Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ዶክተር ዳንኤል እኔ ደስ የምትለኝ በእውቀትህ በችሎታህ ወገንህን ለመርዳት ጊዜህን ከባለቤትህ ከልጆችህ ቀንሰህ ለወገንህ ትደክማህ ሌላው ደሞ ተማርኩ ብሎ በዘርና በፖለቲካ በሽታ ታሞ ይሰቃያል ሕዝብን ለማጋደል አገርን ለማፍረስ እንቅልፍ አጥቶ ሲዳክር ይታያል እያደርም እጅ እጅ ይላል አንተን ግን እግዚአብሔር አምላክ ከነቤተሰብህ በጸጋ በበረከት በሀብት በኃይማኖት ይጎብኝህ ኢትዮጵያዊ ወንድምህ
አንተ ሰው እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም እየጠቀምከን ስለሆኘ ግታ ብድራትህን ዮክፈልህ ደግሞም ይጠብቅህ።
ዶ/ር ዳኒ እናመሠግናለን
ዶር ዳንኤል ጤና እድሜ ይስጥልን ከክፉ ይጠብቅህ የተባረክ ከጸባይ ጋር
ሰላም ለአንተ ይሁን ዶ/ር ዳንኤል እነዚህ ይጎዳሉ ያልካቸውን ምግቦች የማላዘውትር በይበልጥ በዚህ 10 ዓምታት ውስጥ ወደ አትክልት የማደላ ነኝ ነገር ግን የአጥንት መገጣጠሚያዎቼ በብዙ ችግር አለብኝ። ከዚህ ሌላ መጠንቀቅ የሚገባኝ ሊኖር ከቻለ ምክርህን ብትለግሰኝ።ጌታ ይባርክህ
ይገርማል ሆ ብዙ እወቅት እንድናገኝ ሰለረዳህን እናመሰግናለን በእውነት እግዚአብሔር ይባረክ (ግን አንድ ነገር ገረመኝ የእግዚአብሔር ጥበብ እና ጥበቃው ☝
በጣም ጠቃሚ ነው እኔ አጥንትሽ ሳስትዋል ተብዬ በሳምንት አንድ ግዜ መድሀኒት እወስዳ ለሁ ካልሲየም እና ባይታሚን ዲ እሁን መጠየቅ የፈለኩት ምን ኣይነት እስፗርት ብስራ አጥንቴን ማሐንከር እችላለሁ🙏🙏🙏
ጤና ይስጥልኝ ዶ/ር እኔ የስኳር 2ዓይነት አለብኝ እናም እንዴት ነው ኢንተርሚተንት ዳይት ማድረግ የምችለው??? መድሃኒት ጠዋት አማሪል 1ሚግና 500ሚግ ሚትፎርሚን እወስዳለሁ ማታም 500ሚግ ሚትፎርሚን እናም ምክርን ብትለግሰኝ????
@@kukuwondifraw5798 ትችያለሽ ፣ 1.በቀን ሁለቴ ትበያለሽ2.የመጀመሪያ ብግብ ጠዋት እኩለ ቀን ሁለተኛ ምግብ ማታ 12 ሰዓት በኢትዮጵያ ከመድሃኒትሽ ጋር3.ይህ የሚደረገው ከግል ዶክተርሽ ጋር በመነጋገር እና የደምሽን ስኳር በየጊዜው በመለካት።
@@yenetena እግዚአብሔር ይስጥልኝ።
ቁጥራህን ላክልን
በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነው። አናመሰግናለን።በዚሁ አጋጣሚ ሰለ ወገብ አና የጀርባ ሕመሞችን አስመልክቶ ፕሮግራም ብትሰራ ምን ይመስልሀል
የኔ ታማኝ መረጃ ስለሆንክ ዕግዝአብሄር ላንተም ጤናሕን ይሥጥሕ
ወንድማችን በጣም እናመሰግናለን ተባረክ ብዙ ተምረንበታል በርታልን
ዶክተር በጣም ጠቃሚና አስፈላጊ የሆነ ትምርት ነው የሰጠኸን በጣም አናመሰግናለን
ተባረክወንድሜ መልካምሠዉ
ዋው ደኩተር ከልብ እናመሠግናለን በጣም የምታሥተላልፋቸው ትምርቶች በጣም ምርጥ ዋና ዋና ትምህርቶች ናቸው
ጤና ይስጥልኝ ።ተባረክ ሌላው ያጋድላል እንደ አንተ ያለው መልካም ስው ያስተምራል ተባረክ እንዳንተ ያለ ይብዛልን።
Amen yabzalne ebdant aynetyne
ዶክተር አግዛቤሄር ይሰጥህየሥጋ እና ቡና በራሴ የሞከርኩት ነገር ከ10 አመት በፊት ጉልበትና አግሬ የመኘ ነበረ አሁን ሰጋ ባጠቃላይ አቆምኩበጣም ደህና ነኝ አሞኘ አየቅምThank you Dr.
