በኮለኔል መንግስቱ ለቀረበብዎ ክስ ምላሽዎ ምንድነው? Tewodros Tsegaye Interview with Dr Bereket Habtesilasie Part 1
HTML-код
- Опубликовано: 7 окт 2017
- ቴዎድሮስ ጸጋዬ ከዶክተር በረከት ሀብተስላሴ ጋር፡፡
ከጥያቄዎቹ መሀል
እውን ኢትዮጵያ የኤርትራ ቅኝ ገዢ ነበረች ብለው ከልብዎ ያምናሉ?
ኤርትራን ከኢትዮጵያ የመነጠሉ ፕሮጀክት ኤርትራዊ ነበር?
በእርግጥ በልዩ መርማሪ ኮሚሽኑ ውስጥ የነበርዎ ሚና ምን ነበር? ኮለኔል መንግስቱ በእርስዎ ላይ ያቀረቡትን ክስ እንዴት ይመለከቱታል?
ኤርትራ ያለኢትዮጵያ ህይወት አላት?
ዶክተር በረከት ሀብተስላሴ በኢትዮጵያና ኤርትራ ጉዳይ በሁለቱም በኩል በከፍተኛ የስልጣን እርከን ከሰሩና በስፋት ከተወኑ አወዛጋቢ ምሁራን አንዱ ናቸው፡፡ የተወለዱት በኤርትራ ግዛት ሲሆን፣ ያደጉት፣ የተማሩት፣ የሰሩትና ቀዳሚውን የህይወታቸውን አጋማሽ ያሳለፉት ግን በኢትዮጵያና በኢትዮጵያ መንግስት መዋቅር ውስጥ ነበር፡፡ ከመጀመርያ ደረጃ ትምህርታቸው አንስቶ፣ በዊንጌት ትምህርት ቤት፣ በኢንግሊዝና በአሜሪካ ዩኒቨርሲቲዎች የተማሩት በኢትዮጵያ መንግስት ድጋፍ ነበር፡፡ በፍርድ ሚኒስቴር ውስጥ በተለያየ እርከን፣ ከዝያም እስከንጉሰነገስቱ መንግስት ጠቅላይ አቃቢ ህግነት የደረሰ ሹመት አግኝተዋል፡፡ የአብዮቱን መፈንዳት ተከትሎ የተቋቋመው ልዩ መርማሪ ኮሚሽን አባልም ነበሩ፡፡
ኋላ ግን፣ በኤርትራ ጉዳይ በስፋት በመሰማራት፣ በኤርትራ ከኢትዮጵያ የመነጠል ትግል ውስጥ ከፍተኛ ሚና ተጫውተዋል፡፡ በጦርነቱ ወቅት በተባበሩት መንግስታት የEPLF ተወካይም ነበሩ፡፡ ኋላም፣ ኤርትራ አገርነቷን ስታውጅ የኤርትራ ህገመንግስት አርቃቂ ኮሚሽን ሰብሳቢ ሆነው ህገመንግስት አስረቅቀዋል፡፡ በዚህ አሁን ሁለት ወደሆኑት ሀገራት ለሁለት በሚገመስ ህይወታቸው፣ በሚያውቋቸውና የአይን እማኝ በነበሩባቸው ታሪካዊ ሁነቶች እንዲሁም በአወዛጋቢነታቸው ምክንያት ለቃለምልልስ ጋብዘናቸዋል፡፡ ከቴዎድሮስ ጸጋዬ ጋር ጠበቅ ያለ ምልልስ አከናውነዋል፡፡ እርስዎም ውድ ታዳሚያችን ዝግጅቱን እንዲያደምጡና እንዲያስደምጡ በፍቅር ተጠይቀዋል፡፡
ቀዳሚውን ክፍል እነሆ፡፡ Развлечения
What a fantastic history. I really enjoyed it. Thank you both
I like the reply of this person,Dr.Bereket,i don't know of his past mistakes,love him.
ቴዲ ጥሩ ሞጋች ጋዜጠኛ ነህ። ፕ/ በረከት መልሳቸው ባያረካኝም ከጥያቄዎችህ ብዙ ቁምነገሮችን ተረድቻለሁ። ኢትዮጵያ እጇ አመድ አፋሽ ነው!
I am proud of you, Tewosros, for such a great interview. Hope you have a bigger platform conducting interview across various topics! Thanks a lot!
ኢትዮጵያን : እና : ኤርትራን : የሜሚያበጣብጥ መርኛ : እባብ : ወያኔ ነዉ : አላወቅከዉም ።
ኣንታ ጀግና በረከት ።
Dr Bereket is one of those people who denied every favor Ethiopia bestowed on him. BUT he is not the only one there are many KEDATEGNAs or Yihuda Askorotos therefore Ethiopians should learn a lesson not to dream of Eritrea to be part of Ethiopia let's keep bei g good neighbors like With Kenyans
Wise comment,well said
You missed the whole point - You mad because he did not sell his soul? Yep, because he worked for the regime he should have just remained idly while Eritrea was annexed illegally after destroying the federation illegally. You go shove that idea where the sun never shines.
we only care bilateral relation.
Eritrea is superior👊💪
What a nonsense
You are a great journalist who ask logical questions based on historical facts and evidences. You showed us the true personality of this guy.
ምስጋና እያቀረባክ ።ኣቶ / በረከት ሃብተስላሴ
ለወድፍት ተስፋ ያላት ሀገር ለሜያደርጉት
ትልቅ ሜና ነው ።
✊✊✊✊✊💝💝I love Eritra
Brilliant interview. I wish it can be publish as a book.
ጋዜጠኛዉን አላወቅከዉም : መርዘኛ የወያኔ አባል ነዉ ። ኢትዮጵያን : አበጣብጦ : አሂንም ደግሞ : ኤርትራን : ሊጨምር : አቅዶ ነዉ ።
ትልቅ ምሁር ሰው ታጋይ ኘሮፌሰር ጋሽ በረከት ሃብተስላሴ እረጅም እድሜ ተመኝው
ቴዲ በጣም የሚገርም ወሳኝ ጥያቄዎችን ነው የጠየከው፤ ያፋጠጥከው ማለት ይቻላል።
As always, fascinating and breathtaking. Thank you.
