አይ ሰው የሌለው ሰው !!! አንቺስ የሚያስብልሽ ማን ነው? dr. wodajeneh meharene | fikr yebelta l

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 июн 2023
  • #AbbayTv #AbbayEntertainment #Ethiopianmusic #Newethiopianmusicvideo2022 #Tarikugankisinewmusicvideo2022 #amhricmusicvideo #Dishtagina #Ethiopiancomedy #Ethiopiandrama #Ethiopianmovie #Ethiopianfilm #Etv #Ebstv #Kanatv #Ethiopiantoday #Ethioforum #DonkeyTube

Комментарии • 208

  • @user-in6ib6fs9q
    @user-in6ib6fs9q 6 месяцев назад +5

    ሁሌም ለምትመግቡኝ የአዕምሮ ምግብ እጅግ በጣም ነውእማመሰግን አላህ ረዥም እድሜ ይስጣችሁ

  • @tigistwondafrash1348
    @tigistwondafrash1348 Год назад +14

    ዶክተር ወዳጄነህ ላንተ ቃል የለኝም ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ🙏

  • @Hiwww2323
    @Hiwww2323 Год назад +12

    እግዚአብሔርን ስለማምነው ሰው ባይኖረኝም ከእዚአብሔር ጋር ሁሉን አልፌዋለሁ ምን ግዜም ከጎኔ ነው አግዚአብሔር ይመሥገን

  • @alexdonat2765
    @alexdonat2765 Год назад +1

    ኡፍፍ ስለኔ ያወራቹ እስኪመስለኝ ደግሜ በድምፅ አየሰማዋቹ ነው ፮

  • @lydiashkor7472
    @lydiashkor7472 Год назад +8

    በጣም በጣምምምምምም የምወደውና የማከብረው የማይሰለቸኝ ሰው አንተ ነህ :: የምትናገረው ሁሉ በውስጣችን ያለ ነው """"እናመሰግናለን"""""

  • @Tube-zh2zb
    @Tube-zh2zb Год назад +25

    እኛ ጡዋት ተነስተን ፊታችንን ስንታጠብ ሌለኛው ደግሞ ኩላሊቱን የሚያሳጥብ አለ!! እና ሙሉ ጤናህን ለሰጠህ ጌታ ምስጋና ይገባዋል!!
    ፕሮፋይሌን በመጫን ነው ዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑ 🇪🇹👈

  • @EphremGashawu-zd2om
    @EphremGashawu-zd2om Год назад +9

    ቃላት የለኝም ፀጋውን ያብዛልህ አመሰግናለሁ!!!

  • @mesrakteklu3222
    @mesrakteklu3222 Год назад +71

    ዶክተር ወዳጄ ልእልት ፍቅር እንኩአን በስላም መጣችሁልን ዛሬ ከኔ ጋር ብየምታወሩ ስለመስለኝ ትንሽ ላጫውታችሁ የመጀመሪያ ልጅ ስሆን 6 ታንሽ አሉኝ 18 እመት በፊት ትልቅ ነገር ተፈጠረ ከዛ ችግር ለመውጣ ሁሉም ተረባረበ እኔ ግን 4 ልጆች ስለእሉኝ ጫናው ከባድ ነበር የልጄን የትምርትቤት እካውንት መስበር ነበረብኝ እሱ ስትደርስ እሱ ይቃል ብዬ ደረስች አቅሙን ስጠን ተማረች የሚቀጥለው ገባ 2 ተኛ እመት ሆነ ሶስተኛዋ ደረስች ያአ ያመንኩት እምላክ ቃል ኪዳኑ ሊገለፅ 2021 አባታቸው covid. ነጠቀን እነዛ ቤተስቦቼ ዞረው .....ሆኑ ቃልኪዳኑን እሳየን ሁለቱ Full ride scholarship 🙏 ትልቁዋ መስመር ይዛለች 2 እንድ ሴምስተር ይመረቃል 3 ኛዋ 2 ሴሚስተር ትጨርሳለች 4ኛዋ 2 አመት ጨረስች እንግዲ ከዚህ በላይ ምን ያረግልኛ ክብሩን እሱን ይውስድ በተጨማሪ 2019 ጀምሬ ታምሜ 6 ወሬ ነው ትንሽ ቀና ካልኩ ምስጉነው የተስገነ ሁሉን በቸርነቱ የሚአሳልፍ እምላክ እሱን የያዘ መቼም ብቸኛ እይደለም 🙏🙏🙏

