በነገራችን ላይ! ላሌ ላቡኮ ከደረጀ ኃይሌ ጋር | E06 - Benegrachin Lay! Lale Labuko with Dereje Haile

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 янв 2025

Комментарии • 1,1 тыс.

  • @zemzemseid958
    @zemzemseid958 5 лет назад +262

    ላሌ ላቡኮ እድሜ ይስጥህ አንተ ብሄራዊ ጀግናችን ነህ ደሬ እንደዚ የተደበቁ ሰዎችን ስለምታመጣልን እናመሰግናለን፡ ልዩ ነው

    • @kurazaybera8644
      @kurazaybera8644 5 лет назад +3

      Lant neber Nobal. Yemigbhe

    • @SkyWonders-4K
      @SkyWonders-4K 5 лет назад +2

      zemzem seid እማርኛ ሚባል ፊዱል ያላም የ ተጋሬ የ ኣክሱም ነውው !የ ዋይጦ ሽናሻ ፋርጣ ኩንፊል ስብስብ ነው እና እና ኣማራ ናኝ ባይ ይህ ባርያ እና እናንተ እኩል ናቹ ተጋሬ ኣስተምሮውሽ ነው!! No more ethiopia!!! ተጋሩ ከነዚ ማንነት ኣልባ ህዝብ ካልራቅን ወደ ድሮ ስልጣን ኣንመለስም!!! በውሸት ትርክት ሚኖሩ እንስሶች ለኛ ኣትነግሩንም!!!!

    • @azebyeheis6762
      @azebyeheis6762 4 года назад +2

      AXUM this guy is a hero amazing story wow

    • @ejigayehulangnabilate8944
      @ejigayehulangnabilate8944 4 года назад +1

      ጌታ ይባርክህ ተባርክ

    • @slfes9208
      @slfes9208 4 года назад

      @@kurazaybera8644 ❤️❤️❤️

  • @amaresisay6249
    @amaresisay6249 4 года назад +11

    ክብር ለሚገባው ክብር እንስጥ ላሌ ላቡኮ እናከብርሃለን👏

  • @winterwolf5510
    @winterwolf5510 5 лет назад +89

    ላሌ በጣሙን የምትገርም የምድር ላይ የዘመኑ ምርጥ ሰው ነህ ለኔ እግዚአብሄር ይባርክህ

  • @selamassefa7025
    @selamassefa7025 5 лет назад +286

    I couldn’t stop crying 😢. ምን አይነት የፍቅር ሰው ነው። እንኳን አወቅንህ። እንኳን የኛ ሆንክ💚💛❤️

    • @kurazaybera8644
      @kurazaybera8644 5 лет назад +6

      Abey esti. Yhan. Sma !!!!!!

    • @honestygalor6748
      @honestygalor6748 5 лет назад +1

      This guy is a very great Southern Ethiopian. But Dereje has a sinister motive in conducting some of his interviews. He is picking on key personalities like Lale Labuko and other Ethiopians he chooses to interview. He is asking him what is Ethiopia for him having neglected his people to their fate. It's a good point but Dereje fails to mention in the same context that the government was not actively involved in the lives of other Ethiopians. If any difference the people in South like the people mentioned here are in the remotest part of the country away from access to the education system and still worse for them the cultural practice had plaid to their disadvantages. Nothing justifies what happened to many communities in Ethiopia under the previous regimes like the neglected people of Wollo during the time of devastating famine. I suspect this man is on the same mission as Tesfaye Gebre-Ebab.

    • @SkyWonders-4K
      @SkyWonders-4K 5 лет назад +1

      selam Assefa እማርኛ ሚባል ፊዱል ያላም የ ተጋሬ የ ኣክሱም ነውው !የ ዋይጦ ሽናሻ ፋርጣ ኩንፊል ስብስብ ነው እና እና ኣማራ ናኝ ባይ ይህ ባርያ እና እናንተ እኩል ናቹ ተጋሬ ኣስተምሮውሽ ነው!! No more ethiopia!!! ተጋሩ ከነዚ ማንነት ኣልባ ህዝብ ካልራቅን ወደ ድሮ ስልጣን ኣንመለስም!!! በውሸት ትርክት ሚኖሩ እንስሶች ለኛ ኣትነግሩንም!!!!

    • @TheoatStudio
      @TheoatStudio 4 года назад +2

      @@honestygalor6748 you got some points. It's true communities living in remote areas of the country were left to their fate in some instances but not entirely as you try to make it sound. That said, why do you look at what Dereje is doing from pessimist point of view. He did ask him "what is Ethiopia to you" implying, inspite of the hardship his community faced in their region. Recognizing such heroes from remote regions does not mean there is a sinister agenda. Let's be optimistic and try to create a better nation for all communities.

    • @TheoatStudio
      @TheoatStudio 4 года назад +4

      @@SkyWonders-4K you are suffering from inferiority complex, you're still negative and still thinking with that brainwashed mindset. Stop trying to sound superior cos that's an illusion. Try to be happy and positive so you can attract positive energy.

