For stretch marks you can use Bio-Oil Skincare Oil it’s Popular for improving the appearance of scars and stretch marks. For the hyperpigmented areas like elbow & knee u can use Ambi Fade Cream( it’s fast and cheaper) or u can use The Ordinary Niacinamide 10% + Zinc 1%
Mejemeriya amegagebeshen asetekakeyi gastritisun lemekenes endihum antacid weseji Lemadiyatu The Ordinary Azelaic Acid ena ken ken broad spectrum sunscreen tetekemi
Where can I get these creames serums, miniral tinted sunscreens, specially the kojic acid & tranzamic acids can I get it in Addis Ababa , if you give me the adress pls.
You can find it in beauty spot in front of bole medhanealem church but for better pricing you can find all this products on Amazon so may be find those who take online orders in Ethiopia
Your welcome, gastritis doesn’t cause it directly but medications used to treat gastritis, hormonal changes associated with the condition, stress, and possible nutrient deficiencies could all contribute to the development or exacerbation of melasma
Awe tewate ena mata b KOJIC ACID samuna tatebi Keza mejemeriya Anua 10% Niacinamide with 4% TXA ketelo The Ordinary Azelaic Acid tetekemi ken kehone bemecheresha sunscreen metekem alebesh
Ene abezagnawen geze yemegezawe k skin fix uganda online store weyem demo ke beauty trend Uganda nw gen u can even find most of this product from First pharmacy the one next to Mulago hospital
I have tried two of your suggestion, however it removes temporarly and it comeback again .after watching this vidio o just stopped any treatmen ...what do u think about his explanation ruclips.net/video/01EMKsDsWsA/видео.htmlsi=zdPu-x-UFqOwlJOO
ሶስቱ እንዴት ነዉ በአንዴ ምንጠቀማቸዉ ብታስረጅን ደስ ይለኛል
ቀን እና ማታ በ ኮጂ አሲድ ሳሙና (KOJIC ACID) ከታጠብሽ ብሀላ የ አኑዋ ትራዛሚክ አሲዱ ሰረሙን (Anua
NIACINAMIDE 10% + TXA 4%) ተቀቢ ከዛ ዘኦርዲናሪ አዚላክ አሲድ( The Ordinary 30ml Azelaic Acid) ተጠቀሚዉ
SERUM) ተቀቢና ቆዳሽ መጠጥሲያረግ ጠዋት ከ ሆነ የፀሀይ መከላከያ (sunscreen) ተጠቀሚ
@@Dr.Bezi-weje ሦስት አይነት ፕሮዳክት ነዉ የጠቀስሽዉ ስለዚህ ሦስቱም በአንድ ቀን ማታ ማታ ነዉ ምቀባዉ ወይስ ?
@@Dr.Bezi-weje ema ene areb hager nw yalewtna ezih magegn aymeslegnim
Endalkush betam erejim amet nw honotal benatsh lemt ameta yhon
@@Dr.Bezi-weje bewest mesemer bagegnsh betam dws yelegnal be poto taygn neber kalaschegrkush kutrshinm btsechign bederatshin ke geta tagegnalesh sis gen betam yekreta
Selam, Kuteren ezi kemasekemet be instagram text aregilgne ena awerashalew
ተባረኪ፣ ዘመንሽና ትውልድሽ ይባረክ የኔ እህት 😍 ፈጣሪ እውቀትሽን አብዝቶ ይጨምርልሽ፤ እንዳንቺ ያሉትን ያብዛልን፤ መልካሙን ሁሉ እመኝልሻለው 🙏
አሜን🙏 እግዛብሔር ያክብርልኝ
Thank you for your great help 🙏
Betam new yemamesegnew
dr betam
በጣም አመስግናለሁ D.r እስካሁን ብዙ ነገር ተጠቅሜ ምንም አልጠፋልኝም።እስኪ አሁን የተዘረዘሩትን አይነቶች ተጠቅሜ አየዋለሁ።ተባረኪልን 🙏
Can you post after you try it, please?
