ETHIOPIA: ERITREA :በሆድ ድርቀት(Constipation) በጣም ለምትሸገሩ : በቤታችን የምናክምበት ፍቱን መንገድ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 май 2020
  • የሆድ ድርቀትን (constipatio)ለመከላከል እና ለማጥፋት ከፈለጉ :ሁነኛ መፍትሔውን እነሆ!!
    በሆድ ድርቀት በጣም ለምትሸገሩ : በቤታችን የምናክምበት ፍቱን መንገድ
    በዚህ ቪዲዮ የሆድ ድርቀት ( constipation)
    1.ለምን የሆድ ድርቀት ይንጠቃናል ( co
    2.ቤታችን የምናክምባቸው መንገዶች
    3. ያለ ሃኪም ወረቀት ( OTC ) ምርጫ ለማድረግ የሚረዱ መረጃዎች
    4.ሌሎችም ተገልፅዋል
    • በዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኙት መረጃዎች በርዕሰ ጉዳዩ ላይ ጠቃሚ ሃሳቦችን ለማካፈል ብቻ ታቅደው የቀረቡ እንጂ በምንም ዓይነት መሠረታዊ የጤና እክሎችን ለመፍታት የሕክምና ምርመራንና የሐኪም ውሳኔዎችን ለመተካት የተሰጡ አይደሉም። የጤና ምርመራንና ሕክምና የሚሹ ጤና ነክ ችግሮችን በተመለከተ ሐኪምዎን እንዲያማክሩ በብርቱ እናሳስባለን

Комментарии • 514

  • @yenetena
    @yenetena  4 года назад +88

    የኔ ጤና ቤተሰቦች ይህንን ቪዲዮ ለብዙ ኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራዊያን እንዲደርስ ላይክ ማድረግ እና ሼር በማድረግ ከኔ ጋር ህዝባችንን እናገልግል ጥያቄዎች እና አስተያየቶች በኮሜቱ ላይ ፃፋንኝ አመሰግናለሁ

  • @user-bn4cl8vd3z

    ግን ይህ ድርቀት እምባለው በሽታ በተለይ 😢ስደት ላይ የለነውን ይጠቃናል ለምን እንደሆነ አልገባኝም እኔም በሰገራ ድርቀት እየተሰቃየሁ ነው ሁላችሁም ከደዚህ አይነት በሽታ አላህ የውጣን😢😢

  • @meletsega6255
    @meletsega6255 4 года назад +4

    Thank you brother! እኔ ለሆድ ድርቀት ፍቱን መድሀኒት oatmeal , ተልባ እና ጥዋት ባዶ ሆድ ሎሚበውሀ መጠጣት እና Apple cider vinegar አንድ የሻይ ማንኪያ በአንድ ሙሉ ብርጭቆ ውሀ በጥብጦ በባዶ ሆድ መጠጣት ፍቱን መድኃኒት ነው።

  • @user-fx3lh8ru3s
    @user-fx3lh8ru3s День назад +1

    ግን እኮ ዶክተር ዳይት ላይ ስንሆን ምንም አንበላም ስለዚህ ካልበላን እንደት ሰገራ ይመጣል እኔ 5ቀንሁሉ እማልወጣበትቀን አለ ምክንያቱም ሰላጣ ነዉቀለቤ እናዉሁ ቢያንስ10ብጪቆ እጠጣለሁ ከጀመረኩ አንድ ወርሆነኝ አላህ ያግዘኝ ቦርጪ ትዳሬን በትኖታል እናም እልህ ገብቶኛል ለመቀነስ 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @meme3059
    @meme3059 3 года назад +9

    መምህር አመሰግናለሁ እር እኔስ አሰቃይቶ ገደለኝ የኔ ደግሞ እታች ነው አልወጣ ያለኝ እጂ ሆዴ ን አያመኝም አሁን ግራ ገባኝ 😭😭😭ተሰቃየሁ 😭😭እፍፍፍ

  • @user-cg9xb4mt5w
    @user-cg9xb4mt5w 4 года назад +8

    በሌለህ ግዜ ግዜህን ለወገንህ ሰጥተህ ጠቃሚ ትምህርትህን ስላጋራኸን ተባረክልን

  • @Abel_Anagaw
    @Abel_Anagaw 4 года назад +8

    ምርጥጥ ኢትዮጵያዊ ዶ/ር

  • @tube-br4di
    @tube-br4di 4 года назад +5

    አረ ደኩተርየ እኔ በጣም ጨቆኛል እበላለሁ እጠጣለሁ ግን 5-6 ቀን ሠገራ የሚባል አይመጣኝ እኔ ሆዴን እና በጎን እና በጎኔ በጣም ያመኛል በጣም ነዉ የጨነቀኝ

  • @laureatetsegayegebremedhin5425
    @laureatetsegayegebremedhin5425 4 года назад +3

    ብሩክ ቅዱስ ሁንልን። አሜን። ኑርልን። አሜን።

  • @semiramustefa8358
    @semiramustefa8358 3 года назад +4

    በባዶ ሆድ ለብ ያለ ውሀም መጠጣት ሁነኛ መፍትሄ ነው!!

  • @zaindahmed8818
    @zaindahmed8818 День назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-lq8dc2zi9s
    @user-lq8dc2zi9s День назад

    እእናመሰግናለን በጣም ስጨንቀኝ መጣሁ

  • @user-yo1nb5hv8p
    @user-yo1nb5hv8p 14 дней назад

    እኔ ግን ዶክተር በውጭ ሃገር የምንኖር አብዛኛው ሰው በዚህ በሽታ ምንሰቃየው የጤፉ ችግር ይመስለኛል እኔ ኢዮጵያ ስሄድ ሶስት ወር ሙሉ ሰላም እሆናለሁ ስመለስ ይጀምረኛል ከዚህ ውጭ ሃገር ደግሞ አዘውትሬ ፓስታ ስመግብ ሰላም እሆናለሁ ችግሬ ከእጀራው ነው በእርግጠኝነት

  • @user-yj3ei7xh9g
    @user-yj3ei7xh9g 28 дней назад

    እኔስ እቤ አለኝ ማርያምን አስቸገረኝ እረ እኔስ ያስምጠኛል

  • @user-pu2uw1sc8r
    @user-pu2uw1sc8r 28 дней назад

    ተባረክልኝ ዶ/ር በጣም ነው የጠቀምከን ❤❤❤

  • @meskelflowergabonstreet

    ድርቅት መውጣት መቸገር በምወስደው መድሐኒት ምክንያት ከሆነ

  • @helenabraha2059

    GOD BLESS YOU OUR DEAR BROTHER

  • @user-fv3wf6gj5i

    በጣም ዲርቀት አለብኝ ደክተር

  • @MartaAshu-qm4zq

    Ena ketach nw misman

  • @user-wf9wg2lo8s

    ዶክተር እኔ ምንም ህመም አይሰማኝም ነገርግን ሺትቤት ስመላለስ ነዉ የምዉለዉ በፊትም ድርቀት ያስቸግረኝ ነበር አሁን በጣም ብሶብኛል