.... ሰለ ብርጋዴር ጄነራል ፅጌ ዲቡ መፈንቅለ መንግስት ውስጥ አሉበት የሚባለው ሐሰትነው.."

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 июн 2024
  • #nahootv #nahoonews #nahoosport #nahoomeznagna #nahoowektawi #hasabenibab #nahoointertainment #Nahoointerview
    For more :
    ቴሌግራም :- t.me/NahooTelevision
    ፌስቡክ፦ / nahooethiopia
    ዩትዩብ፦ / nahootvethi. .
    Web-Site :- nahootelevision.com/

Комментарии • 36

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 6 дней назад +1

    ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @brandysoda8665
    @brandysoda8665 5 дней назад +3

    I don't get it.The TITLE of the video is about General Tsige but the interview is all about the biography of the guest.Why is the title misleading?

  • @eyasugensa
    @eyasugensa 7 дней назад

    ጥልቅ ጥያቄዎችን ጠያቂ ።ኤሊያስ እናመሰግናለን ።

  • @esayasegebremariam9700
    @esayasegebremariam9700 7 дней назад +2

    እባክህ ቀይ ሽብርን በተመለከተ ድ/ር አለሙን ተጨማሪ ግዜ ስጣቸው

  • @yadessahunkie7229
    @yadessahunkie7229 7 дней назад +1

    I never knew these gentlemen long life strong person

  • @jacobselasie7246
    @jacobselasie7246 7 дней назад

    Good evening Sie Elias Aweke I love your progerm since I follow you most of time Respickt a lot long live

  • @debol3814
    @debol3814 22 часа назад

    P= Polite O= Obedient L= Loyal I= Intelligent C= Courageous E= Efficient

  • @Zeke-MeridAzmatch
    @Zeke-MeridAzmatch 6 дней назад

    ✍️ወይ ልጅ መርሻ፦ He still looks young‼️🙏🙏🙏

  • @Buy-wg3qk
    @Buy-wg3qk 6 дней назад +1

    Well come Colonel Marsha ?
    Thank for your scarfired for our country!! Dirty minded Wayne jailed him for 12 years
    Very very heartbroken!! Not only him but Also so many formers Ethiopian army generals and officials too

  • @kiflenegussie7742
    @kiflenegussie7742 7 дней назад

    Hai!!I would like to thank you on behalf of Atamenta Tsegie.

  • @Buy-wg3qk
    @Buy-wg3qk 6 дней назад +1

    Happy birthday Day of 90 years,!?

  • @yemgeb2511
    @yemgeb2511 4 дня назад

    Deer Elieyas Aweke, We have unsolved history about Eritrea and Ethiopia relationship how start and end up, this is the legend alive person involved. Why don't you ask him to know and get something from him instead of this kid's doctor joke to listen and die for nothing. I know you always run from the truth, but,why ❓❓❓❓❓❓, but you are better than most journalist. Thanks for your efforts. God bless you and your family.🎉🎉🎉

  • @wubeyitayew3768
    @wubeyitayew3768 7 дней назад

    Hi Ato Alias,
    I am one of your regular followers of your program and wanted to say thank you for bringing and interviewing amazing guests on your show. I kindly urge you to invite, if possible, Ato Fasika Sidlelel to your program. Thank you.

  • @danielshiferaw5195
    @danielshiferaw5195 5 дней назад

    It is too early to comment on the interview. However, Col. Marsha's rejuvenation, memory, unealdery like voice and flow is impressive. I guess, Ato Elias would agree if I propose to ask the gentle colonel if he would say something about it.

  • @YilmaWako-cd1du
    @YilmaWako-cd1du 7 дней назад +1

    Ato Elias, would you please ask Mersha Wedajo who killed Tsige Dibu, and why

  • @mesfinbogale4678
    @mesfinbogale4678 4 дня назад +1

    ፖሊስ ለ ነፃነት አይፈራም ሠንሰለት ።

  • @TedrosTumizgi
    @TedrosTumizgi 5 дней назад

    አቶ ኤልያስ ድንቅ ኢትዮጵያዊ ጋዜጠኛ በመሆንህ አድናቂህ ነኝ ::

  • @YilmaWako-cd1du
    @YilmaWako-cd1du 7 дней назад +1

    Please, tell us how and why Tsige Dibu was killed.

  • @eskinderjoseph9592
    @eskinderjoseph9592 4 дня назад

    I read Colnel Merisha’s autobiography with enthusiasm. Besides its autobiographical nature the book has significant contribution to the history of the establishment of the Ethiopian Police Force and the Police College. The book has jewels of cultural memories that educate the reader through humorous and informative incites, particularly on the traditions, etiquettes and discipline of the then generation. On the personal side the book depicts the struggle we encounter as human beings and the gratification we achieve through challenges.

  • @abategebeyhu8361
    @abategebeyhu8361 День назад

    እኚህ ፡ የተከበሩ ፡ በመጨረሻ ፡ ለኢትዮጵያ ፡ በከፍተኛ ፡ ሀገሪቷን ፡ በቅንነት ፡ በታማኝነት ፡ የሐገር ፡ ዉስጥ ፡ ምኒስትር ፡ የነበሩ ፡ በሥነ ፡ ምግባር ፡ በሃይማኖት ፡ የጠነከሩ ፡ የእግዚአብሔር ፡ በረከት ፡ ያልተለያቸዉ ፡ ዕንቁ ፡ ሰዉ። መሆናቸዉን ፡ በቅርብ ፡ በሚመሩት ፡ ሚኒስቴር ፡ መ/ቤት ፡ ስለነበርኩ ፡ የፍትህ ፡ ሰዉ ፡ በምንም ፡ ነገር ፡ ያልተነካኩ ፡ ንፁሕ ፡ ሰዉ ፡ መሆናቸውን ፡ አዉቃለሁ ፡ ዕድሜ ፡ ጤና ፡ ይስጣቸዉ። ብሩክ ፡ ሰዉ ፡ ናቸው።

  • @seifuhaile5552
    @seifuhaile5552 4 дня назад

    ርእሱና ቃለመጠይቁ ጨርሶ አይገናኙም::አድማጭን ለመሳብ ይሆን??

