ETHIOPIA | የአብሽን አስደናቂ ፈዋሽ መንገዶች ካወቁ በውሃላ ፈጥነው መጥጠቀም እንደሚጀምሩ ግልፅ ነው!!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 окт 2024
  • በብዙ ጥናቶች የተረጋገጠ
    እነዚህን 4 አስገራሚ( የኛው ያገራችን አብሽ ) ጥቅም ካዳመጡ በውኃላ የህይወት ዘይቤ እዲያደርጉት ምክሬ ነው
    • በዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኙት መረጃዎች በርዕሰ ጉዳዩ ላይ ጠቃሚ ሃሳቦችን ለማካፈል ብቻ ታቅደው የቀረቡ እንጂ በምንም ዓይነት መሠረታዊ የጤና እክሎችን ለመፍታት የሕክምና ምርመራንና የሐኪም ውሳኔዎችን ለመተካት የተሰጡ አይደሉም። የጤና ምርመራንና ሕክምና የሚሹ ጤና ነክ ችግሮችን በተመለከተ ሐኪምዎን እንዲያማክሩ በብርቱ እናሳስባለን
    • Disclaimer: This video is not intended to provide diagnosis, treatment, or medical advice. Content provided on this RUclips channel is for informational purposes only. Please consult with a physician or other healthcare professional regarding any medical or health-related diagnosis or treatment options. Information on this RUclips channel should not be considered as a substitute for advice from a healthcare professional. Throughout this video, the statements made about specific products are not to diagnose, treat, cure, or prevent disease.

Комментарии • 568

  • @yenetena
    @yenetena  3 года назад +89

    እነዚህን 4 አስገራሚ( የኛው ያገራችን አብሽ ) ጥቅም ካዳመጡ በውኃላ የህይወት ዘይቤ እዲያደርጉት ምክሬ ነው
    ኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራዊያን እንዲደርስ ላይክ ማድረግ እና ሼር በማድረግ ከኔ ጋር ህዝባችንን እናገልግል ጥያቄዎች እና አስተያየቶች በኮሜቱ ላይ ፃፋንኝ አመሰግናለሁ
    Follow me on your Instagram ( ጥያቄ ካላችው በኢኒስቶግራም መጠየቅ ትችላላችሁ) instagram.com/yenetena/
    በግል ብዙ መረጃ ከፈለጉ ብዙዎች አየተጠቀሙ ያሉበትን የግል FB group join ያድርጉ ሊንኩ:facebook.com/groups/YeneTena/
    ለሃገራችን ሰላም ለማያዳግም እረፍት ሁሌም ፀሎቴ ነው ለሁላችንም እግዚአብሔር መፅናናት ይሁነን!

    • @elsaseium179
      @elsaseium179 3 года назад +1

      Hi thank you sele hulu neger
      Betechemarim le asthmam betam new yemiteqmew bewha powderu tezefzfo adro tewat bebado hod whaw yetelelew afseseh pastun wisk tedegro wehana ntsuh mar argeh stketatelew tleq ereft ysetal

    • @sabawoldu8472
      @sabawoldu8472 3 года назад +1

      Thank you very much gud bless you my brother 😍🇪🇷🇪🇷🙏🇪🇹🇪🇹

    • @ዘይኒ
      @ዘይኒ 3 года назад +2

      እናመሠገናለን የኔጤና ቀቅሎነውወይስጥ ሬውንእምታውነገሩኘ

    • @officialkenean2132
      @officialkenean2132 3 года назад +1

      በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን🙏👏💚💛💓

    • @fanayeamanu4051
      @fanayeamanu4051 3 года назад +1

      ሰላም ወንድሜ፡መከታተል የጀመርኩት በቅርብ ነው ፕሮግራምህ ጥሩ ነው የማናውቀውን እንድናውቅ ይረዳናል፡ስለ ፌጦ እምታውቀው ነገር ካለ ብትነግረን ደስ ይለኛል አመሰግናለሁ፡ሰብስክራይበር ነኝ

  • @abebechwakweya9858
    @abebechwakweya9858 3 года назад +2

    ጌታ ይባርክህ ዶ/ር እኔ ከእናቴ አይቼ እንጀራ,ወጥ ዉስጥ እጠቀማለዉ ይገርማል እግዚአብሔር እናቶቻችን እንዴት እንደረዳቸዉ ተባረክ በአንተ ተመሰከረ 🙏🙏🙏🙏

