በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ልዩ ቆይታ ከዶክተር ደረጀ ዘለቀ ጋር…10/23/2019

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 окт 2024
  • Multistreaming with restream.io/
    www.gofundme.c...

Комментарии • 125

  • @kiresetosefekernaw4643
    @kiresetosefekernaw4643 5 лет назад +26

    ዶክተር ደረጄ ብሠማው የማልሠለቸው በሱ ዘመን ያለው ወጣት ስለሆንኩ ኩራት የሚሠማኝ የሀሣብ ከፍታው ባለቤት እንቁአችን ኢትዮጵያዊ ዶክተር ደረጄ ዘመንክ ይባረክ ቴዲያችን እንቁአችን በርታ

  • @andnetmigbaru9531
    @andnetmigbaru9531 5 лет назад +19

    ዶ/ር ደረጄ እና ቴዲ በጣም እናመሰግናለን እውነታውን ስለ ምትተነትኑ !!!

  • @ayalewudemsie1794
    @ayalewudemsie1794 5 лет назад +44

    ዋውው ደፋሩ ዶክተር ደርጀ ዘለቀ ምርጥ ሙህር ነህ

  • @Mandf-fikir4ever
    @Mandf-fikir4ever 5 лет назад +6

    ጠቃሚና ወሳኝ ጉዳዮች የተነሱበት ምርጥ ውይይት ነው
    ዶክተር ደረጀ ስለ ኖቤል ሽልማቱ ያለህን ዕይታ ወድጄዋለሁ👌💚💛❤
    ለኢትዮጵያ እና ለባህረነጋሽ(ኤርትራ) ፀብ አያስፈልግም ሰላም እንጂ💚💛❤

    • @Mandf-fikir4ever
      @Mandf-fikir4ever 5 лет назад +1

      @@berhanehaile4149 በእርግጥ ሃገር ለመገንጠል ሲባል ከተከፈለው መስዋዕትነት ይልቅ ኢትዮጵያን እንደ ሃገር ለማቆየት በጋራ የከፈልነው መስዋዕትነትን ብንጋራው ደስ ይለኛል ምክንያቱም የእርስበርስ ጦርነት ኢትዮጵያውያንንም ኤርትራውያንንም ምን ያህል እንክትክታችንን እንዳወጣን እናውቃለን ቴዎድሮስ ፀጋዬም ሁሌ የሚናገረው አንድ ሃገርንና አንድ ህዝብን ሁለት ለማድረግ የተደረገው አላስፈላጊ እልቂት መጥፎ እንደሆነና ተገቢ እንዳልነበር ነው። አሁንም ቢሆን ከመናቆር ይልቅ አንድ ብንሆን ብንጠቃቀም የተሻለ ነው።
      የኦሮሞና የትግራይ ህዝብን ከኢትዮጵያዊነት ዝቅ ለማድረግ ወይም ለመገንጠል የሚሰሩት የማይረቡ ሃገርና ህዝብን የካዱ ፖለቲከኞች ናቸው። ቴዎድሮስ ወደ እርስበርስ ጦርነት አንግባ፣እኛ በአራቱም ማዕዘን ያለን ኢትዮጵያውያን የተለያየ ባህልና ቋንቋ ያለን ግን አንድ የሚያደርገን ኢትዮጵያዊ ዜግነት ያለን:በጋራ ለሃገር የደማን:የቆሰልን:የሞትን ነን በኢትዮጵያ ጥላ ስር በፍቅር እንኑር ማለቱ ኢትዮጵያዊ ለሆነው የኦሮሞ ማህበረሰብም ይሁን ለሌላው ዜጋ ካለው ስስት የመነጨ እንጂ ሌላ አይደለም ይህን ደግሞ በኢትዮጵያዊነታቸው የማይደራደሩት የኦሮሞ ማህበረሰቦችም ይሁኑ በአራቱም አቅጣጫ ያሉት ኢትዮጵያውን ይረዱታል። Thanks👍💚💛❤

  • @መልካምነትለራስነው-ኘ8ዀ

    አቤት ስወዳቸው ቴዲንም ዶ/ርንም 💚💛♥ 👌😘😘💪

  • @sisaybirhane1789
    @sisaybirhane1789 5 лет назад +18

    ይሄ ሰውየ ሲናገር 12 hours ብሰማው ንግግሩ አይሰለቸኝም መማር ማለት እንዲህ ነው!! thank you Dr dereje and teddye!!

