#ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 окт 2024
  • #ethiopian "በዩኒቨርሲቲ ሁሌም አድማ ያለ ነው የሚመስለው" ‪@GEBEYANU‬
    #ጤነኛ ብሔርተኛ የለም"
    #በትምሕርት እንጀራ መብላትን Impossible ያደረገው ወያኔ ነው"
    #ለመንጋ መልስ አይሰጥም"
    #በዩኒቨርሲቲ ሁሌም አድማ ያለ ነው የሚመስለው"
    #ስለ ዩኒቨርሲቲ መምሕራን አድማ፣ ስለ አማራ ብሔርተኞች እና የትግራይ ፓርቲዎች . . .
    #dereje zeleke #amhara #oromiya #wolega #addisababaethiopia #amharic #abiyahmedali #amharicnews #shay #shorts #amharicmusic #getachewreda #sergegnawegoch #ሠርገኛ #ወጎች #ሰሎሞን #ሹምዬ #addisababaethiopia #ethiopiannews #gurage #wolega #aau #southafrica #europeanunion #europeanparliament #ofc #tigray #oromiya #gebeyanu #ethiopian #government #usa #endf #tdf #አብይ #አህመድ #አሊ #solomon #shumiye #debretsion #adanech #abebe #addisababa #amharic #addisababaethiopia #shay #buna #wolega #shorts #fano #ola #shene #eritrea #ukraine #War #russia #invasionofukraine #nama #uhurukenyatta #joebiden #antonyblinken #jawarmohammed #mereragudina #demekemekonnen #ብልጽግና #ፓርቲ #prosperity #party #oromiya region #amhara region #raya2022 #kenya #olusegunobasanjo #abelbirhanu #ebc #ebs #fetadaily #ethio360 #fanatv #artstv
    Thanks for subscribing / @gebeyanu
    ውድ የገበያኑ ተከታታዮች፤ ቻነሉን ሼር በማድረግ ሃሳባችን ለሌሎችም እንዲደርስ ለምታደርጉት ጥረት ከልብ እናመሰግናለን፡፡ የእናንተም አስተያየት አይለየን፡፡ ስንተባበር ለውጥ እናመጣለን፡፡ ኢትዮጵያችን ለእኛ በእኛ ለዘለዓለም ትኑር!

Комментарии • 1,9 тыс.

  • @GEBEYANU
    @GEBEYANU  Год назад +71

    ሰላም ውድ የገበያኑ ቤተሰብ! ቻነሉን ሰብስክራይብ፣ ሼር እና ላይክ በማድረግ ዝግጅቶቻችን ለሌሎችም እንዲደርሱ ለምታደርጉት ጥረት ከልብ እናመሰግናለን፡፡ አስተያየታችሁም አይለየን፡፡ ስንተባበር ለውጥ እናመጣለን፡፡ ኢትዮጵያችን ለእኛ በእኛ ለዘለዓለም ትኑር!

    • @kukikuki3529
      @kukikuki3529 Год назад +10

      Every Media invite Amhara haters ,from beginning to end he insults Amhara. Its business on RUclips if you don't bring Amhara haters person no one watch you.

    • @አሕመድሰይድነፍጠኛው
      @አሕመድሰይድነፍጠኛው Год назад +18

      ሰሊ እድሕያለ ሰው ማቅረብ ምን ይጠቅማል መስከረምን በሀሳብ ማሸነፍ ሲያቅተው መሳደብ ሙህርነት የሚመስለው ከቱ

    • @simegnewmarye
      @simegnewmarye Год назад +14

      ቆይ እናንተ ጤነኛ ሰው ጠፍቶ ነው እንዴ የማንንም ወፈፌ እያመጣችሁ የምታስቀረሹት ። ጸረ-አማራ መሆናችሁን በግልጽ እያሳያችሁ ነው

    • @አሕመድሰይድነፍጠኛው
      @አሕመድሰይድነፍጠኛው Год назад +11

      መስከረምን አቅርባት ሚዛናዊ ሰው ከሆክ ከሱበላይ ከሳዳቢ የለም።ግን ሌላው እደሰዳቢ ይከሳል በውቀቱ ሰማይንም ምድርን የፈጠረ ሰው ይመስል ያሳፍራል ለዚች አገር ምን ሰራ? ከመሳደብ በቀር አላሕ ክፋችን አሳልን ወይ ወደ ቀልባቸው መልስ

    • @123ananikebede
      @123ananikebede Год назад +9

      እንደዚህ ህዝብን እያዘለፋችሁ ነው ሰብስክራይብ አድርጉ የምትሉት? አጠገብህ ስለዮትዮብ ምን እያለ እንዳለ እንኳን መመለስ ያልቻልክ፣ ስለምን ሰብስክራይብ እንዲያደርጉ ትጠይቃላችሁ?

  • @beshirdale2491
    @beshirdale2491 Месяц назад +22

    ሁሌ ቢያዳምጡት የማይሰለች፤ በጣም የሚወደድ፤ የማያስመስል፤ በእውቀት የታጨቀና፤ ጥቂቶች ሊረዱት የሚችሉት ምሁር ዶክተር ደረጀ ዘለቀ ነብስህ በሰላም ትረፍ።

  • @ermiaswassihun7352
    @ermiaswassihun7352 Месяц назад +24

    ማረፉን ሰምቶ እዚ የመጣ? ነብስ ይማር ዶ/ር።

  • @musaaw
    @musaaw Месяц назад +26

    በዚህ ዘመን አዋቂ ሙሁር ሀቀኛ መሆን ራስን መብላት ነው ።
    የዶክተር ደረጄም መጨረሻ ይሀው ይመስለኛል።
    የሀገራችን ፓለቲካ ዝቅጠት አስጨንቆ አበሳጭቶ አብሰክስኮ የበላው
    ሀገር ያጣችው ተብሰክሳኪ ልጅዋ ነው
    ዶክተር ደረጄ ፈጣሪ ነብስህን በአፀደ ገነት ይካሳት
    የማውቀው በሚዲያ ነበር።
    በእውነት በጣም አዝኛለሁ
    ሀገሬ በመርህ ላይ የቆመ ውድና አንደበተ ሩትእ ሙሁር ልጅሽን አጥተሻልና ፅናቱን ይስጥሽ።
    አንተስ ነፍስህ አረገች የኛ ነገር ያሳዝናል ያሳስባል

    • @netsanethAndinet
      @netsanethAndinet Месяц назад +1

      ኢትዮጵያ ውስጥ አዋቂ ፣ ምሁር ለመባል አማራ የተባለውን ዘር አዋርዶ አንቋሾ ፣ ታሪክ አጠልሽቶ መናገር ፣ ኦርቶዶክስን ታሪኳን ማዋረድ ነው። ፈጣሪ በቃህ ብሎታል።

    • @mikiastiruneh
      @mikiastiruneh Месяц назад

      ከራሱ ጋር እንኳ መታረቅ አቅቶት ከራሱ ጋር ተጣልቶ የተሸነፈ ጉራማይሌ ምሁር

  • @meazigirmaytefera450
    @meazigirmaytefera450 Год назад +12

    ዶ/ር ደረጀ የማከብርህ ትልቅ ሰው ነህ ሀገር ማለት ትርጉሙ እስከሚጠፋብን ድረስ በገዛ ወንድሙ ሞት ጮቤ ሲረግጥ የነበረ እንደሀገር እብደት ውስጥ የነበረ ምሁር ነኝ ባይና ሀይማኖተኛ ነኝ ባይ የጥላቻ አይነቱን ትውልዱን ሲግት የኖረ መምህር መሳይ አውሬ ሁሉ ዛሬ ደርሶ አንተን ለመናገር መድፈሩ እራሱ በእውነት በቁም ነብስ ይማር ለማለት እፈልጋለው አንተ ግን ሀገር ትልቅ ሰው ባጣችበት ወቅት ሰው ሆነህ የተገኘህ እውነትን ደፍረህ የተናገርክ ሰው ማለት ሰው የሆነ ሰው የጠፋ እለት ይባል የለ ቢያንስ ሰውነትህን ያላጣህ ስለሆንክ ተባረክ አሁንም ግን ማለት የምፈልገው ሰውነት ለሌላቸው ሰዎች መልስ በመስጠት ውድ ግዜህን አታባክን ከከፍታህ አትውረድ ማለት እፈልጋለው ሰለሞንን እና ሚዲያውንም በጣም ማመስገን እፈልጋለው 🙏