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 3 года назад +1

    ብሩክ ሰው ዶክተር ዳኒ እግዚአብሔር ስለአንተ ሁሌም እባርከዋለሁ ህይወትህ ቤትህ ይባረክ

  • @balemlaybizayheun1992
    @balemlaybizayheun1992 3 года назад +1

    ዶክተር በጣም ነው የምናመሰግንህ በነፃ እውቀትህን ስለምታካፉለን ተጠቃማዎችህ ብዙ ነን እግዚአብሔር ይባርክህ ልጆችህን ያሳድግልህ።

  • @warkalembiargo7161
    @warkalembiargo7161 3 года назад +2

    እናመሰግናለን 🙏🏾 በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው እየሰጠህን ነው 🙏❤️

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 2 года назад +58

    የኛ እናትና አባቶች እኮ ሳይማሩ የተማሩ ስለሁሉም ነገር አብጠርጥረው አስተምረውናል ከቅመምነቱ እስከ መድሀኒነቱ :: አብሽ ጥቁር አዝሙድ ቅርንፉድ ቀረፋ እሬት ግራዋ ጤናዳም የዳማከሴ ድንገተኛ እረ ስንቱ ...

  • @smarthabesha3170
    @smarthabesha3170 3 года назад +20

    እኛ በእስልምና ብዙ ጥቅም እንዳለው ይነገረን ነበር እንጠቀመዋለን አሁን ደግሞ በድንቁ ዶክተራችን ይዘህ መጣህ አስፈላጊ ትምህርት ነው በጣም እናመስግናለን እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @zowdikidane3760
    @zowdikidane3760 3 года назад +2

    ወዴመኤ .ኤደማየ አመላኽ የሰታኤሕ ,👍👍👍🙏🙏🇪🇷💯❤️🐅🐆⛪️🕌👍🙏🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🙏🙏❤️❤️💐💐💐🕌it is for you ,👍👍👍👍👍

  • @asmaitawetu390
    @asmaitawetu390 2 года назад +3

    ተባረክ dr. ተጠቅመናል 🇪🇷

  • @hadasaeritrea
    @hadasaeritrea 3 года назад +2

    Dr Dani I always appreciate your concern eager to hear you as usual! Blessings.

  • @nehemiah5860
    @nehemiah5860 2 года назад +1

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተር እግዚአብሔር ይስጥልን።

  • @genetzegeye3497
    @genetzegeye3497 3 года назад +2

    Very interesting finding
    It has a lot of benefit. It will help a lot of people.
    Thank you for sharing Dr Daniel

  • @senayetjima6450
    @senayetjima6450 3 года назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ተባረክልኝ

  • @menab8092
    @menab8092 3 года назад

    በታም አናመሰግናለን የምትሰተንን ትምህርት ቀጥልበት አድሜና ጤና ላተ ይሁን

  • @abbyhabtemariam9490
    @abbyhabtemariam9490 2 года назад +1

    Thank You So Much 👍🏽Egzabher ystlen amen

  • @marthamengesha5092
    @marthamengesha5092 3 года назад +1

    It’s very amazing information.
    Thank you so much 👨‍⚕️

  • @yoditdemissie8528
    @yoditdemissie8528 2 года назад +1

    በጣም እናመሠግናለን Dr

  • @merry3355
    @merry3355 3 года назад +2

    Thank you Dr.🙏

  • @rehanaabdella9675
    @rehanaabdella9675 3 года назад +1

    A good one! Thank you so much. Be blessed 🙏

    • @yenetena
      @yenetena  3 года назад

      You are so welcome

  • @tigistdagne9716
    @tigistdagne9716 3 года назад +1

    Thanks a lot D.r Dani

  • @RitaRita-qu1bn
    @RitaRita-qu1bn 3 года назад +1

    Thank you Dr Daniel

  • @almazwube2807
    @almazwube2807 3 года назад +1

    Thank you DR

  • @genetmengistuhaile6433
    @genetmengistuhaile6433 2 года назад +7

    በአንድ ኩንታል ጤፍ ውስጥ አንድ ኪሎ የተቆላ አብሽ ሁልግዜ ጨምረን ነው የምናስፈጨው ለቤተሰብ የምንጠቀመውን፡፡ ብዙ ሰው የሚያደርግ ይመስለኛል፡፡ ወፍጮ ቤቱ አብሹን አዘጋጅቶ ያቀርባል፡፡ የተቦካው ሊጥ ውሃ ስናቀር ግን ብዙው አብሹ እንዳይወጣ እሰጋለሁ፡፡ ዶር በዚህ ላይ ምን ትላለህ፡፡