Dr thank you Very informative can you please do on migraine
Geta Yebarekeh DR.Dany
እኛም ከልብ እናመሰግናለን ዶ/ር/ ጌዜህን ሰለሰዋህልን እድሜና እውቀቱን ጨምሮ ይሰጥህ መልካም ጊዜ ከነመላው የቤተሰብህ።
እናመሰግናለን የሚገርምና የሚደንቅ ትምህርት ነው
እግዚያብሄር፡ይባርክህ፡እኔ፡በጣም፡ነው፡የጠቀመኝ፡አንተን፡በመከታተሌ፡ጓደኛዬንም፡አመሰግናለሁ፡ሼር፡ስላደረገችልኝ፡ብዙ፡ለውጥ፡አለን፡፡፡፡ብዙ፡ትምህርት፡እግኝተናል፡፡እናመሰግናለን፡፡ዶ/ር ዳንኤል፡፡
በእውነት የሚጠቅም ዕውቀት ነው የሰነቅነው። ከልብ እናመሰግናለን።
ዶ/ር ዳኒ እናመሰግናለን በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ
በጣም ድንቅ ስራ በሙያህ በሚገባን ቋንቋ ስለምታስረዳን በጣም አመሰግናለሁ። የተወሰኑ ቪዲዮችን በማየት ትልቅ ትምህርት አግኝቻለሁ ፈጣሪ ጤና እድሜ እውቀት ጨምሮ ይስጥህ because you shared the knowledge well and decently thankyou again.
እውነት ነው በጣም ጠቃሚ። እውቀት ነው ። ዩትብ ላይ። የማይረባ ስውን። የማያንፅ ነገር ከ ማስተላለፍ። ይልቅ ለወገን የሚጠቅም። ነገር እናስተላልፍበት። ዶ/ር ዳንኤል። ተባርክ።
እናመሠግናለን
አላህ እድሜከጤናጋር ይስጥልን እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ ሹክረ
እውቀትን ሰለሰተ ማርከን. በጣም እናመሰግና ለን 👌👌👌
እናመሠግናለን ዶር።🙏🙏ሁሉነገር ሊሚትካለዉ አይጎዳም። የሚጠቅም ነገር እንኳ ከበዛ ይጎዳል
አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራህ የኔ መልከ መልካም
ቀጥተኛው መንገድ መርቶታል ። አንቺም እህቴ ቀጥተኛው መንገድ ይምራሽ !
ዶከተር እናመሰግናለን ረጅም እድሜ ከጤናጋር አላህይስጥህ 👍👍👍👍
Betam enameseginalen doctor kechaliki ebakihin sile thyroid problem asitemiren thank you
በጣም አሪፍ ኘሮግራም ነው ገና ለኘሮግራምህ አዲስ ነኝ መስራትን ባላቅም ሁለት ጥያቄዎች ነበሩኝ እንድትሰራ ፍቃደኛ ከሆንክ 1 ነርቭ እና ጎይተር እባክህ ካልሰራህ ብትሰራ እላለሁ አመሰግናለሁ
በእውነት ግሩም ነው
እግዚአብሄር ይባርክህ ብዙ እየተማርኩብህ ነው::
እናመሰግንሀለን ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባረክ
ዶክተር ዳንዬ ጌታ ይባርክህ በጣም ነው ይስትማር ክን ቅላለ አይድልም ይወንት በዙ ትከታይ አለህ በርታ
waw amazing dr my God Bless You More And More
በጣም ከልብ እናመሰግናለን በጣም ተምሬበታለው እግዚአብሄር ዘመንክን ይባርከው ያንተን ትምርት መከታተል ከጀመርኩ ቡሀላ ከብዙ ነገሮች ተቆጥቢያለው አመሰግናለው ቀጥልበት
በጣም ጠቃሚ ነው
Dr Danny bezegeyem selawekuh Des belognal mekerochehe sus honobegnal Allah ewketun endezi Des kemile andebet gar yechemerleh thanks wendeme
ደክተር አቅርቦትህ በጣም ደስ ይላል ይቀጥል።አንድ ጥያቄ አለኝ በሙቸት ሰውነቱ የተጓሳቆለ ወድቆ እጁ ቢሰበር ምን ቢወስድ ቶሎ ይጠግናል?ለምትሰጠኝ መልሰ በቅድሚያ አመሰግናለሁ።
በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው እናመስግናል በተጨማሪም የወገብ ሕመም ላይ ት/ት ብትስጥበት ብዙ ሰው የሚጠቅም ነው ።
