    • @ጎንደሬዋነኝየፋኖወችእህት
      @ጎንደሬዋነኝየፋኖወችእህት 6 месяцев назад

      አይዞን አማራየ እንደመሸ አይቀርም አንድ ቀን ይነጋል

  • @RockBoyHamood
    @RockBoyHamood 2 года назад +2

    አማራዬ አገርአክባሪዉ🇪🇹🌺
    አማራዬ የኔጀግነ🌺🇪🇹🌺
    አማራዬ የኔሰመኩሩ🌺🇪🇹
    አማራዬ 🇪🇹ይቺባንዲራ ያለአማራአትቆምም
    አማራዬ አማራዬ ፋኖደምግባቴአላህይጠብቃቹህ ያረብብብ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌺🌺🌺🌺

    • @mulugerolimon9323
      @mulugerolimon9323 Год назад

      Selam la Enat Hagerachin Ethiopian Egiziabiher lé zelalam yanurat🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @lobabayoutube2863
    @lobabayoutube2863 3 года назад +73

    የነፍጠኛ ልጆች አላህ ያግዛችሁ.

    • @kingphone7156
      @kingphone7156 Год назад

      🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱❤❤❤🥰🥰🥰

  • @saifulrana5414
    @saifulrana5414 Год назад +1

    ይህን ጀግና ካየው እባየ ይቀድማል ለማንነቱና ለኢቶቢያ ያለው ፍቅር ይለያል የአማራ ጀግኖቻችን አብሽሩ በርቱልን ብቅርብቀን እባችን ይታፈሳል ኢንሽአላ❤❤😢😢😢

  • @ሀዊኢቱብልኑርበሀገሬ
    @ሀዊኢቱብልኑርበሀገሬ 3 года назад +57

    ኢንሻ አላህ ኢኛ አማራወች መቸም ቢሆን ኢናሸንፋለን ድል ለአማራ ጀግኖች

  • @RockBoyHamood
    @RockBoyHamood 2 года назад +4

    አማራዬ አማራዬ የኔኩሩ አብሺር ይነጋል ፋኖልዩ አብሺርአላህይጠብቃቹህያረብብብ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
    ዲል ለአማራፋኖ🌺🌺🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
    ዲልለአማራጀግኖቺ🌺🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
    ዲልለአማራ ልዩወቺ አላህያግዛቹህያረብብ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹የኔፋኖልዩነህ ወበትሲለካ ጀግንነትሲለካ በአማራ ይለካ🇪🇹🇪🇹😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @store8674
    @store8674 3 года назад +21

    የአማራ ጀግና ነህ🇪🇹

  • @diwethanna410
    @diwethanna410 3 года назад

    አረየውሻለጅ ውሻየወለደው ውሻናቱወላዳው አናቱን የካደው በጣም አሚገረም ግጥም ተመቸይ ተባረክ የኛጅግና 💪💪💪💪💪💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @חיהסמאי
    @חיהסמאי 3 года назад +2

    እንዲያ በል አይዞህ ድል ላአማራ ህዝቦች ነው ጌታ ጣልቃ ገብቷል 💚💛❤✌👍ስሙ ይባረክ ቅዱሱ ጌታ

  • @kaleab938
    @kaleab938 2 года назад

    ተመቸ ጀግና ነህ ወንድሜ በርታልኝ የሞጣ፣ የቢቡኝ፣የደጋዳሞት ፍሬ የኢትዮጵያ ልጅ!!!!