  • @gebiyaneshmulat7050
    @gebiyaneshmulat7050 Год назад

    ዶክተርየ በጣም እናመሰግናለን።🇪🇹

  • @mekdedessalegn2144
    @mekdedessalegn2144 3 года назад +2

    Betam teru negere new ene abesh alewedem neber betam bezo tekem alewe leka doct betam enamesegnalen

  • @mareshetethiopiawit4136
    @mareshetethiopiawit4136 3 года назад +7

    ይገርማል ድሮ ኢትዮጵያ ውስጥ ገቢያቸው ዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ያላቸው ሰዎች ልጆቻቸው አብሽ እየቀቀሉ ያጠጧቸው ነበር:: ሽንታቸው በጣም ይሸታ እንጂ ልጆቹ ጠንካሮች ናቸው::

  • @flamedino15
    @flamedino15 3 года назад +6

    ዶክተር እስኪ ስለፌጦና ስለ ኮሶ ቅጠል የምታውቀውን አስረዳን ለኮረና መፍትሄው ነው ስለተባለ ከልብ እናመስግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን ።

    • @guredokelalibela6871
      @guredokelalibela6871 3 года назад

      ሰላም ለዶ/ር ዳንኤል እንኳን ለአዲስ ዓመት ከነ ቤተሰብህ አደረሰህ በመቀጠል በቅድሚያ ስለ ቅን አስተሳሰብህና ለወገንህ ስለምታደርገው በጎ ነገር ትልቅ አክብሮት አለኝ በመቀጠል ስለ ሄርኒያ በምን እንደሚመጣና ምልክቶቹ መፍትሄውን ብታስረዳን በአክብሮት እጠይቃለሁ ስለምታደርገው ሁሉ እግዚአብሄር ያክብርህ

  • @hananvlogm4570
    @hananvlogm4570 3 года назад +1

    Allah bereka yaderegeh

  • @sabagebrehiwot6250
    @sabagebrehiwot6250 3 года назад +1

    አመሰግናለሁ ጥሩ ምክር ትሰጠናለህ አንድ ጥያቄ አለኝ ለደም አይነት ቢ አብሸ አቮይድ አድርጉ ሲሉ ሰማሁኝ ትክክል ነዉ ።

  • @saradesalegne4887
    @saradesalegne4887 3 года назад

    Zemenih yebarek Enamesegenalen 🙏

  • @zemmasahle9734
    @zemmasahle9734 3 года назад

    Thank you Dr. Daniel for sharing abut my favorites Fenugreek I drink I’m borne and raised Dera Dawa we use for everything including soup Fenugreek but one things you will gain weight be carful but incredibly is good just suck it the day before through the water add lemon and honey it is very good Thank you again !!

  • @የእናትጓዳ-አ1ረ
    @የእናትጓዳ-አ1ረ 3 года назад +5

    ዶ. ር. ዳንኤል የቅርታ አብሽ አፕታይት ይዘጋል የሚለው ተቃራኒ ነው የሆነብኝ እንደ አብሽ አፕታይት የሚከፍት የለም ሞክሩ እና እዩ እኔ በጣም እጠቀም ነበር እንደውም በጣም ነው የምወፍረው ሰውነት ቋዳ በጣም ያሳምራል ጉልበት ሀይል ይሰጣል በአገራችን ስንጠቀም እነደምናውቀው አሁን ደግሞ በኢስትሮጂን ጉዳይ ላይ ሳይድ ኢፌክት አለው ይባላል እሱን ቼክ አድርገህ ብትነግረን ***

  • @eyerusalem8797
    @eyerusalem8797 Год назад +7

    ዶ/ር ዳኒ እናመስግናለን የ ኛ እናት አቤት ውስጥ በጥራት ታዘጋጃላች በውሃ ውስጥ ነስንሰን እንጣለን በጤፍ ሲፈጭ አብሮ ይጨመራል ክብረ ለወላጆቻችን❤❤❤