Dr Bexem Amsenginelee Thank you Dortor
Thank you very much Dr.
Is it possible to use the three combination you mentioned while breastfeeding ?
Blessings!
Yes you can use :- kojic acid soap, The
Ordinary Azelaic Acid serum and any mineral sunscreen of your choice
They are safe during breastfeeding
@@Dr.Bezi-weje Thank you very much ተባረኪ
ማሻአላ እርጋታሽ ደስይላል❤
What about vitamin c serum?
Thank so much ❤
ሰላም ደኩተር በዚየ እነዚ የ ጸሀይ መከላከላዎቸ ሸታ: ኦይል: አልኮል ነጸ ናው ወይ? እባክሽ መልስልኝ❤❤
Heyyy d.r tnx for the vedio.my question was about strechmarks n hyperpigmentation on knee elbow.....what do u have to use to have that flow less skin
For stretch marks you can use Bio-Oil Skincare Oil it’s Popular for improving the appearance of scars and stretch marks.
For the hyperpigmented areas like elbow & knee u can use Ambi Fade Cream( it’s fast and cheaper) or u can use The Ordinary Niacinamide 10% + Zinc 1%
tnxxx doc do we need prescrption for ambi fade cream
Yen wedi enema siaraye migib masirati nw min yeshalengali❤❤❤❤
Ok Thank you Doctor
Lemetaxeba enat yehonale? Please DR meleshilgni
Awe yehonale ke hydroquinone wechi
Hello doctor, thank you very much for your teaching.
I would like to have a private consultation what can I do Please, thank you very much.
You are welcome
May be you can contact me on instagram
ቆንጅዬ ዶ/ ር ተባረኪ
Thank you dr
Tebareki samnaw ena cremu beand new yemntekew lia gzie degmeshi abrariw
Amen 🙏
Awo mejemeriya serumun keza buhala creamun tekebi
እናመሰግ ናለን❤❤❤❤
Ene tyake alegn doctor kechalsh btmelshlgn dess yilegnal
❤❤❤❤
ሰላም ውዴ ለቤትሽ አዲስ ነኝ ሰብ አድርጌሻለሁ ሁለቱ ጉንጨ ፊለፊት ላይ ድብዝዝ ያሉ ነጠብጣብ ወተውብኛል ማዳት አይደሉም ደብዘዝ ብለው የጠቆሩ ናቸው እና ምን ልጠቀምበት እባክሽን እህት እንዳታልፊኝ
ሰላም: ማዲያት ካልሆነ የቫይታሚን ሲ ሰረም ተጠቀሚ አላስፈላጊ ጥቁረትን ያጠፍል
የኔ ውድ እባክሺ መልሺ ሰብስክራይብ አድርጌሻለሁ🎉 በጣም የደመቀ አደለም ማዲያቴ ሰፊም አደለም ግን በመከላከያ ከኒና ይመስለኛል የጀመረኝ እና አንዱን ክሬም ወሳኙን ብቻ ንገሪኝ❤❤❤
ሰላም , ዘኦርዲናሪ አዚላክ አሲድ የፊት ሰረም ጠዋት እና ማታ ተጠቀሚ
Selam lench yihun wde enkuan beselam metash fetari Agerachen selam yadergilen legnam fekrr yisten Arif koyta new ye neberen berchlegn yene ehit🎉🎉🎉
ዶ/ር በጣም እናመሰግናለን አድራሻሽን ብታሳውቂን;ሌላው የምክር አገልግሎት እፈልግ ነበር እንዴት ላግኝሽ?እኔ ቆዳየ ደረቅ ነው እና ማድያት አለብኝ በጣም ብዙ የቆዳ ሀኪም ጋር ሄድኩ ግን ወዳው ይጠፋል ግን ተመልሶ ይመጣል ሀይድሮክኒን 4% ፣የሚቀመመውንም ወስጃለሁ ግን ተመለሰ ቀይ ስለሆንኩ በጣም ያስጠላል እና ሰን ስክሪን የምጠቀመው fix derma (shadow spf 50%ነው ሳሙና ደግሞ ዱሩ ነው እና በጣም እፈልግሻለሁ እኔ ደሴ ነኝ እንዴት እንደምመጣ እያሰብኩ ነው ጥያቄየ
፩ እነዚህን መድሀኒቶች ልግዛና ልጠቀም?