  • @ሰላምዋጋው-ወ1ኰ
    @ሰላምዋጋው-ወ1ኰ 3 года назад +3

    የእውነት ጀግናነህ ፈጣሪ የሀገራችን ሰላም ይመልስልን

  • @abebugezaw42
    @abebugezaw42 2 года назад

    ጀግናጀግናነህጀግናፋኖአማራዬ💚💛❤️💚💛❤️

  • @ss-gu9ge
    @ss-gu9ge 3 года назад +32

    ዘራፍፍፍ ያማራይቱ ልጅ አይዞንን ደሜዋ

    • @taibahta7493
      @taibahta7493 3 года назад

      አላህሠላምአዉርዲልን ጀግኖቸአላህይጠብቃችሁ

  • @dasthadastha7887
    @dasthadastha7887 3 года назад +3

    የአማራው ጀግና እግዚአብሔር ይጠብቅህ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️💞💞💞💞💞

  • @asyawudale8224
    @asyawudale8224 3 года назад +4

    ኢሻአሏህ ባአሏህ ፍቃድ እናሸንፍለን ድል ለኢትዮጵያ ሞት ለጽላት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤💪💪👍

  • @MuhammadMuhammad-fb2vv
    @MuhammadMuhammad-fb2vv 3 года назад +2

    አይዞህ ጀግናዬ አማራዬ ኢትዮጵያ ሀገሬ ታሸንፋለች

  • @ወሎቤተአማራ-ኘ8ሠ
    @ወሎቤተአማራ-ኘ8ሠ 3 года назад +21

    አማራዬ ደሜ
    ጀግናዬ ስወደው ❤

  • @አበበችነኝባለመሀተቧ
    @አበበችነኝባለመሀተቧ 3 года назад +2

    ድምፅ አንደኛ ነህ የእዉነት በርታ ጀግና የአማራ ልጅ💪💪💪💪💪💚💛❤

  • @dtyfyu8538
    @dtyfyu8538 3 года назад +4

    ጀግና የኢትዮጵያ💚💛❤

  • @አባቴእወድሃለሁ-ጰ3አ
    @አባቴእወድሃለሁ-ጰ3አ 3 года назад +2

    ታድለህ የኔ ጀግና ኡፍ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 3 года назад +6

    የኔ ጀግና ዋውው ዳውሎድ አድርጌ እንደ መዝሙር ነው በቀን ቁጥሩን አላቀውም ማርያምን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅሕ ወንድሜ

  • @seadayutube6955
    @seadayutube6955 3 года назад +3

    የኔ ጀግና በርታልን አላህ ይጠብቃችሁ ድል ለአማራ ዘድሮማ እዳለቀስን አንቀርም ትንሽ ቀን ነው እንስቃለን😭😭😭😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @emaa2726
    @emaa2726 3 года назад +4

    ጀግና ዋው በጣም ጎበዝ ነህ እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ አይዞን አማራዬ እናሸንፋለን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 😢🥺🥺💚💛❤️

  • @ዘይነብሁሴን-ኘ6ሐ
    @ዘይነብሁሴን-ኘ6ሐ 3 года назад +1

    ያማራ ወጣት ጀግና ነበር ግን ምንይደረጋል ብዙ በዉሥጥ የተሠገሠጉ እርኩሦቺ እያሥበሉንጂ ሁላቺንም አድብንሆን ለሀገራቺን እኛዉ ብቁ ነበርን ወይኔ ደሥሥሥ ሢል እባየን መቆጣጠር አቃተኝ አተንም አላህ ይጠብቅህ

  • @ድንግልአማላጄድንግልአማሌ

    ደማቺን አንድ ነው. ወነትህ ነው. ፈጠረ አለ ማት ለማንም አይቀርም።እናመንታ ቢትሃን ደሥ ይል ነበር. ወንድሜ. ድል ለአንተ. ድንግል. ትጠቢቅህ።

  • @fantansheasenake4257
    @fantansheasenake4257 3 года назад +3

    ተሜዋ ጀግናችን 💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏

  • @alyirsaw8
    @alyirsaw8 3 года назад +29

    ያማራይቱ ልጅ በሎም የሞጣ👍 አባረህ በለው ያንን አምበጣ 👍

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew9179 3 года назад +3

    ጀግናችን በርቱልኝ ጀግኖቻችን አመሰግናለሁ 💚💛❤️🙏💪😘😘😘😘

  • @semira1209
    @semira1209 3 года назад +95

    የተገፍ የመጨርሻ ሳቅ ይስቃል አይዞህ የኔ ጀግና 💪💪💪💪💪💪💚💛❤

    • @ፋፊየሡብቻ
      @ፋፊየሡብቻ 3 года назад +2

      እዲሜ ጤናይስጥህ አማራዉወዲሜ

    • @fouciaethiopia5146
      @fouciaethiopia5146 3 года назад +1

      የተገፉየመጨርሻሳቅይሰቃልአይዞህየኔጀግናአማራ

  • @getachewhailu8936
    @getachewhailu8936 3 года назад

    እዉነትም አማራ ጀግና ድምፅና ቁፍጥና 1ኛ!!!