    • @user-xn7kp7xo1u
      @user-xn7kp7xo1u Год назад +1

      እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ

    • @iloveyouethiopian3936
      @iloveyouethiopian3936 Год назад +1

      እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ይማርሽ በርቺ

    • @tarikuaengida1131
      @tarikuaengida1131 Год назад +2

      ጀግና ነሽ ኃይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን አልፋለው ብለሻል እና አልፈሽዋል

    • @Heavennebiyu
      @Heavennebiyu Год назад +1

      You’re a hero to your family and children and God bless you and your family ❤❤❤
      God is Good !!!🙏❤️

    • @hanaworku6871
      @hanaworku6871 Год назад

      endat alfeshew kebadu eko mengedu new gemitalifibet

  • @yemisrachababula6599
    @yemisrachababula6599 Год назад +25

    ዳክተር ወዳጄነህን እና ፍቅርን ላይክ ማድረግ በነጻ ያገኘነውን ፍቅራችንን thank you መግልጫ ነው

  • @messya7125
    @messya7125 Год назад +10

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤❤

  • @senytekassa8003
    @senytekassa8003 Год назад +1

    ቀና ነኸ ተባረክ🙏🙏🙏 ተባረኩ

  • @fikrtealemayew6755
    @fikrtealemayew6755 Год назад +15

    እግዚአብሔር ይመሰገን በእውነት ለኔ ብሎ ይህንን ትምህርት ያዘጋጀው እድሜ ከጤና ጋር ለሁለታችሁም ይስጥልኝ!!!!

  • @HanasisayeHana-lx9jh
    @HanasisayeHana-lx9jh Год назад +2

    አቤት የእግዝአብሄር ስራ መልካም ነው ጌታ ስሙ ይባረክ ከምንም በላይ የእግዚአብሄር እረሄራሄ ጣልቃ ገብነት ይበልጣል

  • @user-sg4kc6mq9l
    @user-sg4kc6mq9l 24 дня назад

    በጣም የማከብርህ የምወድህ ዶክተር ወዳጀነህ መሀረነ ጥሩ ትምህርት ነው የምትሰጠኝ አመሰግናለሁ ሁል ጊዜ ብሰማህ አይሰለኝም ክበሩልኝ ባገኝህ በጣም ነው ደስ የሚለኝ ፈጣሪ ቢፈቅድ ፍቅር አሪፍ ልጅ ናት ጎበዛ ቀጥሉልን

  • @KenanLand-mb2xh
    @KenanLand-mb2xh Год назад +10

    May God Grace Increase up 💙🔥💙On you Both Dr.Wedajeneh & Fiker
    የምድሪቷ በረከት ናቸው!!

  • @KemilaMuhamed
    @KemilaMuhamed Год назад

    እኔም በሰዉ ሀገር ታምሜ የማላዉቃቸዉ የተለያዩ ሀገር ሰወች ነበሩ የረዱኝ አልሀምዱሊላህ ሁሉም አለፈ

  • @Nagesaababaacheso
    @Nagesaababaacheso Год назад +3

    ዶክተር ወደጄ በጣም ብዙ ነገሮችን ተምሬአለሁ እግዚአብሔር ይባርክ በጣም አድረጌ አመሰግናለሁ 🙏 big respect

  • @hewanyeadam3852
    @hewanyeadam3852 Год назад +3

    የስራኤል አምላክ ይጠብቃችሁ ጨምሮ እውቀቱንና ጥበቡን ይስጣችሁ።እንደኔ ያላችሁ ደግሞ ተመፅዋቾች የሰማነውን በልቦናችን እግዛብሄር አምላክ ያሳድርብን🙏🙏🙏

  • @emebetelfineh1343
    @emebetelfineh1343 Год назад

    ዶ/ር ወዳጄነህ እጅግ የማደንቅህ ሰው ነህ።

  • @user-dw9ef9kh6f
    @user-dw9ef9kh6f Год назад +1

    የተከበራችሁ ዶክተር ወዳጀነህ እና ፍቅር ይበልጣ የምታቀረቡት ድንቅ ትምህርት ለትዉልዱ ወሳኝነዉ እናመሰግናለን
    እግዚአብሔር እማ አለ እኔምስክር ነኝ የወደቁትን የማነሳ ስለ እኔ ከእኔ በላይ የማስብልኝ አለ ግን የሚሰራዉ በእኛ ጊዜ ሳይሆን በእራሱ ፈቃድነዉ,