ወንድማችን እናመስግናለን ብዙ እየተጠቀምን ነው ክበርልን ኑርልን ክፉ አይንካህ ግን ይቅርታ አርግልኝና እንግሊዘኛውን በተቻለህ መጠን በምንሰማው ብታደርግልን ጥሩ ነበር እኛም ያልተማርነው እንዲገባን እናመሰግናለን
ተባረክ ዶ/ር ዳኒ ባጣም አብዝቼ ነበር ቡና የምጠጣዉ አሁን ግን ቀንሳለዉ።
ዶክተር በጣም እናመሰግናለን እድሜና ጤና ተመኘሁልህ
ሠላም ለአአንተተ ይሁን ዶክተር ዳንኤል በጣም ደሥ ብሎኝ ነዉ ትምህርትህን የሞከከታተለዉ በጣም አመሠግናለሁ!ምንአልባት ጊዜ ኖሮህ ከረዳህኝ የኔ ችግር እግር ላይ የሚወወጡ ቀጫጭን ሥሮች ናቸው በመጠኑ የተለያዩ ነገሮችን ተጠቅሚያለለሁ I hope to hear from you .GOD Bless you!!!
Thanks for your help with all people 👍🙏
Thank you tebarek
Weyi gud ene kenune mulu bena seteta new yemewulew kaltetawu tameme new yemewulew oh my god thank you very much my bro
Wooow endet ygermal timhrt bet yegebahu yahl des yalegn edme ena tena yestln tebarek nurlin
Thank you my brother( my home ) I am so happy Oilers happy to see my people in the high position especially trying to help they communities I thank you my brother from Washington DC
በጣም ነው ደስ የሚለው እናመሰግናለን ቀጥልበት
ዶክተር እግዚአብሔር ይባርክህ!! ኑርልን። ከጥሬ ስጋ ጋር ዝምድናዬ በጣም ጥብቅ ነበር።አሁን ግን አንተን አመሰግናለሁ። እግዚአብሔር ይስጥልኝ።ክበርልን!!
Egnam betam new menamesegen migerem temert new yagegnewubet lebetu yemejemeriye kene new #god bless you
ዋውው ባጣም ኣስደናቂ ትምህርት ብዙ ኣዲስ ነገር ያወኩበት ነው እጅግ ኣመሰግናለሁ
አመሰግናለው ጌታ ይባርክክ
መልካም መስራት ለራስነው ደክተር ጥሩ ትምህርትነው
ወንድማችን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን!
ሀይ ዶክተር ቻናልህን ዛሬ ገና ነው ያገኘሁት። በጣም ጠቃሚ መረጃ አግኝቸበታለሁ።አመሰግናለሁ። ቀደም ሲል የሰራሀቸውን ልመለከት አስቤአለሁ። ጥያቄየንም ቪዲዮችህን ከተመለከትኩ በኋላ የማቀርብ ይሆናል።
Egziabhar yistlen.
በጣም ግሩምና ትምህርት ሰጭ ነው ።ተባረክ
በጣም በጣም እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ ወንድሜ። በርታልን።
Thank you very much dr dani
በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ዶ/ር ዳኒ በጣም እናመሰግንስለል በርታልን ከጎንክ ነን።
በጣም እናመሰግናለን ጠቃሚ ትምህርት ነው።
በጣም እናመሰግናለን ዶ/ር ጠቃሚ ትምህርት ነው እስቲ ስለኮሊስትሮል ደግሞ ቢያስተምሩን የዘመኑ በሽታ ስለሆነ ይጠቅመናል
ዶክተር በጣም አሪፍ ነገር ነው ምታስተምረን በጣም ነው ማመሰግንህ ብዙ ብዙ ነገር አውቂለው በተለይ የኛ የአበሻ ምግብ ገዳይ ነው እየጣፈጠ ጉድ ነው ሜሰራው ግን ቀይ ስጋ በሊላ ትምህርት ላይ ቀይ ስጋ ሳይበዛ አሪፍ ነው ተብሎ አብቢው ነበርና አሁን ደሙ ስታስተምረን አላስፍላጊ እንደሁነ ነገርከን እኔግንበክትፎ መጨከን አልቻልኩም በምን ልቀይረው ዶክተር....
በጣም ነዉ የማመስግነዉ ብዙ ነዉ የተማርኩት አኔ ብዙ ጊዚ Redbull ብቀን ኣንዲ አጠቀማልዉ ስለነዚ ኢነርዲ የምስጡት ለስላስ ሚጠቱ ምን ታስተምርናል ከቻልክ በኮምንት ጻፍልኝ ስልሁልም ነገር ኣምስግናለዉ አጅግ ጠቃሚ ኣስቦችህን ተምርቶችህ አይትማርን ነዉ ለምሳሌ ስል ክብድት መቀንስ አኔ ትልቅ ለዉጥ ኣይችበታለዎ ስልዚ ቅጥልብት ብርታ ወንድሜ።
ዶክተርዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ እናመሰግናለን
አመሰግናለሁ በጣም ጠቃሚ ነገር ነው ያስተማርከን።ከ ኤርትራዊ
እናመሰግናለን ተባረክ
እናመሰግናለን ቀጥልበት ብዙትምህርት አገኘሁበት
ዘግይቼ ስላወኩህ አዝናለሁ ቀሪ ህይወቴን አተን ስከታተል ነው የምኖረው
አመሰግናለው ዶ ር ቡና ያለ ጨው አልጠጣም ከዛሬ ጀምሬ ባዶ እጠጣለው ❤❤👍👍
በጣም አመሰግናሁ❤❤❤❤❤
Very good information thanks for sharing God bless you 😀
Thank you Dr. Daneil.
ለምክርክ በጣም እናመስግናለን ዶክተር ዳኒ. ጌታ ይባርክህ
አመሰግናለሁ. ወዲሜ
ወንድማችን በጣም እናመሰግናላን በርታ እግዝያብሄር አምላክ ይርዳህ
Amesegenalew doctor betam tekami mereja new.
THANK YOU tģGOD BLESS YOU 4
እናመሰግናለን ዶክተር 👏👍
ተባረክ በቡዙ
በጣም እናመሰግናለን
Thank you for your sharing ኸውና አዝና ነመስግነካ
እሰይ እግዚአብሔር ይስጥልን እግዚአበሔር አምላክ ይጨመርበት እንጄ የምታስረዴው አገላለፅህ በጣም ደስ ይላል።ከመሆኑ በፊት የምትለው ነው ከሁሉ የሚያስገርመኝ።ከማይረባ ከፌስ ቡክ ጭቅጭቅም ዳንን እባክህ ኢትዮጵያ ን ጠልቶ ዘረኝነትን ለተላበሰ ትውልድ አስቀድሞ የሚደረገውን ጥንቃቄና መድሃኒቱም ይጠና።
Thank you so much! God bless you!
Thank you your sharing
ZEREH YIBAREK MELKAM WONDEM🙏
Betam betam betam enamsegenalen ebakhen echin tiyake doctor maleselsge please ene beken 4 shaye etatalehu kebunagar yemsaselale weye
Tahnk you so much 💓💗❤💖💕
Thank you so much doctor. I appreciate taking the time and informing your fellow citizens.
Dr Thank you so much for valuable information!!!
ዶክተር በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው እያገኘሁ ያለሁት። እባክህ ስለ ልጆች አመጋገብ በተመለከተ ትንሽ እውቀት አስጨብጠን ምን አይነት ምግብን ማስወገድና ምንስ መጠቀም አለብን
ዶክተርየ የምፈልገውን ትምህርት ነው ያስተማርከው ጥሩ ትምህርት ነው
Thank you for taking your time to teach us. If there is any way you can talk about “Gout” will be interesting thanks again
Allah yagizik.bertaa👍👍👍
Bexam xeqami mereja naw.Yeminimegebewin memirex tegebi naw. Thanks 🙏
1. ጨው የበዛባቸው ምግቦች2. ቡና (Caffeine)3. Soda ((ለስላሳ መጠጦች)4. Alcohol (የሚያሰክሩ መጠጦች)5. Red meat ( ቀይ ሥጋ)--------------6. ስኳር
እናመሠግናለን አንቺም የዶ/ር እረዳት አርገንሻል በቅንነት መፃፍሽ ጠቀመንድጋሚ አነበብነው😍😍😍😍😍😍😍😍😍
አመሰግናለሁ ስለትብብሮዎ!