Thank you Tedi truth is alway shining because they are a lot of confusion, miss leading and perspective about the name of Eritrea who was the founder also during which Ethiopian kingdoms happened. Also, This is will be the answer for those people's who are miss understanding.
አመሰግናለሁ ቴዲ።
በጣም ይገርማል ፕ/ር ሚኒሊክ ከጣለያን ጋ
ያደረጉትን ውል አላውቅም ማለት በጣም ያሳዝዝናል። ምን ይባላል በእንደዚህ ዓይነት ስውች ምክንያት ነው የእንደኔ አይነት ትውልድ ህይወቱ የጨለመበት።ልቦና ይስጣቸው ሌ ላ ምን ይባላ ል
እዋይ ዝሕፍር ቓለ መጠይቕ!!!!!!!!!!!
ቴዎድሮስ የኤርትራ ብሔርተኛው ጋር የምታካሂደው ቃለ ምልልስ ብዙ ቁምነገር ያሳየናል ቀጥልበት ኢትዬጵያዊነትን እንዴትና ለምን አንደካዱ ያስረዳል ፣፣
The beauty of Tedy is well READ journalist! He is born for this.the best
ሃሃሃ... አይ የእውር ነገር ....አጋሜዎች ገና እድሜ ልካችሁን ኤርትራ ኤርትራ ኤርትራ እያላችሁ ስታለቅሱ እና ስታላዝኑ ትኖራላችሁ ሰው ንቆ ሲረሳቹ ትንሽ እንኩዋን አይገባችሁም እንዴ። Idiots
This is vital to eritrean people
Eritreans the likes of professor Bereket were given special favorable treatment in regard of education by Janhoy. This is in order to be an advocate of what he exactly saying when grown up. In a nutshell, he's paying back appreciating the good life style that was offered to him in expense millions of freedom seekers. Otherwise, he would have ended up shepherd and later on a farmer at his village of Adi Nifas. Such is the true characteristics of opportunists
dawit gebrat janhoy count do nothing with out Eri superior skill , every sector.
+Yoel El + well said bro. In fact, including Ethiopian students were sent off abroad using Eritrea's fishing industry income. You might as well call it fish trafficking worth of billion dollars annually which a lions share definitely was ended up on the emperor's and cronies Swiss private accounts. Don't forget adding the 50m per yr rental of the kagnew station, too. Who knows, the good professor might even be one of the lucky beneficiaries.
excellent job Tewodros !!!! this is real investigative journalism.
Nothing of substance can be expected from Bereket Habte Selassie. He betrayed Ethiopia in her darkest hour when his sevicesand testimonies were vitally needed. I am a student of history and I followed the story of this man though out the 2970s and 80s. Whatever this man blabbers today doen’t amount to anything.
1970s
If eritrea was part of ethiopia, the Italians took it, what did ethiopia did to regain eritrea from the Italians? while British and the Italians were fighting for control of eritrea and the British took eritrea from the Italians and become British colony ,what did ethiopia did ? the UN did not gave ethiopia because eritrea belongs to It. they denied independence against the wish of the people, and designated Ethiopia as a custodian (federation) Haileselassie short sighted annexed eritrea by force, in violation of the UN mandate. This led to a long and bitter war. Eritrea is now a strong, proud nation and making it good all by itself. No ifs and buts here.
ሳቅ በሳቅ!!!
ነው ሲባል ያነበብኩት:? ወሽካታ! ምስኪን ስንኩል ትውልድ ነው የበዛው ከኤርትራ ውስጥ:- ድሮም: ዕውር ዕውርን ሲመራ እንዲህ ነው:: አንደ እንኳ እውነትን የሚያቅ ሰው ይጥፋባችኹን? ይገርም እሉ!
Shame on Bereket's denial of Eritrea being Ethiopian before Italys colonization. Thank you Tewodros for cornering the professor when he wanted to evade hard facts. Fortunately so he has fallen between two chairs. Truth will trimph, Ethiopia and Eritrea will unite peacefully!!!
ቴዲ በጣም አሪፍ ውይይት ነው ግን በጣም የገረመኝ ፕሮፌሰሩ እውነትልውን አንዳንድ ቦታ አላቅም እያሉ ማለፋቸው ይገርማል እንዴት አንድ ሀገር በራሷ ሀገር ላይ ቀኝ ገዥ ትባለች በፍፁም የማያከራክር ነው ግን እሳቸው አከራካሪ ነው ሲሉ በጣም ገርሞኛል ችግር የለም በቃ መገንጠል ፈልገን ነው ቢሉ ብቻ ዋናው ሰላም ነው እኛ ሞኝ ሆነን እንጂ የስልጣን ጥም ያለበት በፈጠረው እኛ መለያየት የለብንም
ኤርትራዊ ሁኘ ይህንን ቃለመጠይቅ ስሰማ: ከ ዶ/ር በረከት ይልቅ ጋዜጠኛው ኣደነቅኩት:: እናመሰግናለን::
very smart interviewer with a high understanding that the professor even didn't get it
ወርቅ ነው ቴዲ!ያገር ፍቅርህ ያስደምማል።
Good job guys i like the conversation interesting
Sorry the journalist it an agent of T.P.L.F
አፍሪካ በውዕል ዶብ በርሊን ናይ 1902 ዓ ም እያ ትነብር ዘላ ተነብርን እዚ ከኣ ዘይቅየር እዩ።።።
True, that reality is what many Ethiopians cannot dislodge themselves from "ያባቶቻችን ርስት/our-fore-father's claim" syndrome.