  • @አገሬክብሬነሽ-በ5የ
    @አገሬክብሬነሽ-በ5የ 3 года назад +23

    አማራ ብርቱ ነው ወደፊትም ጀግና እንደሆነ ይቀጥላል ። ነገርግን የፌደራሉን መንግስት አሞኖ መሄድ ድመትን ወተት ጠብቂልኝ እንደማለት ነው አማራ ራሱን በራሱ ነው የሚያስከብርው። እያስመታን ያለው እባቡ አብይ መሆኑን አውቀናል ። አማራ በልጆችህ ተመራ💪💪💪💪💪💪💪💪

    • @burtukanendris1430
      @burtukanendris1430 3 года назад +3

      🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪አላህ ይጠበቅህ የኔወንድም

    • @hau427
      @hau427 3 года назад +1

      Tikkil

  • @ተውህልሜተፈታ-አ5ፀ
    @ተውህልሜተፈታ-አ5ፀ 3 года назад +6

    እህ ድምፅህ ልብ ሰርስሮ ነው የሚገባ እድሜ ይስጥህ ወንድም አለም

  • @አይዞሽሀገሬኢትዮጽያ
    @አይዞሽሀገሬኢትዮጽያ 3 года назад +15

    አንተ ነህ የምታስፈልገን በርታ 💪💪💪ባንዳውን እናሸንፋለን

  • @mAl-ue6oc
    @mAl-ue6oc 3 года назад +1

    የኢትዮጵያ ጀግና ቀርታልን ድሉ የኛነው

  • @frehaile6298
    @frehaile6298 3 года назад +9

    Very entersting True song 🎵 🙌❤
    Well done thanks for sharing and diffended your country ,God paying You back 🙏

  • @አባቴለኔሒወቴነው
    @አባቴለኔሒወቴነው 3 года назад

    አማራ ሁሌም ጀግና ነው እውነት አገላለፅ የኔ ጀግና በርታልን

  • @ፋፌነኝየደሴዊ
    @ፋፌነኝየደሴዊ 3 года назад +2

    እረ አተ ተራ አይደለህም ጀግና ነህ አላህ ይጠብቃችሁ የኢትዮጵያ ጀግና ናችሁ 🇪🇹ኢትዮጵያ ታሸንፋለች

  • @FanomektYe
    @FanomektYe 9 месяцев назад +1

    የኔ ጀግና ፈጣሪ ይጠብቅህ የኔ ፋኖ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 2:33

  • @lobabayoutube2863
    @lobabayoutube2863 3 года назад +8

    አይዞን አማራየ አድስ አበባም ይግቡ አሸናፊ እደምኮኑ እርግጠኛ ነኝ ወሎን ማፈግፈግ እያሉ አስበሉት 💚💛❤️🙏🇩🇯💪🏼💪🏼

  • @demozbirhanu5976
    @demozbirhanu5976 2 года назад

    የኔ ጀግና ኑር ልን የድግል ማርያም ልጅ መድሀናለ ም ይጠብቅህ የማያቀላፋዉ እወድ ሀለ ሁ

  • @fyigffghfg2273
    @fyigffghfg2273 3 года назад +6

    Wow you are really, really amazing!!! you are very gifted!!! God bless you!!! you are loved by so many true Ethiopians 👍 💖 ❤ 💕 💗 💓 👍 💖 ❤ 💕 💗 💓 👍 💖 ❤ 💕 💗 💓