  • @asterworku5374
    @asterworku5374 Год назад +5

    ዶክተር ወዳጀነህና ፍቅር የምታቀርቧቸዉ ኘረግራሞቸ ለሰዉ ልጅ ፈዉስነዉ ጌታ ይባርካችሁ አኔ ግነ ን መጠየቅ የምፈልገዉ ዉጭ ላለነዉ አንድ ስአት ኖሮህ ስልክህን ሰጥተህን በንጠይቀህ ደስ ይለናል🙏

  • @birtukanfetene67
    @birtukanfetene67 Год назад +6

    ፍቅርና ዶክተር ወዳጄነህ መሀረነ 🥰🥰🥰🙏🙏

  • @urud8496
    @urud8496 Год назад +1

    እግዚአቤሔር ረጅም እድሜና ይስጥኸ ዘመንኸ ይባረክ አምላካችን እግዚአቤሔር ይመስገን ፍቅር ያንቺም ዘመን ይባረክ

  • @BetelhemAwraris
    @BetelhemAwraris 8 месяцев назад

    ዶክተር እድሜ ከጤና ይስጥህ

  • @alemtsehaykibret9368
    @alemtsehaykibret9368 Год назад +2

    በጣም አመሰግናለሁ ፍቅር እና ዶክተር ተባረኩ

  • @zinashhailu7750
    @zinashhailu7750 Год назад +2

    ዶክተር ወዳጄነህ እና ፍቅርዩ ሰላም ለእናተ ይሁን የምታነሷቼዉ እርሶቺ በጣም ደስ ይላሉ ከእግዚሐብሄር ጋር አንድ ቀንበአካል ባገኛችሁ በጣም ደስ ይለኛል እና አሁን የምታወሩት እርስ እኔ ፈጣሪዬን እጅግ የማመሰግንበት ጉዳይ ነዉ በዙራዬ እጅግ መልካም ሰዎቺ አሉኝ እጅግ ደስተኛ ነኝ የስጋ ዘመድ እንዳይመስላችሁ እኔ የሚያዉቀኝ ሰዉ ሁሉ በቃ ቤተሰብ ይሆናል ስለዚህ ሁሉንም አመስግኑልኝ ሁላችሁንም እወዳቺሀለሁእግዚሐብሄር ብድራችሁን ይክፈላችሁ❤❤❤

  • @tigistamare540
    @tigistamare540 Год назад +4

    በእዉነት አግዚአብሔር ይባርካችሁ በአንተ ትምህርት ሁሌ እንደተፅናናሁ ነዉ የዛሪዉ ደግሞ የተለየ ሆነብኝ የመጨረሻ በብዙ ነገር ተስፋ ቆርጬ. በማልቀስ ላይ ሆኜ. በአጋጣሚ ይህን ትምህርት አዳመጥኩኝ. !!ይህ ለእኔ የመጀመርያዬ አይደለም ስፅናና እድሜና ጤና ይስጥህ የእኔ ሀኪም ነህ❤❤❤❤

  • @sisay2138
    @sisay2138 9 месяцев назад +1

    ምን አይነት ትምርት ነው dr. እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ያኑርህ በብዙ እያስተማርከን ነው
    ፍቅር አንቺም ተባረኪ ዶክተርን እደምተኪ ተስፋ አለኝ ደሞ ጣልቃ ሳትገቢ ዝም ብለሽ ምትሰሚዉን አድንቄ ልሻለው...

  • @bluecandy6164
    @bluecandy6164 Год назад +2

    እግዚአብሔር ነው ለዚ የብዙዎችን ህይወት ለሚቀይር ነገር ያበረታችሁ ተባረኩልን

  • @SmilingLibrary-bb5pp
    @SmilingLibrary-bb5pp 4 месяца назад

    በጣም እሚገርም ሰው አስተምህሮቱ አንደበት ጌታ እንዳንተ ያለውን ያብዛልን ዶክተር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ተባረክ

  • @fawazealoubo8350
    @fawazealoubo8350 16 дней назад

    በጣም ተመስጨ ነዉ ያዳመጥኩት የተገባር ሠዉ ያድርገን

  • @stmarytsegaye
    @stmarytsegaye Год назад +11

    ፈጣሪ ስው ያዘጋጃል እና አጥብቀን ከአምላክ ጋር መገናኘት መፀለይ ልብን ማንፃት ነው ዋናው !!!