  • @ኢትዮጵያጠላትሽይውደም

    ጀግና የኢትዮጵያ ልጅ ዶ/ር ደረጀ መላው እውነተኛ ኢትዮጵያውያን የአንተን ጀግነት ይዞ በልቡ የተቀመጠ ነው :: ብዙ የአንተ አይነት ምሁር አላቹ ተደራጁ ህዝቡ ይከተላችሗል :: ጥቂት በጥባጮች አዲስ አበባ ተሰባስበው ሃያል ነን ለማለት እይሞከሩ ነው:: ዶ/ር ደረጀ ፈጣሪ የእውነት አምላክ ይርዳን እንደራጅ

  • @ማቆያ
    @ማቆያ 5 лет назад +26

    አስተዋይ ምሁር ነህ። ኢትዮ ኤርትራ ጉዳይ ላይ 💯 እስማማለሁ። ከቴዲ ጋር የምታደርጉት ውይይት / ክርክር በጣም interesting እንደሚሆን ነው።

  • @Janhoy723
    @Janhoy723 5 лет назад +4

    Dr.Dereje is a bright, articulate and humble young man. His interviews are always interesting and a pleasure to listen.

  • @halimaadem145
    @halimaadem145 5 лет назад +14

    በጣም እድለኛ ነን ዶ/ር ደረጄን በማግኘታችን tks

  • @takelealemu1484
    @takelealemu1484 5 лет назад +4

    We love you so much doctor dereje zeleke !!! I'm happy when I heard your voice !!! God bless you and your family !!!

  • @merig627
    @merig627 5 лет назад +5

    Great political view and analyses. Dr. Dereje speaks to my true dream for educated Ethiopians. Pick real issues, speak laud, be honest, bold, passionate and align yourself with millions of speechless Ethiopians - Keep it up brother !!!

  • @antenehfikreselassie4191
    @antenehfikreselassie4191 5 лет назад +22

    ፍቅር ተግባር ይጠይቃል፡፡
    ኢትዮጵያ ምንጊዜም በክብር ትኑር፡፡አዱገነት የሁላችን ናት 💚💛❤

  • @samsonabraha9536
    @samsonabraha9536 5 лет назад +6

    ዳያስፖራውም መሬት ላይ ያለውም አሁን ሳይመሽ መደራጀት አለበት ፣ዶ/ር ደረጀ እና ሪዮት በጣም እናመሰግናለን በርቱ።

  • @wdeneshbetamu5231
    @wdeneshbetamu5231 5 лет назад +3

    It’s a blessing to have you my dear brother Teddy, thank you very Mach for your service and thank you for inviting Dr. Dereje too

  • @emebetengidashet2847
    @emebetengidashet2847 5 лет назад +4

    ዶር ደረጄ ነፍሴ ከምትረካባቸው ምሁር አንዱ ኢትዬጵያዊ ወገኔ ልዩ ልዩ ሰበአዊነት የሚነበብቦት ምርጥ የሰው ዘር ወገናችን ኖትና አምላክ ከሴረኞች ይጠብቅልን ክፉ አይንካብን ።ቴዲያችን እናመሰግንሀለን የምታቀርብልን ወገኖች ፍፁም ሰበአዊነታቸው ለእኛ ሰው አለን ተስፋ አላት ኢትዪጵያ የሚያስብሎ ሰዎችን ነውና ከመቀመጫዬ ብድግ ብዬ ምስጋናዬን አቀርብልሀለሁ። ተባረኩልን እንወዳችኃለን ።ዶር ደረጄ እስክንድርን አደራ በሀሳብ ከአጠገቡ አትለዬት ።አዲስ አበቤዎች ሌላ ቤት የለንም ሌላ መግቢያ የለንም ሁሉም ብሄር ወገናችን ነው አብረው ይጨርሱን ይሆናል እንጂ ያቺ ከተማ የአንድ ብሄር ሆና ሌሎቹ ሎሌ ሆኖ ለመኖር ፈፅሞ ፈፅሞ በህልሜ እንኳን ላይ አልፈልግም ።

  • @amhafantaye512
    @amhafantaye512 5 лет назад +14

    Thank you Teddy & Derje(PhD), never felt as helpless as today because of what is going on around, these mass of proteins called keros have to be dealt with by what ever means is appropriate.