  • @easypc2791
    @easypc2791 Год назад

    በረታ ወድሜ እግዚቢሄር ይጠብቅህ ባለህበት

  • @belaineshchaklu833
    @belaineshchaklu833 3 года назад +3

    አማራየ እናሸንፍን እግዚአብሔር ከተበዳይ ጋር ነው ጀግና ነህ 💚💛❤💘💪💪💪💪💪

  • @halima6958
    @halima6958 3 года назад

    ምርጥ የሀገር ልጅ ምርጥ ግጥም ነው ጠንከር

  • @baseethiopia3182
    @baseethiopia3182 3 года назад +19

    ጀግናው የአማራ ህዝብ ከዚህ በኃላ በምንም አይነት እምነት ማንንም ማ መን የለበትም ከዚህ በኃላ በጀግን ነቱ ኮርቶ መኖር አለበት ።

  • @amintaali6425
    @amintaali6425 2 года назад

    ❤💛💚❤💛💚❤💛💚✅አይዞን
    አማራየ✅✅

  • @ኢትዮጵያኢትቢት
    @ኢትዮጵያኢትቢት 3 года назад +8

    በርታ ወድም ሰላም ለሀገሬ❤💛💚🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪አይዞን አማራዬ💚❤💛

  • @yemisrachliben4382
    @yemisrachliben4382 3 года назад +2

    ጀግናችን በርታልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ 💚💛❤️

  • @werkemelese4557
    @werkemelese4557 3 года назад +5

    ልክ ነው ድል ለአማራ ህዝብ

    • @ziynasres7233
      @ziynasres7233 3 года назад

      ልክ ነው ድል ለእማራ ህዝብ

  • @tiruworksaif7874
    @tiruworksaif7874 3 года назад +1

    ጀግናዬ ውይ ሥሠማ እኮ እምባዬን መቆጣጠር አቃተኝ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-pz7wc9lh2e
    @user-pz7wc9lh2e 3 года назад +2

    ወንድሜ አገሬን አሞብኝ እምዬ ኢትዮጵያ ታማለች 💚💛❤💚💛❤🇪🇹እግዚአብሔር ሠላም ያወርድል ኧረ በቃን ስቃይ 🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ለኢላሀኢለላህሙመድረሱለላ

    ጀግናነህ ቃልየለኝም የኢትዮጵያምርጥ ሰው ብያሀለሁ ሠላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ

  • @ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ
    @ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ 3 года назад +4

    ጀግናው ወንድማችንን ፈጣሪ ይጠበቃችሁ ይንጋል ሀገሬ አይዞሸ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ኢትዮጵያ ታሸንፋለች በልጅቿ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @sahadauae9589
    @sahadauae9589 3 года назад

    ምርጥጀግና,የእውነትፈጣሪይጠብቅህ,ለእኛህይወት,መሥዋትእየከፈልክነው,ወንድም

  • @hbhd3236
    @hbhd3236 3 года назад +5

    አማራዬ አንተንስሰማ የሆነ ነገር ይሰማኛል 😭😭😭😭😭💪💪💪💚💛❤

  • @esubalewmare2098
    @esubalewmare2098 3 года назад +2

    ተመቸ የኛ ጅግና የአማራዉ ፋና!!!!!

  • @tigistbelachew4056
    @tigistbelachew4056 3 года назад +6

    በጣም እሚገርም ድምፅ ነው ያለህ ተባረክ ወንድሜ ድል ለአማራ ልዩ ሀይሎች እና ሚኒሻ አና ለመከላከያ ሰራዊታችን ከጀግናው መሪያችን ዶክተር አብይ ጋር ወደፊት ኢትዮጵያ አሸንፋለች 💪👍🥰💚💛❤🙏

