Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ለመላው ወገኖች በተለይ የኔ ጤና ቤተሰቦች መልካም ዓዲስ ዓመት ልል እወዳለሁ !!። ኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራዊያን እንዲደርስ ላይክ ማድረግ እና ሼር በማድረግ ከኔ ጋር ህዝባችንን እናገልግል ጥያቄዎች እና አስተያየቶች በኮሜቱ ላይ ፃፋንኝ አመሰግናለሁበግል ብዙ መረጃ ከፈለጉ ብዙዎች አየተጠቀሙ ያሉበትን የግል FB group join ያድርጉ ሊንኩ:facebook.com/groups/YeneTena/የምንወዳትን አገራችንን ሰላም ያድርግልን የሁሌም ፀሎቴ ነው !!
ዶ/ር።ሌዘር ብንጠቀም ችግር የለውም። መጥፎ ነው ስለሚሉነው።መልስለኝ
"ጀግና "ብዪሃለው የስላም የፍቅር የጤና አዲስ አመት ይሁንልን
ዶክተር ከይቅርታ ከዚህ በፊት ጥያቄ ጠይቄህ ነበር አልመለስክልኝም እባክዎትን የማህፀን ፈንገስ መፍትይው ምንድነው ከንድም ሁለት ጊዜ ናሙ ውስደው እክምና አድርጌለው አሁን ከምስት ወር ተመልሱ መጣ እመሙ ያለውት አረብ አገር ነው እክምና ድጋሚ እንደልሄድ ኮርና ነው አሰርየ ዶክተር ጠይቃ FIUOMIZIN Dequalinium Chiorde 10Mgበማህፀን የመውሰድ እና FASIGYN 500 mg TINIDAZOLEበቀን አንድ የሚወሰድ ሰታኝ እየውሰድኩ ነበር ምንም ለውጥ ላገኝ አልቻልኩም በግሪና በቀኝ በኩል ከብርታቴ ጎን እና ጎን የመም ስሚት ይሰማኝን ዶክተር እባክዎትን ምፍትይው ምንድነው የማህፀን ፈንገስ ?
አማራጭ ሰለጠው ነው በዚህ ጥያቄየን ያቀረብኩት አመሰግናለሁ
አሜን እኳን አብሮ አደረሰን ሀገራችንንም እግዚአብሔር አምላክ የእርቅ እና የሰላም ያድርግላት አሜን!!!
አንተ የተባረክ ሰው። በዚህ ወንድም ወንድሙን በሚያርድበት ዘመን ሰው ሆነክ የተገኘክ። ቤተሰብክ ይባረክ።
Amen
Betam thank you
Hhhhhhhh ewntsh new ehta
እደማዳት የሚያሣቅቅ ነገር የለም ❤❤❤
ውይ ዶክተር ዳኒ እግዚአብሔር ይባርክህ ፊቴን ባየሁት ቁጥር በጣም እበሳጫለው እስኪ እሞክራለው ፡
ልክ እንደኔ😢😢😢😢😢
በረታ ወንድማችን እኛ ስደት ላይ ያለነው ሁላችንም ፊታችን ተበላሺቶ አብዛሀያዎቹ የተመጣጠነ ምግብ አናገኝም እና ይመስለኛል ከውስጥ ነው ችግራችን ከላይ ብንቀባው ለውጥ አያስየንም አመጋገባችን ነው በስውነታችን ብዙ የጎደሉ ቫይታሚኑች ይኖራሉ
እውነትሽን 😢😢😢😢😢
ትክክል
አመሰግናለሁ ዶክተር ይሄ እርእስ እኔን ይመለከታል በተፈጥሮዬ ቀይ ነኝ እና እድሜይ ወደ 33 ስገባ በጀመርያ ብጉር በጣም ወጣብኝ እናም ዶርኖቶሉጂስት ሃኪም ሔድኩ ያን ብጉር ለማጥፋት የተለያየ ክሬም ሰጡኝ በጣም እረጅም ግዜ ፈጀ እና ብጉሩ የተወው ጠባሳ ማድያት አስከትሎ ፊቴ ቡራቡሬ ሆነ ደሞ ከአድ አመት በፊት ለማድያቱ ሔድኩ እዛው ዶክተሬጋ Cosmelan 1 የሚባል እዛው ቀቡልኝ ከዛደሞ cosmelan 2 የሚባለውን ማታማታ እድቀባ አዝዙልኝ ስንስክሪም ግን ይህው አመቱ አልጠፋም እኔግን ፀሃይ አልወጣም ግን ሁሌም ፀዋት ፈቴን ከታጠብኩ ሞስችራይዘር ሰን ክሬም እጠቀማለሁ ያውም በ ሃኪሜ ትዛዝ መሰረት
ዶክተር ዳኒ አላህ አብዝቶ አብዝቶ ሰላምህን ጤናህን ይስጥልኝ ከእነመላቤተስብህ ትምህርቶችህና ምክሮችህ እጅግ ለውጥ አስገኝተውልኛል ሹክረን ብያለሁ
ዶክተር ዳንኤል በእውነት በጣም ነው የምናመሰግነው አንተ የምትሰጠን ኢንፎርሜሽን በእውቀትና በትምህርት የዳበረ ስለሆነ l accept thanks
ዳነወዬ ወንድማችን በእውነት ዘመንህ ይባረክ እንዳከበርከን ጌታ ያክብርህ ዘመንህ ከነቤተሰብህ ይባረክ እንወድሀለን
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን። ተባረክልን በነፃ ይህን ሁሉ መላ አካፍለህ ወገንን የምትረዳ እጅግ መልካም ወገናችን እግዚአብሔር የበለጠ እውቀትንከጤና በእድሜ ከፍፁም ሰላም ጋር ይስጥህ ። ብሩህ አድርጎ የፈጠረህ ጌታ ይክበር ይመስገን ። አሜን።
አይምሮአችን በዘረኞች ተጠምዶ ነበር ወላሂ ስሰማዉ የአይምሮዬ ሸክም ለቀቀኝ አመሰግናለሁ ዶክተር ::
በሂወቴ ያሠለቸኝ ነገር ቢኖር ማዳት ነዉ እረጂም እዲሜና ጤና ይሥጥልን እናመሠግናለን
እንኳን አብሮ አደረሰን ዶ/ር እንዴት እየጠቀምከን እንደሆነ ልትገምት አትችልም የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ይጨመርልህ ይብዛልህ እኔም ጥያቄ ካቀረቡት ነኝ ደግሞ ፈጥነህ ስትመልስ እጅግ ተገረምኩ መልካም አዲስ አመት ለቤተስብህ ጭምር በድጋሚ :: ይልቅ የምትዘረጋበት የምተርፍበት አመት እንዲሆንህ እመኛለሁ እፀልያለሁ በርታልን
ዶክተር ዳንኤል ተባረክ!!! እንደ አንተ ያለውን ቅን እና ምሁር ሰው ያብዛልን።🙏 መልካም አዲስ አመት ወንድምአለም💚💛❤
Yet new medehanitun yemagegnw?