    • @tezebtu9527
      @tezebtu9527 5 лет назад

      It is getting too late my bro, the rest of Ethiopian people is sleeping, and Abiy and the so called opposition parties are responsible for that. እጀግ አሳፋሪና አሳዛኝ ነው። አሁንም ቶሎ ተደራጅቶ የሀይል ሚዛን ለመፍጠር ካልተሰራ ነገሮች ሀገሪቱ ወደማትመለስበት መንገድ እየሄደች ነው።

    • @tezebtu9527
      @tezebtu9527 5 лет назад

      ሌልው ህዝብ በከንቱ ተስፋ እንዲዘናጋ የህዝብ አንቂ ወይም አክቲቪስት ነን የሚሉት እየሰሩ ነው። አንዲት ሀገር እንዴት ሙሉ የወደፊት የሰላም፣የዲሞክራሲ እና ኢኮኖሚ ሁኔታ በአንድ ግለሰብ ላይ አሳርፎ እንቅልፊን መተያት በተኙበት መሞትን ያስከትላል

  • @wubshetmitsun202
    @wubshetmitsun202 5 лет назад +2

    Thank you teddy for inviting Dr derege zeleke once again ,he is the intellectual open minded person that Ethiopia needs at this moment.i am so glad to hear his opinion.

  • @meseretnegussu9490
    @meseretnegussu9490 5 лет назад +28

    ውይ ቴዲዬ ዶክተርዬን ስለጋበዝክልኝ ምንኛ እንደተደሰትኩ መፅሀፍ ናቸው እኮ

  • @eliasa5683
    @eliasa5683 5 лет назад +2

    Dr.Derje you are a gift of light from God for the Erhiopian who live in darkness and under operation of OPDO and Jawar

  • @jamelayasin210
    @jamelayasin210 5 лет назад +6

    ቴዲየ መልካም ሰው ነህ ዶክተሩንም ስላቀረብክልን ከልብ እናመሰግናለን አሰስ ገሰሱን ከማቅረብ እድህ ያለ ቆፍጣና ሰው አቅርብልን በርቱ 💚💛❤💪💪

  • @nebibekele3019
    @nebibekele3019 5 лет назад +6

    Dr Derje Absolutely Right Brother

  • @wubshetmitsun202
    @wubshetmitsun202 5 лет назад +3

    Very intelligent scholar,I like the way he look at situations and the analysis he gives

  • @HiraAtaye
    @HiraAtaye 5 лет назад +7

    እናመሰግናለን

  • @ysehaklegesse1014
    @ysehaklegesse1014 5 лет назад +2

    💚💛❤ፍቅር ተግባር ይጠይቃልና ተግባራዊ እንሁን ደርዬ ውስጤ ነህ።

  • @mamexotmish2096
    @mamexotmish2096 5 лет назад +15

    የሚገርመው ነገር እነ አብይና የሞጋሳን አገዛዝ ናፋቂዎች እጅግ በጣም ቀሽም ድራማ እየሰሩ ነገር ግን በመሀይም እውቅታቸው ተናበውና ተደራጅተው አንድን ታላቅ ሀገር እያፈረሱ ይገኛሉ የበለጠ ደግሞ የሚገርመው ከዘውገኞቹ እኩል እንደውም በተሻለ ሁኔታ እነ አብይን የሚያምኑ ስዎች መኖራቸው ነው።

  • @keto327
    @keto327 5 лет назад +6

    Tnx both of u brilliant

  • @tsige8325
    @tsige8325 5 лет назад +11

    ይህን ስው (ምሁር) ስላቀረብክልን እናመስግናለን

  • @takelealemu1484
    @takelealemu1484 5 лет назад +5

    Thank you so much teddy for inviting doctor dereje zeleke I really like and respect him !!!