  • @timur-4894
    @timur-4894 Год назад +80

    ደሬ እባክህ ብዙ ያመለጠህ ነገር አለ እኛ ባለመደራጀታችን አሁን አንተ ስትፈላሰፍ እንኳን በማንነታችን እየታረድን ነው አንተ አንድ ሰው ነህ አርፋህ ያዳነህን እግዚአብሔር አመስግን።

    • @andenetashenafi814
      @andenetashenafi814 Год назад +1

      አኔም እንዳንተ ነው የጠየቁት።
      እንደዚህ ያሉ እብዶች ናቸው ያስበሉን።
      ግራ የገባው ለፍላፊ እና እኔ ብቻ አዋቂ ነኝ
      ባይ ተሳዳቢ ነው። ያማዋል።
      የሰውን መብት የማክበር ግዴታ አለበት።

    • @maazawoldemicheal
      @maazawoldemicheal Месяц назад

      @@andenetashenafi814 mute wkashoche tamlachu

    • @veracity8968
      @veracity8968 Месяц назад +1

      @@timur-4894 he could not see the danger Amhara was facing he was brilliant but remain a hard core communist in my view he is too radical it cost him his life because he is so sure of himself but he was a genius who did not know how to be politician ! In politics all truth are not good how come he did not realise that ??? May he rip I feel he was a bit lost

  • @nebiyoumelisie309
    @nebiyoumelisie309 Месяц назад +30

    ደጋግሜ የሰማሁህና ብሔረተኝነትን ውስጤ እንዳይኖር ያደረገክ ጀግናዬ ነህ::

    • @tsadealasmare3296
      @tsadealasmare3296 Месяц назад +1

      @@nebiyoumelisie309 ብሄርተኝነት ሁሉ የህወሀትና የኦህዴድ መሰለህዴ

  • @Israelxox
    @Israelxox Год назад +17

    Thank you for promoting Lij Tedela! He’s one of the most educated person.

    • @NewYorkeIsyasonoilmioamoreጓል
      @NewYorkeIsyasonoilmioamoreጓል Год назад

      Lij Tedla is GUMARIE

    • @adamankind1onearthg
      @adamankind1onearthg Год назад

      @@NewYorkeIsyasonoilmioamoreጓል who ጨቅላዉ ተድላ truely Gumare esisit. he need to learn ethiopianism from derartu's credit... for ethiopia .

    • @veracity8968
      @veracity8968 Месяц назад

      @@NewYorkeIsyasonoilmioamoreጓልdr Dereje died coz he has no humility ! Lij Tedla is very calm their difference is huge

  • @bantayehuayalew6917
    @bantayehuayalew6917 Год назад +9

    He is talking with emotion and high frustration!

  • @mikesmb203
    @mikesmb203 Год назад +21

    ሶል ተባረክ እንዲህ ያለ ታላቅ ቅን የእውነት ሰው በማቅረብህ

    • @henokalem8727
      @henokalem8727 Год назад +1

      እንደዚህ አይነት ከራሱም ከፈጣሪውም የተጣላ ጨላላ #ሰው ማቅረብ አልነበረበትም።ለራሱ የሚሰጠው ግምት እጅግ ያሳፍራል ይሄ በሽተኛ

    • @mikesmb203
      @mikesmb203 Год назад +1

      @@henokalem8727 እረ ደጋግሞ ነው መሰቅረብ እንጂ ግልፁን ነው የተናገረው ሳያስመስል በማር ሳይለውስ አገሪቱ ያለቃላት እየተልመጠመጡ እየዋቩ እየተናገሩ ነው ሔኖክ የነገራቸው ሰዎች ሀሳቡ እውነት ነው ወገንህ ጉንጥህ ዘርህ ጉልጥምህ ስላልሆነ ይሆን ???

  • @yosiyosef6508
    @yosiyosef6508 Год назад +3

    ዶ/ር ደረጄ በጣም ሲበዛ ጀግና ነው

  • @wossensegedbekele3614
    @wossensegedbekele3614 Год назад +37

    ቃለ መጠይቁ ቢቀጥል አስተማሪ ነዉ
    በጣም ለየት ያለ ተፈጥሮ ባለቤትና በጣም አዋቂ ነዉ

  • @nanokassahun5073
    @nanokassahun5073 Год назад +5

    ዛሬ የ መምህርት እና ጋዜጠኛ መስከረም እና ዶ/ር ደረጄን በ ጋዜጠኛ አዲሱ ውይይት ሰማሁት እውነት በጣም ያሳዝናል !!! መስከረም ዶክተሩን ምንም የሚያስከፋ ንግግር አልተናገረችውም ግን በዚህ ደረጃ በ ምሁር አንደበት ወርዶ ልጅቷን ማሸማቀቅ እና መሳደብ ይደብራል !!! ከአዋቂ ወይም ከምሁር ሰው አይጠበቅም ። ነውርም ነው እንደ ኢትዮጵያዊ ባህል መስኪን አደነኳት ጀግና ናት አክብርሀለች መሳደብ ብትፈልግ ቀላል ነው በጥሩ ቋንቋ ልክ እንደ ዶክተሩ ማዋረድ ትችል ነበር ምክንያቱም እሷም መምህርት መሆንዋን አትርሳ መውረድ ከፈለገች ትወርድ ነበር !!!! በተረፈ ግን እንደ ምሁርነታቹ ለትውልድ የሚቀመጥ መልካም ንግግር ብትናገሩ መልካም ራስን ክፍ ከፍ ማድረግም ይደብራል መፅሀፍ ቅዱስን እንደሚያነብ ሰው ክቡር ዶ/ር !!!!

    • @Frmojoadd
      @Frmojoadd Месяц назад +1

      ሳይነካማ እንዱህ አላንገሸግሸውም፣ በራሱ ስሜት ልክ ይሚናገር መሰለኝ፣

    • @fuad8530
      @fuad8530 Месяц назад

      የሰባት አመት ህጻን ምናምን ብላ አፏን ስትከፍት ጆሮህ ደንቆሮ ነበር ?

  • @addisken24
    @addisken24 Год назад +44

    አቶ ደረጀ በአማራ ሕዝብና አንቂዎቹ ላይ ከፍተኛ ጥላቻ ያደረብህ ሰው ነህ። በተጨማሪም በኦርቶዶክስ አባት በአቡነ ቴፍሎስ ግድያ ደርግን ትክክል ነው ያልክበት አመለካከትህ ምን ያህል ሚዛናዊ ያልሆነ እንደሆነ ያስረዳል።አቶ ሰለሞን ሚዛናዊነትህን አደንቃለሁ ግን ይህ ሰው ለአንተ ፕሮግራም አይመጥንም።ብዙ ዶክተሮች ና ፕሮፌሰር ነን ባዮች ከስም ባለፈ የበሰሉ ሳይሆኑ ውስጠ ጥሬዎች ናቸው።ሁሉም ባይሆኑም።ከዚህ ሰው አማራን ከመሳደብ ውጭ ምንም ቁምነገር አንሰማም።

    • @kibromasmelash8199
      @kibromasmelash8199 Год назад +4

      በመጀመርያ ያደረገዉን ቃለመጠይቅ በደንብ አዳምጠዉ!ሳታዳምጥ አትዘባርቅ።ስለ ጳጳሱ የተኔገረዉን በስህተት እንደሆነ ተናገረ እኮ ይቅርታም ጠየቀ።አበቃ ባስተካከለዉ ጉዳይ ላይ መልሶ መዉቀሱ ያንተን ትልቅ ደደብነት ነዉ ያሳበቀብህ።ሌላዉ አማራዉ እንደ ዶ/ር ደረጄ ዘለቀ አይነት ሌላ ሦስት ሰዉ ቢኖረዉ ኖሮ ዛሬ ላይ እንደዚህ ከእንሰሳት ያነሰ ሞት ባልሞተ ነበር እንደ እናንተ አይነት አሰስ ገሰሰ ተሰብስቦ በንፁሐኑ ደም የዩቲዩብን ብር ከመ ሰበሰበ እንደዚህ ንጥር ያለ እዉነትን ተናግሮ አይደለም እብድ መባል መሞት እንኳን መታደል ነዉ።ዶ/ር ደረጄ መኮንን እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤናዉን አብዝቶ ይስጥህ።

    • @fz8520
      @fz8520 Год назад +1

      Min Aynet chinkilat new yalek; mejemerya Yikirta new yeteyekew; sijemer ye Abune teweflos Gidiyaw tikikl new Alalem kal be kalu, Derg ale mikniyat aygedlm new yalew....these are way different statements. If you hear with passion, honesty and without stereotype, you could have learned a lot from his interviews. If people have followed his , and few others', ideas, critisms, and commentaries of 3 years back, we would have been in safer Ethiopia.