  • @nejathnejath3019
    @nejathnejath3019 Год назад

    በጣም እናመስግናለን

  • @sabaeshetu2201
    @sabaeshetu2201 3 года назад +1

    Thank you Doctor ❤️🙏

    • @yenetena
      @yenetena  3 года назад +1

      So nice of you

  • @abebayehuyigzaw
    @abebayehuyigzaw 5 месяцев назад +3

    በኔ ያየሁት ለውጥ የጉልበት መዛልና ድካም ነበረብኝ በአንድቀን በወሰድሁት አብሽ መጠጥ ጥንካሬና የመነቃቃት ስሜት ነው የተሰማኝ ለጨጎራም ይስማማል ምሬቱ ግን በብዙ ውሃ ቢዘፈዘፍም በደንብ (ሙሉለሙሉ)አይለቅም አመጣጠኑን ግ አልቻልኩበትም ትንሹ ዱቄት ስለሚበዛ እስከሁለት ብርጭቆ ነው የምጠጣው ነገርግን ሁሌ ሳይሆን አልፎ አልፎ ነው የምወስደው

  • @tenagetahun5304
    @tenagetahun5304 11 месяцев назад +2

    Thank you so much, Dr. Daniel, for sharing this information with moms. I’m a lactation consultant and I teach on foods/herbs that help with breast milk supply. I just want to add a precaution if the mother has hypothyroidism.
    ‘Fenugreek can influence the active thyroid hormone your body uses. This will make hypothyroidism worse and reduce milk production’.

    • @yemimeseret4389
      @yemimeseret4389 10 месяцев назад

      Hello please help me what should I do to increase my milk supply? my child is 4 month my milk is getting dry please share me any information

  • @abidbersina9437
    @abidbersina9437 3 года назад +1

    Thanks it so helpful

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 3 года назад +5

    አብቨን በጣም በመጠቀም የሚታወቁ ሃረር አደሬዎችን ጠይቆ መረዳት ነው የአጥንት ሾርባ ውስጥ ተቆልቶ ተፈጭቶ ይጨመራል። እናቶቻችን ሲጠቀሙበበት የኖረ ነው። ጥሬው ተቀ ቅሎ ልጆች በጡጦ ይጠቡታል

  • @fatumaa197
    @fatumaa197 3 года назад +1

    Thank you

  • @saramogos3030
    @saramogos3030 2 года назад +8

    ጥነኛ የሆናች ሰወች ዲስ ላይክ እታድርጉ ምክንያቱም እግዚአብሔር ልብን እና ኩላሊትን ሰለሚመረምር ይቀየሞችሆል። ሰለሰማችሁኘ እግዚያብሂር ያክብራችሁ።

    • @tsigeredahager6256
      @tsigeredahager6256 2 года назад

      ዲስ ላይኩ ለምን አስፈለገስ??ሐኪሙ በመከረን?? የያማቹሃልንዴ??

  • @alemejigukassa8681
    @alemejigukassa8681 3 года назад +3

    Jesus loves you ❤💖

  • @elsaarega2607
    @elsaarega2607 3 года назад

    Thank you so much doctor you are blessed

  • @tesfansh6703
    @tesfansh6703 Год назад +2

    አጠቃቀሙን፡ንገረን፡እባክህ፡ዶክተር

  • @ekramkader9387
    @ekramkader9387 3 года назад +3

    አመሰግናለሁ ዶክተር ደማነስ አለብኝ ብጠቀመው ችግር ይፈጥርብኛል እንዴ?

  • @marydavelove8496
    @marydavelove8496 3 года назад +8

    በጉጉት የምጠብቅኸ ዶክተር ዳኒ እንኳን ደና መጣክልኝ

  • @hassanabdu7206
    @hassanabdu7206 2 года назад +3

    አብሽ ለጨጓራ አሪፍ ነው ይላሉ ምን ትላለህ አውነት ነው እንዴ ልጠቀመው ?

  • @shimelisseregela78
    @shimelisseregela78 3 года назад +4

    ጥሬዉን አቢሽ ትንሽ በብረት ምጣድ ወይም በመጥበሻ አመስ አመስ አድርጎ ከዚያም በፈላ ዉሀ ዉስጥ ጨምሮ እንደ ሻይ አፍልቶ መጠጣት ነዉ። ትልቅ የኒውትሪሺናል ጥቅም አለው። ማታ ማታ መጠጣቱ የሚመጣዉን ሽታ ለመቀነስ ይረዳል። ከጠጡ በሁዋላ ወደ መኝታ ስለሆነ ቀን ቀን ሰዉ መሀል ተገኝቶ ስለሰዉነት ሽታ ማሰቡ ይቀንሳል።