፪ ምን አይነት ስሙን &ሰን ስክሪን ልጠቀም?
፫ ምን አይነት moisturizer ክሬም night or day letekem?
10q for ur explanation
Selam legizew Ethiopia west ayedelehum, madiyat hule geze tenekake ena enkebekabe yemifeleg neger nw hydroquinone teru nw lerjem geze sihone gen fit liyasas selemichel lelawen amarache betetekemi teru nw
Demo sitewesh makome yelebeshem sunscreenem hon moisturizer and serum skin care routine nw hule mederge yalebachew negeroche nachew kodachenen yetenkerulenale kale edeme yekoda meshebesheb yekelakelelenal selzi atakumiw biyans sunscreen and 1 face serum hule betetekemi melkam nw
Ahun yemetetkemiw sunscreen arife nw gen broad spectrum bihone madiyaten beteshale yekelakelale
Esti enzin lemetekem mokeri
Samuna: kojic acid samuna tetekemi mata mata becha
The ordinary Azelaic Acid demo tewatena mata tekebi
Kechalesh Anua Niacinamide and TXA serum betetekemi mata mata befetenet lewt tayalesh
Sunscreen demo CeraVe Hydrating Mineral
Sunscreen BROAD SPECTRUM SPF 50
Yeteshale nw
Thank you
Sis gastritis sinesabnie ayeyehut mdiyeat ayemetabnie newu mn large arjieni abakshi❤
Mejemeriya amegagebeshen asetekakeyi gastritisun lemekenes endihum antacid weseji
Lemadiyatu The Ordinary Azelaic Acid ena ken ken broad spectrum sunscreen tetekemi
ዶ/ር ስለም እኔ ማዲያት አሁን ነው የወጣብኝ 5 ወር ነው ምን ለጥቅም
እህት ለቤትሺ አዲስ ነኝ መላ በይኝ ያለሁት ስደት ነው ከሀገር እያለሁ ፊቴ ኖርማን ነው ስደት ላይ 6 ወይም 7 ወር ከቆየሁ ቡሀላ ጉጨላይ ቡግር ጀመርኝ ካመት ቡሀላ ከፍጫየ ላይ ማዳት ጀመርኝ እያለ አይኔ ስር ሁለቱም ፊቴላይ ወጣ ከሴደልያ ክሬም ገዝቸ ማታ ማታ ለ2 ወር ያክል ተጠቀምኩ ቡግሩም ማዳቱም ጠፍ ሳቆመው ሁሉም ተባብሶ ወጣ በጣም ፊቴ ቡግር አልለው እባጪ አልለው በጣም ያብጣል ይጠፍል በጎን ይተካል ጉጨ አንዲ ባንዲ ቆሰለ ህክምና ጀመርከ 6 ወር ይፈጂብሻል አሉኝ ክሬም ከኒና አዘዙልኝ ያለ ምንም ምርመራ እኔ ሳልመርመር አልወስዲም ህክምናውን ብላቸው ከላይ ነው አሉኝ ዶእተሮች ቅር እያለኝ ከኒናወን ክሬሙን መውሰዲ ጀመርኩ የተወሰነ አሻለኝ ቡግሩን ህክምናውን 6 ወር ተከታትየ ጨርስኩ መልሶ ተመለሰብኝ በጣም ቆሰለ መልሸ ሌላ ቦታ ህክምና ሔዲኩኝ እነሱም ያለ ምርመራ ክሬም ከኒና አዘዙልኝ በጣም የቆሰለው ቦታ ላይ አሸጉልኝ በ2 ቀንሺ ነይ አሉኝ ሔዲኩኝ መልሰው አሸጉልኝ 6 ወር ይፈጃል ቁስለቱ አሉኝ ማዳቱ ደግሞ አመት ይፈጃል አሉኝ እዲን ብየ ህክምናየን ባግባቡ ተከታተልኩ አመት 1 ወር ሆነኝ አሁንም ቀጠሮ አለኝ ፊቴ ግን ቡግሩም ሙሉ ለሙሉ አልጠፍም የተወሰነ ይወጣል ማዳቱም ለውጥ የለው ምን ትይኛለሺ ጨቆኝ ነው ቴክስቱን አበዛሁብሺ በጣም ይቅርታ በማሪያም መልሺልኝ ግዜ የለኝም መዳሜ ወጣ ብላልኝ ነው የፆፍኩልሺ😢
ሰላም, አንድ አንድ ጊዜ አየር ሲቀየር ለቆዳችን ላይስማማ ይችላ እንዲሁም የ አመጋገብ መቀየር ለቡጉሩ ተፀኖ ያሳድራላ , የሰጡሽን መዳኒት ሰለማላቅ ሰለመዳኒቱ ምንም ማለት አልችልም
ሳያዮኝ ላልሽዉ የቆዳ ምርመራ እንደ የዉስጥ ደዌ ብዙ ምርመራ አይፈልግም
Yene wed lij tibarki ❤❤
አሜን 🙏
Where can I get these creames serums, miniral tinted sunscreens, specially the kojic acid & tranzamic acids can I get it in Addis Ababa , if you give me the adress pls.
Thank you Dr. For your nice explanation 👍 would you please text me the adress where I can get the creames at Addis?
You can find it in beauty spot in front of bole medhanealem church but for better pricing you can find all this products on Amazon so may be find those who take online orders in Ethiopia
Thank you so much Dr. for your prompt response.
አህቴ አባክሽ መልስ ስጭኝ ሁሌ ነው ኮመንት ምጽፍልሽ አትመልሽም ፈቴ ወዛማነው ግን በጣም ብጉር አስቸግሮኛል ምን ልጠቀም አባክሽ በማርያም መልሽልኝ pils 🙏🙏🙏
ሰላም: ጠዋት ና ማታ በዚ ሳሙና/ክሊንሰር ታጠቢ Neutrogena Oil-Free Acne Wash
ከዛ ቀን ላያ ይሄን የፀሀይ መከላከያ አርጊ La Roche-Posay Anthelios Clear Skin Oil-Free Sunscreen SPF 60
ማታ ደሞ ከታጠብሽ ብሀላ CeraVe PM Facial Moisturizing Lotion ተቀቢ
@@Dr.Bezi-wejeሰላም ዶ/ር ፌቴ ትንሽ ማድያት አለብኝ መፍትሄ አለሽ
ትራስ ጨርቅሽን በየሁለት ቀን ቀይር ሁለም ንጽ ይሁን ሽታ ያለው የጸጉር ቅባት አትጠቀሚ ወደ ፊትሽ ስሞቅሽ ይወርዳል ከትራስ ጨርቅሽን ይነካካል ሌላው በእጅሽ አታፍርጭ አትነካክ ቅባታማ ምግብ ቀንሽ ውሃ ጠጭ እኔ እንደዚህ አድርጌ ነው የጠፋልኝ ልንገርሽ ብየ ነው 😊
Dr samunau gin kodan aygodam ? Chemikal yelewem?
Sunscreen kaletetekemesh fiteshen le tshaye sensetive yadergewale
የቆዳ ምረመራ ለማረግ ሥትሺብረ በቂነው እባክሺን አሣውቄኝ ዶክተር ወይም ዋጋቸውን
Benedet yemimeta ena mknyatu laltaweke le telek enatm yihonal yetekeseclshachew?
