ደረጀ ኃይሌ ከታደለች ኃይለሚካኤል ጋር Benegerachin lay

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 авг 2020
  • ደረጀ ኃይሌ ከታደለች ኃይለሚካኤል ጋር -ክፍል 1 Benegerachin lay
    Subscribe: / @artstvworld
    Facebook : / artstvworld
    Website : artstv.tv
    Instagram : / artstvworld
    Twitter : / artstvworld
    Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
    Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
    #ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
    unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2020 Arts Tv World

Комментарии • 502

  • @Mesaygenna
    @Mesaygenna 4 года назад +57

    ደሬ እባክህን ቶሎ ቶሎ ናልን አንተ እኮ ጋዜጠኛ ብቻ አይደለህም የታሪክ ሰርሳሪ ነህ እናፍቅሃለን

    • @flashtube3272
      @flashtube3272 4 года назад

      በቀላል መንገድ የኮምፒተር ፕሮግራምን እና የ ZOOM APP ን ጨምሮ በአማርኛ ለመማር ከፈለጉ ወደዚህ CHANNEL ይሂዱ ፡፡ እናመሰግናለን!

    • @jemalabdurehman2551
      @jemalabdurehman2551 3 года назад

      በትክክል ።

  • @mustefamohammed9619
    @mustefamohammed9619 4 года назад +40

    የኔ አለቃ እጅግ ጎበዝ ተማሪ ነበር ለሶሻሊዝም ኮመኒዝም ብለው ጓደኞቼ በቀይሽብር አለቁ
    አለቃዬም ተይዞ አ አ ወስደው ደርግ ረሽኖት በሬድዮ ሰማሁ. በጣም የደሐ ልጅ በሰው ድጋፍ የተማረ ነበር
    እኔን ሳያጋልጥ ጓደኞቹ ን አላጋለጠም. እኔም ብያዝ እሱን አላጋልጥም ነበር ይሕ ዲሲፕሊን ጥብቅ ጥብቅ ነበር በቆንጥር በባዶ እግር በጣውላ ብዙ ችፍችፍ ያሉ ሚስማሮች ተመትተው ጣውላው ተገልብጦ በባዶ እግር እንደምትሔድ በጋለ ዘይት እግር እጅ ብንጠበስ ኦፌላላ ብንገረፍ ላናወጣ ምለን ተገዝተን ነበር አለቃዬም ሚስጥር ያላወጣው ለዚሕ ነው
    የብርሐነመሥቀል መዝሙር ነበረን ተደብቀን ነበር የምንዘምረው
    አሁን ወደኋላ ሳስብ መሪው በተሣሣተ መንገድ ውጤታማ ባልሆነ መንገድ በከተማ ትጥቅ ትግል መሪ መሆን ወጣቱ አለቀ
    ሕዝባዊ መንግስት ይቋቋም !!!
    መቼ ?
    አሁኑኑ !!! እንል ነበር መሆን አልነበረበትም
    ሡማሌ ዚያድባሬ ሐገራችን ሲወር ሚሊሻዎችን ማንን ልትወጉ ነው የምትሔዱት ብላችሁ ቀስቅሱ ተብለን ነበር ወንድማችሁን ልትወጉ አትሒዱ በሉ ተባልን እኔ አለመቀስቀሴ አሁን ደስ ይለኛል
    የጠላቴ ጠላት ወዳጄ. በሚል ተወያይተን ነው ውሳኔ ላይ የተደረሰው
    ግን እንኳን የጠላቴ ጠላት ወዳጄ ማለት ቀርቶ አብረው ታግለው ደለል በልተው ስኳር ቅመው ቅማል ጨርሷቸው አንዱ የአንዱን ጓዱ ሕይወት አትርፎ በትግል ጉዞም ይሁን ሥልጣን ከያዙ በኋላ መከዳዳት መጨራረስ መተሣሠር አለ.
    የጠላቴ ጠላት ወዳጄ ኤክስ ነበር
    ለኢሕአፓ አበድንለት መሪዎቹ ራሳቸው ተከፋፈሉ. አስጨረሱን ጥንካሬአቸው ብስለት ያጣ መሆኑን ታች ያለነው ሳናውቅ አለ ቀን. ዝም ብለን ዘመርንለት ራሱም ተገደለ
    እኛ ወጣቶች በስሜት አነሳሱን ብዙ እናቶች ፱ ወር አርግዘው ምጥ የሚያክል ሕመም አምጠው ወልደው በመከራ ያሳደጉት ልጅ ሰብስቦ መምራት እጅግ ጥንቃቄ ቁርጠኝነት ይጠይቅ ነበር
    ለሶሻሊዝም ለኮመኒዝም ያውም ለአልባኒዝም መርሕ መታገል አይቆጨኝም
    ወታደራዊ ጁንታ ለመጣል የነበረ አላማ ትክክል ነበር
    መሪዎቹ ጠንካራ አልነበሩም ታች ያለነው ግን መረጃ ላለማውጣት ስንል ማምለጥ የማንችል ከሆነ ራሳችን መስዋእትነት መክፈል ሠልጥነናል እኮ
    አንጃ መፈጠሩ ን ሰማን. ታድያ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባላት ራሳቸው የማይስማሙ የማይተዋወቁ ነበር ማለት ነበር. ለኮመኒዝም የሚደረግ ትግል ለማርክሲዝም ሌኒኒዝም ትምሕርት ትግል እኮ ጓዶቹን በቀላሉ መለየት ይቻል ነበር
    በደርግ ጥሪ መኢሶን መሳተፉ ኢሕአፓ አለመሳተፉ በወቅቱ ደግፈናል አሁንም ልክ ነበር
    መሪዎቹ ኮመኒስት አልነበሩም ቢሆኑ ኖሮ ባላስጨረሱን ነበር
    ሚስቱ ስለብርሐነመስቀል ያስረዳችው እኛ በወቅቱ ከሰማነው ከዘመርንለት በታች ነው
    መሪዎች ሁሌ እንግዳ ነገር የማስተናገድ አቅም አልነበራቸውም ማለት ነው
    እኛ እኮ አሴምባ ለመሔድ ተዘጋጅተን ነበር. የሔዱትም የሚቀበበላቸው አጡ
    መኢሶንም ወጣቱን አስጨረሰ
    ኢሕአፓም አስጨረሰ
    ሚስቱ ባያዝድ መሇኗ አይቀርም. ኢሕአፓም ታች የነበረው ሰክሪፊኬሽን እሷ ዝርዝሩን አታውቀውም
    አንዴ ቀይ ስሕተት ተብሎ የቀረበ ፊልም ገና ሲመረቅ ተጋብዤ አየሁት ፈፅሞ አይዛመድም ገረመኝ
    የኢሕአፓ ዱሲፕሊን ን. አድናቆቴ ብዙ ነው
    አልተጠቀሙበትም
    በጣም አመሰግናለሁ