  • @nanigebru6212
    @nanigebru6212 3 года назад +6

    መልካም ሰው ዶክተር እግዚአብሔር ይባርክህ ከነቤተሰብህ መልካምነት ከፈጣሪ ነው የሚሰጠው ታድለህ ተባረክ አሁንም በብዙ

  • @hqjnk9016
    @hqjnk9016 Год назад

    ❤❤thanks Dr

  • @meazayemane4572
    @meazayemane4572 2 года назад +7

    የሎሚ ጭማቂ መጨመር ሰውነትን እንዳይሸት ያረጋል

  • @ayneneshkendo8801
    @ayneneshkendo8801 3 года назад +5

    እንዲ ዶር ዳኔ እረ የኔ እናትና አያቴ ሁልግዜ እየተፈጨ አሳድረው ይጠጣሉ ሎሚ ሰለሚጨመርበት ፈጽሞ አይሸቱም ነበር ጭራሸ ሁለት እህቶቺም አሜሪካን ይጠጣሉ ሰለዚህ በዛም አነሰም አይጎዳም ይሄንን አረጋግጥልሀለሁ እኔም እንጀራ ሰጋግርና ዳቦ ሰጋግር እጠቀማለሁ ልል የፈለኩት አያሰፈራም ምንም ችግር የለውም
    በተረፈ ይሄንን ያክል ጥቅም ያለው አይመሰለኝም ነበር ሰለነገርከኝ አመሰግናለሁ

    • @smarthabesha3170
      @smarthabesha3170 3 года назад +1

      በእስልምናም በስፊው ጥቅሙ ይነገረናል እንጠቀመዋለንም ልክ ነሽ እኔም ከሀገር ውስጥም ከቤት በመጠጥ ጥሬውንም ዱቄቱንም እንጠቀም ነበር አሁንም ከሀገርም ውጭ ሁኘም እጠቀመዋለሁ እንጀራም ዳቦም ስጋግር እሱን እጨምራለሁ በሻሂ መልክ አፍልቸ እጠጣለሁ ዱቄቱንም በደንብ እጠቀማለሁ ለፀጉሬ ደግሞ የአብሹን ውሃ መጠቀም ጀምሬ ፀጉሬ እሚነቃቀለው ትንሽ ለውጥ አይቻለሁ መጠቀሜን እቀጥላለሁ በርቺ እህቴ

  • @maazamahray4407
    @maazamahray4407 3 года назад +5

    አመሰግናለሁ በጣም ጥሩ አስተማሪ ነሕና እግዚአብሔር ዕድሜና ጥዕናን ያብዛልዎት
    እኔ የሱከር በሽታ አለኝ ጠዋት ጠዋት 1 የሻይ ማንኪያ ጥረውን ከሞቀ ወሀ ጋር
    እጠጣ ለህ በጣም ተስማምቶኛል
    ቆዳየም ጥሩ ሰለ። 🙏🙏🙏❤️❤️❤️🌹

  • @Magdes-po7ei
    @Magdes-po7ei 4 месяца назад +1

    ዶክተርዬ እባክህ ርዳኝ እኔ በስደት ነው ያለውት እራሴን ሁሌም ያመኛለ ምን ላደርግ

  • @koramaryam3296
    @koramaryam3296 2 года назад +5

    ዶር አብሽ ጁሱ ያወፍራል ነው የሚባለው በአገራችን አሁን ስሰማ ለመክሳት ተባለ እንዴት ነው?

  • @elsag2834
    @elsag2834 2 года назад

    Thanks 🙏♥️🌹❤️

  • @rukiyarukiya5283
    @rukiyarukiya5283 2 года назад +9

    ኧረ የሚያወፍር ነገር ጠቁሙኝ በጣም ቀጠንኩ መወፈር እፈልጋለሁ

  • @zemenemulee7212
    @zemenemulee7212 2 года назад

    እ/ር ዕድህን ያረዝምልን ለሣባ እንፊሸን ይሆናል የትለዉን እሰኪ ንገርን
    እናመሰግናለን

  • @foziyamohammed3846
    @foziyamohammed3846 6 месяцев назад

    Thanks

  • @ciratk2615
    @ciratk2615 3 года назад +1

    አገላለፅህን ወድጀዋለው

  • @truegospel1
    @truegospel1 3 года назад +4

    ዶክተሩ ስለ ምትሰጠው መረጃ እናመሰግናለን ስትናገር ግን ብትረጋጋ ጥሩ ነው ሌላው ሳይንሳዊ ስሙን በትክክል ብትፅፈው ሁልጊዜም መልካም ነው።

  • @rahelhadgu4952
    @rahelhadgu4952 3 года назад

    Thanks for sharing I just have same comment can you tell us how many tea spoon can be use a day?