  • @progirl405
    @progirl405 5 лет назад +10

    ቴዲ ልበ-ብርሃኑ.ይህንን ጀግና ኢትዮጵያዊ ሙህር ስላቀረብክልን እናመሰግናለን::ለአዲስ አበቤ እና መላውየኢትዮጵያ ሕዝብ ግን ከነዚህ ቆንጨራም ጃ-wararwian ራሱን መጠበቂያ ነገር በየቤቱ ሊኖረው ይገባል::💚💛❤️

  • @okwayomot9719
    @okwayomot9719 5 лет назад +3

    Dereje analysises current political tormoil in a very impressive manner. Love his political view.

  • @tesfayegetahun8882
    @tesfayegetahun8882 5 лет назад +4

    ምንአባቴ ላድርግህ ዶክተር ደረጀ ዘለቀ
    እውቀትህ
    አንደበተ ርቱእነትህ
    ጥልቅ ሃገር ወዳድነትህ
    ደፋርነትህ
    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @woinshettesfaye6896
    @woinshettesfaye6896 5 лет назад +4

    ዶር ደረጀ የመከብርህ አንደበተ ርዕቱ እንደ አንተ ያሉ ሀገራችን ይብዙላት ቴዲ ስለጋበዝከው እናመሰግናለን

  • @birhanugonder6027
    @birhanugonder6027 5 лет назад +1

    well come our hero DR.dereje! your speech is v. interesting & I like it!

  • @paulgora9190
    @paulgora9190 5 лет назад +5

    My former lecture you have been brilliant all the way .

  • @wjshshdhd6884
    @wjshshdhd6884 5 лет назад +5

    ኢትዬጲያዊያን መደራጄት መደራጄት መደራጄት ብቻ ነው የሚያዋጣን ፠እንደ ሰው ሳይሆን እንደ መንጋ ከብት የሚያሰብትን ሰዎች መታገል ብቻ ነው ::

  • @brigittecolson9912
    @brigittecolson9912 5 лет назад

    ዶ/ር ስለ የኢትዮጵያ የባህር በር ጉዳይ ያለህን እይታ መስማት በጣም እፈልጋለሁ።

  • @abebadebebe4151
    @abebadebebe4151 5 лет назад +8

    Welcome I am waiting you guys all the day.

  • @teferaalemnesh4804
    @teferaalemnesh4804 5 лет назад +1

    DR. DEREG YOU ARE GENUN MAN

  • @tomasgetachew5136
    @tomasgetachew5136 5 лет назад

    Dr. Dereje and Teddy are principled intellectuals, bold and honest both full of integrity.

  • @hayal2284
    @hayal2284 5 лет назад +2

    thank God you guys are on Ethiopia's side.

  • @user-melakuhab
    @user-melakuhab 5 лет назад +2

    እናመሰግናለን ቴዳ የልጅ ማኛ

  • @teferaalemnesh4804
    @teferaalemnesh4804 5 лет назад

    My God Dr. DEREG Thak u. A auf your Shar interesting and truthly speech

  • @lifeisgoodlg
    @lifeisgoodlg 5 лет назад +3

    በኢትዮጲያ የመቱት ንጹሃን ኢትዮጵያኖች በጣም ኣዝነናል ነብሳቸው ይማር። የናንተ ኣስተሳሰብ ግን በጣም ያሳዝናል በኢትዮጵያ (በመሃከላቹ) ያለው የራስ በራስ የሞትና ህልቂት ጥፋት መፍታት ያለደረጋቹ ስለ የኤርትራ የባህር በር ከ 60,000 በላይ ሂወት የቀዘፈና 30 ዓመት የፈጀ ጦርነት እናቶቻችን ጸጉራቸው የላጠና ያለቀሰ በር ለማግኘት እንደራደራለን ማለት ተገቢ ኣይደለም። ልትጠቀሙ ትችላላቹ እንደ ጎረቤት ሳትሆኑ እንደ ወንድሞቻችን ።ፍትህና ሰላም ለሁሉም ኣለም!