    • @user-dm1gu9hj8h
      @user-dm1gu9hj8h 4 года назад +1

      ቀይ ስህተትን የደረሰው ላይ confidence የለኝም። ጮሌ ቢጤ ነው

    • @mulugetaseleshi7422
      @mulugetaseleshi7422 4 года назад +3

      EWNET naew.ENEM EZIYAW neberku6.LEMAYREBU SEWOCHE LEMAYREBA ALAMA LEMAYREBA ALAMA ENDE SHAMA ALEKIN..TEMELKET YE METSEHAFU MASTAWESHA LEBALUANA LEZEMWDOCHUA NAEW YADEREGECHIEW.ENENA ANTE BINIMOT ASETAWASHI ALNEBERENIM.YENENA YANTE GUADOCHE ASTAWASHI ALNEBERACHEWOUM.

    • @dafelod7880
      @dafelod7880 4 года назад +1

      Mustefa, why you make me cry.................????????

    • @betemulugeta9782
      @betemulugeta9782 3 года назад +2

      Bedemb balgbachu ena bematawekut neger yaketatlachut esat yasetmare negusachun weleta asbeltwuachu agerachinin eyakatele egegnal, bena ayene enante yedro Kero nachehu, minim enkwa enante le sefew chekun hizeb yahunochu kerowoch demo le chukunu orom hizib senel behonim mekneyatachu hultachum yesew deset amsayoch nachu saygebachu.

    • @tinalove7727
      @tinalove7727 3 года назад +4

      በኢህአፓ ግዜ ባልደርስም በትምሀርትና በተለያየ አጋጣሚ ካገኋቸው ብዙ አመት ታስረው ከተፈቱት ከኢህአፓ አባላት ያሳለፉት ታረካቸውን ሲነግሩን ፊልም ነው የሚመስለው ፡፡ አሁን ያለነው ትውልድ ጋ ያንድ ሃገር ዜጎች መሆናችንን እጠራጠራለሁ፡ የተለያየ ዘሮች ሳንሆን አንቀርም፡፡ መምህራን ቢሆኑ ጥሩ ነበር፡፡

  • @user-kn7rw5zx6c
    @user-kn7rw5zx6c 3 года назад +5

    We love you ደረጀ አንተ የተወደድክ ሰው ላንተም ረጅም እድሜ ከጤና ጋር !

  • @hannabaka6634
    @hannabaka6634 4 года назад +43

    I have so much respect for the journalists. I love his voice his passion he's real, he's always prepared for the subject to talk, he knows what he has to ask.

  • @Lijeyassu
    @Lijeyassu 4 года назад +106

    አቦ ጋዜጠኛ ማለት ደሬ ነው ... ታሪክን በጥያቄና በሙገሳ እያዋዛፈልፍሎ ሲያቀርብ እንዴት ነፍሴን እንደሚስደስታት ... ብሰማው አይሰለቸኝም ..ሁሌ ሰአቱ ሳላስበው ነው ሚያልቅብኝ... ኑርልኝ ደርዬ

  • @workineshteka3269
    @workineshteka3269 4 года назад +6

    ውድ ደረጀ ሀይሌ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን 🌺💐🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️💐❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️

  • @endalktessema8689
    @endalktessema8689 4 года назад +35

    ደረጄ እናመሰግናለን ! የ ዋለልኝን ትውልድ 1 እንድትጠይቅልን እምፈልገው ነገር ሁሉም የአሜሪካ ኢምፔሪያሊዝም ይውደም ሲሉ ኖረው ሁሉም የተሰደዱት አሜሪካ መሆኑን ስናይ ሀገራችን ላይ በደንብ የልተረዱትን ሊኖሩት ያልፈቀዱትን ሶሻሊዝም ሊጭኑብን ሲታትሩ እንደነበር አያሳይም ? ከቻልክም 1 ሩስያ ወይም ሌላ ሶሻሊስት አገር ኑሮአቸውን ያረጉ የዛ ትውልድ ፖለቲካ አመራር ትጋብዝልን ? አክባሪክ !