  • @አዚዛአዚዛ-ዸ1ኈ
    @አዚዛአዚዛ-ዸ1ኈ 3 года назад +5

    የፊት ክሳት እዴት መሦተካከል እደሚችል መላ በለኝ 😥

  • @eteneshabebe5415
    @eteneshabebe5415 3 года назад +3

    ዶክተር ዳንኤል ሁሉም የምታቀርበው ፕሮግራም በጣም ጠቃሚ መሆኑን ልገልጽልህ እወዳለሁ። ተባረክልኝ።
    ሌላው እኔ የስኳር ህመምተኛ ስለሆንኩ አብሽ በየቀኑ እጠቀማለሁ ከተልባ እና ከግማሽ የሻይ ማንኪያ ፌጦ ጋር ሁሉንም አንድ ላይ በጥብጬ እጠጣለሁ። ጥሩ ውጤት አግንቼበታለሁ። አሁን ልነግርህ የፈለግሁት ፌጦውን መቀየጥ የጀመርኩት ፌጦ ከሚሰጣቸው ብዙ ጥቅሞች ውስጥ አንዱ የሰውነት መጥፎ ጠረንን ማጥፋት ነው። ስለዚህ በትንሹ ስሞክረው በጣም ስለጠቀመኝ ልምዴን ለማካፈል እና ምናልባት እኔ ያልተገነዘብኩት የሁለቱ ቅመሞች መቀላቀል ችግር ካለው ብታሳውቀኝ። ለቀናነትህ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ።

    • @yenetena
      @yenetena  3 года назад

      ሁለተቱን መቀላቀል አይመከርም ለየብቻ እንዲሆን ነው ምክሬ

  • @samuelabebaw2930
    @samuelabebaw2930 2 года назад

    Thankyou

  • @majormelese2725
    @majormelese2725 3 года назад +4

    እግዚአብሔር ይባርክህ ዶ/ር በተሰጠህ ልክ እና መጠን በትጋት ስለምታገለግል ጌታ ዘመንህን ይባርክ እናመሰግናለን።

  • @munahassan
    @munahassan 3 года назад +2

    ዶክተር ዳኒ ሁልጊዜ ለሂወታችን በጣም አስፈላጊ የሆነ ነገር ስለምታካፍለን ምስጋናዬ ወደር የለውም ዛሬም የረጅም ጊዜ ጥያቄዬን ነው የመለስክልኝ አብሽ ሁልጊዜ መጠቀም እየፈለግኩ ሽታው እያሰብኩ እተወዋለው አሁን በየፍሪጁ ያስቀመጥኩትን አወጣዋለው ሮዝዋተር ለፊቴ የገዛሁት አለኝ ወደሌላቦታ አዞረዋለው ሃሃ ። አንተግን ተባረክልኝ 🙏🙏🙏

  • @SeadaSeada-l9x
    @SeadaSeada-l9x Месяц назад

    በያ ቀኑ ብወሳዳ ምንም አይናት ሰይድ እፌክት ዬላውም ዶክታር❤

  • @sabakertiyemer4019
    @sabakertiyemer4019 3 года назад +3

    ደክተር ለኤግዚማ ለሶራይሰስ ኦላይነው ያገኝሁትግን የታብሌቱን ነው ምን ያህል ነው የምጠቀመው ስልክህ ቢኖረኝ እደውል ነበርግን የለኝም እባክህ ንገረኝ አመሰግንለሁ

  • @yandabatlijochshow
    @yandabatlijochshow 8 месяцев назад +2

    ሰላም ዶክ ሎሚ ጨምቀን ብንጠጣው እናቶች ይህን ያረጉ ነበር አይሸትም እኔም ሞክሬዋለሁ።

  • @abochnamedia-9290
    @abochnamedia-9290 3 года назад +5

    ከልብ እናመስግናለን ደክተር አቀራረብክ ግልፅ ነው ይመቺል 👍👍

  • @waineshettefera9685
    @waineshettefera9685 3 года назад

    እናመሰግናለን ጠቃሚ እውቀትነው! የዘይት አይነቶች ጡሩውና ጎጂውን { high heat procced) የሆኑትን ብትነግረን ምን ይመስልሀል?