@@yenetena ይገባሃል ምስጋና ከሁሉ በላይ የሆነዉ ጌታ ደሞ እረጅም እድሚ ጤና ሠላም ይስጥህ ከነቤተሰቦችህ እኛም በምክርህና በትምህርትህ ደስተኛ?ነን ::😬😬😬😬😬😬😬😬😬😬😬
እግዚአብሔር ይባክህ እናመሰግናለን
You are so good my brother.
DR Danale takes so much Good blasé!!!!!!!!!
ወንድሜ በጣም ትምህርትህ ወደኩት ተባረክልኝ!!!!
ዶክተር ዳንኤል እኔ ደስ የምትለኝ በእውቀትህ በችሎታህ ወገንህን ለመርዳት ጊዜህን ከባለቤትህ ከልጆችህ ቀንሰህ ለወገንህ ትደክማህ ሌላው ደሞ ተማርኩ ብሎ በዘርና በፖለቲካ በሽታ ታሞ ይሰቃያል ሕዝብን ለማጋደል አገርን ለማፍረስ እንቅልፍ አጥቶ ሲዳክር ይታያል እያደርም እጅ እጅ ይላል አንተን ግን እግዚአብሔር አምላክ ከነቤተሰብህ በጸጋ በበረከት በሀብት በኃይማኖት ይጎብኝህ ኢትዮጵያዊ ወንድምህ
አንተ ሰው እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም እየጠቀምከን ስለሆኘ ግታ ብድራትህን ዮክፈልህ ደግሞም ይጠብቅህ።
ዶ/ር ዳኒ እናመሠግናለን
ዶር ዳንኤል ጤና እድሜ ይስጥልን ከክፉ ይጠብቅህ የተባረክ ከጸባይ ጋር
ሰላም ለአንተ ይሁን ዶ/ር ዳንኤል እነዚህ ይጎዳሉ ያልካቸውን ምግቦች የማላዘውትር በይበልጥ በዚህ 10 ዓምታት ውስጥ ወደ አትክልት የማደላ ነኝ ነገር ግን የአጥንት መገጣጠሚያዎቼ በብዙ ችግር አለብኝ። ከዚህ ሌላ መጠንቀቅ የሚገባኝ ሊኖር ከቻለ ምክርህን ብትለግሰኝ።
ጌታ ይባርክህ
ይገርማል ሆ ብዙ እወቅት እንድናገኝ ሰለረዳህን እናመሰግናለን በእውነት እግዚአብሔር ይባረክ (ግን አንድ ነገር ገረመኝ የእግዚአብሔር ጥበብ እና ጥበቃው ☝
በጣም ጠቃሚ ነው እኔ አጥንትሽ ሳስትዋል ተብዬ በሳምንት አንድ ግዜ መድሀኒት እወስዳ ለሁ ካልሲየም እና ባይታሚን ዲ እሁን መጠየቅ የፈለኩት ምን ኣይነት እስፗርት ብስራ አጥንቴን ማሐንከር እችላለሁ🙏🙏🙏
ጤና ይስጥልኝ ዶ/ር እኔ የስኳር 2ዓይነት አለብኝ እናም እንዴት ነው ኢንተርሚተንት ዳይት ማድረግ የምችለው??? መድሃኒት ጠዋት አማሪል 1ሚግና 500ሚግ ሚትፎርሚን እወስዳለሁ ማታም 500ሚግ ሚትፎርሚን እናም ምክርን ብትለግሰኝ????
@@kukuwondifraw5798 ትችያለሽ ፣
1.በቀን ሁለቴ ትበያለሽ
2.የመጀመሪያ ብግብ ጠዋት እኩለ ቀን ሁለተኛ ምግብ ማታ 12 ሰዓት በኢትዮጵያ ከመድሃኒትሽ ጋር
3.ይህ የሚደረገው ከግል ዶክተርሽ ጋር በመነጋገር እና የደምሽን ስኳር በየጊዜው በመለካት።
@@yenetena እግዚአብሔር ይስጥልኝ።
ቁጥራህን ላክልን
በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነው። አናመሰግናለን።በዚሁ አጋጣሚ ሰለ ወገብ አና የጀርባ ሕመሞችን አስመልክቶ ፕሮግራም ብትሰራ ምን ይመስልሀል
የኔ ታማኝ መረጃ ስለሆንክ ዕግዝአብሄር ላንተም ጤናሕን ይሥጥሕ
ወንድማችን በጣም እናመሰግናለን ተባረክ ብዙ ተምረንበታል በርታልን
ዶክተር በጣም ጠቃሚና አስፈላጊ የሆነ ትምርት ነው የሰጠኸን በጣም አናመሰግናለን
ተባረክወንድሜ መልካምሠዉ
ዋው ደኩተር ከልብ እናመሠግናለን በጣም የምታሥተላልፋቸው ትምርቶች በጣም ምርጥ ዋና ዋና ትምህርቶች ናቸው
ጤና ይስጥልኝ ።ተባረክ ሌላው ያጋድላል እንደ አንተ ያለው መልካም ስው ያስተምራል ተባረክ እንዳንተ ያለ ይብዛልን።
Amen yabzalne ebdant aynetyne
ዶክተር አግዛቤሄር ይሰጥህ
የሥጋ እና ቡና
በራሴ የሞከርኩት ነገር
ከ10 አመት በፊት ጉልበትና አግሬ
የመኘ ነበረ አሁን ሰጋ ባጠቃላይ አቆምኩ
በጣም ደህና ነኝ አሞኘ አየቅም
Thank you Dr.