Dr. Bereket is the best person👍🏼👍🏼
Knowing the truth shall make you free.Back in the 1950s, when the United Nations decided to federate Eritrea with Ethiopia, it was merely determined by the two Superpower countries - the United States of America and the British government. The United Nations was used as a facilitator to carry on the wishes of those two superpowers. Of course, the miscarriage of justice did not stop there. After ten years, the Ethiopian emperor decided to annex Eritrea against the will of the people of Eritrea. The overwhelming majority of Eritreans felt betrayed not only by the Emperor, but also by the international community for not doing anything to reverse the annexation. Without a doubt, the annexation of Eritrea by Ethiopia was premeditated by the superpowers to benefit their foreign policy. The statement made by the late John Foster Dulles back in 1952 was a manifestation of as to how much the U.S. wanted Eritrea to be under the control of Ethiopia. John Foster Dulles said: "From the point of view of justice, the opinion of the Eritrean people must receive consideration. Nevertheless, the strategic interests of the United States in the Red Sea Basin and world peace make it necessary that the country be linked with our ally Ethiopia." (U.S. Secretary of State John Foster Dulles, 1952)
MARANATHA thank you man for the Info
All Eritrean Muslim population didn't Welcome Hayleslase
Abdu Mohammed ruclips.net/video/KBhFGMMBvpg/видео.html here is the evidence.
The jounalist was very rational in his challenge.
ኣንታ ኣምሓራይ ኣድጊ ብሓይሊ ትገዛና ንርካ ኣብ ሰላሳ ዓመት መሪሪ ውግእ ቀያሕቲ የሕዋትና ከፊልና ድኩዒ መረት ኣርትራ ገርናኩም ካባ ሕፍረት ኣጎልቢብና ፍጹም ዝኮነ ስዕረት ሲዕርናኩም የኣዱግ ኣባይና ኣምሃራይ ኣድጊ ይግዝእዪ ።
Tedy best journalist
excellent interview.
ኢትዮጵያን አበጣብጦ : ወደ ኤርትራ የዞረ : የወያነ ሌባ ነዉ : He is an agent of T.P.L.F
እድሜና ተምህርት ያልሞረደው እርጥብ ዶማ ራስ ነው። ወጣቱን ተዲ ግን ኰራሁበት
ለተጠየቁት ጥያቄ ቀጥተኛ መልስ አይሠጡም
አቤቱ ጌታ ያሣዝናል
እርሶ በሚፈልጉት መልክ ለመስማት ስለሚፈልጉ ነው ።እኔ ሁለቱም አገር ላይ ስለነበርኩኝ ችግሩን ስለማቀው ቀላል አርጌ አላየውም
ሠላም ጋሼ በለው
kkkkkkkkk ዘይነበረት ዘየላ ክትህሉ ዘይትክእል ኢትዮፒያ ኢትዮፒያ ኢትዮፒያ ናይ ካልኣይ ኪናት ዓለም 1940 ታት ዝተፈጥረት ሃገር እያ ሕጂ ድማ ወዲኣ እዚ ንርእዮ ዘለና ኩነታት በጺሓ
ቖልዓ ሳንጀርጆ መንደፈራ yonas .
የጨዋ። ሰዎች ውይይት
እኔ የምለው አንድ ነገር አለ ከብዙ ኤልትራዊ እንደምሰማው ኤልትራ በአምስት5 ሐገሮች ቀይ ግዛት እንደተገዛች 1በቱርክ 2በጣልያን 3በግብዕ 4በእንግሊዝ 5በኢትዮጵያ ይላሉ ታድያ ይህ ሁላ ግዜ ስትገዛ ብቻዋን ነበረች ማለት ነው ኤትዮጵያ ደግሞ አልተገዛችም እንደምናቀው ታድያ እውነታው ምንድን ነው ነው አንድ የተደበቀ ነገር አለ ማለት ነው
fasika Amlaku እሱንማ ኢትዮጵያውያንም ያውቁታል ኤርትራ በነዚህ ሁሉ ሃገራት መገዛትዋን ። ከፈለግሽ ጎግል ማድረግ ትችያለሽ። ያው የኢትዮጵያ መሪዎች ወደቦችዋን ስለሚፈልጉ ያልሆነ ትርክት የሚተርኩት
ኢትዮጵያኖች ጥሬ - ስጋ በልተው ሲጠግቡ " ኢትዮጵያ ኣገራችን ብቻ ነች ከ'ኣፍሪካ በቐኝ - ያልተገዛችው " ሲሉ ይቖዩና ።
እንደገና ተርበው ዓሳ ሲያምራቸው የነበሩትን ረስተው በቐኝ ገጅዎች ለ'360 ኣመታት ገደማ የተገዛችውን ኤርትራ የኛ ነበረች ይላሉ ። ለዚህ ነው ግራ የተጋባ ታሪኽ ሁሌ እሚያነበንቡት ። kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk
fasika Amlaku just if you are interested in history the Ottoman Turkish ruled the coastal Eritrea and few city like keren for 300 years not the whole Eritrea then it was over taken by Egypt still the same as Turkish areas after that Italian controlled what is Eritrea today in1941 because of world War 2 Italian defeated and is taken by British mlitary administration as care taker for 10 years after that federation with ethiopia followed annexation. Just high light but if you go details to the history you need time
ጣልያን ሲጀመር ባህረነጋሽን (ያሁኑዋን ኤርትራ) ፈልጎ ሳይሆን የወረረው ሙሉ ኢትዮጽያን ነበር ዋናው የሃይማኖት ወረራ ነው ለዛም ወደ አህሱም ገብተው ያሉንን ሃይማኖታዊ ማስረጆች ለመዝረፍ ነበር ለምሳሌ እንደ አስርቱ ቃለት በጽዩን ማርያም የሚገኙ ሌላም ሌላም ግን ሁሌም በፈጣሪዋ የምትጠበቀው አገር እግዚያብሔር አሳልፎ አልሰጣትም ለምሳሌ
የአክሱምን ሃውልት መውሰዳቸው አንዱ ምሳሌ ነውነ ሮም ባማሩ ሀውልቶች ያሸበረቀች ናት ለምን የአክሱም ሀውልት አስፈለጋት ለማንኛው ኤርትራ ላይ የተፈራረቁት በሙሉ ሰውነታቸው ኤርትራ ልባቸው ኢትዮጽያ ውስጥ ነው የነበረው
ብዮዲት ወረራ በግራኝ ወረራ ወዘተ
በዚህ አጋጣሚ ኢትዮጽያን በደማችው የጠበቁልንን ጀግኖች እያስታወስን ባልተገዛ ህሊና በሰላም መኖር ነው. የህሊና ነጻነት
ያለው ህዝብ የሚያስበው ሁሉ የቀና አስተሳሰብ ነው።
You are telling sentiment its not history it is not religious case it was with scramble of Africa program to have territory in Africa. Ok I agree Italian they want to control the whole ethiopia. But religion has nothing to do with this ok how about Somalia it was because they were Christian and how about Libya?