    • @godisgreat8538
      @godisgreat8538 4 года назад +2

      👍👍👍 ልኽ ይሔ ኢሳያስ ኮሚኒስት ህዝባችንን እንዳጠፋው በግድ እየ ቻ ኑ የጥፋት መንገድ.. ጦሱ እስከዛሬ ድረስ

    • @user-zw8jl2bz7f
      @user-zw8jl2bz7f 7 месяцев назад

      እንደኔ ስሜት እንጂ ምንም አይነት ሪዮተዓለም የላቸውም የሚገርመኝ የአሁኖቹንም እያቸው ግራ የገባው ትውልድ ግራ አጋቡን ለኛም ፈተና ሆኑብን

  • @tewodorthird7398
    @tewodorthird7398 4 года назад +31

    በሰላም ነው ደረጀ በጣም ጠፍተህ ነበር? ሀሪፍ እንግዳ ነው የጋበዝክልን።እናመሰግናለን።

    • @user-dm1gu9hj8h
      @user-dm1gu9hj8h 4 года назад +5

      ወዳጄ፣ ደረጀ ተራ ጋዜጠኛ አይመስለኝም ስለሚጠይቀው ነገር ጥናቱን አጠናቅቆ በ information ጢም ብሎ መጥቶ ነው የሚመጣው። Quality!

    • @fufuman3272
      @fufuman3272 4 года назад +2

      አለው አንተ ሰላም ነክ? አሪፍ (ሀሪፍ) 😉 ነው አደል??? በቃ ይመቻቹ ሀሪፍ

    • @tewodorthird7398
      @tewodorthird7398 4 года назад +2

      @@fufuman3272 ...ክክክ ደህና ነኝ የአማርኛ መምህራችን ?እርስወስ እንዴት እንዴት እያረገወት ነው? ከፍ ዝቅ አረገወት እኮ የፊደል ጉዳይ

    • @fufuman3272
      @fufuman3272 4 года назад +1

      @@tewodorthird7398 ክክክ (hahah) አንተን ያስተማርኩበትን ግዜ ብጠቀምበት አባይን ብቻዬን በገነባው 😆 ለ comment እንኳን አትሆንም 😁

    • @tewodorthird7398
      @tewodorthird7398 4 года назад

      @@fufuman3272 ክክክክክክ ይመችወት loool

  • @yanmercy8195
    @yanmercy8195 Год назад +1

    ሁሉም ኢትዮዽያዊ ሊያነበው የተገቡ መፅሐፎች
    ማማ በሰማይ (በህይወት ተፈራ)
    ዳኛው ማነው (በታደለች ሀይለሚካኤል)
    ማን ይናገር የነበረ
    ማን ያርዳ የቀብረ ! እንዲሉ
    ታድዋ ዘመንሽ ይባረክ ዘርሽ ይለምልም
    ይሄ ሁሉ ዋጋ የተከፈለው ልኛ ነው እናንተ ምን ጎሎባችሁ

  • @alexanderzenebe6136
    @alexanderzenebe6136 4 года назад +30

    የብርሃነመስቀልን ስብዕና ማወቅ በምፈልግበት ሰዐት መፅሃፍሽ ስለወጣ ደስ ብሎኛል አመሠግናለሁ ።

    • @kassahunworkubelay1209
      @kassahunworkubelay1209 4 года назад +1

      But, better read many books. After all he was her husband.

    • @hantehaato9838
      @hantehaato9838 3 года назад

      Yemegeremebet teweled new yasazenegal. Derg fejachew yal erehrahi!

    • @serenityshalom7387
      @serenityshalom7387 3 месяца назад

      do u know why tselote Eskiyas killed please if u know thanks

  • @tewodorthird7398
    @tewodorthird7398 4 года назад +9

    ሁሌም ስለብርሀነመስቀል ስም እንሰማለን ።በሌሎች ሰወች ታሪክ ውስጥ ወይም በኢሀፓ ታሪክ ውስጥ በጥቂቱ እሰማዋለሁ እንጅ እንዲህ በጥልቀት ዘርዘር ብሎ ያውም በልጆቹ እናት ስለሱ ሲተረክ የመጀመሪያ ነው። በጣም ደስ የሚልና መሳጭ ታሪክ ነው አምባሳደር !!

    • @user-dm1gu9hj8h
      @user-dm1gu9hj8h 4 года назад

      I think ግለሰብ ከዚህ በፊትም ከመዓዛ ብሩ ጋር በሬዲዮ አብራርተዋል

    • @eteneshezk9098
      @eteneshezk9098 7 месяцев назад

      አንብበው you can't imagin ቀጥሎ ማማ በሰማይ ህይወት ተፈራ የጌታቸው ማሩ ጉዋደኛ ናት የፃፈችው እጅግ ልብ አንጠልጣይ ታሪክ ነው

    • @serenityshalom7387
      @serenityshalom7387 3 месяца назад

      ​@@eteneshezk9098do u know please why tselote Eskiyas killed if u know thanks

  • @hanan.m1053
    @hanan.m1053 4 года назад +10

    የ ማማ ከ ሰማይ ደራሲን በህይወት ኣለች ? ካለች እባክህ ኣቅርብልን በጣም የወደድኩት መፅሀፍ ነው

  • @mahletzeleke5920
    @mahletzeleke5920 3 года назад +8

    What an amazing women and story thank u Dere u r a wonderful well organized journalist as always really appreciate u Dere ...nurelen