Dr thank you Very informative can you please do on migraine
Geta Yebarekeh DR.Dany
እኛም ከልብ እናመሰግናለን ዶ/ር/ ጌዜህን ሰለሰዋህልን እድሜና እውቀቱን ጨምሮ ይሰጥህ መልካም ጊዜ ከነመላው የቤተሰብህ።
እናመሰግናለን የሚገርምና የሚደንቅ ትምህርት ነው
እግዚያብሄር፡ይባርክህ፡እኔ፡በጣም፡ነው፡የጠቀመኝ፡አንተን፡በመከታተሌ፡ጓደኛዬንም፡አመሰግናለሁ፡ሼር፡ስላደረገችልኝ፡ብዙ፡ለውጥ፡አለን፡፡፡፡ብዙ፡ትምህርት፡እግኝተናል፡፡እናመሰግናለን፡፡ዶ/ር ዳንኤል፡፡
በእውነት የሚጠቅም ዕውቀት ነው የሰነቅነው። ከልብ እናመሰግናለን።
ዶ/ር ዳኒ እናመሰግናለን በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ
በጣም ድንቅ ስራ በሙያህ በሚገባን ቋንቋ ስለምታስረዳን በጣም አመሰግናለሁ። የተወሰኑ ቪዲዮችን በማየት ትልቅ ትምህርት አግኝቻለሁ ፈጣሪ ጤና እድሜ እውቀት ጨምሮ ይስጥህ because you shared the knowledge well and decently thankyou again.
እውነት ነው በጣም ጠቃሚ። እውቀት ነው ። ዩትብ ላይ። የማይረባ ስውን። የማያንፅ ነገር ከ ማስተላለፍ። ይልቅ ለወገን የሚጠቅም። ነገር እናስተላልፍበት። ዶ/ር ዳንኤል። ተባርክ።
እናመሠግናለን
አላህ እድሜከጤናጋር ይስጥልን እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ ሹክረ
እውቀትን ሰለሰተ ማርከን. በጣም እናመሰግና ለን 👌👌👌
እናመሠግናለን ዶር።🙏🙏ሁሉነገር ሊሚትካለዉ አይጎዳም። የሚጠቅም ነገር እንኳ ከበዛ ይጎዳል
አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራህ የኔ መልከ መልካም
ቀጥተኛው መንገድ መርቶታል ። አንቺም እህቴ ቀጥተኛው መንገድ ይምራሽ !