  • @ድንግልአማላጄድንግልአማሌ

    ድል ለአማራ ድል ለወገኔ ቀና በል አማራ ቀና በል ወገኔ. ዘራፍ ዘራፍ ድል ለወኔ።

  • @wendeketema12
    @wendeketema12 2 года назад +2

    ተመቸ ወንድሜ እውነት በጣም ጀግና ነህ እድሜና ጤና ይስጥህ ይከን ቀረርቶህን ሁሌ ሳዳምጠው እባ ይተናነቀኛል

  • @ድንግልአማላጄድንግልአማሌ

    ዘራፍፍፍፍፍፍዘራፍፍፍፍፍፍፍ. በርታ ወገኔ. ድል ለአማራ. ጉምላላው ወንድሜ. ድል ለአንተ. ይሁን ወንድሜ።

  • @genetbeyene7358
    @genetbeyene7358 3 года назад +5

    ❤❤❤❤❤ፈጣሪ ይጠብቅህ የኔ ጀግና❤❤❤❤

  • @medinaahmed3134
    @medinaahmed3134 3 года назад +2

    እፍፍፍፍፍፍ እሄልጂ ስሰማ በጣም ነው የማለቅሰው ደጋግሜ ብሰማው አልጠግበውም 😢😢😢😢😢😢😢🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪

  • @genetabebe3336
    @genetabebe3336 3 года назад +16

    እግዚአብሔር አምላኩ ይሆነልት ህዝብ አማራዬ
    💚💛❤️ 💪💚💛❤️ 💪💪💪 💚💛❤️

  • @hihguu1977
    @hihguu1977 3 года назад +2

    አራ በላው አይይይይ አማራ ውስጤ ነአቹ ሀገር ወዳዶች ኡኮ ነቹ ጃግኖች ድል ለሀገራችን ኢትዮጵያ 💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🌷💟

  • @hawazerfu1782
    @hawazerfu1782 3 года назад +3

    ተባረክወንድሜ፡እንኳንስውንድልጅሴትንምይቀሰቅሳልተባረክ

  • @YfyfhfGx
    @YfyfhfGx 5 месяцев назад

    አይዝን እናሸንፋለን ዲል ለአማራ❤❤❤❤

  • @fathimafathima6438
    @fathimafathima6438 3 года назад +3

    በእውነት እግዚአብሔር ባለህበት ይጠብቅህ ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ለሀገራችን ሰላም ያውርድልን

  • @fatimah-h3y
    @fatimah-h3y 7 месяцев назад

    የዝህን ድምፅ ስሰማ ይነሽጠኛል ሁለየ ይለቀቅ 👍💪💪💪💪💪

  • @hanayemetimekulij7151
    @hanayemetimekulij7151 3 года назад +6

    ጀግኖቻችን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ😘😘💚💚💛💛❤❤❤

  • @hayatthayatt2988
    @hayatthayatt2988 3 года назад +2

    አብሽር አማራየ ደሞቼ አይዞን ዛሬም አለ ያባቶቻችን ወኔ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @binalfewawoke7453
    @binalfewawoke7453 3 года назад +26

    ጀግና በጣም ነው የምወድህ በተለይ አገሬን አሞብኝ የሚለው እንባዬን መቆጣጠር አቅቶኛል ።

  • @SeeSee-mk4qr
    @SeeSee-mk4qr 6 месяцев назад

    የምወደው አርቲስት ተመቸ ንጉሡ❤❤❤❤❤ድል ለፋኖ

  • @እሥከዳር
    @እሥከዳር 3 года назад +5

    ትለያልህ የምር ዘንድሮ ከወጡ ሙዚቃወች አንደኛ ያአንተ ነው ለኔ

  • @SilenatSiraw
    @SilenatSiraw 6 месяцев назад

    ተሙየ የሀገሬ ጀግና እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ ባለህበት በሄድህበት ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ።

  • @zagool6
    @zagool6 3 года назад +11

    Preach my brother, preach!!! Courageous, Fearless, Brave, Noble... I have a feeling that the "Ketab" around your neck is symbolic to your faith and Pride. I tell you this, there are men and there are men like you. God bless.