  • @zerituterefe7574
    @zerituterefe7574 Год назад +3

    Thank you Dr for your helpful and heartwarming words which you are giving us. Your words make me strong and hopeful again .

  • @saraabi7780
    @saraabi7780 Год назад +3

    Dr. Long live for you , you are important for this generation .

  • @ethiogeta1923
    @ethiogeta1923 Год назад +2

    ሁሌም የልቤን ነው የምትወያዩት ዶክተር በጣም አመሰግንሃለሁ:: ባንተ እኔን ነቴ አግኝቻለሁ እና እድሜ ይስጥህ

  • @lulaarefe6223
    @lulaarefe6223 Год назад +11

    Love love love your program, ፍቅር። ስወድሽ! ❤❤❤❤ Dr. Wedaje you are an inspirational to many. Very humble, love your advice your teaching , God bless you and your family ❤❤❤

  • @AynalemTeferi-zc7je
    @AynalemTeferi-zc7je 18 дней назад

    Abeeeett yehen program lik ende ergo chilit adrge tetchem endegena begugut etebkalehu Leoul egziabher abzto ybarkachu ❤❤❤

  • @BereketLegese
    @BereketLegese 10 месяцев назад

    አንተ አለምን የምታስተምር አቅም አለህ እግ/ር ካንተ ጋር ይሁን አሜን

  • @emebetamdetsion5092
    @emebetamdetsion5092 Год назад +1

    እናተ ሁለታችሁ የአይምሮ ምግብ የሆናችሁ እግዛብሔር እረጅም እድሜ ይስጣችሁ ብዙ ሰው የሌላሰው ጉዳይ ሳይሆን ወደ እራሱ ውስጡንእዲመለከት ታደርጋላችሁ❤❤

  • @lemlemwoldeselasse2909
    @lemlemwoldeselasse2909 Год назад

    ዶክተር የተናገርከው ነገር ሁሉም እዉነት ነው የብዙዎቻችን ሕይወት ነው ሰው እየመረጥን ወዳጅ የለንም የምንል ሰው በሰውነቱ ሳይሆን ባለው ነገር እየመረጥን ነው የልብ ሰው ያጣነው በአጠቃላይ የዛሬው የተወያያችሁበት ነገር እራሳችንን እንደንፈትሽ ያደርጋል
    ዘመናችሁ ይባረክ

  • @user-fm8qx6zd6c
    @user-fm8qx6zd6c 5 месяцев назад

    እውነት እግዚአብሔር ይባርክህ ዶክተር ወዳጄነህ

  • @user-yp6rg4vi6c
    @user-yp6rg4vi6c 7 месяцев назад

    ዶክተር ወዳጄነህ ትልቅ ምክርና ትምህርት ሰጭ ነው🙏
    "T.Y"

  • @BereketLegese
    @BereketLegese 10 месяцев назад

    በጣም ነው የማከብርህ ማስተማርህን ብትቀጥል አርፍ ነው

  • @mintearaya3853
    @mintearaya3853 Год назад

    እግዜአብሔር እንደአንተ አይነት ሰዎችን ያብዛልን ዶክተር አንተ ኦኮ ልዩነህ የምታስተምረኝ ትምህርት ውስጤን ቀይሮታል

  • @tibebu9117
    @tibebu9117 Год назад

    The most valuable person for 🇪🇹 God bless you more!!

  • @meskizewde9878
    @meskizewde9878 Год назад +1

    ሁለታችንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ ።ብዙዎችን በብዙ እያበረታችሁን ነዉ።🙏🙏

  • @eyobt9424
    @eyobt9424 Год назад

    ዶ/ር ወዳጄነህ ምክርህንና ትምህርትህን በዕውነት በእንባ ነው የምሰማው እኔም ረሳኸኝ ብዬ ከማያማርሩ አንዱ ነኝ ቃሉን ስለማውቅ ግን ስሰማ እንባ ይቀድመኛል እየጸለዩ መልስ ማጣት በጣም ያማል