ዶከተር እናመሰግናለን ረጅም እድሜ ከጤናጋር አላህይስጥህ 👍👍👍👍
Betam enameseginalen doctor kechaliki ebakihin sile thyroid problem asitemiren thank you
በጣም አሪፍ ኘሮግራም ነው ገና ለኘሮግራምህ አዲስ ነኝ መስራትን ባላቅም ሁለት ጥያቄዎች ነበሩኝ እንድትሰራ ፍቃደኛ ከሆንክ 1 ነርቭ እና ጎይተር እባክህ ካልሰራህ ብትሰራ እላለሁ አመሰግናለሁ
በእውነት ግሩም ነው
እግዚአብሄር ይባርክህ ብዙ እየተማርኩብህ ነው::
እናመሰግንሀለን ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባረክ
ዶክተር ዳንዬ ጌታ ይባርክህ በጣም ነው ይስትማር ክን ቅላለ አይድልም ይወንት በዙ ትከታይ አለህ በርታ
waw amazing dr my God Bless You More And More
በጣም ከልብ እናመሰግናለን በጣም ተምሬበታለው እግዚአብሄር ዘመንክን ይባርከው ያንተን ትምርት መከታተል ከጀመርኩ ቡሀላ ከብዙ ነገሮች ተቆጥቢያለው አመሰግናለው ቀጥልበት
በጣም ጠቃሚ ነው
Dr Danny bezegeyem selawekuh Des belognal mekerochehe sus honobegnal Allah ewketun endezi Des kemile andebet gar yechemerleh thanks wendeme
ደክተር አቅርቦትህ በጣም ደስ ይላል ይቀጥል።አንድ ጥያቄ አለኝ
በሙቸት ሰውነቱ የተጓሳቆለ ወድቆ እጁ ቢሰበር ምን ቢወስድ ቶሎ ይጠግናል?ለምትሰጠኝ መልሰ በቅድሚያ አመሰግናለሁ።
በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው እናመስግናል በተጨማሪም የወገብ ሕመም ላይ ት/ት ብትስጥበት ብዙ ሰው የሚጠቅም ነው ።
ወንድማችን እናመስግናለን ብዙ እየተጠቀምን ነው ክበርልን ኑርልን ክፉ አይንካህ ግን ይቅርታ አርግልኝና እንግሊዘኛውን በተቻለህ መጠን በምንሰማው ብታደርግልን ጥሩ ነበር እኛም ያልተማርነው እንዲገባን እናመሰግናለን
ተባረክ ዶ/ር ዳኒ ባጣም አብዝቼ ነበር ቡና የምጠጣዉ አሁን ግን ቀንሳለዉ።
ዶክተር በጣም እናመሰግናለን እድሜና ጤና ተመኘሁልህ
ሠላም ለአአንተተ ይሁን ዶክተር ዳንኤል በጣም ደሥ ብሎኝ ነዉ ትምህርትህን የሞከከታተለዉ በጣም አመሠግናለሁ!
ምንአልባት ጊዜ ኖሮህ ከረዳህኝ የኔ ችግር እግር ላይ የሚወወጡ ቀጫጭን ሥሮች ናቸው በመጠኑ የተለያዩ ነገሮችን ተጠቅሚያለለሁ I hope to hear from you .
GOD Bless you!!!
Thanks for your help with all people 👍🙏
Thank you tebarek
Weyi gud ene kenune mulu bena seteta new yemewulew kaltetawu tameme new yemewulew oh my god thank you very much my bro
Wooow endet ygermal timhrt bet yegebahu yahl des yalegn edme ena tena yestln tebarek nurlin
Thank you my brother( my home ) I am so happy Oilers happy to see my people in the high position especially trying to help they communities I thank you my brother from Washington DC
በጣም ነው ደስ የሚለው እናመሰግናለን ቀጥልበት
ዶክተር እግዚአብሔር ይባርክህ!! ኑርልን። ከጥሬ ስጋ ጋር ዝምድናዬ በጣም ጥብቅ ነበር።አሁን ግን አንተን አመሰግናለሁ። እግዚአብሔር ይስጥልኝ።ክበርልን!!
Egnam betam new menamesegen migerem temert new yagegnewubet lebetu yemejemeriye kene new #god bless you
ዋውው ባጣም ኣስደናቂ ትምህርት ብዙ ኣዲስ ነገር ያወኩበት ነው እጅግ ኣመሰግናለሁ
አመሰግናለው ጌታ ይባርክክ
መልካም መስራት ለራስነው ደክተር ጥሩ ትምህርትነው
ወንድማችን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን!
ሀይ ዶክተር ቻናልህን ዛሬ ገና ነው ያገኘሁት። በጣም ጠቃሚ መረጃ አግኝቸበታለሁ።አመሰግናለሁ። ቀደም ሲል የሰራሀቸውን ልመለከት አስቤአለሁ። ጥያቄየንም ቪዲዮችህን ከተመለከትኩ በኋላ የማቀርብ ይሆናል።
Egziabhar yistlen.
በጣም ግሩምና ትምህርት ሰጭ ነው ።ተባረክ
በጣም በጣም እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ ወንድሜ። በርታልን።
Thank you very much dr dani
በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ዶ/ር ዳኒ በጣም እናመሰግንስለል በርታልን ከጎንክ ነን።
በጣም እናመሰግናለን ጠቃሚ ትምህርት ነው።
በጣም እናመሰግናለን ዶ/ር ጠቃሚ ትምህርት ነው እስቲ ስለኮሊስትሮል ደግሞ ቢያስተምሩን የዘመኑ በሽታ ስለሆነ ይጠቅመናል
ዶክተር በጣም አሪፍ ነገር ነው ምታስተምረን በጣም ነው ማመሰግንህ ብዙ ብዙ ነገር አውቂለው በተለይ የኛ የአበሻ ምግብ ገዳይ ነው እየጣፈጠ ጉድ ነው ሜሰራው ግን ቀይ ስጋ በሊላ ትምህርት ላይ ቀይ ስጋ ሳይበዛ አሪፍ ነው ተብሎ አብቢው ነበርና አሁን ደሙ ስታስተምረን አላስፍላጊ እንደሁነ ነገርከን እኔግንበክትፎ መጨከን አልቻልኩም በምን ልቀይረው ዶክተር....
