እነዚህ 10 በሽታዎች ካሉባችሁ ነጭ ሽንኩርትን እንዳትመገቡ Don't eat garlic if you have this 10 diseases

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 май 2024
  • ነጭ ሽንኩርት አስደናቂ የተፈጥሮ ተክል ሲሆን ከቀይ ሽንኩርት ጋር የሚቀራረብ የሽንኩርት አይነት ነው። ይህ የሽንኩርት አይነት ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታዎች እንደአሉት ሁሉ በሩቁ የሚያስኙ አደጋዎችም አሉት። በዚህ ቪድዮ ነጭ ሽንኩርት መመገብ የለለባቸው ሰዎች እነማን ናቸው? ለምን? ማድረግ ያለብን ጥንቃቄስ ምንድን ነው? እና መሰል ጥያቄዎች በተገቢ መልኩ ተብራርተዋል።
    የነጭ ሽንኩርት አስደናቂ የጤና ጥቅሞች --==--
    • ነጭ ሽንኩርትን የመመገብ 8 የጤና ...
    የጨጓራ በሽታ ምንነት ፣ መንስኤዎች ፣ ምልክቶች ፣ ምርመራ እና የህክምና መንገዶች --==-- • የጨጓራ ህመም
    የደም ግፊት በሽታ ምንነት ፣ መንስኤዎች ፣ ምርመራ እና ህክምና እንዲሁም መከላከያ መንገዶች -==- • Hypertension ወይም ከፍተኛ ...
    10 አደገኛና እና አስጠንቃቂ የደም ግፊት ምልክቶች --==-- • 10 አደገኛና እና አስጠንቃቂ የደም...
    Some contents are from pexels.com

Комментарии • 6