Selam , awe yehonal gen hulumem metekem alebesh malete
Samuna
Serumun ena ye tshaye mekelakeyawen andu yale andu tekem yelewem
@Dr.Bezi-weje betam amesegenalew eshi
Yet ager nechi ene buzu moderator newu yalen benatshi yet ageren neshi
እናመሰግናለን በጣም ጥሩ አድርገሽ ነው የምትመክሪው where you live,
Amesegenalew , ahun legizew Ethiopia west ayedelehum
10Q u Dr.but is it gastric cause it?
Your welcome, gastritis doesn’t cause it directly but medications used to treat gastritis, hormonal changes associated with the condition, stress, and possible nutrient deficiencies could all contribute to the development or exacerbation of melasma
❤❤❤❤❤
If you could list out the products in the Description that would be great
እባክሽ ዎች አስቀምጭ
ዶክተር እኔም አዲሥ ነኝ ነገረ ግን ማድያት አለኝ እንዴት ማጥፍት አለብኝ የት ነው ምትገኝው
🎉🎉🎉
❤❤❤🎉🎉🎉
D/r 10q very much
Ene ke 10 amet belay honotal yaltetekmkut medehanit yelem doctor azolgn endihum ke farmasi ebaksh erjign ehte
Madiyat beande mitefa neger ayedelem sateselechi lemadiyat tebelew yetzegazhu yefit creamoche ena yetshaye mekelakeyawochen metekem alebesh
የኔ ቆንጆ ዶር ፈይሰል አሎ ጋር ሂጂ
@dmm8222 hejalew gen degagme meggnet alchalkum ke hager weche selemnor
Hullum be and gize naw weys beseat liyunet naw ibaksh melshilgn
Awe tewate ena mata b KOJIC ACID samuna tatebi Keza mejemeriya Anua 10% Niacinamide with 4% TXA ketelo The Ordinary Azelaic Acid tetekemi ken kehone bemecheresha sunscreen metekem alebesh
እናመሰግናለን 🙏ነገር ግን ይኼ ያልሽው ለሁሉም የቆዳ ዓይነት ይሆናል ወይ?🙏
አዉ ለሁሉም የቆዳ አይነት ይሆናል ፊትሽ ሴንሴቲቩ ከሆነ ከ hydroquinone ይልቅ The Ordinary Azelaic Acid የተሻለ ነዉ ሌላዉ ግን ለሁሉም ይሆናል
@@Dr.Bezi-weje 🙏
በናትሽ ትንሽ ድምፅ ጨምሪ ልሰማሽ እፈልግና ድምፅሽ በጣም ዝቅ ያለ ስለሆነ
ያስጨንቃል
እሺ አስተካክላለዉ
😢😢😢😢😢😢
ሰላም docter ኢትዮጵያ አዲስ አበባ ነው ያለሺው ለመምጣት ፈልጌ ነው አንቺ ጋር?
Selam ahun k Ethiopia wechi ngne
ዶር በቅንነት ዋጋው ሰማይ ከሆነ አልሞክረው ኪሲን እንዳይነካ እና ሂጀ ስጠይቅ ውድ ከሆነ የታክሲ መክሰሬ ነው። ከቻልሽ ግምቱን ንገሪኝ
The ordinary Azelaic acid 2400 - 3000 ቡር ይሆናል the Anua Niacinamide &TXA serum 2600 - 3000
Kojic Acid ሳሙና 750- 1000 ብር
የስራ ቦታ አድራሻሽን ልትነግሪኝ ትችያለሽ ? በአካል መጥቸ መታየት እፈልጋለሁ
ይቅርታ ኢትዮጲያ ዉስጥ አደለሁም
🙏🙏🙏🫶🫶🫶🫶
ሰላም ዶክተር አንዴት ነሽ እኔ ኡጋንዳ ነው ያለሁት መድሃኒቱ አንዴት ማግኔት አችላለው
Ene abezagnawen geze yemegezawe k skin fix uganda online store weyem demo ke beauty trend Uganda nw gen u can even find most of this product from First pharmacy the one next to Mulago hospital
ኣመሰግናለው ዶክተር @@Dr.Bezi-weje
በቅርቡ ኡጋንዳ እመጣለሁ ከቻልኩ አመጣልሻለሁ ታድያ አንቺም አገር ታላምጅኛለሽ ፈቃድሽ ከሆነ እዛ የማቀዉ ሰዉ የለኝም
sele tekl gomen metakiw alesh afelto metetat konjo nw belewn eyetageln nw
Tekel gomen be vitamin ybeletsege selhone lekoda ena lefit terat teru nw neger gen le madiyate matifiya bechawen ayehonem
Afikerkushe
ሰላም እህቴ
አድስ አበባ ነኝ የት ነው የማገኝው ?