  • @esmaelmohamed8209
    @esmaelmohamed8209 Месяц назад +1

    ለኔ ብርሀነ መስቀል በጣም ህይወቴ ላይ ተፅእኖ የፈጠረብኝ ሰው እሱ ነው። በኮኮብም አንድ ነው ከኔ ጋር። እሱን መርሳት ለኔ ከባድ ነው። እኔ ግን የተወለድኩት 1974ዓም ነው። የኮከብ ተፅእኖ ጉልበቱን በ ብርሀነ አየሁ።

  • @sintayehusibhatu2666
    @sintayehusibhatu2666 4 года назад +1

    የብርሃነ ታሪክ በሌሎች ተዛብቶ ተጽፎ ስላነበብኩ፡ ሚዛኑን የጠበቀየዛን ጀግና ታሪክ ከአምባሳደር ስጠብቅ ነበር። እነሆ ይሄን መጽሃፍ ስጠብቅ ስንት አመት ሆነ፡በተለይ ታዴዋ የጨዋታ እንግዳ ሆና ሸገር ላይ ከቀረበች ቦሃላ።መጻፉን የተወችው ሁላ መስሎኝ ነበር፡ ደስ የሚል መጽሃፍ ነው ወድጄዋለሁ።

  • @leyutube7585
    @leyutube7585 4 года назад +2

    እጅግ በጣም የሚያስደስት ዉይይት ነበር ።
    የሀገሬን ታሪክ በዚህ በሚያስደስት መልኩ በእርጋታ መደማመጥ የሚታይበት ውይይት ነበር እናመሰግናለን

  • @blankblack8268
    @blankblack8268 4 года назад +16

    Thank you for putting your history in a book for us young people.

  • @MountCarmel-sc8od
    @MountCarmel-sc8od 3 года назад +3

    To dear ambassador tadelech Haile Michael: I am amazed by your nonfictional story. I never forgot those times in Ethiopia that took place. You left this amazing book for future generations. I have a lot of respect & admiration. I respectfully ask you where I can find your books. I was looking in Amazon online store I cannot find it. I will love to have it. Thank you! for your effortless work to share this amazing life history.

  • @alexdubale8585
    @alexdubale8585 4 года назад +1

    thanks absolutely I am very happy to listen this things.

  • @livemusicperformance1835
    @livemusicperformance1835 3 года назад +2

    አንቺና ህይወት ተፈራ በህይወት ባትኖሩና እንደዚህ አይነት አስተማሪና እውነታን ያዘለ መጽሐፍ ባትፅፊ ኖሮ፤ እነ ክፍሌ ታደሰ አጣመው የነገሩኑን የኢህአፖ ታሪክ ይህ ትውልድ አሜን ብሎ ይቀበል ነበረ.., እውነታው ግን ዳኛው ማነው? እና Tower in the sky (ማማ በሰማይ) በሚለው መፅሀፎች ውስጥ ለእዚህ ትውልድ እንዲደርስ በማድረጋቹ ሁሌም ይህ ትውልድ ይዘክራችዋል።

    • @crimsonJerom
      @crimsonJerom 6 месяцев назад

      የኢሕአፓ ችግር የግለሰቦቹ ማንነት ወይም አላማው አይደለም። "ለአላማው" ምንም/ማንም ቢጠፋ ጉዳዩ ያልነበረ፡ ሂስ የማይቀበል ጨካኝ ድርጅት ነበር። ብርሀነ-መስቀል እራሱ ሂስ በመሰንዘሩ ከኢሕአፓ ማዕከላዊ ኮሚቴ የማይገባው ስም ተለጥፎበት ተባሯል። ኢሕአፓ የጥፋት ድርህት ነበር። የተፃፉትም ታሪኮች ይህንን እውነት የሚቀይሩ አይደሉም።

  • @atseday
    @atseday 3 года назад +1

    Am speechless with the story. I have heard about Berhane now it confirm me that he was a tighter. A lot respect to Mrs./w/o Tadelech long life and health. Thank you Mr. Dereje you not only journalists but also historian. Thank you

  • @mebratedesalegn297
    @mebratedesalegn297 4 года назад +2

    Yigemal, wonderful and brave Tedeelch Hailemichael, you make alive, revive more your late Berhanemeskel Reda (legendary, already famous), Thak you Derie as well.

  • @user-ob2yz8ee5f
    @user-ob2yz8ee5f 4 года назад +2

    Dere, the great journalist, you are the gift for us!! And tadelech you are the Queen!!!

  • @AB-zi1ur
    @AB-zi1ur 4 года назад +14

    ደሬዋ ለምን ጥፍት ትልብናለህ
    በየቀኑ ዝግጅትህን ብታቀርብ አትሰለችም

  • @robanegewo2910
    @robanegewo2910 Год назад +1

    አቦ ከታደለች ጋር አንድ እስርቤት ነበርን ማእከላዊ የእነ ታዴ የማእከላዊ የእስር ቤት ክፍል ቁጥር አንድ ነበር። አቦ የጭንቅ ወቅት ትዝታ ቀሰቀሰብኝ በተለይ ቅዳሜ የካቲት 19 ቀን 1969 አ.ም 42 ወጣቶች መምህር በላይነህ ገ/ማርያም ጨምሮ ለግድያ የተወሰዱበት እለት። ትልቁ እደሜ የፕላን ሚኒስተር (አውራ ጎዳና) የነበሩ ቦሀላም የቤተክህነት ትልቁ ባለስልጣን አቶ ወርቁ ሀብተወልድ የኦክስፎርዱ ምሩቅ ይገኙበታል። ታሪኩ መጽሀፍ ይሆናል እዚሁ ላብቃ
    ድንቅ አቀራረብ በርታ።