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ዐ8ተ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ዐ8ተ 5 лет назад +26

    እሄ ሰውዬ እንደው ሲጣፍጠኝ አንጀት አርስ ነው እይታው የገለጻ ብቃቱ ምርጥ ዶክተር ነህ አሉ እንጂ እንደነ ዶክተር ዳኛቸው ሆድ አደር

  • @hiwotalamrew984
    @hiwotalamrew984 5 лет назад +1

    Wow, God bless you both 🙏

  • @syyeg
    @syyeg 5 лет назад +1

    I like this man ..thanks teddy !

  • @belbogale7402
    @belbogale7402 5 лет назад

    Bravo Brother Teddy (Reyot)!
    You invited one of the best talented elite Ethiopian, Doctor Dereje Zeleke.
    When you invite a person like Doctor Dereje Zeleke, rest assured we the listeners will benefit from uncensored unbiased factual indepth information.
    Amazing guest and Jornalist!
    Thank you!
    Keep up the good work brother Teddy!

  • @andua4929
    @andua4929 5 лет назад

    very impressive. Hopefully all "Normal human Ethiopians" can learn a lot from this Dialogue and can consider it as a wake up call to be united.

  • @hintsakiros6787
    @hintsakiros6787 5 лет назад +1

    Ketulubet.Enamesegnalen 🙏♥️

  • @aa-ru8tz
    @aa-ru8tz 5 лет назад +6

    እጅግ የሚገርም ጉዳይ ነው የኢትዮጲያ ሁኔታ። አንድ ወገን ፍጸሞ ጸንፍ ይዞ በሀይል ተደራጅቶ ሌላዉን ሊውጥ እየተቃረበ የተቀረው ደሞ የሚያረገው ጠፍቶ ቁጭ ብለዋል። አንድ ወገን እያጠቃ ሌላው እየተጠቃ እንስከመቼ እንደሚዘለቅ አላቅም

  • @tilahunshiferaw5474
    @tilahunshiferaw5474 5 лет назад

    Where have you been our hero? Your explanations are fruite ful

  • @tsehayemekonnen991
    @tsehayemekonnen991 5 лет назад +2

    ቴድዬ ምስጋና ይድረስህ ፣ ድከተር ዘለቀ ፣ ኦድሜና ጤና ይስጥልን ፣ ከክፉዎች አይን ልዑል እግዚይብሔር ይከልልን ።

  • @GrmiyeSolomon
    @GrmiyeSolomon 5 лет назад +1

    በእውነት በጣም ቆንጅ ሰራ ነው

  • @frehiwotbekele1960
    @frehiwotbekele1960 5 лет назад +1

    እግዚአብሔር ይርዳችሁ

  • @solomon6733
    @solomon6733 Год назад

    ከውይይታችሁ ስረዳ የትግራይ ህዝብና የአማራ ህዝብ ገዥ የተከበሩ ናቸው ሌሎቹ ባሮች ናቸው እናመስግናለን በዚህ ዘመን ይህን ስለስማን።

  • @alemoalmaz2311
    @alemoalmaz2311 4 года назад

    Egzeabher Ethiopia tarkon yemlsat 💚💛❤👍💕

  • @selafissaha6265
    @selafissaha6265 5 лет назад

    Dr derajia btam enmsgnalne blhebte slamhe ybza kfue aynkahe tnx

  • @tsigecorvaisier5233
    @tsigecorvaisier5233 5 лет назад +1

    ewntna sewe 💚💛❤

  • @solomon6733
    @solomon6733 Год назад

    ቴዎድሮስ በደስታ ከንፈር ሁሉ በደስታ ተነቃነቀ።
    ደረጄ በንዴት እውነቱን አወጣህው ልትመሰገን ይገባሀል።

  • @alemuabebe9674
    @alemuabebe9674 5 лет назад

    Do not can appreciate Dr.Dereje.

  • @kassahun8982
    @kassahun8982 5 лет назад +1

    በርታወንደሜ. ከጎንክ. ህንሆናለን

  • @teferaalemnesh4804
    @teferaalemnesh4804 5 лет назад

    Thak u Tedi

  • @aa-ru8tz
    @aa-ru8tz 5 лет назад +4

    unless other people organize themselves,it's getting late already. There will be inrrecovarable damage if things continue like this.