እዳታልፊኝ
ቢዉቲ ስፖት ከ ቦሌ መዳኒያለም ፊለፊት ያገኛሉ ኦሪጅናል ፕሮዳክት ሰለሚይዙ ጥሩ ናቸዉ, ወይም ከአማዞን ኣን ላይን ትዛዝ ሚቀበሉ ፈልገሽ ብትገዚ በተመጣጣኝ ዋጋ ታገኝዋለሽ
የአሥራ አንድ አመት ልጅ መድያት አለበት የትኛውን ልጠቀምለት
ለ 11 አመት ልጅ ቆዳዉ ሴንሴቲቭ ስለሆነ ጠዋት እና ማታ ቫይታሚን ሲ ሰረም እና The Ordinary Azelaic Acid Suspension 10% ተጠቀሚ ቀን ቀን ሁሌም ሰን ስክሪን( Avène MINERAL SUNSCREEN 50 BROAD SPECTRUM ) እና ኮፍያ ያርግ
በጣም ይበላኛል
ዶክ ምን ታስቢአለሽ ለ እኛ ቆዳ ኮስሜላ
ን? ያው ዶክተር ጋር ነው ማስደርግው ግን ብዙ ጥሩ አስተያየቶች ስለስማው 🤔
ጥሩ ነዉ በቆዳ ስፔሻሊስት ዶክተር ከተደረገ ነገርግ ከፕሮሲጀሩ ቡሀላ የዶክተርሽን መመሪያዋች መከተል አለብሽ እንዲሁም ሁሌም የፀሀይ መከላከያ ማደረግ አለብሽ አለዛ ተመልሶ ይመጦል
@@Dr.Bezi-weje 😍😍አመስግናለው ዶክተር
የትኛው sunscreen ይሻላል ውደ ማዳት ወጥቶብኛል😢
የ CeraVe Hydrating Mineral Sunscreen
BROAD SPECTRUM SPF 50 ሞክሪዉ
@@Dr.Bezi-weje አመሠግናለው
@@Dr.Bezi-wejeዶክተር ማዲያት አልጠፍ አለኝ
በጣም ወዛማ ቆዳ ነው ላቨ በጣም አለብኝ
sunscreen ንገሪኝ ለኔ ቆዳ ሚሆን
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ ሰላም ይሆንን ሞክሪዉ, EltaMD UV Clear Broad-Spectrum SPF 46 ወይም La Roche-Posay Anthelios Clear Skin Oil-Free Sunscreen SPF 60
እባክሺን ደክተረ በውሥጥ አናግረኝ
በኢንስታግራም ላይ አናግሪኝ
@Dr.Bezi-weje እሺ የቴሊግራምሺን ቁጥረ አሣውቄኝ ደክተረ እባክሺ ተባበረኝ
እሽ ግን እየተቸገር ያለነው ለአበሻ ፊት የሚሆን ክሬም ነው ።
እዚ ቪዴዋ ላይ የጠቀስኮቸዉ ፕሮዳክቶች ለሁሉም የቆዳ አይነት ይሆናል
ሰላም ዉድ እር፡በፈጠርሽ እኔ በጣም ፊቴ ተበላሸ አትለፊኝ
ምንድነዉ ችግሩ ማዲያት,ብጉር ?