  • @esmaelmohamed8209
    @esmaelmohamed8209 Месяц назад

    ደረጄ ብቻ ዝም ነው የአንተ ነገር ታደሰ ሙሉነህ አልሞተም። ለአንተ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ።

  • @user-ny7nf5ow3i
    @user-ny7nf5ow3i 4 года назад +1

    በጉጉት እንጠብቃለው እምገርም ትረካ የኔ ትውልድ ከዝ የተሻለ እንደምንሆን ተስፋ አለኝ 😭 ግን ያስፈራል ሀገሬ ምጥ ላይ ነሽ
    ደሬ ተባረክልኝ

  • @dagmayaweke4695
    @dagmayaweke4695 4 года назад

    I have a vivid memory of BEKELE ....thank you for mentioning his name and a brief background about him it's been mysterious ever since as his father disapperians.

  • @nathant.4097
    @nathant.4097 4 года назад +3

    አይ ደሬ መቼም ደስ የሚል ነገር ቶሎ ቶሎ አይገኝም ።እንኳን በስላም መጣህ።

  • @gebihieot1664
    @gebihieot1664 4 года назад +1

    My cuz am proud of always ..you remind back in days u borrow books from my Dad..I knew then u were wonderful person ..

  • @MrTelham
    @MrTelham 3 года назад +6

    Madam! It is a great work. It makes me cry and also give honor for the martyr who sacrificed their youth in Ethiopia. Ethiopia became never the same. Great personalities all of them. Never stop admiring them.

  • @user-bb8fu3zu5j
    @user-bb8fu3zu5j 4 года назад +1

    nice to c u ታደለች የሰፈሬ ልጅ ጎረቤቴ የማማ ጉራጌ ልጅ i wish long life for you lovely family ወዳጅሽ ከአስመራ

  • @dawite5944
    @dawite5944 4 года назад

    አንተ ጀግና በጣም ነው የማደንቅህ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ነህ እኮ በጣም ደስ የሚሉ እንግዳ ነው ያቀረብክልን ንግግረ ቁርብ አስተዋይ ናቸው በጣም በንግግርህ ርክት ነው የምለው ደረጄ።

  • @muradsalih1066
    @muradsalih1066 4 года назад +1

    ሀብታሙ አለባቸው የ ታላቁ ተቃርኖ፣አንፋሮ፣ መጽሐፍ ጸሐፊን ብታቀርብ ደስ ይለኛል ምክንያቱም አንታ ምርጥ ባለሞያ ነህ። የትኛውንም እንግዳህን ታከብራለሕ።
    አመሰግናለሁ

  • @kingmike1253
    @kingmike1253 4 года назад +6

    ደሬ እንደ አንተ አይነት ጋዜጠኛ ሺ አመት ይኑር ! አንተን ባየንበት እነዛን ምናምንቴዎች ስሰማ በቃ ያመኛል የምገባበት ነው የማጣው ሳያነቡ ሳይዘጋጁ ዝም ብሎ መቀደድ ምን አለበት እንደው ሰብስበህ ብትመክራቸውና ብታሳርፈን እኔ ግን በጣም አድናቂህና አክባሪህ ነኝ

  • @Lezemen
    @Lezemen 3 года назад

    Again Another chapter add to my knowledge. Thank you

  • @yekolotemari
    @yekolotemari 4 года назад +2

    This interview is one of my two favorites (along with Andargachew Assegid's). I enjoyed Ms. Tadelech's grace, directness and honesty as well as Dereje's excellent questions.

  • @abywasg6813
    @abywasg6813 4 года назад

    Thank you Ambassador for this wonderful story that you published it on the book 📖

  • @kassamohammed5598
    @kassamohammed5598 3 года назад +1

    Dere simply mean the best of the best,
    No one has your golden voice. Not only voice but also deep knowledge, well preparation above all know your gust.
    አቦ ሺ አመት ኑርልን፣፣፣፣፣፣

  • @gedionasfaw2952
    @gedionasfaw2952 4 года назад +2

    ደረጄ በጣም እናመሰግናለን እንደው ባጭሩ አትሰለችም አትጠገብም ።

  • @adellaniguse2045
    @adellaniguse2045 4 года назад +5

    Bravo Dere👏🏽👏🏽👏🏽

  • @jibrilibrahim7393
    @jibrilibrahim7393 3 года назад +5

    Dereje: please find Kiflu Taddess and get him interview. Perhaps, the only person who is alive from the executive members of the party

  • @mesfinyilma5033
    @mesfinyilma5033 3 года назад

    በጣም የሚገርም ስብእና ያለው ደረጄ ሃይሌ! የእውነት ጋዜጠኛ! እቢህ ሃይነት ምርጥ ታሪክ ያላቸው ጀግኖች ኢትዮጵያውያንን ታሪክ ማስተዋወቁ ቀጥልበት፣ ይመርብህ፡፡

  • @tsegayemergia3787
    @tsegayemergia3787 4 года назад +1

    Thank you Ato Derege.