እግዝያብሔር ይባርክህ ለህዝብ ለትውልድ ስለምታስብ
እናመሰግናለን ዶክተር ካገኘነው እገዛለን እኔ ስደት ከወጣው ጀምሮ ተበላሽቷል ማስታወት አይቼ ማለቅስበት ጊዜ አለ ቀይ ነኝ በቀዩ ፊት በመጀመሪያ. ሽፍታ ወረረኝ ቀጥሎ በማዲያት ዞረ ሁለቱም ፊቴላይ በስፋት ይገኛል 4 አመት ሞልቶታል አኪቤትም ፋርማሲም ሄጃለው ግን ለውጥ የለውም
በጣም እናመሠግናለን ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ እንኳን ከዘመነ ወደ ዘመን አሽጋገረህ እንወድሀለን ኑርልን!!!
ዶ/ር ዳኒ ከልቤ እወድሃለው አከብርሃለው ብሮ እንኳንም ኢትዮጵያዊ ሆንክልኝ 🇪🇹መልካም አዲስ አመት ይሁንልህ በርታ❤️🙏
እናመስግናለን ዶክተር ዳንኤል በእዉቀት ላይ እውቀት ይጨምርልህ ሁሉም ትምህርትህን ሲበዛ ጠቃሚ ነው ውዶች ተጠቅሙበት ይጠቅማል ሞክሩት ተከታተሉት
ፊት በማድያት አይበላሽ ሌላ ሁሉ ቀላል ነው ፊት ከተበላሻ ምንም ጥቅም የለውም በመስታወት እራስን ማየት ያስጠላል አሏህ ያንሳልን ጤነኛ ፊት ይስጠን ሳናረጅ አስረጀን
Waye ehtie enam betam merogale
ወላሂ እኔን ብታይ
ዶክተር በጣም አመሰግናለው ገና ማድያት እየጀመረኝ ሳይብስ መፍትኤ ንገረኝ ብዬ ነበር አክብረህ መፍትኤ ስለነገርከን እግዚአብሔር ያክብርልኝ
ሀይ ዶክተር ዳኒ እንደምን ሰነበትክ ሰለጠቃሚ ትምህርትህ በጣም እያመሰገንኩኝ እንኳንለአዲሱ አመት አደረሰህ ከነመላው ቤተሰብህ
እመሠግናለሁዱክክክተርበርታ
ጌታ ይባርክህ። ዶ/ር በማዳት ፊቴ ተበላሽቶ ብኝ ግራ ተጋብቸ አለሁኝ እስኪ እሞክር አለሁኝ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ መልካም አዲስ አመት ።
ይገርማል እስከ አሁን ድረስ ትክክለኛ ያመድያት መድኃኒት አልተገኛም
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን። ዶክተር ዳንኤል. እንኮን አብሮ ያደረሰን ። በበለጠ መባረክ በአመት አመት በሰላም ያድርስህ ከነመላው ቤተሰብህ ጋር ።
እኔ ምንም ፀሀይ አገኜቼ አላዉቅ ግን ተስፋ አስቆርጠኝ ፊቴ ተበላሸ መላጠፍቶኝ ነዉ ብዙ አመት ሆነዉ ስደት ከጀመርኩ ጀምሬ
ሻይ የምትጠጭከሆነ ተይው ለውጥአግኝቼበትአለሁ አሁንሌላ በእቅልፍእጥረት ማድያት ወጣብኝ አላህይገልግለን ከበሽታያረብ በተለይ የፊት ውበታቸንን አይፈገን ሀቂቃ
@@ለሠውሞትአነሠውሻይ መጠጣት መጥፎ ነው
ሻይ. ይሆን እንዴ. እኔ ከልጅነቴ ጀምሮ አለብኝ ግን አሁን ላይ ባሰ. ተስፋ አስቆረጠኝ😊
ስላም ጤና ይስጥልኝ ዶክተር ዳንኤል ስላምህ ይብዛ በጣም እናመስግናለን ስለምታደርስን ትምህርቶች ሁሉ አሁን እባክህ ይህ ማድያት የሚባል ነገር በጣም አስቸግሮናል እኛ በስደት ያለነው እህቶችህን በተለይ ከባድ ነው እናም ወንድሜ ሊንኩን ብታስቀምጥልን መልካም ነው እባክህ አስቀምጥልን እስተ አጠቃቀሙ መልካም ማድርግ ለራስ ነው ያገኛችሁ እህቶች ካላችሁም ተባበሩኝ ውዶቸ አመስግናለሁ
ዶክተርዬ ሠላምህ ይብዛ በነካ እጅህ የብብት ጥቁረትን እንዴት ማስወገድ እንደሚቻል ብትጠቁመን ዶክተርዬ በጣም ተሣቀቅኩኮ ብብቴ በጣም ጥቁር ነው እባክህ መፍትሄውን ጠቁመኝ ዘመንህ ይለምልም ዶክተር ዳኒ።
በጣም እናመሰግናለን ለሰጠኸን ማብራሪያ ግዜህን መስዋት አርገህ ትልቅ ትምህርት ስለሰጠኸን ክበርልን መልካም አዲስ አመት ‼️‼️
በጣም ነው የምናመሰግነው የብዙዎቻችን ችግር ይመስለኛል
ጤና ይስጥልኝ ዶ/ር እንኳን አሮጌውን ዓመት በሰላም ለመሸኘት አበቃን ።ዝግጅትህን እከታተላለሁ ጥያቄየም ከማድያት ጋ የተገናኘ አደለም። አንድ ቀን ከእንቅልፌ ስነቃ ከአገጨ በታች በግራ የአንገቴ ጡንቻ ላይ ትልቅ ነገር አብጦ አገኘሁ ከ14 ቀናት በሗላ ወደ ህክምና ሄድኩ እነሱም የሚያብጥ ሊምፕኖድ ነው ብለው አሞክስሊን ሰጡኝ በደም ስሬም እብጠቱን ያስተነፍሳል ያሉትን ስቴርዮድ ወጉኝ ።ተነፋፍቶ የነበረው አካባቢ ሲጎድል ቅርፁ የፈረንጆቹን ቃርያ የሚያክል እና ጠንከር ያለ እጢ መሰል ነገር ታየ።እነሆ መድሀኒቱን ጨርሼያለሁ ቃርያ መሰል እብጠቱ እንዳለ ነው።አሁን 1ወር ከ17 ቀናት ሆኖታል ።ምን ትመክረኛለህ።ስልክህን ባገኝ የእብጠቱን ሂደት የሚያሳዩ ፎቶዎቼን እልክልህ ነበር።አመሰግናለሁ ከቻናልህ ተከታታዮች አንዱ
ተመልሰሽ ወደ አንገት በላይ ሀኪም ሂጂ ምክንያቱም እብጠት ክትትልና ህክምና ሊያስፈልገው ስለሚችል።አዲስ አበባ ከሆንሽ በኦቶሪኖ ክሊኒክ( ጉርድ ሾላ ቶሚ ሆቴል አካባቢ) ዶክተር ይስሐቅን ጨምሮ ጥሩ ሀኪሞች አሉ።እግዚአብሔር ፈጽሞና ፈጥኖ ይፈውስሽ!
