Ethiopia | ፈዋሽ ውህድ|በሆድ ድርቀትና መነፋትን የሚያጠፋ እና በውሃ ፆም ግዜ አንጀትን ዲቶክስ (Detox) መድረሪጊያ |በጥንቃቄ ሰምተው ያድርጉት
HTML-код
- Опубликовано: 8 окт 2023
- ፈዋሽ ውህድ|በሆድ ድርቀትና መነፋትን የሚያጠፋ እና በውሃ ፆም ግዜ አንጀትን ዲቶክስ (Detox) መድረሪጊያ
በጥንቃቄ ሰምተው ያድርጉት
ፈዋሽ ውህድ|በሆድ ድርቀትና መነፋትን የሚያጠፋ እና በውሃ ፆም ግዜ አንጀትን ዲቶክስ (Detox) መድረሪጊያ
በጥንቃቄ ሰምተው ያድርጉት
ውህድ
1. ለብ ያለ ፊልተርድ ውሃ 1 ሊትር
2.አዮዲን የሌለበት የባህር ጨው
3.ግማሽ ሎሚ ጁስ
ሀማሊያን ፒንክ የባህር ጨው ( Himalayan pick salt )
አደራረጉ
በስትሮ ወይም እንዲሁ ወዲያው መጠጣት
በገን ተኝቶ ሆድን ወደቀጭ ማሸት
ብዙ ግዜ ሽንት ቤት ያመላልሳል
ጥርት ያለ ውሃማ ፋሳሽ እስኪመጣ
• በዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኙት መረጃዎች በርዕሰ ጉዳዩ ላይ ጠቃሚ ሃሳቦችን ለማካፈል ብቻ ታቅደው የቀረቡ እንጂ በምንም ዓይነት መሠረታዊ የጤና እክሎችን ለመፍታት የሕክምና ምርመራንና የሐኪም ውሳኔዎችን ለመተካት የተሰጡ አይደሉም። የጤና ምርመራንና ሕክምና የሚሹ ጤና ነክ ችግሮችን በተመለከተ ሐኪምዎን እንዲያማክሩ በብርቱ እናሳስባለን
• Disclaimer: This video is not intended to provide diagnosis, treatment or medical advice. Content provided on this RUclips channel is for informational purposes only. Please consult with a physician or other healthcare professional regarding any medical or health related diagnosis or treatment options. Information on this RUclips channel should not be considered as a substitute for advice from a healthcare professional. The statements made about specific products throughout this video are not to diagnose, treat, cure or prevent disease. Наука
በFB health journey Link ከእኛጋ አብሮ ለመሳተፍ
facebook.com/groups/YeneTena
ዶክተርዬ እባክህን በሞኖፖዝ ጊዜ ስለሚከሰተው ሆት ፍላሽስ እና መከላከያውን ቪዲዮ ስራልን
ከቻልክ ስልክህን አስቀምጥልኝ ዶክተር
I am member I am not sure i am in group how do I know
ዶክተር ዳኒ እድሜጤና ይሰጥህ የአገሬ ልጅ
Dr. Dani, can you please do a video on Hyperthyroidism? What it is? How to cure it? Diet to follow and best treatment option.
ጌታ ዘመንህን ይባርከው
Thank you Dr.Daniel
ያህዌ ይባርክህ
Thank you
Tanks God bless you and your family
Blessings
እግዚአብሔር ከነ መላው ቤተስብህ ተባረክ ወንድም አለም🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመሰገን ውድ ወንድሜ❤❤❤
Thank you 🙏
Shalom
በጣም እናመሰግናለን ::እግዚአብህሔር አገልግሎትህን ይባርክ ::❤
D.r you are blessed.
God bless you!
Ok I join
እናመሰግናለን
ተባረክልን
Will join
blessings !
Tnx
ኢንሻ አላህ እኔም እፃማለሁ አመሰግናለሁ ዶክተር
thank u Dr.
አመሠግናለሁ l will join
Bless you 🎉😊
Thanks dr
Bless you ❤❤❤❤❤❤
ያብ ሳላት ያስተማረችው ትምህርት ነው ይሄ ግን ስላብራራህልን እናመሰግናለን
እናመሰግናለን ዶክተር ዳኒ ❤❤❤❤❤
I am ready 🎉
ተባረክ ዶክተር
Enamesegnalen 🙏🙏🙏
Thank you dr like always ! I cant wait * bless you more !!!!
