12 የቅርንፉድ አስደናቂ የጤና ጥቅሞች // 12 amazing cloves health benefits

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 мар 2024
  • የቅርንፉድ አስደናቂ የጤና ጥቅሞች
    ቅርንፉድ ከተክል የሚገኝ ፍሬ ሲሆን ለብዙ ሽህ አመታት ለምግብ ማጣፈጫ እንዲሁም ለመድሃኒትነት እና ህክምና እያገለግለ ይገኛል።
    ቅርንፉድ ከሚሰጣቸው አስደናቂ የጤና ጥቅሞች 12ቱን በዚህ ቪዲዮ እንመለከታለን፡
    1 የምግብ መፈጨትን ማፋጠን ወይም ማሳለጥ
    2 የሳንባ ጤናን መጠበቅ
    3 ከፍተኛ የሆነ የፀረ ህዋስ ባህሪ
    4 የካንሰር በሽታን ለመከላከል እና ለማቆም
    5 የጉበትን ጤንነት መጠበቅ
    6 ለተስተካከለ እና ለተሻለ የአፍ ውስጥ ጤንነት
    7 ለጭንቀት እና ድብርት
    8 የበሽታ መከላከል አቅምን ለማጠናከር
    9 የደም ውስጥ የስኳር መጠንን ለመቆጣጠር
    10 ለአጥንት ጥንካሬ እና ጤንነት
    11 ለብጉር ህክምና
    12 ለጭጓራ ብግነት ወይም ህመም ህክምና
    እንዲሁም ከዚህ በዘለለ ለዘርፈ ብዙ አግልግሎቶች ይውላል።
    በተጨማሪ ቅርንፉድን መውሰድ የለለባቸው እነማን እነማን ናቸው?
    1 ነብሰጡር ሴቶች
    2 አጥቢ እናቶች
    3 እድሜያቸው ከ14 ዓመት በታች የሆኑ ህፃናት
    4 የደም መድማት መርጋት ችግር ላለባቸው እና ህክምና(መድሃኒት) የሚወስዱ ታካሚዎች
    5 የደም ግፊት በሽታ ያለባቸው እና መድሃኒት የሚወስዱ ታካሚዎች
    እና ሌሎችም...
    የጉበት በሽታ አስጠንቃቂ ምልክቶች -==- • 8 የጉበት በሽታ አስጠንቃቂ ምልክቶ...
    #health #recipe #healthy #viral #trending

Комментарии • 7