ደ /ር በምትሰጠን መረጃ ብዙ ተጠቅሜአለው እጅግ በጣም አመሰግናለው ጌታ ይባርክህ።ስለ ጥፍረ መጥምጥ መፍትሔ ብትነግረን?
እግዚአብሔር ይባረክ በጣም ጥሩ ነው በርታእኔ ተመችቶኛል መዳኒቱ ማዳት አስቸግሮን ነበረ ግን በጣም አመሰግናለሁ አሁንም እግዚአብሔር ልቦናህን አይለውጦ ፈጣሪ ይጠብቅህ !
ዶክትር የምታቀርባቸው በጣም ምርጥ ናቸው። መልካም በመሆንክ ነው ይህንን የምታደርገው። ስለዚህ እስኪ ስለ ቀይ እንጉዳይ ጥቅም ስለ ስፒሩሊና ንገረን
የኔ ጤና ! የይቱቡ ስም እራሱ ይመለከተኛል! እናመሰግናለን🙏ዶክተር !
Thank you Doc.this issue is very sensitive to a lot of women in our back home. I've never heard all this alternative's. God bless you more!!
Thank you 🙏
Fitache lay tenansh ferewoch eyeetu bemuwet gize betam ymiqelswen ende enatefa
Fitachen lay tenanesh ferewoch shefeta yemimeselu yewotuna bemuqet gize degemo betam yeqelalena yehen endet lenatefa enechelalen?
ዶ/ር ዳንኤል በእውነት ከልብ እናመሰግናለ እጅግ በጣም ያስቸገረኝ ማድያት ነው
እናመሠግናለን በጣም አሪፍ ነው ትምርት ኘው ወንድ ከቻል ረጋ ብለህ ብትሥተምር የበለጠ መረዳት ይቻላል
በጣም በጣም የምጠብቀው ትምህርት ነው ዶክተር እግዚአብሔር ይስጥልኝ ጌታ ይባርክህ መልካም አዲስ አመት
እናመሰግናለን ዶ/ር በርታ ኧር እኔስ ፊቴ ባሠበት ማድያት
ዶ/ር በጣም በቀላሉ ጥሩ ዕውቀት ፈትፍተህ ስለምታጎርሰን በእውነት እናመሰግናለን ።*ስለ ሪህ በሽታ ትንሽ ነገር በለን ከ protein ጋር ምን እንደሚያገናኛቸው ሁለተኛ ደግሞ how to prevent መጥፎ የአፍ ጠረን?
I can’t wait to try thanks dr Dani
ዶክተር በጣም አመሰግናለሁ
ጥሩ ምክር ነው በጣም እናመሰግናለን ግን ስትናገር በጣም ትፈጥናለህ አንዳንዴ I have to keep reply the video. Thank ya so much keep up a good job
ጤና ይስጥልኝ እናመሰግናለን በጣም ብዙ ነገሮችን ተጠቅሜ ምንም ለውጥ የለም ዝም ብዬ ቁጭ ብያለሁ
አሁን ይሄ ይጠቅምሻል ብየ ተስፋ አደርጋለሁ
አመስግናለሁ ዶ/ር .ማዳት የስራህን ይስጥህ ቤቱን ስራብኝ .
ዶክተር እግዚሐብሄር ይባርክህ በጣም ጥሩ ነገር ነው የነገርከን እናመሰግናለን
በጣም ነውየማመሰግንህ በማዲያት በጣም ተቸግሬ ነበር፡
ena fix hone
ጠቅሞሻል ዉዴ
በምን ለቀቀልሽ
Ena tefalsh melshji mn zm tyalesh
ተባረክልን ዶክተር ዳን
እናመሰግናለን አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ
ዶክተር እናመሰግናለን ግን ዶክተር ግን እኔ በጣም ማዲያት ባጣም ተቸገርኩ ሁሉንም ሞክሬው ነበር እባክህን የሚቀባ እኔ ሀኪም ቤት መሂድ አልችልም አረብ አገር ነው ያለውት አንዳንድ ጊዜ እራሴን እጠላለሁ ተስፍ ቆረጥኩ በመስታውት ሳይ እራሴን እባክህ በግሌ ከፈርማሲ ገዝቼ የምጠቀመው ነገር ካላ እርዳኝ ዱክተር ሀኬቤት መሂድ ስለማልችል ነው 🙏
እናመሰግናለን ዶክተር መልካም ጊዜ ይሁንልህ
Laser treatment ሞክርያለሁ 4 ግዜ ያህል ግን it is expensive ለውጥ አለኝ አሁን hydroquinone cream, Niacamin and vitamin c serum እየተቀባሁ ነው ትንሽ ለውጥ አይቻለሁ sunscreen እጠቀማለሁ
Chger yilwem eny limokerwe never plus tell me
Yet new yemgegnew ager west negne bezu bota flege atahut
እናመሰግናለን ዘመንህ ይባረክ
እደዉ በአላህ ከፊቴላይ ማዳት ጠፍቶ አየዉ ይሆንኢሻ አላህ ስልክህን አስቀምጥልን
Ehtyy qutrun kagnshw lanm lklng ballah
እሕቴይሕያለዉ፡ክሬምያጠፋል፡እኔእጠቀመዋለሁ
@@kamelaakter231 እህቴ ምን ክሬም ነው
@@ዘምዘምዮትዮብ እሺ
እናመሰግናለን ወንድማችን እግዚአብሔር ያክብርልኝ
ዶክተር በጣም እናመሰግናለን ሁሌም ጌታ ከዝህ የበለጠ ጥበቡን ይስጥህ ተቦረክ
እግዚአብሔር ይባርክህ ዶክተር በጣም አመሰግናለሁ ።ኢትዮጵያ ውስጥ ማግኘት በምችለው ፕሮዳክት ተጠቅሜ ውጤቱን አሳውቅሀለሁ።ተባረክ
እናመሰግናለን ዶክተር ግን በጣም ታፈጥናለህ
በጣም እናመሰግናለን ወንድሜ ብዙ ጠቃሚ ነገር እያካፈልከነው ተባረክ
ሰላም እህቶች እንዴት ናቺሁ አይዞቺሁ አትጨነቁ መጨነቅ ማዳቱን ያብሰዋል ይቱብላይ ያያችሁትን ሁሉ ስለተጨነቃችሁ ብቻ ፊታችሁን እየለቀለቃችሁ እዳይባባስ እኔበራሴ ስላየሁት ነው የእያንዳንዳችን ፊት ይለያያል አንዳንድ ሰወች ላይ የእሬት ጄል በትንሹ ይሰራል እኔ ሎሚ ለጠቆረ ቆዳ ኮልጌትና ፋዝሊን ፊትን ለማጥራት ሲሉ ስቀባው ከጥቅሙ ጉዳቱ እኔ የምለዉ ነገር ለውጥ ከፈለጋችሁ በመጀመሪያ በመስተዋት እያያችሁ አለማልቀስ አለመጨነቅ ውሀ ስራየ ብላችሁ መጠጣት ፍራፍሬ ቅጠሎችን መመገብ እና የሎሚ ውሀ መጠጣት አቃለሁ ብየ ሳይን እነዚህ ቢያን ስ ጉዳት የለውም በተረፈ አላህ የሚስማማችሁ መዳኒት ጋር ያጋጥማችሁ❤❤
አሚን ውዴእኔስ ፊቴን ማየት ተሳቀቅኩ
betm tikikl neshi wude inem alegbim gin kamliqsi Ina macanqi nw unatishi nw
አሚንእህትፊቴንለማየትጭንቀትእየጨመረብኝነውመስታወትእንያያችሁአለማልቀስያልሽኽነገርአልገባኝምይጨምራልእንደ
በመስታዋት ማየት ምን ችግር አለው ግን
ጥሩ ምክር
ላከፈልከን ትምህርት እናመሰግናለን
ማዲያት መስታዉት እንዳላይ አድርጎኛል 😥
እኔም 😢😢😢😢
ልክ እንደኔ
እህህህ እኔም
Enm😭😭😭😭😭😭
Inem batem ba 17amte fite tablashtowal😢😢😢
I wash my face with wash cloth once a week, I’m 52 and my face is still in very good condition.Thanks so much Dr. Daniel 🙏🏽👍🙏🏽👍🙏🏽👍🙏🏽።
እደማዳት የሚያሣቅቅ ነገርየለም
ጤና ካለሽ ማዲያት ጌጥ ነው
ወንድማችን እናመሰግናለን
ጭንቀት ማስወገድ ውሃ መጠጣት ድንች መቀባት በጣም ጥሩ ለውጥ አለው።
ድንቹንቀቅየነው/ምን
እኔ ጥሬው ድንች ነው የምቀባው በአመት ለቀቀልኝ
Yenie konjo sent gzie besament lkebaw?