በጣም ነዉ የማመስግነዉ ብዙ ነዉ የተማርኩት አኔ ብዙ ጊዚ Redbull ብቀን ኣንዲ አጠቀማልዉ ስለነዚ ኢነርዲ የምስጡት ለስላስ ሚጠቱ ምን ታስተምርናል ከቻልክ በኮምንት ጻፍልኝ ስልሁልም ነገር ኣምስግናለዉ አጅግ ጠቃሚ ኣስቦችህን ተምርቶችህ አይትማርን ነዉ ለምሳሌ ስል ክብድት መቀንስ አኔ ትልቅ ለዉጥ ኣይችበታለዎ ስልዚ ቅጥልብት ብርታ ወንድሜ።
ዶክተርዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ እናመሰግናለን
አመሰግናለሁ በጣም ጠቃሚ ነገር ነው ያስተማርከን።
ከ ኤርትራዊ
እናመሰግናለን ተባረክ
እናመሰግናለን ቀጥልበት ብዙትምህርት አገኘሁበት
ዘግይቼ ስላወኩህ አዝናለሁ
ቀሪ ህይወቴን አተን ስከታተል ነው የምኖረው
አመሰግናለው ዶ ር ቡና ያለ ጨው አልጠጣም ከዛሬ ጀምሬ ባዶ እጠጣለው ❤❤👍👍
በጣም አመሰግናሁ❤❤❤❤❤
Very good information thanks for sharing God bless you 😀
Thank you Dr. Daneil.
ለምክርክ በጣም እናመስግናለን ዶክተር ዳኒ. ጌታ ይባርክህ
አመሰግናለሁ. ወዲሜ
ወንድማችን በጣም እናመሰግናላን በርታ
እግዝያብሄር አምላክ ይርዳህ
Amesegenalew doctor betam tekami mereja new.
THANK YOU tģ
GOD BLESS YOU 4
እናመሰግናለን ዶክተር 👏👍
ተባረክ በቡዙ
በጣም እናመሰግናለን
Thank you for your sharing ኸውና አዝና ነመስግነካ
እሰይ እግዚአብሔር ይስጥልን እግዚአበሔር አምላክ ይጨመርበት እንጄ የምታስረዴው አገላለፅህ በጣም ደስ ይላል።ከመሆኑ በፊት የምትለው ነው ከሁሉ የሚያስገርመኝ።ከማይረባ ከፌስ ቡክ ጭቅጭቅም ዳንን እባክህ ኢትዮጵያ ን ጠልቶ ዘረኝነትን ለተላበሰ ትውልድ አስቀድሞ የሚደረገውን ጥንቃቄና መድሃኒቱም ይጠና።
Thank you so much! God bless you!
Thank you your sharing
ZEREH YIBAREK MELKAM WONDEM🙏
Betam betam betam enamsegenalen ebakhen echin tiyake doctor maleselsge please ene beken 4 shaye etatalehu kebunagar yemsaselale weye
Tahnk you so much 💓💗❤💖💕
Thank you so much doctor. I appreciate taking the time and informing your fellow citizens.
Dr Thank you so much for valuable information!!!
ዶክተር በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው እያገኘሁ ያለሁት። እባክህ ስለ ልጆች አመጋገብ በተመለከተ ትንሽ እውቀት አስጨብጠን ምን አይነት ምግብን ማስወገድና ምንስ መጠቀም አለብን
ዶክተርየ የምፈልገውን ትምህርት ነው ያስተማርከው ጥሩ ትምህርት ነው
Thank you for taking your time to teach us. If there is any way you can talk about “Gout” will be interesting thanks again
Allah yagizik.bertaa👍👍👍
Bexam xeqami mereja naw.Yeminimegebewin memirex tegebi naw. Thanks 🙏
1. ጨው የበዛባቸው ምግቦች
2. ቡና (Caffeine)
3. Soda ((ለስላሳ መጠጦች)
4. Alcohol (የሚያሰክሩ መጠጦች)
5. Red meat ( ቀይ ሥጋ)
--------------
6. ስኳር