    • @yenetena
      @yenetena  3 года назад +1

      ቪድዮ ሰርቼበታለው ፈልገው ይመልከቱት

    • @waineshettefera9685
      @waineshettefera9685 3 года назад

      @@yenetena እሺ አመሰግናለሁ

  • @TK-cs8ss
    @TK-cs8ss Год назад +3

    አብሽ እንደ paste ተደርጎ ለፀጉር ትሪትመንትም በጣም ጥሩ ነው። 30min ይበቃዋል።

  • @tsegeberhe8867
    @tsegeberhe8867 3 года назад +3

    እጅግ በጣም አድርገን እናመሰግናለን :::
    ግዜህን አቃጥለህ ነው ይህን ትምህርት
    የምታስተምረን :: Thank you

  • @tekiemelaketekeste3046
    @tekiemelaketekeste3046 3 года назад +1

    Good job

  • @ayneneshkendo8801
    @ayneneshkendo8801 3 года назад +3

    ሎሚ ጨምቆ ከውሀጋር አብሹን ነሰንሰው ቢያሳድሩት አይሸትም እና ጠዋት የጠለለውን ውሀ ከደፉት አይሸትም

  • @tigistseleshi8923
    @tigistseleshi8923 3 года назад +2

    Thank you so much for your information about lot’s of healthy issues
    እባክህን ስለቡላ ምን ታስባለህ እወደዋለሁ ግን ጥቅሙን እባክህ እስቲ ኣንድ ነገር በለን
    እናመስግናለን god bless you 🙏🙏🙏🙏

  • @tsigeredahager6256
    @tsigeredahager6256 2 года назад +2

    በጣም በጣም አጅግ አድርገን እናመሰግናለን ዶክተርየ!!! አንተ ልዩ ነህ አድሜና ጤና ይጨምርህ ፈጣሪ!!! ስሰማዉ ለምን መድሀኒት መግዛት አስፈለገ ያሰኛል!! ምክንያቱም የመድሀኒት ነገር (side ifectቱ አየበዛብን ተቸግረናል አና በድጋሚ አመሰግንሀለሁ ሰላምህን ብዝት ይበል ከነ ቤተሰቦችህ ጋራ አሜን. (ከኤርትራዊት አድናቂህ) (Sweden)

  • @Kedja-vj8ty
    @Kedja-vj8ty Месяц назад +1

    እናቶቻችነን አመሥነልን መጠንም በየውቁ ሲወልዱ ለህፀነትም ለነሱም ይጠጠሉ በዘላይ ህፀነቶቸ ሠውነታቸው ፀደት እንደል ሄፀነተን ያሹበት ነበረ ገን በተለመዶ ነብሰጡር ተሆኖአይጠጣም በረታ ገበዝ በረታ

  • @kadheejaksa272
    @kadheejaksa272 3 года назад +2

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተር። እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ። ጥያቄየን እንደምትመልስልኝ ተስፍ አለኝ። እናቴ ደም ግፌት አለባት የግፊቱን መዳኒት። አቃርጣ። አብሽ ጥሩነው ብለዋት እየወስደች ነው ለውጥም አግኝታበት አለች። እና እንዴት ይታያል

  • @aynalemhaile936
    @aynalemhaile936 Год назад

    Enamesegnalen

  • @weyneshetsahlu4841
    @weyneshetsahlu4841 3 года назад +4

    እናመሰግናለን ግን የደም ግፊት ያለበት ቢወስድ ችግር የለውም?

  • @amiraalidm
    @amiraalidm 3 года назад +2

    እናመሰግናለን ዶ/ር ዳንኤል ጊዜህን አብቃቅተህ ይህን ቪዲዮ በመሥራትህ በጣም አመሰግናለሁ

  • @endashawsahy1883
    @endashawsahy1883 3 года назад +3

    በቅድሚያ አመሰግንሀለሁኝ ለምትሰጠው ሙያዊ ምክር ይህንን ታዲያ በየትኛው ጊዜ ቢወሰድ የበለጠ ጥሩ ነው ጠዋት በባዶ ሆድ ቢውሰድ ችግር አለው እንዲሁም ማታ ከመኝታ በፊት ቢወሰድ የበለጠ በየትኛው ጊዜ ቢወሰድ ውጤታማ መሆን ይቻላል በተጨማሪ ለምን ያህል ጊዜ

    • @yenetena
      @yenetena  3 года назад +1

      ማንኛም ግዜ ይሆናል ችግር የለም

  • @እማፍቅርድንግልማርያምልጅ

    ዶክተርዬ እኔ በጣም የከሳሁ ነኝ ምግብ ብዙ መብላት አልችልም ይርበኛል ግን አልደፍረውም
    ብጠጣው ችግር የለውም ወይ
    እኔ