    • @genbaw542
      @genbaw542 Год назад +2

      ቴዲ ርእዮት አማራን የሚሰድብለትን በባትሪ እየፈለገ ነው የሚያቀርባቸው ዞር ሲሉ ግን በአንድ ኢንተርቪው አስተውያለሁ በሙሉ ማእረጉ እንኳን አልጠራውም'ያ ደረጀ' እንዳለው ሲል ቴዲን ሰምቸዋለሁ።

    • @befairbalance7507
      @befairbalance7507 Год назад +2

      The whole world knows the amara chauvinism is the root cause of all Ethiopian problems

    • @genbaw542
      @genbaw542 Год назад

      @@befairbalance7507 herd mentality is the root cause of the problem.

  • @yasinsolomon4598
    @yasinsolomon4598 Год назад +2

    ዶ/ር ደረጀ እጅግ የምወድህ ምሁር በጠፋህ ግዜ ለትምህር ውጭ የሄድክ መስሎኝ ነበር እንኳን ፈጣሪ ማረልን የምሁር ሚዛኔ አንተ ነህ ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ አሜን፡፡

  • @aronhailu8556
    @aronhailu8556 Год назад +38

    የኛ ህዝብ አብዶአል based on facts እንደዚህ ልክ ልኩን የሚነግረው ያስፈልገዋል። አላዋቂውና መኀይሙ activist ተብየው እንደፈለገ መጋለብ ለምዶ ልክ ልኩን ሲነግሩት በየሚዲያው ሲንጫጫ ይውላል። he get into their nervous, i like him so much for that.

  • @Dagmawi5
    @Dagmawi5 Год назад +5

    Dr. Dereje is my favorite person. He is genuine and a perfect medicine for trash head people.

  • @tsiyonedeneke5199
    @tsiyonedeneke5199 Год назад +12

    Dr. Dereje ❤ I can't stop listening

  • @eyob2020
    @eyob2020 Год назад +8

    I hope you will invite Meskerem as well
    We want to hear her side too

  • @meskoteasegid-9371
    @meskoteasegid-9371 Год назад +41

    Dr. የተሰማውን ስሜት መግለጡ የተገባ ቢሆንም ደርሼበታለሁ ከሚለው የዕውቀት ከፍታ አንጻርና ከሚጠበቅበት አዳነኝ ከሚለው የእምነት አስተምህሮ ሚዛን ነጠላ አቀብሉኝ ብሎ በመምጣቱ ልቤ አዝኗል።
    ሰለሞንም ልክ ልኳን ልንገር ብሎ በአንተ ሚዲያ አቅርበህ ጨጓራቸውን ልላጥ የሚልን ሰው እነሆ መንገዱ ማለትስ የተገባ ነውን? ጉዱ ካሳነት የነገር ፍጻሜ አይደለም አንዳንዴ ለጊዜ ቦታ መስጠትምኮ እውቀት ነው። መስከረምም እሱ ላውርዳት ብሎ በደከመበት ልክ የምትገለጽ አይደለችም። እንዲህም አድርጎ ራሺናሊስት መኖሩንም እርግጠኛ አይደለሁም። ብቻ ወንድማችን ተጨማሪ የጥሞና ጊዜ ቢወስድ አይከፋም።
    ክርስቶስ ወንድሙን ደንቆሮ ወይም ጨርቃም የሚል የእግዚአብሔርን መንግስት አይወርስም አላለምን? ብዬ በየዋህነት ጠይቄው ክፉውንስ በመልካም ማሸነፍ የክርስቶስ መንገድም ይመስለኛል።

    • @MrChuchu4life
      @MrChuchu4life Год назад

      Don't pretend. You can't criticize him. Update yourself from hate towards other ethinic groups. Amhara is the root problem in the country.

    • @SuperMaereg
      @SuperMaereg Год назад

      በነገራችን ላይ Self actualization ላይ ደርሰናል ሚሉ ሰዎች እንዲህ ናቸው። ምሳሌ ፕሮፌሰር መስፍን ለዲያቆን ዳንኤል ክብረት የሰጡትን መልስ( ስድብ) ተመሳሳይ ነው። Political correctness ሚባል አያውቁም። ፊት ለፊት ነው።

    • @MrChuchu4life
      @MrChuchu4life Год назад

      @@SuperMaereg Is Daniel kesret even a man?

    • @SuperMaereg
      @SuperMaereg Год назад

      @@MrChuchu4life የኔ point እሱ አደለም።

    • @meskoteasegid-9371
      @meskoteasegid-9371 Год назад +1

      @@MrChuchu4life I will say my opinion in what I am not comfortable with. But Since you worship him, ማዘል መብትህ ነው፡፡

  • @belaywolde1014
    @belaywolde1014 Год назад +43

    ከስድብ ናዳ ውጭ አንድም ጊዜ እቃወማቸዋለሁ የሚለውን ነገሮች በሃሳብ ሲሞግት አላየሁም የሚቃወሙትን ሁሉ በስድብና በንቀት ሲስተናግድ እንጅ ሃሳባቸውን ሲያፈርስ አይታይም ይሄ ደግሞ እሱን ባለጌ እነሱን ጨዋ ያደርጋል ምንድን ነው የሚባለው ለባለጌ አትመልስለት በተለይ ሰውየው ለራሱ የሚሰጠው ቦታ የጤና እይደለም
    If the gods want to destroy you they make you mad! ለሰለሞን ግን ትልቅ ክብር አለኝ ምንም ጣልቃ ሳይገባ ይህን ባለጌ ሜዳ ላይ እርቃኑን አስቀረው

    • @mulugetatsedal609
      @mulugetatsedal609 Год назад

      አይገባህም ስታጠፋ ሲነገርህሳይሆን ሲወግሩህ ነው ያደግክ

    • @saneiykonig7216
      @saneiykonig7216 Год назад

      ህግካለ ይህሰውየ መጠየቅ እነፈልጋለነ እውነት ህግካለ በህጋምላክ በህግ ይጠየቅልነ በህጋምላክ በህጋምላክ ይጠየቅልኝ በጣም የተጨመለቃ የተበላሸ ሰብና የተጉናፀፈ ነው እና በህጋምላክ በህጋክ ይጠየቅልነ

    • @abatedargie3749
      @abatedargie3749 Год назад

      @@saneiykonig7216 ጅል

  • @alexman8620
    @alexman8620 Год назад +44

    He said Meskerem didn’t deserve 5 minutes in the program but in the program he was talking about her most of the time. Salute Meski. I also admire his articulation!

    • @yoni4k
      @yoni4k Год назад

      I know 😂😂😂

    • @wowwow5075
      @wowwow5075 Год назад +2

      መስከረምን አዝለሃት ዙር!! ሌባ ነጋዴ ሁላ

    • @wenshettamerate642
      @wenshettamerate642 Год назад

      Denkoro mehayem mehonewane New yadenekew😡😡😡

    • @misraqawi
      @misraqawi Год назад +1

      @alex man: So funny 😆!!! At the same time, I felt bad for him. You can tell that he’s still suffering from his depression 😢!!!

    • @thematteroftime4486
      @thematteroftime4486 Год назад

      ከብት እበት የተለየ ሀሳብ መቀበል ያምሀል ደደብ መንጋ

  • @eskinderberhaneaselemon.7813
    @eskinderberhaneaselemon.7813 Месяц назад +4

    ደግ ሰው ማይቆይባት የዉሸታም የአታላይ ሀገረ ኢትዮጵያ።
    ዶ/ር ደረጀ ነፋስህ በስላም ትረፍ፣ ከነአብርሃም እቅፍ ይቀላቅልህ። አሜን።

  • @laylamohamed5358
    @laylamohamed5358 Год назад +52

    በዚህ ልክ ሳይሳደቡ ለነገ ልጆቹ ሲያዩት ማያፍርበት በመናገር በስሙ ልክ በጨዋ ደም ሀሳብን መግለፅ አይቻልም??

    • @Ben-pu1dm
      @Ben-pu1dm Год назад +7

      I didn’t hear any “sedeb “. He didn’t insult any body. He just described them.