  • @ተመስገንአሜን
    @ተመስገንአሜን 5 лет назад +125

    ህያው አምላክ ይጠብቅህ ወንድማችን

    • @kidsttube8786
      @kidsttube8786 3 года назад

      በጣም ፈጣሪ regm edme ena ጤና ይስጠው be ewenet ጀግና nw ene ኮራሁበት enkonm ኢትዮጵያ ሆነ

  • @saraalemayehu5545
    @saraalemayehu5545 5 лет назад +26

    እርስ በእርስ እየተባላ ባለበት ሀገር እንዲህ አይነት መልካም ሰዎች ኢትዮጵያ ማፍራቷ እጅግ ያኮራናል

  • @anwarmohammed6125
    @anwarmohammed6125 5 лет назад +56

    ፈጣሪ አንተን ተመስሎ ነው ያዳናቸው የእውነት መባረክ ነ ው አምላክ ዘርህን ያብዛው ይባርክልህ

  • @ፋፊነኝህልመኛዋ-ኰ9ነ
    @ፋፊነኝህልመኛዋ-ኰ9ነ 4 года назад +1

    በጣም እሚትገርም ሰው ነህ አላህ ይጠብቅህ የእውነት በጣም ነው የገረመኝ ምን አይነት ባህል እዳለን ደግሞ ያንተ ስነ ልቦና ምን ያማረ ነው

  • @saranoora5692
    @saranoora5692 5 лет назад +12

    የሚገርም የሚያሳዝን ባህል ነው የተረዳሁት ግን እግዚአብሔር በአንድም በሌላ መንገድ ህዝብን የሚታደግ መሳሪያ ያዘጋጃል ክብር ለድንግል ልጅ ተባረክ ጠንካራ ነህ አምላከ ቅዱሳን ከእንዲህ አይነት ልማድ ይሰውረን ያስፈራል

  • @nigushilufabay798
    @nigushilufabay798 4 года назад +5

    ቃላት ስላጠረኝ
    ላሌ ወንድሜ ሰላምህ ያብዛው ፈጣሪ።
    ምንም ልጨምር አልቻልኩም፡ ከለቅሶው ጋር ስታገል ስለተከታተልኩት።
    ደሬ እድሜህ ይርዘም።

  • @nazarethketema4220
    @nazarethketema4220 5 лет назад +33

    ላሌ ላቡኮ ከልብ እናመሰግንሃለን፤፤እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ፤፤በወደፊት የስራ ጉዞህም በረከቱ አይለይህ፤፤መልካም ዜጋ ነህ፤ምስጋና ይግባህ፤፤

  • @askme7620
    @askme7620 4 года назад +3

    OMG አስለቀሰከኝ
    " ሕይወት አንዳንድ ጊዜ አስቸጋሪ ነው። እናም ማድረግ ያለብን ነገር ከእርሱ የበለጠ ጠንካራ መሆናችንን ማረጋገጥ ነው ፡፡ "
    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ፍቅር የሆንክ ሰው ነህ በተለይ ደግሞ በጣም ጠንካራ ወንድ ከወንድ በላይ ወንድ ! ። You made it my brother . You are a REAL MAN ! ! !

  • @ሁሴኖሁሴን
    @ሁሴኖሁሴን 5 лет назад +41

    ላሌ እንኳን ተወለድክልን የዘመኑ ጀግና

  • @ለነጋችንዛሬምንሰራንሠሚራ

    የአላህ ከባድ ና ዘግናኝ ባህልና ድርጊት ነው ወላሂ አይደለም ለወለደች እናትና ለኔ ለምሰማው እራሱ ከባድ ነው ላሌየ አላህ ኸይር ጀዛክን ይክፈልክ መማር ማለት ይህ ነው ማህበረሰቡን ከመጥፎ ልምድ ማራቅ ነው ለኔ ጀግና ነክ እናመሰግናለን ጋሽ ደሬ እናመሰግናለን

  • @246894065
    @246894065 5 лет назад +20

    ላለ ላቡኩ !!! በምን ቃላት ላድንቅህ !! ልዩ ነህ ፣ መልአክትን ከሞት የታደግክ መልአክ ነህ !!

  • @ነጃሽቱብ
    @ነጃሽቱብ 4 года назад +1

    ደሬ እድሜህ ይርዘም እንድዲህ ኣይነቱን ጀግና ስላመጣህልን ምስጋናየ የላቀ ነው በነገራችን ላይ ጉምዝ ማህበረሰብ ውስጥ ቀይ ሰውን በቀስት በመግደል እንደጀግንነት ነው ከዛም ኣልፎ ቀቅለው ይበሏቸዋል ይሄን ነገር መረጃውን ሰብስበህ ለህዝብ ይፋ ብታረግልን ይሄ ጎጅ ባህል ይቀራል ብየ ኣምናለሁ. ይሄን ኮሜንት እምታነቡ እህት ወንድሞቸ የዜግነት ግዴታቹሁ እንድትወጡ ኣሳስባለሁ ለደሬ ኣድርሱልኝ ኣደራ ኣደራ ኣደራ እላለሁ ኢ/ያ ለዘላለም ትኑር.