  • @selamtube-2157
    @selamtube-2157 Год назад +5

    Blessings to you all Ethiopians all over the world.👍

  • @TgTezera-yv7iu
    @TgTezera-yv7iu Год назад +1

    amezing ዶክተር ወዳጄነህ❤🙏

  • @mihrethabtimariamtekle1684
    @mihrethabtimariamtekle1684 Год назад +2

    Shalom Doctor wedajeneh and Fiker!!! You don't have adi how i love both of you ❤. Stay blessed

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 Год назад +1

    😮😮😮😮😮 ምሳሌው መጠረግ አለበት❤❤❤❤❤👉👉👉👉 እንጥረግ

  • @hqqseybahiru4341
    @hqqseybahiru4341 Год назад +6

    I am ready for my blessing Thank you so much.

  • @yoditewuob
    @yoditewuob Год назад +1

    ዶክተር እጅግ በጣም ድንቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ዕድሜ እና ጤና ይስጥህ ሚስጥር ያልከው ሳስበው መሰረት መብራቴ አርግዛ ይሆን?

  • @kahsayaregay9856
    @kahsayaregay9856 Год назад +4

    እናቴ ታማ ሆስፒታል ገብታ ነው ያረፈችው:: እውነት ነው :: ግን እናቴ የገደላት ብቸኝነት እና የሰው ርሀብ ነው::

  • @user-cu2oh1dm7n
    @user-cu2oh1dm7n Год назад

    Amen amen amen God bless you tegich efeligalehu

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 Год назад +4

    ሁለት ምርጦች ተባረኩልኝ ❤❤❤ አባቴ ሞቶ ከተከራየሁ 6 ወር ያልሞላኝ ቤት አየሁ የሠውን ጥቅም!!!❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 በርግጥ እኔ "ሠው መሆን ይቅደም!!❤" የምል ነኝ!!!!!!! በቃ ክርስቶስ የመጣው ለሠው ከሆነ ለሠው ቦታ ይኑረን!!!!!!!

  • @mimonaa8939
    @mimonaa8939 Год назад +1

    Doctor and Fikir we are privileged to have you. Thank you

  • @abatechshifrin3048
    @abatechshifrin3048 Год назад

    አምላክ ሁለችንም ይሰማ ። በጣም ጥሩ ፕሮግርም ነው ❤

  • @senytekassa8003
    @senytekassa8003 Год назад

    አረ ልንገራችሁ በእግዚአብሔር ኸዝብ እንዴት መንታ ይሆናል አሜሪካ ያለዉ ኢትዮጵያዊ በፍፁም ሰዉ ሰዉ አይሸቱም በርግጥ በቁጥር የሆኑ አሉ ብዙሀኑ ግን ሰላም ብትለዉ መንገድ አግኝተኸዉ ገላምጦኸ ይሔዳል ሴቱም ወንዱም አንድ እንግዳ ሆኜ በሔድኩበት ጊዜ አልቅሼ ነበር ከኔነዉ ወይ ችሩ እደዉም የቀረብኳቸዉ ሰዎች የዋኸ ነሽ ይሉኛል 15 አመት ሆነኝ ብቸኝነቱንም በስራ ቦታ ክፋታቸዉንም ለመድኩት ተመስገን ያሳለፍኩት ጊዜ ከባድ ነበር 😢😢😢😢😢

  • @KidistYeshialem
    @KidistYeshialem Год назад

    You guys are taking about my situation... We are blessed to have you❤❤❤

  • @nigistbirgu6887
    @nigistbirgu6887 11 месяцев назад

    ዶ/ር በጣም የአንተ ትምህርቶችን እከታተለሁ በጣም ለሕይወቴም ጠቅሞኛል እሱ እንዳለ ሆኖ ሰለ ካቶሊክ እምነት ያለህ ቀና አስተሳብስ አመሰግናለሁ፡፡

  • @betty42991
    @betty42991 11 месяцев назад

    No words how much I love you both.God bless

  • @Mg-ke8yy
    @Mg-ke8yy Год назад

    Thanks alot egzeyabher keze belaye tsgakn yabzawe

  • @yetimw9961
    @yetimw9961 Год назад

    ወረቅ ወይም ዳይመንድ ኖሮን ብዙ አንጠቀመውም በተለይ አገራችን ሌባም እንፈራለን ካልተጠቀምነው ዝም ብሎ ነው የሚቀመጠው እኔ ግን ፍቅርን አደንቃለሁ ዶክተር ወዳጄነህ መሀረነን አስተውላ ወደ እኛ ወርቃማ ሀሳቦችን በነፃ እንዲያካፍለን እንድንማርበት ስላደረግሽ እናመሰግናለን🙏 ዶክተርንም በፀጋ ላይ ፀጋ ይጨምርልህ አብዝቶ ይባርክህ🙏❤❤❤