    • @MasaMasa-fk2ow
      @MasaMasa-fk2ow Год назад

      ቅዘናምነእአተቦሽቲ

    • @wowwow5075
      @wowwow5075 Год назад +5

      አልተሳደበም!! እስቲ ቁጭ ብለህ ሞግተው!! ምላስህን ትውጥ ነበር!! ዶክተር ደረጄ 👍👍👍

    • @thomasmelese997
      @thomasmelese997 Год назад +1

      @@Ben-pu1dm በዚህ logic ስድብ የሚባል ነገር የለም ማለት ነው??!

    • @Ben-pu1dm
      @Ben-pu1dm Год назад

      @@thomasmelese997 yes there is. When you call someone something they are not then that is just simply sedeb. When one calls one a liar and that is known to be one then that is just a statement of fact. But if you call someone that disagrees with you a liar or a mad man then that becomes sedeb.

  • @alexteklay5082
    @alexteklay5082 Год назад +48

    ዶክተር ከልብ በጣም እናከብሮታለን ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጥልን ❤

  • @natnaelgetachew597
    @natnaelgetachew597 Год назад +6

    I buy almost all of Dr dereje's ideas except his belief in God. Thinking that the audiences are "we Africans", I stretched my condolences for those few intellectuals. Hats off doctor Dereje

    • @eyasu1750
      @eyasu1750 Год назад

      Yes. He is too smart & too heretic to be a believer. It doesn't add up for me.

  • @YohannesGirma-z6d
    @YohannesGirma-z6d Месяц назад +3

    Dr. Dereje, World Class scholar, RIP

  • @muldin6052
    @muldin6052 Год назад +25

    እስቲ የሰማህ ሁሉ በፀሎት ይደግፍህ። ጤናህን በተመለከተ አሁንም የቀረ ነገር ያለ ይመስላል። ጤናህ ከተስተካከለ ሌላውም ሊስተካከል ይችላል ብዬ አምናለሁ። የጠቀስከው የጤና መቃወስ ምን ያህል ከባድ ነገር እንደሆነ የተረዳህ ነህ። ስለሆነም ሳትታክት ከፍተኛ ክትትል ማድረግ ይገባሃል። ጤናህ ከተመለሰ በኋላ ለውይይት ም ሆነ ለትችት የሰከነ አ እምሮ ሲኖርህ ብታደርገው ይሻላል።

    • @kante5318
      @kante5318 Год назад

      በዶክተር ፊት አንተ ተል አማኑኤል መግባት እለብህ ህሊና ከሌለህ ምን ዋጋ አለው እሱ ያስጨነቀዉ የመንጋው ህሊናው ቄሱ ሴይጣን ይግዛኝ ሲል መንጋው ስያንጨበጭብ እንዴት አያስጨንቅ

    • @ymkbe5952
      @ymkbe5952 Год назад

      Dr Dereje the innocent and genuine person የምወድክ እና የማከብርክ አስተማሪዪ በርታልኝ አንተ ፊት ለፊት እየተናገርክ አሳብድልኝ አንበሳዪ

    • @yoditzewdie9390
      @yoditzewdie9390 Год назад

      ግን ሁሉንም ትተህ ፡ ማለት ፡ የአለምን ፡ጉዳይ ፡ ውድና ፣ ድንቅ ፣ የሆነውን ፣ እግዚአብሔር ፣ ብታመልክና ፣ በፀጥታና ፣በረፍት ፣ ብትኖር ፡ ለአንተም ፣ለጤናህም ፡ መልካም ነበር ፡ አሁንም የምትሔድበት ፣ መንገድ ፣ ፖለቲካ ፣ ቆሻሻ ፣ ነው ፣
      ተመልሰህ ፣ አንተን ፣ ሐጢያት ፣ውስጥ ፣ የሚከትህና ሰላምን ፣የሚሰርቅህ ፣ቦታ ፣ለምንተመልሰህ ሔድክ ፡ አሁንም ፣ ይቅርብህ ፣ ከጌታ ፣ ጋር ፣ መኖር ፡ ይሻልሀል ፡ ለምድርህና ፡ለህዝብህ ፡ለራስህና ፣ ለቤትህ ፡ እየፀለይክ ። ጌታ እግዚአብሔር ፡ ይርዳህ ወንድሜ ።

  • @sarahmiller9655
    @sarahmiller9655 Год назад +1

    Dr you need your own Tv show we need some more people like you honest brave keep up the great work

  • @ይቻላል-ሚዲያ
    @ይቻላል-ሚዲያ Год назад +21

    Just wow…dr. Please keep sharing your ideas and thoughts……this is what we really need to hear

    • @Fikru1948
      @Fikru1948 Год назад

      Sewuyew iko
      LEQOAL ‼️
      R.I.P

    • @ይቻላል-ሚዲያ
      @ይቻላል-ሚዲያ Год назад

      Please watch other contents to get his ideas

    • @dawitdengede2300
      @dawitdengede2300 Год назад +1

      ደሬ አንዱም ስለማይመጥንሕ ምንም ባትል ሰው ከሚያንሰው አያወራም ይመሩናል የምንላቸውም አይመጥንሁም አንኳን ሌላው እግዚሐብሔር ሲፈቅድ ኢትዮጵያ ትፈልግሐለች አሁን እውነት እና ሕሊና የሌላቸው የነገሱበት ሰአት ነዉ

  • @robat8719
    @robat8719 Год назад +8

    Greetings to you Dr Dereje!
    You are so stunning, wonderful and genius man. Keep on the Good job! You are so different and unique! A true scholar .
    Roba (MD)

  • @ElectronPCFix
    @ElectronPCFix Год назад +8

    Bravo man speak your mind.

  • @Frmojoadd
    @Frmojoadd Месяц назад +1

    ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑረው።

  • @wm3959
    @wm3959 Год назад +18

    እርግጠኛ ኑኝ የስድብ አስተማሪ ነህ ! የሚገርም ተሳዳቢ ጤነኛ መሆንህን እጠራጠራለሁ ያሳዝናል ህመም አለብህ ተሳዳቢ በዚህ ዘመን እንዲህ መሳደብ ይደንቃል

  • @ewnethaile313
    @ewnethaile313 Год назад +22

    እውነትም፡ወንድምዬ፡ አልዳንክም። የመስከረምን፡ታላቅነት፡መመሥከርህ፡ጥሩ ። አትደርስባትም። ትንሽነት፡ በጥላቻና፡ የሀሰት፡ታሪክ፡በመፍጠር፡አይድንም። እግዚአብሔር ፡ይማርህ።

    • @esraeldejene9813
      @esraeldejene9813 Год назад

      😂😂😂😂ወላሂ?

    • @deressge451
      @deressge451 Год назад

      እሱስ የተማረ ነው አንተን ይማርህ ወዳጄ

    • @tameratgutema9834
      @tameratgutema9834 Месяц назад

      ቢያመው እንኳን የሕመሙን መነሻ እና መዳኛውንም ያውቀዋል አንተ ግን በብዙ ታመሐል ለዛውም በማይድነው

    • @fuad8530
      @fuad8530 Месяц назад

      ያንተስ ጅልነት ከፋ ይሄ ሰውዬ አጠገብ መስከረም ጉድፍ ናት

  • @abatefulaskelecha8857
    @abatefulaskelecha8857 Год назад +11

    Dr Dereje talks sense and talks the truth boldly !

    • @veracity8968
      @veracity8968 Месяц назад

      Cost him his life coz he would not listen anybody !

  • @samueltewahdo2721
    @samueltewahdo2721 Год назад +1

    his believe in GOD is outstanding
    GOD BLESS YOU DR.

  • @ashashu5313
    @ashashu5313 Год назад +5

    Confidence,, knowledge, intelligent + manner. Telling the truth for everyone including me!!! Respect Dr Derege!!!

    • @getuayenew9842
      @getuayenew9842 Год назад

      What! Dereje is a small minded bigot. He doesn’t deserve any respect at all. I hope he will be held responsible for in dehumanizing and belittling the horrific crimes perpetrated against innocent Amara people in present date Ethiopia

  • @Berhan_Zem_Berhan
    @Berhan_Zem_Berhan Месяц назад +3

    ነፍስህን ይማረው ብዙ የሚገርም ጥሩ ነገሮች ነበሩት የሚያወዛግብ የተምታታም ነገር የሚመስሉም ነገር ቢኖረውም ያ የሱ መብት ሲሆን ግን ከማህበረሰብ ጋር እልህ የሚያስገባ የሚመስሉ ኮመንቶችን ለመንጋው መጥኖ አለመናገሩ ጥፋት ቢመስልም እኔ እንደ አንድ አማራ ብሔርተኛ የሚናገራቸው ሃሳቦችና ነጥቦች መሬት ጠብ አይሉም‼️ እግዚአብሔር አምላክን አውቀህና አምነህ ማለፉ ራሱ ትልቅ እረፍት ያደርገዋልና ነፍስህን ፈጣሪ ይቀበላት💐

  • @tet114
    @tet114 Год назад +38

    በዚህ ዘመን ውሸታሞች በነገሱበት እርሶ እውነትን በመጋፈጦ አክባሪዎ ነኝ ፈጣሪ ከእውነት ጋር ነውና በርቱ!!!