  • @truthsetsyoufree1809
    @truthsetsyoufree1809 5 лет назад +26

    Amazing person.
    God bless you.
    From 🇪🇷🇪🇷

  • @biruk-bk
    @biruk-bk 16 дней назад +1

    እግዚአብሔር ይባረክህ 🙏🙏🙏

  • @amourgagnetoujours
    @amourgagnetoujours 5 лет назад +19

    ዋውውውው ተባረክ ላሌ! ደረጀ ድንቅ ሰዋችን ነው የምትጋብዘው ኧረ ሌሎች ጋዜጠኞችን አሰልጥንልን።

    • @sdt3004
      @sdt3004 3 года назад

      እውነት ነው በተለይ የሄ ካሌብ ሾው የሚባለው።

  • @getagethon3033
    @getagethon3033 5 лет назад +1

    በእውነት የሰላም ኖቤል ሺልማትስ ላንተ ነበር ያልከው ኮሜንት ሰጭ ትክክል ነህ በእውነት ይህ ስው የፅድቅ ስራ ነው የስራ መማርም እንዲህ ሲጠቅም ነው ስው ተማረ የሚባለው በሀገራችን ተማሩ የተባሉት ጉዶች እርስ በርስ የባሉናል ይህ ደግ ስው ደግሞ የሺህ አመት ጎጂ ልማድ ማስቀረት ችሏል ሚሊዮን ህይወትን ታድጋል በሺህ አመት ሂሳብ

  • @mubemuba4263
    @mubemuba4263 5 лет назад +11

    ደሬ በጣም አከብርሀለሁኝ
    ለ ህብረተሰቡ በተለያየ ፕሮግራም
    አስተማሪ እና ታሪካዊ አዝናኝ ዝግጅቶች
    ከ etv ጠቅላላ እዉቀት ገምሮ
    ከ አዜብ ወርቁ እስከምትሰሩበት ጊዜ
    እስካሁን ለኔ የምንግዜም አድናቂህ ነኝ
    ረጅም ጤና እመኝልሀለሁ

  • @borbuwarit
    @borbuwarit 4 года назад +2

    ድንቅ ስራ ነው የሰራኀኀው በእውነት...በሰማይም በምድር ከፍ የሚያደርግ...እድሜ ከጤና ይስጥህ ወንድሜ....

  • @gebeyehugezahegn7326
    @gebeyehugezahegn7326 5 лет назад +6

    የዘመናችን ምርጥ የክርስቶስ ባሪያ ብዬሃለዉ እናመሰግንሃለን ።

  • @getaredate2153
    @getaredate2153 4 года назад

    እግዚአብሔር ሥራህ ግሩም እና ድንቅ ነው።በየዘመኑ እግዚአብሔር የሚጠቀምባቸው ሰዎች አሉት።ሐዋ. ሥራ 13 ፣36 ዳዊትም በራሱ ዘመን የእግዚአብሔርን አሳብ አገለገለ ይላል።አንተ በእግዚአብሔር የተወደድክና የተመረጥክ የተባረክ ሰው ነህ!! ጌታ አብዝቶ ይባርክህ!

  • @bisratgelan2437
    @bisratgelan2437 5 лет назад +34

    You are a miracle worker of Jesus. From your conversation God called you to save these children and you did it. Great Job and welldone. Let God bless your journey.

    • @ahadutemesegen7817
      @ahadutemesegen7817 5 лет назад

      ምንአለ በምትችለው ቋንቋ ብታወራ የሰው ቋንቋ ከመሰባበር

    • @8889-q8g
      @8889-q8g 4 года назад

      @@ahadutemesegen7817 ክክክክክክክክክ

  • @estifotsehay
    @estifotsehay 5 лет назад +12

    OMG!
    I can't stop crying!
    What a wonderful person he is!
    what a personality he has developed!
    what would our 'politicians' and 'activists' feel when they have the opportunity to listen it!?
    Derie, it was an amazing approach!
    GOD BLESS YOU, LALE.

  • @yeshifananegash2793
    @yeshifananegash2793 4 года назад

    ላሌ ላቡኮ የሰው ጥግ ነህ እግዚአብሔር እንዳንተ አይነት ልብ ያድለን:: የልጅነትህን እድሜህን የጨረስክበት የሰዉን ህይወት የማትረፍ ዘመን የሚገርም የሚደንቅ ነው:: አንተን አለማገዝ በእግዚአብሔር ዘንድ ያስጠይቃል:: የኔ ጌታ አስለቀስከኝ በእንባ ነው ያየሁት:: ተባረክ ዘመንህን ሁሉ ደስታ ይግጠምህ ረጅም እድሜ ይስጥህ...... 🙏🙏🙏

  • @mulugetaseleshi7422
    @mulugetaseleshi7422 4 года назад +2

    በዚህ ወጣት እድሜ አገራችን ውስጥ እንደዚህ አይነት ልማድ መኖሩ በእድሜ ከፍ ላሉትና ለተማሩት ሠዎች እንዲሁም ለነበሩት መንግስታት ታላቅ ውርደት ነው። ላሎ ቡኮን እድሜና ጤና ይስጥልን።

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 5 лет назад +15

    በጣም ምርጥ ሰው ልክ አንደኦባንግ ቤቶ የሰብአዊ ተከራካሪ በእውነት እነዚህ ይጋንቤላ ልጆች ውስጣቸው ወርቅ ባህሪ አለ።
    በጣም ነው የምወዳቸው ላሌ በርታ አይዞህ ብዙ መስራት ለኢትዮጵያ ያስፋልጋታል።💚💛❤💕💕ፍቅር ተግባር ነው"💕ላሌ ድንቅ ሰው ነው
    ጋዜጠኛ ደሬም የሚደንቀኝ እሩቅ የሚራመድ ጠንቃቃ ባለሙያ ንግግረ ቁጥብ ነው።

  • @bintseidomar7856
    @bintseidomar7856 5 лет назад +46

    ወላሂ ጀግና ነህ እዳንተ አይነቱን ያብዛልን

  • @ate6814
    @ate6814 3 года назад

    የሰውነት አራማ እና ምልከት ላሌ ላቦኮ መባረክ እንዳንተ መማር ማለት ለወገን እና ለሀገር ራስን እንደ አንተ መስጠት ነው አቦ ተባረክ ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋ ይስጥህ

  • @bintseidomar7856
    @bintseidomar7856 5 лет назад +26

    አሳዝኖም በጣም ይጣፍጣል እረጂም እድሜ ተመኘሁልህ

  • @yesrimyaqob1614
    @yesrimyaqob1614 4 года назад +1

    Wow አሁን አንተም እኔም ለሀገሪቱ ዜጋ እንባላለን አንተ እጅግ በጣም የጀግና ጀግና ምን ልበልህ ቃላት የለኚም አላህ ጥሩ ነገርን ይመንዳህ ጀግና ጀግና መንግስት እና የሚመለከተው አካል ላንተ የሆነ ነገር አድርጎ ለሕዝብ ማተዋወቅ አለበት እዉነት ወላሂ ነው የምልህ ስሰማህ ህልም ወይም ፊልም ነው ሚመስለው አቦ ሰላምክን እስከ ቤተሰቦቺህ ያብዛልህ እጅግ እንወድሃለን አላህ ይጨምርልህ

  • @yaredenayared8873
    @yaredenayared8873 5 лет назад +7

    ይህ ሰው ብሔራዊ ጀግናችን ነው። ለኢትዮጵያ ብርቅዬ ልጆችሽ ዕውቅናን ስጪ። ቄሮ አገር በሚያምስባት ምድር ይህን ፍቅር የሆነ ጀግናን መሸለም ግድ ይላል።

  • @uzumakimamula
    @uzumakimamula 4 года назад +1

    ውይ በጣም ዘጊቼ ነው ያየሁት በጣም እሚዘገንን የሚያም እምነት ነው እናትኮ ልጅዋ አብልታ አጥባ አጥብታ ስታስተኛውኳ አታምንም እንኳን አይንዋ እያየች ልትቀማ እጅግ ይዘገንናል ግን አልሀምዱሊላሂ አላህየአንተን የፈጠረላቸው ጌታ በርታየኔ እንቁ አንተ ወርቅ ብሎም አልማዝ እንቁ ነህ ከባለቤት ከልጆችህ አላህ ይጠብቅህ ኢትዮጵያ አገሬ ታድላ እንዳንተ አይነት ልጅ አፍርታለች ውስጥህ በጣም ነጭነጭነጭነጭ ነው

  • @alsaalsa8279
    @alsaalsa8279 5 лет назад +19

    ደሬ ድምፅህን እወደዋለው የሚንጊዎችን አሳዛኝ ባህል ስላቀረብክልን በጣም እናመሰግናለን ወንድሜ ላሌ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ ደርዬ በነዚህ ማህበረሰቦች ብዙ አጒጊ ባህል አሳዛኝም አለ ጒርጉሩልን እድሜ ይስጥህ.

  • @iamfree347
    @iamfree347 4 года назад +1

    ደረጄ ሀይሌ ተባረክ ይህን ብርቅየ ዜጋ ስለአሳየኸን በጣም ይገርማል ላሌ ላቡኮ ይህን ትውል ስለታደግህ ተባረክ

  • @marti6263
    @marti6263 5 лет назад +28

    በስማም እንዴት ይሰቀጥጣል ባህሉ ኧረ በጣም ጎበዝ ነህ ጀግና

  • @rasteferiyamagisti6430
    @rasteferiyamagisti6430 5 лет назад +7

    1ኛ ነህ እግዚአብሄር በዘመንህ ሁሉ ይቅደም ተባረክ

  • @hanaalem535
    @hanaalem535 5 лет назад +59

    እግዚአብሔር ይስጥህ በእውነት በጣም ጎበዝ ነህ በርታ

  • @tarikugetachew9745
    @tarikugetachew9745 5 лет назад +82

    He deserve the Nobel prize

  • @ተመስገንአሜን
    @ተመስገንአሜን 5 лет назад +32

    እግዚአብሔር። እንደናተ አይነቱን። ሰዎች። ያብዛልን

  • @kimaskimas5067
    @kimaskimas5067 5 лет назад

    እስከ ዛሬ ይሄን ኢንተርቪው ባለማየቴ ቆጨኝ ላሌ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ እውነትም አንተ መላዐክ ነህ ካለመኖር ወደ መኖር ከሞት ወደ ሂወት የሰውን ልጅ መታደክ ከባድ ነው ሂወትህ ከንጉስ ዳዊት ጋር ትመሳሰለብኝ እሱም እንዳንተ እረኛ ነበር አምላክ ፀጋ ሞገስ ሰቶት ነው እስራኤሎችን የታደገው አንተም አምላክ የመሰማትን ሞገስ ሰቶሃል ስለእውነት ይቺን ምድር ውረስ ተባረክ በብዙ
    ደርዬ ቅን ሰው አንተም ኑርልን አባቴ

  • @videoroom485
    @videoroom485 5 лет назад +5

    እድሜህን ያርዝመው! እንዲህ ህፃናትን ከሞት ጥላ እንዳወጣህ እድሜ ዘመንህን ሙሉ ክፉ አይይህ! .....የታደልክ!