Please read world history not .....sentiment.
Teddy I really really really proud of you. You are so intelligent and brilliant!!!! You ask him the right question and to the point!!! I know you could not answer even what he wrote and spoke before because he doesn’t have reality and evidence!! He just used to run by the push of European and Italic ideology.
Don't waste ur time with such kind of biased activist who doesn't want the truth but just seek answers that he want to hear from his host
Esey .swedh
You see the beauty off Tedy is well READ journalist.he is by far one
ቴዲሻ ድንቅ የሆነ ታሪክን ወደኋላ ተመልሰን እንድናይ የሚያደርግ ቃለ መጠይቅ ነው። ብዙ ተምሬበታለሁ። ክፍል ሁለትን በጉጉት እጠብቃለው። በርታ
Eche yemotech hager metach kerech lethiopia menm aykerbatem bayhon ensu yekerbachwwal yenat tut nekashoch
Tewodros is rich in linguistics.
Tedyeee kemegemetew belay Denk sew neh, yegna (Ethiopia) lij bemehoneh korau. Hule yemetanesaw issue , yaleh tilk ewket yemyakor new . Tedooo Berta! Enwedehalen
ናይ ብሓቒ ዘገርም እዩ ፡ ፕሮፌሰር ክትብሀል ብጣዕሚ እዩ ዘሐፈር ፡።
ኤርትራውያን ን ኢትዮጵያ ከም ገዛኢት ሀገር ኢዮም ዝሪዋ ንዝበለኻ ሕቶ ክትምልስ ኣይክኣልኻን ፡
እዚ ሕቶ እዚ ወዲ 5ተ ዓመት ቆልዓ ዝምልሶ ሕቶ እዩ ፡ ግን ተምዘን ኢልኻ ኣቶ በርኸት
ኣስመራ ሽኾር መስእቅ ዓጋመ
ስድራቤተይ ካብ ጎጃም እዮም መጺኦም ዝብል ሰብ ከመይ ጌሩ ብዛዕባ ኤርትራ ጽቡቅ ብዛዕባ ነጻነት ኤርትራ ኣውሓሳይ ወይ ተማጋተይ ክኸውን ይኽእል?ብዛዕባ ኣብ ልዕሊ ህዝቢ ኤርትራ ዝተፈጸመ ጃምላዊ ህልቀት ክዛረብ ወይ ክምስክር ፍጹም ኣይክእልን እዩ ኣይክኣለን ደማ።
እቲ ቀንዲ ህዝቢ ኤርትራ ብልቦና ክምርምሮ ዘለዎ ነገር ባዓል ብሮፈሰር በረኸት ሃብተስላሴ ስጋዕ ሕጂ ብፍቅሪ ናይ ሃይለስላሴ ልቡ ዝነደደ
ሓንቲ መዓልቲ በቶም ፍቅሮም ዝንደደ ሃይለ ስላሴ ዝፈጸምዎ ጃምላዊ ህልቀት ኣብ ልዕሊ ሰላማዊ ህዝቢ ኤርትራ
ጃምላዊ ህልቂት ዖና
ጃምላዊ ህልቂት ባስጊድራ ጃምላዊ ህልቂት ኣስመራ ጃምላዊ ህልቂት ሕርጊጎ ጃምላዊ ህልቂት ጸላም ሰንበት ኣቑርደት ጃምላዊ ህልቂት እምሓጀር
ጃምላዊ ህልቂት ሃዘሞ
ጃምላዊ ህልቂት ማይምነ ጃምላዊ ህልቂት ዓዲ ዑመር ጃምልዊ ህልቂት ጃምላዊ ህልቂት ባጽዕ ብጭቅ ኢሉ ዓገብ ዘይበለ ዘይሰንደ መጽሓፍ ዘይጽሓፈ ፕሮሰር ልኡኽ ናይ ኢትዮጽያ ሃይለ ስላሴ ወይ መንግስቱ ወይ ልዕለ ሓያላን ሓሊፉ ፍጹም ካልእ ክኸውን ኣይክእልን እዩ።
እዚ ሰብኣይ ልኡኽ ከይኮነ ፍጹም ኣይተርፍን እዩ።
ጃምላዊ ህልቂት ባጽዕ
ጃምላዊ ህልቂት ፨፨፨፨፨፨፨፨.
ኮታ ጸብጺብካ ዘውዳእ
እንታይ ኣብቲ ኣምሓሩ ኢትዮጽያውያን ኣብ ኒወርክ ዓዲመሞ ኤርትራ ኣብ ትሕቲ ኢትዮጽያ ከይመትኩ ክሪ ኣ ትሚተይ እዩ ኢሉ ዝጭድር ዕሱብ ጠላም ክሓዲ ሰብ ኣይ ካብዚ ንልዕሊ ብኸመይ ናይ ኢትዮጽያውነቱን ተሓላቅነቱን ክንገልጾ ኮለል ኣይንበል።
"ኦኦኦኦኦ ኣምላኬ ካብ ንዓይ ተመሲሉ ዘጥፍ ኣኒ ዘላእ ድ ኣ ኣድሕነኒ እንበር ዝፈልጦ ጸላኢእስ ባዕለይ ኣሎኹው"
can anybody tell me the music here ?