donkey milk soap ስለዚህ ሳሙና ምን ትያለሽ ለማዲያት ጥሩ ነዉ እያሉ ነዉ
አሪፍ ነዉ ብዙ ቫይታሚን ስላለዉ ለቆዳ ልስላሴ እና ዉበት ነገር ግን ማዲያትን ለማጥፍት ምንም ጥቅም የለዉም
@@Dr.Bezi-weje አመሠግናለሁ
እዲያው ማዲያት አሰቃየኝ ስተው መዳኒቱን ዙሮ አይመለስም እህት
የፀሀይ መከላከያ ግዴታ ሁሌ መጠቀም አለብሽ ተመልሶ እንዶይመጣ
ይመለሳል አትድከሚ በራሴ ስላየሁት ነው ማድያት የሚያጠፋ መደሃኒት የለም ሁሉም ውሽት ነው ለግዜው ያጠፋል ከዛም ይመለሳል 😥😥😥😥😥
እኔ 16 አመቴነው ማዳት የወጣብኝ ሆስፒታል ሄጀ ጠፋ ከዛ ተመለሰ ሃይድሮኪንም ተጠቀምኩ ምንም ለውጥ የለው
በጣም ኮፊደስ ያሳጣል
M98
በጣምየሳክከኛልየኔአህትእርደታሺያሰፈልገኛል
ሰላም ዶክተር እኔ ለቤትሽ አዲስነኝ ግን እኔ አፍጫየ ጋር ነው ከጀመረኝ 3 ወር ነው እና ሳይነስ አለብኝ የሱ ስሜት ነው ብየ ነበር እና እባክሽ ግራገብቶኛል ዶክተር መላበይኝ
እኔ. በጣምን ነው ፊቴን የምንከባከበው አ አስራ አምስት. አመት ጀምሮ. ግን. ጉንጬ ላአለብን. ወደ አስር አመት ይሆነዋል. አሁን አሁን. በጣም. አልሀምዱ የጎላ ነው. ጭነቀት በራስ መተማመኔን አሳጣኝ. ሰን ብሎክ ቪታሚን ሲ. ማታ ማታ. ቲርቲኖር እጠቀመላሁ ግን ምንም. ለውጥ የለውም. ደብዘዝ ይላል ይመለሳል ዛሬ ላይ ገና27አመቴ. እርጂብ.
ሰላም; ማዲያት ጊዜ ሊፈጅ ይችላል እንጂ ይጠፋል ሰለዚ አትጨናነቂ በቪዲዋ የጠቀስኮቸዉን ምርቶች ተጠቀሚ በእርግጠኘነት እየቀነሰ ይመጣል
Don’t use this cream please guys I used this cream for two years ago but it’s very bad cream
Which cream exactly please coz I didn’t mention any cream
𝙴𝚕𝚒𝚌𝚊 𝚌𝚛𝚎𝚊𝚖 𝚢𝚒𝚡𝚎𝚚𝚒𝚖𝚊𝚕 𝚕𝚎 𝚖𝚑𝚒𝚍𝚊𝚝? 𝙳𝚛 𝚔𝚎 𝚢𝚒𝚚𝚛𝚝𝚊 𝚐𝚊𝚛
Plz your address if u have a practice or clinic & phone number. Thank u.
I have tried two of your suggestion, however it removes temporarly and it comeback again .after watching this vidio o just stopped any treatmen ...what do u think about his explanation
ruclips.net/video/01EMKsDsWsA/видео.htmlsi=zdPu-x-UFqOwlJOO
Thanks ❤❤❤❤❤
Thank you
እኔ 16 አመቴነው ማዳት የወጣብኝ ሆስፒታል ሄጀ ጠፋ ከዛ ተመለሰ ሃይድሮኪንም ተጠቀምኩ ምንም ለውጥ የለው
❤❤❤❤❤
ዶክተርእኔበፊትአልፎአልፎነበረአሁንግበጣምበዝቷልምግብአሰራለሁግቢምአጠርጋለሁቢያንሰሁለትሰአትእቆያለሁአውጭየበላኛል
❤❤❤❤❤