  • @saraalemayehu5545
    @saraalemayehu5545 5 лет назад +1

    ደረጀ የአመቱ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነው ያቀረብክልን አንተንም ላሌ ጀግና ኢትዮጵያዊ እናመሰግናለን ልቤን ነው የነካው ስለ ኢትዮጵያ የገለፅክበት መንግድ

  • @Hagere214
    @Hagere214 4 года назад +11

    I have never seen someone like you you are an Angel !!! God brought you on this earth for reason God Bless you🙏🙏

  • @hamble882
    @hamble882 5 лет назад +3

    በጣም አስደናቂ ታሪክ ነው። በፍፁም ሰምቸው አላውቅም ።
    ሌሎቹ ውጭ ሄደው ክፍት እና ዘረኝነትን ይዘው ዉደ ሀገር ተመልሰው ሰውን ከሰው ያባላሉ።
    ትክክለኛ የተማረ ሰው ግን እንዳንተ አስተሳሰቡ ቅን ይሆናል። በርታ ወንዴሜ።

  • @amanuelabebe9832
    @amanuelabebe9832 5 лет назад

    ይህ የ ታላቁ የ ኢየሱስ ክርስቶስ ወንጌል ዉጤት ነዉ !!! ክብር ለ እግዚአብሄር ይሁን!!! እግዚአብሄር ሚሽነሪዎቹን እና ላሌን አብዝቶ ይባርክ !!!May God Bless you lale, you are my hero !!! and God bless the missionaries, This is the fruit of Jesus Christ Gospel ! Gospel can change everyone.... Wow !!!

  • @lifegoesonethiopia3941
    @lifegoesonethiopia3941 5 лет назад +16

    You are our hero long live brother.

  • @betcyt7031
    @betcyt7031 4 года назад +2

    What an amazing and wise man🤔🤔 "አዎ ፍቅር የሚገለጸው በተግባር ነው!!😊😊" እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ🙏🙏🙏

  • @የቦረናልጅወሎየዋ
    @የቦረናልጅወሎየዋ 5 лет назад +4

    ዋው እንደናተ ያሉትን ስናይ ተስፋ ይኖረናል እነ በቀለ ገለባን ስናይ ግራ ይገባናል ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @alemalemu9939
    @alemalemu9939 4 года назад

    ከዚህ ሁሉ ማዳን ጀርባ ያለው የሰራዊት ጌታ የነገስታት ንጉስ እየሱስ ክርስቶስ ይባረክ መቸም ይህ secular Mindy በመሆኑ በግልጸ አልተነገረም እጂ ላሌ ብዙ የሚለዉ እደ ነበረ እገማታለዉ ሐገሬ ለዚጌታ በርሽን እድትከፍቺ ፀሎቴ ነው ደግሞም ይሆናል አምናለሁ

  • @yaredenayared8873
    @yaredenayared8873 5 лет назад +8

    የረሳሁት እናንት እርጉማን የጴንጤ ፓስተሮች በየአዳራሾቻችሁ እያጓራችሁ ድራማ የምትሰሩ ትውልዱን ያመከናችሁ ከንቱዎች ከዚህ ድንቅ እና ብርቅ ሰው ለእግዚአብሔር መኖርን ተማሩ!!!

    • @jimmaworkurgessa8247
      @jimmaworkurgessa8247 3 года назад

      Inezi ya iko Pasteroch sayihonu beltew yemayixegibu ye American laam nachew.Yibelalu yichefiralu That is what they are.

  • @tirufatmulugeta1933
    @tirufatmulugeta1933 4 года назад

    አቶ ደረጀ በጣም ነው የማደንቅህ ካነጋገርህ ጀምረህ ይሄን ታሪክ ስላጋራህን በጣም ነው የማመስግንህ። ትልቅ ነገር ነው ይሄን ባህል የራሳችንን ዜጋ አኖኖር አለማወቅ እነዚህ ስዋች ልብስ ትምህርት ሳይኖሮቸው መንግስት ዘንግቶቸው ከነዚህ ውስጥይሄን የመስለ ልጅ መፈጠሩ የሚገርም ነው እግዜር ከረዳኝ በቻልኩት ሁሉ አግዘዋለሁ።

  • @alemaraya9428
    @alemaraya9428 5 лет назад +4

    የዳዊት አምላክ እግዚአብሄር ታላቅ ነው እወነት ሰው ነህ አንተ👏
    ጋሽ ደረጅ በጣም እወደውታለሁ አከብሮዎታለሁ😍

  • @memywa2756
    @memywa2756 4 года назад

    ዋዉ ላሌ በእውነት የምትደነቅ ወጣት ነህ ። በእውነት እግዚአብሔር አምላክ በእናትህ ማህጸን ሳለህ ያለአግባብ ስለሚገደሉ ህጻናት ሲል መርጦሀል ። ያለ እግዚአብሔር ፈቃድ አንዳችም አልሆነም ። ይገርማል እግዚአብሔር ይባርክህ በእውነት ጀግና ነህ ሂሮ ነህ።

  • @negashhabtemariam4449
    @negashhabtemariam4449 5 лет назад +89

    For me no one hero than this guy.God bless you

  • @aprime9998
    @aprime9998 4 года назад +2

    ሰላም ለሁላችሁም ኢትዮጲያውያን በጣም ነው የሚደንቀው ካንተ ብዙ ግንዛቤ አግኘሁ እውነትም ጀግና ነህ ንግግርህ የወደፊት የተስፋ ፍሬ የሚሰጥ ኡፍፍፍ አስተዋይ ብሎ ዝም ይመችህ።

  • @fikrebelay639
    @fikrebelay639 5 лет назад +3

    እንዲህ ዓይነት ልዩና ጠንካራ ስብዕና ያላቸውን ዜጎች በብዙ መደገፍ አለባቸው እላለሁ ይብዙልን::

  • @martydawit5489
    @martydawit5489 4 года назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ!!!! እውነተኛ ጀግና ክርስቲያን የክርስቶስ አምባሳደር!!! አድሜ ይስጥህ ዘመንህ ይባረክ ለኢትዮጵያ ተስፋ ነህ

  • @waffiki
    @waffiki 5 лет назад +13

    what a nice man. God bless him. i never knew this was happening in Ethiopia.
    my prayer is for all his tribe to be educated, successful, and rich.