  • @alemisegedbirihenu6877
    @alemisegedbirihenu6877 Год назад +1

    የሚያዳምጣችሁ የእናንተ ብጤዉ የተመቼዉ ነዉ ኪሱ ያበጠ የሞላለት ክርስቶ እኮ በፍቅር እጆቹን የዘረጋዉ ለድሀዉ ለተጎደቱ ነዉ አንተ ዲያ ቃሉን ታዉቀዋለህ ትኖርበታለህ ያለበለዚያማ ቃሉ ፊደል ይገድላ ይላል ወንጌል ሲሰበክ የሚጣፍጠዉ በመስቀል ዉስጥ ሲሆን እስቲ ቃል ልስጥህ ቆላስያስ ምእራፍ 2 ከ16 ጀምሮ አንብበዉ ሌላዉ እኔን የሚቀበል እኔ የተቀበልኩትን ይቀበላል አንተ ያ ነህ
    ዶክተር ወዳጄ ነህ ክርስቶስን ማወቅና!!! ስለ ክርስቶስ ማወቅ አንድ አይደለም

    • @Ewoyn_Tewod_84
      @Ewoyn_Tewod_84 Год назад +1

      ውይ የኔ ወንድም አስተያየቴን በመቃወም አትውሰደው እንጂ እኔ በእድሜዬ ተዟዙሬ ባየሁበት የአለም ክፍል ሁሉ ይሄ "የተመቼው ነው ። ኪሱ የሞላለት...." የሚባለው የማህበረሰብ ክፍል ነው በአብዛኛው ፈጣሪን ከማመን እናም ህግጋቱን ከማክበር ለራሱ "በቂ በሚለው" ምክንያት የሚርቀው።
      ቀርበህ ስታየው ግን ከነሞላው ኪሱ የመንፈስ ድኽነት የገጠመው ሠው ነው የቁስ ድኽነት ከአለበት ተብሎ ከሚታሰበው በከፋ ሁኔታ የጎሰቆለ ደኻ የሚሆነው። የሚታየው ድህነት ከሠሩ ከጣሩ የቻለ ሸክሙን አሽቀንጥሮ ይጥለዋል። ያም ባይሆን እንኳን የሆነ ርቀት ያህል መገፋቱ አይቀርም።
      ፈጣሪ ሁሉን ከመቃወም አርቆን የሚጠቅመንን ብቻ መርጠን የምንቀበልበትን ፀጋ ያድለን!
      🙏🙏🙏

  • @alganeshbahre8598
    @alganeshbahre8598 Месяц назад

    Very nice teaching

  • @fkfnfkhji3292
    @fkfnfkhji3292 Год назад

    ዶ ር ጌታ ይባርክህ

  • @kidistgenene3429
    @kidistgenene3429 Год назад +1

    you are very lucky bc of working with doctor!!!

  • @AMEN12728
    @AMEN12728 Год назад +1

    የዛሬው በጣም ደስ ይላል❤ #የእግዚአብሔር #ቃል ውስጥን ያረሰርሳል #ያሳርፍል #እግዚአብሔር #ይመስገን❤
    ተባረኩ ተወዳጆች

  • @user-yt6nu9ch2d
    @user-yt6nu9ch2d Год назад

    You guys are best

  • @Hiwi333
    @Hiwi333 Год назад

    Thank you so much , no word 🙏🏾

  • @eyerusm5965
    @eyerusm5965 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ደህና ሁንልኝ መልካም ሰወሰች

  • @hannahmera1798
    @hannahmera1798 Год назад

    The best guy you my Doctor ❤

  • @onlinelearningguide
    @onlinelearningguide Год назад +1

    Thank you so much!