    • @Fikru1948
      @Fikru1948 Год назад

      All those who praise him are
      supporters of the terrorist Tigres.

    • @Fikru1948
      @Fikru1948 Год назад

      No ‼️ The guy is already in deep depression situations ‼️
      R. I. P

    • @aag2450
      @aag2450 Год назад

      @@Fikru1948 andu denkoro abet alik

    • @Fikru1948
      @Fikru1948 Год назад

      @@aag2450
      Intolerance is the manifestation of severe depression ❗️😂🤣😂

    • @Fikru1948
      @Fikru1948 Год назад

      @AAG
      I don't think he will recover again ❗️
      To be outsmarted by a lady who hasn't PhD. considered as a shameful defeat ❗️

  • @Keeulee2305ke
    @Keeulee2305ke Год назад +12

    እንደዚሕ አይነትን ሰውን መስማት ከባድ ነው ጨለማው ይበረታብካል አምላኬ ሆይ ልጆቻችንን መን ላይ ጥለን ይሆን ምንሔደው?

    • @tesmucool7477
      @tesmucool7477 Год назад +1

      ልጆቹ ካንተ በመፈጠራቸው ንስሐ ብትገባ ይሻልህ ነበር። ድንቁርና ያየለበት ግዜ ስለሆነ በአማርኛ እየተናገረ እራሱ እሚገባው ሰው መጥፋቱ ያሳዝናል። የታመመው እኮ ለትውልድ መዳን ስላሰበ ነው።

  • @ሮኆቦትእግዚአብሔርአበዛል

    ወይኔ ዶር በቃ እንዲህ ሆነ? በጣም ያሳዝናል 😭

    • @annemariedavidson4381
      @annemariedavidson4381 Год назад

      SUDAN ba GONDAR 100km yezoooo yet ale DEFARI FANOOO , minishaa , leiu haiel or Meklakayaa eyaluuu naw enasu wede tigray keche belaw and BANDA honew ka DEFARI SHABIYAAA gar honew ende SHOLAAA fre regfweal BET & ENAT yekuteraw !!!

  • @abelardost8013
    @abelardost8013 Год назад +33

    እግዚአብሔርን ተቀብያለሁ ከሚል ሰው ይሄ ሁሉ ርካሽ ስድብ አይጠበቅም❗️የፈለከውን ደግፍ የፈለከውን ጥላ መጀመሪያ ግን ተደበቅና Get well soon. ከዛ ተረጋግተህ ተመለስና አቀርሽብን❗️❗️❗️

    • @helomtesfay2423
      @helomtesfay2423 Год назад

      Just listen to the guy !

    • @yenezion5211
      @yenezion5211 Год назад

      @@helomtesfay2423 My ears are deaf because the CRY of the souls of slaughtered children is too LAUD than the EGO of an EGOIST!!!

  • @gezahegnzebene9514
    @gezahegnzebene9514 Год назад +19

    “እኔ ግን እላችኋለሁ፥ በወንድሙ ላይ የሚቆጣ ሁሉ ፍርድ ይገባዋል፤ ወንድሙንም #ጨርቃም የሚለው ሁሉ የሸንጎ ፍርድ ይገባዋል፤ #ደንቆሮ የሚለውም ሁሉ የገሃነመ እሳት ፍርድ ይገባዋል።”
    - ማቴዎስ 5፥22

    • @tesmucool7477
      @tesmucool7477 Год назад

      99% ሐይማኖተኛው ሕዝብ መስሎኝ እርስ በርስ ሚተራረደው።ኢሔን ቃል ለመጣህበት ማህበረሰብ አንብብለት ዶክተሩ መጽሐፍ ቅዱስን በቃሉ ይዞት በተግባር እየኖረው ነው

  • @SeneduAbebe
    @SeneduAbebe Год назад +8

    እውነት እውቀት ፍትህ እምትጠይቅ ነፍስ ።።።።።።። ወዘተ
    💚💛❤️
    የዶክተር ደረጀ ነፃነት ያሰቀናል ።

  • @samsontamirat3055
    @samsontamirat3055 Год назад +32

    You don't know how much I owe you my great respect for your confidence,intellegence and knowledge that can educate different people like meskerem, seyome. They couldn't even level your thoughts.

    • @HamrawitሐምራTube
      @HamrawitሐምራTube Год назад +3

      ትግሬ መሆን አለብህ

    • @samiloveeth7920
      @samiloveeth7920 Год назад

      ​@@HamrawitሐምራTubeWhat a waste mind. You didn't learn anything from Dr. Derj

    • @Fikru1948
      @Fikru1948 Год назад

      What do you mean ❓️Dereje is already done ‼️
      R. I. P

    • @Ros-om3pz
      @Ros-om3pz Год назад

      ውይ በጣም እራስህን ግን ቅዱስ ያደርክ አልመሰለህም

    • @Fikru1948
      @Fikru1948 Год назад

      Wow👌
      His body language justices his level of depression.
      I wish him fast recovery ‼️
      😈😈😈

  • @asteradelin6488
    @asteradelin6488 Год назад +1

    ዶ/ር ደረጀ ሀሳብህን በጨዋ መልክ መግለፅ ስትችል ሰዎችን በስም እየጠራህ በማንነታቸው መሳደብ ተገቢ አይደለም! ሀሳባቸውን መተቸት/መሞገት ትችላለህ ነገር ግን ይህ ሁሉ subjective የሆነ ስድብን ምን አመጣው!

  • @edenwogayehu3890
    @edenwogayehu3890 Год назад +17

    I really like his confidence when he’s talking about his previous mental health challenges.

  • @tedlatekie7156
    @tedlatekie7156 Год назад +40

    ያንተ ደሞ ልዩ ነው 🤣 እግዚአብሔር ምህረቱን ይስጥህ 😓😓😓

    • @thematteroftime4486
      @thematteroftime4486 Год назад +1

      ከብት እበት መቸም የተለየ ሀሳብ መቀበል ያማል ደንቆሮ

    • @undermysaviour
      @undermysaviour Год назад +4

      @@thematteroftime4486 ክክክ የተለየ ሃሳብ አልሰማንም ርካሽ ስድብ ነው የሚያወጣው። ይሄ ለአንጎለ ቢስ መንጋ እንጂ ለሰው ልጅ ሃሳብ አይደለም። ከብትም አይገዛውም ከብት የከበረ እንሰሳ ነው አንቺ ንዑስ ሰው ነሽ የተስማማሽ ለዝያ ነው።

    • @hanielalemayehu3880
      @hanielalemayehu3880 Год назад

      ዶ/ር ደረጄ 'ወፍራም ደንቆሮ' ብሎ የሚጠራው አንዱ አንተ ነህ

    • @thematteroftime4486
      @thematteroftime4486 Год назад

      @@hanielalemayehu3880
      ከብት እበት

    • @mikimarkos4696
      @mikimarkos4696 Год назад

      Denkoro. His intellect is way out of your league

  • @Bwondema
    @Bwondema Год назад +8

    You should send this interview to his doctor. This will probably help to diagnose him much better. I wish him to recover soon.

  • @girumteferi9797
    @girumteferi9797 Год назад +2

    ያንተ አይነቶችን ፈጣሪ ያብዛልን ለብዙዎች መድኃኒት ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ ዶ/ር

  • @ethiopiafirst1226
    @ethiopiafirst1226 Год назад +18

    ✋ I am hard core Amhara 💪 but I still respect Dr Dereje freedom of speech Again he have to respect others freedom of speech.

    • @alg7524
      @alg7524 Год назад +1

      Dereje has no substance except insulting? He has not provided any factual evidence against Mesketem and others. Yet he calls himself a trained lawyer.

    • @እዉነትተናገሩ
      @እዉነትተናገሩ Год назад

      @@alg7524 this suckers lunatic dude's, disrespected every individuals,race's,Creed's, literally he insulted the whole societies. Sometimes it's good excused act's like insane. Because it's would helped you to escaped from court's. The ways I looked at it this retarded moron's he got no pointed. All he does is running his filthiest mouthed against peoples of Amhara's and peoples of Oromos as a matters of fact's, he went to fars and called naming and shaming individuals!!!