@@yodit 3ግዜ ምንችግር የለውም
@@aaasd123alketbi7 eshi yenie ehet amesegnalew
ሰላም ላንተ ይሁን ዳንኤል ያንተ ተከታታይ ነኝ ስለ ባዮቲንና ዚንክ ጥቅምና ጉዳት ማወቅ ፈልጌ ነበር ከቻልክ ብታስረዳን ደስ ይለናል እናመስግናለን ፕሮግራምህ ደግሞ በጣም አሪፍ ነው በርታ ተባረክ
ማዲያት መነሻው ብስጭት ነው
በጣም እነመሰግነለን ዶክተር መልካም አዲስ አመት
እናመሰግናለን የጥቁር ነጥብጣብና የእቅርት መዳኒት ጠቁመኝ
እኔም ሁለቱም አለብኝ ካገኛሸ ንገሪኝ
Are enam fetan ulu mayet telaw madeyatu betyew netbetabu ufff
እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይሰጥልኘ ወንድም በርታ
ዶክተር ሥራህ በጣም ጥሩ ነዉ ግን በተረጋጋ መንፈሥ አሥረዳን ማለቴ ቀሥብለህ ካጠፍሁ ይቅርታ
ሰላም ላንተ ይሁን ዶክተር በጣም ነው የምናመሰግነው
Ene dr Tibebe Yemane Brhan nachew yadanugn betam gobez nachew🙏😍
Selam ..yet new yemigegnut ebakishin nigergn
ተባረክ
እህህህ እኔሰአሁንሰ ሰለችኝ አንዱያንይላል አዱያን ግራ ተጋባኝ ኡፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😢😢
አመሰግናለሁ ዶክተር እሙኪርለዉ
ተረጋግተህ ብትነግረን በይበልጥ ይረዳናል
Tikikil
በጣም እናመሰግናለን!! እባክህን ከቻልክ ስለ varicose veins ብትሰራል በጣም ስለተቸገርኮ ነው በጣም እናመሰግናለን ።!!!!
የክርስቶስ አምባሳደር ሰላም ላንተ ይሁን በጣም አስፈላጊ ትምህርት ነው ከልብ ነው ምስጋና
ዶክተር በጣም እናመሰግናለን
እህቶች ለማዲየ መድሀኒት የለውም በዶክተርኛ በተማረኛ የባሰው ፊታችሁን በፈረንጆች ኬሚካል እንዳትበላሹ ኦርቶዶክስ የሆናችሁ በቅባ ቅድስ በፀበል በፀሎት ጠንክሩ በተረፈ ተፈጥሯዊ የሆኑ እንደ እርጎ ማር ቅቤ የመሳሰሉትን መጠቀም ይበጃል።
@@EthioWomenshealthnetwork2022 😉 በቃ ለገንዘብ ብላችሁ የኔ ልክ ነው እኔን ተከተሉ እናቴ የራሴ አቋም ያለኝ ሰው ነኝ ለማንም ሸቃጭ የሚሆኑ ጊዜ የለኝም።
@@abebatefera1234 I appreciate that. God Bless you..
መልካምነገር አይታይም የሚባለው አባባል እውነትነው የመጀመርያግዞሳይክ ለማለት ነው በርታ
Thank you 🙏🏻 please can you make a video about sensitivity skin & acne face. We need help brother.
ተባረክ ወንድማችን !!! መልካም አዲስ አመት !!!
ዶክተር ዳኒ ተባረክ
ዶ/ርዬ እግዚአብሔር ይባርክህ
ዶ/ር ማልከም አድስ አማት ብለነል
ዶክተራችን ከልብ አመሰግናለው በርታ እኔ በጣም ደስተኛነኝ አንተን በማግኛቴአላ ይሰጥህ ቅን ሰው 100%
የኔማ ሰልጠቀም የቀራዉ የለም እናመሰግናለንደሞ ፕሬዴም የለም በምን ምክንያት እንዳሆናምአለወኩም ዶ/ር እባክህን ማላ በላኝ
እኳን ላዓዲሱ ዓመት አደረሳችሁ የሓገሬ ልጆች😍💐💐ዶ/ር እናመሰግናለን፣ማዳያት የሚባል ጠባሳ የልጅነት መልኬን አጠፋብኝ፣
ዳኒ እህቶቻችን ተገላገሉ በለኛ።
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር ጊዜዎትን መስዋዕት አድርገው ለሚያቀርቡልን እግዚአብሄር ይክፈሎት እድሜና ጤና ይስጦት
እሄን ሁሉ ክሬም ነው 1ሰው እሚሞክረዉ ወይስ ከጠቀስካቸው ክሬሞች መካከል መርጠን ነው እምንሞክረው ?
አድራሻህን በዬት ላግኘው ዶክተር
ዶክተር በጣም እናመሰግናለን የምትሰጠን በጣም ጠቃሚ ነው
ዶክተር ለኩላሊት ጠጠር መድሃኒት ንገረኝ
በሌላ ቪድዮ
ዛሬ አደኛነኝ የመዳም ቅመሞች ተቀድማችሆል ሠላም በያላችሁበት የኔማሮቸ አላህ ለሀገራችን የብቃን አደሰ አመት የፍቅር የደሰት ዘመን ያርግልን
አሜን ያረብ ኢሻአላህ
አሚንን
ኮሜቶች አድናቆት አበዛችሁ ለውጥ አግኝታችሁበት ነዉ? ግን ስህተት ነው ሌላ መዘዝ ውስጥ እዳንገባ ማድያታችንን አምነን መቀበል. ይሻላል ሁሉም ለዬትዩብ ብር ብለው እጅ ማድያት በጭራሽ አይጠፋም መድሀኒትም የለውም በቃ ማመን ነው አለቀ!