  • @kidantube4742
    @kidantube4742 4 года назад +2

    ክብርት አምባሳደር በእውነት ጀግና ሴት ነሽ።

  • @yassinahmed9742
    @yassinahmed9742 3 года назад +2

    I appreciate your effort to teach our history

  • @RahaRo11
    @RahaRo11 3 года назад +1

    I knew arts TV was going to be a dynamic channel since the beginning thank you for offering high quality videos and great content will support thank you

  • @abebemelesse4610
    @abebemelesse4610 4 года назад +2

    Hello Taddy congrats, thank you for doing all of us a favor (your prison friends) to give to ethiopian and Eritrean people a glimpse of our lives.it’s great to here your voice and I’m so grateful to hear your amazing story in detail. I love your pose and your grace and you still look wonderful.

    • @serenityshalom7387
      @serenityshalom7387 3 месяца назад +1

      She is the mother of 3 daughters from the legendary Axumite hero Birhanemeskel Reda 😊😊

  • @damotferede6939
    @damotferede6939 3 года назад

    I have followed the program fully.Amazing history.Thank you so much Dereje.Dereje I feel it would be good if you enertain one or two voices from viewers after each program.

  • @selamlehulum7768
    @selamlehulum7768 3 года назад +1

    ታሪክና ባለታሪኩ ሲገናኙ እንዴት ደስ ይላል በተለይ ደግሞ በደሬ ጥልቅ ውቅያኖስ በሆነ እውቀትና የ አቀራረብ ለዛ

  • @voxpopuli735
    @voxpopuli735 4 года назад +3

    ደረጀ ግን በጣም ነው የምትገርመው። ስብዕናህ ሙሉ ነው። የዕውቀት መዝገብ ነህ። አየህ! ማንበብ ሙሉ ሰው ያደርጋል! እናመሰግናለህ!!

  • @kng4900
    @kng4900 3 года назад +4

    ደረጀ በቃ አንተ ትችላለህ👏👏👏
    እንግዳህም በህይወት ኖረው ይሄን ድንቅ ታሪክ ስላካፈሉን እናመሰግናለን።

  • @abywasg6813
    @abywasg6813 4 года назад

    Thank you Dere keep your good job .

  • @sisayabebe2919
    @sisayabebe2919 3 года назад +2

    ደሬ በተይ ሰኢሀፓ ሰታወራ መንው በተፈጠርኩኘ በዛ ሰአት እላለሆኘ ዋው

  • @eke1914
    @eke1914 3 года назад +1

    Dear you’re my inspiration

  • @abiygnare6338
    @abiygnare6338 4 года назад +1

    Dire I like ur program abiy from Canada abiy yasene leghare thanks

  • @wondwossenyimer9696
    @wondwossenyimer9696 4 года назад +7

    አቶ ዴረጄ ጠፍተህብን ነበር
    እንኳን መጣህ

  • @wehibbedri556
    @wehibbedri556 3 года назад +2

    "አለማወቅ ጥሩ ነው በህይወትህ ሳታቅ ትንቃለህ"
    አምባሳደር ታደለች

  • @letebrhanghebremariam6213
    @letebrhanghebremariam6213 3 года назад

    የአምባሳደር ታደለች ሀይለሚካኤል የሰመነው በጣም ይገርማል and ያሳዝናል ታአምራዊ ታሪክነው ጋዜጠኛ ደረጀ ሀይለ በጣም አናመሰግናለን

  • @nuryahya4223
    @nuryahya4223 3 года назад

    Thank You Dereje

  • @alem5097
    @alem5097 4 года назад +1

    ደረጀ ሀይሌ እግዚአብሄር ሞገስ ስቶሀል ድምፅህ እንዴት ያምራል

  • @eyobabay
    @eyobabay 4 года назад +2

    The beast journalist,Derege H.

  • @-dawit
    @-dawit 4 года назад +2

    ደሬ እግዜር ይስጥልን፤ ያን ጥራዝ ነጠቅ ትውልድ እንድናውቀው ስለምታደርገው ጥረት፤ እናመሰግናለን!
    ባሰብኳቸው ቁጥር ምን ያህል ለኢትዮጵያ ጠላቶች የትሮይ ፈረስ እንደነበሩ ነው የሚታሰበኝ፤...

    • @mekdiiii
      @mekdiiii 4 года назад +2

      and you sir has to revise your history lesson.
      1. try to be logical, trying to put one generation in one basket is hasty generalization
      2. That generation at least had the guts to propose a scheme that they believed will transform the nation and they acted upon it. what did you and your generation contribute to this country?
      3. This interview is about Birhanemeskel and if you read other books written about EPRP's history, you would know that he died trying to direct the party from the mess that has happened. If he and his likes (Getachew Maru) succeeded in doing so, we wouldn't have lost such a young educated generation in vain.

    • @yetemarechitafa3216
      @yetemarechitafa3216 4 года назад

      የፋሽስቱ ማሽን ነበርክ እንደ ? ለድሃው ሕዝብ ህይወቱን የሰጠውን ትወልድ ጠላት የምትለው ማጥላላት ሳይሆን ንሰሃ ያሰርፍህ ይሆናል . ታሪክ ጥፋታቸውንም መስዋትነታቸውንም ዘግቦአል በጠላትነት አይታወቁም

    • @-dawit
      @-dawit 4 года назад

      @@yetemarechitafa3216 :)

  • @awokeaya7909
    @awokeaya7909 4 года назад

    ደሬ በጣም በጣም በጣም እናመሰግናለን።ኑርልን።

  • @wehibbedri556
    @wehibbedri556 3 года назад

    Very lucky to hear this

  • @kassamohammed5598
    @kassamohammed5598 3 года назад +1

    To know about Birehanemeskel Kiflu's book really wrong leading, Thank you Tadu you give another version for right judgment