  • @kassahun8982
    @kassahun8982 5 лет назад +1

    ጎበዝ

  • @fggfd4034
    @fggfd4034 5 лет назад

    Dokter dereje ketemaru ayker endate new agerun bandi menetser mayet enat woldalechi yezemeni muhur allah ytebkeh yareb👌👈

  • @samuaelbezabh9061
    @samuaelbezabh9061 5 лет назад +2

    ዶ/ር ደረጄ እንግሊዝኛውን ቀንስ
    ቴዲ እባክህ ሰወች ሐሳባቸውን እስኪጨርሱ ታገስ

    • @e39_m55
      @e39_m55 5 лет назад

      🤦🏽‍♂️ aye yegna sew, Is that what you took out of this discussion?

    • @samuaelbezabh9061
      @samuaelbezabh9061 5 лет назад

      @@e39_m55 I enjoyed the entire conversstion except the stated minor misgivings. I meant to help both improve their skill of imparting ideas to their audience.

    • @yohannesbaraya4269
      @yohannesbaraya4269 5 лет назад

      This is the document that Dr Dereje claims he couldn't came across anywhere. But anyone can google it. Intellectual dishonesty of Ethiopian elite, as usual.
      Asmara Peace Agreement 2018
      Key points
      The state of war between Ethiopia and Eritrea has come to an end
      To forge intimate political, economic, social, cultural and security cooperation
      Diplomatic ties, transport, trade & communication links resume
      The decision on the boundary will be implemented
      Jointly ensuring regional peace, cooperation and development

  • @husseinnuri8930
    @husseinnuri8930 5 лет назад +3

    Enkoan dehna metu desblonal

  • @alemdamte9918
    @alemdamte9918 5 лет назад +1

    Dr. Thank you for your explanation, but trust me racist will never win. It is a matter of time that we Ethiopians will be united.

  • @wjshshdhd6884
    @wjshshdhd6884 5 лет назад +2

    ጄዋር ካልጠፋ መቼም ቢሆን ሀገራቺን ሰላም አትሆንም ::

  • @dan50890
    @dan50890 5 лет назад +2

    መንግስት የስልጣን ሞኖፖሊውን ፀጥታን ሰላምን የዜጎችን ደህንነት ለማስጠበቅ አለመጠቀሙ የመንግስቱ መኪና በትክክል እንዳይሰራ አድርጎታል ማለትም ፍርድ ቤት ፖሊስ በተወሰነ መከላከያው ጭምር ስራቸውን በተገቢው አለመስራታቸውን ያመለክታል ይህ ማለት ህግ አውጭው ህግ አስፈፃሚውና ተርጏሚው ድሮም አይሰሩም ነበር አሁን የበለጠ መሰናከላቸውን ያረዳናል ይህ ደግሞ ወደአናርኪና የርስ በርስ ግጭት የስልጣን ሽሚያ የሚያስገባ ነው ወይም በማስገባት ላይ ነው ::ስለዚህ የአብይ መንግስት በዚህ ድባብ ፈፅሞ ለምርጫ እንደ ማንቀርብ የሚጠፋው አይደለም ብንቀርብም ውጤቱ የተበላ እቁብ ነው የሚሆነው ::ወይ ለሽግግር መንግስት መዘጋጀት ወይም የለውጡ የመጀመሪያ የእኩልነትና የዲሞክራሲ አላማ በማስቀጠል ወደ ነበረበት ሃዲድ ማስገባት ይሆናል ::

  • @denineshasfaw3294
    @denineshasfaw3294 5 лет назад +2

    Hi Guys

  • @lemresom9476
    @lemresom9476 5 лет назад +1

    The blind guy has wyana attitude

  • @teferaalemnesh4804
    @teferaalemnesh4804 5 лет назад

    They are already in A. A more and more

  • @astuka3938
    @astuka3938 5 лет назад +2

    ሰላም ቴዲ

  • @iyasugebeyehunigatu7211
    @iyasugebeyehunigatu7211 Месяц назад

    RIP😢

  • @avichiapache3922
    @avichiapache3922 5 лет назад

    Ye godena tiyakei..new. Simiminetu ko... be gilx tedergewal....yitawekalim... dr dereje betam tikikileja ethiopiawi neh. Aye yehei shinfilawn kimalam tigrei alem yechelemew chelema gna. Le weyane yaderegewin wirdet lishefin likelakel yimokiral. Awekut. Yehei be ethio yeminegid ye weyanei menga sibisib new. Nikubet.