ጭቃ ባለጌ ከእውቀት የፀዳሽ
መዳኒት እማ አለው ብለን እናምናለን ኢንሻአላል
ልክ ነሽ
አልተጠየቅሽ
እግዛቤር አብዝቶ ይባርክህ ዘመንህ ይባረክ በጣም ነው እምታስረዳው ታንክስ
ስትናገር ረጋ ብትል ጥሩ ነው
ለመላው ወገኖች በተለይ የኔ ጤና ቤተሰቦች መልካም ዓዲስ ዓመት ልል እወዳለሁ !!።
ኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራዊያን እንዲደርስ ላይክ ማድረግ እና ሼር በማድረግ ከኔ ጋር ህዝባችንን እናገልግል ጥያቄዎች እና አስተያየቶች በኮሜቱ ላይ ፃፋንኝ አመሰግናለሁ
በግል ብዙ መረጃ ከፈለጉ ብዙዎች አየተጠቀሙ ያሉበትን የግል FB group join ያድርጉ ሊንኩ:facebook.com/groups/YeneTena/
የምንወዳትን አገራችንን ሰላም ያድርግልን የሁሌም ፀሎቴ ነው !!
ዶ/ር።ሌዘር ብንጠቀም ችግር የለውም። መጥፎ ነው ስለሚሉነው።መልስለኝ
"ጀግና "ብዪሃለው የስላም የፍቅር የጤና አዲስ አመት
ይሁንልን
ዶክተር ከይቅርታ ከዚህ በፊት ጥያቄ ጠይቄህ ነበር
አልመለስክልኝም
እባክዎትን የማህፀን ፈንገስ መፍትይው ምንድነው ከንድም ሁለት ጊዜ ናሙ ውስደው እክምና አድርጌለው
አሁን ከምስት ወር ተመልሱ መጣ እመሙ
ያለውት አረብ አገር ነው እክምና ድጋሚ እንደልሄድ ኮርና ነው
አሰርየ ዶክተር ጠይቃ
FIUOMIZIN Dequalinium Chiorde 10Mgበማህፀን የመውሰድ
እና
FASIGYN 500 mg TINIDAZOLE
በቀን አንድ የሚወሰድ ሰታኝ
እየውሰድኩ
ነበር ምንም ለውጥ ላገኝ አልቻልኩም
በግሪና በቀኝ በኩል ከብርታቴ ጎን እና ጎን
የመም ስሚት ይሰማኝን
ዶክተር እባክዎትን
ምፍትይው ምንድነው
የማህፀን ፈንገስ ?
አማራጭ ሰለጠው ነው በዚህ ጥያቄየን ያቀረብኩት
አመሰግናለሁ
አሜን እኳን አብሮ አደረሰን ሀገራችንንም እግዚአብሔር አምላክ የእርቅ እና የሰላም ያድርግላት አሜን!!!
አንተ የተባረክ ሰው። በዚህ ወንድም ወንድሙን በሚያርድበት ዘመን ሰው ሆነክ የተገኘክ። ቤተሰብክ ይባረክ።
Amen
Betam thank you
Hhhhhhhh ewntsh new ehta
እደማዳት የሚያሣቅቅ ነገር የለም ❤❤❤
ውይ ዶክተር ዳኒ እግዚአብሔር ይባርክህ ፊቴን ባየሁት ቁጥር በጣም እበሳጫለው እስኪ እሞክራለው ፡
ልክ እንደኔ😢😢😢😢😢
በረታ ወንድማችን እኛ ስደት ላይ ያለነው ሁላችንም ፊታችን ተበላሺቶ አብዛሀያዎቹ የተመጣጠነ ምግብ አናገኝም እና ይመስለኛል ከውስጥ ነው ችግራችን ከላይ ብንቀባው ለውጥ አያስየንም አመጋገባችን ነው በስውነታችን ብዙ የጎደሉ ቫይታሚኑች ይኖራሉ
እውነትሽን 😢😢😢😢😢
ትክክል
አመሰግናለሁ ዶክተር ይሄ እርእስ እኔን ይመለከታል በተፈጥሮዬ ቀይ ነኝ እና እድሜይ ወደ 33 ስገባ በጀመርያ ብጉር በጣም ወጣብኝ እናም ዶርኖቶሉጂስት ሃኪም ሔድኩ ያን ብጉር ለማጥፋት የተለያየ ክሬም ሰጡኝ በጣም እረጅም ግዜ ፈጀ እና ብጉሩ የተወው ጠባሳ ማድያት አስከትሎ ፊቴ ቡራቡሬ ሆነ ደሞ ከአድ አመት በፊት ለማድያቱ ሔድኩ እዛው ዶክተሬጋ Cosmelan 1 የሚባል እዛው ቀቡልኝ ከዛደሞ cosmelan 2 የሚባለውን ማታማታ እድቀባ አዝዙልኝ ስንስክሪም ግን ይህው አመቱ አልጠፋም እኔግን ፀሃይ አልወጣም ግን ሁሌም ፀዋት ፈቴን ከታጠብኩ ሞስችራይዘር ሰን ክሬም እጠቀማለሁ ያውም በ ሃኪሜ ትዛዝ መሰረት
ዶክተር ዳኒ አላህ አብዝቶ አብዝቶ ሰላምህን ጤናህን ይስጥልኝ ከእነመላቤተስብህ ትምህርቶችህና ምክሮችህ እጅግ ለውጥ አስገኝተውልኛል ሹክረን ብያለሁ
ዶክተር ዳንኤል በእውነት በጣም ነው የምናመሰግነው አንተ የምትሰጠን ኢንፎርሜሽን በእውቀትና በትምህርት የዳበረ ስለሆነ l accept thanks
ዳነወዬ ወንድማችን በእውነት ዘመንህ ይባረክ እንዳከበርከን ጌታ ያክብርህ ዘመንህ ከነቤተሰብህ ይባረክ እንወድሀለን
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን። ተባረክልን በነፃ ይህን ሁሉ መላ አካፍለህ ወገንን የምትረዳ እጅግ መልካም ወገናችን እግዚአብሔር የበለጠ እውቀትንከጤና በእድሜ ከፍፁም ሰላም ጋር ይስጥህ ። ብሩህ አድርጎ የፈጠረህ ጌታ ይክበር ይመስገን ። አሜን።
አይምሮአችን በዘረኞች ተጠምዶ ነበር ወላሂ ስሰማዉ የአይምሮዬ ሸክም ለቀቀኝ አመሰግናለሁ ዶክተር ::
በሂወቴ ያሠለቸኝ ነገር ቢኖር ማዳት ነዉ እረጂም እዲሜና ጤና ይሥጥልን እናመሠግናለን
እንኳን አብሮ አደረሰን ዶ/ር እንዴት እየጠቀምከን እንደሆነ ልትገምት አትችልም የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ይጨመርልህ ይብዛልህ እኔም ጥያቄ ካቀረቡት ነኝ ደግሞ ፈጥነህ ስትመልስ እጅግ ተገረምኩ መልካም አዲስ አመት ለቤተስብህ ጭምር በድጋሚ :: ይልቅ የምትዘረጋበት የምተርፍበት አመት እንዲሆንህ እመኛለሁ እፀልያለሁ በርታልን
ዶክተር ዳንኤል ተባረክ!!! እንደ አንተ ያለውን ቅን እና ምሁር ሰው ያብዛልን።🙏 መልካም አዲስ አመት ወንድምአለም💚💛❤
Yet new medehanitun yemagegnw?