    • @serenityshalom7387
      @serenityshalom7387 3 месяца назад

      Thanks brother if u read kiflu tadese book do u read any how Tselote Eskiyas killed if u know please share Thanks

  • @user-eq6jv4mw4b
    @user-eq6jv4mw4b 4 года назад +1

    ደሬ እናመሰግናለን ። ግሩም የሆነው ፕሮግራምህ በእጅጉ መሳጭ አስተማሪ ነው።

  • @amourgagnetoujours
    @amourgagnetoujours 4 года назад

    ደሬ እናመሰግናለን።

  • @zubedanuri3869
    @zubedanuri3869 4 года назад +46

    "ታላላቅ የብሔር ብሔረሰቦች ጠበቃ"? ለዛሬው ቀውስ ተጠያቂዎች

    • @nathant.4097
      @nathant.4097 4 года назад +3

      እውነት ብለሀል ወይም ብለሻል

    • @eyobabay
      @eyobabay 4 года назад +7

      ዉላቂ አሰስ የነሱን ካልሲ ማጠብ የማትችል ጅል ጅላጅል።

    • @nathant.4097
      @nathant.4097 4 года назад +3

      ዶሮን ሲያታልሏት በመጫኛ ጣሏት።አሁን ድረስ ተንኮል እና ውሸት መስቀለኛ መንገድ ላይ የጠፋ ትውልድ እስካሁን ድረስ የፓርቲ መሪ ሁሉን አጣጣይ ተቸካይ እግዚአብሔር ይመስገን መጭው ትውልድ ከዛ ትውልድ ምንም ነገር አይፈልግም።አራት ነጥብ

    • @user-dm1gu9hj8h
      @user-dm1gu9hj8h 4 года назад +2

      ጠበቃ ሊሆኑ ይችላሉ። እነሱ ለስልጣን ቢበቁ ሕወሃት እንዳበላሸው አካሄድ ላይሄዱ ይችሉ ነበር

    • @mulugetaseleshi7422
      @mulugetaseleshi7422 4 года назад +1

      LIK NESHI WENJELLEGHNOCHE NACHEW.

  • @yakobebeka7828
    @yakobebeka7828 Год назад

    ,ደሬ እናመሰግናለን የሚገርም ትውልድ

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 2 года назад

    የሁልጊዜ ጥያቄዬ አምባሳደር ታደለች ኃይለሚካኤል ድምፃቸው ጠፍተው ነበር በዐይን በአካል ያገኘኋቸው መሰለኝ በጣም ነው ደስ ያለኝ

  • @hihdiyifhduf1122
    @hihdiyifhduf1122 4 года назад +1

    gerami

  • @bettyg8949
    @bettyg8949 2 года назад

    Amazing amazing

  • @tetetesfaye9641
    @tetetesfaye9641 3 года назад

    እናመስግናለን ደርዬ❤

  • @sisaymoges7195
    @sisaymoges7195 4 года назад

    W/ro tadelech congrats on your book . Amazing story

  • @getahundilamo6500
    @getahundilamo6500 4 года назад

    I apreciate you be contenou. and

  • @srvneyo9011
    @srvneyo9011 10 месяцев назад

    ይገርማል ለካ መአት ጉድ ነው ያለፈው አቤት ልዩነት ከዘንድሮ ፖለቲከኝ ጋር እናመሰግናለን ለእንደኔ አይነቱ ስላስገነዘባችሁን

  • @bereketadane9400
    @bereketadane9400 4 года назад +5

    Respect for Birhanemeskel Reda on his argument trying to save Ethiopia.

  • @sabrinamicael2611
    @sabrinamicael2611 4 года назад

    betam yemigerm tarki new

  • @tomk8316
    @tomk8316 4 года назад +19

    በ 60 ዎቹ ስለነበረው የፖለቲካ ታሪክ አሁን ላለው ትውልድ በመፅሀፍ ሆነ በሌላ መንገድ ትምህርት አንዲወስድበት መደረጉ ጥሩ ነው:ግን ችግሩ ያሁኑ ትውልድ (ፖለቲከኞችም ጭምር) ያለፈውን ስህተት ለመድገም ያዙኝ ልቀቁኝ እያሉ ነው::

  • @yordanosgossaye1116
    @yordanosgossaye1116 3 года назад

    abet ya teweed....tsenatachihu...tenekareachihu....yemigerem new beza lay yayachihut seqaye....amazing....yehegnawes teweld????

  • @jibrilmohamed8382
    @jibrilmohamed8382 4 года назад

    Its very interesting story.

  • @ashusahle2773
    @ashusahle2773 4 года назад +6

    A true journalist is Dereje haile and Meaza Biru!

  • @regassayonas2640
    @regassayonas2640 3 года назад +9

    ደሬ የራስህን you tube አትከፍትም!!

  • @seedforafarmer4126
    @seedforafarmer4126 4 года назад +3

    ደሬ የጋዜጠኞች አውራ እንቁ ነህ ክብረት ይስጥህ!!!!!!