  • @MesseleEsubalew
    @MesseleEsubalew 4 дня назад

    አማርኛ መፅሃፍት ማለቴ ነው

  • @tsegayewoldesenbet-ef5rv
    @tsegayewoldesenbet-ef5rv 3 дня назад

    ጄሬናል ፅጌ ዲቡና ወርቅነህ ገበየሁ በድንገት በመፈንቅለ መንግስቱ ቦታ በመገኘታቸው ነው ከወርቅነህ ገበየሁ ጋር የተገደሉት

  • @jacobselasie7246
    @jacobselasie7246 7 дней назад

    Even I Worte down Sie mean Sir or Ato Elias

  • @SS-wt9ur
    @SS-wt9ur 6 дней назад

    ጋዜጠኛ ኤልያስ ክቡር ሻለቃ ኮነሌል መርሻ ወዳጆን በዚህ ዝግጅት ክፍል ስላቀረብክልነን እናመሠግናለን እሳቸውንም በማየታችን በጣም ደስ ብሎናል የባለቤታቸውን ነፍስ በአፀደ ገነት ያኑርልን አንደው ቢቻል አሁን ያለው የፖሊስ ክፍል እያስተማረ ከሆነ እነደተጋባዥ መምህር አየጋበዘ እውቀት ቢያካፍሉ እንደው በቀናት ደረጃ እንኳ ቢሆን ለብልህ ትንሽ ይበቃል እና

    • @eskinderbehailu67
      @eskinderbehailu67 5 дней назад

      ማዕረጋቸውን አስተካክል " ሻለቃ ኮሎኔል " አይባልም::

  • @MesseleEsubalew
    @MesseleEsubalew 4 дня назад

    ኤሊያስ መፃፍቶችን እንዴት እንደ ሚገኝ እባክህ ጠቁመኝ የምኖረው አውሮፓ ነው በመጀሪያ ለትብብርህ አመሰግናለው::

  • @Yar-bp8qe
    @Yar-bp8qe 7 дней назад +7

    አቶ ኤልያስ መቸም የማይገኙ ሰወች ነው የምታቀርበው ለዚህም እናመሰግናለን ነገር ግን አንዳንድ ሰዎች አንተ ጋር በመቅረብ እይታ ለማግኘት የማይሆን የዘር ፖለቲካ ዉስጥ ሲያስገቡህ እናያለን እናዝናለን ።

    • @user-pz1dy8nz2h
      @user-pz1dy8nz2h 4 дня назад

      😊😅😅😅😅😊😅 22:27 22:27 😊

  • @YilmaWako-cd1du
    @YilmaWako-cd1du 7 дней назад

    Who killed Ato Tesfaye who was the husband of the daughter of Tsige Dibu?
    Ato Elias, would you please ask Meraha Qedajo about it.

  • @asresbitew7105
    @asresbitew7105 6 дней назад +2

    አቶ ኤልያስ ዐወቀ፦ እንዲህ ዐይነቱ ውይይት አንዳንድ የታሪክ መጽሐፍ እርስዎ እንዲጽፉ ወይም ሌሎች እነዚህን የመሳሰሉ የሰዎች ምሥክርነቶችን እያጣቃሱ የታሪክ መጽሐፍ ለሚጽፉ ጥሩ ግባት ሊሆንላቸው ይችላል። ነገር ግን ኢትዮጵያ አገራችን አሁን ላይ ከተዘፈቀችበት ሥር የሠደደ ማሕበራዊ እና ፖለቲካዊ ቀውስ ወይም ተግዳሮቶች "የምትፈወስበትን የመፍትሔ ሓሳቦችን የሚጠቁሙ ሰዎችን እያፈላለግህ ብታወያይልን" እጅግ የሚሻል ይመስለኛል። ባለፉ ዘመናት አገራዊ ድረጊቶችና ጥፋቶች ላይ በተደጋጋሚ ማውራትና መወቃቀስ ምን ዐይነት አገራዊ አበርክቶ ይኖረዋል?

  • @yohannesnagari4100
    @yohannesnagari4100 7 дней назад

    Sebategna teweldo abatn alemaweq normal new. Dr. Angassa sele addis abebe negronal😅😅😅

    • @adfresptariku5909
      @adfresptariku5909 6 дней назад

      አባትህ ዶር ተብየው አንጋሳ እንዳለው የተወለደ ስለነበር እንዴት ሊያውቀው ይችላል ። ምናልባትም ብልት ለመቁረጥ ወደ ጅሌ ወርዶ ይሆናል። እሳቸው እንዳሉት እንዳንድ የእዳሪ ተማሪዎች ጃንደረባ ክሽዋ የመጡ ነበሩ ሲሉ ተናግረዋል። እሳቸው በግልጽ ለመናገር ባይደፍሩም በሽዋ ጅሌ ኦሮሞ ብልታቸው መቆረጡን መገመት ይቻላል። ምክንያቱም ሚስት ለማግባት ባህሉ ስለሚጠይቅ ነውና።

    • @Bochera525
      @Bochera525 6 дней назад

      How cheap and low class you are. Bringing this into matured discussion tells your twisted state of mind.