እግዝያብሔር ይባርክህ ለህዝብ ለትውልድ ስለምታስብ
እናመሰግናለን ዶክተር ካገኘነው እገዛለን እኔ ስደት ከወጣው ጀምሮ ተበላሽቷል ማስታወት አይቼ ማለቅስበት ጊዜ አለ ቀይ ነኝ በቀዩ ፊት በመጀመሪያ. ሽፍታ ወረረኝ ቀጥሎ በማዲያት ዞረ ሁለቱም ፊቴላይ በስፋት ይገኛል 4 አመት ሞልቶታል አኪቤትም ፋርማሲም ሄጃለው ግን ለውጥ የለውም
በጣም እናመሠግናለን ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ እንኳን ከዘመነ ወደ ዘመን አሽጋገረህ እንወድሀለን ኑርልን!!!
ዶ/ር ዳኒ ከልቤ እወድሃለው አከብርሃለው ብሮ እንኳንም ኢትዮጵያዊ ሆንክልኝ 🇪🇹መልካም አዲስ አመት ይሁንልህ በርታ❤️🙏
እናመስግናለን ዶክተር ዳንኤል በእዉቀት ላይ እውቀት ይጨምርልህ ሁሉም ትምህርትህን ሲበዛ ጠቃሚ ነው ውዶች ተጠቅሙበት ይጠቅማል ሞክሩት ተከታተሉት
ፊት በማድያት አይበላሽ ሌላ ሁሉ ቀላል ነው
ፊት ከተበላሻ ምንም ጥቅም የለውም በመስታወት እራስን ማየት ያስጠላል
አሏህ ያንሳልን ጤነኛ ፊት ይስጠን
ሳናረጅ አስረጀን
Waye ehtie enam betam merogale
ወላሂ እኔን ብታይ
ዶክተር በጣም አመሰግናለው ገና ማድያት እየጀመረኝ ሳይብስ መፍትኤ ንገረኝ ብዬ ነበር አክብረህ መፍትኤ ስለነገርከን እግዚአብሔር ያክብርልኝ
ሀይ ዶክተር ዳኒ እንደምን ሰነበትክ ሰለጠቃሚ ትምህርትህ በጣም እያመሰገንኩኝ
እንኳንለአዲሱ አመት አደረሰህ ከነመላው ቤተሰብህ
እመሠግናለሁ
ዱክክክተር
በርታ
ጌታ ይባርክህ። ዶ/ር በማዳት ፊቴ ተበላሽቶ ብኝ ግራ ተጋብቸ አለሁኝ እስኪ እሞክር አለሁኝ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ መልካም አዲስ አመት ።
ይገርማል እስከ አሁን ድረስ ትክክለኛ ያመድያት መድኃኒት አልተገኛም
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን። ዶክተር ዳንኤል. እንኮን አብሮ ያደረሰን ። በበለጠ መባረክ በአመት አመት በሰላም ያድርስህ ከነመላው ቤተሰብህ ጋር ።
እኔ ምንም ፀሀይ አገኜቼ አላዉቅ ግን ተስፋ አስቆርጠኝ ፊቴ ተበላሸ መላጠፍቶኝ ነዉ ብዙ አመት ሆነዉ ስደት ከጀመርኩ ጀምሬ
ሻይ የምትጠጭከሆነ ተይው ለውጥአግኝቼበትአለሁ አሁንሌላ በእቅልፍእጥረት ማድያት ወጣብኝ
አላህይገልግለን ከበሽታያረብ በተለይ የፊት ውበታቸንን አይፈገን ሀቂቃ
@@ለሠውሞትአነሠውሻይ መጠጣት መጥፎ ነው
ሻይ. ይሆን እንዴ. እኔ ከልጅነቴ ጀምሮ አለብኝ ግን አሁን ላይ ባሰ. ተስፋ አስቆረጠኝ😊
ስላም ጤና ይስጥልኝ ዶክተር ዳንኤል ስላምህ ይብዛ በጣም እናመስግናለን ስለምታደርስን ትምህርቶች ሁሉ አሁን እባክህ ይህ ማድያት የሚባል ነገር በጣም አስቸግሮናል እኛ በስደት ያለነው እህቶችህን በተለይ ከባድ ነው እናም ወንድሜ ሊንኩን ብታስቀምጥልን መልካም ነው እባክህ አስቀምጥልን እስተ አጠቃቀሙ መልካም ማድርግ ለራስ ነው ያገኛችሁ እህቶች ካላችሁም ተባበሩኝ ውዶቸ አመስግናለሁ
ዶክተርዬ ሠላምህ ይብዛ በነካ እጅህ የብብት ጥቁረትን እንዴት ማስወገድ እንደሚቻል ብትጠቁመን ዶክተርዬ በጣም ተሣቀቅኩኮ ብብቴ በጣም ጥቁር ነው እባክህ መፍትሄውን ጠቁመኝ ዘመንህ ይለምልም ዶክተር ዳኒ።
በጣም እናመሰግናለን ለሰጠኸን ማብራሪያ ግዜህን መስዋት አርገህ ትልቅ ትምህርት ስለሰጠኸን ክበርልን
መልካም አዲስ አመት ‼️‼️
በጣም ነው የምናመሰግነው የብዙዎቻችን ችግር ይመስለኛል
ጤና ይስጥልኝ ዶ/ር እንኳን አሮጌውን ዓመት በሰላም ለመሸኘት አበቃን ።ዝግጅትህን እከታተላለሁ ጥያቄየም ከማድያት ጋ የተገናኘ አደለም።
አንድ ቀን ከእንቅልፌ ስነቃ ከአገጨ በታች በግራ የአንገቴ ጡንቻ ላይ ትልቅ ነገር አብጦ አገኘሁ ከ14 ቀናት በሗላ ወደ ህክምና ሄድኩ እነሱም የሚያብጥ ሊምፕኖድ ነው ብለው አሞክስሊን ሰጡኝ በደም ስሬም እብጠቱን ያስተነፍሳል ያሉትን ስቴርዮድ ወጉኝ ።ተነፋፍቶ የነበረው አካባቢ ሲጎድል ቅርፁ የፈረንጆቹን ቃርያ የሚያክል እና ጠንከር ያለ እጢ መሰል ነገር ታየ።እነሆ መድሀኒቱን ጨርሼያለሁ ቃርያ መሰል እብጠቱ እንዳለ ነው።አሁን 1ወር ከ17 ቀናት ሆኖታል ።ምን ትመክረኛለህ።ስልክህን ባገኝ የእብጠቱን ሂደት የሚያሳዩ ፎቶዎቼን እልክልህ ነበር።
አመሰግናለሁ ከቻናልህ ተከታታዮች አንዱ
ተመልሰሽ ወደ አንገት በላይ ሀኪም ሂጂ ምክንያቱም እብጠት ክትትልና ህክምና ሊያስፈልገው ስለሚችል።አዲስ አበባ ከሆንሽ በኦቶሪኖ ክሊኒክ( ጉርድ ሾላ ቶሚ ሆቴል አካባቢ) ዶክተር ይስሐቅን ጨምሮ ጥሩ ሀኪሞች አሉ።እግዚአብሔር ፈጽሞና ፈጥኖ ይፈውስሽ!