  • @marthashitaye9957
    @marthashitaye9957 4 года назад +1

    በዚህ እቤት ቆዩ በተባለበት ወቅት ላሌ ላቡኮ ከደረጀ ኃይሌ ጋር ያደረገዉን ቆይታ ማየት በእዉነት መባረክ ነዉ፡፡
    Lale Labuko ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ እናመሰግናለን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @ethiohabesha7069
    @ethiohabesha7069 5 лет назад +27

    ብርቱ ወንድማችን ሌላኛው የራሳችንን ገጽታ ነው ያሳየከን🙏🙏🙏🙏💚💛❤😍😍😍👈👈👈

  • @ethiopia7485
    @ethiopia7485 5 лет назад +1

    በነገራችን ላይ ደሬ! አርትስ ቲቪ እድለኛ ነው ሁሌም በቲቪ ፕሮግራም እንዲኖርክ ስመኝ ነበር ከልቤ ነው ።ሃዜብ አብራው ብትኖር ስል ነበር ግን ዛሬ ለዛ አዋርድ ላይ ጓዳውን እንደምታንጎዳጉድ ስሰማ ተደሰትኩ እድሜ ይስጣቹ ከጤና ጋር።እኛ ሰው ሲሞት ብቻ ነው የምናከብረው ክብር ይገባቹሃል።

  • @የኔአለምልጀነው
    @የኔአለምልጀነው 5 лет назад +65

    እድሜህን እደማቱሳላ ያርዝመው !

  • @godfavan6625
    @godfavan6625 4 года назад

    አምላኬ ይቅር በለን ያማል በጣም የነዚህ ግፍ ነው ዛሬ ዋጋ ኢትዮጵያን የሚያስከፍለን ያለው ይቅር በለን በይቅርታህ ዳብሰን እዝጊዮ መሀረነ ክርስቶስ ወንድሜ ተባረክ አንተ ነህ ኢትዮጵያ ።

  • @honeyyemam8543
    @honeyyemam8543 5 лет назад +26

    God bless you my brother 💚💛❤️

  • @zabibahussein6322
    @zabibahussein6322 5 лет назад +2

    ሰው ብሎ ዝም ነው ላሌ እንዳንተ አይነት ሰወችን ያብዛልን ለኛም ልቦና ይሰጠን ደረጀ በጣም አናመሰግናለን ይሄንን ድንቅ ሰው ሰላቀረብክልን

  • @bezahaile
    @bezahaile 5 лет назад +15

    Amazing story!! You are a wise young man i hope Dr. Abiy will include you in his team. Ethiopia needs young men like you. God bless you and your family

  • @EmanEman-x1h
    @EmanEman-x1h 4 года назад

    ዋው ሚደንቅ ፕሮግራም ነው።ደረጀ የኔ ልዩ ተአምረኛ ጋዜጠኛ እንዳንተ አይነት በጨራሽ አይገኝም ሁሉን አሟልቶ ሰቶካል ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጥህ። ላሌ ላቡኮ ግን አንተን የምገልፅበት ቃል የለኝም በእውነት የኖቤል ተሸላሚ ማድረግ ብችል ኖሮ የተቻለኝን ነገር ሁሉ አደርግ ነበር ብቻ ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጥህ አቦ።

  • @ET-ob7xr
    @ET-ob7xr 5 лет назад +21

    ኢትዮጵያዊ ጀግና! ደግ! ርህሩህ! ሙሉ ሰው!

  • @uri0168
    @uri0168 4 года назад

    ለብዙ ኢትዮጵያውያኖች ትልቅ ምሳሌና አስደናቁ ሰው ነህ።ዛሬ ሁሉም ብሄረሰብ የራሱን ባህል ጎጅና ጠቃሚውን ሳይለይ በጀምላ የኔ ይበልጣል የኒ ይበልጣል በመባባል ሰላማዊ ሰዎች ህይወታቸዉን በሚያጡበት ጊዜ እንደ አንት አይነት ሰዎች በልጅነት እድረሜህ እውነቱን ተቀብለህ ነገሮች ትክክል እንዳልሆኑ ተረድተህ ነገሮችን ለማስቀረት ያደረከው ትልቅና ቆራጥ ውሳኔህ በአለም ላይ ካሉ የፈጠራ ችሎታን ካስመሰከሩና የሰው ልጆችን ሕይወት ከቀየሩት በፍፁም የማታንስ ሰው ነህ ብል አልሳሳትም።ግልፀኝነትህን ሁሉ አደነቅሁ።

  • @mametetemke868
    @mametetemke868 5 лет назад +7

    What a wonderful man? Bless you more 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @ketemakuma1431
    @ketemakuma1431 4 года назад

    ደረጄ ላሌ ላቡኮን በዝግጅትህ ላይ ስላቀረብክልን በጣም እናመሰግናለን። በጣም የሚገርም ልብ የሚነካ ቃለ መጠይቅ ነዉ። ላሌ ላቡኮ እዉነትም የደቡብ ኦሞ አርማ የኢትዮጵያ ጀግና ነው።

  • @0142bigt
    @0142bigt 5 лет назад +8

    Lale, you are an angel . May God bless you and your family thank you!