    • @ninigetaneh2634
      @ninigetaneh2634 Год назад

      ገልቱ ሰዉ የሚሰድበዉን ይወዳል

  • @sisaywoldeyohannes737
    @sisaywoldeyohannes737 Месяц назад +1

    Wow! What a great person is this wonderful Dr.!

  • @alexfentaw7328
    @alexfentaw7328 Год назад +10

    He is a well-educated person. If what Meskerem said was ridiculous, why would this man be out of his mind? Why is he so upset now? What he says is full of contradictions. He tells us what doesn't work for himself. He himself is confused. He seems to be on the brink of madness. I wish he could see a medical doctor.

    • @abebebela3143
      @abebebela3143 Год назад +2

      Alex, right you're! Every of his words contradicted each other. He still must see his physician. May Lord heal him and take him out from the situation he has been.

    • @Tibeb-d6z
      @Tibeb-d6z Год назад

      @@abebebela3143 may be you need to see one also

    • @fz8520
      @fz8520 Год назад

      I think it is you who is so imbecile and empty-minded; probably it is way beyond your calibre to comprehend what he was saying in plain language.

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 Год назад

      He already saw one and is recovering from his illness.

  • @azmeragebreegziabher4476
    @azmeragebreegziabher4476 Год назад +14

    ዶር እድሜና ጤና ይስጥልን

    • @Fikru1948
      @Fikru1948 Год назад

      Min Xiena alew 💀💀💀💀 R. I. P

  • @aynekulutefferra
    @aynekulutefferra Год назад +14

    በትክክል 👈👈👈
    ጨዋ ብሔርተኛ የለም !!!🙄👈

  • @abeba2241
    @abeba2241 Год назад +4

    ዶክተር ደረጄ መስከረም አበራን በስድብ ጋጋታ ማሸነፍ አትችልም ክብር ለመምህርት መስከረም አበራ

  • @minabtube8074
    @minabtube8074 Год назад +6

    He is very intelligent guy real 8intellectual

  • @bengared2281
    @bengared2281 Год назад

    የምትናገረው ሁሉ ዕውነት ነው፣ አነጋገርህ ግን አፀያፊ ነው። አሳዛኝ ፍጡር ነህ።

  • @etheth5034
    @etheth5034 Год назад +4

    ሶል እናመሰግናለን 👍👍👍🙏🙏👍👍
    ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @fikirufishea6684
    @fikirufishea6684 Год назад +2

    mesmerizing...discussion ...i have good respect for Dr Drge for his open minded ...ideas and solo you know how to handle and forward your questions

  • @Antenehb44
    @Antenehb44 Год назад +8

    Just awesome OMG just awesome...❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abrahambezu6188
    @abrahambezu6188 Год назад +1

    Slowly, I am addicted to your opinions and interviews. Hat off, Dr. Dereje

  • @aselefechgirma4908
    @aselefechgirma4908 Год назад +24

    እረ እረ የስድብ ማሽን !እንዴት ያስደነግጣል፣የአመቱ ምሁር ተሳዳቢ።ክክክክ

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 Год назад +1

      ወንድ እንዲህ ሲሆን ያሳዝናል።

  • @mayday7757
    @mayday7757 Год назад +1

    ታላቅ አድናቂህ ነኝ ሰለሞን ።
    ደረጀ ፈለቀ ታሟል ጎበዝ ሰው ነበር ተራ ተሳዳቢ ሆነብኝ በተለይ መስከረምን።ዶ/ር መባሉ ገረመኝ ወይ ወሎ አገሬ ገነት ዘውዴን 'አንድሪያስ እሸቴን ዳዊት ዮሀንስን እረ ስንቱ ማፈሪያወች ተወለዱ ወይ ነዶ አለ ዳኛው ይማና።

  • @etaferahuabebe8072
    @etaferahuabebe8072 Год назад +13

    ወንድማችን ተጨማሪ የጥሞና ጊዜ ቢወስድ አይከፋም። ከስድብ ናዳ ውጭ አንድም ጊዜ እቃወማቸዋለሁ የሚለውን ነገሮች በሃሳብ ሲሞግት አላየሁም የሚቃወሙትን ሁሉ በስድብና በንቀት ሲስተናግድ እንጅ ሃሳባቸውን ሲያፈርስ አይታይም ይሄ ደግሞ እሱን ባለጌ እነሱን ጨዋ ያደርጋል ሰለሞንም ልክ ልኳን ልንገር ብሎ በአንተ ሚዲያ አቅርበህ ጨጓራቸውን ልላጥ የሚልን ሰው እነሆ መንገዱ ማለትስ የተገባ ነውን? መስከረምም እሱ ላውርዳት ብሎ በደከመበት ልክ የምትገለጽ አይደለችም።

    • @ateheneshmola6849
      @ateheneshmola6849 Год назад

      🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👎👹👹👹👎👎👎👎👎👎🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🐃🐃🐃🐃🐃🐃🐃🐃🐃🐃🐃🐃🐃🐃🐃🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪

    • @ateheneshmola6849
      @ateheneshmola6849 Год назад

      👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮👎👎👎👎👎👎👎👎🐃🐃🐃🐃🐃🐃🐃🤮🤮🤮🤮🤮🤮

    • @ateheneshmola6849
      @ateheneshmola6849 Год назад

      Qqqq

  • @abemeshe
    @abemeshe Год назад +14

    ይሄ ሰውዬ ብዙ እውነት አለው! በተለይ ስለዩንቨርሲቲ ማህበረሰብ የተናገረው።

  • @tsegamezgebu4429
    @tsegamezgebu4429 Год назад +9

    Thank you, for your insight. He said the fact but our society dose not want to face facts. Very hypocrite society

  • @simrettdedta165
    @simrettdedta165 Год назад +15

    I respect you DR Derje… passing thorough Depression is not easy. I lost the most beautiful Sister because of Depression and she took her on life with Tran Accident.
    Glory to Jesus you are delivered. And speaking with Freedom is not many experience.🙏

    • @Fikru1948
      @Fikru1948 Год назад +4

      It justifies so much of his character ‼️
      I've not experienced such an arrogant and disrespectful elites
      in my life !
      Scholars are most of the time polite and caring ‼️

    • @sebleasmare7181
      @sebleasmare7181 Год назад

      I am sorry for you loss ! I lost my beautiful friend because of depression too as a result she took her own life in my other friend house! But she was blaming herself for what happened to her not others like this dude does! 🥲

  • @seble6594
    @seble6594 Год назад +11

    BIG RESPECT Dr. DEREJE 👏👏👏

  • @atsedegebremedhin1278
    @atsedegebremedhin1278 Год назад +16

    As tigraweiti l appreciate Dr dereje the way he criticizes TPLF and the so called extreme amhara nationalists. He is so intelligent and liberal minded.

    • @davidodav
      @davidodav Год назад

      do not fool yourself. I have a lot of tigreans friend and they are 99% woyanie supporters. For me Woyanie is number 1 enemy to Ethiopia! I do not hate Tigreans but I hate Tigreans Woyanie, Amhara Woyanie and Oromo Woyanie. The current regime is another version of woyanie!

    • @Kereyeze
      @Kereyeze Год назад

      እግዞ

    • @Kereyeze
      @Kereyeze Год назад

      ክክክ

    • @Kereyeze
      @Kereyeze Год назад

      እይ እትዮጵያዊ እና እውቀት

    • @Kereyeze
      @Kereyeze Год назад

      አሁንም ጨርሶ ይማርህ ወንድም

  • @אשנאפי
    @אשנאפי Год назад +4

    ዶ/ር ደረጄ በዕውቀትና በስድብ አንደኛ ነህ

  • @aberhamweldegiorgies1630
    @aberhamweldegiorgies1630 Год назад +14

    Meskerem is living rent free in the guy’s mind.

  • @Daguinfo
    @Daguinfo Год назад +42

    This guy is completely out of reality. He really needs a good psychiatric or a good friend to make him believe that he should stay away from politics.

    • @solomonsibhatu9720
      @solomonsibhatu9720 Год назад +1

      He all taking about the truth .

    • @SuperMaereg
      @SuperMaereg Год назад

      He's not lying like other stupid አስመሳዮች። I appreciate how he's logical.