  • @etg9080
    @etg9080 2 года назад +2

    በሁሉም ቤት እንደሚታወቀው ጤፍ ሲቦካ አብሽ ይጨመራል:: በርበሬ ሲዘጋጅም እንዲሁ: እናም እኛ ተጨማሪ መብላት የለብንም ነው::

  • @hanaabraham1428
    @hanaabraham1428 3 года назад +2

    ዶክተር አመሰግናለሁ አብሹን በወተት ፈጭተን አንደጅስ መጠቀም እንችላለን?

  • @misrakayele4487
    @misrakayele4487 3 года назад +3

    ሎሚ ለምጣት የምናዘጋጀው ውስጥ መጨመር እንችላልን.: It prevents the odors

    • @yenetena
      @yenetena  3 года назад

      ይሻላል ጣሙን ጥሩ ለማድረግ እንጂ ለጠረኑ ምንም አይረዳም

  • @gennetbelay6961
    @gennetbelay6961 3 года назад +3

    እባክህ በማንኪያም ምን ያህል ኝደሆነ ንገረን ተባረክ

  • @betlhemdainel4637
    @betlhemdainel4637 3 года назад +2

    በማንካ ስንት ነው

  • @minaseminaseeshete9583
    @minaseminaseeshete9583 8 месяцев назад +2

    Balebete malariya indexing adrgawalech yekoye yemaydin yedemanes Alew yihem be Oba yemeta yimeslwgnal

  • @ismaelibrahim5394
    @ismaelibrahim5394 3 года назад +2

    እናመሰግናለን
    ሁሉንም ትምህርቶችህን አዳምጫለሁ
    እስኪ ሽንት ስለሚዘጋው ስለ prostate በሽታ በሰፊው ከቻልክ አቅርብ
    በሽታው ያለበት ሰው መድሀኒት አለው ወይስ የለውም ??
    ምን ምን አይነት ምግብና መጠጥ ቢጠቀም ይሻላል ??

    • @yenetena
      @yenetena  3 года назад +1

      በሚቀጥለው ቪዲዮ

  • @aklilugezahegne16
    @aklilugezahegne16 4 месяца назад

    እኔ ዱቄቱን በጥብጬ ባዶውን ነው ነው የምጠጣው ችግር አለው አመሰግናለሁ ለምታረው ሰወችን ለማዳን ለምታረገው ጥረት

  • @meselechalna6311
    @meselechalna6311 3 года назад +1

    ዶር ethiopia ውስጥ የሚገኝ አይመስለኝም rose water or essential oil ሌላ ዘዴ ይኖር ይሆን ለሽታ ! oooow በጣም ነው የምወደው ግን???

  • @uaeuae4902
    @uaeuae4902 10 месяцев назад

    Enam ሰሞኑን አፈልችይ metkm ጀመርያለው በጣም cegarayn በጣም ነው mamey ማሰታግስ edhon 😔

  • @maretategegn9616
    @maretategegn9616 4 месяца назад

    እውነት ነው የምግብ ፍላጎቴን ቀንሶአል

  • @ayneneshkendo8801
    @ayneneshkendo8801 3 года назад +2

    ይልቅ ጣዝማማር አሰፈራል ሊሚት ያሰፈልገዋል

  • @OkOk-gt9cl
    @OkOk-gt9cl 3 года назад +1

    ሽኩረን።ዶክተር።እኔም።በወራበባ።ጊዜ።አስታግሶልኝ።ነበር።ነገርግን።ሆዴውስጥ።ኪስሙበየድ።የሚባል።በሽታ ስለገኝብኝ።ያዎፍርብኛል።ብዬፈርቻለሁ

  • @sosiesosie9162
    @sosiesosie9162 3 года назад +2

    ያክብርልኝ፣ ሃኪም
    🙋
    1 የተቆላ ወይስ ጥሬ
    2 የተፈጨ ወይስ ፍሬው

  • @genetgezahegn5264
    @genetgezahegn5264 3 года назад +1

    How are You, Dr. Daniel ? There is no balance to measure in mg at home. Can tell us how much Abish tea spoon us safe for a day?

    • @asgdommengesha7690
      @asgdommengesha7690 3 года назад

      Bro you can use Tradtional measurements just 2-3 spun absh put it in water and morning you can mix with Honey then drink 🍺