  • @meharitedros4196
    @meharitedros4196 4 года назад

    ተባረክ ! ተባረክ! እውነትዋ ናት እናትህ ማህጸኔ ውስጥ መልኣክ ነው ያስቀመጠልኝ ስትልክ። ኣዎ ኣለማችን ጥቂት ሰዎች ናቸው የለወጧት። የቀረን ብዙሃኑ ምን ዋጋ ኣለው ለወሬ የተፈጠርን ይመስላል ። እኔን ጨምሮ !

  • @taddesselakew2712
    @taddesselakew2712 5 лет назад +14

    Lale, You are great Ethiopian! Let GOD bless you and your father!

    • @beatdebacker1953
      @beatdebacker1953 5 лет назад

      Hé is nobel Ethiopian like abiy 1love 💚💛🧡,😢😢😢🌿🌿🌿🌿

  • @minageorgo5855
    @minageorgo5855 5 лет назад +1

    ወይ ጉድ ስንት አይነት ባሕል ነው ያለው ሰውነቴ ሁሉ ተቀጠቀጠ ከአይምሮ በላይ ነው ። በነዚሕ ልጆች ቡዙ ነገር እግዚያብሔር ይሰራል በተለይ በትንሳኤ ለይ። ሁሉ ለበጎ ነው ። ወንድማችንም ምርጥ ኢትዮጵያዊ ብየሐለሁ👏👏👏

  • @bedriyafaris4025
    @bedriyafaris4025 5 лет назад +15

    አላህ ይርዳህ አብዝቶ ለነዛም ጥሩ ማስተዋልን ይወፍቃቸው በጣም ያማል ያደነግጣልም

  • @mestawetendaylalu2977
    @mestawetendaylalu2977 4 года назад

    ላሌ ላቡኮ እጅግ በጣም ታላቅ ስራ የሰራህ ታላቅ ኢትዮጲያዊ ነህ ።የኢትዮጲያ መልካም የገጠር መምህር፣ ምን ብዬ ላድንቅህ? ምን ብዬ?.......... እንኳን ሚሽነሪ ሆንክ ታላቅ ሚሽን ሰራህ። የረዱህ ሁሉ እግዚአብሔር ይባርካቸው። ጥሩ ክርስትና ማለት ይህ ነው!!! ጀግና ነህ።

  • @abdulshakor6636
    @abdulshakor6636 5 лет назад +46

    ጀግና አንተ ብቻ ነህ ለኔ

  • @habtamutesfayeduressa8233
    @habtamutesfayeduressa8233 5 лет назад +1

    ፈጣሪ ይባርክህ ፤ ብዙዎች በህፃናት ስም በአጥት ሀብትን በሚያካብቱበት ሀገር እንዳንተ ዓይነት እውነተኛ የፈጣሪ መልእክተኛ ማግኘት ትልቅ ተስፋ ነው ፤ ልቤን ነው የሞላሄው፡፡ ፈጣሪ ይክፈልህ ፤ አንተ የዘመናትን መርገምት ያስቀረህ ፣ ብዙዎችን ከሞት ጥላ አስመልጠህ በህይወት እንዲኖሩ ምክንያት የሆንክ ፣ የማህበረሰቡን ዓይን ገልጠህ ከአጥያት ጭካኔ ሥራ የገለጥክ ትልቅ ልብ ያለህ የተገባር ሰው ነህ ፡፡ ተባረክ የማከብርህ LALE LABUKO

  • @peacemedia12
    @peacemedia12 5 лет назад +18

    I learned a lot from this session. Thank you, Dereje.

    • @peacemedia12
      @peacemedia12 5 лет назад +2

      @@Black-lioness Yeah. I will listen next time. Right now, I am reading a piece of information from his website- omohope.org.
      So extraordinary. He has completely changed social and cultural landscape of his tribe and others. He should be recognized and awarded.
      Lale is a living legend.

  • @workugashaw6948
    @workugashaw6948 4 года назад

    የላሌ ላቡኮ ቃለመጠይቅ ከቃለመጠይቅ በላይ ነው
    በተለይ ከአንዳንድ ማህበረሰብ በተፈጠሩ አክቲቪስቶች እና ፖለቲከኛ ተብዬዎችን መነሻ በማድረግ ህዝብን ለሚፈርጁ ጥሩ ትምህርት ነው ወንድም ላሌ ላቡኮ የመሰሉትን ያብዛልን
    ጋዜጠኛ ደረጀ ኃይሌም እድሜ እና ጤና ይስጥህ

  • @yonasawoke3609
    @yonasawoke3609 5 лет назад +13

    ድንቅ ስራ! እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ! ደረጃ ሀይሌ ትንሽ ላላ አድርገው

  • @ኃይሌመኮንን-የየጁወረሴህ

    ላሌ ልቡኮ በቃ ጀግና ነህ ክብርና ምስጋና ባለህበት ይድረስህ መሳጭና አስተማሪ ቃለ መጠይቅ ነው እያለቀስን ነው ያዬነው በርታ ወንድሜ። በነገራችን ላይ እስኪ አማርኛ ትል ለሆኑት ፖለቲከኞች ይችን ቃለመጠይቅ ጋብዙልኝ ምን ያህል ቋንቋ ጠቃሚና ጉልበት እንዳላት ይወቁ፣ ምን አልባት ላሌ ወንድማችን የሄን ቅዱስ ስራውን ባማረ ፈገግታው ሳያስደምጠን እዛው ኦሞ ወንዝ ይዞት ይቀር ነበር።