  • @mergiataye3553
    @mergiataye3553 Год назад

    ዶክተር የራሰህ አስተሳሰብ ልክ ነውብለህ የሌላውን ከምታጣጣል እንደኔ ባትናገር ይሻል ነበር በአንተ ደረጃ ስድብ ያስጠላል

  • @tigistdesta468
    @tigistdesta468 Год назад +20

    This conversation is not healthy for anyone. It looks more relevant to his emotions

    • @trialtube6365
      @trialtube6365 5 месяцев назад

      በጣም እንደወቅቱ የሚነፍስ
      ÷ በስሜት የተሰለበ ሙህር::

  • @DawitMana-wj6xk
    @DawitMana-wj6xk 11 месяцев назад

    ዶክተር እያወራ ያለው ትክክል ነው ነገር ግን የበለጠ በሰዎች ዘንድ እንዳይጠላ እፈራለሁ ። ምንአልባት አስተማሪ እንደመሆኑ መጠን ለተማሪዎቹስ ምን አይነት አመለካከት ሊኖረው ይችላል? በዚህ አመለካከቱና ጥላቻው ለተማሪዎችሁ ምን አይነት እውቀት እና አመለካከት ሊያስጨብጣቸው ይችላል? ተማሪዎቹስ ምን ሊማሩ ይችላሉ?

  • @dawarajo8538
    @dawarajo8538 Год назад +21

    ይሄን 50 ፀብልም አያድነውም !

  • @yosefetopia1528
    @yosefetopia1528 Год назад +7

    የዶክተር ደርጀን እና የመምህርት መስከረምን ውይይት አዳምጫለሁ ዶክተሩ ይሄን ያህል እርር ድብን ያደረጋቸውን ማየት ባልችልም እንዲህ ተጎድተው የሚሳደቡትን ስድብ እንኳ መምረጥ ያልቻሉበትን ሁኔታ ሳይ ውይይቱን እንደገና ለመገምገም ሞከርኩኝ አሁንም ይህን ያህል የወረደ የዱርዬ ስድብ ከአንደበታቸው ሲወጣ የማውቀው የበሰለ የሰላ እና የታረቀ ቃል የሚተፋው አንደበታቸው እንዴት እንደ ወስላታ ተፉት? አልናደድም ይላሉ ግን እርር ድብን እያሉ እያየን ነውና ነገሩ እንዴት ነው? ..ምናልባት ከድባቴያቸው አላገገሙምን? ወይስ "ብሽሽቅ እችልበታለሁ ጨጏራ እልጣለሁ" ማለታቸው ደግሞ ጭንቅላታቸውን እስከመጠራጠርም ደርሻለሁ...ሌላው ስለ መፅሃፍ ቅዱስ ሲጠቃቅሱ እንዴት" ደደብ ደንቆሮ " ወዘተ ስድቦች በመፅሃፍ ቅዱስ የተወገዙ ሰውን "!" ብለህ በፍፁም አትሳደብ ይላል... ለማንኛውም ትችትዎ ስድባዊ ቃላት ባላቀፈ መልኩ ቢሆን ጥሩ ነበር...ሆኖም ዶክተር ደረጀ ጤናው በትክክል አሳሳቢ ደረጃ ላይ የደረሰ ይመስላልና ወዳጆች አንድ በሉ,ልናጣቸው አንፈልግም ሙሉ ጤንነታቸው ሲመለስ ያለስድብ ለኢትዮጵያ ይጠቅማሉና...ወዳጄ ዶክተር ዘለቀ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርዎት::

  • @kassahuntilahun586
    @kassahuntilahun586 Год назад +13

    So breath taking. I can't wait to enjoy part 2. 🙏

    • @samiloveeth7920
      @samiloveeth7920 Год назад

      Mr too bro..

    • @Michaelzeaman
      @Michaelzeaman Год назад

      Exactly right ?? And am the one of them he insults but he makes me to see my self and he is right !!

  • @fitsumbulcha7927
    @fitsumbulcha7927 Год назад +1

    The best thinker so far- Thank you Doctor.

  • @azebterefe5648
    @azebterefe5648 Год назад +9

    በጣም አዝኜብኸለሁ ሰሎሞን ሹምዬ፣ ፕሮግራምህን እከታተለው ነበር፡ ምክንያቱም አስታራቂ አስተያየት ስለምታቀርብ። ግን ይሄ በሽተኛን እና ተሳዳቢ በማቅረብህ አንድ ተከታይ አጥተኸል።
    ኢትዮጵያ የሚያስፈልጋት አስታራቂ እንጂ፣ ተሳዳቢ እና የሚያጋጩን እንደ አሸን ስለፈሉ አይደል እንዴ በዝቅጠት ያለነው???

    • @tsedalemariamhailu8063
      @tsedalemariamhailu8063 Год назад

      አስታራቂነቱን ትቶ እሳት ቆስቋሽ ሆነ እንጅ።
      እኔም የሰለሞን ሹምዬን ፕሮግራምን ደንብፕኝነቴን አቁሜአሌሁ

    • @8beyene
      @8beyene Год назад

      I am so sad too , sideb yemiyastemiren mech atan

  • @yohnasmulugeta4488
    @yohnasmulugeta4488 Год назад +5

    I don't think you should downgrade her like that.She stand for what she believes, what is your stand? Do you think the reality on the ground entertain your reasoning and understanding? I don't think so.....Sometimes being right doesn't mean it will solve the problem

  • @ge821
    @ge821 Год назад +16

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ይሄ ሰው እርዳታ ያስፈልገዋል እኮ ሰለሞን : እግዚአብሔር ይማርህ ወገኔ ፣ አብሮ አደግ አለኝ እንደዚህ ጀምሮት መጨረሻው መንገድ ላይ ነው የሆነው : እጅግ ያሳዝናል : ለሰውየው ከማዘን ይልቅ መልሳችሁ የምትሳደቡና በብዛት በእንግሊዝኛ በጣም እያደነቃችኹ ; እያሞገሳችኹ የፃፋችኹ ሰዎች (ይገባኛል ከስር እንዳትሰደቡ ነው ) የአካዳሚካል ችግር የለበትም እርግጥ ነው ግን በማንኛውም ሚዛን ይሄንን ሰው እንደ ጤነኛ ሰው ከማንቆለጳጰስ ወደ ጤናው የሚመለስበትም ምክረ ሀሳብ መስጠት በተሻለ ነበር : ከፖለቲካው ግርግርና ከእንካ ሰላምታው ሸሽቶ የህክምና ክትትል ካላደረገ : በቅርብ መጨረሻውን ታዩታላችሁ : ፣ ለእኔ ያለበት ሁኔታ የሚታዘንለት እንጂ የሚታዘምበት አልመሰለኝም : ለቋል እኮ !!!
    ክፍል ሁለቱን ማብቂያው ላይ ተመልከቱ ምን ጠይቆት ምን እንደሚመልስ ችግር ላይ ነው አትፍረዱበት : እግዚአብሔር ይማርህ ወገኔ😭🙏

    • @calebsisay
      @calebsisay Год назад

      you are the one who is fool and garbage.

    • @Keeulee2305ke
      @Keeulee2305ke Год назад +1

      መሀይም ሰንቴ ይኾን edit ያረከው

    • @frehiwotzeru84
      @frehiwotzeru84 Год назад +3

      ጤነኛ ማትመስለውስ አንተ ነህ

    • @ge821
      @ge821 Год назад +1

      @@Keeulee2305ke አዋቂው በቃላት ግድፈትም ኤዲት ይደረጋል በሀሳብ ሞግት : ስድብ ላይ ከምትሮጥ : እኔ ሰውየው ችግር ላይ ነው ያልኩት ከሚጠየቀው ከሚመልሰው ከንግግሩ ተነስቼ ነው : በተማረበት ትምህርት አዋቂ ነው ምንም ጥያቄ የለውም እሱን በትምህርቱ የመተቸት አቅሙም እውቀትም የለኝም ግን ጤነኛ አይደለም : እግዚአብሔር ይማረው : አንተንም ዘለህ ሰውን ከመዝለፍ ቁሻሻህን ሰው ላይ ከመጣል እግዚአብሔር ይማርህ

    • @aklimokovic1651
      @aklimokovic1651 Год назад +3

      የሰው ልጅ ይገርማል። ወደ መንጋው ስላልሄደ(የምትደግፈውን አጥንት ወግኖ)ና ድንጋይን ድንጋይ ብሎ ስለተናገረ ታማሚ አልከው። ኮሜንቶችን ካየሀቸው ከ10 ሰው 8/9 ሰው ትክክለኛነቱን መስክሯል። ወዳጄ ድጋሚ videoን እየው።

  • @assefajudah8559
    @assefajudah8559 Месяц назад +1

    The poll. Many, many ethiopians cry, "why did you pass away " !!! Many wished , you would have been a judge, of couse, many know you studied law !!! The ethiopian people miss you. Rest in Peace. One day, one day , maybe,mabybe.....