ደ /ር በምትሰጠን መረጃ ብዙ ተጠቅሜአለው እጅግ በጣም አመሰግናለው ጌታ ይባርክህ።ስለ ጥፍረ መጥምጥ መፍትሔ ብትነግረን?
እግዚአብሔር ይባረክ በጣም ጥሩ ነው በርታእኔ ተመችቶኛል መዳኒቱ ማዳት አስቸግሮን ነበረ ግን በጣም አመሰግናለሁ አሁንም እግዚአብሔር ልቦናህን አይለውጦ ፈጣሪ ይጠብቅህ !
ዶክትር የምታቀርባቸው በጣም ምርጥ ናቸው። መልካም በመሆንክ ነው ይህንን የምታደርገው። ስለዚህ እስኪ ስለ ቀይ እንጉዳይ ጥቅም ስለ ስፒሩሊና ንገረን
የኔ ጤና ! የይቱቡ ስም እራሱ ይመለከተኛል! እናመሰግናለን🙏ዶክተር !
Thank you Doc.this issue is very sensitive to a lot of women in our back home. I've never heard all this alternative's. God bless you more!!
Thank you 🙏
Fitache lay tenansh ferewoch eyeetu bemuwet gize betam ymiqelswen ende enatefa
Fitachen lay tenanesh ferewoch shefeta yemimeselu yewotuna bemuqet gize degemo betam yeqelalena yehen endet lenatefa enechelalen?
Fitachen lay tenanesh ferewoch shefeta yemimeselu yewotuna bemuqet gize degemo betam yeqelalena yehen endet lenatefa enechelalen?
Fitachen lay tenanesh ferewoch shefeta yemimeselu yewotuna bemuqet gize degemo betam yeqelalena yehen endet lenatefa enechelalen?
ዶ/ር ዳንኤል በእውነት ከልብ እናመሰግናለ እጅግ በጣም ያስቸገረኝ ማድያት ነው
እናመሠግናለን በጣም አሪፍ ነው ትምርት ኘው ወንድ ከቻል ረጋ ብለህ ብትሥተምር የበለጠ መረዳት ይቻላል
በጣም በጣም የምጠብቀው ትምህርት ነው ዶክተር እግዚአብሔር ይስጥልኝ ጌታ ይባርክህ መልካም አዲስ አመት
እናመሰግናለን ዶ/ር በርታ ኧር እኔስ ፊቴ ባሠበት ማድያት
ዶ/ር በጣም በቀላሉ ጥሩ ዕውቀት ፈትፍተህ ስለምታጎርሰን በእውነት እናመሰግናለን ።
*ስለ ሪህ በሽታ ትንሽ ነገር በለን ከ protein ጋር ምን እንደሚያገናኛቸው ሁለተኛ ደግሞ how to prevent መጥፎ የአፍ ጠረን?
I can’t wait to try thanks dr Dani
ዶክተር በጣም አመሰግናለሁ
ጥሩ ምክር ነው በጣም እናመሰግናለን ግን ስትናገር በጣም ትፈጥናለህ አንዳንዴ I have to keep reply the video. Thank ya so much keep up a good job
ጤና ይስጥልኝ እናመሰግናለን በጣም ብዙ ነገሮችን ተጠቅሜ ምንም ለውጥ የለም ዝም ብዬ ቁጭ ብያለሁ
አሁን ይሄ ይጠቅምሻል ብየ ተስፋ አደርጋለሁ
አመስግናለሁ ዶ/ር .ማዳት የስራህን ይስጥህ ቤቱን ስራብኝ .
ዶክተር እግዚሐብሄር ይባርክህ በጣም ጥሩ ነገር ነው የነገርከን እናመሰግናለን
በጣም ነውየማመሰግንህ በማዲያት በጣም ተቸግሬ ነበር፡
ena fix hone
ጠቅሞሻል ዉዴ
በምን ለቀቀልሽ
Ena tefalsh melshji mn zm tyalesh
ተባረክልን ዶክተር ዳን
እናመሰግናለን አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ
ዶክተር እናመሰግናለን ግን ዶክተር ግን እኔ በጣም ማዲያት ባጣም ተቸገርኩ ሁሉንም ሞክሬው ነበር እባክህን የሚቀባ እኔ ሀኪም ቤት መሂድ አልችልም አረብ አገር ነው ያለውት አንዳንድ ጊዜ እራሴን እጠላለሁ ተስፍ ቆረጥኩ በመስታውት ሳይ እራሴን እባክህ በግሌ ከፈርማሲ ገዝቼ የምጠቀመው ነገር ካላ እርዳኝ ዱክተር ሀኬቤት መሂድ ስለማልችል ነው 🙏
እናመሰግናለን ዶክተር መልካም ጊዜ ይሁንልህ
Laser treatment ሞክርያለሁ 4 ግዜ ያህል ግን it is expensive ለውጥ አለኝ አሁን hydroquinone cream, Niacamin and vitamin c serum እየተቀባሁ ነው ትንሽ ለውጥ አይቻለሁ sunscreen እጠቀማለሁ
Chger yilwem eny limokerwe never plus tell me
Yet new yemgegnew ager west negne bezu bota flege atahut
እናመሰግናለን ዘመንህ ይባረክ
እደዉ በአላህ ከፊቴላይ ማዳት ጠፍቶ አየዉ ይሆን
ኢሻ አላህ ስልክህን አስቀምጥልን
Ehtyy qutrun kagnshw lanm lklng ballah
Ehtyy qutrun kagnshw lanm lklng ballah
እሕቴይሕያለዉ፡ክሬምያጠፋል፡እኔእጠቀመዋለሁ
@@kamelaakter231 እህቴ ምን ክሬም ነው
@@ዘምዘምዮትዮብ እሺ
እናመሰግናለን ወንድማችን እግዚአብሔር ያክብርልኝ
ዶክተር በጣም እናመሰግናለን ሁሌም ጌታ ከዝህ የበለጠ ጥበቡን ይስጥህ ተቦረክ
እግዚአብሔር ይባርክህ ዶክተር በጣም አመሰግናለሁ ።ኢትዮጵያ ውስጥ ማግኘት በምችለው ፕሮዳክት ተጠቅሜ ውጤቱን አሳውቅሀለሁ።ተባረክ
እናመሰግናለን ዶክተር ግን በጣም ታፈጥናለህ