i just couldn't get it out of my mind
ቢያንስ አንድ ኤርትራዊ ስለ ኤርትራ ጉዳይ ለማነጋገር በመጋበዝህ ልትመስገን ይግባል። ከዚህ በፊት ስለ ኤርትራ ጉዳይ ስታነሳ የምታቀርቡት ሓሳቦች የአንድን ወገን የሚያጠናክሩ አመለካከቶች ነው። ከዚህ ቃለ መጠየቅ እንደ ተገነዘብኩት በኢትዮጵያውያን በኩል ስለ ኤርትራ ያላቹሁ እወቀትና አመለካከት በጣም አነስተያና የእውቀታቹሁ መስረት አብዛኛው ከዘውዴ ረታ (የኤርትራ ጉዳይ ) የሚለው የታሪክ መጽሓፍ መስረት ያደርገ ነው። ይህ ማለት ስለ ኤርትራ ያላቹሁ ግንዛቤ አናሳ እንድሆነ ያሳያል።
Like father like son
Eritrea 27 ametat asekoteraleche entate eritra eritra ....eyaleke setalazenu .. gezehen chereseke ..kenategare meneme selame ayasfelegenem .....
አፄ ሚሊልክ 99ኙን በጎች ለአንድ በግ ብየ በጅብ ከማስበላ 99ኙን በጎቼ ቦታ ላሲዝ እና ጠላት እጅ ያለችውን አስመልሳለሁ የሚል ሀሳብ እንጂ የኔ አይደለችም አልፈልጋትም ብለው አይደለም ኤርትራውያን ደግሞ ጠላት እጅ የጣለን ስለማይፈልገን ነው በሚል ከ እናታቸው ቤት ወጡ ግን ከናታቸው ቤት ወተው አልደላቸውም ኢትዮጵያ ግን የናት አንጀት ሆኖባት ከቤቴ ወታቹሀል አላለችም እጆቻን ዘርግታ ተቀበለቻቸው
ከፕ/ር ተብዬው ይልቅ ጠያቂው ብሩህ እይታ አለው። ለጠያቂው ብልህነት ይህን ኢንተርቪው እየመረረኝ ጨርሼዋለሁ ። ብቻ ወገኖቸ አልተባረክንም ፡ አጥብቀን እንፀልይ ።
Helina Nadew
ድንቅ ምክር። እድሜና ጊዜ ርዝመት ካልመከረን ካልገሰፀን አብዝተን መፀለይ አለብን። አንድ አድርገን ፈጣሪ።
እኔም እንዳዚሁ ነው የተሰማኝ
ሃሃሃ... አይ የእውር ነገር ....አጋሜዎች ገና እድሜ ልካችሁን ኤርትራ ኤርትራ ኤርትራ እያላችሁ ስታለቅሱ እና ስታላዝኑ ትኖራላችሁ ሰው ንቆ ሲረሳቹ ትንሽ እንኩዋን አይገባችሁም እንዴ። Idiots
The looser proffesor is nothing worth than trashed politcian, with old and discontinued history. He is derailed from his own vision...garbege
DNL ZR looser is those who can’t take the truth. Suck it in your ever landlocked utopia
To be honest ,what Eriterians gained after independence for the last 30 years there are countless negative consequences but I mean positive thing?
የበላበትን ወጪት ሰባሪ ክፉ ከሐዲ የሁለቱ አገራት ወጣት ማለቅና ለማያቆመው ስደት የዳረጋችሁት ምንያህል ወጣት ነው ከኢትዮጵያም ከኤርትራም የሊቢየባህር ውጦ ያስቀረ አንተግን ዛሬም ታወራለህ አንፈልግም ጎረቤትሆነህ አስተዋይነትህን ይዘህ እዛው ተቀመጥ አንፈልግም።
ቴድ. በደንብ ዐወያይተሀል== ሰውዬው ግን አዛው ቦታው እንደ ተተከለ ነው== እንዴት ይሆን ባልተለወጠ አስተሳሰብ አንድነት ይመጣል ብለን ማሰብ የሜቻለው==
Well done Tedy , I am so proud of you my hero!!
all what i want to say is depending on what i know and understand. i wanna give agood answer for the question (was eritrea a colony of ethiopia?) yes 100%
Yesew habt maletachew Dr. Bereket yebahl habt new gazetegnaw bahl tlk mina alew leand hager gazetegnaw bedenb gebtohal
Great interview, weak answers, but a good beginning to enlightenment,
ቴድሮስን አላወቅከዉም : ዉስጥለዉስጥ የሚሰራ : ወያኔ ነዉ ።
Can someone tell who the musician is and the title of the music used in the interview ???
Abrham Afewerki
በጣም የሚያሳዝነው ነገር ቢኖር ፕሮፈሶር በረከት ጠያቂው ቴዎሮስ እንዲመልሱለት የሚፈልገውን መልስ እንዲሰጡጥ ይፈልጋል። ለምን ሃሳባቸው ለመግለጽ ኣይተዋቸውም። እሱ ከሚፈልገው ወጣ ካሉ ወደሚፈልገው እንዲመልሳጨው ይጨቃጨቃቸዋል። የጋዜጠኛ ትክክክለኛ ኣቛም ኣይደለም።
Mebrahtu Tesfamichael ቴድሮስ እኮ የጋዜጠኝነቱን አይደለም የሚሰራው ፖለቲካዊ አጀንዳውን ለማስፈጸም ነው ፡ይሄም ማለት ኤርትራ የኢትዮጵያ አካል እንደሆነች የኢትዮጵያን ህዝብ አሳምኖ ኤርትራን ለመውረውር ነው፡
I couldn’t figure it out why he joined with Eritrea independent parties if he has this much respect and belongs to Ethiopia and the king.
Thank you Teddy for excellent insightful questions.
He just told us the truth about the king and Ethiopia.