  • @zerfiedejene7186
    @zerfiedejene7186 5 лет назад

    ዶክተር ተጠንቀቅ አንተንም እንዳይመርዙህ ኢትዮጵያ እንዳንተ አይነት ሰው ያስፈልጋታል( እንፈልግሀለን)

  • @saramichael9638
    @saramichael9638 5 лет назад +2

    ዶ/ር ደጀኔን እና ቴዲን ስወዳቸው ዶ/ር የማትሰለች ድንቅ ሰው ምሁር ማለት ይህ ነው ያው ደደብ በቀለ ገለባም ሳያፍር ምሁር ነኝ ይላል

  • @hftzghiatobrhan4549
    @hftzghiatobrhan4549 5 лет назад +8

    ቴድሮስ ሰላም ስጠን የኤርትራ ባህር በህልምህም፡ልታየው ኣትችልም፡ደሞ ላንተ የምያስፈልግህ ሙርኩስ ነው እኮ።

  • @ruthjj7405
    @ruthjj7405 5 лет назад +1

    Tedye edimehin yarizimiln abo

  • @melkamualmawu
    @melkamualmawu Год назад

    Dangerious word which is not expected from one person that is so called lawyers.

  • @benkal8774
    @benkal8774 5 лет назад +1

    Yehe ewr gena sle Asab Eritrea yaweral ende dedeb

  • @eriwhisper6691
    @eriwhisper6691 5 лет назад

    Ewer hono lebonawem yetawere koshasha ye woyane cadre zare zare wogenochu woyanewoch Ethiopian sigedelu sizerfu siatefu abro siachafer yenbere sew zare woyane ke addis ababa setebarer be dr debertsion woyane yetkuwaqamew digital woyane budget minkesakese ebabe ayenu becha sayihone lebonawe yetawere kefu sew tedros yibalal Yekesere areb yabatun mekaber yikoferal

  • @bejoylove7194
    @bejoylove7194 5 лет назад +2

    this blind dont mention Eritrea

  • @haleelaaroorroo5998
    @haleelaaroorroo5998 5 лет назад +1

    Surprising ! You are with old fashion in this empire . Is celebrating eve of Irrecha violated ones right ? Did your right is exploited here ! Sorry for your outdated hasty generalization. Irrecha is the Golden value of the Oromos even the continent at large . Sorry about your oldest mentality. If you are not certain don't distort it please. So what ???? Yeah ! it is very beautiful victory , except your mind from distortion corner, no one did violate ones right. Just you and some other groups are running to pollute what is going on. The real nature of your worry is potential loss of supremacy ( Totally outdated and decayed ). You can not bring back it forever. Drop your em prior sprite and come to harmonization

  • @teferaalemnesh4804
    @teferaalemnesh4804 5 лет назад

    TED YOU WANT TO HIS DIVERS HIS OPENNIEN

  • @hftzghiatobrhan4549
    @hftzghiatobrhan4549 5 лет назад +3

    Blind Tedros When ur dreaming about Eritrean Sea, Ur Rwand will come soon.የሰው ስታማስል የራሳዋ ኣረረባት፡የኦሮማ ህዝብ ነጻነት ይገባዋል፡የ ኣኖሌ ሓወልት በፍንፍኔ ይሰራል።

  • @MyParadise599
    @MyParadise599 4 года назад

    Ayeeehaaa ahun gena Ethiopiawyan lenante yemimetin meri yagegachut hehe

  • @MyParadise599
    @MyParadise599 4 года назад

    Lenate gena meshrefet bedemb chiwt ybelbachu

  • @assefaalebachew2787
    @assefaalebachew2787 Год назад

    እውን፡ ደ/ር ፡ ደረጀ፡ የዘሠኑ፡ ሰው፡ ነወትን?? " ኧረ፡ የአማራ ፡ ግፍና፡ መከራ፡ ይታየወታልን?