በጣም እናመሰግናለን ወንድሜ ብዙ ጠቃሚ ነገር እያካፈልከነው ተባረክ
ሰላም እህቶች እንዴት ናቺሁ አይዞቺሁ አትጨነቁ መጨነቅ ማዳቱን ያብሰዋል ይቱብላይ ያያችሁትን ሁሉ ስለተጨነቃችሁ ብቻ ፊታችሁን እየለቀለቃችሁ እዳይባባስ እኔበራሴ ስላየሁት ነው የእያንዳንዳችን ፊት ይለያያል አንዳንድ ሰወች ላይ የእሬት ጄል በትንሹ ይሰራል እኔ ሎሚ ለጠቆረ ቆዳ ኮልጌትና ፋዝሊን ፊትን ለማጥራት ሲሉ ስቀባው ከጥቅሙ ጉዳቱ እኔ የምለዉ ነገር ለውጥ ከፈለጋችሁ በመጀመሪያ በመስተዋት እያያችሁ አለማልቀስ አለመጨነቅ ውሀ ስራየ ብላችሁ መጠጣት ፍራፍሬ ቅጠሎችን መመገብ እና የሎሚ ውሀ መጠጣት አቃለሁ ብየ ሳይን እነዚህ ቢያን ስ ጉዳት የለውም በተረፈ አላህ የሚስማማችሁ መዳኒት ጋር ያጋጥማችሁ❤❤
አሚን ውዴ
እኔስ ፊቴን ማየት ተሳቀቅኩ
betm tikikl neshi wude inem alegbim gin kamliqsi Ina macanqi nw unatishi nw
አሚንእህትፊቴንለማየትጭንቀትእየጨመረብኝነውመስታወትእንያያችሁአለማልቀስያልሽኽነገርአልገባኝምይጨምራልእንደ
በመስታዋት ማየት ምን ችግር አለው ግን
ጥሩ ምክር
ላከፈልከን ትምህርት እናመሰግናለን
ማዲያት መስታዉት እንዳላይ አድርጎኛል 😥
እኔም 😢😢😢😢
ልክ እንደኔ
እህህህ እኔም
Enm😭😭😭😭😭😭
Inem batem ba 17amte fite tablashtowal😢😢😢
I wash my face with wash cloth once a week, I’m 52 and my face is still in very good condition.
Thanks so much Dr. Daniel
🙏🏽👍🙏🏽👍🙏🏽👍🙏🏽።
እደማዳት የሚያሣቅቅ ነገርየለም
ጤና ካለሽ ማዲያት ጌጥ ነው
ወንድማችን እናመሰግናለን
ጭንቀት ማስወገድ ውሃ መጠጣት ድንች መቀባት በጣም ጥሩ ለውጥ አለው።
ድንቹንቀቅየነው/ምን
እኔ ጥሬው ድንች ነው የምቀባው በአመት ለቀቀልኝ
Yenie konjo sent gzie besament lkebaw?
@@yodit 3ግዜ ምንችግር የለውም
@@aaasd123alketbi7 eshi yenie ehet amesegnalew
ሰላም ላንተ ይሁን ዳንኤል ያንተ ተከታታይ ነኝ ስለ ባዮቲንና ዚንክ ጥቅምና ጉዳት ማወቅ ፈልጌ ነበር ከቻልክ ብታስረዳን ደስ ይለናል እናመስግናለን ፕሮግራምህ ደግሞ በጣም አሪፍ ነው በርታ ተባረክ
ማዲያት መነሻው ብስጭት ነው
በጣም እነመሰግነለን ዶክተር መልካም አዲስ አመት
እናመሰግናለን የጥቁር ነጥብጣብና የእቅርት መዳኒት ጠቁመኝ
እኔም ሁለቱም አለብኝ ካገኛሸ ንገሪኝ
Are enam fetan ulu mayet telaw madeyatu betyew netbetabu ufff
እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይሰጥልኘ ወንድም በርታ
ዶክተር ሥራህ በጣም ጥሩ ነዉ ግን በተረጋጋ መንፈሥ አሥረዳን ማለቴ ቀሥብለህ ካጠፍሁ ይቅርታ
ሰላም ላንተ ይሁን ዶክተር በጣም ነው የምናመሰግነው
Ene dr Tibebe Yemane Brhan nachew yadanugn betam gobez nachew🙏😍
Selam ..yet new yemigegnut ebakishin nigergn
ተባረክ
እህህህ እኔሰአሁንሰ ሰለችኝ አንዱያንይላል አዱያን ግራ ተጋባኝ ኡፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😢😢
አመሰግናለሁ ዶክተር እሙኪርለዉ
ተረጋግተህ ብትነግረን በይበልጥ ይረዳናል
Tikikil
በጣም እናመሰግናለን!! እባክህን ከቻልክ ስለ varicose veins ብትሰራል በጣም ስለተቸገርኮ ነው በጣም እናመሰግናለን ።!!!!
የክርስቶስ አምባሳደር ሰላም ላንተ ይሁን በጣም አስፈላጊ ትምህርት ነው ከልብ ነው ምስጋና
ዶክተር በጣም እናመሰግናለን
እህቶች ለማዲየ መድሀኒት የለውም በዶክተርኛ በተማረኛ የባሰው ፊታችሁን በፈረንጆች ኬሚካል እንዳትበላሹ ኦርቶዶክስ የሆናችሁ በቅባ ቅድስ በፀበል በፀሎት ጠንክሩ በተረፈ ተፈጥሯዊ የሆኑ እንደ እርጎ ማር ቅቤ የመሳሰሉትን መጠቀም ይበጃል።
@@EthioWomenshealthnetwork2022 😉 በቃ ለገንዘብ ብላችሁ የኔ ልክ ነው እኔን ተከተሉ እናቴ የራሴ አቋም ያለኝ ሰው ነኝ ለማንም ሸቃጭ የሚሆኑ ጊዜ የለኝም።
@@abebatefera1234 I appreciate that. God Bless you..
መልካምነገር አይታይም የሚባለው አባባል እውነትነው የመጀመርያግዞሳይክ ለማለት ነው በርታ
Thank you 🙏🏻 please can you make a video about sensitivity skin & acne face. We need help brother.
ተባረክ ወንድማችን !!! መልካም አዲስ አመት !!!
ዶክተር ዳኒ ተባረክ
ዶ/ርዬ እግዚአብሔር ይባርክህ
ዶ/ር ማልከም አድስ አማት ብለነል
ዶክተራችን ከልብ አመሰግናለው በርታ እኔ
በጣም ደስተኛነኝ አንተን በማግኛቴ
አላ ይሰጥህ ቅን ሰው 100%
የኔማ ሰልጠቀም
የቀራዉ የለም
እናመሰግናለን
ደሞ ፕሬዴም የለም
በምን ምክንያት እንዳሆናም
አለወኩም ዶ/ር እባክህን
ማላ በላኝ