  • @ሀዋቲዩብቲ
    @ሀዋቲዩብቲ 3 года назад +2

    ድል ለእናትሀገራችንንንንንንንን ለኢትዮጵያ ኢሻአላህ

  • @ኢላሂማሶብሪንኢላሂማሶብሪ

    እምንም አገሪን አሞብኝ በንባ ነው የስማሁት የአላህ ስላምን አምጣልን ወኔ ከጀግና ነው ደል ለኢትዮጵያ ህዝብ ድል ለጀግናው መከላከያ ስራውይት ደል ለፍኖ ደል ለአማራ ልዩ ሀይል ደል ለአፍር. ህይወት ሳይሳሱ ለህዝባቻችሁ እምትዋደቁ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @zemenumuche6412
    @zemenumuche6412 3 года назад

    ጎበዝ ቀጥልበት አይዞህ የኢትዮጵያልጅነህአንተ ትችላለህ ክፍአይንካህ ጀግናው

  • @helenaa529
    @helenaa529 3 года назад +3

    💪💪💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ኢትዮጵያ ለዘላልም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ነጃትየኔእልልት
    @ነጃትየኔእልልት 3 года назад +1

    ወላሂ ጀግና ነህ ስንቱን ውልዳለይ የኢቶ እናት አገራችንን አላህ ይጠብቃት

  • @ኪዳነምህረትደጓእናቴ
    @ኪዳነምህረትደጓእናቴ 3 года назад +31

    የአማራ መሪዎች ግን የስራችሁን ይስጣችሁ ይሄን የመሰለ ስንት ጀግና ህዝብ እያለን አዋረዳችሁን እናተ ሆዳሞች 😬አይዞን አማራዬ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪😍

  • @rhakma6479
    @rhakma6479 3 года назад

    አብሽል የኛጀግና አላህ ከኛጋነው አላህሠላማችንን ይመልሥልን አላህ ይጠብቅህ እነዝህ ባንዳወች አላህ ያጥፉልን💚💛❤🇪🇹🇪🇹💪💪💪🇧🇴🇧🇴

  • @fatimaahmed3859
    @fatimaahmed3859 2 года назад +3

    ባዳምጠው የማልሰለቸው ድምፃዊ

  • @MangiManatube-vi5vn
    @MangiManatube-vi5vn Год назад

    የአማራ ጀግና የፋኖ ክንድ የጎጃም ፈርጥ በረታ

  • @alemi8780
    @alemi8780 3 года назад +5

    ጅግና ነህ እዲ😍😘

  • @helengetachew9380
    @helengetachew9380 Год назад

    መካነሠላም ሀገሬነው😥😥😥❤❤❤❤❤

  • @aoidasfg2893
    @aoidasfg2893 3 года назад +3

    ጀግና ጀግና ይወለድ አላህይጠብቅችሁ ወንዲሜን

  • @mengshagebremariam7026
    @mengshagebremariam7026 7 месяцев назад

    ጀግናየ ድምፁ ደሞ ልዩ ነው ተባኘክልን

  • @banchidagnew4271
    @banchidagnew4271 3 года назад +6

    የኔ አንበሳ ጀግና በቃ ስንቴ ደጋግሚ እንደሰማሁት እውነት ነው ይህ ትክክለኛ የአማራ ወኔ ስነ ልቦና ነው ።
    ፦አማራ ትግስተኛ ነው::
    ፦አማራ አዛኝ ነው ::
    ፦አማራ ለተጠማ የሚያጠጣ
    ለተራበ የሚያበላ ነው
    ነገር ግን ታግሶ ታግሶ ልክ እንዳንተ ከቤቱ ቶሰርፎ ነፍጡን ያነሳል ያኔ ግን ማንም አይመልሰውም አንድ አማራ እንደ አንድ ሽ ይቆጠራል

  • @madeenamadeena7679
    @madeenamadeena7679 2 года назад

    አሙኛል. አሙኛል. አላህ ይጠብቅህ ወንዲማቺን አገራቺን አላህ ሰላምያአረግልን

  • @birhanedeselegne4906
    @birhanedeselegne4906 3 года назад +3

    ስወድኽ ወንድም አለም በርታልን የኔ ጌታ💚💛❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @ድንግልአማላጄድንግልአማሌ

    ድንግል. ከአንተ ጋር ይሁንወንድሜ. ድል ለአንተ ይሁን በርታ ወገኔአይዛህ