My favorite interview from riyot . እነዚህ ግዚያቶች እንደሚመለሱ ተስፋ አደርጋለሁ።
we can be neighbor, but not together. why are you asking stupid question about eritrea federation and consideration.do you get it eritrea is an independent country. hard head Ethiopian people. take care your own country.
እዚ ጋዜጠኛ እዚ : አብ ኢትዮጵያ ከይተረፈ ሕንዚ ዝነዝሕ ዘሎ ዓጋመ እዪ ።
Dr. Bereket ሁለት ምላስ ኣለው። ኢትዮጵያዊ ሆኖ ነበር የሚኖረው። የሻዕብያ ጉልበት ኣይቶ፡ ኤርትራ ውስጥ ስልጣን ኣገኛለሁን ብሎ፡ ዋና የኢትዮጲያ ጠላት ሆኖ ቆመ። ሻዕቢያ ስልጣን ሲነሳው ደሞ ኢትዮጲያ ማለት ጀመረ። የሀ ሰውየ ዶክተር ይቅር ዘበኛም ኣይገባውም። እንደ ሰው ብሩ የማይጠበቅ ሰው ነው። የታሪክ ኣተላ።
Leba yewest arbegha leba weselata yebelbetne wenches sebare
Teddy kuselachenen keskeskben
Ye BANDA LEBA ADERY BAYE NAW
በትክክል
ትክክል።
H/Sillase's alienation and marginalization of Muslims is one of the main cause of the creation of the first freedom fighters, and they are the ones who vehemently opposed the annexation of Eritrea.
Minim aykeyerum after all this year's.
Doctor bereket muhur denkoro
Major General colonel Mengistu, was hero and he will remain that way.
kkkk ' major General colonel ' there is no such rank.
በጣም የገረምኝ የኢትዮፕያውያን የታሪክ መጠምዘዝ እና መስረቅ ችሎታቸው ነው። ኣስተሳሰባቹማ ኣኣንደዚህ ከቀጠለ ትግራይና የትግራይ ህዝባችን ሰብሰብ ኣድርገን ኢትዮጲያቹን ለቀቅ ማድረግ ነው። ታርክ ሰርቃቹና ዋሽታቹ መኖር ስልችት ኣለን።
Daniel Teklit You I know you are not Ertrian you might be TPLF supporter but now even President Esayas know it . Ethiopian people’s are not like u and TPLF thinks we are more than that. Ethiopian are not only Ethiopian proud Ethiopia is Africans also The whole world black peoples proud believe it or not Ethiopia is continued like that by being proud Africans and for all black peoples
ልጁ ኣጋሜ ነው
ቴዲ ሆይ እንደዚህ ከመሰለ ቃለምልልስ ጋር በለው በለው የሚል ሙዚቃ ምን የሚሉት ምርጫ ሆኖ ነው ያቀረብከው ።
ምን ችግር ፣ ባህል ነው። አማርኛ የተቀነቀነ ቢሆንም በየቋንቋው እንዲህ ያለ ሽለላ እና ፉከራ ፣ ድንፋታ የተለመደ እና ያለ ነገር ነው። አማርኛን ሁሉም ስለሚሰማው የአማራ ብቸኛ መገጫ ተደርጎ ይወሰዳል ፣ ያውም በአሉታዊ መልኩ። አማራ እንዲህ ያለውን ወግ የሚጠቀመው ግፍ በተሰራበት ግዜ ፣ ወረራ በተፈፀበት ግዜ አብሮ ተባብሮ ለመዋጋት እና ለመታገል ወንድሞቹን ለማጀገን ፣ ስሜቱ የተቀዛቀዘበትን ለማንቃት፣ የመገፉቱን አይነት እና ቁጥር ፣ የጠላትን አረመኔነት ፣ እና ከሀዲነትን መልሶ ለላልሶ በስነቃል እና በግጥም እያዋዘ በማቀንቀን በህብረተሰቡ ውስጥ ተቁጭት፣ የተበዳይነት ፣ የተገፊነት መራሪ እጣን በማጉላት በቀለኝነት እና ደም መላሽነትን ለማጎልበት የሚደረግ ነው። እብደት አይደለም፣ ዛርም አይደለም
yhe yetaliya barya new
Ato Tedros lk new janhoy aydelem en Esyas ena Abeys hzbo neklo eko yetkbelachw tadya ahon ztemanena do ymesleka kenesyas mnem klakken yelbetm Maleah new .ezih lay ante bemtlew taric tew bedecoter Bereket tarico lgeltslh aychlm mknytom yebalesltan lej nebere ena wcho Hager neber tmlso tsemewalh betmengst gebto kejanhoy gar tengagrea alho blohal selzi eso yedelaw bengerachn lbbel bezyan gzea wetatoch wchi temrew Ethiopia temelso bekbr ysero endenber endtawko new. Gn bezih lay gzea sel maybekagn ezih lay begzew ynber honeta esrbet betam ymiferabet seram yetefabet yegolbet sra yerkesbt gezewm sltaneye chlanchl yetayebet neberena Eritrie aydelem melaw ethiopia yetnkanke lemsaleye kne walelgn jemreh temelketew eza west eritrawyan alobet. Lemangnawm ante hokey yemtlew eritrie ethiopia neberech new tadya tgrays ethiopia aydelchm endey ahon egentel betl mnyaskefal endezya nwe?
In the entire interview he didn't not mention any muslim eritrean who establish freedom movement just he mentioned a person like him flip flop welde ab amazing Mr tedros please ask him only about hamasin seraye and akeleguzay not the whole eritrea
Muslims and Christians are ONE in our Eritrea.
bro don't worry we all know our history we don't need anyone to tell us about Eritrea's history it's in our blood movement always starts from Muslim hero's but bro I'm not saying this to make proud the Muslims and discourage Christians don't be misguided weldeab weldemariam is one of the hero's for our country as all of the others no matter what the religion they had!