  • @foziamohammed8682
    @foziamohammed8682 5 лет назад +6

    Omg i can't stop crying..... U ar a brave man ..... Proud of u

  • @mahaket9494
    @mahaket9494 4 года назад

    በቃ የሰው ጥግ አንተነህ በስመአም ምትገርም ነህ ልቤን ነካህኝ በእውነት ከዚህ በላይ እውቅና ያስፈልግሀል እፍፍፍፍፍፍ ብቻ እድሜህ ይርዘም ኑርልን ስላወቅንህ ደስስስስስስስ ብሎናል የኛ ስለ ሆንህ ምን ልበልህ ቃል አጣሁልህ እድሜህ ይርዘም ሺአመጥ ኑር

  • @negussiemengesha462
    @negussiemengesha462 4 года назад +4

    When I listen your interview I was crying It's amazing job God richly bless you And your family

  • @kalooshah8417
    @kalooshah8417 4 года назад +1

    ደሬ ምርጥ ጀግና ሰው ነው ላሌ ላቦኮ እድሜ ጤና ይስጠው ላሊ የአባትክ አስተዋፆ አለበት አምላክ ከነ ቤተሰቦችክ ይጠብቃቸው።

  • @netsanetyirgalem8650
    @netsanetyirgalem8650 5 лет назад +51

    I am proud of you😍❤😍

  • @ethiopia5644
    @ethiopia5644 4 года назад

    ላሌ ላቦኮ እግዚአብሔር ይባርክህ በየቀኑ ሳየው የምውለው ስራህ ድንቅ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ። አገልግሎትህንም ይባርክ....... ላሌ ለኔ ጠላት በሽታ እና ሚንጌ ነው እንጂ ብሄር አይደለም ሰው አይደለም....... ቃል የለኝም ምናለ በየብሄሩ ያላቹህ የደም ነጋዴወች ከ ላሌ ላቦኮ ትምህርት ብትወስዱ።

  • @team.yakoosport1485
    @team.yakoosport1485 5 лет назад +25

    ላሌ ላቡኮ ጋሼ እድሜ ይስጥህ አይ ደሬ አለም ላይ እንዳንተ ጨዋታ የሚያዋዛ ሰው ያለ አይመስለኝም ጋሽዬ

  • @mimiwondu3701
    @mimiwondu3701 4 года назад

    ኢትዮጲያ ያልተዘመረላቸው ጀግኖች ያሉባት ሃገር ነች። ህዝባችን ላይ ብዙ መሰራት ያለበት ስራ እንዳለ ያሳያል።እግዚአብሔር ይባርክህ ላሌ። እናመሰግናለን ደረጄ

  • @addisuginbu5535
    @addisuginbu5535 5 лет назад +44

    በጣም ጎበዝ ነህ። ፈጣሪ በአንድ ሰው አለምን መቀየር ይችላል።

  • @tizitaalayu8261
    @tizitaalayu8261 4 года назад

    ላሌ በእውነት ጀግና ነህ፡፡ እንዲህ ነው ለወገን መቆም፡፡ አክቲቪስት ነን ባዮች ከዚህ ልትማሩ ይገባል፡፡ ዘመንህ ይባረክ፡፡ ደሬያችን አንተም ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ፡፡ ተባረክ፡፡

  • @iloveethiopia9388
    @iloveethiopia9388 5 лет назад +10

    አቤት እናተ ነፍጠኞች አማራ እንዲ ያማረ ቋንቋ መስርታችሁ እንዲህ እያግባባችሁ ታሪክ እየስማን ተደመምን ያብዛችሁ ዘላለም ያኑራችሁ ❤️

    • @sofiyasofiya8004
      @sofiyasofiya8004 5 лет назад +1

      አሜን ሆዴ

    • @elizabetmulatu4385
      @elizabetmulatu4385 5 лет назад

      አሜን አሜን አሜን

    • @ermias2859
      @ermias2859 5 лет назад

      @@sofiyasofiya8004 derashach yetefa zerega hulu .it isn't their language read about that .the only things they give for ethiopia "lemena and sherewutanete"

    • @ermias2859
      @ermias2859 5 лет назад

      Dedeb hulu zeregna

    • @sofiyasofiya8004
      @sofiyasofiya8004 5 лет назад +2

      @@ermias2859 atidedebi erasihi lemagn erasih sherimuta dedeb ahiya sefeligi arat egirihin bila lakahin yizigaw at dedeb

  • @ehittesfaye6657
    @ehittesfaye6657 5 лет назад +2

    ቃላት የማይገልጽህ መልካም ስው ተባረክ

  • @henokyalew9526
    @henokyalew9526 5 лет назад +65

    ጀግና ነህ በእውነት!!

  • @aldayantwalij3047
    @aldayantwalij3047 4 года назад

    ትልልቅ ስፍራዎችን ደደቦችና ሰው በላዎች ይዘውት እንጂ ሀገሬ እንቁ የሆኑ ልጆች አሏት፡ እግዛብሄር እረጅም እድሜ ይስጥክ፡ አስለቀስከኝ።