ቀረፋ ያለው የጤና ጥቅሞች| ቀረፋን መጠቀም የሌለባቸው ሰዎች , በቀን ምን ያህል ቀረፋን መጠቀም አለብን ?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 окт 2024
  • #ቀረፋ
    #cinnamon
    #የቀረፋጥቅሞች

Комментарии • 13

  • @መልካምነትለራስነው-ቘ8ተ
    @መልካምነትለራስነው-ቘ8ተ 6 месяцев назад

    እናመሰግናለን Dr❤❤❤❤❤

  • @NouraAlmulla-bt4tf
    @NouraAlmulla-bt4tf 3 месяца назад +1

    ❤❤❤

  • @SifenJirada
    @SifenJirada 6 месяцев назад

    Lenbsetur yimkal andme

  • @WerkeneshZebene
    @WerkeneshZebene 4 месяца назад

    እናመሠግናለን ዶክተር ግን የጭቅላት አጤ መዳኔት ለሚወስድስ ጥሩ አደለም❤❤

  • @zeritutube
    @zeritutube 5 месяцев назад

    ዶክተርዬ ቀረፋ ልዩነት አላቸዉ የተዘረጋዉ እና የተጠቀለለወ

  • @kamilkemal9449
    @kamilkemal9449 6 месяцев назад

    docter enay hula ad e yshay brchko dukatu ad yshsy mkiy etetalhugen tolik tablat ewusedalhu wdefit margz sel meflg pcos almeg docetroch setwlejiy etfal alug edmsy 32 nge selzeh krfa byknu betkem chegr alwu wy ?

    • @dr.amanuel-
      @dr.amanuel-  6 месяцев назад

      አዎ እንደውም ቀረፋ የሆርሞን መዛባትን ያስተካክላል። ግን አብዝተሽ አትጠቀሚ።

  • @TijjTijj-s4l
    @TijjTijj-s4l 6 месяцев назад

    D/r አንድ ጥያቄ አለኝ ላስቸግርህ ፐርየዴ በ28 ነበር እሚመጣው ከዛ የመጨረሻ የመጣው ደሞ ጥር 18 ነበር እኔሞ ከጥር 22 ጀምሬ እስከ 28 ግንኝነት አደረግኩ ና ፐሬዴ በወሩ አልመጣም የሽንት ምርመራም አርጌ ነበር በየካቲት 16 ግን አንዱ ደማቅ አንዱ ደሞ ደብዛዛ ነበር የወጣልኝ የማቅለሽለሽ ይሰማኛል የጡት ህመም አለኝ እና አሁን እርግዝናየ ከመቼ ቀን ጀሞሬነው መቁጠር ያለብኝ በማርያም መልሰልኝ🙏🙏🙏😢

    • @TijjTijj-s4l
      @TijjTijj-s4l 6 месяцев назад

      አሁን 20 መጋቢት ደርሰናል ፐሬዴ ከቀር 2 ወር አልፎታል

    • @dr.amanuel-
      @dr.amanuel-  6 месяцев назад

      ፈዛዛ መስመር ካሳየሽ በድጋሜ ቴስት አድርጊ። ብዙውን ጊዜ እርግዝና ነው።
      የሚቆጠረው ደግሞ የመጨረሻውን የወር አበባ ካየሽበት ቀን ጀምሮ ነው።

  • @MoMo-es3vm
    @MoMo-es3vm 11 дней назад

    እኔ በቀን 3 ኩባያ እጠጣለዉ ስኩር ለማዉረድ ብየ ወይኔ

  • @user-bl9vt8yr9C
    @user-bl9vt8yr9C 6 месяцев назад

    እሺ እናመሰግናለን ዶ/ር ❤ ፕሊስ የሆነጥያቄ ነበረኝ ሲመችህመልስልኝ እባክህ እድሜ 44ዓመት ከስድስት ወር ነው ቤተሰቤ እንደነገሩኝ ያለሁትኝ አውሮፖነው እናም ስለእድሜ አሳስቦኝ አላቅምነበር በባለፈው ስድስትወር አካባቢ ፐሬዴ ድንገት ቀጥ ሲል ደንግጬ ሀኪ እንዲያየኝ ሄድኩ ከዛ ውጤቱ ላብራቶሪና አልትራሳውንድ ሁለቴ ደጋግሜ ታይቼ አንድአይነት ውጤት አላመጣአላቸው ማለትም ላብራቶሪ ጥሩውጤትያሳይነበር ሁለቴም አልትራሳውድግን ምንም ውጤትየለውም የእንቁላልእጥረት እንዳለ ነግረውኝ ቪታሚኖች ውሰጂ አሉኝ እናም ፐሬዲም ለሁለትሳምንትነበር ቀጥያለው መዳኒት ሰጡኝና መምጣትጀመረ።ግን በየወሩ ያራትና የስድትቀን እየቀነሰነው የሚመጣው እናም እርዳኝ በምንመልኩ ለማርገዝ እሬዲልሁን ወደሀገሬልገባስለሆነ ንገረኝ እባክህ በምንመልክ ነው መጸነስየምችለው ከፈጣሪበኃላ ፕሊስእርዳኝ

    • @መልካምነትለራስነው-ቘ8ተ
      @መልካምነትለራስነው-ቘ8ተ 6 месяцев назад

      አዞሽ እግዚአብሔር መልካምነው በርግጥ ልጁ እንደሌሎች ዩቱበሮች አይደለም ከስር የጠየቅሹን ይመልሳል ይመልስልሻል ለሰውልጅ ጥበብና እውቀት የሰጠው እራሱ እግዚአብሔርነው አይዞሽ እኅት የሴትፈተና ብዙነው ስደትአይኑ ይጥፋ