  • @lemlemwondwosen3516
    @lemlemwondwosen3516 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏

  • @salayishtadesse2559
    @salayishtadesse2559 Год назад

    This is a very important topic. Ande betam yemigermegne neger diro ande sew bet digis sinor zemed azmadu habtamim mekakemegnam miskinim bicha yebizu combination neber. Ahun ahun habtam kehabtam yetemare ketemare class negne yemil classu yimeslegnal kemilew gar mekerawun yayal. Kef kalew belay kef yalewun Egziabherin mayet kebizu tirki mirki eyita yasarifal. Tebareku

  • @rutaberhane4482
    @rutaberhane4482 Год назад

    Very interesting topic bless both you ❤❤🎉

  • @Kidanmhirt
    @Kidanmhirt Год назад

    Selam feker ebakeshin silikshin betam lagegnish eflegalhu erdatash yaseflgegnal

  • @habiibjacam-of4vg
    @habiibjacam-of4vg 11 месяцев назад

    Wowo betham nw yemmsegnwi d ri wodjanhi fetari edema ene tana ysthk 🙏🙏

  • @Shetay231
    @Shetay231 Год назад

    እግዚአብሔር ይባረካቹ

  • @meheretgebreselassie836
    @meheretgebreselassie836 Год назад

    Tebareku.Biruk Hunu.

  • @hannage.3229
    @hannage.3229 Год назад +1

    God bless you 🙏🏾

  • @aziye
    @aziye 7 месяцев назад

    እናመሰግናለን! 🥰😊

  • @eduyoutube3831
    @eduyoutube3831 Год назад

    Egzebeher ybarkachu❤❤ ❤🙏🙏🙏

  • @meseretg.sellasie7524
    @meseretg.sellasie7524 8 месяцев назад

    ፈጣሪ የለም የሚሉማ መከራ ሲገጥማቸው ወደ አልክሆል እና ድራግ ነው የሚሄዱት።

  • @weiniteklay4934
    @weiniteklay4934 Год назад

    Wawww tanks ❤❤❤🙏🙏🙏👍🏽👍🏽

  • @bahliawabezahbe6004
    @bahliawabezahbe6004 Год назад

    ከማግባትህ በፊት ነው ወይስ ካገባህ በኃላ ነው የፀሎት መልስ መጠበቅ የጀመርከው ? በምታስተምራቸው ትምህርቶች ብዙ ነገሮችን ተምሬበታለሁኝም ተፀጽቸበታሁም በጣም የተማርክና አዋቂ ነህ እግዝያብሔር ይባርክህ።

  • @Tom-bu8uj
    @Tom-bu8uj Год назад

    Wow, I like it!

  • @astertameru5556
    @astertameru5556 Год назад

    More blessings ❤

  • @raheedraheed4825
    @raheedraheed4825 Год назад

    እናመሰግናለን❤

  • @silasadwa6045
    @silasadwa6045 Год назад

    Abet tetina abet aglalets zemenachu yebarek +++

  • @cartok5042
    @cartok5042 Год назад

    ዶ/ር ወዳጄነህ በጣም ነው ማከብርህ ግን በምድር ላይ የጀነጀነ እንጅ የተጀነጀነ አያልፍለትም 38
    ዓ/ም ብዙ ነው ለሚሰበክ ለሰባኪው ግን ትንሽ ነው።

  • @SerkalemDemeke
    @SerkalemDemeke Год назад

    Tebareku yene mesenawoche nachehu❤❤❤

  • @astertesfai3340
    @astertesfai3340 10 месяцев назад

    I cant sleep if i dont fellow ur advice THANKS

  • @gemechistube9126
    @gemechistube9126 Год назад

    ፍቅር መሃተብ ስታደርጊ እኮ ስያምርብሽ አጀብ ነው! በርቱ ዶክተር

  • @bzuwerqabebe1232
    @bzuwerqabebe1232 Год назад

    እንኳን ሰላም መጣችሁ ዉዶች በጣም ጥሩ ሀሳብ ነዉ

  • @yetnayetyehuala811
    @yetnayetyehuala811 Год назад +1

    Addicted to you guys❤

  • @aklilwoubshet8638
    @aklilwoubshet8638 Год назад

    ሀገር አየሰራችሁ ነውና እድለኞች ናችሁ በርቱልን

  • @nmajetube
    @nmajetube Год назад +3

    እናመሰግንአለን መምህሮቼ 🙏

  • @user-xh1jb5be4f
    @user-xh1jb5be4f Год назад

    ተባረኩ