  • @beebrr3617
    @beebrr3617 4 года назад

    Very interested

  • @bzeleke2487
    @bzeleke2487 3 года назад

    He is the best journalist

  • @user-wt1cm2eg2n
    @user-wt1cm2eg2n 4 года назад +4

    አብዛኞቹ ወጣቶች ምክር የሚንቁ ሰለነበሩ እኛ ብቻ የተማርን ነን የሚሉት አባቴ አብሮቸው ነበረ ተገርፍ ጥፍሩ ተንቅሎ ነበረ ። እስካሁን

    • @estifanosteshager8587
      @estifanosteshager8587 3 года назад

      ሀገር ማያውቁ በሩሲያ በሬ ኢትዮጵያን ማረስ ሚፈልጉ ግራጁዌት አድርገው ሀገር ዞረው ያላዩ የፍንዳታ ጥርቅም።የደደብ ጥርቅም።

    • @Kamal-bk5rm
      @Kamal-bk5rm Год назад

      @@estifanosteshager8587 do you know what you are talking about?

  • @abelwoldemariam9318
    @abelwoldemariam9318 4 года назад +3

    በጣም አሪፍ ነው ኘሮግራሙ ደሬ አመሰግናለሁ። ፕሮግራሙን Upload ሲደረግ ቃለ መጠይቁ የተደረገበት ቀን ቢፃፍ እወዳለሁ ። አመሰግናለሁ

  • @zerihunassen6642
    @zerihunassen6642 4 года назад

    ደሬ የጋዜጤኛ ራስ ነህ። ተናፋቂ ነህ በእውቀት ላይ የተመሰርቱት ጥያቄዎችህ አክብሮትህ ልዩ ናቸው። እነዚህ መንቻካ ትውልዶች እርስበእርስ ተበላልተው ዳፋቸው ለዚህ ትውልድ ተረፈ ግን የሴትዮዋ እርጋታ ደስ ይላል።

  • @emebethabteselassie182
    @emebethabteselassie182 Год назад

    Dereje 👌👌👌

  • @tube-fo5ev
    @tube-fo5ev 4 года назад +2

    አመሰግንሀለሁ ደረጂየ !

  • @phun4379
    @phun4379 Год назад

    ብዙ ደክመዋል ግን እንደኔ ደግሞ በጣም ግራ የተጋባ ትውልድ ነበር
    ብርሃነመስቀል የሃይሌ ፊዳን ከደርግ ጋር የመሥራትን መሥመር ያዘ ሃይሌፊዳ ደሞ ተገልብጦ ሁዋላላይ የብርሃነመሥቀልን ደርግ ቀርጣፊ ስለሆነ እብሮ መዝለቅ አይቻልም ወደ ገጠር እንውጣና እንታገል
    ያለቁትን የተገረፉትን የተሰደዱትን የተሰቃዩትን እግዚአብሔር ይፈውስልን::

  • @alemayehuwoyessa9382
    @alemayehuwoyessa9382 3 года назад

    I read the book, she is a hero with her husband B/ Meskel Reda I will never forget them

  • @user-qi4fq3gz6d
    @user-qi4fq3gz6d 8 месяцев назад

    @ 11:02....what have we done?...better what have our fathers and mothers done?.....Who has such grace now among us?

  • @amharaorganization4167
    @amharaorganization4167 4 года назад +2

    ደረጄ , መቼ ነዉ የአማራ መብት ጠባቂዎችን የምትጋብዘዉ ? የዋለልኝ መልክት እደምትወደዉ በአደባባይ ተናግረሀል !!! የአማራ መብት ይከበር !!! Amhara people deserve justice & Equality !

  • @abebewrgessa2667
    @abebewrgessa2667 4 года назад +3

    እጅግ በጣም: በጣም እድናቂ ነኝ !!! ነገር ግን : በዚህ platform (RUclips) ልናያቸውና : በልባችን ተቀርፀው:እንዲኖሩ በተለይ : በአንተ ፕሮግራም : እንዲመጡ የምፈልገው : እኔ ብቻ ሳልሆ ብዙ : ኢትዮጵያውያን : ይሚናፍቋቸው አንጋፋ : ባለሙያዋች :መእዛ :ብሩ እና አቶ :እብዱ እሊን : በፈጠርህ : አምላክ :እለምንሃለሁ ? በህይወት : እያሉ እንዳያመልጡን ? ማየት ማመን ስለሚሆን ? አደራ ደሩ !!!

  • @meazatekle5925
    @meazatekle5925 Год назад

    Esey enkwan weledachu 🥰

  • @alexyona4043
    @alexyona4043 4 года назад +2

    ደሬ ማኛ፥፥ ደሬ ኖሌጅ ቤዝድ ጆርናሊስት፥፥ ለፍተህ፣ጊዜ አጥፍተህ፣ወጥተህ ወርደህ እንዲህ ስታቀርበው ቀላል ይመስላል፥፥
    እስኪ ደሬ አሁን ደግሞ ሁለቱንም ኢህአፓ መኢሶን ደርግ ኢህአዴግ በአንድ ጠረፔዛ አድርገህ መፍት ሄ ጠይቃቸው፥፥ [አንዳርጋቸው አሰግድ፣ታደለች ወይ ህይወት፣ኮል ፍስ ሀ ወይም ሻል ፍቅረስላሴ፣ከኢህአዴግ ደግሞ አንድ ሁለት አድርገህ እስኪ መፍት ሄ ጥያቄ ፊት ለፌት አስቀምጠህ ጠይቃቸው አንድ ቀን፥፥]
    በነገራችን ላይ ደራሲ አዳም ረታን ጽሁፎችን እያቸው እና እስኪ ጋብዝልን፥፥ ምርጥ የፕሮግራም መሪ፣ክላስ ያለው ኢንተርቪወር፣ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ፥፥