Poor guy, why do you care about Moslem specifically. Whether he mentioned Moslem or Christian they are all our heros.
day dreamers
ቴዲ በጣም አድናቂህ ነኝ ሀሳብ ለወደፊ ለሁለቱ ሕዝቦች አያረክ ያለኸወ ታሬክ አይረሳውም አመሰግናለሁ
Reyot that was simply master piece but their was one crucial questions you ask him. That was when you said. Why Minilik stop the War at Adwa he said because he don't want to and again you said why he didn't want to but he avoided skillfully I know he is an old Bandit still I was hoping you would demand it but that wasn't the case other than that you did a pretty good thanks
enqu zeleke very observant after all this year's they will still has grudges against Ethiopia even though the king srnd him to school to get educated in Europe!
Ewnetu Yiferdal maybe kaferku ayemelsenge endemibalew yehonal
ሃሃሃ... አይ የእውር ነገር ....አጋሜዎች ገና እድሜ ልካችሁን ኤርትራ ኤርትራ ኤርትራ እያላችሁ ስታለቅሱ እና ስታላዝኑ ትኖራላችሁ ሰው ንቆ ሲረሳቹ ትንሽ እንኩዋን አይገባችሁም እንዴ። Idiots...Plsss forget us...for tha sake of God.
Semhar Tekle ho you talking to I think you got me rong I am not worrying about Eritra I am worried only about Addis Ababa
By far this is one of the well read interviewer, unfortunately the interviewee is an old dog with an old trick.
Ere tedddy gobez tarik awaki neh tebark
አባቴ ከዶ/ር በረከተአብ ጋር አብረው እንደሰሩ ነግረውኛል፣ ያገር ግዛት ሚኒስቴር የሕግ መምሪያ። ኢሜይሉን ትልክልኝ?
What kind of map is this Mr Tedros Tsehay?
Ethiopian qbetsu 🇪🇷 mush kitmlesekum ezi selam zibehal zelo kiqarex alowo. Ayedluyunan eyom eziom cancer eyom. Eska dima anta gohaf ms aboka adi shetkuma ni tiqmi mealtka tesebe trah.
ተውድሮስ ነገር ኣይትስችንክር ኣይኮነልካን እ እኡይ
Ene and tyake aleg ethiopia be keg gzat altegezachim eyalachu eritrea yeganat stlu tnsh aysekettachum? eritra yenante kehonech bekeg gzat ethiopia tegeztalech maletnew.
ቴድሮስ : የእባቡ ወያኔ : አካል : ዓጋመ ነዉ ።
Please text ask him, He said in Ertria they had a lot of Fabrica and so in also more intellectual than Ethiopian but what about Italians allowed for Ertrians until only 4 th Grades. After they teunuted
dear ethiopians ....once upon a time i had a bully room mate and he steal my stuff,he doesn't clean his mess,he even get drunk and bit me up so i said even dog have an honor to fight back and i bit the shit out of him and kicked him out of my house ! and he took me to court and the judge told him to leave my house and the bully became my neighbor ...now after all this he asked me to move in to my house and i said we can be good neighbors not a room mates again sorry ...tell me if I'm wrong
l
Well said. Huts off bro..! You got 100% right to do so.HOPE THEY INDERSTUND YOU WELL.
Sam Dan ...Kkkk you're looser. You know well , the night mare you guys had when the fight back hit your fathers hard. The way your bubbling here shows your frustration as well. Eritrea is a can do country and often worried about the future of its infortunate neighbour,Ethiopia.
Yoel El lmao my little sister bit the bully's ass not me
dheis got more balls than you agamies...you know the song saying selesome selesome meaning she bit janhoy, mengistu,meles if its necessary 4th
በመጀመርያ ቴድሮስ የዝግጅትህ ኣድናቂ መሆኔን ልገልጽልኸ እወዳለው። ከዶ/ር በረኸት ጋር ያደረከው ቃለ ምልልስ ግን: እውነታውን ለማወቅ ሳይሆን: ኣንተ ምትፈልገውን ብቻ መስማት ነበር ምትፈልገው። ይኼንንም ከቃለ ምልልሱ በውሃላ በሰጠኸው ኣስተያየት ማረጋገጥ ችለሃል። ኣሁን ግን ተመልሼ ኣንተን እስኪ ልጠይቅህ፣
1: የትኛው ውል ላይ ነው ጣልያን ሲወጣ ኤርትራ ለኢትዮጴያ ትመለስ የሚል ያለው? በሶስቱም ውሎች ላይ ማለት በሓምሌ 10 1900፣ በግንቦት 15 1902 እንዲሁም በግንቦት 16 1908 ውል ላይ እንደዛ የሚል የለም: ኣለ ምትል ከሆነ ደሞ የትኛው ውል ላይ የትኛው Article ላይ ነው ያለው ንገረን። ስለዚ የሌለና የውሸት ታሪክ ማውራት እንደ ባለሞያ ከኣንተ ሚጠበቅ ኣይደለም።
2: ይኸ ውል ቢኖር ኖሮ ጣልያን እንጠወጣ ለምን ኤርትራ ወድያው ለኢትዮጴያ ኣልተሰጠችም? ለምን Federation ኣስፈለገ?
3: ከኣጴ ሚልሊክ 2ይ በፊት ኤርትራ ትቅርና: እቺ ኣሁን ያለችው ኢትዮጴያ (የደቡቡ እና የሶማሌውን ክፍል ጨምሮ) እንደ ኣንድ ሃገር በኣንድ ንጉስ ተገዝታና ተመርታ ታውቃለች? ኣዎ ምትል ከሆነ በማን?