  • @fitsum7227
    @fitsum7227 Год назад +12

    ሰለሞን፣ መስከረምን ማሰደብ ነው እንዴ አላማህ? በሌለችበትና እራሱዋን መከላከል በማትችልበት ሁኔታ እንዲሰድባት መፍቀድ የለብህም ነበር። ሲጀመር እግዚአብሔርን የሚያውቅ ሰው ቢሆን ባልናቃት ነበር። she is out of my league ማለት ምን ማለት?
    Seria B እየተጫወተ 😂
    ለማንኛውም በጣም ተሳዳቢ ሰው ነው።

    • @betybety2081
      @betybety2081 Год назад +2

      የሚገርመው እኮ ሀሳቦን ሳይሆን ደምና ስጋዋን መርምሮ መሳደቡ ነው። ኢትዮጵያን የገጠማት ነገር እኮ በያይነቱ ሆነ 🤔🤔😞😞😞

    • @kidusabebr3068
      @kidusabebr3068 Год назад

      Alesedebatem yehonechiwen new yalat weyim yegeletsat

    • @tameratgutema9834
      @tameratgutema9834 Месяц назад

      እስዋ ምን እያደረገች ነበር በፌስቡክ ሆነ በሌላ ቅቤ እየቀባችው...????

  • @abdulazizahmed429
    @abdulazizahmed429 Год назад +8

    እሚገርም እውነት በእውነተኛ ሰው አንድነት ሲገለፅ እንዴት ያምራል ገበያነሁ ስለጋበዝክልን በጣም እናመሰግናለሁ :: እብሶ ስለ አእምሮ ህመተኞች የተናገረው እንጀቴ ገብቶአል :: ከእውነት ጋር እስከወዳኛው ለተጣላው ህብረተሰባችን እንዲህ ያለ እውነት በስም ሳይሆን በምግባር ምሁር መስማት ቢያንስ ለጥቂቶችም ቢሆን መድሃኒት ይሆናልና በርታልን በልልኝ !!!

  • @ሀዛልዩቱብ
    @ሀዛልዩቱብ Год назад +24

    አኡዙቢላ ይህ ሠዉ በጥላቻ ያበደ ነዉ። ለማንኛዉም ለሚድያ አይመጥንም

    • @tameratgutema9834
      @tameratgutema9834 Месяц назад

      ሁሉም ሰው የሚጠላው የሆነ ነገር አለው አዲስ ነገር አይደለም አጨብጫቢዎችን ውሸታሞችን ዘረኞችን አድር ባይ ፖለቲከኞችን ይጠላል ይህን ተናገርክ ብለው ለሚሰድቡት ለሚያንቋሽሹት የማይችሉትን ናዳ ያሸክማቸዋል ሲጀመር መንግስት አበክሮ ጥላቻን በሚሰብክበት ሐገር ላይ ጥላቻ ቢያድርበት ምንይገርማል ????

  • @yedilfana8206
    @yedilfana8206 Год назад +1

    ዶክተር ደረጄ በጣም የማከብርህ ሰው ነህ ግን መስከረምን ከሌላት ማንነቷ አውርደህ መጢቃ፣ደደብና ዲቃላ እያልክ በዘላለፋ የገለፅክበት መንገድ ካንተ አይጠበቅም። ሁለታችሁም የሀሳብ እንጂ ሌላ ልዩነት የለባችሁም የግል ፀብ አታስመስለው ፡ የፖለቲካ እይታህን እንጅ ስእብህናህን እንዲህ በስድብ አልተቸችም። ያንተንም የሷንም ሀሳብ የሚገዙ ብዙ ዜጎች አሉ ስለዚህ ልዩነታችሁን ማክበር እንጂ በአመለካከቷ ልትዘልፋት አይገባም።

  • @abebetesfaye4957
    @abebetesfaye4957 Год назад +3

    ይገርማል ፣ይህ ስው እውነት እውነት ነው የምላችሁ እውነትን **አብዶል**

  • @እማማኢትዮጵያ-ኘ6ቀ
    @እማማኢትዮጵያ-ኘ6ቀ Год назад +2

    እባክህ ሰሌ ወደ አማኑኤል ብትወስደው ውለታህን ከፈጣሪ ታገኘው ነበር

  • @ethiopia9326
    @ethiopia9326 Год назад +2

    ዋው በጣም ተሳዳቢ ሰው ነው እንዲያውም መስኪ አሳድጋሃለች 7 ተኛ አርጋሃለች አነጋገርህ ግን መንደሬ ነው ምትመስለው

  • @tewodorll6596
    @tewodorll6596 Год назад +1

    የግድያ ሙከራ ነበረብኝ ያልከውን ሳትረሳ ራስህን ግን በቅርብ የምታጠፋ ይመስለኛል!የሚጠፋ "ሀሳብ" የያዘ ሰው መጨረሻ ይኸው ነው!!

  • @azmachtefferi3892
    @azmachtefferi3892 Год назад +3

    Thank you dr Dereje!! ሰው መሰባሰብ ካለበት መሰባሰብ ያለበት በአስተሳሰቡ ነው።

    • @ateheneshmola6849
      @ateheneshmola6849 Год назад

      👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🐃🐃🐃🐃🐃🐃🐃🐃🐃🐃🐃🐃🤮🤮🤮🤮🤮🤮👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👎👎👎👎👎👎👎

    • @ateheneshmola6849
      @ateheneshmola6849 Год назад

      Qqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqqq

    • @ateheneshmola6849
      @ateheneshmola6849 Год назад

      🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹🤮👹👹🐃🐃🐃🐃🐃🐃🐃🐃🐃🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪

    • @ateheneshmola6849
      @ateheneshmola6849 Год назад

      👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹🐃🐃🐃🐃🐃🐃🐃🐃🐃🐃🐃🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮👎👎👎👎

  • @melkamyaradalig6205
    @melkamyaradalig6205 Месяц назад +2

    RIP Dr you really an intelligent man

  • @AliAhmed-se9sg
    @AliAhmed-se9sg Год назад +7

    ይሄ ሰዉየ የምር ታሟል ለራሱ የሚሰጠዉ ግምት ይገርማል እኔ እያለ ስለራሱ የሚቆልለዉ ነገር አልተመቸኝም ከእንደዚህ አይነት ሰዉ ምንም የሚገኝ እዉቀት የለም

  • @danielhaile5484
    @danielhaile5484 Год назад +2

    If he could convey his ideas with humility he could help people and the country more.

  • @binman3320
    @binman3320 Год назад +25

    Hey Solomon
    This is my very first experience from you that you were unfair , unfar to the people who are insulted by Dr. Dereje. Since they weren't there to defend themselves, it was your responsibility to manage it somehow. I really appreciate your effort and your beautiful thoughts refelected in your TV show in most of the episodes. However, this time I strongly recommend you to apologize to the people who are insulted while the mic was under your control. It is your responsibility!!

    • @Fikru1948
      @Fikru1948 Год назад

      Ante Dedeb TIGRE Izih min tiseraleh ❓️

    • @binman3320
      @binman3320 Год назад +1

      @@Fikru1948 hahaha 😆 ሀሳብ የለሽ ደካማ :: እከካም አለ ሰውየው !!

    • @Fikru1948
      @Fikru1948 Год назад

      @@binman3320
      Minew Qolah ❓️
      Ikakam - SEGEXE💀💀😁💀💀

    • @binman3320
      @binman3320 Год назад +1

      @@Fikru1948 eski hasab kaleh amta please. What makes you upset in my comment? Dr Dereje is completely right about the people like you መደዴ መንጋ . I only upset because he completely misunderstood the genuine Meskerm Abera. She didn't disrespected him in the first place. We all saw the interview he is mentioning. Very sad

    • @thematteroftime4486
      @thematteroftime4486 Год назад

      ከብት እበት እውነትን መዋጥ ከከበደህ ገደል ግባ።

  • @btnibret3496
    @btnibret3496 Год назад +1

    I love this guy 👦 I have respect for him
    God bless you 🙏 ❤️

  • @hlinaminyilal7540
    @hlinaminyilal7540 Год назад +19

    He talked 30:00 minutes out of 59:35 about other people and total gossip. He assumes that he’s in righteous mind but unfortunately he’s still sick. እግዚአብሔር ይማረው!