Will came Dr.❤❤❤
አመሰግናለሁ። I have to try this. My sister was telling me about you for a long time and yes, you have v important information we need to try when our health is under attack in many ways and I'm sure this will help us greatly. God bless ❤🙏
Enem egebalhu dr
I'm joining you October 12 can't wait.😊
ስለ ሰመነኪ ቅጠል አስተምረን ብዙ ሰው አያውቅም በጣም ጠቃሚ ቅጠል ነው አብሳላት ስታስተምር ሰምቸ ተጠቅሜው አመታት የነበረብኝ የሆድ ድርቀት የሆድ መነፋት እራስ ምታት ነበረብኝ አሁን ያነ ሁሎ ለቆኝ ጤነኛ ሆኛለሁ አልሀምዱሊላህ
እስቲ እህቴ ለኔም ንገሪኝ እንደት እደተጠቀምሽው እራሴን በጣም ያመኛል በአላህ እንዳታልፊኝ
ቁጡሩህን ሊቃቃው
ውዴ እኒእራስምታትሲነሳብኝ ገሎኝነውየምነሳው በስትቀኔ ቁጥርልስጥሽ ንገሪኝ😢😢😢😢
እሲ እኔም ልሞክረው የትነው እሚገኘው ተሠቃየሁ በስደት😢😢 ሀኪም ብመላለስ መፍትሄ የለውም
ሰነ መኪውን እደት ተጠቀምሽው ፃፊልን
I am ready
I will join.
ወንድም Dr ዳኒ ተባረክልኝ ጥያቄዬን ስለመለስክልኝ ካንተ በጣም ብዙ ተምሬያለሁ ተጠቅሜያለሁ ለምታደርገው ሁሉ እግዛብሄር ዋጋህን ይክፈልህ እወድሀለን
እግዚአብሔር ይባርክህ ዶክተር 🙏🙏
I'm going to join the water fasting.
Emokralehun
Stop joking 🙃 he speaks Amharic right
Doctor GOD BLLESS You
I will join
I will ❤
Yes I want to joy
Thankyou Dr am joining you
Stay connected
I’ll join
ዶክተር ያንተን ትምህር አይደለም ሰምቼው ሳልሰማው ነው ላይክ የማረገው።
Good morning DR
I will
❤❤
Thank you dr please could you make a video about thin endometrium lining thank you
እንሻአላህ እፆማለሁ በጣም ስጠብቀው ነበር
Yes I need John
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤
Thank you I am joining you I need it.
You're in!
ሰላም ዶክተር
Dr Daniel እግዚአብሔር ይባርክህ ። እኔም አብርያችሁ ለመጀመር እየተዘጋጀሀ ነውና እግዚአብሔር ይርዳሽ በሉኝ።
Grazie mille funziona bene
❤❤❤❤❤
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ዶክተር ለኢትዮጵያዊያን የሚሆንም ቢሆን ጥሩ ነው እዚህ ሀገራችን ላይ ልናገኝ የምንችለው ቢሆን አደራ
ሰላም ላንተ ዶክተር
Mlselgn doctore plise
Doctor please tell us something about migraines, the cause and home remedies please🙏 and thank you for all you do🙏
ሠላም አህለን ዶክተር
I'm in
I am in
እግዚአብሔር ይስጥልን ዶር ። ጨውን ገዝቼ እጠቀመዋለሁ 🙏🙏🙏ሌላው ደግሞ የብረት ማንኪያ በፍፁም መጠቀም የለብንም። ፕላስቲክ ወይም የእንጨት ማንኪያ ነው መጠቀም ያለብን።ይህን Himalaya salt ስንጠቀም።
❤❤❤🙏🙏🙏
Selam dr water fasting sinaderg cheguara lemitamem sew yihonal endihum hodleminefa yihonal lemejemer felig neber pls nigeregn
አባክህን ስለ Esophugus ችግርና ኣመጋገብ ፕሮግራም ስራልን?
I AM IN
Hi Dr. Daniel hope you are well with your family. I just want to ask you that the prebiotics supplement in Amazon they said it is currently unavailable. So is there any other option you can recommend. If so please send me the alternative option. Thanks and GBU
I want to join Dr Daniel and GBU
Can you do video for Sibo please
This will be my first time to join this fasting program but I don’t have face book how can get the information on how to fast ?
Bless you
doctor Dani
I dont have FB however i will join the water fast.
አአመሰግናለሁ ዶር prebiotic supplement in tablet form ለማናገኝ ምን substitute ትመክራለህ
Please doctor enem efelegalehu
Join adergalehu
I would like to join
እኔም መጾም እፈልጋለሁ ዶክተር
በጥናት የተደገፈ ስለሆነ ያንተ ፕሮግራም ምርጫዮ ነው ግን በአማርኛ እያወራህ በእንግሊዘኛ የምትገልፃቸው ነገሮች ግራ ያጋባሉ እባክህ
Ant degemo wendu abesalat nek endy
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
I wanna join
Thank you, but how often do this?
ዶክተር ስለ ቡላ የምታወቀው ነገር ካለ
HI, I want to join the fast can you send me the link plecse.
Thank you 🙏 i will join
All the best
እሳተፋለሁ
እኔም ለ ሁለተኛ ጊዜ እጾማለሁ
I want to join.
እናመሰግናለን እናከብርሀለን ውድ ዶክተር። ይህንን ዲቶክስ የውሃ ጾም ለማንወስደው ይሆናል?
መፆም እፈልጋለሁ የመጀመሪያ ጊዜዬ ነው
Min gemash lomi juice ? Yelomiw melekiya menden new cup ? 🥣 Spoon🥄 ???