4: ኤርትራ በቱርክ ስትገዛ የኢትዮጴያ ነበረች? ኢትዮጴያ ተገዝታ ኣታውቅም ነው ምትሉት: ታድያ ኤርትራ የኢትዮጴያ ከነበረች እንዴት ነው ኣልተገዛንም ምትሉት? ይኸ እራሱ ኤርትራ የኢትዮጴያ ሆና እንደማታውቅ ውስጣቹ እንደሚያውቅ ማረጋገጫ ነው።
5: ኣጼ ሃይለስላሴ ኤርትራውያን ላይ ጥላቻ እንደነበራቸው ቡዙ ማስረጃ በሰጠሁ ነበር: ለማሳጠር ግን ሁለት ነገር ላስታውስህ: ኣንደኛ ንጉሱ እራሳቸው "ኤርትራ መሬትዎ እንጂ ህዝብዎ ኣያስፈልገኝም" ያሉት ምንም እንኳን በሊቀመንበር መንግስቱ ይኸ ኣባባል ቢደገምም። ሁለተኛ በምስልምና ኣማኞች ኤርትራውያን ላይ ሚፈጸም የነበረው ግፍ: በነ 'ዖና' ላይ የተፈጸመው genocide በቂ ማስረጃ ነው።
5: በቀኝ ግዛት ጊዜ የተወሰኑትን የሃገር ግዛቶችን ማትቀበል ከሆነ በጅውቲ ላይስ የይገባናል ጥያቄ ለምንድን ነው ማታነሱት? ከፈረንሳይ ጋር ላለመነካካት😊
ስለዚ ታሪክን ሳናጣምም እውነታውን ተቀብለን: ለሁለቱ ወንድማሞች ህዝቦች ሚበጀውን ብንሰራ ይሻላል።
David Teclai እግዚሄር ይስጥህ ወንድሜ፡ ቴዲ እራሱ በደንብ ያውቀዋል ያው ግዛት የማስፋፋት ህልሙን እውን ለማደረግ ስለሚፈልግ ነው
Enjera ezgi blae
🇪🇷🇪🇷🇪🇷☝☝☝👏👏👏✌✌✌💰💰💰👍👍👍
David Teclai David, You know what you might know only 100 years Ethiopian history!!! But Ethiopia is more than that, Ethiopia has more than 3000 years in that time not you talking about Somalia and Other Ethiopian region Ethiopia were control the whole East Africa include Yemen and others Eastern Arabic part were lead by Ethiopia!!! If you wooon know about Ethiopian history, go and study Ethiopian history
@@yetmgetache8619 በጣም እናመሰግናለን እንግሊዝኛ በመፃፍህ : ቋንቋህን አትፈልገውም? የስልጣኔ መንገድ መሆኑ ነው ?ይንገሩን እስቲ ፕሮፌሰር ! ሠላሙን እመኝልሃለሁ እራስህን ሁን።
GN eritrea ke Ethiopia befit new yeneberch tedy Dr confidence yetefaw mistu Ethiopiawti SLE hone egna esu ende buchula ye hayleslas new ende ahya sew be mistu ltera yfelegal
የኢትዮጵያ መሬት ተወሰደ ብሎ ጻፈ ስግብግብ መሆናችሁን እናውቃለን ህዝቡን የት ልትጥሉት ኖሯል?ለዛ ነው ህዝቡ ሀሳብችሁን አይቶ ለነጻነቱ ብቻ የታገለው።
ኣቶ በረከት የምትፈልጉት ኣሁንም ከኢትዮጵያ ጥቅም ነው እኛም ኢትዮጵያውያን ኣሁን ብንጠየቅ ፊዴሪሽንም ሆነ ኮንፊዴሬሽን የሚፈልግ ትዉልድ ኣይደለም ትውልድ ተቀይሮአል ለወደፊቱ የኤርትራ ትውልድ እዘኑለት
ቴዲ ምርጥ ጠያቂ ነህ እንደውን እሳቸውን ላለማስከፋት ወጥረህ አልያዝካቸውም እሳቸው ግን መልሳቸው በቂ አይመስለኝም ምክንያታዊ አይደሉም እውነቱን እያወቂ እየካዱ ይመስላል በአንዳንድ ጥያቄዎች ላይ::
May I raise one fundamental question? If I am allowed is it this guy who is facilitating the confederation landscape between Ethiopia and Eritrea? Shame on you. You took those 67 golden boys of Ethiopia.
He was prosecutor general during that time when those high ranking intellectuals were killed he should be held responsible for his crimes
Anyways if a blind person lead another blind we all knew where they will end up
እረ እፈሩ ታሊያን ምንም ይበል የኢትዮጵያ የስሜን ባህረ ነጋሽ ነበረ ስሙ( ስለዚህ ) ህዝብ የግዜ ጉዳይ እንጅ አንድ ነው ::
Yeshermuta lijosh rasashu silematshilu eritrea eritrea yemtilu ahiyosh dedebosh
Bereket Eritrea men gizem netsa hagernech
bereket why do you speak Amaric? u are Eri ?
Lemin atewunim enate yebesebsachu agama
Tedros We Eritrean people fought all our life for our freedom and after 30 years and after the 1993 referendum 99.9% of Eritrean people we are declared our Free nation Eritrea. Now after I heard the interview I feel you trying to deny all our history by finding any nonsense question.
Let me tell you Eritrea never been with Ethiopia it very sad to say this but we were always under the other colony. To remind you the story before italian colony we were colonized by the Egiptian and Turkey. If you go to Massawa you will see the building of the Ottoman at that time.
Please let's find the way to live together as good neighbour. We will never be Ethiopia that utopia..
Thank you so much Yonni Ab bro , you well done !
Yoni Ab go and sweming in your wadab
ሓወይ ከምበዓልዚ ሓተላ ናይ ታሪኽ ዝደልይዉ እምበር ሓቂ ኣይርድኡምንዩ
starving haynas are barking for nothing.
No body ask together
The journalist has to study how to form a question ? He answered all the questions by himself
Tewodros whats your point in Eritrea to unite the indigenous people of Eritrea with Ethiopian people or to rule Eritrea or colonize Eritrea or do you have the same view as derg destroy the people and control the land as your toy?
why are you asking this question now eritrea is a country before italy. so what eritrea is eritrea now and before. you do not have any business to talk about eritrea ,because we got our eritrea by shield our blood. there is no question about eritrea. it is independent country. take care your country ethiopia you have a problem. hamasen never been ethiopia a lier try to be family now. this politic. dr.bereket is a betrayder.
Ata jusus professor.
Go hel.