  • @dagmayaweke4695
    @dagmayaweke4695 5 лет назад

    I can hear some anger from the doctor......my question is where have you been during TPLF era when all that killing and torture happening ...you are collaborating by giving an interview with TPLF propaganda machine.

  • @paulaskidane561
    @paulaskidane561 5 лет назад

    Adi saba newe yemibalewe eneji addis abeba yemibale yelem bro astekakeleh tarik betaqereb teru newe baye negne

    • @ndgyd8797
      @ndgyd8797 5 лет назад

      Teddy I can't write to share my thoughts exactly

  • @avichiapache3922
    @avichiapache3922 5 лет назад

    Ethio mibal lualawinet... yeleim. Rasawa be bajetiwa yematimera ager. Be nechoch kis mitimera ager . Luaulawnet alat sitil. Yigermal. Mejemeria luaulawinet ager menor alebih yenei chelema.

  • @avichiapache3922
    @avichiapache3922 5 лет назад

    Ethiopiawin siwu... yehei alem yechelemechew chif... ahunim begilx ye eritrea liakawinetim eyedefere new. Semtachewal. Liaulawinwtu le bale beitu. Blo. Legna ye eritrea lualaeinet minim aydelem. Eyale new. Keza demo agnam luaulaeinet le ethio. Legna minim aydelem bilen . Siniwaga na sew sialik, sndesu bzu wetatoch aynei suwuran lihonu. Anji. Miyameta minim andeleilei tarikun yinegirewal. Gn hiseb, andeit ye weyanei telalaki mehonu, btifatina bwigia guya tedebiko anasawin ageru simera. New. Kijet. Lenegeru ethio yemitibal ageralechi andei. Kitinets tichilalech. Kezia bohala sle luaulawinet aninegageralen. Ye rasuwan eyarerat ye goreibet tamasilalech.

  • @yohannesbaraya4269
    @yohannesbaraya4269 5 лет назад

    This is the agreement Dr Dereje claims that he couldn't have access. However, anyone can google and find it. Intellectual dishonesty of Ethiopian elite as usual.
    Asmara Peace Agreement Key points
    The state of war between Ethiopia and Eritrea has come to an end
    To forge intimate political, economic, social, cultural and security cooperation
    Diplomatic ties, transport, trade & communication links resume
    The decision on the boundary will be implemented
    Jointly ensuring regional peace, cooperation and development

  • @asgdommengesha7690
    @asgdommengesha7690 5 лет назад

    Qoyu enante gin endih aynet tlacha yzachu ye ethiopia chigr ltfetu new kenante belay tlacha sebaki ahunm instead of abiy weyani new tlashet emtqebu yegemerachutn sle abiy neber ahun yalew hunieta gin enante beqa weyani weym ye tigray hizb metfat new alamachu beteley yehe kufu fitu emiasfera dereje emilut ye syum teshome talaq qnatam new tadia enezih nachew sle dhaw sle ethiopia fiqir sle yqrta liaweru dedeb

  • @solomonwoldegiorgis5429
    @solomonwoldegiorgis5429 10 месяцев назад

    የዶክተር ደረጀ ዘለቀ አመለካከት የተውሸራራ በመሆኑ ስለወቅታዊ ሁኔታ የማያውቅም አይመስልም ከሱ የሚገኝ ትምህርትም አይኖርም ።ስለአስብ በሰጠው ሀሣብ የሱ አመለካከት ታይቶል።

  • @teaghes7654
    @teaghes7654 5 лет назад +1

    ግደፈና ጀብሃና ሻዕቢያና ኤርትራውያን ኢና፡ ግደፈና፡ ሰላም ሃበና። leave Eritrea alone (18፡28 )

  • @andnetmigbaru9531
    @andnetmigbaru9531 5 лет назад +2

    የትግራይ ልጆች ጣኦት የሆነው መለስ ዜናዊ የኢትዯጵያን ህዝብ የጎዳሁ መስሎት እና ሻቢያን ለማስደሰት ሲልየአሰብን ወደብ አሳልፎ መስጠቱ ሳያንስ 70ሺ ኢትዯጵያውያን የረገፉበትን ባድመን በድጋሜ አሳልፎ ሰጠ : አሁን ላይደ/ር አብይ ምንም ማምጣት አይችልም ::